yo4563 | Unsorted

Telegram-канал yo4563 - Christian tik tok🎹🎧

106

Subscribe to a channel

Christian tik tok🎹🎧

ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት 🙄 ቻናል ህይወታችሁን የሚቀየር አስደናቂ ትምርቶች የሚተላለፉበት እጅግ 👌 አስደናቂ ቻናል ነው ከስር JOIN የሚለውን ይጫኑና ይዩት።

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

Singer 😘Darartu Bekel 🥰🥰
@yo4563
Le magekigeli @yosi8

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

የዘማሪ ዘመዴ ኑራሞ ልዩ እትም | በቤትህ | ሙሉ አልበም ለመልቀቅ አስበናል እንዲሁም ይህን መዝሙር ሌሎችም ከእናንተው እኩል እንዲያገኙት ስትሉ Share በማድረግ የፍቅር ስጦታችሁን አካፍሏቸው
@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. አምላኬ - || - Adane.Meri.Bele
Original song Sofia Shibabaw
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. ፧፨ዘማሪት ወንጌል እሸቱ፨፧
ልዩ የአምልኮ ጊዜ
በቅርብ ቀን ይጠብቁን
@yo4563
አብሮነታችሁን like share በማድረግ አሳዩን

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

#Emmaus_Hiking HIKING
ጉዞ ወደ #ሱባ_መናገሻ

🗓የጉዞ ቀን- ግንቦት 1 ,እሁድ ቀን
መነሻ ሰአት = 12 : 30
መገናኛ ቦታ 👉 ጦርሀይሎች

🕓 የቆይታ ጊዜ- 1ቀን ደርሶ መልስ
#Package_Includes
🚍 ትራንስፖርት
⛩ መግቢያ
*💧ውሃ
⚫️🌮ቁርስ
* 🏞አስጎብኚ
*🍱 ምሳ
*📸ፎቶ

#Activities
* 🎸 worship
*⚽️ Game
* 🧗🏻‍♂️ hiking

💵 የጉዞ ጥቅል ዋጋ- 550ብር ብቻ
...
ለምዝገብ በቴሌግራም @SamProscuno ወይም @alzaer ጋር መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ +251932210525(alazar)
በ +251942600627 (Abersh) ወይም +251940053652 (ቤቲ) ይደውሉ።
•••
*Group @Emmaushiking moments
* Telegram @EmmausHiking
* Facebook Emmaus Hiking
#አዘጋጅ Emmaus Hiking

@EmmausHiking

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

https://youtu.be/kD8AKKxzz4Y

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

Ethio protestant tik tok
🎼🎼 @yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

🛑የፋሲካ መዝሙር ye fasika Easter mezmur የኢየሱስ የትንሳኤ እና የስቅለት መዝሙሮች

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

🔴 ተለቀቀ!! || ኢየሱስ ተነስቷል|| BETELHEM KEBEDE || NEW ETHIOPIAN PROTESTANT MEZMUR 2021



@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye ተቀሰቀሰ Teqeseqese


@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ሐዋርያት 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ ጴጥሮስም ከዮሐንስ ጋር ትኵር ብሎ ወደ እርሱ ተመልክቶ፦ ወደ እኛ ተመልከት አለው።


⁶ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።
@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

አሁን 👉 🎤🎤 በ🀄️ጣይ ከዘማሪት ዳራርቱ

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ከላይ በፎቶ የምትመለከቱት 🙄 ቻናል ህይወታችሁን የሚቀየር አስደናቂ ትምርቶች የሚተላለፉበት እጅግ 👌 አስደናቂ ቻናል ነው ከስር JOIN የሚለውን ይጫኑና ይዩት።

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. የማይቀር | YEMAYKER

ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ ይዳስሰኛል

ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ
ዛሬም ይነካኛል እጁ ይዳስሰኛል

አልተውም አልተውም መፈለጌን ፤
መናፈቄን ፤ መጠማቴን
ህልውና ይውረሰው እኔነቴን ፤ አገልግሎቴን ፤ ህይወቴን

አልተውም አልተውም መፈለጌን ፤
መናፈቄን ፤ መጠማቴን
ህልውና ይውረሰው እኔነቴን ፤ አገልግሎቴን ፤ ህይወቴን

ያላንተ እኔ ምንም ስለማልችል
ደጅህን ልጥናው ዘንበል እስከምትል
መንፈስቅዱስ ጩኸት አለ ውስጤ
ረሀብ አለ ውስጤ
የመንፈስህ ሀይል እስኪያገኛት ነፍሴ

ጩኸት አለ ውስጤ
ረሀብ አለ ውስጤ
የመንፈስህ ሀይል እስኪነካት ነፍሴ


የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን
የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን
የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን
የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን


የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን
የማይቀር ነው መነካቴ
እስካላቆምኩኝ ድረስ ማንኳኳቴን


የማይቀር ነው
ዘማሪ ቢንያም ዋለ

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

. አምላኬ - || - Adane.Meri.Bele
Original song Sofia Shibabaw
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
@yo4563
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

poetries Matiyas berza
ፈዋሹ ቁስለኛ

ሐምራዊ ደመና ለበሰ ሰማዩ
ቁልቁል ሲተረተር የግርዶሽ ኪዳኑ፤
ወደ ላይ ሲወጣ የሥቃይ ተማጽኖ
የደሙ እንፋሎት ጠፈር ላይ ደምኖ
ከብርሃን ዕልፍኝ አልፎ እስኪገባ
ጸባኦት እስኪደርስ ከራስ ቅሉ ካባ
እሪታ ጩኸቱ
ቅናቱ ብርታቱ
እስኪቆም ትንፋሹ ወጣ ገሠገሠ
አካሉ ካለበት ሰማየ ሰማያት አልፎ እየጣሰ፤
ማን ካህን ይቆማል በጌቴሴማኒ
ምን ትርጉም ሊያመጣ የኃያላን ወኔ
ማን ቀምሶ ይኖራል ከጽዋው ጠብታ
ትንፋሽ ትነሣለች ከሰውነት ገብታ።

እሱማ እሱ ግን ይሄን ሁሉ ችሎ
ዕርጉም እስከሚባል ዕርግማን ላይ ሆኖ
ያሰማል ሰቆቃ ከሰው ዝቅ ብሎ።
___
@yo4563
△Join Us△

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

DU'EE HIN HAFNE SINGER DAGI BIZUNEH NEW OROMO SONG_DANNYPICTURE

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

https://youtu.be/XhRoCKpbNcY

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

Dagi



@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

"ተነስቷል" ሌዊ መዘምራን አዲስ ዝማሬ "Tenestual" Lewi Choir NEW SONG /JSL CHURCH Ethiopia/


@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

"ተነስቷል" ዳዊት ጌታቸው Live worship mezmur 2020


@yo4563

Читать полностью…

Christian tik tok🎹🎧

ንጉሥ ካህን አምላክ የእመ አምላክ ልጅ
የእመ አምላክ አባት የእግዚአብሔር ልጅ
ሊቀ ካህን ሊቀንጉስ ከሁሉ የሚልቅ
ከንጉሶች ከካህኖች ከአምላኮች የሚተልቅ
ንግስና አምላክነት አባትነት ሚቀዳበት
መሰረተ ቤተ ክርስቲያን መሰረተ ቤት መሰረተ ሀገር
መሰረተ አለም
እየሱስ ክርስቶስ መሰረተ ሁሉም
የአመታትም ጅማሬ የአመተ ምህረትም መስራች
አምላክ ላምላኮች ጌታ ለጌቶች
ገደብ የለሽ ንግስና ዘመን ማይሽረው መንግስት
ሞት የማይዘው አለቅነት በባሕር ዳር እንዳለ አለት 🧔
ይቅርታ ሊሆን ተቀጣ እኛን ወደሱ ሊያመጣ
የጨለማውን መንግስት ገደለ ሰይጣንን ተቀጥቶ ቀጣ
ሰማይን ይዞ በምድር መንግስት እንደበግ ተመላለሰ
አለቅነቱን እንደመቀማት ሳይቆጥር ክብሩን ጣለ
ሰውን የሰራ አምላክ ሰውን ሆኖ ወደሰው መጣ
ከሞት እን ከሴጣን መንጋጋ የሰውን ልጅ ወደርሱ ሊያመጣ
ሰው ሆኖ ወደሰው መጣ።
በሞት በኩል እኛን ሆኖ ከሞት ሀገር እኛን ይዞ
በትንሳኤው በር በኩል ይዞን ገባ ሌላ ሀገር።
ሌላ መንግስት ሌላ ንጉስ ሌላ ካህን እንዳይኖረን ሌላ አምላክ
ሞት እንማይይዘው አሳየን ከሞት በላይ አደረገን ሞታችንን ገደለልን ጌታችን አሜን መልካም ፋሲጋ ⛑☂️ እባክዎን ከቤት ሲወጡ ማስክ ማረግዎን እና ጥላ መያዞን አይዘንጉ

Читать полностью…
Subscribe to a channel