👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ዘሩን እንዳጠፉት ደፍሮ የሚተነፍስ የለም። አፄ ዮሐንስን በተመለከተ በጎጃሜዎችና በኤርትራውያን ላይ የፈጸሙትን የአረመኔነት ተግባር ተንቀሳቃሽ ላይብረሪው አቶ አቻምየለህ ታምሩ አንድ ጊዜ የጻፈውን ጦማር እዚህ ላይ እንደሚከተለው እጠቅሳለሁ።
"…የትግሬው በዝብዝብ ካሳይ ወይንም ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን ቤት እየዘጉ ያቃጠሉ፤ ሠራዊታቸውን ወንዱን ብልቱን፣ ሴቱን ጡቱን ቁረጥ ብለው ያሰማሩ፣ ለምለሙን ምድር ድምጥማጡን ያጠፉ መሆናቸውን ጸሐፌ ትዕዛዛቸው ሊቀ መርዓዊ ጽፈዋል። ዐፄ ዮሐንስ ራሳቸው ጎጃምን እንዳጠፉት ለራስ ዳጌ በጻፉት ደብዳቤያቸው ምስክርነታቸው ሰጥተዋል። ዐፄ ዮሐንስ አራተኛ ጎጃምን ለማጥፋት ሁለት ጊዜ በዘመቱበት ወቅት «ሴቱን ጡቱን ወንዱን ብልቱን አይተርፈኝም» ብለው ዐዋጅ በማስነገር ነበር። ሰማኒያ ሺ የዐፄ ዮሐንስ ሠራዊት ጎጃም የተሰማራው ይህንን ንጉሣዊ ትዕዛዝ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ነበር። የዐፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል ጸሐፊም ይህን አልደበቁም። ዜና መዋዕል ጸሐፊያቸው ሊቀ መርዓዊ የዐፄ ዮሐንስን የጎጃም ዘመቻ ሲገልጹ «ወሖረ ሀገረ በላዕተ ሰብእ እምብሔረ ጎጃም» ሲሉ ነበር የጻፉት። ይህን የዐፄ ዮሐንስ የዘር ማጥፋት ዘመቻና ዓላማው ወደ አማርኛ ሲመለስ «[ጃንሆይ] ወደ ሰው በላው [ቡዳው] አገር ወደ ጎጃም ዘመተ» ማለት ነው።
"…ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን ከዳር እስከ ዳር ቤተ ክርስቲያን ሳይቀር እያቃጠሉ፣ ታቦቱን እያወጡ እየጣሉ ካባይ እስከ ዓባይ ድረስ ያጠፉት በመጀመሪያ ሕዝቡን «ቡዳ» በማለት demonize አድርገው ሠራዊታቸው ሰው ሳይሆን ቡዳ እየጨፈጨፈ እንደሆነ እንዲሰማው በማድረግ ነበር። የሴቱን ጡት፣ የወንዱን ብልት ቁረጥ ተብሎ በጎጃም ላይ የዘመተው የዐፄ ዮሐንስ ሠራዊት ጎጃምን ያን ያህል ጥፋት ያደረሰውና ካባይ እስከ ዓባይ የሬሳ ክምር ያደረገው «ወሖር ሀገረ በላዕተ ሰብእ እምብሔረ ጎጃም» ተብሎ ሰው ሳይሆን ጎጃምን በሙሉ ቡዳ ነውና መደዳውን ጨፍጭፍ ተብሎ በንጉሠ ነገሥታት ዮሐንስ ንጉሠ ፅዮን ዘ ኢትዮጵያ ዐዋጅ ስለተነገረው ነበር። ይህ የንጉሡ ታሪከ ነገሥት ጸሐፊ የተመዘገቡት ታሪክ እንጂ ከታሪከ ነገሥት ጸሐፊው በተጨማሪ በግፉዓኑ ማኅበረሰብ ዘንድም ዐፄ ዮሐንስ በጎጃም ያካሄዱት ሁለት ዙር ጭፍጨፋ በሥነ ቃል ሲወሳ ኖሯል። ጭፍጨፋውን በዐይኑ ያየውና በተዓምር የተረፈው ቦጋለ አይናበባ የሚባል የጎጃም አሰላሳይ [የአባቴ የቅርብ ዘመድ] ያንን የጎጃም የመከራ ዘመን እንዲህ ሲል ገልጾት ነበር፤
ዮሐንስ ነው ብለው ስንሰማ ባዋጅ፣
ዮሐንስ አይደለም ሳጥናኤል ነው እንጂ፤
ዮሐንስ አጠፋው አደረገው ዱር፣
ጎጃምን የሚያህል ያን ለምለም ምድር፤
በትግሬ ተዘርፈን እንጀራ ፍለጋ ወንዙን ሳንሻገር፣
ድሮ ባገራችን ቡቃያው በጓሮ በጎታ እህል ነበር፤
በላይኛው ጌታ በባልንጀራዎ፣
በቅዱስ ሚካኤል በጋሻ ጃግሬዎ፣
በጽላተ-ሙሴ በነጭ አበዛዎ፣
ጎጃምን ይማሩት ፈሪም አንልዎ፤
ጎጃም ተቃጠለ ዐባይ እስከ ዓባይ፣
ትግሬ ቅጠል ይዞ ሊያጠፋው ነወይ፤
ከሀበሻ ወዲህ ከሀበሻ ወዲያ፣
ሰውን ገረመው እኔንም ገረመኝ፤
ዮሐንስ እግዜርን ገድሎታል መሰለኝ፤
"…በእኔ ዘመንም ይላል አቻም ጦማሩን ሲቀጥል። በእኔ ዘመን ከዛሬ ሀያ ስድስት ዓመታት በፊት ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን በጨፈጨፉ ልክ በመቶ ዓመቱ የዐፄ ዮሐንስ የልጅ ልጆች ነን ያሉን ወያኔዎች በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የተቋቋመን የወባ ማጥፊያ ድርጅት ከፍኖተ ሰላም ከተማ ነቅለው ወደ ትግራይ ወስደው የአዲግራት መድሐኒት ፋብሪካ ሲያቋቋሙበት በመቶ ሺዎች እንደሚቆጠር የሚገመት የጎጃም ሕዝብ እንዲያልቅ አድርገው ነበር። በወቅቱ ከመቶ ዓመት በፊት ዐፄ ዮሐንስ በጎጃም ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ጭፍጨፋ ተመሳስሎ ከመቶ ዓመት በኋላ የልጅ ልጆቻቸው ነን ባሉ ወያኔዎች ዘግናኙ ታሪክ መልኩን ቀይሮ ራሱን በጎጃም ላይ ሲደግም የቦጋለ አይናበባ የልጅ ልጅ እንዲህ ብሎ ነበር፤
ጦማችን ባይሰምር ጸሎታችን ባይደርስ፣
በልጅ ልጅ መጡብን ዐፄ ዮሐንስ፤
"…ከጎጃም አልፈን ወደ ወሎ ስንገባ በዝብዝ ካሣ የጨፈጨፉትን፤ የእኅታቸውን ባል የላስታና ዋግ ተወላጁን ንጉሠ ነገሥት የዐፄ ተክለጊዮርጊስን ዐይን ሳይቀር በጋለ ብረት አፍርጠው በዱልዱም ያረዱበትን፤ እጅና እግር የቆረጡበትን፤ ከንፈርና አንፍንጫ የፎነኑበትን፣ አመጸብኝ ያሉትን የራያ ሕዝብ አንድ ሳይተርፈኝ ፈጀሁት ብለው ደብዳቤ የጻፉበትን በራሳቸውና በታሪከ ነገሥታቸው የተመዘገበውን ታሪካቸውን እናገኛለን።
የትግሬ ብሔርተኞች የመጀመሪያው አፍሪካዊ ጀኔራል የሚሏቸውን ራስ አሉላንም ብንወስድ እ.ኤ.አ. በ1886 ዓ.ም. ባሕር ምድር [የዛሬው ኤርትራ] ባርካን አካባቢ ባካሄዱት ዘመቻ ሁለት ሦስተኛውን የኩናማና የናራ ሕዝብ መጨፍጨፋቸውን፤ የደጋማውን ባሕር ምድር ገበሬ አፈናቅለው መሬታቸውን በሙሉ መውረሳቸውን፤ በባሕር ምድር ደጋማው አካባቢ የሚኖሩት ባላገሮች ቤሳ ቢስቲ ሳያስቀሩ መዝረፋቸውን፣ ሁሉንም የባሕር ምድር ተወላጆች በጠቅላይ ግዛታቸው አስተዳደር ባጠቃላይ ያገለሉና አስመራ ከተማን ሙሉ በሙሉ አቃጥለው እንዳጠፉ በታሪክ ተመዝግቧል።
"…የጎንደሩን ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። ስሁል ሚካኤል የሚባል አንድ ጎንደር ቤተ መንግሥት የተጠጋ የትግሬ ሰው እንዴት ጎንደር ቤተ መንግሥት ገብቶ ኦሮሞዎችን ተጠቅሞ በሴራ ዐማራን እንደፈጀ፣ ንጉሡን በሻሽ አሳንቆ እንደገደለ እንመለከታለን። ዛሬም የትግሬ ነፃ ዐውጪ ኦሮሞን እየተጠቀመ እንዴት ጎንደር እና ወሎ ራያ ላይ እንደዘመተ እያየን ነው። የከፋው ነገር ከፊት ነው ያለው። ጎጃም የተባለ አሁን እንዴት በትግሬና በኦሮሞ አክቲቪስቶች እየተሰደበ እንዳለ ተመልከት። ታሪክ ራሱን ነው የሚደግመው። የትግሬ ነፃ አውጪዋ ወያኔ ኢትዮጵያን በጎንደሬና በወሎዬ፣ በጎጃሜ ትከሻ ታዝላ ማስተዳደር በጀመረች ጊዜ መጀመሪያ በሽፍታ ስም ያጠፋችው ሸዋን ነው። የሸዋ ወንድ የቀራት አልነበረም። እነ አስማረ ዳኜም ተተጋትገዋት ነው ያለፉት። የሸዋውን ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን መለስ ዜናዊ መድኃኒት ከልክሎ ቋንጣ አድርጎ ነው ገድሎ ሸዋን የተበቀለው። እናም ታሪኩ ብዙ ነው። ነጭ ነጯን እናውራ ከተባለ በደንብ ማውራት ይቻላል። እኔ ጤናና ሰላሜን የማገኘው እውነት በማውራቴ ነው።
"…አሁን ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ መዋጥ ጀምሯል።
ገና ገና ያሸዋል ገና
ገና ገና መች ተዋጋና
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
መልካም…
"…ዛሬ በፍጥነት 1ሺ አመስጋኙ ሞልቷል። እግዚአብሔር ይመስገን። በነገራችን ላይ በቴሌግራም ገፄ ላይ የሚለጠፈው ማስታወቂያ ለእኔ አይታየኝም። ከባለሙያዎች ጋር ተመካክሬ የደረስኩበት ነገር ቢኖር ይሄን ማስታወቂያ የሚለጥፈው ተከፍሎት ራሱ የቴሌግራም ድርጅት ነው ብለውኛል። ማስታወቂያው እንዳይለጠፍ ማድረግ ያለብኝን ምክሮችንም ነገረውኛል። እሱን መክረን ዘክረን እነግራችኋለሁ። ለጊዜው ግን ማስታወቂያውን እንዳትከፍቱት ይመከራል። ክፋቱ ደግሞ ቁማርና ራይድ መሆኑ ነው። ራይዶችን ደውዬ አወራቸዋለሁ። የማስታወቂያውን ዋጋ ወይ ይከፍሉኛል አልያም እንጣላለን። ጳውሎስ ሰምተሃል። ተናግሬአለሁ። 😂
"…ለማንኛውም ዛሬ ደግሞ መነጥሬን አስተካክዬ የታሪክ ተመራማሪ ፍሮፌሰር መሆን አማረኝና በርዕሰ አንቀጼ ልበጠረቅ ነኝ። ርዕሰ አንቀፄን በጥሞና ካነበባችሁ በኋላ ከሲቪል ሰርቪስ የወያኔ ምርት ፍሮፌሰሮች ጋር አነጻጽራችሁ አስተያየት እንድትሰጡኝም እፈልጋለሁ። እናም ለዛሬ በትግሬና በሸዋ፣ በስሱ ወሎን፣ በኃይለኛው ጎጃምን፣ አፄ ዮሐንስን እና አፄ ምኒልክንም ጠቅሼ ነጭ ነጯን ልግታችሁ ነኝ።
"…የእኔን ለዛሬ ብቻ "ፍሮፌሰር" የሆንኩበትን ርዕሰ አንቀፄን ለማንበብ አንብባችሁም በጨዋ ደንብ አስተያየታችሁን ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• ዝግጁ ነነ "ፍሮፌሰር ዘመዴ" በሉኝማ እስቲ አንደዜ…
"…እንደወያኔ ትቀጠቀጣላችሁ አላለም…😂😂😂
"…በቃ የትግሬ ነፃ አውጪሳ ሂዊ እንዲህ የጩጬው መቀለጃ ሆና ትቅር? አይ ጊዜ። አይ ዘመን?
"…ጀርመን አልሄድም። የሚለው ምን አስቦ ነው? 😂 …ኧረ እዚያው ወያኔህን ቀጥቅጥ። ኦሆሆይ… ጀርመን ሲል የእኔ መደንገጥ ምን የሚሉት ነው?
"…ኧረ ቆይ ምንአገባኝ ግን? አንዳንዴ እኮ ዘመዴ ደግሞ የማያገባህ ውስጥ ሶቶ ተወርውረህ ትገባለህ። ለምን መቀጥቀጥ አይደለም ለምን አያቀልጠውም። ኬረዳሽ።
"…ባንዲራ የጣሊያን ነው። የወያኔ፣ የብአዴን፣ የኦህዴድ፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የጣሊያን ባንዲራ ነው የሚባለው። የኢትዮጵያ ግን ባንዲራ አይባልም። አይባልም። ፀያፍ ነው። ነውር ነው።
• 💚💛❤️ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ነው የሚባለው። ለማንኛውም ዐማራን ሲያታሉሉት ሰንደቅዓላማና የኢትዮጵያን ስም ጠርተው ጫኑት የሚለው አባባል ድሮ ቀረ። ዐማራ ወጥር፣ ንከር፣ ውገር፣ መክት አንጀኘክት። አለቀ።
"…እንደ ወያኔ እየተቀጠቀጥሽ አንብቢው አዳሜና ሔዋኔ። 😂
"…የሆነ ጨዋታ ላጫውታችሁማ…
"…ነፍሱን አይማረው እና ይሄ የግለሰብ፣ ያውም የአንድ ጩጬ የግል ገረድ የሆነ ያ የቀደመ ግርማ ሞገሱ ጠፍቶ እንደበግ ማንም የሚነዳው ምርኮኛ የሚመራው የኦሮሙማው መከላከያ ይሄን ዜና ዛሬ ይሠራና ይለጥፋል…?
"…ከዚያ ምን ቢሆን ጥሩ ነው…? 😂
"…ዛሬ መረጃ ቴቪን አስፈቅጄ እረፍት ላይ ነኝ። ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር አይኖረንም። የዛሬውን መርሀ ግብሬን ለማጣጣት ሰሞኑን ወይ አንዱን ቀን እገባለሁ አልያም ሳምንት እንገናኛለን።
• ስለዚህ ለዛሬ በዚሁ እንቀጥል ኣ?
"…ጨቅላው ሳይመረቅን በፊት ስለ ንክክሩ እንዲህ አለ… አዛኜን ከእሱ ውጪ እኮ አራዳ ያለም አይመስለው። 😂 …ከጨብሲ ምርቃናውን በቃሪቦ ከሰበረ በኋላ የሚለውን ደግሞ ቆይቼ አሰማችኋለሁ።
• ምንአለ? ምንአለ?
"ርዕሰ አንቀፅ"
"…አዲስ አበባን በፉገራ የናጣትን ሰሞነኛውን የንክክር ኮሚሽን አጅሬ አቢይ አሕመድ በአደባባይ አስፎግሮአቸው እርሱ ላጥ ብሎ ወደ ደቡብ ኮሪያ ሴኡል ከተማ ለስብሰባ ሄዷል። በዚያም ከኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ስለ ቀጣይ ድራማ በሰፊው ይመክራሉ ተብሎም ይጠበቃል። ኢሱም አቢይ አሕመድ እስከአሁን ኢትዮጵያን ምን ያህል አውድሞ ምን ያህል እንደሚቀረውም ይገመግመዋል የሚሉ መተርጉማንም አሉ።
"…ወያኔን እንቁልልጬ እያሉ ሆዷን እያጮሁ በመቀጠሉም ይስማማሉ ተብሎ ይጠበቃል። ብርጌድ ነሀመዱ የሚባለውንም የትግራይ ተወላጆች ይበዙበታል ተብሎ የሚታማውን የሻአቢያ ተቃዋሚ ቡድን አቢይ አሕመድ እንደምንም አድርጎ ከያሉበት አሰብስቦ አምጥቶ በጦረኛ መልክ እንዲያቀርብለትና በጋራ ከፊትና ከኋላ እንዴት እንደሚበሏቸውም ይመካከራሉ ተብሎም ይጠበቃል። ትግሬ ደቅቋል። የሚቀረውን ዐማራም ድቀቱን እንዴት እናፋጥነው? ከሰኔ 30 ው የወልቃይት ቀጠሮ ጋር ሁለቱንም ትግሬና ዐማራውን እንዴት እናታኩሳቸው፣ እንዴት እናድቃቸው በሚለውም ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ወሬኛም ያውራ ሀሜት ይደርድር እኛስ ሆነናል ፍቅር በፍቅር ለማለት ግን የአየር ጠባዩ እንደማይመች የተነገረ ሲሆን "የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ አስመራ፣ ከአስመራ ደ አዲስ አበባ የሚያደርገውን በረራም አጠናክሮ ይቀጥላል። ዥልጡ ነው ኢሳያስና አቢይ ተጣልተዋል ብሎ የሚበጠረቀው የሚሉም አሉ።
"…ወደ ዐማራ ክል ዜና ስንመለስ በአዲስ አበባ እነ ጫላ ከሚያደርጉት ንክክር ጎን ለጎን ተረኛው እንግዳ ወደ ዐማራ ክልል በገፍ እየገባ እንደሆነ ተመልክቷል። ቀድመው ወደ ክልሉ የመጡት፣ ቀድመው ወደ ክልሉ የገቡትን እንግዶች ዐማራ በፋኖ በኩል በሚገባ እንዳስተናገዳቸውም ተነግሯል። እንግዶቹ ወደ አማራ ክልል በእንግድነት ሲሄዱ በዐማራ የእንግዳ አቀባባል ፍቅር መደመማቸውንና አንዳንዶቹም በፍቅር ራሳቸውን ስተው ከአፈር መቀላቀላቸውም ነው የተሰማው። እንግዶቹ ለዐማራ ክብር ሲሉ የግል እና የቡድን የጦር መሳሪያ፣ በምድርና በአየር የሚተኮስ፣ ድሮን፣ ታንክና ቢኤም፣ ዲሽቃ፣ ዙ23፣ ሮኬት ሁላ ይዘው ገብተው ለዐማራ በስጦታ መልክ አስረክበው በዚያው በፍቅር አፈር ከደቼ መብላታቸውም ነው የተነገረው።
"…የቀረ ያልተስተናገደ የለም ነው የሚሉት የአይን እማኞች። የምድር ጦሩ ብትል፣ ታንከኛና ሜካናይዝድ ጦሩ፣ አየር ኃይሉ ጭምር ከአሮጌ ጀቶች፣ ከዱባይ የተውሶ ሃሊኮኘተሮች እስከ ቱርክ እና ኢራን ሠራሽ ድሮኖች ታጥቆ ነው እያደገደገ ወደ ክልሉ ዘው ብሎ ገብቶ ለዐማራ ፋኖ ገብሮ ከአፈር የተቀላቀለው። የአየር ወለድ ኮማንዶ፣ የሪፐብሊካን ኮማንዶ እና ቀይ ባሕር ሲጠበቅ ሰሜን ሸዋ የተገኘው የባሕር ኃይል ኮማንዶም በዐማራ ፋኖ ቤርሙዳ በሚገባ ተስተናግዷል። እሱ ተስተናግዶ ሲያልቅ ደግሞ ኤሊት ፎርስ የሚባል ሽንኩርቴ ተስተናግዷል። መደበኛ እግረኛ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ ልዩ ኮማንዶ፣ የዐማራ አድማ ብተና፣ የዐማራ ፖሊስ፣ የዐማራ ሽምቅ ተዋጊ፣ የዐማራ ሚሊሺያ፣ እና ግዞተኛ የብአዴን ካድሬዎች ሳይቀሩ በፍቅር መስተናገዳቸው ነው የሚነገረው። በ11 ወራት ውስጥ ይሄ ሁሉ መንጋ በሚገባ ተስተናግዷል። ዐማራ ክልል ገብቶ በዐማራ ፋኖ ቤርሙዳ ሰምጦ ቀርቷል። ባይገርምላችሁ የሀገሪቱ ዋና የተባለው ኃይል ተበልቷል።
"…አሁን ደግሞ ተረኛ ተስተናጋጅ ከወደ ኦሮሚያ መሆኑ ተነግሯል። ሽመልስ አብዲሳ ተስተናጋጆቹን የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ የኦሮሚያ ፎሊስ እና የኦሮሚያ ሚሊሻን የመከላከያ መለዮ አስለብሶ ወደ ዐማራ ክልል እንዲተምሙና ለዐማራ ፋኖ እንዲገብሩ አዝዟል። እናም የዐማራ ፋኖም ሆይ ይህንን ደራሽ እንግዳ እርሱ በወለጋ፣ የሻሸመኔ፣ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በአመያ፣ በዓለምማያ፣ በሰላሌ፣ ወገኑን ባስተናገደበት መስተንግዶ እያስታወሰ፣ በጥፍሩ እና በጥርሱ ቆሞ ያስተናግደዋል ብለው የሚተነብዩም አሉ። ፋኖ ሆይ አደራ አቁስለህ እንዳታስቀይመው። ጠብሰቅ አድርገህ አስተናግደው የሚሉም አሉ።
"…ጦርነቱ 100ም ዐማት ይፍጅ፣ ሁለት ወርም ይፍጅ መፍትሄው በድል ማጠናቀቅ ብቻ ነው። በጦርነቱ ሰብአዊም፣ ኢኮኖሚያዊም፣ ማኅበራዊም ኪሳራ ይድረስ፣ ዋናው በሰላማዊ መንገድ ለምኖ፣ በጨዋ ደንብ በሰላማዊ ሰልፍ ጠይቆ ያጣውን በሰይፍ ማግኘቱ ላይ ነው። ጥሬ እሸት በቆሎ ርካሽ ነው። ዋጋው ቀላል ነው። በቆሎ እንኳ በአቅሙ የሚወደደው ሲጠበስ ወይም ሲቀቀል ነው። መከራ ገባ ያለው ዋጋው ውድ ነው። የትግሬ ነፃ አውጪና የኦሮሞ ነፃ አውጪ ጥጋብ ነፍቶአቸው ነው ዙጥ ዙጥ ያሉት። ዐማራ የያዘው ጥጋበኛው እንዲበርድለት ማድረግ ብቻ ነው።
"…የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላሽቋል። ደቅቋል። ድሮም ቢሆን ዐማራ ያው በገሌ ነበር። እንኳን ጦርነት እና ሴራ ተጨምሮበት ማለት ነው። ዐማራ የውስጡንም ፈተና፣ የውጩንም ፈተና፣ በጥበብ፣ በትእግስት፣ በእውቀት እና በእምነት ይሻገረዋል። ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ። አበደን ከዚህ በኋላ የትግሬ ነፃ አውጪ ዐማራን እንደባሪያው አይገዛውም፣ የኦሮሞ ነፃ አውጪም ጥሬ ካካውን በዐማራ አናት ላይ አይዘፈልለውም። ዐማራ በህፃናት ልጆቹ ላይ ሥራውን በሚገባ እየሠራ ነው። ኢትዮጵያን ለማትረፍ ኋላ ይደረስበታል። ኢትዮጵያ የዐማራ ብቻ ዕዳው አይደለችም። መጀመሪያ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ እሱም ለዘሩ፣ ለነገዱ መጨነቅ አለበት።
"…ትግሬ ሆነህ፣ ኦሮሞ ሆነህ፣ ሌላም ቤርቤረሰብ ሆነህ ዐማራ ዘረኝነት አያምርበትም እያልክ የምትለፋደድ ሁላ እሱ ነገር ተበልቶበታል። ሥራ ቀይሩ። ትግሬና ኦሮሞ ያማረበት ዘረኝነት ዐማራ ላይ ሲደርስ የሙያስጠላበት ምንም ምክንያት የለም። የሀገሪቱ የመጫወቻ ሜዳ ሕግ የሚያስተናግደው ዘረኝነትን እስከሆነ ድረስ ከፍሬው ዐማራ የማይቋደስበት ምን ምክንያት አለ? ትግሬ የራሱን ጦር አርሚ ምንትስዬ ብሎ ካደራጀ፣ ኦሮሞም እንደዚያው ካደራጀ፣ ዐማራ ምን ያንሰዋል? አዎ ዐማራም ይደራጃል፣ ያደራጃል፣ ለአባት ሀገር ዐማራ ልክ እንደትግሬና ኦሮሞ ይዘምራል፣ ይጨፍራል። ለዐማራ ሲሆን የሚያመው ካለ በአናትህ ተተከል በሉልኝ የሚሉም መተርጉማን አሉ።
"…የዐማራ ምድር እንደ አፍጋኒስታን ያለ ነው። እንግዳ ለማስተናገድ ይመቻል። ጋራ ሸንተረሩ፣ ወንዝና ሜዳው፣ በረሃና ጫካው እንግዳ ለማስተናገድ አመቺ ነው። ሽሜ ሽመልስ ሰፋ አድርገህ ላክ እንግዳ። ሀሞተ ኮስታራ፣ ቁማር መበላት የመረረው፣ መሸወድ፣ መታለል ያንገሸገሸው ዐማራ እየጠበቀህ ነው። ላክ በለው፣ ላክ። ትገድላለህ፣ ታወድማለህ፣ ቀጥሎ አንተም በተራህ ትሞታለህ፣ ትወድማለህ። ወያኔን ያየ በጥጋብ፣ በጉራ፣ በትእቢት አይቀልድም። መዋረድ እንደ ስብሃት ነጋ ቡልጉ፣ ቦርኮ መስለህ እንድትታይ ያደርግሃል። ከወያኔ ያልተማረ ከምንም ሊማር አይችልም። አለቀ።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
“…ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።” 1ኛ ጴጥ 1፥ 3-5
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
የኦሮሞው ጳጳስ ወደ አፋር
"…ቆሞስ አባ እስጢፋኖስ ገብሬ ዘውዴ ኋላ ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ተብለው ተሠይመው በምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት የተመደቡቱ ናቸው። ብፁዕነታቸውም ከአባታቸው ከአቶ ገብሬ ዘውዴ፣ ከእናታቸው ሀጠዴ ገመዳ። (አፀደ ለማለት ይመስለኛል ሀጠዴ ያሏቸው) በሰሜን ሸዋ ሰላሌ አቢቹና ኛአ ወረዳ አደሬ ጮሌ ቀበሌ ልዩ ቦታው ኩልዮ ከተሰኘ ቦታ በ1974 ዓም ተወለዱ። ኦሮሚኛ፣ አማርኛና ግዕዝ በቋንቋ ችሎታቸው በሚለው አንቀፅ ሥር ተይዞላቸዋል።
"…ብፁዕነታቸውም እንደ ሌሎቹ በስንትና ስንት ተጋድሎ ስንትና ስንት ኦርቶዶክሳውያን ተገድለው፣ ታርደውላቸው በኦሮሞ ኮታ ተሹመው ወደ ምዕራብ ወለጋ ቢሾሙም የምዕራብ ወለጋ ኦሮሞ የሸዋ፣ ሰላሌ ኦሮሞው አይሾሙብንም ብሎ ሄጵ ጓ በማለቱ ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ከምዕራብ ወለጋ ወደ አፋር አዘዋውረዋቸዋል።
"…ኦሮሞ በእርሱ ቤት አራዳ መሆኑ ነው። 😂ዐማራና ትግሬን ሲከሱ በኖሩበት ጉዳይ ራሳቸው ሲገቡበት ጨነቃቸው። ተመልከቱ እነዚህ ሊቃነ ጳጳሳት ኦሮሞ ተበድሏል ብለው አገልግሎት በጥሪ ነው እንጂ በዘር አይደለም ቢባሉ ጓ ብለው የተሾሙ ናቸው። ቢሾሙም ግን ኦሮሞ ራሱ አልተቀበላቸውም። እና ራሱ ኦሮሞ የናቃቸውን ሱማሌ፣ ጉራጌና አፋር ላይ ማሻከሙ ለምን አስፈለገ?
"…ድሮ ቢሆን እግዚአብሔር ይሄን አደረገ ብለን ይደልዎ እንል ነበር። አሁንስ አሁንማ የኦሮሞ ሰልቃጭነት፣ አሐዳዊነት ከች እያለልህ ነው። ሱማሌም፣ ጉራጌም፣ አፋርም በኦሮሞ ይፈለጋሉ። ሱማሌም ይዋጣል፣ ጉራጌም ይሰለቀጣል፣ አፋርም ይደፈጠጣል። ይሄን የሚለው መጽሐፈ ኦሮሙማ ምዕራፍ 10 ሚልዮን፣ ቁጥር 6 ነው። አለቀ።
"…ለወለጋዎቹ ወይ አዲስ ይሾምላቸዋል። አልያም ከተሾሙት የጨረቃ ጳጳሳት መካከል ተመርጠው ይሾሙበታል። ትግሬም 20 ጳጳስ ሾመ መሰለኝ አይደል?
• ከእኔ ጋር ናችሁ…?
ኦሮሞውን ጳጳስ ወደ ሱማሌ…
"…ቆሞስ አባ አምደሚካኤል ኃይሌ ኋላ ሐምሌ 9/2015 ዓም ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ከአባታቸው ከቀሲስ ኃይሌ ደገፍና ከእናታቸው ከወሮ በቀሉ ገብሬ በ1975 ዓም ነው በአሩሲ ዞን ሂጦሳ ወረዳ ቦሩ ሌንጫ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጉለሌ ሂዱቦሩ በተባለ ሥፍራ የተወለዱት።
"…የቋንቋ ችሎታቸውም ኦሮሚኛ፣ አማርኛና ግዕዝ እንደሆነ፣ ምርጥ ኦሮሞ ያውም የአሩሲ ኦሮሞ ተብለው በስንት ተጋድሎ፣ ስንትና ስንት ምእመናን ታርደው፣ ተገድለው የተመረጡ አባት የት ይመደባሉ? ምሥራቅ ወለጋ። በቃ የኦሮሞ ጥያቄ ተመለሰ ተብሎም ተጨፈረ፣ ተዘመረም። 😂
"…ታዲያንላችሁ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ከተሾሙ ጀምሮ የወለጋ ኦሮሞ የአሩሲ ኦሮሞ የሆነ ጳጳስማ ከቄዬአችን ድርሽ አይላትም ብለው ከልክለው ቆዩ። ብፁዕነታቸውም በወለጋ ኦሮሞዎች የደረሰባቸውን ግፍ ለአሩሲ ኦሮሞም ሳይነግሩ እዚያው ጠቅላይ ቤተ ክህነት 70 ሺ ነው 50 ሺ ብር ደሞዛቸውን እየተቀበሉ፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ አንዳንድ ቦታ ሲሄዱ መሄጃ ስለሌላቸው እሳቸውን እየተከተሉ ሲኖሩ ቆዩ።
"…እናም ዛሬ ቅዱስ ሲኖዶሳችን ባደረገው ጉባኤ የአሩሲ ኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ በወለጋ ኦሮሞ ወንድሞቻቸው የደረሰባቸውን ግፍ ተመልክቶ ብፁዕነታቸውን ከምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት አንሥቶ ወደ ኢትዮ ሱማሌ ጅግጅጋ ሀገረ ስብከት መደባቸው። የሱማሌውን ደግሞ ወደ ካናዳ መልሷቸዋል።
"…ድሮ ድሮ ወለጋዎቹ ኢጆሌ ጢሮፍቱ እያሉ አሩሲዎቹን ሲሰድቡ፣ አሩሲዎቹም ኢጆሌ ሚሺኖታ እያሉ ወለጋዎቹን ሲሰድቡ ግርም ይለኝ ነበር። የዘር ቦለጢቃ መጨረሻው ይሄ ነው። ዘራቸው ያልተጠየቀ ስንት ደጋግ ሊቃነ ጳጳሳት ወለጋን እንዳላስተዳደሩ አሁን ኦሮሞ ብቻ ይመደብልን ብለው ሲያበቁ ኦሮሞ ሲመደብላቸው አይ የአሩሲ ኦሮሞ አንፈልግም ማለት ትንሽ ምንድነው?
•ካልደበራችሁ ልቀጥል…
"…በነገራችን ታች… ከንክክር ኮሚሽኑ ወጣ ብለን የቅዱስ ሲኖዶሳችንን የዛሬ ውሎ በተመለከተ በአጭሩ አጫጭር መረጃዎችን ብንለዋወጥ ምን ይመስላችኋል?
• ካልፈለጋችሁ ይቅር… እንደኔ ፈገግ ማለት ከፈለጋችሁ ብዬ ነው። 😂 …
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በፓርላማ፣ በኮሚቴ፣ በካቢኔ ያሳልፉ ነበር። አቢይ ግን ወፍ የለም። ታዲያ ለዚህ መድኃኒቱ ምንድነው ያልከኝ እንደሁ "የዐማራ ፋኖ መንገድ" እሱ ብቻ ነው መፍትሄው። በአቢዮቱም የተፈታ ችግር የለም። ዐማራ ፀዳበት፣ ተጨፈጨፈበት፣ ሀብት ንብረቱን ተወረሰበት እንጂ። ደርግም ኢህአዴግም ያፀዱት ዐማራና ኦርቶዶክስን ነው። አቢይ አሕመድም የጨፈጨፈው ዐማራንና ኦርቶዶክስን ብቻ ነው።
“…እስራኤል ሆይ፥ እርም የሆነ ነገር በመካከልህ አለ፤ እርምም የሆነውን ነገር ከመካከላችሁ እስክታጠፉ ድረስ በጠላቶቻችሁ ፊት መቆም አትችሉም ብሎ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ተናግሮአልና እስከ ነገ ተቀደሱ።” ኢያ 7፥13 እርሙ አቢይ አሕመድ እና አገዛዙ ነው። እናም ይሄን እርም የሆነ ጉድ "…ከመካከላችሁ እስክታጠፉ ድረስ በጠላቶቻችሁ ፊት መቆም አትችሉም።” ኢያ 7፥13። መፍትሔው እርሙን ማስወገድ ብቻ ነው።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…የሚጠበቀው 1ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። በመቀጠል የምናልፈው ወደ ርዕሰ አንቀፅ መርሀ ግብራችን ነው። ርዕሰ አንቀፁ ተዘጋጅቷል። ልለጥፈው ነኝ። እናንተስ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?
"…ደግሞ እኮ የኦሮሙማው አርክቴክት አቢይ አሕመድ የሚለጥፈውን like የሚያደርገው የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ነው። 😂 አይታችሁልኛል?
• እደግመዋለሁ ርዕሰ አንቀፄን ለማንበብ ዝግጁ ነነ ወይ?
"ርዕሰ አንቀፅ"
"…ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ ይውጣል የሚባለው እኮ እንዲሁ ዝም ብሎ አይደለም። ሸዋ ረዘም ላለ ጊዜ አንተን እስኪሰለችህ፣ እስኪታክትህ ድረስ ጊዜ ወስዶ ያደምጥሃል። የፈሰሰለትን ነገር ሁሉ ቶሎ አይቀበልም። ጊዜ ወስዶ፣ ተቀምጦ በደንብ ያስብበታል። የጥሞና ጊዜም ወስዶ ያሰላስለዋል። ከተነሣ ላይቀመጥ፣ ከሄደ ላይመለስ፣ ከሰነዘረ ላያጥፍ ዘጠኝ ጊዜ ለክቶ አንደዜ ይቆርጣል። የሸዋ ውሳኔ የጸና ነው። እንደ ዓሣ አይሙለጨለጭም። እንደ ተልባ ስፍር አይደለም። መተጣጠፍ ጠላትን ለመውቃት፣ ለማጥቃት እንጂ በሴራው የለበትም። የንገሥታት መገኛ ነው። ሀገር ያጸና ነው። የምሑራን፣ የሊቃውንት ምድር ነው። ሸዋ አማኝ ነው። ኢትዮጵያን ሲወድ ከልብ ከአንጀቱ ነው። የትግሬ ነፃ አውጪ እና የኦሮሞም ነፃ አውጪዎችም የሚጠሉት ኢትዮጵያን በመውደዱ ነው። በድኑ ብአዴን እንኳ ሸዋን ከዛፍ ላይ እንቅልፍ ሥልጣኑ ገፍትሮ ነው ያራቀው። በባሕርዳር ለሸዋ ልጆች ቦታ እንዳይኖር አድርጎ ነው ወያኔ ብአዴንን የፈጠረው።
"…ባለፈው የኦሮሙማውና የትግርሙማው የፌክ ፀብ ጊዜ የሸዋ ልቡ፣ ጀግንነቱ፣ እምነቱ፣ ቆራጥነቱ ሁሉ እንደ ወርቅ አሎሎ ፍልቅቅ ብሎ የተገለጸበት፣ እንደ ንጋት ጮራ ፍንትው ብሎ ለዓለሙ ሁሉ ያበራበትም ነበር። ጎንደር የአፄ ቴዎድሮስ ልጆች ወጥረው መንገድ አልሰጥ ያሏት ወያኔ፣ ቀድሞ እንደዛሬው ባልተዘጋጀው ወሎ ቤተ ዐማራ በኩል በኦሮሙማው ሠራዊት መሪነት፣ ፈርጣጭነት፣ በከሚሴ ኦነግ ድጋፍ፣ በወሎ አድርጋ አቆራርጣ ሸዋ ስትደርስ ነው በእነ እሸቴ ሞገስና እና ልጁ ይታገሱ እሸቴ ወገብ ዛላዋን ተብላ ተገንድሳ፣ ተረፍርፋ የተመለሰችው። አዎ ሸዋ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የኦሮሙማውና የትግርሙማው ሴራ የበለጠ አደጋ ከማምጣቱ በፊት ብሎ ወደ ቤቱ ሳይገባ በዚያው ዱር ቤቴ ብሎ በጫካ በዱር ከተመ። ደራሲ አሰግድ በስተርጅና ፋኖ ሆነ። እነ መከታው፣ እነ አቤ ጢሞ፣ እነ መምህር፣ እነ ኢንጅነር ደሳለኝ፣ እነ ንጋቱ፣ እነ ቡሩኬ፣ እነ ዶክተር አብደላ፣ እነ ዮናስም በዚያው መነኑ። መነኑ።
"…ሸዋ በትግሬ ነፃ አውጪ ይጠላል። አፄ ዮሐንስን የማይወደው ወያኔ አፄ ሚኒልክ የአፄ ዮሐንስን መንበረ ሥልጣን ቀምቶ ትግሬን ከሥልጣን ያባረረ ነው። አፄ ዮሐንስን አፄ ሚኒልክ ቢረዱአቸው ኖሮ ትግሬ ኢትዮጵያን ረጅም ጊዜ ይገዛ ነበር። ሸዋ ነው ሥልጣን ያሳጣን ወዘተረፈ ብለው ሸዋን ይከሳሉ። ትግሬው አፄ ዮሐንስ ጎንደሬውን አፄ ቴዎድሮስን አላግዝ ብለው ጭራሽ እንግሊዞችን እየመሩ መቅደላ አምባ ድረስ ወስደው ንጉሠ ነገሥቱን ማስገደላቸውን ረስተው የሸዋው ንጉሥ አፄ ሚንልክ አፄ ዮሐንስን አልረዱም ብሎ ይከስሳል። አፄ ዮሐንስ የእጃቸውን ነው ያገኙት ማለትን ይቻላል።
"…ወያኔ ሸዋ ነው ትግሬን ለሁለት የከፈለው ብሎም ይከስሳል። አፄ ሚኒልክ በዓድዋው ጦርነት ወቅት ድል ካደረጉ በኋላ ጣልያንን እስከ ቀይ ባህር ተዋግተው ማባረር ሲችሉ ጣልያንን ከመረብ ምላሽ ትተው በመሄዳቸው እኛና ኤርትራውያን ለሁለት ተከፈልን ብለው የሚከሱትም ነው ሸዋ። አፄ ዮሐንስ የጣልያኑን ጌታ ራስ አሉላ አባ ነጋን ከ100 ሺ የገበሬ ጦራቸው ጋር የፊጥኝ የቁም እስር አስረው፣ ከአሰብ እስከ መረብ ምላሽ ድረስ መሬቱን ለጣሊያን ሰጥተው፣ ባህረ ነጋሽ የሚለውን ስም በጣሊያኖች አዲስ ኤርትራ የሚል ስም ያሰጡት፣ ኤርትራን አሳልፈው የሸጡት፣ አስመራን በእሳት ያወደሙት አፄ ዮሐንስ መሆናቸውን ሕዝቤ ይዘነጋዋል።
"…ከመቶ ዓመት በኋላ ሥልጣን ላይ የወጡት የትግሬ ነፃ አውጪ ነን ባዮቹ ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች አፄ ዮሐንስንም ቢሆን የማይወዱበት ምክንያት ነበራቸው። አፄ ዮሐንስ ምንም ሽፍታ ቢሆኑ፣ ምንም ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ባይጠብቁ፣ ምንም ሕጋዊ ጋብቻ ባይፈጽሙ፣ አፄ ቴዎድሮስ በማኅበረ ሥላሴ ገዳም በኢትዮጵያ ፍቅር ኮትኩተው ያሳደጓቸው ስለሆነ ለኢትዮጵያ ልዩ ፍቅር ነበራቸው። አማርኛ ቋንቋንም ብሔራዊ ቋንቋነቱን ያጸኑት አፄ ዮሐንስ ነበሩ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማም እንዲሁ በአፄው ተፈቃሪ ነበር። ከአፄ ምኒልክ ጋር አብረው ነው በማኅበረ ሥላሴ ገዳም አፄ ቴዎድሮስ ያሳደጓቸው። እናም አፄ ዮሐንስ እና አፄ ምኒልክ አብሮአደግ በመሆናቸው ይተዋወቃሉ። ዘመኑ የጥሎ ማለፍ ነበርና እንደአሁኑ መሪ በምርጫ ካርድ አይወርድም ነበርና ከአፄ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ ሁለቱ አብሮአደጎች መገፋፋታቸው ተጠባቂ ነበር። የሆነውም እንደዚያ ነው።
"…ወያኔ ያን ቂም ቋጥራም ለአፄ ዮሐንስ በሥልጣን ዘመኗ አንዲት ሓውልት አልሠራችላቸውም። ባንክና ታንኩን ይዛ 27 ዓመት ስትበዘብዝ ለማርታና አሞራው፣ ጎሞራው፣ ሓየሎም፣ ተክላይ፣ መደባይ፣ ደሳለኝ ለተባለ አህያ ሳይቀር በየመንደሩ ሐውልት ስትቆልል ለአፄ ዮሐንስ አንዲት ማስታወሻ አልሠራችም። እንደ ወያኔ አፄ ዮሐንስን የሚጠላ የለም። ይሄ የእኔ ግምገማ ነው። ወያኔ የአፄ ዮሐንስን በደል ደብቃ ነው የምኒልክን ወንጀል ነው የምትለውን ሁሉ ፈጥራ ኦሮሞንና ብሔር ብሔረሰቦችን ሁሉ ስትግት የኖረችው። ወራሪ፣ ሰፋሪ፣ ጡት ቆራጭ ወዘተረፈ እያለች ስትከስ የኖረችው። አፄ ዮሐንስ የሸጧትን ኤርትራ አፄ ኃይለሥላሴ ቢያስመልሱቷም መለስ ዜናዊ የተባለ የዓድዋ ከይሲ ሰይጣን ነው መልሶ የተባበሩት መንግሥታትን ለምኖ፣ እግር ላይ ወድቆ ከመቶ ዓመት በኋላ ኤርትራን በግብጻዊው ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ አማካኝነት የገነጠላት፣ ያስገነጠላት። ኤርትራን ትግሬ ጀምሮ ትግሬ ነው የሸጣት። አከተመ። ዋጠው። ምኒልክ በኤርትራ ጉዳይ የሉበትም። በኤርትራ ጉዳይ ተጠያቂ ካለ አፄ ዮሐንስ እና አፅሜ መለስ ዜናዊ ብቻ ናቸው።
"…የሰሜን ሸዋው አፍቃሬ ወያኔ ጋዜጠኛ ያየህሰው ሽመልስ በአንድ ወቅት አቶ ስብሃት ነጋን ስለ ኤርትራ ጉዳይ አንሥቶ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት አድርጉኝ እና ኤርታርን መገንጠሌን ልተው ብለው ነበር ይባላል እውነት ነው ሲለው አቶ ስብሐት ያለው ምንድ ነው? አዎ እውነት ነው። ታዲያ ለምን እምቢ አላችሁ? ኤርትራ ከምትገነጠል ኢሳይያስን የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ብታደርጉ ምን ነበረበት? ሲለው ምን ብሎ ነው የመለሰው። "ኢሳይያስ ቢፈልግም እኛ ኤርትራ እንድትገነጠል ነው የምንፈልገው ብሎ ነው የመለሰው። ለምን ቢባል። ወያኔ በኢትዮጵያ በብቸኝነት ይነግሳል። ትግራይን የኢንዱስትሬ፣ ቤኒሻንጉልን የኃይል፣ ጋምቤላን የእርሻ ዞን አድርጎ ይበለጽጋል። ከዚያ በኢትዮጵያ ኪሣራ እርሱ በልጽጎ ኤርትራን ያቆረቁዛል። በኤርትራ ስም ስደተኛ ትግሬ መላ ዓለሙን ያጥለቀልቃል። ከዚያ ኤርትራ ስትደክም የትግሬ ልጆች መልሰው ብርጌድ ነሀመዱ ብለው ሻአቢያን ተዋግተው ይጥሉታል። ከዚያ ኤርትራና ትግሬ ተዋሕደው አግአዚያን የሚባል መንግሥት ይመሠርታሉ።
"…አስቸጋሪ እንቅፋት የሚሆነው ደግሞ ዐማራ ነው። እርሱን ደግሞ መሬቱን በኦሮሞ፣ በአፋር፣ በቤኒሻንጉል፣ በትግሬ እና በሱዳን አከፋፍለን፣ ሀገር አልባ እንደኩርድ ተንከራታች እናደርገዋለን ብለው ነበር የወሰኑት። ይህን የእነሱን ውሳኔ ያየ የዐማራ አምላክ ደግሞ ፈረደ። ትግሬ ሁሉን አጥቶ አሁን ከኦሮሞ እግር ስር ፍርፋሪ ናፋቂ አድርጎ አስቀረው። አፄ ዮሐንስ በወሎ እስላሞች ላይ ለፈጸሙት ግፍ ተጠያቂው አፄ ምኒልክን ያደረገ እኮ ነው ወያኔ። አፄ ዮሐንስ በመቀሌ እና ሰልኽላኻ ያሉ የትግሬ እስላሞችን ሳያጠምቁ የወሎ ዐማራ እስላሞችን በጉልበት ማጥመቃቸውንም አይተነፍሷትም። በጎጃም አፄ ዮሐንስ ታቦት ይፈለጥ፣ ዐማራ ይለቅ ብለው የጎጃም ዐማራን ጎጆ ቤት ውስጥ አጉረው በር ዘግተው እሳት አንድደው…👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” ማቴ 28፥6
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
ብራዚል ነው አሉ…
"…ሰይጣንን በአደባባይ አክብረው በአደባባይ በጌታችንና አምላካችን በመድኀኒታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ በዚያው ምድር በአደባባይ ላይ የነውር ተግባር ፈጸሙ። ይኸው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ብራዚል እንዲህ እየሆነች ነው አሉ።
"…ስለ ንክክር ኮሚሽኑ እንቀጥላለን።
"…ከዚያማ ኦነጎችዬ ሆዬ… ከመከላከያ ጋር እየተዋጋን ነው፣ መኩን እየማረክነው ነው፣ መኩነትን እየደመሰስነው ነው። መኩዬ ላይ በከካ እያወረድንበት ነው የሚለውን የቤተሰብ ጨዋታ፣ ወጋቸውን ረስተው ትተውም በአንደዜ የጁላ ሠራዊት ዜናን አምነው ተቀብለው ተጠምቀው በልሳን ሲንጫጩ ዋሉ። 😂😂😂 አይ መግማት፣ መግማማት አሉ ቀዳማዊት እመቤት እትዬ ዝናሽ…😂
"…በቀደም ዕለት 96 ተኛውን ነው 97 ተኛውን ባንክ የዘረፈው ሌቦ የኦነግ ልሳን ሁላ እኮ ነው ዛሬ እንደጊድ የተንጫጫጫው። እኔማ ከልቤ እኮ ነው የሚያስቁኛለች። 😁
"…ወጥር ዐማራዬ። ወጥር ፋኖ። ምትህ ጌታቾ ረዳና አቢይ አመድን አስተቃቅፏል። ምትህ ዎነግ ሸኔንና መከላከያን አፋቅሯል። ቀላል ተንጫጩ እንዴ?
• ቆይቼ ደግሞ በሌላ ነቆራ እመለሳለሁ። እስከዚያው ይሄን እየረገጣችሁ ቆዩኝ። 😂 አስመሰጊናሎ…🙏🙏🙏
"…ከምር የትግሬ ነፃ አውጪዋ ሕወሓት ጨንቋታል ማለት ነው። ጌች እኮ የ ሀ ገደሉን እጅ ለመጨበጥ ሲጣደፍ በአፍጢሙ ተደፍቶ ነበር። ኧረ ቀስ ጌቾ።
• ቧይ ምኑ ትግሬ አሰዳቢ ነው ባካችሁ አላለም ጉማ ሳቀታ… 😂 ሽመልስ አብዲሳ አባ ቁማር ቆማ ትስቃለች። 😁
"…ወጥር ፋኖዬ ወጥር፣ መክት፣ ውገር፣ አንክት አልኩህ። የፋኖ ምቱ ነው እንዲህ እንደ በረዶ ቅዝቃዜ ቆማጣ የሚያሳቅፈው። በሎም አልኩህ።
"…ንክክሩም ከሸፈ። ፀረ ዐማራ ባንዳ የባንዳ ልጅ ሁላ። ጥፋ በለው።
የንክክሩ አባላት የብልግና ትርጉም…
"…በንክክር ኮሚሽኑ ተመርጠው የሄዱ ናቸው የተባሉት በሙሉ 100% የብልፅግና አባላት ናቸው። በብልፅግና መዝገበ ቃላት ውስጥ
• ሴቶች፦ ሲባል የሴቶች ሊግ ማለት ነው።
• ወንዶች፦ ሲባል የወጣት ሊግ ማለት ነው።
• ዕድር፦ ሲባል የመኖሪያ ብልፅግና አባላት
• እናቶች አባቶች፦ ሲባል የመኖሪያ ብልፄ አባላት…
• የመንግሥት ሠራተኛ፦ ሲባል የቢሮ አባላት…
• የግል ድርጅት፦ ሲባል ሁሉንም ያካተተ የብልፄ አባላት
• መምህራን፦ ሲባል የትምህርት ቤት አባላት
• ተፈናቃይ፦ ሲባል ሳክስ ነው። ታየኝ እኮ ተፈናቃይ ምክክር ኮሚሽኑ ከሰው ቆጥሮ ሲያነጋግራቸው። ስደተኛው ብአዴንና ደጅ ጠኚው ወያኔን ከሆነ እንጃ እንጂ ለምክክር ተብሎ ተፈናቃይ… ሳክሳም…
• ንክክሩ ቀለጠ 😂
ለሾርት ሚሞሪያሞች…
• ጨቅላው ሲመረቅን፥ ቁጭ ብሎ እንዲህ እያለ ይበጠረቃል። "…አጀንዳው የፈለገ ይሁን፣ የፈለገ ለእናንተ ትተናል። ምክክር ስለሆነ አንጎዳም።" ብሎ አዛውንት አሻንጉሊቶቹን ይፎግራቸዋል። 😂 በልቡም። "ምንአይነት ጀዝባዎች ናቸው። ሁላ ሊል ይችላል። አምላኬ ሆይ ይቅርበለኝ። 🙏
"…ጨቅላው ከምርቃና መልስ ዛሬ ቆሞ ሲበጠረቅ፦ ደግሞ እንዲህ አለ። "ለምሳሌ፦ አለ ሀ ገደሉ። ለምሳሌ የሽግግር መንግሥት የሚባል ሓሳብም አይነሳም። በኢትዮጵያ ውስጥ ከእንግዲህ በኋላ የሽግግር መንግሥት የሚባል አይኖርም።
"…ተመካከሩ ብሎ ራሱ ተነካክሮ አረፈው። ሓሳቡ ተነሥቶ ሕዝብ ቢወያይበት ምን ሽግር አለው? የሚል ሰገጤ እኮ አይጠፋም።
"…ጨቅላው አስፎገረ። ጨቅላው አስጠጣ። ጨቅላው ተበላ። ጨቅላው የተጻፈ ቢያነብ ይሻለው ነበር። ጨቅላው ቸርች ስብከት ላይ ያለ እየመሰለው ዝም ብሎ እን ዳንሳ ጩፋ ይበጠረቃል። ሽማግሌዎቹም አፈሩ። አረሩ። ተዋረዱ።
"…አይ ምክክር እቴ… ፋኖ ግን ወጥር፣ መክት፣ አንክት። በለው። ምቱን ጫን አድርገው። በለው አልኩህ። አስቀባጥረው።
• ምንአለ? ምንአለ?
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። መስተንግዶው እንዴት ነው? እንግዶች በሰላም እየገቡ ነው? አደራ እንዳይወጡ አድርጋችሁ አስተናግዷቸው የሚል መልእክት ያዘለ ርዕሰ አንቀፅ ነበር የከተብኩት። እህሳ እናንተ ደግሞ ጨምሩበት ወይ ደግሞ ቀንሱና ሓሳባችሁን አስኮምኩሙን።
• 1…2…3…ጀምሩ…!
ድራማው ተጀምሯል…
"…የአብይ አመድ የመጨረሻ መዳኛውና የክፉ ቀን መሸሸጊዬ ብሎ ያዘጋጀው የምክክር ኮሚሽን ተብዬውን መድረክ ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ማምለጫና መዳኛ የለውም።
"…በትናንትናው ዕለት በአሻም ሚዲያ ለቀረቡት የንክክር ኮሚሽኑ የሆነች ሴትዮ "በእስር ላይ ያሉትንስ የፖለቲካና የኅሊና እስረኞች ጉዳይ እንዴት ታዩታላችሁ? ተብላ ተጠይቃ ነበር። ኮሚሽነሯም ቆይ ከመንግሥት ተነካክረን ምላሽ እንሰጥበታለን ብላ ነበር። ሲመስለኝ ኮሚሽነሯ ወዲያው ነው ሄዳ ስብሰባ እንዲቀመጡ ያደረገቻቸው። ከዚያ አስቀድመው በጉልበት፣ በጥጋብ በትእቢት ያሰሯቸውን ይኸው ዛሬ መፍታት ጀመሩ።
"…ቱ ምን አሉ በሉ እንዲያውም ሰሞኑን "የታሰሩ የዐማራ ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን ወዘተ የመፍታት ዘመቻ ሊጀምር፣ አንድም የፖለቲካ ታሳሪ በአስር ቤት እንዳይቀር አድርጎ ሊፈታ ሁላ ይችላል። "መንግሥት የታሰሩትን ካልፈ፣ ጦሩንም ከዐማራ ክልል ካላስወጣ "ምኑን ምክክር ሆነ" የሚል ሓሳብና አስተያየት በሲሳይ አጌና እና በናቲ መኮንን ገፅ ላይ ልታነቡ ትችላላችሁ።
"…የጁላ ጅል ሠራዊትም እስከመጨረሻው ድረስ በዐማራ ክልል ይነፈራገጥና ኋላ በዘዴ ሽንፈቱን በኮሚሽኑ ላይ አላክኮ ሊቀየስ ይችላል። ፋኖ ማድረግ ያለበት ምቱን አጠናክሮ መቀጠል ብቻ ነው። በድራማው አይጃጃል። ባለታንክና ባለድሮኑን አገዛዝ በጦርነት ማንበርከክ ቢችል እንኳን በአብይ አህመድ የፕሮፓጋንዳ ማሽኖች ከተበለጠ መጨረሻ ላይ ተሸናፊ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ለድራማው ጆሮ አለመስጠት።
"…ዐማራ በመሆናችሁ ብቻ በአረመኔው የኦሮሙማው ሥርዓት በግፍ ታስራችሁ፣ ሰውነታችሁን፣ ወዛችሁን፣ ደምግባታችሁን መጦ በመጨረሻ በዐማራ ፋኖ፣ በወንድሞቻችሁ ተጋድሎ ከእስር የተለቀቃችሁ አቶ አዲስ ጌታነህ እና አቶ ዘሪሁን ገሠሠ እንኳን ከእስር ተፈታችሁ።
•ፋኖዬ መክት አንክት…💪✊💪🏿
ኦሮሞውን ጳጳስ ወደ ጉራጌ…😂
"…ቆሞስ አባ ተ/ሃይማኖት ገብሬ ኋላ ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ ተብለው ተሠይመው በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት የተመደቡት አባት ናቸው።
"…ብፁዕነታቸው ከአባታቸው ከአቶ ገብሬ ደርሶና ከእናታቸው ከወ/ሮ አበባዬ የአባት ስም የለም በ1970 ዓም በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ዞን በድሬ ጅቦ ጉረኔ ተወለዱ።
"…የብፁዕነታቸው የቋንቋ ችሎታ ተብሎ የተጠቀሰው ኦሮምኛ፣ አማርኛ፣ ከዚያ እንግሊዝኛ እና ዶች ነው። ለበዓለ ሲመቱ የተዘጋጀው መጽሔት ላይ ብፁዕነታቸው ዋነኛውን የቤተ ክርስቲያን ቋንቋ ግዕዝን እንደማይችሉ አድርጎ ነው የዘለለው።
"…እኚህም ምርጥ ኦሮሞ ተብለው በስንትና ስንት ተጋድሎ፣ ስንትና ስንት ኦርቶዶክሳውያን ካህናትና ዲያቆናት፣ ምእመናንና ሰንበት ተማሪዎች በሻሸመኔ በወሀቢያ እስላም የኦሮሞ ልዩ ኃይሎች አማካኝነት ታርደውላቸው በደመ ክርስቲያኖች ላይ ተሾሙ። ደሞዛቸውም 50ሺ ነው 70ሺ ሆነ።
"…ብፁዕነታቸውም ወደ ሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ለመሄድ ሲነሱ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ኦሮሞዎች የብፁዕነታቸውን እናትና አባት ስም አይተው፣ በዚያ ላይ የሸዋ ኦሮሞማ ተሹሞብን አይመጣም እምቢኝ ብለው አስፈራርተው አስቀሯቸው። ብፁዕነታቸውም ከተሾሙ ጀምሮ ደሞዛቸውን እየበሉ፣ ወይ በእንግሊዝኛው ቋንቋ ተጠቅመው ፈረንጆች ሀገር አልተመደቡ፣ አልያም ዶች በሚነገርበት ሀገር አልተመደቡ እዚያው ጠቅላይ ቤተ ክህነት በመንበረ ፓትርያርክ ቁጭ ብለው ቆዩ።
"…በመጨረሻም ብፁዕነታቸው የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሕዝብ አልቀበላቸው ማለቱ ሲረጋገጥ ሲኖዶሱ ዛሬ ወደ ምሥራቅ ጉራጌ ሀገረ ስብከት መድቧቸዋል። ምሥራቅ ጉራጌ ግን የት ነው? እንደዚያ የሚባል ነገር ሰምቼም ስለማላውቅ ብዬ ነው። ጉራጌም የአባ ገዳ ልጅ ሊሆን ነው ማለት ነው? አሽቃሩ…😂
"…ካልደበራችሁ ወደ ሦስተኛው ልሻገር ነኝ…😁
"…መጀመሪያ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ቀውጢ ፈጥሮ፣ በሻሸመኔ ምእመናንን አስጨፍጭፎ፣ አስገድሎ፣ በጉልበት 7 ኦሮሞ ማስመረጡን፣ ሌሎች ሁለት ከቤር ቤረሰብ ይመረጥ መባሉን ታስታውሳላችሁ አይደል?
"…ያውም ሳህለማርያም ቶላ የተባለ መንኩሴ ምርጥ፣ ጥርት ያለ ኦሮሞ ነው ተብሎ በሲኖዶሱ ፊት ምስክርነት እንደተሰጠውም ታስታውሳላችሁ አይደል?
• መቼም ምንም የፈለገ ሾርት ሚሞርያም ብንሆንም እንኳ ይሄን ድራማ አትረሱትም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
• ኦሮሞ በቋንቋው የሚቀድስለት፣ የሚዘምርለት፣ የሚሰብከው፣ በቋንቋው የሚያጠምቀው፣ መጻሕፍትን የሚተረጉምለት ያስፈልገዋል። የኦሮሞ ሕዝብ ጴንጤና እስላም እየሆነ ያለው ኦሮሞ ጳጳሳት ስለሌሉት ነው ተብሎም ነበር እስላሙ አቢይ አሕመድ፣ እነ አህመዲን ጀበል ሳይቀሩ፣ እነ ፓስተር አራርሳ ሁላ ሽንጣቸውን ገትረው ለኦሮሞ አዝነው የኦሮሞ፣ የደቡብ፣ የስልጤ እና እስላም፣ ጴንጤዎች የተሟገቱት። የትግሬ ነፃ አውጪዋ ደጋፊዎች እንኳ ኦሮሞ በቀደደው ሊገቡ ስለፈለጉ ነበር ያጯጯሁት።
• ተረድታችሁኛል አይደል? ልቀጥል…?
መልካም…
"…የንክክር ኮሚሽኑን በተመለከተ በወንድ አቅሜ በት በት ብዬ ያዘጋጀሁትን ርዕሰ አንቀፅ እንዳነበባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በመቀጠል ደግሞ በርዕሰ አንቀጹ ላይ ጎደለ የምትሉትን ጨምራችሁ፣ በዛ የምትሉት ካለም ቀንሳችሁ እናንተ ደግሞ በተራችሁ ሓሳባችሁን ወደ መስጠት፣ ወደማስኮምኮም ትሔዳላችሁ።
• ተንፒሱ እስቲ…
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…የምክክር ኮሚሽኑን ማን ፈጠረው? ማንስ መረጠው? ለመመረጥስ መስፈርቱ ምን ነበር? የምክክር ኮሚሽኑ አመራሮችስ እነማን ናቸው? የፖለቲካ ተሳትፎአቸው? የኋላ ታሪካቸው ምን ነበር? የሀገሪቱ ሕግ በሚፈቅደው መሠረት የኮሚሽኑ ሓላፊዎች ብሔራቸው፣ ነገዳቸው፣ ዘራቸው እና ጎጣቸው ከየትኛው ነው?ገለልተኝነታቸው፣ በሕግ የተሰጣቸው ሥልጣንስ እስከምን? ደግሞም እስከየት ድረስ ነው? በአጠቃላይ የመወሰን ሥልጣናቸው በየትኛው የሕግ ማዕቀፍ ውስጥ የሚወድቅ ነው። ራሱን ችሎ የቆመ ነው ወይስ በአቢቹ ሪሞትኮንትሮል የሚዘወር አርቴ ቡርቴ ነው?
"…መንግሥታት ሁሉ ለጽድቅ ብለው አይሠሩም። የሚደሰኩሩት የሀገር ፍቅር፣ ሕዝቤን አገለግላለሁ ወዘተረፈ የሚሉ ከሺ አንድ ሁለት ቢገኙ ነው። እንደ አብርሃ ወአጽብሀ፣ እንደ ንጉሥ ካሌብ፣ እንደ ቅዱስ ላሊበላ፣ እንደ አፄ ሚኒልክ ያሉቱን ለማግኘት ዘመናት መጠበቅ ግድ ነው። እንዲህ ያሉቱ የሚገኙቱ በዘመናት ውስጥ ጥቂት ጊዜ ነው። ሌላው አጭበርባሪ አጭበርበርቱ ነው። ዐፄ ዮሐንስ ለኢትዮጵያ ብዬ ነው ብለው እኮ ነው ሥልጣን በቃኝ ብለው ገዳም የገቡትን አፄ ተክለጊዮርጊስን ከገዳም አውጥተው በጋለ ብረት ዓይናቸውን ጎልጉለው አሰቃይተው የገደሉት። አፄ ኃይለሥላሴ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ካላቸው ፍቅር የተነሣ እኮ ነው አርጅተው፣ ጃጅተውም ሥልጣኑን በጊዜ አስተላልፉ ሲባሉ አሻፈረኝ ብለው በትራስ ታፍነው የሞቱት።
"…መንግሥቱ ኃይለማርያም ያን ሁሉ ወጣት የጨፈጨፈው፣ ምሑራንን ያረደው ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም እያለ እየፎከረ ለኢትዮጵያ ያለውን ፍቅር በማርሽ ባንድ እየገለጸ እኮ ነበር። የዛሬው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስም እኮ ከእነ የኔታ ቀለመወርቅ ጋር ኢድዩን ለመሸምገል በተቋቋመ ኮሚቴ ውስጥ ተመርጠው በጎንደር በትግራይ ሲዞሩ፣ ሲንከራተቱ እኮ ነው የኖሩት። እነ መለስ ዜናዊ አንቀጽ 39ን እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እና እንደ ቁርዓን ቃል እንድናከብረው ያዘዙን እኮ ለኢትዮጵያ ካላቸው ፍቅር የተነሣ ነው። አይደለም እንዴ? ዋሸሁ እንዴ? የወያኔ ሕገመንግሥት የጸደቀው እኮ እንደ አቢይ አሕመዱ የምክክር ኮሚሽኑ የተመረጡ ግለሰቦች ተሰብስበው ነው። የመለያየት ሰነዱ ሲጸድቅ እኮ እስላሙ ሰውዬ ቆቡ ከጭንቅላቱ እስኪወልቅ ድረስ እየጨፈረ ነበር። ታዲያ ዛሬ በሕዝቦች ተሳትፎ የጸደቀው ሕገመንግሥት ይባልልኛላ።
"…ኮሎኔል አቢይም እንደዚያው ነው። እሱስ ለምን ይቀርበታል። ይሄን ሾርት ሚሞሪያም ምስኪን ሕዝብ ያጃጅልበት እንጂ። ሚልዮን ሰው አርደው፣ አሳርደው ሲያበቁ አንተም፣ እኔም ከምንጠየቅ ፒፕሉ እንደሁ ሾርት ሚሞሪያም ነው እንፎግረው ብለው የፈጠሩትና ከተጠያቂነት የማምለጫ የፉገራ ኮሚቴ ነው። ዶር መስፍን አርአያ እኮ በግልጽ "ድሮ ማን ነበር እዚህ ቤተ መንግሥት ጋብዞ የሚያነጋግረን? ይሄ የሆነው በአንተ በንጉሥ አቢይ ዘመን ነው። ስለዚህ ቤተ መንግሥት አክብረህ ስለጋበዝከኝ አመሰግንህሃለሁ ያለ ሰው እኮ ነው። እና በግሉ ቤተ መንግሥት በመጋበዙ ለደስታው ገደብ ያጣ ሽማግሌ አበልና ጉርሻ ሲያክልበት ደግሞ አስባችሁታል? ዶር ዮናስ አዳዬም እኮ በትግሬዎቹና በግብጻዊው ፕሮፌሰር ርዳታ አቢይ የቁጩ ዶክትሬት እንዲያገኝ ያደረገ ሶዬ ነው። ሌሎቹም ቢጣሩ የአቢይ ጥፍጥፎች ናቸው።
"…የአቢይ አሕመድ የምክክር ኮሚሽን ማለት የፉገራ፣ የማደንዘዣ ጊዜ የመግዣ ኮሚሽን ነው። አሁን ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ምክክር፣ ድርድር አይደለም። ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ነፍሰ ገዳዩን አቢይ አህመድንና ፓርቲውን ሰብስቦ ከሞት የተረፉትን ለፍርድ የሚያቀርብ ኃይል ብቻ ነው። የሚልዮኖችን ደም ያፈሰሱ ፍርድ እንጂ ምክር አያስፈልጋቸውም። ወንጀለኛ ይቀጣል እንጂ ይመከራል እንዴ? የማይደረገውን? ወንጀለኛ ዘብጥያ ነው ቤቱ። ወንከለኛ ወኅኒ ነው መኖሪያው። ወንጀለኛ ፍርድ ነው ማግኘት ያለበት።
"…ለማንኛውም የዐማራ ዱላ አዳሜንና ሔዋኔን በደንብ እያስቀባጠረው ነው። ገሌው ኢዜማ እንኳ እስቲ ፒፕሉን ልፎግረው ብሎ ዓይኑን በጨው ታጥቦ እኮ ከች አለ። መሣሪያ ያነሣችሁና ጫካ ያላችሁ "በዚህ ምክክር ኮሚሽን ተጠቀሙ አላለም? እኮ ብርሃኑ ነጋ ዐማራን መክሮ ዐማራ ሲሰማው? ኦነግ ሲሰማው? ታየኝ እኮ። ወያኔ ከሚመጣባት የሚልዮን ትግሬ ደም ሸውዳ ለማለፍ ስትል ጾታዋን ቀይራ ብልፅግና ሁላ ትሆናለች። የእሷ አይደንቅም። አንድ መቀሌ የሚቀመጥ ክልላዊ ህወሓት እና አንደኛ ፌደራል መንግሥት ሄዶ የሚበለጽግ የተዋጠ ህወሓት ኢዝ ሎዲንግ። ዐማራ ግን ምን አገኝ ብሎ ነው የሚመካከረው?
• ይሄን እውነታ መርምራችሁ ብትፈልጉ ተቀበሉት ባትፈልጉ ተዉት። ለደንታችሁ ነው። የአቢይ አሕመድን ስላቅ ልንገራችሁ ብዬ ነው።
"ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች" …ለትግራዩ ጦርነት አሟሟቂ የነበሩ አርቲስቶች እንጦጦ ጫካ ውስጥ ሰብስቦ ሽልማት ሲሰጥ።
"ኢትዮጵያ ታምርት"😁 …ሕዝቤ በተፈጥሮ ረሃብና በወያኔ ብልፅግና ኦነግ ጦርነት ከተጠቁና የዐማራ ገበሬ ማዳበሪያ ከተከለከለ በኋላ።
አሁን ደግሞ "ኢትዮጵያ እየመከረች ነው" "…ወደ ዐማራ ክልል የኦሮሞን ሠራዊት ጨቅላውን ከነ ሽንት ጨርቁ ሳይቀር አፍስሶ፣ ሀገሪቱን ጠቅላላ የጦር አውድማ ካደረገ በኋላ።
"…ሐምሌ ግም ሲል "ኢትዮጵያ ትተክላለች" ይልሃል አንተን በአናትህ እየተከለ እሱም ችግኝ እየተከለ። ከዚያ ዕድሜ ካገኘ ደግሞ ነገ ምን አለ በሉኝ "ኢትዮጵያ ትመርጣለች" ይልሃል በምርጫው ላይ የሚፈራቸውን በሙሉ እንደ በቴ ገድሎ፣ እንደነ ክርስቲያን ታደለ ከፓርላማ አውጥቶ አስሮ አስሮ ሲያበቃ ከራሱ ጋር ለመወዳደር ከች በሚልበት ምርጫ።
"…አንተ በአዲስ አበባ በእነ ዶር መስፍን አርዓያ በተጠራ የንክክር ጉባኤ ላይ ስታፈጥ እነርሱ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ከቀበሌ እስከ ክልል ድረስ የቀረ ሳይኖር ሁላቸውም ስብሰባ ላይ ናቸው። ያውም ዝግ ስብሰባ። ከአዲስ አበባው ንክክር እኩል ነው የጀመሩት። በፌደራል እና በመከላከያ ውስጥ ያሉ የኦሮሞ ተወላጅ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችም፣ ሚኒስትሮችም ስብሰባው ላይ አልቀሩም። በስብሰባቸውም ላይ ለቀጣይ ሺ ዘመናት ኦሮሞ ነግሦ እንዲኖር ዐማራ መውደም፣ ትግሬም መጥፋት አለበት ብለው እንደመከሩ ነው የሚሰማው። ደፋሮች ናቸው። ትግሬ አቅም እንዳሳጡት፣ ዐማራን እያደቀቁት እንደሆነ ነው የመከሩት። ወደ ክልሉ ከሚልኩት የኦሮሞ ሠራዊት በተጨማሪ፣ አገውን መገንጠል፣ ቅማንትን መገንጠል፣ ወሎን መገንጠል። ራያን አንዴ ለትግሬ ሌላ ጊዜ ለዐማራ እየሰጡ ማናጨት። ወልቃይትን የማፋጂያ ካርታ ማድረግ። ክልሉን የጦር ዐውድማ ማድረግ። ለዚህም የሚፈለገውን የህይወት መስዋዕትነት መክፈል ነው ብለው እየመከሩ ያሉት ተብሏል። አረጋ ከበደ፣ መላኩ አለበል፣ ብናልፍ አንዷለም፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገርን የመሰሉ ባሪያ ገረዶች ስላገኘን በብአዴን በኩል ሽግር አይገጥመንም ነው ያሉት አሉ።
"…ብልጦ የኦሮሞ ብልፅግና በር ዘግቶ ይሄን ሲመክር ዐማራ ነፈዝ ይመስለዋል። የኦሮሞና የትግሬ ነፃ አውጪዎች ዐማራን በብአዴን ነው የሚለኩት። ብአዴንን እንደ ኮንዶም ሲጠቀሙ ጊዜና ዐማራ ሁሉ ብአዴን ይመስላቸዋል። ዐማራ አሁን አዚሙ ተገፍፎለታል። ተቀርፎ ወድቆለታል። ዐማራ እሳት መትፋት ጀምሯል። በሀገሪቱ ውስጥ ኢትዮጵያ ማለት አብይ አህመድ አብይ አሕመድ ማለት ኢትዮጲያ መሆናቸው ያበቃል። አፄ ኃይለ ሥላሴ እንኳን እንደ አቢይ ጠቅላይ አግላይ፣ ጠቅላይ ገዢ የነበሩ አይመስለኝም። የሆነ የሆነ ነገሩን እንኳ 👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤” ቆላ 3፥1
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።