ሃቁን እንኩ…
"…የትግሬ ነፃ አውጪ ህወሓት ትግሬን እየመራ በመሪነት ለመቀጠል ከጦርነት በቀር ሌላ ምንም አማራጭ የለውም። የትግሬ ክልል መሬቱ ትርፍ አምራች አይደለም። ለእርሻ የሚውለው መሬትም አነስተኛ ነው። ተራራማ፣ ድንጋያማና የተራቆተም የመሬት አቀማመጥ ስለሚበዛው ለእርሻም አይመችም።
"…ውኃ ሌላኛው የትግሬ ፈተና ነው። የሕዝብ ብዛት እየጨመረ በመጣ ቁጥር ደግሞ መሬቱ ሕዝቡን አብልቶ ለማኖር አይችልም። ይሄን ችግር ለመቅረፍ ነበር ህወሓት ጫካ የገባችው። ችግሩ የሚቀረፈው ደግሞ ህወሓት ጠቅልሎ ኢትዮጵያን እየመራ፣ እያለበ፣ እየመጠመጠ፣ በትግራይ የተከማቸውን የሕዝብ ብዛትም ቀንሶ በመላው ኢትዮጵያ በሥልጣን፣ በንግድ፣ እንደ ጋምቤላና ቤኒሻንጉል አከባቢ ደግሞ በሰፈራ፣ በእርሻ ሥራም ላይ በማሰማራት ነበር። ከዐማራ ግዛትም ለም የሆኑትን የእርሻ መሬቶችን በመዝረፍ የትግሬን ሕዝብ በማስፈር ችግሩን ለማስተንፈስ ሞክራለች። በባህር፣ በየብስ አቆራርጠው ወደ ዓረብ ሃገራትና ወደ አፍሪካ ከተበተኑት ሌላ በኤርትራ ስደተኞች ስም የወጡትም የትየለሌ ናቸው።
"…ለትግሬ ሕዝብ የተለየ ተአምር እስካልተፈጠረ ድረስ አይደለም ራያና ወልቃይትን ሌላም ቢሰጣቸው ጦርነት አይቀሬ ነው። በግልፅ ቋንቋ ትግሬ ጦረኛ የሚሆነው ወዶ ሳይሆን የሰርቫይቫል ጉዳይ ስለሆነበት ነው። ለዚህ ደግሞ መድኃኒቱ የዘር ቦለጢቃን አጥፍቶ ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ ሁሉ ልቡ እፈቀደበት ሥፍራ ሄዶ ሠርቶ እንዲበላ ሲፈቀድ ብቻ ነው።
"…ወያኔ ሁሉንም በክልልህ እንደ ከብትም በበረት ከተተች። ከበረቱ ውጪም እንዳያስብ አደረገች። አደረገችና እሷ ግን በረቷ ውስጥ ምን በልታ ትቀመጥ? ስለዚህ ጦርነት ግዴታዋ ሆነ። አይደለም ይሄን ጩጬ ልጅ አራስ ልጅ ብታዘምት ለጦርነትም ብታሰማራ አይግረምህ ልልህ ነው አባቴ።
•ስታነበው ይጎመዝዛል ግን ዋጠው።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ለህፃናቱ ሁሉ በተረት መልክ ጋታቸው። ቪድዮ አለ ሰብስበህ አሳያቸው። ዐማራም ልክ እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ህፃናቱ ላይ ሥራ። አንተ እየወደድካቸው እነርሱ አንተን የሚያርዱበት ምንም ምክንያት የለም። ደረቅ ሁን። ግግም በል። ሼም ሊያሲዝህ የሚመጣውን ወለበል በለው። የእርሱን ቤት በዘረኝነት ሞልቶ አንተን ዘረኛ አትሁን የሚልህን ንካው በለው። ሃቅ አለህ፣ ሃቅህን ይዘህ ተሟገት፣ ተዋደቅ። መቶም ዓመት ይፍጅ፣ አንድ ወር ዐማራ ሆነህ ተዋጋ፣ ዐማራ ሆነህ ውደቅ። ዐማራ ሆነህ አሸንፍ። ዐማራ መስሎ ሌላ ፖለቲካ በቤትህ፣ በደጅህ፣ በመሃልህ ሆኖ ለጠላት የሚጠቅም ሥራ የሚሠራን መሰሪ አትታገሰው። አንጃ ፈጣሪ ጋንግሪን ነውና ቆርጠህ ጣለው። በፍጥነት።
"…በውጭ ያላችሁ ዳያስጶራዎችም አሁን በብዙ የተማራችሁ ይመስለኛል። እንደ ድሮው በፋኖ ስም፣ በዐማራ ስም ቢዝነስ መሥራት፣ ሞርጌጅ መክፈል፣ ቻይና መነገድ፣ ቴስላ ማሽከርከር እንደማያዋጣ አይታችሁታል። እንደ ድሮው ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎና ሸዋ እያላችሁ መከፋፈሉ እንደማያዛልቅም ተረድታችኋል ብዬ አስባለሁ። የተማራችሁ ሆናችሁ እንደ ደንቆሮ፣ እንደ መሃይም ማሰብም እንደማያዋጣ የገባችሁ ይመስለኛል። በስም ብቻ መኮፈስ እንደማያዋጣ፣ ያለ ሥራ በወሬ፣ በቀረርቶ፣ በፉከራ፣ በሽለላ ብቻ ማሸነፍ እንደማይቻል የገባችሁ ይመስለኛል። በግንቦቴ፣ በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ በፀረ ዐማራ ጭንብላሞች መሸወድ የቀረ፣ ያበቃ ይመስለኛል። የዐማራ ስም ይዞ በትግሬ ማንነት፣ በኦሮሞ ማንነት ለዐማራ ነው የምጫወተው የሚሉትን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን የምትለዩበትን ክትባት ያገኛችሁ ይመስለኛል። ስለዚህ አዚሙ ከተገፈፈላችሁ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ ብላችሁ፣ ልዩነታችሁን አጥብባችሁ እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ አንድ ሆናችሁ ሆ ብሎ የመነሻ ጊዜአችሁ አሁን ነው። አሁን።
"…እኔ ዘመዴ እብድ እብድ እየተጫወትኩ በዐማራ ትግል ውስጥ ሾተላይ፣ ሾተላዩን ሁሉ በድፍረት ተጋፍጬ አንድም ድምጥማጡን አጥፍቼላችኋለሁ አልያም በ12 ቁጥር ሚስማር እንዳይናገር፣ እንዳይጋገር፣ እንዳይላወስ አድርጌ ሳይለንት ሙድ ላይ አስቀምጬላችኋለሁ። እኔ የዐማራን ሾተላይ አሸማቅቄ፣ አሸማቅቄ እሳት የነካው ፌስታል አድርጌ ኩምትርትር ብሎ እንዲጎለት አድርጌላችኋለሁ። እናንተ ልትነኩት የማትደፍሩትን ሁላ እኔ ተንጠራርቼ እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩ በወንጭፍ ሳይቀር ቀንድቤ፣ ቀንድቤ አውርጄላችኋለሁ። እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩም ቢሆን እንደ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የዐዋጅ ነጋሪ ቃል ሆኜ የዐማራን ትግል ጎባጣ፣ ጎርባጣ፣ እሾኽና አመኬላ፣ ኩርንችትም የተሞላውን ሜዳ በደንብ አጽድቼላችኋለሁ። አስተካክዬላችኋለሁ። ባትመርቁኝም እናንተ ግን ሂዱበት። ዋኙበት።
"…አሁን ነፃ ለወጡ አካባቢዎች ገንዘብ ያስፈልጋል። ርዳታ ያስፈልጋል። እናም በቶሎ ፍጠኑና ተሰባስባችሁ ወስኑ። አደባባይ ላትወጡ ትችላላችሁ ከተስማማችሁ ካላችሁ ብዛት አንፃር እንደ ትግሬ ውስጥ ውስጡን በጥቅሴም ማድረግ ትችላላችሁ። አሁን ተሰባሰቡ። መሬት ላይ ያለው እንዴት ትግሉን እያከበደው፣ እያገዘፈው እንደመጣ እያያችሁ ነው። እናንተም እንደ ምድሩ ፋኖ ክበዱ። እንደ ነጎድጓድ ዝናብ ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ፣ ሼክል፣ ብሩን በዐማራ ምድር ላይ አዝኑቡ፣ አውርዱትም። የዐማራን ምደር አጥለቅልቁት። ቲክቶከሮችም ተረጋጉ። የቡና ላይ ወሬአችሁን ለትግሉ በሚጠቅም መልኩ ተግባራዊ አድርጉት። ፍጠኑ ጊዜ የለም። የገባ ግን አይወጣም።
• ምክር ለኦሮሞ እና ለደቡቤ
"…ኦሮሞም የትግሬ ነፃ አውጪዋ መርዞ ህወሓት በኦነግ እና በኦህዴድ በኩል የጋተችህን ፀረ ዐማራ ትርክት እየጠጣህ አድገህ፣ ደቡቤም አገዛዙ የጴንጤ አገዛዝ ነው። እስላሙ አቢይ አህመድም የጴንጤ ነቢይ ነው ብለህ፣ በእነ ኢዩ ጩፋ ሀሳዊ ትንቢት ተመርተህ ዐማራን አጠፋለሁ ብለህ ተግተልትለህ ወደ መንፈሳዊው ዐማራ ዘንድ ዐማራን እወጋለሁ ብለህ አትሂድ። እምቢ ካልክ ግን አላስገድድህም። ሂድ፣ ግባ መሬቱ እንዲያውም ማዳበሪያ አንሶታል ማዳበሪያ ሆነህ ትቀራታለህ። ዐማራ የሚዋጋበት ሃቅ አለው። የእውነት፣ የሃቅ ሰይፍ ይዞ ነው የሚጠብቅህ። እውነት አለው። እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው። እናም ዐማራ ላይ ያደረው፣ ከዐማራ ጋርም ያለው እግዚአብሔር ይፈርድብሃል። እሳት ያዘንብብሃል። ትቀሰፋለህ፣ ለሲኦልም ትዳረጋለህ። እያስፈራራሁህ አይደለም። ነግሬሃለሁ። የፈለገ ብትሳደብ፣ የፈለገ ብትዘል፣ የፈለገ ብትፈርጥ ዐማራ ነው ቀጣዩ የሀገሬን ዕጣ ፈንታ ወሳኙ። ይሄን የምልህ በሙሉ ልቤ፣ በድፍረት ነው። ኮራ ብዬ ነው የምነግርህ።
"…ምድር ላይ ያለው ነገር ግሩም ነው። አሸወይና ነው። ጥቂት ድክመት፣ ብዙ ከፍ ያለ እውነት ስላለ አሸወይና ነው። ከወደ ወለጋም የሚሰማው አሸወይና ነው። ጎንደር ምርቱን ከፍ አድርጓል። አድማ ብተናውና ሚልሻው ተቀላቅሏል። ጎጃም ለዘመቻ መብረቅ ዝግጁ ሆኗል። ሸዋ አሸወይና ነው። ወሎም የራያን ሚሊሻና አድማ ብተና ቀላቅሎ ለዋንጫ ጨዋታው ዝግጅት ላይ ነው። በነጩ ልብስ ላይ ጥቁር ነጥብ ሲታይ እንደሚቀፍፈው ሁሉ በዐማራ ትግልም በነጩ፣ በሃቁ ትግል ላይ እዚህም፣ እዚያም ጥቁር ነጥብ የሚመሳስሉ ቆሻሾች ስለታዩ አያስገርምም፣ አያስደነግጥምም። ለጥቁር ነጥቡ ቆሻሻ ሳሙና ቢጠፋ እንዶድ አይቸግረውም ዐማራ።
"…ዛሬም እደግመዋለሁ። ተወደደም ተጠላም፣ አረረም መረረም ዐማራ ይሄን ዘመን ለማለፍ እና ነፃነቱን ለመቀዳጀት ሦስት ነገሮችን ማሳካት፣ ማሟላት፣ መፈጸም ግድ ይለዋል። እነርሱም።
፩ኛ፦ ማሸነፍ
፪ኛ፦ ማሸነፍ
፫ኛ፦ ማሸነፍ
"…በቃ ከእነዚህ ውጪ ሌላ ምርጫም፣ አማራጭም የለውም ዐማራ። ለአቢይ አሕመድ የፌክ ዶክትሬት ዲግሪ የሰጠው ዶር ዮናስ አዶዬ የሚመራውን ምክክር ኮሚሽን ተብዬ የአረጋውያን ስብስብን ሰምተህ እንዳታቆም። እንዳትቆምም። ኮሚሽኑ የዐቢይ አሕመድ መጨዋቻ ካርዱ ነው። ካርዱን ቀቅሎ እንዲበላ ንገረው። ሌባ ሁላ። እናም ከማሸነፍ በቀር ዐማራ ሌላው መንገድ ሁሉ ወደ ኩርድ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ ነው የሚወስደህ። አቢይን ለማሰቀል፣ ሽመልስን ለመቅበር ነው መታገል ያለብህ። እነ በለጠ ሞላን ከሃዲዎቹን እነ መላኩ አለበል፣ ተመስገን ጥሩነህና አገኘሁ ተሻገርን፣ እነ ብናልፍ አንዷለምን ይዘህ መቼም ቀን ይወጣልኛል አትለኝም። እናም የነብሩን ጭራ እንዳትለቀው።
"…ይሄን ስል እነ ስታሊን፣ እነ ፓስተር ኤድመንድ፣ እነ ደሳለኝ አህዮ መሃል ሜዳ፣ እነ ጃጀው፣ እነ ጌትነት አልማው፣ እነ ማን ቁጠሯቸው ዋይ ዋይ ሊሉብኝ ይችላሉ። እኔ እነርሱንም አልሰማም። ደግሞ ለእነ እስታሊን ቆሜ መልስ ልስጥ እንዴ? የትግሬ ነፃ አውጪ፣ ምደረ ፀረ ዐማራ ደርሶ የዐማራ ተቆርቋሪ ሆኖ ሲንበዣበዥ እያየሁ ከመሳቅ፣ በእነርሱ ላይ ከማላገጥ በቀር ቆሜ ልስማቸው እንዴ? ወጥር ዐማራ። መክት አንክት። አለቀ።
"…በመጨረሻም እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም እንዲህ ብዬ እጮሃለሁ…
• ጎበዝ…
"…ገንዘብ ባለበት ስፍራ ሁሉ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው መጥተው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን ከዶላር ቅርምቱ ላይ እሽሽሽ ብለን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ የዐማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ ይቀጥል።
• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል።
• የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…የትንሣኤው ዐዋጅ ታውጇል። ምስጋናው ሞልቷል። በመቀጠል ወደ ርዕሰ አንቀፃችን እናመራለን።
"…የዛሬው ርዕሰ አንቀፃችን ቀኝ እንደ መስቀል ወፍ ከስንት ጊዜ አንድ ጊዜ ጠብቆ ቀኝ ትከሻዬን የሚሸክከኝ መሸከክ ስለሸከከኝ "ዐማራን ልመክር ነኝ" ምከር ምከር አለኝ።
• እህሳ… ምን ትመክሩኛላችሁ? በቀበርቾ በፌጦ የታሸ፣ ሰናፍጭ የበዛበት፣ ዳጣ ሚጥሚጣ የተጨመረበት ምክር ነው። እንደሬት የሚያንገሸግሽ፣ መተሬ ኮሶም የመሰለ ምክር ነው። ጓ የሚልብኝ የትግሬ ነፃ አውጪና የኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ የፖለቲካው አገውና ቅማንቴ፣ ንፍጥ ጭንቅላት በድኑ ብአዴንም ጓ ይሉብኛል ብዬ እጠብቃለሁ። ኬሬዳሽ።
"…ልመክር ነኝ…!
"…ትናንት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባን የዛሬ ውሎ በመረጃ ቲቪ ይዤላችሁ እመጣለሁ ብዬ ነግሬአችሁ ነበር። የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማቱን በተመለከተ ባለሙያዎችን አቅርቦ በስፋት ከተወያየ በኋላ ከመንግሥት በተሰጡ ቦታዎች ላይ በአስቸኳይ የመሰረት ድንጋይ እየተቀመጠ በፍጥነት ወደ ማልማት እንዲገባ ውሳኔ አስተላልፏል።
"…ቀጥሎም የሃማኖት ተቋማትን በተመለከተ አገዛዙ ያዘጋጀውን ረቂቅ ዐዋጅ በተመለከተ ረቂቅ ዐዋጁን ጉባኤው በንባብ ካዳመጠና ሰፊ ውይይት ካደረገበት በኋላ የሃይማኖት ተቋማት ረቂቅ ዐዋጁ በቤ ተክርስቲያን ላይ የሚያስከትለውን ጎጄና ጠቃሚ ጎኖቹን በዝርዝር በመፈተሽ ለውሳኔ አሰጣጥ በሚያመች መልኩ አዘጋጅተው የሚያቀርቡ ከሕግ ባለሙያዎች እና ከሲኖዶሱ አባላተወ የተውጣጣ ቡድን በመምረጥ የተመረጡትም በሚቀጥለው ሳምንት ውጤቱን ለምልአተ ጉባኤው እንዲያቀርቡ በሰየም ሲወያዩ መዋላቸው ነው የተሰማው።
"…በጉጉት የምንጠብቃቸው እንደ ግብረሰዶማውያን እና ሌሎች አንገብጋቢ ጉዳዮች ገና ናቸው። ስለዚህ ዛሬ ተለቭዥንም አይኖረንም ማለት ነው። ለዚሁ ብዬ የተለየ ነገር ካለ በማለት የኢትዮ ቤተሰብ ዝግጅታችንንም ብናጥፍም የተለየ ክስተት ባለመኖሩ ነገን በመጠባበቅ ለዛሬ በዚሁ መረጃ እንሰነባበታለን።
• ይልቅ ቆይቼ የጎንደር ገበሬዎችን እና የመከላከያን ግጥሚያ ከገበሬዎቹ ያገኘሁትን መረጃ ይዤላችሁ ብቅ እላለሁ። ጠብቁኝ።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…ብሔራዊ የሕዝብና የቤት ቆጠራ ሳይካሄድ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በግምት 120 ሚልዮን ነው ይባላል። ይሄን ግምት አማካሪውም ይጋራዋል። እናም አለ አማካሪው…
"…የሚባለውን ሁሉ እውነት ነው ብለን እንገምት። በእርሱ ቅርፅ ውስጥ ነው የምናወራው። ተፈናቀለ፣ ሞተ፣ ተሰደደ፣ ምናምን አለ፣ ይሄ ሆነ፣ ይሄ ሆነ፣ ይሄ ሆነ የሚለውን ሁሉ ከነ ቁጥሩ እንቀበለው። ይሄን ሁሉ ወስደን 10 ሚልዮን ነው እንበል። 120 ሚልዮን ነው ሕዝቡ፣ 110 ሚልዮን እየኖረ አይደለም? በፐርሰንት ስናወጣው?
"…ከ120 ሚልዮን ሕዝብ በ5 ዓመት 10 ሚልዮን ከቀነሱ አንድ 5 ዓመት ቢቆዩ ቃል በገቡት መሠረት አንድ 30 ሚልዮን ሕዝብ ይቀንሳሉ ማለት ነው። አማካሪው እንዲህ ደረቱን ነፍቶ በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ ሳይሳቀቅ፣ ሳይፈራ፣ ሳያፍር እንዲናገር የሚያደርገው ዓለምአቀፍ የሕዝብ ቁጥር ቅነሣ ላይ የሚሠራ ግዙፍና ጠንካራ እጅ ካላገዘው በቀር ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?
"…ከደርግ ዘመን ጀምሮ፣ በዘመነ ወያኔ ኢህአዴግም ተጨፍጭፎ የጠፋው የዐማራ ሕዝብ ቁጥር ከቁጥር ከግምት ሳይገባ አሁን ዳንኤል የሚያማክረው አገዛዝ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ የተጨፈጨፈውና የተቀነሰው ዐማራ ስንት ይሆን? ትግሬዎቹ በ2 ዓመት ተዋግተን በረሃብና በጦርነት ጠፍተናል ብለው ከሚነግሩን 1ነጥብ 2 ሚልዮን ትግሬ በቀር የዐማራው ቁጥር እስከአሁን በአሀዝ አልተገለፀም። ቀበሌ ሙሉ ዐማራ በሚጨፈጨፍበት ሀገር እንዴት ተቆጥሮ ይዘለቃል?
"…ይሄ አልበቃ ብሎ ነው እንግዲህ አሁን ደግሞ ሟች የኦሮሞ ወጣት ዐማራን ገድሎ ቁጥሩን ቀንሶ እንዲመጣ በገፍ ወደ ዐማራ ክልል እንዲገባ እየተደረገ ያለው። እስከ 1 ሚልዮን ቄሮ ወደ ዐማራ ክልል ገብቶ ይዋጋ መባሉም፣ አረጋ ከበደም ራሱም ኦሮሞ ገብቶ ይግደለን ማለቱም ተሰምቷል።
•10 ሚልዮን ምን አላት?
"…ዐማራ የምትባል እየመጣሁልህ ነው…!
"…አዲስ አበባ ሰማሽ…? …እየመጣሁልሽ ነው አለ እኮ የኦሬክስ ኮማንዶ። ሂድባቸው። ሂድላቸው።
"…ይሄ እመንደሚመጣ ዐውቀው ቀደም ብለው የተዘጋጁቱማ ዝም ብለው እንደበግ አንታረድም። ቤታችን አይፈርስም፣ እንደ ከብት አንነዳም፣ እንደ ጭዳ ዶሮ አንጨፈጨፍም፣ ሚስትና ሴት ልጄን፣ እህቴንና እናቴን አይኔ እያየ አላስደፍርም፣ በግሩፕ በኦሮሞ ወታደር እህት፣ ሚስት እናት ልጄን አላስደፍርም፣ ለኤድስ፣ ለፈንገስ፣ ለጨብጥና ለተላላፊ፣ ለአባለዘር በሽታ አላጋልጥም፣ ካህኔን በደብሩ፣ ታቦቴን በመንበሩ አላስደፍርም፣ ሼኬን ኢማሜን በመስጊዴ አላስደፍርም ያሉ የነቁ፣ የባተቱ፣ የባነኑ ዐማሮችም ና ብለው እሳት አንድደው፣ ቃታ ስበው እየጠበቁት ነው። እንደፎከርክ ሂድና ግጠማቸው።
"…ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም። እንዲህ አድርገው ነው በዐማራ ጥላቻ አሳድገው የአሁኑ የኦሮሞ ቄሮ ዐማራ ሲያይ እረደው፣ እረደው የሚያሰኘው። የነቃ፣ የተጠነቀቀ፣ አስቀድሞ የባነነ በእንዲህ ዓይነት ጨፍጫፊ፣ አረመኔ አይታረድም። ቢያንስ ጥሎት ይወድቃል።
• መጣሁልሽ አዲስ አበባ አለ ቄሮው። አረመኔው አቢይ አሕመድ "መንግሥታችን ተነካ ብለው ከሰንዳፋ፣ ከቡራዩ፣ ከሱሉልታ መጡ፣ ጎረፉ እንዳለው መሆኑ ነው"
• የተጠነቀቀ እርሱ ይድናል። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ። ተወው ምንአባቱ ያመጣል? ፈሳም፣ ሽንታም፣ ምንጥስዮ፣ ቀብጥርስዮ ማለቱን ትተህ ተዘጋጅተህ ጠብቅ። ኦሮሞ የዋህ ነው። ያሰበውን ነው የሚዘረግፍልህ። አሜሪካም፣ አውሮጳም ሁሉም ያውቁታል። ግን የሚጠፋው ዐማራ ነው ብለው እንደ ሩዋንዳ ዐማራ እስኪጨፈጨፍ ከዳር ቆመው በጉጉት ሞቱን ይጠብቁታል።
• ዐማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው። ሴቭ አድርገው አለ። ይኸው ሴቭ አድርጉለት።
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዛሬ ረቡዕ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘ ልዩ መርሀ ግብር በቀጥታ ስርጭት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ እናንተ ይቀርባል።
~ በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የነበረው ዱላ ቀረሽ ክርክርም ወደ እናንተ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ…!
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia
•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=7iyRDEcfaFg
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
"…ሻሎም ! ሰላም !
"…ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን በማለት ነበር ቅዱስነታቸው የመክፈቻ ንግግራቸውን የቋጩት።
"…ቅዱስነታቸው ካነሣቿው ነጥቦች መካከል "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡
"…እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል፤ በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው፤ የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል በማለት መጀመሪያ ወደ ውስጥ ራሳችንን መመልከት እንዳለብን በማሳሰብም ጭምር ነው።
• አሁንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጉባኤውን ይምራው።
መልካም…
"…የሚጠበቀው 1ሺ የትንሣኤውን ዐዋጅ በደስታ፣ በፍቅር፣ በሀሴት የሚያውጁ ቤተሰቦቼ ሞልተዋል። ከወርሀ ትንሣኤው ሰላምታና ዐወጅ ቀጥሎ የሚቀርበው የተለመደው ርዕሰ አንቀጻችን ነው። ከዚያ በፊት ግን ጥያቄ ልጠይቅ ነኝ።
"…ከትናንት ጀምሮ በቴሌግራሜ ልጥፍ ላይ በፎቶው ላይ እንምታዩት ያለ ለእኔ የማይታይ፣ ለእናንተ ግን የሚታይ የማስታወቂያ ልጥፍ ይታያል። እንደነገርኳችሁ ለእኔ አይታየኝም። ምስሉን ላጋራችሁኝ ወዳጆቼም ለእኔ እንደማይታየኝ እንዲሁ ነግሬአችኋለሁ። ምስጢሩን የምታውቁ በቶሎ በውስጥ መስመር ሹክ በሉኝ።
"…አንድ ወዳጄ እንደነገረኝ ከሆነ ቴሌግራምም እንደ ዩቲዩብ፣ እንደ ፌስቡክ ማስታወቂያ እየሠራ መክፈል ጀምሯል ነው የሚለኝ። ስለዚህ እኔ ሳላውቀው ባለኝ ተነባቢነት በእኔ ፔጅ ላይ ለቴሌግራም ድርጅት ከፍለው ማስታወቂያ የሚያሠሩ አሉ ወይስ ምንድነው ነገሩ። እኔ ቢታየኝ አስወግደው ነበር። እኔ አይታየኝም። በቶሎ መፍትሄ እንፈልግለት።
"…በቴሌግራም ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ ያላችሁ ወዳጆቼ በዚህ አሁን በጠየቅኳችሁ ጥያቄ እና በሌሎችም በቴሌግራም ዙሪያ አለን የምትሉትን እኔ የማላውቀው ዕውቀት ያላችሁ በውስጥ መስመር ብታካፍሉኝ ምን ይላችኋል?
• ፍጠኑና የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ውሎዬን በቶሎ ልንገራችሁ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እንዴት እንደቀደመም ላብሥራችሁ። ፍጠኑ። አንድ የቀረችኝን መተንፈሻ ቴሌግራሜን ምን አድርገዋት ነው? ወይስ ደንብ ነው?
• ቶሎ በሉ።
…የነገው ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤን በተመለከተ…
"…ነገ በሚጀመረው የግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ላይ ግለሰቦች በራሳቸው ቀመር ሄደው የአገዛዙንም እርዳታና ሥልጣን ተጠቅመው አስቀድመው ነገሮችን ሁሉ መፈጣጠማቸውን በድል አድራጊነት መንፈስ መኮፈስ መጀመራቸው ተሰምቷል።
"…አቡነ ሩፋኤል እና እነ አቡነ ሳዊሮስ ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ እና ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አንዳንድ የሥራ ኃላፊዎች ለመንግሥት በደረሰ ጥቆማ መሠረት በግንቦቱ የርክበ ካህናት ስብሰባ ላይ ሊገዳደሩን ይችላሉ የተባሉትን በሙሉ ስም ዝርዝር ጽፋው የሚታሰሩትን በማሰር፣ የሚባረሩትን ከሀገር በማባረር፣ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡትን ቪዛ በመከልከል እንዲያግዛቸው በጠየቁት መሠረት አገዛዙም የጠየቁትን አሟልቶላቸዋል። በዚሁ መሠረት።
"…የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋና ጸሐፊ ከሀገር አባሮላቸዋል። ብፁዕ አቡነ ያዕቆብን እና ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስን ደግሞ ወደ ሀገር እንዳይገቡ ቪዛቸውን አምክኖ በዚያው በአማሪካ አስቀርቷቸዋል። ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ፍርድ ቤት ከስሶ አስፈርዶባቸዋል። መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድን ወደ አፋር በረሃ በግዞት አስሮ ልኮታል። የጥምቀት ተመላሽ ወጣቶች አመራሮችን እነፌቨን፣ እነ እንዳልክ፣ በግል እነ ያያ ዘልደታን ወዘተ ከርቸሌ አውርዷል። የማኅበረ ቅዱሳን የሥራ ኃላፊዎችን እነ ቀሲስ ዶር ሙልጌታን አስሮ አስፈራርቶ የፈታቸው ሲሆን ከመፈታቱ በኋላ ቀሲስ ዶር ሙልጌታ ከነ ባለቤታቸው በአሜሪካ መታየታቸውም ተመልክቷል። አባ ሕጻን በቁጥጥር ስር ዋሉ የሚል ዜና ባይሰማም ዛሬ ግን ቤታቸው ሲበረበር ማርፈዱም ተነግሯል።
"…በዚህ በኩል አገዛዙ እነ አቡነ ሩፋኤል የጠየቁትን በሙሉ ያሟላላቸው ሲሆን በምትኩ እነርሱ ደግሞ ልክ እንደ እስልምናው መጅሊስ እና እንደ ፕሮቴስታንቱ ካውንስል ለብልፅግናው አገዛዝ የሚመቹ የሥራ ሓላፊዎችን ለኘበመምረጥ እንዲያግዙት ማስጠንቀቁ ተነግሯል። ለዚሁም በቅርብ እንዲያግዟቸው የብልፅግና ዋና ጸሐፊ እስላሙን አቶ አደም ፋራን እና የሰላም ሚንስትሩን ጴንጤውን አቶ ብናልፍ አንዷለም መወከላቸው ተነግሯል። ዳንኤል ክብረት ከመጋረጃ ጀርባ እንጂ በፊት ለፊት እንዳይታይ መደረጉም ተሰምቷል። እንዲያውም አቶ አደም ፋራህ "ሕግ ጥሰን፣ ድንበር አልፈን ይሄን ሁሉ አግዘናችሁ ስናበቃ "መንፈስ ቅዱስ አላዘዘንም፣ መንፈስ ቅዱስ ነው የሚመራን ብትሉ አንሰማችሁም" ብሎ እነ ሩፋኤልን ማስጠንቀቁ ነው የተሰማው። እንግዲህ ነገ የጉባኤው መሪ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እና እነ አቡነ ሩፋኤል ፊትለፊት ይገናኛሉ ማለት ነው።
"…ጉባኤው ላይ የተገኙት ሌሎች አሜሪካውያን ጳጳሳት አንዳንዶቹ ለብልፅግናው አገዛዝ እንደ ካድሬ የሚያገለግሉ ስለሆነ እነ አቡነ ጴጥሮስ ላይ የተጣለው ገደብ ያልተጣለባቸው ሲሆን ለምናልባቱ በቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባኤ ላይ ከታሰበው ዕቅድ ውጪ በመውጣት ዕቅዱን ለማበላሸት የሚሞክሩ ካሉ እነ አቡነ ሩፋኤል ለእነ አደም ፋራህ በማሳወቅ በውርደት ከሀገር እስከመባረር ይደርሳሉም ተብሏል። ጉባኤው ሰላማዊ ሆኖ በራሱ መንፈስ የሚመራ ከሆነም እነ አቡነ ሩፋኤል አቢይ አሕመድን ያወገዙትን ብፁዕ አቡነ ሉቃስን ሲኖዶሱ ያውግዝልን፣ ሲኖዶሱ ካላወገዘ ግን ስብሰባውን እንበጠብጣለን፣ ጉባኤውንም ረግጠን እንወጣለን ብለው ሁከት ለመፍጠር እንዳቀዱም ተነግሯል።
"…ስለዚህ የነገው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ከወትሮው በተለየ መልኩ በጉጉት ተጠባቂ ሆኗል። የዋና ጸሐፊው የአቡነ ጴጥሮስን ወንበር ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል እንዲይዙ አገዛዙ የወሰነ ሲሆን አቡነ ሩፋኤል ግን አቡነ ሔኖክን ዋና ጸሐፊ ወይም የፓትርያርኩ እንደራሴ በማድረግ እሳቸው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቢሾሙ እንደሚመርጡ ፍላጎታቸው እንደሆነ ነው የተነገረው። ሆኖም ግን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከትን በተመለከተ ከአቡነ ሩፋኤል በተጨማሪ አዲሱ ከአሜሪካ ተሹመው የመጡትና "ምርጡ ኦሮሞ" በማለት አቡነ ሩፋኤል የገለጿቸው ብፁዕ አቡነ ገብርኤልም እንደሚፈልጉት ተሰምቷል። የአዲስ አበባ ፈረንካ ገና ደም ሳያፋስሳቸው የሚቀር አይመስልም።
"…ብፁዕ አቡነ አብርሃም በጥብአት ከቆሙና ጉባኤውን በቀደመው የአበው መንፈስ የሚመሩት ከሆነም "ፋኖ" የሚል ቅጽል ስም አሰጥቶ ለመረበሽ የተዘጋጀ አካል እንዳለ እና ይህ በአቡነ ሩፋኤል እና በእነ አቡነ ሳዊሮስ የሚመራ ግሩፕ ቀደም ሲል በግል፣ ኋላ ላይ በቀደም ዕለት ወደ ወሊሶ በመሄድ መምከሩ ነው የተነገረው። እናም በአንድም በሌላም ምክንያት አቡነ አብርሃም ከተነሡ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ዋና ሥራ አስኪያጅነት ለአቡነ ሳዊሮስ ለመስጠት እንደታሰበም ነው የተነገረው። ከዚህ በተቃራኒ ደግሞ የእንደራሴነቱ ሥልጣን ለአሜሪካዊው ሊቀጳጳስ ለአቡነ ፋኑኤል ቢሰጥ ብዙ ነገሮችን ያቀልልናል። አቡኑ ቀደም ሲል ሃዋሳ ለጥቂት ጊዜ ተሹመው በነበረ ጊዜ መናፍቅ እንደሆነ እያወቁ ለበጋሻው ደሳለኝ "የመጋቤ ሀዲስነት" ማዕረግ የሰጡ፣ ቤተ ክርስቲያኗን በተመለከተም "ለመፍረስ 50 ዓመት ዕድሜ ለቀራት" ምን አስጨነቃችሁ በሚል ዝነኛ ንግግራቸው የሚታወቁት አቡነ ሩፋኤል ይሾማል የሚሉም አሉ። አቡነ ሉቃስን በየትኛውም ሥፍራ በሀገረ ስብከታቸው እንዳይቆርቡ በመከልከላቸውም በአገዛዙ የመታመን ዕድልም ማግኘታቸው ይነገራል።
"…የሆነው ሆኖ እስላሙ አቢይ አህመድ፣ አደም ፋራህና ብናልፍ አንዷለም በዚህ መልኩ የነገውን ቅዱስ ሲኖዶስ ለመምራት ወስነዋል። እነ አቡነ ሩፋኤልም እነ አደም ፋራህን ለማስደሰት ወገባቸውን ታጥቀው ተነሥተዋል። የትግሬዎቹ ጳጳሳት እስከ አሁን በእነ አቡነ ሳዊሮስ ዙሪያ ከመክተማቸው በቀር በጉባኤው ላይ ምን እንደሚያንጸባርቁ እስከአሁን አልተገመተም። ሕዝብና አሕዛቡ ይሄን አስቧል። አቅዷል። ወስኗል። ጥያቄው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስስ ምን ይወስን ይሆን? ዳግማዊ ቅዱስ ዲዮስቆሮስን፣ አትናቴዎስን እናይ፣ እንመለከት ይሆን? በእውነቱ እነ አደም ፋራህ ቅዱስ ሲኖዶሱን ጠምዝዘው መሳቂያ መሳላቂያ ያደርጉን ይሆን?
• የነገ ሰው ይበለን።
"…ኦሮሙማው ፀረ ዐማራ ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ኢትዮጵያው አቢይ አሕመድ ዐማራው ሁሉ እንደዚህች እንደፈለገ እንደሚፈነጭባት ሚስቱ 10 አለቃ ዝናሽ ይመስለዋል።
"…በነገራችን ታች… ነገ ረቡዕ ቀጠሮ የያዝንበት የመረጃ ቴሌቭዥን የቀጥታ ስርጭት ስላለን እንዳይደክመኝ ብዬ ለዛሬ የቲክቶክ መርሀ ግብሬን አጥፌዋለሁ። ምንአልባት ነገ ቲክቶኩን አንድ ላይ ለማስኬድ እንሞክራለን።
• መክት፣ አንክት 💪💪🏿✊
ብድር በምድር…
"…ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል፣ አይደለም ሆዳም ፌካፌካም ጭንብላም ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ግንቦቴና ኦነግ ወያኔ ይቅርና፣ አይደለም ፀረ ዐማራው ፖለቲካ ወለዱ የህወሓት ቅጥቅጡ ዐማራ መሳዩ ቅማንቴና አገው ሸንጎ ይቅርና ራሱ ዐማራ ነኝ ባዩ አዕምሮውን ማሠራት ያቃተው ጀዝባ፣ ሆዳም ዐማራው ቢዘምትብኝ የዐማራን ትግል ደግፌ መጮሄን አላቋርጥም።
"…ሲጀመር የዐማራን ትግል ለመደገፍ መለኮታዊ ምርጫ ያስፈልግህሃል። ከእውነት ጋር የተጋባህ፣ ለአእምሮህ፣ ለህሊናህ የምትኖር መሆን አለብህ። ሴሰኛ፣ ሆዳም ሆድ አምላኩ፣ ጋለሞታ አግድምአደግ አለሌ ሆነህ እንዴት የዐማራን ትግል ትደግፋለህ? በጭራሽ።
"…የዐማራን ትግል ለመደገፍና ከዐማራ ጎን ለመቆም መጀመሪያ ሙሉ ሰው መሆን አለብህ። የሰው ግማሽ የዐማራን ትግል አይደግፍም። የዐማራን ትግል ለመደገፍ ባለ አዕምሮ ሰው መሆን ይጠይቃል። እጅ እግር፣ አይንና አፍንጫ ስላለህ፣ ወንድና ሴት፣ ቄስና ሼክ፣ ፕሮፌሰር፣ ዶክተር፣ ወዛደር ስለሆንክ ብቻ ሰው ነህ ማለት እኮ አይደለም። ብዙ ሰው የሚመስሉ ሰ ብቻ የሆኑ የሰው ግማሾች አሉ።
"…የዐማራ ትግል ሃቅ ነው። ደረቅ፣ ክችች ያለ፣ ለገንዘብ፣ ለሴት ጭን፣ ለሆዱ የማይንበረከክ፣ ኅሊና ያለው፣ ሙሉ ሰው ስትሆን ብቻ ነው የዐማራን ትግል የምትደግፈው። ጋለሞታ፣ ዘማዊ፣ ወንድኛ አዳሪ፣ አቃጣሪ፣ ወላዋይ፣ ፍልጥ ባንዳ፣ ሆድ አምላኩ፣ ሾካካ፣ ሸውከኛ፣ አቋም የለሽ፣ ፈሪ፣ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ በጭባጫ፣ እምነት የለሽ ሆነህ የዐማራን ትግል ልትደግፍ አትችልም።
"…ጎንደር ተወልደህ በአፄ ቴዎድሮስ፣ ጎጃሜ ነኝ ብለህ በበላይ ዘለቀ፣ ወሎዬ ነኝ ብለህ በንጉሥ ሚካኤል፣ ሸዋ ነኝ ብለህ በእምዬ ሚኒልክ ስለማልክ፣ ስለፎከርክ ዐማራ ነህ ማለት አይደለም። ሆዳም ሁላ።
• ሃቅ ስላለው ዐማራ በግድ ያሸንፋል።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ሲል ፋኖ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ያለው ጥጋበኛ ስለሆነ ነው እንዲልና በተደራዳሪው ላይ በመበሳጨት ፀረ ሰላም ኢትዮጵያን አፍራሽ ነው በማለት ፈርጆ ሕዝቡ ከሜካፓሙ ከአቢይ ጎን እንዲቆም፣ ልጆቹንም ወደ መከላከያ በመላክ እንዲያግዘው ለማድረግ ይላላጣል። አቢይ ይህቺን አስር ቀን ፋኖን ልውጋና ካቃተኝ ድርድር እላለሁ። እናንተም እስከዚያው ምክክር ኮሚሽን እያላችሁ ቆዩኝ። ካሸነፍኩ ዝም ትላላችሁ። የምክክር ኮሚሽኑ በሚቀጥለው በ2017 ዓም በህዳር ወር አጠቃላይ ምክክሩን ይጀምራል የሚል ዜና ያሠራዋል። ከተሸነፈ ደግሞ በሚቀጥሉት 15 ቀናት አጠቃላይ እርቅ ይውረድ የሚል ዜና ያሠራዋል። ልክ እሱ ድርድር ብሎ ሲመጣ እሱን ተከትለው ግንቦቴዎችም በስልክ እና በዩቱዩብ በምንም ብለው ፋኖን ለማቀዝቀዝ ይራወጡለታል። ከዚያ ወሬው ሁሉ ስለ ድርድር ይሆናል ማለት ነው።
"…በዓለም ላይ ካሉ ሀገራት ሁሉ በብቸኝነት ለጉዳዩ ትኩረት ሰጥታ እንኳን ለግንቦት 20 የመለያየት በዓል አደረሳችሁ ብላ በውጭ ጉዳይ ሚንስትሯ በኩል ይሁነኝ ብላ መግለጫ ያወጣች ሀገር ብትኖር አሜሪካ ብቻ ነች። በትግራይ የሚገኘው የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ግንቦት 20ን ሥራ አልዘጋም ብሎ ደብዳቤ አውጥቶ ባለበት፣ ግንቦት 20ን ትግሬ ራሱ ረስቶት ኑሮውን በሚያሳድድበት በዚህ ዘመን አሜሪካ ኮንደሟ ህወሓት በእንዝህላልነት ዙፋኑን ትታ ደደቢት በረሃ የገባችበትን እያስታወሰች በቁጭት እንኳን አደረሳችሁ ብላ ተዋረደች። ተጋለጠች።
"…ከትግሉ የራቀው በሙሉ ይቀርባል። በትግሉ ውስጥ ባንዳ የባንዳነት ተግባር የሚፈጽመው ሁሉ ይዋጣል። ብአዴን የግዱን ሁለት ምርጫ ይኖረዋል። አንደኛው ሥልጣኑን ተጠቅሞ አሁን በያዘው መንገድ የዐማራ አድማ ብተናን እና የዐማራ ሚሊሻን ከፋኖ ኃይሎች ጋር በሲስተም፣ በዘዴ በማቀላቀል ራሱንም ዐማራንም ሀገር አልባ እንደ ኩርድ ከመሆን ያድነዋል። ወይ ደግሞ እንደ ራያ ብልጽግና ከራያ ሸሽቶ ደሴና ወልድያ ለማኝ ሆኖ ይቀራል። አልያም ይረሸናል። የብልፅግና ሰዎች አሁን የትም መሸሽ አይችሉም። ለህክምና ብለው ወደ ውጪ እንኳ መሰደድ አይችሉም። እንዲያውም ወደ ጦር ግንባር ተብለው እዚያው ወይ በፋኖ ደረት ግንባራቸውን አልያም በኦሮሙማው መከላከያ ከጀርባቸው ይደፋሉ። የዐማራ ብልፅግና አጣብቂኝ ውስጥ ነው ያለው። እኔ የምመክረው ከወገኑ ተቀላቅሎ ዋጋ ቢከፍል ነው የሚሻለው እላለሁ። ከ8 ቀን በኋላ የሚያልቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ሊቀጥልም ይችላል። ዋናው ዐማራ አሁንም ከፊቱ የተደቀኑትን ሦስት ብቸኛ አማራጮችን ብቻ መተግበር ነው። እነርሱም…
1ኛ፦ ማሸነፍ
2ኛ፦ ማሸነፍ
3ኛ፦ ማሸነፍ ብቻ። ከእነዚህ ሦስት አማራጮች ውጪ ለዐማራ ሌላ ምንም አማራጭ የለውም። አራት ነጥብ።
"…በመጨረሻም እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም እንዲህ ብዬ እጮሃለሁ…
• ጎበዝ…
"…ገንዘብ ባለበት ስፍራ ሁሉ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው መጥተው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን ከዶላር ቅርምቱ ላይ እሽሽሽ ብለን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ የዐማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ ይቀጥል።
• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል።
• የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…1ሺው አመስጋኝ ሞልቷል። ዐውቃለሁ። በናታችሁ ምን የመሰለ አፍራሽ ርዕሰ አንቀጽ እያዘጋጀሁ ነው የቆየሁት። ትንሽ ጠብቁኝም። ከበርበሬው፣ ከፌጦው፣ ከሚጥሚጣው፣ ከድቁሱ፣ ከዳጣው ቀላቅዬ እያዘጋጀሁ ስለሆነ ጠብቁኝማ። ትንሽ ታገሱኝ።
• ሳልቆይ በቶሎ እመለሳለሁ።
"…ርዕሰ አንቀፁ እንዴት ነበር። ምክሬንስ እንዴት አገኛችሁት? እኔ ዘመዴ እኮ አልምከር፤ ልምከር ብዬ አንደዜ ከተነሣሁ ግን… እንዴት ነኝ…? 😁
• በጨዋ ደንብ ሓሳብ ስጡ እስቲ። ያው በዚህ ምድር የሚከበረው እንደ ህወሓት ጉልበት እና ገንዘብ ያለው ብቻ ነው። ቆይቼ የወለጋን ተጋድሎ ይዤላችሁ እስክመጣ ድረስ ሓሳብ ስጡበት።
• ተንፒሱ እስቲ…
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…አሁን አጀንዳው ተደበላልቋል። ውጥንቅጥቅጥ ነው ያለው። ጤፉ ከጠጠር፣ ከአሸዋ፣ ከድንጋይ፣ ከገለባ እንደተደበላለቀ ቁጠሩት። አጀንዳው ይሁነኝ ተብሎ ተቀንብቦ ተዘጋጅቶ እንደ በጋ ዝናብ ድንገት ነው አምጥተው ዝርግፍግፍ ያደረጉት። አጀንዳው በረዶ ሁላ አለው፣ ውሽንፍርም መብረቅም፣ ነጎድጋድም አለው። መሬቱ ያድጣል፣ ያንሸራትታል። ምድሪቱ የእብድ ገበያ ነው የመሰለችው። ሁሉ አማረሽን ነው ገበያ ያወጧት። የጨበራ ተስካር መስሏል ጦቢያ የቦለጢቃ ሜዳ።
"…የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባኤውን በጀመረ ዕለት አረመኔውና አጭቤው የብልጽግና አገዛዝም የራሱን የምክክር ኮሚሽን የተሰኘ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ በይፋ አስጀመረ። ካልጠፋ ቀን፣ ካልጠፋ ወር መርጦ ጓ አለ። በጀቱን ከየት እንዳመጣ፣ የሥልጣን እርከኑ እስከመን ድረስ የማይታወቀው አብይ ጠፍጥፎ የሠራው ንክክር ኮሚሺን በቴሌ ተክስት ሁላ ነው እየወተወተ ያለው። አጀንዳ መሆኑ ነው። አየሩ በሙሉ ምክክር፣ ንክክር፣ ፍርፍር በፍርፍር ሆኗል። ቴሌብዥኑ፣ ራዲዮው፣ ጋዜጣው፣ ካድሬው ሁሉ "ኢትዮጵያ እያመረረች ነው። እያነኮረች ነው" ብሎ እየቀወጠው ነው። እነ ሽመልስ አብዲሳ አባ ቁማር ሁላ ሳይቀሩ ከመሬት ተነሥተው "ኢትዮጵያ እየመከረች ነው" ብለው ከንክክር ኮሚሽኑ መሪ ከእነ ዶር መስፍን ዓርአያ አቢዚ ቁልጭ በላይ ነጠላ ዜማ ሲለቁ ታዩ። ኦሮሚያንና የኦሮሞን ሕፃናት አግበስብሰው አፍሰው በጎን ወደ ዐማራ ክልል እየነከሩ አዲስ አበባ ላይ ንክክር መዳኛችን ይላሉ። ንክር ወደ ወደ ቤርሙዳ ዐማራ ግዛት። የገባ ወደ ማይወጣበት ንክር። ዝፍቅ።
"…የአሜሪካው አምባሳደር ማሲንጋ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። በዚያም ለሁለት ቀን ጦቢያውያንን ስብሰባ ጠርቷል። መጀመሪያ ሁሉንም ቤርቤረሰቦች፣ ቀጥሎ ደግሞ ዐማሮችን ለብቻ ነው ለምክክር የጠራው። በአዲስ አበባ ትግሬው መስፍን አርአያ ምክክር ሱል ማሲንጋ ደግሞ በአማሪካ ንክክር እያለ ነው። የተጠሩት ዐማሮች በሙሉ ስም ዝርዝራቸው ደርሶኛል። ስብሰባው ላይ የተጋበዙት አንዳንዶቹ ከምር ዐማሮች ናቸው። ሌሎቹም ቢሆኑ በአሁን ሰዓት አዕምሮ ቢስ ካልሆኑ በቀር የባንዳነት ሥራ ይሠራሉ የሚል እምነት የለኝም። ስማቸውንም ከመናገርም እቆጠባለሁ። ግን ንገሯት ለአሜሪካ። የማታውቀው ባይኖርም እንደ ድሮው በአናሳው ትግሬና በአናሳው ኦሮሞ መጨፍጨፋችን አብቅቷል ብላችሁ ንገሯት። ኦሮማይ…
"…ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ ደግሞ ሌላ አጀንዳ የኢትዮጵያን አየር ሞልቶት ተገኝቷል። ዐማሮች ነነ የሚሉቱ እነ በለጠ ሞላ፣ እነ መላኩ አለበል፣ እነ ተመስገን ጥሩነህ፣ እነ ብናልፍ አንዷለምን የመሳሰሉ ግማሽ ሰው የሰው ግማሾች የሆኑ ባንዳ ዐማሮች ያሉበት የሚንስትሮች ምክር ቤት ተብዬው የአቢይ አሕመድ መጫወቻ አሻንጉሊቱ ምክርቤት "የድሮ አለቃውን ትህነግ ሕወሓት የተባለች ትግራይን ለመገንጠል በዘመነ ዳይፐሯም መከራዋን የምትበላ ፋሽስት ድርጅትን በዛሬው ዕለት ዳግም በፖለቲካ ፓርቲነት ለመቀበል እንዲወስኑ መገደዳቸው ሌላ አጀንዳ ሆኗል። ሆዳም ባንዳ ሌላ ምን አማራጭ ይኖረዋል? ሚስትህን ላክልኝ ፈልጊያት ነበር ሲባል እሺ ብሎ ሚስቴ ሆይ ጄኔራል እገሌ ጋር ደርሰሽ ነይ ፈልጎሽ ነው ብሎ ሚስቱን ለጄኔራል እገሌ ከሚልክ ዐማራ አሰዳቢ በድን ብአዴን ከዚህ ሌላ ምን ይጠበቃል? በቃ አጀንዳ በአጀንዳ ሆኗል ምድርና ሰማዩ።
"…ሰማይ ዝቅ፣ መሬት ከፍ ቢል ዐማራ ግን ይሄን ሁሉ ድብልቅልቅ ያለ ዓሣ የመሰለ አጀንዳ መርጦ መራርጦ በብልሃት መብላቱ ነው ያለበት። ከነ ተረቱስ ዓሣን መብላት በብልሃትም አይደል የሚባል? አዎ እንደዚያ ነው። ቤተ ክህነቱም፣ ቤተ መስጂዱም ፋኖን ታረቅ ሊሉ ይችላሉ። እነ አቡነ አብርሃም በግድ ወደ ጎጃም ሊላኩ ይችላሉ። የብአዴን ብልጥግና የሲአይኤ ቅጥረኞቹ ፌካፌክ ፋኖ ተብዬዎችም ከጨፍጫፊው ጋር እንደራደራለን ሊሉም ይችላሉ። እንደ ራያው ወልቃይትም ላይ ብልፅግና በትግሬ ነፃ አውጪዋ በኩል ወረራ ሊፈጽም ይከጅላል። የሱማሌላንድ አጀንዳ ተረስቶ ዳግም የቀይ ባህር፣ የአሰብ ምጽዋ ወደብ፣ የባህር በር መባል ተጀምሯል። አጀንዳው በአጀንዳ ላይ ተነባብሮ፣ ተነባብሮ የራስ ደጀንን ተራራ አኽሏል። አጀንዳ በአጀንዳ።
"…ዐማራ ግን ዓሣን መብላት በብልሃት። እንደ ሰጎን እንቁላሉ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረግ። የግድ አንድ ባትሆኑ እንኳ ሁለትም ሆናችሁ ዓይናችሁን ወራሪው ላይ ብቻ መትከል። በጥቂት የሰው ኃይል መንጋውን ድባቅ መምታት። ከሱዳን በኩል የሚመጣን የትግሬን የሳምሪ ገዳይ ቡድን ግን እንዳትማርኩት። አራጅን መማረክ ኃጢአት ነው። ጥይት የጨረሰን የብልፅግና ጦርም መማረክ ነውር ነው። ሴት ሲደፍር፣ ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ሲያቃጥል የቆየን አለሌ፣ ካህን ዲያቆን ሲያርድ የሚውል አረመኔን ማርኮ መቀለብም ያስኮንናል። ሲኦል ገሀነመ እሳት ነው ማራኪው የሚገባው። ንስሀም የለው። መማረክስ ከነ ጥይቱ ነው። እሱ ያጸድቃል።
"…የብአዴን አመራር፣ ግብር ልሰብስብ ብሎ ከከተማ የሚወጣ ካገኛችሁ እንዳትምረው የሚሉ መተርጉማንም እንዳሉ እየሰማሁ ነው። የዐማራ አድማ ብተናን እንደ ብልሁ ጎንደሬ ቀን ቆጥረህ ሰጥተህ በገፍ እንዲቀላቀልህ አድርገው። እምቢ ያለውን ከአፈር ቀላቅለው። ዘመኑ የዐማራም የኢትዮጵያም ፍርድ የተፈረደባቸው የሚወገዱበት ሰዓት ነው። ይሄ ሁሉ በላ መከራ ዐማራ ላይ አንዣብቦ እያየ ዐማራ ነኝ ብሎ በዐማራነት እየተጠራ ዐማራን የሚወጋ፣ ዐማራን የሚከፋፍል አጀንዳ ይዞ የሚገኝ ካለ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ላከው። አለቀ።
"…ዐማራ ለዘላለም ባርነት፣ ግርድና ወይም ለዘላለም ነፃነት ልዕልና ይዘጋጅ። ይሄ ክረምት እጅግ ወሳኝ ነው ለዐማራ። አንደኛ በገፍ መሣሪያ፣ ተተኳሽ የሚያገኝበት ጊዜ ነው። ሁለተኛ አገዛዙን ሽባ የሚያደርግበት ጊዜ ነው ዐማራ። የዐማራ መልክአ ምድሩን እንደ አፍጋኒስታን በሉት። በጣም ግዙፍ ነው። እንኳን የምርኮኛ ስብስብ የሚመራው ለብለብ የጩጬ ስብስብ ኔቶ ወታደሩን ቢያሰልፍ የማያሸንፍበት ምድር ነው። ዐማራ በተፈጥሮ ራሱ ተዋጊ ነው። ጦረኛ ነው። ጦረኝነቱን እስከአሁን ሀገር ለማጽናት፣ ኢትዮጵያን ለማዳን ነበር አገዛዞች ሲጠቀሙበት የነበረው። ዐማራ አሁን ነው ብንን ብሎ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ እኔስ ዘሬን ለምን አላድንም ብሎ የተነሣው። ዐማራ ቅጠል በልቶ፣ በባዶ ሆዱ በጾም መዋጋት የሚችል መንፈሳዊ ጦረኛ ሕዝብ ነው። ዐማራ በቃ እስኪነሣ፣ እስኪቆርጥለት ድረስ ማገዶ ይፈጃል እንጂ አንዴ ከጋለ በኋላ የሚያበርደው፣ የሚያቀዘቅዘው ድል፣ ማሸነፍ፣ ነፃነት ብቻ ነው።
"…የትግሬ ነጻ አውጪው የልብ ልብ ተስምቶት የኦሮሞ ብልፅግናንም ምክርና ሽንገላ አምኖ ለዳግም ወረራ ወደ ዐማራ ክልል ሊመጣ ያስብ ይሆናል። ይመጣልም ደግሞ። ዐማራ ይሄን የትግሬ ነፃ ዐውጪ መንጋ ወንድሜ ነው። እህቴ ናት ብሎ እንደበፊቱ መጃጃል ሳይሆን ጥለኸው መውደቅ ነው። አረመኔ ሁንበት። ተገድጄ ነው አይሰራም። አለቀ። የትግሬ ነፃ አውጩ የአበባ ጉንጉን አይደለም ለዐማራ ይዞልህ የሚመጣው። አኔ ዘመዴ ምንአለበት ፍቅር ብትሰብክ የሚለኝን አጭበርባሪ አጭቤ እንደማልሰማው ሁሉ ዐማራም ትግሬ ሆኖ ኦሮሙማን ተማምኖ ሊወርህ የሚመጣ ካለ እንዲህች ብለህ አትማረው። ደምስሰው። አትማርከው። ከአፈር ቀላቅለው። እንዲቀጣ፣ ምነው ባልለመደኝ ብሎ በሰማይ ቤት እንዲጸጸት አድርገው። ምክሬ ነው።
"…ዐማራ ከላይ በፈጣሪ ከታች በነፍጥህ ተመካ። በመላ ኢትዮጵያ በኦሮሞም፣ በትግሬም ስለታረዱት ዐማሮች…👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው። ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።” 2ኛ ቆሮ 5፥ 13-15
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
የጎንደር ገበሬዎች ውሎ።
"…ምዕራብ ጎንደር በለሳ በ4 ሲኖትራክ መኪና የተሞላ መከላከያ ድንገት መጥቶ መንደሩ ላይ ዝርግፍ ይላል። እንደ በግ እየተማራ መቶ መንደሩን ወረረው ነው የሚሉት ገበሬዎቹ። ወታደሮቹ በገቡበት መንደር ወዲያው ነበር ትንኮሳ የጀመሩት። በሩቅ ሲባል ይሰማሉ እንጂ ገበሬዎቹ ለፖለቲካው ሩቅ ናቸው። ማረስ፣ ማስቀደስ፣ መኖር በቃ ሕይወታቸው ይሄ ነበር። ግን በወፍ በረር እየሆነ ያለውን ይሰማሉ።
"…ቆይቶ ወታደሮቹ ትንኮሳውን ከፍ ወደ ማድረግ ገቡ። ገበሬውም ሴቱን ወደ ኋላ እንዲሸሹ አደረጉ። አደረጉና መንደሯን እየለቀቁ መውጣት ይጀምራሉ። ወታደሮቹ በየቤቱ እየገቡ ዱቄት፣ በርበሬ አልቀረም እየደፉ መንደሩን መረበሽ ጀመሩ። የጎተራውን ወገቡ ላይ የሰብሩትና እህሉን ሜዳ ላይ ይበትኑት ጀመር። መቸም ገበሬዎቹ ሲያወሩ ብትሰሟቸው ግርም ነው የሚላችሁ። ለመሆኑ ግን ሰው ናቸው ወይስ ምን ጉደድ ናቸው? መልካቸው እና አለባበሳቸው እንደሰው ይመስላል። ግን አያስቡም ነው የሚሉት ገበሬዎቹ። አይተውት የማያውቅት ነገር ሁኖባቸው ተወዛግበዋል።
"…በአካባቢያቸው ፋኖ የለም። የመጣው ደግሞ 3 ሲኖ ወታደር ነው። ሥነ ሥርዓት የሌለው ወታደር። የኋላ ኋላ መተኮስ ጀመሩ። ገበሬዎችም ቦታ ይዘው ገጠሙአቸው። ወታደሮቹ መተኮስ እንጂ ወዴት እንደሚተኩሱም አያውቁም። መሪም ያላቸው አይመስሉም። አይደማመጡም። መዋከብ፣ መንጫጫት ብቻ። በዚያ ላይ ህፃናት ናቸው። ቁስለኛው አይታወቅም። ወደ ከ25 በላይ ወታደሮች እንደሞቱ የቆሰለው ሲንፈራፈር፣ ሌላው ጠመንጃ ጥሎ ሱሮጥ አሳዝነዋቸው ተዉአቸው።
"…እኛም ሳንወጣ ቦታ ይዘን ዝም አልናቸው። ሌሊት ላይ መጥተው ሬሳውን በሙሉ ጭነው ወጡ። እኛማ ጨንቆነ ነበር። ሀገሩ ጫካና ጅብ ስላለው ደግሞ አስከሬናቸውን ጅቡ የበላዋል ብለን ጨንቆነ ነበር። ኋላ ላይ መጡ፣ እኛም አልተኮስንባቸው ቁስለኛውንና አስከሬኑን ጭነው ይዘው ወጡ። እንዲየው ሱዳኖች ይሆኑ እንዴ አብረው የመጡት? ምን ጉድ ነው የመጣብነ በማለት ይገረማሉ።
• ከእናንተስ የተመታ፣ የተጎዳ ይኖር ይሆን?
~ አንድም የተመታ የለም። ተኩሱንስ መች ይችሉና ነው የሚመቱን? አንድ ፍሬ ህጣናት እኮ ናቸው።
• ሕዝብ ቅነሳማ ነው የተያዘው።
መልካም…
"…እርግጥ ነው ሥራ አጡ የኦሮሞ ወጣት ሥራ ፍጠርልኝ እያለ ሽመልስ አብዲሳን ከሚጨቀጭቀው ሥራ የምታገኘው ዐማራን ወግተህ መሬቱን ስትይ፣ ባሪያ ስታደርገው ነው ብሎ ሰብኮ ሲልከው እውነት መስሎት ወደ ዐማራ ቢመጣ አይፈረድበትም። ምክንያቱም ተሰብኮ፣ በስብከቱ አምኖ፣ አምኖም ተጠምቆ ነው የሚመጣው።
"…ይሄ ሁሉ የምታዩት መኪና በውስጡ 60 ሰው ቢይዝ ነው። ስድሳን ሰው በመኪኖቹ ብዛት ብታባዙት የሚመጣው ሒሳብ በጣም ጥቂት ነው። በታንክ፣ በሮጲላ፣ በድሮን ታግዞ የገባውን የሰለጠነ የብራኑ ጁላን ጦር ሰልቅጦ የዋጠ የዐማራ ግዛት ይሄን ውሪ ጩጬ ሁላ ደቂቃም አይፈጅበት። እናም መኪናው ሲንጋጋ ብዛቱ የምር አይምሰላችሁ።
"…የእናት የአባቱ ጸሎት የረዳው ይማረካል። በዐማራ ጦርነት ማቁሰል ነውር ነው። ሥልጠናው ራሱ አናትህን መበጥረቅ እንጂ እጅና ትከሻ፣ እግር ላይ አነጣጥር የሚል አይደለም። ግምባርህ ላይ በርጨቅ ነው የሚያደርግልህ። እናም በዐማራ መማረክ መታደል ነው። እግዚአብሔር ያልተጣላው ነው የሚማረክ። ዳንኤል ክብረት እንዳለው ግን ይሄ ሁሉ ምስኪን ኦሮሞ በዐማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ እየሆነ ነው። ትግሬ አንድ ሚልዮን፣ ከዐማራና ከትግሬ የሆነ ሚልዮን ጭዳ ያደርግና ዘና ብሎ 10 ሚልዮን ምን አላት ይልልሃል። ጉድ እኮ ነው።
"…ሲመስለኝ ዳንኤል ክብረት ወሎዬ ነው። አቢይ አህመድም እንደዚያው። እኔ ያልገባኝ ነገር በሆነ እኛም ባላወቅነው ሲስተም በዘዴ የኦሮሞን ወጣት ወደ ዐማራ ምድር አስገብተው እያጸዱት ይሆን እንዴ?
"…ያም ሆነ ይህ የዐማራ መልክአ ምድሩ አፍጋኒስታን በለው። ትገባለህ አትወጣም። ለድሮን፣ ለጀትም አይመች። ተወደደም ተጠላም፣ ፈጠነ ዘገየም፣ ዐማራ ያሸንፋል። ያቸንፋልም። ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ።
• የእሳት ራት
"…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
"…ለምን? እንዴት? ኧረ በሕግ አምላክ ብሎ የሚጠይቅ ኦሮሞ የለ እንግዲህ ምን ይደረጋል…?
"…ቢማርኩህ ምኞቴ ነው። አልያም ነፍስ ይማር ማሙሽዬ።
"ርዕሰ አንቀፅ"
"…ስለ ብዙ ምክንያቶች በብዙሃኑ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ዛሬ በጸሎት ተጀምሯል።
"…ግንቦት 21 የዋለው የዘንድሮው የግንቦት ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ቅዱስነታቸው በሰጡት መግለጫ የተከፈተ ሲሆን ጉባኤው በስብሰባው ወቅት የሚነጋገርበትን አጀንዳ ይመርጡ ዘንድ ጉባኤው ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳትን የመወያያ አጀንዳውን እንዲያረቅቁ መሰየሙም ተነግሯል።
"…በዚሁም መሰረት በመወያያ አጀንዳ አርቃቂነት በጉባኤው የተመረጡት ሰባት አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሕገ ቤተ ክርስቲያን በሚያዘው መሰረት ቀደምሲል ከቋሚ ሲኖዶስ ለምልአተ ጉባኤ እንዲቀርቡ የተመሩ እና ተጨማሪ የሚባሉ አጀንዳዎችን በመቅረጽ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የማስጸደቅ ኃላፊነትም እንደተጣለባቸው ተገልጿል። እሊህ ሰባቱ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በጀንዳ አርቃቂ ኮሚቴነት የተመረጡት አበው ሊቃነ ጳጳሳትም የሚከተሉት ናቸው።
1.ብፁዕ አቡነ ማርቆስ
2.ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ
3.ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ
4.ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ
5.ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ
6.ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል
7. ብፁዕ አቡነ ገብርኤል መሆናቸው ተገልጿል።
"…አገዛዙ ወደ ሀገር ቤት እንዳይገቡ ከቦሌ አውሮጵላን ጣቢያ ወደ ሀገረ አማሪካ በተባረሩት የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ አቡነ ጴጥሮስ ባለመኖራቸው ብፁዕ አቡነ አብርሃም የብፁዕነታቸውን ሥራ ደርበው በዚህ ጉባኤ ላይ እንዲሠሩ መሰየማቸውም ተሰምቷል።
"…ለዘመናት የቅዱስ የሲኖዶስን ጉባኤ የመራው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዛሬም እናት እንደ ትናንቱ የቅዱስ ሲኖዶስን ጉባኤ እንደሚመራ እናምናለን። እስከ አሁን ባለው ሂደት ስጋት የሚፈጥር ነገር ስላልታየኝ ተቃራኒ ሓሳብ ከመስጠት ተቆጥቤአለሁ።
• ይልቅ ፍጻሜው እንዲያምር ሁላችንም አብዝተን እንጸልይ። 🙏🙏🙏
"…ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና። 1ኛ ቆሮ 15፥ 21-22
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
• ይደመጥ…‼
"…የአረመኔው የአራጅ ሰው በላውን የአቢይ አሕመድ አገዛዝ የእንደራደር ጥያቄን አስመልክቶ የዐማራ ፋኖ በጎጃም በዋና አዛዡ በአርበኛ ዘመነ ካሤ በኩል"እርምህን አውጣ" የሚያሰኝ መግለጫ አውጥቷልና አዳምጡት።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
"…ይገባሉ ግን አይወጧትም…!
"…ይሄ ሁሉ የኦሮሞ ቄሮ፣ የደቡብ ጴንጤ አገዛዙ የእኔ አገዛዝ ነው ብሎ ነው በግድም፣ በውድም እንዲህ እየተግተለተለ ወደ ዐማራ ክልል የሚጎርፈው። መጪው ክረምት ነው። በዚያ ላይ የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ሊጠናቀቅ የሚቀረው 8 ቀን ነው። ድርድር ብሎ ነገር የለም። ጦርነቱ የሚያልቀው፣ ፍጻሜውን የሚያገኘው አረመኔ ጨፍጫፊውን አቢይ አሕመድን ከነ ጀሌዎቹ ገመድ በአንገታቸው ሲንጠለጠል ብቻ ነው። አሸናፊው የዐማራ ፋኖ ነው።
"…እንግዲህ ይሄ ሁሉ መንጋ ዐማራ ክልል የሚገባው የጣና ሀይቅን ሊጎበኝ፣ በዚያውም አንቦጭ ሊነቅል አይደለም። ጎንደር ሄዶ ፋሲለደስን ሊጎበኝ፣ ዲማ ጊዮርጊስ፣ መርጦለማርያምን ሊሳለም አይደለም። ላሊበላ፣ ግሸን፣ ሃይቅ እስጢፋኖስ ሊጸልይ አይደለም። በፍጹም አይደለም።
"…ይሄ በዘር ፖለቲካ፣ በቂምበቀል መርዝ የተመረዘ፣ ዐማራን በኦሮሚያ ገድሎ፣ ዘርፎ፣ ገፍፎ፣ ጨፍጭፎ፣ አፈናቅሎ፣ ደፍሮ ያልረካ፣ አሁን ደግሞ እንደ ወለጋ፣ እንደ አሩሲ ሻሸመኔ ሐረር እዚያው ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ ገብቶ የለመደውን ሊያደርግ አረመኔ ተግባሩን ሊፈጽም ነው የሚተምመው።
"…እንዳትሞት ከፈለግህ ዐማራን ግደለው፣ ዝረፈው፣ ድፈረው፣ ከዚያ ሲደክምህ እጅህን ስጥና "ተገድጄ ነው፣ ለምን እንዳመጡኝ አላወቅኩም ነበር፣ ተጸጽቼአለሁ በል ተብሎ እንደሚላኩም ተሰምቷል። አሁን ግን ከበድ ይላል። ነገርኩህ ከበድ ይላል አልኩህ።
"…አየህ ሽማግሌው ሳይቀር አውራ ጎዳና ላይ ወጥቶ እጆቹ እያወዛወዘ በፍቅር እየመረቀ ልጆቹን የሚልከው ወደ ዐማራ ክልል ሄደው ዐማራውን እንዲጨፈጭፉለት ነው። ለዚህ ነው ዐማራ ከማሸነፍ በቀር ሌላ ምርጫ የለውም የምለው።
• ፋኖ ሆይ መንገድ ዝጉ ብለህ ዐዋጅ ዐውጅ። የገባው እንዳይወጣ ከነመኪናው እምሽክ። 💪🏿💪🏿💪🏿
መልካም…
"…የአገዛዙ ሚዲያዎች ስለ መናፈሻ፣ ስለ ቤተ መንግሥት ግንባታ፣ ስለ ኮሪደር ልማት እንጂ እየረገፈ ስላለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አይተነፍሱም።
"…አየር ወለድ ኮማንዶ፣ ሪፐብሊካን ጋርድ፣ ባህር ኃይል፣ ምሥራቅ ዕዝ፣ ደቡብ ዕዝ፣ ክፍለጦሮች በሙሉ ገብተው ቀልጠው እንዴት እንደቀሩ አይተነፍሱም። አይናገሩም። ከላይ በጀት፣ በሂሉኮፍተር እና በድሮን፣ ከታች በታንክና በቢኤም ገብቶ ሰምጦ ስለቀረውም ጦር አይናገሩም።
"…በዐማራ ፋኖ ተቀጠቀጥኩ ብሎ መናገርን እንደ ውርደት፣ እንደ ሽንፈት የሚቆጥረው ኦሮሙማ እንዲህ ማድረጉ ለዐማራ ፋኖ እጅጉን ጠቅሞታል። የጥቅሙን ምስጢር ተመራምራችሁ ድረሱበት።
"…በውድም ይሁን በግድ ታፍሰህ ትሠለጥናለህ። እየፎከርክ እየሸለልክ ዘው ብለህ ወደ እሳቱ ትገባለህ። የአባት የእናትህ ጸሎት ከረዳህ ትማረካለህ፣ እርግማን ካለብህ ደግሞ እንደ ጉድ ትረፈረፋለህ። እግዚአብሔር ስለ ሁለት ነገር የኦሮሙማውን ጦር ወደ ዐማራ ክልል አስገብቶ እምሽቅ አድርጎ እየቀጣው ነው። አንደኛው ጨፍጫፊው አዚያው ተጨፍጫፊው ዐማራ ፊት ፍርዱን ይቀበል ዘንድ እና የዚህ የጨፍጫፊ የሠራዊት እልቂት ከዐማራ ክልል ውጪ ቢሆን በዘር ማጥፋት ሁላ እንከሳለን ብለው ጓ ሊሉ ስለሚችል እዚያው እወርራለሁ ብሎ በሄደበት ፈጣሪ እንደ ቅጠል እያረገፈ፣ እየቀሰፈም፣ እየቀጣው ይገኛል።
"…በዐማራ እጅ መማረክ መታደል፣ መመረጥ ነው። ዐማራ ሃቅ ስለያዘ አይሸነፍም። አፈር፣ ሙጫና ቅጠል እየበላ እስከመጨረሻው የድል ሰዓት ድረስ ይፋለማል። ዐማራ የማይሸነፈው የሚዋጋበት እውነትና ሃቅ ስላለው ነው። ዐማራን የማታሸንፈው መለኮታዊ ጥበቃ እና የሚዋጋበት ሃቅ ስላለው ነው። ከፈጣሪና ከነፍጡ በቀር የሚረዳው የለምና ዐማራ ያሸንፋል።
• ቀጥሎ የራሳችሁን ሃሳብ መስጠት ትችላላችሁ። ይገባሉ አይወጡም። አለቀ።
"ርዕሰ አንቀፅ"
"…የመጨረሻ ነው። አርማጌዶን በሉት። ምንአልባትም ለሦስተኛው ዓለም ጦርነት መቀስቀስ ምክንያት ሊሆን የሚችል ጦርነት ነው በዐማራ ክልል እየተካሄደ ያለው። በግብታዊነት፣ በምዕራባውያኑ ድጋፍና በአረቦቹ የነዳጅ ብር ፈሰስ ፀረ የሴም ዘር ማፅዳት ላይ፣ በጥንታዊው የኦርቶዶክስ ክርስትና እና በጥንታዊው የእስልምና እምነት ተከታይ በሆነው የዐማራ ሕዝብ ላይ የኩሽ መንግሥት ምሥረታ ላይ ነን በሚሉትና በመሪያቸው በዳግማዊ ግራኝ አሕመድ አማካኝነት በኦሮሙማዎቹ የተከፈተውን በዓይነቱ ልዩ የሆነ መጠነ ሰፊ የወረራ ዘመቻ በዐማራ ሕዝብ ላይ ተከፍቷል። ለዚህ መጠነ ሰፊ የኦሮሙማ ወረራ የዐማራ ሕዝብ ከመመከት፣ ከመደምሰስ እና ከማሸነፍ በቀር ሌላ ምንም ዓይነት ምርጫም፣ አማራጭም የለው።
"…በኦሮሚያ የግድ ነው የተባለ አስገዳጅ "ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር" የተሰኘ አዲስ ዳግማዊ ደርግ የመሰለ ዘመቻ ተጀምሯል። በስንት ሴራ፣ ስርሰራ በተአምራዊ ቁማር እጃችን የገባውን አዲስ ሀገር የመመሥረት ዕድል በዐማራ ኃይሎች ማጣት መነጠቅ የለብንም። ትግሬም የሚፈልገው የራሱን ሀገር ነው። ለጊዜው ተስማምተን በመረዳዳት የጋራ ጠላታችን የሆነውን ዐማራን በመውጋት በመውረር ድልን መቀናጀት አለብን። ትግሬም የሚፈልገው መሬት ያለው ከዐማራ ነው። እኛም የምንፈልገው እንደዚያው ከዐማራ ነው። ስለዚህ ዐማራ አሸንፎ እኛም እነሱም ፍላጎታችንን ከምናጣ መጀመሪያ በጋራ የጋራ ጠላታችን የሆነውን ዐማራ እንምታ በሚል የማይተማመኑቱ ባልንጀሮች እንደ ጅብ ፊትና ኋላ እየሄዱ ወደ ዐማራ ክልል በገፍ ለወረራ መጉረፍ ጀምረዋል።
"…ይሄ ወቅት ለዐማራ ፋኖም ሆነ ለኦሮሙማው የሞት ሽረት ትግል ወቅት ነው። ኦሮሙማው በሳምንት ውስጥ ሱሪ አስፈትቼ ልክ አገባዋለሁ ብሎ ለሀገሬው ሕዝብ እና ለምዕራባውያኑ ቃል የገባው የዐማራ ፋኖን እንኳን ሳምንት ዓመት ሙሉ ተዋግቶ ማሸነፍ አቅቶት መሳቂያ መሳለቂያ መሆኑ ደንፉ ስላስያዘው የእውር ድንብሩን እየተንገዳገደ ይገኛል። የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁም ቀነ ገደብ እያለቀ ነው። ወልቃይት እና ራያንም ለትፈግሬ አስረክባለሁ ብሎ ያለው ሰኔ 30ም ከፊቱ ተገሽሯል። እናም ሁሉም ግዜው እያለቀ ስለሆነ አቶ አጅሬ አቢይ ይህቺን ሰሞን እንደምንም ተዋግቼ ትንሽ ድል ቢጤ ከቀናኝ ድርድር የተባለው ከተከተለ ድርድሩን በበላይነት፣ በአሸናፊነት፣ ልክ ትግሬን አስገድጄ አሽከር ባሪያዬ እንዳደረግኩት ዐማራንም በዚያው መንገድ በማሸነፍ አንበርክኬ ልገዛው ነኝና እባካችሁ ለጥቂት ድል የምትሆን ለፉከራ የምታበቃኝን ድል እንዳገኝ እርዱኝ ዓይነት መልእክት ለማስተላለፍ ነው ተፍተፍ እያለ የሚገኘው።
"…አቢይ አሕመድ አስቀድሞ ኦሮሙማ ያደረገውን የኢትዮጵያ እስልምና መጅሊስ አማራጭ ከጠፋ የሃይማኖት ካርድ ላማሳብ በደቡብ ወሎ ሃጂ ኢብራሂምን እና ቡድናቸውን ተፍ ተፍ እንዲሉ እያስደረገ ነው። ተክቢር አላህ ወአክበር እያለ ነው የኦሮሙማው መጅሊስ በደቡብ ወሎ። የፖለቲካው ቅማንት ናቸው የተባሉ ጎንደሬዎች፣ የብልፅግና ሴል ናቸው የተባሉ ደቡብ ጎንደሬዎች፣ የአገው ሸንጎ፣ የቅባት ሃይማኖት ናቸው የተባሉ ፀረ ዐማራ የፖለቲካ ኃይሎች ለመጨረሻው የአርማጌዶን ዘመቻ ወደ ማሰልጠኛ ካምፖች እንዲገቡ እየተደረጉ ነው። "በግዳጅ፣ በአፈሳ፣ ሥራ አጥ ሆኖ የተቀመጠውን የዐማራ ወጣት ሳይጨምር ማለት ነው። ኦሮሚያና ደቡብ፣ አዲስ አበባ ጭምር አፈሳው ለጉድ እንደሆነ እየተነገረ ነው። በኦሮሚያ የታፈሱ በግዳጅ ወደ ጦር ሜዳ የሚጋዙ ልጆቻቸውን ተከትለው የሚያለቅሱ እናቶችን የሚያሳይ ቪድዮም አይቻለሁ። የ13 እና የ14 ዓመት ታዳጊዎችን ለማስለቀቅ ለኦሮሚያ ፖሊሶች ወላጆች እስከ 50 ሺ ብር እየከፈሉ መሆኑም ተነግሯል። ተሰምቷል። ገንዘብ ያለው ልጁን ሲያስወጣ፣ ገንዘብ የሌለው የደሀ ልጅ ለእነ አቢይ ወንበር ኩርሲ ማስጠበቂያ ወደ እሳቱ ውስጥ እየተወረወረ ነው።
"…ትግራይ ለመከላከያ ሠራዊት አዋጪ የተባለችውን 20 ሟች ትግሬ አላዋጣም ያለች ሲሆን ለምዝገባ የወጣውን ማስታወቂያም አይቶ የተመዘገበ አንድም ትግሬ ያለመኖሩ ነው የተነገረው። ከመከላከያ ይልቅ ትግሬ በቲዲኤፍ ሠራዊቱ ውስጥ ሰልጣኞችን እየመለመለ ለራያና ወልቃይት ለዐማራ እና ለኤርትራ ወረራ እየተዘጋጀ እንደሆነ ነው የሚነገረው። ሱዳን የሸሸው የማይካድራው ወራሪ ሳምሪ ቡድንም በመተማ በኩል ወደ ወልቃይት ለመግባት ያደረገው ሙከራ በዐማራ ኃይሎች ክፉኛ ተመትቶ መደምሰሱ ነው የተነገረው። ኤርትራም የወያኔና የብልፅግና ነገር ስላላማራት ሰራዊቷን በተጠንቀቅ ማዘዟ ነው የሚሰማው። የኦሮሞ ነፃ ዐውጪ ሠራዊት እና የዐማራ ፋኖም ሰልጣኝ ወታደሮችን በሀገሪቱ ወጪ ለማሰልጠን በአሁኑ የወታደር ምልመላ ውስጥ አስርገው ማግባታቸው ነው የሚነገረው። በኦሮሞ ብልፅግና ቁማር እና ድርቅና የተሰላቹ የሚመስሉ አንዳንድ የብአዴን ወሳኝ ሰዎች የዐማራ አድማ ብተና ሠራዊትንና የዐማራ ሚሊሻን ለክፉም ለደጉም በማለት በገፍ ወደ ዐማራ ፋኖ ማስገባታቸው እየተነገረ ነው። የዐማራ ወታደሮችም ዕድሉን ሲያገኙ ከነመሣሪያቸው እጃቸውን ለፋኖ በመስጠት መቀላቀላቸው ነው የሚነገረው።
"…የዐማራ ፋኖም በዚያው ልክ ተዘጋጅቷል። የዐማራ ክልል ሰፊ ክልል ነው። የዐማራ ሕዝብም ሰፊና ታላቅ ሕዝብ ነው። የዐማራ ክልል መልክአ ምድራዊ አቀማመጡም ቢሆን እንኳን ለለብለብ የአቢይ ወታደር ይቅርና ለፕሮፌሽናል የአውሮጳ ጦርም የማይመች ነው። የዐማራ ፋኖ ከመከላከያ ሠራዊቱ ውስጥ አስቀድሞ በሚደርሰው መረጃ መሠረት በማድረግ በጥቂት የሰው ኃይል ግዙፉን የዐብይ ጦር በደፈጣ ውጊያ ብቻ እንኩትኩቱን በማውጣት ላይ ያለ ኃይል ነው። የዐማራ ፋኖ ከብዙ ግሩፕ ወደ አንድ እና ሁለት መምጣቱም ጠቅሞታል። ጎጃም ጎንደርና ወሎን፣ ጎንደር ወሎና ጎጃምን፣ ወሎ ጎንደር ጎጃምና ሸዋን፣ ሸዋ ወሎን እየተረዳዱ፣ እየተናበቡ ጠላትን መውጋታቸው አገዛዙን ሽባ ወደማድረግ ተቃርቧል። በተለይ ወያኔና ብልፅግና በራያ የፈጸሙት ክህደት ወደ ዐማራ ፋኖ የሚጎርፈውን የአድማ ብተናና ሚሊሻ ቁጥር የትየለሌ አድርጎታል። ይሄ በሚቀጥሉት ቀናት በእጥፍ ይጨምራል። የፈለገ ደነዝ ቢሆን ከዚህ በላይ የሚገረድ ብአዴን ይኖራል ብዬ አልገምትም።
"…አሁን ቀጥሎ የሚሆነው እንዲህ ነው። አቢይ አህመድ ኦሮሙማው በገፍ ከመውረር ጎን ለጎን ሰላም ፈላጊ በመምሰል ራሱ ጠፍጥፎ የፈጠራቸውን የምክክር ኮሚሽን ተብዬ ሥልጣባቸው የደመና የጉም ዘር የሆነ፣ የማይጨበጡ፣ የማይዳሰሱ የኦሮሞ፣ የትግሬና የደቡብ ጴንጤዎች ስብስብ የሆነ ኃይል ካስተኛበት አስነሥቶ ያንቀሳቅሳል። በቴሌቭዥኑ፣ በጋዜጣ፣ በመጽሔቶችና በራዲዮናችን ሁላ የምክክር ኮሚሽን፣ የምክክር ኮሚሽን የሚል ነጠላ ዜማ በመልቀቅ ሰማይ ምድሩን ይሞላዋል። በዚያው ጎን ለጎን ድርድር ሲፈልግ ልክ እንደ ትግሬ መጀመሪያ ይጨፈጭፍህሃል። ያስለቅስሀል። ከዚያ በሆነ ሁኔታ ሰላማዊ ሰዉ መስሎ ተከስቶ ድርድር ይልሀል። የተጨፈጨፈው፣ የሆነውን ስለሚያቅ ያብዳል። ከጨፍጫፊው ጋር አልደራደርም ይላል። እርር ይላል። በሜካፕ አብዶ ድራማ ሲሠራ የከረመውን አርቲስት አቢይ አሕመድን በኢቲቪ ሲከታተል የቆየው ኢትዮጵያዊም የተጨፍጫፊውን ህመመም አያውቅለትም። እናም የአቢይን እባብ መርዛም ሰላም ፈላጊ ምላስ ደጋግሞ እንዲጋት ስለሚደረግ የተጨፍጫፊ በደልና ግፍ ይቀበራል። አቢይ የሚፈልገውም ይሄንኑ ነው። ያኛው ወገን ለድርድር ለሰላም እምቢ ማለቱን እያሳየ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቱን እና ሕዝቡም ይሄው አቢይ እንደራደር…👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።” ፊል 3፥10-11
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።