z4_christ | Unsorted

Telegram-канал z4_christ - 🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

-

የጌታ ምርጦች!!💝 የዚህ ግሩፕ ዓላማ👉 በልዩ ልዩ መዝሙር፣ በውዳሴ፣ በመንፈሳዊ ቅኔ የታረደውን በግ ማወደስ ማክበር ማምለክ ነው:: ዜማ ለክርስቶስ ለክርስቶስ ብቻ!! የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ!! 🙅 #የማይቻለው 🙊 ዝም ማለት ነው!!! ያላችሁን አስተያየቶችና ሀሳቦች በ @servant_habte ያድርሱን GBU MORE🍏🍏

Subscribe to a channel

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

https://youtu.be/SjawpOZJT_A

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

ድሮ ቀረ

ድሮ ቀረ ዝማሬ ስብከቱ
ዛሬ የለም ደብዝዟል ውበቱ
ድሮ ድሮ ቀረ መቀደስ ለኢየሱስ
ከአለም ተለይቶ መልበስ የጽድቅ ልብስ
ድሮ ነበር እንጂ መሞትስ ለወንጌል
መስቀል ተሸክሞ ፈለጉን መከተል

ድሮ ድሮ ነበር ጌታ የሚሰራው
ዛሬ መና ጩከት የከንቱ ልፋት ነው
አረ ድሮ ቀረ ክርስቶስን መምሰል
ክርስትና የለም ቀርቷል በዚህ ዘመን
ሀዋሪያት ነቢያት የወንጌል አርበኞች
ድሮ ነበር ያሉት የጽድቅ ወታደሮች
አረ ድሮ ቀረ የዕውነት መኖሩ
በሰላም ተውሎ በፍቅር ማደሩ

አትበሉ ዛሬ ክብር ግርማው የለም
ድሮ ነበር እንጅ ዛሬ እሳቱ የለም
ፈቃዱን ለማድረግ እንድንለይ ከአለም
በዚህ ዘመን እንጅ ድሮ አልነበርንም
ክርስትናን ኑረን ቃሉን እንድንፈጽም
ይሄ ዘመን እንጂ ድሮ አልተሰጠንም
ድሮን አንንቅም ከድሮ እንቀስማለን
የአባቶችን ፈለግ እንከተላለን
ግና ድሮ ነበር እያልን ክርስትና ያለው
ለወንጌል ለመኖር ዘንድሮን አንርሳው!

መሰረት ሰማው

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

አጭበርባሪ ሁላ ዜማ ለክርስቶስ ብለህ Channel ከፊተህ ውሸት 🙆🙅🙆

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

⚠️ ይፍጠኑኑኑኑ...🔔

በደቂቃዎች ልዩነት የ1ሺ ብር ተሸላሚዎች ሁኑ❗️

🟦 አድ ያደረጋችሁ የሳፋሪኮም ደንበኞች ከታች ባለዉ ሊንክ በመግባት ገንዘባችሁን ተቀበሉ።


🔴ⓈⒶⒻⒶⓇⒾⒸⓄⓂ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

🤭Oduu Qaanessaan Hararii dhaga’ame Ministerri Barnootaa..W/Makaana Yesuu...
https://youtube.com/watch?v=Wq0xFDtEVTo&si=5MkZB0NiJTdpxYIR

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

😳Maaltu ta'ee? Haylamaaram harkakenne Namichi M/Murtiitti jaartiisaa Ajj...
https://youtube.com/watch?v=vodEROyjkEs&si=vgR9t79Hzk7T1vLC

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

😭Ciniinsuun jalqabe Of oolchaa Itoophiyaanotni Biyyoota Arabaa jirtan..Q...
https://youtube.com/watch?v=RVMBWkFpWZU&si=XahqjlRRjOMfOStM

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

➬ክርስቶስ በፍቅር ለእኛ መዳን እና መለወጥ የባሪያን መልክ ያዘ! ክርስቶስ በፍቅር ለመስቀል ሞት እንኳን የታዘዘ ሆነ።

📖ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ፊልጵስዩስ ሰዎች 2፥7-8

#ክርስቶስ_የፍቅርን_ምሳሌ_ትቶልናል! ክርስቶስ እንደወደደን በፍቅር ልንመላለስ ይገባል!

📖ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ። ኤፌሶን 5፥2

ክርስቶስ ራሱን አሳልፎ እንደሰጠን እኛም ስለወንድሞቻችን ራሳችንን አሳልፈን ልንሰጥ ይገባል፨

እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል። 1ኛ ዮሐንስ 3፥16

ክርስቶስ እንደወደደን እርስ በእርሳችን ልንዋደድ ይገባል!📖እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ፥ እንደ ወደድኋችሁ እናንተ ደግሞ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ። ዮሃንስ 13፥34

ጳውሎስ ለክርስቶስ ቤተክርስትያን አገልግሎት በፍቅር በሙሉ ፈቃደኝነት ራሱን ባሪያ አድርጎ ሰጠ፨
ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።
ሮሜ 1፥1-2

በታላቅ ፍቅር ተወደናል! እርሱ እንደወደደን እርስ በእርሳችን ልንዋደድ ይገባናል!

📖እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት። ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። ዮሃንስ 15፥12-13

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

/channel/gracealone7grace?livestream=ca46b39c428acf2b31

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

😭Dammaqaa❗️❗️❗️Cinqiin Waggaa 7Jalqabee..?Missirroowwan fi namootni 100 ...
https://youtube.com/watch?v=Ec6ApTiWbS8&si=pZUWizl-jqNXL4hr

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

You need to send a message, too! For example:
/goodbye Goodbye, $username!

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

Err yihe group owneru manw mnm sra ayseram woy???
err leave byalw👋👋

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

/goodbye@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

/help@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

😭Nagaan Boqodhu Tajaajilaa keenya..Garaa nama nyaata gammaadaa faarfataa...
https://youtube.com/watch?v=ctbgnsEZ_9Q&si=CS3PaqAUOaUyR-XK

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

🔴Oduu Ammee Dr Abiy Ahmed Taayyee hojiirraa Ari'an Barattootni Yuniversi...
https://youtube.com/watch?v=ABmNdQx6cWo&si=0C3vbprkH23oTOWV

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

#ክብር ያየንብህ
#ጥር 18 ሀዋሳ
#dereje_masebo
Nadi_Design and Advert
Nadi GS
Honest Pictures
Wondwossen Tafete
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

Good morning Sorry to interrupt, but you should definitely watch this. Check it https://cutt.ly/gwIs7FlW

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

hi did you see what happened in ethiopia? look https://cutt.ly/WwYH0lsF

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

😢Kirkirri Lafaa namoota2000 ol galaafate M/Maree Amantoota Wangeelaa kom...
https://youtube.com/watch?v=qD9UzD6wfoU&si=O0fNq9H456zZu9gb

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

🔴Ajajaan Waraanaa Ajjeefame Waraanni Gaazaattinam’e ChinafiArab..israa'e...
https://youtube.com/watch?v=qte_TnJbKuA&si=2Fo7ux69m5tpf5xD

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

📖.ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።
1ኛ ዮሃንስ 2፥17

✍️,አሁን የምታዩት ነገር ሁሉ እንዲያልፍ ተወስኖበታል፨ ይህ የማያልፍ ለዘላለም

የሚኖር የሚመስለው አለም ያልፋል፨
ይህ ብልጭልጩ ነገር ሁሉ አንድ ቀን ያልፋል፨ አለም የምንተማመንበት ዘለቄታዊ ነገር አይደለም፨ አለም ተስፋ የምናደርገው ቋሚ ነገር አይደለም፨

ሰማይና ምደር ስለሚያልፉ የእግዚአብሄር ቃልና የእግዚአብሄርን ቃል የሚያደርጉ ብቻ አያልፉም፨

📖,ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።
ማቴዎስ 24፥35

✍️,ሰማይና ምድር ያልፋሉ የእግዚአብሄር ቃልና በእግዚአብሄር ቃል የተሰሩ ነገሮች አያልፉም፨ በእግዚአብሄር ቃል ያልተሰሩ ነገሮች ሁሉ ሊለፋባቸው የሚገቡ ቋሚ ነገሮች አይደሉም፨

📖ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና።
ዮሃንስ 6፥27

አለምና ምኞቱ ያልፋሉ የእግዚአብሄር ቃልና የማይታየው ነገር ሁሉ አያልፍም፨

📖,የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው። 2ኛ ቆሮንቶስ 4፥17-18

አለምና ምኞቱ ያልፋሉ  በእግዚአብሄር ፈቃድ የተደረገ ነገር ብቻ አያልፍም፨

📖,በዚያም ቀን ሰማያት በታላቅ ድምፅ ያልፋሉ፥ የሰማይም ፍጥረት በትልቅ ትኵሳት ይቀልጣል፥ ምድርም በእርስዋም ላይ የተደረገው ሁሉ ይቃጠላል። 2ኛ ጴጥሮስ 3፥10

አለምና ምኞቱ ያልፋሉ በእግዚአብሄር ቃል መሰረት የተገነቡ ስራዎች ብቻ ይፀናሉ፨

📖,ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ማንም ግን በዚህ መሠረት ላይ በወርቅ ቢሆን በብርም በከበረ ድንጋይም በእንጨትም በሣርም ወይም በአገዳ ቢያንጽ፥ የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤ በእሳት ስለሚገለጥ ያ ቀን ያሳያልና፥ የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል። ማንም በእርሱ ላይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን ይቀበላል፤ የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል፥ እርሱ ራሱ ግን ይድናል ነገር ግን በእሳት እንደሚድን ይሆናል።
1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11-15




ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Join now👇👇👇👇
✝✝✝✝✝✝✝✝
📥Group : @slehiywetkal 👈
📥channel : @slehiywet 👈
✝✝✝✝✝✝✝✝

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

🧎🏻‍♀️🧎🏻‍♀️🧎🏻‍♀️ጸሎት 🧎🏽🧎🏽🧎🏽

የማርቆስ ወንጌል 1
30፤ የስምዖንም አማት በንዳድ ታማ ተኝታ ነበር፥ ስለ እርስዋም ወዲያው ነገሩት።
31፤ ቀርቦም እጅዋን ይዞ አስነሣት ንዳዱም ወዲያው ለቀቃትና አገለገለቻቸው።

____________________________
አቤቱ አምላካችን ሆይ ደዌን ሁሉ በቃል ብቻ ያዳነህ የስምዖንም ዘመድ የፈወስክ እንደ ቸርነትህ የገሥጽህ እንደቸርነትህ የፈወስክ ፤ ደዌንና ሕመምን ሁሉ መፈወስ የምትችል አንተ ጌታ ሆይ ይህን ባሪያህን ምህረታብን እርዳው በስምህም ከተያዘበትበሽታ ሁሉ ፈውሰው። ከህመም አልጋው ላይ አንሳው። በእርሱም ላይ ታላቅ ፈውስህን አውርድ። ሙሉ ጤናንና ማገገምን ስጠው። አንተ የነፍሳችንና የሥጋችን ፈውስ ነህና ወደ አንተ እንፀልያለን በ አብ፣ በ ወልድ፣ በ መንፈስ ቅዱስ፣ ስም ለዘላለም !!!



ኣሜን።
@hymnsofmes

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

🔴Barattoota Qormaata hachisiiseen ofiif..Baankiitti natti Raajan|Bank Ma...
https://youtube.com/watch?v=8bpBOycgsYw&si=0IlnFp_MpwwzBpXH

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

😥Finfinneetti Maaltu ta’aa jiraa❌Banneerra😭Yonataan haa gargaarru Dhaloo...
https://youtube.com/watch?v=sdJjZjmEpR8&si=gNA6pFsbrBZVCjoo

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

/goodbye@jh0ker_welcomebot

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

You need to send a message, too! For example:
/goodbye Goodbye, $username!

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

Welcomes everyone that enters a group chat that this bot is a part of. By default, only the person who invited the bot into the group is able to change settings.
Commands:

/welcome - Set welcome message
/goodbye - Set goodbye message
/disable_goodbye - Disable the goodbye message
/lock - Only the person who invited the bot can change messages
/unlock - Everyone can change messages
/quiet - Disable "Sorry, only the person who..." & help messages
/unquiet - Enable "Sorry, only the person who..." & help messages

You can use $username and $title as placeholders when setting messages. HTML formatting is also supported.

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

am happy to join this group,i don't know your....but mine is this🥰

Читать полностью…

🎸ዜማ ለክርስቶስ🎻🎶

🔴Dhumni kee maal ta’aa? eenyutu sigargaaraa? Eebbisaa Baayisaa fi Dawit ...
https://youtube.com/watch?v=UqLVElVecrg&si=Gj5thdT0qXsioUff

Читать полностью…
Subscribe to a channel