Official Yoniteachings Channel ✔️ Add our Sticker https://telegram.me/addstickers/Yoniwords @Yoniteachingsvideo @Yoniteachingsmusic Owner: @m_miko Subscribe to our YouTube Channel https://www.youtube.com/channel/UCluq2KDzynTk7MYX7V-1BDA
⭐️Telegram Premium ⭐️
🟢1 Year 💰 5500 Birr
🟢6 Month 💰 3000 Birr
🟢3 Month 💰 2250 Birr
📲TeleBirr, 💵CBE, 🌟BOA
📞 @m_miko
ማዳን የእግዚአብሔር ነው::
ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: ዛሬ ከእኛ አቅም በላይ የሆነን ነገር ላካፍላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::
ምንችል
በፀሎት
በገንዘብ
Share በማድረግ
Gofundme እስኪከፈት
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)
2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)
3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
Please share
@Yoniteachings
የተወደዳችሁ ቅዱሳን
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ይቅርታ ጠየቀ ተብሎ የሚወራው ሐሰት መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።ይቅርታ ለሚገባው እንጂ ለሚፈልግ ሁሉ አይሰጥም።
ወንጌል ወንጀል አይደለም።
@Yoniteachings