የትርጉም ጥያቄ ነው።
"…አርበኛ እስክንድር ነጋ ለአማሪካው አምባሳደር ጥርት ባለ የእንግሊዝ አፍ በመግለጫ ምላሽ ሰጥቶ ነበር። የዚህን የእስኬውን የአማርኛ ትርጉም ያነበበው ደግሞ ብሩኬ ነበር። ጥያቄው የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። እኔም ልድገመው ብዬ እንጂ ጥያቄውን ቀደም ብሎ ሠዓሊ አምሳሉ ጠይቆታል። ጥያቄው እንዲህ ነው።
"…እስክንድር አገዛዙን አክብሮ "የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት!" ብሎ ነው የሚጠራው። ይሄን ለጤነኛ መንግሥት የሚሰጥን ስም ብሩኬ በአማርኛ ትርጉሙ ላይ ከዐውዱ ውጪ እስክንድር "መንግሥት" ብሎ በመጥራት ያከበረውን ብሩኬ "አገዛዙ" በማለት ነበር የተረጎመው። እኮ ለምን? ለምን? ለምን? ብለህ ነው "አገዛዙ" ብለህ እስኬው "መንግሥት" ብሎ ያከበረውን አንተ አዋርደህ "አገዛዙ" ብለህ የተረጎመከው? ሠዓሊ እንዳለው እስክንድር "the regime" ብሎ ሥርዓቱን በግብር ስሙ ቢጠራው ኖሮ ብሩኬ "አገዛዙ" ብሎ ቢተረጉመው ትክክል በሆነ ነበር የሚሉ መተርጉማንም አሉ?
"…ደግሞም የሥርዓቱ ተቃዋሚ ሆነህ ነፍጥ አንሥተህ እየታገልከው ስታበቃ ይሄን ጨፍጫፊ የመንግሥትነት ማዕረግ መስጠት ልክ አይሆንም ነው። ይሄ ለመንግሥትነት ክብር የሚበቃ ሳይሆን አረመኔ የአፓርታይድ አገዛዝ ነው።
• ራሴኑ ቢጨፈጭፈኝም ዕድሜ ለጋሽ ሠዓሊ። የዚህ ልጥፍ ዋና መልእክት ክባድ ሳይኖረው ለበዓሉ ድምቀት እንደ ጨዋታ የቀረበ ቢሆንም ብሩኬ ግን ለሁለተኛው ትርጉም ላይ ጥንቃቄ ይደረግ። 😂
"…መልካም
"…አንድ የዐማራ ሴቶች የኬሚስትሪ ግኝት ውጤት ከሆነው ተወዳጁ እንጀራና የግልገል ነፍጠኛው የጉራጌ ክትፎ የምግብ አሠራር በፈረንጅ እጅ እንዴት እንደሚሠራ ማስታወቂያ እንመለከትና እንመለሳለን።
• የዐማራ እንጀራ የበላ የተረገመ ይሁን ያሉት የካናዳ ሃደ ስንቄዋ የሰልፍ ላይ መፈክር ለምን ትዝ አለኝ ግን። ጤፍን አጥፍቶ በስንዴ በመተካት ሪሃም፣ ስኳራም ትውልድ ለመፍጠር መላላጡም ይከሽፋል። 😁
• Guten Appetit… በጀርመንኛ መልካም ምግብ እንደማለት ነው።
• መጣሁ…
መረጃ ግንቦት 20
"…ከሚያዚያ አጋማሽ ጀምሮ እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ ተራሮችን ስላንቀጠቀጡ ስለ የትግሬ ነፃ አውጪ ሆነው የኢትዮጵያን ግን ስለሚያስተዳድሩት ወያኔዎች የሚደሰኪርበት፣ እነ ማርታ፣ እነ ቀሽ ገብሩ የሚወደሱበት፣ እነ አባይ ጠሐዬ፣ እነ መለስ ዜናዊ፣ ስብሃት ነጋ የሚወደሱበት እምበር ተጋዳላይ እየተባለ አየር ምድሩ የሚናኝበት ዘመን ነበር የግንቦት ገብርኤል ማግስት የግንቦት ማርያም ዋዜማው ግንቦት 20።
"…ይኸው የማያረጅ የለምና ግንቦት 20ም እንደ መስከረም 2 አረጀ፣ ደከመ፣ ደቀቀ። መስከረም ሁለት ወደ ሐረሬ ሲሰደድ ግንቦት 20 ወደ ደደቢት ተመለሰ። አይ ጊዜ ደጉ።
"…ይኸው ያ ከኢትዮጵያ ዓልፎ በመላው ዓለም በሚገኙ ኤምባሲዎች ድቤ የሚደለቅለት፣ ፈንዲሻ የሚበተንለት፣ አስረሽ ምቺው ዳንኪራ የሚደነከርለት ግንቦት 20 ይኸው እንዲህ አርጅቶ ጎብጦ መሳቂያ መሳለቂያ ሆነ። በቴሌቭዥን እመር ተጋዳላይ የለ፣ ወፍ የለ።
"…አሁን ግንቦት 20 በመቀሌ እና በህወሓት የእንጀራ፣ የጡት አባት በሆነችው በአማሪካ ኤንባሲ ብቻ ይከበራል። አሜሪካማ ከወያኔ ብሳ እንዴት ሲደረግ ሞቼ ነው ቆሜ ደርግ የወደቀበትን በዓልማ አከብራለሁ። አንድም ሰው አይምጣብኝ ግንቦት 20 ወደ ኤምባሲዬ ብላ ማስታወቂያ አሠርታ አርፋዋለች። በመቀሌም እኮ ነገ ሕዝቡ ሥራ ላይ ነው። ለገሰ ቱሉ አሁን ከመሸ ነገ ሥራ የለም ቢልም፣ አንዳንድ ወረዳዎች ሥራ እንሠራለን ብለው ማስታወቂያ ለጥፈዋል። አሜሪካ ግን ምን ነክቷት ነው ብቻ እንዳትሉኝ።
• አሜሪካ ወያኔ፣ ሻአቢያን እና ደርግን አላደራደረችም። ያደረገችው ደርግን ተሸናፊ አድርጋ አባርራ ወያኔን በኢትዮጵያ ሻአቢያን በኤርትራ ላይ ነው የሾመችው። አሸናፊ ያስገድዳል እንጂ አይደራደርም። ወላ ምክክር ኮሚሽን፣ ድርድር፣ ግርግር ብሎ ነገር ኤለም።
• አይ ግንቦት 20… ነአ
• እህዕ… ከዚህ ሌላ አማራጭ ሲጠፋስ…?
"…በሮጲላ ሄድክ፣ በኮንኮላታ በመሂና ሄድክ፣ በእግርህ ገባህ የምትገጥመው ሃቅን፣ እውነትን ነውና አታሸንፍም። ዐማራ ሃቅ አለው። ዐማራ እውነት አለው። ስለዚህ አይሸነፍም።
• መመከት፣ ማነከት ብቻ። ሌላ አማራጭ የለማ።
"…ሌላ አማራጭ የለማ… እህዕ ታዲያ ምን ይደረግ…?,
• ዐማራን እኮ ነው የገጠምከው። ግዙፍ ዐለት፣ የዘመናት የታሪክ የጀግንነት ባለቤት፣ ኩሩ፣ ፀረ ባንዳ፣ አማኝ ፈጣሪውን የሚፈራ ነፍጠኛን እኮ ነው የገጠምከው።
• ምን ይደረግ…? እንዲያውም እነዚህ ዕድለኞች ናቸው። ሌላው አለ አይደል… እንትን የሆነ…
ስሙኝማ ልነግራችሁ ነኝ…
"…የዳንኤል ክብረትን የአይጥ፣ የጥንቸል፣ የጉርጥ እና የጃርት ተረት ሰምተው። የአቢይን የመናፈሻ ብልጥግና ጎብኝተው፣ የብራኑ ጁላን፣ የአበባው ታደሰን ፉከራና ጌረርሳ አድምጠው፣ በአየር በሮጲላ፣ በእግር በመሂና ባቶቢሲ ማሞካቻ ግጥም ብለው እንደ ሠርገኛ እየጨፈሩ ይገባሉ…
• ከዚያ…
👆…ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ያስቆጠረው ነገድ ነው። አሁን ግን ሁሉንም አማራጭ አይቶና ሞክሮ ሲያበቃ ከሰልፍ መውጣት ወደ ሰይፍ ማንሳት ተሸጋግሯል።
"…ዐማራው ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነቱ ላይ መትጋት አለበት። አውሬው አብይ አህመድ መውደቁን ሲያረጋግጥ አጅሪት ወያኔን በሁሉም አቅጣጫ በሙሉ ኃይሏ ወረራ እንድትፈፅም ያዘዛት ይመስላል። በዛሬ ዜና እንደተገለጸው ላለፉት ዓመታት ሥራ ፈተው ደሞዝ ብቻ በመብላት ሲቀልባቸው የነበሩትን የትግሬ ተወላጅ የፌደራል ፖሊስ አባላትንና ትግራይን የምድር ሲዖል ያደረጉ ሥራ ፈት ተቀናሽ ወታደሮቹን ወደ ፌደራል የፀጥታ ተቋማት መልሶ ሊያመጣ እና በመላው ሃገሪቱ ሊበትን ይመስላል። ትግሬ አቢይን አምኖ ዐማራን ለመውጋት ደፍሮ ሰተር ብሎ ከመጣ ዐማራው በዐማራ ምድር ሲዋጋ ያገኘውን የትግሬ ወታደር እንዳይማርከው አድርጎ ለመቅጣት ይዘጋጅ። እጅ ቢሰጥ እንኳ እንዳይፋታው። በውይይት፣ በንግግር መፍታት የሚገባውን የራያና የወልቃይት ጉዳይ በአቢይ ብልጠት፣ አራድነት፣ በግርግር፣ በፉገራ እፈታዋለሁ ብሎ አስቦ መንገታገቱም አይቀርምና በምድርህ ላይ ያለፈቃድህ በተሸናፊው በአረመኔው አቢይ ድጋፍ ተሹሜ ነው የመጣሁት የሚል ትግሬ ነኝ ባይ ገተት ሁሉ እንዳትቀበለው። እረፍት አሳጣው። አለቀ።
"…አሁን አረመኔው አቢይ አህኘድ ዐማራውን ከላይ በወያኔ ራሱ አውሬው ደግሞ ከታች መሃል ላይ በሙሉ አቅም ሊመቱት አስበው ተሰናድተው የጨረሱ ይመስላል። ልብ አድርግ ዐማራ መጪው የአሜሪካ ምርጫ ነው። በዚህም ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ መቶ በመቶ ያሸነፋል ተብሎ ይጠበቃል። ያን ጊዜ እስራኤልም የጨፈጨፈችውን የፍልስጤም ሴቶችና ህፃናትን አብይ አሕመድም ዐማራን እንደ ዘመነ ዲሞክራቶች መጨፍጨፍ አይችሉም ከአሁኑ ከአሜሪካ ምርጫ በፊት መጣደፍ አለበት። የአብይ እቅድ በዐማራ ደቡብ እና በኦሮሞ ሰዎቾ የተያዙ ብዙ የሥልጣን ቦታዎችን ለትግሬዎች ለመስጠት ወስኗል። እነዚያ የሚሾሙ የትግሬ ባለ ሥልጣናትን በፈለገው ጊዜ ማስወገድ እንዲቻለውም ጥበቃውን ራሱ ሊያደርግላቸው መወሰኑ ተሰምቷል። ከዚያስ ከዚያማ ዐማራውንና ሌላውን ማኅበረሰብ እንዲያስለቅሱለት ለማድረግ ያስባል። ምናልባትም ከዚህ ቀደም እንደተነበይነው ራሱን ከተጠያቂነት ለማሸሽ እነ ሳሞራ እንዳደረጉት መልሶ ሥልጣኑን ለህውሓት ለማቀበል ያቀደም ይመስላል። ከተቻለው ወደ ዱባዩ ቪላ ለመፈርጠጥ መመኘቱ እንዳለ ሆኖ ማለት ነው። ለዚህም ነው ኢሳያስ ባለፈው ቀን ንግግሩ ጦርነት እየመጣ ነው ያለው። ስለዚህ…
"…አሁን ዐማራ ከፊቱ ሦስት አማራጮች ብቻ ግሽር ብለው ተደቅነውበታል። እነርሱም…
1ኛ፦ ማሸነፍ
2ኛ፦ ማሸነፍ
3ኛ፦ ማሸነፍ ብቻ። ከእነዚህ ሦስት አማራጮች ውጪ ሌላ ምንም አማራጭ የለውም። አራት ነጥብ።
"…በመጨረሻም እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም እንዲህ ብዬ እጮሃለሁ…
• ጎበዝ…
"…ገንዘብ ባለበት ስፍራ ሁሉ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው መጥተው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን ከዶላር ቅርምቱ ላይ እሽሽሽ ብለን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ የዐማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ ይቀጥል።
• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል።
• የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…ይቅርታ…ስብሰባ ላይ ቆይቼ ነው የዘገየሁት። መቼም የዐማራ ሰማይ ምድሩ ሙሽራ እንደሚቀበል ሠርገኛ ድምቅ ብሎ በገፍ እየገባ ያለውንና አቢይ አሕመድ ለእርድ ያዘጋጃቸውን የደቡብ እና የኦሮሞ ህፃናት ተዋጊዎች ለማስተናገድ ሽርጉድ እያለ ነው። ፋኖ ድልድይ አስንገብቶ ሊያስመርቅ ተፍተፍ ሲል እንደማየት የሚያስደስት ምን አለ? በአንድ እጁ ክላሽ ለጠላት፣ በአንድ እጁ ዶማ ለልማት ይዞ የሚታገል ጀግና። እዚያ ቆይቼ ነው የዘገየሁት።
"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጽም ቀበርቾ የበዛባት ርዕሰ አንቀጽ ናት። እኔ ዘመዴ የደብተራው ልጅ በርዕሰ አንቀጼ ይሄን ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ መንጋ ላጥነው ነኝ እና ለማንበብ፣ አብራችሁኝ ማንቁርቱን ይዛችሁ ለማጠን ዝግጁ ናችሁ? 😂 ቀበርቾው ላይ ትንሽ ሚጥሚጣም በተን አድርጌበታለሁ። ዝግጁ ናችሁ?
• ዝግጁ ነነ ዘመዴ በሉኝማ።
"…አንዳንድ ቀን አለ አልፎ አልፎ ምሳ ቀመስ ካደረግክ በኋላ የዓለሙ ሁሉ ጢራሞና ዲራሞ እንቅልፍ በላይህ ላይ የሚከመርበት። ምሳ በልቼ ዓይኔን መግለጥ እስኪያቅተኝ እንቅልፍ አላዳፋኝም። ሲጣፍጥ ደግሞ ምን አይነት እንቅልፍ ነው።
"…የመረጃ ቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት ሰዓታችን እስኪደርስ ድረስ በርዕሰ አንቀጻችን ላይ ብናወራስ…?
• ተንፒሱ…!
“…በወንጌል እንደምሰብከው፥ ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ፤” 2ኛ ጢሞ 2፥8
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
በመጨረሻው ዘመን…!
"…በኢሰመጉ ላይ መንግሥት እየፈጸመ ያለው ከፍተኛ ጥቃትና ጫና አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል! ሲል ራሱ የኢሰመጉ አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ግንቦት 17/2016 ዓ.ም በይፋ ገልጿል።
"…ዜጎች ተበደሉ፣ ተገደሉ፣ ተፈናቀሉ ብሎ ከመጮህ የዘለለ በመንግሥት ላይ ይሄን ያህል ጉዳት የማይፈጥረውና ዘገባ ከማውጣት የዘለለ፣ መንግሥት አጥፊዎችን ለፍርድ ያቅርብ እያለ ከመወትወት ያለፈ ሥልጣን የሌለው ኢሰመጉ በመጨረሻ ራሱ ለራሱ አስጊ ደረጃ ላይ እንደደረሰ መግለጫ አውጥቶ ሁሉም ይወቅልኝ ብሏል።
• መከራውማ ሁሉም ቤት መግባቱ ግድ ነው።
ምን ማለት ነው?
"…ቆይ ይይ አየር መንገዱ አሰልጥንልኝ ብሎ ለአየር ኃይሉ የላከው ሆስተሶቹን ኮማንዶ አድርግልኝ ብሎ ነው ወይስ እንዴት ነው ነገሩ ተዘበራረቀብኝሳ።
• እነዚህ በሮፐጲላ ተጭነው ወደ ዐማራ ክልል በኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጓጓዙት የወንድ ሆስተሶች ይሆኑ እንዴ? 😂 ግራ ቢገባኝ ትፈርዱብኛላችሁ እንዴ?
• አየር ወለዲት ሆስተስ ማነሽ ደናነሽ እንዴት ነሽ…?
መልካም…
"…13 ሺ ሰው አንብቦት 6 ሰዎች 😡 የተናደዱበት ርዕሰ አንቀጻችን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ለአንባቢዎች አስተያየት ሰንዱቁ ክፍት ይሆናል። እናትህ እንዲህ ትሁን ከሚል ፀያፍ ስድብ በቀር እና ከተጻፈው አጀንዳ ውጪ ካልሆነ በቀር አስተያየት መስጠት ከአሁን ሰዓት ጀምሮ የተፈቀደ ነው።
• 1…2…3…✍✍✍ ጀምሩ… እኔም ቁጭ ብዬ አስተያየቶችን ልኮምኩም።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ሌላው የታዘብኩት ነገር በፔጄ ላይ አስተያየት የሚሰጠው ሕዝብ ቁጥር መጨመርና የአስተያየታቸው ማስደመም፣ የሓሳባቸው ጥራት እና ውበት ነው። በቃል ማውራት እንጂ በጽሑፍ ማውራት እምብዛም ባልተለመደበት ማኅበረሰብ ውስጥ የተፈጠርን እኛ የዛሬዎቹ ሓሳባችንን በጨዋ ደንብ በጽሑፍ ማስፈራችን በራሱ መታደል ነው። ይሄ ራሱ አንድ እድገት ነው። በእድር ላይ፣ በማኅበር ላይ፣ በጽዋ ላይ፣ በሠርግ ላይ፣ በኀዘን በልቅሶ ላይ፣ በድርጅት፣ በመሥሪያ ቤት ስብሰባ ላይ በእርቅ በሽምግልና ላይ ጽሑፍ ለፊርማ፣ ለውል ማሰሪያነት እንጂ ለመግባቢያነት መጠቀምን ከነገሥታቱ ዘመን ከነገሥታቱ ደብዳቤ ወዲህ የቀረውን አሁን በእኔ ዘመን በቴሌግራም ገጼ ላይ በጽሑፍ ሓሳብን በጨዋነት የመግለጽ ልምድን እያዳበርን መገኘታችን የሚበረታታ ነው። በእውነት በዚህ ልትኮሩ ይገባል። ቀላል ነገርም አይምሰላችሁ። በእውነት እጅግ ልዩ ነገር ነው።
"…የእኔ ፔጅ እንደ ድሮው ዐማራ ተገደለ፣ ተጨፈጨፈ፣ ተረሸነ ተብሎ አይለቀስበትም። የእኔ ፔጅ ዐማራ ምንም ዓይነት ምላሽ በማይሰጥበት ዘመን ብቻዬን ዐማራን ለማነሣሣት፣ ዐማራን ለማንቃት፣ ዐማራን ለማደራጀት፣ ከተኛበት ለመቀስቀስ ይፈጸምበት የነበረውን ግፍ እየዘረዘርኩ እጽፍ የነበርኩት ዘመን አሁን አልፏል። አሁን በፔጄ ላይ የምጽፈው ከፍ ስላለ ነገር ብቻ ነው። ዐማራ እንዴት ሀገር አልባ ከመሆን ተርፎ ባለሀገር እየሆነ እንዳለ ነው የምጽፈው። አሁን እኮ ርዕሰ አንቀፅ ነው የሚተነተነው። የዐማራ ጉዳይ ከላይ ጨረቃ ላይ ተሰቅሏል። የዐማራ ጉዳይ የኳስ የእሳት አሎሎ ሆኗል። ዐማራ ዐማራነቱን አስመስክሯል። አሁን የሚታየው የዐማራ ትግል እንደውም ክረምቱ እስኪያልፍ በቶሎ የሚበላው ጎመኔ ነው። ዋናው ዘር፣ ዋናው እህል ከፊታችን ነው። በጎመኔው እያዘገምን በእህሉ ዘመን በሸነና እንላለን።
"…አሁን እኔ የምነካው አይነኬ የሆኑትን እና በዐማራ ስም የተሰበሰቡትን፣ የዐማራን ትግል በአንድም በሌላም አሳልፈው ሊሰጡ ይችላሉ ብዬ የምሰጋባቸውን ነው የምነካው። እንደ ታቦት የሚፈሩትን፣ አይነኬ፣ አይተቼ፣ አይዳሰሴ የሆኑትን ነው የምነካው። ስነካ ደግሞ በሥነ ሥርዓት በጨዋ ደንብ ነው የምነካው። የምተቸው። ለምን ነካህብኝ፣ ለምን ተቸህብኝ ማለት አይሠራም። ነውር ነው። ወንጀልም ነው። ኃጢአትም ነው። በዐማራ ስም ተሰብስቦ የዐማራን ትግል የበግ ለምድ ለብሶ ሊያመክን የሚፈልግ ካለ ቁርጡን ይወቅ እፋለመዋለሁ። እዋጋዋለሁ። አልፋታውም። የእኔ ውጊያ እኮ ደግሞ ወይ በጣቴ በምጽፈው በጦማሬ ነው፣ አልያም በምላሴ ነው የምለፈልፈው። ከብዕሬና ከምላሴ ማለፍ ያቃተው የዐማራ ትግል ጠላፊ ዕድሉ ነው። ለምን በአናቱ አይተከልም።
"…አርበኛ መሳፍንት፣ እርበኛ ደረጀ፣ አርበኛ ባየ፣ አርበኛ ዘመነ፣ አርበኛ ዝናቡ፣ አርበኛ ምሬ፣ አርበኛ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው፣ አርበኛ አሰግድ፣ አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ፣ አርበኛ መከታው፣ አርበኛ አበበ ጢሞ፣ አርበኛ እስክንድር ነጋ ሁላቸውም ለእኔ ወዳጆቼ ናቸው። ሲደውሉልኝና እና ሲያዙኝ የምታዘዛቸው አክባሪያቸው የሆንኩ ልጃቸው ነኝ። እንዲያም ሆኖ ግን ከእነዚህ መሃል አንዳቸውም ከዐማራ ሕዝብ ፍላጎት ውጪ ቢንቀሳቀሱ አልፋታቸውም። እንደ ታቦት የሚፈሩ፣ እንደ መቅደስ፣ እንደ መስጊድ የሚከበሩ ቢሆኑም የባንዳነት፣ የሌብነት፣ የዘራፊነት፣ የቀማኛነት፣ የትግሉን ሻጭነት መንፈስ ካየሁባቸው፣ በተግባርም ሲንቀሳቀሱ ካገኘኋቸው አልምራቸውም። ያው በተለመደው ጦማሬና በተለመደው ምላሴ እሸነቁጣቸዋለሁ። አለቀ።
"…አንተ ዐማራ አይደለህ ምን አገባህ? የሚል ገተት አይጠፋም። ዐማራ አልሁና፣ ዐማራ ጓደኛ፣ ዐማራ ቤተሰብ፣ ዐማራ የሃይማኖት አባት ካለኝስ መብቴ አይደለም እንዴ? ለምን ቆቱ አይደለም ኳለሏሏምፑራዊ፣ ከኡዡንቡራ አልሆንም። ዋናው ነገር እኔ የማነሣው ነገር እውነት ነው ወይስ ሐሰት የሚለው ነው። እኔ የማነሣው ነገር ለዐማራ ይጠቅማል ወይስ አይጠቅምም የሚለው ነው። ከጠቀመና ገዢ ካገኘሁ እሰየሁ። ካልጠቀመና ገዢ ካጣሁ የምከስረው እኔው ነኝ አንተን ምን አስጨነቀህ? እኔ የዐማራን ትግል ልምራው ብዬ አላውቅም። መምራትም አልችልም፣ አቅምም የለኝ። የዐማራን ትግል የማገዝ ግን ሙሉ መብት አለኝ። አንተ ስለፈልግክ ስላልፈለግህ ሳይሆን እንዲሁ መብት አለኝ። እኔ ዘመዴ በዐማራ ትግል የገንዘብ ፍሰት ውስጥ የለሁበትም። በዐማራ በየትኛውም የፖለቲካ ፓርቲና አደረጃጀት ውስጥ የለሁበትም። እኔን በግሌ የሚያዘኝ ግለሰብ፣ ማኅበርም ሆነ ድርጅት የለም። አለሁ የሚል ካለ በአናቱ ይተከል። በአናቱ አልኳችሁ። ካለ ዱቄታም በሉት። እኔ ራሴን የቻልኩ ድርጅት ነኝ። እኔ ራሴ ብቻዬን አሁን ተቋም ሆኛለሁ። በእኔ የሕይወት ጉዞ ውስጥ ጣልቃ የሚገባ ድርጅትም፣ ማኅበርም፣ ተቋምም ሆነ ግለሰብ የለም። ሰምታችኋል።
"…ስለዚህ አሁን የእኔ ሥራ የበሰበሰው፣ ሊወድቅ አንድ ሳምንት የቀረው የአቢይ አህመድ የብልቅጥና አገዛዝ ሳይሆን የሚያስጨንቀኝ እኔን የሚያስጨንቀኝ ሌላ ነው። እርሱም የዐማራ ትግል እዚህ ደረጃ ሲደርስ መጥለፍ የለመዱ ሾተላይ ጠላፊዎች ትግሉን ለመጥለፍ የሚያንዣብቡትን ጆፌ አሞሮች መበተን፣ ላባቸውን መነቃቀል፣ ክንፋቸውንም መስበር ነው የእኔ ሥራ። ፌክ ኢትዮጵያኒስቱን፣ ግንቦቴና ግንባሩ ተብዬ አጭበርባሪ የፖለቲካ ጋለሞታዎችን እየዠለጥኩ አደብ ማስገዛት ነው። በእባብ ላይ ተዋሕዶ ገነት የዐማራ ትግል ላይ እንደ ሰይጣን ዘው ብሎ መግባት አይቻልም። ይሄ ካካ ነው። እፉ ነው። ስትፈልግ ተንጫጫ፣ እበድ፣ ስትፈልግ እሪሪሪ በል። አልፋታህም። ደግሞስ ምንአባህ ታመጣለህ።
• በዐማራ ፋኖ ስም የሚዘርፉ፣ የሚያግቱ፣ የሚገድሉ
• በዐማራ ፋኖ ስር የማይታቀፉ፣ የማይመሩ፣ የማይታዘዙ
• በዐማራ ፋኖ ላይ ሌላ አደረጃጀት የሚፈጥሩ
• በዐማራ ፋኖ ስም ገንዘብ የሚዘርፉ፣ የሚሰበስቡ
• በዐማራ ፋኖ ስም መግለጫ የሚያወጡ፣ የሚደሰኩሩ
• በዐማራ ፋኖ ስም የሚሸቅጡ፣ ሸቀጣሞች፣ የዐማራ ፋኖን የማይወክሉ፣ ከዐማራ ፋኖ በላይ ፋኖ ነን የሚሉ፣ የሚከፋፍሉትን አይማረኝ ብምራቸው። አለቀ።
"…እጠይቃለሁ። ዛሬ ያልተተቸ፣ ዛሬ ተተችቶ በእሳቱ ውስጥ ቀልጦ ያላለፈ የዐማራ ታጋይ ነገ ወርቅ ሊሆን አይችልም። ዛሬ ለምን እተቻለሁ፣ ለምን እወቀሳለሁ ብሎ መንጋ ተሳዳቢ ሠራዊት የሚያሰማራ የዐማራ ፋኖ አመራር እድል ቀንቶት ነገ በትረ መንግሥቱን በጨብጥ ከመንግሥቱ ኃይለማርያም፣ ከመለስ ዜናዊ፣ ከአቢይ አህመድ የበለጠ ቡቸር ነው የሚሆነው። ጨፍጫፊ አረመኔ ነው የሚሆነው። ከአሁኑ ነው መሪዎቹን ልክ ማስገባት። መስመር ማስያዝ። ነገ ይከብዱናል። ከመስመር የወጣ፣ ቲፎዞ አለኝ፣ ደጋፊ አለኝ፣ ተሳዳቢዬ ነፍ ነው አይሠራም።
"…እስክንድርን በተመለከተ መጠየቄን እቀጥላለሁ። ገና ያልተነኩ ጥያቄዎች አሉኝ። እስክንድር ጋዜጠኛ ነው። ጋዜጠኛ ሆኖ ሲጠይቅ፣ ሲሞግት ነው የኖረው። ይሄ ትክክል አይደለም። ያኛው ተሳስቷል ሲል ነው የኖረው። አሁን እስክንድር ታጋይ ነው። እስክንድር ወታደር ነው። እስክንድር ጠላትን ተኩሶ ሊገድል፣ እሱም በጠላት ሊገደል ፈርሞ በነፍሱ ተወራርዶ ጫካ የገባ ነው። እስክንድር የሞቀ ቤቱን ጥሎ ነው የወጣውና አይጠየቅም፣ አይተችም ብሎ ነገር የለም። ሌሎቹ በረዶ፣ የቀዘቀዘ ቤታቸውን ጥለው ነው እንዴ በረሃ የገቡት። ቀልደኛ። እናንተ ብቻማ አራዳ አትሁኑ።👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
ብሩኬን ልጠይቀው ነኝ።
"…ወዳጄ ነው። ከምር ሲበዛ አክባሪው ነኝ። በእምነቱም፣ በሙያም የማላማው ሰው ነው ቡሩኬ። የጠብ አይደለም የፍቅር ነው። አንዲት ጥያቄ ግን በጀማው ፊት ልጠይቀው ነኝ። በዚህ ለዛሬ እንሰነባበታለን።
• በትህትና ልጠይቀው ነኝ።
"…ጀግና ሕዝብ፣ አማኝ ፈጣሪውን አክባሪ፣ ሃይማኖተኛው ዐማራ ልጆቹን የደፈረ፣ ቤተ እምነቱን ያረከሰ፣ ተታኩሶ የገደለውን ጠላቱን እንኳ ከነ ልብሱ ቀብሮ አፈር አቅምሶ ነው ወደ ቀጣዩ ተጋድሎ የሚሄደው።
• ዐማራነት ረቂቅ ነው።
"…ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር ብሏል ዳግማዊው ደርግ የኦሮሞ ብልፅግና…! ደግነቱ የእሳት ራት ስለሆኑ፣ ድንበር አልፈው በሰው ቀዬ ስለሆነ የሚመከሩት ዐማራ በሥጋም በነፍስም ተጠያቂ አይደለም። መንግሥታችንን አድኑ ተብለው በለጋ ዕድሜአቸው ከዐለት ጋር ለመጋጨትና ለመፈጥፈጥ ወደ ዐማራ የሚላኩት የኦሮሞ ህፃናት ግን ከምር ያሳዝናሉ።
• ነፍስ ይማር…!
ከዚያ…
"…ከዚያማ አራስ ነብሩ፣ ነበልባሉ፣ የጋለ የብረት አሎሎው፣ አንበሳ የአንበሳው ልጅ፣ አይደፈሬው፣ አይነኬው ፋኖ ግትልትል እያለ እየጨፈረ፣ እየፎከረ፣ የሚመጣውን የደረሰ ሽንኩርት የመሰለ ዘር ጨፍጫፊ፣ አረመኔ ነፍሰ ገዳይ፣ የግለሰብ ወንበር ያውም የአንድ መሃይም ደም መጣጭ ኩርሲ ጠባቂውን መንጋ አናት አናቱን፣ ቅንድብ ቅንድቡን እያለ ከምድር ይቀላቅለዋል።
"…ለብዙዎች እንዲያው "ፋኖ ሲባል የሆኑ እስፖርት የሚሠሩ ወጣቶች ተሰብስበው ድንጋይ የሚወረውሩ ሁላ ነው የሚመስለው። አትሸወድ ኦቦሌሶ። ፋኖ ማለት በአጭር ጊዜ ውስጥ እየፈረሰ ያለውን የሀገሪቱን ጦር የሚተካ አዲስ ዘመናዊ ጦር እየገነባ ያለ ተቋም ነው በዐማራ ምድር። ድሮም ቢሆን ሀገሪቷን ጠፍጥፎ የሠራት ዐማራ ነው። አሁንም ሞቶ አፍርሶ እየሠራት ያለው ራሱ ነው። የኢትዮጵያ መከላከያ ተብዬው ቀድሞ የትግሬ፣ አሁን የኦሮሞ የሆነው ተቋም በዐማራ ፈርሶ እየተሠራ፣ እየተገነባ ነው።
"…ወዳጄ ከእናቱ ማኅፀን ሳለ የጥይት ድምፅ እየሰማ፣ ከተወለደ በኋላ የጥይት ባሩድ እያሸተተ ያደገ፣ ተኩሶ የማይስት፣ ስሙ ራሱ ደምመላሽ የሆነ ሕዝብን ንቀህ፣ አናንቀህ፣ ዘርህን አጥፍቼ እንደ ኩርድ ሀገር አልባ አደርግሃለሁ ብሎ ዘራፍ ብሎ አቅምን ሳያውቁ መነሣት ማለት በራሱ የመሃይምነት፣ የደደብነት መጨረሻ ነው። በሳምንት ውስጥ ቀበቶውን አስፈትቼ ሱሪውን አስወልቀዋለሁ ያልከው ኃይል መልሶ የአንተኑ ሱሪ ቀበቶህ ሳይፈታ በላይህ ላይ ሙሽሽ ብሎ እንዲወልቅ ሲያስደርግህ ምን ትለዋለህ? ምንስ ተሰማህ ይሆን ጁላ…? አይገርምልህም…?
"…ሂድ ግጠመው፣ በሚያውቀው በሜዳው፣ በደጋፊው ፊት ግጠመው። ከዚያ ገብሴ ሠራዊት፣ ሽንኩርቱ የአቢይ ሠራዊት ከፋኖ ፊት ሲደርስ…
መልካም…
"…ትግሬ ከላይ… ኦሮሙማው ከታች… በሮጲላ በለው በሼሼንቶ በእግራቸው ጭምር ደም እየጠራቸው ወደ ዐማራ ክልል እየጎረፉ ነው። ለዘመናት በዐማራ ላይ የተፈጸመው በደል በዚህ ዘመን በዐማራ ልጆች ከቀያቸው ድርስ አምጥቶ ብድራቱን እያስከፈለ ነው። በመላ ኢትዮጵያ እስከዛሬ የፈሰሰው የንፁሐን ዐማሮች በዐማራ ምድር በልጆቹ እየተመለሰ ነው።
"…አየር ወለድ ኮማንዶ አልቋል። ቀይ ባሕር አሰብና ሶማሊላንድ ሲጠበቅ የነበረው ባህር ኃይል እምሽክ ተደርጎ አልቋል። አብዛኛው ክፍለጦር ተደምስሷል። ዐማራ ከክልሉ ሳይወጣ ከቤቱ፣ ከደጃፉ ደም ጠርቶት የመጣውን ሁሉ እምሽክ አድርጎ እየፈጨው ነው።
"…የትግሬ ነፃ አውጪም ይሁን የኦሮሞ ነፃ አውጪ ዐማራ ከደጁ ሄዶ ቢወጋው ዘር ማጥፋት ይባል የነበረውን፣ አሁን ግን ዘር አጥፊዎቹ ከቤቱ ከደጃፉ፣ ከቀዬው መጥተውለት እየተበቀለ፣ እምሽክ እያደረጋቸው ነው። ለዜናም፣ ለክስም አይመች።
"…ቢጨንቅ ምክክር ኮሚሽን የምትባል ካርድ ተሳበች። እዚያው ተነካከር፣ ንክር ሁላ…!
• በተራችሁ እናንተ ደግሞ ተንፍሱ። ትግሬንም ምከሩ። 😂
"ርዕሰ አንቀፅ”
"…እንደተናገርነው ነው እየሆነ ያለው። እንደገመትነው ነው እየተፈጸመ ያለው። መጪው ክረምት ሳይገባ የበሻሻው አራዳ ባለ በሌለ ኃይሉ በመጠቀም ዐማራን ለማንበርከክ እየተፍጨረጨረ ነው። በላይ በአየር፣ በታች በምድር እየተረዋጠ ነው። በወለጋ በኩል ወደ ቡሬ ከሚገባው ጦር፣ ከትግሬ ጋር በመቀሌና በሽሬ ከሚመጣው ወታደር በተጨማሪ በሰላሌ ፍቼ ዓባይን ተሻግሮ ወደ ጎጃም እና ጎንደር፣ በደብረ ብርሃን በኩል ወደ ሸዋና ወሎ፣ ሰሜኑ የሸዋ ክፍል መራቤቴና ምሥራቁ የሸዋ ክፍል ወደ ምንጃር እንዲሁ እየተመመ ያለው ሠራዊት ለጉድ ነው። ሩጫ እሽቅድድሙ የመጨረሻ ዕድል ለመሞከር ብቻ ነው።
"…ደግነቱ ጎጃም አንድ የፋኖ አደረጃጀት የፈጠረ፣ ጎንደርም አንድ ሆነው መንቀሳቀስ የጀመሩ፣ ወሎ ከሁለት ዓይነት የፋኖ አደረጃጀት ወደ አንድ መምጣታቸው፣ ሸዋም ቢያንስ ከብዙ ወደ ሁለት መምጣት፣ ብሎም አፈጻጸም ቢቀረውም ወደ አንድነት ጉዞ ንግግር ላይ መሆናቸው የሚመጣውን የጠላት ኃይል ለመቅጨት፣ ለመመከት እና ለመደምሰስ ይመቻቸዋል። አመቺም ሆኖላቸዋል።
"…ሰሞኑን ጎንደሮች ከወሎ የላስታ ዐማሮች ጋር ግንባር ፈጥረው ወራሪውን የኦሮሙማ ጦር ቁም ስቅሉን ማሳያተቻው፣ መደምሰሳቸው፣ ለምርኮና ቁስለኛም ማድረጋቸው የአንድነትን፣ አንድ የመሆንን ኃይል በተግባር ያረጋገጡበት ነው። ወሎዎች ሸዋን፣ ጎንደር ከጎጃም ከወሎ መረዳዳታቸው የሚያሳየው በፋኖዎች መካከል ያለው መናበብ ከጎጣዊ፣ ከመንደራዊ፣ ከአውራጃዊ እሳቤ ወጥቶ ከፍ ወዳለ ደረጃ መድረሱን ነው። ዐማራ አንገቱ አንድ ነው የሚለውን አባባል ተግባራዊ ሆኖ እያየሁት ነው። ይበል የሚያሰኝም ነው።
"…አራድዬ፣ የበሻሻው አራዳ እጁን ተጠምዝዞ የጠየቀው ሳይኖር ከፋኖ ጋር እደራደራለሁ ብሎ ማስወራት መጀመሩ ነው የተሰማው። ድርድሩን እያስወራ ያለው ደግሞ ራሱ ብልፅግና መሆኑ ነው። ከማን፣ ከየትኛው የፋኖ አደረጃጀት ጋር ነው የሚደራደረው? ራሱ ለክፉ ቀን ካዘጋጀው የፌክ ፋኖ ጋር ከሆነም ለፋኖ አሸወይና ነው። ፋኖን መስሎ፣ ፋኖን አህሎ እስከዛሬ በፋኖ ስም ድል ሲጎትት፣ ትግሉን ሲያጠለሽ የነበረው ፌካም የፋኖ አደረጃጀትም በግልጽ ይታወቃል። የበግ ለምዱም ይገፈፋል። ዐማራ አቢይን ለመስቀል፣ ገዳይ አራጁን ሽመልስን ለመበቀል፣ ለፍርድም ለማቅረብ እንጂ ከጠሹ አረጋ ከበደ ጋር የሚያገናኘው ነገርም የለም።
"…አገዛዙ ያለ የሌለ ኃይሉን በዐማራ ምድር ዘርግፏል። አድማ ብተናውና ሚሊሻው ከፋኖ ጋር በገፍ መቀላቀሉን ቀጥሏል። በኦሮሞ ብልጽግና የተከዳው የዐማራ ብልፅግናው ብአዴን በኩርፊያ አንዳንድ ቦታ ላይ የመሳሪያ ግምጃቤት ለፋኖ ማስረከብ ጀምሯል። አድማ ብተናና ሚሊሻውንም ፋኖን እንዲቀላቀሉ ምክር መስጠት ጀምሯል። የፌደራል ፖሊስ አባላት በገፍ እጅ እየሰጡ ነው። የመከላከያ ምልምል ጀማሪ ምሩቅ ወታደሮች እንደቅጠል መረፍረፉን፣ ወይ መማረኩን ተያይዘውታል።
"…ዳግማዊ ደርግ ኦሮሙማው ብልፅግና አምባሳደሮቹ እየከዱት ነው። ባለ ሥልጣናት ለህክምና በሚል ሰበብ ከሀገር እንዳይወጡ አቢይ ጭራቁ ትእዛዝ አውርዷል። ምድረ ገረድ የአቢይ አሽከር ሁላ የሚያደርገው ግራ ገብቶታል። ምዕራባውያኑ እየሆነ ያለው ነገር ገብቷቸዋል። የሚያደርጉት ነገርም ግራ ገብቷቸዋል። የናቁት፣ ያናናቁት ፋኖም ጠብደል፣ ጎሮምሳ፣ ግዙፍ፣ ጎልያድ፣ የማይደፈር ዳይናሶር ወደመሆን ተቃርቧል። አይናቸው እያየ የናቁት፣ ከራሺያ እኩል በኦርቶዶክስነቱ፣ በሃይማኖቱ፣ በጥንታዊ እስልምና እምነት ተከታይነቱ የጠሉት፣ የተፀየፉት፣ ለነውራቸው እንደማይገዛ የተረዱት ዐማራ የማደጎ ልጃቸውን ሊሰለቅጥ፣ ሊውጥ ከደጃፋቸው ቆሟል። ድርድር የለም። ሻአቢያና ወያኔ ከደርግ ጋር ማን አደራደራቸው እና ነው ድርድር የሚደረገው። ታሸንፋለህ፣ ትነግሣለህ። አለቀ።
"…የበሻሻው አራዳ ሲጨንቀው ሲጠበው ለክፉ ቀን ያስቀመጠውን የጃጁ አራዶች ስብስብ፣ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚለውን የቁማር ካርታ ስቦ ድራማውን መደረም ጀምሯል። ቢያድኑኝ ብሎ። ሲጀመር የሚሰማው የለም። የትግሬና የኦሮሞ ስብስብ፣ ራሱ መርጦ ያዘጋጃቸው፣ ቤተ መንግሥት ራት ስለተጋበዙ እንደ አቢይ መንግሥት ያለ አላየሁም ብለው በአደባባይ የሚለፍፉ፣ እንደ ዶር መስፍን አይነት ያሉ የቤተመንግሥት ቱሩ፣ ፍርፋሪ ጮቤ የሚያስረግጣቸው፣ እንደ ዶር ዮናስ አዳዬ አይነት ለአቢይ አሕመድ ከግብጻዊው ዶር ጋር ፎርጅድ ዶክትሬት ሰጪዎቹ የተመሸጉበት የትግሬና የኦሮሞ ስብስብ የዐማራን ችግር አይፈታውም። አለቀ። የዐማራ ችግሩ የሚፈታው በልጆቹ ክንድ ብቻ ነው።
"…ለዛሬ አንድ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ ባለ ሥልጣን ሰጡ በተባለ ምክር ርዕሰ አንቀጻችንን እንቋጨው። መካሪው እንዲህ አሉ። "…በሰሞኑ በሚደረገው 15 ቀናት ውስጥ ካላሸነፍናችሁ ለቀጣይ 15 ዓመታት ብንዋጋችሁም እንኳ አናሸንፋችሁም። (በእርግጥ አትሸነፉም) ይህንን አውቀነዋል። እናም ሰሞኑን እንዳትሸነፉ ወንድማዊ ምክሬን ልለግሳችሁ። ሰሞኑን በአዲስ ሰልጥኖ የወጣውን የመጨረሻ የሆነውን ሠራዊታችንን አዲስ የመዋጋት ሞራሉን ከሰበራችሁት ሌላ ወታደር የለንምና ውጊያው በእናንተ አሸናፊነት ያበቃል። ይጠናቀቃል። ይህንን ለማድረግ ደግሞ ምክሬን በአጭር ላስቀምጥ በማለት ምክራቸውን እንዲህ አስቀምጠዋል።
1ኛ፦ ሰሞኑን በሁሉም የክልሉ፣ የዞን፣ የወረዳ ከተሞችና ገጠሮች ሁሉ ውጊያ ክፈቱብን። ያኔ የሠራዊቱ ስምሪት ስለሚበታተን እኛን ለማጥቃትና ለማሸነፍ ቀላል ይሆንላችኋል። ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ባህር ዳር፣ ሸዋሮቢት፣ ደሴ፣ ወልድያ፣ ላሊበላ ሁሉንም በውጊያ ናጡት። ያኔ ሠራዊቱ ነፋስ የበተነው ቅጠል ይሆናል።
2ኛ፦ እንደ ዐማራ የሚዋጋው ሁሉ ሲዋጋ የተቀረው ዐማራ ደግሞ ውጊያው ሲጀመር መንገድ ይዝጋ። የመከላከያውን እንቅስቃሴም ያውክ። ይህን ሲደረግ መከላከያው ምግብ፣ ተተኳሽ፣ መድኅኒትና ተተኪ ደጀን እንደማያገኝ እንዲሰማውና ተስፋ ቆርጦ እጅ እንዲሰጥ ይሆናል።
3ኛ፦ አስባችሁበትና ተነጋግራችሁ በዘመቻው ወቅት በዐማራ ክልል ለተወሰኑ ቀናት የመኪና እንቅስቃሴን ፋኖ ቢያግድና ሁሉም ነገር ፀጥ ቢል በክልሉ መከላከያው ብቻ ተለይቶ እንዲታይና ተነጥሎ እንዲመታ ስለሚያደርገው ጊዜያአዊ የትራናስፖርት እንቅስቃሴ እገዳ ቢደረግ። እነዚህን ሦስት ዋና ስልቶች ከተገበራችሁ ድል ፊቱን ወደ እናንተ እንዳዞረ ቁጠሩት። የእውነት አምላክ ፈጣሪም ከእናተ ጋር እንዳለ ሁላችንም እናምናለን። ድል ለዐማራ ፋኖ ብለው መምከራቸው ተሰምቷል።
"…የሚያስቀኝ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ከቁቤ ወደ አማርኛ የድል ዜና ዘገባ መዞራቸው ነው። ኦሮሞ አይሰማችሁ። ለዐማራ እና ለአማርኛ ተናጋሪው የማይጨበጥ፣ የማይታይ ዲስኩራም ቱሪናፋ ድል ከማውራት ከኦሮሞ እናት እቅፍ እየተፈለቀቀ ወደ ዐማራ ክልል እየሄደ ለሚጨፈጨፈው፣ ለሚረግፈው ለኦሮሞ ህፃናት በዚያው በላቲን ቋንቋ እሪሪ ብትሉ አይሻልም?
• ዐማራ ወንድ ነው። የቸገረው፣ እስኪነሣ ድረስ ማገዶ መፍጀቱ ብቻ ነው። ዐማራ ዲሞክራት ፍፁም ጨዋ ሕዝብ ነው። እየታረደ ነገሮች በውይይት ይፈቱ ብሎ በአሰልቺ ግዙፍ ሰልፎች ምድሪቱን ያንቀጠቀጠ ነው። ዐማራ ልባም ነው፣ ዐማራ ቁርጠኛ ነው።ዐማራ በዳንኤል ክብረት እየተሰደበ፣ በአዳነች አበቤ፣ በሽመልስ አብዲሳ፣ በአቢይ አሕመድ እየተሰደበ፣ በኦሮሞ ነፃ አውጪዎች፣ በኦሮሞ ፖለቲከኞች፣ በትግሬ ነፃ ዐውጪዎች እየተገደለ፣ እየተበደለ፣ ጫንቃ ትከሻውን አደድሮ የጠበቀ፣ በትእግስትም የጠበቀ፣ ትእግስቱም እንደፈሪ…👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ 1ኛ ቆሮ፥ 3-4
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው ሳምንታዊው መደበኛ የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብራችን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይጀምራል።
• ትዊተር 👉 Twitter: https://twitter.com/MerejaMedia
•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 YouTube: https://www.youtube.com/watch?v=zly-QY5YNmU
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
"…ሻሎም ! ሰላም !
"ርዕሰ አንቀጽ”
• ትግራይ፦
"…በፌደራል አገዛዙ፣ በመከላከያ ዕርዳታ ሙሉ ራያን በመውረር አሁን ደግሞ ወደ ላስታ ተራሮች እያቀኑ መሆኑ ተነግሯል። አቢይ አሕመድ በፕሮፓጋንዳ ሳታጮሁት እስከ ሰኔ 30 ድረስ ወልቃይትንም በዚሁ መልክ ትረከባላችሁ ብሎ ቃል እንደገባላቸውም ተነግሯል። አንድም የትግሬ አክቲቪስትም ሆነ ሚዲያ በዚህ ዙሪያ እንዳይዘግብ መደረጉም ተሰምቷል። የዐማራ ብልፅግና ነኝ ባዩ በድኑ ብአዴን የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቶም መቀባጠር ጀምሯል።
• ዐማራ፦
"…በመንገደኞች አውሮጵላን፣ በመኪና፣ በእግረኛ ጭምር የሀገሪቱ መከላከያ፣ የጸጥታ ኃይል የተባለ በሙሉ ክተት ዐውጆ ወደ ክልሉ ገብቶ ከዐማራ ፋኖ ጋር የሞት ሽረት ከባድ ጦርነት ከፍቷል። መከላከያው ለተዋጊ ወታደሮቹ በሰጠው መመሪያ መሰረት። "…ተዋጉ፣ ግደሉ፣ አውድሙ፣ ድፈሩ፣ ዝረፉ። ጥይት ስትጨርሱ ለፋኖ እጅ ስጡ። ከዚያም ተገደን፣ ሳንፈልግ ነው የገባነው፣ ወደ ቤተሰቦቻችን ላኩን ብቻ በሉ። ፋኖም ተንከባክቦ መታወቂያ አሠርቶ ይፈታችኋል በማለት እንደሚያሰማራቸው ታውቋል። ፋኖ ማርኮ ፈትቷቸው ድጋሚ የተማረኩ እንዳሉም እየተነገረ ነው። በአጠቃላይ የዘንድሮው ክረምት ሳይገባ በሚል የዐማራ ክልል ዐውዳሚ የጦርነት ጊዜን በመጋፈጥ ይገኛል።
• ኦሮሚያ፦ ልማት ላይ ነው። ክልሎች ሁሉ በሻሻ ከሆኑ በኋላ እንደ ኒውዮርክ ያለ የነጻነት ሐውልት በአምቦ ከተማ ላይ እስኪገነባ ድረስ ኦሮሚያ ልማት ላይ ናት። የኦሮሞ እስላሞች በኦነግ ሠራዊት ውስጥ ሆነው ይሣተፋሉ እንጂ በክልሎች ውጊያ ላይ ከአዛዥነት ባለዘለለ በገፍ እንዳይሳተፉም መደረጉ እየተነገረም ነው። በኦሮሞስም የኢትዮጵያን ሥልጣን የያዘው አካል ኢትዮጵያን የማፈራረስ ምቹ ጊዜ ላይ እንዳለ እየተሰማው መሆኑም እየታየ ነው።
• ኦሮሙማ አውዳሚ ነው። ካላመንከኝ ኪስና ጓዳህን ተመልከት።
በዚህ እንሰነባበት…!
"…በመጨረሻም የጅቡቲ የ100 ዓመት ኮንትራት አልቆ እንደ ጋምቤላ እና ኦጋዴን ወደ እናት ሀገሯ ለመመለስ ጥቂት ዓመታት ሲቀሯት ደርግ የተባለ ኦሮሙማ ፈጥራ ንጉሣዊ ዘውዳዊ ሥርዓቱን አፍርሳ፣ አስፈርሳ አይደለም ጅቡቲን ወያኔና ሻአቢያን አሰልጥና ኤርትራን ከነውኃችን ቅፍፍ አድርጋ አስገንጥላ ስታበቃ ወያኔ ራሷ ደደቢት በረሃ ገብታ ማክበር ያቆመችውን፣ አቢይ አሕመድም ደብሮት የተወውን፣ ከካላንደር ላይ ራሱ ሊፋቅ ቀጠሮ የተያዘለትን ግንቦት 20ን አሜሪካ ሆዬ።ሞቼ ነው ቆሜ ምን ሲደረግ እኔ ግን ድብን አድርጌ ነው የማከበረቅ ብላ እርፍ።
• አለ ማርያም ምን ነበር ያለው? መልካም ግንቦት 20 በዓል ለአማሪካ… 😂😂😂
"…ሱሬ ሆይ ይኸው ድካምህ መና አልቀረም። በአንተ እንግልጣርኛ ማወቄም ይኸው በደንድብ አድርጎ እየጠቀመኝ ሳይሆን አይቀርም። ወደፊት እንደውም በእንግሊዝ አፍ ነው የምጦምረው። አከተመ። 😁
• በድጋሚ መልካም Downfall of Derg ✍✍✍😂🎷🎷
"…አቶ ደመቀ ሞተ አልሞተ፣ ገደሉት አልገደሉት እኔ ምን ያገባኛል? ይልቅ ይሄን ቀጥሎ የምጽፍላችሁን አይታችሁልኛል?
"…ይህቺ የአቢይ አሕመድ ገሌ አማካሪ አለማሪያም ተብዬዋ ወሴ ሰውዬ ጠፍጥፋ ሰው ያደረገቻትን አሜሪካን መሸሞር ደግሞም የአሜሪካውን አምባሳደር በጥቁርነቱ እንዴት አድርጎ እንደሚገልፀው፣ እንደሚሰድበው አያችሁልኝ?
"…በነገራችን ላይ እንደ ሀብትሽ አያሌው የደረቀ ንፍጥ ወይም ምራቅ የመሰለ አገጭ ላይ የተለጠፈ ሳይሆን የሀበሻ ወንድ ለአመል ታህልም ቢሆን ትንሽዬ ጢም ማስቀረት ነውር አይደለም። ኧረ ደግሞ ስለ ጢሙ ምን አገባኝ? ምን ጉድ ነኝ? እኔም ደህና ጢም እንዳለው ሰው ሌላውን ልፎትት ስነሣ አለማፈሬ። ጉድ እኮ ነው።
"…M ass inga ማለት ግን የአለማርያም አገላለፅ እንደ ስድብ መሰለኝ። የሱሬ ያለህ? ኧረ የተርጓሚ ያለህ? በአሜሪካ ጥቁር ለጥቁር እንዲህ ቢሰዳደብ ምንም አይደል? ጥቁርን ግን ሌላ ሰው እንዲህ ቢሰድበው በግንባሩ ላይ ነው ጥይት የሚቆጥርበት የሚሉም መተርጉማንም አሉ።
"…M ass inga ??? ምን ማለቱ ነው አለ ማርያም። ሆሆይ …M ass inga አላለም ይሄ የትልቅ ትንሽ የሆነ ሰው። ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ? ፍሮፌሰርም ሆኖ M ass inga ብሎ መሳደብ አግባብነት አለው ወይ?
• M ass inga
"…በሮጲላም ሄዱ፣ በኮንኮላታ፣ በቶቢሲም ሄዱ፣ በእግራቸውም ገቡ በፈረስ በበቅሎ የእናት አባታቸው ጸሎት የረዳቸው ትረፉ ያላቸው ብቻ በሕይወት ይማረካሉ። ቀን የጨለመባቸው ደግሞ የኅልውና ትግል ነውና ይደመሰሳሉ። ዐማራ ማለት የሚደንቅ ሃይማኖተኛ ሕዝብ እኮ ነው። ሊገድለው የመጣን ጠላት ራስን በመከላከል መክቶ ከገለው በኋላ ለጠላቱ እያለቀሰ መልሶ በክብር የሚቀብር፣ አፈር የሚያለብስ፣ የጠላቱን አስከሬን እንኳ አክብሮ የሚቀብር ሕዝብ ነው። ከነ ልብሳቸው አክብሮ ይቀብራቸዋል። ሌላው ቢሆን ብላችሁ አስቡት።
"…በተለይ ይሄኛው ዙር ለዐማራም፣ ለኦሮሙማም ሆ፣ ለወያኔም ጭምር የመጨረሻ የዋንጫ ጨዋታ ነው የሚሆነው። ዐማራ አሁን በአገዛዙ ተመልምሎ ሠልጥኖ ተመርቆም በገፍ ወደ ዐማራ ወደ ክልሉ የሚገባውን አዲስ ምልምል የብልፅግና ጦር መክቶ ከደመሰሰ ነገር ሁሉ ያበቃል። ሁሉም ነገር መቋጫውን ያገኛል። ያከትምለታልም።
"…መጪዎቹ ሁለት ሦስት ወራት የዐማራን ትንሣኤ የሚያፋጥኑ ወይም የዐማራን ትንሣኤ የሚያዘገዩ ይሆናሉ። በተለይ ኦሮሙማው ክረምት ሳይገባ በማለት ህፃናትን ሳይቀር አፍሶ ወደ ማሰልጠኛ እያጎረ ነው። ክረምቱ ከገባ ፋኖ ድራሽ አባቱን ነው እንደሚያጠፋው በደንብ ተረድቷል። እናም ደፈጣ። ደፈጣ ነው አገዛዙን ኪሳራ ላይ የሚጥለው። መቀጥቀጥ ነው። መግቢያ መውጫ ማሳጣት ነው።
"…እመኑኝ አንድም ወንጀለኛ ከምድሪቱ አያመልጥም። ብልፅግና የተባለ ኮተት ዘር አጥፊ ጄኖሳይደር በሙሉ ከነደጋፊዎቻቸው በግልጽ የሚዳኙበት ጊዜም በጣም ቅርብ ነው። በጣም ቅርብ ጊዜ አልኳችሁ። መዝግቡልኝ። ለዚህ ለፈሰሰው ነፍስ ሁሉ እያንዳንዱ ይጠየቃታል። አልሰማሁም፣ አሽከር ተላላኪ ነበርን ይቅርበሉን አይሠራም።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…በፋኖዎች ስም፣ በሌለው ሠራዊት ገንዘብ አይለምንም። አይለምንም ማለት ለምን የግንቦት ሰባት ሰዎችን ብቻ ያናድዳቸዋል? በእንግሊዝኛ ሌላ በአማርኛ ሌላ መግለጫ ማስነበብ ለምን ፈለገ እስክንድር? እንደ ወያኔ ሕዝብን ማጭበርበር ለምን ፈለገ እስክንድር? የእስክንድር ሠራዊት የት ነው ያለው? በጎጃም ለምን ክፍተት መፍጠር፣ መወሎ ቀዳዳ ማበጀት ለምን ፈለገ? ለምንድነው በሸዋ መከታው ጋር ተጠግቶ ከሌሎች ጋር እነመከታው እንዲታኮሱ የሚያደርገው? እስክንድር በደረሰበት ቦታ ሁሉ ውድመት፣ ሞት ሳያንስ አሁን ደግሞ ቢያንስ መከታውንና አሰግድን አባትና ልጅን ያለውን ስም ተጠቅሞ እንደማስታረቅ ለምንድነው ሲታኮሱ ዝም ብሎ የሚያየው። እንዲህ ብሎ መጠየቅ እስክንድርን መጥላት የሚሆነው በምን ስሌት ነው?
"…መወያየት ደግ ነው። አሰግድና መከታው ቢገዳደሉ ተጠያቂው ከእስክንድር ጀርባ ያሉት አንዱን ወደው፣ አንዱን ጠልተው፣ አንዱን አቅርበው፣ አንዱን አርቀው፣ አንዱን አጀግነው፣ አንዱን አኮስምነው ፕሮፓጋንዳ የሚሠሩት እነ ሀብታሙዎች ናቸው። አሰግድን ሰድበህ፣ መከታውን አሞግሰህ የምታመጣው ለውጥ የለም። መከታውን አኮስምነህም አሰግድን አጀግነህ የምታመጣው ለውጥ የለም። ሸዋ ቢገዳደል ቤተሰባዊ ቁርሾ ነው የሚፈጠረው። የአጎት፣ የአክስት ልጅ ነው የሚገዳደለው፣ በጠላት ከጠላት ጋር ተዋድቆ መሞት የሚገባው የሸዋ ፋኖ በመከታውና በአሰግድ ስር ተለያይቶ መዋጋት መገዳደል የለበትም።
"…እኔ የማውቀውን ሓላፊነቴን በሚገባ እየተወጣሁ ነው። አንተ ብትንጫጫ አያገባኝም። ተላላቅ ሰዎች በሁለቱ መሃል ግቡ። ግቡና በቶሎ መፍትሄ አምጡ። በጎጃም አንድ ፋኖ እና የፋኖ አደረጃጀት እንጂ እስክንድር የሚመራው ሌላ የፋኖ አደረጃጀት መኖር የለበትም። በጎንደር፣ በወሎና በሸዋም እንደዚያው። እስክንድር በፋኖ ስም መግለጫ አውጣ ያለው ሳይኖር ማውጣት የለበትም። የዐማራ ትግል ባለቤት አለው። የፋኖ ትግል ባለቤት አለው። እስክንድር ሠራዊት የለውም። ውክልናም የለውም። የእስክንድር እንግሊዝኛ ቋንቋ ማወቅ ሌላውን ፋኖ።መናቅ ነው። እኔ እንኳ የማውቃቸው፣ እስክንድርም የሚያውቃቸው በረሃ የከተሙ ፕሮፌሰሮችን መናቅ ነው። ለድርድርም፣ ለመግለጫም ሥነ ሥርዓት። ነው ያልኩት። አይ መብቱ ነው አይሠራም።
"…ይሄ የሰካራም ድግስ አይደለም እስክንድር እንደፈለገ ገብቶ የሚፈተፍትበት ቡኮ አይደለም። እስክንድርን ታዝለህ፣ በእስክንድር ስር ተጠልለህ የመጣህ ወንበዴ፣ ሌባ ግንቦቴና ፌክ ኢትዮጵያኒስ፣ ጨበርበርቱ ወዪ፣ ሃስመሳይ ሌባ ሁላ አደብ ትገዛለህ። ዐማራ አሁን ዐማራ ነኝ እያለ ነው እየታገለ ያለው። በዐማራ ትግል ላይ ግንቦቴና ግንባር ባልደራስ ወዘተ እጃችሁን አንሡ። ዐማሮቹ ሲፈልጉ ተደባድበው፣ ተጣልተው፣ ተጨቃጭቀው፣ ተሟግተው ቤታቸውን ያጽዱ። እንደፈለጉ ይሁኑ። በዐማራ ፋኖ ትግል ላይ ያንዣበብክ ጥንብ አንሳ ጆፌ አሞራ ሁላ አርፈህ ተቀመጥ። ምን አባህ ታመጣለህ? ምንም።
"…ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ቃላት አርማችሁ፣ በጨዋ ደንብ ለመወያየት ተዘጋጁ። ከፔጄ የሚባረረው እናትን የሚሰድብ ስድአደግ ባለጌ ብቻ ነው።
• በዚህ መልኩ መወያየት እንልመድ። አይደለም እንዴ?
"ርዕሰ አንቀፅ"
"…ለምን? እንዴት? ማን? ወዴት? ብሎ ጠያቂ፣ ግራና ቀኝ ተመልካች ተጠራጣሪ፣ አገላብጦ የሚያይ ተመራማሪ፣ እንደወረደ የማይቀበል፣ አላምጦ የሚውጥ፣ ማንም ተነሥቶ ጎትቶ እንደ ፈለገ እንደ ህዳር አህያ የማይጭነው እሳት የላሰ ሞጋች ትውልድ ተፈጥሯል። እኔ በዩቲዩብ መንደር ባልኖርም በፌስቡክና ቲክቶክ መንደር እንኳ የሚገርምና የሚደንቅ ለውጦች እያየሁ ነው። በተለይ በቴሌግራም ያውም በእኔ በዘመዴ ቤት የሚታየው ደግሞ ይበል የሚያሰኝ ነው።
"…በፊት በፊት ጊዜ ፖለቲካም፣ ሴራም የሚሰማው፣ የሚታየው፣ የሚነበበው፣ የሚቀመረውም በመንግሥታዊ ልሳኖች እና በአገዛዞች ካድሬዎች አመካኝነት ነበር። አጀንዳ የሚሰጠውም በዚያ በኩል ብቻ ነበር። እነ አዲስ ዘመን፣ ኢቴቪ፣ በሪሳ፣ ሠርቶ አደር፣ የኢትዮጵያ ራዲዮ ወዘተረፈ አንድ ለእናቱ ሆነው ያለተገዳዳሪ የኦሮሙማው ደርግ ንጉሣዊ ሥርዓቱን ገርስሶ በምትኩ እሱ ራሱ የፕሮፓጋንዳ ቅርሻቱን በዜጎች አእምሮ ላይ የሚደፋበት ዋነኛ ፋብሪካዎቹ ነበሩ። በዚያን ጊዜ ፌስቡክ የለ፣ ኢንተርኔት የለ፣ ዩቲዩብ የለ፣ ቴሌግራም የለ፣ ቲክቶክ የለ፣ ከመንግሥቱ ቅርሻት በቀር ሌላ የሚሰማ፣ የሚታይ፣ የሚነበብ አማራጭም አልነበረም። ድንገት እንደነ በዓሉ ግርማ ዓይነት ደራሲያን ብቅ ብለው ከአገዛዙ የተለየ ሓሳብ በመጽሐፍ መልክ ሲያቀርቡ ወዲያው እፍን፣ ግድል፣ እርድ፣ ቅብር። አለቀ እንዲያ ነበር። ይሄን ነፃነት የተነፈጉ ደግሞ ብረት አነሡ፣ ጫካ ገቡ።
"…ቆይተው በትግሬ ነፃ አውጪዎች የሚመራው ኢህአዴግ የተባለ ስብስብ የኦሮሙማውን መንግሥት ደርግን ጥሎ መንበረ ሥልጣኑን ያዘ። በቀድሞዎቹ ሚድያዎች ላይም እነ ፋናና ዋልታ የሚባሉ የፕሮፓጋንዳ ማሽኖች ተጨመሩ። ነፃ ፕሬስም እንደ ጉድ ፈሰሰ። ወያኔ ጥይት እንጂ ብዕር፣ መተኮስ እንጂ መጻፍ፣ ወታደር እንጂ ደራሲ ብሎ ነገር አይገባትምና ነፃ ፕሬሱን አፍና አንቃ ሲጥ አድርጋ ገደለችው። በመጨረሻም የምትቆጣጠረው ዩቲዩብ፣ የማትቆጣጠረው ፌስቡክ የተባለ ገደብ የለሽ የግለሰብ ነፃነት የሚንጸባረቅበት ነፃ መድረክ ተፈጠረባት። ብዙም ሳትቆይ ኦሮሙማውን ኮሎኔል መንግሥቱን ገርስ በዳግማዊው ደርግ በኦሮሙማው አገዛዝ በኮሎኔል አብዮት አሕመድ ቋንጃዋ ተሰብሮ፣ ወገብ ዛላዋ ተቆምጦ፣ ሽባ ሆና ወደ ደደቢቷ ተመለሰች። ቆይቶ ዱቄት በሻሻ ያደረጋት ኦሮሙማው አቢይ ከዐማራው ጋር ለገባበት ቅርቃር ብትረዳኝ፣ ብታግዘኝ ብሎ እንደምንም አፈር አስልሶ ራያ አስገብቷቷል። የወያኔንም የኦሮሙማውንም መጨረሻቸውን ማየት ነው።
"…ዳግማዊው ደርግ የአቢይ ኦሮሙማው አገዛዝ ላለፉት 60 ዓመታት የኢትዮጵያን ሀገረ መንግሥት ለመናድ፣ የሀገር መከላከያዋን ለማፍረስ የደከመውን ድካም፣ የለፋውን ልፋት ብአዴን በተባለ የዐማራ በድን ተባባሪነት ከጫፍ ደርሶለት መጨረሻውን ለማየት በጉጉት እየተጠባበቀ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው። አሁን ጨዋታው በቴሌቭዥን ብቻ አይደለም። አሁን ጨዋታው የትየለሌ ሜዳዎች ነው ያሉት። በአለቅነት የማትቆጣጠራቸው ነፍ ሜዳዎች ነው ያሉት። ካድሬ የማይደርስባቸው እንደ ፌስቡክ፣ ዩቲዩብ፣ ቲክቶክ፣ ቴሌግራም የመሳሰሉ የግለሰብ ሚዲያዎች ናቸው ምድሪቱን የሞሉት። በጨዋነት እንኳ ብትሞግት ለምን ብሎ የሚገድልህ አረመኔ አገዛዝ ባለበት ሀገር ማቅረብ የማትችለውን ሓሳብ መብቱ ነው ብሎ የመናገር ነፃነትህን በሚያከብር ሀገር ላይ ቁጭ፣ ጉብ ብለህ በነፃነት ሓሳብህን ታንሸራሽራለህ። ሰሚም በየቤቱ፣ በየኪሱ ወጣ አድርጎ ይኮመኩምህሃል። እኔም እያደረግኩ ያለሁት ያንኑ ነው።
"…በእኔ የቴሌግራም ገጽ ብቻ። በኢትዮጵያ ከእኔ ገፅ በቀር ቴሌግራምን በዚህ መልክ የሚጠቀምበት አይቼ አላውቅም። አሁንማ ዕለት ከዕለት በቴሌግራም መንደሬ ላይ የሚቀርቡ ሓሳቦቼን የሚደግፉም፣ የሚቃወሙም በጨዋ ደንብ መወያየትን ባህል አድርገው መታየት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። አንድ የተለየ ሓሳብ ማንሣት ልክ እንደ አምባገነን አገዛዞቹ ሁሉ የግለሰብ አምባገነኖችም ለምን ሓሳቡ ተነሣ ብለው በመወያየት ፈንታ እምቧ ከረዩ እሪቋቀምበጭ ሲሉም ይታያል። ይሄን የግሪሳዎች እሪታ በመፍራት፣ በመሸማቀቅ ብዙዎች ሓሳብ አንሸራሽረው፣ አስተችተው፣ አወያይተው፣ አከራክረው፣ አሟግተው ብዙ ለውጥ ማምጣት ሲችሉ የባለጌ፣ የስድአደጎችን ስድብ ፈርተው ተሸማቅቀውም በአጭር ቀርተዋል። እንደ እኔ ዓይነቱ ገገማ መስሚያው ጥጥ የሆነ የሀረርጌ ቆቱ ደግሞ ለተንበጫባጭ አሸማቃቂዎች ቦታ ሳይሰጥ ከቁብም ሳይቆጥር "ውሾች ይጮሃሉ ግመሏ ጉዞዋውን ቀጥላለች" የሚለውን የአፋሮች ተረት እየተረተ፣ ጠላትን በብዕሩና በምላሱ እየነረተ ወደፊት ብቻ መጓዝን ይቀጥላል። ኢንዴዢያ ነው።
"…በፔጄ ላይ የሰው ቁጥር ይጨምራል። ደግሞም ይቀንሳል። በፍርሃት፣ በንዴት እና ስድአደግ ፀያፍ ስድብ ተሳዳቢ ይጠረግና ተቀስፎ ከፔጄ ተባርሮ ይቀንሳል። መንግሥት በስልኩ ላይ የዘመዴ የቴሌግራም ፔጅ የተገኘበትን ሰው ስለሚቀጣ ይቀንሣል። እኔም አበረታታለሁ። ሌሎች ደግሞ አኩርፈው፣ ለምን ተነካን ብለው የሚቀነሱም አሉ። ጡርግ ለምን አትልም ለደንታህ ነው። ወዳጅም እንደዚያው ነው። የሆነ ወቅት ወዳጄ ይጨምራል ከዚያ የሆነ ቀን ወዳጄ ይቀንሳል። ወዳጆቼ የሚቀንሱት የሆነ ቀን የእነሱ መስመር ስህተት ሆኖ ሳገኘው ስዠልጣቸው ነው ብን ብለው የሚጠፉት። ሌላው ሲወቀስ፣ ሲዠለጥ እንጂ ደስ የሚላቸው እነርሱ ሲነኩ አይወዱም። የቀጠሩኝ ሁላ ይመስላቸዋል። እንደ ባሪያ፣ እንደበቀቀን ሊያዩኝ የሚፈልጉም የትየለሌ ናቸው። እኔ ዘመዴ ቋሚ ወዳጅ፣ ቋሚ ጠላትም እንደሌለኝ አይረዱም፣ ቢረዱም ማመን አይፈልጉም። አምላኬን አስቀድሜ እሱን ብቻ በመፍራት ሌላውን የምምረው ሰው የለኝም። ያጠፋህ መስሎ ሲታየኝ ብዙ ዕድል ሰጥቼ አፈር ከደቼ አበላሃለሁ። እኔንም ልክ አይደለም የሚለኝ ሲዠልጠኝ ይውላል። መብታቸውም ነው። አለቀ ያጠፋን ባንዳ ከሀዲን ሱሪውን ዝቅ አድርጎ በሳማ መግረፍ ይሄ የእኔ ጠባይ ነው። መመሪያም ነው።
"…ትናንት በእስክንድር ነጋ ዙሪያ የጀመርኩት ጥያቄም እንዲሁ ሲያፈታፍት መዋል ማደሩን ነው ያየሁት። እኔም ይሁነኝ ብዬ ሰው ሁሉ በድፍረት እንዲጠይቅ፣ እንዲወያይ በማለት የአስተያየት መስጫ ሰንዱቄን እንኳ ሳልዘጋው ክፍቱን ነው ያሳደርኩት። የሆነው ሆኖ እንደዚያም ሆኖ አንድ ሰው ብቻ ነው ከእንቅልፌ ስነቃ ባለጌ ፀያፍ ስድብ ሲሳደብ ያገኘሁት። እሱንም ቀስፌ ከፔጄ አባርሬዋለሁ። ሌላው ግን በሚገርም መልኩ ነው ሲወያይ፣ ሲሟገት፣ ሲከራከር ያየሁት። ይሄ ነገር መለመድ አለበት። ይሄ መንገድ አጥብቀን ልንከተለው ይገባል። መወያየትን የመሰለ ይችግሮች ሁሉ መፍትሄ በዓለም ላይ የለም። ከጸሎት በተጨማሪ ምድራችን የምትፈወሰው በምክክርና በውይይትም ነው። ዐማራ ግን የሚያሸንፈው በነፍጡ ብቻ ነው። ወያኔ ደርግን፣ የመጀመሪያውና ሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሸናፊዎች ባደረጉት አስገዳጅ ውል ዓይነት መንገድ ነው የሚያሸንፈው። ለዐማራ አሁን ድርድር ሳይሆን ድል ብቻ ነው አሸናፊም፣ ዘሩንም እንዲተርፍ የሚያደርገው። አለቀ። 👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍