yo4563 | Unsorted

Telegram-канал yo4563 - Christian tik tok🎹🎧

106

Subscribe to a channel

Christian tik tok🎹🎧

በባለፈዉ ጊዜ Christian film industry ላይ እንደምሰራ post አድርጌ ነበር ይሄዉ ዛሬ ለፋሲካ የሚሆን አጭር ድራማ ሰርቼላቹሀለዉ ሊንኩን ተጭናቹ በማየት ተባረኩበት https://youtu.be/zRkmU6IDtfE

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ደሙ - || - ሰላም ደስታ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ✟
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ሊቀ ካህኔ - || - መአዛ ማቴዎስ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ✟
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ትዝ ይለኛል - || - መዝሙር ዳዊት
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ✟
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ተሽሯል - || - ኤፍሬም አለሙ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ✟
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

https://youtu.be/am5K9TY-1Tk

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ኮብልላ ነበረች
ነፍሴ ከእግዜር መንገድ
በጣም የመደልኩኝ
ሀጢያተኛም ነበርኩ
ግን አዳኜ ከላይ
ፍቅሩን ሰጠኝ ሰላም
ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ
ደሙን ለእኔ አፍስሶ አዳነኝ
ደሙን ለእኔ አፍስሶ አዳነኝ
የማረባም ብሆን
አምላኬን የማላውቅ
ልጁን ለእኔ ልኮ አወጣኝ
___
ልጁን ልኮ
ዘማሪ አዲሲ ወርቁ

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

💿 ቃልኪዳን(ሊሊ) ጥላሁን | Kalkidan (Lili) Tilahun 💿
Album : ሳይከፈል ባህሩ
Volume(ቁጥር): 7
Release Year : 2020 G.C
ሙሉ አልበም በቅርብ ቀን ይጠብቁን
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
. @yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ፋሲካዬ - || - አላምረው ኢያሱ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ

@yo4563

✟መልካም ፋሲካ✟

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. አልቀጣ በዝምታ - || - ዮሴፍ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

"በቃኝ የማልለው
ይለፈኝ የማልለው
ሰለቸኝ የማልለው
ያንተ ህልውናህን ደስታዬ ያለበት ያለፈው ሰላሜ
መገኘትህ ነው መዋያ ማደሪያዬ"

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ኢየሱስ ብዬ - || - ይትባረክ ታምሩ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4564

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

✤✤

➢"በፀጋ ላይ የተመሰረተ አዲስ ኪዳናዊ የአስተሳሰብ ቅኝት ሊኖረን ያስፈልጋል።

➢ቅኝቱም ትምክትን ሳይሆን ትህትናን በእግዚአብሔር መደገፍን የሚያስተምር ነው።

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ 1፥8-9
8፦እርሱም ደግሞ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትሆኑ እስከ ፍጻሜ ድረስ ያጸናችኋል።

9፦ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኀብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።

✞✴✞✴✞✴✞✴✞






@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

✥✥

"ነገ እንደሚሞት ሰው መኖር አለብህ፤ዘላለም እንደሚኖር ሰው ደግሞ መማር አለብህ"
✏️ማህተመ ጋንዲ።

➫በእያንዳንዱ ቀን የምናሳልፋቸውን ውሎዎች የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመማር ካሳለፍናቸው ውጤታማ እንሆናለን።

💢❕...........

@yo4563
@yo4563
@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ናፍቆቴ ነው
ያያያንተ ስም
ርሀቤ ነው ህልውናህ
መንፈስህ ሲሞላ
ይሄን ቤትህን
ሲመላለስ የአንተ መገኘት
ነፍስ አይቀርልኝም ፊትህን ስመለከት
እራሴን አገኘ ከእግርህተደፍቼ
ነፍስ አይቀርልኝም ፊትህን አይቼ
አመልክሃለውኝ እጆቼን አንስቼ

ምን አይነት አለም ነው
ከአንተ ጋር መኖር
ስምህን እየጠሩ ስለአንተ መዘመር
እጠፋለሁ እንደገና
ህልውና እገባና
አመልካለሁ ደጋግሜ
ኢየሱስ ነው የኔ አለሜ

ልሁናናናናናና ልሁናናና
ልሁናናና ብቻዬን ልሁና
ልቅራራራራ ልቅራራራራ
ልቅራራዐ ብቻዬን ልቅራ
ትበቃኛለህ አንተ ትበቃኛለህ
ትበቃኛለህ ለእኔ ትበቃኛለህ
ትበቃኛለህ ወዴ ትበቃኛለህ
የእኔ ናፍቆት
የእኔ ስስት
የአይኔ ርሀብ
የመንፈሴ ምግብ
ትበቃኛለህ አንተ ትበቃኛለህ
ትበቃኛለህ ለእኔ ትበቃኛለህ
ትበቃኛለህ ወዴ ትበቃኛለህ
____
ትበቃኛለህ
ቢንያም መኮንን
ልዩ የአምልኮ ጊዜ በማርከን ዜማ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ

@yo4563
@yo4563
@yo4563

△ይ🀄️ላ🀄️ሉን△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ZEMEROMO- || -ABENZER DEBEBE
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ZEMEROMO- || -ABENZER DEBEBE
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ሊቀ ካህኔ - || - መአዛ ማቴዎስ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ✟
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. አዳነን - || - Amani & Andi
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ✟
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

🐑🐓🐑🐓🐂🐏🐐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
💚የኔ ውድ ጓደኛ❤️
💛የኔ ሁሉ ነገር💛
❤️አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ💚
የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል 🐑🐑🐑🐑🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓
😊የደስታ
😌የጤና
🤑የብልጽግና
😘መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
🐓ይሁንልክ/ሽ/
❤️🐑🐑🐑🐏🐏
💛🐓🐓🐓🐓🐓
💚🥛🥛🥛🥛🥛🍛🍛🍛🍛
ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ለምን ለማን ሞተ
ገጣሚ ጌታያውቃል
|የግጥም ጊዜ|
@yo4563
✟መልካም ፋሲካ✟

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

✥✥

◀ሁለት ወጣቶች ይዋደዱና ተፈቃቅደው አብረው የሕይወትን ጎዳና ለመጓዝ ወሰኑና አንድ ቀን አብረው ሻይ እየጠጡ ሲጨዋወቱ ጓደኛዋ እርሱ በህዝብ ዘንድ የታወቀባቸውን ሥራዎቹን እያነሣ ይነግራት ጀመር።

◀በተለይም ከገዛችው ሦስት ወር ያለፈውና ለማንበብ ጀምራ ሰልችቷት በአልጋዋ ፍራሽ ሥር ያስቀመጠችው መጽሐፍ ደራሲ እርሱ እንደሆነ ሲነግራት በጣም ተገረመች ወር ዘግታ ያስቀመጠችውን መጽሐፍ በአንድ ሌሊት ጨረሰችው፤ እንዴት ቢባል ደራሲውን ወዳዋለቻ! መጽሐፉን ስታነብ ደራሲው በዓይነ ሕሊናዋ ይመጣል!

◀አብዛኛውን ጊዜ ሰዎች ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ትኩረት የሚሰጡት ከቃሉ ውጪ በሆኑ መጻሕፍት ላይ ነው።

◀መጽሐፍ ቅዱስ መደርደሪያ ላይ አልያም ሌላ ቦታ ላይ አቧራ ጠግቦ ይቀመጣል ይህ የሚሆነው ከመጽሐፉ ደራሲ ጋር የቀረበ ግንኙነት ስለሌለን ወይም የልባችን ወዳጅ ስላላደረግነው ነው።

"......የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል.... "ዮሐ 14፥23

◀አዎን ወገኖቼ እግዚአብሔርን ስንከተለውና ስንወደው የዛን ጊዜ ቃሉን እንድናነብ የሚረዳን መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ይኖራል።

◀ቃሉን በማንበብ፤በመኖርና፤በመታዘዝ ለጌታና ለመንግሥቱ መኖር እንድንችል በቸርነቱ ይርዳን።

✦✦✦✦●✦✦✦✦




@yo4563
@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. አንድ አለ ደመና
kefa mideksa
binyam mekonnen
JERY NIGAYA
PASTOR GERMA BEKA
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ፋሲካዬ - || - አላምረው ኢያሱ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ

✟መልካም ፋሲካ✟
@yo4563

△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ስፀልይ መገኘቱ አይሰማኝም #ለምን?
🔥#አንዳንዴ ደሞ #ይሰማኛል😳
#ሀጢያት ሰርቼ ነው?ወይስ....
ለኔ መገኘቱ #24hr ይሰማኛል እንዴት?
🚨#ስሙት👂
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
▷ @SisayAzusaRevivall
▷@yo4563
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ድንጋዩ ፡ ልቤ ፡ ጠጣሩ ፡ ልቤ
መች ፡ በቀላሉ ፡ ታዛዥ ፡ ነበረ
የአንተ ፡ ፍቅር ፡ ግን ፡ ውስጤን ፡ ሰበረ
ተረትቻለሁ ፡ ተሸንፌያለሁ
ኢየሱሴ ፡ ለአንተ ፡ ተሰጥቻለሁ
ዛሬ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማርኬያለሁ
Ꮖ Ꮮᝪᐯᗴ Ꭹᝪᑌ
❤️🅙🅔🅢🅤🅢❤️
@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ክብርህ ክብርህ ክብርህ እራበኝ
ያንተ ህልውና እጅግ እራበኝ
ና እና አረስርሰኝ
ና እና አረስርሰኝ

ዛሬም ፈለኩህ
እንደገና ናፈኩህ
ዛሬም ፈለኩህ
ኢየሱስዬ ተራብኩህ
ና እና አረስርሰኝ
____
አረስርሰኝ
ቢንያም መኮንን
[ትበቃኛለህ] አልበም ውስጥ


@yo4563
△ይ🀄️ላ🀄️ሉን△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

https://youtu.be/7Viz2jILJBY

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. በረከቴ - || - ቢንያም መኮንን
ትበቃኛለህ አልበም
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563@yo4563
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. በሰው ቋንቋ - || - ቢንያም መኮንን
ትበቃኛለህ አልበም
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
@yo4563

Читать полностью…
Subscribe to a channel