መልካም…
"…15 ሺ ሰው አንብቦ 3 ሰው ብቻ ብው 😡 ብሎ እንደተናደደበኝ የሚያሳየው የዛሬው መሃይማዊ የቀኝ ትከሻ ሽከካ የቦለጢቃ ትንትናን የያዘው ርእሰ አንቀጼ መነበቡ ታውቋል። ፐ… እኔኮ አልተንትን…😂 አንደዜ ልተንትን ብዬ ከተነሣሁ ግን ከደረጽዮን ሁላ ነው የምበልጥ የሚመስለኝ። 😁 ከምር እውነቴን ነው።
"…ለማንኛውም ቀጥሎ ደግሞ እናንተ በርእሰ አንቀጹ ላይ የተሰማችሁን ስሜትና እኔን የምትተቹኝም ከሆነ የሰው አይን በማያቆሽሽ ባህላዊ በሆነ፣ በ F ቤት በሚጀምር ፀያፍ ስድብ ሳይሆን በተለመደውና ሀገር በቀል በሆነው ምንአባክ፣ የትአባክ፣ አንተ ውሻ በመሳሰሉት ስስ ስድቦች አጅባችሁ ሓሳባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። ሓሳብ የሌለው ስድብ ያስቀስፋል።
"…ከዚያ በኋላ ነው ስኳድንና በቀበሮ ሜዳ ስም የዘረፉትን እነ መማር አለባቸውን እና ወንድም ካሊድን ማፋጠጥ፣ መጠየቅ የምንጀምረው። መጀመርታ ወደ ርእሰ አንቀጹ አስተያየት። መጣሁላችሁ።
• 1…2…3…✍✍✍ ጀምሩ
👆② ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …ይህቺን አጀንዳ እስኪ እንደሚጠቅማችሁ አድርጋችሁ በመጠቀም ዘመዴ እስላምን ይጠላል፣ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤ አኩርፏል ብላችሁ እርገጡኝ። በማርያም እንዳትፋቱኝ። እየመከርኳችሁ ነው። የሆነስ ሆነና ስለዚህ የምሥራቅ ኢትዮጵያ ጉዳይ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስነጋገር እንዲህ ነበር ያለኝ።
"…ይገርምሃል ዘመዴ… እስላሞቹ ሶማሌና ግብጽ ከውጭ፣ የእኛውን ዲቃላ እስላማዊ ተዋጊ ኦነግ ደግሞ በውስጥ ተባብረው በምሥራቅ ኢትዮጵያም፣ አፍሪካም ከፍተኛ የጦርነት ድግስ ይዘው እየመጡ ነው። አህዛቡ አቢይ አሕመድም ኢትዮጵያን ሳያደቅ እንደማይፋታን የታወቀ የተረዳ ነገር ነው። ጩጬው ሰውዬ ሁሉንም የኢትዮጵያ በሮች ለጠላት በአመቺ ሁኔታ ክፍት አድርጎ ትቶላቸዋል። በሰሜን ኢትዮጵያ ለሻአቢያ በሩ ክፍት ተደርጓል። ሱዳን ምዕራብ ጎንደርን ገብታ ሰፍራበታለች። የአቢይ ጁላ ሠራዊት ለምን ብለው ከሱዳን ጋር ተዋግተው መሬታቸውን የሚያስለቅቁ የዐማራ ሚሊሻ የገበሬ ተዋጊዎችን ለምን ትነኳቸዋላችሁ ብሎ ሚሊሻዎቹን ካልፈጀሁ ብሎ ይናደዳል። ደቡብ ሱዳን 180 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ገብታ የኢትዮጵያ ግዛትን መውረሯ እየተነገረ ነው። በታሪክ ተደርጎ በማያውቅ ሁኔታ ይሄው ተንኳሽ የአቢይ ጁላ ሠራዊት ሰሞኑን ከወንድሙ ኦነግ ጋር የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት በሞያሌ በኩል በኬንያ ግዛት ውስጥ ከሸኔ ጋር ጦርነት መግጠማቸውም ተነግሯል። እናም የገጠመን የመዋረድ ዘመን ነው። እንደ ቀላል አትዩት፣ አትመልከቱት። ፖለቲካ ብማር እንዴት አድርጌ ፈትፍቼ እንደማቀርብላችሁ እኔ ነበር የማውቀው። አለመማሬ፣ ድልብ መሃይም መሆኔ የሚቆጨኝ እዚህ ላይ ነው። ግን ይሁን ይሄንንንስ በሸከከኝ ፖለቲካን ማወቅን ማን አየበት? ከአረጋ ከበደና ከሽመልስ አብዲሳ፣ ከአገኘሁ ተሻገር መቼም ሳልሻል አልቀርም። ብዬ ራሴን ላጽናና እንጂ።
"…ግብፅና ሶማሌ ጦርነት ቢከፍቱብን የሚተማመኑት ነገር ስላለ ነው። ይኸውም አስቀድሞ ቢነገረውም የኦሮሙማው አገዛዝ ባለየ ባልሰማ ያለፈው አደገኛ የእስላማዊው ኦነግ ጦር ወታደሮች ባሌ አካባቢ በከፍተኛ ሁኔታ ዝግጅት እያደረጉ ስለሆነ ነው። ይሄን ጉዳይ ሕዝቡ ዓይቶ ለአገዛዙ ቢነግርም፣ ቢያሳውቅም አገዛዙ ከዚያ ይልቅ ነገሩን ባላየ ባልሰማ ማለፉን ሁላችሁ ታስታውሱታላችሁ። ባላንጣዬ ቢሆንም ይሄን ጉዳይ እነ ጉማሰቀታም አጥብቀው ሲቃወሙት አስታውሳለሁ። አልሸባብ ሁለት ሦስት ካምፖችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍቶ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኦሮሞ እስላሞችን እየመለመለ መሆኑንም የኦሮሞ አክቲቪስቶች ጭምር የዘገቡት ሃቅ ነው። አሁን ባለው የፖለቲካ ጡዘት ደግሞ የኦሮሞ ሙስሊም በአብዛኛው ያው እንደምታውቀው ከሀገሩ ይልቅ ለሃይማኖቱ ስለሚያደላ ከሚመጣው ወራሪ እስላማዊ የኢትዮጵያ ጠላት ጎን ተሰልፎ ሀገሩን ለመውጋት መታተሩ አይቀርም። ለዚህም ሲባል የምሥራቁን በር ከፍተው ሊያስገቧቸው ይመስላል እነ አብይ አሕመድ አሊ።
"…በእንድ በኩል ጥፋቱ እጅግ የከፋ ስለሆነ እንደ ሀገር መደፈር መሸነፍ የሚያበሳጭ ቢሆንም በሌላ በኩል ግን ሁላቸውም ተባብረው በዐማራና በኦርቶዶክስ ላይ ላደረሱት በደል ይኸንን የሚመጣ መዓት የኦሮሞ ብልፅግና እና ወዳጆቹ ይቀበሉታል። ለኃጥአን የመጣ ለጻድቃን እንደሚተርፈው ሁሉ የሚያሳዝነው ነገር ይሄ መዓት በተለይ ለደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብም መትረፉ አይቀሬ መሆኑ ነው። እንደ ዐማራ ቀድም ብሎ ስላልተዘጋጀ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሚመጣው የዐረብ እስላም ወረሪ ተጠቂ መሆኑም የማይቀር ይመስላል። ወዳጄ መዘጋጀት መልካም ነው። በተለይ በደቡብም በምሥራቅ ኢትዮጵያም ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን እና ክርስቲያኖች፣ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ወንድሞች በተለይ ዐማሮች ከወዲሁ ጥንቃቄ ብታደርጉ መልካም ነው ባይ ነኝ። አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማትም ለማንኛውም ብላችሁ ቅዱሳት ቅርሶችን ከወዲሁ የመሸሸጊያ ስፍራ ብታዘጋጁላቸውም ጉዳት የለውም። እኔ ሰግቼ ስጋቴ ባይፈጸም ይሻላል። መዘጋጀት ግን አይከፋም። ይኸው ዐማራ ዘግይቶም ቢሆን ከስንት ልፍለፋ በኋላ በመዘጋጀቱ ነው ዛሬ ዘሩን ሊያጠፋ የነበረውን ኦሮሙማ መክቶ አክንቶም በሩቅ ሽባ አድርጎ ያስቀረው።
"…በፊት በፊት እንዲህ ዓይነት ሃገራዊ ወረራ ሲመጣ ከሁሉ በፊት ዘራፍ እያለ ዘሎ ገብቶ የእሳት ራት የሚሆነው ዐማራው ነበር። አሁን ግን ዐማራው የራሱ ከባድ የቤት ሥራ ላይ ስላለ የማይታሰብ ነው። ሀገር ለመሆን የሚላላጡት ትግሬና ኦሮሞን እያየ እሱም ቢያንስ ዘሬን እንኳ ከትግሬ ነፃ አውጪ እና ከኦሮሞ ነፃ አውጪ በትር፣ በሱዳን ወራሪም ከማስጨረስ ልታደግ በማለት ሱሪውን ታጥቆ፣ ቀበቶውን አጠባብቆ መፋለም ከጀመረ ዓመት ሆነው። አሁን ቢያንስ ቢያንስ ዐማራም እንደ ትግሬና ኦሮሞ በስሱ መከበርም መፈራትም ጀምሯል። ፅንፈኛ፣ ወንበዴ፣ ጃውሳ ከሚባል ከዳንኤል ክብረት ስድብም ወጥቶ "በጫካ ያሉ ወንድሞቻችን" ለመባልም በቅቷል። አሁን ዐማራ በአስተማማኝ መሬት ላይ ተተክሏል። የተተከለው ዐማራም እየጸደቀ ነው። ለፍሬም እየበቃ ነው። ይሄን የዐማራን መደራጀት፣ ራስን ከጥፋት የመከላከል ጥበብ ለደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦችም ቢሰጣቸው ብዬም እመኛለሁ። ደቡቦች በጊዜ ቢደራጁና ቢነቁ ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
"…ሊቢያን ያፈረሰችው የተባበሩት ኤምሬትስ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከግብፅ ጋር ተጠቃቅሳ የውክልና ጦርነት ለማካሄድ ኢትዮጵያ ውስጥ የጦር መሣሪያ በገፍ እያስገባች መሆኑም እየታየ፣ እየተነገረም ነው። የለጠፍኩላችሁ ቪድዮም ላይ በባቡር ተጭኖ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ሲግተለተል የሚታየው ለበረሃ ውጊያ የሚሆኑ የወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ለዚሁ ተግባር የመጡ መሆናቸው እየተነገረ ነው። የጦርነት ሜዳው ከምሥራቅ ኢትዮጵያ እና ከደቡብ ኢትዮጵያ በኩል ወደ መሃል ሀገር የሚሄድ ይመስላል። ዐማራን የምመክረው አሁንም እንዳይዘናጋ ነው። የዛሬ ዓመት ቀይ ባህር ሄደን ኢሬቻን በዚያ እናከብራለን ያለው ሽመልስ ዐማሮች ጦርነት አቁሙና ኢሳያስን ወግተን ኑ አብረን እንሂድ ሲልህ፣ ትግሬም እውነቱን ሽሜ መጀመሪያ አሰብ እንሂድ ሲልህ "ሂድ አንተ እሬቻህን አክብር" ሂዱ እናንተም እሬቻችሁን ብሉ" ብላችሁ ኢግኖር እንደገጫችሁአቸው ሁሉ አሁንም በዚህ እና በዚያ ኢትዮጵያ ተደፈረች ቢሉህ፣ ዐማራ ተራራው፣ ግብዳው፣ ትልቁ፣ ጀግናው፣ ወንዱ እያሉ ቢወሰውሱህ እንዳትሰማቸው። መጀመሪያ ራስህን ከጥፋት አድን። ኢትዮጵያን የኦሮሞ ብልጽግና እና ሚልዮን አባላቱን ይዞ ያድን፣ ይጠብቅም። እንዴ አንዳንዴ ጴንጤም እስቲ ይዋጋ እንጂ። የምን ቢዝነስ ላይ ብቻ ማተኮር ነው። ዳይ በየሱስ ስም እናንተም ተንቀሳቀሱ። ተኩሱ። የታረደ የዶሮ ሬሳ ወጥህን፣ የብግና የፍየል የበሬ ሬሳ ጥብስና ክትፎህን እየበላህ እኔ ነፍስ አላጠፋም አትበል። ከሥጋው ጦመኛ ነኝ ከመረቁ ስጡኝ አይባልም። ሌላው ተዋግቶ ሞቶ አንተ መልካም ወጣት እያልክ እየቀፈልክ አትኖርም። ዳይ ወደ ኦጋዴን ዝመት ጋሽ ጴንጤ። ዐማራ ሥራ ላይ ነው። አለቀ።
"…የሚቀጥለው ዓመት ደግሞ የህዳር አህያ አድርጎ በቆጠረው በፒፕሉ ላይ ከባድ ታክስ፣ ቀረጥ እና ግብር ይጭናል አቢይ አህመድ። የኦሮሙማው መርገምት በሁሉም ቤት እየገባ ስለሆነ አሁን አሁን እጅግ በጣም ደስደስ እያለኝ መጥቷል። ሁሉም እኩል ማለቃቀስ ጀምሯል። አገዛዙ ቦንብና ፈንጅ፣ ጥይትና ታንክ፣ ድሮንም የሚገዛው በዶላር ነው። ቦንብና ጥይት ደግሞ ዘይት አይሆን፣ ዳቦ እና እንጀራም አይሆን አይበላ። አቢይ የሚገዛው ድሮን የሚያዘንብልህ…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…እንደተለመደው ዘወትር ጠዋት ጠዋት በፔጄ ላይ እግዚአብሔርን ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ ሰው ሞልቷል። ከመሙላትም አልፎ አምስት መቶ አመስጋኝ ጨምሯል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…ዘሬ ዕለተ ሐሙስ ነው። ርእሰ አንቀጻችን ይኖራል። ዛሬ የማይኖረን ያ ተናፋቂው የእኔና የቀሲስ ሳሙኤል የእለተ ሐሙስ የኢትዮ ቤተሰብ ዝግጅት ብቻ ነው። ማታ ተደዋውለን ወይ እኩለ ሌሊት ላይም ቢሆን እናድርገው እንዴ ብሎኝ ነበር ቀሲስ። ልጆቼ ተማሪዎች ናቸው እነሱን እበጠብጣለሁ ግድየለም የሳምንት ሰው ይበለን ተባብለን ለሳምንት ሐሙስ ቀጠሮ ይዘን ነው የተሰነባበትነው። ኢትዮ ቤተሰብ መደበኛ ዝግጅቷንም ይዛ መቅረብ ያቆመችው ከአቅም በላይ በሆነ ያለመመቸት ምክንያት መሆኑንም በዚህ አጋጣሚ እገልጻለሁ።
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንም እንደወትሮው መረር ያለ ኮሶ መሳይ መተሬ ሰናፍጭ የበዛበት ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነ ርእሰ አንቀጽ ነው። ርእሰ አንቀጹ የኢትዮ ሱማሌ፣ የግብፅና ሌንጮ ባቲን የሚነቁር ርእሰ አንቀጽ ነው። ነርቩን በጥሼ የማስቃስተው ስኳድ ከርእሰ አንቀጻችን በኋላ ይወቀጣል። እነ መማር አለባቸው እና እነ ካሊድ ሀሰንንም የጭቃ ዥራፌን ይዤ ነው የምጠብቃቸው። በጎንደር ዐማራ ላይ የቀለዱ፣ የተጸዳዱ፣ በጎንደር ዐማራ ስር የተወሸቁ ፀረ ዐማራ ስኳዶችን ሚጥሚጣ ማጠኔን እቀጥላለሁ። አስነጥሳቸዋለሁ አልኳችሁ። ነብር አየኝ ይበሉ።
"…ዛዲያሳ… እናንተው ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ፣ አንብቦም ሓሳብ ከመስጠት ዝግጁ ናችሁ? እስቲ ድብልቅልቅ አድርጉልኝማ። ስኳድም፣ ግንቦቴና ግንባርም ይደንግጥ። ኣ…?
• ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
የዛሬው መግለጫ አንኳር ነጥብ…😂
፩ኛ፦ ስሙ ሲጠራ የሚነስራቸው ያ የበላይ ዘለቀ ልጅ አርበኛ ዘመነ ካሴ እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ ስኳድ፣ እነ ግንባሩ ተረባርበው ሊያጠፉት የነበረውን የመረጃ ቴቪን ዐማራ የሆነ ሁሉ ከጎኑ ይቁም ብሎ ቪዲዮ በመሥራቱ ነው የበሰጫቸው። በዚህ መግለጫ ላይ እስኬው እንዲህ አለ። "ከአባቴ ሀገር ከጎጃም የሆንከው ዘመነ እንዴት መረጃ ቲቪን እርዱ ትላለህ? እኔ ያቋቋምኩት ምኒልክ ሳታላይት ቲቪ እያለ ለምን መረጃ ቲቪ እርዱ ትላለህ ነው። 😂
፪ኛ፦ "ከፕሮፌሰር አሥራት ቀጥሎ የዐማራ አይንና ጆሮ፣ ልብና ጨጓራ፣ እስትንፋስም የሆነውን ታላቁን፣ የሰበአዊ መብት ተጋይ፣ የቀድሞው ባላደራ ሊቀመንበር፣ ቀጥሎም የባልደራስ ለዲሞክራሲ ሊቀመንበር፣ ከዚያም በወሩ የዐማራ ሕዝባዊ ግንባር ሊቀመንበር፣ እሱ ሲፈርስ በወሩ የዐማራ ሕዝባዊ ሠራዊት ሊቀመንበር፣ እሱም ሲፈርስ አሁን የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሊቀመንበር፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ለምን ትተቻላችሁ፣ ለምን ትነኩብናላችሁ የሚል ቀሽም የሀብታሙና የፋፍዴኖች አጭር ሙዚቃዊ ድራማ ናት። ሀብታሙ አያሌው ከመቸኮሉ የተነሣ ብሩኬ አሳምሮ እስኪያነበው መታገስ አቅቶት ታላቁ የዐማራ ሕዝብ የሚለውን ታላቁ እስክንድር ብሎ አንብቦት ነው ያረፈው።
"…አስረግጬ የምናገረው አርበኛ ሀብቴ፣ አርበኛ ኢያሱ፣ አርበኛ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው ይሄን አስቂኝ መግለጫ አያውቁትም። ለዚህ ምልክቱ ሙላት አድኖ፣ አያሌው መንበር በራሱ በዶር ምስጋናው አንዷለም የፌስቡክምና የቴሌግራም ገፆች ላይ አላየሁትም። ሌላ ቦታ አላየሁም።
"…እስክሲት አበበ በለው ስለራበው ነው የሚንተፋተፈው። ናላው ዞሯል አብዬ። እሱን እንኳ እነ ሀብትሽ መናጆ ነው ያደረጉት። አስኳሉን አግኝቼዋለሁ ተቅማጥ በተቅማጥ ሻታ በሻታ ነው የማደርግህ።
• አልፋታህም ጨበርበርቱ ሁላ…!
የአይጥ ምስክር…
"…የሰይፉ ፋንታሁን የፕሮዳክሽን ማናጀር የነበረው አቶ ካሊድ ሀሰን የእሱን ሙስሊም ህመምተኛ ተጧሪዎች ሲሸኑበት፣ ሲያስመልሳቸውና ወደታች ሲሉበት የከረሙትን፣ በስንት ተላላፊ በሽታ የታጨቀ፣ የገማ፣ የከረፋ፣ የሚሸት፣ ሸታታ ፍራሽ እሱ ለራሱ ሙስሊም ህመምተኞች በአዲስ ፍራሽ ሲቀይር፣ ይሄንን አደገኛ ፍራሽ በባለሙያ አርቆ መቅበር፣ ማቃጣል፣ ማስወገድ ሲገባው፣ የንቀቱ ንቀት፣ የወራዳነቱ ውርደት ሊበቀላቸው፣ ከስደት ሞት የተረፉትንና ቀን የጣላቸው የጎንደር ዐማሮች፣ በበሽታ ሊፈጃቸው ጎንደር ድረስ ላከው። ያውም 20 ምናምን ሺ ብር ነው ያስከፈላቸው። ጨካኝ አረመኔ ነው። አልፋታህም ወንድም ካሊድ።
"…ለጎንደር ስደተኛ አሜሪካ ያለ፣ ሲያትል እና ኦሃዮ ብቻ ያለ ጎንደሬ ይበቃው ነበር። ጉራ ብቻ፣ ፉከራ፣ ሽለላ፣ ቀረርቶ ብቻ በዛበት እንጂ ጎንደር አስተባባሪ ቢያገኝ ለወገኑ እርሱ ብቻ በቂ ነበር። ግን ምን ይደረግ ስኳድ እያለ በየት በኩል። ይኸው ዕድሜ ለእስኳድ በሀብታሙ አያሌው በኩል እኔ ዘመዴን ያሰድበኝ ጀመር። አልፋታህም።
"…ጎንደሬነኝ ብላ በሜካፕ እያበደች ሕዝቤን ስትግጠው የምትውል። የእሷን የተቀባባ ቦንቦሊኖ መሳይ ኡሙንዱኖኢሹ ፊት እያየ የራሱን የአይን ዝሙት ሲፈጽም የሚውልባትን መማር አለባቸው የተባለች ዘራፊን ለመከላከል ነው በእሷ ቤት ገብቶ የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ የሆነው። ስሙት ይሄን አጭቤ ፀረ ዐማራ ኮተት። አልፋታችሁም።
"…ማርያምን፣ አዛኜን አልፋታቸውም።
• መማር አለባቸው የስደተኞቹን ብራቸውን መልሺ በሏት።
• ካሌድ ሀሰን አንተም ጥንብ ግማታም ፍራሽን ውሰድ፣ ብሩን መልስ በሉት።
~ ጨበርበርቱ ሁላ…!
ከመቀጠሌ በፊት…
"…ስኳድ መግለጫ አውጥታ ለጥፍልን ብላኛለች። ጀግናው ሀብቴ ወልዴንና ፕሮፌስር ጌታ አስራደን ተጠቅማ በእነሱ ስም ዋይ ዋይ ማለት ጀምራለች።
• በቀደም… አሁን ማረፊያ ያጡት ዋን ዐማራዎች የእንግሊዙን ስኳድ ሰለሞን ቦጋለ ዘጎንደርን ተብዬ የተለመነ የፋኖን ብር ጎንደር ድረስ ወስዶ አዝማሪ ላይ በትኖ የጨረሰውን ጋብዘው "ለምንድነው የጎንደር ፋኖ መረጃ ቲቪንና ዘመዴን የማያወግዙት ብሎ ዘርዓያዕቆብ ይጠይቀዋል። ሰሌ ሰገጤዋም የልብስ አራዳዋም ዋን ዐማራዎች የሚያድኗት መስሏት "ነግረናል መግለጫም ይወጣል" ብላ አለች። መዝግቤ ያዝኩአት።
"…ቀጠሉና ስኳድ፣ ዋን ዐማራና የፖለቲካው ቅማንቴ ተሰብስቦ የመረጃ ቲቪ ባለቤት የነበሩትን ባልና ሚስት ፎቶ ዘቅዝቀው አፀያፊ ስድብ ይሰድቧቸው ጀመር። ይሄ ለዘርዓያዕቆብ በተለይ መጪውን ጊዜ በሕግ በኩል የከፋ ነው የሚያደርግበት፣ ቀጠሉና ዋን ዐማራዎች የኤልያስ ክፍሌን ቅድመአያት፣ አያት፣ አባት፣ ራሱ ኤልያስ ክፍሌን ወቀጡት፣ ሰደቡት፣ ታክቲኩ የሚደነግጥ ያለ መስሏቸው ነው።
"…ቀጠለና ትናንት አያሌው መንበር ለኤልያስ ክፍሌ ግልጽ ደብዳቤ ጽፎ ዘመድሁንን ከመረጃ ቲቪ አውርዱልን አለ። አለናም አብዝቶ ጮኸ። ቢበርድልን ብለውም ይኸው ዛሬ ስኳድ ያንኑ የዋን ዐማራን ጩኸት እሪሪ ብሎ መጮህ ጀመረ። እኔም ለጠፍኩላቸው። ዲሞክራሲ ማለት ይሄው ነው። የእስክንድር ድርጅት በእስኳድ በኩል ተንጫጫች ማለት ነው። ባይብስብኝ።
"…ለዋን ዐማራዎች መንደርደሪያ እሰጣቸዋለሁ። አሁንም ለአኪላ ያለኝ ቦታ አልተሸረሸረም። የሆነ ቀን ሲያመኝ ጤና የለኝም አይደል? ያነዜ እኔን አያድርገኝ። እኔን አያድርገኝ አልኩህ። 😂። ቀጥሎ ለመብላት ስላዘጋጃችኋቸው የጎንደር ፋኖዎችም እናወራለን።
"…የስኳድን መግለጫ አንብቡና ከ15 ደቂቃ በኋላ የጀመርነውን እንቀጥላለን።
ለጨበርበርቱ ንገሩልኝ…!
"…ፀረ ዐማራው፣ ፀረ ጎንደሬው ስልጤው ካሊን ናስር ሆይ። ደግሜ እጽፍልሃለሁ። ይሄን የጠነባ፣ የአእምሮ ህሙማን ሲሸኑበት፣ ሲቀዝኑበት፣ ሲፀዳዱበት የከረሙትን ፍራሽ ጭነህ ሃያ ምናምን ሺ ብርም ተቀበለህ ለተከበረው ለጎንደር ዐማራ ለተፈናቃዮቹ እርዳታ ብለህ ወስደህ እንደ ጋርቤጅ ያራገፍክባቸውን ቆሻሻ ፍራሽ መልሰህ ውሰድ። ብሩንም መልስ።
"…ቤት፣ መኪና፣ ሀብት የነበራቸው፣ በረታቸው በከብቶች፣ ጋጣቸው በፍየልና በበጎች፣ ጎተራቸው በእህል፣ መሶባቸው፣ ሌማታቸው በእንጀራ በዳቦ ፣ እርጎ ብትል አሬራ፣ ወተት፣ ቅቤና ማር አማርጠው፣ ጠላ ጠጅ ጠምቀው፣ የሰባ ፍሪዳ፣ ሙክት፣ ሰንጋ ጥለው ቀብረር ብለው ይኖሩ ነበር። ቀን ነው የጣላቸው፣ ዘመን ነው የጠመመባቸው። እናም የዐማራ ጥላቻህን ከእነ ሙጂብ አሚኖ፣ ከእነ ጣሂር አህመድ ጋር ተማክረህ እንዲ አታላግጥበትም ነበር።
"…ካሊድ ስልጤው ፀረ ዐማራው፣ ነውረኛው ቅዘን ሽንትህን ከጎንደር አውጣ። ብሩንም መልስ። ከዚያች ነውረኛ ጎንደር አሰዳቢ የጎንደር ጠላት፣ የስደተኛ መንታፊ ከሃዲ ይሁዲት መማር አለባቸው ጋር ተመሳጥረህ ጎንደርን ማዋረድ አልፈቅድልህም። ቅማንቴው አበበ በለው፣ ምስጋናው አንዷለም። ሲሳይ አልታሰብ፣ አያሌው መንበር ዝም ቢሉህ እኔ አልልህም። አንት ሰው ነሳይ በሸንጎ ዳንኤል ክብረት ግማትህን፣ ክርፋትህን ቢደብቅልህ እኔ አልደብቅልህም። ነገርኩህ ጥንብህን ከጎንደር ተፈናቃዮች ግቢ አውጣ። አውጣ አንት ፀረ ዐማራ ስልጤ።
"…የጎንደር ስኳድ ነኝ ባዩ ስብስብ ፀረ ዐማራ ነው የምለው በምክንያት ነው። ፈንዳ፣ ጧ በል። ጩህ። አልፋታህም። ክብር የሚሰማችሁ ጎንደሬዎች ይሄን ካሌድ የተባለ ሌባ አጭበርባሪ ፀረ ዐማራ ደውላችሁ ግማትህን ከጎንደር አውጣ። ብራቸውንም መልስ በሉት።
• ጨበርበርቱ…!
"…ይሄ ራሱ ሲተች የጎንድር ሕዝብ ውስጥ ገብቶ የሚሸጎጥ፣ በጎንደር ሕዝብ ስም የሚነግድ 100 ኪሎ ፋራ ስኳድን ስሙን ካነሣሁ ቀን ጀምሮ መርዝ እንደበላች አይጥ ሲክለፈለፍ አየዋለሁ። ዘመነን ጨምሮ ብዙ የጎጃም ፋኖዎችን ስተቹ በጎጃም ሕዝብ ስር አልተሸጎጡም። መረጃ ቲቪም ይዘጋልን አላሉም። የወሎ ፋኖን ምሬ ወዳጆን ጨምሮ ስተች ወሎዬዎች ስተች ኡኡ መረጃ ቲቪ ይዘጋልን አላሉም። ሸዋም፣ ጎንደርም እንደዚያው። ይሄ አፍራሽ ስኳድ ግን እሱን መጠብጠብ ስጀምር ራሱን እንደ ሕዝብ ቆጥሮ ዋይዋይ ይላል። እስቲ ኤልያስ ክፍሌ ሲያስጥልህም፣ ሲያድንህም አያለሁ። አቤቱታህን መስማት ግን ተገቢ ነው።
"…ያሳቀኝ የቀድሞው የዐብን ወዳጄና ሳይወዳደር ተመርጦ የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ስቶር ተቆጣጣሪ ሆኖ የተሾመው የሱፍ ኢብራሂም ላይክ 👍 መግጨቱ ነው። አይ ስኳድና አብን። 😂
"…አያሌው መንበር ሆይ። አልፋታህም። እኔ ለምኜ ያቋቋምኩትን ዓሥራት ሚዲያን ያፈረስክ አፍራሽ አሁን የምታፈርሰው የፋኖ ትግል እንደሌለም አስረግጬ እነግርሃለሁ። መጀመሪያ ወንድ ከሆንክ የኮመንት መስጫ ሰንዱቅህን ጥርቅም አድርገህ ዘግተህ የምን በባዶ ዘራፍ እያሉ መፎከር ነው።
"…የማረጋግጥልህ ነገር ቢኖር እኔ ዘመዴን ኤልያስ ክፍሌ አያዘኝም፣ በሥራዬም ጣልቃ አይገባም፣ ሕዝብና የሕዝብ ጠንቅ ለይቼ የማውቅ፣ አንተንና አንተን መሰል ሰገጤ መስመር የማስይዝ አስነቀልቲም፣ አሸበርቲም እንደሆንኩ እንድታውቅ እፈልጋለሁ። ለጎንደር በመሥራት እኔ ዘመዴ የሐረርጌ ቆቱውና አንተ ባህርዳር አድገህ በጎንደር ስም ጎጃምና የጎጃም የሆነው ሁሉ ላይ ስትዘምት የምትውለው እንመዘን። አልምርህም፣ አልለቅህም። እንደ ፓራሳይት ከተጣበቅከበት ከጎንደር ሕዝብ ትከሻ ላይ በልዩ ቀዶ ጥገና አላቅቅሃለሁ። ብቻህን ነው የማስቀርህ። ለይቼ ነው የምመታ።
• ይኸው ነው።
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ሲያዩት ቀይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል። ልትጨብጠው ስትጠጋው የጋለ ስለሆነ ያቃጥልሃል። ይፈጅሃል። አትጨብጠው፣ አትለጋው። እንዲሁ እንዳማረህ ሳትነካው፣ በካልቾም ሳትከካው ዓይን ዓይኑን እያየህ ቁጭ ነው። የሚያሳዝነው በኦሬክስ አንድ ነጥብ ሁለት ሚልዮን የተበላችው ሂዊ ከመበላት የተረፉት ልጆቿ መሄጃ ስላጡ ለኦሬክስ ተገርደው የኦሬክስ ሙዚቃ በተከፈተ ቁጥር ኢሾ፣ ኢሾ እያሉ ጡትና ዳሌያቸውን እየወዘወዙ ዊኒጥ፣ ዊኒጥ ሲሉ በጣም ነው አንጀት የሚበሉት።
• ከቤ ወጥር…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…ዘወትር ጠዋት ጠዋት እግዚአብሔርን ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ ሰው ሞልቷል። ቀጥሎ ደግሞ ከማክሰኞ እስከ አርብ ድረስ የሚቀርበው ርእሰ አንቀጻችን ነው።
"…ስለ ቁማር ነው ያዘጋጀሁት። ቁማር ለመጀመር ላሰባችሁ ሰዎች ይጠቅማል ብዬ ነው በትበት ብዬ ያዘጋጀሁላችሁ።
"…እነ ሂዊ፣ ከቤ፣ ኦሬክስ፣ እነ ኤሪ ሁላችሁም ልለጥፈው ዝግጁ ናችሁ?
"…ተጋሩ እኮ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ነው። 😂 …አትላክልኝ እዚያው ዝም ብለህ ፍቅርህን ሥራ። ስቶክሆልም ሲንድረማም።
አዲስ አበባ…አራቲ ኪሎ… ጄቲ ጀሪ ከሌሰ ዱፍቴ
ትርጉም
አዲስ አበባ… አራት ኪሎ… ትላለች ትናንት የመጣችዋ
ጉድ እኮ ነው…
"…መቼም ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም። ይሄም ሰው ሆኖ… በአቅሙ በዞኑ የሚገኙ ዐማሮችን ለማጥቃት ለማስጠቃት ይድፈር…? ለትግሬ ማቃጠር አንድ ነገር ነው። ለትግሬ ጉዳት፣ መፈናቀል፣ ሞት ማዘንም አንድ ነገር ነው። ተገቢም ሰብአዊነትም ነው። ለትግሬ ችግር፣ በደል ጥብቅና መቆም እና በሰፈርህ ላይ ያለ ዐማራ ላይ መዝመት ምን የሚሉት ሰውነት ነው። ደግሞስ ማንን ለማስደሰት ነው ይሄ ሁሉ ዊኒጥ ዊኒጥ ብሎ መጋጋጥ?
• ዲሽታ ጊና…
ከፎሊስ ጣቢያ መልስ…
"…እኔ ከቤተሰቤ ጋር ጣልያን ሮም እያለሁ ነበር የጀርመን የፌደራል ፎሊስ የመጥሪያ ወረቀት የደረሰኝ። በፈረንጆቹ የዘመንና የወር አቆጣጠር መሰረት August 27/2024 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ሲሆን ለጥያቄ ስለምንፈልግህ በዚህ ቢሮ ቁጥር ተገኝተህ ቃልህን ስጥ ነው የሚለው የፎሊስ የመጥሪያ ደብዳቤ። ዕለቱ በሃገሬ የዘመንና የወር አቆጣጠር ነሐሴ 21/2016 ዓም የእመቤታችን ዕለት መሆኑ ደግሞ ሌላ አግርሞትን የሚፈጥር ነው። እኔና እመቤታችን ያለንን ጉዳይ ዓለሙ ሁሉ የሚያውቀው ነው። ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ ብዬ ሄድኩኝ።
"…ለሁለተኛ ጊዜ በአካል፣ በስልክ ሁለት ጊዜ፣ በአካል ቤቴ ድረስ አንድ ጊዜ ያነጋገሩኝ የጀርመን የፌደራል ፖሊሶችም ደንበኛቸው እኔ ዘመዴን በክብር ተቀብለው ነው ያስተናገዱኝ። መከሰስ የሚያስጨንቀው ኢትዮጵያ ነው። ጀርመን የሕግ የባላይነቱ ሰማይ የደረሰ ነው። ኢትዮጵያ ተራ ፖሊሶች ገና ሲይዙህ፣ በጣቢያ መርማሪ ጋር ስትሄድ የሚጨንቅህ እዚህ ያ ስሜት የለም። እንኳን ወንጀል ሳትሠራ ተከሰህ ይቅርና ወንጀል ሠርተህ እንኳ ክብር አለህ።
"…ዛሬ የተከሰስኩት ሞጣ ቀራኒዮና ብሪጅ እስቶን በቲክቶካቸው ሲዝቱብኝ በነበረው ይመስለኛል። ክሴን ሰምቼዋለሁ። እዚያው እንዲቋጭ ስላልፈለግኩ፣ ከሳሾቼን በግንባር በፍርድ ቤት ማየትም መሞገትም ስለምፈልግ ጉዳዩ ወደ ጠባቄዬ ይሂድልኝ ብዬ ፎሊስም መብትህ ነው ብሎ በሰላም ወደ ቤቴ ተመልሻለሁ። የከሳሾቼን ሙሉ ፋይል እና ማንነት መመልከት የምችለው በጠበቃዬ በኩል ነው። እና አሁን ማንንም አልምርም። ይቅርም አልልም። የሚከፈለውን ሁሉ ዋጋ ከፍዬ ለደረሰብኝ ተደጋጋሚ የስም ማጥፋት ካሣ ጭምር እፈልጋለሁ። መልሼ ነው የምከሰው። ሴት ልጄን በጀርመን ሀገር ድፈሯት ብሎ ያወጀን አካልማ በቀላሉ አልፋታውም።
•Das ist Deutschland
"…ሰላም ሳይኖር፦ ሰላም እያሉ ሕዝቤን አታልለዋልና፤ አንዱም ሰው ቅጥር ሲሠራ፥ እነሆ፥ ገለባ በሌለበት ጭቃ ይመርጉታልና። ገለባ በሌለበት ጭቃ ለሚመርጉት ሰዎች፦ ይወድቃል በላቸው። የሚያሰጥም ዝናብ ይዘንባል፥ ታላቅም የበረዶ ድንጋይ ይወድቃል፥ ዐውሎ ነፋስም ይሰነጣጥቀዋል።" ሕዝ 13፥ 10-11
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ነብር አየኝ በል።
"…ልጅ ካሊድ ናስር ነበር አየኝ በል አንት ቆሻሻ… ከመማር አለባቸው ጋር የጎንደር ተፈናቃዮች ላይ እንዳላገጥክ አትቀርም። በዳንኤል ክብረት ሽልማት ተደብቀህ አትቀርም። የምለውም ይገባሃል ኣ? …ቱ…! ነበር አየኝ በል አልኩህ።
• አልፋታህም…! ጨበርበርቱ ሁላ…!
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …መና አይደለም የሚበጣጥቅ ቦንብ እንጂ። ሚልዮን ትግሬ ገድሎ በፎቶው ስር ከጨፈለት እሱ ምን ገዶት? ሰው ሲሞት ችግኝ ሲተክል አይተህ አቢይ ሆይ ሺ ዓመት ንገሥ ያልከው ሰውዬ፣ ሴትዮ፣ አሁን አሳርሽን አብልቶ በአናትሽ ላይ ችግር ሲተክል ልክ ትገቢያለሽ። ሲርብሽ፣ ሲጠማሽ ልክ ትገቢያለሽ። የኮሪደር ልማት እንደሁ አይበላ፣ አይጠጣ ምግብም አይሆን፣ የመናፈሻ ብዛት እንጀራ አይሆን። ያኔ ፋኖ ለምን እንደሚታገል ትዝ ይልሻል። አንድ የምታውቁት ሰው ባልተለመደ ሁኔታ "መቼ ነው የሚገቡት፣ መቼ ነው ፋኖ የሚመጣው? ሲል ከሰማችሁት መከራ፣ ችግር እየመዘለገው መሆኑን ዕወቁ። የሆነ ነገር ብልፄ ቀርቅሮበታል ማለት ነው። ምልክቱ እሱ ነው። አንድ ሰው እንዲህ ብሎ መናገር ከጀመረ የብልፄ የመከራ መዳፍና እጅ እጅ ቤቱን ዳስሶለታል ማለት ነው። እየመጡ ነው።
"…ነገርየው የሕዝብ ቅነሣ ስለሆነ ላለመቀነስ እንደ ዐማራ ወጥሮ መታገል ነው። ወጥር ዐማራዬ። ለዐማራ አረሙን፣ እሾኩን እኔ እነቅልለታለሁ። ሾተላዩን፣ ሸቃባውን እኔ የደብተራው ልጅ ዘመዴ እመነግልለታለሁ። ስኳዱን፣ ግንቦቴውን፣ ግንባሩን፣ አንድ ላይ ሰብስቤ ዋይዋይ እያስባልኩለት ነው። እንደ ተልባ እያንጫጫሁአቸው ነው። መሬት ላይ ያለውን እናንተ ከበረታችሁ የአየር ላይ አጋንነቱን እኔ ብቻዬን እበቃዋለሁ። አበበ በለውን እስክስታ አስመታዋለሁ። ሀብታሙ አያሌውን አረፋ አስደፍቀዋለሁ። ሌላው እንኳን ገለባ ነው። እና እናንተ መሬት ላይ ሥሩ። ዝንጀሮም መጀመሪያ መቀመጫዬን ነው ያለችው አይደል? አዎ እንደዚያ ነው። ከራስ በላይ ነፋስ ነው። መጀመሪያ ህልውናህን አረጋግጥ። አየህ አይደል እሜቴ አማሪካ እንኳ ህወሓቶች ለሁለት ተከፈሉ ብላ ነጠላ ዘቅዝቃ ስታለቅስ። አየህ አይደል አሜሪካ ጦርነት ላይ ስላሉ ሀገራት ስትናገር ትግራይን እንደ ሀገር ቆጥራ የመን፣ ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ ሶማሊያ ብላ ክፍለ ሀገሯን ትግራይ በሀገር ማእረግ ትግራይ ብላ ፕሮሞት ስታደርግ። ቤንጋዚ፣ ሰንዓ፣ ሞቃዲሾ ሳትል ቆይታ በሀገር ትግራይን በሀገር ሙድ ስታስተዋውቅ። ወዳጄ እነርሱ አቅም አጥተው፣ ጉልበት ከድቷቸው ነው እንጂ ዐማራም ወግሞ ወጥሮ ይዟቸው ነው እንጂ እነሱ ሀገር ለመሆን ጣጣ ጨርሰው ከወሰኑ ቆይተው ነበር። ትግሬዎቹ የማይገዟት፣ የማይነዷት ኢትዮጵያን አብሮ መኖር አይፈልጉም። እውነቱ ይሄው ነው። ዋጡት።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"ርእሰ አንቀጽ"
"…አቼም ወዲቷ እና እንደ አንዲት የዓይን ብሌናችን የምናያት፣ የምንሳሳላትም ኢትዮጵያች ሀገራችን በዘመናት መካከል ከ1966 ዓም ጀምሮ እንደተዋረደች በተለይ በዘመነ ወያኔና በዘመነ ብልቅጥና እንደተዋረደች መቼም መቼም እንደዚህ ተዋርዳ፣ ወርዳም አታውቅ። ኢትዮጵያ በእሳት የተፈተነችባቸው፣ በእርስ በርስ ጦርነት የደቀቀችባቸው፣ የወደመችባቸው የትየለሌ አያሌ ዘመናት ቢኖሩም እንደዚህ እንደዘመነ ብልግና ያለ የተዋረድንበት ዘመን ግን በታሪክ ያለ አይመስለኝም። እንደ ቀልድ አረሜኔና ጨካኝ ሕፃን አቡሽ እጅ የወደቀችዋ ጥንታዊት ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ለዘመናት ባካበተችው ከአቻዮነቷ የተነሣ ባትሰበርም ከምድር ለመፈጥፈጥ እየተመዝገዘገች መውረዷ ግን እየታየ ነው። ይሄ ክፉ መሃይም ልጅ ጨቅላው ሶዬ በአፍጢሟ ሊደፋት ገፍትሮአት እያሳየን ነው። ፈጣሪ ይሁናት እምዬን።
"…ድሮ ድሮ አሜሪካውያኑ ሳይወዱ በግዳቸው ያከብሩን ነበረ። እንደ ራሺያ ኒዩክለር፣ እንደ ቻይና በኢኮኖሚ በልጠን ወይ አቻ ሆነን ስለምንፎካከራቸው አልነበረም ያከብሩን የነበረው። ያከብሩን የነበረው ምስጋና ለቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ይድረሳቸውና በደለበው ታሪካችን፣ በዲፕሎማሲያችን፣ በጥብቁ ሃይማኖታችን በእነ እምዬ ምኒልክ፣ በእነ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ተጋድሎ ባስመዘገቡት ዓለም አቀፋዊ ድል ምክንያት እነርሱ ከፍ ከፍ ብለው እኛንም ከፍ ስላደረጉን ነበር። አዎ እስከዛሬ ያከብሩን የነበረው በቀደሙቱ አባቶቻችን ጀብድና ተጋድሎ ነበር። ዛሬ ግን ናቁን፣ ተሳለቁብን። ጨቅላ ሹመውብን አሾፉብን። አላገጡብን።
"…አሜሪካ እስከዛሬ ድረስ ጥቁር አምባሳደር ለኢትዮጵያ መለኳን አላስታውስም። ሊኖርም፣ ልካም ሊሆን ይችላል እኔ ግን አላስታውስም። አሜሩካ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ትውልደ ታንዛኒያዊ፣ እንጀራ ጋጋሪ ጥቁር ትውልደ አፍሪካዊ እንደኛው የሆነ የእኛኑ ዘመድ መርጣ አምባሳደር ብላ የላከችልን። ምናለሽ ተራ ከቆራሌዎች ጋር የሚውል ሰው፣ ሊጥ አቡክቶ፣ እንጀራ የሚጋግር፣ ቡና እስከ ሦስተኛ ቁጭ ብሎ የሚጠጣ የኛኑ ሰው ነው የላከችልን። የታላቋ ሀገር አሜሪካ አምባሳደር ሆኖ ዓለምአቀፏን ከተማ አዲስ አበባን ታህል ከተማ "ፊንፊኔ" ብሎ የሌለ ስም ሰጥቶ በመጥራት ዓለም አቀፍ ሁከት የሚፈጥር፣ ቁጣም የሚቀሰቅስ ሶዬ ነው አሜሪካ ይገባችኋል ብላ የላከችልን። አዎ አሜሪካ ስለናቀችን፣ ስለወረድንባት ብቻ ነው እንዲህ የሚተች ጥቁር አፍሪካዊ እንካችሁ ብላ የላከችብን። ይሄ የእኔ ምልከታ ነው። ነጭና ጥቁርን ማነፃፀሬ እንዳይደለም ይታወቅልኝ። ቁጣ እንኳ ቢመጣ እዚያው በፀበላቸው እንድንባባል ፈልጋ ስለሚመስለኝ ነው ይህን ማለቴ። ፊንፊኔ።
"…አሜሪካ ኢትዮጵያን ከመናቋ የተነሣ አምባሳደሯ ሁለት የትግሬ ጥጋበኛ ፓርቲዎች ተኳረፉ ብሎ ሥራውን ሁሉ እርግፍ አድርጎ ትቶ መቀሌ ገብቶ አንዴ የዓድዋው ደብረ ጽዮን ቤት፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ የወሎ ራያው አቶ ጌታቸው ረዳ ቤት እየተመላለሰ በቨርጂንያዋ ማርያም፣ በሜሪላንዱ ሚካኤል ይሁንባችሁ እባካችሁ ታረቁልኝ፣ ባጠባኋችሁ ጡቴ ማለት ነው የቀረው። ድንጋይ ተሸክሞ ህወሓት ነፍስ ዘርታ እንድትቆም ሲለምን፣ ሲጸልይ የሚውል አምባሳደር ነው የላከችልን። በኦሮሚያ ኦነግና ሸኔን፣ ብልፅግናን ለማስታረቅ የማይሞክረው ማሲንጋ፣ በዐማራ ክልል ይሄን ሁሉ ቀውስ አይቶ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ግድ የማይሰጠው ማሲንጋ፣ ለትግሬ ሲሆን ትግራይ ድረስ ሄዶ በዚያም ፍራሽ አንጥፎ፣ ስዋ እየጠጣ፣ በቆልቱን በሰናፍጭ እየከካ ካልታረቃችሁ ወደ ፊንፊኔ አልመለሳትም ብሎ ይማጸናል። ጉድ እኮ ነው የገጠመን ጎበዝ።
"…ጭራሽ አሁን ደግሞ ወራዳው የብልፅግና አገዛዝ በደንብ ሊያዋርደን በመፈለጉ ምክንያት በቅርቡ በአሜሪካ አንድ ኦሮሞ አምባሳደር አድርጌ ካልላኩ ታንቄ ነው የምሞተው በማለት በሀገሩ ሌላ ካልጠፋ ኦሮሞ ዋናውን አራጅ አመንዝራውን፣ ቅንዝረኛውን፣ ሰው በላ ጨፍጫፊ፣ አሸባሪ የነበረውን ፀረ ሰው፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሆነውን የኦነጉን ጉግ ማንጉግ አራጅ አቶ ሌንጮ ባቲን ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደርነት አንሥቶ ወደ ዋሽንግቶን ዲሲ ቢልከውም አሜሪካ ግን ይሄን ሰው አልቀበለውም ብላ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን አንገቷን ለማስደፋት ስትደፍር አየን። ኦሮሞ ነኝ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ሲል የኖረን ፀረ ኢትዮጵያ የሆነ ግለሰብ፣ ኦሮሚያን ከኢትዮጵያ በላይ ከፍ አድርጎ ሲሰብክ የኖረን ግለሰብ፣ ኢትዮጵያን አንገት ለማስደፋት፣ ቅስሟን ለመስበር ሲታትር ያረጀን ግለሰብ የኢትዮጵያ አምባሳደር አድርጎ ወደ አሜሪካ መላክ ትርፉ ይሄው ሆነ። መዋረድ። የማይተኛው፣ የማያንቀላፋው የኢትዮጵያ አምላክም የሌንጮ ባቲንም፣ የላኪውን የአቢይ አህመድንም ቅስሙንም ጅስሙን ሰባብሮ ጣለው። የኦሮሙማውንም ወገብ ዛላውን ሰበረው። ቆማምጦ ነው የለቀቃቸው። በዘመናት መካከል ኦሮሞ እንደዚህ 6 ዓመት ተዋርዶ አንገቱንም ደፍቶ አያውቅ።
"…ለማንኛውም አሜሪካ አቶ ሌንጮን በስደት አሜሪካ በነበረ ጊዜ በቅንዝረኝነት የሚመጣ "የወሲብ ክስ" የታወቀ የግልሙትና ክስ ስላለበት ከእንደዚህ ዓይነት ሰው ጋር መሥራት አልችልም። ሹመቱንም አልቀበልም ብላለች። ቱ… ማርያምን ይሄ እኮ በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሚስቱስ፣ ልጆቹስ አይባልም እንዴ? እንዴት ሰው ነውር ጌጥ ይሆንለታል። በጣም አዋራጅ ነገር እኮ ነው። አሜሪካ አልቀበልም ስትል ያው መልሶ ዓረቦቹ ጋር ነው መላክ። እነሱ ናቸው ማንንም ምኑንም ሳይጠይቁ የሚቀበሉት። ከምር ነውር ጌጡነት ግን እንዴት በዛ ግን? ሰው እንዴት ይሄ ሁሉ የተገለጠ ነውር እያለበት 120 ሚልዮን ሕዝብ ወክዬ ጉዳይ አስፈጻሚው ልሁን ብሎ ይላላጣል? እንዴት ነው እንደ ዝንጀሮ ሁሉን ነገር አግበስብሶ ይዞ ሙጭጭ ተብሎ የሚኖረው? ጠቅላዩ ኦሮሞ፣ አየር ኃይል፣ ምድር ጦሩ ኦሮሞ፣ ኦሮሞ መሆናቸው ባልከፋ ነገር ግን የተማረ፣ መልካም ስምና ስብዕና፣ ሥነ ምግባርም ያለው ሰው ጠፍቶ ነው ወንድኛ አዳሪ፣ ጨፍጫፊ፣ አሸባሪ የሽብር ድርጅት መሪ የነበረ ግለሰብ የአሜሪካ አምባሳደር አድርገህ የምትልከው? ሌላ ኦሮሞ የለም እንዴ? ከምዕራብ ሸዋ ኦሮሞ በቀር የብልፅግና ባለሥልጣን እና ኢንቬስተር የሚደረግ? ሌላ ኦሮሞ የለም ወይ? በቃ? የራሳሽ ጉዳይ…
"…ይሄን እዚህ ላይ እናብቃና ይልቅ አሁን ሌላ በሰፊው እየተደገሰልን ስላለ አደገኛ የጥፋት ድግስ እናወጋለን። አጅሬው ጩጬው እንደልቡ አቡሽ ካይሮ ድረስ ሄዶ፣ ለአልሲሲ ወላሂ፣ ወላሂ ብሎ ምሎም ከመጣ ወዲህ የህዳሴውን ግድብ ግብፅ እንደምትፈልገው አድርጎ ገንብቶላታል። ለዚህም ክፍያውን ከተባበሩት አረብ ኤምሬት ረብጣ ቢልዮን ዶላሮችን አፍሶበታል። አሁን ደግሞ በቀደም ቤኒሻንጉል ችግኝ ልተክል ሄድኩ ካለ በኋላ በድብቅ ይፋዊ ባልሆነ መንገድ ለጉብኝት ካይሮ ደርሶ መመለሱም ተሰምቷል። በካይሮ ከአልሲሲ ጋር ምን እንደተባባሉ ፈጣሪ ይወቀው። ነገር ግን ከጉብኝቱ መልስ የግብጽ መንግሥት ወታደሮቹን በሶማሊያ ከነ መሣሪያቸው አምጥቶ በኢትዮጵያ ድንበር ዙሪያ በገፍ አፍስሷል። ምርኮኛው ብራኑ ጁላና ማራኪው አበባው ታደሰም ወደ ሶማሌ ክልል መመላለስን አብዝተዋል። ይሄ ሲታይ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል የማይቀር ፀረ ኢትዮጵያ የዐረብ እስላም ወረራ የሚጠበቅ ነው የሚሆነው ማለት ነው። ቱርክና ግብፅን ጨምሮ ሁላቸውም እስላማዊቷን ሀገር ሱማሌን ለመርዳት በዚያ ወታደሮቻቸውን ካከማቹ ቆይተዋል። እንዲህ ስል የኢትዮጵያ እስላም ጓ እንደማይልብኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ዋን ዐማራዎችም… 👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…በአንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ሰረገላውንና በላዩ የሚቀመጠውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ወንድንና ሴትን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ሽማግሌውንና ብላቴናውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ጐልማሳውንና ቆንጆይቱን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም እረኛውንና መንጋውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም አራሹንና ጥማጁን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም አለቆችንና ሹማምቶችን እሰባብራለሁ።" ኤር 51፥ 21-23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
😂😂😂 በሳቅ…
"…ጋሽ ጌትነት ምስጋናው አንዷለምን፣ ሀብታሙ አያሌውን፣ እስክንድር ነጋን አምነህ አትሸወድ። በቀደም ዶፍቶር ምስጋናው አገጣብሮ ከቲክቶክ ሲያወርድህ እንዴት እንዳዘንኩል ባየህ። አንጀቴን ነው የበላኸኝ። ምፅ።
"…ዛሬ ደግሞ እነ ፀረ ዐማራው ፋሕፍዴን ተብዬው ስኳድ ያወጣውን መግለጫ ግራ ቀኝ ሳታይ ለጠፍከው። አያሌው መንበር እኮ የአሚኮ ጋዜጠኞች መምን ታፈኑ ብሎ ነጠላ ዘቅዝቆ የሚያለቅስ ወደል ስፓጌቲ ሰገጤ ብአዴን ነው። 😂😂😂 ለሁለተኛው ጋሽ ጌቾ አትቸኩል። አስሬ ለክተህ አንዴ ቁረጥ።
እኔማ
"…እኔማ ዘመዴ አበው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ በአንድ ድንጋይ ስኳድን እና የቲክቶክ ሜካፓም ፀረ ጎንደር ዘራፊ ወንበዴዎችን አረግፋቸዋለሁ። ጠብ ነው የማደርጋቸው።
"…ጎንደርማ እኔ ዘመዴ እያለሁላት የምደረ ሰገጤ ስኳድ የሰሊጥ ሌባ መደበቂያ አትሆንም። ✊ በጭራሽ የማይሆነውን። ብቻዬን እበቃቸዋለሁ። ብቻዬን አልኳችሁ።
ስኳድ ተበላ 😂😂😂
"…ደብዳቤው ትናንት ኤልያስ ክፍሌን ለማስዶከክ በአያሌው መንበር በኩል ሲጽፉ አብረው ጽፈው አዘጋጁት። ግን ከመቸኮላቸው የተነሣ ተፎገሩ።
"…ቀኑ በእመቤታችን፣ ወሩና ዓመተ ምህረቱ ግን በአውራጳውያኑ ሆኖ አረፈው። እንዴት አንድ ሀገር ሊመራ የተዘጋጀ ትልቅ ድርጅት በዚህ መጠን ይወርዳል? ለነገሩ 12 ዓመት ፈግተህ ዶፍተር ስትባል ከዚህ በላይ ምን ታመጣለህ? ምንስ ይጠበቃል?
"…ግንቦት ሰባት፣ እፍኝ አይሞሌ ዋን ዐማራ፣ በነገራችን ላይ ለዋን ዐማራ ፈቃድ የሰጠሁ ራሴ በኝ። ስደቡኝ፣ ውቀጡኝ ያልኳቸው ራሴው ነኝ።።መረጃ ይዤ ነው የምነግራችሁ። 😂😂፣ ወደፊት ጨዋታው ሲደራ በደንብ እናወጋለን።
"…ጎንደር አርበኛ ውባንተን ቀርጥፎ የበላ ዐውሬ ስኳድ አሁን ደግሞ እነ አርበኛ ባዬን ለመብላት ማሰፍሰፉን ስነግርህ በኩራት ነው። የስኳድ ቅስሙ ተሰብሯል። ጅስሙም ተሰብሯል። ስኳዶች እስክንድርን ከመረጡት በኋላ በወሩ እሱን አውርደው፣ ኮሎኔል ፈንታሁንና መስፍንን አስወግደው፣ ጌታ አስራደን ለማምጣት ነበር ምኞታቸው። ነገር ግን የጎጃም፣ የወሎ፣ የሸዋና የጎንደር የባዬ ፋኖ ወገመባቸው። ምኞታቸው ላይ ውኃ ቸለሰባቸው። አሁን እንዳበደ ውሻ ነው እየጮሁ ያሉት። የዐማራ ትግል ወደ መቋጫው ደርሷል።
"…ኡጋንዳ ተስድዶ ከትግሬ እና ከኤርትራውያን መንደር ቀብረር ብለው የሚኖሩት ስኳዶች ናቸው። ወሎዬ፣ ሸዋዬ በብዛት ኡጋንዳ አይሰደድም። ትንሽ ጎጃሜዎች አሉ። ነገር ግን የጎንደር ስኳድ ተሰብስቦ ኡጋንዳ ገብቶ ከትግሬ ጋር ምን ይሠራል? ላፈነዳው ነኝ። እነ ሙሉዓለም ገብረመድኅን መጣሁላችሁ።
"…ቱ እኔ ዘመዴ አይደለሁም። ከጎንደር ላይ የዘመናት ሾተላይዋን ሳላነሳላት ብቀር እኔ መራታው አይደለሁም።
• በሉ ቀኑን አስተካክሉት። ቶሎ በሉ። 😂😂😂😂😂
አቦ ሃይ ወለበላ…!
"…1 ሚልዮን ብር የስደተኛ ገንዘብ ጥርግ፣ ቁርጥም፣ ቅርጥፍ አድርገው እየበሉ፣ ተኳኩለው ተቀባብተው ሃጫ በረዶ መስለው በሊቃነ ጳጳሳቱ ስር ተሸጉጦ ፎቶ መነሣት ከሚመጣው ቁጣ ያድናል ወይ? ያስመልጣል ወይ…? የድሃ ገንዘብ በልቶ ጻድቅ ጻድቅ መጫወቱ ያዋጣል ወይ?
"…በቀሲስ ዶር ዘበነ ለማ ምስክርነት፣ በጋዜጠኛ በሰይፉ ጓደኝነት፣ በአቢይ አህመድ ጉብኝት፣ በግርማ ወልደ ጊዮርጊስ፣ በአደናች አበቤና በሳህለወርቅ ዘውዴ ፎቶ ስር መሸጎጥስ ለጎንደር ግማታም፣ ክርፋታም፣ ሸታታ ፍራሽ ሽጦ ህጻናትን በሽታ ላይ ለመጣል በመጨከን ከተገኘ አረመኔነት ያድናል፣ ይታደጋል ወይ? በዳንኤል ክብረት የበጎ ሰው ተብሎ መሸለም በጎ ሰው ያስብላል ወይ?
"…ልቀጥል ነኝ። ካሊድ ቆሻሻውን ፍራሽ ከጎንደር እስኪያወጣ፣ ብራቸውንም እስኪመልስ፣ መማር አለባቸው በስደተኞቹ ጎንደሬዎች ስም የሰበሰበችውን ብር እስክትሰጣቸው ድራስ እኔ ዘመዴ ልቀጠቅጣቸው ነኝ። በጭቃ ዥራፌም ልዠልጣቸው ነኝ። ስልካቸውን ለጥፌም እናንተም ትጠይቋቸዋላችሁ።
• ልቀጥል…?
ስሙኝማ…!
"…የእኔ ዋነኛ ሥራ አንተ እንድትነቃ መቀስቀስ ብቻ ነው። ከቀሰቀስኩህ በኋላ ተመልስኽ ለሽ ብትል ለደንታህ ነው። የራስህ ጉዳይ። ልክ እንደ ቡቺ፣ እንደ ቦቢ፣ እንደ ችሎማደር በጩኸት እንድትነቃ ማድረግ ነው ሥራዬ። ደግሞም የተቀጠርኩትም ለዚያ ነው። ቀጣሪዬ፣ ተቆጣጣሪዬ፣ ደሞዝ ከፋዩ ህሊናዬ ነው። ህሊናዬ የቀጠረኝ እንደ እከደከን ማንችሎት ከወንድ በላይ አበጀ እንቅልፉን በቁሙ ሳይቀር የሚለጥጠውን ለሽ ብሎ የተኛን ነፈዝ ማንቃት ነው። ብልጭ ብቻ።
"…ከሞቀ አይስክሬም ከመሰለ ጣፋጭ እንቅልፉ ላይ በእኔ በውሻው ዘመዴ ጩኸት የሚነቃ ሰው ደግሞ ይደብረዋል። ከምር የውሻ ጭኸት እኮ ይደብራል። ዉዉዉዉዉ በጣም ነው የሚደብረው። ሚክስ አይደረግ፣ ስቱዲዮ ታሽቶ አይወጣ፣ ወይ ሙዚቃ አይደል? በቃ ይደብራል። ግን ውሻ ያየውን ስላየ ይጮሃል። ተነሥተህ የአጥርህን ዙሪያ መቃኘት፣ በርህን ማጠባበቅ የአንተ ፈንታ ነው።
"…ቢደብርህም የህጻን ፌቨንን ጉዳይ እኔ ውሻው ዘመዴ እየሰደብከኝም ቢሆን ጮሄ አንቅቼሃለሁ። ከዚያ ቆመህ መመርመር የራስህ ፈንታ ነው። ስለ ስኳድ ጮሄ ነግሬሃለሁ መመርም የራስህ ደንታ ነው። እኔ አንተ የማትደፍረውን ደፍሬ፣ ለክፌ፣ ነክሼ አሳይሃለሁ። ወላ ግምባሩ፣ ግምቦቴ፣ እስክንድር፣ ሀብታሙ ወዘተረፈ ጓ እልባቸዋለሁ። መጀመሪያ ስትሰማ ትደነብርና ቆይተህ ውሻው ዘመዴ ልክ ነበረ ትላለህ። እኔ ዳዊት ድሪባን ጮሄ ነገርኩህ፣ እሱ አይደለም ብለህ ስትሰድበኝ ዋልክ። ይኸው ዛሬ አየኸው አይደል? ስኳድም፣ የደሀ ገንዘብ በሊታዋ መማርንም፣ ሌሎችንም አልፋታቸውም። ዉዉዉዉ…😸
"…እርስዎስ ቢሆን ዘመዴ አሁንስ አበዛው፣ አሁን ገና የማይነካ ነካ ብለው ስለ እኔ አስበው፣ ደንግጠው ያውቃሉን? ቆይተውም ቢሆን የእኔ የውሻው ዘመዴ ጩኸት እርሰዎን ከምን ከምን አንቅቶዎት ይሆን? እስቲ ይጻፉልን።
መልካም…
"…18 ሺ ሰው አንብቦት 😡 ብሎ የተናደደ አንባቢ ያላየሁበት የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ተነብቦ ፍጻሜውን አግኝቷል።
"…አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። ከኔ የጎደለ የቁማር ምልከታ ካላችሁ ጨምሩበት። ጨምሩበትና አስደምሙን።
• ከቤ ግን አቻዮ ነው።
"…1…2…3 ጀምሩ…✍✍✍
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…የቁማር መጨረሻው ኪሳራ ነው። አመዳም፣ ፎሮፎራም፣ ጥላቢስ፣ ኮቴ መናና፣ እግረ ደረቅ ነው የሚያደርግ። ቅባት ተቀብተህም የአሸቦ ዕቃ ነው የሚያስመስልህ። በተለይ የጠቅላይ ከተበላህ አለቀልህ። በቁማር ዓለም ጠቅላይ ማለት ልክ እንደ ሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ ማለት ነው። የፍርድ ቤቶች ሁሉ የመጨረሻው ፍርድ የሚሰጥበት ቤት እንደ ማለት ነው። ከፖሊስ ጣቢያ ጀምሮ እያታለልክ፣ በጉቦም፣ በዘመድ አዝማድም፣ በጓደኛም። በእጅም በእግርም እያልክ ልትሟገት፣ ልትከራከር ትችላለህ። እየተፈረደብህም፣ እየተፈረደልህም ትመጣለህ። ሰበር ላይ ከደረስክ በኋላ ግን የመጨረሻው የፍርድ ውሳኔ ነው የሚጠብቅህ። የታችኞቹን የፍርድ ቤት ውሳኔዎች መርምሮ ይግባኝ የሌለው ፍርድ ነው የሚሰጥህ። መዝገቡ ክፍት ነው። ይግባኝ ማለት ትችላለህ የሚልህ የታች ፍርድ ቤት ነው። የመጨረሻው ፍርድ ሰጪው ግን፣ መዝገቡን መርምረነዋል፣ ግራ ቀኙን አይተናል። የሞት ፍርዱ ጸንቷል። የፍርድ ውሳኔው ተፈጻሚ ይሁን፣ መዝገቡን ዘግተናል። ቻዎ፣ ነፍስ ይማር ነው የሚልህ።
"…ቁማርም እንደዚያው ነው። በጥቃቅን መደቦች ስትበላ ትቆያለህ፣ የሚያሸንፍህ ይጠፋል። ከቲጂም፣ ከሂዊም፣ ሀጎስም፣ ከጠንክርም፣ ከሙስጠፋም፣ ከኡጁሉም ገጥመህ፣ ብልጠትህን ተጠቅመህ ቁማሩን ትበላለህ። ሰው እስኪደመምብህ ትበላለህ። ምን ጉድ ነው ተብለህ እስክትደነቅ ድረስ ትበላለህ። ሌሎች ሙልጫቸውን አውጥተህ ባዶ እጃቸውንም ታስቀራለህ። ብዙ የቁማር ብር እጅህ ላይ ይከማቻል። ፌሽታ በፌሽታም ትሆናለህ። ቁማር ሱስ ነው ሌላ መጫወት ያምርሃል። በቁማርህ ውጤት ፍጻሜህ የሚያምረው በተበጣጠሰ ሁናቴ በልተህ ያጠራቀምከው ገንዘብ ሳይሆን የጠቅላዩን ጠቅልለህ ከበላህ ብቻ ነው። እነ ሂዊንና ኡጁሉን፣ ሙስጠፋንና ጠንክርን ብቻ በልተህ የጠቅላዩን ከከበደ ጋር ስትገጥም ከቤን ካልበላኸው እና ከቤ ካሸነፈህ ባዶ እጅህን ነው የምትቀረው። ከሁሉም የሰበሰብከውን የቁማር ሀብት በአንዴ ለከቤ አስረክበህ ቁጭ ትላታለህ። ቁማር ባለጌ ነው።
"…ኦሮማራ የተባለው የቁማር ፍልሚያ ነበር። እነ ከቤን ያፈዘዘ፣ ያደነገዘ የቁማር ጨዋታ። ቁማርተኞቹ የአባ ገዳ ልጆች አባይን ተሻግረው እነ ከቤን ቁማሩን በሏቸው። መጨረሻ ላይ እስከሞት ያደረሰ ትንሽ ድብድብ ነገርም ነበረው። ቁማሩ ላይ ከእነ ከቤ ወገን እነ ዶር አምባቸው ሁላ ሞተዋል። የፎሊሶችም ነፍስ ጠፍቶበታል። ኦሮማራ ላይ እነከቤ ሙሉ ገንዘብ አልተበሉም ነበር። በምስጢር ኪሳቸው ውስጥ ፈረንካ ቀርቅረው የተበሉ መስለው ከዳር ቆመው ቀጣዩን መደብ ነው መጠባበቅ የጀመሩት። ኦሬክስ እነ ከቤን የበላ ከመሰለው በኋላ በቀጥታ ከእነ ሂዊ ጋር ነበር ቁማሩን የጀመረው። በሂዊ ላይ ጎረቤቶች ሁሉ በሂዊ ባል በወዩ ላይ ቂም ስለነበረባቸው ኦሬክስ ቁማሩን ቢበላው ደስተኞች ሁላ ነበሩ። ጎረቤት ኤሪ እንኳ አይተ ሂዊ ቁማሩን እንድትበላ ለኦሬክስ የሞራል ድጋፍ ሁላ እስከመስጠት ደርሳ ነበር። ሂዊም ኦሬክስ እንደ ድሮው ዥልጥ መስሎአት ቁማሩ ውስጥ ሰተት ብላ ገባች። ገባችና በአንድ ጊዜ አንድ ነጥብ ሁለት ሚልዮኗን በኦሬክስ ተበላች። ኦሬክስ ቆርጥሞ ነው የበላት ሂዊን። ሂዊ ባዶ እጇን አጨብጭባ ቀረች። ምፅ…
"…ኦሬክስ ሂዊን እሬቻዋን ካበላት በኋላ የሌሎቹን የእነ ጉሬክስን፣ ደቤክስን ይደርሳል ብላ ንቃ ከቤን ድጋሚ ቁማር እንጫወት ብላ ካርታ ሙሉ ይዛ ወደ እነ ከቤ መንደር ሰተት ብሎ ገባ። ከቤም ከተጫወትን አይቀር የጠቅላይ እንጫወት አለው ኦሬክስን። ባንክም ታንክም ያለው መቼም ትእቢቱ አይጣል ነው ሽግር ኢንጂሩ እንጫወት ብሎ ኦሬክስ ከቤን ንቆ ገጠመው። ከቤም ይኸው እስከአሁን ድረስ የኦሬክስን አኬር ገልብጦ ወጥ በወጥ እያደረገው ነው። ለሦስት ሳምንት ጨዋታ ብሎ ኦሬክስ እነ ከቤ ሰፈር ለቁማር በገባም ከእነ ሂዊም፣ ከነ ጠንክርም፣ ከእነ ማንትስዬና ቅብጥርስዬ ከተባሉ ዓረቦች ጭምር በስጦታ ጭምር ያገኘችውን ሀብት በሙሉ ለከቤ እያስረከበ ነው። ከቤ በአንድ ዓመት ብቻ ቢልየነር ወደ መሆን እየተቃረበ ነው። በቁማር መደቡ የጠቅላይ ሲሆን እንዲህ ነው አሉ። አለቀ። ኦሬክስ የቤት ዕቃ ሁሉ አውጥቶ መሸጥ ጀምሯል። ቴሌ፣ ባንክ፣ ባልቦላም እየሸጠ ነው አሉ። አትለከፍ ቁማር መጥፎ ነው።
"…አሁን ሂዊ ልቧ አራት ቦታ ተከፍሏል። በቲጂ በሚገጀው ቤቷ ቤተሰቦቿ ማለት ነው ለሁለት ተከፍለዋል እያሉ ነው። በውጭ ልቡ ከኤሪ ጋር መሆንም ትፈልጋለች። በስቶኮልህም ሲንደረም ሕግም ከኦሬክስ ጋር መለያየት አትፈልግም። ሂዊ ከከቤም ጋር መሆን ትፈልጋለች። ነገር ግን ሼም ይዟት መድፈር አልቻለም። ሂዊን የኦሬክስ ቁማር እንዳትነሣ አድርጎ ክፉኛ ነው ያደቀቃት። ኦሬክስ ከቤን ቁማር ቢበበላው ኖሮ በቀጥታ ኤሪን ነበር ገጥሞ በገደ ሥርዓት ሊያስገብር የነበረው። ከምር የቁማር ሱስ ክፉ ነው። በጣም ክፉ ነው የቁማር ሱስ። አንዴ ውስዋስ ከጀመረህ አለቀ። ሰርቀህ እንጂ ሠርተህ ብላ ብላ አያስብልም። ብን ብለህ እስክትጠፋ ድረስ ነው ድባቅ የሚመታህ። ከቤ ባይወግም ኖሮ ኦሬክስ እነ ሂዊን ይዞ ይሄን ጊዜ በአሰብ ወደብ ላይ ነበር ካርታ አስይዘው ቁማር ከኤሪ ጋር ይጫወት የነበረው። ከቤ ገገመ እንጂ ሂዊ ለኦሬክስ ቲፎዞ ሆና እያጨበጨበች ኦሬክስን ግፋ በለው እያለች ልትጥደው ነበር። ከቤ ግን አላላውስ አለ። ከቤ ወጠረ፣ ከቤ መከተ፣ ከቤ አነከተም። ኦኦ ከቤ አደገኛ ነው። የኦሬክስን ሙዱን ሁሉ ነው የከነተበት።
"…ኦሬክስ አሁን ከሂዊ ጋር ሽታዬ ሽታዬ ከመባባል በቀር ምንም ማምጣት የሚችሉ አይመስሉም። ሂዊም ተስፋ የቆረጠች ይመስላል። በተበላችው ቁማር ምክንያት ቤቷ፣ ትዳሯ ተናግቷል። ኦሬክስን ይዤ ኤሪን እበቀላላሁ፣ ከቤንም መልሼ አሸዋለሁ። የሃይላን ውኃም አንጠለጥልበታለሁ፣ ከዚያ ያው ኦሬክስ ዥል ፋራ ስለሆነ አጃጅዬ የተበላሁት ቁማር በእጥፍ ተበቅዬ እረከበዋለሁ። እንደ በግም እነዳዋለሁ ብላ ነበር ያሰበችው። እንደዚያ ነበር ሓሳቧ። አሁን ግን ነገር ዓለሙ ሁላ ዞሮበታል። ኤሪን ይገጥምልኛል ብላ ሞራል ብትሰጥም ኦሬክስ ከቤን ቁማር መብላት ስላልቻለ ሕልሟ ሁሉ ጨልሟል። አልተሳካም። ሂዊ አሁን የምትሆነው ግራ ገብቷት በአንድ በኩል የኤሪም ደጋፊ ሆና በዚያም ቤት ደጅ ትጠናለች። ከቤም ቁማሩን እያሸነፈ ስለሆነ ክፉ መናገር ሁላ ትታለች። ልጆቿም እንደድሮው ከቤንና የከቤን ልጆች ላይ ክፍት አፋቸውን አይከፍቱም። ቀንሰዋል። በሌላ በኩል የኦሬክስም ደጋፊ መስላ ለመታየት ትላላጣለች። ቤተሰቦቿ ደግሞ ለሁለት ተፏክተው አማሪካ ልታሸማግል በቤታቸው ከገባች ይኸው ሦስተኛ ቀናቸው ነው። መጨረሻቸውን እንጃ። ቁማር ክፉ ነው ወዳጄ።
"…ሰሞኑን ደግሞ ለቁማሩ ጨዋታው እሜይቴ ግብፅም ወደ ጎረቤት ሀገር እዚሁ እነ እትዬ መቋዲስ ቤት ገብታለች አሉ። ኦሬክስ ኤሪን ሳይበላ ሂዊን ብቻ ሃም አድርጎ በከቤ ወጋሚነት ቁማሩ ሁሉ ብልሽትሽቱ ወጥቶበት የሚሆነው ሁሉ ግራ ገብቶት ደንዝዞ ወዲያ ወዲህ እየተካለበ ነው። ጃውሳ፣ ሌባ፣ ጥንፈኛ፣ ዘራፊ፣ ፀረ ሰላም ሲባል የከረመው ከቤ ጭራሽ የሌለ ጠንክሯል። የከቤ ልጆች በቃል የተጣሉ ይመስላሉ፣ የቁማር ጨዋታውን ከቤ ሲጀምረው አንድ ላይ ቆመው ቀርጥፈው እየበሉት ነው። አልተቻሉም። ከቤ ከኦሬክስ እየበላ ባለው ቁማር ባገኘው ፈረንካ ቤቱን ሁሉ ማጽዳት ጀምሯል። ከምር ከቤ አልተቻለም። ሞኝ መስሎ፣ ደካማ መስሎ፣ አንገት ደፍቶ፣ ተቅለስልሶ ኦሬክስን ጉድ ነው የሠራው። ከምር ከቤ ከባድ ሰው ነው። ከቤ የጋለ የብረት አሎሎ ነው የመሰለው። 👇① ከታች ይቀጥላል። ✍✍✍
“…የነገር ፍጻሜ ከመጀመሪያው ይሻላል፤ ታጋሽም ከትዕቢተኛ ይሻላል።” መክ 7፥8
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
የቲክቶክ ዘራፊዎች…
"…ታሪኩ ዲሽታ ጊናን ነክሼዋለሁ በሰፊው እመለስበታለሁ። አሁን ስለቲክቶክ ላይ ዘረፋ ትንሽ እንበል። ከተደራሽነቱ አንፃር ብዙ ሰው አሁን ላይ የቲክቶክ ተጠቃሚ ነው። ቲክቶክ ለብዙ ወጣቶችም እንጀራ እየሆነም መጥቷል። በዚያው ጎንለጎን ደግሞ በቲክቶክ ላይ የሚሰበሰብ እርዳታም የትየለሌ ነው። በእርዳታ ስም ከሚሰበሰበውም ላይ በላተኛውም ብዙ ነው።
"…አሁን ላይ ብዙ ወጣቶች ይሄን እንደ አንድ ተመራጭ ሥራ ቆጥረው እርዳታ በማሰባሰብ ሥራ ላይ ወገባቸውን አሥረው እንደ ሥራ ቆጥረው ገፍተውበታል። ታዲያ የጥቂቶች ነውር ይህን ለበጎ ዓላማ የሚውልን መድረክ እና መልካም አጋጣሚ እያረከሱት፣ እያራከሱትም መጥተዋል። ህመምተኛ ነው ብለው ከሚያቀርቡትና ከሚለምኑበት ሰው ላይ በኮሚሽን መልክ ቆርጠው ከሚወስዱበት በተጨማሪ ጭራሽ ብሩን ከሰበሰቡ በኋላም ለግል ጥቅማቸው አውለው ለምን ተብለው ሲጠየቁ "ሰውየው የማይድን መስሎኝ ነው" የሚሉ ፈጣጦች ሁሉ ናቸው የተፈጠሩት።
"…በቲክቶክ የሚሰበሰብ ገንዘብ በቀጥታ ለተጎጂው ባንክ የሚገባ ካልሆነ በቀር አንበሳ እያወረድክ፣ ኮፍያና አበባ እየሰጠህ ከሆነ ተጠቃሚው ቲክቶከሩና የቲክቶክ ካምፓኒው ነው። ቀይዋን ያየ የካርታ ቁማር የሚጫወቱም አሉ። የቲክታክን ገንዘብ አይቼዋለሁ። የጀመርኩ ቀን 5 ሺ ዩሮ፣ በሁለተኛው ቀን 3 ሺ፣ በ4 ተኛው ቀን 4 ሺ እያለ ሲመጣ ነው ደንግጬ በ15 ቀን ያደረግኩት። ዓላማ ነው የሚያስተው። ይሄ ብር በኢትዮጵያ ሲመነዘር ፈጣሪ ያሳያችሁ። ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ቲክቶከሮች ያለ ዕወቀት፣ ፈረንካ እና ዝና በዝቶባቸው ነውረኛ የሆኑት።
• በቲክቶክ ስትረዱ እየተጠነቀቃችሁ ለማለት ነው።
"…ይህም ብቻ አይደለም በተለይ የቲክቶክን የገንዘብ አሰጣጥ በደንብ ለማያውቅ ሰው ያወቁቱ ጢባጢቤ ነው የሚጫወቱት።
ማን ይድረስላቸው?
እንዴትና በየት በኩል እንደረስላቸው?
"…በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ከ7/12/2016 ዓም ጀምሮ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እስከአሁን ድረስ በአደጋው የ10 ሰው ሕይወት ማለፉ፣ ከ8 በላይ ከቀላል እሰከ ከባድ የአካል ጉዳት ማስተናገዳቸው፣ ከ35 በላይ የቤት እንስሳት መሞታቸው፣ 1,100 በላይም የቤት እንስሳት መፈናቀላቸው፣ በ200 ሄክታር ላይ የተዘራ ሰብል መውደሙ፣ 480 በላይ አባወራዎች 2,400 ቤተሰብ ከቀያቸው መፈናቀላቸው ተነግሯል። ተፈናቃዮችም በደብረ ሃዊ ቅዱስ ያሬድ አካባቢ መስፈራቸውም ተሰምቷል።
"…የገረመኝና የታዘብኩት ነገር ቢኖር ያ ሁሉ ጎንደር፣ ጎንደር እያለ ድብን ባለ የሕዝብ እልቂት መሃል በመማር አለባቸውና በሚኪ ቲክቶክ መንደር ገብቶ ቀሚስ ለብሶ ኬክ እየቆረሰ እስክስታውን ሲያስነካው ይውል ያድር የነበረው መንጋ ግሪሳ ዝም ጭጭ ነው። በአፄ ቴዎድሮስ ስም ምለው ሲገዘቱ የሚውሉቱ አስመሳይ የጎንደር አክቲቪስቶች አንዳቸውም ከዚህ በፊትም አሁንም ቢሆን የጎንደርን ድርቅና ስደት የሕዝቡንም ሞት ሲዘግቡ አይታዩም።
"…ጭራሽ አሁን እኔ በቴሌቭዥን ከጮህኩና እነ መማር አለባቸውን ከወቀስኩ በኋላ በስደተኛ ብር ስብሰባ የከበረችው መማር አለባቸውና ሚኪ እኔ ቤት ነው የሚሰበሰበው፣ አይ እኔ ቤት ነው ብለው ዱላ ቀረሽ ፀብ ጀምረዋል አሉ። ለቦረና ተብሎ የተሰበሰበን ብር ቀርጥፎ በልቷል ተብሎ አገዛዙ ሳይቀር በሚወቀስበት ሃገር ቲክቶከሮች በስደተኛና በተፈናቃይ፣ በበሽተኞች ስም ሰብስበው ቢበሉት ምን ይደንቃል? መማር አለባቸው የቀበሮ ሜዳ ተፈናቃዮችን አንድ ሚልዮን ብር በቅድሚያ መልሺ። ከዚያ ስለ ጠለምቶቹ እንነጋገራለን። እንዴት እንደምንረዳም ጎንደሮች ንገሩን።
• የቤት ቀጋ የውጭ አልጋው ስኳድ ሰምተሃል።
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ተከሰሃል እና ቀርበህ ቃልህን ስጥ የሚል የፖሊስ የመጥሪያ ወረቀት ከጀርመን ፌደራል ፖሊስ ደርሶኝ ወደዚያ እየሄድኩ ነው። የተከሰስኩበትንም ጉዳይ ሆነ ከሳሾቼን እዚያው ስደርስ ነው የማውቀው ነው ብዬ ባውቅም ሲመስለኝ፣ ስጠረጥር ግን ከሳሾቼ የእነ ሞጣ ቀራንዮ ቡድን ይመስለኛል። እንደፎከሩት የከሰሱኝ እነሱው ይመስሉኛል። ለማንኛውም እኔ ደንበኛቸው ወደ እዚያው ሄጄ ደርሼ ጨርሼ እየተመለስኩ ነው። ዝርዝሩን ወደኋላ እጽፍላችኋለሁ።
"…ለቲክቶከሮችና ለዩቲዩበሮችም የዕለት እንጀራቸውን ለግሻለሁ። ሰበር ዜና ዘመዴ ተከሰሰ ብለው ሲያንጫጫጩት ይዋሉ እንግዲህ። Gutten appetit.
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"…መማር አለባቸው የስደተኛ ብር መልሺ…!
"…መማር አለባቸው። በእውነት ደግመሽ ደጋግመሽ መማር አለብሽ። ስምን መልአክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው። ሰገጤ ፒፕል ተገኘ ተብሎ እንዲሁ በብላሽ መጋለብ፣ መጋጥ ነውር ነው። ደግሞም በየትኛውም መመዘኛ የስደተኛ፣ የተፈናቃይ፣ የምስኪኖችን ብር ሰብስቦ ሳይሰጡ መብላት ነውርም፣ ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው።
"…ሳይሠሩ ለስደተኞች በተለመነ ብር ወርቅ በወርቅ መሆን መጨረሻው ሞት ነው። ነቀርሳ ነው የሚሆንብሽ። አሁንም በጎንደር ስም ለምነሽ ከመብላትሽ በፊት የስደተኛ ጎንደሬዎችን ብር መልሺ። መልሺ እግዚአብሔር ሳይፈርድብሽ፣ ከባድ ክንዱን በአንቺና በአንቺ በሆኑት ላይ ሁሉ ሳያነሳባችሁ የስደተኞችን ብር መልሺ።
"…ጎንደሬ ነኝ ብለሽ እየፎከርሽ፣ እየጨፈርሽም እንዴት የምስኪን ስደተኛ ጎንደሬዎችን ገንዘብ፣ ትነጥቂያለሽ? ትቀሚያለሽም? እንዴት ከምስኪኖች አፍ ትነጥቂያለሽ? ትዘርፊያለሽም? ስሚ የያያ ያሬድ ዘልደታ እና የስኳድ የምስጋናው አንዱዓለም ማንቆለጳጰስ ከሚመጣብሽ ከፈጣሪ ቁጣ አያድንሽም። አይታደግሽምም።
"…እኔ ዘመዴ ከነከስኩ ነከስኩ ነው። ሳላደማሽ አልፋታሽም። ሌባው ስልጤ ካሊድም አያድንሽም። ተናግሬአለሁ።
• ምእመናን ሌቦን መልሺ በሏት።
የጠበቃው ነገር…
"…ስኳዶች በይህ ጠበቃ ላይ ለምንድነው እንዲህ የጮሆት ብይ እጠይቃለሁ። እጠይቃለሁ። እደክማለሁ። ኋላ ላይ መልሱን አገኘሁት። ለካስ ነገሩ ወዲህ ነው።
• ለካንስ ጠበቃው…
~ በሰኔ 15 ጉዳይ ተጠርጥረው ለታሰሩ እስረኞች ብዙዎቹን ተከራክሮ ያስፈታቸው እርሱ ነው።
~ ይኸው ጠበቃ አርበኛ ዘመነ ካሤም ተጠርጥሮ በታሰረ ጊዜ በፍርድ ቤት ተከራክሮ ነፃ አስብሎ ከእስር ቤት ያስፈታ ባለሙያ ነው።
"…የጎንደርን እስኳድ እንዲህ አንጨርጭሮ አንጨርጭሮ በምስኪኗ ሟች ሕጻን እናት በኩል አሸማቆ፣ አሰድቦ፣ ጠበቃው ይገደል፣ ፈቃዱም ይነጠቅ ያስባለው፣ በጉርሻ የፌስቡክ ፔጅ እና በእነ ያሬድ ያያም በኩል ዘመቻ ከፍቶ ያስወገዘው በሙያው ለተከሳሾች በመቆሙ ነው።
• ከሁሉ ከሁሉ ደግሞ የሚደንቀው ጠበቃውም የጎንደር ተወላጅ መሆኑ ነው። እንዲያውም እነ አያሌው መንበር ቤተሰቡ ጋር ሁላ ደውለው እንዴት ለጠላት ጥብቅና ይቆማል እስከማለትም ደርሰው እንደነበር ሰምቻለሁ።
• ልጠይቅ…?
"…አንድ ጠበቃ ጥብቅና መቆም አትችልም የሚባልበት የሕግ አግባብ አለ ውይ? ጥብቅና ራሱን የቻለ ሙያ አይደለም ወይ?
• የባለሙያ ሙያው ይከበር። ሌባ ሁላ።