zemaforchristworldwide | Unsorted

Telegram-канал zemaforchristworldwide - Zema for Christ

-

🎻 አዳዲስ መዝሙሮችን በትንሽ m.b ያገኛሉ 🎹 አላማችን ወንጌልን በዜማ መስበክ ነው። 🎷 በክርስቶስ ካመኑ #join ይበሉ። 🎺 ሀሳብና አስተያየት ካልዎት። @Efogpbot

Subscribe to a channel

Zema for Christ

https://www.facebook.com/reel/3534092546889812?fs=e&s=cl&mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Читать полностью…

Zema for Christ

#Tayo_Nemeliba 😍😍
Telegram @OfficialDavo
YouTube Official Dawit

Читать полностью…

Zema for Christ

. እንደ ሰው
ዘማሪት ሀና ተክሌ
New Gosple Song
ለኔ ሕይወት ክርስቶስ ነው
sʜᴀʀᴇ ◈ JOIN ◈ sʜᴀʀᴇ
◈ @OfficialDavo
▷ @OfficialDavo
△ Join Us △

Читать полностью…

Zema for Christ

https://youtu.be/xr7J9ja0MyM

Читать полностью…

Zema for Christ

Watch Amazing pastor endale 2022 new protestant mezmur #እግዚአብሔር_ነው_ብርሀኔ
Like_subscribe_Comment we love you all ❤️❤️❤️😍😍
https://youtu.be/TFq6Uxhuk24

Читать полностью…

Zema for Christ

/channel/markentube/1104

Читать полностью…

Zema for Christ

ግዴታ ይነበብ በጣም_ወሳኝ_ጥቆማ

ክርስትያን የሆነ ሁሉ ይህ መረጃ ይመለከተዋል
የተወደዳችሁ ወንድሞቼ እና እህቶቼ
new International version (NIV) አብዛኞቻችሁ እንደምታውቁት ገምታለው ለማታውቁ ደግሞ NIV መፅሀፍ ቅዱስን በአለም አቀፍ ደረጃ በHard copyና በsoft copy የሚያሳትም እና የሚያከፋፍል እንደሁም መፅሐፍ ቅዱስን በተለያዩ ቋንቋዎች translate የሚያደርግ company ነው
NIVን published ያደረገው ዞንደርቫን የሚባል ሰው አሁን ደግሞ ሀፐር ኮሊንስ የተባለ ሰው ተረክቦታል
በጣም የሚያስገርመው ይህ ኮሊንስ የተባለው ሰው homosexual(gay) ሲሆን የሰይጣንን መፅሐፍ ቅዱስ አሳትሟል
በአሁን ሰዓትም የNIV ዋና publisher ነው
በአሁን ሰዓት NIV እና የኢንግሊዘኛው ESV በአዲሱ እትማቸው ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ቃላትን አስወግደዋል
ለአብነትም Jehovah, calvary, omnipotent አና holy ghost ጥቂቶቹ ናቸው
የተወገዱት ቃላት ወሳኝ የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶች ናቸው
አብዛኞቻችን soft copy መፅሐፍ ቅዱስን በcomputer ,tablet እና mobile ነው የምንጠቀመው
እስኪ እነዚህን ጥቅሶች በስልካችሁ NIV እና ESV published ባረጉት የመፅሐፍ ቅዱስ app ፈልገው ይሞክሩ

ማቴዎስ 17:21, 18:11, 23:14; ማር 7:16, 9:44,9:46; ሉቃስ 17:36, 23:17;
ዮሐንስ 5: 4; የሐዋርያት ሥራ 8:37
በተጨማሪም NIV እና ESV ከመፅሐፍ ቅዱስ 45 ሙሉ ቁጥር አስወግደዋል

ሰለዚህ ምን እናድርግ?

እርምጃ አንድ
hard copy bible ብቻ መጠቀም
እርምጃ ሁለት
soft copy bible የምትጠቀሙ ከሆነ ደግሞ የድሮውን app ማለትም update ያልተደረገውን app ይጫኑ
bibleአችሁን በጭራሽ update እንዳታደርጉ
የጫናችሁት app update የተደረገው ከሆነ አሁኑኑ ከስልካችሁ አጥፉት
ወይንም በሌላ publisher የተሰሩ የbible አፕዎችን ተጠቀሙ
don't forget ያወራነው NIVና ESV ስለሚያሳትሙት bible ነው ወዳጆቼ የዘመን ፍፃሜ ጫፍ ላይ እንደቆምን አትዘንጉ
ሰይጣን ጥቂት ጊዜ እንደቀረው አውቆ በታላቅ ቁጣ ጠንክሮ አየሰራ ነው ተጨማሪ ጊዜ የለንም
ያለንን ጊዜ እንጠቀም #ይህንመልዕክትለ15ሰውበመላክ የሰይጣንን ዕቅድ_እናፈራርስ
የዚህ ዓለም ገዢ አላማው hard copy bibleን በማጥፋት soft copy bible ላይ ያሉትን የመዳናችን ምክንያት የሆኑ ቁልፍ ቁልፍ ቃላቶችን ማስወገድ ነው ስለዚህ ለhard copy bible ትኩረት
እንስጥ በእያንዳዳችን እጅ ላይ must መኖር አለበት ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው፡፡
የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!
በተለይ በእንግሊዝኛ ያለውን ትርጉም አይጠቀሙት
አደራ!!

Читать полностью…

Zema for Christ

እንኳን ወደ zema4crist በደህና መጡ።መዝሙሩን ከወደዳችሁት #share ያርጉ።
🎧ሀሉ መልካም ይህን አሜን🎧
🎺@zemaforchristworldwide🎺

Читать полностью…

Zema for Christ

እንኳን ወደ zema4crist በደህና መጡ። መዝሙሩን ከወደዱት #share ያርጉት።
🎧ሀሉ መልካም ይህን አሜን 🎧
Join 🎺 @zemaforchristworldwide🎺
Any comment @Efogpbot

Читать полностью…

Zema for Christ

የሱስን በማመኔ የሞተዉ መንፈሴ ነቃ
ህይወት የሰጠኝ ጌታ ለየኝ ከነገድ ከቋንቋ
በወንድ ፈቃድ ስይሆን መወለድና እድገቴ
በልጁ የወለደኝ የሰማዩ አባቴ
ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ
ዘሬ ሰማያዊ
ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ
ኢየሱስ የኔ ጌታ
አብ የናቀዉን አላከብር
አልገኝ ዘር ቆጠራ ሰፈር
ጌታ ሰዉን እንደሚያይ አያለዉ
ብሄሩን ሳላይ ሰዉን ወዳላዉ
ከአብ ተወልጃለዉ አይደለዉ ምድራዊ
ዘሬ ሰማያዊ
ከነገድ ከቋንቋ እስሬን የፈታ
ኢየሱስ የኔ ጌታ
የዘር መርገም ነበረ ከላዬ
ሰብሮት እንጂ ኢየሱስ ጌታዬ
ከአዳም ዘር ፈልቅቆ አዉጥቶ
የራሱ ዘር አርጎኛል ዋጅቶ
በቃሉ ፃድቅ ብሎኛል
የፍቅር እጁ ተዘርግቶልኛል
የማይገባኝ ለመቆም ፊቱ
ልጁ አደረገኝ ሸሎሞ ቤቱ
ዘማሪት አይዳ
ክርስቲያን የ ብሄር የብለይ
ክርስቲያን የ ነገድ የብለይ
ዂሉ ክፈቱ ተፀዊኧየ
ን ዂሉ ክፈቱ ፀዊእንሎ
ዘማሪ ጉቱ
Ani Lammii hin qabu qomoonkoo samiirra
Sanyii hin bannee irraati ani dhaladheera
Golgaa cubbuuf jibbaa yesuustu tarsaase
Alaabaa jaalalaa kanaafan ol kaasee
ዘማሪ በላቸዉ
ኦናኔ ሻኬናን ጎዳይ ኡባው ሀይቅን
ባሱታን ዎዝድ ኡባ እሱዋ ኦትን
ያፔ ሐፔ ሺሺድ ታናቶ ያግን
ሻሆቴታ ዘሪያጌ ጣላሂያቴኔ
ሃኮ ሃኮ ሃኮ አ ሀልቾይ ላሌቶ
አ ኦሶይ ላሌቶ
ኑ ኡባይ እሷ
ኑ ቢታይ ሳሏ

@music_lover17
@markentube

Читать полностью…

Zema for Christ

Transpose ፈልጎ የማግኘት ችግር ያለው ብዙ ጊዜ አስራ ሁለቱን ሜጀር ስኬሎች ስለማናጠናቸው ነው አንድ ሙዚቀኛ በአስራ ሁለቱም key ሁሉንም ስኬሎች or ቅኝቶች ካጠና

transpose ፈልጎ ማግኘት በጣም ቀላል ነገር ነው ስለዚህ በአስራ ሁለቱም keyዎች በደንብ ስኬል ስሩ

ሌላ ደግሞ መድረክ ላይ ዘማሪዎች ከ ፒች ሲወጡባችሁ ቶሎ ብላቹ transposacቹን ዜሮ አድርጋቹ እና accomp....off (F F# E) ወይ (C C# F ) እነዚህ keyዎች accomp off ማድረጊያ ናቸው ስለዚህ እንደዚህ አድርጋቹ
ፈልጉ
ሌላው ነገር የቆይታ እና የልምድ ጉዳይ ነው በሂደት ይመጣል✌️

ለ ኪቦርዲስቶች ነው🤨🤨🤨

@OfficialDavo

Читать полностью…

Zema for Christ

አዲስ Video ተለቋል

https://youtu.be/lYOzWjtnB5E

Читать полностью…

Zema for Christ

#አዳንከኝ
Original Song Yisehak
#Keyboard_Dawit
MORE VIDEOS
https://youtu.be/xr7J9ja0MyM
Telegram @OfficialDavo

Читать полностью…

Zema for Christ

Tomorrow 2:00
ነገ ከ 8 ሰዓት ጀምሮ
Live ለመከታተል contact @David_cj17
Tekegram @worshipministry
Facebook link
https://www.facebook.com/2002163536488659/posts/4878615295510121/?app=fbl

Читать полностью…

Zema for Christ

Gospel singer ይትባረክ ታምሩ / #ታዮ ነበሊባ
Yitebatek tameru in Jps church amazing worship night you love it ❤️Like & Share & Subscribe
Official Worship Ministry youtube channel
https://youtu.be/w9bMUKUClFM

Читать полностью…

Zema for Christ

. "ደስ የሚል መንፈስ"
ለሚ ተካልኝ-||-Live Worship
🕐-11:56Min-||-💾-9.9MB
Share 📲 Share 📲 Share
🎶 @zemaforchristworldwide 🎶
🎶 @zemaforchristworldwide🎶

Читать полностью…

Zema for Christ

🔥ከመቶ አመት በፍት በኢትዮጵያ ስለምነሰው ሪቫይቫል የተነገረው ትንቢት ልፍፀም 1 አመት ብቻ ቀራ
✋The prophesy of MARIA WOODTH ETHER about end time revival and move of God
በ1914 ማሪያ ውድዝ ኢተር ከ መቶ አመት ቦኃለ ስለሚነሳው ሪቫይቫል የተናገረቸው ትንቢት🔥
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
As Christians prayed around the altar one evening, Sister
Woodworth-Etter and others gave the following powerful prophecy-
“We are not yet up to the fullness… it will far exceed anything
we have seen.” Also that “there will be a greater move of God in
the next 100 years, the glory of which has never been seen…”

#1914+100=2014 😍😍
መቶ አመቱ ተፈፅሞአል , አሁን የሚቀረው የቀሩት ወረትና የትንቢቱ መፈፀም ብቻ ነው!!!!
ተዘጋጁ ወጣቶች ከነበበቹ ብየንስ ለ3ጎደኞቸችሁ እንድዘገጁ ሼር አድርጉለቸውና የበኩለችሁን ተወጡ
Joni $ ሼር አድርጉ ወጠቶች ይዘገጁ🔥👇👇👇👇
@zemaforchristworldwide 🇪🇹
@zemaforchristworldwide 🇪🇹
@zemaforchristworldwide 🇪🇹

Читать полностью…

Zema for Christ

http://www.youtube.com/watch?v=JGURlhAhkos

Читать полностью…

Zema for Christ

😍አጋጣሚ አይደለም ያገናኘን

ማርቆስ ቴድሮስ

በድንቅ አጠራርህ የጠራኸኝ
በዕረፍት ውሀ ዘንድ የመራኸኝ
በለመለመ መስክ ያሳደርከኝ
በዐለት ንቃቃት የሰወርከኝ

ተግተህ የጠበከኝ እንዳልጠፋ
መድሃኒያለም ክብርህ ይስፋ *2


አጋጣሚ አይደለም ያገናኘን
እንዳባትና ልጅ ያቆራኘን
ስለ እኔ ያሰብከው ያኔ ድሮ
ዛሬ ተፈፀመ ዘመን ቆጥሮ

በፍቅር ይዘኸኛል በውዴታ
እስኪ ላመስግን በዕልልታ *2


በኮሬብ ተራራ በእሳት አምሳል
ለነብዩ ሙሴ ተገልጠሀል
በእኔም ልብ አንድደህ የፍቅር እሳት
ምስኪኗ ህይወቴን ስታጋያት

አይቻለሁና እንዳቅሜ
እመሠክራለሁ ይኸው ቆሜ *2


ከሀጥያቴ በቀር ከድካሜ
የማውቀው የለኝም ስለራሴ
አንተን ግን አውቃለሁ ስታ
የድሀደግ አባት ስትሆነኝ
@zemaforchristworldwide

Читать полностью…

Zema for Christ

🔻ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ።

🖍፤ ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥
🖍 ገንዘብን የሚወዱ፥
🖍 ትምክህተኞች፥
🖍 ትዕቢተኞች፥
🖍 ተሳዳቢዎች፥
🖍ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
🖍 የማያመሰግኑ፥

🖍፤ ቅድስና የሌላቸው፥
🖍 ፍቅር የሌላቸው፥
🖍 ዕርቅን የማይሰሙ፥
🖍 ሐሜተኞች፥
🖍 ራሳቸውን የማይገዙ፥
🖍ጨካኞች፥
🖍 መልካም የሆነውን የማይወዱ፥

🖍፤ ከዳተኞች፥
🖍ችኩሎች፥
🖍በትዕቢት የተነፉ፥
🖍 ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤

@zemaforchristworldwide
@zemaforchristworldwide

2ኛ ጢሞቴዎስ ምዕ. 3
@zemaforchristworldwide⚡️

Читать полностью…
Subscribe to a channel