👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ምርኮኛ ማለት የጥይት ካዝናው እንደሞላ እጅ የሚሰጥ ነው። ምርኮኛ ማለት አዛዡን፣ ጄኔራሉን፣ አስተኳሹን በጭንቅላቱ ቆጥሮበት፣ በግንባሩ ደፍቶት እጅ የሚሰጥ ነው። ጥይት ጨርሶ የሚማረከው ምርኮኛ እና ታዲያ ከመማረክ በቀር ሌላ ምን አማራጭ አለው? ለምንድነው ፋኖ ቆስሎ ላለመማረክ እዚያው ጥይት ጠጥቶ የሚሞተው? አዎ አገዛዙ ከማረከው ቆራርጦ እንደሚበላው ስለሚያውቅ አይደለም እንዴ? ዓለም አቀፍ የእስረኛ አያያዝ ለማያውቅ አውሬ የጋርዮሽ ሠራዊት አንተ የሰለጠነ ለመምሰል ለምንድነው የምትጋጋጠው? ፋኖ ሞላ ወልድያ ላይ ቆስሎ ሆስፒታል ቢገባ እኮ አረመኔው የጁላ ሠራዊት ከሆስፒታል አውጥቶ በጭንቅላቱ ላይ መኪና ነድተው ፈጭተው እኮ ነው ጨፍልቀው በሚዘገንን ሁኔታ የገደሉት። እና ለዚህ አረመኔ ዐማራ ጠል ለሆነ ልጋጋም ጋጠወጥ መከላከያ ተብዬ አሳፋሪ መንጋ ነው የምትራራው?
"…በመጪው እሁድ ምሽት በመረጃ ቲቪ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በሚለው የቴሌቭዥን ዝግጅቴ ላይ በሸዋ ውጊያ ላይ ስለተማረኩ የመከላከያ ሠራዊት አባላት የብሔር ተዋጽኦ አሳያችኋለሁ። ከየት ነህ ሲባል ከጎጃም ነኝ፣ ከጎንደር ነኝ፣ ከወሎ ነኝ ሲል እንዴት ደም እንደሚያፈላ አትጠይቁኝ። ዐማራ ሆነው ዐማራውን ለመጨፍጨፍ ለመጡ ደደብ፣ መሃይም፣ ባዶ ጭንቅላት፣ ነፈዝ፣ እከካም የዐማራ ተወላጅ ነኝ ባይ የአቢይ ገረድ ወታደር ለየት ያለ አያያዝ ከወዲሁ መታወጅ አለበት። መረር ማለት ነው ፋኖ ያለበት። ኮምጨጭ ነው ማለት ያለበት። ሚሪንዳ መሆን የለበትም። ኮሶ፣ መተሬ፣ በረኪና ነው መሆን ያለበት። ተናግሬአለሁ። የሰማችሁ ላልሰሙ አድርሱልኝ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
መልካም…
"…ትናንት ማታ ቲክቶክ ላይ ተጥጄ ሱፐር ሶኒክ ሚሳኤሌን ስተኩስ አምሽቼ ወደ መኝታዬ በመሄዴ ዛሬ ከመኝታዬ አርፍጄ ነው የተነሣሁት። ከወትሮው ባረፍድም ግን የጌታ ትንሣኤ ዐዋጅ የአምላክ ምስጋናው አልተቋረጠም። ዘወትር በቤቴ ፈጣሪን ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው የአመስጋኝ ቁጥርም ከመሙላትም በላይ አልፏል። እግዚአብሔር ይመስገን። ታዲያ ከምስጋና ቀጥሎ እኔ ዘመዴ በቀጥታ የማልፈው ወደተለመደው እና ወደ ተናፋቂው ርዕሰ አንቀጻችን ነው።
"…ዛሬ ከመኝታዬ ስነሣ ስለ ዐማራ ፋኖ የምርኮኛ አያያዝ ጉዳይ ዘመዴ ጻፍ ጻፍ ብሎ ቀኝ ትከሻዬን ቢሸክከኝ ጊዜና ጻፍኩት። የዐማራ የምርኮኛ አያያዝ ጉዳይ የበዛ፣ ጅልነትና የዋህነት የተሞላ ስለመሰለኝ ጻፍኩት።
"…በጅጋ፣ በሞጣ፣ በደቡብ ጎንደር በሸዋ ቤት ለቤት እየዞረ ምስኪኖችን የሚረሽን፣ የሚጨፈጭፍ፣ የሚያርድ፣ የሚገድልን አረመኔ የአቢይ አሕመድ ገረድ የሆነን ወታደር ሰውነቱን አጥቦ፣ ልብስ ቀይሮ፣ ጠላና እርጎ እያጠጡ፣ መታወቂያ አውጥተው መልሶ መላክ የሚለውን የፋኖን የባህታዊ መንገድ ከልሰን እንድናየው ፈልጌ ጻፍኩት።
• ጦማሩ ትንሽ መረር ያለ ነው። እናንተ ለማንበብ፣ አንብባችሁም አስተያየታችሁን ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ ወይ? የአንድ መቶ ሰው ዝግጁነት ካየሁ በኋላ እለጥፍላችኋለሁ።
• ዝግጁ ናችሁ…?
ልመጣ ነኝ…
"…ዕለቱ ማክሰኞም አይደል? አዎ ማክሰኞ ነው። በዕለተ ማክሰኞ ደግሞ ቀጠሮአችን በቲክቶክ መንደራችን መሆኑ ይታወቃል። እናም በቀጠሮአችን መሠረት እኔ ወደዚያው ወደ መንደራችን የሚወስደኝን መሂና እየጠበቅኩ ነው። ከጥቂት ደቂቃዎችም በኋላ እደርሳለሁ ብዬ አስባለሁ። እናንተም ጉዞ ጀምሩ። እዚያው እንገናኝ።
"…በተመረጡ ርዕሶች ዙሪያ ነጭ ነጯን እንነጋገራለን። እውነትን በድፍረት መናገርን እንለማመዳለን። የሚተች ያለ ምህረት ይተቻል። የሚመሰገንም ያለ ሰቀቀን ይመሰገናል። እኔ እንደሁ ቋሚ ወዳጅም፣ ቋሚ ጠላትም ስለሌለኝ በሚልዮኖች ፊት የልቤን ተናግሬ ተንፍሼ ያለ ጨጓራ ህመም ፏ ብዬ በጤና እኖራለሁ፣ የሰላም እንቅልፍም እተኛለሁ።
"…የምትሰድቡኝ፣ የምትወቅሱኝ፣ የምትዝቱ፣ የምታስፈራሩ፣ የምትፎክሩብኝ ሁላ ልክ አስገባችሁ ዘንድ፣ አስተነፍሳችሁ ዘንድ በቲክቶክ መንደሬ እንገናኝ። ያለ እናንተ እኔ ጀት አልሆንምና አትጥፉብኝ። የትግሬ ነፃ አውጪዋ የሂዊ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ የኦህዴድ፣ የኦነግ፣ የኦፌኮ፣ የብልፅግና፣ የዐማራው ገተት ብአዴን፣ የኦሮሞ ወሃቢስቶች፣ የብልጽግና ወንጌል ሠራዊቶች ምላሳችሁን አሹላችሁ ጠብቁኝ።
• አላችሁ አይደል?
መልካም…
"…ዛሬ በ15 ተኛ ቀናችን በቲክቶክ መንደር እንገናኛለን። እናም የቲክቶክ ሰዓታችን እስኪደርስ ድረስ በርዕሰ አንቀጹ ላይ እየተወያየን እንቆያለን።
• ጀምሩ…!
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…የዐማራው ፋኖ ኦህዴድ ያለበት ጋር ሄዶ ለመዋጋት መጀመሪያ በቤቱ ያለውን ብአዴን ማጽዳት ይጠበቅበታል። እንዲያው ኦሮሙማው ስላስመረረን፣ ስላንገሸገሸን፣ ፋኖን በገንዘብ፣ በስንቅ፣ በትጥቅም ሳያግዙ፣ ሳይረዱ ዝም ብሎ ተአምር እንዲሠራ መጠበቅ ልክ አይደለም። በባዶ እጅ እንዲህ አገዛዙን ሽባ ያደረገ ኃይል ከልብ ማገዝ፣ እውነተኛ ሒስና ትችት ማቅረብ፣ በዚህ ጀግንነታቸው ላይ ከፍ ያለ ድል እንዲያስመዘግቡ በኃይለኛው ማገዝ እንጂ እንዲያው ዝም ብሎ "የተወለደው ሕጻን ዛሬውኑ ይደግ፣ ይመደንግ" ማለቱ ተገቢ አይመስለኝም።
"…አስተያየት ሰጪው ይቀጥላሉ።
2. ኦህዴድ በዚህ ወር ከዓለም ባንክ ኃላፊዎች ጋር ከሚያደርገው የገንዘብ ልመና ስብሰባ በፊት የዓለም አቀፉን ኅብረተሰብ ትኩረት ለማግኘት ያለምንም ምክንያት ያሰራቸውን ሰዎች እየፈታ ይገኛል። ይህን የማደናገሪያ ስልት በመጠቀም ኦህዴድ ከእነዚህ ተቋማት ገንዘቡን ካገኘ የዐማራ ሕዝብ የሚገጥመውን መከራ ማሰቡ የሚከብድ አይመስለኝም። ይህ ከመሆኑ በፊት በየትኛውን የዓለም ክፍል ያላቹህ ኢትዮጵያውያን ኦህዴድ ምንም ዓይነት ገንዘብ እንዳያገኝ ጫና ማድረግ ይገባችኋል። በማለት ሓሳብ ይሰጣሉ።
"…ብር አይዋጋም። ዶላር አይዋጋም። ኔቶና የተባበሩት መንግሥታት፣ ዓለም ሁሉ ጦሩን ስላዘመተብህ ትሸነፋለህ ማለትም አይደለም። ቬትናም አልተሸነፈችም። ኢትዮጵያም በፋሽስት አልተሸነፈችም። አፍጋኒስታንና ሱማሌያንም ማየቱ በቂ ነው። አሁንም እነ ቱርክ፣ ኢራን፣ ኤምሬትስ፣ ሳዑዲአረቢያ በጦር መሣሪያ፣ ምዕራባውያን በፕሮፓጋንዳ፣ በዝምታ፣ ባላየ ባልሰማ በማለፍ ዐማራውን ቀደም ሲል ከትግሬ ነፃ አውጪው ጋር፣ አሁን ደግሞ ከኦሮሙማው ጋር በመሆን ወግተውታል። ዐማራው የጦር መሣሪያ የሚያገኘው በድኑ ብአዴን ለውጊያ የተሰጠውን መሣሪያ ይዞ ሲሄድ ነው። እናም የዓለም ባንክ ሰጠው አልሰጠው የሚቀየር ነገር የለም። የሚለወጥም ነገር የለም። ዐማራ እየታገለ ያለው ሀቅን ይዞ ነው። ሃቅን የያዘ ደግሞ የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ አሸናፊ ነው።
3. ኦህዴድ ከእስር እየፈታቸው ያሉ ንጽሃን ዜጎችን፥ ምንም ባልታጠቁ ንጽሃን ዐማራዎች ላይ የሚፈጽመውን ዘር ማጥፋት መሸፈኛ እንዲሆን አድርጎ እየሠራበት መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል። ጅጋ ላይ 30 ዐማራዎች በጠራራ ፀሐይ ይረሸናሉ፣ ለዚል መሸፈኛ ኦህዴድ ሁለት የፖለቲካ እስረኞችን ፈታሁ ብሎ ለዓለም ያስወራል። ይህን ፓተርን ተረድቶ መፍትሄ መፈለግ ብዙ ዐማራዎችን በሕይወት ለመታደግ ይጠቅማል።
"…በዚህ ሓሳብ እስማማለሁ። አፍቃሬ ወያኔ የሆነው በቃሉ አላምረው በመፈታቱ አይከፋኝም። በቃሉ በመፈታቱ ጮቤ የረገጡት ግን ትግሬዎች መሆናቸውን ስታይ ትገረማለህ። ትደነቃለህም። ዐማራ ሆነው ለትግሬ ለተገረዱ ቦታ ሰጥተህ የራስህን አጀንዳ ረስተህ መጮህ የለብህም። በላይ ማናየን እንኳን ተፈታ የሚል ትግሬ አላየሁም። ምክንያቱም በላይ ዐማራ ነዋ። የሆነው ሆኖ አገዛዙ ፈታ፣ አሰረ ለደንታው ነው። የፈታቸውን በማግስቱ ማሰር ይችላል። ማን ከልካይ አለበት። ትግሉ እኮ ይሄን በዘፈቀደ እንደ ግል ከፍቶችህ በፈለገው ጊዜ ኦሽሽ እያለ እየነዳህ ወስዶ እንደ በረት ዘብጥያ አክርሞህ፣ ፍርድ ቤት ሳያቀርብህ የሆነ ቦታ የሆኑ ንፁሐን ዐማሮችን ከፈጀ፣ ከጨፈጨፈ በኋላ በመሃል ለዓመል ጠብ እያደረገ እየፈታ ጮቤ በማስረገጥ አጀንዳ ማስቀየሻ መሆን የለበትም ዐማራ። በዚህ ሓሳብ እስማማለሁ።
4. ዐማራ ታጋዮች ስለኦህዴድ ሠራዊት ያላቸው አመለካከት በጣም የተዛባ ይመስለኛል። ፋኖዎች በየሚድያው ቃለ መጠይቅ ሲሰጡ "መከላከያ እያሉ ነው የሚጠሩት" በእኔ እምነት ይህ በጣም ስህተት ነው። (ፋሽስት፥ ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይ፥ ወንበር ጠባቂ) እያሉ መጥራት ሲገባቸው ከስምንት ወር ህፃን እስከ 80 ዓመት አዛውንት ያለርህራሄ የሚጨፈጭፍን ዘረኛ ሠራዊት መከላከያ እያሉ የሚጠሩት ለምን እንደሆነ እስካሁን አልገባኝም።
"…በዚህም 100% እስማማለሁ። የምጨምርበትም አስተያየት የለኝም።
5.የዐማራ ታጋዮች በምርኮኛ ጉዳይ ካለፈው ስህተታቸው ትምህርት ወስደው የተሻለ መንገድ መከተል አለባቸው። ለምሳሌ የኦህዴድ ሠራዊት አባላት ወላጅ አልባ፥ በሥራ አጥነት ተማረው ተስፋ የቆረጡ፥ ከየመንገዱ የታፈሱ፥ በዐማራ ጥላቻ የሰከሩ ዘረኞች (ከኦሮሚያ የሚመለመሉትን ይመለከታል) ወላጅ ቢኖራቸውም ማሳደግ አቅቶት ከቤት ያስወጣቸው ወጣቶች ስብስብ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፥ ሁልጊዜ የዐማራ ታጋዮች የማረክናቸውን ወደ ወላጆቻቸው ላክናቸው ሲሉ ይደመጣሉ። ይህ ፈጽሞ የተሳሳተ አካሄድ ነው፥ መጀመሪያ የኦህዴድን ፋሽስታዊ ሠራዊት ስሪቱ ምን ዓይነት እንደሆነ ማወቅ ተገቢ ነው። ወላጅ አልባ፥ ከየመንገዱ የታፈሰ ሥራ አጥ፣ በብሔር በጥላቻ የሰከረ አራዊታዊ ስብስብ ገንዘብ ተሰጥቶ የሚሸኝበት ወላጅ የለውም። ያሉትንም ሓሳብ እንደ ሓሳብ እቀበለውና ግን ምርኮኛን ዐማራ የሰለጠነ ማኅበረሰብ ስለሆነ ከዓለም አቀፍ የምርኮኞች አያያዝ በተጻራሪ እንዴት እንዲይዘው እንደሚችል ተጨማሪ ሓሳብ ቢያቀርቡ ጥሩ ነበር። ነገር ግን አላቀረቡም። በውጊያ ላይ እጅ ያልሰጠው እየተደመሰሰ ነው። እጅ የሰጠውን ግን ሌላ ዓይነት የምርኮኛ አያያዝ ካለ ቢያስረዱን ጥሩ ነበር።
6.የዐማራ ሕዝብ ትግል ባለፈው አንድ ዓመት በትጥቅ ደረጃ ይህ ነው የሚባል ለውጥ አላሳዬም። ዛሬም ከኦህዴድ ፋሽስታዊ ሠራዊት ትጥቅ ማረኮ በመታጠቅ ላይ የተመሰረተ ነው። ይህ አካሄድ መስዋዕትነት የሚያስከፍል ነው። ይህ እየሆነ ያለው ዐማራ ህልውናውን ለማስከበር የሚጠቅመው ዓለም አቀፍ ድንበር እያለው መሆኑን ስናይ በጣም ያሳዝናል። ዐማራ ከሀገር ሀገር ተንቀሳቅሰው የውጭ ግንኙነት የሚሠራለት አንድ ዐማራ ማጣቱ በጣም ያስገርማል። ከዛሬ ስድሳና ሰባ ዓመት በፊት የትግራይና የኤርትራ ነጻ አውጪዎች ከሰሜን አሜሪካ እስከ ምዕራብ አውሮጳ፥ ከሱዳን እስከ ሱማሊያ ተንቀሳቅሰው የውጭ ግንኙነት በመፍጠር የሕዝባቸውን መከራና ስቃይ ለማሳጠር የሚሮጡ ወጣቶች ነበሯቸው። በሚሊዮን ከሚቆጠረውና በውጭ ሀገር ከሚኖረው ዐማራ አንድ እንደ ስዩም መስፍን ከሀገር ሀገር ተንቀሳቅሶ ለዐማራ ሕዝብ በድንበር በኩል ትጥቅ የሚያቀርብ ዐማራ ማጣት ያስገርማል። እናም እባካቹህ ከኦህዴድ መሃይምና አራዊት ስብሰብ የተሻለ በማሰብ፥ በፍጹም የዐማራን ሕዝብ መከራና ስቃይ ለማሳጠር እንሩጥ። በማለት አስተያየታቸውን ይቋጫሉ። እኔም በዚህ ላይ የራሴን ሓሳብና አስተያየት በመስጠት ርዕሰ አንቀጼን ልቋጭ።
"…የዐማራ ትግል ለውጥ አላሳየም የሚሉትን አልቀበለውም። ከዚህ በላይ ምን ለውጥ ያምጣ? በባዶ እጅ ተነሥቶ ክፍለ ጦር እየመሠረተ ያለ ዐማራ ከዚህ በላይ ምን ዓይነት ለውጥ ያምጣ? በሀገራት ደረጃም፣ በግለሰብ ደረጃም የሚረዳው ሳይኖር በራስ አቅም ከዜሮ ተነሥቶ እዚህ የደረሰውን ዐማራ ከዚህ በላይ ምን ተጠብቆ ኖሯል? ወያኔና ሻአቢያ ከሶማሊያ እስከ ሱዳን ቢሯሯጡ ኢትዮጵያን ቀብድ አስይዘው ነው። ወያኔ እኮ ሥልጣን ላይ ሲወጣ የዐማራን መሬት ቆርሶ ለሱዳን ሰጥቶ ነው። ዓረቡም፣ ምዕራባውያንም ትግሬና ኦሮሞ ነፃ አውጪዎችን የሚረዱት ፀረ ኦርቶዶክስ፣ ፀረ ጥንታዊው የዐማራ ሙስሊም ስለሆኑላቸው ነው። ዐማራን ማን ይርዳው? ሲያለቅሰ የኖረን ዐማራ ማን ይርዳው። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ሲባክን የኖረን ጥርስ የተነከሰበትን ዐማራ ማን ይርዳው? ሱዳን ዐማራን ረድታ ለም የዐማራን መሬት ትመልስ እንዴ? ዐረቦቹ አቢይን እየረዱ ያገኙትን አዲስ አበባን የመውረስ፣ ኢትዮጵያን👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1 ሺ ሰው ሞልቷል። የዘገየሁት እንዲያው ንሽጥ አድርጎኝ ሊማሊሞ የመሰለ የዐማራ ፋኖን ጉዳይ በርዕሰ አንቀጽ መልክ ስጽፍ ነበር። አፉ በሉኝ ቤተሰቦቼ።
"…ዐማራ ሌላ ዓለም ላይ ነው ወዳጆቼ። ዐማራም ልክ እንደ ትግሬ ነፃ አውጪዋ ህወሓት እና እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ ብልፅግና ኦህዴድ የዘር ፖለቲካውን ጥቅም ለመሞከር ደፋ ቀና እያለ ነው። በጥቂት ጊዜም ከኋላቸው ተነሥቶ ከላይ ከማማው ላይ ሊቀመጥ ነው።
"…እስከዛሬ ለኢትዮጵያ ደሙን ያፈስ፣ አጥንቱን ይከሰክስ የነበረው ዐማራ ትግሬና ኦሮሞ ብልጥ ሆኖ ዐማራውን በኢትዮጵያ ስም ዘሩን ማጥፋት አለማቆማቸው ከጥልቅ እንቅልፍ አንቅቶት ብትት ብሎ ዐማራ ዐማራነቱን ከምድረ ገፅ ሳይጠፋ በቶሎ ለመታደግ የቤት ሥራውን በሚገባ እየተወጣ ነው።
"…ጻፍኩት አይገልፀውም። እናንተስ ርዕሰ አንቀጹን ለማንበብ። አንብባችሁም የራሳችሁን ሓሳብ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ?
• አሳዩኝ እስቲ ዝግጁ ነታችሁን…?
የዐማራ ፋኖ ትግል…
"…ብዙ ሰዎች የዐማራ ፋኖ ትግል ቀጥ ብሎ የሚገለጠው መቼ ነው? የታረቁት ሁለቱ የጎንደር ፋኖ አደረጃጀቶች መቼ ነው ቀጥ ብለው ወጥ የሆነ አደረጃጀት የሚፈጥሩት? የታረቁት ሁለቱ የሸዋ ፋኖ አደረጃጀቶችስ መቼ ነው ቀጥ ብለው ወጥ ወደ ሆነ አደረጃጀት የሚመጡት? ጎጃም ላይ ያለው አደረጃጀት የተፈጠረበትን ሳንካ እንዴት ነው የሚሻገረው? የወሎ ፋኖ ከሁሉም ኋላ ተነሥቶ ወደ አንድነት የመጣበትን ምስጢር ሌሎቹ ለምን ለመቀጸል ተቸገሩ? እስክንድር ሠራዊቱ እያለ በራሱ መስመር ለምን የፋኖ አደረጃጀት ይረብሻል? ወዘተ የሚል ጥያቄ ይነሣል።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል በብዙ ጠማማ ሓሳብ ባላቸው ዐማራ መሳይ አሞሮችም የተሞላ ስለሆነ በመሠረታዊ ትግሉ ላይ አንዳች ሽግር ባይፈጥሩም ጊዜ መውሰዱ ግን አልቀረም። ግንቦቴ የሚባል ጥንብ አንሳ ራሱን ችሎ የማይቆም የዐማራ አልቅት የሆነ ግሩፕ፣ በድኑ ብአዴን ላዩላይ ተዘፍዝፎ የዐማራ ፋኖን ትግል ጎባጣ፣ ጎርባጣ መምሰሉ አልቀረም።
"…የዐማራን ትግል ቀጥ ያለ እንጨት አድርጎ ለማውጣት እንዲህ እንደጎባጣው እንጨት በመከራ ውስጥ ተገላብጦ ማለፍ አለበት። ዐማራ ቀጥ ያለ ወጥ ሓሳብ ይዞ እንዲወጣ ግራ ቀኙ እንዲህ ፍቅፍቅ፣ እሽት፣ ውቅጥ፣ ፍግፍግ መደረግ አለበት። እንዲህ ሲደረግ ነው የዐማራ ትግል ወዶ ሳይሆን በግዱ፣ የግዱን ቀጥ ያለ እንጨት የሚወጣው። የዐማራን ትግል ያጎበጡ፣ ያጣመሙ ሁሉ በጊዜአቸው ተራግፈው ሰጋቱራ ይሆናሉ። ሰጋቱራ።
"…የተያዘው የዐማራ ትግል የህልውና ትግል ስለሆነ ጎባጣውን የትግሬ ወረራ፣ የኦሮሞ ጭፍጨፋ፣ የሱዳን ገፈፋ፣ የብአዴን ዘለፋ፣ የግንቦቴ፣ የግንባሩ፣ የሠራዊቱም ቅፈላ አያስቆመውም። ወዶ ሳይሆን በግዱ የዐማራ ትግል ቀጥ ብሎ ይገለጣታል። ይንፈራገጣል ግን ደግሞ ይስተካከላታል።
• በጦማሬ ቅር የሚልህ ካለህ ለደንታህ ነው።
ጥያቄ ነው…
ለመአዛ መሀመድና ለሌሎችም
"…የቱ ይቀድማል?
"…ኦሮሙማው እንደሁ ያለምንም ሴራና ተንኮል፣ ያለምንም የዐማራ ደም ዐማሮችን አይፈታም። ልብ በሉ ባለፈው ሳምንት 2 ዛሬ ደግሞ 3 ዐማሮችን በቁጥቁጥ ፈቷል። በጅምላ ያሰራቸውን ዐማሮች ለምንድነው በቁጥቁጥ የሚፈታበት ምክንያት? ምክንያቱም ዐማሮቹን ከመፍታቱ በፊት ዐማሮችን ያርድ ይጨፈጭፍና ያ ዜና ሆኖ መጮህ ሲጀምር ለማስቀየስ ነው። ሌላ ምንም ምክንያት የለውም።
"…ይሄን አጀንዳ ማስቀየሻ ሴራ ተከትሎ ሁሉን ረስተው የተፈታ ታሰረን ዜና ብቻ እየዘገቡ ሕዝቡን እልል የሚያስብሉ ተባባሪ ዐማሮችም ስላሉ ነው። እነዚህ ዐማሮች በእያንዳንዱ ፍቺ ጎን ለጎን የዐማራ ጭፍጨፋ መኖሩን ለማወቅ ጨርሶ ፍላጎት የላቸውም ወይም ተባባሪ ናቸው። ምናለ ዝም ቢሉስ? በጅምላ ሲያስር እርምጃ ወሰድኩ ብሎ በኢቲቪ ያወጀው አገዛዝ ሲፈታቸው ዝም ያለውን ከኢቢሲ ቀድሞ እልል በሉ የሚባለው ምን ምክንያት ቢኖር ነው?
"…አፍቃሬ ወያኔው በቃሉ አላምረውን ጨምሮ የተፈታችሁ ዐማሮች እንኳን ለቤታችሁ አበቃችሁ። ነገር ግን እናንተ ስትፈቱ ኦሮሙማው ለሰኔ ግብሩ በሆሮጉዱሩ ወለጋ 200 ዐማሮች አርዶ፣ ዘርፎ፣ ጨፍጭፎ፣ በጅማ ዐማሮችን ለእርድ አዘጋጅቶ፣ በጎንደር ደራ አርብ ገበያ የገባው የጁላ መንጋ ባንኮችን በሙሉ ዘርፎና ንጹሐንን ጨፍጭፎ፣ በጎጃም ጅጋ አረመኔው ባንዳ አድማ ብተና ከመከላከያ ጋር ሆኖ ከ23 በላይ ንጹሐን ላይ ዘር ማጥፋት ፈጽሞ፣ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን፤ ኖኖ ወረዳ ስልክ አምባ ላይ ሠርገኞችን ጨምሮ ከ50 በላይ ዐማሮች በእሳት ተቃጥለው፣ ሌሎች ታግተው ባሉበት ሰዓት ነው። ይሄንን ግን እነ መዓዛ መሀመድ አይዘግቡትም። ነገ ደግሞ ያሬድ ያያ ዘልደታ ተፈታ እልል በሉ ሲባል ስንት ዐማራ ይታረድ ይሆን? ይሄም ይመዝገብ።
• ጥያቄ ቢፈጥርብኝ ነው።
ጥያቄ ነው…?
"…እንደምታዩት መሪያችን ምንጩ በማይታወቅ እና ኦዲተር በማያውቀው ገንዘብ ባሠራው የወንጪ ሀይቅ ላይ ፈገግ ካሉ የኦሮሞ ህጻናት ጋር ፎቶ ተነሥቶ ዘና ፈታ እያለ ነው። የአቢይ ለሽርሽር ጊዜ ማግኘት የሀገሪቱን እድገትና ሰላም መሆን ያሳያል የሚሉ አሉ። እናንተስ ምን ትላላችሁ። አብይ ስለተመቸው ኢትዮጵያ…
"…በአንፃሩ ወላጆቻቸው በኦሮሞ ነፃ አውጪዎች የተገደሉባቸው፣ የተፈናቀሉ፣ የተራቡ የዐማራ ህፃናት ወደፊት ሲያድጉ ምን የሚፈጥሩ ይመስሏችኋል? ገምቱ እስኪ…
• ዛሬ የውይይት ቀን ነው።
"…ይሄስ ጉዳይ በዐዋጁ እንዴት ይታያል? 😂
• ብሠራም ባልሠራም ፓርላማም ሆነ ሕዝብ ሊጠይቀኝ አይችልም የሚል ወፈፌን ዐዋጁ እንዴት ሊጠይቀው አስቧል?
• 3 ቢልዮን ዶላር በመንግሥት ግምጃቤት ሳይገባ ቀርጥፎ በልቶ ሲያበቃ ልጠየቅ አልችልም ማለትስ አግባብ ነው ወይ?
• የሰውየው ድፍረት ኦሮሞ ሕግ አያውቅም አያሰኝም ወይ?
መልካም…
"…የሚጠበቀው 1ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። ቀጥሎ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ይሆናል። የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ደግሞ በትናንትናው ዕለት ሪፖርተር ጋዜጣ በዕለተ ሰንበት እትሙ ይዞት የወጣው እና አገዛዙ ሊያጸድቀው እየተዘጋጀ ባለ አንድ ዐዋጅን ይመለከታል።
"…ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ ነገር ግን የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚል ዐዋጅ ነው ለዛሬ የምንወያይበት ምክንያት። ዐዋጁ የሚጸድቅ ከሆነ ወደኋላ ተመልሶ ተፈጻሚ ይሆናልም ነው የሚለው።
• እህሳ የሕጉ መውጣት ሀገሪቱን ተጠቃሚ ያደርጋታልን ወይስ ከጉዳት ላይ ይጥላታል? ፋብሪካ የከፈቱ፣ ሕንጻ የገነቡ፣ መኪና የገዙ ሁሉ ደረሰኙን ካላቀረቡ ምን ሊሆኑ ነው?
• ከባንክ በቂ ገንዘብ የማያገኙና ከጥቁር ገበያው ዶላር ሸምተው የሚንቀሳቀሱት እና ደረሰኝ ማቅረብ የማይችሉ ባለሀብቶች በቀጣይ ዕጣ ፈንታቸው ምን ሊሆን ነው?
• በሚለው ዙሪያ በተለይ የባለ ሙያዎችን ሓሳብ እንጠብቃለን። ደፍረው በአስተያየት መስጫ ሰሌዳዬ ላይ ሓሳባቸውን ከሚለግሱት መካከል ግሩም የመሰለኝን አስተያየትም ራሱን በቻለ መልኩ ከአስተያየት መስጫ ክፍል አውጥቼ በዋናው ሰሌዳ ላይ ለትችት አቀርበዋለሁ። ስማችን አይጠቀስ ብለው በውስጥ የሚልኩልኝንም ስማቸውን አስቀርቼ ግሩም የሆነውን ሚልዮን ሰዎች ያነቡት ዘንድ በዋናው ገጼ ላይ እለጥፈዋለሁ። ማኅበራዊ ሚድያን መጠቀም ማለት እንዲህ ነው። ብዙ ለማይገባን ሰዎች የገባችሁ ሓሳብ ስታካፍሉ ትጸድቃላችሁ። 😂
• ዳይ ወደ ውይይቱ… ዐዋጁ ጠቃሚ ነው ወይስ ጎጂ… ከነምክንያቱ ያስረዱን። ሌሎቻችን ደግሞ ጫ ብለን እንከታተል።
• አስመሰግናላሽ……🙏🙏🙏
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዘወትር እሁድ ምሽት በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚቀርበው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው መርሀ ግብራች አሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ እናንተ ይቀርባል።
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia
•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/6UtwNk7BQag
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
"…ሻሎም ! ሰላም !
"ርዕሰ አንቀፅ"
"…ሰሞኑን ይሄን ርዕስ አንስተን በሰፊው ስንወያይ ነበር። ስለ መንግሥታዊው የዘር ጭፍጨፋ፣ አርቴፊሻል ራቡን፣ ስለ ቤት ኪራይ፣ ስለ ልጆች ትምህርት ቤት፣ አስቤዛ፣ ህክምና፣ የትራንስፖርት ወጪን ውድነት አንስተን ስንወያይ ነበር።
"…ከእኛ ውይይት በኋላ አገዛዙ ራሱ በፓርላማ በተጠሪው በኩል የኑሮ ውድነቱን አስመልክቶ የመከረውን ሪፖርተር ጋዜጣ በዛሬ ዕትሙ ይዞት ወጥቷል። በተለይ የመንግሥት ሠራተኞችን በተመለከተ "በምሳ ሰዓት የሚበሉት ስለሌለ በቤተ እምነቶች እያሳለፉ እንደሆነ፣ ቤት የሌላቸው ደግሞ በዚያው በመሥሪያ ቤቶች ውስጥ ውለው እያደሩ መሆኑን ዘግቧል። ሌላም ሰው እንዲህ ብሎኛል።
• መምህር እና የልጆች አባት የሆነ ሰው አመሻሽ ላይ ራቅ ያለ ሰፈር ለልመና እንደሚቆም።
• ከሁሉ የሚከፋው ደግሞ ሚስቱን ለሴተኛ አዳሪነት ሸኝቶ ጠብቆ ወደ ቤቱ የሚመልስ ባልም እንዳለ ሰምቻለሁ። ሌላውን እናንተ ጨምሩበት።
"…ብልፅግና ግን መስሚያዬ ጥጥ ነው ብሎ ለጦርነቱ ከሚሸምተው ድሮን፣ ጠብመንጃ፣ ጥይትና ቦንብ በተጨማሪ በ10 ቢልዮን ዶላር ወጪ እኔ ነኝ ያለ ቤተ መንግሥት ከነስማርት ሲቲው እያስገነባ ነው። ለግንባታው ግብር የዜጎች ደም በከንቱ እየፈሰሰ ንፁሐን እየተጨፈጨፉም ነው። ትናንት ብቻ በወለጋ ከ200 በላይ ዐማሮችን መጨፍጨፉን መከላከያ በኩራት ገልጿል።
"…በውስጥ ከሚደርሱኝ የሰዎች ችግርና ሰቆቃ ብዛት የተነሣ ምንም ማድረግ ባለመቻሌ የማልደብቃችሁ እኔ ራሴ የሌለ ጭንቀት ውስጥ እየገባሁ ነው። ለይቶለት በግልፅ ለማኝ ሆኖ ጎዳና የወጣ ሰው እኮ ዕድለኛ ነው። የሚያስጨንቀው ሰውነትህ እንዳማረበት ማጠፊያው ሲያጥርህ ነው። አማኑኤል ሆስፒታልም ሞልቶ መቀበል አቁሟል አሉ። አቢይ አሕመድ ግን ይሄ ሁሉ በቂ አይደለም ገና ለመሠዋት እንዘጋጅ እያለ ነው።
• ኡፍፍ ይጨንቃል…
አንዳንድ ጊዜ…
"…ደመና፣ ዝናብና ጭጋግ በሚበዛበት በአውሮጳ ምድር ላይ… በጋ ሆኖ በጉጉትና በናፍቆት ተጠብቃ ለጥቂት ወራት የምትገኘዋን ፀሐይ በዚህ መልክ ስታገኝ አንዳንዴ ስልክህን ጥፍትፍት አድርገህ፣ በምድር ላይ ያለ ገነት በመሰለ፣ በጥበበኞች እጅ በተሠራ፣ በአበቦች ባጌጠ ደን ውስጥ ሲያሰኝህ በዝግታ እርምጃ እየተራመድክ፣ ከፈለግክ አረንጓዴ ምንጣፍ በመሰለው መስክ ላይ ጋደም ብለህ አእምሮህን እየመገብክ ታድሳለህ።
• ያውም ቅዳሜ ሆኖ ይሄን የመሰለ ብሩህ ቀን በከንቱ ማሳለፍ ይቆጫል። ለነገ የመረጃ ቲቪ ዝግጅቴ እንዲህ እንዲህ ያለ ቦታ በመሄድ ነው የምዘጋጀው።
• አመሻችሁልኝ…?
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ከሻአቢያ ጋር ሁላ እሠራለሁ እያለ ነው። የጌታቸው ረዳን ጠባቂዎች ፌደራል መንግሥቱ ቀይሮለታል የሚባለው እዚያ አካባቢ ካለ ትርምስ የመነጨ ነው።
"…አሁን የፋኖ ትግል ጠንከር ሲል የሸዋ ኦሮሞዎች ግግም ብለው አዳነች አቤቤን ጠቅላይ ሚኒስትር እናደርጋለን ብለው በውስጥ ለውስጥ መክረው ጨርሰዋል። በእነሱ ቤት የአርሲ ሰው መምረጣቸው ነው። እሷ ግን ከሸዋ ወደ አሩሲ ከሄዱ ቤተሰቦች የተገኘች ሸዋዬ ነች። በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ባለሀብቱንም ሌላውንም ይዛለች፣ በዚያ ላይ ደፋር ሴት ነች ተብሎ ነው እሷን ይዘው መንቀሳቀስ የፈለጉት። አዲስ አበባ ምሽት ምሽት ዓድዋ ሚዚየም ጋር ወለጋ፣ አሩሲ፣ ጅማና ሸዋ ፉክክር ውስጥ ገብተው ሲያቀልጡት ታያለህ። ወደ ኋላ እንመለስና ታንዛኒያ እንሂድ። ታንዛኒያ ስንሄድ ሬድዋን ሁሴንን እና ጌታቸው ጉዲናን እናገኛለን። ብልፅግና እና ኦነግ ሸኔ በታንዛኒያ ድርድር ሲያደርጉ አቢይ የላከው እነርሱን ነበር። ከታንዛኒያ መልስ የጠቅላዩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ የነበረው ሬድዋን ሁሴን በተመስገን ቦታ ተተክቷል። ሬድዋን በህወሓትም፣ በአቢይም ለመወደድ የሚሠራ ስልብ ባሪያ ነው። ጌታቸው ጉዲና ከጃል መሮ ጋር ከተደራደረ ወዲህ በየትኛውም የመከላከያ ዜና ላይ ጠፍቶ ነበር የቆየው። አቢይ ጌታቸው ጉዲናን ለድርድር የላከው ከሸዋ ኦሮሞ መጥቶብኛል የሚለውን ስጋት ለመሻገር ጌታቸው የወለጋ ሰው ስለሆነ በእሱ በኩል ነገሩን መያዝ ስለፈለገ ነው። የሸዋዎች መፈርጠም አቢይን ጌታቸው ጉዲና ላይ እንዲጣበቅ አደረገው። ለዚህ ነው የሪፐብሊካኑ አለቃ እና የመከላከያ መረጃ ደህንነቱ አለቃ የአብይ ደህንነት ስላሰጋቸው እንደገና ጥበቃውን የሚያጠናክር ሌላ ጋርድ ያስመረቁት።
"…የዐማራ ፋኖ በጀመረው ይቀጥል። ሥልጠናው ተጠናክሮ ይቀጥል። የሀብት ስብሰባው ከጥገኝነት ወጥቶ ከፌደራል መንግሥት ሀብቶች መካፈል ይጀምር። መጪው ክረምት ነው። ክረምት በተፈጥሮው ጭለማ ነው። ሠራዊቱም ከቀን ይልቅ በጨለማ ለመዋጋት የሚፈልግ ይመስላል። ስለዚህ በጨለማ ለሚመጣ መከላከያ ሠራዊት መድኃኒቱ የቀን እንቅልፍ በመተኛት ሌሊቱን ቀን ማድረግ እና ሌሎች ወታደራዊ ስልቶችን መጠቀም ነው። የእንቅልፍ ሰዓቱም ተገድቦ በተቆራረጠ መልኩ በፈረቃ ማድረግ እና ለጥቃት ላለማጋለጥ ጥረት መደረግ አለበት። ይሄን ማድረግ ሁለት ዓይነት ጥቅም አለው።1ኛ፦ ራስን ከጥቃት ታድናለህ፣ ሲቀጥል ወታደሩ ባላሰበው መልኩ በማያዉቀው ቦታ ጥቃት ሲደርስበት ያለ ቁጥጥር ተበታትኖ እንዲጠፋ እና ተበትኖ እንዲቀር በማድረግ ትጥቁን ለፋኖ አስረክቦ እንዲሸነፍ ያደርገዋል። ስለዚህ ክረምቱን የመጨረሻ አድርጎ መዘጋጀት ያስፈልጋል።
"…ነጮቹም የሰሙትን እንጃ ደጋግመው ብልፅግናው ላይ ጓ ማለት አብዝተዋል። አሜሪካም፣ የተባበሩት መንግሥታትም፣ የአውሮጳ ኅብረትም፣ እንደ ካናዳ ያሉ መንግሥታት ሳይቀር በግልፅ ጓ እያሉበት ነው ያለው። ፋኖ በአንድ እጁ እያለማ፣ እያሰለጠነ፣ እያመረተም፣ በሌላኛው እጁ መዋጋቱን ይቀጥል። ድርድር፣ መፈንቅለ መንግሥት ብላ ብላም አይመለከተውም። ኦሮሞዎቹ ፕላን ቢ አድርገው የሚንቀሳቀሱት እሱኑ ነው። የፋኖን ማሸነፍ እነ ጃዋር መሀመድንም፣ እነ ስታሊንንም እኩል እያስጮኸ ነው። ምንአልባት ፋኖ እየገፋ ከመጣ አስቀድመው ሸኔንም አዲስ አበባ በማስገባት አዲስ አበባን በውድመት በማስፈራራት ፋኖን ወደ ድርድር ሊያመጡት ይሞክሩ ይሆናል። ለፋኖ ግን ያለው ምርጫ ሦስት ብቻ ነው። አንደኛው ምርጫ ያው የታወቀ ነው ማሸነፍ ነው። ሁለተኛው ምርጫ ደግሞ ማሸነፍ ነው። ሦስተኛው ምርጫ ግን ሌላ ምርጫ ስለሌለው ማሸነፍ ብቻ ነው።
"…አጀንዳዎች እየበዙ ይመጣሉ። ሸዋና አሩሲን እረፍት ለመንሣት በዚያ የሚገኙ ዐማሮች ላይ አዲስ ስደት፣ ሞት፣ መፈናቀል፣ የመሬት መቀማት፣ የከብት፣ የንብረት ዘረፋ፣ የቤት ውድመት፣ እርድና ጭፍጨፋም ይኖራል። ብዙ ታዋቂ ሰዎችን በመግደል ጉዳዩን በፋኖ ላይ ለማላከክ ዝግጅትም ተጀምሯል። ህወሓት ለፍታበት የነበረው የፖለቲካው ቅማንት እና የዐማራ ፋኖ አንድ ላይ መሆን ዐማራውን ሲያበረታ አገዛዙን አላስደሰተም። በጎጃም አገውና ዐማራ፣ ጉምዝና ዐማራ አንድ ላይ መሆናቸውም ያበሳጨው አገዛዙ ያን ጨፍጫፊ የጉምዝ መሪ ዳግም በእርቅ ሰበብ አስገብቶታል። ዐማራና አካባቢውንም ለመበጥበጥ ኩሽ ነን የሚሉ ኃይሎች በገፍ እየታጠቁ አካባቢውን ለማወክ እንቅስቃሴ ይጀምራሉ። የህወሓት ኃይልም አርፎ አይተኛም። እናም ስለዚህ ዐማራው አንድነቱን በማጠንከር፣ ልዩነቱን በማቀራረብ፣ አንድ ሆኖ ወደፊት መሄድ ብቻ ነው። በአዲስ አበባም ሆነ በኦሮሚያ ፋኖም ሳይመጣ እርስ በራሳቸው በቅርቡ ይለይላቸዋል። ይሄ ይመዝገብ።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…የምርኮኛው ብራኑ ጁላ የአረመኔው ዘንዶ የአቢይ አህመድ ገረድ ጦር በሜዳ ላይ በዐማራ ፋኖ ሲቀጠቀጥ ወደ ከተማ በመግባት በመንግሥት ሥራ፣ በባንክ ሙያዎች፣ በነጋዴዎች፣ በሆቴል ቤት ሠራተኞች እና ተጠቃሚዎች፣ በቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ባነበሩ ለቀስተኞች፣ በመቃብር ቆፋሪዎች፣ በአእምሮ ህሙማን እና በአብነት ተማሪዎች ላይ የርሸና ተግባር መፈጸሙን ቢቢሲን ጨምሮ ዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች እየዘገቡ ነው።
"…ለዚህ መፍትሄው ይሄን ሥርዓተ ቢስ፣ ከከብት ከእንስሳት ያነሰ፣ የጋርዮሽ ሥርዓት ዘበኛ፣ ገረድ፣ የአቢይ አሕመድ የግል አሽከር፣ ይሄን ነውረኛ የእንስሳ ስብእና የተላበሰ፣ የማይረባ፣ የማይጠቅም፣ ህሊናው የተሸጠ፣ የቀነጨረ ቅንጭር፣ ወገን የማይለይ ደናቁርት፣ በሆዱ የሚያስብ፣ አረመኔ ጨካኝ፣ በቤተሰቡ የተረገመ፣ ጭንቅላቱን ንፍጥ የሞላው፣ ማሰብ የተሳነው፣ ንፁሐንን መለየት የማይችል፣ ደደብ የደደብ ደደብ ምርኮኛ የሚመራው አራዊት የሆነ ሠራዊት ላይ አስተማሪ የሆነ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል የሚሉ መተርጉማን ብቅ ብቅ ማለት ጀምረዋል።
"…በቤንዚል ይሻልሃል በጥይት? በየትኛው ልግደልህ ብሎ ሰብስቦ በአደባባይ ሕዝብን የሚረሽን አረመኔ ሰው በላ ቡልጉ ጭራቅ የሆነ አራዊት ማርኮ መቀለብ በራሱ በወገን፣ በንፁሐን ሞት እንደመቀለድ ነው። በውጊያ ላይ ወታደር ከወታደር ቢገዳደል ተፈጥሮአዊ ነው። ከውጊያ ቀጠና ውጪ ያሉትን ንጹሐን የሚደፍር፣ የሚረሽን፣ የሚገድል፣ የሚጨፈጭፍ አረመኔ በምርኮ ይዞ መለፋደድ ሲበዛ ነውር ነው። ኃጢአትም፣ ግፍም፣ ወንጀልም ነው።
"…አሁን ፋኖ ኮመጨጭ ያለ ሕግ ማውጣት አለበት። የመከላከያ ወታደሮች የሚለውን ስም መቀየር አለበት። አረመኔ፣ ፅንፈኛ፣ አሸባሪ፣ ጨፍጫፊ የሚል ስም ሊሰጠው ይገባል። ከጦርነት ውጪ ንፁሐን በተገደሉ ሰሞን በንፁሐን ዐማሮች ምትክ የሚማርከው እንደሌለ ማወጅ አለበት። የብልፅግና ባለሥልጣናት በአቢይ አሕመድ ገረዶች በተገደሉ፣ በተረሸኑት ንጹሓን ምትክ ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው። በቀል በእጥፍ መጨመር አለበት። ንፁሐንን፣ እናቶችን፣ ሴቶችን፣ መምህራንን የሚጨፈጭፍ አራዊት ሠራዊት እሱም ያለ ምህረት ያለርህራሄ መጨፍጨፍ አለበት። ደምን በደም እያጠሩ መሄድ ነው።
"…ፋኖም በአራዊቱ ላይ ልክ እንደ አራዊቱ የጁላ ሠራዊት አረመኔ ካልሆነ በቀር እየቀለደቡት ሊኖሩ ነው። ጥይት የጨረሰ ምርኮኛ ምርኮኛ አይደለም። ንፁሐንን ሲጨፈጭፍ ውሎ ሲማረክ ተሳስቼ ነው የሚል አረመኔ ወታደር ይዞ መቀለብ እንደ ወንጀል መቆጠር አለበት። ኦሮሞ ስለሆነ፣ ደቡብ ስለሆነ፣ ፖለቲካ ለመሥራት ሲባል ዐማራን በመጨፍጨፍ ደክሞት የተማረከን ጨፍጫፊ አረመኔ ልቡሰ ሥጋ ጋኔል ነፍሰ ገዳይ አራጅ ሰዉነቱን አጥቦ፣ ልብስ ቀይሮ፣ አብልቶ እና አጠጥቶ፣ መታወቂያ አሠርቶ ፈትቶ መልቀቅ እንደገና ግደለን፣ ጨፍጭፈን ብሎ እንደ መላክ ያለ ነው። የፋኖ ዥልነት ይብቃ።
"…ሰሞኑን በሸዋ ከሞት ተርፈው የተማረኩ ወታደሮችን ቪድዮ ተልኮልኝ እያየሁ ነበር። ቆርጬ ዛሬ የለጠፍኩላችሁን ማለት ነው። ሙሉውን እሁድ በመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብሬ እለቅላችኋለሁ። ወታደር የተባሉት በሙሉ ከየት ነው የመጣኸው ሲባል ከመተከል፣ ከምሥራቅ ጎጃም፣ ከወለጋ፣ ከሸዋ ከባኮ አካባቢ አካባቢ የመጡ ወታደሮች ናቸው። ንፁሐንን ጨፍጭፎ፣ ዘርፎ በውጊያ የሚገደለው ተገድሎ ከተማረኩ በኋላ ቀሪዎቹ እየለመኑ፣ እየተማጸኑ እጃቸውን ለዐማራ ፋኖ ሰጥተዋል። ምርኮኛው ራሱ የዐማራ ፋኖን እንክብካቤ ቃል በቃል "እንደ አየር መንገድ ያለ እንክብካቤ ነው" ሲል ነው የምታደመጡት። ፋኖ ማወቅ ያለበት ከስንት ጭቅጨቃ በኋላ አንድ ሁለት ተብሎ ተለምኖ ለፋኖ ቆሎ መግዣ ተብሎ የሚመጣን ዶላር አረመኔ አራጅ ለመቀለብ ከሆነ የሚያውለው ይሄ ልክ አይመጣም። ይታሰብበት።
"…የገዳዩ ወታደር በሥልጠና ወቅት የሚሰጠው መመሪያ እንዳለም ተሰምቷል። ዐማራን ጨፍጭፉት፣ ረሽኑት፣ ግደሉት፣ ዝረፉት፣ አሰቃዩት፣ አስመርሩት፣ በመንግሥት በኩል የሚጠይቃችሁ የለም። ምንአልባት በፋኖ በኩል እንደ አጋጣሚ ብትማረኩ እንኳ እናንተ መንግሥት አስገድዶን ነው፣ ተገድደን ነው፣ ተጸጽቻለሁ፣ ዐማራ ጀግና ነው፣ ፋኖ አደገኛ ነው፣ ከባድ ነው እያላችሁ አጃጅሏቸው፣ ፋኖ ለፖለቲካ ሲል ተንከባክቦ ይለቃችኋል ነው የሚባሉት አሉ። ሰምታችኋል። ጎጃሜ ነኝ ብሎ ሸዋ ላይ፣ ሸዋ ነኝ ብሎ ጎጃም፣ ጎንደሬ ነኝ ብሎ ወሎ፣ ወሎዬ ነኝ ብሎ ጎንደር፣ ብቻ ዐማራ ሆኖ ከዚህ አራጅ ፀረ ዐማራ አገዛዝ ጋር ተሰልፎ ሲወጋህ የምታገኘውን እንዴት ነው ማስተናገድ ያለብህ? በወለጋ ሲያርድህ የከረመውን አረመኔ ወሎ ላይ ቤትህ መጥቶ ሲገድልህ ውሎ ጥይት ሲጨርስ ተማረከ ነው የሚባለው? እህእ
"…ሸዋ ላይ ሲጨፈጭፍ ከርሞ የሸዋ ፋኖ ፈትቶ የሚለቀው የአቢይ አሕመድ ወታደር በሌላ ዙር ወደ ጎጃም ሄዶ የጎጃም ዐማራን ይጨፈጭፋል። ጎንደር ላይ የተለቀቀ ወሎ ላይ ተሰልፎ እንደ አዲስ ይጨፈጭፋል። ጎጃም ውስጥ ሁለቴ የተማረከ ኦሮሙማ አለ። ምን ማለት ነው እንዴ? ጅጋ ላይ ንፁሐንን የገደሉት፣ ሞጣ ላይ ዐማሮችን የረሸኑት ይሄኔ ከሸዋ፣ ከወሎ፣ ከጎንደር ተማርከው የተለቀቁ አረመኔዎች ይሆናሉ። ጦርነቱ በዐማራ ክልል እንዲረዝም ከሚያደርገው አንዱ የፋኖ ርህራሄ ነው። ፋኖ ቀልድ የያዘ ሁላ ነው የሚመስለው። ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ ዓየነት አካሄድ ምንድነው? መከላከያው የቆሰለ ፋኖ ከሆስፒታል አውጥቶ እየረሸነ የፋኖ ጨፍጫፊ ገዳዩን ማርኮ ነጭ ጤፍ፣ ዳቦ እየመገበ፣ ጠላ እና ወተት ኮካኮላ እያጠጣ መቀለብ ይሄ ፋርነት እንጂ ሰብዓዊነትም አይደለም። በፍጹም።
"…ሁለት ነገር። ብአዴንን በጀመሩት መንገድ ማጽዳት። ንፁሐንን የገደሉ፣ የረሸኑ የብራኑ ጁላን አረመኔ ነፍሰ በላ አራዊትን በምርኮ ስም ይዞ አለመንከባከብ። ምርኮኛውን መንገድ ማሠራት፣ የገበሬ እርሻ ማሳረስ፣ አፈር ከደቼ ማብላት። አለቀ። ፍፁም እንደነሱ አረመኔ መሆን ነው። አንተ ተንከባከብከው አልተንከባከብከው በእሱ እንደሆን አትመረቅ፣ አትመሰገን፣ አትሸለም። ያው ስምህ ዐማራ ነው። ፅንፈኛ ነው። አሸባሪ ነው። ዘራፊ ነው። ፀረ ሰላም ነው። እና ምንአባክ ሆነህ ነው የእናትህን አራጅ፣ የወንድምህን ገዳይ፣ የእህትህንና የሚስትህን ደፋሪ አረመኔ ነውረኛ ዓለሙ የመሰከረለትን የቀን ጅብ የምትቀልበው? የምትንከባከበው? ምናባህ ሆነህ ነው አልኩህ ንገረኝ።
"…እስላሙ ፋኖ እንደ ሼክ የሚያደርግህን ነገር አቁም። ኦርቶዶክሱ ፋኖም ልክ እንደ ባህታዊ፣ እንደመናኝ የሚያጫውትህን አጉል መንፈሳዊነት አቁም። ጨከን በል። ዘርህን እየጨፈጨፈ፣ እየጨረሰ ካለ አረመኔ ጋር የምን መሞዳሞድ ነው? ከሆቴል ከሚመገቡበት ማእድ ላይ አንሥቶ ንፁሐንን ከረሸነ አረመኔ ጋር የምን ምርኮ፣ የምን እንክብካቤ ነው። በአደባባይ ንፁሐንን ያረደ አረመኔ ልብሱን ቀይረህ፣ ሰውነቱን አጥበህ፣ የጣመ የላመ መግበህ፣ መታወቂያ አውጥተህ፣ የኪስ ገንዘብ ሁላ ሰጥተህ የምትሸኘው አጉል ጻድቅ ለመሆን ነው? መሳቂያ መሳለቂያ ነው የምትሆነው። ራሱ ወታደሩ ይስቅብሃል። ምን ዓይነት የሌለ ዥልጥ ዥሎች ናቸው ነው የሚልህ። ማፈሪያ አትሁኑ።👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…ጌታ ኢየሱስም ከእነርሱ ከተናገረ በኋላ ወደ ሰማይ ዐረገ በእግዚአብሔርም ቀኝ ተቀመጠ" ማር16፥19
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
ልመጣ ነኝ…
"…ዕለቱ ማክሰኞም አይደል? አዎ ማክሰኞ ነው። በዕለተ ማክሰኞ ደግሞ ቀጠሮአችን በቲክቶክ መንደራችን መሆኑ ይታወቃል። እናም በቀጠሮአችን መሠረት እኔ ወደዚያው ወደ መንደራችን የሚወስደኝን መሂና እየጠበቅኩ ነው። ከጥቂት ደቂቃዎችም በኋላ እደርሳለሁ ብዬ አስባለሁ። እናንተም ጉዞ ጀምሩ። እዚያው እንገናኝ።
"…በተመረጡ ርዕሶች ዙሪያ ነጭ ነጯን እንነጋገራለን። እውነትን በድፍረት መናገርን እንለማመዳለን። የሚተች ያለ ምህረት ይተቻል። የሚመሰገንም ያለ ሰቀቀን ይመሰገናል። እኔ እንደሁ ቋሚ ወዳጅም፣ ቋሚ ጠላትም ስለሌለኝ በሚልዮኖች ፊት የልቤን ተናግሬ ተንፍሼ ያለ ጨጓራ ህመም ፏ ብዬ በጤና እኖራለሁ፣ የሰላም እንቅልፍም እተኛለሁ።
"…የምትሰድቡኝ፣ የምትወቅሱኝ፣ የምትዝቱ፣ የምታስፈራሩ፣ የምትፎክሩብኝ ሁላ ልክ አስገባችሁ ዘንድ፣ አስተነፍሳችሁ ዘንድ በቲክቶክ መንደሬ እንገናኝ። ያለ እናንተ እኔ ጀት አልሆንምና አትጥፉብኝ። የትግሬ ነፃ አውጪዋ የሂዊ፣ የኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ የኦህዴድ፣ የኦነግ፣ የኦፌኮ፣ የብልፅግና፣ የዐማራው ገተት ብአዴን፣ የኦሮሞ ወሃቢስቶች፣ የብልጽግና ወንጌል ሠራዊቶች ምላሳችሁን አሹላችሁ ጠብቁኝ።
👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
👆ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …የመግዛት ሕልማቸው ይጨናገፍ እንዴ? አዎ ዐማራን ሊረዳ ይችላል ብዬ የማስበው አንድም ሀገር ምድር ላይ የለም። አክባሪም፣ ልነጠፍልህ ባይም የሚመጣው ራስህን ስታስከብር ብቻ ነው። ያለበለዚያ ስታለቅስ ሶፍት ስጠው ይልሃል ሽመልስ አብዲሳ።
"…ኤርትራም ትፈራዋለች። እስራኤል ዋነኛ የዐማራ ጠላት ናት። አሜሪካና አውሮጳን እያየህ ነው። እነ ራሽያ በኦርቶዶክስነቱ የመርዳት ፍላጎት ቢኖራቸውም ዐማራን ወክሎ የሚያናግራቸው የነበረው ፀረ ዐማራው አሮጌ ጅቡ ደመቀ መኮንን ነው። አሁን እንኳ በሩሲያ ብልፅግና ወክሎ የላካቸው ሱማሌውን አደም ፋራህ፣ ኦሮሙማውን ኦቦ አዲሱን እና ኩሻንኩሽ አገው ሸንጎ የወያኔ አድራሽ ፈረሱን አቶ ሰማ ጥሩነህን ነው። በየት በኩል ዐማራውን ያግኙት? ዐማራ ላይ ወጥመዱ ከባድ ነው። ነገር ግን ትናንት እንዳሸነፈው ዛሬም ያለ ጥርጥር ያሸንፋል። የሚያስከብርህ ነፍጥህ ነው። አልቃሻን ማንም አያከብረውም። ሁሉ ነው የሚንቀው። ስለዚህ ለመከበር ፈርጠም ብሎ ገግሞ መመከት እና ማሸነፍ ብቻ ነው።
"…የዐማራ ልጆች በኢትዮጵያዊነት ቅመም የተሠሩ ናቸው። ሳይንቲስት ቢሆን፣ ምን ፕሮፌሰር፣ ኢንጂነር ቢሆን፣ ቱጃር ዲታ ኢንቬስተር ቢሆን የዐማራ ሰው በኢትዮጵያዊነቱ እንጂ እስቲ እኔም እንደ ትግሬው ቴዎድሮስ አድሃኖም ለሚጨፈጨፈው ወገኔ ዐማራ ነኝ ብዬ ድምጼን ላሰማ አይልም። በዚህ ጠባዩና ዐመሉ ምክንያት የበግ ለምድ በለበሱ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ እንደ ግንቦቴዎች ባሉ ጨበርበርቱ ሁላ ሲጭበረበር ይኖራል። ይሄን ዐማራ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ እያሳዩ ይገርፉታል። ይወቁታል። ያልቡታል። ኪሱን ያረቁቱታል። እናም ይሄን ለዐራጁ ቢለዋ መግዣ የሚያዋጣ ዐማራ ዐማራ ለማድረግ ማገዶ ይፈጃል። ብዙ ማገዶ ነው የሚፈጀው። ይሄ ዐማራ እንደ ትግሬና ኦሮሞ ነፃ አውጪዎች በራሱ ነገድ መኩራትና ነገዱን ከተጋረጠበት አደጋ ለማላቀቅ ከጉራጌው ብራኑ ነጋ፣ ከኦሮሞው አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ከደቡቤው ኤፍሬም ማዴቦ፣ ከእነ ዮናስ ብሩ፣ ከትግሬው ነአምን ዘለቀ ወዘተረፈ ለማላቀቅ ብዙ ጸሎት ከስግደት ጋር፣ ምህላና ሱባኤ ከጸበል ጋር ሁላ ያስፈልጋል። ዐማራነቱን አድኖ የትም የማትሄድበትን ኢትዮጵያን መታደግ ሲችል ዘሩን አይኑ እያየ እንደ ጨው ሲሟሟ ይመለከታል። አቢይ አህመድ ራሱ እኮ አሁንም ኢትዮጵያ ሲለው መቅኔው ፍስስ የሚልበት ዐማራ የትየለሌ ነው። ይሄ ሁሉ ዐማራ ወደ ቀልቡ ተመልሶ ልክ እንደ ትግሬና ኦሮሞ በአንድ መምከር ሲጀምር አስባችሁታል? አይደለም ለዐማራ ለአፍሪቃ ይተርፋል ባይ ነኝ።
"…እናም የዐማራ ፋኖን በገንዘብ፣ በጸሎት፣ በሓሳብ፣ በሞራል፣ ስንቅና ትጥቅ ሳትረዳው እህ ብለህ አምጠህ ድል ውለድ ማለት ተገቢ አይደለም። ከዳር ቁጭ ብለህ የክረምት ጫማ፣ የዝናብ ልብስ ሳትገዛለት እንዲሁ አሜሪካ፣ አውሮጳ እና አዲስ አበባ የሞቀ ቤትህ ውስጥ ተቀምጠህ አስተያየት ለመስጠት መላላጡ አይነፋም። የግል ፋኖ አቋቁሞ መንግሥት ለመሆን የሚላላጥ ዐማራ ነኝ ባይ አሞራ ባለበት ሀገር። ፋኖን ከፋኖ እያበላለጠ እንደ እግር ኳስ ተጫዋች ለመግዛት ጎፈንድሚ የሚከፍት ዐማራ ነኝ ባይ ሰገራ በበዛበት ዓለም የዐማራን ፋኖን፣ በራስ አቅም በፈጣሪና በጥቂት ልበ ብርሃን፣ አርቆ አሳቦ ዐማሮች ድጋፍ እዚህ የደረሰውን ትግል ማጣጣል አይገባም።
• ተወደደም ተጠላም። ተፈለገም አልተፈለገም ዐማራ ያሸንፋል። የግዱን ያሸንፋል። ወዶ ሳይሆን ተገድዶ ያሸንፋል። አለቀ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…በአካልም ሆነ በሥነ ልቦና በሚገባ ተዘጋጅቶ፣ ሠልጥኖ እየገሰገሰ ወደፊት በመምጣት ላይ ያለው የዐማራ ትግል እጅግ አስፈሪም ልብ የሚያሞቅም ነው። ከብዙ ትእግስት በኋላ የተቀጣጠለው የዐማራ ትግል ላይበርድ ግለቱን ጨምሮ መሰረቱን በማጠንከር እየገዘፈ በመገለጥ ላይ ነው። የዚያኑ ያህል ደግሞ በመረጃ እጦት ሳይሆን በዳተኝነት፣ በስንፍና፣ በአድርባይነት፣ በባንዳነት ቀሽም እንቅልፋም ዳተኛ በመሆኑ እየመጣ ላለው ዐማራ መር ሀገራዊ ለውጥ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ በኦሮሞ ነፃ አውጪ እግር ስር የትግሬ ነፃ አውጪን ፕሮፓጋንዳ እየተጋተ ዝፍዝፍ ብሎ የተቀመጠው ዐማራም ደግሞ የትየለሌ ነው። ይሄኛው ዓይነቱ ዐማራ በጊዜ ካልነቃና ካልተዘጋጀ በቀር ገሀነመ እሳትን የሚያስንቅ መጪ ጊዜ ከፊቱ ይጠብቀዋል። አሁን በዐማራ ፋኖ የቆሰለው አውሬ ፍላጎቴን ማሳካት ካልቻልኩማ የምወጋውን ፋኖ፣ ብረት ያነሣብኝ ዐማራ መደምሰስ ካቃተኝማ፣ በክልሌ ውስጥ ያለውንና በእጁ ማረሻ እና ቀንበር ይዞ አፈር ገፍቶ ኗሪውን ድምጥማጡን አጠፋለሁ በማለት ሩዋንዳ ተመላልሶ ባገኘው ልምድ መሠረት የኦሮሞን ልዩ ኃይል የመከላከያ ልብስ በማልበስ ጭፍጨፋውን ያከበደዋል። ስለዚህ ዳተኛው ዐማራ ከዚህ ጭፍጨፋ ለመዳን መፍትሄው የግድ መዘጋጀት ነው።
"…በባለፈው አንድ ዓመቱ የዐማራ ትግል እና ጉዞ ብዙ አመርቂ ድሎች ተገኝተዋል። ተመዝግበዋልም። ስህተት እየታረመ፣ እየወደቀ እየተነሣ ዐማራው ዓለም አቀፍ ትኩረት የሚስብ ትግል አካሂዷል። ቢያንስ ቢያንስ ዜጎች በሙሉ የዐማራ ተዋጊ የሌለበት፣ የዐማራ ሕዝብ ድጋፍ የሌለው መከላከያ እግሩ ቄጤማ፣ ዓይኑ ጨለማ እንደሆነም አሳይቷል። የኢትዮጵያ መከላከያ የብረት አጥሩ ዐማራው እንደነበረም ዓለም ሁሉ መስክሯል። ዐማራም ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ እስቲ መከራዬን ቢያቀልልኝ በማለት እንደነሱ እኔም መብቴን ያላከበረልኝን መንግሥት ተብዬ ኮተታም አራጅ ነፍሰ ገዳይ አረመኔ ላይ ልተኩስና ልሞክረው ብሎ ተኩሶ ሞክሮም ጣፋጩን የድል ፍሬ ቀምሶ አጣጥሞታል። ኦቦ ብራኑ ጁላ እና አበባው ታደሰ የናቁት፣ በሳምንት ውስጥ ቀበቶውን እናስፈታዋለን ብለው ያቅራሩበት ዐማራ ጭራሽ እንኳን ቀበቶ ሊፈታ እነሱኑ ሽንት በሽንት፣ ቅዘን በቅዘን አድርጎ ፍርክርካቸውን አውጥቶታል።
"…የተበታተነው፣ ፍላጎተ ብዙው፣ መሪ አልባ የነበረው የዐማራ ትግል በጊዜ ሂደት ወደ አንድነት እየመጣ ነው። መሪ አልባው ትግልም በእሳት የተፈተኑ መሪዎችን አምጦ እየወለደ ነው። መሪ መሳይ ፌካ ፌካም አስመሳይ አርቴፊሻል መሪ ነን ባዮችን እንኳ የሚለይበት መነፅር አጥልቆ በድፍረት መሪዎቹን ለይቶ ማየት እየጀመረ ነው። ባጣ ቆየኝ የነበረው ዐማራ አሁን እንደዚያ የሚሆን ክበብ መፍጠሪያ ቦታ ለማንም ለመተው የማይችል፣ የማይፈቅድም ሆኖ ነው የተገኘው። መከበር በከንፈር፣ ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል እያለ ዕድሜ ዘመኑን ሲተርት የነበረው ዐማራ ነፍጠኛ እያሉ ክፍት አፋቸውን ይከፍቱበት የነበሩትን ንፍጣሞችን በነፍጡ ማናፈጥ፣ ቅዘናሞችን ማስቀዘን፣ ሽንታሞችን ሽንት በሽንት ማድረግ መጀመሩን ሁሉም ዐውቋል። ጃዋር እንኳ ቢጨንቀው በዐማራ ክልል ያለውን እብደት በቶሎ አስቁሙ እስከማለት አስደርሷል። የኦሮሞ ነፃ አውጪ ስለ ዐማራ ምንአባቱ አገባው?
"…ልጅ ያሬድ የተባለ ክፍት አፍ እና ፓስተር ከፍያለው የተባለ ገተት ዘብጥያ ወርደው ከመጡ በኋላ በርቶላቸው ኦርቶዶክስን እንደ ሃይማኖት፣ ዐማራን እንደ ነገድ አክብረው ሳይሳቀቁ መናገር መጀመራቸውን በማየቴ አምላኬን አመስግኘዋለሁ። ምንአለበት እስር ቤት ሳንገባ ይሄ መገለጥ ቢሆንል ኖሮ፣ ለሁለት ሦስት ሰዎች መልስ እንሰጣለን ብለን ታላቁን፣ የተከበረውን የዐማራ ሕዝብ በማዋረዳችን፣ በመስደባችን ይቅርታ እንጠይቃለን ብለው ሲጸጸቱ እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ? አንገቱን የደፋው ዐማራ በሙሉ አንገቱን ቀና ማድረግ የጀመረው አሁን በፋኖ ትግል ነው። ትግሬ በወያኔ፣ ኦሮሞ በኦነግ እንደሚመካው ሁሉ ዐማራም በስተመጨረሻ ከላይ ከሰማያት ባለው በፈጣሪው በምድር ደግሞ በልጆቹ ክንድ በነፍጠኞቹ ፋኖዎች መመካት ጀምሯል። ተመስገን ነው ዐማራም እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ ወጉ ደርሶት አንተ ማነህ? ሲባል ዐማራ ማነህ? ዐማራ ነኝ ማለት ጀምሯል።
"…እስቲ ትናንት አንድ አስተያየት ሰጪ በእኔ ፔጅ ላይ ያነሣውን ሓሳብ እዚህ ጋር ላምጣውና ርዕሰ አንቀጼን ላድምቅበት። አስተያየት ሰጪው "ቢታሰብበት መልካም ነው" በማለት ነበር ሓሳቡን ያካፈለን። ስለቀጣይ የዐማራ ትግል እንዲህ ቢሆን ብሎ ነበር ጥቆማም፣ ምክርም የራሴ ነው ያለውን ሓሳብ የለገሰው። እሱን እያየን እንቀጥል።
1.የዐማራ ሕዝብ ትግል አንድ ዓመት ሙሉ የኦህዴድን አጀንዳ ለማክሸፍ ከመሮጥ ያለፈ አጀንዳ ሰጪና ውስብስብ የውጊያና የስለላ ዕቅዶችን በማውጣት ለኦህዴድ ራስ ምታት መሆን ያልቻለው ለምንድነው?፥ የኦህዴድ ሰራዊት ባለፈው አንድ ዓመት ብዙ ወታደራዊ ስልት ተጠቅማል(የፈጠራ ወሬ ተጠቋሟል፥ዐማራ እርስ በርሱ የሚያደርገውን የምቀኝነት አባዜ ተጠቅሞ ብዙ ፕሮፓጋንዳ ሠርቷል፥ በስልክ ትራክ በማድረግ ጥቃት ፈጽሟል፥ ዐማራ የሴት ሱስ አለበት በማለት ሴት ሰላዮችን አሰማርቷል፥ ከድተው የመጡ መስለው የፋኖ መሪዎችን እንዲገድሉ የራሱን ቅጥረኞች አስርጎ ለማስገባት ሞክሯል፥ የፋኖ ቤተሰብ ናቸው የተባሉትን አግቷል፥ ገድሏል፥ ዘርፏል፥ በሌሊት ኔትወርክ አጥፍቶ ጥቃት መሰንዘር ጀምሯል፥ ከትልልቅ፥ ከተሞች ወደ ገጠር ቀበሌዎች በመሄድ መዋጋት ጀምሯል። ዛሬ ላይ እንደ ራሽያው መሪ ቪላድሚር ፑቲን ዐማራ ሆዳም ነው ከሚለው አስተሳሰብ ተነሥቶ በቢልቃጥ መርዝ የያዙ ሰላዮችን በየምግብ ቤቱ አሰማርቷል። ይህ ተሞክሮ ህወሓት በስምንት ወራቱ ጦርነት በኦህዴድ ሰራዊት ላይ ተጠቅሞታል ሲባል ነበር። ኦህዴድ ከመምህሩ ትምህርት በሚገባ የወሰደ ይመስላል። በአንጻሩ የዐማራ ታጋዮች የኦህዴድ ሰራዊት ወዳሉበት ሲሄድባቸው ከመዋጋት ያለፈ ይህ ነው የሚባል አንድም የውጊያ/የስለላ/የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ ሲያደርጉ አልታዩም። የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።
"…አስተያየት ሰጪው ያሉት ሁሉ እውነት ነው። ነገር ግን የዘነጉት ነገር ባለ ቢልዮን ዶላር በጀት ባለቤቱን፣ ባለ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ባለቤቱን፣ ባለ ቢሮክራሲው በሙሉ በእጁ ያለውን አገዛዝ እና ገና እንደተወለደ ሕጻን ከዚያም ከዚህም ተጠረቃቅሞ አገዛዙን በዲሞፍተር፣ በምንሽር፣ በክላሽና በፍልጥ፣ በድንጋይ የገጠመውን ፋኖ በዚህ መጠን ይሄን ይሄን አላሳካህም ተብሎ ሊወቀስበት የሚችል ምክንያት እንደሌለ ዘንግተዋል። ተዋጊው ፋኖ ዐማራ ይሁን አይሁን ማጣራቱ በራሱ ፍዳ እኮ ነው። ለዘር ቦለጢቃው አዲስ የሆነው ዐማራ እንደ ትግሬና ኦሮሞ ዘረኞች በዘረኝነት ፐርፌክት እስኪሆን ጊዜ እንደሚወስድበት ሊታወቅ ይገባል። ወታደራዊ ሥልጠና ገና አሁን ነው እየተሰጠ ያለው። ዐማራ ሀገራዊ ቁመና ያለው ተዋጊ ለመፍጠር ገና አሁን ነው ፍዳውን እየበላ ያለው። በተፈጥሮው ቃታ ስቦ መተኮስ የማያቅተው ዐማራ አሁን ገና ነው መተኮስ ብቻውን አዋጭ አይደለም ብሎ ሳይንሳዊ ውትድርና ለዐማራ ወጣቶች በሙሉ መስጠት የጀመረው። ይህን ሲያደርግ በአንድ እጁ እያረሰ፣ በሌላው እየሰለጠነ፣ በሌላው የኦሮሙማውን ጦር እየመከተ ነው። ይሄ ዘላለመዓለሙን እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ ስለመገንጠል ሳያስብ ኢትዮጵያን እያለ የኖረ ነገድ በአንድ ጊዜ ከተደራጁት ጋር ማነፃፀሩ ተገቢ አይደለም። 👇ከታች ይቀጥላል… ✍✍✍
መልክአ ኢየሱስ
"…ሰላም ለዕርገትከ ዘኢይትረከብ መጠኑ
ወለንብረትከ ሰላም ለአቡከ ውስተ የማኑ
ኢየሱስ ከርስቶስ እለ ኪያከ ተአመኑ
ቅዱሳነ ዘእምኀቤከ ወንጹሐነ ይኩኑ
ጰራቅሊጦስሃ መንፈሰከ ፈኑ ። "
ትርጉም…
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ!
ምጥቀቱ ለማይመረመር ዕርገትህ ሰላምታ ይገባል በአባትህ ቀኝ ለመቀመጥህም ክብር ይገባል
ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ
በአንተ ለሚያምኑና ለሚተማመኑ ሁሉ
የተቀደሱና ንጹሓን ይሆኑ ዘንድ እንደ በረዶ የሚያነፃ እንደ ውኃ የሚያጠራ ካንተ ዘንድ የሚገኝ መንፈስህን ላክላቸው።
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
ታስታውሱ እንደሆነ…
"…የሆነ ጊዜ ጓ ሲያደርገኝ፣ እንደ እብድም ሲያስጮኸኝ ከመሬት ተነሥቼ እንዲህ ብዬ ነበር። የኦሮሙማው ዱላ ሁሉንም ዜጋ ያግኝ። ኦሮሙማው የሚያመጣው መከራም ሁሉንም ዜጋ ይጎብኝ። የኀዘን ድንኳኑ በዐማራ ቤት ብቻ አይተከል። ሁሉም የመከራው ወላፈን ይዳብሰው፣ ገፈቱንም ይቅመስ ብዬ ነበር።
"…የትግሬ ጦርነት ዐማራን እንዳስታጠቀው። የኦሮሙማው ትእቢት ፋኖን እንደወለደው። የብአዴን ጥጋብ ልዩ ኃይሉን ፋኖ እንዳደረገው፣ የአገዛዙ ደደብነት የዐማራ ገበሬን ማዳበሪያ ከልክሎ ፋኖ እንዳደረገው። የብራኑ ጁላ ጥጋብ፣ የአበባው ታደሰ ድንፋታ መከላከያው ዐማራ ግዛት ገብቶ የዐማራ ፋኖን መሳሪያ እንዳስታጠቀው፣ የዳንኤል ክብረት ስድብ፣ የአቢይ ድድብና፣ የሽመልስና የአዳነች አቤቤ ንቀት ዐማራን ብረት እንዳደረገው…
"…የቀረው አቃጣሪው፣ መሃል ሰፋሪው፣ ሆዳሙ ዳያስጶራ ነበር። ሀገር ከፈረሰ በኋላ መሬት ገዝቶ፣ ህንጻ ሠርቶ፣ ተንደላቅቄ እኖራለሁ ብሎ የፋራ አራዳ ሆኖ የተቀመጠው ዳያስጶራው ነበር። መልአከ ሞት ብልፅግና አቢይ አህመድ አመንምኖ፣ አለሳልሶ በመጨረሻ ገባለት። ቀረቀረለት። ሽብልቅ ነው የከተተለት።
"…ዳያስጶራ የዐማራ ጭፍጨፋ፣ የሕዝቡን ራብና ስደት ባላየ ባልሰማ ዘንግቶ ከትናንት እሁድ ጀምሮ ምንአባቱ ይሄ መንግሥት አበዛው እያለ መንበጫበጭ ጀምሯል።
• የከተማ ፋኖዎች ተዘጋጁ። የማታ እንጀራ፣ ሲሳይ እየመጣላችሁ ነውና ተዘጋጁ። የምለው ይገባችኋል አይደል? ተዘጋጁ። ብቻ… ብልፅግና ደንብሮ የሪፖርተር ጋዜጣው አቶ አማረ አረጋዊ ህወሓት ነው። ጎምቱ ወያኔ፣ እኔ ያላልኩትን አለ ብሎ እንዳይሸመጥጥ እንጂ ሲሳዩስ ለትግሉ በረካ ነበር።
• ከብልግና ባርቲ ጋር ወደፊት…! 😂👏👏 ከምር እኔማ አንዳንዴ ከእስራኤል ዳንሳም፣ ከኢዩ ጩፋም ሳልበልጥማ አልቀርም።
ይሄም ጥያቄ ነው።
"…ስንትና ስንት የኦሮሞ ልጆች ሳይቀሩ ፍዳቸውን በሚበሉበት ሀገር የትግሬ አካም አካም ብሎ ኦሮሚኛ መልመድ ከሚመጣው ዐዋጅ ያተርፈዋል፣ ያስመልጠዋል ወይ…?
"…ይሄ የዓድዋ ትግሬ የእስታሊን ንግግር ከሚመጣው ዐዋጅ አንጻር እንዴት ይታያል?
"…ዐዋጁ ወደኋላ አስር ዓመት ሄዶ ተፈጻሚ የሚሆን ከሆነ ዘመኑ ዘመነ ህወሓት መሩ ኢህአዴግ ላይ ያርፋል ማለት ነው። ባለቤት አልባ ህንጻዎች እንደ ችግኝ ፈልተው የተገኙበት ዘመን። እናም አካም አካም ማወቅ ከሚመጣው የኦሮሙማው ቁጣ በከካ ይሰውራል ወይ?
…እየተወያያችሁ…!
የአስተያየት ሰጪ ሓሳብ ነው…
"…ሀገሬ ላይ እና ቅድስት ቤተ ክርስትያኔ ላይ እየደረሰ ባለው ነገር በቻልኩት ሁላ ስደክም እንዲህ ብናደርግስ? ብሎ ከጎኔ ይሆናል ያልከው ወዳጅ መሳይ ሆድ አደር ሁላ…
• ኧረ አንተ ልጅ ዝም ብለህ በቢዝነስህ ላይ አተኩር።
• ለልጆችህ ጥሪት አስቀምጥ።
• ለልጆችህ ኑርላቸው …እያለ ከቀፈት ያልዘለለ ምክር እያቀረሸብህ ሀሞትህን ሲያፈስ የነበረ ሁላ ትኩረቱንና የመኖሩን ምክንያት ሀብት ማፍራት እና ሀብት ማፍራት ላይ ብቻ አተኩሮ ሲኖር የነበረን በሀብቱ መጡበት ብትለኝ ዘገዩ ከማለት ውጪ ምን እልሃለሁ።
"…ኢትዮጵያን እና ቅድስት ቤተክርስትያንን ቀብድ አስይዞ የግል ኑሮው ላይ ብቻ ሲንተፋተፍ የነበረ ሁላ እንዴት እና በምን መልኩ እንደሆነ አላውቅም እንጂ የእጁን ማግኘቱ ሳይታለም የተፈታ ነው። ምክንያቱም ሀገሪቱ ኢትዮጵያ ናት።
…ያለውን ኮማች እንዴት ታዩታላችሁ…?
በውስጥ የተላከ ነው።
"…ኢትዮጵያ ዶላር ከምታገኝባቸው ዋነኛ መንገዶች አንዱ ዳያስጶራው ለቤተሰብም፣ ለቢዝነስም ከሚልከው ዶላር እንደሆነ ይታወቃል። በዚያ በሚላከው ዶላር ደግሞ ብዙ ወገኖች አሴት በሚጨምር ነገር ላይ ያውሉታል። አሁን ይሄ ሕግ ከወጣ ቤትና ቢዝነስ ለመክፈት ያቀዱና ተዘጋጅተው የነበሩ ሁሉ ውኃ ይበላቸዋል። መኪና ሸጠው ጨምረው ወስደው በወለድ ያስቀመጡም ነበሩ። ብዙ ዳያስፖራ ገንዘቡን ከውጭ ያለ ወለድ ከማስቀመጥ ሀገር ቤት ማስቀመጥ ምርጫው ነበር። አሁን ገና ከአሁኑ ባክፋየር እያደረገ ነው። ሕጉ ከወጣ ዳያስጶራው ኢንቨስት የሚባል ነገር አያደርግም። ቤት አይገዛም። ከፍ ያለ ገንዘብ አይልክም። ይሄ ማለት በገዛ እጅህ እጅህን መቁረጥ ማለት ነው። እንኳን ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ እንደማለት…
"…ኢንቨስተሮች ብቻ ሳይሆኑ መንግሥት ራሱ ሲጠርበት ዶላሩን የሚያገኘው ከጥቁር ገበያ ላኪዎች ነበር። አሁን ዳያስጶራየ ከፍ ያለ ገንዘብ በጥቁር መላክ ያቆምልሃል። ከዚያ ኢንቨስተሮቹ ገንዘብ ያጣሉ። ያኔ ወደ ሃገር የሚገባው ሆነ የሚወጣው ምር ቀጥ ይላል። ስንትና ስንት ዳያስፖራ ገንዘቡን ሙጥጥ አድርጎ ፎቅ የገነባው፣ ቪላ የሠራው፣ ቢዝነስ የከፈተው ሁሉ 10 ዓመት ወደኋላ ሄጄ እወርስልሃለሁ ሲለው የሚፈጠረውን ማሰብ ነው። ባለ ፎቅና ባለ ቪላ ዳያስፖራ ቤቱን ለመሸጥ ይሯሯጣል። ገዢው ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀውም ደግሞ ያው ሌላኛው ዳያስጶራ ነበር። ስለዚህ የቤት ዋጋ በቂጡ ቁጭ ይላል ማለት ነው።
"…እስቲ እናንተ ደግሞ ጨምሩበት። የሕጉ መውጣት ለሀገር ጥቅም እንጂ ጉዳት የለውም የምትሉም ትሰተናገዳላችሁ።
• ስንወያይ እናምሽ…
“…ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ፥ ደግሞም ለዓመፀኞች በዚያ ያድሩ ዘንድ።” መዝ 68፥18
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
“…እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በሥጋ የተገለጠ፥ በመንፈስ የጸደቀ፥ ለመላእክት የታየ፥ በአሕዛብ የተሰበከ፥ በዓለም የታመነ፥ በክብር ያረገ።” 1ኛ ጢሞ 3፥16
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~ አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~ እምይእዜሰ
• ኮነ
~ ፍሥሐ ወሰላም።
መልካም…
"…ርዕሰ አንቀጹ መነበቡን እያየሁ ነው። ዛሬም እስከአሁን ድረስ በርዕሰ አንቀጹ ላይ በኢሞጂም ቢሆን 😡 የተናደደ፣ የበገነም ሰው አላየሁም። ቀጥሎ ደግሞ የ100 ያህል አንባቢዎችን ሓሳብ እንቀበልና ከዚያ ወደ ሌሎች መረጃዎች እናልፋለን።
"…ዐማራ ቢሸነፍለት አቢይ ቀጥሎ ከአፋር እና ከደቡብ በፊት ሱማሌን ነበር ለጥብስ ያዘጋጃት። ከሱማሌ በፊት ግን የሸዋ ኦሮሞ መመታት እንዳለበት በድንገቴ መወሰኑ ነው የሚሰማው።
"…ሸዋዎች መሬትም፣ ሰውም ሽጠው፣ ዘርፈው በኢኮኖሚ ፈርጥመዋል። አቢይ አሁን በቀላሉ ሽመልስን ከሥልጣን ለማውረድ አይቻለውም። አዳነችንም እንደዚያው። ሊያደርግ የሚችለው አንድ ነገር ብቻ ነው። በወለጋ ጴንጤና፣ በኦሮሞ ወሃቢይ እስላም መቀጥቀጥ፣ ከዚያ ቀዳዳ ካገኘ በሙስና አዋክቦ ማስወገድ። ከቻለ ነው እሱንም።
"…አቢይ የወሃቢያ እስላምንም አሁን ይጠቀምበት እንጂ ኋላላይ እነሱንም መብላቱ አይቀርም የሚሉ አሉ። ኤምሬትስ ወሀቢይን እየጠረገች ስለሆነ ከሀገሯ፣ ሳዑዲም ወሀቢይን ከሀገሯ አባርራ ወደ አፍሪካ ነው የገፋቻቸው። እዚህ እንዲረብሹ ማለት ነው። አቢይ ወሀቢይ አሁን ከፈረጠመ በኋላ ላይ ልቆጣጠረው ቢል ይከብደዋልም ነው የሚሉት ታዛቢዎቹ።
"…ዐማራና የዐማራ ፋኖ ወግሞ ያዘ እንጂ አቢይ ሁሉንም በሻሻ አድርጎ ህልሙን ለመኖር ቋምጦ ነበር። ጃልመሮን ሲደራደር፣ ሸዋ የእኛስ ጃልሰኚ? ከጃል ሰኚ ጋርስ ማነው የሚደራደረው? ብለው ነበር። 😀 ሁሉም የራሱ ሸኔ ስላለው ማለት ነው።
"…የፖለቲካው ቅማንት ከፋኖ ጋር መዋሃድ መጀመሩ ያሳበዳቸው ብልፅፄና ሂዊ አገው ሸንጎ ላይ መሥራት ጀምረዋል። ፋኖ ከአገው ማበሩ፣ ከጉምዝም ጋር መታረቁን ሲያዩም የቤንሻንጉል ነፃ አውጪ ነው የተባለውን በእርቅ ሰበብ አምጥተውታል። በጅማ ዐማራን ትጥቅ ለማስፈታት እየሞከሩ ነው።
• ፋኖዬ ወጥር 💪💪🏿✊
ርዕሰ አንቀጽ"
"…ታስታውሱ እንደሆን ከዛሬ ስድስት ወር በፊት በወርሀ ህዳር ሪፐብሊካን ጋርድ የሚባሉትና የቤተ መንግሥት ዙሪያውን ጥበቃ የሚካሂዱት ወታደሮች አንድም ሳይቀሩ ወደ ደብረዘይት ተወስደው በሥልጠና ሰበብ ግምገማ አካሂደው ነበር። ሥልጠናው የተካሄደው በቢሾፍቱ አየር ኃይል ግቢ ሲሆን ስለ ሥልጠናው ሁኔታ ሪፖርት ያቀረቡት የሥልጠናው አስተባባሪ ኮሎኔል ወንዴ ወልዱ እንደነበሩ ነበር በወቅቱ የተገለፀው። ኮሎኔሉ ሙያዊ የክብር ሰልፍ ዓይነቶች፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴና ወታደራዊ ስልት በተያዘው ዕቅድ መሰረት እየተሰጠ መሆኑን ገልፀዋል ሲል መረጃውን ልኮ በመከላከያ ገጽ ላይ የዘገበው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ቡድን እንደነበር ይታወሳል።
"…የሪፐብሊካን ጋርዱን በስብሰባ፣ በውይይት እና በሥልጠና ሰበብ ደብረ ዘይት ከወሰዱት በኋላ በስፍራው ተካሂዶ የነበረው ሥልጠና ሳይሆን ግምገማ ነበር ነው የሚሉት ሁኔታውን በንቃት የሚከታተሉ ኃይላት። እንዲያውም ከብልፅግና ግምገማ በፊት የተደረገው ግምገማ ይሄ ነበር ነው የሚባለው። "ይመቱኛል" ብሎ አብይ በመፍራቱ ነው በወቅቱ ወታደሮቹ እርስ በራሳቸው ተገማግመው ይጥሩ ተብሎ ወደ ደብረዘይት የተወሰዱት። በእጅ ስልኩ ላይ በሚያዳምጠው ዘፈን፣ በስልኩ ላይ ሴቭ ባደረጋቸው ቪድዮዎችና ምስሎች፣ በግሩፕ ውይይት፣ በተናጥል ውይይት ወቅትም ወታደሮቹ ያላቸው አመለካከት ተጠንቶ፣ ተገምግሞ፣ ለተጨማሪ ተሃድሶ የሚፈለጉት ለሌላ ሥልጠና ሲወሰዱ አደገኛ ናቸው ተብለው በግምገማው ወቅት የተጠረጠሩት ደግሞ ከስብሰባው በኋላ ገሚሱ ለግዳጅ ተብሎ ወደ እሳቱ የዐማራ ጦርነት ውስጥ ተማግዶ ሲወገድ ቁጥራቸው ያልተገለፁትን ደግሞ የት እንዳደረሷቸው አይታወቅም።
"…ይህን ሁሉ ስጋት የፈጠረው መፈንቅለ መንግሥት ነው። አቢይ መፈንቅለ መንግሥት ይገጥመኛል ብሎ ፈርቷል። በአፍሪካ ምድር እየተደጋገመ የመጣው ዕጣ ለእሱም እንዳይወድቅበት፣ ህወሓትም እግር እየተከለች ስለሆነ ትበላኛለች ብሎም ሰግቷል። ደግሞም ይቀርለት አይመስልም። እንዲያውም ዶር ዳኛቸው "ያቆሰለህን ግደለው፣ አትማረው" እያለ የሚወተውተው የሚመጣው ነገር ስላሰጋው ነው። የወያኔ ሚዲያዎች በሙሉም ዳኛቸው እንዲህ በማለቱ ከዘር ማጥፋት ጋር አያይዘው እየወረዱበት ይገኛሉ። አሁንም ከስድስት ወር በኋላ በትናንትናው ዕለት በወጣው የመከላከያ ዜና ላይ ደግሞ "የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት እያከናወነ ያለውን የዘመናዊ ሠራዊት ግንባታ ሂደት አጠናክሮ ቀጥሎበታል። በዛሬው ዕለትም የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል ሁሉን አቀፍ ውሰብስብ ግዳጆችን በአንድ ጊዜ መወጣት የሚችሉ የልዩ ኃይል አባላትን አሰመርቋል የሚል ዜና ይዞ ወጥቷል።
"…ይሄ ዜና የሚያሳየው የመፈንቅለ መንግሥቱ ሁኔታ አሁንም እንዳለ የሚጠቁም ነው። በትናንቱ ምረቃ ሥነ ሥርዓት በተባለው ዝግጅት ላይ የተገኘቱት ደግሞ የመከላከያ መረጃ በእጁ ላይ ያለው ጄነራል ጌታቸው ጉዲና እና የአቢይ አሕመድ ዘመድ እንደሆነ የሚነገርለት የጅማ ተወላጁ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ዋና አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አብዱሮ ከድር ናቸው። የትናንቱ ዜና ሲሠራ ምረቃው በአብይ የጥበቃ ኃላፊ እና በመከላከያ ደህንነት ኃላፊ የተደረገ ሲሆን "ልዩ ተልዕኮ" ተብሎ የተገለፀ ነው። ልዩ ተልእኮው ምንድነው? ሌላውን ዝብዘባ ትተን እዚህ ላይ ነው ማስመር። ልዩ ተልዕኮ። አቶ ተመስገን ጥሩነህ ወደ ጠቅላዩ ቢሮ ከመሄዱ በፊት ነው ጌታቸው ጉዲና የደህንነት መሥሪያ ቤቱን ከነ ቢሮዎቹ የወረሰው። ተመስገን ስላልታመነ ነው እንደዚያ የተደረገው። አሁን አዲስ አበባ የምትመራው በመከላከያ ደህንነት ነው።
"…መጀመሪያ የቤተ መንግሥቱ ልዩ ጥበቃ የነበረው ጄነራል ብርሃኑ በቀለ ነበር። ብርሃኑ በቀለ ሸዋ ነው። አቢይ ደግሞ ሸዋዎቹን እንደ ስጋት ዓይቶ ጅማና ወለጋን ይዞ መንቀሳቀስ ጀምሯል። ስለዚህ ብርሃኑ በቀለን ከሪፐብሊካን ጋርድ ኃላፊነት አነስቶ በሀገሩ ልጅ ያውም በዘመዱ ተካው። ብርሃኑን ጎንደር ላከው። ከሞትክም፣ ከኖርክም ሥራህ ያውጣህ ብሎ ነው የላከው። ብርሃኑም ከሽመልስ አብዲሳ ጋር ሆኖ የሲሚንቶ ንግዱን ያጣድፋል። የዐማራን ልጃገረዶችን ያለ ምህረት ይገለሙታል። በነገራችን ላይ አብይ የጅማና የወለጋን ኤሊት እያቀናጀ ነው። ወደ ራሱ የሚያቀርበው ጅማን ሲሆን የወለጋውን ደግሞ ሸዋ ነው የመታህ እያለ ቦታ እየሰጠ እርስ በእርስ በጥርጣሬ እንዲተያዩ እያደረገ ነው። አዲስ አበባ ከቀበሌ እስከ ክልል ድረስ በጅማ እና በወለጋ መሙላት ከጀመረ ሰነባበተ። እንዲያውም አሩሲ አላሠራ አለን፣ ጅማ እንዲህ አደረገ፣ ወለጋ ሀገሩን ሞላው ተባብለው መነቻቸፍም ጀምረዋል።
"…ከስድስት ወር በፊት የቤተ መንግሥት ጥበቃዎች ደብረዘይት ላይ ሲገመገሙ ገምጋሚ የነበረው የአብይ ጥበቃ ኃላፊ የጅማ ልጅ አብድሮ ከድር አሁንም ከጌታቸው ጉዲና ጋር መኖሩ የጥበቃዎቹ ተልዕኮ ሰፊ እንዳልሆነ ያሳያል። ሰፊ ካልሆነ ሥልጠናው የአቢይን መንግሥት ከመፈንቅለ መንግሥት እንዴት እንጠብቀው ነው የሚመስለው። በነገራችን ላይ ከተወሰኑ ወራት በፊት ብርሃኑ ጁላ የተወሰኑ ጀኔራሎችን ሰብስቦ "የአገር ጉዳይ ከእኛ ከመከላከያ ትክሻ ላይ ወድቋል" ማለቱን እነ አቢይ እንደ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነው የወሰዱበት። አሁን አቢይ የመጨረሻ ተስፋ ያለው በጅማዎች እና በወለጋዎች ላይ እንደሆነ ነው ነገሮች የሚጠቁሙት።
"…ሌላው በመፈንቅለ መንግሥቱ ህወሓትም ሌላ ስጋት ናት። ወደ ፌደራል መንግሥት ዳግም ተስባ ለመምጣት ያላት ቀሪ አማራጭ መፈንቅለ መንግሥት ነው። መፈንቅለ መንግሥቱ ከተካሄደ ደግሞ መፈንቅለ መንግሥቱን ሊያካሂዱ የሚችሉት ሁለት አካላት ናቸው። ብርሃኑ ጁላና ጌታቸው ጉዲና። የህወሓቱ ጄነራል ታደሰ ወረደ እና ብርሃኑ ጁላ በጣም የቅርብ ወዳጆች ናቸው። ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኋላ ዳግም ስምምነት የተደረገው የኬንያ ናይሮቢ ነበር። በዚያ ውይይት ላይ ብርሃኑና ታደሰ በጦርነት ሚልዮኖችን እንዳስፈጀ ሳይሆን እንደተነፋፈቀ ሰው ነበር ሲተቃቀፉ የነበሩት። እናም ሁለቱ ለጌታቸው ረዳና ለአብይ አሕመድ እንደ ስጋት ነው የሚታዩት። ታደሰ ወረደ የጊዜያዊ አስተዳደር አካል ሆኖም ከዓድዋው ህወሓት ጋር ነው አሰላለፉ። የብልፅግና አክቲቪስቶች ሁልጊዜ እየኮነኑ ይጽፉበታል። ብርሃኑ ደግሞ ከታደሰ ጋር ወዳጅ ነው። ህወሓት መሰል ነገር ከፈለገ ሊጠቀም የሚችለው የእነ ብርሃኑ ጁላን ጀኔራሎች ነው።
"…ሌላው አቢይ በቶሎ እርምጃ የወሰደበት አብርሃ በላይን ነው። አብርሃ በላይ ህወሓት ወደ መሃል መምጣቷ አይቀርም እናም ያኔ ትበቀለኛለች አትለቀኝም የሚል እምነት ነበረው። ስለዚህ በትግሬ ላይ ለደረሰው ውድመት፣ ፍጅት የጥፋተኝነት ስሜት ተሰምቶት ህወሓትን ለመካስ ከእነ ብሬ ጁላ ታደሰ ወረደም ጋር መዋል ማደርም ጀምሮ ነበር። በወልቃይት እና በራያ ላይም እያሳየ የነበረው እልህ ይሄንኑ ለንስሀ መግቢያና ዐማራን እጅ መንሻ አድርጎ በማቅረብ ከትግሬ ወገኑም ጋር ለመቀራረብ ይፈልግ ነበር። ሁኔታው ስላላማረው አቢይ በቶሎ አንስቶ የቆላ ዝንብ ጠባቂ ሚንስትር አድርጎ ከመከላከያ አንሥቶ ወረወረው። በዚህ ላይ ልብ ብለን የእነ ታዬ ደንድአን፣ የእነ ጃዋርን ጉዳይና አጠቃላይ የሸዋውን ኦሮሞ እንቅስቃሴ ካየን አብይ የመፈንቅለ መንግሥት ስጋት ገጥሞታል ማለት ይቻላል። በትግራይ ያለው ሁለት መንግሥት ነው። በብልፅግና የሚደገፈው ጌታቸው ረዳና የእነ ሞንጆሪኖ መንግሥት። በሁለቱ መካከል የአንድነት መስመር የለም። አንደኛው የወያኔ ቡድን እንዲያውም 👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍