zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

311892

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ደግሞ ስለ እባብና ጅብ ይሆናል። በዚያ ላይ ነው የሚያተኩረው።

• ዝግጁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አላችሁ አይደል…?

"…በርእሰ አንቀጹም ላይ ሓሳብ እየሰጣችሁ የቲክቶክ መንደራችንንም ሞቅ፣ ደመቅ፣ መቅመቅ እያደረግን እናመሻለን።

• እየጠበቅኳችሁ ነው። ገባ ገባ በልልኝማ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆④ ✍✍✍ "…ኢትዮ 360 ገነነ። ሁለቱ የኢህአዴግ ልጆች አባትና ልጆቹ ኤርሚያስ ለገሰ እና ሀብታሙ አያሌው በዐማራው ኪሱም፣ ቦርሳውም ላይ ናኙበት። ዋኙበት፣ አጠቡትም። ወዲያው የዋቅጅራ ልጅ ያሳደገውን ሀብታሙን ተለይቶ ኮምፓስ ብሎ ወጣ። ኤርሚያስን ተከትሎ ምናላቸው ስማቸው ወጣ። ኢትዮ 360 በፍራሳ ልጅ በሀብትሽ፣ በኦሮሞዋ ቡሩኬ፣ በተክለጻድቅ ልጅ በጄሪ እጅ ወደቀ። ከአዲስ አበባ ወደ አሜሪካ የመጣችው መዓዛ መሀመድ ሮሀ ብላ ከች አለች። እስከአሁንም አለች። ኡጋንዳ፣ ሩዋንዳ፣ አማሪካና አውሮጳ የሚኖር ዐማራን ታሳቢ አድርገው ሁላቸውም ዐማራውን ያወዛግቡት ጀመር። በዚህ ሁሉ መፍረስ መሠራት ላይ ገንዘብ ከምታወጡ፣ ለሳታላይት መቶ ሺ ዶላሮችን ከምታፈስሱ ፕላትፎርም ላክፈትላችሁና በነፃ አየር ሰዓት ወስዳችሁ አገልግሉ በማለት የመረጃ ቲቪ ያመጣውን ዕድል መጠቀምን ችላ አሉ። ምክንያቱም ሕዝቡን እንዴት አድርገው የሳታላይት ወጪ ኪራይ ብለው ይጋጡት? ተተራመሱ። ኢኤም ኤስ ለሁለት ተከፈለ። ሲሳይ አጌናም በመጨረሻ በዐማራ ገንዘብ ቤተሰቡን ሲመራ ከርሞ አቢይ አሕመድ የተሻለ ሲከፍለው በልፅጎ አዲስ አበባ ገብቶ አረፈው።አመድ አፋሹም ዐማራ በመጨረሻ አጥንት የሚሰብር ስድብ በሚሰድበው ሲሳይ አጌና ይሰደብ ጀመር። ይዋረድ ጀመር።

"…የጎንደር እስኳዶቹ በሙሉ ወደ ኡጋንዳ ነው የሸሹት። ኡጋንዳ ሸሽተው የከፈቱት ሚዲያዎችን ነው። የወልቃይት ሰሊጥ ሽያጭ እየተሰፈረላቸው ነው የተቀመጡት። አሁን ሁሉም ፀረ ጎንደር፣ ፀረ ዐማራ መሆናቸው ታውቆ ያ የተለመደ የዐማራ ገንዘብ ቀጥ ብሎ ደርቆባቸው የሚሆኑት ጠፍቷቸዋል። 360 ዎች በኢሳት መንገድ ሄደው ዓለም ላይ ያለውን ዐማራ ኪሱን ሊያጥቡት ቢፈልጉም እኔ ደንቃራ ሆኜ አላስበላ አልኳቸው። አውሮጳ የያዙት መርሀ ግብር በሙሉ ታጠፈ፣ ተሰረዘም። በአሜሪካ፣ በካናዳ የተሞከረው የገቢ ማሰባሰቢያም ነጠፈ። የግምባሩም ዶላር አለቀ። የባልደራስም አለቀ። አሁን ጎንደሬዎችንና ሸዋዎችን ብናገኝ ብለው በፓስተር ምስጋናው አንዷለም በኩል ጣና ብለው ቢመጡም እምቦጭ ውጧቸው ቀሩ። ከዐማራ ምንም ነገር ቤሳ ቤስቲን ዱዲ ጢና ሲያጡ፣ እንደማያገኙም ሲያውቁ በግልጽ "ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል" እንደሚባለው ይኸው መሳደብ ጀመሩ። ማስፈራራት፣ መዛት ሁላ ጀመሩ። ወዳጄ ወፍ የለም።

አሁን ምን ይደረግ…?

"…እነዚህን ፀረ ዐማራ መሳይ ሚዲያዎች በራሳቸው ጊዜ ፈጥጠው በመገለጣቸው መዝግቦ መያዝ። የሚዲያ ዋናው አንቀሳቃሽ ገንዘብ ነውና ገንዘቡ ደግሞ የሚወጣው ከዐማራ ኪስ ነውና የሚወጣው እሱን አድርቆ ገድቦ መያዝ። እነ ሀብታሙ አያሌው ምንአልባትም ሊያደርጉ የሚችሉት ከዚህ በፊት በሰላሙ ጊዜ ቀድተው የያዙትን ሪከርድ ለሕዝብ ይፋ በማድረግ በፋኖ በኩል መተማመን እንዳይኖር ማድረግ ነው። ከዚህ የዘለለ ምንም ሊያደርጉ አይችሉም። እንዲያውም የአሁኑን የአበበ በለውን እና የሀብታሙ አያሌውን በግልፅ በሪከርድ ማስፈራራታቸውን ሳይ እስከ አሁንም ድረስ ለመንግሥት የድምጽ ቅጂ መረጃ የሚሰጡት እነሀብታሙ አያሌውና አበበ በለው ናቸው ወደሚል መደምደሚያ ያደርሰናል። በፍቅረ ነዋይ የታወሩ ስለሆነ ኦሮሙማው ገንዘብ ከበጠሰላቸው ችግር የለባቸውም ብንል አንሳሳትም። ስለ ፋኖ በእጃችን አለን የሚሉትን መረጃ ሁሉ ይለቁለታል። ያልጠረጠረ ተመነጠረ። ጠርጥር አይጠፋምና ከገንፎ ውስጥ ስንጥር።

ሀ፦ ፋኖዎች፦

"…ከእነ አበበ በለው፣ ከሀብታሙ አያሌው ጋር ስታወሩበት የነበረውን ስልካችሁን አሁኑኑ ቀይሩ።

"…ከዚህ ቀደም ሪከርድ ተደርጋችሁ የእነ ዋን ዐማራ፣ የእነ አመሀ ሙላው፣ የእነ ሮቤል፣ የእነ አኪላና ዘርሽ እስረኛ የነበራችሁ በሙሉ እንዳትሸማቀቁ። እንዳታፍሩ። ከእስራታችሁ ፈትናችኋል፣ ነፃም አውጥተናችኋል። እንደ ጎጃሙ ፋኖ ማርሸት ወጊድ ብላችሁ በፅናት ቁሙ።

ሁ፦ የዐማራ ሕዝብ፦

"…ከሀብታሙ አያሌው፣ ከአበበ በለውና ከራሴ ከዘመድኩን በቀለም ቢሆን የፋኖን ትግል የሚበታትን አፍራሽ የድምጽ ቅጂ ቢለቀቅ "ደግ፣ እሰይ፣ እንኳን፣ ደግ አደረጉ ብላችሁ ኩም አድርጉን። አደራ ወሽመጣችንንም፣ ቅስምና ጅስማችንንም ስብርብር አድርጉት። በሰላም፣ በብሶት ጊዜ በምስጢር የተወራን ጉዳይ ፋኖን ለመከፋፈል መጠቀም ነውር መሆኑን አስመስክሩ። ምንም ብትሰሙ ጥፋ ከዚህ ብላችሁ አውጁ። አለቀ። ይህን ስታደርጉ አጀንዳው ሳይወለድ ሞተ ማለት ነው።

በአፒታይዘሯ እንቋጭ…

"…ይሄ የአዝማሪ አኳማሪ እስክስተኛ በዐማራ ችግር የራሱን ችጋር አራጋፊ፣ በስተመጨረሻ ገርፌ፣ ገርፌ ርቃኑን አስቀረሁት። የበግ ለምዱንም ገላልጬ አደገኛ ፀረ ዐማራ ተኩላነቱን አሰጣሁት። ጨርቁን ጥሎ ሊያብድ ነው። አሁን ማድረግ የሚችለው ምንአልባት በቀረው ዶላር ሀብቴንና ደረጀ በላይን አታልሎ አባት አርበኞቹ ላይ የተቃውሞ መግለጫ ማስወጣት ነው። መዝግቡልኝ። የምወደው አርበኛ ደረጀ የሠፈሩ ልጅ ስለሆነ ካላገዘው በቀር መሬት ላይ ታሪክ ተቀይሯል። ጎንደር ወደ አንድነት መምጣቱ የግድ ነው።

"…ሀብታሙም ከእንግዲህ የሚበጠብጠው፣ የሚያምሰው የዐማራ ፋኖ ትግል የለም። ዘመነ ካሤ ከሀብታሙ ወጥመድ አምልጧል። እነ አርበኛ መሣፍንት፣ ምሬ ወዳጆ፣ ደሳለኝ፣ ባዬ ቀናው እነሻለቃ ዝናቡ፣ እነማንቼ ከወጥመዱ ካመለጡ ቆዩ።

"…በሀብታሙ ወጥመድ የተያዘው ኮሎኔል ሙሀባው ወጥመድ ሰብሮ ለመውጣት እየጣረ ነው። ማስረሻ ሰጤ፣ መከታው ማሞ፣ አበበ ጢሞ በወጥመዱ ተይዘው መንቀሳቀስ ያልቻሉ የሀብታሙ ቆቅ ዥግራዎች ናቸው። ኮሎኔል ጌታሁን፣ አሰግድና ውባንተ ተበልተዋል። አሁን ወላ ሃንቲ ወፍ የለም።

"…አይደለም የድምጽ ቅጂ የቪድዮ ቅጂ ልቀቅ። ውርደቱ ለአንተ እንጂ ለፋኖ መሪዎች አይደለም። blackmail በማድረግ እስከዛሬ ብዙዎቹን አፈር ከደቼ አብልታችኋል። ለblackmail ለለblackmailማ እኛስ blackmail ማድረግ ያቅተን ይመስሏችኋልን? ጀምሩት እንጀምረዋለን። blackmail ግን የፋኖን ትግል ቅንጣት አያስቆመውም። አያ አቤ በሀብታሙ እጅ ያለው blackmail ፑቲን እጅ ያለ አቶሚክ ቦንብ አስመሰለው እኮ። በብራኑ ጁላ ድሮን ያልፈረሰ የዐማራ ትግል ነው በሀብታሙ blackmail የሚፈርሰው? ደነዝ። ወቅጅራም አልቅስ…

ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ
ኡበርም ቢሆን ሰርተህ ብላ

"…እያየሁ እጨምራለሁ። ዛሬ ቲክቶክ በጊዜ ስለምገባ እዚያ ላይ ደግሞ በስሱ እናወራለን። እስከዚያው በዚህ አዝግሙ።

•••

ሻሎም…!   ሰላም…!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ሕዳር 17/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②…✍✍✍ …የከሰሩ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ ፀረ ዐማራም ኃይላት ሁሉ አሁን በይፋ መሸነፋቸውን ባያምኑም ነገር ግን ውስጥ ለውስጥ መንደፋደፋቸው አይቀርም። ግን ሁሉም መንገድ ዝግ ነው።

"…በስፋት ሳልተነትነው ለዛሬ የፋኖ የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ መድረስ እና የፋኖ አንድነት በይፋ ሊረጋገጥና ሊታወጅ ከጫፍ መድረሱ ሲታወቅ እየተገላለጡ ስላሉ ጭምብላሞች ጥቂት ልበል። ጆሮና ዓይናችሁን ክፈቱልኝማ።


፩ኛ፦ የእነ እስክስ አበበ በለው ጭምብል መውለቅ…

"…የጎንደር ፋኖ የበላይ ጠባቂ አባት አርበኞች የሆኑት እነ አርበኛ ሻለቃ መሳፍንት ያፈነዱት ፈንጅ ከጎንደር አልፎ አዲስ አበባ በለሆሳስ፣ ኡጋንዳ በጅምላ፣ አሜሪካ በችርቻሮ ጉዳት ማድረሱን እያየን ነው። ስማቸው ያልተጠራ ሁላ ከየጎሬው ወጥተው ኡኡ፣ እየዬ ተቃጠልን እያሉ እየለፈለፉ ነው። በተለይ አዝማሪ አበበ በለው የሌለ እንቅጥቅጥ እስክስታ እየወረደ ነው። ሀብታሙ አያሌውም ምክሬን ሰምቶ ከደርጉ ክንፉ ወዳጄነህ የኮረጃትን የደረቀ ንፍጥ በከንፈሩ ስር ያለ የሚያስለውን የጺም አቆራረጥ አስተካክሎ ቢመጣም በነ ጋሼ ግን የሌለ እያበደ ነው። እነ ሲሳይ ሙሉን የመሰሉ የቦለጢቃ ድኩማን ማይም የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችም ዋይ ዋይ እያሉ ነው። እነ ፓስተር ምስጋናውም አብደዋል። በተለይ ኑሮውን በዐማራ ፋኖ ትግልና በዐማራ ሕዝብ ችግር ላይ የመሠረተው አዝማሪ አበበ በለው ይሄ የፖለቲካው ቅማንቴ የትግሬ ዲቃላ የሆነ ግለሰብ የሌለ ነው የተንጨረጨረው። ያበደው።

"…መረጃ ቲቪን፣ ABC ቲቪን እና ሮሀ ቲቪን እንደ ጉድ እየከሰሱ ነው። የአርበኞቹን ዜና የሠራው የABC ቴሌቭዥን ሆኖ ሳለ እነሱ ከኤቢሲ ላይ ዜናውን ወስደው የዘገቡትን እኔን ጨምሮ ሮሀ ቴሌቭዥንን እንደ ብራቅ፣ እንደ ቁራ እየጮሁበት ነው። በተለይ አበበ በለው ጨርቁን ጥሎ ማበዱ ነው። ዜና መሥራትም ክልክል ሊሆን ነው ማለት ነው። የሚዲያ ሞኖፖሊ ይዘው በሚዲያ ብቻ በብቸኝነት ሊዘውሩት የነበረው የዐማራ ትግል አሁን ከጊዜ ጊዜ ራሳቸውን እያረሙ የሚሄዱ የዐማራ ሚዲያዎች መጥተው እነ አበበ በለውን ጦም ሊያሳድሩ ነው። የአፍራሳ የልጅ ልጅ የሚመራው የዐማራ ትግል አሁን የለም። ዐማራ በገዛ ልጆቹ ነው መመራት ያለበት። በዐማራ ስም የዐማራን ኪስ ማጠብ አይቻልም። ካካ ነው። እፉ ነው።

"…እነ ጋሽ መሳፍንት በነፃ ደማቸውን የሚያፈሱ ታጋዮች ናቸው። ሀብታሙ አያሌው ታዝሎ፣ አበበ በለው ከደርጉ ኪነት ጋር ተንዘላዝሎ በነበረ ጊዜ ነው ትግል የጀመሩት። 200 ሺ ዶላር ለኢትዮ 360 የተሰጠው እኮ በቅርቡ ነው። ስድሳ ምናምን ሺ ዶላርም ለ360 ከፋኖ ካዝና ተዝቆ የተሰጠው እኮ በቅርቡ ነው። ሀብታሙ 7 ሺ ዶላር በወር የሚበላው በዐማራ ደም እኮ ነው። ሦስት ሰዓት ደስኩሮ ከዶክተሮች፣ ከፕሮፌሰሮች በላይ ዶላር የሚግጠው በዐማራ ደም እኮ ነው። እነ ጋሽ መሳፍንት ከዐማራ ፋኖ ትግል ያተረፉት ልጆቻቸውን መገበር ነው። አሱ ልጆቹን በዐማራ ደም እያሰደገ፣ እነ ጋሽ መሳፍንትን ሊያዋርድ አይገባም። ወቀሳ፣ አስተያየት መስጠት፣ ትችት ይፈቀዳል። አሳያችኋለሁ፣ ትግሉን አፈርደቼ አበላዋለሁ ማለት ግን ድፍረት ነው። በዐማራ ዳያስጶራ የተለመነ ዶላር ሕይወትን እየገፉ የዐማራን ትግል በብላክሜይል አፈራርሳለሁ ማለት ድድብና ነው።

"…የትናንቱን ምሽት የአበበ በለውን እንጭርጭር ፕሮግራም እያየሁ ነበር። አበበ ይህን ፕሮግራም ሊሠራ እንደነበርም ቀድሜም ዐውቅ ነበር። እሱ ሰሞኑን የተለያዩ ሰዎች ጋር ስልክ በመደወል ጆሮው ሊደፈን ነው። የሚገርመው እሱ የሚደውልላቸው ሰዎች በሙሉ ደግሞ አንዳንዶቹ ቀድተውት ሁላ ነው የሚልኩልኝ። በተለይ የዐማራ ማኅበራቱን ጨቅጭቆ ሊገድላቸው ነው። "ዘመድኩን ከትግሉ እንዲወጣ እናድርግ፣ መግለጫ እናውጣ፣ አግዙኝ እንጂ እያለ ነው የሚወተውታቸው። መሬት ላይ ያሉትም ፋኖዎች እንዲሁ ነው ቁምስቅላቸውን እያወጣ የሚገኘው። አበበ በለው እንደ ወንድ ብቻውን አይገጥምም። አበበ አጃቢ ይፈልጋል። ፋኖዎች መግለጫ አውጡልኝ። የዐማራ ማኅበራት መግለጫ አውጡልኝ፣ የመረጃ ቲቪን ሰብስክራይበሮች አንሰብስክራይብ አድርጉ፣ የመረጃ ቲቪ ባለቤቶች ሆይ ዘመድኩንን ከመረጃ ቲቪ ከነጭ ነጯን አውርዱልኝ፣ የዘመድኩን ተከታዮች ዘመድኩንን በቲክቶክ አትከትለት። በቲክቶክ አትመልከቱት። አሁን አሁን ደግሞ ቲክቶከሮች ሆይ እባካችሁ አግዙኝ፣  ዘመድኩን ላይ ዘመቻ ክፈቱልኝ እያለ ነው። አላወቀኝም ይሄ እስክስ። አንዴ ከነክስኩ ሳላደማ እንደማልለቅ አላወቀኝም። እንኳን ለቲክቶከር ለሞርታር እንደማልደነግጥ የት ያውቃል። በይፋ ክራር ይዘህ እስክስ በልና፣ ያለ ቦታዬ ነው የገባሁት በልና፣ ሁለተኛ አይለመደኝም በልና ያነዜ እተውሃለሁ። የአንተን ጠብ 3ኛ ወገን ገብቶ እንዲፋለምልህ አትፈልግ። ራስህን ችለህ ግጠመኝ። ሕዝቡ ይዳኘን።

"…ጋሽ አቤ በጣም በጣም ደደብ ስለሆነ ነው እንጂ እኔ ከዐማራ ትግል እኔን የማስወጫ መንገዱን፣ መፍትሄውን ጭምር ነግሬው እንኳን አይገባውም። እኔ ዘመዴን ከዐማራ ትግል ለማስወጣት ወንድ መሆንን ይጠይቃል። ሱሪ መታጠቅ፣ ማንበብ፣ መጻፍ፣ ሃይማኖት ጭምር ያስፈልጋል። እኔ ዘመዴ የምደውልለት ፋኖ የለም፣ ሲደውሉልልኝ ግን አነሳለሁ። እናንተ በርትታችሁ ለፋኖ መሪዎች ዘመድኩንን አታግኙ ብላችሁ ንገሩአቸው፣ አሳስቧቸው፣ አስጠንቅቋቸው መፍትሄው እሱ ነው እያልኩ ስንቴ ነግሬው አይገባውም። የመረጃ ቲቪ ሰዎች አቶ ግርማ ካሳን ጨምሮ የቀድሞ ባለቤቶቹን፣ ኤልያስ ክፍሌን ጨምሮ በመስደብ፣ በማዋረድ፣ በማንጓጠጥ፣ በማጥፋት እኔን ማውረድ እንደማይቻል እየነገርኩት አይገባውም ደደብ ነው። አበበ እልም ያለ ባለጌ ሰው ነው። ይሄንኑ ነው በሠራው ቪዲዮ ሊያቀሳስር የሞከረው። አበበ የሚለው ቢያጣ ሌላው በጣም አስገራሚ ነገር ተናገረ። መረጃ ቲቪ ከአረመኔው የ ብልፅግናው መንግሥት ገንዘብ ወስዷል ዓይነት ክስ አቀረበ። አሁን ሰብስክራይበሮቹ ስለቀነሱ ከየት አምጥተው ይከፍላሉ ሁላ እያለ ነበር? ባለፈው ለመረጃ ቴቪ ባዘጋጃችሁት ፕሮግራም ከቀነሰው በላይ አዳዲስ አባል አግኝተናል። እኔ ዘመዴ አስተባብሬ የማይሳካ ነገር እንደሌለ እኮ ያውቀዋል። የመረጃ ቲቪ ሰዎች የአበበ በለውን እከክ ያራገፉ፣ የመሥሪያ ቢሮ ከፍተው የሰጡት ቢሆንም ይሄ በልቶ ካጅ፣ የበላበትን ወጪት ሰባሪ ነውረኛ ሰው ዛሬ በአደባባይ ይሰድባቸዋል።

"…አበበ በዚህ ሐሜቱ ምክንያት ብቻ እንኳን እኔ የማውቃቸው የታዘቡት ብዙ የሸዋ ሰዎች አሉ። ሁሉንም የመረጃ ቲቪ ሰዎች የሚያውቁ እና ሁሉም ገንዘብ ከበቂ በላይ ያላቸው፣ ለተለያዩ ጉዳይ አምጡ ሲባሉ የሚሰጡ እንደሆን እንኳን ለእራሳቸው ቲቪ ገንዘብ ቸግሯቸው ከመንግሥት ሊወስዱ ለራሱ ለአበበ የሚተርፉ ስብስቦች ናቸው። ሲቀደድ ሰው ይታዘበኛል እንኳ አይልም። አቤ የመረጃ ቲቪ ሰዎች አይመጥኑህም። ከእግራቸው ጫማ ስር እንኳ ቦታ የለህም። እነሱ አንተ ስትለፈልፍ ንቀው ትተውሃል። የምትናገረው ግን ወንጀል ነው፣ ስም ማጥፋት ነው። አንተ የምትደውልላቸው ሰዎች እንዴት እንደሚታዘቡህ ብታውቅ መደበቂያ ታጣ ነበር። ዛሬ ሃይማኖታቸውን ጠቅሶ ለማሸማቀቅ የሚሞክረው ያኔ ያኔ መረጃ ቲቪ ላይ በነበርክ ጊዜ አታውቀውም ነበርን? በየሆቴሉ እንደ ውሻ እየተከተልክ ሆድህን ስትሞላ ያኔ አታውቃቸውም ነበርን? ደግሞስ ባለፈው ዘመድኩንን እንዳትሰሙት አድርጌአለሁ። በድል ተወጥቻለሁ በዘመድኩን ጉዳይ አልመለሰበትም ብለህ የደሰኮርከውን ረስተህ ነው እንዴ አሁንም መጥተህ ዘመድኩንን አትስሙት እያልክ የምትንጨረጨረው? አበበ በለው የተቋም ፀር ነው።👇②

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አፒታይዘር… appetizer

"…ይሄ የአዝማሪ አኳማሪ እስክስተኛ በዐማራ ችግር የራሱን ችጋር አራጋፊ፣ በስተመጨረሻ ገርፌ፣ ገርፌ ርቃኑን አስቀረሁት። የበግ ለምዱንም ገላልጬ አደገኛ ፀረ ዐማራ ተኩላነቱን አሰጣሁት። ጨርቁን ጥሎ ሊያብድ ነው። አሁን ማድረግ የሚችለው ምንአልባት በቀረው ዶላር ሀብቴንና ደረጀ በላይን አታልሎ አባት አርበኞቹ ላይ የተቃውሞ መግለጫ ማስወጣት ነው። መዝግቡልኝ። የምወደው አርበኛ ደረጀ የሠፈሩ ልጅ ስለሆነ ካላገዘው በቀር መሬት ላይ ታሪክ ተቀይሯል። ጎንደር ወደ አንድነት መምጣቱ የግድ ነው።

"…ሀብታሙም ከእንግዲህ የሚበጠብጠው፣ የሚያምሰው የዐማራ ፋኖ ትግል የለም። ዘመነ ካሤ ከሀብታሙ ወጥመድ አምልጧል። እነ አርበኛ መሣፍንት፣ ምሬ ወዳጆ፣ ደሳለኝ፣ ባዬ ቀናው እነሻለቃ ዝናቡ፣ እነማንቼ ከወጥመዱ ካመለጡ ቆዩ።

"…በሀብታሙ ወጥመድ የተያዘው ኮሎኔል ሙሀባው ወጥመድ ሰብሮ ለመውጣት እየጣረ ነው። ማስረሻ ሰጤ፣ መከታው ማሞ፣ አበበ ጢሞ በወጥመዱ ተይዘው መንቀሳቀስ ያልቻሉ የሀብታሙ ቆቅ ዥግራዎች ናቸው። ኮሎኔል ጌታሁን፣ አሰግድና ውባንተ ተበልተዋል። አሁን ወላ ሃንቲ ወፍ የለም።

"…አይደለም የድምጽ ቅጂ የቪድዮ ቅጂ ልቀቅ። ውርደቱ ለአንተ እንጂ ለፋኖ መሪዎች አይደለም። blackmail በማድረግ እስከዛሬ ብዙዎቹን አፈር ከደቼ አብልታችኋል። ለblackmail ለለblackmailማ እኛስ blackmail ማድረግ ያቅተን ይመስሏችኋልን? ጀምሩት እንጀምረዋለን። blackmail ግን የፋኖን ትግል ቅንጣት አያስቆመውም። አያ አቤ በሀብታሙ እጅ ያለው blackmail ፑቲን እጅ ያለ አቶሚክ ቦንብ አስመሰለው እኮ። በብራኑ ጁላ ድሮን ያልፈረሰ የዐማራ ትግል ነው በሀብታሙ blackmail የሚፈርሰው? ደነዝ። ወቅጅራም አልቅስ…

ሌባ ሁላ ሌባ ሁላ
ኡበርም ቢሆን ሰርተህ ብላ

• መጣሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬ ዕለተ ማክሰኞ ነው። በቤታችን ደግሞ ከምስጋና በኋላ መቅብ የሚጀምር የጦማር ቡፌ አለ። ያውም በጉጉት፣ በናፍቆት የሚጠበቅ። መልካም… ይሄ በናፍቆት የሚጠበቀው ከምስጋና ቀጥሎ የሚቀርበው የእኔ የዘመዴ ቤት የጦማር ቡፌ ምን ይባላል?

• ከምስጋናችን ቀጥሎ በእኔ በዘመዴ ቤት የምትጠብቁት ምንድነው? ፊደሉን ሳይቀር ሳትስቱ አስተካክላችሁ ጻፉልኝ አስቲ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ነገሩ ተገለበጠ።” አስ 9፥1

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 1:30 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• የዛሬው ልዩ ነው።

• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/ek9N_moT0Tk
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• Mereja TV: https://mereja.tv
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም…!  ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ደርጉ ክንፉ፣ ቅንጁቱ ክንፉ፣ ግንቦት 7ቱ ክንፉ፣ አርበኞች ግንቦት 7ቱ ክንፉ፣ ኢዜማው ክንፉ፣ ከኦሮሙማው በቀለ ገርባ ጋር ሲማግጥ የከረመው ክንፉ፣ በመጨረሻ የጎንደር ስኳድ የወሎ ተወካይ የእስክንድር ደቀ መዝሙር ነኝ ብሎ ፍጥጥ ብሎ መጣ። 😂😂

"…ዘመነ ካሤን፣ ምሬ ወዳጆን፣ ጋሽ አሰግድን፣ ባዬና ሳሚን፣ እነ አስረስ ማሬን ሲሞልጭ፣ ማይሙን መከታውን፣ ኮሎኔል ሙሃቤንና ሀብቴ ወልዴን ሲያወድስ ይውል ያድር ጀመረለኝ።

"…እሱ ደርግ ሆኖ አገዛዙ ያስረሸናቸውን ሰዎች ትናንት ስኳዶች ሲዘክሩ ሳይ ፈጣጣነታቸው ነው የገረመኝ። ክንፉ የሸዋ ሰዎችን ኪስ ለማጠብ፣ ሸዋን በእስክንድር በኩል እጅ እግሩን አስሮ ዳግም ሊገድላቸው በሸዋዎች ላይ ሲቆምር ዝም ብሎ ማየት ኃጢአትም፣ ወንጀልም ነው።

"…የዐማራ ፋኖ ትግል ኮተታም ሓሳቦችን እያራገፈ፣ ደርግና ፌክ ኢትዮጵያኒስቶችን፣ ግንቦቴዎችንም እየሞገተ ጥጋቸውን እያስያዘ ወደፊት መቀጠል አማራጭ የሌለው ምርጫው ነው።

• እስክንድር ከእነደነዚህ ዓይነቶቹ ጋር ለምን ተጣበቀ ብለን ስንጠይቅ መልሱን በቀላሉ ለማግኘት እንቸገራለን። እስክንድር ከአምሳሉ አስናቀ ውጪ ገንዘብ ያዥ የማይመድበው እንኳ እሺ ገቢው የቤተሰብ ስለሆነ ነው እንበል። እስክንድር ከደርጉ ክንፉ ጋር ምን አስቦ ነው አንሶላ የሚጋፈፈው?

• ተመልሼ እመጣለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬም የመረጃ ቴሌቭዥን ሳምንታዊው የነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ሞቅና ደመቅ ካሉ መርሀ ግብሮቹ ጋር የሚጠብቃችሁ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እገደዳለሁ። በኋላ አላየንም፣ አልሰማንም እንዳትሉ…

"…ይልቅ ትናንት በተቀበል መርሀ ግብራችን ላይ የጀመርኩላችሁን የደርጉን አክሮባቲስት ቅንጅት፣ ከዚያ ግንቦቴ፣ ከዚያ ኢዜማ አሁን ምን እንደሆነ ሳልነግራችሁ ነበር ሰዓት የገደበን እና የጣና ቴቪ ዶፍቶሮችን የዙም ስብሰባ ለመስማት ስንል የተለያየነው። ስብሰባውም እንደጠበቅነው አልሆነም። ተበተኑ። እኔም ደክሞኝ ተኛሁ።

• አሁን ቶሎ ቶሎ መልሱልኝና የዚህን አክሮባቲስት ሶዬ መጨረሻ ብነግራችሁስ? ምን ይመስላችኋል? በነገራችን ላይ ሰውዬው ተጽዕና ፈጣሪ ሆኖ አይደለም። ተናግሮ ሚስቱን ማሳመን እንኳ የማይችል ምስኪን ነው። ነገር ግን የዐማራ ትግል እንዴት ባሉ ሰዎች ሊጠለፍ እንደነበር ለማሳየት ስለፈለግኩ ነው ይሄን ያመጣሁት። ሶዬው ደግሞ በዘመዴ ስሜ ተጠራ ብሎ የባሳ ተኮፍሶ እንዳይፈነዳ ሊመከርም ይገባዋል። ፎር ኤግዛምፕል እንዲል ሱሬ ለኤግዛምፕልነት እንዳመጣሁት ይታወቅ።

• ደርጉ ተገልብጦ ምን ቢሆን ጥሩ ነው? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ልመክራቸው ነኝ…!

"…ሆስቱ ሳሚ ነው። ሳሙኤል አበበ። የልብስ አራዳ ነገር ነው። ሰው ፀጉርን አፈርዞ እንዴት እርጥብ መቶ ኪሎ ፋራ መስሎ ይገለጣል? በእውነት ነውር ነው።

"…ከምር የክፍለ ሀገር ልጅ መሆን አንዳንዴ መታደል ነው። የዋሕ ናቸው። ችግሩ እንደኔ ዓይነቱን ቅጠል እና ፍየል እየበላ ያደገ የሐረር ልጅ፣ በዚያ ላይ ከአዋሽ ማዶ ተወልዶ አዲስ አበባ ዳጃች ውቤ፣ ማርገጃ ያደገ ልጅ፣ ውኃ ጠብሶ እየበላ የኖረ ልጅ ፊት አራዳ አራዳ ልጫወት ሲሉ ብቻ ነው የሚበሰጨኝ።

"…ሳሚ የጋሻው መርሻ ፍሬንድ ነው። አየህ ስኳድ ገዢው ባርቲ ውስጥ አገኘሁ ተሻገርና መላኩ አለበል ሆኖ ቦታ ይዟል። በዐማራ ድርጅት በአብን ውስጥ ጋሻው መርሻ፣ መልካሙ ሹምዬና፣ ጣሂር አሕመድ ሆኖ ቦታ ይዟል። አሁን ደግሞ ፋኖ ካሸነፈ ብሎ ፋፍዴንን ጎንደር፣ ሸዋን በእስክንድር አንቆ ይዞ ነበር። አይ እስኳድ። አበበ በለው፣ የዐማራ ማኅበራት አብዛኛዎቹ የስኳድ ተዘዋሪ ናቸው። በዝርዝር እመጣበታለሁ።

"…ለማንኛውም ሸዋ ነው ገንዘብ ያለው ብላችሁ ሸዋ ላይ ያፈሰሳችሁት ጊዜም ቀለጠባችሁ። ስብሰባ እንዲህ አይመራም። ታጋሽ መሆን ነው ያለባችሁ። ሁሉን ሰው አባራችሁ ብቻችሁን ብታለቅሱ ምን ትጠቀማላችሁ? አበበ በለው ማስታወቂያችንን ነገረ ብለህ ትፈነድቅ ሳሚዬ? 😂😂 አቤ ዋናው ስኳድ አይደል እንዴ? ባያስተላልፍላችሁ ነበር የሚገርመኝ።

"…ደግነቱ እኔ ከአመራራቹ መካከል አንዱ ስለሆንኩ ልታስወጡኝ አትችሉም። ቀሽሞች ናችሁ። ሰልጠን በሉ። የመረጃ ብክነት አትፍጠሩ። እኔ እንድበጠብጣችሁ ተመቻችታችሁ አትገኙ። እየመከርኳችሁ ነው። አሁን ያ ልጅ ምስጋናው ጴንጤ ስለሆነ ለምንድነው ፋኖዎችን መስቀል አታድርጉ የሚለው ብሎ ስለጠየቀ ምጣት ነበረበት?

• በል የአውሮጳው ወዳጄ መቅዳትህን ቀጥል። እኔ ደከመኝ ልተኛ ነው። ደኅና እደሩልኝ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጀምረዋል…

"…22 ሰው ገብቷል። እኔም በአሜሪካው ስልኬ ገብቻለሁ። እናንተም ግቡ። ፓስተር ምስጋናው ከገባም ጥያቄ አለን ብላችሁ ጠይቁት። የእነ አርበኛ ፋኖ ባዬን 60 ሺ ዶላርም የት እንዳደረሱት ጠይቁ። አትፍሩአቸው።

"…እንደባለፈው ጠጁን የጠመቅኩ እኔ ለምን ብሩ የት ሄደ ትላላችሁ የሚሉ ስኳድ እናቶች ካሉም በትእግስት ጠይቋቸው። እኔ ሥራዬ መቅዳት። ነገ እንዳላግጥባቸው እንቅልፌን ሰውቼ ይኸው ተጎልቻለሁ።

https://us06web.zoom.us/j/82361937639?pwd=kgvJIAzbxawAIPhPt1NldvgdIgARsW.1&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1BuKIsCCv0mRPf8dYwAFLiHaIl6dJqKu74Q86sNrMru4UxUuEdeod-15U_aem_e9ve8YQehCVDurOm7Pi92w#success

• ደኅና እደሩልኝ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 9

"…ዛሬ የኢትዮ 360ው እነ ሀብታሙ አያሌው እና የጎንደር ስኳዱ እነ ጥላሁን ጽጌ እና ሌሎችም የጣና ቲቪ ሰዎች ከዚህ ደርግ 60ዎቹን ከረሸነ አገዛዝ አገልጋይ ጋር አብረው እየሠሩ ስለ 60ዎቹ መረሸን ያንገበግባል እያሉ ሲያላግጡ ነው የዋሉት።

"…ይሄ ደርግ የሆነ ሰውዬ ኋላ ላይ ቅንጅት ከዚያ ግንቦት ሰባት ሲመጣ ደግሞ የፊት ወንበር ተሰላፊ ከች አላለም? አቤት የደርግ ክፋቱ። ታላላቆቻችን በቀይ ሽብር በልቶ፣ በ97 በወያኔ ታናናሾቻችን አስበልቶ፣ አሁንም አይጠረቃም ከች አለላችሁ ደርጉ ክንፉ።

"…መች በግንቦት ሰባት ያበቃል…? ልመጣላችሁ ነኝ። አሁን ደግሞ እኮ ሌላ ሆኖ መጥቷል። 😂😂😂

• ምን ሆነ ደግሞ አትሉኝም…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል 7

"…ጥያቄ ነው። ይሄ በሙላት አድኖና በወንዴ አፍንጮ መካከል ያለው በሰማያዊ ክብ ውስጥ ያስቀመጥኩት ከሌሊቱ 7:15 የመሰለው ሶዬ ማን እንደሆነ ብነግራችሁስ? ጉድ እኮ ነው እናንተ።

• 30 ሰው ዘመዴ ንገረነ ካለ እነግራችኋለሁ። ፍጠኑ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል ~ 5

"…ከዚህ ከሊዮናል ሜሲ ቃለ መጠይቅ በኋላ እመለሳለሁ። ፈገግ በሉ…

~ ቀልድ ነው። ደግሞ መሴም ነፍጠኛ ሆነ ብለህ የአርጀንቲናን ባንዲራ አቃጥል፣ ዳውንዳውን አርጀንቲና በል አሉህ። ጉማ ሰቀታ አንተ እኮ አታፍርም አባዬ… ቀልድ ነው አልኩህ።

~ አበበ በለውም ሰበር ዜና እንዳትሠራበት። AI ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ።” ፊል 3፥2 “…ውሻዎችና አስማተኞች ሴሰኛዎችም ነፍሰ ገዳዮችም ጣዖትንም የሚያመልኩት ውሸትንም የሚወዱና የሚያደርጉ ሁሉ በውጭ አሉ።” ራእ 22፥15

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

በቲክቶክ መንደራችን ልመጣ ነኝ…!

"…ከቲክቶክ ካምፓኒ ባገኘሁት ምክረ ሀሳብ መሠረት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ቲክቶክ መግባት ካለብኝ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት12 ጀምሮ የምገባ መሆኔን እገልጥላችኋለሁ።

"…ሌላው ቲክቶክ ገብቼ ጸሎቱን በመጀመሪያዎቹ አምስት ደቂቃዎች ውስጥ እንዳደርግም ተመክሬአለሁ። ከዚያ በኋላ በቀጥታ ወደ መርሀ ግብሬ። አለቀ።

"…በመጨረሻም የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ እያነበባችሁ ወደ ቲክቶክ መንደሬ በታክሲም፣ በቶቢሲም፣ በሼሼንቶም፣ በጋሪም፣ በእግርም ብቻ በፈለጋችሁት የመጓጓዣ ዘዴ በሮጲላም ቢሆን ሄዳችሁ በዚያ እንገናኝ። ነጭ ነጯን መስማት የሚፈልግ ከቤቴ ይምጣ…

በላሌዴንጣ… አዲጭ…

• ወደ መንደሬ የመግቢያ ካርዱ ይኸው
👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③ ✍✍✍ …የጎንደሩ እነ አያሌው መንበር አስራት ቲቪን፣ የጎንደሩ እነ ሙሉቀን ተስፋው አብኔትን፣  እንዳፈረሱት ሁሉ የጎንደሩ አበበ በለው ደግሞ መረጃ ቲቪን ለማፍረስ ይፍጨረጨራል። መቼም ልብ አይሞት? እሱ አብሯቸው የሚሠራው እነ ፓስተር ምስጋናው አንዱዓለም እኮ እንኳን ሚዲያ ዙም መምራት እንደማይችሉ አሳዩን። ሰው ምን ያህል እንዳሰለቸ ብታውቁ ጥሩ ነው። አበበ በለው የሬስቶራንት ባለቤቶች፣ የሬስቶራንት አስተናጋጆች የሚደውሉልኝ ስለሰለቸሃቸው እኮ ነው። በቃ ከበላ ከጠጣ ብር ይክፈለን፣ መተደዳሪያችን ቲፕ መሆኑን እያወቀ ጭራሽ እኛ አስተናጋጆች እንድንከፍልለት ሁላ ይፈልጋል። በጣም ሰገጤ እልም ያለ ገጀራ ፋራ ነው። የዐማራ ማኅበራት ሰዎች ደውለው ለእኔ ስለአንተ ደደብነት የሚነግሩኝ ስለሚበሳጩብህ ነው። የጣና ቲቪው አመራሮች ሚስጥራችሁን አውጥተው የሚነግረኝ ተንኮላችሁ ቢያንገሸግሻቸው ነው። የዋ አባላት የሚደውሉልኝ አንተን ቢታዘቡህ ነው። እያንዳንዱ እንቅስቃሴህ ውስጥ አለሁ። የዲሲ ሰው አምርሮ ተበሳጭቶብሃል። ሰው ጠፍቶ ነው ወይ የአዲስ ድምጽም፣ የዋ’ም መሪ የሆንከው? ሰው እየታዘብህ ነው። ቁማር ቤት እየሠራህ እና ታክሲ ሹፌር ሁነህ ቴስላ እና የሚሊየን ዶላር ቤት መግዛትህን የዋ አባላት ናቸው ግራ ቢገባቸው በትዝብት የነገሩኝ። ብዓዴን እንደሆንክ እና ባህር ዳር ቤት እንደሰጡህ የነገረኝ ጓደኛህ ወንደሰን ተክሉ ነው። በቪዲዮም አለ።

"…ማይይም ስለሆንክ እንጂ አንተ የምትለጣጥፈውን ቪድዮ ያሳየሁት የኦሮሞ ፔጆች ላይ ነው ያገኙሁትን ነው። ትናንት ያጫወትከው ቪዲዮ የኦሮሞ ገጾች ላይ አለ ከፈለክ ሊንኩን እልክልሃለሁ። አንተ የፋኖ ሚስቶች ደወሉልኝ የምትለው ሰርካለምን እንደሆነ 100% አፌን ሞልቼ እናገራለሁ። ሠርካለም ፋሲል ባሌን ፋኖ ጋዜጠኛ እስክንድርን አድኑልኝ ብላ እንደጠየቀችው እሷ ደግሞ ስትጠየቅ እራሷ መጥታ ምላሽ ትስጥ። ዘመድኩን ፀረ ጎንደር ነው ብለው ያን ሁሉ ፕሮፖጋንዳ ሰርታችሁ ስለከሰራችሁ እንደበሸቃችሁ ዐውቃለሁ። ጧ በል። ከዚያ ሁሉ ፕሮፖጋንዳ በኋላ የቀበሮ ሜዳ ተፈናቃዮች እኔ ጋር መደወላቸው፣ እነ ጋሽ መሳፍንት እና ሌሎች ፋኖዎችም እኔ ጋር መደወላቸው፣ ያች ቧሏ የተሰዋበት የጎንደሯ የፋኖ ሚስት ከነ ልጆቿ ዘመዴ እርዳኝ ብላ እኔ ጋር የደወለችው እኮ እኔ እንደ አንተ ፀረ ጎንደር የእናት ጡት ነካሽ እንዳልሆንኩ ስለምታውቅ ነው። እርምህን አውጣ። እንደ ደርጉ ክንፉ ወዳጄ የደርግ ሕዝብ ለሕዝብ እስክስተኛ ስለሆንክ በሰው ተቋም ማዘዝ፣ አምባገንን መሆን፣ መሆን ትፈልጋለህ። አንተ ዶላር አፍሳለሁ ብለህ መረጃ ቲቪን ለቅቀህ ስትወጣ እነ ሙሉጌታ አንበርብር የመረጃ ቴቪን ፕራይም ታይም ወስደው እምብርትህ ላይ ቆሙ። ተቃጠል። እናም አሁን አንተ በቁምህ የሞትክ ፀረ ዐማራ የሆንክ፣ የዐቢይ አሕመድ አሽከር ስለሆንክ በጊዜ ዞር ብትል ለጤናህም መልካም ነው። አንድ የምነግርህ ነገር ግን ሀብታሙ አያሌው አያዋጣህም። ውባንተን አቃጥሎ የገደለው ሀብታሙ አንተንም አብሮ እያዋረደ ታሪክህን በቆሻ ብዕር ይደመድምልሃል። ቲስላምዬ ስማኝ። አንድ በሉልኝ…

"…ዜና ዜና ነው። ዜና ሲገኝ ደግሞ ዜናውን መርጠው የሚያቀርቡት የፓርቲ ሚዲያዎች ናቸው። ጋዜጠኞች ደግሞ ወገናዊነት ቢያሳዩ እንኳ ዜናውን በስሱ መሥራት ግዴታቸውም ነው። ዜናውን የትግሬ እና የኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ የብልፅግናም ጋዜጠኞች ባይሠሩት እንኳ እሺ በዐማራ ስም ምለው እየተገዘቱ፣ ከዐማራው ሕዝብ ላይ ገንዘብ እየሰበሰቡ፣ እየቀፈሉ ኑሮአቸውን በዐማራ ደም እየገፉ፣ የዐማራ ችግር ቸርችረው እየሸጡ የኑሮአቸው ቋሚ መተዳደሪያ ያደረጉ የዐማራ ሚዲያ ነን ባዮች ዝምታ ግን ገራሚም አስደንጋጭም ሆኖ ነው ያገኘሁት። የጎንደር አባቶች በእስክንድር ነጋ ተጭበርብረናል የሚለውን ድምጻቸውን ከማፈን አልፈው አበበ በለውና ሀብታሙ አያሌው እነዚህን ሰዎች እስከመሳደብና ማስፈራራት ድረስ መድፈራቸውንም ስታይ ትደመማለህ። ለወትሮው በሰበር ዜና ሲያጨናንቁን የነበሩት ሁሉ እኮ ናቸው ድራሽ አባታቸው የጠፋው። ኢትዮ ፎረም እንኳ እሺ አፍቃሬ ወያኔ ነው፣ ወያኔ ደግሞ ጋሽ መሳፍንትን አምርሮ ነው የሚጠላቸው፣ እርሱ አይዘግብ ሌሎቹን ምን በላቸው? ኡጋንዳ ያሉት ኢትዮ ኒውስ፣ ኢትዮ 251 ወዘተ ዝም ጭጭ፣ ምጭጭ ነው ያሉት። ጎንደሬው በለጠ ካሣ፣ ከረንት አፌር ደመቀ ዘውዱንና የባንክ ሌቦቹን የፋፍዴኖችን ዋሽቶ እነሱ የተዘረፈ ባንክ እንዳስመለሱ አድርጎ የዘገበው ሶዬ አሁን የእነ ጋሽ መሳፍንት ቢዘግብ ነበር የሚገርመው።

"…የቀድሞ ኢሳት፣ ግንቦት ሰባቶቹ እነ መሳይ መኮንን፣ እነ ደረጄ ሀብተወልድ እኮ ድራሻቸው ነው የጠፋው። ጣናማ ጣና ነው ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ይዘግበዋል ተብሎም አይጠበቅም።  የሆነው ሆኖ የሁሉም አስመሳይነት በመገለጡ በእጅጉን ነው ደስስ ያለኝ። እነ ጋሽ መሳፍንትን ከመስደብ አልፈው ጭራሽ ሚዲያዎቹን ወደ መስደብ ነው የገቡት። እንዴትና ለምን የእስክንድርን ስም እና ድርጅት የሚያዋርድ መረጃ ትለቃላችሁ ብለው ነው ያበዱት። መረጃው ትክክል ነው አይደለም ብሎ መሞገት የአባት ነው። መረጃውን ያቀረቡትን ሚዲያዎች እነ ABC Tv፣ እነ ሮሀ ሚዲያን እና የእኔውኑ መረጃ ቲቪን ማበሻጥ፣ ማዋረድ ገራሚ ነበር። በተለይ አበበ በለው አቅሉን ነው የሳተው። የጎንደሮች የሽምግልና ዜና በተነገረ ጊዜ ያኔ ቅድሚያ ወጥቶ አርበኛ ደረጀን በሚዲያው አቅርቦ ያጣጣለው አበበ በለው ነበር። እርር፣ ትክን ብሎ ነበር ሲያጣጥል የነበረው። አሁንም አብሮአደጉን ደረጄን ይዞ ሊንገታገት ይችላል። ደረጄን ሊሸውድ ይችላል። በሰፈር ልጅነት፣ በአብሮ አደግነት ሊያታልለው ይችላል። ሀብቴ ወልዴም ወደ ወልቃይት ፋፍድሄኖችና ደመቀ ዘውዱ ጋር ሊሄድ ይችላል። ይሄን የሚያወራው ራሱ የእነ አበበ በለው ቡድን ነው። ነገር ግን የጎንደር ፋኖ አንድ ከመሆን የሚያግደው ነገር የለም። ማርያምን ስልህ። ተመልከቱ የእነ ጋሽ መሳፍንት ቦንብ እኮ አዲስ አበባን ከእስክንድር ነጋ ጋር አሳልፎ የሰጠው የዋቅጅራ ልጅ ኤርሚያስ ለገሰ ጭምር እኮ ከተደበቀበት ጎሬ ነው ወጥቶ አደባባዩን የሞላው። ዋቅጅራ በምን ሞራሉ ነው ጋሽ መሳፍንትን ከሀዲ የሚለው? አስባችሁታል ግን?

"…በቀጣይ የዐማራ ጉዳይ ይዘው ያሉ፣ በዐማራው ገንዘብ የሚተዳደሩ ሚዲያዎችን ወደ መመርመሩ መሄድ ሳያስፈልገኝ አይቀርም። ከኢሳት እንጀምር። ኢሳት ዐማራውን በኢትዮጵያ ስም ሙልጭ ሲያደርግ የኖረ የሚዲያ ድርጅት ነው። በመጨረሻ ዐማራውን ሽጦ ኦሮሙማው ስር ገሌ ገባ። የኢሳት ጋዜጠኞች በዐማራው ደም ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ኖሩ። ቆይቶ ኢሳቶች ለዐራት ተከፈሉ። እነ ሀብታሙ፣ ኤርሚያስ፣ ብሩክ፣ ልዩ፣ ምናላቸው እና ባለቤቱ ጄሪ አንድ ወገን ሆኑ። አንድ ወገን ሆነው ዐማራውን ይግጡት ጀመር። እነ ሲሳይ አጌና፣ ጴጥሮስ፣ ወንድማገኝ፣ ፋሲል የእኔዓለምና ጋሽ ማናቸው ጋሽ ግዛው አንድ ላይ ሆነው ኢኤምኤስ ብለው መጥተው ዐማራውን እየሰደቡም፣ እየሞገቱም ገትገት ብለው ጋጥጋጥ አድርገውት ለመታየት ሞከሩ። በወዲያ በኩል ደግሞ አበበ ገላው ከአንድ ጋዜጠኛ ጓደኛው ጋር ወጣ። አልቆየም ተጣሉና ተለያዩ። ጎንደሬው የታማኝ ወንድም ተቦርነና የኦቦ ዓለሙ ልጅ ርእዮት ደግሞ ተገንጥለው ወጥተው ባልና ሚስቱ ሚድያ ከፈቱ። ደረጀ ሀብተወልድ ለብቻው ዋይ ዋይ ይል ጀመር። በሙሉ አሜባ ሆኑ። ተከፋፈሉ። ዐማራውን ተቀባብለው ስም እየቀየሩ ጎፈንድሚ ከፍተው ያጥቡታል።👇 ③✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…ከዕለተ ሰኞ ማግስት በዕለተ ማክሰኞ ተጀምሮ በዕለተ አርብ ፍጻሜውን የሚያገኘው የእኔ የዘመዴ የዘመዳችሁ የግል ምልከታ የሆነው ተወዳጁና ተናፋቂው ርእሰ አንቀጻችን አሁን ይጀምራል። ተከታተሉት።

"…በመጀመሪያ ሰሞኑን እየሰማን ባለነው ጠፍተው የነበሩት የቅድስት እናታችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ልጆች የነበሩና ኋላ ላይ ሌላ ቅልውጥ አመል አበጅተው በመታየታቸው ስንቆጣቸው ቱግ ብለው አኩርፈው ግርር ብለው ተከታትለው ወጥተው ከስንዱዋ እመቤት ከተዋሕዶ ቤት ሸሽተው እንደሄዱት ሁሉ አሁን ደግሞ በተከታታይ ግርር ብለው እየመጡ ወደ ቀደመ ቤታቸው እየተመለሱ እንደሆነ የሚያሳይ ዜና እያየሁ በመሆኑ እግዚአብሔርን በማመስገን እጀምራለሁ። ያኔ በዚያን ጊዜ እነርሱ በውስጥ ከእኛ ጋር ሆነው፣ እኛኑ መስለው እኛኑ እንዳይበጠብጡን፣ የበግ ለምድ ለብሰው ተኩላ ሆነው እንዳይጎዱን ፊትለፊታቸው ቆሜ በድፍረት ብቻዬን እንደገጠምኳቸው፣ እንደሞገትኳቸው፣ እንደተፋለምኳቸውም ሁሉ ዛሬ ላይ ምድሩ ሁሉ ከእኔ ጋር ቆሞ ሳይም አምላኬን አምሰግነዋለሁ። እኔ ያኔ ሀብት ንብረቴን ሀገሬን ጭምር ያጣሁባቸው፣ በእነርሱ ተከስሼ በፖሊስ ቦክስ እና በጥፊ እየተወገርኩ ወደ ወኅኒ እስከመወርወር የደረስኩበት ጉዳይ በስተ መጨረሻ በእኔ አሸናፊነት ከቤተ ክርስቲያን እቅፍ ከክርስቲያን ኅብረት መለየት መውጣታቸው አሸናፊነቴን እንዳረጋገጥ አድርጎኝ ደስስ እንዳሰኘኝ ሁሉ አሁን ደግሞ በሄዱበት ስፍራ ወይ አልመቻቸው ብሎአቸው፣ ወይም ደግሞ የቀደመ ሕይወታቸው ናፍቋቸው፣ አልያም ድብቅ አጀንዳ ተሸክመውም ይሁን ከልብ ተጸጽተው ብቻ በእንባ፣ በንስሀ፣ በይቅርታ ተመልሰናልም ብለው የሆነው ይሁን ጊዜ የሚፈታው፣ የሚገልጠው ቢሆንም ለአሁኑ ግን ተፀፅተን ተመልሰናል እያሉ አልቅሰው ሲናገሩ ሳይ ከሁሉ በላይ እኔው ዘመዴ በደስታ፣ በፍቅር ልቀበላቸው ይገባል በማለት እጄን ዘርግቼ ልቀበላቸው ይገባል። እንዲያ ነው።

"…ያነዜ ሀገር ምድሩን አነቃንቄ፣ እኔ በሌላው ተነቅንቄ፣ አርማጌዶን ጦርነት ከፍቼባቸው፣ በወዳጆቻቸውም በጠላትም ተሰድቤ፣ ተገፍቼ፣ ተደብድቤ፣ ተዋርጄ ፊትለፊት እንደተፋለምኳቸው ሁሉ አሁን ደግሞ አሸናፊነቴ ተረጋግጦ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ድምፄን፣ ጩኸቴን ሰምታ በውግዘት የለየቻቸው ወንድም እህቶቼ በይቅርታ፣ በንስሀ ተመልሰናል ሲሊ ሳይ የጠፋው ልጅም ሲገኝ ከሁላችሁ በላይ ልደሰት፣ እልልል ብዬም ልቀበላቸው የሚገባው እኔን ዘመዴን ነውና የጠፋችሁ ወንድም እህቶች በመመለሳችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለትም እወዳለሁ። አይደለም ትናንሾቹን ዓሣዎች እነ ሐዋዝ፣ ዕዝራንና ጽጌሬዳን ገና እኔ ግዙፍ ሻርኮቹን እነ በጋሻውንና ትዝታውን፣ ዘርፌንም ቢሆን በናፍቆት እጠብቃቸዋለሁ። በተለይ ትዝታው ሳሙኤል ከሆነ ግለሰብ ጋር ተቀያይሞ እንጂ በእውነት ወንጌል ሳይገባው ቀርቶ ስቶ አይመስለኝም። እናም የሆነ ቀን የምሥራች እንሰማም ይሆናል። እኔ ተስፋ አልቆርጥም። ታዲያ እኔ ዘመዴ እንዲሁ ዝም ብዬ ከአበደው ጋር የማብድ አይደለሁም። ሳላላምጥም አልውጥም። ይሉኝታ፣ ሼምም የሌለበት ለሁላችን የሚጠቅም፣ አመላለሳቸውን በተመለከተ ሕግና ሥርዓቱን፣ ቀኖናውን በጠበቀ መልኩ ነው የተመለሱት፣ ወይስ ሌላ የተደገሰልን ድግስ አለ የሚለውን እመረምራለሁ። የሆነ የሚሸተኝ ነገር አለ፣ ቀኝ ትከሻዬን የሚሸክከኝ እሱንም በግልፅ አውጥተን እንነጋገራለን። ተመለሱ የተባሉትስ ወንድም እህቶች በቀጣይ በምን ዓይነት መንገድ ነው መጓዝና መኖር የሚገባቸው? እንዴት ባለ ሁናቴ ነው ሊያዙ የሚገባው? የሚለውን ነጭ ነጯን የሆነች መራር ግን ፈዋሽ እውነትም መነጋገር ይኖርብናል። ሚስቶቻቸው፣ ባሎቻቸውስ አብረው ተመልሰዋል ወይ? እንጠይቃለን። ለሆነ ማኅበር የሚሠራ ፕሮሞሽን እያየሁ ጥርጣሬዬም እየጎላ ነው። የግብረ ሰዶማዊነት ልምምድ ውስጥ ገብተው የነበሩና አሁን ተመልሰናል የሚሉ ቢኖሩ በምን ዓይነት ሁኔታ ነው መቀበል የሚኖርብን? እንዴት ነው የሚስተናገዱት? እኔ ዘመዴ አሁንም ቢሆን በደስታዬ መሃል ማንንም የማይጎዳ ለጥንቃቄ የሚሆን ጥያቄ፣ ስጋትና ተስፋም አለኝ። ይሄንን ጥያቄ፣ ስጋትና ተስፋም ደግሞ ዛሬ በቲክቶክ መንደሬ በስሱ፣ በዕለተ ሐሙስ የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ሳምንታዊ መርሀ ግብሬ ላይ ደግሞ በሰፊው እመለስበታለሁ። የሐሙስ ሰው ይበለን። ይሄን እዚህ ላይ እንዝጋውና ወደ ተለመደው ሀገራዊ አጀንዳችን እንመለስ።

"…የዓለም ሁናቴ እንደምትመለከቱት፣ እንደምታዩትና እንደምትሰሙት ነው። እንደ አየር ጠባይ ተለዋዋጭ የሆነው የዓለም ቦለጢቃ አሁን ላይ እያበደ ነው። ከሸማኔ መወርወሪያ ይልቅ እየፈጠነ ያለው የዓለም ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ እየሆነም ነው። ሁሉም በራሱ መንደርና ቀዬ ችግሮች ስለተወጠረ የዚያ ማዶን ሰፈር ችግርና ሰቆቃ አያይ አይመለከትም እንጂ ዓለም ሁሉ ጭንቅ ላይ ነው ያለው። ሁሉም ሀገር፣ ከኃያላኑ እስከ የደሀ ደሀው ድረስ በውሳጣዊና በውጫዊ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ ችግሮች እየተናጡ ነው። አንዳንዶች ጋር ዘርና ሃይማኖት ተጨምሮ እየጦዘ ነው። ለአፍሪካውያን ብቻ የተፈረደ ይመስል የነበረው የጦርነት ቀጠና አሁን በአውሮጳ ሩሲያንና አውሮጳን፣ አሜሪካንም እያፋጠጠ፣ በተለይ ዩክሬንና ሩሲያን እያጨፋጨፈ ነው። ነጩም፣ ጥቁሩም ሁሉም በያለበት እያለቀሰ ነው። እየሰጋም፣ እየተጨነቀ ነው። ቄለም ወለጋ፣ አዲጉደም፣ ደምበጫ፣ ታች አርማጨሆ፣ ይፋትና ራያ ብቻ አይደለም እየተጨነቀ ያለው። ዓለሙ ሁሉ ጭንቅ ላይ ነው። የእኛ የሚብሰው በማይም፣ ባልተማሩ፣ ሜካፓም ዱርዬዎች መመራታችን ብቻ ነው። የእኛ የሚያሰጋው እነዚህ ማይሞች የሆነ ቀን ማታ ወይ ንጋት ላይ በቴሌቭዥን እና በራዲዮ ቀጥታ ስርጭት ቀርበው እንደ ሩዋንዳ ጭፍጨፋ "ጀምሩ" ብለው ሚልዮኖችን እንዳያጨፉጭፉንና ጉድ እንዳያደርጉን ብቻ ነው። ይሄን ስጉልኝ። እንጂ ዓለሙ ሁሉ በራሱ ጭንቅ ላይ ነው።

"…በዚህ ሁሉ ጭንቅ መሃል ግን አሁን አሁን ቅዱሱ የዐማራ ፋኖ ትግል ጉዳይ እንደ ጥሩ ምንጭ ውኃ ኩልል ብሎ እየጠራ መጥቷል። ድንግዝግዙ ጨላማ የመሰለው ሁሉ ወደ ብርሃን እየወጣ ነው። የፋኖ ትግል ጥራቱ በቃ፣ አለቀ፣ ፍጹም ነው ምንም ዓይነት ተግዳሮት የለበትም የሚያስብልም እንደዚያም ማለትም አይደለም። የከፋ አደጋ የለውም እንጂ በፋኖ ገና የውስጥ ትግል የሚጠይቁ ተግዳሮቶችም ይጠብቁታል። ጊዜው የተለያዩ ኃይላት ፍላጎታቸውን በፋኖ ትግል ላይ ለመጫን የሚራኮቱበት ወቅትም ነው። ማሸነፉ አይቀሬ መሆኑ የታወቀው የዐማራ ፋኖ የእነዚህን ኃይላት ፍላጎት እና ስሜት ማራገፊያ ላለመሆን እያደረገ ያለው ትግል፣ ፍትጊያና ፍልሚያም የሚደነቅ ነው። ፋኖ የትጥቅ ትግል በጀመረ በአንድ ዓመት ውስጥ ግዙፉን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከባዶ እጅ ተነሥቶ አራግፎ ባዶውን ማስቀረቱ ሲታይም በዚህ ከመደመም በቀር ሌላ ምንም አማራጭ አይኖረንም። ያለምንም የውጭ ኃይሎች ርዳታ አንድ ፍሬ ጥይት በ2 የአሜሪካን ዶላር እየሸመተ፣ ቀሪውን ከመከላከያ ሠራዊቱ በሚያገኘው ምርኮ እየሰበሰበ፣ ቀድሞ በተፈጥሮ በነፍስ ወከፍ ካለው በሚልዮን የሚቆጠር የጦር መሣሪያ በተጨማሪ አሁን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ በመቶ ሺ የሚቆጠር የዐማራ ወጣት ሰልጥኖ አዳዲስ ዘመናዊ መሣሪያ ከራሱ ከአገዛዙ እጅ በመንጠቅ የታጠቀው የዐማራ ፋኖ ኃይል አሁን አይደለም የክልሉና የሀገሩ አስተማማኝ የቀጠናው ኃያል ኃይል ወደ መሆን ተሸጋግሯል። ይሄ በእጅጉ የሚያኮራና የሚያስደስት ነገር ነው። ድቃቂ የዶላር ሳንቲም ሰጥተው እንደ ህዳር አህያ ሊጋልቡት ፈልገው የነበሩ 👇①

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይስተካከል…!

ርዕሰ አንቀፅ ❌
ርዕሰ ዓንቀፅ ❌
ርእሰ አንቀፅ ❌
ርዕሰ አንቀጽ ❌

ርእሰ አንቀጽ ✅

እስቲ ጻፉት ቤተሰብ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።…እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል። …ዳሩ ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናል…። ሉቃ15፥ 7-32

"…ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።” 1ኛ ቆሮ 14፥40

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ዛሬማ ደስ ደስ እያለኝ እኔ ዘመዴ ገብቻለሁ… እናንተስ?

• ላልሰማ እያሰማችሁ ገባ ገባ በሉና ነጭ ነጯን እናውጋ እስኪ… ሃኣ…?😂

• ዘመዴ እንዴነህ 👏👏👏 አለው አለው እና… ዘመዴ ዘመዴ ዘመዴ😁😁

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ወፍ የለም…😂

"…የጎንደሩ አባት አርበኛ ለጎንደር ዐማራም ሆነ ለመላው ዐማራ ፈውስ የሚሆን የምሥራች ብሥራት ያሰሙበት ታላቅ ዜና እስከአሁን ዐማራ ነኝ የሚል የዳያስጶራ ያልበሰለ ጥሬ ገተት የሚከተላቸው ግንቦቴዎቹ እነ መሳይ መኮንን እና የብራኑ ነጋ ሻንጣ ተሸካሚ ነው እያሉ እነ የዲሲ ግብረ ኃይሎች የሚነቁሩት ደሬ ሀብተ ወልድ የድሮዎቹ ግንቦቴዎች እስከ አሁን ትንፍሽ አላሉም።

"…ሁሉም ቦለጢቃ ነው የሚሠራው። ቦለጢቃውን የሚያበላሽበት ነገር ሲመጣ ወባ እንደያዘው ሰው ነው የሚያንዘፈዝፈው። ይደበቃል። ይሸሻጋል። እንደ ሀብትሽ አይነቱ እና እንደ አበበ በለው አይነቱ ደግሞ ይከሳል። በቁሙ ይሟሟል።

"…ኡጋንዳ ያሉት እነ በለጠ አልዘገቡትም። ውብአንተ ይሙት፣ ይደምሰስ ብለው ዜና ሠርተው የነበሩት ሁላ ደንግጠዋል። ሽንት በሽንት ነው የሆኑት። ዐማራ ላይ ተጣብቀው፣ ዐማራ መስለው ዐማራውን ይቀፍሉ የነበሩት ሁላ ቀዝቃዛ ውኃ እንደተደፋበት ሰው ከውኃ እንደወጣች አይጥ ነው መስለው የማያቸው።

"…ኢትዮ ፎረም ነሽ፣ ኢትዮ ኒውስ፣ ኢትዮ ፎከስ፣ ኢትዮ 251፣ ደሬ ኒውስ፣ ኢትዮ 360፣ እስክስ አበበ አዲስ ድምጽ፣ ወላ ሃንቲ ነገር የለም። ዝም ጭጭ ነው ያስባላቸው። ዐማራው እነዚህን ነው በሰብስክራይብ የሚደግፋቸው፣ በጎፈንድሚ የሚቀልባቸው። የዳያስጶራው ዐማራ እኮ ምስኪን ነው። አብዛኛው በጅሎች የሚነዳ ቀንድና ጭራ የሌለው ምስኪን ወደ አራጆቹ ቄራ ለመታረጃው የሚሆን ቢለዋ አዋጥቶ ገዝቶ የሚነዳ ከፍት ነው። ብልጦች፣ ንቁ፣ ገራሞች፣ ብልሆች፣ ጠቢቦች ጥቂቶች ናቸው።

"…አሁን ይሄ ጮማ ዜና ባላየ ባልሰማ የሚታለፍ ነው። ድርጅቱ በዚህ ገባ በዚህ ወጣ ሲል የከረመው መንጋ ዐማራን ቀፋይ የሚዲያ ጋለሞታ ሁላ ይሄን ጮማ ዜና እንዴት እየሄድክ እለፍ ብሎ ጮጋ አለው?

• አይገርምላችሁም ግን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የዐማራ ፋኖና የኦሮሞ ቄሮ ከወያኔ ጋር ተቧቅሶ ያመጣውን የተቀማ ለውጥ፣ የተለጠፈ ለውጥ ደርጉ ክንፉ ወዳጄ "እናመሰግናለን አርበኞች ግንቦት 7" በማለት ነው በኤርትራ በረሀ የሻአቢያን ፍየል ሲጠብቅ የነበረውን ግንቦቴ የሚያመሰግነው።

"…ዐማራ ሲታረድ እኔ ብቻዬን ኡኡ ብዬ ስጮህ ይሄ ደርግ ሰውዬ እኔን ዘረኛ ነው፣ ፀረ ሰላም ነው ሲለኝ የነበረ አብዮት ጠባቂ ፊት የመሰለ ሶዬ ነው።

"…የእሱ አለቃ ኢህአፓው ብራኑ ነጋ የአቢይ ገሌ ገረድ ሆኖ ሲገባ ክንፉ ሆዬ ተገለበጠላችኋ። መገልበጡ ባልከፋ ጩኸቴን ቀምቶ ከእሱም ብሶ ሊጋተተኝ ፈለገላችኋ። 😂😂

"…እኔ ዘመዴ እኮ እነ ክንፉ ወዳጄ በ2 ሜትር ከ20 አልጋ ላይ፣ በሜትር ከ70 ቁመታቸው ሜትር ከ10 ብርድ ልብስ እና አንሶላ ለብሰው ከብልጽግና ጋር ተጋድመው ሲገለሙቱ ኧረ ተዉ ተዉ ኃጢአት ነው ንስሀ ግቡ ስላቸው እንደ ዲጄ ቆጥረውኝ ወደ እግር ሲስቡት ከአንገት፣ ወደ አንገት ሲስቡት ከእግር እያጠረ ብርድ ከሚያስመታቸው አጭር ብርድልብስና አንሶላ ጋር እየታገሉ ሲድቡኝ የነበሩ ናቸው።

"…ይሄኔ አንተም ይሄን ጦማር የምታነብ ያኔ ከብልፅግና ጋር ያለአቻ ጋብቻ ፍቅር መስርተህ ስትርመጠመጥ የነበርክ ጉደኛ ትሆናለህ። ትሆኛለሽ። ሳትዋሹ ተናገሩ። ዛሬ ደርሰው የዐማራ ተቆርቋሪ ነኝ ሲሉ ወደ ላይ ወደ ታች ይታገለኛል። 😂። መቆርቆራቸው ባልከፋ የሚያስቀኝ እኔ የፋኖ ትግል መሥራቹን ዘመዴን መክሰሳቸው ነው የሚያስቀኝ።

"…ወደ ጉዳያችን እንመለስ… በመጨረሻም ደርጉ ግምቦቴው ክንፉ ማረፊያውን የት ቢያደርግ ጥሩ ነው?

• ጋሽ መሳፍንትን ብዬ እምላለሁ 😂 በ10 ደቂቃ ውስጥ ተመልሼ እነግራችኋለሁ።እመለሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ የማይታወቅም ወደ ግልጥም የማይመጣ የተሸሸገ የለም። ሉቃ 8፥17

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አቴንዳስ ያዙ…

"…ቀሪ እንዳይኖር… ፓስተር አለ። ቴዲ ወዳጄም አለ። አቤት ስንት የማውቀው ሰው አለ መሰላችሁ።

• በሉ እንጫወት… አይ ዘመዴ… ሲያምህ ጤና እኮ የለህም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 10

"…ደርጉ ክንፉ ወዳጄ በቀደም ትዊተር ስፔስ ላይ ወ/ሮ ዳማከሴ ቤት ከእኔ ጋር ለመወያየት ቀርቦ ነበር። ዳማከሴ ወዳጄነህ ይጠይቅህ ስትለኝ እኔ ዘመዴም ምን ገዶኝ ይጠይቀኝ፣ ግን እሱ ደርግ ስለሆነ፣ በንግግር አያምንም፣ የሓሳብ ልዩነት ያላቸውን የኢትዮጵያ ምሁራን ሲረሽን፣ ሲገድል የኖረ ደርጋም ተረጋግቶ፣ ሰልጥኖ መወያት ከቻለ ፈቃደኛ ነኝ ብዬ ሁሉም እየሰማ ነበር ፈቃደኝነቴን የገለጥኩለት።

"…ሰሞኑን አደብ ያስገዛሁትና ያለሙያው የስኳድ የህዳር አህያ ሆኖ የሚንበጫበጨው ሲሳይ ሙሉም ነበረ። ኋላ ላይ ወታደር ክንፉ ማይክ ሲሰጠው ምን ቢል ጥሩ ነው? እገድልሃለሁ፣ እናትህ አፈር ምንትስዬ፣ እሪሪ ኡኡ ቋቀምበጭ አለላችኋ። እኔም መልሼ ይሄ ደርግ ነው። አልሰለጠነም። ከሩሲያ ወደ አሜሪካ ሄዶ በዚያ በኒውዮርክ ቡፋሎ የካቲካላ የቡቱሌ አንገት አንቆ የሚውል ሰገጤ ነው። ጴንጤ ሚስት አግብቶም ፉት አልተወም ብዬ አስረዳሁ። አሁንም ስካሩ ከበረደለት ይጠይቅ፣ ማይክ ስጡት ብዬ ፈቀድኩለት። መልሶ ኡኡኡ አለ። ከዚያ ወሮ ዳማከሴ አባረረችው።

"…ዳማከሴ አራዳ የ4 ኪሎ ልጅ ናት። ምርጥዬ ወሎዬ። ይሄም ገተት ወሎዬ ነበር እኮ። ግን ዋለልኝ ሆኖ ወሎዬውን ምሬ ወዳጆን የሚሰድብ ባንዳ ነው። እንዲያውም ክንፉን አባርረው የዳማከሴ የቤቷ ሆስት አድርገውኝ አረፉት። ክንፉም የብብቱም፣ የብሽሽቱም ፀጉር እስኪረግፍ ድረስ እየተንቀጠቀጠ ከእነ ጥላሁን ጽጌ ጋር ሌላ የስኳድ ቤት ከፍቶ ያለቅስ ጀመር።

"…ወታደር ክንፉ ከግንቦት 7 በቀጥታ ተገልብጦ የት እንደገባ ደግሞ ነገ እነግራችኋለሁ። አሁን የዙም መሰብሰቢያ ሰዓታቸው እየደረሰ ስለሆነ ክንፉ የእስክንድር ድርጅት ኮሚቴው አክሮባቲስት ሶዬ እስኪገለበጥ ድረስ ጠብቄ ሊንኩን እለጥፍላችኋለሁ።

• ተገልበጥ ክንፍሻ…😂😂😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 8

"…30 ሰው ስጠይቅ 90 ሰው? አቤት መረጀ ለማወቅ ፍጥነታችሁ ገራሚ ነው።

"…መልካም ሶዬው ማን እንደሆነ ልነግራችሁ ነኝ። ያልተኛችሁ ተከታተሉኝ።

"…ሰውዬው የደርግ መንግሥት አገልጋይ የነበረ ደርግ ነው። ስሙም የሆነ ማእረግ ወድጄ ክንፉ ይማም ይባላል። በእናቱ ጉራጌ በአባቱ ወሎዬ ነው ብሎኛል ጓደኛው አቶ በረደድ። ይሄ ደርግ የሆነ ሰውዬ የዛሬ 50 ዓመት በግፍ የተገደሉትን በተለምዶ 60ዎቹ ተብለው የሚጠሩትን ለሀገር የሠሩ የቀ.ኃ.ሥ ባለስልጣናትን የረሸነው መንግሥት አገልጋይ ገዳይ አስገዳይ የነበረ ክፉ ሰው ነው ክንፉ። የሚገርመው ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ዛሬ እነዚህን ሟቾች ሲዘክር ነበር የዋለው። ከማን ጋር አትሉኝም። ከገዳዩ ከክንፉ ጋር። ክንፉ ወዳጄ ማለት እነዚህን የሀገር ዋልታዎች ካስበላ አገዛዝ ጋር ሲሠራ ቆይቶ እሱ ወደ አማሪካ ኒውዮርክ ኮብልሎ ጴንጤ ሚስት አግብቶ ካቲካላውን ሲለጋ ይውላል። የጌታ ሰው። ኢትዮጵያ ግን የደርግ፣ ከዚያ የወያኔ አሁን ደግሞ ኦሮሞ ብልጽግና መጫወቻ የሆና ቀረች።

"…ልመጣላችሁ ነኝ። ከደርግ ቀጥሎ ወዴየትኛው የፖለቲካ ድርጅት ገባ? ቀጥሎ አሳያችኋለሁ። በዚህ እየተደመማችሁ 5 ደቂቃ ብቻ ጠብቁኝ።

• እስክንድር ለምን እንደመረጠውም እነግራችኋለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~6

• ዶላር ቅፈላ ኖ…? ኤለም ።

"…እስክንድር ነጋ እና የዶር አምሴ ፍቅር ከምን የመነጨ ነው ብዬ አንድ የዲሲ ግብረ ሀይል ወዳጄ የሆነችን ሴት ጠየቅኩ። ለምንድነው እስክንድር በዐማራም፣ በአዲስ አበባም ስም የሚሰበስበውን ዶላር አምሴንና ሙሌን፣ ሂዊን ብቻ ገንዘብ ያዥ አድርጎ የሚመርጠው ብዬም ጠየቅኩ። በተለይ አምሴና እስኬን እንዲህ ያፋቀራቸው ምንድነው ብዬ ነው የጠየቅኳት።

"…መለሰችልኝ። እስኬው በአንድ ወገን ደቡብ ጎንደሬ ነው። አምሴም ጎንደሬ ነው። የእስክንድር ሚስት ጋዜጠኛ ሰርኬም ትግሬ ናት። የአምሴም ሚስት ትግሬ ናት። እስኬና አምሴ የትግሬ ሴት ባሎች ብቻ ሳይሆኑ ሚስቶቻቸው ታላቅና ታናሽ እህትማማቾች ናቸው አለችኝ። እኔ ግን ትግሬነታቸው እውነት ነው። እህትማማችነታቸውን ግን እንዴት?  ብዬ እስከአሁን እየጠየቅኩ ነው። የአምሴ ሚስት የመነን ሰፈር ልጅ ነበረች። ሰርኬስ ሰፈሯ የት ይሆን?

"…እናም ዛሬ አበበ በለው፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ፓስተር ምስጋናው፣ የደርጉ ወታደር ክንፉ ወዳጄነህ፣ ሙላት አድኖ፣ ወንዴ አፍንጮ ወዘተ የዙም ስብሰባ አላቸው። አበበ በለው ሌባ ነው ሲል የነበረው ወንዴ አፍንጮና አበበ በለው፣ በብልቴ ላይ ኮዳ አንጠልጥሎ፣ በመቀመጫዬ ላይ አለንጋ አሳርፎ ዠልጦኛል ብሎ ሀብታሙ የከሰሰው ሙላት አድኖም በአንድ ላይ ይሰበሰባሉ። እኔና ወፎቼም እናዳምጣቸዋለን። ቀድተን የሚሉትን ለሕዝብ ይፋ እናወጣዋለን።

"…ዶር አምሴማ እያበደ ነው። ጋሽ መሳፍንት ጠበል ነው የረጩት ይሄን ቀፋይ የዳያስጶራ ዋቴ የማፍያ ስብስብ። በዐማራ ትግል አምሴና እስኬ፣ ምስጌና ጄሪ ቤታቸውን ለማስተዳደር መሞከራቸው ፌር አይደለም። የዙም ስብሰባው ሲጀምር ሊንኩን አስቀምጥላችኋለሁ ገብታችሁ ብራችሁን ትጠይቃላችሁ። እሺ…?

ሌባ ሁላ
ሠርተህ ብላ…😂

"…እየኮመታችሁ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 4

"…እንግዲህ ዲያብሎስ ምንትበላ…? የሚል አንድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እናቶች የሚዘምሩት መዝሙር ነበር። አሁንም ያለ መሰለኝ።

"…እኔ በጎንደር አፍሬ አላውቅም። ከጎንደር አባቶች ከእነ ጋሽ መሳፍንትም ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ሳይሆን የአባትና የልጅነት ግኑኝነት ነው ያለኝ። የፈለገ፣ የፈለገ እንነጋገር፣ እንወታወት እንጂ እኔ ዘመዴን በፓስተር ምስጋናው አንዷለም፣ በእነ ሲሳይ ሙሉ፣ በእነ አያሌው መንበር አይለውጡኝም። የፈለገ አልኳችሁ። ከነከስኩ ነከስኩ ነው። ሳላደማ አልለቀም የምለውም ዝም ብዬ አይደለም።

"…አሁንም ገና ነው። የእስክስ ፀረ ዐማራው የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው የአዝማሪ አበበ በለውን ውትወታ ሰምተው በእኔ በዘመዴ ላይ መግለጫ ሊያወጡ የተዘጋጁትን የዐማራ ማኅበራት ተብዬ ፀረ ዐማራ ማኅበራት መግለጫ እየጠበቅኩ ነው። ከዚያ የመልስ ምቴን ይጠብቃሉ። አዝማሪው ያዋጣቸው እንደሁ እናያለን። በዐማራ ማኅበር መሪ ስም የተሰገሰጉትን ፀረ ዐማራ ዲቃሎችም እንለይበታለን።

"…አመሰግናለሁ ጎንደር። ገለቶማ…ነገ በሳምንታዊው የመረጃ ቴለቭዥን የነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር መደበኛ መርሀ ግብር ፕሮግራሜ ላይ እስካቀርብላችሁ እስከዚያው ABC TV ላይ ተከታተሉት።

"…ትግሉ ግን ገና ነው። ገና ምኑ ተነካና። አበበ በለው፣ ሀብታሙ አያሌው ኢትዮ 360፣ የእነ ፓስተር ምስጋናው የጣና ቲቪ ስኳድ ወዘተረፈ ገና ይቀራል…

• በድጋሚ እነ ጋሽ መሳፍንት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ዳይ ጎንደር አንድ ከሆነ የዐማራ ትንሣኤ ሳምንት እንደቀረው ቁጠሩት… ብቻ ደስ ብሎኛል።

Читать полностью…
Subscribe to a channel