ጤፍ በጣሊያን…!!
"…ጤፍ በጣሊያን ደግሞ በመካሮረኒ ሆና በዚህ መልክ ተመርታ ለገበያ ትቀርባለች። በጣሊያን 250 ግራሙ መኮሮኒ 3 ዩሮ ከ50 ሳንቲም ነው የሚቸበቸበው። በኢትዮጵያ 186 ከ35 ሳንቲም አከባቢ ማለት ነው።
• እነሱ ለሞት መድኃኒት ጤፍን ይጠቀሙታል። ለእኛ ግን ሲበዛ የጤና ጠንቅ የሚሆነውን ስንዴ በገፍ አምርቱ ይሉናል።
• ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል የሚባለው ይሄው አይደል… ?