የመርሀ ግብር ሰዓት ለውጥ…
"…በእኔ በዘመዳችሁ በኩል ተዘጋጅቶ በመረጃ የሳታላይት ተለቭዥን የቀጥታ ስርጭት ሚቀርብላችሁ ተናፋቂውና ተጠባቂው " ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" የተሰኘው ሳምንታዊው የዕለተ እሑድ መርሀ ግብራችን ከዛሬ ህዳር 8/2017 ዓም ጀምሮ የሰዓት ለውጥ በማድረግ ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ይሆናል።
"…በነገራችን ላይ ዛሬ ወልቃይት ነበር ያረፈድኩት። በወልቃይት ባለ አምባሻውም የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ እንዳይሰቀል የተከለከለው ለምንድነው? የጎንደር ጃኖ በመልበስ ጎንደሬ መሆን ይቻላል እንዴ? እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በስተመጨረሻ ሰንደቋን መንው ደበቋት፣ ሸሿት፣ ከስብሰባ ማዕከላትና ከአደባባዮች ላይ ምነው አራቋት?
• ለማንኛውም የሰዓት ለውጡን እንዳትረሱት። ምሽት 1:00 ሰዓት ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ይጀምራል።
ተቀበል…9
"…የሁለት ቀን እንቅልፍ አለብኝ። ነገ ምሽት ደግሞ የመረጃ ቴሌቭዥን የነጭ ነጯን የቴሌቭዥን መርሀ ግብር አለብኝ። እናም በጊዜ ልተኛ።
• ደኅና እደሩልኝ።
ማስታወቂያ…
"…የፊታችን ማክሰኞ በእኔ በዘመዴ የቲክቶክ ቤት በወልቃይት ጉዳይ ነጭ ነጯን እናወራለን። የማይካድራን ጭፍጨፋም በሃላል እንወያይበታለን። ተከዜ ወንዝ ወስጥ ተገድለው የተጣሉት ትግሬዎች ናቸው ዐማሮች የሚለውንም እየጠየቅን በግልፅ እንወያያለን። ወልቃይት ለዐማራው እንደ ዐማራ፣ ለጎንደር ዐማራ በተለየ ሁኔታ አሁን ላይ ምን ዓይነት ጥቅም እየሰጠ ነው? እውን የጎንደር ዐማራ በወልቃይት ላይ የማዘዝ፣ የመኖር፣ የመጠቀም መብት አለውን? እንደ አያሌው መንበርና ምስጋናው አንዱአለም ቀይ መስመር ብሎ ነገር የለም። ቢያምህም፣ ቢጠዘጥዝህም። የግድ ጨከን ብለህ ትወያያለህ። የግድህን አልኩህ። የግድህን ትወያያለህ።
"…ሌላው ትዊተር ስፔስ ነው። የስፔሱን ጥቅም ያየሁት በዚህ ባለፉት ሁለት ቀናት ነው። እናም እዚያ ሰፈር ቀደም ብዬ ቤት ቦታ ገዝቻለሁ። 10 ሺ ቤተሰብም አፍርቻለሁ። አሁን ምን አቀድኩ መሰላችሁ በትዊተር መንደር ብዙ የደርግ ርዝራዦች በዝተው አይቻለሁ። እናም እነዚህን የትውልድ ህልም ሾተላዮችን ቆንጆ፣ ቆንጆ ጠጡኝ፣ ጠጡኝ የሚል ነጭ ነጯን የሆነ የሚያሽር ፈዋሽ የሆነ የኮሶ መድኃኒት እየጋትኩ ብፈውሳቸው ብዬ አሰብኩ። እነ ሲሳይ ሙላውን፣ እነ ደርጉ አቶ ወዳጄን እና እስክንድራውያንና ስኳድን የማገኘው እዚያ መንደር ነውና ልክ እንደ ቲክቶካችን ስፔሱንም መስመር ባስይዘው ምን ትመክሩኛላችሁ?
• እየኮመታችሁ…!
ተቀበል…5
"…በመጨረሻም እስከዛሬ ድረስ በጭልጋ ወረዳ የገጠር ቀበሌው የደንቢያ የጎንደር ዐማራ ነኝ ሲል የከረመውና የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው አዝማሪ ደፋሩ ፀረ ዐማራ አበበ በለው ጭንብሉ ተገለጠ።
"…አሁን አቤ በግልጽ እስኳድ እንደሆነ እና የፖለቲካው ቅማንት የፀረ ዐማራው የፓስተር ምስጋናው አንዷለም የጣና ቴቪ ሼር እንዳለው በግልፅ እየገለጸ ነው። ጣና ቴቪ በተለይም በጎጃም እና በወሎ ፋኖ ላይ ለሚሠራው የመከፋፈል ሴራ አዝማሪ አበበ በለው ሓላፊነቱን ይወስዳል። ጣና ቲቪ የጎጃም ፋኖን ለመከፋፈል የሕዝባዊ ድርጅቱ ጎጃም ዕዝ እያለ ለሚሠራው ዘገባም አዝማሪ አበበ በለው ሓላፊነት ይወስዳል።
"…እኔ የነከስኩት ሰው መጨረሻው አያምርም። መጀመሪያ ላይ ሄጵ የሚልብኝ ቢበዛም መጨረሻ ላይ ማሸነፌ አይቀርም።
• ነቆራ እየነቆራችሁ…😂
ተቀበል…3
"…የተቀበል ኤዲቶሪያል ቦርድ ይሄ የዮኒልታዛር 500 የፔንስዮን የፈውስ አገልግሎት በተቀበል ገጣምያን ለአዝማሪው ግጥም ተሰጥቶት ይገጠምበት ዘንድ ወደ እናንተ ተላልፏል።
• ግጠሙበት፣ ግጠሙለት…
• ከ100 ኮመንት በኋላ በአዲስ ተቀበል እከሰታለሁ። እየገጠማችሁ።
"…ግጥም መግጠም ካልቻላችሁ በጨዋ ደንብ ነቆራም፣ ትችትም፣ ምክርም ይቻላል።
"…መለኮት ግን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስም ነው። አንድ አምላክ አንዲት መንግሥት አንዲት ሥልጣን አንዲት አገዛዝ ነው። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስባሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይወዳሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይናገራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈጽማሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይሠራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከናውናሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይልካሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያሠለጥናሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ይሆናሉ።
"…አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሰውን ያስባሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለምዳሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያነጻሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከብራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያጸናሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስጨንቃሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስተምራሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይጋርዳሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለብሳሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ባለሟል ያደርጋሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይቀመጣሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይፈርዳሉ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመረምራሉ።
"…እንዲህ እናምናለን እንዲህም እንታመናለን፤ አንድነትን ሳንለይ የተለየ እንዳይሆን። የተቀላቀለ እንዳይሆን እንለይ። ቅዳሴ ማርያም
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…መልካም…
"…13 ሺ ሰው አንብቦት… 13 ፍሬ ሰዎች ደግሞ ብው 😡 ብሎ የተናደደበት የዛሬው የሳምንቱ መጨረሻ የዕለተ አርብ ርእሰ አንቀጻችን አሁን ደግሞ በእናንተ በመንደሬ ነዋሪዎች ብዕር ይተች፣ ይበረበር፣ ይብጠረጠር ዘንድ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን ወደ መክፈት አመራለሁ። በጨዋ ደንብ አስተያየት ለመስጠት ከወዲሁ ተዘጋጁ።
"…ርእሰ አንቀጹ ከተጻፈ በኋላ ወደ አንድነት ለመምጣት ወደ መጨረሻው ምዕራፍ በደረሱት አራቱ የዐማራ ግዛት ፋኖዎች መካከል የጎንደሩ በባዬ ቀናው የሚመራው የዐማራ ፋኖ በእነ ሀብቴ ወልዴ አማካኝነት የሚመራው የዐማራ ፋኖ ከእስክንድር ነጋ አዲሱ ድርጅት እለያለሁ በማለት እነ ባዬን እያዘገያቸው ነው ብዬ ያጋራሁት መረጃ "ዘመዴ ትንሽ ይሰተካከል" በማለት መሬት ላይ ካሉት የጎጃም ፋኖ አመራሮች በኩል መረጃው ደርሶኛል።
"…አመራሩ በነገረኝ መሠረት እስከ መስከረም ድረስ በነበረው ሁናቴ እውነት ነው መዘግየቱ የመጣው በጎንደር ፋኖ በእነ ባዬ በኩል ነው። የአሁኑ መዘግየት ግን የመጣው በእኛው በጎጃም የዐማራ ፋኖ በኩል ነው። አንድነቱ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ እየተጠጋ ስለሆነ ላለመሳሳት እና ደግሞም ደጋግመን አስበን መወሰን ስላለብን ነው የዘገየነው። አሁን ጨርሰናል። በቶሎም መልስ እንሰጣለን ብለን ከቀጠርነው ቀንም ጥቂት ቀን አሳልፈናል። ሁሉን ጉዳይ ስለጨረስን በቅርቡ ለሕዝባችን ታለቅ የሆነውን የምሥራች እናበሥራለን" በማለት ለመዝገየቱ ራሳቸውን ተጠያቂ አድርገው መረጃውን አጋርተውኛል። አለቀ።
"…ጎበዝ ፍጠኑ። አንድ ሁኑ። የአሜሪካም ሆነ ሌሎች የአውሮጳ መንግሥታት የእናንተን አንድነት እና ወጥ ድርጅት በጉጉት እየጠበቁ ነው። አዎ ድርጅት የግድ ነው። ፍጠኑ። ማረሚያውም በዚህ ተስተካክሏል።
"…በሉ እናንተ ደግሞ ጀምሩ። አንድ ሁለት ሦስት…✍✍✍ ጀምሩ…!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ሰሞኑን ታዝባችሁልኝ ከሆነ በሸዋ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ስር የሚተዳደረው የእነመከታው ፋኖ ቡድን በተደጋጋሚ ወደተለያዩ ሚዲያዎች እየወጣ ስለፋኖ አንድነት፣ ከአንድነት ውጪ ሌላ ምርጫና አማራጭም እንደሌለ፣ ሳይጠየቅ እየለፈለፈ ነው። ከእነ ምሬ ወዳጆ ጋር፣ ከእነ ዘመነ ካሤ ጋር፣ ከእነ ኢንጂነር ደሳለኝ ጋር በጋራ ለመሥራት እየተነጋገርን፣ በደንብ እየሄድንበት ነው የሚል መግለጫ በመስጠት ላይ ይገኛል። ይሄንኑ መግለጫም በጎንደሩ ስኳድ በፓስተር ምስጋናው ሚዲያና በመሳይ መኮንን ሚዲያ ላይ በመቅረብ አቤ ጢሞና መምህሩ ሲደሰኩሩም ተሰምቷል። አለቃቸው ፋኖ መከታውም በቪድዮ መልእክት ወጥቶ ከወንድሞቻችን ጋር በግድ ከመታረቅ፣ አንድ ከመሆን በቀር ሌላ አማራጭ የለንም ሲል ተሰምቷል።
"…ምኞቱ ጥሩ ነው። ጥሩም ነበር። ነገር ግን ምንድነው ዛሬ እንደዚህ ታስሮ እንደተፈታ ሰው እንደ ግሪሳ ወፍ ከነ ወጥተው ዋይዋይ ያስባላቸው? ምን ሆነው? ምን አግኝተው ነው እንዲህ አደባባይ አውጥቶ የፍቅር፣ የአንድነት ሰባኪ ያደረጋቸው? ድንገቴው ነገር ምንድነው? ይሄንን ለመመርመር ሞክሬ ነበር። ያገኘሁት መልስ ግን እነርሱ ከሚያወሩት በእጅጉ የተለየ ነው። መሬት ላይ ያለው የኃይል አሰላለፍ ነው እነ መከታውን የአቡኤን መገበሪያ እንደበላ ሰው ያስለፈልፋቸው የጀመረው። ብዙ ሰዎች በሸዋ ጉዳይ የሸዋን ፖለቲካና የሸዋ ፋኖን እንቅስቃሴ የሚከታተሉ አካላት ነገሩ በደንብ ይገባቸዋል። ለምን የእባብ መርዝ እንደቀመሰ ፍየል ማርከሻውን ፍለጋ እንደሚንጠራወዙ ይገባቸዋል።
"…እነመከታው በእስክንድር ምክንያት ደጋፊ አጥተዋል። በእስክንድር ምክንያት በሳምንት ይፈስላቸው የነበረውን 20 እና 30 ሺ ዶላር አጥተዋል። እነ መከታው ከተዋጊ ፋኖዎቻቸው በእስክንድር ጉዳይ ለሚነሳባቸው ጥያቄ ምንም ዓይነት ምላሽ ባለመስጠታቸው ከእነ መከታው የፋኖ አደረጃጀት የሚወጡ ብርጌዶች፣ ተዋጊዎች ዕለት ዕለት እየጨመሩ መምጣት፣ ክፍለ ጦሮችም ከጠቅላይ ዕዙ ለመለየት መግለጫ ማውጣት መጀመራቸው፣ እነሱ ተንፈላሰው ይኖሩበት የነበረው ቀጠና በተዋጊ ዕጦት መሳሳት መጀመሩ አሳስቧቸዋል። እስክንድርን ይዘው ሚልዮን ዶላሮችን ለማፈስ፣ እስክንድርን ይዘው በድርድር በአቋራጭ ሥልጣን ለማግኘት በመጓጓት የሠሩት ስህተት ከባድ አርታኢሌ የሆነ ስጋት ውስጥ ከትቷቸዋል። እናም ስለዚህ ያላቸው አማራጭ ሳይጠየቁ መለፍለፍ፣ ሳይለመኑ የሰላም፣ የአንድነት ሰባኪ መሆን ብቻ ነው። ግን ረፍዷል።
"…እነመከታውን ነግሬአቸው ነበር። የሸዋ ተወላጅ ግማሽ ሚልዮን ዶላር የረዷቸው ሰዎችም ነግረዋቸው ነበረ። ከጎንደር ስኳድ ከፖለቲካው ቅማንት ከትግሬ ዲቃሎች ጋር ያላችሁን ግኑኝነትም አቁሙ ተብለው ነበረ። እስክንድርን ከመካከላችሁ አውጡት፣ ወይም በእናንተ ስር ገብቶ ይታገል፣ ሸዋ ተቀምጦ፣ በመከታው ጀሌ እየተጠበቀ፣ በሸዋ ግንባሩ፣ ሠራዊቱ፣ እያለ እንደ ኢንኪዩቤተር የፖለቲካ ጫጩት፣ ያውም የማያድጉ፣ ካካቸው የበዛ የፖለቲካ ድርጅት አይፈልፍል ቢባሉም አልሰሙም። ምክር ናቁ። በሽምግልናው ወቅት እነ መከታው የወከሉት ፓስተር ዮናስን ነበር። እነ ደሳለኝ የወከሉት ደግሞ ዶር አብደላን ነበር። እነ ዶር አብደላ የጠየቁት አንዲት ጥያቄ ብቻ ነበር። እነ መከታው የወሰዱብንን አንዲት የግላችን ንብረት መልሱልን። እነ መከታው የወከሉት ፓስተር ዮናስ ግን ስለዚህ ነገር የማውቀው ነገር የለም። እነ አሰግድ በእኛ ስር ከገቡ ይግቡ፣ ካልገቡ ግን አንለማመጣቸውም። እነሱን ለመደመስስ ግማሽ ሰዓት አይፈጅብንም ነበር ያለኝ። በሁለቱም በኩል መሬት ላይ የተመደቡትን ሽማግሌዎች ይሄ የእነ መከታው ፓስተር ነው አፈር ከደቼ ያበላው እና በትእቢት ነገርየውን እንዳይሆን ያደረገው። አሁን እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም የሸዋ ፖለቲካ የእነ መከታው ደጋፊ ሆነው ሲመጡ ነጥቦቹን ስገጣጥም ያገኘሁት ሥዕል የሚያሳየኝ የሸዋ፣ የእነ መከታው ትግል በብልፅግና ወንጌል ፓስተሮች ጭምር መጠለፉን ነው።
"…የሆነው ሆኖ የዐማራ ትግል የግዱን እየጠራ ይመጣል። በረሀ ወርጃለሁ ብሎ ጺምን ኦ እየተቆረጡ፣ ሁሌ ሥጋ፣ ሁሌ ፍየል እየበሉ፣ ስቴኪኒ ይዘው እየዞሩ፣ ሚስቶቻቸውን እና ገርል ፍሬንዶቻቸውን አቅፈው እየተኙ፣ አንዲት ከተማ ሳያስለቅቁ፣ የገበሬ ከብትና ፍየል፣ ሙክት ብግ ዳያስጶራ ደም ተፍቶ የሚልከውን በሸነና እያሉበት መቀጠል አይቻልም። እንደ ላስታ፣ እንደ የዐማራ ፋኖ በወሎ ልጆች ያለ ውጭ እርዳታ ሙጫና በለስ፣ አጋምና ቀጋ እየበሉ በመታገል ጠላትን ድል ማድረግ ይቻላል። እንደነመከታው እና እስክንድር ገጠር ተቀምጦ በዐማራ ፋኖ ትግል ቦርጭን አንዘርጥጦ ጽድት ብሎ መንገማሸር ፌር አይደለም። ሊወገዝ ይገባል። የህልውና ትግል ያለበት ፋኖ ዶላር ሲቀርበት ዋይዋይ አይልም። ፋኖነትን ለኑሮ ማሸነፊያ ማድረግ ስህተት ነው። ትልቅ ጥፋትም ነው። ደያስጶራው በዚህ በኩል ስሜታዊ፣ ደንታቢስ ሆኖ ሳይሆን መርምሮ፣ አጥንቶ፣ በዐማራ የፋኖ ትግል ውስጥ በተጨባጭ የሚታይ፣ የሚዳሰስ፣ የሚጨበጥ ትግል በማድረግ ላይ ያሉትን ፋኖዎች ለይቶ በማውጣት እርዳታ ድጋፉን አጠናክሮ መቀጠል አለበት። የሸዋ ተወላጅ የዐማራ ዳያስጶራዎች ያደረጉትም ይሄንኑ ነው። እነመከታውን ይረዱ፣ ይደገፉ ነበር። እነመከታው ጠገቡ፣ ወበሩ፣ የእስክንድርን ሚልዮን ብር ሊቀራመቱ ምራቃቸውን ዋጡ። ስለዚህ ቋሚ ደጋፊዎቻቸውን አሳዘኑ። የሸዋ ተወላጆችም እነመከታው ትእቢታቸው ጣሪያ ሲነካ ሽፍት አደረጉ። ወደ እነ ደሳለኝ ፊታቸውን አዞሩ። ወደከሰም፣ ወደ ቡልጋ ፊታቸውን አዞሩ። አሁን የእስክንድር የለመንለት ዶላር ሲጠር እነመከታው ኪሳቸው ባዶ ሲሆን፣ ሲራቆት፣ እነ ፓስተር ምስጋናውም ዱዲ ሳንቲም እንደማይሰጧቸው ሲያውቁ በየሚዲያው ወጥተው ከዘመነ ካሤ ጋር ልንታረቅ ነው። ከነ ምሬ ወዳጆ ጋር አንድ ልንሆን ነው፣ ከእነ ደሳለኝ ጋር ልንተቃቀፍ፣ ልንሳሳም ነው… ብላ ብላ… ፓስተር ዮናስን ምን አልኩት። ታያለህ ዮኒዬ ኃይል የእግዚአብሔር ነው። እንዲህ እንደታበያችሁ ቀን መጥቶ ዘጭ ብላችሁ አፈር ደቼ ባትግጡ ምናለ ዘመዴ በለኝ ብዬ ነው እቅጩን የነገርኩት። የሆነውም የተናገርኩት ነው። ትእቢት እንዲህ ብርድ ብሎ ሲታይ ደስስ ሲል።
"…ከዚህ ሁሉ በኋላ በዛሬው ዕለት የእነ መከታው ቡድን በሸዋሮቢት ከመከላከያ ጋር እየተዋደቀ መሆኑን ይፋ አድርጎ በእነ መዓዛ መሀመድ ሮሀ ሚዲያ ሲዘገብ ታይቷል። በአካባቢው ምንድነው የሆነው? የእነ መከታው ጦር መከላከያ ላይ ለምን ተኮሳችሁ እያለ ፋኖዎችን የሚቀጣው ቡድን እንዴት ደፍሮ ተዋጋ ብዬ ወደ አከባቢው ደውዬ ነበር። ያገኘሁት መረጃ የሚያሳየው እነመከታው እንዳልተዋጉ፣ ወደ መጨረሻው አካባቢ ሕዝቡ አስገድዶ ዲሽቃ እንዲሰጥ እንዳስደረገና፣ ቅር እያለው ዲሽቃ ይዞ የእነ መከታው ቡድን ወደ ስፍራው እንደሄደ ነው የተነገረው። የጦርነቱም መነሻ በአካባቢው ያለ የመከላከያ ኃይል በሸዋሮቢት ዙሪ ዝም ብሎ በዘፈቀደ የተኮሰው መድፍ አንድ ደገኛ የዐማራ ገበሬ ይገድላል። በሁኔታው የተበሳጨው የሸዋ ሮቢት ዙሪያ ገበሬ መከላከያን ባለው መሳሪያ ይገጥመዋል። ከዚያም መከላከያው ያልጠበቀው ዱብ ዕዳ ይገጥመዋል። መከላከያው ተረፈረፈ። ከዳር ቁጭ ብሎ የሚያየውም የመከታው ጦር በአስቸኳይ እንዲቀላቀላቸው ጥሪ ገበሬው አቀረበ። ሳይወዱ በግዳቸው ዲሽቃ ይዘው መጥተዋል። የሆነው ይሄው ነው ብለዋል የአካባቢው የመረጃ ምንጮቼ። …👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…አምላኬ ንጉሤ ሆይ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፥ ስምህንም ለዘላለም ዓለምም እባርካለሁ። በየቀኑ ሁሉ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም ለዘላለም ዓለምም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ታላቅ ነው እጅግም የተመሰገነ ነው፤ ለታላቅነቱም ፍጻሜ የለውም። መዝ 145፥
"…እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤ እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ። ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ ከጠላቶቼም እድናለሁ። 2ኛ ሳሙ 22፥ 2-4 “…ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።” 2ኛ ቆሮ 9፥15
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ስኳድ በወልቃይ ጉዳይ ትንሽም እንኳን ቢሆን ይተነፍሳል ብዬ በየቤታቸው ብዘር ባፈጥ፣ ብሽከረከር፣ ምንም ወፍ የለም። ምንም አልኳችሁ። 😂
"…አያሌው ቀይ መስመር ቤት ገባሁ፣ የአሸቦ ዕቃው ሲሳይ አልታሰብ ቤት ገባሁ። ጭራሽ ትንፍሽ አይልም። ሙላት አድኖ የፈራ ይመለስ ሰፈር ሄድኩኝ ኧረ ምንም። ሚስተር ባናና ኢትዮጵያ ገብቶ ሰሞኑን ጭራሽ መቀሌ ነበር አሉ። ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ቤት ብገባ ጸሎትም፣ መዝሙርም የለም። በልሣን እንኳ አይናገረም። ምን ጉድ ነው?
"…አስፋው አብርሃና ርስተይ ተስፋይ ብቻ ናቸው ትንሽም ብትሆን ተጋግዘው ጫር ጫር ያደረጉት። ሙሉዓለም ገረመድህን ዝም፣ ጭጭ፣ ሰለሞን ቦጋለ (ሃውልቲ) ራሱ ዝም። እነ ፈትሊም ትዊተር ስፔስ ላይ ጭጭ ምን አስበው ነው ግን…?
"…ስኳድ የትግሬው ዲቃላ ጎጃምን ሲረግም፣ ዘመነ ካሤን ሲሳደብ፣ ሸዋ ገብቶ አሰግድ ሲያሳድድ፣ ወሎ ምሬ ላይ ሲያሟርት፣ ደቡብ ጎንደር ፍሮፌሰር ልኮ ባንክ ሲያዘርፍ ይውላል። የአዜብ መስፍን ዘመዶች አቢይ አሕመድ ሮጲላና ሂሊኮፍቶር ልኮ ወልቃይት አስገብቷቸዋል።
"…ከናዝሬት አዳማ የብልፅግና ሥልጠና መልስ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከህመሙ ጋር እየታገለ ሥራውን እየሠራ ነው። እኔ ደግሞ ምን አግብቶኝ ነው የምቀበጣጥረው። ስኳዶች ግን ተንፍሱ እንጂ። ያልገባን ነገር ካለም አስረዱን እንጂ። የምን ዝም፣ ጭጭ ነው? ሃኣ…?
"…ጠበቃ አስረስ ከወያኔ ጋር ይሠራል ብለው ዋይ ዋይ ሲሉ የነበሩት ሁሉ እኮ ናቸው ድራሽ አባታቸው የጠፋው። አይ ወልቃይት…
• ርስተይ ግን ያቀንአለኪ…!😂
መልካም…
"…ይሄን 17 ሺ ሰው አንብቦት 9 ፍሬ ሰዎች ብቻ 😡 ብው ብለው የበሰጩበትን ርእሰ አንቀጽ ሳምንታዊው የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ እናንተ ደግሞ ሓሳባችሁን በድፍረት፣ በእውቀት ማንሸራሸር ትችላላችሁ።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ናቸው። ይሄን የዋህ አይሉት ሞኝ ዐማራ ነው እንግዲህ እኔ ዘመዴ እንደ ፈረንጅ ላም ከመታለብ ያዳንኩት። አበበ በለው ድብን ያለ ፀረ ዐማራ ቅማንቴ ነው ሲባልም ሰምቻለሁ። እነ ምስጋናው አንዷለምን አይታችኋል። በረደድ ብሎ የዐማራ ገንዘብ ያዥ፣ ዋቅጅራ ብሎ የዐማራ ገንዘብ አሰባሳቢ እግዚአብሔር ያሳያችሁ። ደፍረህ ካልተናገርክ ያልቅልሃል ዐማራ። መጀመሪያ ተብትቦ የያዘህን መርገምት ከላይህ ላይ አራግፍ፣ በጣጥሰህም አስወግድ፣ ከላይህ ላይ አውርድ። ዓይንህን ግለጥ፣ አስብ፣ አሰላስል። ጨዋታው የዘር ከሆነ በዘርህ ተጫወት። ዘርህን ከፊት አሰልፍ። ስንቅና ትጥቅ ለትግሬ ሰጥተህ ስንቅና ትጥቅ አልደረሰኝም ብለህ አታለቃቅስ። ዋነኛውን የደም ስርህ ላይ ነው እስክንድርና አምሳሉ የቆሙት። ለዚህ ነው ከገንዘብ ያዥነቱ ቦታ አምሳሉ ቢሞት የማይነሣው።
"…የትግሬዎቹ ባሎች አምሳሉና እስክንድር መጀመሪያውኑ አዲስ አበቤ የሚል የሌለ ማንነት ፈጥረው በዋነኝነት የሸዋ ዐማሮችን ሲያዳክሙ እና ሲያወዛግቡ ነበር የከረሙት። አዲስ አበቤነት የሚባል ማንነት የለም። ልክ ባህርዳሬነት፣ ደሴነት፣ መቀሌነት፣ ሃዋሴነት፣ ናዝሬቴነት፣ ወዘተ የሚባል እንደሌለው) ማለት ነው። ሰኔ 15 እኮ እስክንድር በአዲስ አበባ ጉዳይ ባሕርዳር ሰልፍ ጠርቶም እኮ ነበር። ተመልከት። እስክንድር ከነ ጀሌዎቹ የአዲስ አበባ ጉዳይ በቀጥታ ከሚመለከታቸው የሸዋ ዐማሮች ይልቅ ወደ ባህር ዳር በተደጋጋሚ በመሄድ የአዲስ አበባን ጉዳይ እወያያለሁ ሲል ነበር። በወቅቱ ከአብን መቋቋም እና የዐማራ ብሔርተኝነት መጋጋል ጋር ባህርዳር የስበት ማእከል ነበር። እስክንድር የአዲስ አበባ ጉዳይ በቀጥታ የሚመለከታቸውን የሸዋ ዐማሮችን አነጋግሮ አያውቅም። ወደ ሸዋ ከተሞች (ደብረብርሃን፣ አጣየ፣ ምንጃር…) በጭራሽ አልሄደም። ከትግራይ ጦርነት በኋላ ከእስር ሲፈታ ግን ሂዷል፤ የዛኔ ደግሞ ፋኖ ተደራጅቶ ነበር። ፋኖ ከተደራጀና እሱም ከአሜሪካ ከተመለሰ በኋላ ግን እስክንድር ለአዲስ አበባ ቀረብ ካሉት የሸዋ ከተሞች ከጎጃም እና ሸዋ በቀር ጎንደር ወይም ወሎ በፍጹም መሆን አይፈልግም። ለምን…? ሸዋን ለማፈን፣ ሸዋን አንቆ እንዳይላወስ ለማድረግ፣ ሸዋን ለመከፋፈል ነው። በሸዋ እኮ የመከታው ጦር ዋነኛው የጦር መሪ ትውልደ ጎንደሬ ነው። አሁን ያሉት አብዛኛው የአየር ላይ ጎንደሬዎች ደግሞ እንደምታዩት የእስክንድር ደጋፊ ሆነው ነው የተከሰቱት። በመከታው ጋር ብቻ ሳይሆን የመከታው የጦር አዛዥ ወንድሙ የእነ ደሳለኝ ጦር ጋርም ባለሥልጣን ነው አሉኝ። ዓሣ ስጎረጉር ያወጣሁት ዘንዶ ነው። ለምንድነው የትግሬ ባሎቹ ጎንደሬዎች ሸዋ ላይ የሰፈሩት? እኔ እጠይቃለሁ። እናንተም መልሱ። ሸዋ እየደቀቀ ነው። ሸዋ እየወደመ ነው። የሸዋ ገበሬ በአደባባይ በጥይት እየተረሸነ ነው። የሸዋ ፋኖን የሚመሩቱ ደግሞ የትግሬ ባሎች አብዛኛው ከደቡብ ጎንደር የሚመዘዙቱ ናቸው። እስቲ የጣና ቲቪ ስኳድ ዘገባን ተመልከቱ ፎከስ አድርገው የሚንቀሳቀሱት ደቡብ ጎንደርና ሸዋ ላይ ነው። የሸዋ ሰው ጎንደር ሄዶ የሚመራው ፋኖ የለም። ደቡብ ጎንደሬው እስክንድር አሰግድን ከሸዋ አዋክቦ ለኦህዴድ እንዴት እንደሰጠው ተመልከቱ። የሸዋ ዐማሮች ዶላራቸውን ለመከታው ነበር የሚልኩት። የሸዋ ፋኖን ከሚረዱት በሸዋዬነት ከተደራጁት ውስጥ በሚገርም ሁኔታ ጎንደር ያገቡ፣ ከጎንደር የተወለዱ ናቸው። አጋጣሚ አይመስለኝም። እስክንድር ነጋ የሚጠበቀው ከሸዋ ዐማሮች ለመከታው በሚላክ ዶላር ነበር። ተመልከቱ እንዴት ሸዋን ተብትበው እንደያዙት። ወያኔም ሸዋን ነበር ያደቀቀችው። ብአዴንም ከሸዋ ወደ ሥልጣን ያመጣው የለም። አሁንም ገና ፋኖ ማሸነፉ ሳይረጋገጥ ሸዋ ላይ የሚሠራው ሴራ ቀላል አይደለም። ለትግሬ ስስ ልብ ያላቸው እነ አኪላ እንኳን ሸዋን እንዴት እንዳመሱት አይታችኋል። ተመልክታችኋል።
"…እስክንድር ነጋን የምነቅፈው እሱ መስርቶት ከዳር ያደረሰው አንዳችም ድርጅት ስለሌለም ጭምር ነው። አብይ አህመድ ሥልጣን ከያዘ በኋላ እንኳ እስክንድር አቋቁሞ ከግብ ያላደረሳቸው እንመልከት። ሰናይ ሚዲያ ወፍ የለም። ባላደራው ምክርቤት የለም። ባልደራስ የለም። አብይ ቤተመንግሥት በራፍ ላይ የሰቀለውን ፒኮክ አስነሳለሁ ብሎ እንቅስቃሴ ጀምሮ ነበር ወፍ። አብይን በጆኖሳይድ እከሳለሁ ብሎ እንቅስቃሴ ጀምሮ ነበር ወፍ። ሕዝባዊ ግንባር ሚልዮን ዶላሮችን ከትግሬ ሚስቱ እህት ባል ከአምሳሉ ጋር ሆኖ እምጷ ቀሊጦ። ሕዝባዊ ሠራዊት እሱ ላይ ነው እኔ ጣልቃ ገብቼ የገንዘብ መፍሰሻ ቱቦውን ጠርቅሜ የዘጋሁት። ሕዝባዊ ድርጅት አሁን የፈጠረው ነው። ምኒሊክ ቲቪ ወፍ የለም። አሁን ደግሞ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹ የእነ ፓስተር ምስጋናው ጣና ቲቪ። የጣና ቲቪም የተመዘገበው በዶር አምሳሉ ነው። አይገርምላችሁም?
"…እስክንድር አቋቋምኩት ያለውን ባልደራስን የለቀቀበት መንገድ በጣም አሳፋሪ ነው። ያሳፍራል። ሓላፊነቱን በሥርዓት ሳያስረክብ፣ ኦዲት ሳያስደርግ፣ ብጣሽ ወረቀት መልዕክት ልኮ ነው ከድርጅቱ የወጣው። የቤት ሠራተኞች እንኳን ከቤት ሲሰናበቱ በክብር ነው ሚወጡት። ከዚህ በፊት እየጀመረ ያላሳካቸው፣ መሥርቶ ያፈረሳቸው ተቋማትን በሚመለከት በተቋማቱ ስም ስለሰብሰበው ገንዘብ ተጥይቆ አያውቅም። እስከ አሁንም "ታላቁ፣ ብረቱ" በሚሉ መሸፈኛዎች ተከልሎ አልተጋለጠም ነበር። የአሁኑን ጉዳይ ለየት ሚያድርገው ግን ጉዳዩ የሕዝብ ህልውና ጉዳይ ስለሆነ ነው። የሰው ሕይወት የሚጠፋበት ትግል ስለሆነ ነው ጠንከር ያለ ጥያቄ የተነሣበት። እንደሌላ ጊዜው አድበስብሶ ታላቁ እስኬው በሚል ዳንኪራ አይታለፍም። ትፋት… ቱ… አድርጋት። የደም ነጋዴ ሁላ።
"…እስክንድር በተለያየ ጊዜ ከሕዝብ የሰበሰበውን ዶላር ማስተዳደር ካልቻለ እንዴት ነው በለስ ቀንቶት እንኳ ሀገር ምራ ቢባል ለሀገር በጀት ሚታመነው? እስክንድር ከሕዝብ እና ከደጋፊዎቹን ጭምር ለሚነሱበት ጥያቄዎች በወቅቱ ምላሽ ካልሰጠ ነገ ሥልጣን ላይ ሲወጣ የሕዝብን ጥያቄ እንዴት ነው ሚያስተናግደው?
ይሄ ብቻ አይደለም እስክንድር ነጋ የሾማቸው ውጭ ያሉ የሠራዊቱ ሰዎች ይህ ሁሉ ውዝግብ ሲነሳ አንድም ቀን ወጥተው ማብራርያ፣ ማስተባበያ ሰጥተው አያውቁም። ዶ/ር አምሳሉ የሚባለው ሰውየ ወንድሙ የብልጽግና ብአዴን የዐማራን ሕዝብ በድሮን የሚያስጨፈጭፍ፣ ፋኖን ገዳይ አስገዳይ ሁኖ ሳለ ወንድሙ እንዴት ነው የፋኖ ተወካይ፣ ገንዘብ ሰብሳቢ የሚሆነው?
"…በዐማራ ክልል የተወለዱት ዐማሮች የጦርነቱ ቀጥታ ገፈት ቀማሾች ናቸው። የእስክንድር ደጋፊዎች ግን ትግሉን የአዲስ አበባ ልጅ ካልመራው ሌላው ጎጠኛ ነው ይላሉ። ሲጀምር ትግሉ የብሔር የጎጥ ነው። ሲቀጥል እስክንድር እራሱ በጎጥ ስለሚያምን ነው ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲል ከርሞ አሁን በመጨረሻ ዐማራ ነኝ ከዚያም ወርዶ እናቴ ጎጃም፣ አባቴ ጎንደር ሲል የነበረው። አሁን ደግሞ ሸዋ ሲሄድ…👇③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆④ ከላይኛው የቀጠ…✍✍✍ …አዲስ አበባ ነው የተወለድኩት፣ አዲስ አበባ ደግሞ ሸዋ ነው የሚል ጨዋታ ያመጣው። ከዚያ ሲያልፍ ግን እስክንድር እና ደጋፊዎቹ ከፈለጉ ሥራ ያልተሠራባቸው የአዲስ አበባ፣ የናዝሬት፣ የሐረር፣ የሃዋሳ ሕዝብን/ፋኖዎችን ማደራጀት ይችላሉ እንጂ ሌላው የሠራውን ሥራ መንጠቅ ነውር ነው። የክልሉ የፋኖ እንቅስቃሴ ባለቤት አለው። ባለቤቱ አደሲ አበቤ ነኝ የሚለው እስክንድር አይደለም። እነ ጃል ሀብታሙ በሻህ እስክንድር ጎጠኛ፣ ዘረኛ ስላልሆነ እስክንድር ካልመራው ሞተን እንገኛለን የሚሉት፣
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 1:15 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• የዛሬው ዝግጅታችን ደግሞ እጅግ ሞቅ ደመቅ ያለ ነው። ተሰብስባችሁ ጠብቁኝ። ከበድ፣ ከበድ ያሉ መረጃዎችም የሚለቀቁበት ዕለት ነው ዛሬ።
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/tOwBnDIMQgA
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• Mereja TV: https://mereja.tv
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም…! ሰላም…!
"… ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው።ሰቆ ኤር 3፥ 22-23።
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችጀሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ተቀበል…8
"…ዛሬ ባሕርዳር ውስጥ በተከሰከሰችው ሂሊኮፕተር ውስጥ የነበሩት እነማን ይሆኑ? ጠይቅልን ተብዬ ነው።
• እየኮመታችሁ…!
ተቀበል…6
ሀብታሙ አፍራሳ አንሥቶታል…
"…አዝማሪ አበበ በለው ጎንደሬ ስለሆነ የዐማራን ትግል የሚከፋፍሉትን፣ ጎጃምን በዘመነ ካሤ ምክንያት እንደ ሕዝብ የሚጠሉትን፣ ፋኖ ዳዊት ደግሞ፣ መስቀል አንጠልጥሎ ለምን ይዋጋል ብሎ በግልጽ ፀረ ኦርቶዶክስነቱን ላስመሰከረው ለፓስተር ምስጋናው ጣና ቴቪ በግልጽ ማስታወቂያ ሠርቷል።
"…የአበበ በለውን ማስታወቂያ መሥራት ተከትሎ አበበ በለውን ጆሮውን ጠምዝዞ ቁጭ ብድግ አድርጎ የሚያሽቆጠቁጠው ሀብታሙ አያሌውም ማስታወቂያውን ሠርቶት ነበር። ስኳድና ሀብታሙ አይንእና ናጫ ቢሆኑም አሁን ግን አለቃቸው ዶር አምሳሉ አስናቀ የባልደራስም፣ የግምባሩም ገንዘብ እያለቀ ስለሆነ ሰብሰብ ብላችሁ ወደ አንድ ምጡ ብሎ የበረሀው መሪያቸው እስክንድር ነጋም በማዘዙ ምክንያት ነው የግድ ወደ አንድ ለመምጣት የሚታትሩት።
"…ሀብትሽ የዓየሩን ፀባይ ካየ በኋላ ግን የአራዳ ልጅ ስለሆነ የእነ ምስጋናውን ማስታወቂያ ከፔጁ ላይ አንሥቶታል። አሁን ከእኔ ልጥፍ በኋላ ዶር አምሳሉ ተቆጥቶት መልሶ ካልለጠፈው በቀር ለጊዜው አንሥቶታል።
• እየነቆራችሁ…✍✍✍
ተቀበል…3
"…አንባቢ ተመልካች አድማጮቻችን በቀድሚያ ይሄን አጅግ አስተማሪ የሆነ ቪድዮ ደጋግማችሁ ተመልከቱት። ከዚያ ቪድዮውን ዓይታችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ከቪድዮው ያገኛችሁትን ቁምነገር በገባችሁ መጠን ግጥም ግጠሙበት። 😂
• ከቪድዮው ምን ተማራችሁ? አትፍሩ በግጥም ግለጹት። ቤት ይምታ እንጂ ሽግር የለውም። ግጥምን ማንም ከእናቱ ሆድ ተምሮ አልወጣም። ሞክሩት። ኤት አባቱንስና።
• ተቀበል…
መልካም…
"…የቅዳሜ ከሰዓት "የተቀበል" መርሀ ግብራችን አሁን በይፋ ተጀምሯል። ትናንት እና ከትናንት ወዲያ ሌሊት እስከንጋት ድረስ በትዊተር ስፔስ ስሜ ተደጋግሞ ስለተጠራ የተጠራሁበት ቤት በአካል ገብቼ የፌክ ኢትዮጵያኒስቱን ግሪሳ፣ የጎንደር ዐማራ ካንሰር የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን የስኳድ መንጋ፣ ፀረ ዐማራ እና በኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ እህት በወሮ የሺ የሚመራውን የዋን ዐማራ ገዳይ ቡድን፣ እነደእነ አቶ ወዳጄ የመሳሰሉትን ጥርብ ፍልጥ የደርግ ጨፍጫፊ ወታደር፣ የግንቦት 7፣ ኋላ ኢዜማ፣ አሁን ደግሞ የእስክንድር ደጋፊ የሆነ ሰካራም የኒውዮር ገልቱ የሆነ የራሱን ትውልድ ቀርጥፎ በልቶ የአሁኑን ትውልድ ሊበላ ያሰፈሰፈ፣ የመጪው ትውልድ የዕድሉ ደንቃራ የሆነ ፀረ ዐማራ እከክ ልክ ሳስገባ፣ ሥርዓት ሳስይዝ አምሽቼ ሊነጋ ሲል ተኝቼ አርፍጄ ነው የተነሣሁት።
"… የስፔሱን ባለቤት በብዕር ስሟ ዳማከሴን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። አምርራ ትጠላኝ የነበረች እህት ብትሆንም የቤቷ አለቃ ሁላ አድርጋ ሥልጣን እስከመስጠት ስለደረሰች ዝቅ ብዬ እጅ ነሥቼ አመሰግናታለሁ። ከሀብታሙ በቀለ፣ ከአዲስ አበባ፣ ከጄ ብሩ፣ እና ከሌሎች ጋር አብሮ ለመሥራት የሚከብዱ ስላልሆነም አመሰግናለሁ። እስክንድር ስር የተኮለኮለውን የስኳድ እና የግንቦቴ መንጋ ግን አልፋታቸውም። ለጌዜው የእነዚህ ገተቶች አለቃና መድኃኒታቸው ነኝ። አለቀ። ምንም አባህ አታመጣም።
"…ወደዛሬው መርሀ ግብራችን ስንመለስ…
• ግጥም
• ነቆራ
• መረጃ
• ጥቆማ
• ጥያቄና መልስ ያላቸው ውይይቶች ይኖሩናል። የሚያስቁ፣ ፈገግ የሚያሰኙ አጫጭር ቪድዮዎችን፣ ጥቅሶችን፣ ሥዕሎችንም በውስጥ መስመር ላኩ። እኔ ለመቶ ሺ አድማጭ ተመልካቾቼ በመለጠፍ ዘና ፈታ ስንል እናመሻለን።
• አሁን ለአዝማሪው የመነሻ ግጥም ስጡት።
• 1…2…3✍✍✍ ጀምሩ
መልካም…
"…ውይይቱ ይቀጥላል። በወልቃይት ጉዳይም አሁን አሁን ማንንም ሳትፈሩና ማንንም ሳታፍሩ ደፈር ብላችሁ መነጋገር መጀመራችሁም ያስመሰግናችኋል።
"…ነገ የተቀበል መርሀ ግብራችን የሚቀርብብት ዕለት ነው። ቅዳሜ ከሰዓት የተቀበል መርሀ ግብር የሚሆኖ ግጥም፣ ቅኔ፣ አጫጭር አስቂኝ ቪድዮዎችን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን።
• ማሳሰቢያ፦
"…ፎቶው ባልተዛር ጋር ከሚባለው ሶዬ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም። ደግሞ ክፉ ነገር እያሰባችሁ እንዳታስቀስፉኝ።
• እየጸለያችሁ…🙏🙏🙏
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ሌላው የወልቃይት ጉዳይ ነው። እኔ ኮሎኔል ደመከ ዘውዱን በግልጽ ጥያቄ ሳነሣበት ጎንደሬ ነኝ የሚል ዐማራውም፣ የትግሬ ዲቃላ ስኳዱም እሪሪ ብሎ ነበር የጮኸብኝ። ደመቀ ትግሬ ነው። ፕላን ቢ አድርገው ትግሬዎቹ ለክፉ ቀን ያስቀመጡት ልጃቸው ነው። ደመቀ ከወልቃይት ዐማራን ያጸዳ ሰው ነው። ወልቃይትን ጎንደሬ ዳግም ይበላል። መከላከያ ከወልቃይት እየተነሠሣ ነው የጎንደር ዐማራን የሚጨፈጭፈው። ደመቀ ዘውዱ ብልጽግና ነው። ደመቀ ዘውዱ አሳልፎ ወልቃይትን ለወያኔ ይሰጣል ብዬ ስለፈልፍ አፈር ከድሜ የምግጥ አይደለሁም እንጂ አፈር ከድሜ እኔን ለማስጋጥ የተሰለፈውን ሕዝብ ታስታውሳላችሁ። አይደል ምእመናን።
"…ይኸው ትናንት ዐማራው ጎንደሬ በወልቃይት ምክንያት የወጣውን ዜና ተመልክቶ ምንድነው ነገሩ? ምን ጉድ ነው የመጣብን? ምን ዓይነት ነገር ነው? what's going on, ምንድነው የምንሰማው ነገር፣ ምንድነው የምናየው ነገር በማለት ዋይዋይ ሲሉ ነው የዋሉት። የትግራይ አክቲቪስቶች እንደ ትልቅ ድል ቆጥረውት "ተመዛበልቲ ወደ ገዛኦም ተመሊሳ" እያሉ ሲዘግቡ፣ በማይካድራ ጭፍጨፋ፣ በወልቃይት ጭፍጨፋ ተሳትፈው የነበሩ የወያኔ የጦር መኮንኖች አቢይ አሕመድ በላከላቸው አውሮጵላን ተሳፍረው ወልቃይት ሲደርሱ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ አውሮጵላን ጣቢያ ድረስ ሄዶ ሲቀበላቸው የተለቀቀው ፎቶ የጎንደርን ዐማራ ጆሮ ጭው ሲያደርግ ነው የዋለው።
"…ባይገርምላችሁ ጎንደሬ ሆነው ሁል ጊዜ ስለወያኔ ብቻ የሚጽፉ ፔጆች ላይ ሄድኩኝ። እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ፔጅ ላይ ገባሁ ምንም ወፍ የለም። የወልቃይት ጉዳይ፣ የኮሎኔል ደመቀም ጉዳይ ቀይ መስመራችን ነው ብሎ በሚታወቀው ፉከራው የሚታወቀው ባህርዳር አድጎ ፀረ ጎጃሜ የሆነው የደቡብ ጎንደሩ አያሌው መንበር ፔጅ ገባሁ። እንደውም የዛሬ ስድስት ቀን የማይካድራን ጭፍጨፋ ከለጠፈ በኋላ ምን እንደሰማ አይታወቅም ድራሽ አባቱ ነው የጠፋው። ሙላት አድኖ ቤት ገባሁ ወፍ የለም። ሙላት የፈራ ይመለስ ዛሬም ጎጃሜን ነው የሚወቅሰው። አረጋ ከበደ ብራኑ ጁላን ሸለመው ብሎ ነው የሚያለቅሰው። ሲሳይ አልታሰብ የአሸቦ ዕቃው ወዳጄ ቤት ገባሁ። ወፍ የለም። ሙሉዓለም ገረ መድህን ኡጋንዳ ሆኖ ትንፍሽ አላለም። ብቻ what's going on የሚል ብቻ ነው የበዛው። ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ እና አስፋው አብርሃ ብቻ ናቸው ደፍረው እንኳን በደኅና መጻዕኮም ኮሎኔሎታት ብጻይ አሐወይ ብለው የተነፈሱት።
"…የጎንደር የዐማራን ፋኖ ለ3 የከፈሉት ሁሉ ዛሬ ጮቤ እየረገጡ ነው። ወልቃይትን ነጻ ለማውጣት የሞቱ የጎጃም፣ የሸዋ፣ የወሎ እና የጎንደር ዐማሮችን ነፍስ ይማር። ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይከፋሽ ነው አይደል የሚባለው? ጎንደር ለዳግም ስደት ተዘጋጅ አልያም አንድ ሆነህ ጠላትን ለመጋፈጥ ተዘጋጅ። ባርነት ወይም ነፃነት ምርጫው የአንተው ነው። ዳግም ከመጡ ግን ለዘር አያስተርፉህም። ይሄን በደንብ ዕወቅ። ተረዳ። ወልቃይት ላይ አያቆሙም። ከአክሱም እንዳባረሩህና ጎንደር እንደወሸቁህ አሁን ከጎንደርም ድራሽ አባትህን ነው የሚያጠፉህ። አዲስ አበባና ኡጋንዳ መሰደድ አያዋጣም። ወደ አሜሪካና አውስትራሊያ፣ ወደ አውሮጳም መሰደድ አያዋጣም። ትግሬውን ኮሎኔል ደመቀ በጎንደር ዐማራ ስም ሲሸውድህ ፋራ ዥል፣ ዥልጥ ሆነህ ከተሸወድክ በኋላ አሁን ማለቃቀሱ ዋጋ የለውም። የፈሰሰ ውኃ አይታፈስም። በዚሁ ከቀጠለ በቅርቡ ወልቃይት የወያኔ ይሆናል። መዝግቡልኝ።
"…ስኳዶች አትደበቁ። ውጡና ተናገሩ። የእኔ ጦማር ያበሳጫል፣ ደም ያፈላል፣ ይጎረብጣል። ግን ኮሶ ነው ያሽራችኋል። ግን መድኃኒት ነው ይፈውሳችኋል። አትደበቁ። የማይነጋ መስሏችሁ ነው ቋት ውስጥ ያራችሁት እናንት በጠጣም ፀረ ጎንደሬ፣ ፀረ ዐማሮች። አሁን የት ትደበቁ? የት ትገቡ? ውጡና ተንፍሱ። ተናገሩ። በአፄ ቴዎድሮስ ስም እየማሉ፣ በጎንደር ሙዚቃ እየደነሱ፣ በፋሲል ግንብ እያጌጡ ወልቃይትን አደንዝዘው ያሳጧችሁን ለይታችሁ ውቀሱ። ጎንደሬዎች ትደነዝዙ ዘንድ የመገጭ ግድብ ይሠራላችኋል። የፋሲል ግንብ፣ የከተማዋ አውራ መንገድ በኮሪደር ልማት ቀለም፣ በመብራት ይሸቆጠቆጥላችኋል። እሱን እያያችሁ ወልቃይትን ይረከቡአችኋል። ይሄን ስላልኩ ፎክር፣ አቅራራ አሉህ አንት እስኳን ፀረ ጎንደር ዐማራ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው። ፎክር።
"…በመጨረሻም ዐራቱም የዐማራ ፋኖ ዕዞች ወደ አንድ ለመምጣት የጀመሩትን ጉዞ ዐውቃለሁ። የወሎው በምሬ ወዳጆ፣ የጎንደሩ በባዬ ቀናው፣ የጎጃሙ በዘመነ ካሤ እና የሸዋው በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመሩት ዕዞች ማለት ነው። ብዙ መንገድ ሄደዋል፣ ለፍተዋል፣ ደክመዋል። እየጣሩም ነው። ነገር ግን አሁን ላይ እነዚህ ዕዞች ወደ አንድነት እንዳይመጡ አንደኛው ዕዝ ላይ ሴራ እየተሴረ እንደሆነ እየሰማሁ ነው። ይኸውም ዕዝ የጎንደሩ የእነ ባዬ ቀናው ዕዝ እንደሆነም እየሰማሁ ነው። ይሄን ወደ አንድነት እንዳይመጡ የመጎተት ሴራው ደግሞ በጎንደሩ በእነ ባዬ ቀናው የጎንደር ፋኖ በኩል ይመስላል። ምክንያቱ ደግሞ አንድነቱን እያዘገየው ያለው በሴራ ነው ተብሏል። ሴራውም የተጎነጎነው የእነ ሀብቴ ወልዴ ቡድን ከእስክንድር ነጋ ድርጅት መውጣቱን በይፋ በግልፅ ሳይናገሩ፣ በጎን የጉንደር እዝ ወደ አንድ ልንመጣ ነው እያሉ የእነ ባየ ቀናው ዕዝ ከእነ ዘመነ፣ ከእነ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሽዋ፣ ከእነ ምሬ ወዳጆ ጋር ሊመሰርቱ ያሰቡት የፋኖ ኃይል ላይ እንቅፋት እየሆኑ መሆናቸው ነው የተሰማው። ለማንኛውም ጥንቃቄ ያስፈልጋል። እስር ቤት ያሉትም ከእስርቤት መልእክት እየላኩ አንድነቱን ባያዘገዩት ይመረጣል።
"…ለጊዜው ሊመጣ ከጫፍ የደረሰውን አንድነት አርበኛ ዘመነ ካሤን በመግደል ለማስተጎገል ታስቦ ነበር። እሱን እግዚአብሔር አከሽፎታል። ቀጣዩንም ሴራ እግዚአብሔር ያከሽፈዋል። ዝርዝሩን የምጽፈው ጉዳዩ አደገኛ አዝማሚያ ሲይዝ ብቻ ነው። መቼም የምለው ይገባችኋል። አለቀ።
• በዐማራ ትግል ላይ ደንቃራ የሆኑትን ሾተላዮች በሙሉ በጋራ ሆነን በእውነት ሰፌድ እናበጥራቸዋለን…!
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ህዳር 6/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ወደ ርእሰ አንቀጻችን ነው የምንሄደው። ዛሬ የሳምንቱ መጨረሻ የሥራ ቀን ነው። እኛም ርእሰ አንቀጽ እስከ ማክሰኞ ድረስ አይኖረንም። ለዛሬ ይሄ የመጨረሻው ርእሰ አንቀጻችን ነው ማለት ነው።
"…በዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ሦስት አጀንዳዎችን መርጠን እንወያይበታለን። አንደኛው አጀንዳ
የእስክንድር ነጋ ድርጅት የመረጣቸው የፋኖ አደረጃጀቶች ፍርስርሳችው ሊወጣ ምልክት እየታየነ ስለመሆኑና በተለይ የነመከታው ፋኖ በየሚዲያ ብቅ እያለ "አንድ ነን፣ አንድነት ልንፈጥር ነው፣ ልዩነታችን የሓሳብ ነው፣ ተስማምተናል እያሉ ሲለፈልፉ የሚታዩት፣ ከአወነ ዘመነ፣ ከእነ ምሬ፣ ከእነ ባዬ እና ከእነ ደሳለኝ ጋር ልንስማማ ነው ብለው መለፍለፋቸው ከጤና አንጻር እንዴት ይታያል የሚለውን የዱፍትርና ልምዳችንን ተጠቅመን እንመረምረዋለን።
"…ሌላው የወልቃይት ጉዳይ ነው እሱንም እንዳስሳለን። በመጨረሻም ዐራቱም የዐማራ ፋኖ ዕዞች ወደ አንድ ለመምጣት የጀመሩትን ጉዞ ዐውቃለሁ። ነገር ግን እነዚህ ዕዞች ወደ አንድነት እንዳይመጡ አንደኛው ዕዝ ላይ ሴራ እየተሴረ እንደሆነ እየሰማሁ ነው። የትኛው ዕዝ ነው እየተሴረበት ያለው የሚለውን ርእሰ አንቀጹ ላይ ለዛሬ ጠቆም አድርጌ አልፋለሁ። ሊመጣ ከጫፍ የደረሰውን አንድነት አርበኛ ዘመነ ካሤን በመግደል ለማስተጎገል ታስቦ ነበር። እሱን እግዚአብሔር አከሽፎታል። አሁን የሚዘገየው ለምንድነው? አብረን እናየዋለን።
"• ፊልድ ማረሻው ዘመዴ ነኝ። እህሳ ነጭ ነጯን ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ፣ አንብባችሁም እናንተም ሓሳባችሁን ለማካፈል ዝግጁ ናችሁ?
• 100 ፍሬ ሰው ዝግጁ ነኝ ይበል። ትእዛዝ ነው።
አይ ስኳድ 😂
"… በእኔ ጉዳይ ሊወያዩ ገብተው ጌታሰፋው እና ራስተፈሪ ጭቅጭቅ ውስጥ ገቡላችሁ እኔ ልናገር እኔ ልናገር በሚል። በሉ ተስማሙና ቦጭቁኝ። 😂
ጌታስፋው ቀጥል።
"…ርእስ አመራረጣቸው ራሱ ገዳይ ነው። ዘመድኩንና ዘመነ ካሤ ይሉልሃል። አይ ዘመዴ ምኑ ጉደኛ ሰው ነህ። 😁
• እስቲ ልስማችሁ።
አቤ ጥሩ እያጫወተኝ ነው።
"…ዘመዴ ምላሽ አልሰጥህም እያለ ነገር ግን በቀን ሁለቴ ምላሽ እየሰጠኝ ነው… በመልስ አሰጣጡ ላይ ግን ጥሩ መሻሻል አሳይቷል። በዚህ ምላሹ ላይ ሌሎችን አግዙኝ፣ ፋኖ መግለጫ ያውጡልኝ፣ የዐማራ ማኅበራት ሰብሰብ ብለን መግለጫ እናውጣበት፣ የመረጃ ቲቪ ባለቤቶች ዘመድኩንን አውሩዱልኝ ካልሆነ በቤታችሁ ሰልፍ ነው የምወጣው አላለም። አቤ ዐማራ ስላልሆነ የአማርኛ ፊደል ለምን ተሳሳተ ብዬ አላስጨንቀውም። የሆነው ሆኖ ለጠየቅኩት ጥያቄ ሳይወድ በግዱ በፈለገው መንገድ እየመለሰለኝ ስለሆነ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው።
"…አቤ ያልመለሰልኝ ጥያቄዎችም አሉ። ኢትዮጵያውያን ሬስቶራንት ከተጠቀምክ በኋላ ለተጠቀምክበት ክፍያ የማትፈጽመው ለምንድነው? የሬስቶራንት ባለቤቶችን ለምን ታሳቅቃለህ? ሌሎች ሰዎች እንዲከፍሉልህ ለምን ትጠብቃለህ? ለሠራተኞች ቲፕ ለምን አትሰጥም? ዋ ከተቋቋመ ጀምሮ፣ አንተ ብቻ መሪ የሆንከው? በአንተ ሰምም ያስመዘገብከው ለምንድነው? 30 ዓመት ሙሉ አንተ ብቻህን የአዲስ ድምጽ ፕሬዝዳንት ለምን ሆንክ?
"…አቤ አሜሪካ ከመጣህ ጀምሮ ታክሲና ቁማር ቤት እየሠራህ ያልቀየርከውን ቶዮታ ፒረስ መኪና ዋን ባቋቋምክ በአጭር ጊዜ ውስጥ የ80 ሺህ ዶላር ቴስላ መኪናና የሚሊየን ዶላር ቤት ገንዘብ ከየት አምጥተህ ገዛህ? የት ተምሮ ራሱን ጋዜጠኛ እያለ እንደሚጠራም አልነገረኝም። ስለዚህ የጠየቅኩትን ጥያቄ ካልመለሰ ግን እንዳመነ ይቆጠራል ማለት ነው። በቀጣይ ደግሞ ለነዚህ ምላሽ እንደሚሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ። እየመረጡ መመለስ አይቻልም። ገና ስለ ኦዲት፣ አደገኛውን ነገረ ጋብቻ አነሳለሁ። ኢየሩሳሌም የሄደበትን ብር አልከፍል ብሎ የጉዞ ወኪሉ ሀብታሙንና ኢየሩሳሌም ያሉ መነኮስ ሽምግልና ልከውበት ቀርጥፎ ክዶ ማስቀሩትም አልተነገረም።
አመድኩን ነቀለ ነኝ። ከመዶሻ ሰፈር።
መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…!
"…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል።
የዛሬውንም ዝግጅታችንን፦ በ
👉YouTube
https://www.youtube.com/live/43NenD_0Evk?si=Ly1zXFwqlbTSlP7_
👉በረንብል /Rumble
https://rumble.com/v5pa5f5--ethiobeteseb.html
👉በፌስቡ / Facebook
https://www.facebook.com/share/14kUYY8QaG/ facebook.com/ethiobeteseb
👉 በቲውተር / Twitter
https://x.com/EBeteseb/status/1856174420647203066?t=OPJyziZjRHSXFW723OWVMQ&s=19
https://twitter.com/EBeteseb
👉 ቴሌግራም / Telegram
/channel/ethiobeteseb
ሻሎም…! ሰላም…!
ከእስክንድር ሌለ ሌላውን ፋኖ ጎጠኛ የሚሉት ወደው እኮ አይደለም። በጎንደር እነ ጋሽ መሳፍንት ለ30 ዓመት ጫካ ገብተው ሲታገሉ እስክንድር ፋኖ አልነበረም። (ጋዜጠኛ እንጂ በኋላም ታሰረ) በ2008 የጎንደር፣ የጎጃም እና የወሎ ወጣቶች ወያኔን ሲቃወሙ እና ሲታገሉ እስክንድር እስር ቤት ነበር። በወጣቶቹ ዐማሮች በአሁኖቹ ፋኖዎች ትግል እስክንድር ከእስር ተፈቷል። የትግራይ ጦርነት ከመጀምሩ ከወራት በፊት ጀምሮ ጦርነቱ እስከሚያልቅ ድረስ እስክንድር እስር ቤት ነበር። ፋኖ ግን ተደራጅቶ ለ2 ዓመታት ሲዋጋ ነበር። እስክንድር እስር ቤት እንጂ ፋኖን ሲያድራጅ አልነበረም። ሲፈታም ሸዋ፣ ጎንደር፣ ወሎ ጎጃም ሂዶ ፋኖዎችን አግኝቶ ዕውቅና ሰጥቻለው ነው ያለው። እስክንድር በየትኛው የውጊያ ልምዱ ነው እንግዲህ የፋኖ መሪ ነኝ። የፋኖ ፋይናንስ በእኔ በኩል ነው ማለፍ ያለበት ብሎ የሚወግመው? አሁን እኮ ፋኖን እየመሩ የሚገኙት ከእሱ በፊት ጫካ የገቡ፣ የውትድርና ሙያ ያላቸው፣ የጦርነት ልምድ ያላቸው፣ ተዋጊዎችን ሚያሰለጥኑ ናቸው። እስክንድርን ከእስር የታደጉት የዐማራ ክልል ተወላጆች እንጂ የአዲስ አበባ፣ የሐረር፣ የናዝሬት ወዘተ ልጆች አይደሉም። የአዲስ አበባ እና ሌሎች ከክልሉ ውጭ ያሉ እስከዛሬ ለምን እስክንድርን መሪ አድርገው አልተደራጁም? ለምን ባልደራስ ሲል አብረውት አልሆኑም ነበር? እኔ ዘመዴ ወያኔ በፈጠረው ክልል በሚለው የከብቶች ማጎሪያ አስተሳሰብ የማምን ሰው አይደለሁም፤ ሆኖም ግን የጨዋታው ሕግ የሚፈቅደው በዚያ መልክ ከሆነ የግድ ሁሉም በዚያ ሕግ መጫወት አለበት።
"…እስክንድር ግንባሩን ሲመሠርት ፋኖዎችን ወደ አንድ አመጣልሁ፣ ገንዘቡን አደርስላቸዋለሁ ብሎ እንጂ የእራሴን ፋኖ አቋቁምበታለሁ ብሎ አይደልም ገንዘብ የሰበሰበው። እስክንድር ላይ ብዙ ጊዜ የችሎታ እንጂ የታማኝነት ጥያቄ የማያነሱ ሰዎች ሁሉ አሁን ላይ በገንዘቡ እና በሚያደርገው ነገሮች ጥያቄ እያነሱበት ነው። ምን አልባት እስከዛሬ በገንዘብ ታማኝ ነው የተባለው ገንዘብ ስላልነበረው ነው የሚሉም መጥተዋል። በእኔ እስክንድር ፈተናውን ወድቋል። እስክንድር ሓላፊነት የሚሰጣቸው ሰዎች ሁሌም መጨረሻቸው አያምርም። ለምሳሌ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ አሁን ላይ የዐማራ ብሔርተኝነት ተቃዋሚ እና የብልጽግና ደጋፊ ኦሮሞ ነው። ወ/ሮ ሰናይት ታደገ (የባልደራስ ሓላፊ የነብረች፣ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ያሳሰረች፣የምታሳስር ተብላ የምትከሰስ። እንዲያውም በአንድ ኢንተርቪዋ ላይ የሥርዓቱ ደጋፊ እና የፋኖ ትግል ተቃዋሚ መሆኗን ያሳየች። ኤርሚያስ እና ሰናይት ሁለቱም የባልደራስ አባል የነበሩ የዐማራ ተወላጆችን አሳስረዋል ተብለው የሚወቀሱ። ዶ/ር አምሳሉ ቤተሰቡ የብአዴን እና ወያኔ አባል። እስክንድር ሓላፊነት የሰጣቸው እነ ሕይወት ፋኖ ማርሸትን ስልክ ደውላ ሪከርድ በማድረግ የጎጃም ፋኖን ለመጥቃት የተጠቀመችበት። የእስክንድር ሰዎች ሰዎችን ያለ ፈቃዳቸው የሚሰልሉ እና ስልክ ደውለው የሚቀዱ ከሆነ ከአብይ አሕመዱ ኢንሳ በምን ይለያሉ?
"…ሰሞኑን ደግሞ በአንድ ወቅት እስክንድር ከማርኮ ሩቢዮ ጋር ተገናኝቶ ስለሚያውቅ ዲፕሎማሲውን ይሠራዋል እያሉ ነው ተከታዮቹ። ሆኖም እስክንድር በአብይ የሥልጣን ዘመን አሜሪካ ሲመላለስ ከእስር ተፈቶ ከተገናኘው ውጭ ስንቴ ከሩቡዮ ጋር ተገናኝቶ ስለ ዐማራ ጀኖሳይድ ተናገረ? ሻለቃ ዳዊት በጀኖሳይድ እከሳለሁ ብለው ሲንቀሳቀሱ እሱም እኔም እከሳለሁ ብሎ አቤቱታ ለተባበሩት መንግሥታት ሠራተኞች ከማቅረብ ውጭ ምን አደረገ? እስክንድር አሜሪካ ሲመላለስ ማርኮ ሩቢዮን ጨምሮ ከሌሎች ከአሜሪካ ባለሥልጣናት ጋር ስለ ዐማራ ጀኖሳይድ ከመናገር፣ ከመወያየት ይልቅ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ በራፍ ላይ ሰልፍ ሲያደርግ ደብዳቤ ሲያስገባ ነበር። እስክንድር እንደ አብይ በሚፈልገው ጉዳይ ላይ በሚፈልገው ሚዲያ እሱ እንዲሰማለት የሚፈልገውን ጉዳይ ከመናገር ውጭ እንደ ሌሎች ፋኖዎች መቼ ነው ከተለያዩ ጋዜጠኞች (ከሀብታሙ አያሌው ውጭ) ተጠይቆ የሚያውቀው? እስክንድር ችሎታው ምንድን ነው? ሰው ማድራጀት? ፓለቲካ መሥራት? ዲፕሎማሲ መሥራት? ወታደር ማሰልጠን፣ መምራት? ፕሮፖጋንዳ መሥራት? ሰዎችን ማስማማት? ችግር መፍታት? ግፍ እና ጭፍጨፋዎችን ማጋለጥ? በየትኛው ነው ስኬታማ የሆነው? ንገሩኝ። እስክንድርን የዐማራን ችግሮች ቀውስ የመተንበይ እና ችግር የመፍታት እና ማኔጅ የማድረግ ክህሎቱ እጅግ በጣም ደካማ የሆነ ሰው ነው። ለዚህ ደግሞ አሁን ራሱ ያለበት ሁኔታ ምስክር ነው። ሁሌ ለድክመቱ ሰዎችን ተጠያቂ ከማድረግ ውጭ ሓላፊነት አይወስድም።
"…ይቀጥላል…ተወያዩበት። ገና ምኑንም አልነካሁትም። የዐማራ ማኅበራት ውስጣችሁን ፈትሹ። ፈትሹ ብያለሁ። ተናግሬአለሁ። አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ብሔረተኝነት፣ አዲስ አደረጃጀት፣ አዲስ አመራር፣ አዲስ፣ አዲስ፣ አዲስ…አከተመ።
"…በነገው ዕለት ይቀጥላል…አጀንዳዬን አልቀይርም። ታነቅ። ጧ በል። ፈንዳ…ኬሬዳሽ።
• በዐማራ ትግል ላይ ደንቃራ የሆኑትን ሾተላዮች በሙሉ በጋራ ሆነን በእውነት ሰፌድ እናበጥራቸዋለን…!
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ህዳር 5/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …
ያስፈልገዋል። እስከአሁን በዐማራነታቸው ከግንቦቴዎች፣ ከፌክ ኢትዮጵያኒስቶች ዘንድ ነቀፌታ፣ ስድብ ሲወርድባቸው የነበሩትን የተገፉ ዐማሮች በሙሉ ወደፊት ማምጣት ያስፈልጋል። ጊዜው ከዚህ በፊት አንገታቸውን ያቀረቀሩ፣ እንዲሸማቀቁ ተደርገው የነበሩ ዐማሮች ነው። ጊዜው የዐማራን አጀንዳ በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ በኖሞር ጋንግስተሮች ሰልፍ ላይ አንስተው በፖሊስ ታስረው ተባረው የነበሩ ዐማሮች ነው። ጊዜው ግንቦቴና የኖሞር አጭበርባሪ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች አሁንም ቆዳ ቀይረው ዐማራ ሆነው ገንዘቡንም፣ ስንቁንም የሚያዙበት መሆን የለበትም። ዐማራ ለዐማራውያን። ፀረ ዐማራ ፌክ ኢትዮጵያኒስት በአናትህ ተተከል። ምድረ ዱቄታም።
"…በዐማራ ስም የተሰበሰበው ገንዘብ የት ሄደ? ከምንደረሰ? ብሎ መጠየቅ እንዴት አበበ በለውን እንደሚያሳብድ ተመልከት። እሱ በዐማራ ሰቆቃ ቴስላ ይነዳል፣ ዐማራ እዚያ አታላ ይደፋበታል። አበበ በለው እኔ በባልደራስ ገንዘብ ዙርያ ያነሳሁትን ጥያቄ ባልደራስን እና እስክንድርን በጊዜው አንተም ደግፈሃል በማለት ጥያቄውን ወደ ድጋፍ ሊቀይረው ይጋጋጣል። እስክንድርን በወቅቱ እስክንድርን በመደገፌ የማልቆጭ ባይሆንም በእስክንድር በመሸወዴ ግን መቆጨቴን ሳልደብቅ ስንቴ ቪድዮ እንደሠራሁ አላየም አልሰማም አቶ አበበ። አሁን ኡጋንዳ የወሰደው ኤዲተር ልጅ ቆራርጦ ከሚልክለት ቪድዮ በቀር የትኛውንም መርሀ ግብር በትግስት የመከታተል አቅምም እውቀትም ከሌለው ሰው ጋር ቢሆንም የምሟገተው ማገዶ ይፈጃታል እንጂ ማስተማሬ እና ማብሰሌ እንደሁ አይቀራትም። ጥያቄው ስለ ገንዘብ ነው። እዚህ ላይ አቤ የረሳው እና ሳያስብ ያጋለጠው ግን እስክንድርን ነው። እስክንድርን እኔን ጨምሮ ሌሎችም ምን ያህል እንደግፈው እንደነበር ነው። ሆኖም ግን እኛ ባልደራስ ግቡ እያልን የምንልካቸውን ሰዎች እስክንድር መምራት፣ ማስተዳደር አልቻለም። ይባስ ብሎ ሓላፊ ብሎ በሾማቸው በእነ ሰናይት እና ኤርሚያስ ለገሰ በተባሉ ሰዎች አማካኝነት ብዙ የአዲስ አበባ ተወላጆች እየተጠቆሙ እንዲታሰሩ ነው የተደረጉት። እስክንድር የአዲስ አበባ ተወላጆች አሰባሳቢ ፖለቲከኛ ሆኛለሁ ለዚህም መጀመርያ ባላደራ ምክር ቤት ከዚያም ባልደራስ ፓርቲ አቋቋምኩ አለ። በጎን ግን ኢትዮጲስ የሚባል ጋዜጣ አለኝ ብሎ እዚያ ላይ እየጻፍኩ ነው አለን። ይሄም አልበቃም ሰናይ ቴሌቪዥን የሚባል ለመክፈት አክሲዮን እየሸጥኩ ነው ከውጭ ደግሞ ገንዘብ እየሰበሰብኩ ነው አለን። እስክንድር እነ አምሳሉ፣ ሙሉጌታ፣ ኤርሚያስ፣ ሕይወት፣ ወንደሰን፣ ወዘተ ምን ዓይነት ውጤት ቢያመጡለት ነው ይህን ያክል ጊዜ እሱ በሚያቋቁማቸው ድርጅቶች ሁሉ ላይ ሓላፊ አድርጎ ሾሞ ያስቀመጣቸው? እስክንድር ባልደራስ የአዲስ አበባ ተወላጆች ፓርቲ ነው ካለ በኋላ አባል ለመሆን፣ ለማገዝ ወደ ባልደራስ የሄዱ የአዲስ አበባ የተማሩ ሰዎችን ተስፋ አስቆርጦ አላባረረም? የተራ አስከባሪ ሰብስቦ አዲስ አበባን እና የአዲስ አበባን ሕዝብ የወመኔ ምልክት አላደረገም። እነ ዶር ሰሎሞን፣ እነ ዶር መክብብ በይፋ የመልቀቂያ ደብዳቤ ጽፈው የለቀቁት እኮ እስክንድር የማይረባ አስመሳይ ሰው መሆኑን ስላወቁ ነው። ዶር መክብብ አሁን ካናዳ ያለው ወንድሜ ነው። ሲገባም አማክሮኝ ነው። ሲያየው ግን እስክንድር ለመርህ፣ ለደንብ የሚገዛ ሰው አይደለም። ከተማሩት ይልቅ ከስንታየሁ ጋር መወሰንን ያበዛል። ስሙ ሰማይ ስለነካወደ ምድር መውረድ አልቻለም። ከውጭ ሆነው የሚያዩት እስክንድር ሲቀርቡት ቢከፍቱት ተልባ ነው። እስክንድርን ያጎነው፣ ያገነነው፣ "የሞቀ ሚስቱን ትቶ፣ አሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ተምሮ፣ የአሜሪካን ኑሮ ትቶ" ወዘተ የሚለው ታፔላ ብቻ ነው። አለቀ።
"…እስክንድር እነ አስቴርን፣ አስካለን፣ ስንታየሁን፣ ጌጥየን፣ ወግደረስን የተባሉ አጃቢዎች በሀቢባ 11 ሚልዮን አዘርፎ፣ እነሱኑ ነበር ይዞ ሲዞር የነብረው። እነዚህ ሰዎች አብን የሚባል የዐማራ ፓርቲ እያለ ነው ከዐማራ ፓርቲ ይልቅ ባልደራስ ይሻለናል ብለው የሄዱት። አስቴር ቀለብ ስዩም ከጎንደር አርማጨሆ መጥታ ስንት ፍዳ ስቃይ አስርና እንግልት ያየችበትን ግንቦት 7 ፓርቲን ትታ ነው ባልደራስ መጥታ የተቀላቀለችው። ከአርማጨሆ አዲስ አበባን ነፃ ለማውጣት እንደማለት ነው። ከስንታየሁ ውጭ ሌሎቹ አሁን ደግሞ ፋኖ ነን ብለው ልክ እንደ አለቃቸው ዐማራን እየበጠበጡ ነው የሚገኙት። እስክንድር የአዲስ አበባን ምሑራን ወደ ጎን ገፍቶ ነው እነ ገለታውን፣ እነ ቀለብን፣ እነ ስንታየሁንና አስካለን ይዞ እነዚህ ጎዳና ለጎዳና እየዞረ የፎቶ ቦለጢቃ ሲሠራ የከረመው። እነሱ ባልደራስ ብለው አዲስ አበባ ጎዳና ሲዞሩ ዐማራ በወለጋ፣ በመተከል፣ በማይካድራ፣ በጅጅጋ፣ በሃዋሳ፣ በሻሸመኔ፣ በአሩሲ…ሲጨፈጨፍ ነበር። ፋኖን እናደራጅ ብለው አልሄዱም፣ የሄዱትንም አልደገፉም። የጎጃም ፋኖው ቃላቀባይ የነበረው ማርሸት በአንድ ወቅት ወደ ባልደራስ ቢሮ ሄዶ እስክንድርን አግኝቶ "እስክንድር እባክህ ባላደራ፣ ባልደራስ ምናምን ብለህ የምትደክመውን ድካም ተወውና ያለህን ስም ተጠቅመህ የዐማራን ፋኖ ብታደራጅ ብሎ ሲጠይቀው በወቅቱ እስክንድር እንዴት እንዳበደበት፣ ከቢሮውም ገፍትሮ እንዴት እንዳስወጣው ራሱ ማርሸት ያጫወተኝ አይረሳኝም። አዎ ዐማራው ሲገደል እነሱ ለምርጫ ሲሯሯጡ ነበር። አሁን ሌሎች የሠሩትን ሥራ ገብተን ካልመራን ይላሉ። እስክንድር ተደራጅቶ የተሰጠውን ሕዝብ መምራት፣ ተሰብስቦ የተሰጠውን ገንዘብ ማስተዳደር አይችልም።
"…ሃቁን ዋጡት። የእስክንድር ሚስት ሰርካለም ፋሲል የኢሮብ ትግሬ ናት። በአንድ ጎን ከኤርትራ ትግሬነትም አላት ይባላል። አንድ በሉ። የማይቀየረው የእስክንድር ነጋ ገንዘብ ያዥ ዶር አምሳሉ አስናቀ ሚስቱም ትግሬ ናት። የሚገርመው ነገር ማመን አቅቶኝ እንጂ የእስክንድር ሚስት እና የዶክተር አምሳሉ ሚስት ሁለቱም ከትግሬነታቸው ባሻገር ታላቅና ታናሽ እህትማማቾች ናቸው አሉ። አሉ ነው እንግዲህ። መነን አካባቢ ያሉት ወዳጆቼ ናቸው ሹክ ያሉኝ። እውነት ከሆነ ተመልከት ፒፕሌ። 😂 እስክንድር በአንድ ወገን ደቡብ ጎንደሬ ነው። ዶር አምሳሉም ደቡብ ጎንደሬ ነው። ባለ ትግሬ ሚስቶቹ ደቡብ ጎንደሬዎች ለምን አንድ ላይ ገጠሙ አይባልም? ለምንድነው የማይለያዩት ብሎ መጠየቅም በሰው ፍቅር እንደመቅናት ያስቆጥራል። ጥያቄ መጠየቅ ግን ይቻላል። አይደለም እንዴ? አሁን ጣና ቴሌቭዥን ብለው የሚመጡት በሙሉ፣ በእስክንድር ስር የገቡት በሙሉ በአብዛኛው ጎንደሬ ማንነት ያላቸው ሰዎች ናቸው። የጎንደር ሁለት የፋኖ አደረጃጀትም በእስክንድር ስር ነው የገባው። የእነ ጌታ አስራደ እና የእነ ሀብቴ ቡድን ማለት ነው። የእነ ሀብቴ ሕዝብ ግኑኝነት ሓላፊ ፋኖ ዮሐንስ ወይም ጆኒ የአክሱም ትግሬ ነው። ዋጡት። ከውባንተ ጋር በጋሼ መሰፋንት ፊት ዘር ተቆጣጥረው ውባንተ የጎንደር ዐማራ ዮሐንስ የትግሬ ልጅ ሆኖ ተገኝቷል። ጎንደሬው ውባንተ ተገድሎ ትግሬው ዮሐንስ የሀብቴ የሕዝብ ግኑኝነት ሓላፊ ሆኖ ተሹሟል። ሰሞኑን በወልቃይት ጉዳይ መግለጫ ሰጥቶ አዋራ ያስነሣው የሀብቴ ፋኖ የሕዝብ ግኑኝነት ሓለፊው ትግሬው ጆን ነው። ይሄንንም ዋጡት። ወልቃይትንም ዓይናቸው እያየ ባያስበሉት ምንአለ ዘመዴ በሉኝ።
"…እነዚህ ከትግሬ የተጋቡ፣ የወለዱና የዐማራ ፋኖን የሚመሩ ስሁላዊ አካላት እንዴት ዐማራውን ተብትበው እንደያዙት ተመልከቱ። ዐማራው ለእስክንድር ብሎ የሚያዋጣውን ገንዘብ በሙሉ የሚቆጣጠሩት ትግሬዎቹ እህትማማቾቹ የእስክንድርና የአምሳሉ ሚስቶች…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍