ይነበብ…!
"…ሰሞኑን ቤተ መንግሥት ኃይለኛ ስብሰባ ነበር። 40 ገጽ ወቅታዊ ትንተና ያለው ሰነድም ቀርቦም ተወያይተውበታል። አጠቃላይ የሰነዱ ጭብጥ ሲጨመቅ እንዲህ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ነው የሚደርሰው።
፩ኛ፦ "…አሁን ካለው የግብፅና የሶማሌ፣ የሻአቢያና ወያኔ፣ ከሸኔና ከሱዳን ይልቅ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ሊንድ የደረሰውና አቅምም ያለው የዐማራ ፋኖ ነው። ስለሆነም
፪ኛ፦ ሁሉም ኃይል ማለትም ሜካናይዝድ ጦሩ፣ አየር ኃይሉ፣ እግሩረኛው፣ ኮማንዶው በሙሉ ባለው አማራጭ ሁሉ ተጠቅሞ ይህ በአጭር ጊዜ መደምሰስ አለበት። በየትኛው ከተማ ውስጥ ከፋኖ ጋር ግንኙነት ያለው ማንኛውም አካል አስፈላጊ የሆነ ነፃ እርምጃ እንዲወሰድበት ተብሎ ተወስኗል።
፬ኛ፦ ጦርነት መኖሩን እንዲያውቅ፣ አሻራው ጠባሳው እንዲቀር፣ በዐማራ ከተሞች የከተማ ጦርነት ፋኖ ኖረም አልኖረም ይደረግ። መሰረተ ልማት ይውደም። ክልሉ ወደ ኋላ ይጎተት፣ ሕዝቡ እንዲማረር ይደረግ። ሲጨነቅ ፋኖን ያስጨንቃል መሆኑ ነው። ሕዝቡ ሁሉ እኮ ፋኖ ነው። አይ ድንቁርና።
፫ኛ፦ ይኸንን ሁሉ አድርገን አሁንም እንዳለፈው አንድ ዓመት ማሸነፍ ካልተቻለ የዐማራ ክልልን በፍጥነት ለቆ በመውጣት ጦርነቱን ወደ አዲስ አበባ አቅራቢያ ስቦ በማምጣት በሜካናይዝድ የጦር ኃይል ይህንን ኃይል ማውደም ይቻላል።
፬ኛ፦ በሌላ በኩል አሁኑኑ በፍጥነት የዐማራ ብልጽግና ብአዴን የዐማራ ፋኖ አንሥቶ እየታገለባቸው ናቸው የሚባሉትን ጥያቄዎች በሙሉ ራሱ እንዲያነሳና የፌዴራል መንግሥቱን በጥያቄ እንዲያጨናንቅ አቅጣጫ ተሰቷል። (tom and Jerry) እኮ ነው መጫዎት የሚያስቡት 😁። ይህን በማድረግ "ይኸው ጥያቄአችሁን ብአዴን አንሥቶታል፣ መንግሥትም እሺ ብሏል። ለምንድነው የምትዋጉት ብሎ በራሳቸው በፋኖዎች ላይ ያምጻል። ሕገ መንግሥቱን ሁላ ሊቀይር ይችላል። ከዚያ ፋኖ የሕዝብ ድጋፍ ያጣል። ፌዴራሉም አዘናግቶ የዐማራ ኃይል እንዳይነሣ አድርጎ ይመታዋል ብለው ነው የመጨረሻ ያሉትን ውሳኔ የወሰኑት።
"…በዚህ ጉዳይ አብይ አሕመድ ከእነ አባዱላ ጋር ተጣልቷል። አባዱላ የሚለው የዐማራ ፋኖ ዐማራ ክልልን የሚቆጣጠር ከሆነ ሸኔ አዲስ አበባን ይቆጣጠራል። በዚህም አዲስ አበባ ላይ Genocide ይፈጽማል። ፋኖም ተጠናክሮ መቶ ሸኔን መምታቱ አይቀርም። ከዚያ በኋላ የኦሮሞ ሕዝብ በዘር አጥፊነት በዓለም ላይ ይፈረጃል። ፖለቲካዊ ሞትም እንዳይሆን ሆኖ ይሞታል ባይ ናቸው። አባቴ ወሎዬው የአባጅፋር ልጅ አቢይ አሕመድ በወሎዬው ዳንኤል ክብረት እየተመከረ መስሚያውን ጥጥ አድርጎ ድንቁርና ልቡን ደፍኖት ሞቱን ለማፋጠን ወግሟል።
"…ዐማራ ነፍሴ ከባነነ ቆየ። የትኛውንም ቁማር ለመበላት ፈቃደኛ አይደለም። ግብጽና ሶማሊያ ሊወሩን ነው። (ለደንታቸው) ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ ተጣሉ፣ (ለምን በቴስታ አይቧቀሱም) ጌታቸው ረዳ ተመረዘ፣ ታመመ፣ (ለምን ድብን አይልም) የትግሬ የሴፍቲኔት እናቶች ጌታቸው ረዳን በሽሬ ረበሹት፣ ወንበር አንስተውም ሊመቱት ነበር። (ለምን በቦንብ አያጋዩትም) ኤርትራ ዛላ አንበሳ ገባች። (ለምን መቀሌ አትገባም) ነዳጅ ጠፋ፣ ለምን ዕልም አይልም። ኑሮ ተወደደ፣ ዶላር ጨመረ (አይመለከተኝም) አይ ዐማራ የአጀንዳ ማራገፊያ መሆኑ ቀረ። ደስ ሲል።
"…ሀብታሙ አያሌው በእንቅልፍ ልቡ፣ እነ ምስጋናው አንዷለም በስኳድ ሴራ፣ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ የሚመራው፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚያዘው፣ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው፣ አርበኛ ሰሎሞን አጣናው፣ አርበኛ መከታው ማሞ የሚመሩት ጦር ወደ ታላቋ ጎንደር ከተማ እየገባ ስለሆነ የጎንደር ሕዝብ ለፋኖ ሞቅ ያለ አቀባበል አድርግለት። ሌሎቻችሁም እነ ዘመነ፣ እነ ባዬ፣ እነ ምሬና ደሳለኝ በአስቸኳይ በጋዜጠኛ እስክንድር ስር ገብታችሁ እንደ ሀብቴ ጦር ጎንደር እንደ ገባው እናንተም ባህርዳር፣ ደሴና ደብረ ብርሃን ግቡ ቢባል ወፍ የለም።
"…ማርያምን የዐማራ ፋኖ ድብን አድርጎ ያሸንፋል።
የድሮን አደጋን ለመቀነስ…!
"…ክረምቱ አልፎ በጋው ስለመጣ የድሮን ጥቃትም ስለሚኖር ጥንቃቄ ይደረግ።
"…በቅድሚያ እስከዛሬ የነበራችሁበትን ካምፕ ቀይሩ። •በቡድን ከ5 ሰው በላይ ሁናችሁ አትጓዙ። • ራሱን በቅጠል፣ በጫካ ሸፍኑ • ከ25 ሜትር በታች ባለ የጎንዮሽ ርቀት አትጓዙ። • ድሮን በጥላ ስር ያለን ምስል ብዙ ጊዜ ማንበብ ስለማይችል ለስብሰባ ሲቀመጡ በዛፍ ጥላ ስር ወይም በዋሻ ውስጥ መቀመጥን ይምረጡ። •የሚያፀባረቁ እንደ ምንጣፍ፣ ጃኬት፣ አንሶላ የመሳሰሉ ቁሶችን አትጠቀሙ። •ሲንቀሳቀሱ በጨለማ ወይም በጠዋት ወይም በደመና ይጓዙ። • ካሉበት ቦታ ጋር የሚመሳሰል ልብስ ይልበሱ። •በአንድ መንገድ ሁሌም አይጓዙ። • መንገድ ከመጀመራችሁ በፊት ጫካ የሆኑ ቦታዎችን ይምረጡ። • በአንድ ጊዜ ብዛት ያለው የወታደር፣ ስንቅና ትጥቅ አያጓጉዙ።
"…• ሁሌ ከድሮን እይታ ውጭ ይሁኑ። • በገበያ ስፍራ፣ በቀብር ስፍራ፣ በሰንበት ቀን ሰንበቴ፣ ዕድር፣ ዕቁብ፣ ሠርግ ላይ አጀብ ብላችሁ በመኪና፣ በጋራ፣ በኀዘንና በሌሎች ማኅበራዊ አኗኗሮች ላይ በብዛት አትገኙ። • በመንገድ ስትራመዱና ስትንቀሳቀሱ በዝግታ ይሁን። ምክንያቱም ሲፈጥኑ በቀላሉ ድሮን እይታ ውስጥ ይገባሉና። ንቁ ሆነው ሁሌ ወደ ሰማይ ይቃኙ። ወደ አዲስ ቦታ ሲሄዱ በጥንቃቄ ይሂዱ። •በእንቅስቃሴ ወቅት መረጃ ይለዋወጡ። •የድሮን እንቅስቃሴ መኖሩን ወደ ሰማይ በማየት በደንብ ማረጋገጥና መሸሸጊያ ቦታ ለመያዝ ይሞክሩ።
"…በመጨረሻም…አንድ ጊዜ በድሮን ከተመታህ በኋላ ቁስለኛ ወይም አስክሬን ለማሳት አትቅረብ። ይሄን ባህል አስወገድ። ብዙ ጊዜ በድሮን 2 ሰው ይመታና ያንን የተመታ ሰው ከቦ የሚያለቅስ 100 ሰው ነው በድጋሚ ምት የሚወድመው። ትግሬዎቹ የወደሙት በተሳቢ መኪና 3 እና 4 መቶ ሆነው ታጭቀው ሲሄዱ ነው።
• ተጠንቀቁ በሏቸው።
ምርጫው ተጠናቅቋል።
"…ለምርጫ በተሰጠው 30 ደቂቃ ውስጥ "…መረጃዎች ሲሰራጩ ይዋሉ፣ ተቀበል መርሀ ግብራችንም ይቀጥል፣ ርእሰ አንቀጹም ሰኞ ይቀጥል ብለው አማራጭ ፊደል ለን የመረጡቱ 54% ሲሆኑ አማራጭ ፊደል ሀ ን የመረጡት ደግሞ በ46% ተሸንፈዋል።
"…ስለዚህ ወደተለመደው መርሀ ግብራችን እናልፋለን ማለት ነው። ተከታተሉን። ቴሌግራምን እንደ መዝናኛ፣ እንደመረጃ መስጫ፣ እንደ ቴሌቭዥን ተወዳጅ ድራማ፣ እንደ ግሩም ድርሰት፣ እንደ መጽሀፍ፣ እንደ ሓስብ መስጫ፣ መከራከሪያ፣ መሟገቻ፣ ዕውቀት ማከፋፈያ መጠቀም እንደሚቻል አይተንበታል።
"…ከፔጄ ተቀስፈው የተባረሩ ሁላ ዛሬ ላይ "ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት፣ ከዘመዴ ፔጅ የተቀሰፍኩበት" እያሉ ነው። የወጣ ግን ተመልሶ አይገባበትም። ፔጃችን ሓሳብ የሚሸጡ ሰዎች እንኳ የላይክ መዓት የሚያፍሱበት እየሆነ ነው። ብዙዎች በጨዋ ደንብ የሚሰጡ ኮመንቶችን ለማንበብ ብቻ በቤታችን ይውላሉ። ተሳዳቢ፣ ጋጠወጥ፣ ዋልጌውን ሁላ ሳይወድ በግዱ እንደፈረስ፣ እንደበቅሎ ገርቼ የግዱን 😡 ብው እያለ ጨዋ እንዲሆን እያደረግኩት ነው። የእኔ ቤት የኮመንት መስጫ እንደነ ዳንኤል ክብረት፣ እንደነ ምስጋናው አንዷለም ዝግ አይደረግም። በጨዋ ደንብ የተቃውሞ ሓሳብህን ተንፍሰህ ለጨጓራ ህመም ከመዳረግ ትተረፋለህ።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
• 963 ሰዎች አማራጭ
“…የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ…፥ ።” ዮሐ 16፥12
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ለምን ብለህ ጠይቅ…?
በትግራይ…
"…በትግራይ ሰላማዊ ሰልፍም፣ የተቃውሞ ሰልፍም ብታደርግ የክልሉ ፖሊስ ግፋ ቢል ቢገፈትርህ ነው። ከዚያ ከዘለለ እስርቤት አስገብቶ አስሮ፣ አሳድሮ በመታወቂያ ዋስ ቢፈታህ ነው። ፖሊሱ ትግሬ ነው። ዳኛው ትግሬ ነው። ዐቃቤ ሕጉ ትግሬ ነው። ታሳሪው ጮክ ብሎ ሊሰድብህ ሁላ ይችላል። አትናገረውም። ጫፉንም አትነካውም። ትግሬ ራብ፣ በሽታ፣ ወረርሽኝ፣ ጦርነት እንጂ ትግሬን አይገድለውም። አለቀ። ወደ ዐማራ ክልል እንሂድ…
"…በጨዋ ድንብ ሰላማዊ ሰልፍም ውጣ፣ ቆጣ ብለህ የተቃውሞ ሰልፍም ውጣ፣ የሚጠብቅህ ምንድነው? አናትህን በስናይፐር የሚበረቅስህ ወታደር፣ ጭንቅላትህን በክላሽ የሚበታትን ፖሊስና ሚሊሻ፣ አልፎ ተርፎ በቤቱ አርፎ የተቀመጠን ከምኑም የሌለበትን ምስኪን የጎንደር ዐማራ ለቅመው ይፈጁታል። መንገድ ላይ ያገኙትን እንደ እባብ ቀጥቅጠው ይገድሉታል። ለምን… የፖለቲካ መሪዎቹ የኤርትራዊ በረከት ስምኦን፣ የትግሬው የእነ ከበደ ጫኔ፣ አዲሱ ለገሰ ቅማንት የትግሬ ዲቃላ ፀረ ዐማራ ስለሆኑ ነው።
"…ወልቃይት ገብቶ የሚያርስ ጎንደሬ ዐማራ የለም። ሆስፒታል ዘሩ እየተጣራ እየተለቀመ ያለው ዐማራው ጎንደሬ ነው። ጎንደሬው ዐማራ በመንግሥት ሥራ መቀጠር አይችልም። የጎንደር ዐማራ ባለሀብትን እንኳ በፋኖ ስም የተደራጁ ገፍፈውት ወደ አዲስ አበባ ተሰድዷል። እየመረራችሁ የማረዳችሁ የምትውጡት መርዶ ቢኖር የጎንደር፣ የወሎ፣ የጎጃም እና የሸዋ ዐማራ በትግሬዋ ህወሓት፣ አሁን በኦሮሙማው አፓርታይድ ተለቅሞ እየተገደለ ነው። ከሞት የተረፈውን ደግሞ አሁን በፋኖ ስም አዋግተው፣ በተራዘመ ጦርነት ሚሊሻ ገበሬውን ከፊት አሰልፈው የጥይት ማብረጃ አድርገው እየፈጁት ነው። የጎንደር ዐማራ ጨክኖ እምቢ ካላለ ከአክሱም እንዳጠፉት በቅርቡ ከጎንደር ያጠፉታል።
• እየቀለድኩ አይደለም።
👆⑤ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
"…ይህን እኔ ዘመዴ ራሴው ነኝ በእጄ ጻፍኩት። +4915215070996 ደግሞ በቴሌግራም፣ በቫይበር እና በኋትስአፕ መልእክቶችን የምቀበልበት የእጅ ስልኬ ነው። እኔ ዘመዴ የኮመንት መስጫ ሰንዱቄን ቆልፌ አልንጫጫም። ስትፈልገኝ በጨዋ ደንብ ደውለህ የምታወራበትን ስልኬን አስቀምጬ ነው የምሞግትህ። ዋጠው።
"…ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር ፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።" አሜን።
"…ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ አማላጂቱም ሆይ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ።"
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 10/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
👆③ ከላይኛው…✍✍✍ "…ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ፦ መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች። ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ። ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ። የባለቤቱም ባሮች ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት። እርሱም፦ ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ባሮቹም፦ እንግዲህ ሄደን ብንለቅመው ትወዳለህን? አሉት። እርሱ ግን፦ እንክርዳዱን ስትለቅሙ ስንዴውን ከእርሱ ጋር እንዳትነቅሉት አይሆንም። ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን፦ እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ።” ማቴ 13፥ 23-30። ዋነኛው እኔ የምፈልገው መልእክት ያለው እዚህ ጋር ነው "…እርሱ ግን፦ እንክርዳዱን ስትለቅሙ ስንዴውን ከእርሱ ጋር እንዳትነቅሉት አይሆንም። ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ።" አዎ ትግሉ እስኪ ጎመራ፣ የነብር ጭራ ይዞ መልቀቅ አደጋ መሆኑ እስኪገባቸው ድረስ፣ ፋኖ የነፃነት፣ የህልውና ትግል መያዙን ዓለምም፣ ዐማራም እስኪያረጋግጥ ድረስ እነሱን መንካት አደጋ አለው ለማለት ነው። ነገር ግን ሕዝቡ ስንዴ እንዳልሆኑ፣ ስንዴ የሚመስሉ አረሞች፣ እንክርዳዶች እንደሆኑ እያወቀ መጥቶ፣ ሲረዳ ጊዜው ሲደርስ በራሱ ጊዜ መንቀል እንዲጀምር ነበር ስጮህ፣ ሳስረዳ የከረምኩት። አሁን የፋኖ ትግል በሰው ኃይልም፣ በአደረጃጀትም እየጎለመሰ ስለሄደ አረሙን ወደ መንቀሉ እንዲሸጋገር ነው ትግል እየጀመርኩ ያለሁት።
"…ያለ ጊዜው ብጀምረው ማሸነፌ ላይቀር ብዙ ንፁሕ ስንዴ የሆኑ ዐማሮችን አጣበታለሁ። አረሙ ሲነቀል ገና ቡቃያ ስለሆኑ፣ ስርም ስላልሰደዱ አብሬ እነቅላቸውና ምርትም ይቀንሳል። ታጋዩም ይጠፋል። አሁን ግን ስር ሰድዶ፣ አረሙ ያለፍሬ፣ ስንዴው ፍሬ አፍርቶ እየገሞራ ስለሆነ ለመናገር ድፍረትም፣ ወኔም ይኖረናል ማለት ነው። ቢያንስ አሁን መረጃዬን የሚመረምር፣ እንደወረደ የማይጠላኝ፣ ሳያነብበኝ የሚሰድበኝ ቀንሷል። ስለዚህ ለመደማመጥ ጊዜው አሁን ነው። በወቅቱ እንክርዳዱ እስኳድ ቀላል አቅም አይደለም የነበረው። እንክርዳዱ ስኳድ ሀገረ መንግሥቱ ውስጥ ዐማራን የወከለ መሪ ድርጅት ዋና ነው። በዚያ በኩል ቢሮክራሲውን ጠፍንጎ ይዟል። እንክርዳዱ ስኳድ በተቃዋሚ የፖለቲካ ኃይልም ውስጥ ወሳኝ፣ ወሳኝ ቦታዎችን የያዘ ነው። ለምሳሌ አብንን ብንመለከት የተቃዋሚ ፓርቲ ተብሎ ቢመሰረትም ለላንቲካ ሁለት ወሎዬዎችን በለጠንና የሱፍን ትቶ ጎጃሜዎቹን ጥርግርግ አድርጎ አባርሮ ሲያበቃ ስኳዱ ነው ብቻውን የዐብን ወራሽ ሆኖ የተቀመጠው። ስኳድ እጅግ አደገኛ ነው። ስኳድ አገኘሁ ተሻገር፣ መላኩ አለበል የገዢው ፓርቲ ሚንስትሮች ናቸው፣ ስኳድ መልካሙ ጸጋዬ፣ ስኳድ ጋሽው መርሻ፣ ጣሂር መሃመድም እንደዚያው ሹመኛ ናቸው። ስኳድ በሁለት ቢለዋ የሚበላ ጨካኝ ነው። ጎጃም ስሄድ ነው ተመስገንን፣ አረጋን የምጠቅሰው። ይሄን አይቶ እስኳድ እኛ ጎንደሬዎችን ብቻ ብለህ ደግሞ እሸቱ ገጠሬው ቤት ሄደህ ገጥር አሉህ። ዥል። በተራ ነው እንክርዳድ የምነቅል።
"…ስኳድ ገንዘብ አለው። የደረጀ ገንዘብ አለው። ስኳድ በአገኘሁ ተሻገር በኩል ሰሊጥ ሰርቆ ሚልዮኖች ሽጦ በልቶ የማይጠየቅ አረመኔ ማፍያ ቡድን ነው። ስኳድ የገንዘብ ምንጩ ብአዴንና የብአዴን ንብረቶች ናቸው። ስኳድ ወልቃይት የነዳጅ ጉድጓዱ ናት። ቤተ ክህነቱም የገቢ ምንጩ ነው። ስኳድ ዐማራን ለማጥፋት፣ ጎንደርን ሽባ ለማድረግ ከትግሬም፣ ከኦሮሞም ፈንድ ቢቀበል ቅሽሽ የማይለው አረመኔ ነው። እኔ ዘመዴ ብትንትናቸውን እስካወጣው እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የተጠናከረም የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊትም ነበረው። አበበ በለው ዋነኛ የስኳድ አፈቀላጤ ነበር። ከቅማንትና ከትግሬ እንደሚወለድ የሚነገርለት ዐማራ ጠል፣ በሕይወት ዘመኑ በኢትዮጵያኒስቶች ካባ ስር ተወሽቆ የከረከሰች ቶዮታ መኪና ሲነዳ ከርሞ በዐማራ ትግል መነገድ ከጀመረ በኋላ በአንደዜ ቴስላ መኪና ገዝቶ፣ የተንጣለለ ቤት ሠርቶ ረሀ ሆኖ የሚኖረው አበበ በለው ዋነኛ ልሣናቸው ነበር። ከሀብታሙ አያሌው ጋር ተመካክረው አንዴ ግንባሩ፣ አንዴ ሠራዊቱ እያሉ ዳያስጶራ ዐማራውን በሀላል በዐማራ ስም የሚግጡ ነበሩ። አርቲስትም፣ ኮሜዲያንም ስለነበር እያሳሳቀ ዐማራን ለዘንዶ ያስበላው፣ የጎንደር ዐማራ ፋኖ ጋት እንዳይራመድ ቀፍድዶ የያዘው፣ በሀገር ልጅነት ስም ሁሉም መሳይ ፋኖዎች ጋር እየደወለ የአዝማሪ ሥራ እየሠራ ጎንደር ጭለማ ውስጥ እንድትቆይ፣ በዐማራ ችግር ልጆቹን ማሳደግ የሚፈልገው ይሄ አንዱ ሰው ነው። ብአዴን ባሕርዳር ላይ የራዲዮ ስቱዲዮ የሰጠው፣ አሽቃባጭ፣ የደም ነጋዴ፣ የፌክ ኢትዮጵያኒስቶች የህዳር አህያ ሆኖ ሲያገለግል የኖረው ይሄ ሰው ነው። በተለይ ፀረ ሸዋ፣ ከጎንደር ውጪ ሌላው ዐማራ ዐማራ የማይመስለው አቅም ያጣ ክፉ ሰው ነው። በእሱ ነበር የሚጠቀሙት። በነገራችን ላይ ለአበበ በለው የግራፊክ ሥራ፣ የፌስቡክ ላይ ቪድዮ ለቃቅሞ የሚሰጠውን የአርባምንጭ ልጅ እኔው ራሴ ዘመዴ ነኝ የሰጠሁት። ልጁ ምስኪን ነው ይጠቀም። የአበበ በለው ተከፋይ ነው።
"…ስኳድ የዐማራ የሆነ ተቋም በሙሉ አፍራሽ የሆነ ስብስብ ነው። አሥራት ሚዲያን በአጭር ጊዜ ስልቅጥ አድርጎ የበላ፣ ያወደመ ጭራቅ አይጠረቄ ስግብግብ ነው። እነ ዓምደ ማርያም ዕዝራን የመሰሉ ጎንደር የተወለዱ የትግሬ ዲቃሎችን፣ የግንቦት 7 የእነ ብርሃኑ ነጋ፣ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ የእነ ነአምን ዘለቀ ፈረስ የሆነውን ዐማራ ጠል የትግሬ ዲቃላ አስገብተው አፈረሱት። እነ አያሌው መንበር ዓሥራት ሚዲያን ተዉ ውጡ እያልኳቸው አፈረሱት። ስኳድ ገብቶበት እስካሁን ያልፈረሰው ፋሲል ከነማና የፋሲል ቤተ መንግሥት ብቻ ነው። ስኳድ የአማች ፖለቲካ አራማጅ ነው። የኢትዮጵያ መሪዎች በተለይ ፀረ ዐማሮቹ በሙሉ ለሚስትነትነት፣ ለአልጋ ላይ ጨዋታ፣ ለዘር ብለው የሚመርጡት ከሰኳድ ወገን ነው። መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ መለስ ዜናዊ፣ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ አቢይ አሕመድ በሙሉ የሚያገቡት ዐማራ ማንነት ያላቸውን ሴቶች ነው። ዐማራ ጠል ፖለቲከኞች ቀን ቀን ማይክ ሲይዙ ዐማራ ላይ ያቀረሻሉ፣ በአፋቸው ያስታውካሉ፣ ማታ ማታ የዐማራ ሴት ታቅፈው ሲሸኑባት ያድራሉ። ይሄ እውነት ነው።
"…ይሄ ስኳድ አሁን ገሚሱ ተሰድዷል። ኡጋንዳ ከትሟል። ጎንደሬ ብቻ ለምን ይሰደዳል ብለህ ስትጠይቅ ከጎንደሬ የሚሰደደው ወልቃይቴው፣ (አደጋወቅት) የሆነው ብቻ ነው። ከጎንደር ተሰድዶ ኡጋንዳ የከተመው ስኳድ ደግሞ ገንዘብ ጨቅ አድርጎ ይዞ ነው የሚሰደደው። ኡጋንዳ እንደገባ በቀጥታ የሚያደርገው ስቱዲዮ ነው የሚከፍተው። መከፋፈያ፣ መቀፈያ፣ ሕዝብ ማባያ፣ የጎንደር ዐማራን ከሌላው ዐማራ ለማባላት፣ በዘመነ ካሤ ሰበብ የእስክንድር ነጋ ፈረስ ሆኖ መላ ጎጃምን ለመስደብ፣ ለማዋረድ ነው የሚደክሙት። ዐማራ ጠል አሜሪካ ያለው ስኳድም በዘመነ ካሤ ስም የሰበሰበውን ዶላር ለእነዚህ ስደተኛ የኡጋንዳ ስኳዶች በመበተን የመከፋፈል ሥራው ላይ ይተጋል። የጎንደር ስደተኛ ስኳድ በኡጋንዳ ፑልቤት አለው፣ ትራንስፖርት ላይ ተሰማርቷል። ከሁሉ የሚገርመው ይሄ የጎንደር ስኳድ በሀገር ቤት ትግሬን ሲያዋርድ ከርሞ፣ ጠላት መስሎ በዐማራ ስም ትግሬን እያዋረደ ከርሞ እሱ ግን ኡጋንዳ ሲሄድ ተከራይቶ የሚኖረው ከሌላው ዐማራ ተለይቶ ከኤርትራ ትግሬና…👇③ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ከዛሬ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት ወደ ጎንደር ነው የምንሄደው። ያበጠ ለማፈንዳት፣ ሸክም ለማቃለል፣ ቀንበር ለስበር፣ ሴራ ለማፈራረስ፣ ሾተል ለመንቀል፣ አስማት፣ ጥንቆላ፣ ትብታቡን ዶግ አመድ ለማድረግ ወደ ጎንደር ነው የምንሄደው። እዚያ ነው የምንውለው፣ የምንከርመው፣ የምንሰነብት። ዋነኛው የዐማራ ፋኖ ትግል አሰናካይ የሚገኝበትን ምሽግ ነው እሳት በሚተፋው ሱፐር ሶኒክ ብዕሬ ስደበድብ የምከርም። አዎ ጎንደር የመሸገው፣ በጎንደር ሕዝብ ካባስር፣ ቀሚስ ስር የተከለለውን፣ የተደበቀውን ሰው በላ ዘንዶ ከካባም፣ ከካብም፣ ከኩታና ከቀሚስም ስር ብቻ ከተወሸቀበት አውጥትቼ አናት አናቱን ነው ስቀጠቅጥ የምከርም። የዐማራም፣ የኢትዮጵያም፣ የጎንደርም ዋናው ነቀርሳ፣ ጋንግሪን ያለው እዚያው ጎንደር ነው። እሱ ከተመታ ጎንደርም፣ ዐማራም፣ ኢትዮጵያም ፈውስ፣ ምሕረት ያገኛሉ ብዬ አምናለሁ። ስለዚህ ያለ ምሕረት፣ ያለሰቀቀን፣ የለፍርሃት፣ ያለ ይሉኝታ ይሄን ልዝብ ልቡሰ ሥጋ ጋኔል አጋንንታም የሆነ ፀረ ጎንደር ግሩፕ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጠዋለሁ። በስም እየጠቀስኩ እወግረዋለሁ። አከተመ።
"…የጎንደርን ፈተና የቅርብ ጊዜ አይደለም። የሩቅ ነው ከስሁል ሚካኤል ጊዜ ነው የሚጀምር። ያ ጊዜ ነው አሁንም ተመልሶ በጎንደር የመጣው። የተከሰተው። የትግሬው ሰው ጎንደር ቤተ መንግሥት ገብቶ ጎንደርንና የጎንደርን ሕዝብ እንዳደቀቀው አሁንም ያው የትግሬ ዲቃላ በጎንደር ዐማራ ስም ገብቶ፣ ወሳኝ ቦታ ቦታ ይዞ ጎንደርን እያደቀቀ ያለው። ዛሬ የጋረደህን የዓይንህን ሞራ ነው በጥንቃቄ የምገልጽልህ። ጎንደር እንዴት የፊጥኝ እንደታሰረች ነው የማሳይህ፣ በጎንደር ሆስፒታል ስለተከማቸው፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ስለተከመረው ዐማራ ጠል ቅማንት ሆኖ የትግሬ ዲቃላ፣ ዐማራም ሆኖ የትግሬ ዲቃላ ስብስብ ስለሆነው ቫይረስ የዐማራ ትግል አጨናጋፊ ነው የማዋጋህ። ለምን በውኃ ጥም እንደምትሰቃይ፣ እየሸተትክ እንድትሄድ ለምን እደተፈረደብህ፣ የአንገረብ ወንዝ ሞልቶ ሲፈስ ከዓድዋው ትግሬ ከመለስ ዜናዊ እስከ ወሎዬው የላስታው የበሻሻ አራዳ አቢይ አሕመድ ድረስ የተሠራውን ሴራ እንድታይ ነው የማደርግልህ። የትግሬን ስታዲየም መቀሌ ስለሚገነባው ስለ ዳሽን ቢራ ነው የማወጋህ። ውጊያው ቀላል አይደለም። የጎንደር ዐማራ ስለሚሞትለት፣ ስለሚዘፍንለት እንጂ አርሶ ስለማይባላው ወልቃይትን ጠፍንጎ ስለያዛት የትግሬ ርዝራዥ ነው የማወጋህ። መረር ይላል ግን ጨክነህ ተጋተው።
"…የጎንደር ሰው ልብ ብለህ ከተከታተልከኝ ይሄን ስር የሰደደ፣ ያገነገነ የጎንደር ዐማራ ላይ 600 ዙር የተጠመጠመ ዘንዶ ነው ከላይህ ላይ የማራገፊያ ዘዴውንም፣ ጊዜው የማሳይህ። ጎንደር እና የጎንደር ዐማራ በስኳድ ተጠርንፎ መጫወቻ የሆነው በመላኩ ተፈራ ከደርግ ጊዜ ጀምሮ የሚመስለው የትየለሌ ሰው ነው ያለው። አይደለም ጎንደር እና የጎንደር ዐማራ ከጎንደር ዐማራ ማንነት ውጪ በዲቃላ ማንነቶች አሳሩን መብላት የጀመረው ከጥንት ጀምሮ ነው። ይሄንን ነው ዛሬ ማሳየት የምሞክረው። የእኔ ሥራ ዓይን መግለጥ ነው። የእኔ ሥራ ማንቃት ነው። የእኔ ሥራ እንደ ዜጋም የዜግነት ግዴታዬን መወጣት ነው። እንደ አማኝም ሃይማኖታዊ ግዴታዬን መወጣት ነው። ዳኛዬ ሕሊናዬ ነው። እንጂ እንደ ሌላው ዳኛዬ ሕዝብ ነው፣ ሀብቴም ሕዝብ ነው ብዬ አልቦተረፍም። አምላኬ ነው ዳኛዬ፣ ለህሊናዬ እንጂ ለሆዴ አልኖርም። ስለዚህ ዛሬ የበኩሌን ድርሻ በመወጣት አሻራዬን አስቀምጬ አልፋለሁ። ወኔ ስታገኙ ከእኔ የተሻላችሁ ምሑራን ደግሞ በሰፊው ትሄዱበታላችሁ። የወደቀ ምሳር መቼም…
"…በጎንደር የፋኖ አደረጃጀት ለምን ሦስት ቦታ ተከፋፈለ? ጎንደር ለምን እንደ ጎጃም አንድ መሆን አቃተው? በጎንደር ጠብ የሚል፣ የሚታይ የፋኖ እንቅስቃሴ ለምን ጠፋ? ትግል በመጀመር ጎንደርን የሚቀድም የለም። ታዲያ ለምንድነው የጎንደር ፋኖ ትግል እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ የቀረው? ለምንድነው የጎንደር ነን የሚሉ አክቲቪስቶች ፀረ ጎጃም፣ ፀረ ወሎ፣ ፀረ ሸዋ የሆኑት? ለምንድነው ጎንደርን ከሌላው ዐማራ ነጥለው ደሴት ላይ ለብቻው ማስቀረት የፈለጉት? በሱዳን እያስወገሩ፣ በትግሬ እያስወረሩት የተቀመጡት ለምንድነው? ምንድነው በጎንደር ስም የተሰባሰቡ ስኳዶች ሰኔ 15 እያሉ ችክ ብለው ተንጠልጥለው የቀሩት? ለምንድነው በሰኔ 15 ጉዳይ ለብአዴን ጥብቅና ቆመው ጎጃምን እንደ ሕዝብ ዘምተው ከጎንደር ወንድሙ ጋር ለማላተም የሚላላጡት። በእነዚህ ሁሉ ላይ በግልጽ ነው የምናወራው፣ የምንከራከረው። የምንሟገተው።
"…ለምንድነው በሚዲያ ጩኸት፣ በሚዲያ ጋጋታ ብቻ አለሁ እያሉ ብቅ ብለው የጎንደር ፋኖዎች ብቅ ብለው ንፁሐንን አስፈጅተው የሚጠፉት? ለምንድነው የጎንደር ፋኖዎች በባለሙያ፣ በወታደራዊ ሰው የማይመሩት። ለምንድነው ድሮ ሽፍታ የነበረው ሁላ አሁንም የፋኖ መሪ ሆኖ ጎንደርን የጦርነት ሜዳ የሚያደርጋት? ለምንድነው ብአዴን ሳይነካ በጎንደር ሙሉ እየመራ ያለው? ምንድነው የጎንደር ዐማራ ፋኖ ችግር? ገንዘብ ነው የቸገራቸው? ምንድነው የሚለውንም እናያለን። እንደኔ እንደኔ ጎንደር የጎንደር ፋኖ ችግሩ የገንዘብ አይደለም። ገንዘብ ለጎንደር የዐማራ ፋኖ ችግር አይደለም። ችግሩ ዐማራ የሆነ፣ ድቅል ማንነት የሌለው፣ ትግሬ ሚስት አግብቶ ትግሉን ልምራ የሚል አስተባባሪ፣ አንድ አድራጊ፣ ዐማራ የሆነ ጎንደሬ አስተባባሪ መጥፋቱ እንጂ አዎ የጎንደር ዐማራ የሆነ ቢኖር ኖሮ አሜሪካ፣ ካናዳ እና አውስትራሊያ፣ እስራኤል ብቻ የተሰደደው የጎንደር ዐማራ በቂ ነበር። አይደለም ለጎንደር ለመላው ዐማራ ይተርፍ ነበር። ማን ያስተባብረው? ዲቃላ ማንነት፣ ፀረ ዐማራ ማንነት፣ በስመ ጎንደር መወለድ ጎንደሬ ነኝ፣ ዐማራ ነኝ የሚሉ የተከዜ ማዶ ሰዎች ጉረምቦውን አንቀው ይዘውይ ጎንደር እንዴት ጎንደር ሆኖ ይንቀሳቀስ? ጎንደር እንዴት ይላወስ? እንደ እሱ የጎንደር ዐማራን ቋንቋ እያወሩ፣ እያወጉ፣ እስክስታውን፣ ፉከራ፣ ቀረርቶ፣ ሽለላውን እየሸለሉ ሾተላይ ሆነው በደም ማንነታቸው ግን ሌላ ሆነው የጎንደር ዐማራን ድባቅ የመቱ፣ አንቀው የያዙ እያሉ በየት በኩል የጎንደር ዐማራ ፋኖ አንድ ይሁን? አንድ እንዳይሆን ስለተሠራበት ነው ችግር የሆነው። እናቱ ትግሬ የሆነች የዐማራ ፋኖ መሪ እያለ እንዴት የጎንደር ዐማራ ነፃ ይወጣል? መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት እና ደፋር፣ ቆራጥ የጎንደር ዐማራ ካልተነሣ በቀር አይሆንም። የጎንደር ዐማራን ማነቆ ለመፍታት የጎጃምና የዋግሹሞቹ እርዳታም ያስፈልገዋል። ጎንደር በእሾህ መሃል የበቀለች ፅጌሬዳ ናት። በእሾህ የታነቀች ጽጌሬዳ አበባ።
"…አስምሩልኝ እኔ እየተከራከርኩ ያለሁት ለጎንደር ዐማራ ሕዝብ ነው። ቅማንት ሆኖ ዐማራ ለሆነው ጎንደሬ ሕዝብ ነው። እየተሟገት ያለሁት ለዚህ ሕዝብ ነው። የጎንደር ችግር ግልጽ ነው። ግማሽ ዐማራ የትግሬ ድቅል፣ ግማሽ ቅማንት የትግሬ ድቅል ይሄ ነው እጅግ አስቸጋሪው፣ ግማሽ አይሁድ የትግሬ ድቅል የጎንደር ዐማራ ዋነኛ ችግሩ ይሄ አካል ነው። ይሄ አካል ቤተ ክህነቱን፣ ቤተ መንግሥቱን፣ ኢኮኖሚውን፣ ሆስፒታሉን፣ ዩኒቨርስቲውን፣ ወታደራዊ ስፍራውን፣ የጸጥታ ሥፍራውን፣ የፍትሕ ቢሮውን፣ ፖሊስ፣ ሚሊሻውን በሙሉ ቢሮክራሲውን በዘዴ፣ በጥንቃቄ፣ በፕላን፣ በዕቅድ የተቆጣጠረ ነው። በጎንደር ፖለቲካ፣ በብአዴን ፖለቲካ ለመሪነት የምትታጨው ዛር ወርዶ ተንቀጥቅጦ፣ ዘርህ ልቅም ተደርጎ ታይቶ፣ ዐማራ ጠልነትህ፣ ለትግሬና ለኦሮሞ መገረድህ በደንብ ከተረጋገጠ በኋላ ነው ወደ…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…ለእናንተም የምነግራችሁ ለሁሉ እላለሁ፤ ትጉ።” ማር 13፥37
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መረጃ ፩
"…ዘመዴ እንዴት ነህ እንዴት ሰነበት? ክሰሞኑ ዐማራ ክልል የተለየ ኦፕሬሽን አለ። እዚሁ አዲስ አበባ ስታፍ ላይ ያለን ጀነራሎች ጭምር ወደ ተለያዩ የዐማራ ክልል እንድንዘምት ግዳጅ ተቀብለን ወጥተናል። የተሰጠን ትእዛዝ "ወይ አጥፉአቸው ይጥፉ ወይ እንጥፋ" የሚል መመሪያ ነው የተሰጠን። አበባው ታደሰ ከባዱ ሓለፊነት በእርሱ ላይ ወድቋል። ስለዚህ ይችን መልእክት ለፋኖዎቹ በቶሎ አድርስ። እንደህ ዓይነት ግዳጅ ሲሰጥ ከፋኖ ጋር ጦርነት ከጀመረ ወዲህ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። ይሄን መረጃ አክብደውም አቅልለውም ሳያዩት በደንብ ይዘጋጁ። በትግራይ ጦርነት ነበር ስታፍ ላይ ያልርማቋረጥ ጀነራል ሁሉ ወደ ጦርነት የሄድነው። አሁንም እንደዛ ዓይነት ነገር ነው የተጀመረው። ስለዚህ ጥንቃቄ እና የሞራል የትጥቅ የስንቅም ዝግጁነት ይኑር። ለውጊያ የሚሆን ሌላ የተለየ ጦር ግን የለም። ያው ያለንን ጦር ነው እንዳይሸሽ እያስገደድን፣ የሚሸሸውን እየረሸን በግድ ልናዋገው የምንታትረው። በተረፈ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዘመዴ። እንዝህላልነት እንዳይኖር ዘመዴ። በደንብ ንገራቸው። ንቁ ይሁኑ። የምንልክላቸውን ሽንኩርት የምትለውን ጦር በደንብ ይቅጠፉት፣ ይክተፉት። ሰላም ሁን ጓድ ዘመዴ።
• ይሄ የመጀመሪያው የአዲስ አበባው መልእክት ነው። የባህርዳሩን ደግሞ ልቀምመው እስቲ።
"…ከትናንት ጀምሮ ይሄን የተቆረጠ የእስክስ አበበ በለውን ቪድዮ እየላካችሁ ሰማኸው እንዴ ዘመዴ ስትሉኝ ውላችሁ አድራችኋል። አዎ ከሰማሁትም ካየሁትም ቆየሁ። እኔም በሰፊው እመጣበታለሁ።
"…ከተከዜ ማዶው የዐማራ ትግል መሪ ከእስክስ ጋር የቀረበው ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ ማለት እኮ አቤ ዱዝ ስለሆነ አይባንንም እንጂ "ቦርከና ዌብሳይት ላይ መነሻችን ዐማራ፣ መድረሻችን ዐማራ የሚሉትን ተከታትሎ ማጥፋት ያስፈልጋል" ብሎ ለእስክንድር ነጋ ድርጅት ድጋፉን የሰጠ አስገዳይ እኮ ነው።
"…ፕሮፌሰር ብርሃኑ ግርማ ማለት እኮ አንድ ታዋቂ ሰው ለማስገደል የወሎ የዐማራ ፋኖዎችን አዲስ አበባ ድረስ አስመጥቶ እሰጣችኋለሁ ያላቸውን ገንዘብ ሳይልክላቸው ቀርቶ ስልኩን ያጠፋባቸው፣ ከዚያ እንደምንም ሲያገኙት የእስክንድርን ገንዘብ ያዥ ዶር አምሳሉን ጠይቁ ብሎ ዶር አምሳሉም ገንዘባችን በአሜሪካ መንግሥት ስለተያዘ አሁን ልንልክላችሁ አንችልም ብሎ ልጆቹ ወደ ደቡብ ወሎ መመለሻ አጥተው ተሰቃይተው፣ ለኢትዮ 360 ለቀድሞው ለኢሳቱ አፈወርቅ አግደው ደውለው ቢነግሩትም እሱም እኔ ጉዳዩን አላውቅም ለራሱ ለግርማ ደውሉለት በማለት ጨረቃ ላይ ጥለዋቸው ሊበሉ ሲሉ ሌሎች ሰዎች ደርሰው ነው ያመለጡት። አበበ በለው ከዚህ ፀረ ዐማራ ፀረ ፋኖ ጋር ሆኖ ነው የዐማራ ፋኖን ችግር ልፍታ የሚለው።
"…ግርማ ብርሃኑ ቦርከና ላይ የለጠፈውን ጽሑፍ ያነሣው "ጎንደሬው አርበኛ ውብአንተ ለሀብታሙ አያሌው፣ ለእስክንድር ነጋ አልገብርም፣ ለሻለቃ ዳዊት አልታዘዝም፣ እኔ ጎንደሬ የዐማራ ፋኖ ነኝ፣ በማለቱ ምክንያት እነጋሽ መሳፍንት፣ እነሀብቴ ወልዴ አዘው እነ ሙሉዓለም ገ/መድኅን ጽፈው እነ ሙላት አድኖ ባወጁት የሞት ዐዋጅ፣ ከተገደለ፣ ጋሽ አሰግድን አስይዘው፣ ዘመነና ምሬ ወዳጆን ሊበሉ ሲሉ ከተነቃባቸው በኋላ ነው።
• ማርያምን አልፋታችሁም።
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …የማንም እስክስ የተከዜ ማዶ ልጅ በጋዜጠኝነት ስም እሱ ቴስላ እየነዳ የዐማራን ትግል አተላ አይደፋበትም። የዐማራ ትግል ከኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ ከሀብታሞ አፍራሳ፣ ከብሩክ ሂርጶ እጅ መውጣት አለበት። አሽአ ቫይረስ ትግሬን እንዳደቀቀው፣ እንዳወደመው የጎንደሩም አደጋወቅት ቨይረስ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን መላ ዐማራን እንዳያወድም በጊዜ መፍትሄ ይፈለግለት።
"…ይህ ግን የተበዘበዘና የተዘረፈ ሕዝብ ነው፤ ሁላቸው በዋሻ ውስጥ ተጠምደዋል በግዞት ቤትም ተሸሽገዋል፤ ብዝበዛ ሆነዋል የሚያድንም የለም፥ ምርኮም ሆነዋል፥ ማንም፦ መልሱ አይልም። ከመካከላችሁ ይህን የሚያደምጥ፥ ለሚመጣውም ጊዜ የሚያደምጥና የሚሰማ ማን ነው? ያዕቆብን ለማረኩ እስራኤልንም ለበዘበዙ ሰዎች የሰጠ ማን ነው? እኛ የበደልነው፥ እነርሱም በመንገዱ ይሄዱ ዘንድ ያልወደዱት ለሕጉም ያልታዘዙለት እግዚአብሔር እርሱ አይደለምን? ስለዚህ የቍጣውን መዓትና የሰልፉን ጽናት አፈሰሰበት፤ በዙሪያም አነደደው እርሱ ግን አላወቀም፥ አቃጠለውም እርሱ ግን ልብ አላደረገም። ኢሳ 42፥ 22-25
"…የዘመነ ተሃድሶ ጊዜ ቃሌን መልሼ ላመጣው ነው።
"…ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር ፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።" አሜን።
"…ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ አማላጂቱም ሆይ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ።"
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 9/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…መጽሐፍ እንዲህ ይላል“…የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ፥ ነገር ግን አሁን ልትሸከሙት አትችሉም።” ዮሐ 16፥12። እኔ ግን እላችኋለሁ ከዚህ በላይ መሸከም ስለማልችል በስስ በስሱ፣ ጥቂት በጥቂትም ቢሆን እንድትሸከሙት አድርጌ እዘረግፍላችኋለሁ። “የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” ምሳ 1፥33። አይሳደብም። ይመረምራል። ከዚያ በርጋታ ይፈርዳል። “ተግሣጽን ቸል የሚል የራሱን ነፍስ ይንቃል፤ ዘለፋን የሚሰማ ግን አእምሮ ያገኛል።” ምሳ 15፥32። እኔ ደግሞ ለባለ አእምሮዎች ነው። “የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።” ማቴ 11፥15
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጼ እንደ መግቢያ፣ እንደ መንደርደሪያ የሚቆጠር ነው። አብሪ ጥይት በሉት። አንድ በአንድ ፍልሚያውን ነገ ነው የምጀምረው። ነገ ነው ዘው ብዬ ሶቶ ተወርውሬ የምገባበት። አዎ የዐማራ ፋኖ ትግል በድል ብቻ ሳይሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲጠናቀቅ ካሰፈለገ አሁን በድፍረት መነጋገር ያስፈልጋል። በመሽኮርመም፣ በመተፋፈር፣ በይሉኝታ፣ በመግደርደር ሳይሆን በቁርጠኝነት መታገል ያስፈልጋል። ዘመዴ ነው፣ የሀገሬ ልጅ ነው፣ መምህሬ ነው። አብሮአደጌ ነው ብላ ብላ ወዘተ አያስፈልግም። የፈለገ ይሁን የፈለገ ምርር ብለህ ካልተጋፈጥከው ድሉ ቢዘገይም ማሸነፍህ ላይቀር ዋጋ ትከፍላለህ።።በተለይ ሸዋና ጎንደር ሰው ያልቃል። ጎንደር ለትግሬ፣ ሸዋ ለኦሮሞ ተላልፎ ይሰጣል። በጎንደሩ እና በሸዋው ጦርነት የተጎዳ መከላከያ የለም። ቢኖርም ጥቂት ነው። በሸዋና በጎንደር እያለቀ፣ እየተጨፈጨፈ ያለው ምስኪኑ ገበሬ፣ ምስኪኑ ሕዝብ፣ እና ምስኪኑ ሴራው ያልገባው የጎንደርና የሸዋ ፋኖ ነው። በመከታውና በሀብቴ፣ በእነ ሰሎሞን አጠናው ስር ያለው ፋኖ በሙሉ በሴራ ይጨፈጨፋል። መዝግቡልኝ። ብአዴን በፋፍዴን የሚመራው ግማሽ ትግሬ ዐማራ መሳይ የወልቃይት ትግሬ ቡድን የዐማራ ፋኖን ይጨርሱታል። የጎንደር ዐማራ በዘዴ ካጸዱት በኋላ የትግሬ ልጅ የሆኑ ቅማንቴዎች ጎንደርን ከጎንደር ዐማራ ያጸዱታል። በጎጃምም አገው ሸንጎ ታስሮ ተይዞ ነው እንጂ አቅም ቢያገኝ እንደዚያው ነበር። መዝግቡልኝ።
"…ነገርኩህ በድፍረት፣ ያለ አንዳች መሳቀቅ እና መፍራት ከወዲሁ በጎንደር ዐማራ ላይ የተከሰተውን ጋንግሪን ቆርጦ መጣል ያስፈልጋል። አሁን የዐማራ ፋኖ ትግል በእሾህ መሃል እንደበቀለ ስንዴ ዓይነት ዕድል ነው የገጠመው። አዎ የዐማራ ፋኖ ትግል ፍጹም ፈውስ የሚሰጠው ሐኪም እና መድኃኒት የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነው ያለነው። የዐማራ ፋኖ ትግል በቶሎ መርገምቱን መደመስስ፣ ሾተላዩ ከላዩ ላይ መንገቀል አለበት። ያውም በድፍረት፣ ያለ ሰቀቀን ዛሬውኑ ሳይሆን አሁኑኑ ካልሆነ፣ ካልተነቀለ የዐማራ ፋኖ ትግል ማሸነፉ ላይቀር ነገር ግን ይዘገያል። በጣም ይዘገያል። ስለዚህ ይሄን የዐማራ ፋኖ ትግል ፈውስ እንዲያገኝ ከፈለጋችሁ እናንት ከዳር የቆማችሁ ዐማሮች ወደ መሃል ገብታችሁ ለመተባበር ተዘጋጁ። ያለበለዚያ ጎንደርን ትግሬ፣ ወሎን ትግሬና ኦሮሞ፣ ሸዋን ኦሮሞ፣ ጎጃምን ኦሮሞና አገው ሸንጎ ይቀራመቱታል። ነገርኩህ። ቢመርህም ዋጠው። እናስ ጎበዝ ይሄን መርዝ ለማርከስ ፈቃደኞች ናችሁ ወይ? ዝግጁስ ናችሁ ወይ? ደፈር ብላችሁ ለመወያየት፣ ለመነጋገር፣ ለመመካከር ወኔውስ አላችሁ ወይ? መልሱን ዛሬውኑ ንገሩኝ።
"…እኔ ለረጅም ጊዜ አጥኚ ቡድን ልኬ ሳስጠናው የከረምኩትን የዐማራ ፋኖ ትግል አመንምኔውን በሽታ፣ የቫይረሱን ስም ከብዙ ልፋት፣ ከብዙ ጥናትም በኋላ አግኝቼዋለሁ። የቫይረሱ ስም (አ.ደ.ጋ.ወ.ቅ.ት) ይባላል። ይህ ቫይረስ ከኢቦላ፣ ከሳርስ፣ ከኮሮናም በላይ አደገኛ የሆነ ገዳይ ቫይረስ ነው። ቫይረሱ በዐማራ ምድር በተወለዱ፣ አማርኛ በሚናገሩ፣ ዐማራን ለእንጀራ ብቻ፣ ለሥልጣንና ለሀብት ብቻ የሚጠቀሙበት ፀረ ዐማራ የሆኑ ሰዎች ላይ ያለ ቫይረስ ነው። ወልቃይት ሆነው አማርኛ በሚናገሩ ፀረ ዐማራ ትግሬዎች፣ ከትግሬ የሚወለዱ ቅማንቶች፣ ከትግሬ የተጋቡ የደቡብ ጎንደር የብአዴን፣ የአብን ሰዎች ላይ የሚታይ ክፉ ቫይረስ ነው። ይሄን ቫይረስ አሁን እኔ ዘመዴ፣ የሥላሴ ባርያ፣ የድንግል አሽከር ጭራውን ይዤዋለሁ። በአባቶቼ በገደማውያኑ ጸሎት እየታገዝኩ ድራሽ አባቱን ወደማጥፋትም እሸጋገራለሁ። ዐማራ ሊያሸንፍ ስለሆነ፣ ቀድሞ የ(አደጋወቀት) ቫይረስ መቀጥቀጥ አለበት። እሱን ደግሞ በስመ ሥላሴ እቀጠቅጠዋለሁ። አከተመ።
"…የዐማራ ፋኖንን ትግል ከአደጋወቅት ቀጥሎ በጎጃም (አ.ሸ.ኦ.ት) የሚባል አቅመቢስ የዐማራ ፋኖ ቫይረስም አለ። ይሄ በጎጃም ያለ ቫይረስ ከባድ ቢሆንም እንደ (አደጋወቅት) ግን ያለ የገዳይነት፣ የመሰሪነት፣ የከፋፋይነት፣ የፀረ ኢትዮጵያዊነት ኃይል የለውም። ለመሆን ይሞክራል ነገር ግን ኃይል የለውም። እንደ አደጋወቅትም የከፋ ውድመትም አያስከትልም። የጎጃም ዐማራ የሕክምና ባለሙያዎች ይሄን ቫይረስ በጥበብ ስለያዙት፣ እጅና እግሩንም በብረት ሰንሰለት ስላሰሩት እምብዛም አስፈሪ አይደለም። አስፈሪ አይደለም ማለት ግን ችግር አያመጣም ማለት ግን አይደለም። ዝም ተብሎ ከተለቀቀ እና ከተተወ፣ ሰንሰለቱም ከእግሩና ከእጁ ከተፈታለት ከባድ ችግር ያመጣል። እንዲያውም "አሸኦት"ን ራሱ በሃላል ካገኙት እነ አደጋወቅት፣ አሽአ፣ እና ኦሬክስ በሚገባ ይጠቀሙበታል። ጎጃም ለዚህ ነው ይሄን ቫይረስ አስሮ ከማንም አላገናኝ ብሎ ቆልፎ አስቀምጦ ሰላም ያገኘው።
"…የአደጋወቅት ቫይረስ መፈልፈያው፣ መበልጸጊያው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነው። የዓድዋ ትግሬ የሚመራው፣ በዐማራ ስም ጎንደር የተወሸቀው የወልቃይት ትግሬና ከትግሬ የሚወለድ ቅማንቴ የሚያሾረው የጎንደር ዩኒቨርስቲ ውስጥ ነው። የታቦት ሻጩ የዓድዋ ትግሬው የመሪጌታ አፀደወይን ልጅ ዶክተር አሥራት ዐጸደወይን የሚመራው የጎንደር ዩኒቨርስቲ ነው። በጀቱ፣ ጥናቱ፣ ሥልጠናው እዚህ ነው። ከለላው፣ ሽፋኑ ከዚህ ነው። አሁን ከዚህ ተልእኮ ተሰጥቷቸው የዐማራ ፋኖን ትግል ለመጥለፍ ሓላፊነት ወስደው የወጡትን ቫይረሶች በሙሉ እገልጣቸዋለሁ። ባይገርማችሁ ይሄ የትግሬ ድቅል መናሐሪያ የሆነው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ሠርቶ በለቀቀው ጥናታዊ ዶክመንት ላይ (ጥናቱ ደርሶኛል) የወልቃይትን ካርታ ለትግሬ ከልሎ ነው ሠርቶ የለቀቀው። ለምን ቢባል ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚመራው ዐማራነታቸውን፣ በግማሽ ዐማራ ሆነው በዐማራ ምድር መወለዳቸውን እንደ መብረቅ መከላከያ አድርገው በሚጠሉት፣ በሚጸየፉት እና ዛሬውኑ ቢጠፋላቸው በሚወዱት ዐማራ ስም በሚጠቀሙ በዓድዋ ትግሬ ልጆች፣ በወልቃይት ትግሬ ልጆች፣ እና በቅማንት ትግሬ ልጆች ስለተወረረ ነው። እነ ዓምደማርያም ዕዝራ የየኔታ ዕዝራ ልጅ በመጨረሻ ትግሬ አጋብተውት የት ነው የወሰዱት እንዴ? አዎ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመሸገው የ(አደጋወቅት) ቫይረስ ከተቀበረ የጎንደር ዐማራ ከእስራቱ ይፈታል። ኢትዮጵያ ጭምር ከጎበጠችበት ቀና ትላለች።
"…እኔ ዘመዴ የሚጽፈውን ጦማር አንድ አስተያየት ሰጪ እንዳለው የመጀመርያ ቀን ስታነበው ምን ይቀባጥራል፣ ሰካራም፣ እብድ፣ ውሸታም፣ ዋሾ፣ ቀጣፊ ወዘተ ብለህ የሌለ ስደብ ትሰድበኛለህ። ስድብ ቢያልቅብህ እንኳ ከቻልክ ተበድረህ፣ ካልቻልክ በ100$ ዶላር ሁላ ገዝተህ እየሰደብከኝ ትናደድብኛለህ። ትበሳጭብኛለህ፣ ጨርቅህንም ጥለህ ታብድብኛለህ። የሌለ ነው የመጨ የምትወራጨው፣ ሰዳቢ ቀጥረህ፣ አንተም ወርደህ ሁላ ስትሞልጨኝ ትከርማለህ። የሚሠራህን፣ የሚያደርግህን ሁላ ነው የሚያሳጣህ። ማይም ነው፣ ቆቱ ነው፣ ተሳዳቢ ነው…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…የቅዳሜ ከሰዓት "ተቀበል" መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል። ለአዝማሪው ግጥም ስጡት። ምርጡን መርጬ እለጥፍላችኋለሁ።
• ተቀበል…
ጉድ ይዛ መጣይ…
"…ይህቺ ወፌ ደግሞ ይሄን ሰሞን እንደ ጉድ መመላለስ አብዝታለች። ክረምቱ ወጣላት በቃ ማን ይቻላት? እንደ ጉድ ነው እኮ ነው የምትበረው።
"…ሰነዱን እየው ይላል መልእክቱ። ሰነዱን እያየሁት ነው። "…ኦሮሞ ነኝ። ያውም ሙስሊም ኦሮሞ። በሀገሪቱ የፀጥታው ክፍል ውስጥ ነው የምሠራው። ወፍህ ለእሱ ለምን አትልክለትም ስትለኝ አያምነኝም ብያት ነበር። ግድየለህም ብላ አሳምናኝ ነው የምልክልህ። ነገርየው ከባድ ነው። እንደሀገርም ፈጣሪ ይግባበት እንጂ አስፈሪ ነው። እንደሚሆን አድርገህ ለዐማራም፣ ለኦሮሞም ሕዝብ አድርሰው ዘመዴ ይላል ወፌ ይዛው የመጣችው መልእክት።
"…የሰነዱን ሙሉ ይዘት ላንብበው እና ፍሬ ሓሳቡን ጨምቄ በጥቂት መስመር ላቀርብላችሁ እሞክራለሁ። ሰነዱ ፎቶው ላይ ያሉትን ግለሰቦችም ስለሚመለከት ነው ቀድሜ ማውጣቴ።
• መጣሁ…!
የጥንቃቄ መልእክት ለፋኖ…
"…የኦሮሙማው አገዛዝ ከግብፅ እና ከሶማሊያ ጋር ተጠቃቅሶ የዐማራ ፋኖን ለማጃጃል ከዮኒ ማያ እስከ በላይ ወያ ያሰማራቸው "ሀገሬ ልትወረር ነው፣ ከመከላከያ ጎን እቆማለሁ" ፕሮፓጋንዳ የት እንደደረሰ ሳይታወቅ፣ የእነ መሳይ መኮንን እና ደረጄ ሀብተ ወልድ የኢትዮጵያ ጦር ኦጋዴን ሰፈረ፣ አየር ኃይሉ ጅጅጋ ገባ፣ መከላከያው ድንበር ተጠጋ የማደናበሪያ ወሬም የውኃ ሽታ ሆኖ ቀረ። ፋኖም ሞኛችሁን ፈልጉ እኔ ሥራ ላይ ነኝ ብሎ ወገመ፣ ገገመ። በመጨረሻም ሱማሌ ሰፈረ የተባለው የእሳት ራቱ የአቢይ ብራኑ ጁላ ጦር በአንቶኖቭ እና በቦይንግ አውሮጵላን ጭምር እየተጫነ
ባህርዳር እና ጎንደር፣ ኮምቦልቻም እንደ ጉድ እየተራገፈ ነው።
"…አራዳው፣ የበሻሻ አራዳው ልዩነታችንን ትተን፣ ይቅር ተባብለን፣ ቅድሚያ የውጭ ወራሪውን የግብፅ እና የሱማሌን ጦር እንመክትና ከዚያ እንጣላለን ቢልም ፋኖ ግን ጌም ኦቨር አንተው ዝመት፣ አንተው ሂድ ሀገር አድን ብሎት ዘጋው። ከነቁ ነቁ ነው አይገደዱም በሚለው የአራዶች ሕግ መሰረት ካርታው፣ ቁማሩን የተበላው የኦሮሙማው ኃይል የእነ መሳይም፣ የኢትዮ ፎረምም፣ የዮኒ ማያና የበቀለ ወያም አክ እንትፍስትነት ሊያዋጣው ስላልቻለ ሓሳቡን ቀይሮ ግብፅና ሶማሊያ ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ የገቡ ይመስል የሱማሌውን ጦር ከምሥራቅ አንሥቶ ጭዳ ሊያደርገው አግበስብሶ አምጥቶታል። እንግዲህ ለፋኖ አይመከርም።
"…በዚህ በአሁኑ ውጊያ ከፍተኛ እግረኛ ሠራዊት፣ የጦር ጀቶች፣ የጦር ሂሊኮፕተሮችም ተሳታፊ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፋኖ ይሄን ከመከተ አቢይ አሕመድ ያልቅለታል። በተለይ ድሮኖች በሰፊው ጥቅም ላይ ሊውሉ ስለሚችሉ መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ቀጥሎ አቀርባለሁ።
• ጠብቁኝ…መጣሁ።
መልካም…ምርጫ…!
"…በጠዋት በነግህ ተነሥቼ ወደ ማኅበር የጸሎት ሥፍራ መሄድ ነበረብኝ። ይህን እንደ ቋሚ የግዴታ ተግባር የያዝኩትንና የማያቋርጥ የምስጋና ሰላምታ ወደ ማኅበር የጸሎት ቤታችን ከመግባቴ በፊት መለጠፍ ነበረብኝ። እሱን ለጥፌ ነው አሁን ጸሎታችንን ጨርሰን ስንለያይ ከስልኬ የምገናኘው።
"…ዛሬ ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ነው። በእኔ በዘመዴ የቴሌግራም ቤት ደግሞ ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ ሌላ አስገዳጅ ምክንያት ካልገጠመን በቀር ዕለታዊው ተወዳጁ ርእሰ አንቀጻችን አይኖርም። ዛሬ መርሀ ግብሩ የተቀበል የግጥም መርሀ ግብራችን እና አጫጭር ነቆራ፣ ቀልድ፣ ቁጭት አዘል መልእክቶች፣ እንዲሁም ወሳኝ ወሳኝ ለፋኖ የሚደርሱ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚቀርብበት ዕለት ነው። ነገር ግን ምንአልባት እናንተ ሰሞኑን ጎንደርን በተመለከተ የጀመርኩትን ቀጥል ብላችሁ በጎንደር ዐማራ ላይ የተመረገውን መርግ በጭቃ ዥራፌ እየዠለጥቀኩ፣ በሱፐር ሶኒክ ጦማሬ ማደባየቱን እንድቀጥል ካስገደዳችሁኝ ብዬ በማሰብ የጎንደር በትግሬ የመሰቃየትን ታሪካዊ አመጣጥ የሚያሳይና ለዛሬ የንባብ አምሮታችሁ የሚሆን ልዩ ርዕሰ አንቀጽ እስከ ሌሊቱ 10 ዓት ድረስ ሳዘጋጅ ነው ያደርኩት።
"…አሁን ሁለት ምርጫ አላችሁ። አንደኛው ሌላው ቀርቶብን ርእሰ አንቀጻችን በልዩ ሁናቴ ይቅረብልን ማለትና ርዕሰ አንቀጹን ማክሰኞ ሳይሆን ሰኞ በእረፍት ቀንህ አቅርብልን ማለት ወይም የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብር እና አጫጭር ለፋኖ የሚቀርቡ ጠቃሚ መረጃዎች ይቅረቡልን ማለት። ይሄን በፍቅረ ነዋይ፣ በገንዘብ የታጨቀ፣ የተመረዘ ትግል ጠላፊ ፌክ የፋኖ መንጋ ለይተን ስንወቃ መዋል። ምርጫው የእናንተ ነው። ርዕሰ አንቀጽ ከቀረበ ግን መረጃ ብሎ ነገር እንደማይኖር ይታወቅ።
• ወስኑ፣ የሚቀድመውንም በጥንቃቄ ምረጡ።
• ትግሬን ያደቀቀው (አሽዓ) ነው።
• ጎንደርን ያደቀቀው (አደጋወቅት) ነው።
• ጎጃምን የደቀቀው (አሸኦት) ነው።
• ኦሮሞን ያደቀቀው (ወአባቱ) ነው።
• ኢትዮጵያን ያደቀቀው (ሻኦትእጣ) ነው።
• በተለይ ጎንደር በጊዜ ካልነቃ ከአክሱም እንዳጠፉት ከጎንደርም ድራሹን ነው የሚያጠፉት። ጎንደር በ (አደጋወቅት) ነው።
• የነገ ሰው ይበለን። የእግዚአብሔር ሰላምታው በቶሎ እንደሞላ ጉድ እንሰማለን።
"…መልካም…
"…አሁን አሁን ደግሞ 18 ሺ ሰው አንብቦት 16 ሰው 😡 ብሎ በተበሳጨበት ርእሰ አንቀጼ ላይ የእናንተን ሓሳብ ወደ መስማት እንገባለን። ተራው የእናንተ ነው።
"…የእኔ ፔጅ እንደ ገነት ያለ ፔጅ ነው። አንደዜ ከገቡበት የማይወጡበት፣ ተቀስፈው ከወጡ በኋላ ግን ተመልሰው የማይገቡበት ፔጅ ነው። እናም ንዴት ብስጭትዎን ዋጥ አድርገው፣ ራስዎን ገዝተው በጨዋ ደንብ ሓሳብዎን ይሰጡ ዘንድ እመክራለሁ። በሬ ለተቃውሞ ድምጾችም ዝግ አይደሉም። በአግባቡ አስተናግዳለሁ። ተንቀዥቅዠህ፣ በምርቃና፣ በትእቢት ጓ እላለሁ ብለህ ከቀሰፍኩህ እና ወገብ ዛላህን ቆምጬ ካስወገድኩህ በኋላ ግን ብተዘል ብትፈርጥ ተመልሰህ አትገባትም። ነገርኩህ።
• መንጋውን ንዳው።
• መሃይም ነው የሚከተልህ።
• ጎንደር ጠል ነህ፣ ጎጃም ጠል ነህ፣ ሸዋ ወሎ ጠል ነህ ብሎ የሚለፋደድ።
• ምንህም አይጥመኝ።
• ትደብረኛለህ፣ ስጠላህ።
• ሁለተኛ አላነብህም። ብሎክ አድርጌሃለሁ።
• ኧረ ይሄን ቀባጣሪ አትስሙት ፔጁን ለቃችሁ ውጡ። በውስጥ መስመር ብትነግራቸው አይሻልም? ወዘተ የሚል እና መረጃ በሌለው ነገር አንተ እንደዚህና እንደዚያ ነህ የሚለኝን ቀላማጅ ወዲያው ነው ከቤቴ ቀንጥሼ የምሸኘው። አጀንዳ ለማስቀየስ የሚመጣና እኔ ተሳደብልኝ ብዬ ሳልሾመው እኔን ወክሎ፣ ለእኔ አግዞ የሰደበኝን የሚሳደብ እሱንም አብሬ ነው የምሸኘው።
"…ሰዎች ራሳቸውን መቆጣጠር፣ ስሜታቸውን መግዛት እንዲችሉ አድርጌም ብዙዎችን እየገራሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው። ወደ ማታ አካባቢ ከወፎቼ የመጡ የዛሬ መረጃዎች አሉ። አንድ የጁላ ሠራዊት በዐማራ ክልል የሚፈጽመውን ነውር የሚያሳይ ቪድዮ ይኖረኛል። ለመለጠፍ የተዘጋጀ ስለሆነ ከርእሰ አንቀጹ አስተያየት በኋላ ይለጠፍላችኋል።
• በሉ 1…2…3…✍✍✍ ጀምሩ።
👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ ከትግራይ ትገሬ ጋር ነው። አይገርምላችሁም። ይሄን ሴራ ነው ደፍሮ ማፍረስ። ርቃናቸውን ማስቀረት እነዚህ ነው። ሀገር ቤት ያለው ስኳድ ሁሉ ነገር ሲነጥፍበት እንደ ደሞዝ አይነቱን አስሮ ሊያጀግነው ይላላጣል። የትም ግቡ የትም ኡጋንዳም፣ ኡጁንቡራም ግባ እኔ ዘመዴ አልፋታህም። አልፋታህም አልፋታህም ነው።
"…ይሄ ስኳድ ነው አሁን እኔና መረጃ ቲቪ ላይ የዘመተው። እኔ ዘመዴ ዐማራን ያነቃሁ። ዋይ ዋይ ብዬ ለመብቱ እንዲነሣ ታደረግሁ፣ አልቅሼ፣ ተቆጥቼ፣ ተለማምጬ፣ አጀግኜ፣ ተሳድቤ፣ አንቋሽሽ፣ አበሳጭቼ፣ እልህ ውስጥ ከትቼ ያነሳሳሁ ሰው ነኝ። በዚህ ዘመን ስኳድ በጎንደር ዩኒቨርስቲ 4ሚልዮን ብር በጀት ጎንደር ላይ ከጠራት የሐምሌዋ ሰልፍ በቀር ምንም ባላለበት ሰዓት ብቻዬን ዐማራ ተነሥ፣ ታጠቅ፣ ዝመት በማለት የወተወትኩ ነኝ። በዘመኔ አንዴ ከርቸሌ ሚካኤሎች ከቲዮሎጂ ስመረቅ የአንገት ወርቅ፣ ወርቅ ስለማልወድ እሱንም ለባለቤቴ ነው የሰጠሁት። እስር ቤት ውስጥ በእሰረኞችና በእስር ቤቱ አስተዳደር ከመሸለም በቀር ተሽልሜ የማላውቀው፣ መሸለምም የማልፈልገው እኔ ዘመዴን መሸለሙ፣ ማክበሩ ቢቀር ከኦሮሞ ፅንፈኛ፣ ከትግሬ ፅንፈኛ በላይ ዘመቻ የከፈተብኝ ይሄ በጎንደር ዐማራ ካባ የተሸፈነ የትግሬ ዲቃላ ጎንደር አሰዳቢ መርገምት የሆነ ስብስብ ነው። በቲክቶክ፣ በዩቲዩብ ዘመቻ የከፈተብኝ ይሄ ነውረኛ ፀረ ዐማራ የዐማራ ነቀርሳ የሆነ ቡድን ነው። ቅማንት ሆኖ ከትግሬ የተዳቀለ ፀረ ዐማራ፣ ዐማራም ሆኖ ከትግሬ የታደቀለ ጎንደሬ ነኝ ባይ ፀረ ዐማራ፣ ትግሬ ባል ያገባች፣ ከትግሬ የደቀለች፣ ከትግሬ ሚስት የደቀለ ፀረ ዐማራ ነው የዘመተብኝ። እኔ ዘመዴ ሆኜ ነው እንጂ እንደ አነሳሳቸው እንዴት ሊውጡኝ እንደነበር እኔ ነኝ የማውቅ።
"…ሀገር ያፈረሰ፣ ዐማራን እግር ከወርች ያሰረ፣ ሸዋ ገብቶ በእስክንድር በኩል መሃይሙን መከታውን አስገብሮ በጎንደሬ ተወላጅ የፋኖ አለቆች በሸዋ ሕዝብ ላይ መዓት እያወረደ ያለ። አሰግድ መኮንን አዋክቦ ከመግደል መልስ ለገዳዮች አሳልፎ የሰጠ። ጎንደሬውን ዐማራ ውባንተን ቀርጥፎ የበላ፣ የገደለ፣ ያስገደለ ይሄ ፀረ ጎንደሬ የትግሬ ዲቃላና በማንነት ቀውስ የሚሰቃይ ዐማራ ጠል ቡድን ነው። በሰኔ 15 ምክንያት ለመግደል ቀን የሚጠብቅለትን ኮሎኔል ፋንታሁንን ዐሞሌ ጨው እያላሰ አስብቶ ሊያርደው ያዘጋጀው ይሄው ዐማራ ጠል ስኳድ የተባለ በማንነት ቀውስ የሚሰቃይ ቡድን ነው። ምሬ ወዳጆ ላይ የዘመተ፣ ኢንጂነር ደሳለኝን አቅም ቢያገኝ ሊውጥ የደረሰ ይሄው ስኳድ ነው። ናሁሰናይን ያስበላ፣ ዘመነ ካሤ ዕለቱን ካልተወገደ ብሎ እንደ ብራቅ የሚጮህ ከዴንቨር እስከ ጎንደር መረቡን የዘረጋ አውሬ ነው። እሱ ከተመታ ጎንደር አንድ ይሆናል። ዐማራም ያሸንፋል።
"…ስኳድ ከዘመዴ ጋር አብሮ መምታት የፈለገው፣ ማፍረስ የፈለገው ዐማራን ያነቃ፣ የዐማራን ስቃይ በዓለም ሁሉ የገለጠ፣ እነ ኢሳት ሲከዱት፣ እነ መሳይ መኮንን፣ እነ ፋሲል የኔዓለም፣ እነ ጴጥሮስ፣ እነ ሲሳይ አጌና ሰሸጡት፣ ሁሉ ለኦሮሙማ ሲገብር፣ የዐማራ ሞቱ፣ የዐማራ ስቃዩ ተቀብሮ፣ ተከትቶ በነበረ ጊዜ ብቻውን የዐማራ ድምጽ ሆኖ ሚሊዮኖችን ያነቃው የመረጃ ቲቪን ወደ ማፍረስ ነው የሄዱት። እነዚህ የትግሬ ድቅል ፀረ ዐማሮች የተገነባ ተቋም የማፍረስ፣ የመዋጥ፣ የማጥፋት ልምዳቸውን ተጠቅመው መረጃ ቲቪን ለመደምሰስ ነበር የተነሡት። ኤልያስ ክፍሌን ኤርትራዊ፣ እኔ ዘመዴን ጋላ፣ የመረጃ ባለቤት የነበሩትን ጴንጤ አድርገው ከስሰው ወረዱብን። በጎንደር ፋኖዎች ስም ማኅተም ተጠቅመው በሩዋንዳው የዘር ቀስቃሽ ሚዲያ አቻ አድርገው ከሰሱን፣ ወቀሱን። ቆይተው ፋኖዎቹ እነዚህ ነውረኞች ያደረጉትን ፀያፍ ተግባር በሃለል ሲቃወሙ በፋኖ ስም የጻፉትን፣ ጽፈውም የበተኑትን ነውረኛ፣ ወንጀለኛ መግለጫ አነሡ። የነውሩ መሪም የጠንቋዩ ልጅ መናፍቁ ፀረ ዐማራ ፋኖ በይፋ ይቅርታ ጠየቀ። ይሄ ነገር ቀላል ወንጀል ስላልሆነ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ይዳኘዋል።
"…የመረጃ ቲቪን ከውስጥ ለማፍረስ፣ ስሙንም ለማጠልሸት የተጀመረውን አደገኛ እንቅስቃሴ እኔ ዘመዴ የበላሁበትን ወጪት ሰባሪ ስላልሆንኩ በግሌ ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራን ታግዬ አስወጥቻለሁ። ሀብታሙ አያሌው አፍራሳ የሚመራውን ኢትዮ 360 ቡድን ተጋፍጬ፣ አበበ በለው የተባለ እስክስ የሆነ ሰው ከአቅሙ መረጃን አፍርሶ ምኒልክ ቲቪን ለመገንባት የሄደበትን መንገድ ተቃውሜ አፈር ከደቼ አብልቼ መልእክት የማስተላልፍበትን መረጃ ቲቪ ፕላትፎርም ታድጌያለሁ። አፍራሾቹን አፍርሼ ባዶ እጃቸውን አስቀርቻቸዋለሁ። በመማር አለባቸው በኩል ሊዘርፉ የተዘጋጁትንም የመማርን ዘራፊነት በመግለጥ አፈር ከደቼ አብልቼ ሳይለንት ሙድ ላይ አስቀርቼአቸዋለሁ። ከትግሬ ደቅለው በጎንደር ስም ጎጃምን የሚሰድቡትን እነ ሚኪ ራያን ብቻውን እንዲያወራ፣ እነ እሸቱ ገጠሬው ጌም መጫወት እንዲጀምሩ አድርጌአቸዋለሁ። እነ ኪሩቤል ባለከበሮው ድምጻቸው እንዲጠፋ አድርጌአቸዋለሁ። አሁን ለእኔ የጦርነት መንገዱ የተስተካከለ ነው። ስንቅና ትጥቅ ሳያስፈልገኝ ድምጥማጣቸውን ብቻ በብዕሬ ማጥፋት ነው። የዐማራን ዋና ጋንግሪን ልነቅለው፣ ስለሆነም ደስታዬ ወደር የለውም።
"…አሁን መልእክቴ ይህ ነው። “…የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።” ምሳ 1፥33። አዎ ስሙኝ። ስሙኝ ማለት የምለውን ሁሉ ተቀበሉ ማለት አይደለም። እንደወረደም ዋጡት ማለት አይደለም። ግን ስሙኝ። ተረጋግታችሁ ስሙኝ። "…ትምህርቴን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸል አትበሉትም። የሚሰማኝ ሰው ምስጉን ነው ዕለት ዕለት በቤቴ መግቢያ የሚተጋ፥ የደጄንም መድረክ የሚጠብቅ። እኔን ያገኘ ሕይወትን ያገኛልና፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ያገኛልና። እኔን ያጣ ግን ራሱን ይጐዳል፤ የሚጠሉኝ ሁሉ ሞትን ይወድዳሉ።" ምሳ 8፥ 33-36 እንዲል ጠቢቡ ሰሎሞን።
"…ጀመርኩ። ነገ ከዋነኛው ስኳድ ከትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል እጀምራለሁ። ስሁል ሚካኤል ማለት ዋነኛው የዓድዋ ትግሬ ስኳድ እንዴት የጎንደርን ዐማራ ድራሹን እንዳጠፋው ታሪካዊ የሆነ አስደማሚ የሆነ ታሪክ ይዤልህ እመጣለሁ። ከስሁል ጀምሬ እንዴት ጌታ አስራደ እና ኢያሱ ላይ ጉብ እንደምል አሳይሃለሁ። ጎበዝ ድረስ እስከዚያው በየአለህበት እየተወያየህ ጠብቀኝ። በነገራችን ላይ ሰሞኑን እኔ ከስኳድ ጋር ውጊያው ከጀመርኩ በኋላ ደቡብ ጎንደሮች ጌታአስራደ እና እያሱ ከደቡብ ጎንደር ቀጠና ገፍተው ሲያባርሩአቸው በተወለዱበት መንደር ሄደው አጎና ክፍለ ጦር ብለው ለመመስረት ቢሞክሩም በዚያም ስላልተሳካላቸው አሁን የውባንተን ቃል በልቶ አርበኛ ባዬን በቁሙ ገልብጦ ለመንገሥ በሞከረው እና በፈቃዱ ለእስክንድር ነጋ በተገረደው በአርበኛ ሰለሞን አጠና አማካኝነት ወደ ጎንደር ፋኖ ሊመጡ እንደሆነ መረጃ ደርሶኛል። ልብ በሉ ይህን የሚያደርጉት ደግሞ ከእነ ሀብቴ ወልዴ ጋር በመሆን የጎንደር ዩኒቨርስቲን ፋኖ ጠላፊ የፋፍዴንን ሕይወት ለመዝራት ነው። ኤርትራም ይሄን ቡድን ነው ተተኳሽ በአንዳርጋቸው ፅጌ በኩል የምትሰጠው ተብያለሁ። እናም የጎንደር ገበሬ፣ ሕዝብ፣ ሊቃውንት በዓድዋ ትግሬው ዶር አስራት አፀደ ወይንና በመናፍቁ ምስጋናው አንዷለም ሴራ ሳያልቅ በቶሎ እንደርስለታለን ማለት ነው። 👇④ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …መሪነት ስፍራ የምትመጣው። እውነቱ ይሄው ነው። ይሄን ጎንደሬ ጠል ወርቅ ቅብ ፌክ ጎንደሬ መሳይ ፀረ ዐማራ ቡድን መዋጋት፣ መታገል ያስፈልጋል። ይሄን ጨክኖ የጎንደር ዐማራ እስካልፈጸመ ድረስ ከባድ ዋጋ ይከፍላል። ይሄንንም መዝግቡልኝ።
"…የእኔ ትግል እንደዘመኑ ጎመኔ አክቲቪስት ያለ ትግል አይደለም። ከእስክስ አበበ በለው፣ ከአፍራሳ የልጅ ልጅ ጋርም አታነጻጽረው። ማይም ነኝ ስልህ ድድብ ያለ ማይም አልምሰልህ። ስስ ማይም ነኝ። ሦስት መጻሕፍት ጽፌ ለሀገሬ ያበረከትኩ መሆኔንም አትርሳ። ከአውርቶ አደር ቲክቶከርና ከፌስቡክ ጋርም አታነፃፅረኝ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤቶች፣ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን እንደ ጸሎት የሚጠቀሙበት ዘመን አይሽሬ መዝሙራትን ግጥም ጽፌ፣ ዜማ አዘጋጅቼ ያበረከትኩ ሰው ነኝ። እና ይሄንንም አትዘንጋ፣ ኢትዮጵያን በብዙ፣ አፍሪካን በከፊል፣ የዓረቡን፣ የሩቅ ምሥራቅን በከፊል፣ ከካናዳና ከአውስትራሊያ በቀር አውሮጳና አሜሪካን በብዙ የጎበኘሁ፣ ዞሬ ወንጌል ማስተማሬንም አትዘንጋ። እስራኤል ድረስ ዘልቄ የጎበኘሁ፣ ፍልስጤምን የጎበኘሁ ሺዎችንም ያስጎበኘሁ መሆኔንም አትርሳ። የትላልቅድርጅቶች ባለቤት፣ የማኅበራት መሪ የነበርኩ ሰው መሆኔንም አትርሳ። ራሴን ስላላሻሻጥኩ ከዝተት አክ እንቲቪስቶችም መደብ አትመድበኝ። እኔ ዘመዴ ደደብ ነኝ ስልህ ያለኝን ጥቂት ሱሬ ያስተማረኝን እንግልጣር ደብቄ መሆኑም ይግባህ። እኔ ዘመዴ ሞኝ ነኝ ስልህ ማሞ ቂሎን ዓይነት ሞኝ እንዳልሆንኩም ማወቅ አለብህ። እብድ ነኝ፣ መራታ ነኝ ስልህ ከዮኒ ማኛ፣ ከጂጂ ኪያና ከቹቹ ጉራጌው ጋር ደምረህም ልትወቅጠኝ አትሞክር። እኔ ዘመዴ ፈጣሪዬን ካልፈራሁ እንደ ዶክተር ምስጋናው፣ እንደ ዶክተር ደረጄ፣ እንደ አያሌው መንበር ያሉ ትንንሽ ጭንቅላት ያለቸው ሰገጤ ፀረ ጎንደር፣ ፀረ ዐማራ የሆኑ እብቆችን ቢያንስ ቢያንስ በትንሹ አንድ ሦስት ቢያንስ ነው ያልኳችሁ ጠፍጥፌ መሥራት አያቅተኝም። እርግጡን ነው የምነግራችሁ። አክቲቪስት ነው ብለህ ከቲክታክ ወፈፌዎችም ጋር እንዳትደብለኝ። የሀገሬን ፖለቲካ፣ ታሪክ ጠንቅቄ ዐውቃለሁ ባልልም አሁን በአየር ላይ ከሚታዩት ሰው መሳይ ሮቦቶች ግን መቶ እጥፍ ሳልሻል አልቀርም። እና ከእኔ ጋር ስናወራ ቢያንስ ቢያንስ በዕውቀት ቢሆን ይመረጣል። ውሻ ነኝ ስላልኩ የምር ውሻ መስዬህ ብትተናኮሰኝ ቦጫጭቄ ነው እንደ አበበ በለው ብቻህን የማስለፈልፍህ፣ እንደ ሀብታሙ አያሌው ውቃቢህን የምገፈው። ከለከፍኩህ ደግሞ ዋጋ አይኖርህም። ተጠንቀቅ።
"…በዕውቀት እናውራ። ዛሬ የሚጀምረው የእኔ ትግል የጎንደር ዐማራን ከገባበት አረንቋ፣ ከተያዘበት የባርነት ቀንበር ነፃ ለማውጣት የሚፈልግ ሆነም አልሆነ እኔ ግን በግድ አፉን ፈልቅቄ እየጋትኩ ፍንጭ መስጠት ነው። መጠቀም አለመጠቀም የራሱ ጉዳይ ነው። ዛሬ ሲያነበኝ ተረጋግቶ ነው። እንደ ድሮው መንጫጫት ካቆመ ቆይቷል። ቶማስ ጃጀው ሲወቀስ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ የቴዲ ልጅ ጎንደሬ እንዴት ይደፈራል ማለት ካቆመ ቆይቷል። ይሄ ራሱ አንድ ለውጥ ነው። ያውም ከባድ ለውጥ። እኔ ጎንደሬን በቴርሞ ሜትር ለክቼ፣ ለክቼ ካወቅኩት ቆየሁ። እንዲህ ትከሻ መለካካት በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነው የጀመርኩት። የዛሬ ሦስት ዓመት ኮሎኔሉ በሁሉም ዐማራ ዘንድ ክብር፣ በጎንደሬ ዘንድ ደግሞ የጣኦት ያህል ይመለክ በነበረ ጊዜ ነው ተንኩሼው የዐማራንም፣ የጎንደሬንም ሙቀት የለካሁት። ያነዜ 99.9 % ቱ ነበር የጮኸብኝ፣ 100% ላለማለት ነው እንጂ ያው በሉት። ይሄ ለመናገር እንጂ ለማስተዋል፣ ለማንበብ፣ አንብቦም ለመረዳት የማይፈልግ የዘመኑ ሾርት ሚሞሪያም የእኔ ዘመኑ ገብስ ትውልድ ባረቀበኝ፣ ጮኸብኝ፣ አጓራብኝ፣ ጀግናችንን፣ የዐማራን መድኅን ለምን ነካህብን፣ አንተ ጋላ፣ አንተ ኦሮሞ፣ አንተ ቆቱ፣ አንተ ወያኔ፣ አንተ የበረከት ስምኦን ተላላኪ ምን ያልተባልኩት አለ? ሕዝቡ ሳይረዳኝ ቀርቶ እንዲህ እየጮኸብኝ እኔን ተረድቶኝ የነበረው ግን ራሱ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ነበር። ደሜ ሽማግሌ ነበር የላከብኝ። ሽማግሌ ብቻ አይደለም "ለመምህር ዘመድኩን በቀለ… ባሉበት… ለወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ነፃ መውጣት ላደረጉት ተጋድሎ ይህ የምስክር ወረቀት ተሰጥቶዎታል የሚል የምስክር ወረቀት ሁላ ነበር የላከልኝ። ካላመናችሁ ጠይቁት። እኔ ታማኝ በየነ አይደለሁም በምላስ ተሸውጄ የአቢይ እግር ስር የምደፋው። እኔ ሲሳይ አጌና አይደለሁም በምላስ ተሸውጄ የአቢይ ባርያ የምሆነው። እኔ ዘመዴ ነኝና አንተ እንኳን ገባህ ብዬ ለሕዝቡ ግን ለአእምሮው የቤት ሥራ ሰጥቼው ነገሩን ፖዝ አድርጌው ቆየሁ።
"…ለሁለተኛ ጊዜ አባ ሠረቀ ብርሃን ተብዬ የትግሬ ተኩላ፣ ፀረ ኢትዮጵያ አውሬ የሆነ ግለሰብ ወደ ኢትዮጵያ በገባ ጊዜ ከአባ ሠረቀ ጋር አባ ዳዊት የሚባለው ድቅል ትግሬ ወልቃይቴ ነኝ ባይ የኮ/ል የደመቀ ዘውዱ የሰላምና የልማት አምባሳደር ተብዬ በቦሌ አውሮጵላን ጣቢያ ተገኝቶ አብሮ ፎቶ ተነሥቶ መታየቱን ምክንያት በማድረግ ያን ፖዝ ያደረጉሁትን የኮሎኔል ደመቀን ቅጥቀጣ በአዲስ መልክ ክሩን ማጫወት ስጀምር ያ ከዓመት በፊት ለኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጥብቅና ቆሞ እንደ ጎድ ሲዘልፈኝ፣ ሲሰድበኝ የነበረው ጎንደሬም፣ ዐማራም ቀነሰ። 5% ከመቶ አይሆንም የሰደበኝ። እሱንም እኔን ወክሎ ለተሰደብኩበት ስድብ ለሰዳቢዎቼ ምላሽ ይሰጥ የነበረው ራሱ ከዓመት በፊት ይሞልጨኝ የነበረው ዐማራና የጎንደር ዐማራ ነበር። አያችሁ ወዲያው ለውጥ ባላመጣም በድፍረት የሰው አእምሮ ውስጥ ዘር ስለዘራሁ ውሎ አድሮ ተኝቶ ሲነሣ፣ ነገሮችን ሲመረምር እኔ ትክክል እንደነበርኩ ስለገባው፣ ስለተገለጸለት ነበር የተሸነፈው። በዚህ ወቅት ከኮሎኔሉ ጎን የቆሙት 5% ቱም ቢሆኑ በሙሉ ኃይላቸው ሲሳደቡ የነበሩት 2% አይሞሉም። ሌሎቹ መርዛቸውን ያስተፋኋቸው 3% ቶቹ ኧረ ዘመዴ በውስጥ ፍቱት፣ ኧረ ዘመዴ በውስጥ ብትመክረው ይሻላል። ኧረ ዘመዴ፣ ኧረ ዘመዴ፣ ዘመዴዋ ናና ምናምን የሚሉ አዝማሪዎች ነበሩ። በመጨረሻም በቅርቡ ኮሎኔል ደመቀን በፋኖ ላይ ባለው አቋም ስረግጠው ሲሳይ አልታሰብ እና ርስታይ ተስፋይ ብቻ ነበር እኔን በመስደቡ ጸንተው የቀሩት። ሰሊጣሞቹ ማለት ነው። ስለ ደመቀ ዘውዱ ለመረዳት የጎንደር ዐማራ ድፍን 4 ዓመት ነበር የፈጀበት ማለት ነው።
"…እኔ የዐማራ ትግል ይጀመር እንጂ ከተጀመረ፣ መሬት ከረገጠ በኋላ በጊዜ ሂደት ራሱን እያጠራ ይመጣል የሚል እምነት ነው የነበረኝ። እምነቴ አሁንም ያው ነው። ጎርፉ ሲጎርፍ እስኪጠራ መጠበቅ ነው። የዐማራ ትግል ጋንግሪኖች የት እንዳሉም ዐውቅ ነበር። በጎንደር ያለውን ጋንግሪን፣ በጎጃም ያለውን ጋንግሪን፣ በወሎ ያለውን ጋንግሪን፣ በሸዋም ያለውን ጋንግሪን አሳምሬ አውቀው ነበር። ነገር ግን ይሄን አረም አንክርዳድ የተንከረደደ ሆኖ በስንዴው ዐማራ መካከል የበቀለውን ጋንግሪን ለመቁረጥ ጊዜው አልነበረም። አረም እንክርዳዱን ለመንቀልም ወቅቱ አልነበረም። ሁሉ ነገር በጊዜው ነው ውብ የሚሆነው። ጊዜ መጠበቅ ነበረብኝ። ለዚህ አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ ላንሳ። ተናጋሪው ራሱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ቃሉ እንዲህ ይላል።…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…መልካም…
"…ዛሬ ቀጠሮ አለን። ከባድ ቀጠሮ። የቀጠሮው ሰዓታችን ደርሷል። የዐማራን ሰንኮፍ ለመንቀል አንድ ብለን የምንጀምርበት ዕለት ነው። የስኳድ ኃይሉ ስለቀነሰ፣ ልሣኑም ስለተዘጋ ጫጫታ አይኖርም። የጎንደር ዐማራ ከትግሬ ዲቃሎች ጫንቃ ሊላቀቅ ቀኑ ስለቀረበ፣ የእግዚአብሔርም ፈቃድ ስለሆነ፣ ጊዜውም ስለደረሰ ይሄን ጋንግሪን ወደ መቁረጥ፣ እንክርዳዱን በጥንቃቄ ወደመልቀም እንገባለን።
"…ሰሞኑን ርእሰ አንቀጼ እንደ ተከታታይ ድራማ በጥሞና የምታነቡት ነው የሚሆነው። ደጋግማችሁ አንብቡት። እኔ ዘመዴ እንዴት አድርጌ እንደ ጎንደሬ የዶሮ ወጥ ባለሙያ ከሽኜ መሰላችሁ ያቀረብኩላችሁ። አጣጥማችሁ ብሉት። ስኳድ ከተነቀለ ለጎንደር ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ለመላው ዐማራም ኢትዮጵያም ፀሐይ ነው የሚወጣው። የጽድቅ ፀሐይ ነው የሚወጣው። ከስኳድ ቀጥለን ጎጃምም እንገባለን። ሸንጎን ድምጥማጡን ነው የማጠፋው።
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጽ መንደርደሪያ ነው። የስኳድ ታሪክ የቅርብ፣ የዘመነ ብልጽግና ለሚመስላቸው ሁሉ የስኳድ ታሪክ የቅርብ እንዳልሆነ ታሪካዊውን ዳራ ወደ ኋላ ወስጄ ሁላ ነው የማስቃኛችሁ። ጎንደርን ትግሬዎች እና የትግሬ ዲቃሎች እንዴት እግር ተወርች አስረው እንደሚጫወቱበት ፍንትው አድርጌ አሳያችኋለሁ። የዓድዋ ትግሬና፣ የቅማንት ትግሬ መናሃሪያ፣ ምሽግ የሆነው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እንዴት የፋኖን ትግል ለመጥለፍ ፋሕፍዴን የተባለ በጌታ አሥራደ እና በኢያሱ የሚመራ ሾተላይ ጽንስ አጨናጋፊ፣ ጠላፊ ቡድን እንዳቋቋመም እናያለን። ግልጽ ጦርነት ከፀረ ጎንደር ዐማሮች፣ ከትግሬ ዲቃሎች ጋር እገጥማለሁ። አጋዥ፣ ተሟጋች፣ ተከራካሪ አልፈልግም። ብቻ ግን በጸጥታ ትግሌን ለመከታተል፣ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ?
• ተናገሩ፣ ተንፍሱ፣ ዝግጁ ናችሁ? የዐማራን ሾተላይ ስዘርረው ለማየት ዝግጁ ናችሁ ወይ?
መረጃ ፪
"…እንደተለመደው የማዕረግ ዕድገት ያመጡ የወታደር አባላት ስለነበሩ ድንገት ተደዉሎ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የመዝናኛ ክበብ እንድንመጣ ተነገረን። ስዓቱ 6:00 ስዓት አካባቢ ነው። ምሳ ግብዣ ተደርጎ የማዕረግ ማልበስ ፕሮግራም ከተደረገላቸው በኋላ ተበተንን። አለቀ።
"…በፕሮግራሙ መሃል ንግግር ያደረገው ጄነራል መሰለ በቅፅል ስሙ ጎበና እንዲህ አለ። 'አሁን ላይ ከባድ የሚባል ሁኔታ ላይ ነው ያለነው። ሁሉም ሓላፊነቱን በአግባቡ እና በታማኝነት የሚወጣበት ጊዜ ነው። ይህ የማእረግ ዕድገት የመጣላችሁ ለበለጠ ግዳጅ ራሳችሁን እንድታዘጋጁ ነው። የአንድን አስር አለቃ ወታደር ታሪክ አንስተው ያስረዳሉ። ታሪኩም እንዲህ ነው አሉ። አንድ ወታደር በወታደራዊ ችሎት ተከሶ ሲቀርብ ለምስክርነት የተጠራው የተከሳሽ ወታደር የቅርብ አለቃ የሆነው አስር አለቃ ወታደር ነበር። ሆኖም አስር አለቃው ልጁን ለማዳን ሲል በውሸት መሰከረ። ከዚያም ነፃ ተባለ። በኋላ ላይ በይግባኝ ታይቶ ጉዳዩ በትክከል ቢታይም ችሎት ላይ የነበረው ዳኛ እኔ ውሳኔውን አልቀይርም። ወታደር አይዋሽም ብየ ወስኛለሁ አለ ብሎ አስረዳቸው። ጀነራል መሰለ (ጎበና) ለማለት የፈለገው አመራር ቢዋሽም፣ ቢሰርቅም በቃ ማእረግ ያለው የፈለገውን የማድረግ መብት አለው የሚል እንድምታ ነው ያለው።
"…ከአሥር አለቃው ተረት በኋላ ግን ወደ መረረው የሀገሪቱ ሁኔታ ነው ጎበና የገባው። 'በአሁን ሰዓት እኛ መደራደር ፈልገን ነበር። ነገር ግን እነርሱ ማለትም ፋኖዎች አንድ አልሆንልን አሉ። የወሎው እኔ የወሎ መሪ ነኝ ይላል። የጎጃሙ የጎጃም መሪ ነኝ ይላል። የጎንደሩ የጎንደር መሪ ነኝ ይላል። የሽዋም የሽዋ መሪ ነኝ ይላል። አንዳንድ ትክክለኛ ፋኖዎች አሉ ግን ወደ አንድ ሊመጡልን አልቻሉም። ትክክለኛ ፋኖ ቢሆኑ እኮ አንድ ዓላማ ይኖራቸው ነበር። ነገር ግን ሁሉም የተለያየ ፍላጎት ነው ያላቸው። ስለዚህ ለመደራደር አልቻልንም።
"…ይባስ ብሎ ዘመነ ካሴማ ጎጃምን ይዤ እነግሣለሁ እያለ ነው። ወንድ ከሆነ ዓባይን ተሻግሮ አይሄድም። ከዚህ ሁኖ የራሱን ሕዝብ ከሚያስጨርስ ብሎ ባለማእረጎቹን ዘበዘባቸው። በሌላ መንገድ ልዩ ኃይሉ እና አድማ ብተናው ነው የያዘልን እንጂ ወታደሩ በደንብ እየተዋጋ አይደለም። ሰሞኑን በጎንደር በነበረው ጦርነት ተራራው ላይ የነበሩ ልዩ ኃይል እና አድማ ብተናዎች ናቸው 13ኛ ክፍለ ጦር እስክትደርስ ድረስ ቀጥ አድርገው የያዙልን።
"…እንግዲህ ይሄን ተባብለን ከተለያየን በኋላ ነው 8 ስዓት ላይ ከሆስፒታል ትንሿ አዳራሽ ለተጨማሪ ዝግ ስብሰባ ጠርቶ ይዟቸው የገባው። የዝግ ስብሰባው አጀንዳም ጠዋት አካባቢ መርዓዊ ከተማ የተሠራ ኦፕሬሽን ነበርና በእሱ ተደናግጠው ምን እናድርግ ነው ነገሩ። ምን ይደረጋል?
"…ከዚያ ቀጥሎ ትንንሾቹን ካሜራ ለማንሳት እና ልምምድ ለመሥራት የሚጠቀሙባቸው አውሮፕላኖች ከባህር ዳር ወደ መርዓዊ ከተማ አካባቢ ካርታ ለማንሣት ጭምር ተልከው ሄደዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘም ሶማሊያ የነበረ ነው የተባለ ጦር ዛሬ 6 ስዓት አካባቢ ባህር ዳር ኤርፖርት ተራግፏል። የተራገፈው በክፍለ ጦር ደረጃ 64ኛ ክፍለ ጦር የሚባል ነውም ተብሏል። ከዚህም በተጨማሪ አንድ የሲቪል አውሮፕላን ከወትሮው መስመር የተለየ ከባህር ዳር ተነሥቶ ወደ ደቡባዊ ምሥራቅ አቅጣጫ በረራ አድርጓል። ምናልባት አቅጣጫው ወደ ኮምቦልቻ ሊሆን ይችላል። እነዚህን እና መሰል መልዕክቶችን ስንልክ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ፣ ፋኖዎቹ ሁሌም ንቁ ሆነው እንዲጠብቁ ለማድረግ በማሰብ እንጂ እንዲፈሩ ወይም እንዲጨነቁ ለማድረግ አይደለም።
"…እውነቱ ግን ሠራዊቱ ተሰላችቷል። የመዋጋት ሞራሉም ጠፍቷል። ውጊያው ከወንዶች ጋር ስለሆነ ከባድ ነው። የኦሮሞዎቹ በሁሉ ነገር ላይ መስገብገብ ሠራዊቱ ሌላ አማራጭ እንዲመለከት ወደ መገደድ እያመራም ነው። የማእረግ እድገት፣ ጥቅማጥቅም ደስታም፣ ሞራልም የሚሰጠው አይደለም። እውነቱ ይሄው ነው። ጦርነቱ እየቆየ ሲሄድ ውድቀቱ ለሥርዓቱ ነው። ሰላም ሁን።
"…ተናፋቂዋ መጣይ ደግሞ…!
"…ከባህርዳርና ከአዲስ አበባ ሁለት መልእክት ይዛ ርግቢቱ መጣይ። ለፋኖዎች የሚደርስ ሁለት መልእክት ይዛ ነው የመጣይ። አሳጥረህ አቅርብ ነው የምትለው። ይፍጠን ብላለች ላፍጥነው።
• ቆይማ ልቀምመውና ልመለስ።
መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…!
"…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል።
የዛሬውንም ዝግጅታችንን፦ በ
👉YouTube
https://www.youtube.com/live/JGIzrcNK0Z8?si=S7eQsc016aLyUUan
👉በረንብል /Rumble
https://rumble.com/v5fk7l8--ethiobeteseb.html
👉 https://www.facebook.com/share/n7ptxcLBx4eMQs75/?mibextid=qi2Omg
👉 ቴሌግራም / Telegram
/channel/ethiobeteseb
"…ሻሎም ! ሰላም !
መልካም…
"…12ሺ ሰው አንብቦት 12 ሰው ብው 😡ብሎ የተናደደበት የእኔ የዘመዴ የሐረርጌው ቆቶ መራታው የምሥራቅ ሰው የግል አቋም የተንጸባረቀበት የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ይህን በሚመስል መልኩ ተጠናቅቋል። ቀጥሎ ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። የእናንተን አቋም በድጋፍም ሆነ በተቃውሞ መልኩ በጨዋ ደንብ የሚንጸባረቅበት ጊዜ ነው። እስከ ሳምንታዊው የዕለተ ሐሙስ ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ መርሀ ግብራችን ድረስ ሓሳባችሁን እያነበብኩ በጎን ለመርሀ ግብሬ እየተዘጋጀሁ እቆያለሁ።
•ልብበል፣ አስተውልም።
"…በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የኮመንት መስጫ ሰንዱቁ ክፍት ሆኖ ሁሉም የራሱን ሓሳብ በጨዋ ደንብ ተንፍሶ ከጨጓራ በሽታ የሚታደገው የእኔ የዘመዴ ፔጅ ብቻ ነው። ስኳድም፣ ኦነግም፣ ሂዊም፣ ብአዴንም፣ ብልጽግናም የሁላቸውም ሰንዱቅ ዝግ ነው። እኔ ግን በጨዋ ደንብ ሓሳብህን እንድትሰጥ ዕድል እሰጥሃለሁ።
"…ከተጻፈው ርእስ ውጪ፣ አዲስ አጀንዳ አምጥቼ እለጥፋለሁ ብትል። እኔ ያልጻፍኩትን ሓሳብ አምጥተህ ጎንደርን፣ ጎጃምን፣ ወሎን፣ ሸዋን፣ ኦሮሞና፣ ትግሬን ወዘተረፈ ሰደበክ፣ ለመንካት ነው ብላብላ ምንትስዮ ቅብጥርስዮ ብትል እቀስፍሃለሁ።
"…በርእሰ አንቀጹ የምትናደዱ፣ የምትበሳጩ ሰዎች ስሜታችሁን ተቆጣጠሩ፣ መጀሪያ አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ አየር አስወጡ፣ አስገቡ፣ በረጅሙ ተንፍሱ፣ ከቻላችሁ ቀጥቃዛ ውኃ ተጎንጩ፣ ተረጋጉ፣ ከቻላችሁ ደግማችሁ አንብቡኝ፣ ከዚያ አስተያየት ወደመስጠት ግቡ። እኔ በጨዋ ደንብ ለመሟገትም ዝግጁ ነኝ። ከዚህ ባለፈ ክፍት አፌን እከፍታለሁ፣ እጨማለቃለሁ ብትል የ300 ሺ ቤተሰቦቼን ዓይን ከባለጌ፣ ከስድአደግ፣ አሳዳጊ ከበደለው ከጋለሞታ ልጆች ስድብ የመጠበቅ ሓላፊነት ስላለብኝ ቀስፌህ ለሌላ በሽታ ነው የምዳርግህ። እንደ ፈረስ ለጉሜ እየገራሁ ጨዋ ነው የማደርግህ።
•1…2…3 ✍✍✍ ጀምሩ።
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ብለህ ቲፎዞ ፍለጋ ስትባክን ውለህ ታድራለህ። ይመሻል፣ ይነጋል።
"…በሁለተኛው ቀን ትረጋጋለህ። ትሰክናለህ። ጫጫታ ትቀንሳለህ። ዕረፍት ትወስዳለህ። በትናንቱ ጩኸት ወቅት በንዴት የቃምከው ጫት፣ የጠጣኸው፣ አረቄ፣ ግብጦ፣ ጠላ፣ ቢራ፣ ቮድካና ውስኪ ናላህን በጥብጦህ፣ በዚያ ላይ ያጨስከው ሺሻ፣ ሲጋራና ሀሺሽ ጋንጃም ጭምር አጡዞህ ደክሞህ ስለምትተኛ ከእንቅልፍህ ስትነሣ፣ ቀዝቃዛ ወተት ወይም ውኃ ጠጥተህ ተረጋግተህ ማነው ትክክል? ዘመዴ ግን ምን ዓይቶ ነው? እሱ ተናግሮ የቀረ፣ እሱ ለክፎት ያለወደቀ፣ ያልረከሰ ማነው? ብለህ ራስህን በጨዋ ደንብ መጠየቅ ትጀምራለህ። ይመሻል፣ ይነጋል…
"…በሦስተኛውም ቀን ሳልሾምህ የእኔ ሐዋርያ፣ የእኔ ደቀመዝሙር ሆነህ ራስህን በራስህ ሾመህ ትከሰታለህ። ከትናንት ወዲያ ባለቤትህን ሳይቀር፣ ጓደኞችህን ሁሉ ጥንብ እርኩሳቸውን አውጥተህ ዘመድኩን ትክክል አይደለም፣ ድብቅ ተልእኮ አለው፣ በስመ አብ ብሎ ጀምሮ በስድብ የሚጨርስ፣ ሌባ ነው፣ እብድ ነው፣ ቀውስ ነው፣ የዐማራ ትግል ጠላፊ ነው፣ ሊያጋድለን ነው፣ የወያኔ ተላላኪ፣ ኦነግም፣ ብልጽግናም ነው፣ ወርቁ አይተነው ዶላር ከፍሎት ነው፣(በነገራችን ላይ ወርቁ አይተነውን የምትቀርቡት ካላችሁ ዶላር የሚከፍል ከሆነ ንገሩልኝ። ከምር ለእኔም ስልክ መቀየሪያ፣ ለልጆቼም ስልክ መግዢያ የሚሆን ዶላር ይለቅብኝ ዘንድ ንገሩልኝ። እኔ ስለምፈራው ነው። አደራ ንገሩልኝ) ፀረ ኢስላም ነው፣ ፀረ ጴንጤ ነው፣ አባቶችን ይሳደባል፣ ዘመነ ካሤን፣ ምሬ ወዳጆን፣ መከታው ማሞን፣ እስክንድር ነጋን ሰድቧል። ኤርሚያስ ዋቅጅራን፣ ሀብታሙ አያሎ አፍራሳን፣ ብሩክ ንጉሤ በቀለ ሂርጶን አዋርዷል። እስክስ አበበ በለውን አፈር ከደቼ አብልቷል። እነ ዶክተር ወንደሰንን፣ እነ መስከረምን፣ እነ ዶር ሰናይትን፣ እነ ጌታቸው በየነን፣ እነ ቴዎድሮስ ትርፌን ተችቷል ብሎ ሀገር ይያዝልኝ ብለህ እንዳልቀወጥክብኝ በሦስተኛው ቀን ዘመዴ ትክክል ነበር። ወይኔ ተሸውጃለው ብለህ ትጸጸታለህ።
"…እናም ወንድም ዓለም የእኔ የቴሌግራም የጽሑፍ መልእክት፣ የመረጃ ቴሌቭዥን የነጭ ነጯን ዝግጅቴ እና የሐሙስ ሐሙሱ የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ንግግሬ ላይጥመህ፣ ሊያናደህ፣ ጋጠወጥ፣ የወመኔ፣ የዱርዬ፣ የአደገኛ ቦዘኔ ተራ ድንፋታ ሊመስለህ ይችላል። እብድ እብድ ስጫወት እብድ፣ ሱሬን ላስተርጉም ስል ማይም ልመስልህ እችል ይሆናል። ሰካራም የምመስለውም፣ ቅሜ በምርቃና የምለፈልፍ ሊመስልህ ይችላል። ነገር ግን ሁሉንም ተውና እኔን ከመሃል አውጣና በምጽፈው ጽሑፍ፣ በምናገራቸው ቃላት፣ በማስተላልፋቸው መልእክቶች ላይ ብቻ ተወያይ። ምስክር በሦስት ይፀናል ነውና የሚባለው ተረጋግተህ፣ አስበህ፣ ደጋግመህ አንብበህ እኔን ለመረዳት ሞክር። ያኔ ውጤቱ ትክክል ሆኖ ታገኘዋለህ። ይኸው ነው።
"…ፍልሚያውን ወገቤን ታጥቄ የምጀምረው በነገ ዕለር ነው። የነገ ሰው ይበለን። እያዋዛሁ፣ እያወያየሁ፣ እያጨቃጨቅኩ ነው ውጊያውን የምጀምረው። በጎንደር ስላለው ስለ ትግል ንግድም እናወራለን። እንከራከራለንም። የኤርትራን ጣልቃ ገብነት እና የዐማራን ፋኖ በጎንደር ሦስት ቦታ መከፋፈልም በሚገባ እናወጋለን። እነ አንዳርጋቸው ጽጌን እማኝነት ጠርቼም ሻአቢያ ማንን እንደሚረዳ፣ ከረዳ ለምን ሁሉንም እንደማይረዳም በደንደንብ እናወጋለን። የወልቃይት ትግሬ ሆነው በዐማራ ስም ወደ ኡጋንዳ የተሰደዱት ስኳዶች መጀመሪያ አስመራ ሄደው ከአስመራ በቀጥታ ኡጋንዳ ገብተው ሀገር ቤት ሳሉ የተጣሉ፣ በነፍስ የሚፈላለጉ ከሚመስሉአቸውና ድራማ ከሚሠሩብን ከትግሬ፣ ከኤርትራም ትግሬ ጋር ቦሌ በሚመስል ሰፈር ዘና ፈተው ብለው እንዴት ኖሩ የሚለውንም እናያለን። ከሆነልን ጎንደርን ከፊት አድርገን ኢትዮጵያን ሁለተኛ ሆነን እንገዛለን፣ ካልሆነልን ደግሞ ከትግሬ ያነሰ ታሪክ የለንም እና ወልቃይትን ይዘን ጎንደርን ከኢትዮጵያ ገንጥለን ክልል ወይም ሀገር አድርገን እንኖራለን የሚሉ ቅዠታም ፀረ ጎንደር ዐማሮችን ወደ መፋለም እንገባለን።
"…ይሄን ፍልሚያ በድል ካሸነፍን በቅርብ ቀን የዐማራ ትንሣኤ እውን ይሆናል። አዎ የቆረጣችሁ ለዚህ አርማጌዶን ፍልሚያ ተዘጋጁ። የማከብራቸው፣ እስከአሁን ድረስ ጋሼ እያልኩ ከነገ ዛሬ ይመለሳሉ ያልኳቸውን በሌላ ማንነት የጎንደር ዐማራን ፋኖ የሚመሩ አካላትንም እገጥማቸዋለሁ። የዓለም ብርሃን ሃይማኖት ዐማራን ዱቄት ለማድረግ የተነሡትን ሁሉ እፋለማቸዋለሁ። በረጅም ትእግስት ጊዜ የሰጠኋቸውን ሁሉ አንዳቸውም አይቀሩኝም። በጎንደር ቤተ ክህነት፣ በጎጃም ቤተ ክህነት፣ በማኅበረ ቅዱሳን እና በቤተ መንግሥት የመሸገውን የ(አደጋወቀት እና የአሸኦት) ቫይረስ ተሸካሚ መርዞ ገዳይ ሁላ አንዳቸውም አይቀሩኝም። ብፁዕ አቡነ ሉቃስ በአሜሪካ ቤት እንዳይገዛላቸው አድርጎ እስክንድር ነጋ ጋር ወስዶ ያሳሳታቸውን ጭምብላም ያፈረሰ የቄስ መንጋ የማኅበረ ቅዱሳን ቄስ መሳይ ሸውከኛ፣ መርዘኛ ሁላ አልፋታውም። በሙሉ ጎንደር፣ በሙሉ ጎጃም፣ ከወሎ በቀር በአዲስ አበባና በሸዋ በኡጋንዳና በአሜሪካም ጭምር የመሸገውን (አደጋወቀት እና የአሸኦት) ቫይረስ ተሸካሚ ሁላ አንዳቸውም አይቀሩኝም። ለቅዱስ ዳዊት የማሸነፍ ኃይልን የሰጠ፣ ለሶምሶን በአህያ መንጋጋ ሺ ውን ያጋድም ዘንድ ብርታትን የሰጠ የድንግል ማርያም ልጅ፣ ወልደ አብ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ለምስኪኑ ዐማራ ሲል እነዚህን ጥቂት የተደራጁ፣ ያገነገኑ፣ ሾተላይ ነቀርሳዎች እነቅል ዘንድ እንዲረዳኝ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ "ዘመዴ አክሊለ ገብርኤልን" እርዳው፣ አግዘው ብላችሁ አንዲት አቡነ ዘበሰማያት እና አንዲት ጸሎተ ማርያም አድርሱልኝ። ተሳዳቢዎችም ለፍልፉ፣ በቲክቶክ፣ በፌስቡክ በብዕር ስም እሪሪ በሉ። ጩሁ፣ እስኪወጣላችሁ ጩሁ። ፈቅጃለሁ።
"…በብአዴን ከቨር በሚንቀሳቀሰው (አደጋወቅት) ቫይረስ ምክንያት ንፁሑ የጎንደር ገበሬ፣ የጎንደርም ፋኖ፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ደም በከንቱ መፍሰሱ እንዲቆም ከፈልግክ ጎንደርም፣ ጎጃምም፣ ወሎና ሸዋ ስማኝ። ጆሮህን ከፍተህ ስማኝ። ብትሰማ ስማ፣ ባትሰማ እኔ ግን እላለሁ፣ እናገራለሁም። "መሬት ስሚ፣ ሰማይ አድምጪ፣ ቤተ ክርስቲያን መስክሪ" ብዬ ታሪካዊ ሓላፊነቴን ተወጥቼ አልፋለሁ። ዛሬ ሰሚ ባጣ ይሄ ጦማሬ ለታሪክ ይቀመጥልኝ። እደግመዋለሁ ከባዱን ፍልሚያ በነገው ዕለት በግልፅ እጀምራለሁ። እስከዚያው እናንተ በየቤታችሁ ተወያዩ፣ ተማከሩ፣ ተመካከሩ፣ ተፋጩ፣ ቫይረሱን ግን በቆራጥነት ለማስወገድ ተነሡ።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል የማንም መነገጃ አይሆንም። ምስኪን ፋኖዎች እየሞቱ። ምስኪን ሚሊሻዎች በሴራ እየተጨፈጨፉ። ምስኪን የዐድማ ብተናዎች በሴራ እያለቁ። የዐማራ ሴት ያለ ባል፣ የዐማራ ልጆች ያለ አባት የሚቀሩበት ምክንያት የለም። የዐማራን ወንድ ጨርሰህ በትግሬና በኦሮሞ ወንድ አታስወርስም። በዐማራ ፋኖ ትግል ስም በተሰበሰበ ሀብት አንተ ኡጋንዳ ሆቴል ቤት፣ ሱፐር ማርኬት፣ ፑልቤት ከፍተህ አትሸቅጥም። የቆሰሉ ፋኖዎች መድኃኒት አጥተው በስብሰው፣ ሸትተው፣ ተልተው አንተ ፍየል ቁርጥ እየበላህ፣ ሰው አግተህ እየዘረፍክ፣ አዲስ አበባ፣ ባህርዳርና ጎንደር ዘና ፈታ ብለህ አትኖርም። አብዮት መነሣት አለበት። አቢዮት አልኩህ። የዐማራ ፋኖ ትግል የማንም ሥራ አጥ፣ በ12 ዓመት ልፋት ዶክተር ነኝ በሚል የፖለቲካ ቅማንቴ ፀረ ኦርቶዶክስ መናፍቅ ዶላር መሰብሰቢያ መሆን የለበትም። የዐማራ ትግል የማንም ሀሺሻም ሀሺሽ መግዣ መሆን የለበትም። የዐማራን ትግል…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሄደው እንደተለመደው ወደ ርእሰ አንቀጻችን ነው። አመስጋኙ በፈጠነና በቶሎ 1ሺ በሞላ ቁጥር ርእሰ አንቀጻችንም በቶሎ ወደ እናንተ ይደርሳል። 1ሺ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ካላለ እኔም ርእሰ አንቀጼን አልጽፍም። ለዚያ ነው የምዘገየው። ኃይል የማገኘው፣ ዕውቀት የሚገለጽልኝ፣ ጥበብ የሚፈስብኝ፣ አሸናፊ፣ አንበርካኪ፣ ድል አድራጊ የምሆነው የእኔ የሆኑቱ እግዚአብሔር ይመስገን ብለው በአደባባይ፣ በግልጽ አብረውኝ የምስጋና ዐዋጅ ካወጁ በኋላ ነው። ስለዚህ ምስጋናው ይፍጠን።
"…ዛሬ በርእሰ አንቀጼ ወደ ግልጽ ጦርነት ተንደርድሬ የምገባበት ዕለት ነው። የዐማራ ትግል በቶሎ ፈውስ ያገኝ ዘንድ የዐማራ ፋኖን ትግል ጠላፊውን ቫይረስ በግልፅ የማስተዋወቅ ሥራ የምሠራበት ዕለት ነው። የኢትዮጵያም፣ የዐማራም ትንሣኤ የሚረጋገጠው ከዚህ የዐማራ ሰንኮፍ፣ የዐማራ ፋኖም፣ የኢትዮጵያም ማነቆ ከሆነ ጨለምተኛ ግን አደገኛ ጋንግሪን ከሆነ ቫይረስ ስትላቀቅ ብቻ ነው።
"…ረዳት፣ አጋዥ አልፈልግም። ብቻዬን ይሄን ቫይረስ እፋለመዋለሁ። ቫይረሱ ሊሰድበኝ ቢችል እንጂ በአካል ሊያጠቃኝ የሚችልበት ምንም ኃይል የለውም። በአባቶች ጸሎት የፊጥኝ የታሠረ ነው። አቀጠቅጠዋለሁ አይገልጸውም። አንድም ሰው ለእኔ ተደርቦ ከቫይረሱ ጋር አፍ እላፊ እንዳይካፈት ከወዲሁ አስጠነቅቃለሁ። እኔ የእናንተ የስድብ እርዳታ አያስፈልገኝም። በራሱ ፔጅ እንዳሻው በፔጄ ላይ ግን አፉን ሊከፍት የሚመጣን ቫይረስ ሕዝቤን እንዳይበክል ወዲያው ነው ባን በተባለ ፀረ ቫይረስ ኬሚካል ቀስፌ ወገብዛላውን ቆርጬ ከፔጄ የማስወግደው። ክፍትአፍ በፔጄ አይስተናገድም።
"…አሁን ጥያቄው ይሄን አደገኛ (አደጋወቅት) የተባለ የዐማራ ፋኖ ሽባ አድራጊ ቫይረስ ከእኔ ጋር ለመፋለም ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• ልነቅለው ነኝ…! 🛠 🔨🔧