እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን ብዕር አንስቼ ከጫርኩት ውስጥ ያሻችሁን ጽሁፍ አንብባችሁ ፤ ያሰኛችሁን ሃሳብ ታስቀምጡልኝ ዘንድ እነሆ ጽሁፎቼ. . . ሃሳቦቻችሁን @ZeBesrat ላይ አስቀምጧቸው። "ጽሁፎቹ መልካም ናቸው" ብለው ካሰቡ ሌሎች ወንድምና እህቶችም አንብበው ይማሩባቸው ዘንድ ገጹን ያጋሯቸው።