ድራማው ተጀምሯል…
"…የአብይ አመድ የመጨረሻ መዳኛውና የክፉ ቀን መሸሸጊዬ ብሎ ያዘጋጀው የምክክር ኮሚሽን ተብዬውን መድረክ ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ማምለጫና መዳኛ የለውም።
"…በትናንትናው ዕለት በአሻም ሚዲያ ለቀረቡት የንክክር ኮሚሽኑ የሆነች ሴትዮ "በእስር ላይ ያሉትንስ የፖለቲካና የኅሊና እስረኞች ጉዳይ እንዴት ታዩታላችሁ? ተብላ ተጠይቃ ነበር። ኮሚሽነሯም ቆይ ከመንግሥት ተነካክረን ምላሽ እንሰጥበታለን ብላ ነበር። ሲመስለኝ ኮሚሽነሯ ወዲያው ነው ሄዳ ስብሰባ እንዲቀመጡ ያደረገቻቸው። ከዚያ አስቀድመው በጉልበት፣ በጥጋብ በትእቢት ያሰሯቸውን ይኸው ዛሬ መፍታት ጀመሩ።
"…ቱ ምን አሉ በሉ እንዲያውም ሰሞኑን "የታሰሩ የዐማራ ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን ወዘተ የመፍታት ዘመቻ ሊጀምር፣ አንድም የፖለቲካ ታሳሪ በአስር ቤት እንዳይቀር አድርጎ ሊፈታ ሁላ ይችላል። "መንግሥት የታሰሩትን ካልፈ፣ ጦሩንም ከዐማራ ክልል ካላስወጣ "ምኑን ምክክር ሆነ" የሚል ሓሳብና አስተያየት በሲሳይ አጌና እና በናቲ መኮንን ገፅ ላይ ልታነቡ ትችላላችሁ።
"…የጁላ ጅል ሠራዊትም እስከመጨረሻው ድረስ በዐማራ ክልል ይነፈራገጥና ኋላ በዘዴ ሽንፈቱን በኮሚሽኑ ላይ አላክኮ ሊቀየስ ይችላል። ፋኖ ማድረግ ያለበት ምቱን አጠናክሮ መቀጠል ብቻ ነው። በድራማው አይጃጃል። ባለታንክና ባለድሮኑን አገዛዝ በጦርነት ማንበርከክ ቢችል እንኳን በአብይ አህመድ የፕሮፓጋንዳ ማሽኖች ከተበለጠ መጨረሻ ላይ ተሸናፊ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ለድራማው ጆሮ አለመስጠት።
"…ዐማራ በመሆናችሁ ብቻ በአረመኔው የኦሮሙማው ሥርዓት በግፍ ታስራችሁ፣ ሰውነታችሁን፣ ወዛችሁን፣ ደምግባታችሁን መጦ በመጨረሻ በዐማራ ፋኖ፣ በወንድሞቻችሁ ተጋድሎ ከእስር የተለቀቃችሁ አቶ አዲስ ጌታነህ እና አቶ ዘሪሁን ገሠሠ እንኳን ከእስር ተፈታችሁ።
•ፋኖዬ መክት አንክት…💪✊💪🏿
ኦሮሞውን ጳጳስ ወደ ጉራጌ…😂
"…ቆሞስ አባ ተ/ሃይማኖት ገብሬ ኋላ ብፁዕ አቡነ ኤጲፋንዮስ ተብለው ተሠይመው በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት የተመደቡት አባት ናቸው።
"…ብፁዕነታቸው ከአባታቸው ከአቶ ገብሬ ደርሶና ከእናታቸው ከወ/ሮ አበባዬ የአባት ስም የለም በ1970 ዓም በሰሜን ሸዋ ሰላሌ ዞን በድሬ ጅቦ ጉረኔ ተወለዱ።
"…የብፁዕነታቸው የቋንቋ ችሎታ ተብሎ የተጠቀሰው ኦሮምኛ፣ አማርኛ፣ ከዚያ እንግሊዝኛ እና ዶች ነው። ለበዓለ ሲመቱ የተዘጋጀው መጽሔት ላይ ብፁዕነታቸው ዋነኛውን የቤተ ክርስቲያን ቋንቋ ግዕዝን እንደማይችሉ አድርጎ ነው የዘለለው።
"…እኚህም ምርጥ ኦሮሞ ተብለው በስንትና ስንት ተጋድሎ፣ ስንትና ስንት ኦርቶዶክሳውያን ካህናትና ዲያቆናት፣ ምእመናንና ሰንበት ተማሪዎች በሻሸመኔ በወሀቢያ እስላም የኦሮሞ ልዩ ኃይሎች አማካኝነት ታርደውላቸው በደመ ክርስቲያኖች ላይ ተሾሙ። ደሞዛቸውም 50ሺ ነው 70ሺ ሆነ።
"…ብፁዕነታቸውም ወደ ሆሩ ጉዱሩ ወለጋ ለመሄድ ሲነሱ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ኦሮሞዎች የብፁዕነታቸውን እናትና አባት ስም አይተው፣ በዚያ ላይ የሸዋ ኦሮሞማ ተሹሞብን አይመጣም እምቢኝ ብለው አስፈራርተው አስቀሯቸው። ብፁዕነታቸውም ከተሾሙ ጀምሮ ደሞዛቸውን እየበሉ፣ ወይ በእንግሊዝኛው ቋንቋ ተጠቅመው ፈረንጆች ሀገር አልተመደቡ፣ አልያም ዶች በሚነገርበት ሀገር አልተመደቡ እዚያው ጠቅላይ ቤተ ክህነት በመንበረ ፓትርያርክ ቁጭ ብለው ቆዩ።
"…በመጨረሻም ብፁዕነታቸው የሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ሕዝብ አልቀበላቸው ማለቱ ሲረጋገጥ ሲኖዶሱ ዛሬ ወደ ምሥራቅ ጉራጌ ሀገረ ስብከት መድቧቸዋል። ምሥራቅ ጉራጌ ግን የት ነው? እንደዚያ የሚባል ነገር ሰምቼም ስለማላውቅ ብዬ ነው። ጉራጌም የአባ ገዳ ልጅ ሊሆን ነው ማለት ነው? አሽቃሩ…😂
"…ካልደበራችሁ ወደ ሦስተኛው ልሻገር ነኝ…😁
"…መጀመሪያ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ቀውጢ ፈጥሮ፣ በሻሸመኔ ምእመናንን አስጨፍጭፎ፣ አስገድሎ፣ በጉልበት 7 ኦሮሞ ማስመረጡን፣ ሌሎች ሁለት ከቤር ቤረሰብ ይመረጥ መባሉን ታስታውሳላችሁ አይደል?
"…ያውም ሳህለማርያም ቶላ የተባለ መንኩሴ ምርጥ፣ ጥርት ያለ ኦሮሞ ነው ተብሎ በሲኖዶሱ ፊት ምስክርነት እንደተሰጠውም ታስታውሳላችሁ አይደል?
• መቼም ምንም የፈለገ ሾርት ሚሞርያም ብንሆንም እንኳ ይሄን ድራማ አትረሱትም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
• ኦሮሞ በቋንቋው የሚቀድስለት፣ የሚዘምርለት፣ የሚሰብከው፣ በቋንቋው የሚያጠምቀው፣ መጻሕፍትን የሚተረጉምለት ያስፈልገዋል። የኦሮሞ ሕዝብ ጴንጤና እስላም እየሆነ ያለው ኦሮሞ ጳጳሳት ስለሌሉት ነው ተብሎም ነበር እስላሙ አቢይ አሕመድ፣ እነ አህመዲን ጀበል ሳይቀሩ፣ እነ ፓስተር አራርሳ ሁላ ሽንጣቸውን ገትረው ለኦሮሞ አዝነው የኦሮሞ፣ የደቡብ፣ የስልጤ እና እስላም፣ ጴንጤዎች የተሟገቱት። የትግሬ ነፃ አውጪዋ ደጋፊዎች እንኳ ኦሮሞ በቀደደው ሊገቡ ስለፈለጉ ነበር ያጯጯሁት።
• ተረድታችሁኛል አይደል? ልቀጥል…?
መልካም…
"…የንክክር ኮሚሽኑን በተመለከተ በወንድ አቅሜ በት በት ብዬ ያዘጋጀሁትን ርዕሰ አንቀፅ እንዳነበባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። በመቀጠል ደግሞ በርዕሰ አንቀጹ ላይ ጎደለ የምትሉትን ጨምራችሁ፣ በዛ የምትሉት ካለም ቀንሳችሁ እናንተ ደግሞ በተራችሁ ሓሳባችሁን ወደ መስጠት፣ ወደማስኮምኮም ትሔዳላችሁ።
• ተንፒሱ እስቲ…
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…የምክክር ኮሚሽኑን ማን ፈጠረው? ማንስ መረጠው? ለመመረጥስ መስፈርቱ ምን ነበር? የምክክር ኮሚሽኑ አመራሮችስ እነማን ናቸው? የፖለቲካ ተሳትፎአቸው? የኋላ ታሪካቸው ምን ነበር? የሀገሪቱ ሕግ በሚፈቅደው መሠረት የኮሚሽኑ ሓላፊዎች ብሔራቸው፣ ነገዳቸው፣ ዘራቸው እና ጎጣቸው ከየትኛው ነው?ገለልተኝነታቸው፣ በሕግ የተሰጣቸው ሥልጣንስ እስከምን? ደግሞም እስከየት ድረስ ነው? በአጠቃላይ የመወሰን ሥልጣናቸው በየትኛው የሕግ ማዕቀፍ ውስጥ የሚወድቅ ነው። ራሱን ችሎ የቆመ ነው ወይስ በአቢቹ ሪሞትኮንትሮል የሚዘወር አርቴ ቡርቴ ነው?
"…መንግሥታት ሁሉ ለጽድቅ ብለው አይሠሩም። የሚደሰኩሩት የሀገር ፍቅር፣ ሕዝቤን አገለግላለሁ ወዘተረፈ የሚሉ ከሺ አንድ ሁለት ቢገኙ ነው። እንደ አብርሃ ወአጽብሀ፣ እንደ ንጉሥ ካሌብ፣ እንደ ቅዱስ ላሊበላ፣ እንደ አፄ ሚኒልክ ያሉቱን ለማግኘት ዘመናት መጠበቅ ግድ ነው። እንዲህ ያሉቱ የሚገኙቱ በዘመናት ውስጥ ጥቂት ጊዜ ነው። ሌላው አጭበርባሪ አጭበርበርቱ ነው። ዐፄ ዮሐንስ ለኢትዮጵያ ብዬ ነው ብለው እኮ ነው ሥልጣን በቃኝ ብለው ገዳም የገቡትን አፄ ተክለጊዮርጊስን ከገዳም አውጥተው በጋለ ብረት ዓይናቸውን ጎልጉለው አሰቃይተው የገደሉት። አፄ ኃይለሥላሴ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ካላቸው ፍቅር የተነሣ እኮ ነው አርጅተው፣ ጃጅተውም ሥልጣኑን በጊዜ አስተላልፉ ሲባሉ አሻፈረኝ ብለው በትራስ ታፍነው የሞቱት።
"…መንግሥቱ ኃይለማርያም ያን ሁሉ ወጣት የጨፈጨፈው፣ ምሑራንን ያረደው ያለምንም ደም ኢትዮጵያ ትቅደም እያለ እየፎከረ ለኢትዮጵያ ያለውን ፍቅር በማርሽ ባንድ እየገለጸ እኮ ነበር። የዛሬው የኢትዮጵያ ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስም እኮ ከእነ የኔታ ቀለመወርቅ ጋር ኢድዩን ለመሸምገል በተቋቋመ ኮሚቴ ውስጥ ተመርጠው በጎንደር በትግራይ ሲዞሩ፣ ሲንከራተቱ እኮ ነው የኖሩት። እነ መለስ ዜናዊ አንቀጽ 39ን እንደ መጽሐፍ ቅዱስ እና እንደ ቁርዓን ቃል እንድናከብረው ያዘዙን እኮ ለኢትዮጵያ ካላቸው ፍቅር የተነሣ ነው። አይደለም እንዴ? ዋሸሁ እንዴ? የወያኔ ሕገመንግሥት የጸደቀው እኮ እንደ አቢይ አሕመዱ የምክክር ኮሚሽኑ የተመረጡ ግለሰቦች ተሰብስበው ነው። የመለያየት ሰነዱ ሲጸድቅ እኮ እስላሙ ሰውዬ ቆቡ ከጭንቅላቱ እስኪወልቅ ድረስ እየጨፈረ ነበር። ታዲያ ዛሬ በሕዝቦች ተሳትፎ የጸደቀው ሕገመንግሥት ይባልልኛላ።
"…ኮሎኔል አቢይም እንደዚያው ነው። እሱስ ለምን ይቀርበታል። ይሄን ሾርት ሚሞሪያም ምስኪን ሕዝብ ያጃጅልበት እንጂ። ሚልዮን ሰው አርደው፣ አሳርደው ሲያበቁ አንተም፣ እኔም ከምንጠየቅ ፒፕሉ እንደሁ ሾርት ሚሞሪያም ነው እንፎግረው ብለው የፈጠሩትና ከተጠያቂነት የማምለጫ የፉገራ ኮሚቴ ነው። ዶር መስፍን አርአያ እኮ በግልጽ "ድሮ ማን ነበር እዚህ ቤተ መንግሥት ጋብዞ የሚያነጋግረን? ይሄ የሆነው በአንተ በንጉሥ አቢይ ዘመን ነው። ስለዚህ ቤተ መንግሥት አክብረህ ስለጋበዝከኝ አመሰግንህሃለሁ ያለ ሰው እኮ ነው። እና በግሉ ቤተ መንግሥት በመጋበዙ ለደስታው ገደብ ያጣ ሽማግሌ አበልና ጉርሻ ሲያክልበት ደግሞ አስባችሁታል? ዶር ዮናስ አዳዬም እኮ በትግሬዎቹና በግብጻዊው ፕሮፌሰር ርዳታ አቢይ የቁጩ ዶክትሬት እንዲያገኝ ያደረገ ሶዬ ነው። ሌሎቹም ቢጣሩ የአቢይ ጥፍጥፎች ናቸው።
"…የአቢይ አሕመድ የምክክር ኮሚሽን ማለት የፉገራ፣ የማደንዘዣ ጊዜ የመግዣ ኮሚሽን ነው። አሁን ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ምክክር፣ ድርድር አይደለም። ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ነፍሰ ገዳዩን አቢይ አህመድንና ፓርቲውን ሰብስቦ ከሞት የተረፉትን ለፍርድ የሚያቀርብ ኃይል ብቻ ነው። የሚልዮኖችን ደም ያፈሰሱ ፍርድ እንጂ ምክር አያስፈልጋቸውም። ወንጀለኛ ይቀጣል እንጂ ይመከራል እንዴ? የማይደረገውን? ወንጀለኛ ዘብጥያ ነው ቤቱ። ወንከለኛ ወኅኒ ነው መኖሪያው። ወንጀለኛ ፍርድ ነው ማግኘት ያለበት።
"…ለማንኛውም የዐማራ ዱላ አዳሜንና ሔዋኔን በደንብ እያስቀባጠረው ነው። ገሌው ኢዜማ እንኳ እስቲ ፒፕሉን ልፎግረው ብሎ ዓይኑን በጨው ታጥቦ እኮ ከች አለ። መሣሪያ ያነሣችሁና ጫካ ያላችሁ "በዚህ ምክክር ኮሚሽን ተጠቀሙ አላለም? እኮ ብርሃኑ ነጋ ዐማራን መክሮ ዐማራ ሲሰማው? ኦነግ ሲሰማው? ታየኝ እኮ። ወያኔ ከሚመጣባት የሚልዮን ትግሬ ደም ሸውዳ ለማለፍ ስትል ጾታዋን ቀይራ ብልፅግና ሁላ ትሆናለች። የእሷ አይደንቅም። አንድ መቀሌ የሚቀመጥ ክልላዊ ህወሓት እና አንደኛ ፌደራል መንግሥት ሄዶ የሚበለጽግ የተዋጠ ህወሓት ኢዝ ሎዲንግ። ዐማራ ግን ምን አገኝ ብሎ ነው የሚመካከረው?
• ይሄን እውነታ መርምራችሁ ብትፈልጉ ተቀበሉት ባትፈልጉ ተዉት። ለደንታችሁ ነው። የአቢይ አሕመድን ስላቅ ልንገራችሁ ብዬ ነው።
"ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች" …ለትግራዩ ጦርነት አሟሟቂ የነበሩ አርቲስቶች እንጦጦ ጫካ ውስጥ ሰብስቦ ሽልማት ሲሰጥ።
"ኢትዮጵያ ታምርት"😁 …ሕዝቤ በተፈጥሮ ረሃብና በወያኔ ብልፅግና ኦነግ ጦርነት ከተጠቁና የዐማራ ገበሬ ማዳበሪያ ከተከለከለ በኋላ።
አሁን ደግሞ "ኢትዮጵያ እየመከረች ነው" "…ወደ ዐማራ ክልል የኦሮሞን ሠራዊት ጨቅላውን ከነ ሽንት ጨርቁ ሳይቀር አፍስሶ፣ ሀገሪቱን ጠቅላላ የጦር አውድማ ካደረገ በኋላ።
"…ሐምሌ ግም ሲል "ኢትዮጵያ ትተክላለች" ይልሃል አንተን በአናትህ እየተከለ እሱም ችግኝ እየተከለ። ከዚያ ዕድሜ ካገኘ ደግሞ ነገ ምን አለ በሉኝ "ኢትዮጵያ ትመርጣለች" ይልሃል በምርጫው ላይ የሚፈራቸውን በሙሉ እንደ በቴ ገድሎ፣ እንደነ ክርስቲያን ታደለ ከፓርላማ አውጥቶ አስሮ አስሮ ሲያበቃ ከራሱ ጋር ለመወዳደር ከች በሚልበት ምርጫ።
"…አንተ በአዲስ አበባ በእነ ዶር መስፍን አርዓያ በተጠራ የንክክር ጉባኤ ላይ ስታፈጥ እነርሱ ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ከቀበሌ እስከ ክልል ድረስ የቀረ ሳይኖር ሁላቸውም ስብሰባ ላይ ናቸው። ያውም ዝግ ስብሰባ። ከአዲስ አበባው ንክክር እኩል ነው የጀመሩት። በፌደራል እና በመከላከያ ውስጥ ያሉ የኦሮሞ ተወላጅ ከፍተኛ የጦር መኮንኖችም፣ ሚኒስትሮችም ስብሰባው ላይ አልቀሩም። በስብሰባቸውም ላይ ለቀጣይ ሺ ዘመናት ኦሮሞ ነግሦ እንዲኖር ዐማራ መውደም፣ ትግሬም መጥፋት አለበት ብለው እንደመከሩ ነው የሚሰማው። ደፋሮች ናቸው። ትግሬ አቅም እንዳሳጡት፣ ዐማራን እያደቀቁት እንደሆነ ነው የመከሩት። ወደ ክልሉ ከሚልኩት የኦሮሞ ሠራዊት በተጨማሪ፣ አገውን መገንጠል፣ ቅማንትን መገንጠል፣ ወሎን መገንጠል። ራያን አንዴ ለትግሬ ሌላ ጊዜ ለዐማራ እየሰጡ ማናጨት። ወልቃይትን የማፋጂያ ካርታ ማድረግ። ክልሉን የጦር ዐውድማ ማድረግ። ለዚህም የሚፈለገውን የህይወት መስዋዕትነት መክፈል ነው ብለው እየመከሩ ያሉት ተብሏል። አረጋ ከበደ፣ መላኩ አለበል፣ ብናልፍ አንዷለም፣ ተመስገን ጥሩነህ፣ አገኘሁ ተሻገርን የመሰሉ ባሪያ ገረዶች ስላገኘን በብአዴን በኩል ሽግር አይገጥመንም ነው ያሉት አሉ።
"…ብልጦ የኦሮሞ ብልፅግና በር ዘግቶ ይሄን ሲመክር ዐማራ ነፈዝ ይመስለዋል። የኦሮሞና የትግሬ ነፃ አውጪዎች ዐማራን በብአዴን ነው የሚለኩት። ብአዴንን እንደ ኮንዶም ሲጠቀሙ ጊዜና ዐማራ ሁሉ ብአዴን ይመስላቸዋል። ዐማራ አሁን አዚሙ ተገፍፎለታል። ተቀርፎ ወድቆለታል። ዐማራ እሳት መትፋት ጀምሯል። በሀገሪቱ ውስጥ ኢትዮጵያ ማለት አብይ አህመድ አብይ አሕመድ ማለት ኢትዮጲያ መሆናቸው ያበቃል። አፄ ኃይለ ሥላሴ እንኳን እንደ አቢይ ጠቅላይ አግላይ፣ ጠቅላይ ገዢ የነበሩ አይመስለኝም። የሆነ የሆነ ነገሩን እንኳ 👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ ያለውን እሹ፤” ቆላ 3፥1
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
"…ርዕሰ አንቀፁ እንዴት ነበር። ምክሬንስ እንዴት አገኛችሁት? እኔ ዘመዴ እኮ አልምከር፤ ልምከር ብዬ አንደዜ ከተነሣሁ ግን… እንዴት ነኝ…? 😁
• በጨዋ ደንብ ሓሳብ ስጡ እስቲ። ያው በዚህ ምድር የሚከበረው እንደ ህወሓት ጉልበት እና ገንዘብ ያለው ብቻ ነው። ቆይቼ የወለጋን ተጋድሎ ይዤላችሁ እስክመጣ ድረስ ሓሳብ ስጡበት።
• ተንፒሱ እስቲ…
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…አሁን አጀንዳው ተደበላልቋል። ውጥንቅጥቅጥ ነው ያለው። ጤፉ ከጠጠር፣ ከአሸዋ፣ ከድንጋይ፣ ከገለባ እንደተደበላለቀ ቁጠሩት። አጀንዳው ይሁነኝ ተብሎ ተቀንብቦ ተዘጋጅቶ እንደ በጋ ዝናብ ድንገት ነው አምጥተው ዝርግፍግፍ ያደረጉት። አጀንዳው በረዶ ሁላ አለው፣ ውሽንፍርም መብረቅም፣ ነጎድጋድም አለው። መሬቱ ያድጣል፣ ያንሸራትታል። ምድሪቱ የእብድ ገበያ ነው የመሰለችው። ሁሉ አማረሽን ነው ገበያ ያወጧት። የጨበራ ተስካር መስሏል ጦቢያ የቦለጢቃ ሜዳ።
"…የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባኤውን በጀመረ ዕለት አረመኔውና አጭቤው የብልጽግና አገዛዝም የራሱን የምክክር ኮሚሽን የተሰኘ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ በይፋ አስጀመረ። ካልጠፋ ቀን፣ ካልጠፋ ወር መርጦ ጓ አለ። በጀቱን ከየት እንዳመጣ፣ የሥልጣን እርከኑ እስከመን ድረስ የማይታወቀው አብይ ጠፍጥፎ የሠራው ንክክር ኮሚሺን በቴሌ ተክስት ሁላ ነው እየወተወተ ያለው። አጀንዳ መሆኑ ነው። አየሩ በሙሉ ምክክር፣ ንክክር፣ ፍርፍር በፍርፍር ሆኗል። ቴሌብዥኑ፣ ራዲዮው፣ ጋዜጣው፣ ካድሬው ሁሉ "ኢትዮጵያ እያመረረች ነው። እያነኮረች ነው" ብሎ እየቀወጠው ነው። እነ ሽመልስ አብዲሳ አባ ቁማር ሁላ ሳይቀሩ ከመሬት ተነሥተው "ኢትዮጵያ እየመከረች ነው" ብለው ከንክክር ኮሚሽኑ መሪ ከእነ ዶር መስፍን ዓርአያ አቢዚ ቁልጭ በላይ ነጠላ ዜማ ሲለቁ ታዩ። ኦሮሚያንና የኦሮሞን ሕፃናት አግበስብሰው አፍሰው በጎን ወደ ዐማራ ክልል እየነከሩ አዲስ አበባ ላይ ንክክር መዳኛችን ይላሉ። ንክር ወደ ወደ ቤርሙዳ ዐማራ ግዛት። የገባ ወደ ማይወጣበት ንክር። ዝፍቅ።
"…የአሜሪካው አምባሳደር ማሲንጋ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። በዚያም ለሁለት ቀን ጦቢያውያንን ስብሰባ ጠርቷል። መጀመሪያ ሁሉንም ቤርቤረሰቦች፣ ቀጥሎ ደግሞ ዐማሮችን ለብቻ ነው ለምክክር የጠራው። በአዲስ አበባ ትግሬው መስፍን አርአያ ምክክር ሱል ማሲንጋ ደግሞ በአማሪካ ንክክር እያለ ነው። የተጠሩት ዐማሮች በሙሉ ስም ዝርዝራቸው ደርሶኛል። ስብሰባው ላይ የተጋበዙት አንዳንዶቹ ከምር ዐማሮች ናቸው። ሌሎቹም ቢሆኑ በአሁን ሰዓት አዕምሮ ቢስ ካልሆኑ በቀር የባንዳነት ሥራ ይሠራሉ የሚል እምነት የለኝም። ስማቸውንም ከመናገርም እቆጠባለሁ። ግን ንገሯት ለአሜሪካ። የማታውቀው ባይኖርም እንደ ድሮው በአናሳው ትግሬና በአናሳው ኦሮሞ መጨፍጨፋችን አብቅቷል ብላችሁ ንገሯት። ኦሮማይ…
"…ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ ደግሞ ሌላ አጀንዳ የኢትዮጵያን አየር ሞልቶት ተገኝቷል። ዐማሮች ነነ የሚሉቱ እነ በለጠ ሞላ፣ እነ መላኩ አለበል፣ እነ ተመስገን ጥሩነህ፣ እነ ብናልፍ አንዷለምን የመሳሰሉ ግማሽ ሰው የሰው ግማሾች የሆኑ ባንዳ ዐማሮች ያሉበት የሚንስትሮች ምክር ቤት ተብዬው የአቢይ አሕመድ መጫወቻ አሻንጉሊቱ ምክርቤት "የድሮ አለቃውን ትህነግ ሕወሓት የተባለች ትግራይን ለመገንጠል በዘመነ ዳይፐሯም መከራዋን የምትበላ ፋሽስት ድርጅትን በዛሬው ዕለት ዳግም በፖለቲካ ፓርቲነት ለመቀበል እንዲወስኑ መገደዳቸው ሌላ አጀንዳ ሆኗል። ሆዳም ባንዳ ሌላ ምን አማራጭ ይኖረዋል? ሚስትህን ላክልኝ ፈልጊያት ነበር ሲባል እሺ ብሎ ሚስቴ ሆይ ጄኔራል እገሌ ጋር ደርሰሽ ነይ ፈልጎሽ ነው ብሎ ሚስቱን ለጄኔራል እገሌ ከሚልክ ዐማራ አሰዳቢ በድን ብአዴን ከዚህ ሌላ ምን ይጠበቃል? በቃ አጀንዳ በአጀንዳ ሆኗል ምድርና ሰማዩ።
"…ሰማይ ዝቅ፣ መሬት ከፍ ቢል ዐማራ ግን ይሄን ሁሉ ድብልቅልቅ ያለ ዓሣ የመሰለ አጀንዳ መርጦ መራርጦ በብልሃት መብላቱ ነው ያለበት። ከነ ተረቱስ ዓሣን መብላት በብልሃትም አይደል የሚባል? አዎ እንደዚያ ነው። ቤተ ክህነቱም፣ ቤተ መስጂዱም ፋኖን ታረቅ ሊሉ ይችላሉ። እነ አቡነ አብርሃም በግድ ወደ ጎጃም ሊላኩ ይችላሉ። የብአዴን ብልጥግና የሲአይኤ ቅጥረኞቹ ፌካፌክ ፋኖ ተብዬዎችም ከጨፍጫፊው ጋር እንደራደራለን ሊሉም ይችላሉ። እንደ ራያው ወልቃይትም ላይ ብልፅግና በትግሬ ነፃ አውጪዋ በኩል ወረራ ሊፈጽም ይከጅላል። የሱማሌላንድ አጀንዳ ተረስቶ ዳግም የቀይ ባህር፣ የአሰብ ምጽዋ ወደብ፣ የባህር በር መባል ተጀምሯል። አጀንዳው በአጀንዳ ላይ ተነባብሮ፣ ተነባብሮ የራስ ደጀንን ተራራ አኽሏል። አጀንዳ በአጀንዳ።
"…ዐማራ ግን ዓሣን መብላት በብልሃት። እንደ ሰጎን እንቁላሉ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረግ። የግድ አንድ ባትሆኑ እንኳ ሁለትም ሆናችሁ ዓይናችሁን ወራሪው ላይ ብቻ መትከል። በጥቂት የሰው ኃይል መንጋውን ድባቅ መምታት። ከሱዳን በኩል የሚመጣን የትግሬን የሳምሪ ገዳይ ቡድን ግን እንዳትማርኩት። አራጅን መማረክ ኃጢአት ነው። ጥይት የጨረሰን የብልፅግና ጦርም መማረክ ነውር ነው። ሴት ሲደፍር፣ ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ሲያቃጥል የቆየን አለሌ፣ ካህን ዲያቆን ሲያርድ የሚውል አረመኔን ማርኮ መቀለብም ያስኮንናል። ሲኦል ገሀነመ እሳት ነው ማራኪው የሚገባው። ንስሀም የለው። መማረክስ ከነ ጥይቱ ነው። እሱ ያጸድቃል።
"…የብአዴን አመራር፣ ግብር ልሰብስብ ብሎ ከከተማ የሚወጣ ካገኛችሁ እንዳትምረው የሚሉ መተርጉማንም እንዳሉ እየሰማሁ ነው። የዐማራ አድማ ብተናን እንደ ብልሁ ጎንደሬ ቀን ቆጥረህ ሰጥተህ በገፍ እንዲቀላቀልህ አድርገው። እምቢ ያለውን ከአፈር ቀላቅለው። ዘመኑ የዐማራም የኢትዮጵያም ፍርድ የተፈረደባቸው የሚወገዱበት ሰዓት ነው። ይሄ ሁሉ በላ መከራ ዐማራ ላይ አንዣብቦ እያየ ዐማራ ነኝ ብሎ በዐማራነት እየተጠራ ዐማራን የሚወጋ፣ ዐማራን የሚከፋፍል አጀንዳ ይዞ የሚገኝ ካለ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ላከው። አለቀ።
"…ዐማራ ለዘላለም ባርነት፣ ግርድና ወይም ለዘላለም ነፃነት ልዕልና ይዘጋጅ። ይሄ ክረምት እጅግ ወሳኝ ነው ለዐማራ። አንደኛ በገፍ መሣሪያ፣ ተተኳሽ የሚያገኝበት ጊዜ ነው። ሁለተኛ አገዛዙን ሽባ የሚያደርግበት ጊዜ ነው ዐማራ። የዐማራ መልክአ ምድሩን እንደ አፍጋኒስታን በሉት። በጣም ግዙፍ ነው። እንኳን የምርኮኛ ስብስብ የሚመራው ለብለብ የጩጬ ስብስብ ኔቶ ወታደሩን ቢያሰልፍ የማያሸንፍበት ምድር ነው። ዐማራ በተፈጥሮ ራሱ ተዋጊ ነው። ጦረኛ ነው። ጦረኝነቱን እስከአሁን ሀገር ለማጽናት፣ ኢትዮጵያን ለማዳን ነበር አገዛዞች ሲጠቀሙበት የነበረው። ዐማራ አሁን ነው ብንን ብሎ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ እኔስ ዘሬን ለምን አላድንም ብሎ የተነሣው። ዐማራ ቅጠል በልቶ፣ በባዶ ሆዱ በጾም መዋጋት የሚችል መንፈሳዊ ጦረኛ ሕዝብ ነው። ዐማራ በቃ እስኪነሣ፣ እስኪቆርጥለት ድረስ ማገዶ ይፈጃል እንጂ አንዴ ከጋለ በኋላ የሚያበርደው፣ የሚያቀዘቅዘው ድል፣ ማሸነፍ፣ ነፃነት ብቻ ነው።
"…የትግሬ ነጻ አውጪው የልብ ልብ ተስምቶት የኦሮሞ ብልፅግናንም ምክርና ሽንገላ አምኖ ለዳግም ወረራ ወደ ዐማራ ክልል ሊመጣ ያስብ ይሆናል። ይመጣልም ደግሞ። ዐማራ ይሄን የትግሬ ነፃ ዐውጪ መንጋ ወንድሜ ነው። እህቴ ናት ብሎ እንደበፊቱ መጃጃል ሳይሆን ጥለኸው መውደቅ ነው። አረመኔ ሁንበት። ተገድጄ ነው አይሰራም። አለቀ። የትግሬ ነፃ አውጩ የአበባ ጉንጉን አይደለም ለዐማራ ይዞልህ የሚመጣው። አኔ ዘመዴ ምንአለበት ፍቅር ብትሰብክ የሚለኝን አጭበርባሪ አጭቤ እንደማልሰማው ሁሉ ዐማራም ትግሬ ሆኖ ኦሮሙማን ተማምኖ ሊወርህ የሚመጣ ካለ እንዲህች ብለህ አትማረው። ደምስሰው። አትማርከው። ከአፈር ቀላቅለው። እንዲቀጣ፣ ምነው ባልለመደኝ ብሎ በሰማይ ቤት እንዲጸጸት አድርገው። ምክሬ ነው።
"…ዐማራ ከላይ በፈጣሪ ከታች በነፍጥህ ተመካ። በመላ ኢትዮጵያ በኦሮሞም፣ በትግሬም ስለታረዱት ዐማሮች…👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…እብዶች ብንሆን፥ ለእግዚአብሔር ነው፤ ባለ አእምሮዎች ብንሆን፥ ለእናንተ ነው። ይህን ስለቆረጥን የክርስቶስ ፍቅር ግድ ይለናልና፤ አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።” 2ኛ ቆሮ 5፥ 13-15
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
የጎንደር ገበሬዎች ውሎ።
"…ምዕራብ ጎንደር በለሳ በ4 ሲኖትራክ መኪና የተሞላ መከላከያ ድንገት መጥቶ መንደሩ ላይ ዝርግፍ ይላል። እንደ በግ እየተማራ መቶ መንደሩን ወረረው ነው የሚሉት ገበሬዎቹ። ወታደሮቹ በገቡበት መንደር ወዲያው ነበር ትንኮሳ የጀመሩት። በሩቅ ሲባል ይሰማሉ እንጂ ገበሬዎቹ ለፖለቲካው ሩቅ ናቸው። ማረስ፣ ማስቀደስ፣ መኖር በቃ ሕይወታቸው ይሄ ነበር። ግን በወፍ በረር እየሆነ ያለውን ይሰማሉ።
"…ቆይቶ ወታደሮቹ ትንኮሳውን ከፍ ወደ ማድረግ ገቡ። ገበሬውም ሴቱን ወደ ኋላ እንዲሸሹ አደረጉ። አደረጉና መንደሯን እየለቀቁ መውጣት ይጀምራሉ። ወታደሮቹ በየቤቱ እየገቡ ዱቄት፣ በርበሬ አልቀረም እየደፉ መንደሩን መረበሽ ጀመሩ። የጎተራውን ወገቡ ላይ የሰብሩትና እህሉን ሜዳ ላይ ይበትኑት ጀመር። መቸም ገበሬዎቹ ሲያወሩ ብትሰሟቸው ግርም ነው የሚላችሁ። ለመሆኑ ግን ሰው ናቸው ወይስ ምን ጉደድ ናቸው? መልካቸው እና አለባበሳቸው እንደሰው ይመስላል። ግን አያስቡም ነው የሚሉት ገበሬዎቹ። አይተውት የማያውቅት ነገር ሁኖባቸው ተወዛግበዋል።
"…በአካባቢያቸው ፋኖ የለም። የመጣው ደግሞ 3 ሲኖ ወታደር ነው። ሥነ ሥርዓት የሌለው ወታደር። የኋላ ኋላ መተኮስ ጀመሩ። ገበሬዎችም ቦታ ይዘው ገጠሙአቸው። ወታደሮቹ መተኮስ እንጂ ወዴት እንደሚተኩሱም አያውቁም። መሪም ያላቸው አይመስሉም። አይደማመጡም። መዋከብ፣ መንጫጫት ብቻ። በዚያ ላይ ህፃናት ናቸው። ቁስለኛው አይታወቅም። ወደ ከ25 በላይ ወታደሮች እንደሞቱ የቆሰለው ሲንፈራፈር፣ ሌላው ጠመንጃ ጥሎ ሱሮጥ አሳዝነዋቸው ተዉአቸው።
"…እኛም ሳንወጣ ቦታ ይዘን ዝም አልናቸው። ሌሊት ላይ መጥተው ሬሳውን በሙሉ ጭነው ወጡ። እኛማ ጨንቆነ ነበር። ሀገሩ ጫካና ጅብ ስላለው ደግሞ አስከሬናቸውን ጅቡ የበላዋል ብለን ጨንቆነ ነበር። ኋላ ላይ መጡ፣ እኛም አልተኮስንባቸው ቁስለኛውንና አስከሬኑን ጭነው ይዘው ወጡ። እንዲየው ሱዳኖች ይሆኑ እንዴ አብረው የመጡት? ምን ጉድ ነው የመጣብነ በማለት ይገረማሉ።
• ከእናንተስ የተመታ፣ የተጎዳ ይኖር ይሆን?
~ አንድም የተመታ የለም። ተኩሱንስ መች ይችሉና ነው የሚመቱን? አንድ ፍሬ ህጣናት እኮ ናቸው።
• ሕዝብ ቅነሳማ ነው የተያዘው።
መልካም…
"…እርግጥ ነው ሥራ አጡ የኦሮሞ ወጣት ሥራ ፍጠርልኝ እያለ ሽመልስ አብዲሳን ከሚጨቀጭቀው ሥራ የምታገኘው ዐማራን ወግተህ መሬቱን ስትይ፣ ባሪያ ስታደርገው ነው ብሎ ሰብኮ ሲልከው እውነት መስሎት ወደ ዐማራ ቢመጣ አይፈረድበትም። ምክንያቱም ተሰብኮ፣ በስብከቱ አምኖ፣ አምኖም ተጠምቆ ነው የሚመጣው።
"…ይሄ ሁሉ የምታዩት መኪና በውስጡ 60 ሰው ቢይዝ ነው። ስድሳን ሰው በመኪኖቹ ብዛት ብታባዙት የሚመጣው ሒሳብ በጣም ጥቂት ነው። በታንክ፣ በሮጲላ፣ በድሮን ታግዞ የገባውን የሰለጠነ የብራኑ ጁላን ጦር ሰልቅጦ የዋጠ የዐማራ ግዛት ይሄን ውሪ ጩጬ ሁላ ደቂቃም አይፈጅበት። እናም መኪናው ሲንጋጋ ብዛቱ የምር አይምሰላችሁ።
"…የእናት የአባቱ ጸሎት የረዳው ይማረካል። በዐማራ ጦርነት ማቁሰል ነውር ነው። ሥልጠናው ራሱ አናትህን መበጥረቅ እንጂ እጅና ትከሻ፣ እግር ላይ አነጣጥር የሚል አይደለም። ግምባርህ ላይ በርጨቅ ነው የሚያደርግልህ። እናም በዐማራ መማረክ መታደል ነው። እግዚአብሔር ያልተጣላው ነው የሚማረክ። ዳንኤል ክብረት እንዳለው ግን ይሄ ሁሉ ምስኪን ኦሮሞ በዐማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ እየሆነ ነው። ትግሬ አንድ ሚልዮን፣ ከዐማራና ከትግሬ የሆነ ሚልዮን ጭዳ ያደርግና ዘና ብሎ 10 ሚልዮን ምን አላት ይልልሃል። ጉድ እኮ ነው።
"…ሲመስለኝ ዳንኤል ክብረት ወሎዬ ነው። አቢይ አህመድም እንደዚያው። እኔ ያልገባኝ ነገር በሆነ እኛም ባላወቅነው ሲስተም በዘዴ የኦሮሞን ወጣት ወደ ዐማራ ምድር አስገብተው እያጸዱት ይሆን እንዴ?
"…ያም ሆነ ይህ የዐማራ መልክአ ምድሩ አፍጋኒስታን በለው። ትገባለህ አትወጣም። ለድሮን፣ ለጀትም አይመች። ተወደደም ተጠላም፣ ፈጠነ ዘገየም፣ ዐማራ ያሸንፋል። ያቸንፋልም። ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ።
• የእሳት ራት
"…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
"…ለምን? እንዴት? ኧረ በሕግ አምላክ ብሎ የሚጠይቅ ኦሮሞ የለ እንግዲህ ምን ይደረጋል…?
"…ቢማርኩህ ምኞቴ ነው። አልያም ነፍስ ይማር ማሙሽዬ።
“…ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።” 1ኛ ጴጥ 1፥ 3-5
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
የኦሮሞው ጳጳስ ወደ አፋር
"…ቆሞስ አባ እስጢፋኖስ ገብሬ ዘውዴ ኋላ ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ተብለው ተሠይመው በምዕራብ ወለጋ ሀገረ ስብከት የተመደቡቱ ናቸው። ብፁዕነታቸውም ከአባታቸው ከአቶ ገብሬ ዘውዴ፣ ከእናታቸው ሀጠዴ ገመዳ። (አፀደ ለማለት ይመስለኛል ሀጠዴ ያሏቸው) በሰሜን ሸዋ ሰላሌ አቢቹና ኛአ ወረዳ አደሬ ጮሌ ቀበሌ ልዩ ቦታው ኩልዮ ከተሰኘ ቦታ በ1974 ዓም ተወለዱ። ኦሮሚኛ፣ አማርኛና ግዕዝ በቋንቋ ችሎታቸው በሚለው አንቀፅ ሥር ተይዞላቸዋል።
"…ብፁዕነታቸውም እንደ ሌሎቹ በስንትና ስንት ተጋድሎ ስንትና ስንት ኦርቶዶክሳውያን ተገድለው፣ ታርደውላቸው በኦሮሞ ኮታ ተሹመው ወደ ምዕራብ ወለጋ ቢሾሙም የምዕራብ ወለጋ ኦሮሞ የሸዋ፣ ሰላሌ ኦሮሞው አይሾሙብንም ብሎ ሄጵ ጓ በማለቱ ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ከምዕራብ ወለጋ ወደ አፋር አዘዋውረዋቸዋል።
"…ኦሮሞ በእርሱ ቤት አራዳ መሆኑ ነው። 😂ዐማራና ትግሬን ሲከሱ በኖሩበት ጉዳይ ራሳቸው ሲገቡበት ጨነቃቸው። ተመልከቱ እነዚህ ሊቃነ ጳጳሳት ኦሮሞ ተበድሏል ብለው አገልግሎት በጥሪ ነው እንጂ በዘር አይደለም ቢባሉ ጓ ብለው የተሾሙ ናቸው። ቢሾሙም ግን ኦሮሞ ራሱ አልተቀበላቸውም። እና ራሱ ኦሮሞ የናቃቸውን ሱማሌ፣ ጉራጌና አፋር ላይ ማሻከሙ ለምን አስፈለገ?
"…ድሮ ቢሆን እግዚአብሔር ይሄን አደረገ ብለን ይደልዎ እንል ነበር። አሁንስ አሁንማ የኦሮሞ ሰልቃጭነት፣ አሐዳዊነት ከች እያለልህ ነው። ሱማሌም፣ ጉራጌም፣ አፋርም በኦሮሞ ይፈለጋሉ። ሱማሌም ይዋጣል፣ ጉራጌም ይሰለቀጣል፣ አፋርም ይደፈጠጣል። ይሄን የሚለው መጽሐፈ ኦሮሙማ ምዕራፍ 10 ሚልዮን፣ ቁጥር 6 ነው። አለቀ።
"…ለወለጋዎቹ ወይ አዲስ ይሾምላቸዋል። አልያም ከተሾሙት የጨረቃ ጳጳሳት መካከል ተመርጠው ይሾሙበታል። ትግሬም 20 ጳጳስ ሾመ መሰለኝ አይደል?
• ከእኔ ጋር ናችሁ…?
ኦሮሞውን ጳጳስ ወደ ሱማሌ…
"…ቆሞስ አባ አምደሚካኤል ኃይሌ ኋላ ሐምሌ 9/2015 ዓም ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ከአባታቸው ከቀሲስ ኃይሌ ደገፍና ከእናታቸው ከወሮ በቀሉ ገብሬ በ1975 ዓም ነው በአሩሲ ዞን ሂጦሳ ወረዳ ቦሩ ሌንጫ ቀበሌ ልዩ ቦታው ጉለሌ ሂዱቦሩ በተባለ ሥፍራ የተወለዱት።
"…የቋንቋ ችሎታቸውም ኦሮሚኛ፣ አማርኛና ግዕዝ እንደሆነ፣ ምርጥ ኦሮሞ ያውም የአሩሲ ኦሮሞ ተብለው በስንት ተጋድሎ፣ ስንትና ስንት ምእመናን ታርደው፣ ተገድለው የተመረጡ አባት የት ይመደባሉ? ምሥራቅ ወለጋ። በቃ የኦሮሞ ጥያቄ ተመለሰ ተብሎም ተጨፈረ፣ ተዘመረም። 😂
"…ታዲያንላችሁ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ከተሾሙ ጀምሮ የወለጋ ኦሮሞ የአሩሲ ኦሮሞ የሆነ ጳጳስማ ከቄዬአችን ድርሽ አይላትም ብለው ከልክለው ቆዩ። ብፁዕነታቸውም በወለጋ ኦሮሞዎች የደረሰባቸውን ግፍ ለአሩሲ ኦሮሞም ሳይነግሩ እዚያው ጠቅላይ ቤተ ክህነት 70 ሺ ነው 50 ሺ ብር ደሞዛቸውን እየተቀበሉ፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ አንዳንድ ቦታ ሲሄዱ መሄጃ ስለሌላቸው እሳቸውን እየተከተሉ ሲኖሩ ቆዩ።
"…እናም ዛሬ ቅዱስ ሲኖዶሳችን ባደረገው ጉባኤ የአሩሲ ኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ በወለጋ ኦሮሞ ወንድሞቻቸው የደረሰባቸውን ግፍ ተመልክቶ ብፁዕነታቸውን ከምሥራቅ ወለጋ ሀገረ ስብከት አንሥቶ ወደ ኢትዮ ሱማሌ ጅግጅጋ ሀገረ ስብከት መደባቸው። የሱማሌውን ደግሞ ወደ ካናዳ መልሷቸዋል።
"…ድሮ ድሮ ወለጋዎቹ ኢጆሌ ጢሮፍቱ እያሉ አሩሲዎቹን ሲሰድቡ፣ አሩሲዎቹም ኢጆሌ ሚሺኖታ እያሉ ወለጋዎቹን ሲሰድቡ ግርም ይለኝ ነበር። የዘር ቦለጢቃ መጨረሻው ይሄ ነው። ዘራቸው ያልተጠየቀ ስንት ደጋግ ሊቃነ ጳጳሳት ወለጋን እንዳላስተዳደሩ አሁን ኦሮሞ ብቻ ይመደብልን ብለው ሲያበቁ ኦሮሞ ሲመደብላቸው አይ የአሩሲ ኦሮሞ አንፈልግም ማለት ትንሽ ምንድነው?
•ካልደበራችሁ ልቀጥል…
"…በነገራችን ታች… ከንክክር ኮሚሽኑ ወጣ ብለን የቅዱስ ሲኖዶሳችንን የዛሬ ውሎ በተመለከተ በአጭሩ አጫጭር መረጃዎችን ብንለዋወጥ ምን ይመስላችኋል?
• ካልፈለጋችሁ ይቅር… እንደኔ ፈገግ ማለት ከፈለጋችሁ ብዬ ነው። 😂 …
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በፓርላማ፣ በኮሚቴ፣ በካቢኔ ያሳልፉ ነበር። አቢይ ግን ወፍ የለም። ታዲያ ለዚህ መድኃኒቱ ምንድነው ያልከኝ እንደሁ "የዐማራ ፋኖ መንገድ" እሱ ብቻ ነው መፍትሄው። በአቢዮቱም የተፈታ ችግር የለም። ዐማራ ፀዳበት፣ ተጨፈጨፈበት፣ ሀብት ንብረቱን ተወረሰበት እንጂ። ደርግም ኢህአዴግም ያፀዱት ዐማራና ኦርቶዶክስን ነው። አቢይ አሕመድም የጨፈጨፈው ዐማራንና ኦርቶዶክስን ብቻ ነው።
“…እስራኤል ሆይ፥ እርም የሆነ ነገር በመካከልህ አለ፤ እርምም የሆነውን ነገር ከመካከላችሁ እስክታጠፉ ድረስ በጠላቶቻችሁ ፊት መቆም አትችሉም ብሎ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ተናግሮአልና እስከ ነገ ተቀደሱ።” ኢያ 7፥13 እርሙ አቢይ አሕመድ እና አገዛዙ ነው። እናም ይሄን እርም የሆነ ጉድ "…ከመካከላችሁ እስክታጠፉ ድረስ በጠላቶቻችሁ ፊት መቆም አትችሉም።” ኢያ 7፥13። መፍትሔው እርሙን ማስወገድ ብቻ ነው።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…የሚጠበቀው 1ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። በመቀጠል የምናልፈው ወደ ርዕሰ አንቀፅ መርሀ ግብራችን ነው። ርዕሰ አንቀፁ ተዘጋጅቷል። ልለጥፈው ነኝ። እናንተስ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?
"…ደግሞ እኮ የኦሮሙማው አርክቴክት አቢይ አሕመድ የሚለጥፈውን like የሚያደርገው የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ነው። 😂 አይታችሁልኛል?
• እደግመዋለሁ ርዕሰ አንቀፄን ለማንበብ ዝግጁ ነነ ወይ?
ሃቁን እንኩ…
"…የትግሬ ነፃ አውጪ ህወሓት ትግሬን እየመራ በመሪነት ለመቀጠል ከጦርነት በቀር ሌላ ምንም አማራጭ የለውም። የትግሬ ክልል መሬቱ ትርፍ አምራች አይደለም። ለእርሻ የሚውለው መሬትም አነስተኛ ነው። ተራራማ፣ ድንጋያማና የተራቆተም የመሬት አቀማመጥ ስለሚበዛው ለእርሻም አይመችም።
"…ውኃ ሌላኛው የትግሬ ፈተና ነው። የሕዝብ ብዛት እየጨመረ በመጣ ቁጥር ደግሞ መሬቱ ሕዝቡን አብልቶ ለማኖር አይችልም። ይሄን ችግር ለመቅረፍ ነበር ህወሓት ጫካ የገባችው። ችግሩ የሚቀረፈው ደግሞ ህወሓት ጠቅልሎ ኢትዮጵያን እየመራ፣ እያለበ፣ እየመጠመጠ፣ በትግራይ የተከማቸውን የሕዝብ ብዛትም ቀንሶ በመላው ኢትዮጵያ በሥልጣን፣ በንግድ፣ እንደ ጋምቤላና ቤኒሻንጉል አከባቢ ደግሞ በሰፈራ፣ በእርሻ ሥራም ላይ በማሰማራት ነበር። ከዐማራ ግዛትም ለም የሆኑትን የእርሻ መሬቶችን በመዝረፍ የትግሬን ሕዝብ በማስፈር ችግሩን ለማስተንፈስ ሞክራለች። በባህር፣ በየብስ አቆራርጠው ወደ ዓረብ ሃገራትና ወደ አፍሪካ ከተበተኑት ሌላ በኤርትራ ስደተኞች ስም የወጡትም የትየለሌ ናቸው።
"…ለትግሬ ሕዝብ የተለየ ተአምር እስካልተፈጠረ ድረስ አይደለም ራያና ወልቃይትን ሌላም ቢሰጣቸው ጦርነት አይቀሬ ነው። በግልፅ ቋንቋ ትግሬ ጦረኛ የሚሆነው ወዶ ሳይሆን የሰርቫይቫል ጉዳይ ስለሆነበት ነው። ለዚህ ደግሞ መድኃኒቱ የዘር ቦለጢቃን አጥፍቶ ኢትዮጵያዊ የሆነ ዜጋ ሁሉ ልቡ እፈቀደበት ሥፍራ ሄዶ ሠርቶ እንዲበላ ሲፈቀድ ብቻ ነው።
"…ወያኔ ሁሉንም በክልልህ እንደ ከብትም በበረት ከተተች። ከበረቱ ውጪም እንዳያስብ አደረገች። አደረገችና እሷ ግን በረቷ ውስጥ ምን በልታ ትቀመጥ? ስለዚህ ጦርነት ግዴታዋ ሆነ። አይደለም ይሄን ጩጬ ልጅ አራስ ልጅ ብታዘምት ለጦርነትም ብታሰማራ አይግረምህ ልልህ ነው አባቴ።
•ስታነበው ይጎመዝዛል ግን ዋጠው።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ለህፃናቱ ሁሉ በተረት መልክ ጋታቸው። ቪድዮ አለ ሰብስበህ አሳያቸው። ዐማራም ልክ እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ህፃናቱ ላይ ሥራ። አንተ እየወደድካቸው እነርሱ አንተን የሚያርዱበት ምንም ምክንያት የለም። ደረቅ ሁን። ግግም በል። ሼም ሊያሲዝህ የሚመጣውን ወለበል በለው። የእርሱን ቤት በዘረኝነት ሞልቶ አንተን ዘረኛ አትሁን የሚልህን ንካው በለው። ሃቅ አለህ፣ ሃቅህን ይዘህ ተሟገት፣ ተዋደቅ። መቶም ዓመት ይፍጅ፣ አንድ ወር ዐማራ ሆነህ ተዋጋ፣ ዐማራ ሆነህ ውደቅ። ዐማራ ሆነህ አሸንፍ። ዐማራ መስሎ ሌላ ፖለቲካ በቤትህ፣ በደጅህ፣ በመሃልህ ሆኖ ለጠላት የሚጠቅም ሥራ የሚሠራን መሰሪ አትታገሰው። አንጃ ፈጣሪ ጋንግሪን ነውና ቆርጠህ ጣለው። በፍጥነት።
"…በውጭ ያላችሁ ዳያስጶራዎችም አሁን በብዙ የተማራችሁ ይመስለኛል። እንደ ድሮው በፋኖ ስም፣ በዐማራ ስም ቢዝነስ መሥራት፣ ሞርጌጅ መክፈል፣ ቻይና መነገድ፣ ቴስላ ማሽከርከር እንደማያዋጣ አይታችሁታል። እንደ ድሮው ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎና ሸዋ እያላችሁ መከፋፈሉ እንደማያዛልቅም ተረድታችኋል ብዬ አስባለሁ። የተማራችሁ ሆናችሁ እንደ ደንቆሮ፣ እንደ መሃይም ማሰብም እንደማያዋጣ የገባችሁ ይመስለኛል። በስም ብቻ መኮፈስ እንደማያዋጣ፣ ያለ ሥራ በወሬ፣ በቀረርቶ፣ በፉከራ፣ በሽለላ ብቻ ማሸነፍ እንደማይቻል የገባችሁ ይመስለኛል። በግንቦቴ፣ በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ በፀረ ዐማራ ጭንብላሞች መሸወድ የቀረ፣ ያበቃ ይመስለኛል። የዐማራ ስም ይዞ በትግሬ ማንነት፣ በኦሮሞ ማንነት ለዐማራ ነው የምጫወተው የሚሉትን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን የምትለዩበትን ክትባት ያገኛችሁ ይመስለኛል። ስለዚህ አዚሙ ከተገፈፈላችሁ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ ብላችሁ፣ ልዩነታችሁን አጥብባችሁ እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ አንድ ሆናችሁ ሆ ብሎ የመነሻ ጊዜአችሁ አሁን ነው። አሁን።
"…እኔ ዘመዴ እብድ እብድ እየተጫወትኩ በዐማራ ትግል ውስጥ ሾተላይ፣ ሾተላዩን ሁሉ በድፍረት ተጋፍጬ አንድም ድምጥማጡን አጥፍቼላችኋለሁ አልያም በ12 ቁጥር ሚስማር እንዳይናገር፣ እንዳይጋገር፣ እንዳይላወስ አድርጌ ሳይለንት ሙድ ላይ አስቀምጬላችኋለሁ። እኔ የዐማራን ሾተላይ አሸማቅቄ፣ አሸማቅቄ እሳት የነካው ፌስታል አድርጌ ኩምትርትር ብሎ እንዲጎለት አድርጌላችኋለሁ። እናንተ ልትነኩት የማትደፍሩትን ሁላ እኔ ተንጠራርቼ እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩ በወንጭፍ ሳይቀር ቀንድቤ፣ ቀንድቤ አውርጄላችኋለሁ። እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩም ቢሆን እንደ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የዐዋጅ ነጋሪ ቃል ሆኜ የዐማራን ትግል ጎባጣ፣ ጎርባጣ፣ እሾኽና አመኬላ፣ ኩርንችትም የተሞላውን ሜዳ በደንብ አጽድቼላችኋለሁ። አስተካክዬላችኋለሁ። ባትመርቁኝም እናንተ ግን ሂዱበት። ዋኙበት።
"…አሁን ነፃ ለወጡ አካባቢዎች ገንዘብ ያስፈልጋል። ርዳታ ያስፈልጋል። እናም በቶሎ ፍጠኑና ተሰባስባችሁ ወስኑ። አደባባይ ላትወጡ ትችላላችሁ ከተስማማችሁ ካላችሁ ብዛት አንፃር እንደ ትግሬ ውስጥ ውስጡን በጥቅሴም ማድረግ ትችላላችሁ። አሁን ተሰባሰቡ። መሬት ላይ ያለው እንዴት ትግሉን እያከበደው፣ እያገዘፈው እንደመጣ እያያችሁ ነው። እናንተም እንደ ምድሩ ፋኖ ክበዱ። እንደ ነጎድጓድ ዝናብ ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ፣ ሼክል፣ ብሩን በዐማራ ምድር ላይ አዝኑቡ፣ አውርዱትም። የዐማራን ምደር አጥለቅልቁት። ቲክቶከሮችም ተረጋጉ። የቡና ላይ ወሬአችሁን ለትግሉ በሚጠቅም መልኩ ተግባራዊ አድርጉት። ፍጠኑ ጊዜ የለም። የገባ ግን አይወጣም።
• ምክር ለኦሮሞ እና ለደቡቤ
"…ኦሮሞም የትግሬ ነፃ አውጪዋ መርዞ ህወሓት በኦነግ እና በኦህዴድ በኩል የጋተችህን ፀረ ዐማራ ትርክት እየጠጣህ አድገህ፣ ደቡቤም አገዛዙ የጴንጤ አገዛዝ ነው። እስላሙ አቢይ አህመድም የጴንጤ ነቢይ ነው ብለህ፣ በእነ ኢዩ ጩፋ ሀሳዊ ትንቢት ተመርተህ ዐማራን አጠፋለሁ ብለህ ተግተልትለህ ወደ መንፈሳዊው ዐማራ ዘንድ ዐማራን እወጋለሁ ብለህ አትሂድ። እምቢ ካልክ ግን አላስገድድህም። ሂድ፣ ግባ መሬቱ እንዲያውም ማዳበሪያ አንሶታል ማዳበሪያ ሆነህ ትቀራታለህ። ዐማራ የሚዋጋበት ሃቅ አለው። የእውነት፣ የሃቅ ሰይፍ ይዞ ነው የሚጠብቅህ። እውነት አለው። እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው። እናም ዐማራ ላይ ያደረው፣ ከዐማራ ጋርም ያለው እግዚአብሔር ይፈርድብሃል። እሳት ያዘንብብሃል። ትቀሰፋለህ፣ ለሲኦልም ትዳረጋለህ። እያስፈራራሁህ አይደለም። ነግሬሃለሁ። የፈለገ ብትሳደብ፣ የፈለገ ብትዘል፣ የፈለገ ብትፈርጥ ዐማራ ነው ቀጣዩ የሀገሬን ዕጣ ፈንታ ወሳኙ። ይሄን የምልህ በሙሉ ልቤ፣ በድፍረት ነው። ኮራ ብዬ ነው የምነግርህ።
"…ምድር ላይ ያለው ነገር ግሩም ነው። አሸወይና ነው። ጥቂት ድክመት፣ ብዙ ከፍ ያለ እውነት ስላለ አሸወይና ነው። ከወደ ወለጋም የሚሰማው አሸወይና ነው። ጎንደር ምርቱን ከፍ አድርጓል። አድማ ብተናውና ሚልሻው ተቀላቅሏል። ጎጃም ለዘመቻ መብረቅ ዝግጁ ሆኗል። ሸዋ አሸወይና ነው። ወሎም የራያን ሚሊሻና አድማ ብተና ቀላቅሎ ለዋንጫ ጨዋታው ዝግጅት ላይ ነው። በነጩ ልብስ ላይ ጥቁር ነጥብ ሲታይ እንደሚቀፍፈው ሁሉ በዐማራ ትግልም በነጩ፣ በሃቁ ትግል ላይ እዚህም፣ እዚያም ጥቁር ነጥብ የሚመሳስሉ ቆሻሾች ስለታዩ አያስገርምም፣ አያስደነግጥምም። ለጥቁር ነጥቡ ቆሻሻ ሳሙና ቢጠፋ እንዶድ አይቸግረውም ዐማራ።
"…ዛሬም እደግመዋለሁ። ተወደደም ተጠላም፣ አረረም መረረም ዐማራ ይሄን ዘመን ለማለፍ እና ነፃነቱን ለመቀዳጀት ሦስት ነገሮችን ማሳካት፣ ማሟላት፣ መፈጸም ግድ ይለዋል። እነርሱም።
፩ኛ፦ ማሸነፍ
፪ኛ፦ ማሸነፍ
፫ኛ፦ ማሸነፍ
"…በቃ ከእነዚህ ውጪ ሌላ ምርጫም፣ አማራጭም የለውም ዐማራ። ለአቢይ አሕመድ የፌክ ዶክትሬት ዲግሪ የሰጠው ዶር ዮናስ አዶዬ የሚመራውን ምክክር ኮሚሽን ተብዬ የአረጋውያን ስብስብን ሰምተህ እንዳታቆም። እንዳትቆምም። ኮሚሽኑ የዐቢይ አሕመድ መጨዋቻ ካርዱ ነው። ካርዱን ቀቅሎ እንዲበላ ንገረው። ሌባ ሁላ። እናም ከማሸነፍ በቀር ዐማራ ሌላው መንገድ ሁሉ ወደ ኩርድ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ ነው የሚወስደህ። አቢይን ለማሰቀል፣ ሽመልስን ለመቅበር ነው መታገል ያለብህ። እነ በለጠ ሞላን ከሃዲዎቹን እነ መላኩ አለበል፣ ተመስገን ጥሩነህና አገኘሁ ተሻገርን፣ እነ ብናልፍ አንዷለምን ይዘህ መቼም ቀን ይወጣልኛል አትለኝም። እናም የነብሩን ጭራ እንዳትለቀው።
"…ይሄን ስል እነ ስታሊን፣ እነ ፓስተር ኤድመንድ፣ እነ ደሳለኝ አህዮ መሃል ሜዳ፣ እነ ጃጀው፣ እነ ጌትነት አልማው፣ እነ ማን ቁጠሯቸው ዋይ ዋይ ሊሉብኝ ይችላሉ። እኔ እነርሱንም አልሰማም። ደግሞ ለእነ እስታሊን ቆሜ መልስ ልስጥ እንዴ? የትግሬ ነፃ አውጪ፣ ምደረ ፀረ ዐማራ ደርሶ የዐማራ ተቆርቋሪ ሆኖ ሲንበዣበዥ እያየሁ ከመሳቅ፣ በእነርሱ ላይ ከማላገጥ በቀር ቆሜ ልስማቸው እንዴ? ወጥር ዐማራ። መክት አንክት። አለቀ።
"…በመጨረሻም እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም እንዲህ ብዬ እጮሃለሁ…
• ጎበዝ…
"…ገንዘብ ባለበት ስፍራ ሁሉ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው መጥተው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን ከዶላር ቅርምቱ ላይ እሽሽሽ ብለን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ የዐማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ ይቀጥል።
• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል።
• የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…የትንሣኤው ዐዋጅ ታውጇል። ምስጋናው ሞልቷል። በመቀጠል ወደ ርዕሰ አንቀፃችን እናመራለን።
"…የዛሬው ርዕሰ አንቀፃችን ቀኝ እንደ መስቀል ወፍ ከስንት ጊዜ አንድ ጊዜ ጠብቆ ቀኝ ትከሻዬን የሚሸክከኝ መሸከክ ስለሸከከኝ "ዐማራን ልመክር ነኝ" ምከር ምከር አለኝ።
• እህሳ… ምን ትመክሩኛላችሁ? በቀበርቾ በፌጦ የታሸ፣ ሰናፍጭ የበዛበት፣ ዳጣ ሚጥሚጣ የተጨመረበት ምክር ነው። እንደሬት የሚያንገሸግሽ፣ መተሬ ኮሶም የመሰለ ምክር ነው። ጓ የሚልብኝ የትግሬ ነፃ አውጪና የኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ የፖለቲካው አገውና ቅማንቴ፣ ንፍጥ ጭንቅላት በድኑ ብአዴንም ጓ ይሉብኛል ብዬ እጠብቃለሁ። ኬሬዳሽ።
"…ልመክር ነኝ…!
"…ትናንት የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባን የዛሬ ውሎ በመረጃ ቲቪ ይዤላችሁ እመጣለሁ ብዬ ነግሬአችሁ ነበር። የዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ በዛሬው ውሎው የኮሪደር ልማቱን በተመለከተ ባለሙያዎችን አቅርቦ በስፋት ከተወያየ በኋላ ከመንግሥት በተሰጡ ቦታዎች ላይ በአስቸኳይ የመሰረት ድንጋይ እየተቀመጠ በፍጥነት ወደ ማልማት እንዲገባ ውሳኔ አስተላልፏል።
"…ቀጥሎም የሃማኖት ተቋማትን በተመለከተ አገዛዙ ያዘጋጀውን ረቂቅ ዐዋጅ በተመለከተ ረቂቅ ዐዋጁን ጉባኤው በንባብ ካዳመጠና ሰፊ ውይይት ካደረገበት በኋላ የሃይማኖት ተቋማት ረቂቅ ዐዋጁ በቤ ተክርስቲያን ላይ የሚያስከትለውን ጎጄና ጠቃሚ ጎኖቹን በዝርዝር በመፈተሽ ለውሳኔ አሰጣጥ በሚያመች መልኩ አዘጋጅተው የሚያቀርቡ ከሕግ ባለሙያዎች እና ከሲኖዶሱ አባላተወ የተውጣጣ ቡድን በመምረጥ የተመረጡትም በሚቀጥለው ሳምንት ውጤቱን ለምልአተ ጉባኤው እንዲያቀርቡ በሰየም ሲወያዩ መዋላቸው ነው የተሰማው።
"…በጉጉት የምንጠብቃቸው እንደ ግብረሰዶማውያን እና ሌሎች አንገብጋቢ ጉዳዮች ገና ናቸው። ስለዚህ ዛሬ ተለቭዥንም አይኖረንም ማለት ነው። ለዚሁ ብዬ የተለየ ነገር ካለ በማለት የኢትዮ ቤተሰብ ዝግጅታችንንም ብናጥፍም የተለየ ክስተት ባለመኖሩ ነገን በመጠባበቅ ለዛሬ በዚሁ መረጃ እንሰነባበታለን።
• ይልቅ ቆይቼ የጎንደር ገበሬዎችን እና የመከላከያን ግጥሚያ ከገበሬዎቹ ያገኘሁትን መረጃ ይዤላችሁ ብቅ እላለሁ። ጠብቁኝ።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…ብሔራዊ የሕዝብና የቤት ቆጠራ ሳይካሄድ፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ በግምት 120 ሚልዮን ነው ይባላል። ይሄን ግምት አማካሪውም ይጋራዋል። እናም አለ አማካሪው…
"…የሚባለውን ሁሉ እውነት ነው ብለን እንገምት። በእርሱ ቅርፅ ውስጥ ነው የምናወራው። ተፈናቀለ፣ ሞተ፣ ተሰደደ፣ ምናምን አለ፣ ይሄ ሆነ፣ ይሄ ሆነ፣ ይሄ ሆነ የሚለውን ሁሉ ከነ ቁጥሩ እንቀበለው። ይሄን ሁሉ ወስደን 10 ሚልዮን ነው እንበል። 120 ሚልዮን ነው ሕዝቡ፣ 110 ሚልዮን እየኖረ አይደለም? በፐርሰንት ስናወጣው?
"…ከ120 ሚልዮን ሕዝብ በ5 ዓመት 10 ሚልዮን ከቀነሱ አንድ 5 ዓመት ቢቆዩ ቃል በገቡት መሠረት አንድ 30 ሚልዮን ሕዝብ ይቀንሳሉ ማለት ነው። አማካሪው እንዲህ ደረቱን ነፍቶ በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ ሳይሳቀቅ፣ ሳይፈራ፣ ሳያፍር እንዲናገር የሚያደርገው ዓለምአቀፍ የሕዝብ ቁጥር ቅነሣ ላይ የሚሠራ ግዙፍና ጠንካራ እጅ ካላገዘው በቀር ሌላ ምን ሊሆን ይችላል?
"…ከደርግ ዘመን ጀምሮ፣ በዘመነ ወያኔ ኢህአዴግም ተጨፍጭፎ የጠፋው የዐማራ ሕዝብ ቁጥር ከቁጥር ከግምት ሳይገባ አሁን ዳንኤል የሚያማክረው አገዛዝ ሥልጣን ከያዘ ጊዜ ጀምሮ የተጨፈጨፈውና የተቀነሰው ዐማራ ስንት ይሆን? ትግሬዎቹ በ2 ዓመት ተዋግተን በረሃብና በጦርነት ጠፍተናል ብለው ከሚነግሩን 1ነጥብ 2 ሚልዮን ትግሬ በቀር የዐማራው ቁጥር እስከአሁን በአሀዝ አልተገለፀም። ቀበሌ ሙሉ ዐማራ በሚጨፈጨፍበት ሀገር እንዴት ተቆጥሮ ይዘለቃል?
"…ይሄ አልበቃ ብሎ ነው እንግዲህ አሁን ደግሞ ሟች የኦሮሞ ወጣት ዐማራን ገድሎ ቁጥሩን ቀንሶ እንዲመጣ በገፍ ወደ ዐማራ ክልል እንዲገባ እየተደረገ ያለው። እስከ 1 ሚልዮን ቄሮ ወደ ዐማራ ክልል ገብቶ ይዋጋ መባሉም፣ አረጋ ከበደም ራሱም ኦሮሞ ገብቶ ይግደለን ማለቱም ተሰምቷል።
•10 ሚልዮን ምን አላት?
"…ዐማራ የምትባል እየመጣሁልህ ነው…!
"…አዲስ አበባ ሰማሽ…? …እየመጣሁልሽ ነው አለ እኮ የኦሬክስ ኮማንዶ። ሂድባቸው። ሂድላቸው።
"…ይሄ እመንደሚመጣ ዐውቀው ቀደም ብለው የተዘጋጁቱማ ዝም ብለው እንደበግ አንታረድም። ቤታችን አይፈርስም፣ እንደ ከብት አንነዳም፣ እንደ ጭዳ ዶሮ አንጨፈጨፍም፣ ሚስትና ሴት ልጄን፣ እህቴንና እናቴን አይኔ እያየ አላስደፍርም፣ በግሩፕ በኦሮሞ ወታደር እህት፣ ሚስት እናት ልጄን አላስደፍርም፣ ለኤድስ፣ ለፈንገስ፣ ለጨብጥና ለተላላፊ፣ ለአባለዘር በሽታ አላጋልጥም፣ ካህኔን በደብሩ፣ ታቦቴን በመንበሩ አላስደፍርም፣ ሼኬን ኢማሜን በመስጊዴ አላስደፍርም ያሉ የነቁ፣ የባተቱ፣ የባነኑ ዐማሮችም ና ብለው እሳት አንድደው፣ ቃታ ስበው እየጠበቁት ነው። እንደፎከርክ ሂድና ግጠማቸው።
"…ምንም ማስተባበያ አያስፈልገውም። እንዲህ አድርገው ነው በዐማራ ጥላቻ አሳድገው የአሁኑ የኦሮሞ ቄሮ ዐማራ ሲያይ እረደው፣ እረደው የሚያሰኘው። የነቃ፣ የተጠነቀቀ፣ አስቀድሞ የባነነ በእንዲህ ዓይነት ጨፍጫፊ፣ አረመኔ አይታረድም። ቢያንስ ጥሎት ይወድቃል።
• መጣሁልሽ አዲስ አበባ አለ ቄሮው። አረመኔው አቢይ አሕመድ "መንግሥታችን ተነካ ብለው ከሰንዳፋ፣ ከቡራዩ፣ ከሱሉልታ መጡ፣ ጎረፉ እንዳለው መሆኑ ነው"
• የተጠነቀቀ እርሱ ይድናል። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ። ተወው ምንአባቱ ያመጣል? ፈሳም፣ ሽንታም፣ ምንጥስዮ፣ ቀብጥርስዮ ማለቱን ትተህ ተዘጋጅተህ ጠብቅ። ኦሮሞ የዋህ ነው። ያሰበውን ነው የሚዘረግፍልህ። አሜሪካም፣ አውሮጳም ሁሉም ያውቁታል። ግን የሚጠፋው ዐማራ ነው ብለው እንደ ሩዋንዳ ዐማራ እስኪጨፈጨፍ ከዳር ቆመው በጉጉት ሞቱን ይጠብቁታል።
• ዐማራ የምትባለው እየመጣሁልህ ነው። ሴቭ አድርገው አለ። ይኸው ሴቭ አድርጉለት።
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዛሬ ረቡዕ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘ ልዩ መርሀ ግብር በቀጥታ ስርጭት ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ወደ እናንተ ይቀርባል።
~ በዛሬው የቅዱስ ሲኖዶስ የመጀመሪያ ቀን ውሎ የነበረው ዱላ ቀረሽ ክርክርም ወደ እናንተ ይቀርባል። እንዳያመልጣችሁ…!
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia
•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=7iyRDEcfaFg
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
"…ሻሎም ! ሰላም !
"…ዓመታዊው የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ መሆኑን በመንፈስ ቅዱስ ስም እናበስራለን በማለት ነበር ቅዱስነታቸው የመክፈቻ ንግግራቸውን የቋጩት።
"…ቅዱስነታቸው ካነሣቿው ነጥቦች መካከል "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በከባድ ፈተና ውስጥ እያለፈች ትገኛለች፤ እንደተነገረው የውጭው ፈተና ባይቀርላትም ከሱ በላይ ግን በውስጧ የሚነሡ ፈተናዎች ተልእኮዋን በአግባቡ እንዳትወጣ ዕንቅፋት ሆነውባታል፤ ከጥንት ጀምሮ የነበረ፣ በእግዚአብሔር ቃል የተቃኘ፣ የጸሊአ ሢመትና የጸሊአ ንዋይ መንፈሳዊ ባህሏ ተዘንግቶአል፤ በምትኩም ፍቅረ ሢመትና ፍቅረ ንዋይ ነግሦአል፤ መለያየትና መነቃቀፍ እየሰፉ መጥተዋል፣ ሃይማኖታችንንና ባህላችንን የማይወክሉ ኃይለ ቃላት፣ ኃላፊነት በጐደለው አገላለጽ እየተሰነዘሩ በጎቻችንን አስበርግገዋል፤ ድርጊቶቹ በበጎቻችን ዘንድ የነበረንን ተሰሚነትና ተደማጭነት ሊቀንሱብን እየተንደረደሩ ነው፡፡
"…እነዚህና እነዚህ የመሳሰሉ ክሥተቶች በውስጣችን ሥር በሰደዱ ቁጥር ጉዳትን እያስከተሉ ነው፤ ሰዎች ከኦርቶዶክሳዊ ቀኖና እና ሥርዓት ባፈነገጠ መልኩ ራስን በራስ የመሾም አባዜ እየተለማመዱ ነው፤ እሽቅድምድሙም በዚህ ዙሪያ አይሎአል፤ በአጠቃላይ የቆሮንቶስ ክርስቲያኖችን የፈተነ መለያየት በቤተ ክርስቲያናችንም ብቅ ጥልቅ እያለ እየፈተነን ነው፤ የፈተናው መንሥኤ ውጫዊ ሳንካ ባይጠፋበትም የውስጣችን ሰዎች ለሱ ምቹ ሆነው መገኘታቸው አልቀረም፤ በመሆኑም ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ፈተና የማይናቅ ጉዳት እየደረሰባት ነው፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ ሰላምዋና አንድነቷ ጥያቄ ላይ ወድቆአል በማለት መጀመሪያ ወደ ውስጥ ራሳችንን መመልከት እንዳለብን በማሳሰብም ጭምር ነው።
• አሁንም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጉባኤውን ይምራው።