"ርእሰ አንቀጽ"
"…ዘንድሮ ባለፈው መስከረም 2017 ዓም ላይ በወለንጪቲው የጠንቋይ ልጅ በአቶ ድንቁ ደያስ ሰብሳቢነት፣ እነ ጃዋር አህመድ በተገኙበት የኦህዴድ፣ የኦነግ፣ የኦፌኮ እና ሌሎችም የኦሮሞ ፓርቲ መሪዎች፣ አክቲቪስቶችና ቲክታከሮች በተገኙበት ስብሰባ ተደርጎ ነበር። ስብሰባውም "ነፍጠኛ ሥልጣናችንን ከእጃችን ሊነጥቀን ነውና ለምን በአንድነት ሆነን አንመክተውም" የሚል ነበር። በምላሹም ሕዝቡ ብልፅግና ኦህዴድን ጠልቶታል። ስለዚህ የሚቻል አይሆንም የሚል ነበር። ይሆናል፣ እንሞክረው፣ ከኦሮሞ ብሶቶች መካከል ያለፍርድ የታሰሩትን የኦነግ አመራሮች እንፈታለን፣ ከዚያ እንደ 2010 ዓመተ ምሕረቱ አጀንዳ ፈጥረን ሕዝቡን በአንድነት እንዲደግፈን ማንቀሳቀስ ነው ብለው እንደወሰኑ ነው የሚነገረው።
"…ይሄ አሁን ያለው መፍጨርጨር ለኦሮሙማው ኦህዴድኦነግ የመጨረሻ ሥልጣን ላይ ለመቆየት የሚያደርገው የሞት ሽረት ሙከራው ነው። ሙከራውን ግን እንዲህ በቀላሉ እንዳትመለከቱት። ከበድ የሚል ይመስለኛል። የሚከብደውም በዐማራ ክልል ውስጥ ላለው፣ ለሚገኘው ዐማራ ብቻ ሳይሆን በአዲስ አበባ፣ በአዲስ አበባ ጫፍ እና በክልሎች ውስጥ ለሚገኘው ዐማራና ኦርቶዶክስ አማኞች ጭምር ነው። በዐማራ ክልል ውስጥ የሚገኘው ዐማራ ከፋም ለማም፣ አነሰም በዛም ራሱን መከላከል ስለጀመረ ጭፍጨፋው ቢኖርም አጸፌታውን የሚመልስ ኃይል ቀደም ብሎ ስለተደራጀ እንደ ከክልሉ ውጪ እንዳሉ ዐማሮች የከፋ አይሆንም። አዲስ አበባም ፈጣሪ ካልደረሰላቸው እና ካላገዛቸው በቀር የሚታየኝ ከፍ ያለ አደጋ ነው። በተለይ ከአዲስ አበባ መሃል ከተማው አፈናቅለው ዳር ሸገር ሲቲ በሚሉት ኦሮሚያ ክልል ያስገቡትን ሰው ትንሽ የሚበረቱበት ይመስለኛል። በዕቅዳቸው መሠረት ከመሃል ከተማው ከርስቱ የነቀሉትን ከከተማው ዳር አውጥተው ሊያጸዱትም ይመስላል። መርካቶም ሌላኛው የመጪው ዘመን ደም መፋሰሻ ይመስለኛል።
"…ከአዲስ አበባ መስተዳድር ክልል ውጪ በሌሎች ክልሎች በተለይ በኦሮሚያ፣ በድሬደዋ እና በሐረር፣ እንዲሁም በደቡብ ክልል በስፋት ለዐማራው ድግስ የተደገሰ ይመስላል። ሐረር ከተማ ከወዲሁ ፀጉረ ልውጥ መሳሪያ የታጠቁ ሰዎች በብዛት መታየታቸው እየተነገረም ነው። በኦሮሚያ ፅንፈኛው አራጅ የኦሮሚያ የወሃቢይ እስላሞች እና ፀረ ኦርቶዶክስ ፕሮዎች ሰይፋቸውን ስለው የሚጠብቁ ሲሆን፣ በደቡብ ክልልም ፓስተሮች ሳይቀሩ በቸርች ሰበካቸው ላይ የዐማራ ፋኖ ካሸነፈ ጴንጤ ያልቅለታል፣ ይጨፈጭፋችኋል፣ ዘመናችን ይነጠቃል በሚል አማኝ ብለው የሚነዱትን ሕዝብ የሌለ ወከባ ፈጥረውበት እያጨናነቁት ይገኛሉ። የከተማ ከንቲባዎች ሳይቀር በግልፅ ወንጌል የሚሉትን ወንጀል በአደባባይ መስበክ ሁላ ጀምረዋል። ነገርየው ከበድ የሚል ይመስላል። ሕዝብ ለመቀነስ ከዚህ በላይ ሌላ አማራጭ ያላቸው አይመስሉም ብልፅግናዎችም ሆኑ የብልጽግና ቀጣሪዎች።
"…እነ AAA Aአቢይ Aአሕመድ፣ Aአዲሱ Aአረጋና Aአዳነች Aአበቤ ብዙ ጊዜ ተመላልሰው ከጎበኟት ሩዋንዳ የቀሰሙትን የጅምላ ጭፍጨፋና የዘር እልቂት አሁን ላይ በኢትዮጵያ ለመተግበር ቅድመ ዝግጅታቸውን ጨርሰው በሰፊው ወደ ተግባር ለመግባት እንደተዘጋጁበት ነው የሚሰማኝ። ከ2008 ዓም ጀምሮ ወያኔ ህወሓትን ለመጣል ሲባል የቄሮን እንቅስቃሴ በመፍጠር ከውጭና ከውስጥ በመናበብ፣ ተማሪዎችን ለብጥብጥ በማስነሣት፣ መኪና፣ ፋብሪካ፣ ሕንፃ በማቃጠል እውነት መስሏቸው ለሰልፍ የወጡትን ተማሪዎች፣ ሰልፈኞች ደግሞ ያለ ርህራሄ በመጨፍጨፍ ኃጢአቱን ሁሉ ወያኔ ላይ በመደፍደፍ፣ ወያኔም በፍርሃት መላወሻ፣ መተንፈሻ፣ አጥታ ተሳቅቃ ደንግጣ ወደ ደደቢት እንድትፈረጥጥ፣ ኋላም ደደቢት ድረስ በመከተል እንዳይለምዳት አድርገው ግርፍ፣ ቅጥቅጥ በማድረግ በቃኝ፣ ሁለተኛ አይለምደኝም አስብለው አሁን ወዶ ገብ ባሪያ፣ ገረበ ጉራቻ አድርገው ጫማቸውን ያስላሱበትን የያኔውን ያረጀ፣ ያፈጀ መንገድ ነው ዛሬም ተከትለው ዐማራውን ለማስጨነቅ የፈለጉት። ይሄ መንገድ ዐማራው ላይ አይሳካም፣ አይሠራም። ምክንያቱም ዐማራው ሞትን፣ በጅምላ መታረድን ለምዶ አሁን እሱን አምልጧል። ተሻግሯል።
"…ልብ በሉ ዐማራው በጉትጎታ፣ በጭቅጨቃ፣ በስንት ውትወታ ቀደም ብሎ ባይታጠቅ፣ ታጥቆም መመከት፣ ማነከት ባይጀምር ኖሮ አሁን ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማሰብ በራሱ ይዘገንናል። እንዲህም ሆኖ እንኳ በመሬት ፋኖን መግጠም ያቃተው አገዛዙ እንዴት የዐማራ ገበሬን በድሮን እንደሚጨፈጨፍ ዛሬ የተወሰነውን በቪድዮ አሳያችኋለሁ። በተለይ እንደእነ እስክንድር ነጋ፣ እንደነ ምስጋናው አንዷለም ዓይነቶቹ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች እና ፋፍሕዴን የጎንደር ስኳዶች የዐማራ ፋኖን ትግል በመጎተት፣ ባይከፋፍሉትና ለብልጽግና ምቹ ሜዳ ባይፈጥሩለት ኖሮና ወደ አንድ መጥተው አራጁን ብልፅግናን በአንድ ላይ ቢመክቱት ኖሮ የትናየት በተደረሰ ነበር። አሁን ገና እኮ ነው የሸዋ ፋኖም እየነቃ የመጣው። አሁን ነው የጎንደር ፋኖም እየነቃ የመጣው። ሁሉም ነቅቶ አንድነቱ ሲመጣ ደግሞ አይደለም የዐማራ ችግር የኢትዮጵያም፣ አልፎ የምሥራቅ አፍሪቃ ቀንድ ችግር ይፈታ ነበር።
"…ተመልከቱ ኦሮሞን እንዴት እንደሚነዱት። ኦሮሚያ ልዩ ኃይል ውስጥ የነበረው ኦሮሞ በትግራዩ ጦርነት እና አሁን በዐማራ ክልል ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት በፋኖ እጅ አልቋል። ኦሮሙማው የሚዘምትለት ዘማች ከኦሮሚያ አጥቷል። አፈሳ በአፋሰ ነው በኦሮሚያ። ዐማራው ነበር በፊትም ተዋጊ ኃይለኛ ወታደር። አሁን ላይ ግን ዐማራው ከከፍተኛ ባለሥልጣናትና ከካድሬው ዐማራ በቀር ለአገዛዙ ታማኝ አይደለም። ትግሬ ዐማራን በትርክት ምክንያት ቢጠላውም ከጥቂቶች በቀር አብዛኛው አገዛዙን መበቀል እንጂ ማገዝ አይፈልግም። እነ አፋር፣ ሶማሌም እንዲሁ ፈቃደኞች አይደሉም። ስለዚህ አገዛዙ ለጦርነቱ የሰው ኃይል በግድ ሊያገኝ የሚችለው ከኦሮሚያና ከደቡብ ብቻ ነው። ከኦሮሚያ በሃይማኖት እና በማንነት፣ ከደቡብ በሃይማኖት ሰብኮ፣ አፍሶም በግድ ወደ እሳት እየዶላቸው ነው። ለዚህ ደግሞ የእርድ ድራማ እያሳዩ ተነሥ ባትነሣ፣ ከጎኔ ባትሰለፍ የሚመጣው የዐማራ ፋኖ እንዲህ ነው የሚያርድህ ብለው ለማነሣሣት ነው የተፈለገው። ስንት ሺ የኦሮሞ ወታደር በምርኮ እጁ ገብቶ እየቀለበ የተቀመጠው የዐማራ ፋኖ እግዚአብሔር ያሳያችሁ አንድ ምስኪን ገበሬ ኦሮሞ ሲገድል? የማረድ ልምድ የት ሰፈር እንዳለ ሀገሩ ሁሉ መች ጠፋውና ነው። ጽንስ አርዶ በልቶ ያሳየን፣ ደም የሚጠጣው ማን ሆነና ነው? ኧረ እያለፍክ።
"…ይህ በእንዲህ እንዳለ የመርካቶው ጉዳይ ፈጥጦ መጣ። የእሳቱ መደራረብ፣ የሱቅ መዝጋቱ። በተለይ የመርካቶ አድማ ወደ ክፍለሀገር መዛመት መጀመሩ አገዛዙን ብርክ ብርክ እያስባለው ነው የመጣው። በሀገሪቱ በአብዛኛው ቦታ ነዳጅ የለም። በልማት ስም ቤቶች እየፈረሱ ማኅበራዊ ምስቅልቅል በየቦታው ተፈጥሯል። የኑሮ ውድነቱ ሕዝቡን በአፍጢሙ ሊደፋው ነው። በመስከረም ወር ላይ ይጨመራል የተባለው የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ይኸው ህዳር መጥቶም ዝም ጭጭ ተብሏል። ስለዚህ አገዛዙ ይሄን አጣብቂኝ የግድ ማለፍ ይፈልጋል። ለማለፍ ደግሞ ሀገሪቷን ቀውስ ውስጥ መክተት አለበት። ያለ ቀውስ መግዛት የማይችለው አቢይ አሕመድ ለቀውሱ ደግሞ መነሻ የጦስ ዶሮ ይፈለጋል። የጦስ ዶሮው ከተገኘ በኋላ ኦሮሞንና የኦሮሞን ተማሪዎች፣ ቄሮና ቄሪትን አደባባይ ማስውጣቱ ለእሱ እጅጉን ቀላሉ ነገር ነው። ኦህዴድ ይሄን ጥርሱን የነቀለበት ተግባሩ ነው።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…ምክራቸውን ጥልቅ አድርገው ከእግዚአብሔር ለሚሰውሩ፥ ሥራቸውንም በጨለማ ውስጥ አድርገው ማን ያየናል? ወይስ ማን ያውቀናል? ለሚሉ ወዮላቸው! ኢሳ 29፥15
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
አጀንዳው ከስሯል…
“…መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።” 1ኛ ቆሮ 2፥15 …አስረግጬ ነው የምነግርህ። እኔ ዘመዴ የሥላሴ ባርያ፣ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው የሐረርጌው ቆቱ መራታው ዘመዴ፣ እኔ ባለማተቡ የተዋሕዶ ልጅ እያልኩ እየፎከርኩ ደግሞ ያውም አፍራሹ ነኝ እያልኩ የአጋንንትን አጀንዳ ማፍረስ ሊያቅተኝ? የፈለገ የኃጢአተኞች አለቃ ልሁን እንጂ ይሄን ይሄንንማ የክፍለ ሀገር የበሻሻ አራዶችን ገገማ ድርቅ ያለ አጀንዳ ማደባየት አያቅተኝም። ሐረርጌ መወለዴን ያዙልኝ፣ ቀጨኔ መድኅኔዓለም ማርገጃና ደጃች ውቤ፣ ገዳም ሰፈር ማርጀቴን መዝግቡልኝ። ቱ ሞቻለኋ እኔ የፒያሳውን ልጅ የክፍለ ሃገር ልጆች ሲሸውዱኝ። 😂
"…ገና አሁን ነው ከክላስ የወጣሁት። ቀሽሞቹ ለምን ይህቺን አጀንዳ መዝዘው እንዳመጧት እኔ ዐውቄአለሁ። ነገር ግን አሁን አልናገራትም። እኔና እነርሱ በደንብ ነው የተግባባነው።
"…የበለጸገው ዳንኤል ዳባ እንኳ ፎረሸበት። ማኖ ነካ። ኦነግ መንግሥትና ፋኖ ተመሳጥረው ነው የሰላሌን ኦሮሞ የፈጁት የሚል ሀተታ የለቀቁትም ለምን እንደሆነም አሳምሬ አውቄአለሁ። ምክንያቱን ግን አሁን አልናገርም።
"…እኔ ወደጀመርኩት ገብስ ገብሱን የኢንተርኔት ፋራ 100 ኪሎ ሰገጤ የትግሬዋ ሂዊና የኦነጉንና የኦህዴዱን ሰገጤ ወደል ማይም ወደመውቀጡ ልሸጋገር።
• እንቀጥል ቤተሰብ…?
አገኘሁት…! ጉሮሮው ላይ ስቆም አነሣው።
"…ይሄ ፀረ ዐማራ የትግሬ አክቲቪስት ሁለተኛውን ቪድዮ ለጥፎት ነበር። ሟች ነው ያሉት ኧረ በማርያም ነበር የሚለው። እኔ እዚህ ምርመራ ስጀምር ተበላን ብለው አጠፉት። 😂😂😂። ገጹ ላይ ተመልከቱት። አንሥቶታል።
"…እኔ ዘመዴ የዳዊት ጠጠር ነኝ። እኔ እያለሁ ኦሮሞንና ዐማራን በሐሰት ማጣላት፣ ማተራረድ አይቻልም። እኔ የዐማራ አክቲቪስት አይደለሁም። በእነ እስክንድር፣ በጎንደር እስኳድ፣ በአገው ሸንጎ፣ በፌክ ኢትዮጵያኒስቱ ስሰደብ የምውለው እነሱ መሥራት የማይችሉትን ስለምሠራ ነው። አበበ በለው እስክስ የሚልብኝም ለዚህ እኮ ነው።
• ሌባ ሁላ…ኤት አባክ…?
በነገራችን ላይ…
"…በአቬሽን ዘርፍ የተከሰቱ አደጋዎችን የሚመዘግበው (Aviation Safety Network ) የተባለው ተቋም ባለፈው ባሕርዳር ስለበላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ላይ ስለተከሰከሰችው ሄሊኮፍተር እንዲህ አድርጎ ዘግቧል። ከፈለጋችሁ ቼክ አድርጉት።
"…የመርካቶን ዐመጽ፣ የኑሮ ውድነት፣ የነዳጅ መጥፋት፣ የፋኖ መበርታት ሲያይልብህ ሰው በማረድ አጀንዳ ማስቀየስ ጥሩ አይደለም። ያ አላህ በስማም ብለህ እረደው አላለም።
• ክላስ ልገባ 30 ደቂቃ ቀርቶኛል እስከዚያው ድረስ እቀጥላለሁ።
የቱን እንመን…?
ኦነግ ፩
የታረደው ታዳጊ።።።!!!!!
😡😡😡😡😡😡😡😡😡
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኦነግ ፪
"…አማራ ፋኖዎች ያረዱት ልጅ ይሄ አይደለም!... ይህንን ታዳጊ የገደለው የኦህዴድ ሚሊሻ ነው።"
• ታዲያ ኦነጎቹ ባልተስማሙበት ሁኔታ ኦሮሙማው በፋኖ ሲቀጠቀጥ፣ ወደ ዐማራ ክልል የሚዘምት የኦሮሞ ወጣት ሲያጣ ሰውን የማረድ ልምድ ባላቸው አረመኔዎች ታርደው በቪድዮ ተቀርጸው ዐማራና ኦርቶዶክስን በቀጣይ ለመጨፍጨፍ የተዘጋጀ ሴራ ነው ብዬ በግሌ የምጠረጥረውን አሰቃቂ ወንጀል ሟች ያልሆነን ልጅ ጉርሻዎች እና ጋሽ አዩ ዘ-ሀበሻ ከየት አምጥታችሁ ነው ያጯጯኋችሁት። አዩም ጋር እደውላለሁ። የዓረቡም ጉርሻ ጋር እደውላለሁ።
"…እኔ ዘመዴ አረመኔያዊውን ድርጊት በሃላል አወግዛለሁ። ወንጀለኞቹን የሚያውቁ አደባባይ ወጥተው ይንገሩን፣ ቦታው የት ነው? ሟችስ? አስሬ ለክቼ አንዴ መቁረጥ እንጂ በስብሶ ሊወድቅ አንድ ሐሙስ የቀረው ግማታም ሥርዓት በጭካኔ ፈጥሮ የሚያመጣውን ክርፋታም አጀንዳ ሰፍ ብዬ የምገዛ አይደለሁም።
• እቀጥላለሁ።
"…ዝም አላልኩም… ነገር ግን እጠይቃለሁ።
"…እነ ቶሎሳ ኢብሳ በሌላ መልኩ ቀደም ብለው የገለጹት። አረመኔያዊው ድርጊት የተፈጸመበት ቦታና የድርጊቱን ፈጻሚዎች ዐማሮች ያለመሆናቸውን የገለጹበትን መልእክት ሰማሁ፣ አየሁ።
"…ቀጥሎ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ሚዲያዎችን አክቲቪስቶችን እና እስላማዊ ጂሃዲስቱን የኦኤም ኤንን ዘገባዎች አየሁ። ተመለከትኩ።
"…በመቀጠል የኦሮሞ ነፃ አውጪ ሚዲያ ደጋፊ ሆነው የተከሰቱትን ደሩ ዘሀረሩ እና ሰሞኑን የወረመች አንዲት አውሮጳ የምትኖር የአዲስ አበባ ትግሬ በድርጊቱ አዝነው ዐማራን ከኦሮሞ ለማቀሳሰር የሰሩትን ቪድዮም ተመለከትኩ። አቤት መዝቀጥ።
"…ቀጥሎ አረመኔያዊውን ድርጊት በሚመለከት የእያንዳንዱን የኦሮሞ አክቲቪስት እርስ በእርስ የሚጋጭ መልእክቶችን ተመለከትኩ። መረጃዎችንም አስቀርቼ አድፍጬ ተቀመጥኩ።
"…በመጨረሻ ግን ኦሮሞዎቹ እንኳ ይስተካከል ያሉትን ጉዳይ ጉርሻ የተባለ አውርቶ አደር የብልፅግና አጀንዳ አራጋቢ የዐረብ ሀገር ወሬያም እና አዩ ዘሀበሻ በግድ ለዚህ ነገር ምላሽ እንድሰጥ፣ ጥያቄም እንድጠይቅ አስገደዱኝ።
• አረመኔያዊውን አሰቃቂ የወንጀል ድርጊት ለማጥራት እኔ ዘመዴ ጥያቄ በመጠየቅ ብጀምርስ?
• መጠየቅ ልጀምር…?
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ይህ ከዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር በ7ለ70 ብርጌድ የተሰጠ የአቋም መግለጫ ነው።
"…መግለጫው መጀመሪያ በጽሑፍ የደረሰኝ ሲሆን፣ እኔም ቪድዮ ይታከልበት፣ ማብራሪያም እፈልጋለሁ ባልኩት መሠረት የብርጌዱ አመራሮች ደውለው አግኝተውኝ ማብራሪያም ሰጥተውኛል።
"…7 ለ70 ብርጌድ የተለየው በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ከሚመራው አዲሱ የአፋሕድ እንጂ ከዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እንዳልሆነ በቃል በሰጡኝ ማብራሪያ ላይ ገልጸውልኛል።
"…የብርጌዱ አመራሮች ተራ በተራ በሰጡኝ ቃል ላይ ይህንን መግለጫ የሰጡበትን ዋና ምክንያቶች 6 ነጥቦችን በማንሣት በዋናነት ግን "ችግራችንን በውይይትም ሆነ በንግግር መፍታት ከማንችልበት ደረጃ ላይ በመድረሳችን ምክንያት ነው ብለዋል።
"…አመራሮቹ በአጽንኦት አጥብቀው የነገሩኝ ነገር ቢኖር የሚዲያና የጋዜጠኞች ገለልተኛ የመሆን ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ስለመድረሱ ያነሱት ጉዳይ ነው። እኛ የምንሰጣቸውን መግለጫዎች ለራስ ፖለቲካ ጥቅም ማስፈጸሚያነት ማዋል ተገቢ አለመሆኑንም አበክረው አሳስበዋል።
"…የአራቱም ግዛት የፋኖ አድንደነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ አንድነት ይመጣ ዘንድ የራሳቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የተናገሩት አመራሮቹ ይህ የሰጠነው መግለጫ ግን ከእስክንድር ድርጅት መውጣትና መለየታቸውን ብቻ በተመለከተ እንጂ አርበኛ መከታው ከሚመራው ከጠቅላይ ግዛቱ የፋኖ አደረጃጀት ስለመውጣታቸው እንዳልሆነ ደጋግመው አደራ ዘመዴ በማለት አሳስበውኛል። እኔም ይሄንኑ አደራቸውን ሳልቀንስ፣ ሳልጨምር እንደወረደ አቅርቤላችኋለሁ። ለመግለጫው እኔን የመምረጣቸውም ምስጢሩ የእኔን ባለማዕተብ መሆን በመተማመን መሆኑን ልብ ይሏል።
• ሙሉ ቪድዮው ይኸው። ሙሉ መግለጫውንም አብሬ እለጥፋለሁ።
• ይኸው ነው።
"…በውስጥዋ ያሉ አለቆችዋ እንደሚያገሡ አንበሶች ናቸው፤ ፈራጆችዋም እስከ ነገ ድረስ ምንም እንደማያስቀሩ እንደ ማታ ተኵላዎች ናቸው። ነቢያቶችዋ ቅሌታሞችና ተንኰለኞች ሰዎች ናቸው፤ ካህናቶችዋም መቅደሱን አርክሰዋል፥ በሕግም ላይ ግፍ ሠርተዋል። እግዚአብሔር በውስጥዋ ጻድቅ ነው፤ ክፋትን አያደርግም፤ ፍርዱን በየማለዳው ወደ ብርሃን ያወጣል፥ ሳያወጣውም አይቀርም፤ ዓመፀኛው ግን እፍረትን አያውቅም። ሶፎ 3፥ 3-5
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
እውነቱን ተጋፈጡት…
"…ብዙ ሰዎች ይሄን የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ቃለ መጠይቅ ሊንክ እየላኩ ዘመዴ እስኪ አዳምጠው ይሉኛል። ዓይቼው ምላሽ ሳልሰጥ ዝም እላለሁ። ተደጋገመ፣ አሁንም ዝም። አሜሪካ የሚገኝ አንድ አብሮአደጌ እና በዚህ በጀርመን የሚኖሩ አንድ ወዳጄም ይሄንኑ ሊንክ ላኩልኝ። ለእነርሱ ግን መለስኩላቸው። ከዚያ በችርቻሮ ከምመልስ ለምን በጅምላ አልመልስም ብዬ መጣሁ።
"…ለማንኛውም ይሄ የኮሎኔሉና የጋዜጠኛ በለጠ ካሣ ቃለመጠይቅ የቆየ ነው። አሁን እኮ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ናዝሬት አዳማ ደርሶ ከመጣ በኋላ ሰውነቱ ውልቅ ብሎ ከስቷል። ጋዜጠኛ በለጠ ካሣም ከኢትዮጵያ ተሰድዶ ኡጋንዳ ከገባ ዓመት አለፈው። እናም የቆየ ቃለመጠይቅ እያመጡ ይሄ ሕዝብ አንድ ጊዜ ሾርት ሚሞሪያም ተብሏል ተብሎ በሕዝብ የማወቅ መብት ላይ መቀለድ፣ ማላገጥ፣ ማሾፍ ትክክል አይደለም። ነውር ነው።
"…በወልቃይት ጉዳይ እኮ ምን እንደሰሙ ባላውቅም እነ አያሌው መንበር፣ ፓስተር ምስጋናው አንዱዓለም፣ ሙሉዓለም፣ ሙላት አድኖ፣ ጋሻው መርሻ፣ ሲሳይ ሙሉ፣ እነ ጥላሁን ጽጌ ወዘተ፣ ሁሉም ዝም ጭጭ ብለዋል። 😂 ትዊተር ስፔስ ላይ ይንጫጩ የነበሩት ጫጫቴያሞች ሁሉም ኩምሽሽ ካሉ ቆዩ። ስለወያኔ ኃጢአት እንኳ መጻፍ ያቆሙ ሞልተዋል። ስለወልቃይት ጉዳይ የአሸቦ ዕቃው ሲሳይ አልታሰብም እንኳ ጮጋ ብሏል።
"…ይልቅ ጎንደሬ ነኝ፣ የጎንደር ዐማራ ነኝ ሲል የከረመው ግሪሳ በሙሉ ሰሞኑን ወልቃይት ነህ ዐማራ? ወልቃይቴ ነህ ትግሬ? ተብሎ ሳይጠየቅ እኔ ወልቃይቴ ነኝ የሚሉ በዝተዋል? ምን ቢሰሙ ነው በአንድ ጊዜ ከዐማራነት፣ ከጎንደሬነትም ዘጭ ብለው "ወልቃይቴ" ነኝ ማለት የጀመሩት ብሎ መጠየቅ ይበጃል። በወልቃይት መከላከያና የደመቀ የተከዜ ዘብ ጦር እንጂ ፋኖ እንኳ የለም።
• ምን ለማለት ፈልጌ ነው? ቃለመጠይቁ የቆየ ነው። አከተመ።
ሦስት ነገር…
፩፦ አገዛዙ የሚለው ነጋዴው ሱቁን የዘጋው በደረሰኝ ሽጥ ስንለው በደረሰኝ አልሸጥም ብሏል። ስለዚህ በግድ በኃይልም ቢሆን በደረሰኝ እንዲሸጥ ይደረጋል ነው የሚለው የሚሉ አሉ። ከዚህ በተጨማሪም እሳት አደጋ በመርካቶ እሳት ሲነሣ ማጥፋት ስለተቸገርኩ መርኬ ይፍረስና መልሶ ይልማ የሚል ምክረ ሓሳብ ማቅረቡንም ነው የሰማሁት።
፪ኛ፦ ነጋዴው ሱቄን የዘጋሁት ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ኃይሎች በየጊዜው እየመጡ ንብረታችንን ጭነው ያለከልካይ ስለሚወስዱብን፣ በየቀኑ መዋጮ እያሉ ስላሰለቹን፣ ስላዛጉን ነው የዘጋነው ነው የሚሉት የሚሉም አሉ?
፫ኛ፦ ሌሎች ሦስተኛ ሓሳብ የሚሰጡት ደግሞ "ወያኔ ኦሮሞን ከመርካቶ ነቅላ አባርራለች፣ በመርካቶ የኦሮሞ ነጋዴ የለም። በመርካቶ ጉራጌ፣ ትግሬና ዐማሮች ናቸው የሚነግዱት። እናም ይሄን ለማመጣጠን ትግሬዎቹ ጉራጌንና ኦሮሞን አፈናቅለው ንግዱን እንደተቆጣጠሩት አሁንም በዘመነ ኦሮሞ መርካቶን ከጉራጌ፣ ከትግሬና ከዐማራ አጽድተን፣ ወይም አመጣጥነን ኦሮሞን በመጨመር መርካቶን የሁላችንም እንድትሆን እናደርጋታለን ነው የሚሉት የሚሉም አሉ። ስለዚህ የትኛው ነው ትክክል?
"…የእኔ ሓሳብ አቢይ አሕመድ በሦስተኛው የኮሪደር ልማት ልክ ከዚህ በፊት ፒያሳንና ካዛንቺስን እንዳጸዳው አሁንም በእሳትም፣ በግርግርም ይሞክረውና፣ የነጋዴውን ኅብረት፣ አንድነት፣ ሙቀት ከለካ በኋላ በግሬደር ያርሰዋል። የሰው ወኔ እንደተሰለበ ስላወቀ፣ በሁለት ሳምንት ውስጥ መርካቶን ለቅቀህ ውጣ ይለዋል። ከዚህ በፊት አትክልት ተራን እንዳደረገው ማለት ነው። እንደዚያ የሚያደርግ ይመስለኛል።
• የዚህ ነገር መጨረሻው ምን ይሆን…?
የአወሮጳው ምች…
"…በኢትዮጵያ ተልባ፣ ቅባት ያለበት ምግብ በልተህ፣ አፍህን ሳትታጠብ ወጥተህ ፀሐይ ቢያገኝህ ምች ድብን አድርጎ ይመታሃል። ከዚያ ነው ዳማከሴ እና ፌጦ ጤና አዳምም ወደመተሻሸት፣ ጨምቀህ ወደመቀባባት የምትሄደው። የአውሮጳው ምች ግን ይለያል። ብርድ፣ ቅዝቃዜ ምች ሆኖ ሲያጠናግር ያየሁት እዚህ ነው። ትናንት ረፋድ ላይ በሳሎን ቤቴ ሶፋ ላይ ጋደም ብዬ ከሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከ7 ለ70 ብርጌድ የተላከልኝን ከእዙ የመለየት መግለጫ አነብባለሁ። ከወትሮው የተለየ የሚቆረጣጥም ብርድ ተሰማኝ፣ ልብስ ደራረብኩ፣ ለቤቱ ሙቀት የሚሰጠውን ሃይሱንግ ይሉታል ከፈትኩ፣ ወባ እንደያዘው ሰው ያንዘፈዝፈኝ፣ ይቆረጣጥመኝ ጀመር። ላብ በላብ። ኤሌክትሪክ እንደያዘው ሰው ነው የሚያንዘረዝረኝ። ቆይቼ ነው በመጋረጃ የተሸፈነውን የተከፈተ መስኮት ዓይቼ የምቹን ምንጭ ያወቅኩት። ጭራሽ ወደ ጉንፋንነት ሁላ ሊቀየር? ጉድ እኮ ነው።
"…የትም ሳልወጣ፣ ቤቴ ተቀምጬ ጉሮሮዬን ከረከረኝ፣ ምኔ ሞኝ ነው ዳይ ወደ ፍልሚያው። እነ ነጭ ሽንኩርት፣ እነ ዝንጅብል፣ እነ ማር ከያሉበት ተጠርተው እንዲመጡ አደረግሁ። አፍልቼ በላይ በላዩ ለቀቅኩበት፣ ዘመዴ ዳይ ተሸፋፍነህ ተኛ ብዬ መክሬው ተሸፋፍኜ ለጥ። ላቡ እንደ ስቲም ባዝ አጥለቀለቀኝ፣ ሳሉም በፈላው የዝንጅብልና የነጭ ሽንኩርት ሠራዊት ተመከተ። እንደ ጎጃም እስክስታ ከእግር ጥፍሬ እስከ ራስ ፀጉሬ ድረስ እንደ ጎንደሬዋ እንዬ እንቅጥቅጥ ያደርገኝ፣ እንደ ባለ ዛር ይወዘውዘኝ የነበረውም ቆመ። ቀጥ ነው ያለው። በዚህ ላይ ዕለተ ሰኞ የእረፍት ቀኔ መሆኑም በጀኝ እርፍ ብዬ ዋልኩ። አደርኩም። ዛሬ እንደተደበደበ ሰው ሰውነቴ ከመጓጎሉ፣ ድምጼ ጎረምሳ እንደዋጠ ሰው ከመጎርነኑ በቀር ሰላሜን አገኝቻለሁ። የአውሮጳ ምች አደገኛ ነው። እኔ በዚህ ዕድሜዬም መድኃኒት አልጠቀምም። እነ ነጭ ሽንኩርት፣ እነ ዝንጅብል፣ እነ ፌጦ፣ እነ ማር፣ ጤናአዳምና ዳማከሴን ያቆይልኝ። ውኃ አፍልቼ ትንሽ ጨው ጠብ አድርጌበት ታጥኜው ተሸፋፍኜ እተኛለሁ። ሲነጋ ዳይ ጤና ይስጥልኝ ነው።
"…ከዚህ የተነሣ ዓይኔ እንባ እያቀረረ ርእሰ አንቀጻችንን አሳምሬ፣ አሰካክቼ መጻፍ አልሆንልህ አለኝ። ቢሆንም ግን ቤታችን ጭር ብሎ እንዳይውል አንዳንድ ነገሮችን በማንሣት አጫጭር መረጃዎችንም ወደ እናንተ በማድረስ በመረጃዎቹም ላይ እየተወያየን ለማምሸት እንሞክራለን።
• የዛሬው ቲክቶክም ይለፈኝ። ግን እንወያያለን። ከ20 ደቂቃ በኋላ በጥያቄ እመለሳለሁ።
"…አመሰግናለሁ ምስጌ…🙏🙏🙏
"…በትናንትናው ምሽት የመረጃ ቴቪ ሳምንታዊው የነጭ ነጯን ከዘመዴ መርሀ ግብር ላይ… በትግል ሜዳ ያላችሁ ታጋዮች ዘመኑ አደገኛ ነውና በቲክቶክ ላይ አትግቡ፣ ለእናንተም ለታጋይ ጓደኞቻችሁም ጦስ ትሆናላችሁ፣ በራስ ስህተት ለምን በአጭር ትቀጫላችሁ ብዬ ምስጌንና ሌላ አንድ አርቲስት ወንድሙንም ምክር ለግሼ ነበር። እናም ሁለቱም ወንድሞች ከጎጃም ምድር ሆነው ምክሬን ተቀብለው ሁለተኛ ላይቭ አንገባም ብለውኛል።
• ምክሬን ስለሰማችሁ አመሰግናችኋለሁ። 🙏🙏🙏
• ድል ለእናንተ…!
• የሞትን ባሕር ያሻግራችሁ…!
"…በመጨረሻም መርካቶ ጓ ብሏል አሉ። ሲደግመው ነው መጻፍ፣ ሸዋ አንድ ብርጌድ ተገንጥሎ ወጥቷል፣ መግለጫውንም ልከውልኛል፣ በስልክም ደውለው አውርተውኛል፣ በነገው መደበኛ መርሀ ግብራችን እንቀጥላለን።
• የካዛንቺስ፣ የአራት ኪሎ ልጅ ተነሥ፣ ጥፋ ሲባል ብድግ ያለው ደንታ ስለሌለው ነው። የመርካቶን ልጅ መነካካት እንደ ካሳንችስ ልጆች ቀላል አይደለም። የሕይወትን ትርጉም፣ የቤተሰብ ሓላፊነትን፣ በላቡ፣ በወዙ፣ እንቅልፉን አጥቶ ሠርቶ የሚበላን መርኬ መነካካት ምላሹ ከባድ ነው። ለማንኛውም በመርካቶ ደም መፍሰስ ከጀመረ የነገሩ ሁሉ ፍጻሜ ይሆናል። ግን ደግሞ ነገም ይደግሙታል ወይ ነው ጥያቄው?
• ምስጌ ግን በድጋሚ አመሰግናለሁ።
የመርሀ ግብር ሰዓት ለውጥ…
"…በእኔ በዘመዳችሁ በኩል ተዘጋጅቶ በመረጃ የሳታላይት ተለቭዥን የቀጥታ ስርጭት ሚቀርብላችሁ ተናፋቂውና ተጠባቂው " ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" የተሰኘው ሳምንታዊው የዕለተ እሑድ መርሀ ግብራችን ከዛሬ ህዳር 8/2017 ዓም ጀምሮ የሰዓት ለውጥ በማድረግ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ይሆናል።
"…በነገራችን ላይ ዛሬ ወልቃይት ነበር ያረፈድኩት። በወልቃይት ባለ አምባሻውም የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ እንዳይሰቀል የተከለከለው ለምንድነው? የጎንደር ጃኖ በመልበስ ጎንደሬ መሆን ይቻላል እንዴ? እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በስተመጨረሻ ሰንደቋን መንው ደበቋት፣ ሸሿት፣ ከስብሰባ ማዕከላትና ከአደባባዮች ላይ ምነው አራቋት?
• ለማንኛውም የሰዓት ለውጡን እንዳትረሱት። ምሽት 1:00 ሰዓት ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ይጀምራል።
መልካም…
"…ጫጫታውን እየመረመርነው ነው። የእንቧይ ካብ የሆነውን የኦሮሙማውን ሴራም በድማሚት ብዕራችን ልናፈራርሰው፣ እሳት በሚተፋው ጦማራችንም ልናደባየው ነው።
"…እሺ ጎበዝ፣ እናንት የቴሌግራም ቤተሰቦቼ ሆይ ድማሚት የሆነውን አጭሯን ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?
ኤት አባክ…!
"…በመጨረሻም የለጠፈውን ቪድዮ ካነሣው በኋላ "ቪድዮው ፌክ ነው" አለልሃ ጋሽ ፊደል ኣ 😂 … ቆማጢቲ… 😂
"…ነገ ሐሙስ ሌላ ምንም ሥራ የለኝም። የብልጽግናን አቃጣሪ የሚዲያ ሠራዊት ጉድ ነው ስዘከዝክ የምውለው።
"…ነገ ጠዋት… እግዚአብሔር ይመስገን ብለን አንድ ሺ ሰው ካመሰገነ በኋላ እነ ቀሽም አጀንዳ ሰጪ የአራጅ ብልጽግና፣ ፀረ ዐማራ ፀረ ኦርቶዶክስ ኃይላትን እሳት በሚተፋው የብዕር ሰይፌ ስቀጠቅጣቸው ነው የምውለው።
"…ደስ የሚለው ነገር እንደ ድሮው የሚደነግጥ ዐማራም ኦርቶዶክስም አላየሁም። የሕዝቡ ንቃተ ህሊና የሚገርም ነው። በዚህ በጣም ነው ደስስ ያለኝ። ቆቅ ሆኗልችሁ የለም እንዴ?
"…ዛሬ ከጠዋት ጀምሮ የብልጽግና አክቲቪስቶችና ካድሬዎች፣ ዱለቻው ኦነግና የሟቿ ሂዊ አቃጣሪዎች "በእውነት ለሁሉም ሕዝብ ነው የምቆመው ካልክ ይሄን ቪድዮ ለምን አታሳየውም" እያሉ ሲወተውቱኝ ነው ነቅቼ የሳቅሁባቸው። 😂 ሰው እንዴት "ያ አላህ በስማም ብለህ እረደው" እያለ ራሱ ቀርጾ የለቀቀውን ቪድዮ ለእኔ ለጠላቱ አምጥቶ ሰጥቶ ፕሮሞት አድርግልኝ ይለኛል? ቲሽ ቀሽም ሁላ።
"…እኔ ዘመዴ ሴራ አፍራሽ ነኝ። እንደ ጎንደር ስኳዶቹ እንደነ ሲሳይ ሙሉ፣ ጥላሁን ጽጌ፣ ምስጋናው አንዷለም የዋህ ክፍለሀገር ልጅ፣ ሰገጤም ፋራም አይደለሁም።😂 ቃሌ ቃል ነው በዐማራ ላይ የሚሠራ ማንኛውንም ሴራ በሕይወት እያለሁ አፈራርሰዋለሁ። እኔ ከአበበ በለውና ከርጥብ ገተት ዓላማቢስ የዐማራ አክቲቪስት የምበልጠው በዐማራ ላይ ኦነጎቹ በኦሮሚኛ፣ ትግሬዎቹም በትግርኛ የሚያሴሩትን ሴራ ስለምሰማ ነው። ከዚያ ጠብቄ ሴራቸውን አፈርሰዋለሁ። አበበ እስክስምም፣ ሲሳይ ሳይታሰብም አይችሉኝም።
"…ነገ ጠዋት ደግሞ ኦነግ ሸኔና መከላከያ አንድ ላይ ሆነው ከፋኖ ጋር ሲዋጉ ቪድዮ እለቅላችኋለሁ።
ኣ… ብሎ የሚጽፈው ማነው…?
ኣማራ… ብሎ የሚጽፈው ማነው…?
"…ከዚህ በፊት የመከላከያ ሠራዊት የትግራይ ሰው ሲያርድ ብሎ የለጠፈውንና ተረባርበን ያከሸፍነውን ቪድዮም ድጋሚ ይዞ ተከስቷል። ወፍ የለም።
• አልፋታህም አባቴ…
KMN ም እንዲህ አለ…
#Inbox
በሰላሌ የተደረገው እጅግ ዘግናኝ የሰው ማረድ ወንጀል ልክ ከዚህ በፊት በወለጋ በፋኖ ከተደረገው አንድ ነው ። ይህም በሽመልስ አብድሳ የተጠናሰሰ እንደሆነ ግልፅ ነው ። የኦሮሞ ህዝብ ሞት ከተፈረደበት ቆይቷል።
ይህም በሽመልስ አብድሳ የተቀነባበረ ሴራ ነው። ምክንያቱም ከሰሞኑ በኦነግ ሰራዊት በተደረገው ውጊያ የመንግስት ሃይል እጅግ ስለተደመሰሰ እና እጅግ ኪሳራ ስለደረሰባቸው ይህንን ከፋኖ ሃይል ጋር ተባብሮ የሰሩት ሴራ መሆኑን ስሙ ለመግለፅ ያልፈለገ ግለሰብ ከሰላሌ አገርቶናል። ከሰሞኑ በኦነግ ውጊያ መቋቋም ያቃተው መንግስት በዚህ አይነት ወንጀል በሰላሌ ብቅ ማለቱ በደረሰበቸውን ሽንፋት ከኦሮሚያ shift ለማድረግ ፕሮፓጋንደ ወደ አማራ ፋኖ ለማላከክ እየሞከረ ነው እና የኦሮሞ ህዝብ ይህንን የመንግስት ሴራ ለማክሸፍ ከድር እስከ ደር ተነስቶ በአንድናት ከልተጋለ ገና ከዚህ የበለጠ ሰቆቃ ይደርሳል።
ስለዚህ ውጭም የሚኖር የኦሮሞ ህዝብ አገር ውስጥም በአንድነት ተነስቶ መታገል ይኖርበታል። ጋላ ተብሎ መተረረድ ይቁም።
ይህንን የረገው ሽመልስ አብድሳ መሆኑን ተኦሮሞ ህዝብ ይወቀው......ለኦሮሞ ህዝብ አድርስልኝ። እኔ የሰላሌ የፒፒ ካዲሬ ነኝ።
"…ይሄ የሰላሌ ኦሮሞ ስለሆነ ይሄን ጻፈ፣ ቀጥሎ ደግሞ ትግሬውና በኦሮሞ ስም ዐማራ ላይ የዘር ማጥፋት ዐዋጅ የሚያውጀውን ፔጅ ጽሑፍ አጋራችኋለሁ።
• ከነከስኩ ነከስኩ ነው። ሳላደባይህ መች እፋታሃለሁ አባቴ።
ስታሊን እንኳ እየተሰደበ ነው።
"…ድሮ ድሮ እንዲህ ዓይነት አጀንዳ አስቀያሽ አጀንዳዎች ተፈብርከው ሲመጡ ከትግሬ አክቲቪስቶች መካከል እንደ ስታሊን ያሉት አብረው ያራግቡ ነበር። አሁን ግን እነ ስታሊንም ቢሆን አደብ መግዛት፣ ያለመቸኮል፣ ልብ የመግዛት ነገር ስላመጡ አብረው ከነጎደው ጋር መንጎድ አቁመዋል። በዚህ ምክንያት የስታሊን በፋኖም በዐማራም ላይ ለዘብ ማለት የኦሮሞ አክቲቪስቶችን አሳብዷቸዋል። እንደጉድም እየሰደቡት ነው።
"…የእኔ ጥያቄ ጎንደሬው የጉርሻ ትዩብ ባለቤት አቶ ዳዊት ቢያሰልፍ አበበ ከጎንደር አዲስ አበባ መጥቶ በቀጥታ ሸራተን ጋርድ ነው የሆነው፣ ከሸራተን ጋርድነት ወደ አረብ ሀገር ነው የተሰደደው፣ ባለፈው ከጎንደር ስኳድ ጋር ሆኖ በጎጃም ላይ በህፃን ፌቨን አሳብቦ ሲያቀረሽ ስታዘበው ነበር። አሁን ደግሞ ጭራሽ ለብልፅግና ገረድ ሆኖ ባላየው፣ ባልሰማው ነገር ዘሎ ሲገባ በሰጨኝ።
• ጥያቄዬ ይቀጥላል። አላችሁ አይደል…?
ጥያቄ ፩
"…ሲጀመር ያን አረመኔያዊ አሰቃቂ ድርጊት ማንም ይፈጽመው ማን የተወገዘ ይሁን፣ ድርጊቱን እንዳየ ሰው፣ መረጃው እንዳለው ሰው የድርጊቱን ፈጻሚዎች የሚያውቅ ሰው ካለ የድርጊቱ ፈጻሚዎች ለሕግ ይቅረቡ እንኳን አልልም። እንደተያዙ ይሰቀሉ፣ ይገደሉ። ይህ አቋሜ ይመዝገብልኝ።
"…ወደ ጥያቄዬ ስገባ… ሰውየውን ዛሬ መግለጥ የማልፈልገው የጉርሻ ፔጅ ባለቤት ልክ እንደ ባሕርዳሩ የጎንደር ስኳዶች በሕጻን ፌቨን ጉዳይ እንደሠሩት ቲያትር ዛሬም ከሁሉ ፈጥኖ በመምጣት ሟቹ፣ የታረደው ልጅ ይሄ ነው ብሏል። አዩ ዘሀበሻም እንደዚያው የታረደው ልጅ ይሄ በፎቶው ላይ የሚታየው ታዳጊ ወጣት ነው ብሏል። አንድ የኦነግ ፔጅም እንዲሁ የዚህን ልጅ ፎቶ ነው ይዘው የወጡት።
• ልጁ ግን የተገደለው በብልጽግና ሚልሻ ነው። ለምን በብልጽግና ሚሊሻ የተገደለን የኦሮሞ ወጣት "በስመ አብ ብለህ እረደው" የሚል አጃቢ ቃል በመጠቀም በግፍ በአሰቃቂ ሁኔታ ያረዱትን ዜጋ ሞት በዚህ ልጅ ፎቶ መሸፈን ተፈለገ።
• በፎቶው ላይ የሚታየው ልጅ የታረደው ሰው እንዳልሆነ ከራሳቸው ከኦሮሞዎቹ ሚዲያ ያገኘሁትን ማስረጃ ቀጥሎ አቀርባለሁ።
• ጉርሻና አዩ ዘሀበሻ መረጃውን ከየት አገኛችሁት? ብልፅግና የገደለውን ምስኪን የኦሮሞ ወጣት በግፍ ከታረደ፣ ማንነቱ ካልታወቀ ዜጋ ጋር ለማገናኘት ለምን መረጣችሁ…?
• እመለሳለሁ…?
መልካም…
"…የአስተያየት መስጫ ሰንዱቄን ጠርቅሜ አንዲት አነስተኛ ቀጭን የግል ጉዳዬን ለመፈጸም ወጣ ብዬ ስለነበር ነው የጠፋሁት። በእኔ ቤት ልማድ ደግሞ እኔ የእሳት ሰይፌን ይዤ በማልቆምበት የአስተያየት መስጫ ሰሌዳ ላይ፣ ሰፈሩን የሚረብሽ ዋልጌ መጥቶ ትርምስምስ ሊያደርግ ስለሚችል ሰንዱቁን ዘግቼ፣ ቆልፌ፣ ጥርቅም አድርጌ ነው የምሄደው። አሁን ተመልሼ መጥቻለሁ እናንተም ሓሳብ አስተያየታችሁን መለገስ ትችላላችሁ።
"…ከዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር በ7ለ70 ብርጌድ በተሰጠው የአቋም መግለጫ ላይ ሓሳባችሁን ማካፈል ትችላላችሁ።
"…በነገራችን ላይ ዛሬ ወደ ጉዳዬ በመሄድ ላይ ሳለሁ፣ ሌላኛው የሸዋ ጠቅላይ ዕዝ የጦር አለቆች ደውለውልኝ አውርተውኝ ነበር። ልክ እንደ 7ለ70 ው ብርጌድ እኛም የአቋም መግለጫ አውጥተናልና ሳትጨምር፣ ሳትቀንስ ለሕዝብ አሳውቅልን ብለው ጠይቀውኛል። እኔም መግለጫቻችሁን በጽሑፍ እና በቪድዮ ካቀረባችሁልኝ ምን ገዶኝ ብዬ መልሼላቸዋለሁ። የጽሑፉም፣ የቪድዮውም ደርሶኛል እሱን ደግሞ በነገው ዕለት እለቅላችኋለሁ።
• አሁን ወደ ዛሬው ሓሳብ አስተያየት መስጫ ሳጥናችሁ ከፈታ እንሂድ። 1…2…3… ጀምሩ።
መልካም…
"…አሁን ደግሞ በቀጠሮ ወደ አሳደርነው በቪድዮ ወደ ተዘጋጀውና ከዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር በ7ለ70 ብርጌድ ወደተሰጠው የአቋም መግለጫ እንገባለን።
• ወገን ዝግጁ…?
ቀን 10/3/2017 ዓ.ም
"…ከዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ከመሀመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር በ7ለ70 ብርጌድ የተሰጠ የአቋም መግለጫ…
"…የነገ ጠዋት ርእሰ አንቀጻችን ነው። ሙሉውን ጠዋት ይጠብቁ። ነገ ጠዋት ከእግዚአብሔር ሰላምታ 1ሺ ሰው ከመሰገነ በኋላ ይቀርብላችኋል።
"…ቁምነገር ጠይቄ በቁምነገር ምላሽ የሰጡኝ እጅግ በጣም ጥቂቶች ናቸው። ሊመሰገኑም ይገባል። አንዳንዶቻችሁ ደግሞ በኢንቦክስ በውስጥ መስመር ማውራት የምትችሉትን ነገር በአደባባይ፣ ስንት ቁምነገር በሚወራበት ፔጅ ላይ ከርእሱ ጋር የማይገናኝ ሓሳብ አንሥታችሁ ስትጨቃጨቁ ሁላ አያለሁ። ይሄ ቢስተካከል ጥሩ ነው። ፔጁ የቀልድ፣ የነቆራም ቀን አለው አይደል? የግል ጉዳያችሁን በውስጥ መስመር አውሩ።
"…ስለመርካቶ እያወራን ነው። አትቀልዱ። የተደገሰው ድግስ ቀላል አይደለም። በቀልድ፣ በዋዛ፣ ፈዛዛም፣ በቧልትም አትለፉት። ፔጁን ለሚያነቡ ሰዎች ግሩም ሓሳብ ለማዋጣት አቅምና ጊዜ ያጠራችሁ ሰዎች ቢቻል ዝም ብትሉ መልካም ነው።
"…እውነት ነው መርካቶ ሃይማኖት ታይቶ፣ አንገትህ ላይ መስቀልና ክር ካለ የ100 ብሩን ዕቃ 500 ብር እንደሚያስገዙ ከተነገረ ቆየ። "ለሁሉ ሽጥ፣ ከራስህ ወገን ግዛ" ብለው በተለይ እስላሞቹ፣ አሁን ደግሞ ፕሮዎቹ ኢኮኖሚውንም፣ አስመጪና ላኪነቱንም ጭምር በመቆጣጠር በተለይ ኦርቶዶክሱን ክፍል ሸማች ብቻ አድርገው እንደቆረቆዙት ይነገራል። እሱ እንዳለ ሆኖ ግን መርካቶ ኦሮሞ የለም ብሎ ነገሩን በሚዲያ ማጮህ ቀጥሎ ምንድን ቢያስቡ፣ ወይም ቢያቅዱ ነው።
"…ንግድ ክህሎት እና የፀጋ ስጦታ እንጂ የሚያስፈልገው ኦሮሞ፣ ትግሬ፣ ጉራጌና ዐማራ መሆን በራሱ ምን ይፈይድልሃል? በዘመነ ወያኔ ከግብር ነፃ የተደረጉ በዘራቸው ትግሬ የነበሩ ነጋዴዎች እርግጥ ነው ተጠቃሚ ነበሩ። ሥርዓቱ ሲወድቅ ግን አብረው ነው የወደቁት። ኦሮሞም ለወያኔ የተደረገው ይደረግልኝ እያለ ነው። የእኔ ምክር ሥርዓቱ ሲወድቅ ትወድቃለህና ይልቅ በፀጋህ ጠንክረህ ሥራ።
• ዛፍ ቆራጭ
• ጣሪያ ቀዳጅ
• አራሽ
• ቀዳሽ
• ተኳሽ
• ደጓሽ ወዘተ ሁሉም በፀጋው ቢኖር እላለሁ። ድግሱ ግን ሌላ ይመስላል።
• ከሳትኩ ልታረም…
ስለ መርካቶ እናውራ አስቲ…
"…ትናንት በአዲስ አበባ መርካቶ የመርካቶ ነጋዴዎች ሱቃቸውን ዘግተው ነበር ሲባል ሰምቼ ነበር። ግርግርም ሁላ ተፈጥሮ ነበር ነው የተባለው። ነጋዴዎቹ ሱቃቸውን ለምንድነው የዘጉት…? ምንሆነው ነው? ምን በደል ተፈጽሞባቸው ነው? ትናንት ሱቅ የዘጉት ዛሬስ ከፍተዋል ወይስ ዛሬም ሱቃቸውን እንደዘጉ ነው?
"…እስቲ ስለ መርካቶ የምታውቁትን ሁሉ ስጋታችሁን ጭምር አስረዱን። ጥፋቱ የማንነው? የአገዛዙ ወይስ የነጋዴው? ጎበዝ ለመርካቶ ምን ታቅዶላት ይሆን…? …ከቦታው፣ ከሁኔታው ለራቅን ለእንደ እኔ ዓይነቱ እስቲ ገለጻ ስጡን።
• አመሰግናለሁ።
“…ልብህ በኃጢአተኞች አይቅና፤ ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑር፤” ምሳ 23፥17
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
“…እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።” መዝ 3፥5
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 1:15 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• የዛሬው ዝግጅታችን ደግሞ እጅግ ሞቅ ደመቅ ያለ ነው። ተሰብስባችሁ ጠብቁኝ። ከበድ፣ ከበድ ያሉ መረጃዎችም የሚለቀቁበት ዕለት ነው ዛሬ።
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/tOwBnDIMQgA
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• Mereja TV: https://mereja.tv
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም…! ሰላም…!
"… ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።ሰቆ ኤር 3፥ 22-23።
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችጀሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼