መልካም…
"…ከዚህ ልጥፍ በኋላ ግርር ብለው 😡😡😡😡 ይመጡ እንደሁ እንጃ እንጂ እስከአሁን 15 ሺ የሚጠጋ ሰው ያነበበውን ርዕሰ አንቀጼ ላይ የተናደደ ኢሞጂ የለጠፈም ደንበኛ አላየሁ። ለማንኛውም ሳምንታዊው የዕለተ ሐሙስ የኢትዮ ቤተሰብ ሚድያ የዩቲዩብ መርሀ ግብራችን አስኪጀምር ድረስ እስከዚያው እናንተ ደግሞ የራሴ የምትሉትን ሓሳብ አካፍሉን።
• 1…2…3…ጀምሩ…!
👆 ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ያበደ ስለሆነ ዐማራ ከሚኖር እኛም እንደምሰስ ብለው ለኦሮሙማ የተገረዱቱ ይበዛሉ። ይሄን ለኦሮሞ የመገረድ ጉዳይ ለማረጋገጥ በመሬትም፣ በአየርም በየቦታው ዞር ዞር ብሎ ማየቱ በቂ ነው።
"…ኦሮሙማው አቢይ ትግራይን ሲወጋ ለኤርትራም ከከንፈሩ በታች መርዝ ቀብሮ ነበር። ኦሮሙማው ከረን ከራን ሱን ኤሳ፣ አስመራ፣ ምጽዋ የኦሮሞ ቃል ነው እያለ በምሁራን ተብዬዎቹ በኩል ሲናገር ስለነበር ትግሬን ሲያደቅ የኤርትራም ጦር ፈርጥሞ እንዳይጠብቀው በማሰብ የኤርትራ ጦር ከኦሮሙማው ጦር ጋር አብሮ ወደ ትግራይ እንዲገባ አስደረገ። የኤርትራው አገዛዝም ለወያኔ ባለው ጥላቻ የተነሣ ሠራዊቱን ወደ ትግራይ አስገባ። ብዙ ሠራዊቱንም በዚያ አጣ። ኤርትራ የትግራይን ሀብት ንብረት በሞቱ በተሰዉ ወታደሮቻ ምትክ እንደ ካሳ የሚበቃትን ያህል ዘረፈች። እሱም አልበቃት ብሎ አቢይ አሕመድን በቢልዮን የሚቆጠር ዶላር ካሳ መጠየቋም ተሰምቷል። ኢሳያስን አቅፎ፣ በሚሊንየም አዳራሽ በጃዋር ፊት አባብሎ፣ ጓደኛው አርጎት፣ በጦርነትም አግዘኝ ብሎት፣ ኢሱም ጓደኛ አገኘሁ፣ በዚያው ወያኔን ልበቀላት ብሎ ወያኔንም ተበቅሎ ሳያበቃ ኦሮሙማው ከወያኔ ጋር ታረቅኩ ሲል ሸአቢያ ባነነ።
"…ገገማው አቢይ አሕመድ ግን ገገማ ነውና ከትግሬ ቀጥሎ ዐማራን ልወጋ ነውና አግዘኝ ብሎ ኢሳያስን ሲጠይቀው፣ ኢሳያስም ይሄ ነገር ምንድነ? በትግራይ ያን ሁሉ ወታደር አጣሁ፣ አሁን ደግሞ ከዐማራ ጋር ብዋጋ ቀጥሎ ኤርትራን የሚጠብቅ ወታደር ከየት አመጣለሁ? ዐማራም የዋዛ አይደለም። ከትግሬ ጋር ተስማምቶ ነገ ወደ እኔ ፊቱን ቢያዞር አልተርፍም። የኔም ኃይል ሲዳከም ራሱ አቢይ የሚያረገኝ ነገር ስለማይታወቅ ይቅርብኝ ብሎ እጅ ፍሬን ያዘበት። ተመልከቱ አቢይ ቢሳካለት ኖሮ ዐማራን በኤርትራም በራሱ ኃይል ወግቶ የኤርትራንም ኃይሏን አዳክሞ፣ የወታደሯን ቁጥር ቀንሶ፣ የቀረውን ኃይሏን ከዐማራ ቀጥሎ ደቡብን ሲወጋም ተጠቅሞበት፣ ደቡብን ወደ ኦሮሚያ ከጠቀለለ በኋላ መጨረሻ ወታደሯን በሴራ የጨረሰባትን ኤርትራን በሻሻ አድርጎ የኦሮሚያን ግዛት እስከ ኤርትራ ቀይ ባህር ድረስ ሊያደረገዉ ነበር። ተንከሲሱ ሽማግሌው ኢሱ ጭሱ ግን በጊዜ ነቃበት፣ ተቀየሰበትም። አቢይ በኢሳያስ ያጣውን ነው አሁን ያው ትግሬ ትግሬ ነው ብሎ በወያኔ ዐማራን ለማስወረር የሚንደፋደፈው።
"…ወደ ኬንያ እንመለስ እስቲ። ጃዋር ከአቢይ ጋር ምን ዶልቶ፣ በምን ተስማምቶ ነው መኖሪያውን በናይሮቢ ያደረገው? በጁንታው ጦርነት ጊዜ የጦር መሳሪያ ነጋዴ ነው የተባለ አንድ የትግሬ ባለሀብት ከናይሮቢ ዋና ከተማ በገሀድ አፍኖ በመውሰድ የሰወረው የኦሮሙማው አገዛዝ ጃዋር ናይሮቢ ተቀምጦ ተቃዋሚ ሆኖ አይጎዳኝም ብሎ ይመስልሃል ዝም ያለው? አይደለም። ኬንያ ላይ በኦሮሙማው ኃይል የሚቦካ ቦለጢቃ ስላለ ይመስለኛል ዝምታው። ጥርጣሬም ነው።
"…በኬንያ ጃዋር ብቻ አይደለም ያለው። አንድ ነጥብ ሁለት ሚልዮን ትግሬ ፈጅቷል ተብሎ የሚከሰሰው ጄነራል ባጫ ደበሌም ከትግሬው ጦርነት በኋላ በቀጥታ አምባሳደር ተደርጎ ከጃዋር ጋር ነው ኬንያ የተመደበው። ቁጠሩ። የሻሸመኔው ትግሬ በትውልድ ኦሮሞው ወርቅነህ ገበየሁ አቢይ ኢጋድ ውስጥ በኃላፊነት ነው ያስቀመጠው። የጅቡቲው የኢትዮጵያ አምባሳደር ኢንጅነር ስመኘው በቀለን ያስገደለው የኦህዲዱ ብርሃኑ ፀጋዬ ነው። ለሸኔም የጦር መሳሪያ የሚገባው በዚህ መንገድ ነው የሚሉም አሉ። እናም አሜሪካና ምዕራባውያኑ ኦሮሙማውን ይዘው በምሥራቅ አፍሪካ ሊያቦኩት የፈለጉት ነገር ያለም ይመስለኛል።
"…የኬንያው ፕሬዘዳንት የኦሮሞ ዘር አለበት ተብሎ በኦሮሞዎች ዘንድ የነበረውን ጭፈራ፣ ደስታ ታስታውሳላችሁ። ዊልያም ሩቶ ምዕራባውያኑ ከሚፈልጉት መስመር እንደ መለስ ዜናዊ በንግግሩ እየወጣባቸው እየሄደ መሆኑን ሲጠረጥሩ ገንዘብም አሸከሙት፣ ወደ አሜሪካንም ጠርተው ራሱ እስኪገረም ድረስ የተለየ አቀባበል አደረጉለት። ዐማራ ሲተርት "ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጧሏት" ይላል። በጭብጥ የምትታረድ ዶሮ የበሬ ያህል ስሜት እንዲሰማት ማለት ነው በመጫኛ ጥለው የሚያርዷት። ምንድነው አሜሪካ እንደዚያ ባከበረችው በሳምንቱ ሩቶ በዚህ መጠን እንዲዋረድ የተፈለገበት። አቢይ በሩቶ ሽልማቶች መቅናቱን በአደባባይ በመዝለፍ ጭምር የሚናደድበት ለምንድነው? በተለመደ አቅፎ የመግደል ባህሪው የኬኒያውን ፕሬዘዳንት ሩቶን ደጋግሞ በእንብርክክ ጭምር እየሄደ ማቀፉ መሳሙ የይሁዳነት ጠባዩን ነው የሚያሳየው። አቢይ መልአከ ሞት ነው አቅፎ ከሳመህ አለቀልህ። ከዚህ በአቢይ ታቅፎ ከመቆርጠም ለጊዜው የተረፈው ኢሳይያስ አፈወርቂ ብቻ ነው። ጀዋርስ አሜሪካ ኖሮ፣ ከሲአይኤ ጋር ምንስ ተማክሮ ይሆን ካልጠፋ ሀገር ስንት እና ስንት የመሰደጃ ሀገር እያለ ኬኒያ መርጦ በዚያ የከተመው? እንጠርጥር…
1ኛ፦ አሜሪካ ምን አልባት በዓለም ላይ ድራሽአባታቸው መጥፋት አለበት ብላ በሊስት ውስጥ ከያዘቻቸው 10 ሀገራት ውስጥ ኬኒያ አንዷ ሆና አሜሪካም በሲአይኤ ማንዋል እንደሚንቀሳቀሰው በአቢይ አህመድ በእሱ እስትራቴጂ ኬንያን ወዳጅ መስላ እንደዚያ አቅፋ ስማ ስታበቃ ምን አልባትም ሩቶ ከሕዝቡ ጋር የሚጣላበትን ዘዴ በኬኒያ ኢኮኖሚስት በኩል ኬኒያዊያን ላይ ግብር እንዲጨምር አድርገውት ከዚያ ኬኒያ ስትበጠበጥ እነጀዋር እና መሰል በአሜሪካ የተላኩና በኬኒያ የከተሙ ሴረኞች ኬኒያን የሚያበጣብጥ ነገር ጠንስሰው ጡቴ ተቆረጠ የሚልም ካገኙ እሱን ይዘው ፖለቲካ ግተው አደራጅተው ከዚያ ለነ አቢይ የሚመች፣ ቀጠናውን ለመበጥበጥም የሚተባበር፣ እንደ ህውሓት ዓይነት መንግሥት በአሜሪካ ጣልቃ ገብነት ሊያቋቁሙ ይሆናል። ከዚያም አሜሪካ ለኬኒያ እንደ አቢይ ዓይነት ደካማ መንግሥት ካቋቋመች፣ ኬኒያንም ቀጠናውንም የማፈራረስ ህልሟ ይሳካል ማለት ነው። እነ ጀዋርም ኬኒያ ውስጥ ካደራጁት እና መንግሥት ካደረጉት ኃይል ጋር ኢትዮጵያን በሻሻ በማድረግ እና የኦሮሞን በምሥራቅ አፍሪካ የመስፋፋት ህልም በማሳካት አበላቸውን ይቀበላሉ ማለት ነው።
2ኛ፦ ጀዋር ኬኒያ የተቀመጠው እንዲሁ በዋዛ ፈዛዛ ነው ብሎ መመመልከት አይቻልም። ይሄ ሞኝነት ነው የሚሉም አሉ። ጃዋር የኬኒያን ፖለቲካ በደንብ በማጥናት፣ በኬኒያ የሚኖሩ ኦሮሞዎችን በመያዝ፣ ለኦሮሞም ለአሜሪካንም የሚጠቅም የኬኒያ ተቃዋሚ ለመፍጠር ነው። ጃዋር ኬኒያ ተቀምጦ ጦር ሲያዘምትበት የነበረውን ዐማራን የዐማራን ፋኖ ለመምከር የዳዳውም የኦሮሞን የመስፋፋት ህልም ዐማራ ወግሞ ስለያዘበት ተናድዶ ነው። ፋኖን ማን ማን እንዳስፈራራ እንመልከት። የመጀመሪያው አቢይ አሕመድ ነው። ብሎ ብሎ ማሸነፍ ሲያቅተው ባህርዳር ሄዶ "ፋኖዎች ተደራደሩና ከአረጋ ከበደ አስተዳደር ስር ገብታችሁ ስሩ" አለ። የአቢይን እንደዚያ ማለት ተከትሎ በዘሩ ኦሮሞነት እንዳለበት የሚታማው ትውልደ ታንዛኒያዊው በአዲስ አበባ የአሜሪካ አምባሳደር ማሲንጋ አሜሪካንን ወክሎ "ፋኖ ቢደራደር ይሻለዋል" አለ። ተመልከቱ ብቻ የአሜሪካው አምባሳደር ሕጋዊዋን ከተማ ፊንፊኔ በማለት ነው የሚጠራት። ከማሲንጋ ቀጥሎ እነ ብርሃኑ ጁላ የግዳቸውን እሺ እንደራደራለን ሲሉ ነው ጃዋር ብድግ ብሎ ፋኖን ተደራደሩ ያለው። 👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…እግዚአብሔርን አመስጋኙ በእጥፍ ጨምሯል። እግዚአብሔር ይመስገን። ቀጥሎ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው።
"…ኬንያ ውዬ አድሬ መምጣቴ ነው። የኬንያ ፖለቲካ በጣም ነው የሳበኝ። በኬንያ ሚልዮን ትግሬ ያስገደለው ጄኔራል ባጫ ደበሌ በዚያ መመደቡ፣ በኬንያ ሚልዮን ዐማሮችን ተከበብኩኝ ብሎ ያስጨፈጨፈው ከበቡሽ ጃዋር መሀመድ በዚያ መሰደዱ፣ በጅቡቲ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ አስገዳይ ኦሮሞው ብራሃኑ ፀጋዬ በአምባሳደርነት መመደቡ፣ በኢጋድ ዋና ሓላፊ ተደርጎ በአብይ አቅራቢነት የተሾመው ትውልደ ትግሬው የሻሸመኔው ተወላጅ ወርቅነህ ገበየሁ (ቁጥሬ ወይም ነምበሬ) መኖሩ። በአዲስ አበባ የአሜሪካ አምባሳደር አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብለው የሚጠሯት ትውልደ ታንዛኒያዊው ማሲንጋ የሽግግር መንግሥት ብለው መራወጥ። ኦሮሞ ደም አለው የተባለው ዊልያም ሩቶ እንደ ጃንሆይ በአሜሪካ ሰማይ ጥግ የደረሰ ግብዣ በተደረገለት ማግስት በሀገሩ መሬት የሚፈጠፍጥ ተቃውሞ እንደተፈጠረበት ሳይ፣ የናይሮቢ ሰልፈኞች የሩሲያን ባንዲራ ይዘው ሰልፉ ላይ ወጥተው ሳይ፣ የኦሮሙማው የግዛት መስፋፋት ምሥራቅ አፍሪካን እንደሚጠቀልል ስመለከት ጊዜ ስለ ናይሮቢ ጻፍ፣ ጻፍ አለኝ እና ጻፍኩ።
"…በነገራችን ላይ ናይሮቢ ማለት በኦሮሚኛ ናሮቢ ዝነብልኝ ማለት ነው። ኬንያ ማለትም ኬኛ የኛ ማለት ነው። ከረን ማለት ከራን ኩን ማለት ነው። አስመራ ማለት ከዚህ ወዲህ ማለት ነው ይላሉ የኦሮሙማው ልሂቃን።
"…የዐማራ ፋኖም፣ የዐማራ ምሁራንም ሰፋ አድርገው ቀጠናቸውን እንዲመለከቱ በማሰብ እኔ በደመነፍስ የራሴን ምልከታ በርዕሰ አንቀጼ ላይ ጽፌአለሁ። እናንተስ ርዕሰ አንቀጹን አንብባችሁ የራሳችሁን ሓሳብ ትለግሱን ዘንድ ዝግጁ ናችሁ?
• እስቲ አንድ መቶ ያህል ሰው ዝግጁ ነነ ብሎ ይቀውጠው።
የኬንያ ፍርድ ቤት…
" በእስራት የምታቆዩበት ምንም ምክንያት የላችሁም ፤ ልቀቋቸው " - የናይሮቢ ፍርድ ቤት
"…በኬንያ ናይሮቢ የፋይናንስ ረቂቅ ሕጉን ተቃውው ሰልፍ የወጡ እስረኞችን የፀረ ሽብር አንቀጽ ጠቅሶ በቁጥጥር ስር ያዋላቸውን በርካ ኬንያውያንን በቁጥጥር ስር አውሎ አዋሽ አርባ፣ አባ ሳሙኤል፣ ዝዋይና ሸዋሮቢት ሳይወስድ፣ ስድስት እና ዘጠኝ ወር ደብቆ ሳያቆይ በ24 ሰዓት ውስጥ ዛሬ ፍርድ ቤት ያቀርባቸዋል።
• ፖሊስ፦ እነዚህ ሰዎች ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል፣ በአመፅ ለመናድ ሲንቀሳቀሱ፣ በመንግሥትና በሕዝብ ንብረት ላይ ውድመት ሲፈጽሙ የያዝኳቸው ወንጀለኞች ናቸው። እነዚህ ወንጀለኞች በዋስ ቢወጡ ከሀገር ሊወጡ፣ ምስክሮቼን በገንዘብ ሊደልሉ ስለሚችሉ ክቡር ፍርድ ቤት ይሄን ሁሉ ልፋቴን ተገንዝቦ ደግሞም ምርመራዬን ስላልጨረስኩ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ቢሰጠኝ መልካም ሲል ጥያቄ ያቀርባል።
• ፍርድ ቤቱም፦ የግራ ቀኝ ክርክሩን ካደመጠ በኋላ የፖሊስን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ሰዎቹን የሚያሳስር እና ዋስትና የሚያስከለክል አንድም ጠንካራ ምክንያት ስለሌለ በአስቸኳይ ከእስር ልቀቋቸው በማለት ፋይሉን ዘግቶ ወደ መዝገቤት በመላክ ጉዳዩን ዘግቶታል ተብሏል።
"…አንተ ነፍጠኛ፣ ሽንታም፣ ቦቅቧቃ፣ እስቲ ፋኖ ያድንህ እንደው እናያለን? እንደ ዐማራ ባንኩ ልጅ ቅጥቅጥ አድርጎ ገድሎ ሲያበቃ ኑና ሬሳችሁን ውሰዱ የለም በኬንያ። በኬንያ ቀናሁ።
• ቀናሁ አልኳችሁ።
የሽግር መንግሥት
"…ኤርትራዊው አይተ በረከት ስምኦን የአቶ ገዱ አንዳርጋቸው አለቃ ነበሩ። አሁን ከእስር ቤት ተፈተው በሀገረ አማሪካ ናቸው። አቶ ብርሃነ ገብረ ክርስቶስ ደግሞ የመለስ ዜናዊ ቀኝ እጅ፣ የህወሓት ፈረንካ ሰንዱቅ፣ የበረከት ስምኦንም አለቃ ነበሩ። አሁን እሳቸውም በስደት እዚያው አማሪካ ናቸው። አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሆነ ቀን ፓርላማ ላይ በአቢይ መንግሥት ላይ ጓ አሉ ተባለና በማግስቱ ወደ አውሮጳ ወደ ቤልጅየም ብራስልስ ተሰደዱ ተባለ። ቆይቶ ደግሞ አማሪካ ተሰደዱ ተባለ። በነገራችን ላይ የበረከትም፣ የብርሃነም፣ የገዱም ፈጣሪ ኦቦይ ስብሀት ነጋም እዚያው አማሪካ ተሰደው ከእኛ እንደ አንዱ ሆነዋል።
"…ኢንጅነር ይልቃል ጎምቱ ፖለቲከኛ ነው። ይሄን የሚክድ ሰው የለም። በአቶ ገዱ፣ በአይተ በረከትና በአይተ አምባሳደር ብርሃነ አገዛዝም ሲታሰር ሲፈታ፣ ቆይቶ ለውጥ ነው ነውጥ የተባለው የእነ ገዱና ለማ ኦሮማራ መጣ ሲባል በብልፅግናው አቶ ገዱ አገዛዝ ታስሮ የተፈታ፣ በተፈታም ማግስት ወደ አሜሪካ የተሰደደ ቦለጢቀኛ ነው። ሁሉም እኮ ተሰድው ተሰደው የቀሩት አቢይ እና ዳኒ ብቻ ናቸው።
"…የሚገርመው ነገር ድንቅ የሚለው ግን ጃዋር መሀመድ ወሮ ከበቡሽ "የዐማራ ፋኖ ትግሬውን አበባው ታደሰን እና ኦሮሞውን ብራኑ ጁላን ያዳምጡ፣ የሚሏቸውን ይስሙ፣ ያለበለዚያ በሜንጫ ነው አንገት አንገትሽን አዳሜና ሔዋኔን የምንለው የሚል መልእክት የመሰለ ጦማር ጻፈ አላሉኝም?
"…የሽግግር መንግሥት… 😂😂
በ😂😂😂 ክፍል ፬
"…ጁን 5 አሚኮ፣ ጁን 15 የዐማራ ኮሚዩኒኬሽን፣ ጁን 15 መልሶ አሚኮ ጁን 5 የሠራውን ደግሞ ዜና ሠራው።
"…እዚህ ጋር መታየት ያለበት ይሄን መከረኛ ሰገጤ የታች አርማጨሆውን የብአዴን ሓላፊ እግዚአብሔር ይመስገን እና ሸሚዙን እንኳ በዚህ ዜና ቀይረውለታል። 😂😂😂። ፋኖዎቹ ግን ልብሱም ላያቸው ላይ ሳይበሰብስ አልቀረም።
• ቢበቃኝስ…? ኧረ በቃኝ። 😂
በ😂😂😂 ፪
"…በፈረንጆቹ May 27 በእኛ ግንቦት 19 ልክ የዛሬ ወር እኮ የብሬ ላላጁላ መከላከያ፣ የዳንኤል ክብረት ኢፓድ፣ አሚኮም እኮ ይሄንኑ ዜና ብለው ሠርተውት ነበር።
"…ሌላው ለደንታው ነው። ሾርት ሚሞርያምም ሊሆን ይችላል። እኔ ግን ዘመዴ የሐረርጌ ሰው እኮ ነኝ። የምሥራቅ ሰው ባለማዕተብ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር የተዋሕዶ ልጅ። ሥራዬ እኮ ነው ሴራ መክሸፍ። ሙያዬ ነው የሰለጠንኩበት።
"…ምንአለበት የሓላፊውን ሶዬ ሸሚዙን እንኳ ቢቀይሩለት? ሃኣ…? 😂😂 እሱስ ምኑ ዥልጥ ነው በአባጃሌው አንዴ ኮቱን አጥልቆ፣ አንዴ አውልቆ ብሮባጋንዳ የሚሠራበት? ምንሁኖ ነው?
"…አልጨረስኩም ጠብቁኝ ከ5 ደቂቃ በኋላ ደግሞ እመለሳለሁ።
አላችሁ አይደል…?
"…እኔ አፍራሹ አሸበርቲው ዘመዴ ዘመዳችሁ ሰገጤ ፋራው የብልጽግናው አገዛዝ ጨፍኑ ላሞኛችሁ ብሎ ዛሬውኑ የጀመራትን ቀሽም ፕሮፓጋንዳ እያሳየሁ ላፈርስ ነኝ።
~ ላፍርሰው አይደል…? 😂
መልካም…
"…ወደ ኋላ ላይ ቁጥሩ ካልጨመረ በቀር እስከ አሁን 6 ሰዎች ብቻ ርዕሰ አንቀጹን በማንበብ መበሳጨታቸውን 😡 በኢሞጂ ከማየቴም በቀር ወደ 18 ሺ ያህል ሰው በፀጥታ ማንበባቸውን እያየን ነው። ከርዕሰ አንቀጹ ንባብ ቀጥሎ የምንሄደው በቀጥታ የእናንተን ሓሳብ ወደ መስማት፣ ወደ መኮምኮሙ ነው።
"…ከትናንት ጀምሮ ኦሮሙማው ብልፅግና ፋኖ ላይ ያለ የሌለ ኃይሉን በዘመቻ መልክ ያሰማራል፣ ከሶማሊያ ጋር ጦርነት ይጀምራል፣ ከሱዳንም፣ ከደቡብ ሱዳንም ጋር ውጊያ ይጀምራል፣ አጀንዳ በማስቀየስ አደናግሮ ሽምግልና እያለ በጎን ወረራ ለመፈጸም ይሞክራል። ፋኖ ይሄን ታሳቢ በማድረግ፣ የኦሮሙማውን ጦር ባለመማረክ በመደምሰስ ብልግናውን ማከናነብ ያስፈልጋል።
• 1…2…3…ጀምሩ…!
👆ከላይኛው የቀጠለ✍✍✍ …ተመሳሳይ ናቸው። ሼመኛው፣ ይልኙንታ የሚያጠቃው ዐማራ ይሄን የኦሮሙማን ጥርብ ሰገጤነት ዐውቆ ነው በጥንቃቄ ወደ መጨረሻው የድል ዙፋን መራመድ ያለበት። እደግመዋለሁ በጥንቃቄ፣ አስሬ ለክቶ አንዴ በመቁረጥ፣ ሥልጣን፣ ገንዘብና ሀብትን ታሳቢ ባለደረገ፣ ስግብግብ ባለመሆን ለራስ ሳይሆን ለነገው የዐማራ መጪ ትውልድ በማሰብ ነው የዐማራ ፋኖ መንቀሳቀስ ያለበት።
"…ብልፅግና በ1 ሳምንት ሱሪውን አስፈታዋለሁ ብሎ ወደ ዐማራ ክልል ገብቶ ይኸው 1 ዓመት ሙሉ በሰማይ በምድር ዐማራን ደብድቦ ደብድቦ ብሎ ብሎ ያቃተውን፣ ማሸነፍም ያልቻለውን ፋኖ። አጥፍቼዋለሁ፣ ደምስሼዋለሁ፣ በአንዳንድ ኪስ ቦታዎች የቀሩትን የመለቃቀም ሥራ ነው እንጂ የሚቀረኝ ጨርሻቸዋለሁ፣ አሁን ብአዴን እግር እየተከለ ነው። ማዳበሪያ እያከፋፈልኩ ነው። አንጻራዊ ሰላም በመገኘቱ ትምህርት ጀምሬአለሁ፣ ቱሪስት እየፈሰሰ ነው። ኢንቨስትመንቱ እየተቀላጠፈ ነው። በዚህ አንድ ሳምንት፣ እንኳ በአዲስ አበባው ስብሰባ ፋኖ ተበታትኗል። ጎጃም ላይ አንድ 10፣ ሸዋም እንደዚያው፣ ወሎ ላይ ምሬ አንድ 20 ታጣቂ ይዞ ነው ያሉት እንጂ ፋኖ የለም። ተደምስሷል። ወደ አራት ኪሎ እንዳታስብ በሉት፣ እንዲየውም ፋኖ እርስ በእርሱ እየተጣላ እኛ እሱን በማስታረቅ እየደከምን ነው እያለ እንዳልፎገላ በአራተኛው ቀን ባህርዳር ላይ ተሰብስቦ ፋኖን አስታርቁን ብሎ ቄስና ሼክ ለምን መረጠ ብሎ ነው ዐማራው መመርመር ያለበት። አለቀ።
"…አዲስ አበባም የተሰበሰቡት ብልጽግናዎች ናቸው። ካድሬዎች ናቸው። የአቋም መግለጫ አወጡ የተባሉትም ብልፅግናዎች ናቸው። የዐማራ ባለሀብቶች የተባሉትም በፊት ከወያኔ ጋር አሁን ከብልፅግና ጋር ወደፊት ከፋኖም፣ ከኦነግም ጋር የሚሠሩ ናቸው። የትኛውም የፋኖ አደረጃጀት፣ የፋኖ ደጋፊ ባልተገኘበት ስትሰበሰብ ውለህ፣ አስር አይደለም ሚልዮን የአቋም መግለጫ ብታወጣ ማን ሊሰማህ ነው? አዲስ አበባ ላይ ስብሰባ ሲመራ የነበረው አበባው ታደሰ ባህርዳር ላይ ስለሄደ ምን ይጨምራል? ምንስ ይቀንሳል? ለውጡ ምኑ ላይ ነው? የቀበሌ፣ የወረዳ፣ የዞንና የክልል ብአዴኖችን ሰብስበህ መግለጫ ስታወጣ ብተውል መላላጫ ከመሆን የዘለለ ምንድነው የምታመጣው? ዐማራው እንደሆን አዚሙ ተገፍፎለታል። ዐማራው እንደሆን ትብታቡ ወድቆለታል። አሁን ብርሌ ከነቃ ይሆናል ዕቃ? በፍጹም።
• በአንድ ቀን ፋኖ ሳይጠይቅ ብልፄ እሺ እናንተ ካላችሁ እደራደራለሁ ለምን አለ?
"…ይሄን ነው መተንተን። ይሄንን ነው ማየት መመልከት ያለብን። በነገራችን ላይ በብልፅግናም፣ በመሬት ላይ ባለው ብአዴንም በኩል ወሎዬዎቹ እየተራወጡ ነው። በፋኖ በኩል አላልኩም። ይመዝገብልኝ። ገዱ አንዳርጋቸው መሬት ላይ ኔትወርክ ሳይኖረው እዚህ ድረስ በድፍረት አይገለፅም። ፀገዴና ጠገዴ ብሎ የጎንደርን መሬት ለትግሬ የሰጠ ሰው፣ ለዐቢይ አሕመድ እስከ እርግናው ዘመን ድረስ ታማኝ አሽከር ባርያ ተደርጎ ያገለገለ ሰው። አርቲስት ከአየር መንገድ በሚመለስበት ሀገር በፓርላማ አገዛዙን በዚያ መልክ ተቃውሞ በክብር ወደ አውሮጳ፣ ከዚያም ወደ አማሪካ የሄደ ሰው፣ አሁን ደግሞ በፊት ሲያስረው፣ ሲገርፈው፣ አሸባሪ ሲለው ከነበረው በአቋሙ ከምቀናበት ከኢንጅነር ይልቃል ጋር ገጥሞ የሚታየው መሬት ላይ ኮኔክሽን ሳይኖረው ቀርቶ ነው ማለት ይቸግረኛል። አንዳንድ ሰዎች ገዱንም፣ መዓዛንም፣ ይልቃልንም፣ ትንግርቱንም በተመለከተ ለፋኖ እስከጠቀሙ ድረስ ለምን እንገፋቸዋለን የሚል አባባል ሲናገሩ ይሰማል። ይሄ ፋኖን አለማወቅ ነው። እኔ ፋኖን አደራድሬ፣ አነጋግሬ አይቻለሁ። በፋኖ ውስጥ ያለውን የተማረ የሰው ኃይል ካለማወቅ የመጣ ነው። ፕሮፌሰር፣ ዶክተሩ፣ ኢንጂነሩ የት እንዳለም ያለማወቅ ነው። እናም አሁንም ባረጀ፣ ዐማራን በፈጀ፣ ባስፈጀ፣ ለፍርድ በሚቀርብ ብአዴን ካልተወከልኩ ማለት ደደብነት ነው። ስታሸንፍ ወደ አንተ የሚመጣ ይበዛል እንጂ ስታሸንፍ አንተ በየቢሮው የምትሄድበት ምንም አይነት ምክንያት የለም። ደግሞም የፋኖ ውክልና ሳይኖር በፋኖ ስም መንቀሳቀስ ልክ አይደለም። በግል ግን መብታቸው ነው።
"…ደግመን እንጠይቅ ለምንድነው አሁን በዚህ ሰዓት ብልፅግና ከፋኖ ጋር እየተሽኮረመመ መደራደር የፈለገው? ለምንድነው ? ይሄን በቅጡ መተንተን አሸናፊ ያደርጋል። የባህርዳሩ ስብሰባ ላይ ከመጀመሪያው ከአዲስ አበባው ስብሰባ ጀምሮ ያልተገኘውና ስብሰባው ካለቀ በኋላ የሄደውና በማራኪው ትግሬው አበባው ታደሰ ፊት ቀርቦ ሲንተባተብ የዋለው ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ የጎንደሩን ሻለቃ መሳፍንትን እና የጎጃሙን አርበኛ ዘመነ ካሴን በስም እየጠራ ሲዘልፍ ነው የዋለው። የሆነው ሆኖ ግን እናንተ ካመናችሁባቸው እና ካስገደዳችሁን እነርሱም ፈቃደኛ ከሆኑ እኛ በፈለጉበት ቦታ ለመደራደር ፈቃደኞች ነን በማለት ለምንድነው የተናዘዘው? ፋኖ ፀቡ ከአገዛዙ፣ ከፖለቲካው ክንፍ ጋር ሆኖ ሳለ ጄኔራሎቹ ከፋኖ ጋር እንደራደራለን የሚሉት በምን ሥልጣናቸው ነው? ምንስ አገባቸው? ምን ይመለከተዋል? ሌባ ሁላ። ተመልከቱ ኦሮሙማው አራጅ ብራኑ ጁላ በባህርዳር እኛ ከፋኖ ጋር እንደራደራለን ሲል ኦሮሙማው ጃዋር መሀመድ ከናይሮቢ ዐማራ የዐማራ ፋኖ የጄነራሉን የድርድር ጥሪ እንዳትገፉ፣ ከጄነራሎቹ ጋር ተደራደሩ በማለት ፌስቡኩ ላይ ለምን ጻፈ? ለጠፈ? በቃ የለመደች ጦጣ ሁል ጊዜ ፈጣጣ መሆኗ ግን አይደብርላትም እንዴ? እዚያው ሸኔህን ምከር አባው ሊሉት የግባል ፋኖዎቹ።
"…በባህርዳር ብልፄ 15 አባላት ያሉት አመቻች ኮሚቴ መርጧል። ይሄ አመቻች ኮሚቴ የተባለው ፋኖዎቹ ጋር ይሄድና ፋኖዎቹ ለመደራደር ፈቃደኛ እንደሆኑ ሲያረጋግጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመደራደሪያ ስፍራዎችን የሚያዘጋጅ ነው የተባለው። እንግዲህ ይሄንን በተመለከተ የድርድር ጉዳዩ ላይ መሰረታዊ ነው ወይስ ደግሞ ለፖለቲካ ፕሮፖጋንዳና ፍጆታ የቀረበ ነው? የሚለውን ወንድም በለጠ ካሳ ያነሣቸውን ሓሳቦችን እንይና እናንተም የራሳችሁን ጨምራችሁበት ለዛሬው እናብቃ። ሲጀመር ብልጽግና ይህንን የድርድር ጥሪ ሲያደርግ ምናስቦ? ምንስ እንዲያተርፍ ፈልጎ ነው በሚለውን ጉዳይ ላይ ተራ በተራ የተሰጡትን መላ ምቶች እንመልከት።
፩ኛ፦ የመጀመሪያው ሰላም ወዳድ ሆኖ በዓለማቀፍ ማኅበረሰብ ዘንድ ለመታየት እና እስከ አሁን በፈጸመው የዘር ጭፍጨፋ እና ሰቆቃ ተጠያቂ እንዳይሆን ለሰላም ያለውን ዝግጁነት ለማሳየትና በዚህ ፕሮፖጋንዳ ለመሥራት አስቦ ነው። ልክ 1ሚልዮን ትግሬ ጨፍጭፎ ሲያበቃ ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ እናንተም ከምትሞቱ፣ ከምገድላችሁ በዘር ማጥፋት አልጠይቃችሁም ተስማሙኝ እንዳላቸው አሁንም ዐማራን እንደዚያ ሊለው ፈልጎ ነው። ከገዳይ ጋር የሚደራደር ዐማራ የተረገመ ይሁን ብለዋል እነ አባ።
፪ኛ፦ ሁለተኛው ድርድር በሚል ጩኸት መሬት ላይ ያለውን የመጨረሻ ኃይል አውጥቶ አሟጦ በመጠቀም የፋኖን ኃይል በማዛባት ጊዜ ለመግዛት እና ራሱንም ለማደራጀት አስቦ ነው ይህንን እያደረገ ያለው የሚሉ አሉ። እስከ ሰኔ 30 የሚል የትግሬ ዘመቻ አለ ከዚያ በኋላ ክረምት ስለሆነ እስከዚያ የድርድር ጉዳይን እያነሳ እራሱ እንደገና የማደራጀት ሥራ ለመሥራት ሊሆን ይችላል የሚሉም አሉ። ከዚህ ላይ በማሳያነት ከሸኔ ጋር የተደረገውን ድርድር በተመለከተ መጥቀስ ይቻላል። የሸኔ መሪዎችን ከቄለም ወለጋ ጫካ ለመውሰድ ወደ አካባቢ በሂሊኮፕተር በገባበት ጊዜ ሸኔ የሚገኝበትን የአካባቢውን ጫካዎች በማጥናት በታንዛኒያ ድርድር እየተደረገ በወለጋ ከፍተኛ ውጊያ በማድረግ የሸኔን ኃይል…👇ከታች ይቀጥላል ✍✍✍
መልካም…
"…በሚገርም ሁኔታ የዛሬው እግዚአብሔርን የማመስገን ፍጥነታችሁ አስደንቆኛል። የእናንተ መፍጠን እና ለምስጋና መረባረብ ርዕሰ አንቀጹን ለማዘጋጀት እኔ ላይ ከባድ ጫና ፈጥሮብኛል። በዘመነ ፋሲካው 1ሺ አመስጋኝ የሚሞላው ከቀኑ 10 እና 9 ሰዓት አካባቢ ነበር። እኔ ርዕሰ አንቀጽ ለማዘጋጀት ይሄ መዘግየታችሁም ይመቸኝ ነበር። ሆኖም ግን ዛሬ እኔ እንደ ሰሞኑ ትዘገዩ ይሆናል፣ አመስጋኙም ሕዝብ እንደ ወትሮው እንደ ዘመነ ትንሣኤው ይንቀረፈፋል ብዬም ጠብቄ በመዘናጋት አልፈጠንኩም ነበር። እናም ነገም አመስጋኙ እንዲሁ የሚፈጥን ከሆነ መዘግየት በእኔ በኩል እንዳይከሰት፣ ርዕሰ አንቀጼን ሌሊት አዘጋጅቼ ጠዋት ከምስጋና በኋላ በቶሎ መለጠፍ ይኖርብኛል ማለት ነው።
"…ለዛሬ ያዘጋጀሁትን ርዕሰ አንቀጽ ጽፌ ስጨርሰው ለዐማራው እንደ ኮሶ የሚመር እንደ እንቆቆ፣ እንደመተሬ የሚያንገሸግሽ ነገር ግን የሚፈውስ፣ የሚያሽር ሲሆን፣ ለዐማራ ጠላቶች በረኪና በሉት፣ ዲዲቲ፣ የአይጥ መርዝ፣ ገመድ ገዝተህ ታነቅ።
"…በነገራችን ላይ ነጮቹም፣ ብልፅግናዎቹም ወደ እኔ አትደውሉ። አታነጋግሩኝም። "ወይ ናና ተደራደር፣ ወይ ደግሞ ተፋታንም አትበሉኝ" እኔ ዐማራ ስላልሆንኩ ዐማራን ወክዬ ከእናንተም ጋር ሆነ ከሌሎች ጋር አልደራደረም፣ አላወራም። ነገር ግን በዐማራ በኩል የሚመጣውን ትንሣኤ ስለማይ የትንሣኤውን እንቅፋቶች አልፋታም። ይሄን መብቴን የሚነፍገኝ የለም።
"…ትንሽ ጠብቁኝ የኦሮሙማን የድርድር ቁማር እርቃኑን የሙያስቀር፣ ዐማራውን እንደ ቆቅ ንቁ፣ እንደ ዝሆን ግዙፍ፣ እንደ ንስር ጥልቅ ዓይን የሚሰጠውን ርዕሰ አንቀጽ እያዘጋጀሁ ነው። በምስጋና ስለፈጠናችሁ ነው እኔ በርዕሰ አንቀጽ የዘገየሁት። የባህርዳሩን ስብሰባም ጉድ፣ የመነኮሳቱን ነውር ሁላ ተራበተራ እንመለከታለን።
•በትእግስት ጠብቁኝ እሺ ፍሬንዶቼ…?
የአብይ እና የአሜሪካ ውድድር
"…የአቢይ አህመድ ፈጠራ የሆነው የኦነግ ሽሜ የቁጩ መሆን፣ የዐማራ ፋኖ ማየል፣ መከላከያውን መደምሰስ፣ እሜቴ አሜሪካን በጓሮ በር ከገዱ አንዳርጋቸው እስከ መራራ ገዱና እነ ይልቃልን ጭምር ማናገር መጀመሯን ያየው ብልጡ ብልፄ ጉዱ ጀንበር እንዳዘቀዘቀችበትም ዐውቋል።
"…አምባሳደር ማሲንጋ የፋኖ ሓላፊዎችን ጭምር በስልክ አገኘሁ ብሎ መናገሩ አሜሪካ አብይን ላሽ በል ልትል ወደ ጫፉ እየሄደች መሆኑንም የአቢይ የእናቱ ከራማ የአባቱም ውቃቢ ነግሮታል። እናም አጅሬ አብይ አሜሪካ ሳትቀድመው ሊቀድማት ፈለገ።
"…ያ የድሮው የዋሕ ዐማራ ያለ መስሎት ዐማራን በጅዶ ምላሱ ሊያታልለው፣ በቄስ በሼክ ሊያባብለው ዐማራን ከሸለፈታም ስድብነት ወደ እህቶቼና ወንድሞቼ ቀይሮ ቶሎ ታርቆም በአንድ ድንጋይ ሁለት ቁማር መብላትም ፈለገ።
"…ይኸው ያለ በደላቸው ሽንታም ዐማራ ብለው እየሰደቡ ያሰሯቸውን የዐማራ እስረኞችንም በቁጥ ቁጥ እየፈታ አንጀት ለመብላት በብዙ ዳከረ።
"…አጀንዳ ጠረረ። ወደብ ወደብ ቢል ወፍ የለም። የሶማሊያው መሪ አሜሪካ ደርሶ ከተመለሰ በኋላ ኢትዮጵያ መቼም ቢሆን በሶማሊያ የጦር ሰፈር እንዲኖራት አንፈቅድምም ብሎ ወሽመጡን ቆረጠው።
"…የከሰሩት የብልፅግና አክ እንቲፍስቶች እነ ስዩም ተሾመ፣ እነ ናቲ አንደግምም ወይ፣ እነ ጃጀው፣ እነ ዳንኤል ክብረት ሳይቀር ፋኖን መሳደብ አቁሙ የመባላቸውን ሩጫ ስታዩ ሰውየው የቆሻሻ ቅርጫት ወስጥ ሊጣል መሆኑ አይታይችሁምን? ይሄን ሚልዮኖችን አርዶ የበላ ቡልጉ ለፍርድ ማቅረብ እንጂ የምን ድርድር ነው?
"…አይ ዐማራ ሰማችሁት? ቅበሯቸው ሲል። ለጠላቱ እንኳ የሚራራ ፍጥረት እኮ ነው ዐማራ።
• ማርያምን ሙቼ እኮ ነው የምወዳችሁ።
እጅ ስጥ አላልኩህም አፍር ብላና…!
"…የዐቢይ አሕመድ፣ የብርሃኑ ጁላ ሠራዊት ተደምስሷል። እጅ ስጡ ተብሎ እጅ የሰጡት ተርፈዋል። ሌላው እንዳለ እምሽቅ ተደርጎ ተደምስሷል።
"…አሜሪካም ይሄን በደንብ አሳምራ ዐውቃለች። አበባው ታደሰም አንገቱን የደፋው ለዚያ ነው። የአቢይ አሕመድ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪው ገዱ አንዳርጋቸውና ሰሞኑን ዐማራ ዐማራ መጫወት የጀመረው አቶ ይልቃል ጌትነትን በታማኝነት አኔሪካ ይዛ የሽግግር መንግሥት ብላ የመጣችው ዐማራው የኦሮሙማውን ጨፍጫፊ፣ አራጅ ጦር ድራሽ አባቱን ሥላጠፋው ነው።
"…አቢይ አህመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ እነ ብርሃኑ ጁላ፣ አበባው ታደሰ ጭምር የደቡብ እና የኦሮሞን ልጆች በዐማራ ምድር የአሞራ ቀለብ ነው ያደረጓቸው። የሬሳውን መዓት ቆራርጬ ካልላኩላችሁ ይዘገንናል።
"…አንዳንዶች በዐማራ ክልል ያለውን ድምጽ አልባ የወታደር እልቂት በደንብ አልገባቸውም። ብልፅግና መሸነፉን እንዳያምን በዐማራ ተሸነፍኩ ማለትን እንደ ውርደት ነው የቆጠረው። ስለዚህ ያለው አማራጭ ቄስና መነኩሴ ልኮ በእርቅ ሰበብ ፋኖን አስገብቶ እንደ ወያኔ አፈር ከደቼ ማብላት፣ ፍርፋሪ እንኳ ሳይሰጥ መሳቂያ መሳለቂያ ማድረግ ነው።
"…የገባው አይወጣም። ወታደሩ ወገን ነበር። የወገን አስከሬን መለጠፍ ስለዘገነነኝ ነው እንጂ እልቂቱ እልቂት አይደለም። ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂው ብልፅግና ለፍርድ ሳይቀርብ ዕርቅ ብሎ ነገር የለም።
• ቆይቼ ሰቅጣጩን እየቆረጥኩ ሌላም እለጥፍላችኋለሁ።
• የፈለገ ማንም ተስፋ ቢቆርጥ እኔ ዘመዴ በዐማራ ፋኖ ተስፋ አልቆርጥም። ዐማራ ድብን አድርጎ ያሸንፋል።
• መጪው ደግሞ ክረምት ነው። ብልፅግና እንኩትኩቱ እንደሚወጣ በደንብ ዐውቆታል። እናም ጥድፊያው ለዚያ ነው። ማርያምን፣ አዛኜን ዐማራ ያሸንፋል…💪🏿✊💪
"…እና ምን ይጠበስ? መነኩሴውስ ምን አገባው? ድርሳነ ሚካኤል የሚያነብ መሰለው እንዴ? ይሄኛው ትግል የተለየ ነው። መነኩሴው ወደ ገዳምህ።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል 4 ኪሎ ለመግባት እንጂ መንግሥተ ሰማያት ለመግባት እኮ አይደለም።
• ቄስም ሼክም፣ ጳጳስም ፓስተርም አያገባውም። አለቀ።
"…የኬንያን ፓርላማ ሰብረው የገቡት የራባቸው የኬንያ ተቃዋሚዎች በዚያም ለፓርላማ አባላት የተዘጋጀ ጣፋጭ ምሳ አግኝተው አንደበሉም ተዘግቧል።
• የራበው ሕዝብ የጠገበ መንግሥት ይበላል።
👆ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…አሁን በአሜሪካ እነ በቀለ ገርባ እና እነ ጃዋር ያሉበት፣ እነ መዓዛ መሀመድም በተገኙበት መድረክ የሽግግር መንግሥት ጉዳይ እየተወራ ነው። መዓዛ መሀመድም በቦታው መገኘቷ ሳይሆን በቦታው ተገኝታ ምን አለች የሚለው ነው ታይቶ የሚያስወቅሳት። እንጂ መገኘቷን መውቀስ ነውር ነው። ቢያንስ ታናሽ ወንድሟ በፋኖ ትግል ላይ ተሰውቶባታል። እነ ገዱ አንዳርጋቸው፣ እነ ኢንጅነር ይልቃልም የተገኙበት የሽግግር መንግሥት ጉዳይ እየተወራ ነው በዚያው በአሜሪካ። የእነ ገዱ የሽግግር መንግሥት ጉዳይ በመላ ኢትዮጵያ ነው ወይስ በክልል ብቻ የሚለውም ሌላ የሚያነጋግር ጉዳይ ነው። የሆነው ሆኖ የኢሳያስ አፈወርቂ ዐማራን አልወጋም ማለት፣ የዐማራ ፋኖ ጠንክሮ መውጣት፣ እነጃዋርና እነ አማሪካ በቀጠናው ላይ ሊፈጥሩ የፈለጉት የኦሮሙማ መንግሥት በፍጥነት ሊሄድላቸው የቻለ አይመስልም። ኦሮሙማው በሰሜን በኩል ኤርትራን ይዞ ዐማራን ለማድቀቅ ያቀደው ዕቅድ ለጊዜው ቢከሽፍበትም ኦሮሙማው አማሪካን ይዞ በኬንያ በኩል እንደ ኤርትራ አይነት ለኦሮሞም ለአማሪካም ታዛዥ መንግሥት መሥርተው በኬኒያ ቤዙን ያደረገውን የኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊት ይዘው በደቡብ ኢትዮጵያ ወረራ ፈጽመው በኦሮሙማ በማስያዝ ኢትዮጵያን ወደ ኦሮጵያ ቀይረው በምሥራቅ አፍሪካ የሚመኙትን የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት መመሥረት ነው የሚፈልጉት። ለዚህ ሁሉ ግን እንቅፋት የሆነው ማነው ያልን እንደ ሆነ በግልጽ የዐማራው ፋኖ ነው።
"…ሱማሌዎች ምንድነው ያደረጉት ልክ አቢይ አህመድ ከሶማሊ ላንድ ጋር ሲሞዳሞድ በመጀመሪያ የኢትዮጵያን አምባሳደር ከሀገራቸው አባረሩ። ከዚያ ኦሮሞዎችን ለቅመው አባረሩ። በሀርጌሳም የተደረገው እንደዚያ ነው። ኬንያዎች ጀነራል ባጫ ደበሌን እና ጃዋር መሀመድን ከሀገራቸው ካላባረሩ ገና ደማቸው ከዚህ በላይ ይፈስሳል። ኬንያውያኖችን የምታውቁ ንገሩልኝ። የኬንያው ተቃውሞ ሲበረታ፣ ሰልፈኞች የሩሲያን ባንዲራ ይዘው መታየታቸው፣ የአሜሪካን የኬንያ አምባሳደር ወደ አሜሪካ መፈርጠጡ ሁላ የሚጠቁመን ነገር አለ። በኬንያው ጉዳይ እነ ሩሲያም ዝም ብለው ያያሉ ብዬም አልገምትም።
"…ዐማራ በዚህ መጠን አስፍቶ ቀጠናውን በሙሉ የሚያካልል ፖለቲካ መሥራት ነው ያለበት እንጂ ታች አርማጨሆ፣ ላይ አርማጨሆ፣ ደምቢያ፣ ደምበጫ፣ ጉባላፍቶ፣ ጉጉፍቱ፣ ምንጃር፣ ሞላሌ፣ ይፋት እያለ መቀጠል የለበትም። እገሌ ታሰረ፣ እገሌ ተፈታ እያለ ጊዜውን ማባከን የለበትም። ሰፋ አድርጎ ማሰብ፣ አሜሪካውያኑንም፣ ሩሲያውያኑንም ማናገር፣ ከሱዳኖች ጋር አብሮ ለመሥራት ማሰብ፣ ከኤርትራም ጋር ማውራት አለበት። አዎ ከሥራ ተባረርኩ፣ አዲስ አበባ፣ በፌደራል መሥሪያ ቤት ኦሮሞ ሞላው፣ ቤቴ ፈረሰ፣ ሱቄ ተናደ፣ የምበላው የምጠጣው አጣሁ፣ እስር በዛብኝ፣ ወዘተ እያለ መነፋረቅ አይጠቅመውም። ይሄን ሁሉ የሚፈጽሙበት እኮ ሊያጠፉት ፖሊሲ ቀርጸው ነው። እሱም እንደነሱ ጨካኝ፣ ራሱንም ለዓለም ፖለቲካ ሽያጭ በማቅረብ መደራደር ካልጀመረ ያጠፉታል። ወሬ ትቶ ፋኖን በሙሉ ኃይሉ ካልደገፈ እመኑኝ ሁሉም ይበላሉ። የዐማራ ባለሀብት አሁን ከሕዝቡ እንዲጣላ ተደርጓል፣ ነገ ሴንቸሪ ሞል ባለቤት ታሰረ ቢባል ዐማራው እልል ነው የሚለው። ምክንያቱም ኦሮሙማው ባሪያው አድርጎ ከሕዝቡ ጋር አጣልቶታልና ነው። የሚቀርለት አንድም የለም። የዐማራ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያም መዳኛዋ ፋኖ መሆኑ ታውቆ ነገ ዛሬ ሳይባል ፋኖ ወደፊት እንዲመጣ ካልረዳነው መዝግቡልኝ ኦሮሙማው እያንዳንሽን ደም እንባ ያስለቅስሻል።
"…ስለዚህ መድኀኒቱ ኬኒያዎችን በተቻለ መንገድ በቶሎ ማንቃት። እነ ጀዋርን እና የኢትዮጵያውን አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ በኬኒያ ያሉ ዲፕሎማቶች ላይ ከፍተኛ ክትትል እንዲደረግባቸው ማድረግ። ከቻሉ ለቀጠናው የሚበጅ ሰው ስላልሆነ ጀዋርን ከኬኒያ በፍጥነት እንዲያባርሩት ማድረግ፣ የደቡብን ሕዝብ በኦሮሙማው ከመዋጡ እና ከመጨፍጨፉ በፊት በጊዜ መንቃት። በሀገር መከላከያ ውስጥ ያሉትን በጊዜ ከፈኖ ጎን እንዲቆሙ መሥራት። የደቡቡ አክቲቪስት ከአሁኑ ነቅቶ ሕዝቡን እንዲያነቃ ማድረግ። አቢይ አህመድ ነውረኛ፣ የማይታመን መሆኑን ማስረዳት። ለምሳሌ ዐማራ ክልል ሼክ እና ቄስ ይዞ ከፋኖ ጋር አስታርቁኝ እያለ በጎን ደግሞ በዚያው በባሕርዳር ሰባታሚት እስር ቤተወ ላፋኖዎችን ከእስር ቤት አውጥቶ በአደባባይ መረሸኑ ምን ያህል ሰይጣናዊ ምሪት እየተነራ እንደሆነ ማስገንዘብ፣ ወደ መከላከያ የሚገቡ ምልምሎችን ማንቃት። ገንዘብ አዋጡ ሲባል አለማዋጣት፣ ቢሳካለት ከዐማራ ቀጥሎ በሻሻ ለማድረግ ፕሮግራም የተያዘለት ደቡብ መሆኑን ከወዲሁ ዐውቆ የደቡብ ልጆች ወደ መከላከያ እንዳይገቡ መታገል። በውድም በግድም፣ በአፈሳም የገባ ካለ እንዲከዳ ማስደረግ ይኖርበታል። አለበለዚያ መዝግቡልኝ ይበሉሃል።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…የጃዋርን ለፋኖ ያስተላለፈውን ከጄኖሳይደር የኦሮሙማው ጀነራሎች ጋር ተደራደሩ የሚለውን የከሰረ ጥሪ ንቀን እንለፈው። ምክንያቱም አይደለም ጃዋር ዐማራ ከፈጣሪ በታች እንደ ነፍሱ የሚወዳቸውን፣ የሚያከብራቸውን የሃይማኖት አባቶቹን፣ ጳጳስ፣ ቄስ፣ መነኩሴ፣ ሼክ፣ ኡስታዝ፣ የሃገርም፣ የመንደርም ሽማግሌ፣ ታዋቂም፣ ታናቂም፣ አናቂም በድርድር፣ በዕርቅ ጉዳይ አልሰማም ካለ ቆይቷል። እናም ዐማራ ከበቡሽን ይሰማል ተብሎ አይጠበቅም።
"…ስለ ጄኖሳይደሯ ከበቡሽ ጃዌ የማከብረው ጸሐፊ ወንድም አሳዬ ደርቤ ስለ አራጅ አሳራጁ የጻፈውን እዚህ ጋር ልዋስ። አሳዬ ደርቤ ጃዋርን ሲገልጸው እንዲህ በማለት ነው። ጃዋር መሀመድ ማለት፦ የብአዴንን አሽከርነት እንደ ተገዳዳሪ ኃይልነነት ሲቆጥር የኖረ፤ በዐማራ ብሔርተኝነት ውልደት ውስጥ ጥቁር አሻራውን ያኖረ፤ ታስሮ በተፈታ ማግስት አቢይን ለውድቀት፣ የዜግነት ፖለቲካን ለህልፈት፣ ኢትዮጵያን ለመንኮታኮት የዳረገ ፍኖተ ካርታ ጽፎ ያስተገበረ፤ የኦሮሞ ሕዝብ ከአቢይ ጎን እንዲሰለፍና በዐማራ ክልል በሚደረገው ጦርነት ላይ በንቃት እንዲሳተፍ በገደምዳሜው የመከረ፤ OMN በተባለው ሚዲያ አማካኝነት ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቆማ እየሰጠ በርካታ የዐማራ ባለሀብቶችን ያከሰረና፣ እልፍ አእላፍ ጋዜጠኞች፣ አርቲስቶችና አክቲቪስቶችን ያሳሰረ፤ በሕዝብ ጉያ ተደብቆ መዝረፍንና መጨፍጨፍን ለመሪዎች ያስተማረ፤ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን ከአንዳንድ የጦር መሪዎች ጋር መጠቃቀስ የጀመረ ነበር ያለው። ጃዋር በዚህ ብቻ አይገለጽም። ይህንን ፔጅ ቸክሎ ስለሚያነበው እናንተም ጨምሩበት።
"…የእኔ የዛሬ የርዕሰ አንቀጼ ምልከታ ግን ወዲህ ነው። እስቲ እናንተም ከእኔ የቀኝ ትከሻዬ ሽከካ እና ጥርጣሬ ተነሥታችሁ በዛሬው ርዕሰ አንቀጽ ላይ የሆነ ነገር በሉበት። ጨምሩበት። እንደሚታወቀው የኦሮሞ ልሂቃን ደጋግመው የሚያወሯት ነገር አለች። ኦሮሞ ታላቅና ሰፊ ሕዝብ ነው። ይህ ሰፊ ሕዝብ በኢትዮጵያም ሆነ በምሥራቅ አፍሪካ ተበታትኖ፣ ተለያይቶ የሚኖር ሕዝብ ነው። በሱማሌና በኬንያ ብቻ ሳይሆን እስከ ኡጋንዳ ታንዛኒያ ድረስ ኦሮሞ ተበታትኖ ነው ያለው። እናም ይሄን የተበታተነ ሕዝብ ወደ አንድነት ማምጣት ያስፈልጋል። እኛ ዛሬ አንድ ማድረጉን ጀምረን ባናሳካው እንኳ ነገ ትውልዱ ያሳካዋል ብለው ነው ኦሮሙማዎች በሀላል የሚናገሩት። አቢይና ጃዋርም ለዚህ ሥራ ሓላፊነት ወስደው እየተንቀሳቀሱ እንዳለ ነው የሚሰማኝ። የኦሮሙማው የመስፋፋት መሻት በምሥራቅና በደቡብ አቅጣጫ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በምዕራብ በጥቂቱ፣ በሰሜን እስከ ኤርትራ ምጽዋ ድረስ የሚዘረጋ የመስፋፋት መሻት ነው ያላቸው።
"…ኦሮሞዎቹ ለኦሮሙማ መስፋፋት ትልቅ ጋሬጣ የሚሆንባቸውንም ለይተው አውጥተዋል። ነቅሰው ነው ያወጡት። ከሃይማኖት ኦርቶዶክስ፣ ከነገድ ዐማራ። ሁለቱን አደብ ካስገዛን፣ ሁለቱን ከኮረኮምን ሌላው እዳው ገብስ ነው ብለው ነው የሚያስቡት። ለዚህም ነው ጃዋር መሀመድ በተገኘበት በለንደኑ የኦሮሞ ምሑራን ጉባኤ ላይ "የተበታተነች፣ የደቀቀች ኢትዮጵያ ናት ለኦሮሞ ዲሞክራሲ ስርዓት የምታስፈልገን፣ ኦሮሞ ሀገር እንዲሆን ከፈለግን ኢትዮጵያን ማድቀቅ፣ ማዳከም፣ መበታተን አለብን፣ ይሄ ቤድሩሜ ነው፣ የሄ ሳሎኔ ነው ብለን የምንኖርባት፣ እንዳሻን የምንሆንባትን ኢትዮጵያን መፍጠር አለብን። ለኦሮሞ የማትሆን ኢትዮጵያ ካለች በአናቷ ትተከል አይነት ይዘት ያለው ውሳኔ ይዘው ነው ወደ ሥልጣን የመጡት።
"…ኦሮሞዎቹ ወደ ሥልጣን እንደመጡ ምንድነው ያደረጉት? አዎ የመጀመሪያው ሥራቸው ለበሬው ሳር፣ ጭድ እያሳዩ ገደል አፋፍ ወስደው ነው የከተቱት፣ ያረዱት። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚረዳቸውን የጠንቋይ ልጆች በሙሉ ከዐማራም፣ ከትግሬም፣ ከደቡብም ሰበሰቡ። እንደ ዳንኤል ክብረት ያለ ሆዳም የዐማራውን በተለይ የኦርቶዶክሱን ሥነ ልቦና የሚሠብሩበትን መዶሻ አፈላልገው አመጡት። ዳንኤል ክብረት ላይ ጴንጤዎች እና እስላሞች ቅራኔ ቢኖርባቸውም እነ አቢይ አሕመድ፣ እነ ጃዋር መሀመድ ባደረጉት ሰፊ ውይይት የዳንኤል በኦሮሙማው ግንባታ ወቅት መኖር ከጉዳቱ ይልቅ ጥቅሙ ይበልጣል በማለት ጴንጤዎቹም፣ እስላሞቹም ጥያቄያቸውን እንዲውጡት አስደረጉ። ዳንኤል ክብረትንም እስላሞቹ የተከፉበትን ግራኝ አሕመድን በአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፣ በእሱ ላይ የጻፈውንም እንዲያስተባብል አስደረጉት። ጴንጤዎችንም እስከ ዕለተ ሞቱ በታማኝነት እንደሚያገልግልም ቃል ገባላቸው። በምትኩ ዳንኤል ሰሜነኞቹን ኦርቶዶክሳውያን ትግሬና ዐማራን ሚዲያም፣ ሥልጣንም ተሰጥቶት እንዲያበሻቅጥ፣ እንዲዘልፍ፣ ሞራላቸውን፣ አሴታቸውን ጁንታ፣ ጃውሳ፣ ጃርት፣ ጅብ እያለ እንዲሰድባቸውም ጭምር አስደረጉት። ዐማራና ኦርቶዶክስ በጃዋርና በአህመዲን ጀበል ከሚሰደብ፣ ከሚዋረድ ይልቅ በራሳቸው ሰው ሲዋረድ የበለጠ ህመም ይሰማቸዋል በሚል ነው እንዲህ የተደረገው።
"…የለንደን ጉባኤው የኦሮሙ ምሁራን ተብዬዎቹ በወለዬነት ሰበብ ደመቀ መኮንን፣ ገዱ አንዳርጋቸው፣ እነ ዮሐንስ ቧያለውን ይዘው፣ ለዐማራ ይገባ የነበረውን ሥልጣን በእነ አማሪካ ተባባሪነት ጭምር አቢይ አህመድ ለማ መገርሳን ገልብጦ፣ ሽሮ ሥልጣኑን እንዲይዝ ተደረገ። እነ ጃዋር ለማ መገርሳን ይዘው ነበር መምጣት የፈለጉት፣ ነገር ግን እነ ግርማ ብሩ ለአሜሪካኖቹ ከለማ መገርሳ ይልቅ ይሄኛው አቢይ አሕመድ ለአሜሪካ ፖሊሲ ለመታዘዝ፣ ለምዕራቡም፣ ለዐረቡም ዓለም የሚመች ሰው ነው። በዚያ ላይ ያልተማረ መሃይም መሆኑ እኛ ምሁራኖች አጠገቡ ቆመን ለመቆጣጠር ያመቸናል። በስሙና በባግራውንዱ እስላሙን፣ በሃይማኖቱ ጴንጤውን፣ በእናቱና በሚስቱ ዐማራውን ያውም ጎንደሬውን፣ አርቲስቱን፣ ወጣቱን ሁሉ እንይዝበታለን ብለው አሳምነው ነው ትግሬ ተባርሮ እነ ትራምፕ አቢይ አሕመድን ወደ ሥልጣን ያመጡት። ምክንያቱም በወቅቱ እነ ትራንፕ በመላው ዓለም ላይ የሚገኙ የዲሞክራቶችን ኔትወርክ ይበጣጥሱ የነበረበት ወቅትም ስለነበረ ነው። ወያኔም የዲሞክራቶች ኮንዶም ናት ብለው ስለሚያምኑ ነበር የሰበሯት። ሼህ መሀመድ አላሙዲንንም የቁም እስረኛ ያስደረገው የትራንፕ ቡድን ነው። ለዚህ ነው አቢይ አሕመድ የኖቤል ሽልማት ሲሸለም ፕሬዘዳንት ትራንፕ" እኔ ወያኔን አባርሬለት፣ እኔው ወደ ሥልጣን አምጥቼው እንዴት ይሸለማል ሸማለት በአደባባይ እስከመናገር የደረሰው።
"…የሆነው ሆኖ ይሄ ሰይጣን ከመጣ በኋላ የተፈጸመውን መዘርዘር አያስፈልግም። በመጀመሪያ ያደረገው ግን በሶማሊያ ክልል የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንን ማረድ፣ ማቃጠል፣ ማባረር ነበር የፈጸሙት። ከዚያ ደቡብ፣ ኦሮሚያ በሙሉ፣ ጋምቤላ፣ መተከል ጭምር ዐማራውና ኦርቶዶክሱ በገፍ ታረደ። አዲስ አበባ ቡራዩ ላይ ደቡቦች ታረዱ። ተጨፈጨፉ። በዚህ መጠን ዜጎችን በፍርሃት ቀንበር ውስጥ ከጣሉ በኋላ፣ በወያኔ ተቸካይነት፣ እልህና ትዕቢት ምክንያት ትግሬን ለመደምሰስ፣ ለመፍጀት ምክንያት ስላገኙ መላውን ኢትዮጵያን፣ ኤርትራን እና ሶማላያን ጭምር በማስተባበር፣ በዓረቦች የጦር መሣሪያ በመታገዝ ጨፈጨፉት። በትግራይ በአብዛኛው ያለቀው ኦርቶዶክስ ትግሬ ነው። ትግሬ መድከሙ፣ ሽባ መሆኑን ሲያረጋግጡ እንዳይሞት፣ እንዳይድን አድርገው፣ ትርክቱን ቀይረው ዐማራው ነው ያሳሳተን፣ በል ዐማራን ለመበቀል ተዘጋጅ ብለው ወያኔ በእጁ የቀረው ታንክና ጥይት ላይ እነርሱም ወታደር ጭምር ሰጥተው የቀረውን ትግሬ ከዐማራ አዳቁሰው ሊያስፈጁት በዝግጅት ላይ ይገኛሉ። ቂት የነቁ ትግሬዎች ቢኖሩም አብዛኛው ግን በዐማራ ጥላቻ👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!” “…ሁሉም ያፍራሉ ይዋረዱማል።” ኢሳ 45፥16
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
የኬንያ ፍርድ ቤት…
" በእስራት የምታቆዩበት ምንም ምክንያት የላችሁም ፤ ልቀቋቸው " - የናይሮቢ ፍርድ ቤት
"…በኬንያ ናይሮቢ የፋይናንስ ረቂቅ ሕጉን ተቃውው ሰልፍ የወጡ እስረኞችን የፀረ ሽብር አንቀጽ ጠቅሶ በቁጥጥር ስር ያዋላቸውን በርካ ኬንያውያንን በቁጥጥር ስር አውሎ አዋሽ አርባ፣ አባ ሳሙኤል፣ ዝዋይና ሸዋሮቢት ሳይወስድ፣ ስድስት እና ዘጠኝ ወር ደብቆ ሳያቆይ በ24 ሰዓት ውስጥ ዛሬ ፍርድ ቤት ያቀርባቸዋል።
• ፖሊስ፦ እነዚህ ሰዎች ሕገ መንግሥቱን እና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል፣ በአመፅ ለመናድ ሲንቀሳቀሱ፣ በመንግሥትና በሕዝብ ንብረት ላይ ውድመት ሲፈጽሙ የያዝኳቸው ወንጀለኞች ናቸው። እነዚህ ወንጀለኞች በዋስ ቢወጡ ከሀገር ሊወጡ፣ ምስክሮቼን በገንዘብ ሊደልሉ ስለሚችሉ ክቡር ፍርድ ቤት ይሄን ሁሉ ልፋቴን ተገንዝቦ ደግሞም ምርመራዬን ስላልጨረስኩ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ቢሰጠኝ መልካም ሲል ጥያቄ ያቀርባል።
• ፍርድ ቤቱም፦ የግራ ቀኝ ክርክሩን ካደመጠ በኋላ የፖሊስን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ሰዎቹን የሚያሳስር እና ዋስትና የሚያስከለክል አንድም ጠንካራ ምክንያት ስለሌለ በአስቸኳይ ከእስር ልቀቋቸው በማለት ፋይሉን ዘግቶ ወደ መዝገቤት በመላክ ጉዳዩን ዘግቶታል ተብሏል።
"…አንተ ነፍጠኛ፣ ሽንታም፣ ቦቅቧቃ፣ እስቲ ፋኖ ያድንህ እንደው እናያለን? እንደ ዐማራ ባንኩ ልጅ ቅጥቅጥ አድርጎ ገድሎ ሲያበቃ ኑና ሬሳችሁን ውሰዱ የለም በኬንያ። በኬንያ ቀናሁ።
• ቀናሁ አልኳችሁ።
ተመልከቱ…!
"…የኬንያ የፓርላማ አባላት ሕዝቡ ከፓርላማው ውጭ ቆሞ ሲቃወም እነርሱ ከውስጥ ከፓርላማው ግቢ ሆነው ለተቃውሞ ለወጣው ሕዝብ የታሸገ ውኃ ያድሉ፣ ይወረውሩም ነበር።
"…የእኛዎቹስ ቢሆኑ ምን ያደርጉ ነበር…? 😂 ብዬ ልጠይቅ አሰብኩና ደክሞኝ ተውኩት።
• አይ መማር፣ አይ መሰልጠን ደጉ… በኬንያ ቀናሁ።
በ😂😂😂 ክፍል ፫
"…ሜይ 25 ኢፓድ፣ ሜይ 30 ደግሞ መከላከያ እና አሚኮ ይሄንኑ መከረኛ የአርማጨሆ ሓላፊ ሶዬ ሸሚዙን ቀይረው በእነዚያው ልጆች ዜናውን ሠሩት።
"…አልጨረስኩም። የጨረስኳችሁ መስሏችሁ ነው ጠብቁኝ።
😂😂😂
"…ከ55 ደቂቃ በፊት አሚኮ የለቀቀው ዜና ነው። ገና ሽማግሌዎቹ ሳይላኩ ፋኖዎቹ የመንግሥትን ጥሪ ተቀብለው በሰላም ተመልሰው ራሳቸው መልሰው ሌሎቹ ፋኖዎች ጥሪ አቀረቡ ይላል።
""…ተመልሼ እመጣለሁ። እስከዚያው የሓላፊውን ማለትም ሱፍ በሸሚዝ ያደረገውን ሶዬ እና ከጫካ ተመላሽ ፋኖ የተባሉትን ሶዬዎች ያዙልኝማ።
• ከ5 ደቂቃ በኋላ እመለሳለሁ።
ተሸንፌያለሁ፥ ሓሳቤንም ሰርዤአለሁ…
"…በ106 የተቃውሞ ድምጽ፣ በ195 አብላጫ ድምጽ በኬንያ ፓርላማ የጸደቀውን የግብር ማሻሻያ ዕቅዳቸው በኬንያ ሕዝብ ጠንካራ ተቃውሞ ምክንያት ለደም መፋሰስ ያበቃ ተቃውሞ ከተደረገ በኋላ በፓርላማ ጸድቆ አልፎ ለፊርማ ፕሬዘዳንቱ ጋር የመጣውን ዐዋጅ አልፈርምም በማለት ውድቅ ማድረጋቸው ተዘግቧል።
"…የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እንዲህ አሉ። እኔ ሕዝብን ልመራ ነው በሕዝቤ የተመረጥኩት፣ የመረጠኝ ሕዝብ ከተቃወመኝ ሕዝቤን ማዳመጥ አለብኝ። ስለዚህ "ተሸንፌያለሁ። ሓሳቤንም ሰርዢያለሁ።" ይሄ ማለት ስትማር፣ ስትሠለጥን፣ ደግሞም ሰው ስትሆን የምትወስነው ውሳኔ ነው።
"…እንደ ወያኔ ከጫካ፣ ከዱር ወጥተህ ሥልጣን ስትይዝ፣ እንደ ደርግ ከወታደር ቤት ብረት ስትገፋ ከርመህ መጥተህ ንጉሥ አንቀህ፣ ምሁራንንና ተማሪ ጨፍጨፈህ፣ ሀገር በደናቁርት አስወርረህ ስታበቃ፣ እንደ መሀይሙ ሀ ገደሉ አረመኔው አቢይ አሕመድ ርቦህ ወታደር ቤት ገብተህ ራብህን አስታግሰህ ከሞት ተርፈህ በ4ተኛ ክፍል ሰርተፊኬት በጥንቆላ ትንቢት የዶክትሬት ዲግሪ ተቀብለህ አጭብርባሪ የደም ነጋዴ ሳትሆን ስትቀር የምትተገብረው ተግባር ነው። ኬንያውያን ዕድለኞች ናቸው።
"…በኬንያ ዐመጽ ሲነሣ የብልፅግና ሚዲያዎች አልዘገቡም። ዝም፣ ጭጭ ጮጋ ነበር ያሉት። ባህርዳር ሄደው ከፋኖ አስታርቁን ብለው ሼክና ቄስ እግር ላይ ሲደፉ የዋሉትን ብልግናዎች ሲዘግቡ ዋሉ እንጂ። የኬንያ መንግሥት ወታደር ሲያሰማራ ለዘገባው ኢቢሲን፣ ኦቢኤንን፣ ፋናን የቀደመ የለም። አሁን ደግሞ ሩቶ "በሕዝቤ ተሸንፌአለሁ" ሲል መልሰው ዝም ጭጭ በቀቀኖቹ የአገዛዙ ሚዲያዎች። እንዲያውም አቢይ አሕመድ ደውሎ ምን ማድረግህ ነው? ሳይለው ይቀራልን?
• በዓለም ላይ የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ የለም።
👆ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …አዛብተናል ብለው በገምገማቸው እናም አሁንም
ይህንን በፋኖ ላይ እንደግመዋለን ብለው ስለሚያስቡ ነው።
፫ኛ፦ ሦስተኛው ሌላው የፋኖ ኃይልን እርስ በርስ በአቋም ይከፋፍልናል የሚለው እንደ ዋና ትርፍ ወስደው ነው በብልጽግና በኩል የድርድሩን ሓሳብ ይዘው የተከሰቱት። ይሄንን የድርድር ጥሪ ስናደርግ ድርድሩ የሚቀበል እና የማይቀበል በሚል በዚህ በኩል የእርስ በርስ ሽኩቻና መከፋፈል በፋኖ በኩል ሊፈጥር ይችላል በሚል ይሄንንም እንዳንድ ጠቀሜታ ወስደውት ሊሆን ይችላል የሚም አለ።
፬ኛ፦ አራተኛው አጀንዳና የሕዝብ ጥያቄዎችን ለመንጠቅ አስበው ሊሆን ይችላል። አሁን ፋኖ የያዛቸውን የሕዝብ አጀንዳዎች ወደ ብልፅግናዎች በመውሰድ እኛ እንመልሳቸዋለን በሚል ጠያቂዎችም ሲመጡ እነዚህንም አጀንዳ በመንጠቅና አጀንዳ አልባ ናቸው ለማለት ወደ ሕዝብ መልሶ ፕሮፖጋንዳ ለመሥራት ሊሆን ይችላል የሚል አስተያየት አለ።
፭ኛ፦ አምስተኛው መጥተዋል በሕዝቡ ግፊት እኛ ድርድር ብንቀበልም ሌላው አካል ድርድርን ስለማይቀበል እና ለሕዝብም ስለማያስብ ሓላፊነትም ስለማይሰማው ይህንን ኃይል ለመደምሰስ በምናደርገው ዘመቻ ላይ ለሚፈጠሩ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም ሰብዓዊ ቀውሶች ላይ ተጠያቂ አንሆንም። እኛ ሓላፊነታችን ይኸው በእናንተ ግፊት ተወጥተናል ለማለት እና ይሄንን በሰፊው ለማራገብ ታስቦ ሊሆን ይችላል የሚል አስተያየቶች መጥተዋል በማለት ነው ጋዜጠኛ በለጠ ሓሳቡን የሚቋጨው።
"…በመሰረተ ሓሳብ ደረጃ ድርድር አይጠላም። አይገፋም። ድርድር ያለ ነው። ድርድር ግን አቻ በሆኑ በሁለት መሸናነፍ በማይችሉ አካላት መካከል የሚደረግ እንጂ እያሸነፍከው ካለኸው ሓይል ጋር ድርድር ብሎ ነገር የለም። የሁለተኛውም፣ የአንደኛውም የዓለም ጦርነት የተጠናቀቀው በድርድር አይደለም። የኢራቅ፣ የሊቢያም ጦርነት ያለቀው በድርድር አይደለም። የእስራኤል እና የፍልስጤም ጉዳይም በድርድር አይደለም የሚያልቀው። የሩሲያና የኬቭንም ማየት ይቻላል። ወያኔ ከምጠፋ፣ ከምደመሰስ ነፍሴን አትርፉልኝ። ለኦሮሙማ ባሪያ፣ ለኦሮሙማ ጠላቶች ደግሞ የጭን ቁስል ሆኜ አገለግላለሁ፣ ኦሮሙማ ሲልከኝ ወዴት፣ ሲጠራኝ አቤት፣ ሲሰድበኝ እንደ ምርቃት ቆጥሬ እኖራለሁ፣ አማልዱኝ፣ ቅበሩኝ ብላ ፕሪቶሪያ ድረስ ሩጣ፣ ናይሮቢ ደጅ ጠንታ፣ ዐማራ ከሚገዛ ኦሮሙማው ይግዛኝ ብላ የተገረደችበትን የግርድና ውል ድርድር ነው ብለህ እዚህ ጋር መጥተህ አትጥቀስ። እና ውሉን ባትፈርም ኖሮ ወያኔ ዛሬ ትኖር ነበር? መልስልኝ።
"…የእናንተን ሓሳብ ደግሞ ጨምሩበት። የመጀመሪያው አማሪካ በእስክንድር ነጋ በኩል የሞከረችው የድርድር ሓሳብ ከስሯል። ተቋጥሏል። አሁን ደግሞ በማን በኩል ይሆን የሚሞክሩት? ያለሁሉም የፋኖ አደረጃጀት ፈቃድ እና ስምምነት ለብቻው ወጥቶ እኔ ከብልፅግና ጋር እደራደራለሁ የሚለውን የፋኖ አደረጃጀት የትኛው ይሆን? እደግመዋለሁ የእስክንድር ነጋው የእነ ሀብታሙ በሻህ የኦሮሙማው ቡድን ቀልጧል። በእነ ገዱ አንዳርጋቸው በኩል የሚመጣውን እንጠብቅ ወይስ በእነ…………………? በኩል። ተወያዩበት። እንወያይበት።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…ለዐማራ ሕዝብ የመጨረሻ የተባለ ፈታኝ የሆነ መሰናክል ከፊቱ ተደቅኗል። መሰናክሉ ከዚህ ቀደም ከገጠሙት መሰናክሎች የተለየ ሆኖ ግን አይደለም። ያለፈው ከባድ መሰናክል ሲታለፍ እንደ ምጥ ስለሚረሳ እንጂ ከበፊቱ የተለየ አይደለም። ሆኖም ግን ምጥ ሁል ጊዜ አዲስ ነው። አስጨናቂ ነው። ማርያም ማርያም ብሎ ቀበቶ አላልቶ ከመጸለይ በተጨማሪ ደም እየፈሰሰም ቢሆን ምጡን በኦፕራሲዮንም ቢሆን ልጁ በማውጣት ይገላገሉታል። ምጡን እርሺው ልጁን አንቪው የሚባለውም ከዚያ በኋላ ነው። ይህን አሁን ለዐማራ እንደ ምጥ፣ እንደ መሰናክል የሚቆጠር ጊዜ እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ በተለመደው እና በሚታወቅበት የአባቶቹ ጥበብ፣ ፅናት፣ ብልሃት፣ ጀግንነት፣ እምነት ጭምር ተጠቅሞ በጥልቅ መረዳት እና በመግባባት በመናበብም ዐማራው ተራራው ካለፈው እስከአሁን ድረስ ሊደርስበት ወዳቀደው ግብ እና ወደሚፈልገው የስኬት ማማ በክብር ይደርሳል። ይወጣልም። ለዚህ ግን እንደ አብርሃም ቆራጥ፣ ታማኝ፣ አማኝ፣ ምስጢር ጠባቂ፣ ወሳኝም መሆን አለበት።
"…ተወደደም ተጠላም አሁን ዐማራ ከብልግና ጋር ምድር ላይ የሚካሄደውን ጦርነትም በለው ውጊያ ሙሉ በሙሉ አሸንፏል። የኃይል ሚዛኑን አዛብቶታል። ያውም በዝረራ ነው ኦሮሙማን ያሸነፈው። ለዚህ ደግሞ በጥቂት ቆራጥ ጀግኖች ልጆቹ ተጋድሎና በዐማራ መልክአ ምድሩ ራሱ ተዋጊ ሆኖ፣ ለጠላት የማይመች፣ በዚያም ላይ ለዘመናት በዐማራ ላይ የተሠራው ግፍ ፅዋው ሞልቶ በመፍሰሱ በጥቂት የሰው ኃይል እና በጥቂት መስዋዕትነት ግዙፉን የኦሮሙማ ጥምር ጦር አድቅቆ ለመፈረካከስ አብቅቶታል። ተመልከት ከባዶ እጅ ከዲሞፍተር፣ ከቆመህ ጠብቀኝ ወደ ጥቁር ክላሽ፣ ስናይፐር፣ ሞርታር እና ዲሽቃ መታጠቅም የተሸጋገረው፣ ከጥቂት ቡድን ወደ ሻለቃ፣ ዕዝ፣ ብርጌድና ክፍለጦር ያደገው ዝም ብሎ አይደለም። ዐማራ ስለሆነ ነው በአንድ ዓመት ይሄን ሁሉ የከወነው። ለዚህ ደግሞ የምርኮኛው ብራኑ ጁላ፣ የዘማዊው ወዲ ትግራይ የአበባው ታደሰ፣ የከሀዲው ዳንኤል ክብረት፣ የአረመኔው አስብቶ አራጁ አቢይ አሕመድ አገዛዝ የሚመራው ጦር በሰፊው ይመሰገናል። አሁን ጦርነቱ አልቋል። አሁን የሚቀረው የመጨረሻው ቁማር፣ የመጨረሻው የካርታ ጨዋታ የጠቅላይ የተጣለው ቁማር ብቻ ነው። መጠንቀቅ እዚህ ላይ ነው።
"…እዚህ ጋር ስመ ጥሩን የኦሮሞ ቁማርተኛ ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን በድፍረት እጠቅሳለሁ። ኦሮሙማው እሳት የላሱ ቁማርተኞች እንዳሉት፣ ፖለቲካ ቁማር እንደሆነ ከዚህ በፊት በአደባባይ የተናገረው ሽመልስ አብዲሳ ነው። ፖለቲካ የቁማር ጨዋታ ነው። ጨዋታውን ተጫወት ዋናው ግን እንዴትም አድርገህ ቁማሩን ማሸነፍ እንደሚጠበቅብህ ማወቁ ላይ ነው። እኛም ያደረግነው እንደዚያ ነው ነበር ያለው ኦቦ ሽመልስ። ልብአድርጉ "ኦሮማራ" የተባለውን ፍልስፍና የዐማራ ሕዝብ በጉጉት ያየው፣ የተመለከተው፣ ሰላም፣ ተስፋ፣ ዕድገት፣ ፍቅርንም የጠበቀበት መፈክርም ፍልስፍናም ነበር ለዐማራው። የኦሮማራው ፍልስፍና ግን ለኦሮሙማው ቡድን የቁማር መጫወቻ ካርዱ ነበር። ዐማራን የተስፋ ዳቦ እያስገመጠ፣ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ የሚለውን የዐማራን ተረት መልሶ ለራሱ እየተረተ ሠራለት። ዓባይን ተሻግሮ ቁማሩን በላነው ብሎ ተስፋውን አጨንግፎ ፎከረበት። ዐማራ እንደ ሞኝ፣ እንደ ጅል፣ እንደከርፋፋ፣ እንደማያስብ፣ እንደዘገምተኛም ተቆጠረበት። ኦሮሙማው ግን የዐማራን መሪዎች ቀርጥፎ በልቶ ሸለለበት። ጌረርሳ ጌረረበት። ጄነራል አሳምነውን እና ዶክተር አምባቸው ገድሎ አርዶ ብልታቸውን ቆርጦ ግንባሩ ላይ ለጥፎ መፎከር ብቻ እስኪቀረው አቅራራበት። ከዚያ መለስ ሁሉን አድርጓል ኦሮሙማ።
"…ኦሮሙማው ዐማራ የሚወዳቸውን፣ የሚያፈቅራቸውን፣ ሕይወቱን እስከመስጠት ድረስ የሚታመንባቸውን ቅዱስ ነገሮችን በሙሉ በማሳያት እና በጆሮው በማሰማት ደጋግሞ ዐማራውን ደጋግሞ አርዶታል። አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ሰንደቅ ዓላማ ኦሮሙማው አያምንበትም። ነገር ግን ለዐማራ እያሳየ እያስጨፈረው እያዘመረውም ደጋግሞ አርዶታል። አሁንማ በየትኛውም የብአዴን የአዳራሽ ስብሰባ ላይ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ ተሰቅሎ አታዩም። በሰሞኑ የዐማራ የሰላም ኮንፍረንስ ላይ ጄኔራሎቹ ትከሻ ላይ ካለው ባጅ በስተቀር በአዳራሹ ውስጥ አርንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም እንዲያዝ፣ እንዲሰቀልም አልተደረገም። ምክንያቱም ኦሮሙማው የዐማራውን የብአዴን አመራር በደቡብ ወሎ የወሀቢይ እስላሞች ስለተካ ዐማራ ምድር ላይ ሰንደቅ ዓላማ ማሳየት በራስ ላይ ነገር መጠምዘዝ መሆኑን ስለተረዳ አጥፍተውታል። አሁን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ በዐማራ ፋኖ እጅ ላይ ብቻ ቀርታለች። እሷን ነው ነፍስ ዘርታ ሞታ ተነሥታ፣ ወድቃም ተነሥታ ትውለበለባለች ብለን የምንጠብቀው። ትግሬ ከምድሩ፣ ኦሮሞ ከምድሩ ያጠፋትን ሰንደቅ ዓላማ ዐማራው ሞቶ ዳግም ፋሽስቶችን አስወግዶ ይሰቅላታል፣ ያውለበልባታል ብለን ተስፋ የምናደርገው።
"…ሌላው ኦሮሙማ ዐማራን የሸወደው፣ ቁማሩንም የበላው የኢትዮጵያን ስም ደጋግሞ በመጥራት ነው። የኢትዮጵያ ስም ሲጠራ የሚያደርገውን የሚያሳጣው ዐማራን ጉድ የሠሩት በዚህ ቅዱስ ስም ነው። ምን ኦሮሙማው ብቻ ግንቦት ሰባት በለው፣ ባልደራስ በለው፣ ግንባሩ በለው፣ ሠራዊቱ በለው ሁላቸውም ዐማራውን ያደነዘዙት በዚህ ቅዱስ ስም ነው። የእነ ዳንኤል ክብረት አማካሪነትም እዚህ ላይ ነው የተፈለገው። ኦሮሙማውን የጠቀመውም እዚህ ላይ ነው። ዐማራ ሊሸነፍለት፣ ሊወድቅበት፣ ሊንበረከክበት፣ ሊታለል ሊሞኝበት የሚችላቸውን እሴቶች የዐማራን ሥነ ልቦና ጠንቅቆ የሚያውቀው ዳንኤል ክብረት በደንብ ነው ኦሮሞዎቹን የጋታቸው። ዐማራ ምን ቢያይ፣ ምን ቢሰማ እንደሚሞኝ፣ እንደሚታለል ለኦሮሙማው ምክር ከሰጡት ግንባር ቀደሙ ሰው ዳንኤል ክብረት ነው። በምክር ዳንኤል እንዴት አፍ እንደሚያስከፍት ከእኔ በላይ ምስክሩ የለም። ኦሮሞ የሚባባል ሀገር ግንባታ ላይ ያሉትን ሰዎች እያወቃቸው ይህን ሀገረ መንግሥት ግንባታ ዐማራው እንዳያደናቅፍባቸው ዐማራውን በሚወደው፣ በሚታመንለት አሴት ጠርንፎ መያዝ ነበረባቸው። እናም ስንኖር ኢትዮጵያዊ፣ ስንሞት ኢትዮጵያዊ ብለው እየደሰኮሩበት አርደው፣ አርደው ከመሬት ከመሩት። ከመሩትና ለምን ትገድሉኛላችሁ ብሎ ሲጠይቅ ደግሞ "ገዳይ ተሸናፊ፣ ሟች አሸነፊ ነው" ብለው ቀለዱበት። ዝም በል ብትሞትም ለአስከሬንህ ጥላ እንዲሆን ችግኝ እተክልልሃለሁ ብለውም ቀለዱበት። ዐማራው ይሄን ሁሉ ነው ችሎ አልፎ ከዚህ የደረሰው። በቃ ደጋግሞ ቁማር ተበልቷል። አሁን ግን ሁሌ መበላት የለም ብሎ ገግሞ ከሰልፍ ወደ ሰይፍ ተሸጋግሮ ነው ብአዴንን አስወግዶ ወደ ድል የሚወስደውን መንገድ የጀመረው። ይሄኛውን የፋኖ ቁማር ነው ኦሮሙማ ያልቻለው።
"…እደግመዋለሁ ዐማራ ይሄንኛውን ከፊቱ የተደቀነውን መሰናክል በጥበብ፣ በእምነት፣ በቁርጠኝነት፣ በጀግንነት እና በጀብድ ካለፈው አበቃ አሸናፊነቱን በይፋ ያውጃል። አልያ ግን ኦሮሙማው ዐማራ የሚባልን የሰው ዘር ከኩርዶችም በላይ እንዳይነሣ አድርጎ ከምድረ ገፅ ድራሹን ያጠፋዋል። ኦሮሙማ እንደ ትግሬ ነፃ አውጪ ብልጥ አይደለም። እንደ ወያኔ በሲስተም ዘርህን አያጠፋውም። ደንታው አይደለም። በዐማራ ዘር መጥፋት ጮቤ የሚረግጡ የዓለም መንግሥታት ምንም እንደማይሉት፣ እንደማይቆጡት የሚመስለው ኦሮሙማ በግልጽ ነው ጨፍጭፎ የሚከምርህ። ገገማ ነው ስልህ ኦሮሙማ። ኦሮሙማ ሃይማኖት ስለሌለው ለተናገረው፣ ለገባው ቃል አይታመንም። ሼምም አያውቅም። በሼም በኩል ከወያኔ ጋር👇 ከታች ይቀጥላል✍✍✍
"…የተጻፈውም ጽሕፈት፦ ማኔ ቴቄል ፋሬስ ይላል። የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ማለት ነው። ቴቄል ማለት፥ በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ ማለት ነው። ፋሬስ ማለት፥ መንግሥትህ ተከፈለ፥ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠ ማለት ነው። ዳን 5፥ 25-28
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…በርቶ የምታዩት የሞባይል ስልኩ ቫይብሬት ላይ ስለሆነ ነው። 😂😂😂 …የትግሬው ልጅ ጋሽ እናጠፋቸዋለን፣ እንደመስሳቸዋለን እንኳ አደብ ገዛ እኮ። ዐማራን እሰብራለሁ ብሎ ራሱ ቅስሙም፣ ጅስሙም ተሰብሮ አረፈው።
• እንዲያው ምን ይሻለኛል በናታቹ፣ ባባታቹ። ይሄን ዓይኔን ምን ባደርገው ይሻለኛል? በፋኖ ሞት? ኤ…?
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
"…አረመኔው አስብቶ አራጁ ልቡሰ ሥጋ ጋኔሉ ብልፅግና ለምን እንዲህ ተጣድፎ በሼክ በመነከሴ በአቦ በሥላሴ ከፋኖ ጋር እርቅ፣ ድርድር እንደሚል ቪድዮ ላሳያችሁ…?
• ዘግናኝ ስለሆነ ቆራርጬ ብለጥፈውም ዕድሜው ከ18 ዓመት በላይ ያለ ብቻ የሚመለከተው ቪድዮ ነው።
"…ወደው አይስቁ አለ አጎቴ ሌኒን… 😂😂😂 ኮሞዲኖው አሚኮ መቼ ነው ደግሞ እንዲህ ብሎ የለጠፈው?
"…ስማኝ ልንገርህማ… ከብአዴን፣ ከኦሮሙማው ብልጽግና ጋር ለእርቅ ብሎ የሚቀመጥ ፋኖ ካለ እመነኝ ሲኦል ነው የሚገባው። የዘላለም ቤቱም ትሉ ከማያንቀላፋበት፣ እሳቱም ከማይጠፋበት ዘወትር ጥርስ ማፏጨት ባለበት በገሀነመ እሳት ነው የሚወረወረው። መኖሪያው እዚያ ነው።
"…ባለቀይ ቦኔቱ የጁላ ሠራዊት ያላንበረከከውን የዐማራ ፋኖ ባለ ነጭ ቦኔት አጥላቂ ቄሶችና ሼኮችማ ተሸውዶ ጉድ ይሠራል ብዬ አላምንም።
"…የሆነው ሆኖ ብሎ ብሎ ያቃተውንና የተሸነፈውን የኦሮሞ ብልጽግና ኃይል አሸናፊው ፋኖ በእርቅ፣ በድርድር ሰበብ ወጥመዱ ውስጥ ገብቶ ነጥብ ከጣለለት አለቀለት። አጣጥሞ ይበላዋል። የዐማራም ትግል 200 ዓመት ወደ ኋላ ይመለሳል። አምነህ ግባበት።
"…አሁን ዐማራ የሚያስፈልገው ጄኖሳይደሩን አገዛዝ መገርሰስ፣ መደምሰስ፣ እረፍት ማሳጣት፣ እጁን ጠምዝዞ በአፍጢሙም በአናቱም መትከል፣ ማስጨነቅ፣ መቀጥቀጥ ብቻ ነው። ዐማራ አስተማማኝና ለሕዝቡም ዘላለማዊ ዋስትና የሚሰጥ መንግሥት በሀገሪቱ መመሥረቱን እስኪያረጋግጥ ድረስ እርቅ፣ ድርድር እያለ እንዳይዘናጋ ይጠንቀቅ።
"…ዐማራ እንደ ትግሬ እንዳይሸወድ። ዳንኤል ክብረት ፊት ቆሞ መሳቂያ፣ መሳለቂያ ከመሆኑ በፊት የዐማራ ፋኖ ይጠንቀቅ።
"…ዛሬ እኮ የተሰበሰበው በድኑ ብአዴን ነው። መሸነፉን ያወጀው ብአዴን ነው። ከተሸናፊ ጋር ድርድር፣ እርቅ የሚባል ነገር የለም። ለውጥ ነው የሚያስፈልገው። ያቆሰልከውን ነብር ካልገደልከው መልሶ ይበላሃል አለ ዶር ዳኛቸው እንደዚያ ነው። የተቀጠቀጠውን እባብ አፈር ልሶ እንዳይነሣ አርቀህ ስቀለው።
• እደግመዋለሁ… ከአረመኔው ብልፅግና ጋር የሚታረቁ ካሉ በቀጥታ ሲኦል ይገባሉ። ገሀነመ እሳት መኖሪያቸው ነው። አለቀ።
ኬኒያ ነው…!
"…ሰሞኑን የሳሙኤል ሩቶ መንግሥት በኬንያ ጥቂት ታክስና ቀረጥ እጨምራለሁ ብሎ ያወራል። ፓርላማውንና የመንግሥቱን የዘወትር እንቅስቃሴ እንደ ሰጎን እንቁላል ዓይኑን ቸክሎ የሚከታተለው የኬንያ ሕዝብ እንዳትሞክረው እረፍ ብለው የቃል ማስጠንቀቂያም ሰጡ። በዳቦና በመሳሰሉት ላይ ትንሽ ሳንቲም ይጨምራል ነው መንግሥቱ የሚለው። አይሆንም፣ ኑሮ ይወደድብናል። የምግብ ዋጋ ይጨምርብናል። የቤት ኪራይ፣ የትራንስፖርት ዋጋ ሰማይ ይነካብናል ነው ያለው ሕዝቡ።
"…ዛሬ የኬኒያ ፓርላማ ሕጉን ለማጽደቅ ተሰበሰበ። ሕዝቡም የምታጸድቁትን ሕግ አብረን እናያለን ብሎ ከፓርላማው ደጃፍ ተሰበሰበ። ፓርላማው የኬንያ ሕዝብ እንደ ኢትዮጵያ በተለይ እንደ አዲስ አበባ ሕዝብ መስሎት በምን ታመጣላችሁ እብሪት ሕጉን አፀደቀው።
"…ከዚያ በኋላ የሆነውንማ አትጠይቁኝ። መድኃኔዓለም ፍረድ፣ አንቺ የጭንቅ አማላጂቱ የለሽማ፣ የአላህ፣ ያረቢ ዝምታህ እሰከመቼ ነው? ኧረ ራራልን፣ ታረቀን ፈጣሪ ብለው እንባቸውን ወደ ሰማይ እየረጩ፣ በልባቸው እየተሳደቡ፣ እየተራገሙ ወደ የቤታቸው አልሄዱም።
"…ፓርላማውን ጥሰው ገቡ። የፓርላማ አባላቱም ግርር ብለው ወደ መደበቂያ ዋሻ ወደ ምድር ቤቱ ገቡ። በዚያም በላያቸው ላይ ዘግተው የቁም እስረኛ ሆኑ። የራበው ሕዝብ መሪዎቹን በኬንያ እየበላ ነው።
"…አዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ላይ ነች። ትግራይ አስገድዶ ደፋሪዎችን የትግሬ ጊዚያዊ መንግሥት ያስቁምልን የሚል ሰልፍ ላይ ነች። ኦሮሚያ ምን ላይ እንዳለች አይታወቅም። አፋርና ሱማሌ በድንበር ይገባኛል ጦርነት ላይ ናቸው። ብአዴን ቄስና ሼክ ሰብስቦ የፋኖ ያለህ እንታረቅ እያለ ነው። ሽሬ ላይ ጀነራል ምግበ እና ጀነራል ብርሃኑ በቀለ ለሰኔ ሠላሳው ወረራ ፅቡቅቲ ውይይት አካሂደዋል። የኬንያው በረከት ይደረብን።
• እየኮመታችሁ…!✍✍✍