zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም… የሚጠበቀው አመስጋኝ ከአንድ ሺም አልፏል። እግዚአብሔር ይመስገን። ከምሥጋና ቀጥሎ የሚቀርበው ያው የተለመደው ርዕሰ አንቀጻችን ነው።

"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ከወደ ጀነራሎቹ አካባቢ በወፎቼ በኩል ትናንት የመጣ ወሬ ነው። ወሬው የሚገባው ለቦለጢቀኞቹ እና ጉዳዩን በቅርበት ለሚያውቁት ብቻ ነው። እኔ ግን ጦማሩ ለታሪክ በገፄ ላይ ይቀመጥ ዘንድ በዚህ መልክ አስፍሬዋለሁ።

"…እህሳ ጉበዝ… ርዕሰ አንቀጹን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ድንቄም ጠቅላይ ሚንስትሪት…😂

"…ኧረ ጉድ ነው። …ሸዋ፣ ጅማ፣ ወለጋ…?🤜👊🤛 …አሁንም ከወፎቼ ማብራሪያ እየጠበቅኩ ነው። ለዛሬ ከደረሰ ደረሰ፣ ካልደረሰ ነገ ጠዋት ያገናኘን።

"…ምርኮኞች ለቤተሰቦቻቸው መልእክት እያስተላለፉ ነው። ደቡብ እና ኦሮሞዎች በጎንደር እና በጎጃም በሸዋም ምድር ላይ እንደ ቅጠል ረገፉ።

• ምንም ማድረግ አይቻልም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ዘመዴ ጉድ ስማ ይለኛል…

"…አንዱ ወዳጄ እኮ ነው ዘመዴ ጉድ ስማ፣ ያየህ ሰው ሽመልስ አንድ እንግልጣራዊ ጋዜጠኛ አቢይ አሕመድ አሁን በስሙ የሚጠራባቸው አቶ አህመድ አሊ ወላጅ አባቱ አይደለም ብሎ መጽሐፍ ጻፈ፣ አንተ ወሎዬ ነው ስትል እንግሊዛዊው ደግሞ ጉራጌ ነው ብሏልም ይለኛል። 😂

"…እርግጥ ነው አቢይን ድሮ የኢትዮጵያ ኦዲዮቪዥዋል ዋና ጸሐፊ በነበርኩ ጊዜ፣ እሱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚንስትር ሆኖ ሳውቀው የጉራጌ ተክለ ሰውነት ያለው ስለሚመስል እኔም ጉራጌ ይመስለኝ ነበር። ኋላ ነው በሻሻ ድረስ ሰው ልኬ የአቢይ እናቱም፣ አባቱም ወሎዬ እንደሆኑ ተረድቼ በቀደመው ፌስቡኬም፣ በቴሌግራምና በዩቲዩብ፣ እንዲሁም በመረጃ ተለቭዥን ያጋለጥኩት።

"…እነያየህ ሰው ሽመልስ የአቢይን የትምህርት ደረጃ፣ ዲግሪውን እንዴት እንዳገኘ፣ ግብጻዊው ፕሮፌሰር፣ የምክክር ኮሚሽኑ ዶር ዮናስ አዳዬ፣ የህወሓት ሰዎች በስም በፎቶ የምጠቅሳቸው እንዴት እንዳ ዶከሩት ይፋ ስላላወጣሁ እሱን የማወጣበትን ቀን እየጠበቁ ነው። እኔ ደግሞ ጊዜ እየጠበቅኩለት ነው።

"…በተረፈ የአቢይ አባት ወሎዬ ነው። እናቱም የላስታ ጠዳ ሴት ናቸው። የአቢይ እናትና አሳዳጊ አባቱ አቶ አሕመድ አሊ ተጣልተው፣ ወሮ ትዝታ ወልዴ እዚያው በሻሻ ጠጅ ቤት ከፍተው ሳለ፣ በግድግዳ የሚጎራበቷቸው ወሎዬው አቶ መሀመድ አቶ አህመድ አሊንና ወሮ ትዝታን ለማስታረቅ ብዙ ደክመው ስላልተሳካላቸው፣ ኋላ ላይ ለንብረት ለማካፈል ወደ ጠጅ ቤቷ ይመላለሱ የነበሩት አቶ መሀመድ ዋሴ ከወሮ ትዝታ ወልዴ ጋር በፍቅር ይወድቃሉ። አቶ አህመድ አሊና ወሮ ትዝታ ወልዴ ከተፋቱ በኋላ በ1968 ዓም አቢይ ተወለደ። ለዚህ ነው አቶ አህመድ አሊ አቢይን እንደ ልጆቼ ነው ያሳደግኩት ብለው ቃላቸውን በሰጡ በወሩ የሞቱት። የአቢይ የአባት ልጆች ተደብቀው ነው ያሉት።

• መጣሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…አገዛዙ ለሚቀጥለው ዓመት ለ2017 ዓም ግድብና፣ ዩንቨርሲቲ፣ ለትምህርት ቤት፣ ለመንገድ እና ሆስፒታል ለመገንባት ምንም ዓይነት በጀት የለኝም ብሏል። 87% የሀገሪቱ በጀት ተጠቅልሎ ወደ ሥርአቱ ወንበር ጠባቂ ወደሆነው የመከላከያ ኃይል ገብቷል። ይህ ሥርዓት ከመጣ ወዲህ ለትምህርት፣ ለጤና፣ ለከተማ ልማት እና ለሴፍቲኔት የሚመደበው በጀት አንድ ላይ ተደምሮ ለሥርቱ ወንበር ጠባቂ ወታደር የሚበጀትለትን በጀት አይደርስበትም። እንደጉድ ነው የሚቀረጥፈው።

"…የብልፅግናው ወንበር ጠባቂው ይሄን ሁሉ በጀት እየቀረጠፈ፣ ቦንብና ጥይት የሚተፋ፣ አውዳሚ መሳሪያም እየሸመተ፣ እንደ በጀት አበላሉ በየትኛውም ዐውደ ውጊያ አሸንፎ ያለማወቁ ነው። በትግራይ የትግሬ ሴቶች ሚጥሚጣ ዓይኔ ላይ በተኑብኝ ብሎ ሁላ ነው ሩጦ የወጣው። በሱማሊያ አልሸባብ ከ7 ሺ በላይ ወታደሮችን መግደሉን እየተወራ ነው። ኦነግና ኦነግ ሸኔ በየጊዜው መከላከያውን እንደ በግ እየነዱት፣ እንደ ጭዳ ዶሮ እየጨፈጨፉ ፎቶ ተነሥተው እየለቀቁት ነው። ኤርትራ እንኳ በአቅሟ የመከላከያው አዛዥ ከሆነች ሰነባበተች። ደቡብ ሱዳን ጅንካ ድረስ፣ ሰሜን ሱዳን ጎንደር መግባት ነው የቀራቸው። እንደ ዘመነ አቢይ አሕመድ የሀገር መከላከያ ሠራዊቱ እንዲህ ተዋርዶ አያውቅም።

"…በሰላም አስከባሪነት በአፍሪካ ሀገሮች ተመራጭ የነበረው የኢትዮጵያ ጦር አሁን ከዳርፉር፣ ከደቡብ ሱዳን ከአቢዬ ግዛት እየወጣ ነው። ሩዋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ላይቤሪያ ዘምቶ ምስጉን የነበረው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አሁን በሁሉ የተናቀ፣ የተዋረደ ሆኖ ተገኘ። ቢያንስ ዶላር ለሀገር በማስገባት የውጭ ምንዛሪ ያመጣ የነበረው መኴ አሁን ግን ወፍ የለም። ሱማሌ እንኳ ከአቅሟ አልሸባብ ይፈንጭብኝ፣ ያፈንዳኝ እንጂ የኢትዮጵያ ጦር ከሀገሬ ይውጣልኝ ብላ ቀነ ገደብ እስከማስቀመጥ ደረሰች። ይሄ ሁሉ ሀገር ሕጻን እጅ ስለወደቀች የመጣ ነው።

"…ከሁሉ የሚከፋው ከወያኔም፣ ከሱዳንም፣ ከደቡብ ሱዳንም፣ ከኦነግ እና ከአልሸባብም ጋር አነጻጽሮ የዐማራ ፋኖን ንቆ በአንድ ሳምንት ሱሪውን አስወልቀዋለሁ ብሎ አስቦ የገባበት ጦርነት ነው። ዐማራን ይዞ ሻአቢያን፣ ሱማሌን፣ ሱዳንን የሚያሸንፈውን ዐማራ፣ በገበሬ ጭምር ሱዳንን የሚያደባየውን ዐማራ ንቆ ከወያኔ በታች ቆጥሮ ዘው ብሎ መምጣቱ አስቂኝ ነገር ነበር። ዐማራ ሀገረ መንግሥቱን አክብሮ እንደ ወያኔና እንደ ኦነግ መንግሥት ላይ አልተኩስም ማለቱ ነበር በኦሮሙማው ያስናቀው። ዐማሮቹ አልተደራጁም፣ አይስማማሙም፣ አይግባቡም። ያላቸው መሣሪያም ኋላቀር ነው። እኛ በሠራዊት ብዛት፣ በድሮንና በጀት፣ በታንክም እናንበረክከዋለን ብለው ነበር ንቀውት ወደ ጦርነት የገቡት።

"…እውነት ነው ዐማራ መሣሪያ የለውም ነበር። ነገር ግን ምርኮኛው ብራኑ ጁላ ተማራኪ ሟች ሠራዊቱንና በኢትዮጵያ ዕዳ የተገዛን የሀገር የትየለሌ መሳሪያም ተሸክሞ እያንጋጋ የፋኖ አፈሙዝ ራት በመሆን ጭምር ፋኖን እስከ አፍንጫው አስታጠቀው። በአንድ ዓመት ጦርነት የዐማራ ፋኖ የሥርዓቱን ኢኮነሚ ሸምድምዱን አወጣው። አራት ኪሎና ፒያሳ በቡናቤት መብራት ስለተንቆጠቆጠ የሀገሪቷን ኢኮኖሚ መውደቅ አይሸፍነውም። በሀገሪቱ መብራት የለም። ውኃ የለም። ፒያሳ ላይ ፋውንቴን እያሳዩ የከተማውን ነዋሪ ውኃ ጥም መደበቅ አይቻልም። እንዲያውም አሁን የመብራት ታሪፍ ዝቅተኛ ስለሆነ መጨመር አለበት ብለው አሁን የመብራት ዋጋ በመጨመር ሕዝቡን ሊያሳብዱት ነው።

"…አሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ካየነው ሥርዓቱ ለጦር መሳሪያ ግዢ የሚያወጣው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ በቀጥታ ወደ ፋኖ እጅ እየገባ ነው። ይህ ደግሞ ብልፅግና ፋኖን በአንድ ዓመት ውስጥ በመሳሪያ የደረጀ ኃይል እንዲሆን አድርጎታል። የዐማራ ፋኖ የአባቶቹን ቆመህ ጠብቀኝ፣ አልቤን፣ ምንሸር፣ ቤልጅግ ወዘተ… እየወለወለ በክብር ያኖራል፤ በእሱ ፈንታ ዘመናዊ ራሺያ ሠራሽ መሳሪያ የነፍስ ወከፍ እና የቡድን መሳሪያ ይታጠቃል። ስለዚህ ዕድሜ ለብልፅግና በትንሽ ጊዜ ውስጥ በአፍሪካ እስከ አፍንጫው የታጠቀ ማኅበረሰብ ቢኖር ዐማራ ይሆናል። በትንሽ ጊዜም ውስጥ በአፍሪካ ምድር አስፈሪ ኃይል ሆኖ ይወጣል።

"…የተበታተነ ሓሳብ የነበረው የዐማራ ነገድ አሁን ሳይወድ በግዱ ወደ አንድነት እየመጣ ነው። ለጎጃምና ለጎንደር፣ ለሸዋና ለወሎ በጠላት ተዘጋጅቶ የነበረው ሴራ በሙሉ ተበጣጥሶ ወድቋል። ጎንደር ጎጃም ተሻግሮ፣ ጎጃም ጎንደር ተሻግሮ መተጋገዝ ተጀምሯል። ሸዋ ወሎ ሄዶ፣ ወሎ ሸዋ መጥቶ በአንድነት ቆመው ከጠላት ጋር መፋለም ጀምረዋል። በውጭ ያለው ዳያስጶራም እንደ ድሮው በመንገደኛው ሁላ መሸወዱን አቁሟል። በዐማሮች መካከል ያሉ፣ የነበሩ ልዩነቶች ሁሉ በፀብም፣ በጭቅጭቅም እየጠበቡ መጥተዋል። አንድ ላይ ቆሞ ገቢ ማሰባሰብ ተጀምሯል። ጅማሬዎቹ ሲያድጉ አንድነቱም አብሮ ይመጣል። ደፋር ተሟጋቾች እያየሁ ነው። ልፍስፍስ ዐማራ እየጠፋ ነው። ቀበቶውን ያጠበቀ፣ ሱሪውን የታጠቀ ዐማራ አሁን በሽ ሆኗል። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…በግሬደር ተቀብሮ ማልቀስ ቀርቷል። ዐማራን እንደፈሪ ማየት ቀርቷል። የፋኖን ስም ሁሉም ናፋቂ እየሆነ መጥቷል። ወታደሩ ወደ ዐማራ ክልል ሳይዋጋ እጅ ለመስጠት ተሰላፊ ሆኗል። ለሥልጠና ተመልምሎ ወደ ብርሸለቆ የሚሔድ ምልምል ወታደር በኦሮሚያ ፖሊስ ተጠብቆም እንኳ በጎጃም ከካምፕ እየሸሸ ፋኖን ከመቀላቀል ወደ ኋላ አላለም። የዓለም መንግሥታትም ሳይወዱ በግዳቸው ለፋኖ ጆሮ መስጠት መጀመራቸውም ሌላኛው የዐማራ ድል ነው። መከበር በከንፈር ይሉት ተረት በዐማራ እየታየ ለመምጣቱ ሁሉም ምስክር ነው።

"…ቀጥሎ የሃይማኖት ጦርነት በብልፅግና ይሞከራል። በወሎና በኦሮሚያ ይሞክራል። ነገር ግን እሱም ይከሽፋል። የጎንደሩ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ መንገድ ዝግ በመሆኑ ሰላም ወርዷል። የመተከሉ አገው ሸንጎ ግን በኦሮሚያ ባጀት እና ድጋፍ፣ በኦኤምኤን ሰበካ እና ፕሮፓጋንዳ በቄስ ስንታየሁ የኔአባት መሪነት ከዐማራ ፋኖ ጋር ለመዋጋት ሥልጠናውን ጨርሶ ወደ ውጊያ ሊገባ እየዳከረ ነው። የአገው ልጆች ዕጣ ፈንታችን ከዐማራ ጋር ነው ያሉ አገዎች ተደራጅተው ራሱን አገው ሸንጎ ተብዬውን እየመከቱት ይገኛሉ። ግዙፉን መከላከያ ልክ ያስገባ ለኩሽ ህልመኞች ቦታ ይሰጣል ማለት አይታሰብም።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ፋኖ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው። ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።” ሉቃ 24፥50-51

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የዐማራ ክልሉ ጦርነት ሸፍኖት ነው እንጂ አፋር እና ሱማሌ ደም አፋሳሽ ውጊያ እያደረጉ ነው ተብሏል። ኦሮሙማው ለወደብ፣ ለውኃው ለመቅረብ ዕድሜ ካገኘ ቀጥሎ የሚያባላው ሱማሌና አፋር ነው የሚሉ መተርጉማንም አሉ።

• ትግራይ… ዐማራ… ????? በሻሻ ማድረጉ ይቀጥላል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የጄነራሎቹ መልእክት…!

"…ሰላም ዘመዴ እንዴት አለህ? ጊዜ የለም ወደ ገደለው እንግባ። ይሄን መልእክት በተለመደው መንገድ ቀድመህ ለሕዝቡ አድርስ። ይፍጠን ዘመዴ።

"…ይኸልህ ዘመዴ። በዐማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ጦርነት መንግሥት እየተሸነፈ መሆኑን በግልፅ እየተረዳው ነው። ለዚህም ማሳያው ብርሃኑ ጁላ እኛን የዐማራ ተወላጅ ጄኔራሎችን ሰብስቦ ነበር። ጁላ የሚለው ኮስተር ብሎ "ክልላችሁን አድኑ፣ አትርፉ።" የሚል ትእዛዝ ነው የሰጠን። የዐማራ ጄነራሎች በተለይ አዲስ አበባ ያሉት ከቢሮሥራ ወጥተን በየትውልድ ቀዬአችን እና ዞናቸው ሄደን መጀመሪያ እዚያ ካለው አመራር ጋር እንድንወያይ፣ ቀጥሎ ከሃይማኖት አባቶች እና ከሕዝቡ ጋር እንንወያይ ያስጠነቀቀን። ይህንን እንዲከታተል ደግሞ አበባው ታደሰን ጥብቅ መመሪያ  ሰጥቶታል።

"…እናልህ ዛሬ አበባው ታደሰ ወደ ክልል ሄዳችሁ ተወያዩ የተባልበውን የዐማራ ጀነራሎችን በሙሉ ሰብስቦ ምን መደረግ እንዳለበት ከላይ ከጠሚው የተሰጠውን ትእዛዝ ጭምር ሲነግረን ውሏል። ለምሳሌ ጎጃም የተወለደ ጄነራል ወደ ጎጃም፣ ጎንደሬው ወደ ጎንደር ወሎዬው ወደ ወሎ፣ ሸዋየው ወደ ሸዋ እንድንሄድ ነው የነገረን። ስለዚህ ሰሞኑን በሁሉም የዐማራ ዞኖች የውይይት የሚመስል ነገር ግን ሕዝቡን የሚያስፈራራ ማስጠንቀቂያ አዘል ንግግር በየመድረኩ በእኛ አማካኝነት ይተላለፋል። "ፋኖ ሕዝቡን እየጎዳው እንደሆነ፣ መንግሥትም አቅሙን ያልተጠቀመው ሕዝቡን አክብሮ እንጂ ፋኖን መደምሰስ አቅቶት እንዳልሆነ፣ ከዚህ በኋላ ግን ሙሉ አቅሙን እንደሚጠቀም፣ ሕዝቡም ፋኖን አምርሮ መጥላት እንዳለበት የሚያሳስብ ሓሳብ አንሸራሽሩ ተብለናል። ሕዝቡ እንዲረበሽ የሚያደርግ ነገር እንድትፈጥሩ ነው የታዘዝነው። እኛ ጄነራሎቹ ይህን ካላደረግን ግን የመጣው አደጋ እንደማይምንም ነው የነገሩን። አንዳንድ የምዕራባውያን መንግሥታትም አገዛዙ እንዳበቃለት በግልፅ መናገር ጀምረዋል። አገዛዙ አብቅቶለታል።

"…ሌላው በአዲስ አበባ ያሉ ዐማራ ባለ ሀብቶችም ለብቻቸው እንዲሁ ይሰበሰባሉ ተብሏል። ከአሁን በፊት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ሰብስቦአቸው ያለውጤት የተበተነውን አሁን ደግሞ ጄነራሎቹ ሰብስበው እንዲያስፈራሩአቸውም፣ በዚያውም ለፋኖ ድጋፍ የሚያደርግ ባለሀብት ቢኖር ወዮለት የሚል ማስፈራሪያም ለመስጠት ሲባል በአስቸኳይ መድረክ ይዘጋጅ ዘንድም ታዟል። የአዲስ አበባውን ባለሀብቶች ሰብስቦ እንዲያስፈራሩ መድረኩንም እንዲመሩ የተመደቡት ደግሞ ትግሬው አበባ ታደሰ እና ሌተናል ጄነራል በላይ ስዩም ናቸው።

"…ባለሀብቶቹ አማራጭ የላቸውም። የዐማራ ሕዝብ ግን እኛ በምንመራው መድረክ ላይ ከተቻለ ባለ መገኘት። የፋኖ ኃይሎችም እንደ በቀደሙ የደቡብ ጎንደሩ ስብሰባ ስብሰባውን እንዳይካሄድ አደጋ በመጣል፣ ከዚህ አልፎ በስብሰባው ላይ የሚገኝም ሕዝብ የፋኖን ሓሳብ ብቻ እንዲያንሸራሽር አሳስብ። ዘመዴ መንግሥት ይህን ስብሰባ የሚያደረገው እየተሸነፈ መሆኑን አውቆ፣ ተረድቶ እንደሆነ ለሕዝቡም ለፋኖዎችም አድርስ።

• ያው አድርሻለሁ…! እሑድ በቴሌቭዥንም አደርሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በቃ ተበላ… ተበላ ተሜ…😂

"…መልአከ ሞት እንዲህ አቅፎ ካሻሸህ አለቀልህ። ተበላ ተሜ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ምከሩ እስቲ…

“…አሁን በገበያ ላይ ያለው የኢትዮጵያ ብር አሁን ካለበት ዋጋ በላይ ሊላሽቅ እንደሚችል እየተነገረ ነው። አንድ ዶላር በባንክ እስከ 90 የኢትዮጵያ ብር ሊዘረዘር ይችላልም ነው እየተባለ ያለው። ጂቡቲም የኢትዮጵያ ብር አፈር ደቼ ሊበላ ስለሆነ በእኛ ሀገር ኮሪደር ላይ እንደ መገበያያ መጠቀም አቁመናል” ማለቷም ተዘግቧል።

• ባለሙያዎች ሕዝቡን ምን ትመክሩታላችሁ?

፩ኛ፦ በባንክ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች የሆነ ቀን ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ብራቸው ቀልጦ እና ሟምቶ እንዳያድር ከወዲሁ ምን ያድርጉበት?

፪ኛ፦ የኦሮሞ ባለጊዜዎች እንደወርቅ እና መሬት፣ ቤት እየገዙ ያሉት፣ በዱባይ ቪላ እየሸመቱ ያሉት ከዚህ የብር መሾቅ ጋር ይያያዛል ወይ?

፫ኛ፦ 1ዶላር 90 ብር ተመነዘረ ሲባል ጮቤ የሚረግጥ፣ በቃ ሀብታም ልሆን ነው ብሎ የሚፈነጥዝ የትየለሌ ዳያስጶራ እንዳለ ይታወቃል። በእውነት ብር በዚህ መጠን መዘርዘሩ ያስፈነጥዛል ወይ…?

፬ኛ፦ በባንክ በዚህ መጠን የሚዘረዘር ከሆነ በጥቁር ገበያስ ምን ያህል ይዘረዘር ይሆን?

• እስቲ ሕዝባችሁን ምክር ለግሱ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…የፓርኮቹና የሪዞርቶቹ መጨረሻ… የሚመጣው የኢትዮጵያ መንገሥት ምን ላይ ያተኩር ይሆን…?

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…አምላክ በእልልታ፥ እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ።” መዝ 47፥5

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የወሎ ዕዝ ፋኖዎች የላስታ የጻድቃን ዘር ፋኖዎች ለኦሮሞ፣ ለደቡብ፣ ለአፋር፣ ለሱማሌ እና በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ እናቶች መልእክት አለን እያሉ ነው።

• አላችሁ አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ደግሞ እንጠይቅ…!

"…ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የሚል ገንጣይ ስም ይዘው፣ የትግራይን ሕዝብ ከኢትዮጵያ ለመገንጠል ሲሉ 17 ዓመት ሙሉ የኢትዮጵያን መንግሥት እየወጉ እጅና እግራቸው የተቆረጡ የትግሬ ነፃ አውጪዎችን ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ነፃነትን ለማምጣት ሲሉ ብሎ ማለት በምን ሒሳብ ነው ትክክል የሚሆነው?

"…የወያኔን የመከራ በአል አይተ ግንቦት 20ን ከኢትዮጵያ ምድር ያስቀረህ፣ ስም አጠራሩን የደመሰስክ አምላክ አሁንም ከትግሬ ጫንቃ ላይ ህወሓትን፣ ከዐማራ ጫንቃ ላይ ብአዴንን፣ ከኦሮሞ ጫንቃ ላይ ኦህዴድና ኦነግ የሚባሉ የኢትዮጵያ ነቀርሳዎችን፣ በአጠቃላይ ዘንዶ ብልፅግናን ደምስሰህ አጥፋልን። ዐማራ እንኳ ጥቂት ነው የቀረው። እየገነደሰው ነው ብአዴንን።

• ማይሞ’ችዬ… ቆይ ግን ይህቺን የመርዝ ብልቃጥ አንቀጽ 39 የሆነችን ጋለሞታይቱን ወያኔ ለኢትዮጵያ አንድነት ስትል ነው እጅ እግሯ የተቆረጠው ማለት አግባብ ነውን?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የበቴ ነገር…!

"…አንድ ሚልዮን ትግሬ ያስጨረሰውን፣ ያልተማረ 7ተኛ ጨ መሃይምነቱን፣ እብድነቱን፣ ጨካኝ፣ አረመኔ ዋሾ ቀጣፊነቱን ገልጦ በአደባባይ በቴሌቭዥን ሲሞልጨው የከረመውን አቶ ጌታቸው ረዳን አቅፎ እየደባበሰ፣ እንደኔው ወሎዬ እኮ ነው ብሎ እያሻሸ የራራለት አቶ አቢይ አሕመድ ምስኪኑን ኦሮሞውን አቶ በቴ ኡርጌሳ ላይ ለምንድነው የጨከነው? አሁን ከምር አቶ በቴ ኡርጌሳ በጭካኔ ከትግሬው አቶ ስብሃት ነጋ በልጦ ነው? አይመስለኝም። እርግጥ ነው…

• አቢይ አሕመድ የወሎ ዐማራ
• ዳንኤል ክብረት የወሎ ዐማራ
• ጌታቸው ረዳ የወሎ ዐማራ

"…ኦነግ እንኳ ስለ በቴ ኡርጌሳ እኮ ዝም ጭጭ ጀዺ ነው ያለው። የኦሮሞ አክቲቪስቶችም እንደዚያው ጮጋ ነው ያሉት። ጉማ ሰቀታማ የድሬደዋ መስተዳደር ማስታወቂያ ያሰራው ጀምሯል። የበቴን ቤተሰቦች እንኳ መርዳት ማገዝ አልፈለጉም። ምን ዓይነት ጭካኔ ነው ግን? ከምር እኔ በጣም እየገረመኝ እየደነቀኝም ነው።

"…እነዚህ 666 የሆኑ ሰዎች በቴ ኡርጌሳን ከሌሊቱ በ6 ሰዓት በ6 ፖሊሶች ከተኛበት ሆቴል ይዘው አውጥተውት፣ እጁን የፊጥኝ አስረውት በ6 ጥይትም ደብድበው ገድለውት፣ መግደላቸው ሳያንስ በቆሻሻ ገንዳ ላይ አስከሬኑን ለጅብ ጥለው የሄዱት አቶ በቴ ከንግግር ሌላ ምን ቢያደርጋቸው ነው ግን?

"…ወይም ደግሞ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ታስረው እንደቀሩት ልክ እስር ቤት እየበሰበሱ እንዳሉት እንደ ኦነግ አመራሮች በቴንም አስረው አዋሽ አርባ ቢያስቀምጡት ምን ነበረበት? የዚህ በግፍ የተገደለ ኦሮሞ ሰው ደም ግን እንዲሁ በከንቱ ፈስሶ መቅረቱም ያሳዝናል።

"…ጨካኝ እንሁን አለ ዳንኤል ክብረት። እውነትም ጨካኝ። እየቆየ ሲመጣ የዚህ ሰው የግፍ አሟሟት እንደ እግር እሳት እያንገበገበኝ ነው። ቤተሰቦቹስ እንዴት ሆነው ይሆን?

• ቆይቼ እመለሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በዩቲዩብና በፌስቡክ ላይ በሚለቃቸው ፕሮፓጋንዳዎች ደንዝዘህ ችግር ቤቱን ላይህ ላይ እንዲሠራ እያደረገብህ ያለው ማን ይመስልሃል? የውኃ መውረጃ፣ የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦዎች ሳይሠሩ ያለ ጥናት በለብለብ የተሠራው እና በቀይና ጥቁር ቀለም የተዥጎረጎረው የከተማዋ አስፓልትም ወደ መዋኛ ሀይቅነት እየተቀየረ ነው። ይሄ ሁሉ ቅሸባ ሀገሪቷ እየደረሰባት ያለውን ኪሳራ ልትደብቅ ስላልቻለች እየተጋጋጡ ነው ገዢዎቿ።

"…እሰማለሁ በተለይ በአዲስ አበባ ሕዝብ ላይ በተለየ ሁኔታ መከራው መፅናቱ፣ ጫናው መብዛቱን።  የኑሮ ውድነቱን ተተኸው አሁን በሰላም ወጥቶ መግባት ከባድ ሆኗል የሚለው የትየለሌ ሕዝብ ነው። የአዲስ አበባ ሕዝብ ቤቱ ሌሊት ሲበረበር ያድራል። ወርቅ ምናምን ካገኙም ላፍ ነው የሚያረጉት። ጠዋት ወይም ማታ ወደቤቱ ሲገባ በድጋሚ ይበረበራል። እንደውም ስልኩ ላይ የፋኖ ፎቶ ወይም አረንጎዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ካዩ የማርያም ጠላት አድርግው ወንድ ሴት ሳይሉ እንደ አህያ ባልበላ አንጀቱ ይነርቱታል። ዛሬ ሕዝቡን የሚደበድብ ሁሉ ነገም ብልፅግና የሚኖር ይመስለዋል። ጃንሆይን የሙጥኝ ብለው ሕዝብ የበደሉ በደርግ፣ ደርግን ያሉ በወያኔ፣ ወያኔን ያሉ በብልፅግና ታኝከው መተፋታቸውን የዛሬዎቹም አያስቡም። ነገ ኩርማን እንጀራ ከሕዝብ እየለመኑ እንደሚኖሩ አይረዱም።

"…ጃውሳ፣ ጃርት፣ አሞሌ ጨው፣ ደምሰሰነው አሁን በየቀበሌው የተንጠባጠበውን ፅንፈኛ እየለቀምነው ነው። የክልሉን 97% ከአሸባሪው ፋኖ ነፃ አድርገነዋል። አሁን ያለው አንፃራዊ ሰላም ማስቀጠል ያስፈልጋል ወዘተ ሲል የከረመው ብልፅግና ትናነት ተስፋ ሲቆርጥ "ማይም" ብሎ እስከ መሳደብ ደርሷል። ደግሞ ስድብ አይለጠፍ። መፍትሄው ቀላል ነው። ሥልጣኑን ለዐማራ ፋኖ መልቀቅ እና በፈቃደኝነት ለፍርድ መቅረብ ብቻ ነው። መሬት ያለ ሰው ይሄ የምጽፈው ነገር ብዙም ላይረዳው፣ ላይገባው ይችላል። EBS, EBC, ETV, FANA, WALTA ን አዘውትሮ የሚመለከት ሰው እንደ መረጃ ቲቪን ያሉትን ካላየ በቀር ፈረሱ ላይ የተቀመጠው ሰው እየደረሰበት ያለውን ፍዳ ሊያይ፣ ሊመለከት አይችልም። አይገባውምም። እንዲያውም ሲርበው ዓድዋ 00 ሙዚየም ጋር ሄዶ ረሃቡን ቀዝቃዛ አየር፣ ለብለብ ባለ ፀሐይ በመመገብ ሆዱን እያሻሸ ነፋስ ተቀብሎ ተቀብትቶ ቤቱ ይገባል። መቸም የማይም ነገር አይጣል ነው።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ፋኖ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ" ማር16፥19

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ወፌ ደግሞ መጣይ…!

"…ወፌ ወፊቱ ርግቢቱ ዛረም የጄነራሎቹን መልእክት ነው ይዛ የመጣችው። ቆይ በደንብ ላጣራው፣ በዚያም ላይ ነገርየው ከበድ ስለሚል ማብራሪያም ልጠይቅ። ወይም ደግሞ የበዛውን መልእክት አጠር አድርገው ይስደዱልኝ፣ አልያም እኔው አሳጥሬ ልጻፍ።

• ወለጋ የሊጠ ቢፍቱ ዸጋን ጊቤ ኮንኮላቴ… አለ አዝማሪ ማን አብተው… ኢጆሌ ጂማ፣ ኢጆሌ ሸዋ፣ ሸዋ ሊጣ… 😂

• ራሳቸው ካፈጣጠኑት እሰየው። እኔ ግን ማብራሪያ ስለምፈልግ ማብራሪያውን እስካገኝ ድረስ ጄኔራሎችዬ ትንፍሽ ሳልላት ወደ ሌላ ወግ እሸጋገራለሁ። ኦኦ…

• መጣሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በሥራ ላይ ሆኜ የጻፍኩትን ርዕሰ አንቀጼን እንዳነበባችሁልኝ ቴሌግራም እየነገረኝ ነው። ይህን ከተናገርኩ በኋላ ካልገጠሙኝ በቀር እስከአሁን ዛሬም እንደትናንቱ በኢሞጂ እንኳ የተናደደ ሰው ፊት አላየሁም።

"…ቀጥሎ ደግሞ የእናንተ የአድማጭ፣ የአድፋጭ፣ ተመልካቾቻችን ሓሳብ የሚሰማበት ሰዓት ነው። ተራው የእናንተ ነው። የአንድ የመቶ ያህል ሰዎችን ሓሳብ ከተቀበልን በኋላ ወደ ሌሎች መረጃዎች፣ እና ውይይቶች እናልፋለን።

"…አባቴ ቴሌግራምን እንደኔ የተጠቀመባት ማን አለ? ማንአለ አልኩህ? ማኅበራዊ ሚዲያን በጨዋ ደንብ ከተጠቀሙ አይቀር እንደ ዘመዴ አላለም አንዱ ወንድሜ ጓዴ…!😂 ስንቱን ሙጢ፣ ተናጋሪ፣ ለፍላፊ አደረግኩት እኮ። እኔ መሃይም ብሆንም ስንቱን ሊቅ ዘጭ አድርጌ ሥነ ሥርዓትም፣ መረጃም አስያዝኩት አስጨበጥኩት እኮ። አፌን እከፍታለሁ የሚል ሲኖር አጠናግሬ እየለቀቅኩ ልክ አስገባሁት እኮ። በነፃነት… በጨዋም ደንብ ተንፒሱ። ተወያዩ፣ ተመካከሩ፣ ተከራከሩ።

• በሉ ተንፒሱ… 1…2…3 ጀምሩ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ዛሬ ሚጢጢዬ የግል ጉዳይ ነበረኝ። እናም በዚያ ምክንያት በጠዋት መነሣት ስለነበረብኝ ማታም በጊዜ ነው የተኛሁት። ዛሬ 9 ቀን እየቀረን የዘመነ ትንሣኤውን ሰላምታ እንኳ ዘንግቼ በዘወትር ሰላምታችን ነው የተከሰትኩት። እሱ ነገ ይስተካከላል።

"…ሌላው ርዕሰ አንቀጻችን ነው። ማታ ጀምሬው ሳልፈጽመው ነበር የተኛሁት። የምስጋና ሰላምታችን ይቆያል ብዬ አስቤ የነበረ ቢሆንም ዛሬ በመፍጠኑ ተረጋግቼ እጽፈዋለሁ ብዬ አስቤ የነበረው ሳላስበው ፈጥኖብኝ ወደ እናንተ ለማድረስ ዘገየሁ። የሆነው ሆኖ በውጥረት ውስጥ ሆኜ ሥራዬን፣ ጉዳዬንም ስለፈጸምኩ አሁን የተለመደውን ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነውን ርዕሰ አንቀጼን ልለቅባችሁ ነኝ።

• እናንተስ ለማንበብ፣ አንብባችሁም ሓሳባችሁን ለማካፈል ዝግጁ ናችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አንድ የሚያስቅ ቀልድ ልንገራችሁማ…😂😂 …አላለም…? ……… እና ዜናውን እንደሰማሁ በሳቅ ነው ፍርፍር ያማረኝ…! ከምር ጁላማ አይቀልድ… አንዴ ቀልድ ከጀመረ የምን ክበበው ነሽ፣ የምን ፍልፍሉ…? … ታስቁኛለሽ…አለ።

• መኴ ኦሬክስ
• ሸኔ ኦሬክስ
• ኦህዴድ ኦሬክስ
• ብልጼ ኦሬክስ

• 😂😂😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እህሳ… የወፌን የጄነራሎቹን መልእክት አነበባችሁን? እንግዲያው ካነበባችሁ መልእክቱን በቶሎ አስተላልፉ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ተናፋቂዋ ደግሞ መጣይ…!

"…ከጄነራሎቹ ዘንዳ በአስቸኳይ ለዐማራ ክልል ሕዝብ እንዲደርስ የተባለ መልእክት ነው ይዛ የመጣይው። ቶሎ አክሽፈው ይላል መልእክቱ። ማክሸፍ አይደለም አፈርሰው።

• ቆይማ ልቀምመውና ልመለስ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ሊበላ…?

"…በዓለማችን ካሉ ቁጥር አንድ ሀብታሞች ተርታ በሚመደበው በአቶ ኤሎን መስክ ስም በተከፈተ የለገጣ፣ ሙድ መያዣ "Parody" የX ገጽ ላይ የዓይን ጥራትን በተመለከተ አንድ አላጋጭ የልግጫ ጥያቄ ይቀርባል። ጥያቄውን የመለሰ ደግሞ የ3 ሚልዮን ዶላር ሽልማት እንዳሚያገኝም ከጥያቄው ጋር አብሮ ተጠቅሷል።

"…ይሄን ጥያቄ ማን ያነበዋል? የዐማራ ወኪሉ የቆየው ብአዴን ሰው ቆይቶም በሰሊጥ ብር የበለጸገው ብልፅግናው የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ነው ንግድ ሚንስቴር ሚንስትሩ አቶ መላኩ አለበል። ሊበላ እኮ ነው። 😂 3 ሚልዮን ዶላር ሊልፍ። ሃኣ…? ቀልደኛ።

"…የጎንደር ፋኖ እዚያ በቀዬው የመጣውን የመላኩ አለበልን አለቆች ወራሪ ጦር አፈር ከደቼ ያበላል አጅሬው አያ መላኩ አለበል ደግሞ አዲስ አበባ ተቀምጦ 3 ሚልዮን ዶላር ሊበላ…?

• የዶላር ውይይቱ ቀጥሏል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እስከ አሁን የተበሳጨ ሰው አላየሁም። የሆነው ሆኖ ተራው የእናንተ ሓሳብ የሚሰማበት ሰዓት ነው። ቀጥሉ።

• የማንን ራዕይ ማን ያስቀጥል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…ዛሬ ሰኔ 6 አርባኛው ቀን ለበዓለ ዕርገት ደርሰን በዓሉን በያለንበት አከበርን። እንደልማዳችንም ከእኔ ጋር የትንሣኤውን ዐዋጅ ያውጁ ዘንድ የሚጠበቁት 1ሺ አመስጋኞች ዛሬም ሳይታክቱ፣ ሳይፈሩ፣ ሳይኮሩ፣ በደስታ አመስግነው የሚጠበቀው የአመስጋኝ ቁጥርም ሞልቷል።

• ቀጥሎ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው። የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን በቪድዮ የተደገፈ ነው። ርዕሰ አንቀጽ በቪድዮ ለመመልከት እና እናንተም የራሳችሁን አስተያየት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ?

• የ 100 ሰው ዝግጁነት ብቻ ነው የምጠብቀው። ዝግጁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ይደመጥ…!

"…የወሎ ዕዝ ፋኖዎች የአሳምነው ፅጌ ልጆች መልእክት ለኢትዮጵያ እናቶች…

• "ማይም" ግን እንደዚህ ከፍ ያለ የመጠቀ አእምሮ በለቤት ነው ማለት ነው? አይ ዐማራ…👌

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እምሽክ ነው…!

ቅርብ ለቅርብ ነው ጎጃምና ጎንደር
ሲጫወቱ ውሎ ከመሸ ለማደር

"…አገኘሁ መስሎት ተግተልትሎ የገባው የኦሮሙማው አገዛዝ አራዊት በሙሉ በጎንደር ዐማሮቹ በአፄ ቴዎድሮስ እና በጎጃም ዐማሮቹ በበላይ ዘለቀ ልጆች አይሆኑ ሆኗል። የምርኮኛው ነገር ነው የጨነቀኝ። ወይ የሰው ልክ አለማወቅ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አሁን ደግሞ የለብለብ የኮሪደር ልማቱን በተመለከተ ሪፖርተራችን ከአዲስ አበባ አጠናግሮ በቪድዮ ያደረሰንን ዘገባ ዓይተን እንመለስ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…በርዕሰ አንቀጹ የተናደዱ የ5 ሰዎችን ኢሞጂ ከማየቴ በቀር 10 ሺ የተባለውን 15 ሺ ሰው አንብቦት፣ 300 ሰው የተባለውን 500 ሰው ላይክ አድርጎት ርዕሰ አንቀጹ በቲጂ መንደር ቤተሰቦቼ ተነብቧል።

"…ቀጥሎ ተራው የእናንተ ነው። የተናደዳችሁ 5 ታችሁንም ጨምሮ በተጻፈው ርዕሰ አንቀጽ ላይ የጎደለ ካለ ጨምራችሁ፣ የሚቀነስ ካለም ቀንሳችሁ እናንተ ደግሞ በተራችሁ ተንፒሱ። የአንድ የ120 ሰዎች አስተያየት ካነበብን ወዲያ ወደ ቀጣዩ መረጃ ወደመስጠቱ መርሀ ግብራችን እንገባለን።

• 1…2…3…ጀምሩ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…ሩጫው ከክረምቱ መግባት ጋር ነው። ትንቅንቁ ሰማይ ሳይጨላልም፣ ጉሙ ምድርን ሳይሸፍን የሆነ ነገር ለመፍጠር ነው። ግርግሩም ብልፅግና የለብለብ ሠራዊቱ እስኪደርስለት የመጨረሻዬ ያለውን ሠራዊቱን በዐማራ ምድር አሰማርቶ ለማሸነፍ ነው። እንደሚታወቀው ክረምቱም ከገባ ብልፅግና ከባድ መሳሪያ እንደፈለገው ይዞ መንቀሳቀስ አይችልም። ለድሮንም አይመችም። ጦርነቱ የሚካሄደው ደግሞ ዐማሮቹ ምድሪቱን እንደ እጃቸው መዳፍ በሚያውቁትና በኖሩበት ምድር ነውና ለገብሱ የፈላ ሠራዊት ይቸግረዋል። ክረምቱ ለደፈጣ ውጊያም በጣም አመቺ ነው። ፋኖ የብልፅግና ጦር እሰፈረበት ካፕም ድረስ በመሄድ ጥቃት ሊያደርስ የሚችልበት፣ ሰኔ፣ ሀምሌ እና ነሐሴ ፋኖ ብልፅግናን እግር ከወርች አስሮ ወፌላላ የሚገርፍበትም ጊዜ ነው ክረምቱ። ተወደደም ተጠላም የማይካደው ሀቅ የብልፅግና ጦር ኃይሉ ተሸመድምዷል። ስለዚህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብልፅግና ሳይወድ በግዱ ከማጥቃት ወደ መከላከል ይዞራል። እኔም ልክ እንደፋኖ ሽምቅ ልግባ አለ እኮ መኴ። ተግበስብሶ የገባውም ኃይል እንደ ኤሊፖፕ ተመጦ በትንሸ ጊዜ ውስጥ ያልቃል።

"…እንደ ብልፅግና ሓሳብማ አብይ ዐማራን በተራዘመ ጦርነት ማውደም፣ በኤኮኖሚም ማድቀቅ ነበር የፈለገው። ፋኖን በመናቅ ሳያሸንፈውም እዚያው እየተንከላወሰ ዐማራን ለማድቀቅ ነበር ፈልጎ የነበረው። በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጁ ምክንያት ዐማራ አልተጎዳም ማለት አይደለም። ከዐማራ ይልቅ ግን ሀገሪቱ ራሷ የተጎዳችው ይብሳል።አገዛዙ ከዐማራ በኩል ማግኘት የነበረበትን ከፍተኛ ግብር ዘንድሮ አጥቷል። በኢትዮጵያ የመንግሥት ዙፋን የሚጸናው፣ ሥርዓተ መንግሥት የሚያውቀው ዐማራው በሚገብረው ግብር ነው። መንግሥቱ ኃይለማርያም አንድ ቁና ግብር ከትግሬ አስገብረን አናውቅም ያለው እኮ በቴሌቭዥን ነው። ግብር እየገበረ መንግሥት የሚያጸናው ዐማራው፣ የዐማራው አርሶአደር ነበር። ዘንደሮ ግን ግብር የገበረ ዐማራ በጣም ጥቂት ነው። ግብር ሰብሳቢዎች በሙሉ በፋኖ ታስረዋል። ገበሬ ለፋኖ ገብሯል። እንኳን ገበሬው ከተሜው "ሱቄን አሽጉት እንጂ ያልሸጥኩትን ከየት አምጥቼ ነው የምከፍለው" በማለት ግብር መገበር አልቻለም። አይደለም መንግሥት ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ከፍተኛውን የአሥራት ፈሰስ ያገኝ የነበረው ከዐማራ ክልል በሚመጣ አሥራት ነበር።

"…አቢይ አመድ ዐማራ ክልልን በሰፊው ባካለለ መልኩ በቋሚነት ጦሩን በማስቀመጥ ትምህርትም፣ ንግድም፣ እርሻም በአጠቃላይ ክልሉ ከዚህ ቀደም ጎልቶ ይታወቅበት የነበረውን የጦፈ እንቅስቃሴ ለዓመታት በማዳከም፣ ልክ እንደ ትግሬ ሁሉ ዐማራንም በሻሻ የማድረግ ስትራቴጂ እየተከተለ ለመሆኑ እያንዳንዱ ከጦርነቱ በፊት እስከ ጦርነቱ መቀስቀስ ድረስ የወሰዳቸው እርምጃዎች ያሳብቃሉ። ይሄ ሁሉ ጦርነት እየተካሄደ ዐማራ ከቀዬው አልተሰደደም። አልተፈናቀለም። ቢፈናቀልም እዚያው ደጋ፣ ቆላ እያለ በክልሉ እንጂ እንደ ትግሬ ሱዳን እና ዐማራ ክልል አልተሰደደም። ይሄ ራሱ ተአምር ነው። ዐማራ ጿሚው በመብዛቱ ረሃብን የመቋቋም ተፈጥሮአዊ ፀጋም ያለው ሕዝብ ነው። ብልጽግና ዐማራን በመቆለፉ ትምህርት ቤት ተዘጋ። ትምህርት ቤት ሲዘጋ ደግሞ አስተማሪዎችና ተማሪዎች በሙሉ ፋኖን በገፍ ተቀላቀሉ። አገዛዙ ፋኖን በልጅ  እንደ ህፃን እያየ፣ እየናቀ የነበረው አቢይ አመድ አሁን ፋኖ ራሱን በዘመናዊ የውትድርና ስልጠና እያዳበረ፣ ዘመናዊ የጦር መሳሪያም እየታጠቀ በመሄድ አስፈሪና ግዙፍ ደረጃ መድረሱን ሲያይ ገረጣ። ጭነቀቱ ከፒያሳ እስከ 4 ኪሎ ብስክሌት በመንዳት ሊያስተነፍስ ይጋጋጣል። ደግሞም ጦርነቱ ከሙሉ የዐማራ ሕዝብ ጋር በመሆኑ አገዛዙ በፍፁም ሕዝብን ሊያሸንፍ አይችልም። ጦርነቱ ዓመታትን፣ ወራትን፣ ሳምንታትን ሊፈጅ፣ ክፍለ ዘመናትንም ሊያስቆጥር ቢችል እንኳ "ብርሌ ከነቃ አይሆንም ዕቃ" ነውና ከነተረቱ ከእንግዲህ ዐማራ አይመለስም። ፋኖ አገዛዙን ከማሸነፍ በቀር ሌላ ሁለተኛም፣ ሦስተኛም አማራጭም ምርጫም የለውም።

"…ይህ የዐማራ ክልል ጦርነት እንደ ትግሬዎቹ ጊዜ ጦርነት የመላውን ኢትዮጵያ ሕዝብ ድጋፍም አላገኘም። አርቲስቱ በመዝሙር፣ በሙዚቃ በዘፈን ከጦሩ ጋር አልቆመም። ለባለሀብቱ አሁን ትናንት በተጻፈ ደብዳቤ እርዱን ብሎ በድብቅ የልመና ደብዳቤ ከመጻፉ በቀር አንድም ባለሀብት ለጦሩ በይፋ ድጋፍ አላደረገም። የሆነ ሰሞን የኦሮሞ ካድሬዎች ውርውር ብለው የድጋፍ ሰልፍ ቢጤ መሳይ ነገር ለማድረግ ዊኒጥ ዊኒጥ ከማለታቸው በቀር ወፍ የለም። በአጠቃላይ ጦርነቱ ሕዝባዊ ድጋፍ የለውም። ደቡብ ወሎ ያሉ ኦሮሞዎች ከለገሱት አራት ፍሬ በሬ ሌላ እንደ በፊቱ ሀገር ሙሉ ከፍት ለመኴ አልተጫነም። በየሰፈሩ በሶ የሚያዘጋጁ፣ ድርቆሽ የሚሠሩ፣ ለመከላከያ ሰንጋ የሚያዋጡም ሴፍቲኔታም ዜጎችም አልታዩም። የዚህ ጦርነት ውጤቱ ግን በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ በተቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ ላይ አደጋን ደቅኖ ታይቷል። ትርፍ አምራች የሆነው የዐማራ ክልል በሰፊው የሚያመርታቸውን የምግብ እህሎች ለተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ማቅረብ ባለመቻሉ አሁን የአንድ ኪሎ ጤፍ ዋጋ በኪሎ እስከ 150 ብር መሸጥ ተጀምሯል። ክረምቱ ሲመጣ ደግሞ ይብስበታል።

"…በዐማራ ክልል የሚኖረው ሕዝብ በአሰፋፈር ሰብሰብ ብሎ በመኖሩ ለተቀረው የኢትዮጵያ ነጋዴ አመቺ የንግድ መደብርም ነበር። ሸቀጣ ሸቀጥ ነጋዴዎች በብዛት ምርታቸውን በገፍ የሚያራግፉበት ግዙፍ ወደብም ነበር ዐማራ። ትግሬ ከገበያው ከወጣ ወዲህ በአስመጪና ላኪነት ለተሰማሩት የኦሮሞና የስልጤ ነጋዴዎች ዋነኛ የገቢ ትርፍ መዛቂያቸውም የዐማራ ሕዝብ ነበር። አሁን ግን ወፍ የለም። መርካቶ ቀዝቃዛ ውኃ በረዶ እንደተቸለሰባት ነው የሚነገረው። ባንኮች ገንዘብ የላቸውም። ማበደርም አቁመዋል። ነጋዴ ደግሞ አብዛኛውን ቢዝነሱን የሚያሳልጠው በብድር ነው። አሁን ግን ብድር ወፍ የለም። አይደለም ባንክ በሃይማኖት ኃጢአት፣ በሕግ ወንጀል ነው የሚባለውን አራጣ እንኳ ለመበደር አልተቻለም ነው የሚባለው። ድሮስ 50 ሚልዮን ሕዝብ የሚኖርበት ክልል ላይ ጦርነት ከፍተህ ከኪሳራ በቀር ምን ልታተርፍ?

"…የየብስ ትራንስፖርቱ ከስሯል። መክሰሩንም ሚንስትሩ ዐውጇል። እንደ ቴሌኮሚዩኒኬሽን ዓይነቱም ድርጅት ሕዝብን ታሳቢ አድርጎ ነበር የሚንቀሳቀሰው። አዳሜና ሔዋኔ ይታይህ 50 ሚልዮን ሕዝብ ኢንተርኔት መጠቀም ሲያቆም የሚደርሰውን ኪሳራ አስበው። አይደለም 50 ሚልዮን ዐማራ 5 ሚልዮን ትግሬ ከገበያው ከወጣ ችግር ነው። ትምህርት ሲዘጋ መምህራን እና ተማሪዎች መገኛቸው ፋኖ ጋር ሆነ። ይሄን ለማስቀረት ዘንድሮ የሰላም ሚንስቴር በተለይ የዐማራና የኦሮሚያ ተማሪዎች በእረፍት ሰበብ ወደ ትውልድ ቀዬአቸው ተመልሰው ሲሄዱ ፋኖን እና ኦነግን እንዳይቀላቀሉ ሲባል በበጎ ፈቃደኝነት አገልግሎት ስም ጠርንፎ ለመያዝ ምዝገባ በየዩኒቨርስቲዎቹ መካሄዱን ታውቋል። ቢቸግር።

"…እስቲ አንተንም አንቺንም ልጠይቃችሁ? ሥራ አለህ? ኪስህ፣ ቦርሳህ አልሳሳም? እንደ በፊቱ በቀን 3 ጊዜ ትበላለህ? ለልጆችህ አይደለም ለራስህ ጠግበህ ትበላለህ? ነዳጅ የተወደደው፣ የቤት ኪራይ የናረው፣ ትራንስፖርት ሸቀጣ ሸቀጥ፣ ህክምናና መድኃኒት፣ የትምህርት ቤት ክፍያ ጣሪያ የነካው ለምን ይመስልሃል? በደቡብ ለመምህራን እና ለሀኪሞች ደሞዝ መክፈል ያቃተው ለምን ይመስልሃል? አንተን ለማደንዘዝ በቀለምና በመብራት ያበደ፣ የተሽቆጠቆጠ ከተማ፣ መናፈሻና ሆቴሎች ሠርቶ በሆሊዉድ የፊልም መሥሪያ ፕሮፌሽናል ካሜራዎች እየቀረፀ፣ በቴሌቭዥን፣👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…
Subscribe to a channel