ኧረ ምስጌ ጠፋችሁሳ…?
"…በከረምቡላ የለመድሻት ሴትአፕ በጣም ደስ ትላለች። በአንቺ ቤት የደቡብ ጎንደሩ የጌታ አስራደ ፋፍሕዴን እና የእስክንድር ነጋው የአርበኛ ሀብቴ ወልዴ የእስክድር ድርጅት በወከባ፣ በግርግር፣ በሚዲያ ጫጫታ ጎንደር ገባ ከዚያ እነዘመነ ካሴ የትአል ባህርዳር የገቡት? እነ ምሬ ወዳጆ የትአል ወልድያ የገቡት? እነ ኢንጂነር ደሳለኝ የትአል ደብረ ብርሃን የገቡት? እኛ የምንመራው ፋፍሕዴን፣ በፍሮፌሰሮች፣ በጋዜጠኛ እስክንድር የሚመራው አዲሱ ድርጅት ግን ይኸው ጎንደር ገባ ብላችሁ ወከባ ልትፈጥር ነበር። አልተሳክቶም።
"…አንዳንዶቻችሁ ከዚህ ቀደም ያንጸባረቃችሁትን አቋም ከልሱ፤ ለአንድነት ራሳችሁን አሳልፋችሁ ስጡ፤ ያኔ ሁላችንም እንደግፋችኋለን፡፡" አላልክም ምስጌ። ቀልደኛ ነህ ባክህ።
"…እኔ የማዝነው የምወደው አርበኛ ደረጄ በላይ እና ጋሽ መሳፍንትን የመሰሉ አጥባቂ ኦርቶዶክሶች በዓለም ብርሃን ተቀብቼ እነግሣለሁ ብሎ በሚዳክረውበሃሳዊው እስክንድር ነጋ ስር መውደቃቸው ነው። ምስጋናው አንዷለም ጎንደር እያለ የኦሮሞ ተማሪዎች አጰነጠጡት፣ በመሃል እስልምናን ተቀበለ አሉ፣ ቀጥሎ አሁን ደግሞ የጌታ ሰው ሆኖ ባለ ማዕተቡን ጎንደሬ ከዝናሽ ታያቸው ጋር ማዕተብ ለማስበጠስ ይዳክራል። በእውነት ጋሽ መሳፍንት ተስፉ የዋልድባ ዳልሽሃዋ ኪዳነምህረት እንዳትቀየምህ። ከዓለም ብርሃኖች ራቁ።
"…ጎንደር ሦስት ቦታ ተከፋፍሎ፣ እነ ምስጋናው አንዷለም እየመሩት አያሸንፍም። ለዚህ ነው እነ አርበኛ ባዬ ቀናው በግልጽ አውግዘው ይሄን ከፋፋይ ኦርቶዶክስ ጠል የለዩት።
• የጠንቋይ ልጆች ከጎንደር ዐማራ ፋኖ ትግል እጃችሁን አንሱ። ጎንደር ንቃ። ደጋግሜ እነግርሃለሁ ጎንደር ንቃ። የጎንደር ቋጠሮ ከተፈታ ዐማራ ለማሸነፍ ሳምንት አይፈጅበትም። ማርያምን እውነቴን ነው።
• ስኳድን ግን አልፋታውም።
መልካም…
"…ርእሰ አንቀጹ ላይ የተሰጡትን ሓሳቦ በሙሉ አንብቤአለሁ። ግሩም ግሩም ሓሳብ ሻጮችንም ተመልክቻለሁ። የሚገርመውና የታዘብኩት ነገር ግን በእኔ ፔጅ ላይ እንደ ሌላው ፔጅ ክፍት አፉን የሚከፍት መደዴ መንገደኛ እየጠፋ መሄዱ ነው። ተሳዳቢ፣ የወረደ ቃል ተጠቃሚ፣ ጋጠወጥ መደዴ ከፔጄ እንደ ፈንጣጣ ነው የጠፋው። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…ቀጥሎ ብዙ በብዙ ስለታገስኩት ስለ ወዳጄ፣ አክባሪዬ ብሩክ ይባስ መስመር እንዳይስት፣ በመሃላችን ያለውን የመከባበር፣ የወዳጅነት አጥር ጥሶ እንዳይሄድ ምክር ቢጤ መስጠት ስላማረኝ የሆነ ነገር ልለው ወስኛለሁ።
"…ብሩኬ ሀብታሙ አያሌውን የሚፈራው እሱ የኢትዮ 360 ማናጀር በነበረ ጊዜ አጎደለ ስለተባለው እምነት በእሱ ይዞ ያስጨንቀዋል ብዬ ነበር ምንም ቢል ዝም የምለው። ነገርየው እሱ አይደለም። በዓላማ ነው የተሰለፈው ብዬም እንዳምን ነው እያደረገኝ ያለው። ከቀይ መስመሩ አልፏል። እናም ራሴን ወደ መከላከሉ ለመግባት ልገደድ ነው።
"…ስኳድ ዶር ምስጋናው አንዷለም ጽፎ የሰጠውን ሀብታሙ አያሌው ከቬጋስ በሰበር ዜና አንብቦ አልደመጥ ያለውን፣ እሱ መልሶ መረጃ ቲቪን እና እኔን ከስሶ ያነበበውን ፌክ መግለጫ ስኳድ ምስጋናው አንዷለምን ቀጥቅጬ ሳስነሳው የብሩኩ 360 ግን የጎንደር ሁለቱም የፋኖ አደረጃጀቶች ውሸት ነው ያሉትን እስከአሁን ለጥፎት ይገኛል። ለመረጃ ቲቪ አልከራከርም። እሱን ድርጅቱ በአሜሪካ ሕግ መሠረት ይፈታዋል። እኔ ስለራሴ ነው የምሟገት።
"…ብሩክ ይባስ ሰሞኑን ጥቂት የዶላር ዕዝ የስኳድ ፋኖዎች በተገኙበት ዘመድኩንን ስደቡ ተብሎ በተጠራ የእነ ጌታ አስራደ ስብሰባ ላይ ተገኝቶ እኔን የሰደበ አንድ ገፈት አቅርቦ ሲንበጫበጭ አየሁ። ያዙልኝ። እናም ብሩኬ መስመር እያለፈ ስለሆነ አንድ ጥያቄ እናንተ ፊት ልጠይቀው ነኝ።
• ልጠይቀው?
“…ወደ አንተ እንዳይቀርቡ በልባብና በልጓም ጉንጫቸውን እንደሚለጕሙአቸው፥ ልብ እንደሌላቸው እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ።” መዝ 32፥9
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
👆⑥ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ጎጃምን ለማዋረድ ስኳድ፣ ከጎራንስ እነ እማማ ሮማንን ጨምሮ፣ ዛሬ ደቅቀው ዘብጥያ የተወረወሩት የትግሬ ቲክቶከሮች በሙሉ ጎጃም ላይ ዘመቻ ከፍተው የነበሩት። እነ በላይ በቀለ ወያ፣ እነ ያሬድ ያያ፣ እነ ዮኒ ቪጋስ፣ እነ የሕፃናት እና ሴቶች ጉዳይ ሚንስቴር፣ አዳነች አበቤ፣ የኦሮሞና የትግሬ ነፃ አውጪ አክቲቪስቶች በሙሉ ጎጃም ቡዳ ነው እያሉ ዋይ ዋይ ሲሉ የሰነበቱት። ሞጣ ቀራንዮ የሚባለው እንደ ልቡ ቲክታከር ሁሉ ዓለም አቀፍ ዘመቻ የከፈቱበት በዚሁ ዕቅዳቸው ምክንያት ነበር። እኔ ዘመዴም እሱንም መሃል ገብቼ አከሸፍኩት። አከተመ።
"…ስኳድ ጎጃምን ካደቀቀ በኋላ ሸዋ ቀድሞት አዲስ አበባ ከገባ በብአዴንም ውስጥ ቦታ ሰጥተነው ስለማናውቅ ይበቀለናል በሚል ምክንያት የማይሙን የመከታውን ጦር የጎንደር ልጆች እንዲመሩት አድርገው፣ አሰግድንን አሳድደው፣ በሀብታሙ አያሌው አዋክበው፣ ሸዋን እጅ እግሩን ጠፍረው አስቀምጠውታል። ስኳድ ማለት በዘመነ ካሤ ስም ጎጃምን፣ በአሳምነው ጽጌ ስም ወሎን፣ በአሰግድ መኮንን ስም ሸዋን ለማድቀቅ የተነሣ መላኩ አለበል፣ ዝናሽ፣ አበባው ታደሰና አገኘሁ ተሻገር ድጋፍ የሚሰጡት የጎንደርም፣ የጎጃምም፣ የወሎም፣ የሸዋም ነቀርሳ ነው። ካንሰር ነው። ይሄ ስኳድ ከተመታ፣ ከተሸነፈ ዐማራ የበጋ ፀሐይ ይወጣለታል። ማርያምን እውነቴን ነው።
"…ይሄ ስኳድ በደርግ ጊዜ ከደርግ ጋር ሆኖ የጎንደር ዐማራን በሊማሊሞ ገደል የጨመረ ነው። ይሄ ስኳድ ከወያኔ ጋር ሆኖ የወልቃይት ዐማራን ሲጨፈጭፍ የኖረ ነው። እነ ርስቴ፣ እነ ኮሎኔል ደመቀ የህወሓት ኮሎኔሎች ናቸው። ቢመርህም ዋጠው። ይሄ ስኳድ ሸዋማ አይነግስም በማለት ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን ከወያኔ ጋር ሆኖ አሟምቶ፣ አድቅቆ፣ መድኃኒት አሳጥቶ የገደለ ነው። ይሄ ስኳድ ከወያኔ ጋር ሆኖ የጎጃም ገበሬዎች በመሬት ሽግሽግ ስም ራቁታቸውን ያስቀረ፣ አባትና ልጅን ያጋደለ ነው። የስኳድ አለቃው በረከት ስምኦን በሕይወት አለ። ይሄ ስኳድ አብንን የጎጃም ልጆች ይበዙበታል ብሎ በቁሙ ያፈረሰ ነው። የወሐቢ እስላሙን፣ የድምጻችን ይሰማው ጎንደር የተወለደው ጣሂር እንዴት አብንን እንደሸጠው ተመልከት፣ የራያ ኦሮሞው፣ የወሎው የኩታበሩ የአብን ሰው ሆነው የሱፍ መሀመድ አማካኝነት አብንን አፍርሰው የብልጽግና ገረድ፣ የሽንት ጨርቅ ያደረጉ ናቸው። ጎጃሜዎቹ የአብን ልጆች እነ ክርስቲያን ታደለ ይኸው በወህኒ የሚማቅቁት በጎንደር ስም በሚነግደው ስኳድ ነው። የጎንደሩ ስኳድ ጋሻው መርሻ የፖስታቤት ምክትል ሚንስትር ነው። ጣሂር መሀመድ ከዐማራ ክልል ሲለቅ በእሱ ቦታ የተሾመው የጎጃሙን ልጅ ማማር የተባለውን ሰው ካለበት ወስዶ በግፍ ገድሎ የተጫወተበት መልካሙ ሹምዬን ነው። ቪድዮውን ጠብቀኝ አንት ሰው በላ መንጋ። የዐማራ ትግል እንዳይበጠበጥ ብዬ ይዤ ባቆየውማ እንዲህ ጥሬ ካካህን አትዘፈልልብኝም። መማርን የገደላችሁት ዕለት ለክርስቲያን ታደለ ደውላችሁ በላነው ያላችሁት የአብን ስኳዶችንም አልፋታችሁም። ሰው በሕግ፣ በፍርድ እንጂ በግፍ አይታረድም። እቃወማለሁ።
የጎንደሩ ስኳድ ጋሻው መርሻ የፖስታቤት ምክትል ሚንስትር ነው። ጣሂር መሀመድ ከዐማራ ክልል ሲለቅ በእሱ ቦታ የተሾመው የጎጃሙን ልጅ ማማር የተባለውን ሰው ካለበት ወስዶ በግፍ ገድሎ የተጫወተበት መልካሙ ሹምዬን ነው። ቪድዮውን ጠብቀኝ አንት ሰው በላ መንጋ። የዐማራ ትግል እንዳይበጠበጥ ብዬ ይዤ ባቆየውማ እንዲህ ጥሬ ካካህን አትዘፈልልብኝም። ቀኑ እየደረሰ ስለሆነ ጭካኔያችሁን በአደባባይ አሰጣዋለሁ። መማርን የገደላችሁት ዕለት ለክርስቲያን ታደለ ደውላችሁ በላነው ያላችሁት የአብን ስኳዶችንም አልፋታችሁም። ሰው በሕግ፣ በፍርድ እንጂ በግፍ አይታረድም። እቃወማለሁ።
"…ለምሳሌ በአርበኛ ባዬ የሚመራው ቡድን በአምባ ጊዮርጊስ የምሩን እየተዋጋ እንደሆነ ሰምቻለሁ። የአርበኛ ደረጄ በላይ ሌላኛው ልጅ ዛሬም እንደተሰዋ ሰምቻለሁ። እየተዋደቁም ነው። በደረጄ በላይ፣ በጋሽ መሣፍንት ላይ ያለኝ እምነት ዛሬም ነገም አይሸረሸርም። በዓለም ብርሃን ሃይማኖቱ እስክንድር ነጋ ይታለላሉም ብዬ አልገምትም። ጴንጤው ምስጋናው አንዷለም እና ፋፍሕዴን ትግላቸውን ይጠልፋልም ብዬ አልገምትም። ተባብረው ካልሠሩ ደረጄ በላይ በየወሩ ልጆቹን የሚገብርበት ምክንያትም አይታየኝም። መከላከያውም እነሱን ሽንጡን ገትሮ እየተዋጋ ጭምር ነው። የዐማራ ፋኖ በጎንደር የቀረው አንድ ምሽግ ብቻ ነው። መከላከያም ለእነ ሀብቴ አንከርፍፎ እጁን እንደሚሰጠው ለእነዚህ እጁን አይሰጥም። እስከ መጨረሻው ይዋደቃታል እንጂ። ውጊያ ማለት እንደዚያ ነው በዐማራ ምድር። መሰስ ብሎ ጎንደር ገባሁ አይነፋም። ኔትወርክ ተከፍቶልህ፣ በቲክቶክ Live ታብታብ አድርጉ እያልክ አሸነፍኩ አይሠራም። ከሱሉልታ ጀመሮ ሰላሌ ኔትወርክ የዘጋው አቢይ አሕመድ፣ ምንጃር፣ ሰሜን ወሎ ኔትወርክ የዘጋው አቢይ አሕመድ፣ በጎጃም፣ በጎንደር ብዙ ቦታ ኔትወርክ የዘጋው አቢይ አሕመድ ደባርቅ፣ ዳባት፣ ጎንደርና ገደብጌ በተለየ መልኩ የሚለቅበት ምክንያት የለም። የእስክንድርን ድርጅት ወደፊት ለማምጣት ሲባል የፖለቲካ ጨዋታ ለመጫወት አትላላጥ። ሞኝህን ብላ።
"…ይሄን በቁማር የታሸ የስኳድ አጯጩኸህ፣ አደናግረህ ብላን የወከባ፣ የግርግር ቅጥአምባሩ የጠፋ የድል ሽሚያ ዜናም አልቀበልም። እደግመዋለሁ በጎንደር ድል የለም። ድል በአንድነት፣ በኅብረት የሚመጣ ነው ጎጃምና ጎንደር ኢንጂነር ማንችሎትና የጎንደር ልጆች ተናበው እንደሠሩት ጀብዱ ያለ፣ እነ ሳሚና ጎጃሞቹ ተናብበው እየሰሩት ያለ። ወሎዎቹ ደቡብ ጎንደር፣ ጎንደሮቹ ላስታ ተሻግረው እንደሚሠሩት ያለ ድል ነው ድል የምለው። ከወሎ ተሻግሮ አሰግድን አሳድዶ አሳልፎ መስጠት ይሄ ተገቢ አይደለም። …እኔ የማውቀው፣ የምመኘውም ድሉ ሲገኝ ያለ ስስት የሚነገረውን ነው። ይሄ መሬት ላይ እየተሠራ አየር ላይ መዋጥ ተገቢ አይደለም። ሁለት ቢሆንም በጋራ ሲሠሩ፣ ድልም ሲያገኙ በጋራ ይዘግቡታል። ባለ ማዕተቦቹ ጎንደሬዎች እንደዚያ ናቸው። ስኳድ ግን ሲዘግብ ምን አለ? ሀብታሙ አያሌው አፍራሳ…
ሰበር ዜና !
--------
በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የአማራ ፋኖ በጎንደር እና የጎንደር እዝ ዙሪያ ገባውን ተቆጣጥረው ወደ ሙሽራይቱ ጎንደር ከተማ እየገቡ ነው!!
ከፍተኛ ህዝባዊ ድጋፍ ያስፈልጋል ! የጎንደር ህዝብ በከፍተኛ ተጋድሎ የከተማውን ዙሪያ ጋባ ተቆጣጥረው ወደ ከተማው እየዘለቁ ላሉ ጀግኖች ልጆችህ አስፈላጊውን ድጋፍ እንድታደርግ ጥሪ እናቀርባለን።
-------
ኮለኔል ፋንታሁ ሙሃቤ
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ወታደራዊ አዛዥ
ሻለቃ ሃብቴ ወልዴ
የድርጅቱ ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር እና የጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ
አርበኛ ሰሎሞን አጣና
የድርጅቱ ወታደራዊ ቲክኒክና ስትራቴጂ ኃላፊ እና
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና አዛዥ
አርበኛ ሻለቃ መከታው ማሞ
የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት
የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ
"…ሌባ ሁላ…ኪሎኔል ፈንታሁን ሙሀቤ ምንአገባውና? መከታው ማሞ ከይፋት የት ወጥቶ ነው በጎንደር ፋኖዎች ትግል ላይ መሪ ሆኖ ከፊት የሚሰለፈው? ደብረ ብርሃን መድረስ ያቃተው፣ አጣዬ የማይገባ አካል በምን አግባብ ነው ሀብታሙ አፍራሳ አሯሩጦ በጎንደር የዐማራ ድል ላይ ወንበር የሚይዘው። ደፋር ሁላ። አደብ ገዝተህ ተቀመጥ። ቲክቶክ ላይ በዘመነ ስም፣ ዩቲዩብ ላይ በዘመነ ሰበብ ጎጃምን ስትገሸልጥ ውለህ እያደርክ እኔ ዘመዴ ስናገረው የምትደነግጠውን ነገር አቁም። …👇⑥ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…ከዚያ የጎንደሩ ስኳድ ቡድን በእነ እስክንድር ተመራጭ ሆኖ ወደፊት መጣ። ጎንደሮቹ ጠየቁ እስኳዱን። "እስክንድር ነጋ በሁሉም እየተጠላ ነው፣ ለምንድነው እናንተ ከእሱ ጋር መሥራት የፈለጋችሁት ብለው መጠየቅ ጀመሩ። ለዚህ እውነተኛ የጎንደር ልጆች ዶር ምስጋናው እንዲህ የሚል ምላሽ ነው የሰጠው። "እስክንድር የአዲስ አበባ ልጅ ነው። አዲስ አበባ ሸዋ። እዚህ አሜሪካም ሆነ አውሮጳ ገንዘብ ያለው ደግሞ የአዲስ አበባና የሸዋ ሰዎች እጅ ነው። ጎንደሮቹ በገንዘብ በኩል ገና አልነቁም፣ አያዋጡም። እስክንድርን የተጠጋናው በስሙ ገንዘብ ይኖረናል። እስክንድርን ወደነው ሳይሆን ለትግላችን ገንዘብ ያስፈልገናል" በማለት ነበር የመለሱላቸው። እነ ምስጌ ያላወቁት እስክንድር ነጋ በአዲስ አበባም፣ በሸዋ ልጆችም ዘንድ የመርገም ጨርቅ ያህል የተጠላ፣ አር የነካው እንጨት መሆኑን ነው። ከዋሸሁ እቀጣለሁ። ከእንግዲህ ወዲህ በእስክንድር ስም ዱዲ፣ ጢና፣ አምስት ሳንቲም ዱምቡሎ ፈረንካ የሚሰጥ ዐማራ የለም። እሱን ለማወቅ አበበ በለውን እና ሀብታሙ አያሌውን ማየቱ በቂ ነው። በእስክንድር ስም እንበላለን ብለው የተበሉትን ማየቱ በቂ ነው። ኤትአባክ አለ አጎቴ ሌኒን።
"…ስኳድ ጣሊያን ቴቪን ይዞ ሲመጣ አክቲቪስቶችን በማወደስ ነበር። ዶር ምስጋናው አንዷለም አንዲት አለሌ የቲክቶክ ጋለሞታ ጎንደር አሰዳቢ ሴትዮ፣ የጎንደር ተፈናቃዮችን 1 ሚልዮን ብር ቀርጥፋ የበላችን ነውረኛ ማማ ትሬዛ ብሎ በማወደስ መጣ። ሊበላ። ቀድሜ ማማርን ቀንዷን ሰብሬ፣ ሜካፗን አስለቅቄ፣ ጋሽ ማማሩ አስመስዬ፣ ከመድረኩ አጠፋኋት። የማማር ሲደፈቅ ወደ ሚኪ ራያ ቤት ሄዱ። ሚኪ ራያን ከትግሬ ሁለት አስወልዶ በሐሺሽ የጦዘ፣ ሥነ ምግባር የሌለው ጎንደርን የማይወክል አለሌ ዱርዬ መሆኑን አሳይቼ አፈር ከደቼ አበላሁት። እሸቱ ገጠሬው ቤት ሄዱ፣ በዚያም ፔይን ኪለር ተብዬዋ የማከብራት ወሮ የሩቅን አገኘኋት። አፈርኩ። ግን አፈር ደቼ አበላሁአቸው። እነ እሸቱ ገጠሬውም 05 ሳንቲም የሚሰጣቸው አጥተው እኔ ዘመዴን እየረገሙ በቲክቶክ ጌም መጫወት ጀመሩ። እነ ዶሮ ደረጄ አበዱ፣ እነ ምስጌ ቀወሱ፣ እነ በረደድ ጨርቃቸውን ጣሉ። ኤትአባሽ ጣልያን ቲቪ። ከዚህ በኋላ ነው ከብአዴን ጋር ለክፉ ቀን ያስቀመጡትን ካርታ ስበው አገኘሁ ተሻገር እና መላኩ አለበል፣ ከዝናሽ ታያቸው፣ ከጄነራል አበባው ታደሰ፣ ከጄነራል ብራኑ በቀለ ጋር ተመካክረው፣ ግብጽ፣ ኤርትራና የእነ ጌታቸው ረዳም ቡድን ምክረ ሀሳብ ለግሰው ወደ ፕላን መጨረሻው ተንደርድረው የገቡት። ፕላኑም የእነ እስክንድርን ፋኖ፣ የእነ እስክንድርን ቡድን ወደፊት ማምጣት። የሥነ ልቦና የበላይነት እንዲይዝ ብልፅግናና እነ እስክንድር እንዲሠሩ ለማድረግ ወሰኑ። ወሰኑናም ወደ ተግባር ገቡ።
"…ወደ ሱማሊያ ፋኖን ይዞ ለመሄድ የተደረገው ፕሮፓጋንዳ ከሸፈ፣ የብልጽግና፣ የስኳድ፣ የኦሮሙማና የግንባሩ ሰዎች፣ ግንቦቴዎችም ቅድሚያ ለሀገር፣ ግብፅና ሱማሊያ ሊወሩን ነው የሚለውን ውትወታ ቅድሚያ ዐማራን ነው የምናድነው የሚሉት የፋኖ አደረጃጀቶች ውድቅ ሲያደርጉት ውግዘቱ በዛባቸው። ባንዳ፣ ከሀዲ ተብለው መጨፍጨፍ ጀመሩ። ቀጥሎ በትግራይ ለሁለት የተከፈለው ህወሓት አንደኛው በጌታቸው ረዳ የሚመራው በብልፅግና ሲደገፍ በደብረ ጽዮን የሚመራው ደግሞ በራሱ መቆሙንና ለፋኖም የአብረን እንታገል ጥሪ አቀረበ። ይሄን ጥሪ አንዳንድ የፋኖ አደረጃጀቶች በበጎ ሲቀበሉት፣ የኦሮሙማው ካድሬና የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊት ተንጫጫ። ከሱዳን ጋር፣ ከኤርትራ ጋር፣ ከግብጽ፣ ከሱማሊያና ከደቡብ ሱዳን ጋር ተጣምሮ የኢትዮጵያን ድንበርና ጥቅም አሳልፎ የሚሰጠው ብልፅግና ደርሶ የአዞ እንባውን ያነባ ጀመር። "ፋኖ እንዴት ከትግሬ ጋር ይሠራል? ይልሃል ከትግሬ ጋር ፕሪቶሪያና ናይሮቢ ሄዶ ተፈራርሞ አብሮ እየሠራ ሲያበቃ። መብቱ ናው ፋኖ ይጠቅመኛል ከሚለው ቡድን ጋር አብሮ መሥራት።
"…የጊዜ ጥያቄ መጣ። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እየደቀቀ፣ የዐማራ ትግል እየጎመራ መጣ። የውጭ ኃይሎች ፍላጎትም አመረ። አይቀሬው ድርድርም ከች እያለ ነው። በድርድሩ ላይ ደግሞ የእነ እስክንድር ቡድን እንደማይሳተፍ፣ ቅቡልነትም እንደሌለው የተረጋገጠ ሆነ። ስለዚህ ምን ይደረግ። በእነ እስክንድር ነጋ ቡድን በኩል በጀርባቸው ታዝለው ሊገቡ ያሰፈሰፉት ብልፅግና ብአዴኖችም ጨነቃቸው። ኤርትራም፣ ግንቦት ሰባትም የእነ ዘመነ ቡድን መሬ የመረረ ነፍጠኛ ዐማራ የሆነ የዐማራ ፋኖ መሆኑንም ተረዱ። ይሄ ቡድን ሥልጣን ከያዘ አለቀልን ብለውም ወሰኑ። ስለዚህ የእነ እስክንድር ቡድን ቅቡልነት እንዲያገኝ ከአቢይ አሕመድ ጋር የቦለጢቃ ቁማር ጀመሩ። ጀመሩናም 18 የግብፅ አታሼዎች ያሉበት ቡድን፣ የአረቦቹ ፈንድ የሚፈስለት ቡድን ይሄን ቡድን እንዲያግዝ አድርገው ወደፊት መምጣት አለብን ብለው ቀመር ቀመሩ።
"…ተከተሉኝ። …ዘመነ ካሤ፣ ደሳለኝ፣ ምሬና ባዬ፣ ሳሙኤል ባለ ድል ላይ መንጋው ዝናሩን ተኩሶ ጨረሰ። ዐማራ ስለሆኑ ልጆቹ ወይ ንቅንቅ። እነ ባዬ የፋፍዴን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የእነ አገኘሁ ተሻገርን ቡድን እነ ጌታ አስራደን ከድርጅቱ በይፋ አሰናበቱ። እነ ሰሎሞን አጣናው የጎንደርን ባለሀብቶች ብር እየጠየቀ ወደ አዲስ አበባ እንዲሰደዱ ያደረገው ጓድ ባዬን ገልብጦ የፋፍሕዴን መሪ እንዲሆን ተደረገ። እነ ዘመነ ካሤ በጎጃም ውስጥ ሆነው ከእስክንድር ጋር የሚሠሩትን ለቃቅመው አሠሩ። ሌላውን ተታኩሰው አባረሩ፣ ቀሪውን አስገበሩ። ማስረሻ ሰጤ ወደ ደቡብ ወሎ ፈረጠጠ፣ ግምባሩ ኡኡ አለ። ኡጋንዳ ያለው የእስክንድር ነጋ የአክስት ነው የአጎት ልጅ የገብረ ሃና የልጅልጅ ወንዴ ተክሉ ጮኸ አይገልጠውም። በረደድ የሚመራው ዐማራ ሰርክል የሚባለው የኋትስ አፕ ግሩፕ ዋይዋይ አለ። ጎጃሜው ጎጄ መለኛው ግን መስሚያዬ ጥጥ ነው በማለት ወደፊት ብቻ ብሎ ብለ ሸመጠጠ።
"…ምሬ ወዳጆ ዋሾውን ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባን ከድርጅቱ አባረረ። መከታው ማሞና አቤ ጢሞ ሸዋን ለእስክንድር ነጋ ለግርድና፣ ለባርነት ሰጥተው ማፈሪያ ሆኑ። ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እኔው ራሴ በለመንኩት ዶላር ማይሙን መከታው መማሞንና ምስኪን ተሽቆጥቁጦ አዳሪዉን አበበ ጢሞን ገዛቸው። ከኢዜማው ተመራጭ ከመምህር ጋር ሆነው ሸዋን አሳልፈው ሰጡ። ሸጡ። አሰግድን አሳደዱ፣ ስንት የሸዋ ልጆችን አሳረዱ፣ አስገደሉ። አስጨፈጨፉ። የእነዚህ ነፁሐን ደም እንደ አቤል ደም የመፍረጃው ሰዓት ደርሷል። ሸዋ አቢዮት በቅርቡ ይፈነዳል። መለኮታዊ ጣልቃገብነት ከሌለ በቀር በሸዋ አርማጌዶንም ይሆናል። ይበጠበጣል ከዚያ ይጠራል። በመጨረሻም የዐማራ ፋኖ ያሸንፋል።
"…ተከተለኝ አልኩህ። የቀድሞው የፍትሕ ጋዜጣ እና መጽሔት ስታፎች እስክንድርን በማሾሩ በኩል ዋነኛ ናቸው አሉ። ከጌታቸው ሽፈራው በቀር እነ ሙሉዓለም ገብረ መድኅን፣ እነ ተመስገን ደሳለኝ እስክንድርን ያሾሩታል አሉ። ተመስገን ደሳለኝ ደውሎ መመሪያ እስኪሰጠው እስክንድር ነጋ አንዳች ነገር አይተነፍስም ነው የሚባለው። የእስክንድር ነጋ ጠባቂዎች ከየት እንደመጡ መከታው ራሱ አያውቅም። እስክንድር ነጋ አሁን ያለበትን ቤት የሰጠው የቀበሌው ሊቀመንበር ነው። እስክንድር ባለበት አካባቢ ኢንተርኔት ባይኖርም እስክንድር ካለበት ቤት አጠገብ ጋር ካለ ኮረብታ ላይ ኔትወርክ ለአስክንድር ብቻ እንዲሠራ፣ ጋዜጠኛ ጌጥዬ ያለውም በ360 ላይ ፕሮግራሙ ሳይቆራረጥ እንዲተላለፍለት መደረጉ የማን ፍቃድ፣ የማን ትብብር ያለበት ይመስልሃል? ፍርዬ ሰምተሻል። 👇④ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆⑤ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ✍✍✍ …ትችላለህ አልኩት። አርበኛው ደነገጠ። ምን ላድርግ? እንደዚያ ስላሉኝ ነው አለና ስልኩ ተቋረጠ። ቆይቶ ደግሞ ወዲያው ደወለልኝና ደውልልኝ አለኝ። እኔም መልሼ ደወልኩለት።
"…ሌላው ዘመዴ ስኳድ ምናምን እያልክ ስም ባትጠቅስ፣ ባትጠራ መልካም ነው። አንዳንድ ቅር የሚላቸው ሰዎች ስላሉ ብዬ ነው ይለኛል። ቀጠለናም እንዴት ጎንደር በሙሉ ስኳድ ተብሎ ይሰደባል ብሌ ይለኛል። ገባኝ ደዋዮቹ። ግን እኔም መለስኩለት። አርበኛው ስኳድ ማለት ራሳቸውን በራሳቸው ጠርተው በፌስ ቡክ የለጠፉ ናቸው። ስኳዶች በቁጥር ከ20 አይበልጡም። እነዚያን ሰዎች በስም ጠርቼ መውቀስ ደግሞ መብቴ ነው። እነሱ በስማቸው ያላፈሩትን አንተንም ሌላውንም ሊያስጨንቅ አይገባም እለዋለሁ። እሱም እነ ማናቸው ስኳድ ነን ብለው የለጠፉት ይለኛል? የአብኑ እነ መልካሙ ሹምዬ እለዋለሁ። መልካሙ የቱ ይለኛል ጎንደሬ ነኝ ባዩ ፀረ ዐማራው እለዋለሁ። አላወቅኩትም ይለኛል። ታውቀዋለህ ዐብንን ከሸጡት አንዱ ነው እለዋለሁ። እናም የፖለቲካ ሥራ ለመሥራት አደባባይ የወጣ ሰው መልካም ሲሠራ ይሞገሳል፣ ሲያጠፋ ደግሞ ይወቀሳል። ይሄ ሙገሳና ወቀሳ አንተንም ይጨምራል እለዋለሁ። እኔ ማንንም አልምርም። ባለፈው በሽምግልናው ወቅት ጋሽ መሳፍንትንም፣ እነ ኤፍሬምንም እንዴት እንደዳኘሁ አስታውስ እለዋለሁ። እንደ ልማዱ ስልኩ ይቋረጣል። ይሄ ነገር የተለመደ ነው። ምክክር ላይ ሲሆኑ ያቋርጡና በኔትወርክ አሳብበው መልሰው ይደውላሉ። በሽምግልናው የለመድኩት ነው። ለሦስተኛውን ጥያቄ ለመጠየቅ ተማክረው እስኪጨርሱ መጠበቅ ነበረብኝ። በሁለቱም ጥያቄዎች ለመለስኩት መልስ ከሰሎሞን በኩል ተቃውሞ አልገጠመኝም። ቆይቶ ተደወለ፣ ዘግቼ መልሼ ደወልኩ።
"…ዘመዴ የመጨረሻ ጥያቄ ነው። አንተ ኢትዮጵያዊ እንደሆንክ፣ ኢትዮጵያንም እንደምትወድ አምናለሁ። እናም እኛ አሁን መነሻችን ዐማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ ብለን የተነሣን ሰዎች የእንደ አንተ ዓይነቱ ቆራጥ ኢትዮጵያዊ ድጋፍ ያስፈልገናል። ፋኖ ኢትዮጵያን ነፃ ካላወጣ ምኑን ታገልነው? ኢትዮጵያን ለማን አሳልፈን ልንሰጥ ነው ብሎ ወደ ዋና ጨዋታው ገባ። የእኛን ድል ዘግቡልን፣ ከወንድሞቻችንም ጋር በቅርቡ አንድ እንሆናለን ብሎ እስክንድር ነጋን ተክቶ ጥያቄውን በሃላል አቀረበልኝ። እኔም መለስኩለት። ስማ ሰሌ። ከመጨረሻው ጥያቄህ ልጀምር። እኔ የፖለቲካ ፍልስፍናችሁ ምንም ይሁን ምን በፍልስፍናችሁ ላይ ሓሳብ ካለኝ ሓሳብ እሰጣለሁ እንጂ ተቀበል የእኔን ብዬ አላስገድድም። ሓሳባችሁንም አልጠመዝዝም። ዘገባ ላልከው እናንተ የእስክንድር ልጆች ሆናችሁ መሬት ላይ አሸነፍን ስትሉ ከመዘገብ ቦዝኜ አላውቅም። ሰሞኑን እንኳ በመረጃ ተለቭዥን የእሁድ ነጭ ነጯን መርሀ ግብሬ ላይ እጅግ የማከብረውንና የምወደውን ቁርጥ ወላጅ አባቴን የሚመስለኝንና የማስታውስበትን አርበኛ ፋኖ ደረጀ በላይ የማረካቸውን የመከላከያ ወታደሮች ሲያስተዋውቅ እኔ ራሴ ነኝ መልሼ ለዓለም ያስተዋወቅኩት። ቀይ መስቀል ይረከባቸው ሁላ ያልኩት እኔው ነኝ እናም በዚህ በኩል አትጠራጠር ብዬም መለስኩለት።
"…በመጀመሪያው ጥያቄህ ላይ ግን አልስማማም። እኔ የምደግፈው መነሻዬ ዐማራ፣ መድረሻዬም ዐማራ የሚሉትን ነው። መጀመሪያ ዐማራነቴን ላድን የሚሉትን ነው የምደግፈው። ዐማራነት ከዳነ፣ ዐማራነት ከተከበረ በኋላ ኢትዮጵያን ከሌሎች ነገዶች ጋር ተማክረህ ነው ከታመመችም የምታድናት እንጂ አንተ ምን አገባህና ነው የራስህን ዐማራን ነፃ ሳታወጣ፣ አዲስ አበባ ለመግባት ለኦሮሞ ቄሮ 1 ሚልዮን ብር መክፈል ሳታቆም፣ ለኢትዮጵያ ጥብቅና የምትቆመው? ጉራጌ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሱማሌ፣ ወላይታ፣ ጋምቤላ ወዘተ ብዬ እየተናገርኩ መልሶ ስልኩ ተቋረጠ። እስኪመለስ ጠበቅኩት። አቋርጦኝ ሌላ አጀንዳ ሊያመጣ ሲል የጀመርኩትን ልጨርስልህ ብዬ ቀጠልኩ፣ ንግግራችን በሦስተኛ ወገን ቢቀዳም፣ መንግሥትም ቢያዳምጠው ይወቀው ብዬ አቋሜን መናገር ቀጠልኩ። …ጉራጌ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ሱማሌ፣ ወላይታ፣ ጋምቤላ፣ አፋር፣ ሲዳማ፣ ሐረሬ ታገልልኝ፣ ሞትልኝ ብለውሃል እንዴ? ማን ታገልልኝ ብሎህ ነው? ሞትህን ሲዳማ፣ ስደትህን ሱማሌ፣ ትግሬ፣ መፈናቀልህን ወላይታ፣ ጋምቤላ ሰምተው አዝነው ከጎንህ በመግለጫ እንኳን ደግፈውሃል? አንተ ማን ስለሆንክ ነው የራስህን ዐማራ ነፃ ሳታወጣ ነፃ አውጣኝ ያላለህን ብሔር ነፃ ላወጣህ ነው የምትለው? ይሄ የእስክንድርና የፌክ ኢትዮጵያኒስ ኮተት ሓሳብ ነው። ሓሳቡን ተቃውመው ቅድሚያ ዐማራነቴን ለሚሉት ለዐማራ ቡድኖች ድጋፌን እሰጣለሁ። በጎንደር ለአርበኛ ባዬ፣ በጎጃም ለአርበኛ ዘመነ፣ በወሎ ለአርበኛ ምሬ፣ በሸዋ ለአርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ ድርጅቶች ሙሉ ድጋፌን እሰጣለሁ። ይሄ ማለት ተጋድሎአችሁን አፈር ከደቼ አበላዋለሁ ማለት ግን አይደለም። ከወደ እናንተ የሚያስቀኝ ነገር አለ። እሱን ደግሞ እንደ ሴራ ከቆጠርኩት አፈርሰዋለሁ። ይኸው ነው ሰሌ ብዬ አልኩት። ሌላ ጥያቄ የለኝም፣ እንዲሁ ሲኖረኝ አደውላለሁ ብሎኝ ተለያየን። ከዚያ በኋላ ነው እንግዲህ ይሄ የሰሜንና የደቡብ ጎንደር የእነ እስክንድር፣ የእነ ሀብታሙ አያሌውና የእነ አበበ በለው ፋኖ በሰከንድ ውስጥ ጥይት ሳይተኩስ መላ ጎንደርን እየተቆጣጠረ መሆኑን የማወጅ ነገር የተከተለው። ለዚህ ነው በርእሰ አንቀጼ መግቢያዬ ላይ "…ከየት መጡ አልተባለም እኮ ሲነጋ ጎንደር በፋኖ ቁጥጥር ነው የተገኘ። ሙሉ ከተማው እና የመንግሥት ኃይል ተራራ ተራራ ለይ ነው ተንጠባጥቦ ያለ …።" የሚል መልእክት ዛሬ በጠዋት ከመኝታዬ ስነሣ ደረሰኝ ብዬ የጀመርኩት።
"…አሁን ወደ ዘለግ ወዳለው ትን ወደሚያስብለው ትንተናዬ ልግባ። የሰሎሞን አጣናውንና የእኔን ቃለ ምልልስ ያመጣሁት ይሁነኝ ብዬ ነው ወዳጄ። ጫ፣ ጮጓ ብለህ ተከተለኝ። የዐማራ ትግል ወደ መቋጫው ቀርቧል። እንደ ቀልድ እናንበረክከዋለን ብለው የኦሮሞ ብልጽግናና የትግሬ ነፃ አውጪዎች የለኮሱት እሳት ተቀጣጥሎ ሰደድ እሳት ሆኖ ሊያወድማቸው ከጫፍ መድረሱን ዐውቀውታል፣ ተረድተውታልም። የሰሞኑ የኦሮሞ ነፃ አውጪዎቹ በጫካም በ4ኪሎ ያሉትም ተመካክረው "አራት ኪሎ አዲስ አበባ የሚል የኦሮሚኛ ዘፈን አውጥተው እኩል የሚዘፍኑት ወደው አይምሰልህ። ጭንቀት የፈጠረው ዘፈን ነው። አልፈራም ብሎ መፍራት ያመጣው ነው። የበታቸኝነት የፈጠረውም ነው። ኦሮሞ በዘፈኑ ውስጥ ዐማራና ትግሬን ካልሸነቆጠ ዘፈኑ አያምርለትም፣ ገዢም አያገኝም። ይሄ ፍርሃት፣ ስጋት፣ መሸነፍ የፈጠረው ነው። አራት ኪሎ አትገቧትም ብሎ መጨፈር እግዚአብሔር ያሳያችሁ። ወደው ነው የሚገቡት። ይታገላሉ። የሚያልቀው ያልቃል፣ የሚሞተው ይሞታል፣ የሚወድመው ይወድማል፣ ህልውናችን የሚረጋገጠው አራት ኪሎ ስንገባ ነው ብለው ላለመሞት፣ ላለመጥፋት የሚታገሉት በሙሉ የሆነቀን ጠዋት ከመኝታችን ስንነሣ "የዐማራ ፋኖ ኃይሎች አራት ኪሎ ቤተ መንግሥትን ተቆጣጥረውታል፣ ጦርነቱ በኦሮሚያና በደቡብ ቀጥሏል የሚል ዜና መስማታችን አይቀርም። የፈሩት ይደረሳል፣ የጠሉት ይወርሳል አባቴ።
"…አሁን ሁለት ኃይሎች በዐማራ ክልል ተፈጥረዋል። ሦስተኛም አለ ግን ፓራሳይት ነው። ጥገኛ ነው። ከመሸ የመጣ አሜባ ነው። በኢትዮጵያኒስቱ በእነ እስክንድር ነጋና በዐማሮቹ በእነ ዘመነ ካሤ ቡድን መሓል ነው ውጥረቱ የነገሠው። የብልጽግና መንግሥት አክቲቪስቶች፣ የኦሮሞና የትግሬ ነፃ አውጪ አክቲቪስቶች ጭምር በእነ ዘመነ ካሤን ቡድን ላይ ያለ የሌለ ኃይላቸውን ተጠቅመው ጓ እያሉባቸው ነው። በተለይ የስኳድ ቡድን ከእስክንድር…👇②ከታች ይቀጥላል።✍✍✍
"…እንዴት አመሻችሁ…? የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ለጉድ ነው። 7 ገፅ ርዕሰ አንቀጽ ነው። ትናንት ጀምሬ ዛሬ ጠዋት መጨረስ የሚገባኝን ትናንት ሥራ ይዤ ስላመለጠኝ ነው ዛሬ ለመጻፍ የተገደድኩት። በስልኬ ላይ ስለምጽፈው ቃላቶቹን ለማረም ጊዜ ይወስድብኛል ለዚያ ነው የዘገየሁት። የሆነው ሆኖ አሁን አልቋል።
"…ወደ እናንተም ይቀርባል። ነገ ግን ርእሰ አንቀጽ አይኖረንም። ከምስጋናችን ቀጥሎ በዚህ ርእሰ አንቀጽ ላይ ነው ስንወያይ የምንውል። ሓሳባችሁን አደራጅታችሁ በጨዋ ደንብ ለመሟገት ተዘጋጅታችሁ እደሩ። ደፈር ብለን እንወያይ። አትሽኮርመም። ቆማጣን ቆማጣ በለው። ነገርየውን በስሙ ጥራው።
"…ወዳጅም ጠላትም ልቡ ቀጥ ብላ እንደዋለች አይቻለሁ። ተመልክቻለሁም። ዘመዴ የሁሉንም የማኅበራዊ ሚዲያ ቀልብ እንደገዛም ተመልክቻለሁ። ዛሬ አረጋግጫለሁ። ይሄ አሸናፊነቴ ይቀጥላል። ወደህ ሳይሆን በግድህ ታነበኛለህ። ትከተለኛለህም። ወደህ ሳይሆን በግድህ አልኩህ።
• መልካም የሌሊት ርዕሰ አንቀጽ። 😂
"…የርእሰ አንቀጽ ድስቱን አውርጄዋለሁ። እስከዚያው ሰሀን ሰሀናችሁን ይዛችሁ ጠብቁኝ። አፍራሳና የኦቦይ ነጋ ልጅ አዲሱን የመብያ ሰሀን አዘጋጁ። አፋሕድ የሚለውን ሰሀን፣ አደራ ደግሞ ያረጀ፣ ያፈጀውን ኢህአዴግ፣ ባልደራስ፣ ግንባሩ፣ ሠራዊቱ የሚለውን አሮጌ ሰሀን ይዛችሁ አትምጡ። ስኳድም ፈፍሕድን የተሰኘውን ሰሐናችሁን ይዛችሁ ጠብቁ።
• ሌሎቻችሁ ደግሞ አቢይ አሕመድ ቤት ሄዳችሁ ልቅሶ ድረሱ።
"…አዛኜን መጣሁ። ማቅረብ ብቻ ነው የቀረኝ።
"…ሥራ ላይ ነኝ። ርእሰ አንቀጹ በቶሎ እስኪደርስ ድረስ ይህቺን የአፍራሳን ፅንፈኛ የገብስ ቆሎ እየቆረጠማችሁ ጠብቁኝ።
"…ርእሰ አንቀጹን ጨው ጨምሬበታለሁ፣ ቅቤም ጣል አድርጌበታለሁ። ተትንሽ እሳት ይምታው ብዬ እያማሰልኩ እያበሰልኩት ነው። ታዩታላችሁ ምን የመሰለ ጣት የሚያስቆረጥም አባ ደፋር የተባለ ርእሰ አንቀጽ የቤቴን ስፔሻል ነው የማበላችሁ። እናንተ ብቻ እጃችሁን ታጥባችሁ ይህቺን የአፍራሳ የገብስ ቆሎ እየቆረጠማችሁ ጠብቁኝ።
• ታገሱ እሺ…!😁✍✍✍
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ይህቺን የእነ አፍራሳንና የእነ መላኩ አለበልን ጎንደርን ነፃ አወጣን ቁማር ወደ ማፍረሱ እንገባለን። 😂😂 …ሞኝ አይደለሁም። እኔ ዘመዴ አፍራሽ ነኝ። እየመረረህ የምትውጠው ኪኒና ልሰጥህ ነኝ። ተዘጋጅ።
"…እህሳ ቤተሰቦቼ እንደተለመደው ይህቺን ከወደ ጎንደር የምንሰማትን የተበላበት የቦለጢቃ ቁማር ድምጥማጡን ላጠፋው፣ እኔ ዘመዴ የሥላሴ ባርያ፣ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው የሐረርጌው ቆቱ፣ መራታው ዘመዴ፣ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ ልነቅል፣ ላከሽፍ፣ ሴራውን ልበታትን ነኝና እናንተም ለመስማት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
"…የሴራ ቦለጢቃንማ ለእኔ ተዉአት። 😂 መላኩ አለበልና አገኘሁ ተሻገርማ አይሸውዱኝኝ። እስክንድር ነጋና ሀብታሙ አያሌውማ አይሸውዱንም። አፈርሰዋለሁ። ማርያምን ሴራውን አፈርሰዋለሁ።
"…ጎጃሞች በተጠንቀቅ ቁሙ። ይሄ ሁሉ ሳይታኮሱ ድል በድሉ ዝግጅቱ ለእናንተ ነውና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ። የእነ መላኩ አለበል ቡድን፣ የእነ ዝናሽ ታያቸው ቡድን ሰሜን ጎጃም፣ ባህርዳር ድረስ ከመከላከያው ጋር ሊመጣ ነውና ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ።
"…ፈንዳ ኮሶ፣ መተሬ፣ ቃሪያ በሚጥሚጣ ልግትህ ነኝና አዳሜና ሔዋኔ ጠብቀኝ። ደብረ ዳሞ ሆቴል፣ አክሱም ሆቴል፣ አርሴማ ፔኒስዮን፣ ኪዳነ ምህረት ግሮሰሪ፣ ቅዱስ ገብርኤል መኝታ ቤት እየገለሞትክ፣ እየሸረሞጥክ "ይነሣ ቅዱሱ ከጠርሙሱ" የሚለውን የብልፅግና አክቲቪስቶች ቻሌንጅ ባልቃወመውም አልቀላቀለውም። ጋለሞታ ሁላ መጀመሪያ መሸርሞጥህን ተው። ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ግቢ ዙ 23 ተክሎ የሚተኩሰውን ፋሽስት አገዛዝ ፈርተህ ጴንጤና የእስላም አክቲቪስቶች ጭምር የሚመሩትን "ይነሣ ቅዱሱ ከጠርሙሱን" ቻሌንጅ አልቀላቀልልህም። ሰካራም ሁላ አንተ ባትጠጣ ፋብሪካው ራሱ ከስሮ ይዘጋው የለም እንዴ? ሌባ ሁላ።
• ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
"…በቃኝ ስለደከመኝ አልመለስም።
"…ቅድም 462 ዩኒፎርም ቀረኝ አይደል ብዬ ነግሬአችሁ ልተኛ ስል ዓይኔ አላርፍ ብሎ የመልእክት ሳጥኔን መጎብኘት። 300$ የሚል መልእክት ማየት። እንቅልፌ ብን ብሎ መጥፋት። ወዲያው በድፍረት ወደማላውቀው ስልክ መደውል። ሴት ናት ባለ 300$ ላሯ፣ አወራኋት። አመሰገንኳት፣ መዝግቤ ተለየኋት። ስልኩን ስዘጋው እዚያው ስልኩ አጠገብ ከደቡብ አፍሪካ ወዳጄ ጎጄ 20 ዩኒፎርም ብሎ መጻፍ። ከዚህ በላይ አልታመማትም፣ የመልእክት ሳጥኔንም አልከፍታትም ብዬ አምላኬን አመስግኜ ይህቺን ጽፌላችሁ ወደ መኝታ።
• አሁን የቀረኝ 391 ዩኒፎርም ብቻ ነው ለማለት ነው። በሉ ደኅና እደሩልኝ።
የ595 ተማሪዎች ቀረኝ…!
"…ከቀጨኔ መድኃኔዓለም በታች የሚገኘው አፄ ልብነ ድንግል ትምህርት ቤት በ1975 ዓም በወር የሚያስከፍለው በክፍል ቁጥር ልክ ነበር። አያቴ ሦስተኛ ክፍል በወር 3 ብር መክፈል አቅቷቸው ከትምህርት ቤቱ ተባረርኩ። እናም ሊስትሮ ጀመርኩ። ታሪኩ ረጅም ነው የሆነ ቀን የትምህርት ቤቱ ገንዘብ ያዥ ወሮ ፍቅርተ ማርገጃው ጋር ጠራችኝ። ሄድኩኝ። በአያቴ ላይ የደረሰውን አግኝቶ ማጣት ስለምታውቅ ነገ ጠዋት ትምህርት ቤት እንድትመጣ አለችኝ። ለአያቴ ስነግራቸው ሂድ አሉኝ። ሄድኩኝ።
"…ተማሪዎች ወደ ክፍል እስኪገቡ ጠብቄ እያላበኝ ወደ ተጠራሁበት ክፍል እየሄድኩ ሳለ አሁን የአፋር ክልል ባለ ሥልጣን ሔሬ ሐመዱ፣ መኮንን ጥበበ፣ ታዬ ኃ/ገብርኤል ከቢሮ ሲወጡ አገኙኝ። ተቆጡኝ። ለምን ከትምህርት ቤት ቀረህ ብለው ጓ አሉብኝ። ምን ብዬ ላስረዳቸው? ዝም ብዬ እንደቆምኩ ቲቸር ፍቅርተ እኔ ጠርቼው ነው ብላ ነገረቻቸው። ተንሾካሸኩ። ነው እንዴ ብለው ሊሄዱ ሲሉ ሄሬ ዳይሬክተሩ ቢሮ ገብቶ ወጣ። ያሳየኝን ፍቅርና ፈገግታ አልረሳውም።
"…አስፈሪው፣ ኮስታራው የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር ቲቸር ደምሰው ፊት ቀረብኩ። አንድ የነተበ ቁምጣ፣ የአያቴ አሮጌ ትልቅ የተቀደደ ሹራብ አድርጌ፣ ባዶ እግሬን ከአስፈሪው ዳይሬክተር ፊት ቆምኩ። ፍቅርተ እና ደምሰው ብዙ መክረው ወደ እኔ ዞሩ። እንዲህም ተባልኩ። ከዛሬ ጀምሮ በእዚህ ትምህርት ቤት እስከ 8ተኛ ክፍል ድረስ አትከፍልም። ከአንተ የሚጠበቀው ጠንክሮ መማር ብቻ ነው። ተማሪዎች እንዳይሰሙ። ምስጢር ጠብቅ። ደብተርህን ክረምት ሊስትሮ እየሠራህ አሟላ። በተረፈ ሳትሳቀቅ ተማር። ተስፋ ያለህ፣ ጎበዝ ልጅ ነህ። መባከን፣ በልጅነትህ መክነህ መቅረት የለብህም ብለው የመማር ዕድል ሰጡኝ መምህራኖቼ። እኔም ያለሰቀቀን ተማርኩ። በየወሩ የትምህርት ቤት ክፍያ ያላሟላችሁ ውጡ ተብሎ የስም ዝርዝር ሲጠራ መጀመሪያ እኔ እንደሆንኩ ዐውቀው ተማሪዎች ዞር ብለው አፍር የነበርኩት ዘመዴ ውርደቱ ቀረልኝ። ቪላ ቤት ውስጥ እየኖሩኩ ሦስት ብር ለትምህርት ቤት መክፈል ያቃተኝ እኔ ዘመዴም ደረቴን ነፍቼ መማር ጀመርኩ። ስድብ፣ ውርደት ራቀልኝ። ዕድሉን የሰጡኝን ቲቸር ደምሰውን እና ቲቸር ፍቅርተንም አላሳፈርኳቸውም በአቅሜ ይኸው ጥሩ ዜጋ ለመሆን ዘወትር እጥራለሁ።
"…የራሴን ድርጅት ከመሰረትኩ በኋላ መጀመሪያ መበቀል የጀመርኩት የትምህርት ቤት መክፈል ያቃታቸውን ተማሪዎች እየፈለግኩ ማስተማር ነበርኩ። አሁን አንድ ባለ ሥልጣን የሆነ ሰው ዩኒቨርስቲ ድረስ አስተምሬ፣ በመንግሥት ሚዲያ ውስጥ ጎምቱ ጋዜጠኛ የሆነ ልጅ እንዲሁ አስተምሬ፣ ሌሎች ብዙ ልጆችም በአቅሜ ሌሎችንም አስተባብሬ በማስተማር ብድሬን መልሻለሁ። ቲቸር ደምሰውን እና ቲቸር ፍቅርተንም ለበዓል ደውዬ መመረቅ ጀምሬአለሁ። እንዴት ደስ እንደሚለኝ አትጠይቁኝ።
"…ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ በድህነት መማርን ከእኔ በላይ የሚያውቀው የለም። በልጅነት ከፊደል ጋር መቆየት እንዳትባክኑ ያደርጋችኋል። ለዚህ ነው 5 ወይ 10 ልጆችን እንዲማሩ አግዝ የነበረውን አሁን ደግሞ ጎንደር ላይ 3300 ተማሪዎችን ከትምሕርት እንዳይርቁ ለማድረግ በትበት የምለው። እኔ የሐረር ልጅ ነኝ። ያስተማሩኝ መምህራን ቤርቤረሰቦች ናቸው። ዛሬ ጎንደር ላይ እነዚህ ልጆች ላይ የምደክመው ጎንደሬ ስለሆንኩ አይደለም። ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ ነው። ጎጃሜው ወርቁ አይተነውን ከልቤ ነው የማመሰግነው። ትምሕርት ቤቱን ሊሠራላቸው ቃል ስለገባልኝ። የሚፈለገው ማቴሪያል ዝርዝር ደርሶኛል እሱን ለእሱ እልካለሁ፣ እሱም ዕቃውን ገዝቶ ያቀርባል፣ ትምህርት ቤቱም ይሠራል፣ ይጠናቀቃል። ታዲያ እኔ ዕድለኛ አይደለሁምን?
"…አሁን አግኝተው ላጡት ለጎንደር ቀበሮ ሜዳ ተፈናቃይ ተማሪዎች የምፈልገው የደንብ ልብስ 3,300 ነበር። እስከ አሁን ብዙም ሳልደክም እናንተ የቴሌግራም ጓደኞቼን ብቻ በጦማር ልባችሁን አውልቄ፣ ዝቅም ከፍም አድርጌ፣ ወትውቼ የ2,705 ተማሪዎችን ዩኒፎርም ችላችሁልኛል። የሚቀረኝ የ595 ተማሪዎች ዩኒፎርም ብቻ ነው። 595 ብቻ።
"…እነዚህ ሕፃናት ፈልገው ባልተወለዱበት ነገድ፣ ዐማራዊ ማንነታቸው ምክንያት ነበር ከወለጋ፣ ከመተከል፣ ከሽሬ፣ ከማይካድራ፣ ከሱዳን ጭምር ተፈናቅለው በአንድ ቀን ጀምበር ባዶ ቀርተው ሜዳ ላይ የተበተኑት። ሕፃናቱም፣ ወላጆቹም ሊሰማቸው የሚችለውን ስቃይ፣ ህመም፣ ጭንቀት የእነሱ እንዳለ ሆኖ እንደ እኔ በልጅነቱ በድህነት ያደገ በሚገባ ያውቀዋል። በደህና ቤተሰብ ውስጥ ያደጋችሁ ላይሰማችሁ ይችላል። አስባችሁታል በልጅነቴ እግዚአብሔር በቴቸር ደምሰው እና በቲቸር ፍቅርተ በኩል ባይጎበኘኝ፣ ባይታደገኝ ዛሬ ምን ልሆን እንደምችል ፈጣሪ ብቻ ነበር የሚያውቀው። ሌላው ቢቀር እነዚህን ሕፃናት ከትምህርት እንዳይርቁ ማድረግ ይኖርብናል።
"…35 ደጋግ ሰዎች 100$ ዶላር ቢያዋጡ 595ቱ ዩኒፎርም ይሞላል ብዬ አምናለሁ። ተወደደም ተጠላም የነከስኩትን ሳላደማ፣ የጀመርኩትን ሳልፈጽም፣ የነብሩን ጅራት ይዤ የመልቀቅ ልምድ የለኝም። ይሄንንም አሳካለሁ። ኮሚቴ የለው። ታዋቂ ሰዎች፣ አርቲስቶችና ዩቲዩበር፣ ቲክቶከሮች፣ ጋዜጠኞች አልተሳተፉበት፣ በሚዲያ፣ በፌስቡክ፣ በቲክቶክ ዋይ ዋይ አልተባለበት፣ በቴሌግራም ብቻ ያለ ድምጽ በጽሑፍ ብቻ ግቤን እየመታሁ ነው። ኮሚሽን የለው፣ አበል የለው፣ ገንዘቡ በእኔ በኩል አያልፍ። ቃል ትገባለህ የኮሚቴ የባንክ ቡክ እሰጥሃለሁ፣ ከዚያ በቀጥታ ታስገባለህ። በላው፣ ነከሰው ብሎ ነገር የለው። አከተመ።
"…ወቅቱ ከባድ ነው። ኑሮ የተወደደበት ዘመን ነው። በዚያ ላይ መስከረም ነው። መስከረም ኪስ የሚራገፍበት ወር ነው። ሁለት ታላላቅ በዓል፣ እንቁጣጣሽና መስቀል፣ የትምህርት ቤት የልጆች ወጪ፣ ዘመድ አዝማድ የሚረዳበት፣ ጉራጌ ለመስቀል ወደ ሀገር ቤት የሚገባበት ወቅት ነው። በመስከረም በኢኮኖሚ የሚመታው ወላጅ የሚያገግመው ጥቅምት አልፎ ከህዳር ጀምሮ ነው። እንዲህ ሆኖ ነው እንግዲህ እናንተ የእኔን ቴሌግራም አንብባችሁ የእነዚህን ተፈናቃዮች አንገብጋቢ የተባለ ችግር ለመቀረፍ የተረባረባችሁት። በእውነት ከእኔ በላይ ዕድለኛ ማን አለ?
• ቀሪዋን 595 ዩኒፎርም እየሞላችሁ ደኅና እደሩልኝ።
~ዘጠኝ መቶ ቤት ገባን
እግዚአብሔር ይመስገን
• የሚቀረን ብዛት 992 ፍራሽ
• የአንዱ ዋጋ 700 ብር ነው
"…በቀደመው መልእክቴ ለ3,300 የጎንደር ቀበሮ ሜዳ ተፈናቃይ ተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ ለማልበስ የ2,124 ተማሪዎች ዩኒፎርም የቴሌግራም ቤተሰቦቼ አሟልተውልኝ የሚቀረኝ 1,176 ዩኒፎርም መግዢያ ነው ብዬአችሁ ነበር። ጋሽ ኃይሉ ከአማሪካ የሰጡኝ 300$ የ51 ተማሪ ሲገዛልኝ ሌሎች ሁሉ ተረባርበው የ2308 ተማሪዎች ሲሟላልኝ አሁን የ992 ተማሪዎች ዩኒፎርም ቀርቶኛል።
"…ይህ የእኔ የዘመዴ 👉🏿 +49 1521 5070996 የእጅ ስልክ ነው። ስልኬን መዝግቡትና በኋትስአፕ ወይም በቴሌግራም ላይ፤ ስማችሁንና ቃል የገባችሁትን የዩኒፎርም ብዛት የአንዱን ዋጋ በ700 የኢትዮጵያ ብር እያባዛችሁ ቃላችሁን አስቀምጡልኝ። እኔም ወዲያው በፍጥነት ቃላችሁን እመዘግብና የተፈናቃዮቹን ሕጋዊ የባንክ አካውንት እልክላችኋለሁና ብሩን በቀጥታ ትልኩላቸዋላችሁ። በRIA የምትልኩ ለዐማራ ሲሆን እምቢ ስለሚሏችሁ፣ ሀገር ቤት ላለ ቤተሰብ ልካችሁ ቤተሰብ ሊያስገባላችሁ ይችላል።
"…በእረፍት ቀኔም ለወገኔ እየሠራሁ ነው። ይህን በመሥራቴ መብራትና ውኃ አይቆጥርብኝ፣ ስትራፖ አይዘኝ፣ ትንፋሼ አይቆራረጥ፣ ላብ አያልበኝ፣ በቃ በቴሌግራም ገጼ ላይ ጻፍ፣ ጻፍ ማድረግ። ከዚያ ቪድዮውንና ፎቶውን አይቶ የሚወጣ ሳይሆን መልእክቱን አንብቦ የተረዳ፣ የገባው እግዚአብሔርም የፈቀደለት ቤተሰቤ ልቡ የፈቀደውን ሰጥቶ የበጎ ሥራው ተሳታፊ ይሆናል ማለት ነው። ተሳተፉ። አትለፉት።
• 100 $ ~ የ17 ተማሪ ዩኒፎርም ያለብሳል።
• ዘመቻ ዩኒፎርም 992 ይፋፋም።
"…አስቀድማችሁ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ፥ እርሱም ግብዝነት ነው። ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። ሉቃ 12፥ 1-2 “…የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ የማይታወቅም ወደ ግልጥም የማይመጣ የተሸሸገ የለም።” ሉቃ 8፥17
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 2:05 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ትዊተር 👉Twitter: https://x.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 Rumble: https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 YouTube: https://youtu.be/vkuVwmi6BFs
• Mereja TV: https://mereja.tv
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
ኦሬክሶች ሆይ…
እጃችሁን ከፋኖ ትግል ላይ አንሱ
1፦ሀብታሙ፣ አያሌው፣ ተሾመ፣ አፍራሳ
2፦ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ
3፦ብሩክ ንጉሤ በቀለ ሂርጶ
"…ይህ የዐማራ ትግል ቅዱስ ትግል ነው ስል አንዳንዶች ዝም ብዬ ይመስላቸዋል። ዝም ብዬ አይደለም ከምር እውነቴን ነው። የዐማራ ትግል እንደ ቤተ መቅደስ ያለ ቅዱስ ትግል ነው። ጫማ ተወልቆ የሚገባበት፣ የበግ ለምድ ተለብሶ የማይገባበት ቅዱስ ትግል ነው። እኔ የዐማራ ትግል ያድነኛል፣ የዐማራ ፋኖ ይታደገኛል ብዬ አምኜ ነው ለእምነቴ የምታገለው። አሁን የፋኖን ትግል እንደ እምነት ነው የማየው። መብቴ ነው።
"…ይሄን የፋኖ ትግል በዚህ ዘመን አምጠው ካዋለዱት መካከልም አንዱ እኔ ዘመዴ ነኝ። ዘመድኩን በቀለ። አክሊለ ገብርኤል። እናም ይሄን ትግል ዘመነ ካሤ ይሁን፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ባዬ ቀናው ይሁን ምሬ ወዳጆ፣ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀባው ይሁን መከታው ማሞ፣ ኢንጂነር ደሳለኝ ይሁን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ማናቸውም ቢሆኑ ትግሉን ለማበላሸት ሲሞክሩ ባይ አልፋታቸውም። በብዕሬ እነድፋቸዋለሁ። ንገሯቸው።
"…ከዚህ ትግል ላይ እጃቸውን የሚከቱ ጋዜጠኞችንም አልፋታቸውም። ለዚህ ነው እነ አበበ በለውን፣ ሀብታሙ አያሌውን፣ ቆምጬ ቆምጬ ሽባ ያደረኳቸው። የተውኩት ብሩክን ነበር። ዛሬ እጀምረዋለሁ። እጁን ያነሣል አልያም ተናግሮ በደንብ ያናግረኛል ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ።
"…ብሩክ ይባስ ተብሎ የሚጠራው በእናቱ ወንድም በአጎቱ በአቶ ይባስ ስም ነው። ወላጅ አባቱ አቶ ንጉሤ በቀለ ሂርጶ ናቸው። ጋሽ ንጉሤ ብሩኬን ያስወለዱት ከሕጋዊ ሚስት ውጪ አሰላ ከተማ ነው። እሳቸው ኢተያ እነገዛኸኝ አበራ ሀገር ሂዲቢሮ የሌንጫ ሚካኤል አካባቢ ሰው ናቸው። የአባቱ ወንድሞች እነአቶ ሰሎሞን በቀለ፣ ይሄይስ በቀለ አሁንም አዲስ አበባ ናቸው።
• ዘር ክልጓም…ኦሬክስ እረፍ…!😂 ምከሩት…!
መልካም…
"…ከምስጋናው በመቀጠል አሁን ደግሞ በቀጥታ ወደ ዛሬው መርሀ ግብራችን እናመራለን። ለወትሮው ከምስጋና ቀጥሎ ወደ ዕለቱ ርእሰ አንቀጽ እንሄድ የነበረ ቢሆንም ለዛሬ ግን የትናንቱ ርእሰ አንቀጽ ዘግይቶ በመድረሱ ምክንያት ሳይተች ስላለፈ የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ቀርቶ የትናንቱ ርእሰ አንቀጽ ተተችቶ፣ የጎደለ ካለ ተሞልቶ፣ የበዛም ካለ ተቀንሶ፣ በጨዋ ደንብ፣ በቤቱ ጠባይና ሥርዓት መሠረት ሓሳብ ተሰጥቶበት ወደ ቀሪ መርሀ ግብራችን እናልፋለን።
"…ትናንት የነበረው ጫጫታ ዛሬ ቀንሷል። ዛሬ የለም። እኔ ዘመዴ የማኅበራዊ ሚዲያው አለቃ መሆኔም በግልፅ ታይቷል። እየጠሉኝ፣ እየሰደቡኝ፣ እየዛቱብኝ፣ እየናፈቁኝ ከእኔ ቤት የማይጠፉ የሓሴቤ እስረኛ፣ ፍቅረኛ፣ ሱሰኛ ያደረግኳቸውንም ሚልዮን ሰዎች ማፍራቴንም ያየሁበት ሆኗል። ዛሬስ ዘመዴ ጉዱ ፈላ፣ ዛሬስ ተሳሳተ፣ አለቀለት ብለው የሚሰጉልኝ፣ የሚጨነቁልኝ፣ ስለ እኔም የሚጸልዩልኝንም ሰዎች ያየሁበት ነው። በአንጻሩ ዘመዴን ዛሬ አገኘነው ብለው ካራ፣ ስለት፣ ገጀራ ይዘው የሚጠብቁኝም እንዳሉ ዘወትር የማውቅ ቢሆንም የትናንቱ ግን ይለይ ነበር።
"…ለዛሬም ነቀርሳ ስኳድን ትንሽዬ በርበሬ በሚጥሚጣ ወደ ማጠን ስለምሄድ በትናንቱ 45 ሺ ሰው አንብቦ 55 ሰዎች ብቻ 😡 ብው ብለው የተናደዱበት ርእሰ አንቀጽ ላይ ቶሎ ቶሎ ሓሳብ ስጡና ነገሩን እንቋጨው። ማሳደብ በቤቴ ክልክል ብቻ ሳይሆን የሚያስቀስም ጭምር ነው። በነፃነት በጨዋ ደንብ ከርእስ ውጪ ያልሆነ ሓሳብ ስጡ። በመረጃ የተደገፈ ተቃውሞም በቤቴ ይፈቀዳል።
"…1…2 3…ጀምሩ…✍✍✍
👆⑦ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …"…አበደን ፋፍሕዴን፣ ፌክ ኢትዮጵያኒስት፣ ፀረ ዘአማራ ኃይሎች የዐማራን ትግል አይጠልፉትም። በጎጃምና በጎንደር መሃል ሽብልቅ በመክተት ሁለቱን ሕዝቦች ማጣላትም አይቻልም። እውነት ነው ዐማራ ያሸንፋል። በጎንደር ያለው ሦስት አደረጃጀት በቶሎ ወደ አንድነት ካልመጣ የጎንደር ዐማራ ፋኖ ትግል ብቻ ሳይሆን የመላው ዐማራ ፋኖ ትግል ይዘገያል። ከንፁሑ የዐማራ ፋኖ ጋር የገጠመው ሁሉ ይሸነፋል። የዐማራ የውስጥ ሰንኮፍ በሙሉ ተነቅሎ ይጣላል። ለዛሬ አበቃሁ። ሃላስ። የነገ ሰው ይበለን ነገ ደግሞ እቀጥላለሁ።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 7/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
"…እስክንድር ነጋ ደቡብ ጎንደር፣ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝም ደቡብ ጎንደር፣ ሙሉዓለም ገብረመድህን የወልቃይት ዐማትግሬ ነው ይሉታል። ምስጋናው አንዷለም፣ ሲሳይ አልታሰብ፣ ሙላት አድኖ፣ አያሌው መንበር፣ ዶር ደረጄ ወዘተረፈ በጎንደር ስም ነው የተሸጎጡት። አበበ በለው፣ ሀብታሙ አያሌው ራሱ በሚስቴ ጎንደሬ ነኝ ነው የሚለው አሉ። ጎንደር የወራዳ፣ የሴረኛ፣ የዋሾ መሸሸጊያ ዋሻ አይደለችም። ሙሉዓለም ገብረ መድኅን መጀመሪያ ወደ ኤርትራ እንዲወጣ ተደርጎ፣ ከዚያ ወደ ኡጋንዳ ተሻግሮ፣ በኡጋንዳ ሆኖ ነበር ስኳድን የሚመራው፣ ለእነ ሙላት አድኖ መግለጫ እየጻፈ፣ አጀንዳ እየቀረጸ፣ በራሴው መረጃ ቲቪ በኩል አናት አናታችንን ይቀጠቅጥ፣ ፋፍህዴንን ወደፊት በማምጣት፣ ውባንተ እንዲገደል በሀብቴ በኩል ዐዋጅ ያሳውጅ የነበረው። ሙሉዓለም ገብረ መድኅንን በአንድ ጦማር ነው ክንብንቡን የገለጥኩት። የሚገርመው ከወልቃይት የተሰደዱ ዐማራ ነን የሚሉና ከትግራይ የተሰደዱ ትግሬዎች፣ ኤርትራውያኖች በኡጋንዳ የራሳቸው መንደር መሥርተው፣ ረሀ ሆነው፣ ሳይራቡ፣ ሳይጠሙ፣ አንዳንዶቹ የንግድ ድርጅት ሁላ ከፍተው ነው የሚቀመጡት። ይሄንን በስም፣ በፎቶና በቪድዮ እመጣበታለሁ። ትግሬና ወልቃይቴ ነኝ ብሎ የዐማራን ትግል ማበላሸት አይቻልም። እኔ ዘመዴ የዳዊት ጠጠሩ በብዕሬ አንተ ጎልያዱን ፈረካክሼ ነው የምጥልህ። መዝግበው።
"…ሁሉ ነገር በስኳድ፣ በእስኬውና በሀብታሙ፣ በአበበ በለው ቡድን ላይ ጨለመ። መተዳደሪያቸው የዐማራው ጎፈንድሚ የነበረው መጋዣ ሌባ ሁሉ የዝንብ አየር ማረፊያ ሆኖ አረፈው። ዱዲ ዱምቡሎ የሚሰጥ ዐማራ ጠፋ። ዩቲዩብ ከሚዘጋባቸው ሌላ ራሳቸው አውርደው ፕራይቬት የሚያደርጉትን ቪድዮ ከዩቲዩብ አውርደው ሲያበቁ ይሄ ሾርት ሚሞሪያም ሕዝብ አይባንንም ብለው እንደ አዲስ የከፈቱ በመምሰል፣ መንግሥት አገዛዙ፣ ኦሮሙማው የሚያሳድዳቸው ለመምሰል "እጅ አንሰጥም፣ ሰብስክራይብ አድርጉ ቢሉ " ወፍ ጠፋ። በተመልካች ድርቅም ተመቱ፣ አበበ በለው ማልቀስ ሲቀረው ካልረዳችሁን እንዴት ልናገለግላችሁ እንችላለን ብሎ እኚኝ እዬዬውን ማስነካት በየቀኑ ሥራው ሆነ። ዐማራ ነቃ። በእኔ ችግር አንተ ችጋርህን አታራግፍብኝም ብሎ ዘጋው፣ እሱ ቴስላ እየነዳ፣ ሕዝቡን አተላ ማራገፊያ ማድረጉን አከሸፍኩበት። ይኸው መርሀ ግብሩ በሙሉ ዘመድኩን ዘመድኩን ሆኖ አረፈው።
"…በመጨረሻም ከዐማራ ትግል የተተፋው የስኳድ ቡድን የእነ እስክንድርን ቡድን ወደፊት ለማምጣት የጦር ሜዳ ጀብዱ ማስነገር ይጀመር ተባለ። ታስታውሱ እንደሆን የዛሬ ሁለት ነው ሦስት ወር የደቡብ ጎንደሩ የፋፍሕዴን ቡድን ደብረ ታቦርን ጨምሮ በ6 ወረዳ ሰፍሮ የነበረውን የብራኑ ጁላን መከላከያን ማረከ፣ ድምጥማጡንም አጠፋው ተብሎ በአበበ በለው፣ በሮሀ፣ በኢትዮ 360 ዜና ተሠራ። አርበኛ ኢንጅነር ኢያሱም ለእኔ ደውሎ ዜናውን ሥራው አንጂ ብሎ ማኖ ሊያስነካኝ ሞከረ። ሞኝህን ፈልግ ብዬው እዚያው በጠበሉ እንዲቆይ አድርጌ ሥራዬን ቀጠልኩ። ከደቡብ ጎንደር የሸሸ ነው የተባለውን የአቢይ ብራኑ ጁላ ጦር አመጥተው ባህርዳር አሰፈሩት። ከዚያም ይሄን የሰፈረ ወታደር በአዴት አቅጣጫ፣ በመሸንቲ አቅጣጫ፣ በጭንባ አድርጎ ሊበን፣ በባህርዳር ከኤርፖርቱ ባለው መንገድ ዝልቂ አቅጣጫ በሦስት አቅጣጫ አስወጡት። ከዚያም ሰሜን ጎጃምን ለማጥቃት ሞርታር እና ዙ 23 ማዝነብ ጀመሩ። ጎጄ መለኛውም ይሄን ከደቡብ ጎንደር ተልእኮ ይዞ የመጣውን መከላከያ አንድ ቀንም ሳያውለው በነበልባሎቹ የበላይ ዘለቀ እስትንፋሶች እና በነበልባሎች የደቡብ ጎንደር የአፄ ቴዎድሮስ ጥምር ጦር ድባቅ መትተው፣ ተግትገው መድረሻ ሲያሳጡት ያንኑ ፋፍህዴን አሸነፈው የተባለውን ጦር መልሰው ደብረ ታቦር ደቡብ ጎንደር አስገቡት። ቁማር መብላት ድሮ ቀረ አባቴ። ፋፍህዴን የዐማራን ትግል አይጠልፍም።
"…የትናንቱን የደባርቅ፣ ገደብጌን እና ዳባትን በአንድ ጊዜ ያውም ጥይት ሳይተኮስ በአንድ ጊዜ መከላከያ ለቅቆ ወጥቶ መታየትን ፖለቲካ ሊሠሩባት እነ አፍራሳ ዋይ ዋይ ይሉ የያዙትን እንመልከት። ከወራት በፊት ምን ሆነ? አርበኛ ሀብቴ ቆሞ የዐማራ ሚሊሻ ናቸው የተባሉ ሚልሾችን በሰልፍ ሲቀበል ታየ። ቀጠለና ሰሞኑን ደግሞ የጎንደር ከተማ የሚልሻ ኃላፊ ነው የተባለ ሰው ሚልሻዎችን ይዞ ፋኖን ተቀላቀለ ተባለ። ዜናውም አየሩን እንዲሞላው ተደረገ። ሚልሾቹ ደግሞ የሚቀላቀሉት ማንን ነው? ፋፍሕዴንን፣ የእስክንድር ነጋን አዲሱን የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን። አይገርምላችሁም? አይ መላኩ አለበል ምስኪኖቹ ላይ በነፍስ በስጋቸው ተጫወት።
"…ልብ በሉ የዐማራ ፋኖ የትጥቅ ትግል ከጀመረ ጊዜ አንሥቶ፣ በደባርቅ ጥይት ጩሆ አያውቅም። እንዲያውም በደባርቅ በኑሮ፣ በድህነት ምክንያት ብዙ ሰዎች መርዝ እየጠጡ፣ በገመድ እየታነቁ እንደሚሞቱ ነው ዜና የሚሠራው። በደባርቅና አካባቢው ፋኖ ስለመኖሩ ተሰምቶም አያውቅም፣ ነገር ግን ትናንት ኢትዮ 360 እና አበበ በለው፣ ግንባሩና ግንቦቴዎች፣ የትግሬ ነፃ አውጪ ፔጆች በሙሉ ቪድዮ እያሳዩ አየሩን በድል ዜና ይሞሉት ጀመር። ዘመዴ እንኳን ደስ አለህ ይለኝ ጀመር ሾርት ሚሞሪያሙ ሁላ። ጭራሽ ዛሬ ከመኝታዬ ስነሣ ፋኖ ጎንደር ገባ ተብሎ ሃገር ምድሩ ይቀውጠዋል። ሀብቴ ወልዴም ወታደራዊ ትንተና ይሰጣል። የሚያሳዝኑኝ በፌክ፣ በጥቅሴ ጦርነት በመሃል ከሰራዊቱም፣ ከሚልሻውና ከፋኖው፣ ከሕዝቡም የሚያልቀው ሰው ነው።
"…ልብ በሉ ኦነግ ገባ ብሎ እስከ ሰላሌ ስልክ የሚያጠፋው፣ ኔትወርክ የሚያጠፋው የብልጽግና መንግሥት፣ በዳባት፣ በደባርቅ፣ በአምባ ጊዮርጊስ፣ በገደብጌ፣ በጎንደር መደበኛ ስልክም፣ ኢንተርኔትም፣ ፌስቡክና ቲክቶክም ክፍት ነው። ኢማጂን መንግሥቱን የሚገለብጥ የዐማራ ፋኖ ወደ ጎንደር እየገባ የአቢይ አሕመድ መንግሥት ኢንተርኔት ከፍቶ ቲክቶክ ላይቭ መግለጫ እንዲሰጡ ሲያደርግ። ሞኝህን ብላ አልኩህ። ሀብታሙ አፍራሳ በቀጥታ በዩቲዩብ ላይቭ ከጎንደር ኢንተርኔት አግኝተው መግለጫ ሲሰጡ። ኧረ አትቀልድ? እዚያው የምታጃጅለውን አጃጅል። እንዲህም ሆነ እንዲያ የዐማራ ፋኖ ትግል አይጠለፍም። እውነተኞቹ፣ ሀቀኞቹ የዐማራ ፋኖ ታጋዮች የፈጀውን ጊዜ ፈጅቶ ያሸንፋሉ። ብአዴን በፋኖ ስም ድርድር ውስጥ ለመግባት የዘየደችውን ዘዴ የሚቀበል ዐማራ የለም። አሁን የእስክንድር ፋኖ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች የነበሩ የብአዴን ብልፅግና አባላት፣ ካድሬዎች፣ መሪዎች ምን እርምጃ ተወሰደባቸው። በቪድዮው ላይ ጥይት የሚያንጣጣ ሚሊሻ እንጂ የዐማራ ፋኖ አላየሁም። ቁማር ይቅር። ቀጥሎ ብልጽግና እና ፋፍህዴን፣ እና የእስክንድር ድርጅት የሆኑት ጥምር ጦሮች ምንድነው ሊያደርጉ ያቀዱት የሚለው ጥያቄ ወደ መመለሱ እንግባ። ይህን መጠይቅ ያቀረብኩለት አንድ ባለሙያ እንዲህ የሚል መልስ ነበር የሰጠኝ።
"…አሁን ባለው የዐማራ ፋኖ ትግል ወረስጥ ከፍተኛ የተባለው የሰው ኃይል፣ የወታደር ብዛት፣ የጦርመሣሪያ ብዛት ተከማችቶ የሚገኘው ሰሜን ጎጃም ቀጠና ውስጥ ነው። እናም ብአዴን ፈፍሕዴን ይሄንን የሰሜን ጎጃም አካባቢ በመምታት ሁለት ነገር ማሳካት ይፈልጋሉ። አንደኛው የጎጃም ፋኖን በመምታት የጎንደርን የበላይነት ሥነ ልቦና ማምጣት አለብን ነው የሚሉ ሲሆን በዚሁ አጋጣሚ ይሄንን የጎጃም ፋኖ በማድቀቅ የሥነ ልቦና ጦርነት በጎጃም ዐማራ ላይ መክፈት ነው የሚፈልጉት። ለዚህ ነው ቀደም ብለው በትውልድ ጎንደሬ የሆኑ፣ የሕፃኗ አባት ትግሬ የሆነ፣ በባህርዳር ስለሞተች ብቻ…👇⑤ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ነጋ ቡድን ውጪ ያሉትን ጎንደሬዎቹን እነ አርበኛ ባዬን፣ እነ ፋኖ ሳሚ ባለ ድልን፣ የአርበኛ ውባንተ የሥጋ ልጅን ጭምር ማሳደድ፣ መስደብ ይዘዋል። ጠንካራ ሕዝባዊ ድጋፍ ስላላቸው፣ ወታደራዊ አቅማቸውም የፈረጠመ ስለሆነ ነው እንጂ የእነ ሻለቃ ሀብቴው የእስክንድር ነጋው ቡድን ፍላጎቱ ሌላ ነበር። ነገርየው በጎንደር ሆነና ሳይታወቅ አርበኛ ውባንተን እንደዋዛ በልተው አርበኛ አሰግድ መኮንን አሳልፈው ሰጥተው፣ ዘመነ ካሤንና ምሬ ወዳጆን ለመብላት እያሰፈሰፉ ሳለ፣ ዘመነን ጎጃም፣ ምሬን ወሎ እንደ ውባንታ ከመበላት ታድገው ወሽመጣቸውን ቆርጠው አስቀሯቸው። መግደል እንደራባቸው፣ እንደጠማቸው ጡዘቱ ከጫፍ ደርሶ እያዛጉ ቆመዋል። ወሎ አርበኛ ፋኖ ምሬ ወዳጆ የሚመራው የዐማራ ፋኖ በወሎ በእነ አፍራሳ ምላስ እየተቀጠቀጠ ነው። በሸዋ የኢንጅነር ደሳለኝ ቡድን እንዲሁ የምላስ ዶፍ እየወረደበት ነው። ነገር ግን ዋይ ዋይ ይሏታል እንጂ ምንም እንደማያመጡም ቡሉም ዘንድ የታወቀ ነው።
"…ሰሞኑን የእነ እስክንድር ገዳይ ቡድን ምንጃር ቡልጋ በረኸት ድረስ ገዳይ ስኳድ ቡድን ልኮ በሸዋ ያሉ አርበኞችን ረሽኖ ሌላ እሳት ለመጫር ሞክረዋል። የሚፈነዳ ሚስጥርም ከሰሞኑ ይጠበቃል። ሸዋ ላይ የእነ መከታው ማሞ ጦርና የእነ ኢንጂነር ደሳለኝ የዐማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ጦር አርማጌዶን የመሰለ ጦርነት ለማድርግ በዝግጅት ላይ ነው ያሉት። መከላከያው ለእነ መከታው ሽፋን እየሰጠ ነው ተብሏል። ከወሎ ተልኮ ይዘው የመጡት እነ ድርሳን ከእስክንድር ነጋ ጋር የተጣሉ መስለው በሸዋ እሳቱን ለማርገብገብና ለማቃጠል ከነ ተርዚናቸው ተፍተፍ እያሉ ነውም ተብሏል። በሸዋ የዋንጫ ጨዋታው በቅርቡ ፍጻሜውን ያገኛል ተብሎም ይጠበቃል። የሸዋ ዐማራም በእስክንድር ስር ሆነው ሸዋን ድምጥማጡን ለማጥፋት የሚታትሩትን በሙሉ ለመፋለም ዝግጅቱን ጨርሷል። በለው ካልደፈረሰ አይጠራም።
"…ወደ ጎንደሩ ድንገቴ ድል እናምራ። ከዚያ በፊት ግን ወደ ኋላ እንመለስና ኢትዮ 360 እና አበበ በለው መረጃ ቴሌቭዥንን አውድመው፣ አጥፍተው፣ ቅቡልነቱን አሳጥተው እነሱ ሚኒልክ ቲቪን በራሱ በመረጃ ቲቪ ላይ ለፋኖ ተብሎ ተለምኖ በተሰበሰበ ገንዘብ መልሰው ሊመቱት ሴራ አሴሩ። የራሱ ጋዜጠኞች የሌሉት፣ የራሱ መርሀ ግብር የሌለው ፕላትፎርም ብቻ አቅራቢውን መረጃ ቴቪን በቀላሉ እናፈርሰዋለን ብለው ነው የወሰኑት። አበበ በለውና ሀብታሙ አያሌው በቀጥታ ስርጭት ላይ በመረጃ ቲቪ ላይ ሆነው መረጃ ቲቪን ማንቋሸሽ፣ አየር ላይ እያሉ አየር ላይ የለንም እንዴ? እያሉ ማጠልሸት ጀመሩ። አበበ በለውም እንደዚያው፣ የዐማራ ፋኖዎች በመረጃ ቲቪ ሀብታሙ አያሌው በሚሳደበው ስድብ፣ በሚዝተው ዛቻ ምክንያት ክስ ይቀርብበት ጀመር። ጭራሽ የጎንደር ስኳድ የሻለቃ ሀብቴ ቡድን በሙላት አድኖ በኩል "ውባንተ ይደምሰስ፣ ይገደል፣ ብሎ በማወጅ መረጃ ቲቪ በፋኖ ዘንድ ተጠቆረ። መረጃ ቲቪ ለሁሉም ፋኖዎች እሱን እንደማይመለከትም አስረዳ። ከመግባባትም ላይ ተደረሰ። ኢትዮ 251 ስንታየሁ ታከለን እና ሙላት አድኖን ከጣቢያቸው አራቁ። መረጃ ቲቪ ጨክኖ ኢትዮ 360ዎችን አናግሮ መክሮ፣ ዘክሮ እምቢ ሲሉት ከአየር ላይ አወረደ። ወዲያው ሚኒልክ ቲቪ ብለው መጡ። አበበ በለውም የዘመናት ወንድሙን፣ ጓደኛውን፣ ኤልያስ ክፍሌንና ወዳጆቹን የመረጃ ቲቪ ባለቤት የነበሩትን ክዶ ሀብታሙ አያሌውንና ስኳዱን ተከትሎ ነካው። መረጃ ቲቪ አለቀለትም ተባለ። ሀብታሙና አበበ በለው ከወጡ ምን ሊውጣቸው ነውም ተባለ። እነ ሀብታሙ በዚህ ሴራ ሲወጡ ዘመድኩን በቀለ የተባለ ሴራ አፍራሽ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር የሐረርጌ ቆቱ መራታ፣ የምሥራቅ ሰው ባለ ማዕተብ መዶሻው፣ አፍራሽ የሆነው አክሊለ ገብርኤል የተባለ ሰው መኖሩን አላወቁም ነበር። ነበር ባይሰበር። ተነሥቼ ግን አደቀቅኳቸው።
"…እነ አፍራሳ፣ እነ እስክንድር በግንቦት ሰባት ሴሎች በኩል እንደ ድሮው ኢሣት በአውሮጳ የሚገኘውን ላሜ ቦራ ዐማራ በራሱ በዐማራው ስም ሊግጡት፣ በጋጡት ብር ምኒልክ ቴቪ ብለው ሊበሉ ያዘጋጁትን የአውሮጳ የቅፈላ ቱር አስቀድሜ ወግሬ እኔ ዘመዴ አፈር ከደቼ አበላሁት። ከስዊድኑ የግንቦት ሰባቱ ሴል አሁን አስመሳይ የሸዋ ዐማራ ደጋፊ መሳዩ አቶ ጌራ ብቻ አብሯቸው እንዘጥ፣ እንዘጥ ከማለቱ በቀር ወፍ የለም ሆነው ተመለሱ። ጀርመን ፍራንክፈርት የሚቀበላቸው ጠፍቶ፣ በፈረንሳይ እና በጣልያን የሚገኙ ዐማሮች ሽመልስ አበራ ጆሮና ሀብታሙ አያሌው አፍራሳን ፕሮግራሙን ሰርዘናል እንዳትደርሱብን ብለዋቸው። በእንግሊዝ የሚገኙት የዐማራ ኃይሎች አብረን አውሮጳን እንዙር ተብሎ በእነ ሀብታሙ አያሌው አፍራሳ የቀረበላቸውን ጥያቄ ውድቅ አድርገው እነ አፍራሳን ባዶ እጃቸውን ከስዊድን ወደ አማሪካ መለሱአቸው። እስክንድር ደነገጠ። እስኳድ ፈጠጠ።
"…ሌላ ሙከራ ወደ ካናዳ፣ ካናዳ ያለ ዐማራ ድራሽ አባክ ይጥፋ ብሎ ወገመ። የግንቦት 7 ጉራጌ ነን ባዮች ውርውር ለማለት ሞከሩ። ሽመልስ አበራና ሀብታሙ አያሌው ካናዳ ተንሸራሽረው ተመለሱ። ቀጥሎ ተግንቦት ሰባቷ ገሌ ጋለሞታ በቪጋስ ሀብታሙና ሽሜን ጠራች፣ እየሩስም አብራ ሄደች፣ በቪጋስ ወፍ ጠፋ። ቁማር ተበልተው ወደ ሎስአንጀለስ፣ በሎስአንጀለስም ዐማራው እነ አፍራሳን ባለመገኘት አፈር ከደቼ አብልቶ ባዶ እጃቸውን ሰደዳቸው። እስክንድር ነጋ ተስፋ ቆረጠ። ደቡብ ጎንደሬው የሻለቃ መላኩ ተፈራ የአክስት ልጅ ነው የሚባለው ዶፍቶር አምሳሉም አበደ፣ ለእስክንድርም ነገረው። እነ ሀብታሙ ገንዘብ ያመጣሉ ብለን ብንገዛቸውም ገንዘብ ሊያመጡ አልቻሉም። ሀብታሙ አያሌው በዐማራው ፋኖም፣ በዐማራ ሕዝብም እጅግ ተጠልቷል። ለኢትዮ 360 በወር ከ65 ሺ ዶላር በላይ እያወጣን ነው። ከግንባሩ አልፎ አሁን ከባልደራስ ወጪ እያወጣን ነው። ምን ይሻለናል አለው አሉ። በቃ ዘዴ ሌላ መንገድ እንፈልግ ተብሎ ተወሰነ።
"…ኢትዮ 360ን የሚተካ አማራጭ ሚዲያ እናምጣ ብለው ወሰኑ። እኛ የምንቆጣጠረው፣ ባለቤት የምንሆንበት ሚዲያ እናምጣ ብለው ወሰኑ። ሕዝብ የእኔ ነው የሚለው ሚዲያ እናምጣ ብለው ወሰኑ። ወሰኑና ለዚህ የጎንደር ስኳድ ተመረጠ። እነ አያሌው መንበር፣ እነ ምስጋናው አንዷለም ተመረጡ። ጎንደሬው አምሳሉ እና ጎንደሬው እስክንድር የጎንደር ሕዝብ የእኔ ነው የሚለው የቴሌቭዥን ጣቢያ እናቋቁም ብለው መጡ። ከዚያ በፊት ግን የቴሌቭዥን ስያሜውን ከጎጃም ጋር በሚያጣላን መልኩ ጣና ቴቪ እንበለው ብለው መጡ። ጀምስ ብሩስ የደምቢያ ሀይቅ ብሎ የጠራው ጣና የጎንደር ነው ብለው ከች አሉ። እግረ መንገዱንም የመረጃ ቴሌቭዥንን እና እኔ ዘመዴን ከሩዋንዳው የዘር ጭፍጨፋ የተካሄደበት RTLM የቴሌቭዥን ጣቢያ ጋር አያይዘው በጎንደር ፋኖ ስም መግለጫ የፌክ ማኅተም አትመው ለጠፉ። ኢትዮ 360ም ከላስ ቬጋስ በሰበር ዜና ቀጥታ ገብቶ ሀብታሙ አያሌው በደስታ እየተፍነከነከ አነበበው። ሞኙና የኢትዮ 360ን ብር በማውደሙ በሀብታሙ አያሌው ብላክ ሜይል ተደርጎ እንደ ባሪያ የሚገዛው የማዝንለት ወንድሜ ጋዜጠኛ ብሩክ ይባስም እየደበረው እንዲያነብበው ተገደደ። እሱንም ብቻዬን አምላኬን ይዤ ተዋግቼ አሸነፍኳቸው። ኢትዮ 360 ብቻ ለጥፎት ሲቀር ዶፍቶር ምስጋናው አንዷለምም ተሸነፈ፣ እጅም ሰጠ። ልጥፉንም ይቅርታ ጠይቆ አነሣው። ቀሪው የሕግ ጉዳይ ነው። በአሜሪካ በፍርድ ቤት በኩል ምላሽ ይሰጡበታል። አለቀ።…👇 ③ ከታችኛው ይቀጥላል✍✍✍
👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ከየት መጡ አልተባለም እኮ ሲነጋ ጎንደር በፋኖ ቁጥጥር ነው የተገኘች። ሙሉ ከተማውና የመንግሥት ኃይል ተራራ ተራራ ለይ ነው ተንጠባጥቦ ያለ። ለወትሮው እንዲህ ያለ ነገር ሲኖር የሚዘጋው የኢንርኔት አገልግሎት አልተቋረጠም። የሁለቱም የቴሌኮም ኔትወርክም አልተቋረጠም። አገልግሎትም እየተሰጠ ነው። ከባድ መሳሪያ ወደ ከተማው ከመንግሥት ኃይሎች እየተተኮሰ መኖሪያ ቤት ውስጥም እያረፈ ነው።" የሚል መልእክት ነው ዛሬ በጠዋት ከመኝታዬ ስነሣ የደረሰኝ። ትናንት ሰኞ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የዕረፍት ቀኔ መሆኑን በዐዋጅ ባስነግርም ነገር ግን በዚህ የዶርዜ ማርያም በሆነችው በዕለተ ሰኞ የዕረፍት ቀኔ አጨቃጫቂ የቦለጢቃ ጉዳዮችን አንሥቼ ስቧቀስ ከምውል ለምን በጎንደር ቀበሮ ሜዳ ትል ለሚፈላባቸው ተፈናቃይ ወገኖቼ የጀመርኩትን ጎዶሎአቸውን የሟሟላት ሥራ አልሠራም በማለት እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በዚያ ቅዱስ ተግባር ላይ ነበር ስሳተፍ የዋልኩ ያመሸሁት። እግዚአብሔር ይመስገን ለ3,300 ተማሪዎች የሚሆን ዩኒፎርም ለማሰፋት ማሰባሰብ የጀመርኩትን አሁን ላይ መቶ ምናምን ዩኒፎርም ብቻ እንዲቀረኝ ሆኗል። የእኔ ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። እባካችሁ አምላኬን አመስግኑልኝ።
"…በመሐል በመሐል ግን ተደራቢ መልእክቶች ወደ እኔ መጉረፋቸው አልቀረም። የአፍራሳ የልጅ ልጅ ሀብታሙ አያሎ ተሾማ አፍራሳ እና አንድም ቀን ዐማራ ነኝ ብሎ የማያውቀው እናቱ ከተከዜ ማዶ ናት የሚባለው የእስክስ አበበ በለው፣ ሚስቶቻቸው ትግሬ የሆኑት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ አክ እንትፍ ስቶች የአዲአርቃይ ወመኔው እና አሁን ከስሙ ጎን ራያን የጨመረው የጣሊያን ይቅርታ የጣና ተለቭዥን ገቢ አሰባሳቢው ቲክቶከር ጠሹ ሚኪ ራያ፣ የጋዜጠኛ እስክንድር ገንዘብ ያዥና ሚስቱ የጁንታው የቲዲኤፍ ሰው የአክሱማዊቷ ተጋሩ ባለቤት የደቡብ ጎንደሩ ዶር አምሳሉ፣ የቦለቲካው ቅማንቴ የምስጋናው አንዱዓለም፣ የበድኑ ብአዴን አለቅላቂ አያሌው መንበር፣ የወልቃይት የሰሊጥ ጭማቂ የማይወዛው ፎሮፎር፣ ቆሮቆር ሲሳይ አልታሰብ ግሪሳዎች ጎንደርን ያዝናት፣ ጨበጥናት ወዘተ የበረዶ ናዳ፣ ሱናሚ፣ ቶርኔዶ የመሰለ የመልእክት ማዕበል እንደ ጉድ ወደ እኔ እያጎረፉ እኔም ተራ በተራ እያየሁ ማስተናገዴም አልቀረ። እኔ አፍራሹ ዘመዴ ግን ነገርየዋን አስቀድሜ የማውቃት ስለሆነች በሆዴ እየሳቅኩ ምላሽ ሳልሰጥ ሳልተነፍስም ዋልኩ፣ አመሸሁ፣ አደርኩም። ዩኒፎርሜን ያያችሁ ስል ብቻ ነበር ያመሸሁት።
"…መሸ ነጋ ዛሬም ሆነ። ዛሬ መስከረም 7/2017 ዓም የአጋእዝተ ዓለም ቅድስት ሥላሴ ወርሀዊ በዓል ሆነ። ማግሰኞ የሰኞ ማግስት፣ ተወዳጇን፣ ተናፋቂዋን ርእሰ አንቀጽ የምጽፍባት ዕለት። እናም የትናንትናዎቹን የእነ አፍራሳን የጎንደር የድል ዜና፣ አጠቃላይ የእነ እስክንድርን ቡድን ሴረኛ አካሄድ፣ የግብፅን፣ የኤርትራን፣ የወያኔን፣ የግንቦት ሰባትና የብልጽግና፣ የስኳድን በወከባ ዜና የዐማራን ትግል በመጯጯህ ለመፈናጠጥ መላላጥ እና መንፈራገጥ ዛሬ በወፍራሙ ለመዳሰስ እሞክራለሁ። በዚያውም ሴራውንም አከሽፈዋለሁ። ዕጢያቸውን ዱብ አደርገዋለሁ። አረጋጋቸዋለሁ። በየትኛውም አይነት መልኩ በሚደረግ ሴራ ቅዱሱን የቸማራ የህልውና ትግል ማደናቀፍ፣ መጥለፍ እንደማይቻልም አጥብቄ በማስመር እግትህሃለሁ። በዛሬው ርእሰ አንቀጽ የማበድ፣ የመንፈራገጥ፣ የመጯጯህ መብታችሁም የተጠበቀ ነው። እኔ ግን ግራ ትከሻዬን ቀኜንም ጭምር የሸከከኝን መሸከክ ሁሉ በስሱም፣ በወፍራሙም ልቅም አድርጌ ተራ በተራ እጽፍላችኋለሁ። ተከተሉኝ።
• ትረካውን ጀመርኩ…
"…ሰሞኑን አርበኛ ሰሎሞን አጠናው በድንገት ስልኬ ላይ ይደውልልኛል። ሰሎሞን ፋፍህዴን ነው። ሰሎሞን ከአርበኛ ባዬ ተገንጥሎ ወጥቶ ለእስክንድር ነጋ የገበረ የጎንደር የአፄዎቹ ብርጌድ የዐማራ ፋኖ አለቃ ነው። እኔ ባለኝ አቋም ምክንያት በማልደግፈው በእነ ጌታ አስራደ፣ በእነ ምስጋናው አንዱዓለም በእስክንድር ነጋ ስር የሚታዘዝ አርበኛ ነው። ይሄ አርበኛ ለእኔ የሚደውልበት አንዳችም ምክንያት የለውም። ግን ደወለ። እኔም ተዘጋጅቼ በጥንቃቄ አናገርኩት። "ዘመዴ ካርድ ስለሌለኝ መልሰህ ትደውልልኝ?" ብሎኝ ስለነበር እኔም ዕድሜ በጀርመን ለሚኖሩና የላይካ ካርዴን ዘጭ አድርገው ለሚሞሉልኝ ወንድም እህቶቼ ይደርስና ሰሌ በነገረኝ ቁጥር መልሼ ደወልኩለት። ደወልኩለትና ማውራት ጀመርን። አርበኛው በተረጋጋ፣ በጨዋ ደንብ ነበር የሚያወራኝ። ከዚህ በፊት አውርቼው ስለማላውቅ እንደ ሌሎቹ እገልዬ፣ እገሌ እያልኩም እንደ ሐረር ሰው መስመር አልፌ አልወበራሁም። ከአዋሽ ወንዝ ወዲህ እንዳለ ሰው ቁጥብ ሆኜ፣ መራታነቴን ቀንሼ ነበር የማወራው። የምሰማውም። "…ዘመዴ እኔና አንተ በሃይማኖት አንድ ነን። አንተ እንዲያውም መምህሬ ነህ፣ አንተ ሁላችን የምንመሰክርልህ ቁጥር አንድ የዐማራ ወዳጅ ነህ፣ ኢትዮጵያን የምትወድ ወንድማችንም ነህ፣ ባለፈው አንተን መርተኸው በነበረው የሽምግልና ወቅትም የአንተን የማይተካ ሚና አለማመስገን አይቻልም፣ ወዘተ የሚል የሙዚቃ መግቢያ ኢንትሮ ሠርቶልኝ አስደምሞኝ ወደ ጥያቄው ገባልኝ። "ዘመዴ የሆነ ነገር ተናግረሃል ተብሎ ሰምቼ ቅር ስላለኝ ወደ ሚድያም ከምወጣ በቅድሚያ ለምን አንተኑ ደውዬ አልጠይቅምና አላረጋግጥም ብዬ ነው የደወልኩልህ አለኝ። እኔም መልሼ ይሄ ትልቅነት ነው የሚያሳየው፣ የዐማራም ደንብ ነው። ሳያጣሩ ወሬ፣ ሳይገድሉ ጎፈሬ አይደል ከነ ተረቱስ ብዬ ጨዋነቱን አመስግኜ ጥያቄህን ቀጥል አልኩት። እሱም እንዲህ ብሎ ቀጠለ።
~ ሰሎሞን አጣናው፦ 1ኛ፦ አንተ በመረጃ ተለቭዥን እኔ ለምመራው "ለጎንደር አጼዎቹ ክፍለጦር አቶ ወርቁ አይተነው በአንተ በዘመዴ በኩል ግማሽ ሚልዮን ብር ሰጥቷቸዋል" ብለህ ለምን ተናገርክ? በእውነት እንዲህ ብለህ ተናግረህ ከሆነ አዝናለሁ። በፍጹም ከአንተ አይጠበቅም። እንዲህ ብለሃል ብለው የነገሩኝ የማምናቸው ተላላቅ ሰዎች ናቸው። ዘመዴ ብለሃል ግን አለኝ መልሶ?
• እኔ ዘመዴ፦ ሌላ ጥያቄስ የለህም? ብዬውስ ይሄን መልስልኝና እጨምራለሁ ይለኛል። እኔም መልሼ ሰሌን እጠይቀዋለሁ። የነገሩህን ሰዎች ግን ታምናቸዋለህ? አዎ በሚገባ ይለኛል። እንግዲያውስ እነዚህ ሰዎች አጥፊዎችህ ናቸው። አንተ ሆነህ ደወልክልኝ እንጂ ዓላማቸው አንተን ጀት አድርገው አናደው ከዚያ ስሜን አስጠርተውህ በአበበ በለው እና በሀብታሙ አፍራሳ ሚዲያዎች ላይ ሌሎች አነስተኛና ጥቃቅን የተሸመቱ ፋኖዎችን እየጠሩ ያለምንም ምክንያት እንደሚያሰድቡኝ በአንተም በኩል ሊያሰድቡኝ ፈልገው ነው። ለአነስተኛና ጥቃቅኖቹ ምላሽ ስላልሰጠሁ በከፍተኛዎቹ በኩል መጥተው እኔ ከእናንተ ጋር እንድላተም ፈልገው ነው። ምስጢሩ ይኸው ነው። እናንተ ከኔትወርክ ስለራቃችሁ ምንም አትሰሙም ብለው፣ በዚያ ላይ እንደ ማይም ስለሚቆጥሯአችሁ ጭምር ሊጫወቱባችሁ ስለሚፈልጉም ነው። አንተ ግን እንኳንም ደወልክልኝ። መልሴን አነሆ ብዬ ማስረዳት ጀመርኩ።
"…እኔ አንተን በዝና ዐውቅሃለሁ እንጂ በሌላ አላውቅህም። ስለማላውቅህ ስምህንም አንስቼ፣ ጠርቼም አላውቅ። አንተን ከሆነ በጀግንነት እንጂ በክፉ የሚያስጠራኝ ምክንያትም የለም። ወርቁ አይተነው ግማሽ ሚልዮን ብር የሰጠው ጎንደር ቀበሮ ሜዳ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የበዓል መዋያ የሰንጋ፣ የፍየል፣ የውኃና የለስላሳ መግዣ ነው። በመረጃ ቴሌቭዥንም፣ በቴሌግራም ገጼም ላይ ያስተላለፍኩት ይሄንኑ ነው። ለዚህ ደግሞ ሌሎችን መጠየቅ…👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…ዓይኖች ሁሉ ዘመዴ ፔጅ ላይ ናቸው። "…የዘገየሁባቸው አላስችል ያላቸው እየተንበጫበጩ ነው። ሳልዘረግፈው…
• ጎጃምና ጎንደርን ያጣላልናል ተብሎ እየተደከመበት ያለው የአዲሱ ሳይወለድ የሞተው የስኳድ ጣና ነው እኔ ግን የጣልያን ቴቪ ነው የምለው ገንዘብ ሰብሳቢው ዶፍቶር ደረጄ። 😂 ዘመድኩን ነቀለ ምን እያለ ነው ብሎ የደም ግፊቱን እያስለካ ቁጭ ብሏል። ጠብቅ ዶፍቶርዬ
~ ቀላዋጭ የትግሬ ነፃ አውጪ አሽከሯ የኦሮምማዋ የወነግ አክ እንትቪስትም ከስኳድ ጋር ድንኳን ጥላ እያለቀሰች ነው። 😁
~ ፀረ ጎጃም ዐማራው ስኳድ አሥራት ቴቪን አውድሞ ያፈረሰው፣ የፋኖ ትግል ተቃዋሚው የአገኘሁ ተሻገር፣ የመላኩ አለበል ፈረሷ አያሌው መንበርም… ዋይ ዋይ እያለች ነው።
• ስኳድ ሉሲ (ሀብትሽ አፍራሳ)
• ስኳድ እሸቱ ገጠሬው
• ስኳድ ሚስተር ባናና… ልቅሶ ድረሷቸው።
"…ጠብቁኝ እንጂ፣ ምን አቁነጠነጣችሁ? ምንስ አስቸኮላችሁ ላፈነዳው አይደል እንዴ? አትቸኩሉ እንጂ። ስኳድን ከነ ኮተቱ መቅበር እየጀመርኩ እኮ ነው።
"…እደግመዋለሁ የዐማራ ፋኖ በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎ፣ በሸዋ አሁንም ከመንግሥታዊው የ ፋፍሕዴን፣ አፋሕድ፣ ብአዴን ማጃጃያ የፌክ ድል ቦለጢቃ ራስህን ጠብቅ። በተለይ ሰሜን ጎጃሞች በንቃት ራሳችሁን ከፋፍሕዴን እና ከጁላ ሠራዊት ጦር ጠብቁ።
• መጣሁ ረጅም ጦማር ስለሆነ የአማርኛ ቃላት አጣጣሌን ኤዲት እያደርግሁ ስለሆነ ነው። ትንሽ ደቂቃ። ብቻ። 🙏🙏🙏😂
"…ርእሰ አንቀጹ እየደረሰ ነው። ቀምሼው ጨዉ ልክ ነው። አሁን መከለሻ እየጨመርኩ ነው። ትንሽ እሳት ይምታውና አቀርብላችኋለሁ።
"…እስከዚያው የዚህችን የአፍራሳ የልጅ ልጅ ሀብታሙ አያሌው የሚዘውራት የእስክንድር ደንገጡር የሉሲ ድንቅነሽ የ3ሺኛ ዓመት የሙት ዓመት መታሰቢያ ዕለቷ ዛሬ ነውና ንፍሮም እየበላችሁ እያስተዛዘናችኋት ጠብቁኝ። እኔው እንደሰቀልኳት እኔው ቀስ አድርጌ እስካወርዳት ቤቷ እየገባችሁ አላቅሷት።
"…በነገራችን ሉሲ የሞተችው ከዛፍ ላይ ወድቃ እንደሆነ ስንቶቻችን ነን የምናውቀው። የጭቃ ዥራፌን ሳልጀምረው፣ የቁማሩን ካርድ ስቤ የጠቅላይ ሳልበላችሁ ሉሲዎች አትንጫጩ እንጂ።
"…ጎንደር ድል የለም። ጎንደር አሁን ያለው ቁማር ነው። ቁማሩን ደግሞ እኔ አፈርሰዋለሁ። አለቀ። ስትንጫጫ ውለህ እደር። የዐማራ ትግል ቅዱስ ነው። የዐማራን ትግል ስኳድ አይጠልፈውም። ዝናሽ ታያቸው፣ አበባው ታደሰ፣ መላኩ አለበልና አገኘሁ ተሻገር አይጠልፉትም። አበደን ሀብታሙ አያሌውና እስክንድር ነጋ በጎንደር ስም ሀብቴን እየጋለቡ የዐማራን ትግል አይሸጡትም።
• ብቻዬን እፋለማቸዋለሁ። አላችሁ አይደል? 😂
ስሙኝማ…
"…ከዛሬው ርእሰ አንቀጽ በኋላ እስከነገ ድረስ አልጽፍም። ምንአልባት ዛሬ ማታ በርትቼ ቲክቶክ ከገባሁ ማስታወቂያ ለመሥራት እና ምሽት ላይ በርእሰ አንቀጹ ላይ ትወያዩ ዘንድ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን ካልከፈትኩላችሁ ሊማሊሞ የሆነውን አፍራሽ፣ ሴራ አድቃቂ፣ መራር የሆነውን እንደ ኮሶ የሚያሽር፣ የሚያንዘረዝር፣ ሴረኞችን መስቀል እንዳየ ጠበልም እንደነካው ጋኔል፣ አጋንንት በቀትር በምሽት፣ በማታ በጧት የሚያስጓራ ርእሰ አንቀጽ ስለሆነ በትእግስት ጠብቁኝ።
• አትጣደፍ ልቀምመው እንጂ፣ ልቀሽረው እንጂ፣ አትጣደፉ እሺ ፍሬንዶቼ። ጠብቁኝ እሺ። ጉድ ለመስማት ጠብቁኝ። ማርያምን ቀዝቃዛ በረዶ ነው እነ አፍራሳ ላይ የምቸልሰው።
"…እሺ…?
😂😂😂 🙏🙏🙏✍✍✍
"…ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ፦ መንግሥተ ሰማያት በእርሻው መልካም ዘርን የዘራን ሰው ትመስላለች። ሰዎቹ ሲተኙ ግን ጠላቱ መጣና በስንዴው መካከል እንክርዳድን ዘርቶ ሄደ። ስንዴውም በበቀለና በአፈራ ጊዜ እንክርዳዱ ደግሞ ያን ጊዜ ታየ። የባለቤቱም ባሮች ቀርበው፦ ጌታ ሆይ፥ መልካምን ዘር በእርሻህ ዘርተህ አልነበርህምን? እንክርዳዱንስ ከወዴት አገኘ? አሉት። እርሱም፦ ጠላት ይህን አደረገ አላቸው። ባሮቹም፦ እንግዲህ ሄደን ብንለቅመው ትወዳለህን? አሉት። እርሱ ግን፦ እንክርዳዱን ስትለቅሙ ስንዴውን ከእርሱ ጋር እንዳትነቅሉት አይሆንም። ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን፦ እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ። ማቴ 13፥ 24-30
"…አስቀድማችሁ ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠበቁ፥ እርሱም ግብዝነት ነው። ነገር ግን የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለም። ሉቃ 12፥ 1-2 “…የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ የማይታወቅም ወደ ግልጥም የማይመጣ የተሸሸገ የለም።” ሉቃ 8፥17
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
በ462 እንሰነባበት
እሱ፦ ሰላም ዘመዴ። የአንድ ዩኒፎርም ዋጋ ስንት ነው?
እኔ፦ 700 ብር።
እሱ፦ ስንት ቀረ…?
እኔ፦ 595
እሱ፦ አንድ የፈጣሪ እርዳታ የሚያስፈልገው ችግር አለብኝ። አምላኬ እንዲረዳኝ፣ እንዲሰማኝ ለአባቶች እንዲጸልዩልኝ ንገርልኝ። እኔ የ95 ተማሪዎችን ዩኒፎርም እችላለሁ። አለ። እኔም የባንክ አካውንቱን ላኩለት። ወዲያው በሞባይል ባንኪንግ ልኮ ሪሲቱን ላከልኝ።
እኔ፦ እሱ ችግር ያለውን ስለነገረኝ ከምር ደንግጫለሁ። ነገር ግን ደግሞ ችግር የተባለው ለእግዚአብሔር ከባድ አይደለም። ይሄን መልእክት ያነበባችሁ ቤተሰቦቼ አንድ አቡነ ዘበሰማያት እና ጸሎተ ማርያም በታማኝነት ጸልዩለት። እግዚአብሔር ታላቅ ነው።
"…የአሜሪካው ወዳጄ ዳዊት ደግሞ ልተኛ ስዘጋጅ የ18 ተማሪ እችላለሁ አለኝ። አንድ ፍቃዱ የሚባል ወንድም ከአውስትራሊያ ደውሎ 20 መዝግብ አለኝ። አሁን የቀረኝ የ462 ተማሪዎች ዩኒፎርም ነው።
• የዛሬውን የእረፍት ቀኔን በዚህ መልክ ደስስ ብሎኝ አሳልፌአለሁ። ከእንቅልፌ ስነሳ ምንአልባትም ሞልቶ ሊጠብቀኝ ይችላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። ለማንኛውም…
• ደኅና እደሩልኝ የነገ ሰው ይበለን።
766 ይቀረናል…!
"…የምናለብሰው 3,300 በጎንደር ቀበሮ ሜዳ የሚገኙ ተፈናቃይ ሕፃናት ተማሪዎችን ነው። እስከአሁን ለ2,534 ተማሪዎች የሚያለብሱልኝ ጓደኞችን አግኝቻለሁ። የሚቀረኝ ለ766 ምስኪን ተፈናቅለው በካምፕ ለሚኖሩ ተማሪዎች ብቻ ነው።
"…ሰኞ ሰኞ የዕረፍት ቀኔ ነው። በዕረፍት ቀኔ ደግሞ ይኸው አንጀት አርስ የሆነ፣ ከህሊና ተጠያቂነት የሚያድን፣ የዜግነት ግዴታዬንና ሓላፊነቴን እየተወጣሁ እንዲሰማኝ የሚያደርግ ሥራ እየሠራሁ ደስስ ብሎኝ የዕረፍት ቀኔን እያሳለፍኩ ነው።
"…እስከ መኝታ ሰዓታችን ድረስ በ…👉🏿 +49 1521 5070996 የእጅ ስልኬን መዝግቡትና በኋትስአፕ ወይም በቴሌግራም ላይ፤ ስማችሁንና ቃል የገባችሁትን የዩኒፎርም ብዛት የአንዱን ዋጋ በ700 የኢትዮጵያ ብር እያባዛችሁ ቃላችሁን አስቀምጡልኝ።
"…ዛሬ የ500 ልጆች እስኪቀር ብለምን ሰሞኑን ደግሞ እንደምንም ለምኜ እሞላላቸውና ወደ ደብተር፣ እስራስና እስክሪብቶ መለመን እሄዳለሁ ማለት ነው። 100$ 17 እና ከ17 በላይ ተማሪዎችን ያለብስልኛል። እየለመንኳችሁ ነው። ብሊስ…🙏🙏🙏
• እንበርታ…👏👏👏
የቀበሮ ሜዳ ሪፖርት…
1ኛ፦1200 ብርድ ልብስ ተችሏል።
2ኛ፦2400 አንሶላ ተችሏል።
3ኛ፦1200 ፍራሽ ተችላል።
4ኛ፦3300 የትምህርት ቤት ቦርሳ ተችሏል።
5ኛ፦ በሊሊ በኩል የተጀመረውን ትምህርት ቤት አቶ ወርቁ አይተነው ለማጠናቀቅ ቃል ገብቶልኛል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"… አሁን የሚቀረኝ የተማሪዎቹ ዩኒፎርም፣ ደብተር፣ እስራስና እስኪሪብቶ ብቻ ነው። ደብተር፣ እስኪሪብቶ እና እስራስን በተመለከተ በስዊድን የሚኖሩ የጎንደር ተወላጅ አቶ ቴዎድሮስ የተባሉ ወንድም እስከ 300 ሺ ብር የመደቡልኝ ሲሆን ቀሪውን እኛው እንሞላላቸዋለን።
"…አሁን እየለመንኩ ያለሁት ለጎንደር ቀበሮ ሜዳ ተፈናቃይ 3,300 ሕፃናት ተማሪዎች ዩኒፎርም ለማልበስ ነው። እስከአሁን ከ3,300 ዩኒፎርም የ2,124 ተማሪዎች ዩኒፎርም መግዣ አግኝቼ የሚቀረኝ የ1,176 ተማሪዎች ዩኒፎርም ብቻ ነው። ይሄ ደግሞ በጣም ቀላል ነው። ከባዱን ዳገት ወጥቼ ሜዳውን በመጋለብ ላይ ነኝ።
"…አንዱ የተማሪ ዩኒፎርም የተሰላው በ700 የኢትዮጵያ ብር ነው። ለዚህም 168 ሰዎች አንድ አንድ ዩኒፎርም እናሰፋለን ብለው 700 ብር ቢያዋጡ እንኳ የቀረውን 1176 ዩኒፎርም ዘጉት ማለት ነው። ከምር ቀላል ነው። ለጋሶቹ በዶላር፣ በዩሮ፣ በፓውንድ የሚለግሱ ከሆነ ደግሞ ዕዳው ይቀልልናል። ለምሳሌ 69 ሰዎች ብቻ 100 ዶላር ቢለግሱ የተማሪዎቹ ዩኒፎርም ተዘጋ። 🙏
"…እግዚአብሔር ፈቅዶ ዛሬ በጠዋት እዚሁ ጀርመን ሀገር ዳርምሽታት የሚኖሩ ወ/ሮ ትእግስት ዓለሙና ባለቤታቸው ደውለውልኝ ምንዛሬውን ባናውቀውም በትንሹ በዶላር አስበነው በ500 ዩሮ ከ85 በላይ ተማሪዎችን እንደሚያለብሱልኝ ነግረው ቀኔን ብሩህ ነው ያደረጉልኝ። ዕለተ ሰኞ የዕረፍት ቀኔን ለወገኖቼ እለምንበታለሁ።
• በአዛኚቷ 1176 ዩኒፎርም ተባብራችሁ ግዙልኝ…🙏 እጠብቃችኋለሁ።
"…የስኳዱ መሪ ዶፍተር ምስጌ ለአዲሱ ጣና ቴሌቭዥን ገንዘብ ወደሚሰበሰብበት ቤት ወደ ጠሽ ሚኪ ሚዲያ ሂዱ ባለን መሠረት እኔም ገንዘብ የሚረዱ ሰዎች ይዤ መሄድ። አብረውኝ ከሄዱት መካከል ወሎዬዎች፣ ጎንደሬዎች፣ ሸዋና ጎጃም፣ አገዎችም ነበሩ። እናም ቦታ ቦታ ይዘን ተቀመጥን።
"…እሸቱ ገጠሬው እና ሚስቱ ፔይንኪለር ከጀርመን ተሰይመዋል። ፔይንኪለር ወዳጄን፣ የምወደውን፣ የማከብረውን ወንድሜን ልጅ ተድላ መላኩን ምን እንዳስነካችብኝ እንጃ የልጅ ተድላ ቲክቶክ አድራጊ ፈጣሪ ሆናለች አሉ።
• ኪሩቤል ባለ ከበሮውም በዚያው አለ። የሚገርመው ኪሩቤል ባለ ከበሮውም ከትግሬ ልጆች ወልዶ ትግሬዋን ሚስቱን ያቀወሰ ወንድማችን ነው። ዛሬ ደግሞ የስኳድ ቴሌቭዥን ገንዘብ ሰብሳቢ ሆኖ ከች ብሏል። ሚኪም ሁለት ልጅ ከትግሬ ወልዷል። እስክንድር ነጋም እንዲሁ ትግሬ ናት ሚስቱ፣ የእስክንድር ገንዘብ ያዥ ዶክተር አምሳሉም እንዲሁ ሚስቱ ትግሬ ናት። 😂 ሞኙ ዐማራ ዐማራ ነን ለሚሉ ገንዘቡን ለፋኖ ብሎ ይሰጣል፣ ገንዘቡን የሰበሰቡት ዐማሮች ሚስቶች ዳውን ዳውን ዐማራ እያሉ ብሩን ቆጥረው የት እንደሚያደርሱት አቡነ አረጋዊ ይወቁላችሁ። ታቦተ ጽዮን ትመስክር።
"…ለማንኛውም ጣና ቴሌቭዥንን ለመርዳት ይዤአቸው የሄድኩት ጎጃሜዎችና የአገው ዐማሮች "ምነው? ምነው? ምነ ዘመዴ? ምን አደረግንህ ብለው እዝን ብለው ነቅለው ወጡ። እኔ መች እንዲህ ይሆናሉ ብዬ ገመትኩ። ይቅርታ ወንድሞቼ።🙏 ብሊስ🙏
"…እኔ ግን እላለሁ ይሄ ማፍያ ስብስብ ያን የተከበረ ባለማዕተብ ጎንደሬ አይወክልም። አንዳቸውም የጎንደሬነት መልክና ስብዕና የላቸውም። ጎንደርና ጎጃም አንድ ናቸው። እኔ የማምነው፣ የምመሰክረውም ይሄንን ነው። ይሄ ቲክቶክ ላይ ገንዘብ የሚሰበስብ ማፍያ ቡድን ስንቱን የሸዋ ልጅ ቤተሰብ እንዳስገደለ በመረጃ እመጣበታለሁ።
• እየኮመታችሁ…!