ማስጠንቀቂያ…!
• ነፍሰጡሮች
• ልበ ደካሞች
• ድንጉጦች
• ሕፃናት
• የደም ግፊት (በተለምዶ የደም ብዛት ማለት ነው) ሪህ፣ ስኳርና ጨውም ያለባችሁ ብዙ ዛሬ በቤቴ ውስጥ ባትውሉና ባታመሹ ይመረጣል።
"…ሰሊጣም ስኳዶች ግን መንጫጫት መብታችሁ ነው።
• መጣሁ…!
“…ወስላታውን ሰው በመከራ ጊዜ መተማመን እንደ ተሰበረ ጥርስና እንደ ሰለለ እግር ነው።” ምሳ 25፥19
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዛሬ ምሽት ልክ 2:00 ላይ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ጎጄ መለኛው አልተቻለም። የጤፍ እርሻው በሙሉ በብራኑ ጁላ አስከሬን ተሞልቷል። ሰበር ዜናዎችም አሉን።
• ገባ ገባ በሉና እየሸናችሁ (በሸነና እያላችሁ) ጠብቁን።
• Mereja TV: https://mereja.tv
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/Xf6hPJeUKkY
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ሻሎም… ሰላም…!
"…እንግዲህ ዓይናችን እያየ በሀገረ ኢትዮጵያ በዋና መዲናዋ በአዲስ አበባ ግብፅም አናታችን ላይ ወጥታ ተሰቀለች አይደል…? ወሮሞዎቹ ሙን ኡኖው ኖው ግን? አንድ እንኳ የሥነ ሥርዓት፣ የሕግ ዐዋቂ ሰው ከመሃላቸው ይጥፋ? ፀረ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ካድሬና ቦለጢቀኛ ካልሆንክ በቀር የጎጥ ባንዲራን ከሃገር ሰንደቅ ዓላማ በላይ አትሰቅልም። ወይ ጥጋብ። በቀላሉ፣ በአጭሩ ማብረጃውን ይላክላችሁ።
• አይ ኦሮሞ አለ አቢይ አሕመድ…
ተቀበል…!
"…ዛሬ በዕለተ ቅዳሜና ነገ በዕለተ እሑድ ምሽት ከ1:ሰዓት ጀምሮ መረጃ ቲቪን ለማጠናከር ርብርብ ይደረጋል።
• አጋፋሪው እኔው ራሴው አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ዘመዴ ነኝ።
"…በ 30 ሳንቲም የአሜሪካን ዶላር የመረጃ ቲቪን የዓመት የሳታላይት ወጪ የምንሸፍንበት ዕለት ነው።
"…ምድር ላይ ያሉት የፋኖ መሪዎች በዝግጅቱ ላይ ይገኛሉ። ጋዜጠኞች፣ ቦለጢቀኞችም ዛሬ ከእኔ ጋር ያመሻሉ። ታዋቂ ምሑራንም ስለመረጃ ቴሌቭዥን ሓሳባቸውን ይሰጣሉ።
• ጥቂት ሰዎች የዓመት 120 ዶላር $ አልያም 60 ዶላር ብቻ የ6 ወር ወጪ ለመሸፈን ካዋጡ በቂ ነው።
• ለማስታወቂያው ጋዜጠኛ ሞገሴ ሽፍራውን እናመሰግናለን። 🙏🙏🙏
• አላችሁ አይደል?
ተቀበል…!
• ሙን ኡኖው ኖው…?
"…የሚፈረጥጡት ሙን ኡኖው ኖው…? …እንደለመደባቸው…
ከሚሮጡ፣
ከሚፈረጥጡ…
አያሻላቸውም ወይ
እንደ እንደ ብሬጁላ እጃቸውን ቢሰጡ
• እየፈረጠጣችሁ…🏃♂🏃♂🏃♂
ተቀበል…!
• ሙን ኡኖው ኖው…?
"…አለቀ እንዴ…?
ማስታወሻ፦ 100 ሰው አስተያየት ወይም ግጥም ከገጠመ በኋላ አዲስ ተቀበል እለቃለሁ።
መልካም…
"…ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ገረዶች፣ ታዛዦች፣ ዶላር ቢወድቅልን፣ ቡና ቤታችን በካቲካላ ቢሞላ፣ ለ100 ካሣ ቢራ ማውረጃ፣ ለሰንጋ ማረጃ የሚሆን ዶላር ብናገኝ፣ የዶላር ፍርፋሪ ቢወድቅልን ብለው ከተገረዱለት ዐማራ መሳይ ዐማራሪዎች በቀር የአራቱም የዐማራ ጠቅላይ ግዛት ፋኖዎች መንገድ ጥርቅም አድርገው እየወቁት ነው ገዳያቸውን። ደቡብ ጎንደር እነ ኢያሱ አባተ ወይም ሲሳይን፣ ጌታ አስራደና ሰሎሞን አጠናን ወግድ አልሰማህም ብሎ በሩን ጠርቅሞ ትእዛዙን ተፈጻሚ አድርጓል። በዛሬ ምሽት የመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብራችን ላይ በሰፊው እናወራበታለን።
"…አሁን ወደ ቅዳሜ ከሰዓት የ"ተቀበል" መርሀ ግብራችን እናምራ። ፈታም እንበል። እንደተለመደው እናንተ ለተለመደው የአዝማሪያችን አለን የምትሉትን ግጥም ተጠብባችሁ ገጥማችሁ መርጣችሁ ስጡት። እኔም ምርጥ ምርጡን ግጥም መርጬ እለጥፍላችኋለሁ።
• አዲስ ተጠማቂው ወሮሞ ጌቾ ምን ኡኖ ነው እንዲህ ክስል እስኪል ጥቁር ብሎ የደነገጠው? ድሮም ጢንዚዛ መሸጦ ቀይ የማረቆ በርበሬ ነው ዛሬ ግን ምን እንዳከሰለው "ዋቃ ጉራቻ" ይወቅለት። ባናታቹ ለሰሞነኛው አዲስ ገቢ በገዳ ሥርዓት ተጠማቂው ወሮሞ ረዳት ፍሮፌሰር ጌቾ እስቲ ግጥም ግጠሙለት። 😁🙏🙏
• ተቀበል…አዝማሪ…😂 ✍✍✍
የራቢያ አረቦ መልእክት ነው።
"…ራብያ የረሳችው ተሳስተህ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ እንዳትይዝ ይበሉሃል። ተሳስተህ ባለፈው ከመከላከያ ጋር ዘምተህ የፈጃቸኸውን የእናትህን ዘመዶች ትግሬዎቹን እሬቻ ላይ አግኝተህ አብረህ ብዙ እንዳትቆይ በቴስታ እሬቻህን እንዳየበሉህ ተጠንቀቅ። ተሳስተህ ቆምጬ፣ ባለ ፎጣ መስለህ ከነ ቁምጣህ እንዳትታይ። ኋላ ታይተህ ቄሮ እንዳይቀረቅርልህ። አደራ በላያ፣ አደራ ዋቃ። ተጠንቀቅ በኘብላችሁ ንገሩልኝ። ይሄ የእኔ ምክር ነው።
• የዛሬን አያድርገው እና ጀማሪ ወይም አዲስ ሰሞኑን የወረመ ትኩስ ወሮሞ ከአባ ገዳ ይበልጣል ይል ነበር ድሮ ድሮ ረዳት ፍሮፌሰር ጌትነትነት አልማው። 😂
አሁንስ…? 😂😂😂
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
"…ዛሬ ዕለተ ሰኞ የዕረፍት ቀኔ ነበር። ማረፍ ግን አልቻልኩም። እናም እስከ ምሽት 3:00 ሰዓት ቅዳሜ ዕለት የጀመርነውን የመጨረሻው የዛሬ የመረጃ ተለቭዥን የመዝጊያ መርሀ ግብሬ ድረስ ጎጃም፣ ጎዣም፣ ጎጄ መለኛው ስል ላመሽ ነኝ። እንደዚያ ነው የዛሬው ፍሮግራሜ።
• ትስማማላችሁ ልአጥል…?
• የሚከሰሰው ቴዲ አፍሮ ነው።
• የሚዘጋው መረጃ ቲቪ ነው። 😁
"…ይሄ በድምጽ የምትሰሙት ሶዬ፣ ዓሣ አውጪዋን ወፍ መሳይ በለ ሰለኽለኸ አፍንጫ ባለቤት ጋዜጠኛ ወንደሰን ተክሉ ወልደ ሃና ይባላል። ወንዴ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የአክስት ይሁን የአጎት ልጅ ነው። መጀመሪያ ወደ ኬንያ፣ ቀጥሎ አሁን ደግሞ ወደ ኡጋንዳ ተሻግሮ በዚያ ከጎንደር ስኳድ ጋር ገጥሞ በስተርጅና መከራውን የሚበላ ምስኪን ተርዚናም የሆነ አሳዛኝ ፍጡር ነው። ወንዴ…
"…እስከ ቀኑ 8 ሰዓት ድረስ ካልቃመ ዓይኑ የማይገለጠው ወንዴ ከ8 ሰዓት በኋላ በምርቃና የሚጽፋቸው ነገሮች በሙሉ አጃኢብ የሚያሰኙ ናቸው ይላሉ እነ ዶር አምሳሉ ጓደኞቹ። ወንዴ ሲጦዝ አፍንጫዬ አጠረ እያለ ስቦ ስቦ ያረዘመውን የዓሣ አውጪዋን ወፍ ኩምቢ ያስመሰለውን አፍንጫውን ይዞ መቼም ሲጽፍ ላየው ያስደምማል ነው የሚሉት አጠገቡ ያሉት ስኳዶች። ከምር አባ ገዳዎች ግምባራቸው ላይ የሚሰኩት ነገር ራሱ አጭር እኮ ነው።
"…ወንድማችን ወንዴ የአጎቱ ልጅ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኢትዮ 360ን በተለመነ ዶላር ከነ ጋዜጠኞቹ ከሸመተ፣ ከገዛቸው በኋላ አጠገቡ ያለውን ጋዜጠኛ ጌጥዬን እና ኡጋንዳ ያስቀመጠውን ጋዜጠኛ ወንዴን በቋሚነት የ360 ዓምደኛ ሆነው እንዲያገለግሉ የመደባቸው ቢሆንም ጌጥዬ ቀጥሎ፣ ወንዴ ግን በሱሱ ምክንያት ተረጋግቶ ፕሮግራም መሥራት ባለመቻሉ ሳይሳካ ቀርቷል። አይ ወንዴ።
"…ይሄ የዓሣ አውጪዋ ወፍ ኩምቢ የሰለኽለኻ አፍንጫ ባለቤት ነው እንግዲህ ቴዲ አፍሮ ግጥሜን ሰርቆኛልና ልከሰው ነው። መረጃ ቲቪ ገንዘብ አጥቶ ሊዘጋ ነው እያለ ማስተርቤት በማድረግ ላይ ያለው። ወዳጄ መረጃ ቲቪ የሕዝብ ነው። አይዘጋም። ቴዲ አፍሮ እንኳን ይከብድሃል። 😂😂
• ሙን ኡኖ ኖው ግን…?
"…ለመቀለብ እንዳትማርከው…ይል ነበር አጎቴ ሌኒን። እንደ ህዳር አህያ ልማት አሠራው፣ ጠግርረህ ጫነው፣ ጤፍ አሳጭደው፣ መንገድ አሠራው፣ አስተኝተህ አትቀልበው።
"…ጦርነቱ ከዐማራ ጋር መሆኑ በጀን እንጂ ከሌላው ጋርማ ቢሆን ኖሮ ይሄን በልተው ጨርሰውት ነበር።
"…የመከላከያ ልብስ ለብሶ የመጣው የኦሮሙማው ጦር ነው። ያለ ምህረት ዐማራ የተባለ ገብቶ የሚጨፈጭፈው የኦሮሞ ጦር ነው። ጥይት ከጨረሰ፣ ዘርህን ከጨረሰ በኋላ ማረኩት፣ እስቲ ስለፋኖ ጀግንነት ንገረኝ እያል ቦለጢቃ መሥራቱ ይቅርብህ። እየመከርኩህ ነው ፋኖ። መልሰህ ብትለቀውም ተመልሶ መጥቶ ያርድሃል።
አይ ጨቅላው… ሙን ኡኖ ኖው? …😂
"…ሀ ገደሉን 4ተኛ ጨን መጀመሪያ ፊደል በማረም በማስተማር እንጀምር። 😂
• ስራችን አይባልም ሥራችን እንጂ። አንድ በሉ።
• ሶስት አይባልም ሦስት እንጂ። ሁለት በሉ።
• የዛሬ ሶስት ዓመት በፊት አይባልም። ከዛሬ ሦስት ዓመት በፊት እንጂ። 😁 ሦስት አትሉልኝም። በመቀጠል ሌላኛውን እርማት ወደማየቱ እንሂድ።
"…ይህ ሰው ሕዝቡን ሁሉ የናቀ፣ የተጠየፈ፣ እንደ ትል፣ እንደ አሻንጉሊት የቆጠረ ሰው ነው። ያልተማረ ማይም ሰው ደፋር ነው የሚባለውን በአካል እዚህ ሰው ላይ ነው የማየው። ይሉኝታ፣ ሰው ምን ይለኛል? ይታዘበኛል አይልም። መንጋ ማይም በፌስቡኩ ስለሚያጨበጭብለት የፈለገውን ቢናገር አጨብጫቢ ስለማያጣ ቅሽሽ አይለውም። አማካሪም የለውም።
"…ሎሚ እና ብርቱካን ከችግኝ ተወስዶ ከተተከለ ፍሬ ለመስጠት ከ5 - 8 ዓመት ነው የሚፈጀው። ከዘሩ (ፍሬ) ተወስዶ ከተተከለ ደግሞ ሎሚና ብርቱካን ከ7-10 ዓመት ይወስዳል ነው የሚሉት የግብርና ባለሙያዎች። ይህም ደግሞ ራሱ ፍሬ ማፍራት የሚጀምርበት እንጅ ለምርት የሚደርስበት ጊዜም አይደለም። ኧረ የAgronomy ባለሙያ ያለህ😂
"…ሀገሪቷን አድቅቋታል። ሕዝቡን አደህይቷል። እንደ ኢሬቻ የመሳሰሉ ማስተርቤሽኖችም በቃ አለፉ። ሰማይ ብትወጣ ምድር ብትፈርጥ ሀገሪቷን ከከተትክበት ማጥ ልታወጣት አይቻልህም። ሃኪሞች የተራቡባት። በቀን 300 ብር እቁብ በሚጥል ሊስትሮ ገቢ የሚቀኑባት። መምህራን መፈጠራቸውን ጠልተው ሞትን የሚመኙባት። ድፍን ሀገር የመፍትሄ ያለህ ብሎ ጭንቅ ውስጥ በገባበት በዚህ ወቅት በሰንበት ቀን ሕዝቡን ለኢሬቻ ደብረዘይት ቆሪጥ ጋር እንዲሰግድ ልከህ "አንተ የጌታ ሰው" ነህና ሽል ብለህ በደርግ ጊዜ የተተከለ የሎሚና የብርቱካን ዛፍ ተደግፈህ ፎቶ ተነሥተህ ሕዝቡን ታጃጅላለህ።
• አይ ኦሮሞ አለ ራሱ…
“…ይህን ሕዝብ የሚመሩ ያስቱአቸዋል፤ ተመሪዎቹም ይጠፋሉ።” ኢሳ 9፥16 …“…ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ።” ማቴ 15፥14
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዛሬ ምሽት ልክ 2:00 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና
ጠብቁን።
"…የዛሬው ይለያል…
• Mereja TV: https://mereja.tv
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/r7VK0f53JVk
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ሻሎም… ሰላም…!
ጉድ እየፈረጠ ነው።
"…ጉዳዩ ፖለቲካዊ ነው። ሴራው የጎንደር ስኳዶች ስሁላውያን የቅማንትና የአገው ሸንጎ ዲቃሎች ከኦሮሞ አክቲቪስቶች ጋር እንዲያጮሁት የተደረገ ነው። ፍናፍንቱ እነ አያሌው መንበር ያንጫጩት፣ እነ ዮኒ ቬጋስ ኢንቨስት ያደረጉበት። እነ ያሬድ ያያ ዘልደታ ቲያትር ድራማ የሠሩበት፣ እነ በቀለ ወያ ባሕርዳር ተቀምጠው ጎጃም ላይ አመጽ ለማስነሣት የተጋጋጡበት፣ የኦሮሞ እና የትግሬ አክቲቪስቶች ከጎንደር ስኳድ፣ ከቅማንትና ከአገው ሸንጎ ዲቃሎች ጋር ሆነው ጎጃምን እንደ ሕዝብ፣ ዘመነ ካሤን እንደ ግለሰብ ለመጣል ዘመቻ የከፈቱበት አጀንዳ ነበር ብዬ በድፍረት ሽንጤን ገትሬ የተከራከርኩበት ጉዳይ ይኸው ዛሬ ፍጻሜውን አገኘ።
"…የጎንደርንና የጎጃምን ዐማራ ለማለያየት፣ በትግሬና በዐማራ መካከል ሽብልቅ ለመክተት ከፍተኛ በጀት ፈስሶበት የተዘጋጀው የወሮ አበቅ የለሽ ድራማም እነሆ ፍጻሜውን አገኘ። ሞጣ ቀራንዮ በክፍት አፍነቱ ሳይሆን በጎጃሜነቱ የተዘመተበት ዘመቻ ነው ብዬ ሽንጤን ይዤለት የተከራከርኩለት አጀንዳም ዛሬ ፍጻሜውን አገኘ።
"…ሴትየዋ ቀጣፊ ናት፣ ዋሾ ናት፣ አበቃም ናት። እብቅ ናት። ቀላማጅ ናት ብዬም በድፍረት የተናገርኩት ቃሌም እነሆ ተፈጸመ። እነ አያሌው መንበርም የጎጃም ዐማራን ከጎንደር ዐማራ ጋር ለማባላት ለማናከስ የደከሙት ድካም ውኃ በላው።
"…የሚገርመው ነገር 13 ሺ ሰው ቀጥታ እያየው ባለው ቃለመጠይቅ ላይ አብዛኛው የኦሮሞ ስም የያዙ ኮመንታተሮች ልጁን የአበቅ የለሽን አባት እየሞለጩት ነው።
"…የዐማራ አምላክ ገና ብዙ ያሳየናል። የሕፃኗን ነፍስ ግን እግዚአብሔር ይማር።
• ተከታተሉት…!
ተቀበል…✍
• ሙን ኦኖው ኖው…? …ምን አድርገው ነው…?
"……በርግጫ እየጠለዛቸው ነው? ወይስ አዲስ ፊንፊኔያዊ የሰላምታ አሰጣጥ…?
• ጠለዛቸው እኮ… 😂😂😂 መቀመጫቸው ተርፎ ይሆን…? …አይ ኦሮሞ… ሲያሳዝኑ እኮ አንጀቴን ነው የሚበሉኝ።
• እየገጠማችሁ…! አዲስ አበባ…አራት ኪሎ…😁
• የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብራችን "ሙን ኡኖው ኖው? በሚል ርእስ ቀጥሏል። 😁
ተቀበል…
• ሙን ኡኖው ኖው…? …አዲስ አበባ ዘመድ የላቸውም እንዴ…? 😂
አዲስ አበባ …ጀቲጋ… 4ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ
ቄሬንሰ ወሎቱ ከኒሰ ቱቄካ
አዲስ አበባ …ሲቂአቺ… 4ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ
• እየገጠማችሁ…✍✍✍
"…እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ። በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ መዓዛቸውንም ሰጡ፤ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ። በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ። መኃል 2፥ 11-14
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ቆይ እስኪ ባለ 14 ኪሎ ጡቷን እማማ ከላይ አድርጌ ለጥፌ ልሞክርላችሁ። 😂😂😂
አሁንስ…? 😂😂😂
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
• አሁን የሚሠራ ይመስለኛል። 😂😂😂
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
"…አሁንስ ከፈተላችሁ…?
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
ቀጠሮ…!
"…የዛሬውን ጣፋጭ ርእሰ አንቀጼን ጽፌ ጨርሼ ከለጠፍኩላችሁ በኋላ ጥቂት ምሣ በልቼ ድክምክም፣ እንቅልፍ፣ እንቅልፍ አለኝ። ስልኬን አስቀምጬ ሶፋ ላይ ጋደም አልኩኝ። የት እንደነበርኩ ሳላውቅ ነቃሁ። ስነቃ ጭልምልም ብሏል። መሽቶ የነጋብኝም መሰለኝ። ቤቴም ጭር ብሏል። የተኙም መሰለኝ። 😂 ወደ መኝታ ቤት ሄድኩ ባዶ ነው። ልጆቹ ክፍል ሄድኩ ባዶ ነው። ቅዳሜ ቅዳሜ የጸሎት መርሀ ግብር አለንና አንቀስቅሰው ብለው በቃ ጥለውኝ ሄደው ነው ብዬ ደመደምኩ። ቆይተው ተግተልትለው ግርር ብለው ሲገቡም አልተገለጸልኝም። ነጠላ አልለበሱም። ዎክ አድርገው፣ ተዝናንተው መምጣታቸው ነው። ባለቤቴ "ዘመዴ እንዲህ በቀን እንቅልፍህን ሰጥስጠህ የት ልታድር ነው? ነገ ደግሞ በጠዋት ነው እኮ የምንሄደው? ስትለኝ ነው ኧሃ ለካስ ምሳ በልቼ ነው የተኛሁት ብዬ ወደ ራሴ የተመለስኩት። እንደ ዛሬም ቀዥብሬ ዐላውቅ። ደግ አደረግኩ ግን። እንኳንም ተኛሁ። ጭነት ነው የራገፍኩ የመሰለኝ።
"…ነገ ቅዳሜ እና እሁድ ምሽት ከ1 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5 ሰዓት የመረጃ ቴሌቭዥንን ለማጠናከር ግሩም የሆነ መርሀ ግብር ይኖረናል። የሁለቱም ቀን የመርሀ ግብሩ አጋፋሪ ደግሞ ራሴው ዘመዴ ነኝ። በ30 ሳንቲም የአሜሪካን ዶላር መዋጮ እንዴት መረጃ ቲቪን ማጠናከር እንደምንችል ከታዋቂ ቦለጢቀኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ምሑራን ጋር ነው የምቆየው። ምድር ላይ ያሉ የፋኖ መሪዎች ተሳታፊ ናቸው። እንዳትቀሩ ተጋብዛችኋል። የነገ የተቀበል መርሀ ግብራችንም ይቀጥላል።
"…በቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብሬ ላይ ለመታደም ዝግጁ ናችሁ አይደል? እስቲ አንድ 10 ሰው ከካናዳ፣ 10 ሰው ከአማሪካ፣ 10 ሰው ከአውሮጳ፣ 10 ሰው ከእስያ፣ 10 ሰው ከአውስትራሊያ፣ አስር ከአረቡ ዓለም፣ 10 ሰው ከአፍሪካ አለን በሉኝ።
• እየጠበቅ ነው። ቆይቼ በጮማ ወሬ እመለሳለሁ።