zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እነ ሱማሌ፣ እነ ግብፅ፣ እነ ኤርትራ፣ እነ ጁቡቲ ሳይቀር ባይንቁን ነው የሚገርመው። እንደ ኦሮሙማው የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት በገዛ ሀገሩ ያዋረደ፣ ያስጨፈጨፈ፣ ያስደበ፣ ያስነቀፈ የልም። ኢትዮጵያ በዚህ ልክ የተዋረደችበትን ዘመን አላነበብኩም።

• ዐማራ ግን ወጥር። የኅልውና ጉዳይ ነውና፣ የመኖርና ያለመኖር ምርጫ ነውና የቀረበልህ መኖርን መርጠህ ተፋለም። በብላሽ፣ በነፃ ከመሞት ገዳይህን ጥለህ ውደቅ።

• ቆይቼ እመለሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የግድያ ዜና…!

"…ከሳምንቱ ለቀጠለው እና ዛሬም በድጋሚ እየተከበረ ለሚገኘው የቡራዩ መልካ አቴቴና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በአል ድምቀት ሲባል ለመስዋእትነት በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ በጄና ባብሩቆ ቀበሌ የገበሬ ማኅበር ጥቅምት 2/2017 ዓም ከሌሊቱ በግምት 7:00 ሰዓት አከባቢ የኮሾሮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ የነበሩ አቶ ነጋሽ ተሰማ የተባሉ አረጋዊ ሰው ታርደው የተገደሉ ሲሆን፣ ክብርተረ ባለቤታቸውን ደግሞ ሳያርዱአቸው በቁማቸው ቤት ተዘግተውባት በእሳት አቃጥለው አመድ አድርገው ገድለዋቸዋል። በኦሮሚያ ምድር ሰይጣናዊ፣ አረመኔያዊና ዲያብሎስን የሚያስቀና ድርጊት እየተፈጸመ ተጠናክሮ መቀጠሉ ታይቷል። ወይ ኦሮሚያ ብድራትሽን ሳስበው ይዘገንነኛል። የደም ምድር።

"…የቡራዩ መልካ አቴቴና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በአል አከባበር በኦሮሞዎቹ ዘንድ በደመቀ ሁናቴ እንደቀጠለ ነው። እሱን ተከትሎ ሳምንትም የእሬቻ ዕለት የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጡም አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ የቡራዩ መልካ አቴቴና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በአል ሲከበር አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ መድረሱ ተሰምቷል።

"…የታረዱትንም፣ በእሳት አቃጥለው አመድ ያደረጓቸውንም ነፍስ ይማር። ኦሮሞዎች ይሄን ክፉ ብቻ ሳይሆን አረመኔያዊ ድርጊት ሲቃወሙት አይታይም። ዝምታም እኮ የስምም መሆን ምልክት ነው። ሃላስ…

• በድጋሚ ነፍስ ይማር።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነገ በመረጃ ቲቪ በሰፊው እመጣበታለሁ። ለዛሬ ግን እንቅልፍ አጥተው እንዲያድሩ በጥቂቱ ይሄን እላለሁ። በንስሐ ልጀምር። እነ አርበኛ መሳፍንት እኔን ለሽምግልና በጠሩኝ ጊዜ ዋነኛው ንግግሩን ያዘገየውና ለእርቁ ደንቃራ የነበረው እነ ጋሽ መሳፍንት "ዘመዴ እነ ባዬ ልጆቻችን ናቸው፣ እናውቃቸዋለን፣ እነ ጌታ አስራደ ግን በፍጹም ከዚህ ትግል መውጣት አለባቸው፣ ፋፍሕዴኖች ናቸው። ብአዴን ነው ያስቀመጣቸው" ብለው ሙጭጭ ይሉ የነበረው ነገር ነው። እኔም ጋሼ እርቅ እርቅ ነው ይኸው ልጁ አለ አናግሩት፣ ዕድልም ይሰጠው አልኩና ተናገረ። ሁሉን ትቻለሁ። ከቃላችሁ አልወጣም አለ። ቅር እያላቸው ተቀበሉት። ብዙም ሳይቆይ ግን ጋሼ እንዳሉት የእነ ባዬን ቡድን ከእስክንድር ጋር ሆኖ ለመገልበጥ ሞከረ። ከሸፈበት። አሁንስ…?

"…አሁን በብአዴን ድጋፍ፣ በጎንደር ዩኒቨርስቲ በጀት፣ በወልቃይት ጠገዴ ሰሊጥ፣ በእነ ግንቦት7 እና በሻአቢያ የጥይት ድጋፍ ስኳዶች ወደፊት እያመጡት ነው። አቶ ጌታ እስክንድርን ተክቶ የአፋሕድ ሊቀመንበር ሊሆን እየተሞሸረ ነው። ከዚያ መንግሥት ጋር ተደራድረው እስኬው ይወገድና የዐማራ ክልል ፕሬዚዳንት ይደረጋል። ለዚህ ደግሞ ስኳድ ከአገኘሁ ተሻገር እና ከዝናሽ ታያቸው ጋር በመተባበር መንገድ ጠረጋ ላይ ነው።

"…የወደፊቱ የዐማራ ክልል መሪ እንዲሆን ከወዲሁ ታጭቶ የተዘጋጀው መርዘኛው የስኳድ ምልክት አቶ ጌታ አስራደን በእነሱ ቤት በመሳይ መኮንን በኩል ከመስቀል በዓል በፊት ጥያቄዎች ተሰጥቶት እዚህም እዚያም ያሉ ጓዶቹን አማክሮ በዚህ ጉዳይ እንዲህ ብትል ቅቡልነትህን ይጨምራል ተብሎ ለዚህ ሲባልም እነ አስረስ ማረ ተሰድበውለት፣ ከዚያም አልፎ የፌስቡክ  አካውንታቸው ተዘግቶለት፣ ሁሉ ጸጥ ለጥ ባለው ሜዳ የእሱ ንግግር ብቻ እንዲደመጥ እና እንዲነግሥ መደረጉ ነው።

• ወፍ የለም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እንዲያው በሞቴ…

"…በፈለገው መንገድ ቢሠራ፣ ሎተሪ ካልደረሰህ በቀር፣ ያውም የሀገር ቤት ሎተሪ አይደለም። ሎተሪ ካልደረሰህ በቀር ትናንት ከገጠር መጥተህ በ5 ዓመትህ የሚልዮን ብሮች ቪላ ቤት፣ የ10 ሚልዮን ብር ቅንጡ መኪና ገዝተህ የምትንፈላሰሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አለቃ መነኩሴ፣ የደብር ዋና ጸሐፊ፣ ቁጥጥርና ሒሳብ ያዥ ስትሆን ብቻ ነው።

"…ጠላ ጠምቀው፣ እንጀራ ጋግረው፣ ጭቃ አቡክተው፣ በየአረብ ሀገሩ በእሳት ተቃጥለው፣ አፈር በልተው አፈር ግጠው ምእመናን ለቤተ ክርስቲያን ልማት ብለው፣ ለነፍሴ ብለው፣ ለካህናት ደሞዝ ብለው የሚያወጡትን አሥራት አንድ ውሪ፣ ውርንጫ ወደል ገመድ አፍ እንዲህ ሲቀናጣበት እንደማየት ሌላ ምን የሚያም ነገር አለ?

"…እስቲ በውጭ ድርጅት ውስጥ በዶላር እየተከፈለው እንዲህ የአሥር ሚልዮን ብር መኪና ፍልስስ ብሎ ተረጋግቶ የሚነዳ ሰው ንገሩኝ። ካለ ጠቁሙኝ።

"…መማር እኮ ብላሽ የሆነበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። ሊቃውንቱ በመቃብር ቤት በራብ ተቆራምደው ይሰቃያሉ እዚህ ደግሞ ቆቡን ኪሱ ከትቶ ከጋለሞታ ጋር ሲርመጠመጥ ይኖራል። አሁን ይሄ ምኑ ነው የንስሀ አባት የሚሆነው? አሁን ይሄ ምኑ ነው መንፈሳዊ ሰው የሚያስመስለው?

"…ቦሌ መድኃኔዓለም ለቅዳሴ የሚመጡ ፋብሪካ ያላቸው ባለሀብቶች ይሄን እከካም ተብታባ ገመድ አፍ የወያኔ ዲቃላ መኪና ሲያዩ እንዴት ይሸማቀቁ? ሌብነት ጌጥ የሆነበት ዘመን። ያውም በቤተ ክርስቲያን መሪዎች ላይ ሲያስጠላ። ይሄንን በፈሊጥ ብቻ ሳይሆን በፍልጥም ነው ልክ ማስገባት የሚቻለው።

"…ይሄ ቆሻሻ አልከበር ያለ የክፍለሀገር ልጅ ሁላ ቆብና ሻሽ ጠምጥሞ መዝረፉ፣ መስከሩ፣ መዘሞቱ፣ ጋለሞታ ሸርሙጣ፣ ወንድኛ አዳሪ መሆኑ ሳያንሰው ቤተክርስቲያንን እከፍላለሁ ካለ እንግዲህ መፈታተሽ ነው።

• ቱ…ሲቀፍፉ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…የአዲስ አበባ ልጆች እከካም፣ አመዳም፣ ሥራ ፈት፣ ሥራ አጥ ሆነው ተጎልተው ነው እንግዲህ እንደዚህ ዓይነቱ የጌታቸው አሠፋ የትግሬ ዲቃላው ሰላዮች የሀረር ሰንጋ መስለው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚቦጠቡጡት። እንዲህ ዓይነቱ ተብታባ ገመድ አፍ ሰገጤ ነው ከኋላቸው መጥቶ ቤተ ክርስቲያንን ዘርፎ ሚሊየነር፣ ዲታ፣ ኢንቨስተር ሀብታም የሚሆነው።

"…አሁን ስለዚህ ሰው ከለጠፍኩ በኋላ የደረሰኝን ቪድዮ ብታዩ ትደነግጣላችሁ። በሁሉም ላይ እመጣባቸዋለሁ። ይሄ ወደል እና የኮተቤ ሰባኬ ወንጌል ሞገስ የሚባል ወደል ደግሞም የሆነ አለቃ ይታየኛል የእኛ ቸርች አባላት እኮ ናቸው በማለት አንዱ የነደደው እና በሁኔታው የተበሳጨ ጴንጤ ከፓስተር ዮናታን ቸርች ቪድዮ ልኮልኛል። ጉድ እኮ ነው የከበበን።

"…ምድር ላይ አጋዥ ካገኘሁ፣ በአየር ላይ እኔ እጋፈጣቸዋለሁ። ወንድ ጠፋ። ሃሞተ ቢስ፣ ወኔ ቢስ፣ ደፋር፣ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ጠፋ። ጳጳሱ ሁሉ ፈሪ፣ መስሎ አዳሪ፣ ህንፃ ገንቢ፣ የሀብታም ሴት ፍትፍት አሳዳጅ፣ ዜንጦ፣ ቄንጠኛ፣ ባለ ሽቶ አሳዳጅ፣ የሃይማኖት አባትነት ለዛ የሌላቸው፣ ክብር የራቃቸው፣ ጭብጦ፣ ወፍረው እንኳ ለአይን የማይሞሉ፣ እውነትን የማይጋፈጡ፣ ድህነት ያሳደዳቸው፣ አቡነ ጴጥሮስን፣ አቡነ ሚካኤልን መሆን ሳይሆን መምሰል እንኳ የማይሞክሩ፣ እንደ ተራበ ራብተኛ ሆዳቸውን ብቻ የሚያሳድዱ፣ ደሞዜ ይጨመር ብለው፣ አበል ይጨመርልኝ የሚሉ። የሚያለቅስባቸው ሕፃን ሳይኖር ልጆች ከሚያሳድጉ ካህናት በላይ የናጠጠ ኑሮ የሚኖሩ። ስግብግብ፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌላቸው በዙና ነው እንጂ ነገሩ እኮ ቀላል ነበር።

"…ይሄን ወደል ዘራፊ፣ ጆፌ አሞራ፣ የተራበ የጅብ መንጋ፣ በእናት ቤተ ክርስቲያን ላይ የሰፈረን ጥንብ አንሣ እሽ ብሎ ማራገፉ ቀላል ነበር። ግን ምን ያደርጋል ሰው ጠፋ። ጳጳስ ጠፋ። መነኩሴ ጠፋ። ቆራጥ ምእመን ጠፋ፣ ማኅበራት፣ ሰንበት ተማሪዎች ጠፉ። እያመነዘረ፣ እየዘሞተ፣ እየሰከረ፣ በከረፋ አፉ የሚቀድስ፣ የንስሀ ልጆቹን የሚደፍር፣ የፎን ሴክስ የሚያደርግ፣ በግበረሰዶም ልምምድ አንቱ የተባለ፣ የተዘፈቀ እንደ አሸን በሞላብት፣ ጠንቋዩ፣ አስማተኛውና መተተኛው በነገሠባት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብቻዬን ምን ማድረግ እችላለሁ። እንጂ እንዲህ አይነት ንፍጣም፣ ለሃጫም የእንጭቅ ልጅ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ አይዝረከረክም ነበር።

"…ብፁዕ አቡነ አብርሃምን ልርዳ፣ ሥራ አስኪያጁን እናግዝ፣ ዋና ጸሐፊውን እናግዝ ሲባል እነ ብፁዕ አቡነ አብርሃምም እን ዓሣ ናቸው። ሙልጭልጭ፣ ለመያዝ የማይመች ተልባ ይሆናሉ። እነ አቡነ ጴጥሮስ እንዲሁ ተልባ ሆነው እሳቸው የሚመሰክሩለት መንግሥታቸው አኝኮ ተፍቶ፣ አዋርዶ ከሀገር አባረራቸው። አቡነ አብርሃምም ለጆሮ የሚጣፍ  ቃል እየመገቡ አደንዛዥ አባት ሆነው ነው የታዩኝ። ከዳንኤል ክብረት ጋር ያለው ጥብቅ ቁርኝት ጓደኝነታቸው ከመርካቶ ራጉኤል እስከ አሜሪካ፣ ከአሜሪካ እስከ ሀረር፣ ከሀረር እስከ ባህርዳር ጣና ዳጋ እስጢፋኖስ፣ ከዳጋ እስከ አራትኪሎ ቤተ መንግሥት የቀጠለ ነው። እናም ብፁዕ አቡነ አብርሃም ላይ ያለኝም እምነት የተሸረሸረ ነው። ሕዝብን እከኩን እያከኩ ማስተርቤት እያስደረጉ፣ ራሱን በራሱ እያረካ ደንዝዞ፣ ጀዝቦ እንዲቀመጥ ነው እያደረጉ ያሉት።

"…የሆነው ሆኖ ግን እንደኔ እንደኔ ከቅዱስ ፓትርያርኩና ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ጎን መቆሙ የተሻለ የሚሆን ይመስለኛል። የአዲስ አበባውን የማፍያ ስብስብ ከወዲሁ ተረባርቦ ማፍረስ ካልተቻለ በቅርቡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በራሱ ይፈርሳል። ይዘጋል። ይሄ ሁሉ የሚያራኩታቸው ግን ምእመናን በሚሰጡት ሙዳየ ምጽዋት አለሌ ጎረምሶች፣ ሥራ አጥ ጋለሞቶች ተስማምተው መብላት አቅቷቸው ስለሚሻኮቱ፣ ስለሚራኮትም ጭምር ነው።

• እስቲ ሓሳብ ስጡበት። ምከሩ። እንጋፈጣቸው ወይስ ዝም እንበላቸው?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በማርያም መጀመሪያ በስሱ ስለዚህ የትግሬ ኤጀንት ስኳድ ጥቂት ልበላችሁ። ጉድ ለመስማት ተዘጋጁ።

"…ቅስምሙንም፣ ጅስሙንም ነው የምሰብረው። እያንዳንዳቸውን ሌቦች፣ ዘራፊዎች ወጥረን ከያዝን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጫንቃ ላይ ማራገፍ ይቻላል።

"…ተመልከቱ ይሄ ፋራ፣ ሰገጤ፣ ገመድ አፍ፣ ጭቅቅቱን በታጠበ፣ ሸሚዝ በቀየረ በዓመቱ ገዝቶ የሚነዳው፣ ገዝቶ የሚኖርበትን ቤት። ተመልከቱ ይሄን ወደል የህዳር አህያ በዛሬ ዘመን ሀብታሞቹ እንኳ ለመያዝ የሚሳቀቁትን መኪና ገዝቶ የሚያሽከረክረው ከየት አባቱ አምጥቶት መሰለህ? ሌባ ሁላ።

"…የጀመርኩትን የፋኖ ትግል ሳላቋርጥ፣ የጀመርኩትን የስኳድ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹን የጎንደር ስኳዶች፣ የፖለቲካው አገው ሸንጎ የትግሬ ዲቃሎችን መፋለሙን ሳላቆም፣ በቤተ ክህነቱም፣ በዐማራ ባንክ ጭምር በሓላፊነት ተሰግስገው ዐማራውን እያቆረቆዙ ስላሉት አረመኔ ዐማራ ያልሆኑ የትግሬ ዲቃሎችን ጉረምባ ለጉሮምባ ተያይዞ መታገሉንም አላቆምም። አጀንዳዬንም አያስቀይረኝም። ነገር ግን እናንተም አንባቢ ብቻ ሳይሆን መራር፣ ሃይማኖታችሁን ጠባቂ፣ በተግባር ታጋይ ከሆናችሁ እቀጥልበታለሁ። አድንቆ ዝም የለም ለመፋለም መዘጋጀት ነው።

• መጣሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…ዛሬ ዕለቱ ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ነው። ከምስጋና በኋላ የተለመደው ከማክሰኞ እስከ አርብ ድረስ የሚቀርበው ርእሰ አንቀጻችን አይኖርም። ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ ከርእሰ አንቀጽ ነፃ ናቸው።

"…ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እስከ ምሽት ድረስ ቅዳሜ ከሰዓታችን ያለ ሲጋራ፣ ሀሺሽና ሺሻ፣ ያለ አምቡላ፣ ያለአረቄና ጠላ ጠጅ፣ ቢራ፣ ያለ ጫት በግጥም፣ በነቆራ፣ በቀልድ ዘና ፈታ እያልን ነው የምናመሸው። ተዘጋጁ።

"…እንደ እኔ ቴሌግራምን የተጠቀመበት ማን አለ? ይኸው በጽሑፍ፣ በጦማር ብቻ እነ ኢቢኤስን፣ እነኢቲቪን፣ እነፋናን አስንቄ አረፍኩት አይደል። ጽሑፍን እንደተንቀሳቃሽ ምስል እንደ ፊልም እንዲታይ እያደረግኩ አዳሜና ሔዋኔን በነፃ እያስኮሞኮምኩት አይደል?

"…በመቶ ሚልዮን በጀት፣ በሺ ሠራተኛ፣ በመቶ ሚልዮን በሚቆጠር ደሞዝ የሚንቀሳቀሱትን ሁሉ እኮ ነው በእጅ ስልኬ፣ በጠቋሚ ጣቴ በምጽፈው ጽሑፍ በነፃ ሕዝቤን ዘና ፈታ የማደርገው። ያውም ብራንድ ብራንድ የሆኑ የ2026 እና 27 አዳዲስ ሞዴል ስድቦች እየተሰደብኩ። እየተሞለጭኩ ማለት ነው። 😂 ደሞዜ መሆኑ ነው።

"…የሆነው ሆኖ ብዙዎችን ጽሑፍ ማንበብ እንዲወድዱ፣ ሱሰኛ እንዲሆኑ አድርጌአለሁ። ከእኔ ፔጅ ሆነው፣ የእኔን ጦማር ቆርጠው ወስደው ለጥፈው፣ እነሱ እኔ ፔጅ ላይ ተዘፍዝፈው እየዋሉ ሕዝቡን ከዘመድኩን ፔጅ ውጡ ብለው የሚለፍፉም ሱሰኞችን አፍርቻለሁ። እንዴት ማሸነፍ፣ ባለጌን መግራት፣ ጨዋ ማድረግ፣ ሴረኛን ድራሽ አባቱን ማጥፋት፣ በእውነት ያለመሰልቸት መታገል ያለውን ውጤት፣ ጽናትን፣ አልሸነፍ ባይነትን፣ አለመሰልቸትን፣ በነፃ ማገልገልን አጀንዳ መቀበል ሳይሆን አጀንዳ መስጠትን የትየለሌ ለሆኑ ሰዎች አስተምሬበታለሁ። ይሄ ይቀጥላል።

"…ዛዲያሳ… ቅዳሜ ከሰዓታችንንን ሞቅ ሞቅ፣ ደመቅ ሸብረቅ ለማድረግ እናንተስ ዝግጁ ናችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…16 ሺ ሰው አንብቦት 10 ሰው 😡🥵 ብሎ የታቀጠለበት፣ የነደደበትና ያለቀሰበት የዛሬው ድንገቴው ርእሰ አንቀጻችንን አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ።

"…እሺ ኦቦሌሶ ርእሰ አንቀጹን እንዴት አየኸው? ለዚያ ሰፈር የእንጭቅ ልጆች የሰጠሁትንስ አዳዲስ አጀንዳዎች እንዴት ተመለከታችሁት? በነገራችን ላይ ዘመድኩን ነቀለ 😁 … የማይካድራን ጭፍጨፋ የፈፀመው ዐማራ ነው ብሏል… ብለው የቲዊተር መንደርን ሰዎች እንቅልፍ የነሱትን ግማታም፣ ክርፋታም፣ ጥንባታም፣ ሸታታ ነውረኛ ስኳዶችን እና የእስክንድር ነጋን የአክስት ልጅ የአፍንጫ ሰልካካውን የወንደሰን ተክሉን ደቀመዛሙርት እያየሁ በሳቅ ፍርፍር እየበላሁ ነው።

"…ስኳድን በአየር ላይ ሳስጨንቃት ቲዊተር ላይ የተማሩ ማይምናንን ለማታለል እየተላላጠች ራሷን በራሷ ስታረካ እያየሁ ተገርሜ፣ ተደንቄ ልነካው ነው። ወደ ራየን ወንዝ ዳር ወክ ለማደርግ ልቆሰቁሰው ነው። ደግሞም እዚያም ሰፈር አለሁ እኮ። ትዊተር መንደርም እመጣልሻለሁ። ዕድሜ ለሱሬ እንግልጣሩንም ቢሆን አሁን አሁን ጢኖ ጢኖ ንእሽተይ መሞከር ጀምሬአለሁ። ለማንኛውም እኔ ዘመዴ እየተሳካልኝ ነው። ለከረፈፍ ወደል የህዳር አሕያ ለመሰሉ የዐማራ ትግል ጠላፊዎች እንደተራበ ውሻ ቁራጭ አጀንዳ እወረውርላቸዋለሁ። ውሾቹ ያንን ቁራጭ አጀንዳ ይዘው ውውውው እያሉ ቲውተር ላይ ይራኮቱልኛል። ውሾች፣ የሰው ውሾች። ለካስ እኔም ውሻ ነኝ። 😂 አይ ዕድሌ?

"…በሉ ቀልዱስ ቀልድ ነው። የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ እንዴት አገኛችሁት። በጨዋ ደንብ ሓሳብ ስጡ። እኔ ደግሞ ጥጌን ይዤ አስተያየታችሁን ልኮምኩመው

• 1…2…3… ጀምሩ…!✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍

ሀ. ደጋ ዳሞት ብርጌድ

"…ከቀን 21 እስከ 27 /01/ 2017 ዓም ጀምሮ በተለያዩ የወረዳው አካባቢ ያለማቋረጥ ከጠላት ጋር የተፋለሙ ሲሆን እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት
1. ከ70 በላይ ሙት 51 ቁስለኛ አስነሥተዋል።
2.1 መቶ አለቃ፣ የሬዲዮ ኦፕሬተሮችና 8 ተዋጊ የጠላት ኃይል ከእነትጥቃቸው ተማርከዋል።
3. 6 ንፁሃን፣1ቄስ ፣1 የ 10 ዓመት ህፃን በጠላት ተገድለዋል።
4. በ 26 እና በ 27 በነበረው ውጊያ 41 ክላሽ፣1 ብሬን፣ የብሬን ጥይትና ሸንሸል፣ ደረቅ ሬሽን ተማርኳል
5. በወገን በኩል 2 ሙትና 4 ቁስለኛ አጋጥሟል።

ለ፥ መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ
         
"…በቀን 20/01/2017 ዓ.ም ከድጎ ፅዮን ከተማ በ5 ኪሜ ርቀት ላይ አዞሬና ኩችት የሚባል ቦታ ላይ በተደረገ ውጊያ

1. 12 ሙት፣ 9 ቁስለኛ የጠላት ኃይል አስነሥተዋል።
2. በዚሁ ቀን 4 ጥቁር ክላሽና 1,500 የብሬን ጥይት ከጠላት ተማርኳል።
3. በቀን 26 ወይን ውኃ(4ኛ)ሻለቃ ከወይን ውኃ ከተማ ጠላትን አስወጥታ 5 ባንዳ ይዛለች።
4. በቀን 27 ድጎ ፅዮን ከተማ አካባቢ በተደረገ ከፍተኛ ውጊያ 31 ሙት 17 ቁስለኛ የጠላት ኃይል የተነሣ ሲሆን 4ኛ ሻለቃ የወረዳውን ከተማ ድጎ ፅዮንን በከፊል ተቆጣጥራ ቆይታለች።
5. በወገን በኩል 1 ሙትና 5 ቀላል ቁስለኛ አጋጥሟል።

ሐ. ንስር ብርጌድ
          
"…በቀን 24/01/2017 በተደረገ ውጊያ ብርጌዷና የ2ኛ ክፍለ ጦር ተወርዋሪ አባላት እና አመራሮች የተሳተፉ ሲሆን በዚህም
1. 12 ሙት 6 ቁስኛ፣ 2 እጅ የሰጠ የጠላት ኃይል ተመዝግቧል።
2. 3 ንፁሃን በከባድ መሳሪያ ተሰውተዋል፣ 2 ንፁሃን ቆስለዋል።
3. በወገን ጦር በኩል ምንም የሰው ጉዳት የለም።
       
መ፥ መብረቁ ብርጌድ

"…በቀን 25/01/2017 ሞጣ ከተማን ለማስለቀቅ በተደረገ እልህ አስጨራሽ ውጊያ መብረቁ ብርጌድ፣ የ2ኛ ክ/ጦር አመራሮችና ተወርዋሪ አባላት የንስር ብርጌድ እና የአርበኛ ተፈሪ የዲሽቃ ምድብተኛኞች የተሳተፉ ሲሆን በዚህም
1. 51 ሙት 24 ቁስለኛ የጠላት ኃይል ማስነሣት ተችሏል።
2. ከተማውን ለተወሰነ ሰዓት በመቆጣጠር 3 ባንዳዎች ተይዘው ወተዋል።
3. በዚህ ምት ተስፋ ከቆረጠው የጠላት ኃይል መብረቁ ብርጌድ 1 ብሬን እና 2 ጥቁር ክላሽ ከጠላት በማስከዳት ገቢ ተደርጓል በማለት ፋኖ መምህር እሱባለው ባምላክ የዐማራ ፋኖ በጎጃም የ2ኛ ክ/ጦር የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ሓላፊ ለመገናኛ ብዙኀን መረጃውን አሰራጭቷል።

"…አዎ የአቢይ አገዛዝ መምጣት አፈር መስሎ ይታይ፣ ይናቅ የነበረውን እቶን እሳት ውስጥ አስገብተው፣ አቃጥለው፣ ፈጅተው ወርቅ ሆኖ ነጥሮ እንዲገለጥ አድርገውታል። በአርታኢሌ እሳት ውስጥ ተጥዶ ቁልጭ ያለ የሚያምር፣ የበሰለ ወርቅ እንቁ አልማዝ ሆኖ የተገለጠው ዐማራ ብቻ ነው። ዐማራን አቢይ አህመድ መጥቶ በግሬደር በይቀብረው፣ ለአስከሬንህ ዛፍ እተክልልሃለሁ ብሎ ባያበሳጨው፣ ቤቱን ባይንድበት፣ ባያፈርስበት፣ አዲስ አበባ ለመግባት አንድ ሚልዮን ብር ክፈል ባይለው፣ በሽመልስ አብዲሳ ሁል ጊዜ ባያሰድበው፣ ጋዜጠኞቹን፣ ፖለቲከኞቹን ወደ ዘብጥያ ባይወረውራቸው፣ የዐማራን ተማሪዎች በብራኑ ጁላ በኩል ከዩኒቨርሲቲ ባያስቀራቸው፣ ሰገጤ ማይም የኦሮሞ ዘፋኞችን ስፖንሰር እያስደረገ ያባለፎጣ፣ አዲስ አበባ ቲወጣሌ እያለ ባያሰድባቸው፣ ዐማራን የሚሰድቡ፣ የሚያወርዱ፣ የዐማራን ቄስ በጥፊ የሚጠፈጥፉ፣ የሚወግሩ ኦሮሞዎችን ባያዘጋጅ፣ እንደ ብራኑ ጁላ አይነት በምርቃና የሚያወራ ማይም ጠሽ ወደ ሚዲያው እያመጣ ባያናዝዝ ዐማራው መቼ ይነቃ ነበር? አቢይ አሕመድን የመሰለ የዐማራ ባለ ውለታ የለም። ከጎንደሬው አገኘሁ ጋር ተመካክሮ ትግሬን ገድለህ መሣሪያህን ታጠቅ ብሎ ትግሬ ገፍፎት ባዶ እጁን ያስቀረውን ዐማራ በሲስተም፣ በዘዴ ያስታጠቀው ማን ይመስልሃል? በል በል አንተ ሞኝ ነህ።

"…እነ ቶማስ ጃጃውን፣ እነ ጌትነት አልማውን፣ እነ ዳምጠው አየለን፣ እነ ጣሂርን፣ እነ በለጠ ሞላን፣ እነ ጋሻው መርሻን፣ እነ ዩሱፍን፣ እነ መልካሙ ሹምዬን፣ በአጠቃላይ አብንን ገመናቸውን የገለጠው፣ አፈር ከደቼ ያስገባቸው ማን ይመስልሃል? አቢይ አሕመድ ባይመጣ ኖሮ በለጠ ሞላ እኮ እስከአሁን የወሎ ጀግና፣ ጣሂር ድምጻችን ይሰማ የጎንደር ጀግና፣ ጋሻው መርሻ የደቡብ ጎንደር አምበሳ ሆኖ ይቀር ነበር። እድሜ ለአቢይ አሕመድ ፍርፋሪ ለሚፈልጉ የሰው ውሾች ፍርፋሪ እየወረወረ፣ ለዘማዊ፣ ለጋለሞታ፣ ለወንድኛ አዳሪ ሆዳሙም ጋለሞታ እያቀረበ ስንቱን ጭምብሉን ገለጠ። አሁን እንኳ ይሄን ጦማር እያነበበ ራሱን የሚመረምረው ስንትና ስንት ሽንታም፣ ሆዳም፣ አቃጣሪ፣ መስሎ አዳሪ፣ አጭበርባሪ፣ ምላስ ብቻ፣ ወንድ መሳይ፣ ቅዘናም ዐማራ አለ መሰላችሁ። ሰው መሳይ በሸንጎ፣ ከመብላት፣ ከመጠጣት፣ ከመዳራት፣ ከግብረ ሥጋ ግኑኝነት ውጪ ሌላ ዓለም የማይታየው፣ በወገኑ ደም የሚነግድ፣ ወገኑን እየሰለለ ፍርፋሪ የሚለቅም ስንት ሆዳም ነውረኛ ዐማራ የዐማራ ባንዳ አለ መሰላችሁ። ይሄ ሁሉ የተገለጠው በዘመነ አቢይ አሕመድ ነው።

"…ሌላው አቢይ አሕመድ የገለጠው ስኳዶች ነው። ስኳዶች እንደ እስስት ያለ ባሕሪ ያላቸው ናቸው። ቀለማቸውን እየቀያየሩ የሚኖሩ እስስቶች ናቸው። የራሳቸው ማንነት ስለሌላቸው ባሸነፈ ማንነት ተደብቀው የሚንከላወሱ ስንኩሎች ናቸው። በዘመነ ትግሬ ከትግሬ በላይ ትግሬ ሆነው ዐማራን የሚያሳድዱ፣ የሚገድሉ፣ የሚያስሩ አረመኔዎች ናቸው። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የትግሬ ኮሎኔል ነው። ትግራይን ነፃ ለማውጣት የታገለ፣ ዐማራ ሲገድል የኖረ ፀረ ዐማራ ትግሬ ነው። የትግሬ ቀን ሲጨልም ዐማራ ሆነ። ምስኪኑ የጎንደር ዐማራን አጃጅለው፣ በእነ ዋዋጎቤ ሞት፣ በእነ ሲሳይ ነፍስ ይሄ የትግሬ ዲቃለ ጀግና ተደርጎ እንዲወጣ ተደረገ። በወልቃይት በዘመነ ብልጽግና ስንቱን የጎንደር ዘአማራ ከቤት ንብረቱ አፈናቀለ። ስንቱን አባረረ። ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይም እንደዚያው ናት። ወልቃይትን ይዘው በዐማራ ስም የሚነግዱ አረመኔ ጨካኞች ናቸው። አዎ የአቢይ ገረድ ሆኖ፣ ብልፅግናን እየደገፈም ዐማራ ነኝ የሚል ንፍጥ ጭንቅላት የሞላው ሰው የተገለጠው በዘመነ አቢይ አሕመድ ነው። አሁን ግን እኔ ዘመድኩን በቀለ በስመ ጥምቀቴ አክሊለ ገብርኤል የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የሐረርጌው ቆቱ መራታ፣ የምሥራቁ ሰው፣ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ፣ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ የዐማራው የነፍጠኛው ወዳጅ ተነሥቼ ይሄን በጎንደር ዐማራ ላይ ለዘመናት የተጣበቀ መርግ ማፈራረስ ጀምሬአለሁ። ብዙዎች የስኳዱን የዘመናት ቆይታ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካው ውስጥ ዘልቆ መግባት፣ ነውረኛ፣ ነፍሰ ገዳይነታቸውን ስለሚያውቅ "ዘመዴ አሁን ገና ቀበጠ፣ የማይነካውንም ነካ፣ በቃ አለቀለት" ብለው ቢሰጉልኝም እኔ ግን አምላኬን ይዤ ዠልጬ፣ ዠልጬ ጥጋቸውን እንዲይዙ አድርጌ አስቀመጥኳቸው። ጎንደርን አነቃሁበት። ጎጃምንና ጎንደርን ሊያፋጅ የነበረውን የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ሁላ ልክ አገባሁበት። በአበበ በለው በኩል የመጣውን ፀረ ጎንደር ዐማራ አበበ በለውን ራሱን እስክስ እያሰኘሁ ከጨዋታ ውጪ አደረግሁት። ኢትዮ 360 ን ሽባ አስደረግኩት። የአፍራሳን የልጅ ልጅ ድንክ ሆኖ እንዲታይ ፈረድኩበት። በቲክቶክ የነበረውን በዶር ደረጀ የሚመራውን ፋራ ሰገጤ የጎንደር ዐማራ ጠላት የቅማንት ትግሬ ዲቃላውን ስብስብ እንደ እህል…👇 ③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…ለዘመናት በዐማራ ላይ የተከመረው ኮተት እየተናደ ነው። በውጭና በውስጥ ጠላቶች ሴራ ዐማራ ላይ የተደፋው ተራራ የሚያኽለው የሴራ ቆሻሻ ክምር እየተናደ ነው። በዐማራ ላያ የተቀበረው ፈንጂ እየመከነ ነው። የዐማራ የተቀበረ የኋለኛው ጣፋጭ የተቀበረው እውነትም በልጆቹ ጥረት ገሃድ እየወጣ ነው። የዐማራ ሃቅ እንደ ምንጭ ጥቂት በጥቂት ጀምሮ አሁን ዓባይ ወንዝን አኽሎ እየተጎማሸረ ነው። ማንንም የማይሰማ፣ የማያዳምጥ፣ ከፊቱ ያገኘውን ግንድና አለት ሁሉ እያገላበጠ፣ እየጠራረገ ወደፊት ጉዞውን እየቀጠለ ነው። የዐማራ ፀሐይ መውጫዋ እየተቃረበ ነው።

"…የዐማራ ፈተናዎች፣ የዐማራ ነፃነት ደንቃራዎች፣ የዐማራ ትግል ሾተላይ ጽንስ አጨናጋፊዎችም በጊዜ ሂደት፣ በጊዜ ዑደት በራሳቸው ጊዜም ቢሆን ፍንትው ብለው እየተገለጡ ነው። የበግ ለምድ ለባሹ ሁላ አሁን አሁን በግልጥ እየተገለጠ ነው። የዐማራ ዋነኛ ችግሩ ስሙና ቋንው ነበር። እልል ያለ ትግሬ፣ ድብን ያለው ኦሮሞ ሳይቀር ስሙ የዐማራ፣ ቋንቋው አማርኛ ሆኖ የዐማራ ትግል ደጋፊ፣ የዐማራ ትግል ተቆርቋሪ፣ የዐማራ ትግል አክቲቪስት፣ የዐማራ ትግል መሪ ጋዜጠኛ፣ የዐማራ ትግል ገንዘብ አሰባሳቢም፣ ገንዘብ ያዥም ሆኖ ይበጠብጥ፣ ትግሉን ይሰርቅ ነበር። አሳልፎ ይሰጥ ነበር። ብዙ የዐማራ የፖለቲካ ነቢያት ይሄን ነገር ጠንቅቀው ባለማወቃቸው በስም ዐማራ፣ በቋንቋ አማርኛ ተናጋሪውን ሁሉ ወደ እነርሱ በማቅረብ ተበልተዋል። መርዝም ተሰጥቷቸው ተገድለዋል። ተወግደዋል።

"…አሁን ግን የዐማራ ትግል ተለውጧል። መንገደኛ ሁሉ መጥቶ የሚከመርበት ሴተኛ አዳሪ መምሰሉ ቀርቶለታል። ሴተኛ አዳሪ ናት መንገደኛና ገንዘብ ያለው ሁሉ የሚተኛት። ሴተኛ አዳሪ ናት ገንዘብ የያዘ ሁሉ ግማታም ይሁን ጥንባታም፣ ሸታታ ይሁን ክርፋታም፣ ፎከታም ይሁን ፎረፎራም፣ እከካም፣ ፎሮፎራም፣ ንፍጣም ይሁን ለሃጫም የሚተኛት። አዎ የዐማራ ፖለቲካ እንደዚያ ነበር እስከዛሬ። አሁን ግን ያ የማይሞከር ሆኗል። ብር አይደለም ዶላር ተሸክመህ ብትመጣ እንደ መከታው፣ እንደ ሙሀባው፣ እንደ ሀብቴና ባለ ቡናቤቱ ሰሎሞን አጣናው፣ ሰካራሙ ማስረሻን ካልሆነ ማንንም ማሞኘት፣ ማንንም ማታለል አይቻሌ ሆኗል። ይሄ ለዐማራ ትንሣኤ መፋጠን ዓይነተኛ እና ዋነኛ ምክንያት ሆኗል። አዎዐማራም ልክ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ፣ እንደ ስልጤም ወደላይ 7፣ ወደጎን 7 ድረስ ዘር ቆጥሮ መታገል ጀምሯል። የፖለቲካ ሸርሙጦች፣ ወንድኛ አዳራዊቹ ከላዩ እየተራገፉ መጥተዋል።

"…የዐማራ ፈተናው አልቋል ማለት አይደለም። የዐማራ ፈተናዎቹ፣ የፈተናዎቹ ምንጮች ግን ተለይተው ታውቀዋል። ለዐማራ የነፃነት መቅረብ፣ ለፋኖ አሁን ላለበት ደረጃ መድረስ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ምስጋና፣ ሽልማት የሚገባ ከሆነ ከአቢይ አህመድ አሊ በላይ ሊመሰገን የሚገባው ሰው በዚያች ምድር የለም ባይ ነኝ። እንደ አቢይ አሕመድ አሊ ለዐማራ ነፃነት በር የከፈተ፣ እድል ያመቻቸ ሰው ተፈልጎ ከመጣ እኔ እቀጣለሁ። አቢይ አሕመድ እና ዳንኤል ክብረት ከፍተኛውን ድርሻ ይወስዳሉም ባይ ነኝ። ሁለቱ የወሎ ዐማራ ልጆች፣ ሁለቱ የቤተ ዐምሓራ ልጆች ለዐማራ ትግል ያደረጉትን አስተዋጽኦ ዘመነ ካሤ፣ ምሬ ወዳጆ፣ አቶ አሰግድ፣ ፕሮፌሰር አሥራት፣ ውባንተ፣ ጋሽ መሳፍንት፣ ደረጀና ሀብቴ፣ ጋሽ መሳፍንት፣ እነ ኢንጂነር ደሳለኝ እንኳ ቅንጣት አስተዋጽኦ አለደረጉለትም። ላስረዳ።

"…አቢይ አሕመድ ሲመጣ ዳንኤል ክብረት አብሮት አማካሪው ሆኖ መጣ። ሁለቱ የላስታና የደሴ ዙሪያ የጠንቋይ ልጆች ዐማራ ጠል ሆነው ቢገለጡም ለዐማራው ግን ፍርቱና ሆነው ነበር የመጡት። በዳንኤል ምክር፣ በዐቢይ አሕመድ ሥልጣን አርቴፊሻል ነፃነት በኢትዮጵያ መጣ። በዐቢይ አሕመድ ድራማ ብዙ ፀረ ዐማሮች ክንብንባቸው ወልቆ ተገላልጠው አደባባይ ወጡ። ዐማራን ማወረድ፣ ዐማራን መስደብ በዘመነ ዐቢይ ሥልጣን የሚያሰጥ፣ ሀብት የሚያስፈራ የመሠላቸው በሙሉ በይፋ ተገለጡ። ድሮ ድሮ እገሌ የመንዝ ዐማራ ነው፣ የጎጃም፣ የጎንደር የወሎ ዐማራ ነው ይባል የነበረው ሁሉ ስሙን እስከ ቅድመ አያቱ ጽፎ ኦሮሞ ነኝ ብሎ ተገለጠ። ይሄ ለዐማራው ሎተሪ እንደወጣለት ነው የሚቆጠረው። በምንም ተአምር ተመራምሮ ሊደርስበት የማይችለውን የአቢይ መምጣት ለዐማራው ትግል የገለጠለት መልካም ስጦታው ነው።

"…የዐቢይ ምጣት ተማርኩ፣ ተመራመርኩ፣ ዶፈተርኩ፣ ፕሮፈሰርኩ የሚለውንና በድራፍት ያበጠ ነፍሰጡር ሆዱ ላይ የነተበ ከረባት አድርጎ በምሁር ሂሳብ ዐማራ መስሎ ይርመጠመጥ የነበረውን ሁላ ፀረ ዐማራ መሆኑን በይፋ ገላለጠው። የአቢይ መምጣት ሲሳይ አጌናን የአቢይ ገረድ አደረገው፣ የአቢይ መምጣት ቆፍጣና፣ ጀግና፣ የወንዶች ወንድ፣ ፍርሃት ለምኔ ሲባል የኖረውን ታማኝ በየነን መሃይምነቱን፣ የፖለቲካ ምእመን መሆኑን አጋለጠው፣ የአቢይ እግር ላይ ወድቆ የእግሩን ግማት አጣጥሞ አዋረደው። ታማኝ ከወደቀበት ከአቢይ እግር ላይ ሳይነሳ በዚያው ከዐማራም፣ ከኢትዮጵያም ትግል ላይ ዞር ብሎ ጠፋ። ድራሽ አባቱ ነው ያጠፋው።

"…አቢይ አሕመድ የኢሳት ጋዜጠኞችን ከነ ሙሉ ክብራቸው አዋረዳቸው። ዕውቀት አልባ ጭፍን መደዴ መሆናቸውን አሳበቀባቸው። በገዛ ፈቃዳቸው እንዲገረዱለት አድርጎ መሳቂያ፣ መሳለቂያ አደረጋቸው። ከኢቲቪ፣ ከፋና በላይ ሳይከፈላቸው እንዲያቃጥሩለት አድርጎ በባዶ ሜዳ እንደ ከሰረ አዝማሪ አስፎገላቸው። እነ መሳይ መኮንን፣ እነ ደረጄ ሀብተወልድ፣ እነ ጴጥሮስ ተዋረዱ። እነ አበበ ገላው ጀግና እንዳልተባሉ የአብይ ገረድ፣ የካልሲው አጣቢ ሆነው ተዋረዱ። ፀረ ዐማራነታቸው ፍንትው ብሎ ወጣ። የማያገናዝቡ፣ ቆም ብለው ነገር የማይመረምሩ ቅል ራሶች መሆናቸው ተገለጠ። እነ አበበ በለው እስክስ፣ እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ ኤርሚያስ ለገሰም ቀዠበሩ። አቢይ አህመድ ለዐማራው ባለ ውለታ ነው። ወንፊት ሆኖ ለዐማራ የተከሰተ ነው። አበጠራቸው። ስንዴው ከእንክርዳዱ ተለየ።

"…የዐቢይ መምጣት እንደ ፓርቲ የዐማራ ይመስል የነበረውን፣ ሺ የዐማራ ልጆችን በኤርትራ በረሃ በሻአቢያ፣ በኢትዮጵያ በወያኔ ሲያስበላ የከረመውን፣ የብዙ ዳያስጶራ ዐማሮችን ኪስ እጥብ አድርጎ የሞለጨ፣ ቤታቸውን፣ መኪናቸውን አሽጦ እንዲደገፍ የተደረገውን ግንቦት ሰባት በቂጡ ዘጭ አድርጎ አስቀመጠ። ፀረ ዐማሮቹን እነ ኤፍሬም ማዴቦን በገሀድ ያጋለጠ፣ እነ አንዳርጋቸው ጽጌ በሞቅታ፣ ከአቢይ ዘንድ ሞገስን አገኝ እንደሁ፣ እከብር እሸለም እንደሁ ብለው እንዲቃዡ አደረገ፣ ያ ብቻም አይደለም ፀረ ዐማራ መጽሐፍ እንዲጽፉ አስደረገ። በተገኘው መድረክ ሁሉ ዐማራ የለም፣ አማርኛ የወታደር ቋንቋ ነው። በዓድዋ ጦርነት ጊዜ አፄ ምኒልክ እስላም ተዋጊዎችን ሳይቀብሩ ክርስቲያን ተዋጊዎችን ለይተው ቀብረዋል ብለው ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ሆነው ለመታየት ጣሩ፣ ዳከሩም። እናስ አቢይ ባይመጣ ኖሮ ማን አንዳርጋቸው ጽጌን በዚህኛው ገጹ ያውቀው ነበር? ማን ነአምን ዘለቀን የሀረርጌው የወታደር ልጅ ፀረ ዐማራ መሆኑን ይረዳ ነበር። ዐቢይ አሕመድ ነው የዚህ ሁሉ ክሬዲት ባለቤት።…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጕበኞቹ ዕውሮች ናቸው፥ ሁሉ ያለ እውቀት ናቸው፤ ሁሉም ዲዳ የሆኑ ውሾች ናቸው ይጮኹም ዘንድ አይችሉም፤ ሕልምን ያልማሉ፤ ይተኛሉ፤ ማንቀላፋትንም ይወድዳሉ። መብል ወዳጆች ከቶ የማይጠግቡ ውሾች ናቸው፥ እነርሱም ያስተውሉ ዘንድ የማይችሉ እረኞች ናቸው፤ ሁሉ ወደ መንገዳቸው፥ ከፊተኛው እስከ ኋለኛው ድረስ ሁሉ፥ እያንዳንዳቸው ወደ ጥቅማቸው ዘወር ብለዋል። ኑ የወይን ጠጅ እንውሰድ፥ በሚያሰክርም መጠጥ እንርካ፤ ዛሬም እንደ ሆነ እንዲሁ ነገ ይሆናል፥ ከዛሬም ይልቅ እጅግ ይበልጣል ይላሉ። ኢሳ 56፥ 10-12

“…ብልጥግናቸውም ለምርኮ ይሆናል፥ ቤቶቻቸውም ይፈርሳሉ፤ ቤቶችንም ይሠራሉ፥ ነገር ግን አይቀመጡባቸውም፤ ወይንንም ይተክላሉ፥ የወይን ጠጁን ግን አይጠጡም።” ሶፎ 1፥13

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ወዴት ወዴት…?

"…ስኳዶች ከትናንት ጀምሮ ተደብቀዋል። ጠፍተዋል። ተሸሽገዋል። ይሄ ማለት ወድመዋል። ተሸንፈዋል ማለት አይደለም። ስኳድ ከስሁል ሚካኤል ጀምሮ ልምድ ያለው ፀረ ጎንደር ዐማራ ስብስብ ነው። ጎንደርን ተጠግቶ ጎንደርን ያቆረቆዘ፣ ያደቀቀ፣ ያወደመ ሻርክ ሆድ ስብስብ ነው።

"…ስኳድ ከቲክቶክ መንደር ሸሽቶ ቲዊተር መንደር ነው የተከማቸው። እዚያም እመጣልሃለሁ። አልገፋታህም። ይልቅ ያሳቀኝ አጎቱ የኦነግ መስራች ከሆኑትና በቅርቡ ካረፉት የሚዛመደው ከማኅበረ ቅዱሳኑ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ጋር ሆኖ ውርውር ሲል የነበረው ሙሉነህ ዮሐንስም ዛሬ የእስክንድርን የስኳድ የጎንደር ዕዝ ባላየ ላሽ ብሎ የጎንደር ዐማራ ፋኖ ብሎ ጠቅሶት ታይቷል። ልዑል መኮንንም የሚጠየፈውን የጎጃም ፋኖ ሳይወድ በግዱ ለማመስገን ተገዷል። ይሄ የእስስት ጠባይ ነው። የሆነው ሆኖ ምንም አያመጡም።

"…ሙሉነህ ዮሐንስ የfacebook አካውንቶቹ ብቻ Asnakew Abebe፣ Dabat Press፣ ዳባት ዳባት፣ Muluneh Yohanis / ሙሉነህ ዮሐንስ
Ethiopia Ethiopia ወዘተ የሚሉ ናቸው። እንደፈለገው ሆኖ ቢመጣ ስኳድን በማሽተት ሁላ ነው የማውቃቸው። አንት ሜካፓም ስኳድ እንደፈለገህ ሆነህ ተገለጥ አልፋታህም።

• ይኸው ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ከዚህ ፀረ ዐማራ አገው ሸንጎ የትግሬ ዲቃላ ጋር የስልክ ልውውጥ የምታደርጉ በአመራር ደረጃ ጭምር የምትገኙ የዐማራ ፋኖዎች ከበድ ያለ ጥንቃቄ ብታደርጉ ይመረጣል። እኔ ዘመዴ ተናግሬአለሁ። ጥንቃቄ አድርጉ። ደምስ በለጠን፣ (ቬሮኒካን) አበረ አዳሙንም ጭምር የበላው ጅብ እንዳይበላችሁ ተጠንቀቁ።

• ተናግሬአለሁ። በየትኛው ስሙ ነው ግን የምታውቁት…? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ግንባሩ የዐማራን ሰልፍ አይመራም…!

"…ብልጦቹ እነ አበበ በለው እንደ እባብ አፈር ልሰው ሊነሡ እየተውተረተሩ ነው። እነ እባብ አበበ ነፍስ ለመዝራት ሰልፍ የተባለ አፈርና ዶላር የተባለ አመድ መላስ አለባቸው። እናም እነ እባብ አቤ ተቀጥቅጠው ከተሰቀሉ በኋላ ነፍስ ለመዝራት አፈር ሰልፍና አመድ ዶላር እያዘጋጁ ነው። አሁን 2 ነገር አጠራለሁ።

፩ኛ፦ አበበ በለው ትናንት ከለንደን ያቀረበው ፋኖ አዲስ ጋር ደውዬ ነበር። ከዲሲው የእስክንድር ነጋ ግብረ ኃይል ጋር ግኑኝነት አላችሁ ወይ? እንዴት በጋራ ሰልፍ ልታዘጋጁ ቻላችሁ ብዬም ጠይቄው ነበር። አዲስም እንዲህ አለኝ። "ዘመዴ ሰዎቹን ራሱ አላውቃቸውም። አበበ የደወለልኝ ስለ ራሳችን ስላዘጋጀነው ሰልፍ ሊጠይቀኝ ነበር። መኪና ውስጥ ሆኜ ሁላ ነው ምላሽ የሰጠሁት። እናም በምንም መልኩ እኛ የለንደን ፋኖዎች ከዲሲው የእስክንድር ግብረ ኃይል ጋር ኅብረት የለንም።" በማለት አረጋግጦልኛል።

፪ኛ፦ ለአበበ ጥያቄ መልስ የሚሰጠውና ቀይ ያከበብኩበት ወንድም አቶ ወንደሰን ይባላል። ወንዴ በጣም ትሁት፣ ክርስቲያን፣ ሀገር ወዳድ ልጅ ነው። ደግሞም የጋራ ቤተሰብ ያለን፣ አሜሪካ በነበርኩ ጊዜም የስብሰባ አዳራሼን በማዘጋጀት ጭምር የደከመ ወንድም ነው። በጋራ ዘመድ ቤትም ምርጥ ምሳ ተጋብዘናል። በጣም ሲበዛ ቅን ልጅ ነው። የእኔ ጥያቄ ለምን ሌሎቹ ተደብቀው ይሄን ምስኪን ጨዋ ክርስቲያን ልጅ ሊያጋፍጡት ፈለጉ? ወንዴስ ለምን መጋፈጥ ፈለግክ?

"…ያም ሆነ ይህ ኖ ሞር የሚለውን ታዋቂ የዐማራ ልጆች የተቃውሞ ዓርማ ቀምቶ ለአቢይ አህመድ No More የወያኔ ማብሸቂያነት ያዋለውና በኖ ሞር ሰልፍ ላይ ዐማራ ተጨፈጨፈ ብለው እንዳይተነፍሱ ያደረገው ይሄ መርዛም ፀረ ዐማራ ቡድን አሁንም በዐማራ ስም ሰልፍ ሊያዘጋጅ አይገባም ባይ ነኝ።

• NO More 😂 እስክስ…🎷

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ሰልፉን ማን ይጀምራል?” 1ኛ ነገ 21፥14

"…የሴራ ማፈራረሱን ነገር በዚህ ጥያቄ እጀምራለሁ…?

"…ሰሞኑን አርበኛ ዘመነ ካሤ በዓለም ላይ ለሚገኙ ዐማሮች በሙሉ አንድ ደስ የሚል ግሩም የሆነ ድንቅ መልእክት አስተላልፎ ነበር። መልእክቱም ከሞላ ጎደል እንዲህ የሚል ሓሳብ ነው ያለው። "በውጭ ሀገር የምትኖሩ ዐማሮች ሆይ። እኛ በመሬት ላይ ባለው ትግል ድል በድል ላይ ነን። እናንተ ደግሞ በውጭ ሀገር ጎዳናዎችን በሰላማዊ ሰልፍ ሙሉት። አጥለቅልቁት የሚል ይዘት ያለው መልእክት ነበር ያስተላለፈው። የአርበኛ ዘመነ ካሤን ጥሪ ተከትሎ አፍታም ሳይቆይ አንድ የዐማራ ትግል ጠላፊ፣ ጽንስ አጨናጋፊ ሾተላይ የሆነ ኃይል እና ቡድን ወዲያው ነበር ጊዜ ሳያጠፋ ባነር እና ፖስተር ለጥፎ በፍጥነት የሰልፍ አዘጋጅ ሆኖ የተከሰተው።

• ገምቱ እስኪ…? ማን ይመስላችኋል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ስኳድ እየመጣች ነው። 😂

"…አረጋ ከበደ አስቀጠቀጠን፣ ደካማ ነው፣ የአእምሮ መቃወስ ችግርም የቤት ጣጣም አለበት ብሎ የገመገመው የብአዴን ብልፅግና ከዛሬ ነገ ይሻሻላል ተብሎ ቢታሰብም፣ የአረጋ ወንድም ጥንቁልናና አስማትም ይረዳን ይሆናል ተብሎ ቢታሰብም ጭራሽ በጎጃም ምድር የብልፅግናው የኦሮሙማ አገዛዝ ወገብ ዛላ በመሰበሩ ምክንያት የዐማራ ብልጽግና የፕሬዘዳንት ለውጥ ለማድረግ መገደዱ እየተወራ ነው።

"…በኦሮሚያ ሽመልስ አብዲሳ ከፕሬዘዳንትነቱ ንቅንቅ ሳይል፣ ደብረ ጽዮን እንኳ ከወያኔ ሊቀ መንበርነቱ ላይ ተቀምጦ ሲያረጅ፣ ዐማራ ለ7ተኛ ጊዜ ፕሬዘዳንት ለመቀየር መገደዱ ነው የተሰማው።

"…ተረኛው ፕሬዝዳንት ከደቡብ ጎንደር ይሁን የሚል ጥቆማ ከዳንኤል ክብረትና ከታዬ አጽቀሥላሴ የቀረበ ሲሆን፣ በዚሁ ጥቆማ መሠረት እነ ዝናሽ እና እነ አገኘሁ፣ እነ መላኩም ተስማምተው አቶ ይርጋ ሲሳይን የዐማራ ክልል ፕሬዘዳንት ለማድረግ መጨረሳቸው ነው የሚሰማው።

"…የዐማራ ክልል የብልፅግና ፖርቲ ሓላፊውን አህመዲን ሙሐመድን ከወሎ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቱን ደግሞ ድረስ ሳህሉን ከጎጃም ማድረጉ ተነግሯል። ከዚሁ ጎን ለጎን ኮምንኬሽን ሓላፊው መንገሻ ፈንታው፣ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው፣ ዘሪሁን ፍቅሩ፣ አደረጃጄት ሓላፊው ፍስሀ ደሳለኝ፣
ውኃ ቢሮ ሓላፊው ማማሩ፣ እና የጤና ቢሮ ሓላፊው አብዱልከሪም መንግሥቱ በቀይ ካርድ ሊባረሩ መሆኑም ተሰምቷል።

"…በሌላ በኩል የጠንቋዩ ልጅ ዶር ምስጋናው ያዘጋጀው አቶ ጌታ አስራደ የብአዴን ፋኖዎችን አዲሱ የዐማራ ልዩ ኃይል በማድረግ ከሀገሩ ልጅ ከአዲሱ ፕሬዘዳንት ጋር ሊደራደር እንዳመቻቹለትም ተነግሯል። ፐፐ ከምር የጎንደር እስኳድ አልተቻለም። እስክንድር ነጋ፣ ሰሎሞን አጠና፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ጌታ አስራደ፣ ዶር አምሳሉ፣ ምስጌ፣ አያሎ በሙሉ የጎንደር ስኳድ…

"…ቆይቼ እመለሳለሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን? ጮማውን ትበላላችሁ ጠጕሩንም ትለብሳላችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳላችሁ፤ በጎቹን ግን አታሰማሩም። የደከመውን አላጸናችሁትም የታመመውንም አላከማችሁትም የተሰበረውንም አልጠገናችሁትም የባዘነውንም አልመለሳችሁትም የጠፋውንም አልፈለጋችሁትም በኃይልና በጭቈናም ገዛችኋቸው። እረኛንም በማጣት ተበተኑ፥ ለምድርም አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ፥ ተበተኑም። በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም አልነበረም። ሕዝ 34፥ 2-6

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የስታሊን ተማጽኖ…!

"…አቻምየለህ ታምሩ እንደነገረን ይህ ተማራኪ ሌተናል ኮሎኔል ያሬድ በርሄ ፊልድ ማረሻ ብርሃኑ ጁላን በ1981 ዓም ጎብዬ ላይ የማረከው ነው አሉ። ወያኔ 'ሜይዴይ' ወይም 22 እያለ የሚጠራው ክፍለ ሠራዊት መሪ የነበረው ያሬድ በርሄ በብልፅግና እና በወያኔ መካከል ጦርነት በተነሣ ጊዜ ታስሮ ሲማቅቅ ከቆየ በኋላ እነ ብራኑ ጁላ በቅርቡ ከእስር ፈትተው ወደ ዐማራ ክልል ሄዶ እንዲዋጋ ልከውታል። ይሄ የተራበ ሰው ዛሬ በዐማራ አርበኞች ጎጃም ውስጥ ከነ ዘር አጥፎ አራዊቱ ተማርኳል።

"…አቻም ሲቀጥል ራዲዮው ከተማረከ አዛዡ ለምን አልተማረከም? ላለው ለደርጉ መቶ አለቃ ሲሳይ አጌና ሬዴዮው ብቻ ሳይኾን አዛዣቸው መማረኩን ንገሩትም ብሏል። በነገራችን ሲሳይ አጌና ባህርዳር አቫንቲ ሆቴል አካባቢ ታይቷል የሚባል ነገርም አለ። ከአበባው ታደሰ ጋር ነው የሄደው ተብሏል።

"…እስታሊንም ከምር አንጀቴን ነው የበላው። አይ ዐማራ ጉደኛ ፍጥረት እኮ ነው።

"…የተማረከችው ራዲዮ ግን ስንቱን የፖለቲካ ቅማንት ጎንደር ዐማራ ላይ የተጣበቀ የትግሬ ዲቃለ የጎንደር ስኳድ ገመና እኮ ነው ከወልቃይት እስከ ኡጋንዳ፣ ከኡጋንዳ እስከ አማሪካ የተሰገሰገው ባንዳ ገመና የገለጠችው። ድራሽ አባታቸው እኮ ነው የጠፋው።

"…በነገራችን ላይ በመሳይ መኮንን በኩል፣ የጎንደር ዩኒቨርስቲው ስኳድ፣ የወልቃይት ቀለብተኛው፣ የእናት ፓርቲው መሥራች፣ ለሜጀር ጄነራል ውባንተ መገደል ዋነኛው ተጠርጣሪ፣ የጎንደር ዐማራ ፋኖን የአርበኛ ባዬን ድርጅት በቁሙ የወረሰን ዘራፊ ስኳድ ጀግና አድርጎ ቀባብት በግንቦት 7 በኩል ማምጣት አይቻልም። በፍጹም አይሞከርም።

• ጧ በል። በሰፊው እመጣልሃለሁ። እኔም ንስሀ የምገባበት መረጃ ነው የማፈነዳው። አለቀ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"… በእነዚህ ፔርሙዳ ሆዶች፣ የተከፈተ መቃብር አፎች ምክንያት እኮ የቅዳሜ ከሰዓት የተቀበል መርሀ ግብራችን ተበላሸ አይደል? …ደግሞ ተበላሸ አይባልም ከዚህ በላይ ተቀበል ከወዴት ይመጣል?

• ምን አሰባችሁ። ከጦማሬ ምን ተረዳችሁ? እነዚህን ጉደኛ ስኳዶች ልንጋፈጥ ይገባል ወይስ የራሳቸው ጉዳይ ብለን እንተዋቸው።

• ተንፒሱ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ተቀበል…ያዝ እንግዲህ…!

"…ይሄ ወደል አለሌ ዘራፊ ወንበዴ ሰው መልአከ መዊዕ በቃሉ ያለው ይባላል። ከጎንደር ጋይንት ደብረ ታቦር ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣው። ወደ አዲስ አበባ ያመጣው ደግሞ የአረመኔው የትግሬ ነፃ አውጪ ድርጅት የደኅንነት ሓላፊ የሆነው የአቶ ጌታቸው አሰፋ ምክትል በሆነው በአቶ ያሬድ ዘሪሁን አማካኝነት የወያኔ የስለላ ድርጅት ሠራተኛ ተደርጎ ተመልምሎ ነው። የአቶ የጌታቸው አሠፋ ምክትል ያሬድ የተባለው ማለት በለውጡ ጊዜ ዱከም ሆቴል ውስጥ ተይዞ የነበረውና በኋላ የተፈታው ግለሰብ ማለት ነው።

"…አሁን ጊዜው በእናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ውስጥ፣ በዐማራ ባንክ እና በዐማራ ፋኖ ትግል ውስጥ እንደ ጉድ የተሰገሰጉትን ስኳድ ቅማንቴ የትግሬ ዲቃላዎችን ፊትለፊት በግልጥ የመፋለሚያ ጊዜ ነው። በትግራይ ኦርቶዶክስን የገነጠለው ቡድን አገው ሸንጎንና የኦሮሞ ኃይሎችን አስተባብሮ አዲስ አበባን የግሉ ካዝና ሊያደርጋት ከጫፍ ደርሷል። እንደ ጉድ ነው እንደ አልቅት የተመሰጉባት። ዜና አንብቦ ወይ ጉድ ይገርማል ለማለት ብቻ ሳይሆን ከምር አምርራችሁ ለመታገል ከቆረጣችሁ ሰዓቱ አሁን ነው። እንጀምር።

"…ይህ መልአከ መዊዕ በቃሉ የተባለ ተብታባ በርሜል አፍ ስኳድ ጎንደር አሰዳቢ ወንበዴ ሌባ መጀመሪያ እነ ያሬድ ከጎንደር አምጥተው መጀመሪያ በአዲስ አበባ የመደቡት በተለምዶ ጎጃሜዎች ይበዙበታል ተብሎ በሚታወቀው ጉለሌ በሚገኘው በሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ነበር። በተመደበ በጥቂት ጊዜ ውስጥ የቅዱስ ሩፋኤልን ካዝና ከአምስቱ ከለባት ጋር ተሞዳምዶ ባዶ አስቀረው። መለመላውን አራቆተው። ወዲያው የሰበካ ጉባኤውና ማኅበረ ምእመናኑ በኃይለኛው አመፀ። የደብሩ የቅዱስ ሩፋኤል ወጣቶችም በኃይለኛ  ጓ ሲሉ አገዛዙ ከቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ቀይረው ወደ ሌላ ቦታ አመጡት። ስኳዱ ከዚያ ሲባረር በሀገረ ስብከቱ ውስጥ ያለው ኔትወርክ የትኛው ደብር ውስጥ የሚበላ ገንዘብ በባንክ እንዳለ የሚያውቅ ቡድን ቦታውን ያመቻቻል። እናም በዚሁ ኔተወርክ አማካኝነት ከቅዱስ ሩፋኤል ሲባረር በወቅቱ ወደ 10 ሚልዮን ብር በካዝናዋ ውስጥ አላት ተብሎ ወደነበረው ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ተመደበ። በወቅቱ የደብሯ አስተዳዳሪ የነበሩት አባ ኃይለገብርኤል አሁን የፓትርያርኩ ልዩ ጸሐፊም የአርሴማ አጥቢያ ሰበካም አንቀበለውም አሉ። ከዚያ እንቢታው ሲጸና ጠያቂ የነቃ ሰው የለውም ወደሚባለው ወደ የካ ሚካኤል እንዲገባ ተደረገ። የሚገርመው ያስገቡት የጨረቃው ጳጳስ የነበሩት እነ አባ ተክለ ሃይማኖት ናቸው።

"…የካ ቅዱስ ሚካኤል እያለ በጁንታው ጦርነት ጊዜ ትግሬዎቹ ሲታሰሩ እሱ በየእስር ቤቱ እየሄደ ትግሬዎቹ የቤት፣ የካዝና ቁልፋቸውን እየሰጡት የትግሬዎችን  ሽጉጥ፣ የጦር መሣሪያ፣ ወርቅና ብር ሲያሸሽ ቆይቶ በኋላ በጥቆማ በራሱ በብልፅግና ታሰረ። ታስሮ ሲወጣ ግን የየካ ሚካኤል ካዝና ባዶ መሆኑን ያዩት የየካ ሚካል አጥቢያ ምእመናንና የየካ ወጣቶች ቢሮውን አሽገው ወንድ የሆነ ያስገባዋል ብለው በድጋሚ በኃይል አባረሩት። ይሄ የጎንደር ስኳድ ፀረ ጎጃሜ ወደል ዲቃላ ማረፊያ አጣ። የትግሬዎቹ አቅም ስለሳሳ ባለጊዜ ኦሮሞ አስፈለገው። እናም ሰው ሲፈለግ የአሁን ጊዜው ባለ ጊዜ ተረኛ ነኝ ባዩ ነውረኛ የአምቦ በታቹ የጉደር ኦሮሞ ነኝ ባዩ ዳዊት ሮቶ ተገኘ። ተገኘናም ከትግሬዎች እና የሳሊተ ምህረቱ አለቃ ከነበረው ከዘራፊው አሁን የቦሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ከሆነው ከሩፋኤል ጋር ሆነው ቦሌ መድኃኔዓለም አስመደቡት። ደሞዙ ብቻ 23 ሺ ብር ነው። ኢማጂን…

"…የቦሌ መድኃኔዓለም ሰንበት ተማሪዎችና ወጣቶች፣ ሰበካ ጉባኤው በሙሉ በአንድነት ቆመው ይሄ ዘራፊ ነው። ቤተ ክርስቲያንን የሚያራቁት ወመኔ፣ ዱሪዬ፣ የሃይማኖት ሽታ የሌለበት ክፉ ሰው ነው። ከሁሉም ቦታ የተባረረው በዘረፋ ነው። የሚዘርፈውም ከደኅንነት መሥሪያ ቤቱ ጋር በመተባበር ነው። እናም ይሄ ሰው በደብራችን አይመደብብንም ብለው ለሀገረ ስብከቱ ያመለክታሉ። ሀገረ ስብከቱም ጉዳዩን አልፈታ ይላል። ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ይሄዳሉ። ጠቅላይ ቤተ ክህነቱም አቤቱታቸውን ሰምቶ እንዲነሣ ትእዛዝ ይሰጣል።

"…ይሄን ጊዜ ባለጊዜው የምዕራብ ሸዋ ልጅ፣ ወዳጄ ዳዊት ሮቶ፣ ኢንቨስተሩ ሮቶ፣ የአቃቂ ነፋስ ስልክ ክፍለከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጁ ሮቶ ጣልቃ ይገባል። ለወለጋ ኦሮሞው ለአቡነ ሄኖክ ይሄ ልጅ እንዳይነሣም ብሎ ትእዛዝ ይሰጣል። ወዲያው ለኦሮሞ ደኅንነቶች፣ ለፖሊስ አዛዦች ተነግሮ፣ 500 ሺ ብርም አካባቢ ተከፍሎ የሚሉ አሉ ብቻ ተከፍሎአቸው፣ በቦሌ መድኃኔዓለም ካዝና ውስጥም የሚበላ 35 ሚልዮን ብርም ታሳቢ ተደርጎ ተቃውሞ ያነሡት ወጣቶች በሙሉ "ፋኖ ናቸው" በሚል ተለቃቅመው እንዲታሰሩ ይደረጋል። በዚህን ጊዜ የሰንሻይን ባለቤት እነ አቶ ሳሙኤል፣ የዮድ አቢሲንያ ባለቤት እነ አቶ ትእዛዙም ጣልቃ ገብተው ጉዳዩን አስረድተው ልጆቹ ከእስር ይፈታሉ።

"…ይሄ ወንበዴ ስኳድ ተበሳጨ። አቶ ትእዛዙ የዮድ አቢሲንያ ባለቤትም ፋኖን ይረዳል በሚል ለምን አናሳስረውም ተብሎም ተወሰነ። የቦሌ መድኃኔዓለምን ብር አላስበላ ያሉት እነ አቶ ትእዛዙን ለማሳሰር በብርቱ ተጣረ። ወደ እግረኛው ሚዲያም ዘንድ ሄዶ ከሰሳቸው። ነገር ግን እነ ዳዊት ሮቶ ራሱ በአቶ ትእዛዙ ላይ መጨከን አቃታቸው። አቶ ትእዛዙ ቆራቢ፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚረዳ ሰው ነው። ሌላ ዘዴ ይፈለግ እንጂ ይሄ አይመችም ብለው አለፉት።

"…አሁን እነዚህ ተውሳኮች፣ የሃይማኖት መልክ የሌላቸው ዳውላ ከርሳም ባለሻኛ ወደሎች። ጾም ጸሎት የማያውቁ አጋሰሶች። ወር እስከወር ፍየል ቤት ውስኪ ሲጠጡ የሚውሉ ሰካራሞች። ያዩአትን ሴት ካልተኙ፣ ካልሸረሞጡ እንቅልፍ የማይወስዳቸው የቆብ ስር ጋለሞቶች ጥጋባቸው የሚያደርጋቸውን ሲያሳጣቸው ነው አሁን አዲስ አበባን እንደ ትግራይና እንደ ኦሮሚያ ለምን አንገነጥለውም ብለው እንዲህ የሚፎገሉት። እነዚህ ጎንደር አሰዳቢ የትግሬ ዲቃሎች ከእነ የማነ ዘመንፈስቅዱስ እና ከወለጋው ተወላጅ ከብፅዕ አቡነ ሄኖክ ጋር በመሆን ነው አሁን አቡነ አብርሃም የወሰኑ ይመስል የጎጃም ጥላቻቸው በአፍንጫቸው ፈስሶ ሌላ ዘመቻ የጀመሩት። እኔ የአቡነ አብርሃም ደጋፊ አይደለሁም። ነገር ግን በላይም፣ በታችም የጎጃም ሰው ከሆነ ትግሬና ኦሮሞ ተሰብስቦ አፉን ሲከፍትበት ሳይ ይነደኛል።

"…ተመልከቱ ይሄ ስኳድ የሚታይ ብቻ የሚነዳው መኪና 10 ሚልዮን ብር የሚያወጣ ነው። የሚስቱን ሳይጨምር። ቪላ ቤቶቹን፣ በአጎቱ፣ በዘመዶቹ ስም ባንክ ያከማቸው ገንዘብ ሳይቆጠር ብቻውን ከአላሙዲን ልጆች በላይ ዘጭ ብሎ ይኖራል። ይሄ ተብታባ ገመድ አፍ የምእመናንን ገንዘብ አምስቱ ከለባት ከሚባሉት አለቃ፣ ጸሐፊ፣ ቁጥጥር እና ገንዘብ ያዥ ከሚባሉት ጋር እንዳሻቸው አድርገው መቀርጠፋቸው ሳያንስ አሁን ደግሞ ለጠቅላይ ቤተ ክህነቱ አንታዘዝም ብለው እንዲህ ይወበራሉ። ሀብታቸው ተቆጥሮ አያልቅም። ካህናቱን በቁማቸው ነው የሚሸጡት፣ የሚለወጡትም። ይሄ ከጎንደር ከጋይንት መጥቶ ስኳድነቱ ዲታ ያደረገው ሰው ነው እንዲህ አሁን ጎጃሜን መስደብ ያስከብራል በሚለው የዘመኑ የስኳድ የትግሬ ዲቃሎች መርህ ሄደው ነው አቡነ አብርሃም ላይ ዘመቻ የከፈቱት።…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከተቀበል በፊት…

"…እኔ ዘመዴ የዚህች የታላቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጅ ነኝ። በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሚሰጠውን የሥነ መለኮት ትምህርት መርሀ ግብርም እንደ ኒቆዲሞስ የማታ ተምሬ እንደ አቅሚቲ ከቅዱስ ፓትርያርኩ እጅ ዲፕሎማዬን የተቀበልኩም ልጅዋ ነኝ። በተሰጠኝ አቅም ከነ ኃጢአት በደሌም ቢሆን አገልግያታለሁ ባልልም ተገልግዬባታለሁ። ከውስጥና ከውጭ ጠላቶቿም ጋር በኪሎ አቻዬ ከሆኑት ጋር ሀገሬን እስኪያሳጡኝ ድረስ ተታግዬ ታስሬ፣ ተፈትቼም የታገልኳቸውንም በሙሉ በዝረራ ማሸነፌም የታወቀ ነው።

"…የሆነው ሆኖ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ከቤተ ክህነቱም፣ ከምእመናኑም በኩል አጋዥ፣ አባከና የሚል በመጥፋቱ ምክንያት እኔም ነገር ዓለሙን ሁሉ እርግፍ አድርጌ ሁሉን ባልተወውም ለጊዜው ግን ቤተ ክህነቱን በተመለከተ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው፣ በላ መዓቱን አውርዶ በራሱ መንገድ ያስተካክላቸው፣ ሰዎቹ በአብዛኛው ሃይማኖት የሌላቸው፣ እግዚአብሔር ፈጣሪ እንደሆነ የማያምኑ ጨካኝ አረመኔ፣ ሰው መሳይ በሸንጎ፣ አስመሳዮች፣ ጺም ብቻ አፈጣዲቆች፣ ጉበኞች፣ ሴሰኞች፣ አመንዝራና ሆዳሞች መድረኩን ጥቂቶች ጌታ ብዙኀኑ ካህናት የእነሱ ገረድ፣ አሽከር፣ ባርያ ሆነው እንደ ዕቃ የሚሸጡት የሚለውጡት ስለሆነ ይቀመሷት ብዬም ተወት አድርጌው ዞር ብዬ ነበር። አሁን ግን ሳስበው ልክ አልመስልህ ስላለኝ መለስ ብዬ መጎብኘት ሳይኖርብኝ አይቀርም ብዬ አሰብኩ።

"…ነውረኝነቱ ጣሪያ ነካ። ሌብነቱ፣ ዝርፊያው ገሃድ ወጣ። በቆብ ስር አመንዝራ፣ ጋለሞታው በዛ። መቅደሱን ለማቆሸሽ ግማታሞች ሽታዬ፣ ሽታዬ እየተባባሉ ከየትም ተለቃቅመው መጡ። ከተሃድሶ የበለጠ አደጋ መጋረጡን እያየሁ ነው።

"…እናም እናንተም ፈቃደኛ ከሆናችሁ የሆነ ሰሞን ልዙርባቸውና በጭቃ ዥራፌ ብንዠልጣቸውስ…? ሃኣ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ።” መዝ 5፥9 “…መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።” ፊል 3፥19

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ወቃሁት። እነ ሰሎሞን ቦጋለን እንደ አክሱም ሃውልት ቀጥ ብሎ የቆመ ነውራቸውን በአደባባይ ገልጬ እንዲደበቅ፣ ከጎንደር ዐማራ ሴቶች ጫንቃ
እንዲራገፍ አደረግኩት። እኔ ዘመዴ። ዘመዳችሁ።

"…ይኸው ስኳዶች ከበቀደም ዕለት ከትናንት ወዲያ ጀምሮ በሙሉ ተደብቀዋል። እልም ብለው ጠፍተዋል። ከጎሬአቸው ተሸሽገዋል። ይሄ ማለት ግን እስኳዶች ወድመዋል፣ ሙሉ ለሙሉም ተሸንፈዋል ማለት አይደለም። ስኳድ በቀላሉ የሚጠፋ ቫይረስ አይደለም። ስኳድ ማለት ከስሁል ሚካኤል ዘመን ጀምሮ ልምድ ያለው ፀረ ጎንደር ዐማራ የሆነ ኢቮላ ቫይረስ ማለት ነው። የስኳድ ስብስብ በቁጥር ጥቂት ቢሆንም ነጭ ልብስ ላይ እንዳረፈ ጥቁር ቆሻሻ ጎልቶ የሚታይ አደገኛ መርዛማ ቆሻሻ ነው። ታላቂቷን ጎንደርን ተጠግቶ ጎንደርን ያቆረቆዘ፣ ጎንደርን ያደቀቀ፣ ጎንደርን ያወደመ የማይጠግብ የሻርክ ሆድ ባለቤት የሆኑ አረመኔዎች ስብስብ ነው። ስኳድን ማጥፋት አይቻልም። ተጽእኖውን ግን መቀነስ ይቻላል።

"…ስኳድ ከቲክቶክ መንደር ሸሽቶ ወደ ቲዊተር መንደር ሄዶ መከማቸቱን እየሰማሁ ነው። በቲዊተር መንደር የሚገኙ ማይም ፕሮፌሰሮችን፣ ዶክተሮችን በእጁ ለማስገባት እዚያ እየባከነ፣ እየማሰነ ነው ተብያለሁ። እዚያም እመጣልሃለሁ በሉልኝ። አልፋታህም በሉት። ይልቅ ያሳቀኝ እና የገረመኝ ስኳድ እስስቱ መልኩን እየቀየረ ለመምጣት ሲላላጥ ማየቴ ነው። እኔ እኮ ስለ ስኳድ በስሱ ጀመርኩ እንጂ ገና መች የቪድዮ፣ የሰነድ መረጃ መጠቀም ጀመርኩ? እኔ መች የጭቃ ዥራፌን በኃይለኛው ሰነዘርኩ? ፍናፍንቱን የብአዴን አሽከር አያሎ መንበሬን ሸነቆጥኩ እንጂ፣ እኔ እኮ የጠንቋዩን ልጅ ቅማንቴውን ፓስተር ምስጋናው አንዷለምን በስሱ ነካሁት እንጂ መች በጥልቀት አወራሁ? ገና የዐማራ ባንክን አንቀው የያዙትን የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹን ዐማራ መሳይ ዐማሮች መች አነሣሁ። እኔ ገና መች በጁንታው ጦርነት ጊዜም ሆነ አሁን ባለው የፋኖ ጦርነት ጊዜ ንፁሕ የጎንደር ዐማራ ልጆችን ከጀርባቸው መጥተው እንዳፀዱ መች ጻፍኩኝ። ከስኳድ የሞተ እስከአሁን እኮ አንድም ሰው የለም። ስኳድ እኮ ቶማስ ጃጀው፣ ዓምደማርያም ዕዝራ ማለት እኮ ነው። አሥራት ቲቪን ትግሬው የትግሬ ዲቃላ፣ ትግሬ አግብቶ ዳያስጶራ ያደረጉት ዓምደማርያም ዕዝራ እኮ ነው ከአያሌው መንበር ጋር ያፈረሱት። ስኳድ ስትሆን እንደ ቶማስ ጃጀው በአንዴ የኦሮሙማ አሽከር የመሆን ፀጋ ሁላ ነው የምትታደለው። ስኳድ ስትሆን ወልቃይት ሰላም ነው ዐማሮች ኑና ሰሊጥ ልቀሙልን ብለህ በድፍረት እንድትናገር ነው የሚያደርግህ። እናም ስኳድነት ቀላል አይምሰልህ። ስኳድነት አገኘሁ ተሻገር፣ ዝናሽ ታያቸው፣ መላኩ አለበልነት ማለት ነው። ተራው ደርሶ አገው ሸንጎን ስወቅጥ ተመስገን ጥሩነህ፣ አረጋ ከበደ እያልኩ እንደምዠልጠው ማለት ነው። ስኳድ ማለት ስኳድ ነው።

"…ትናንት እንደነገርኳችሁ እስስቱ ስኳድ መልኩን ቀይሮ፣ የጎጃምም፣ የዐማራም ትግል ደጋፊ ሆኖ ይከሰታል። መሳይ መኮንን አንከር ሚዲያና አጎቱ የኦነግ መሥራች ከሆኑትና በቅርቡ ካረፉት ሰው ጋር የሚዛመደው ከማኅበረ ቅዱሳኑ የሆለታው ልጅ ከቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ጋር ሆኖ በአደባባይ ሚዲያ ላይ ውርውር ሲል የነበረው ሙሉነህ ዮሐንስም ዛሬ የእስክንድርን የስኳድ የጎንደር ዕዝ ባላየ ላሽ ብሎ የጎንደር ዐማራ ፋኖ ብሎ ጠቅሶ ጽፎ ታይቷል። የራያ ዐማራው እስላም አፍቅሮ ጥርሱን አርግፈው የላኩት ደደቡ ልዑል መኮንን ተብዬው የፌስቡኩ ተፈሪ መኮንንም የሚጠየፈውን የጎጃም ዐማራ ፋኖ ሳይወድ በግዱ ለማመስገን ተገዷል። ይሄ የእስስት ጠባይ ነው። ይሄን ጠበይ የሚኖርበት ደግሞ የትግሬ ዲቃላው የጎንደር ዐማራ  ነቀርሳ የሆነው ስኳድ ብቻ ነው።

"…ለማስታወስ ያህል ሙሉነህ ዮሐንስ ማለት ነፍ የfacebook አካውንቶች ያሉት ስኳድ ነው።  Asnakew Abebe፣ Dabat Press፣ ዳባት ዳባት፣ Muluneh Yohanis / ሙሉነህ ዮሐንስ
Ethiopia Ethiopia ወዘተ የሚሉት የፌስቡክ አካውንቶች በዙህ ፊቱ ራሱ ሲታይ የዐማራነት ወዝ የሌለው ፀጋ የራቀው፣ ፊቱ በትኩረት ሲታይ ድቅል ዐማራ ጠል እንደሆነ የሚያስታውቀው ነውረኛ ሰው ፌስቡክ ነው። የዐማራን ዳያስጶራ በጎንደር ስም ዶላሩን እጥብ አድርጎ ሽባ ያደረገ የትግሬ ዲቃላ ነው። የሆነው ሆኖ ማንኛውም ስኳድ እንደፈለገው ሆኖ ቢመጣ እኔ ዘመዴ ስኳድን በማሽተት ሁላ ስለማውቃቸው አፈር ደቼ ነው የማበላቸው። ገና የስኳድን ድርጅቶች በሀገር ውስጥም በውጭ ሀገርም ያለውን ዝርዝር አወጣለሁ። በተለይ ኡጋንዳ ያለውን የስኳድ ሀብት እዘረግፈዋለሁ። አንት ሜካፓም ስኳድ እንደፈለገህ ሆነህ ብትርመጠመጥ፣ እኔ ዘመዴ ጭንብልህን አውልቄ፣ ሜካፕህን አጥቤ እንደ ልያ ፈንታ ሰኞ ጠዋት ዝናብ ዘንቦ አያ ጅቦ ፊትህን እገላልጠዋለሁ።

"…በአጠቃላይ ምን ለማለት ፈልጌ ነው አዎ ወሎዬው አቢይ አሕመድ፣ አማካሪዎቹ ወለዮዎቹ ዳንኤል ክብረት እና ወሎዬው ገዱ አንዳርጋቸው ለዐማራው ፋኖ እስከ አፍንጫው መታጠቅ ባለውለታዎቹ ናቸው። ይሄን በማለቴ ለዋን ዐማራ ለወዳጆቼ ለእነ ዘርዓያዕቆብም ዘመዴ ምን ማለቱ ነው? ልብ በል ዐማራ ተመልከት ዘመድኩን አቢይ አሕመድን ከጨፍጫፊነት ሊያድነው እየጣረ ነው። ገዱ አንዳርጋቸውን ወደፊት ሊያመጣ ነው። የምክርቤቱ አባል ነው ወዘተ ብለው ፕሮግራም እንዲሠሩም አጀንዳ እየሰጠሁ ነው። አቢይ አሕመድና መሳዮቹ ከመሰቀላቸው በፊት በሚመሰገኑበት ነገር እንኳ መመስገን እንደሚገባቸው ከማያውቁ ነፈዞች ጋር ነው እየነፈዝኩ ያለሁት። እግዚአብሔር የዕለት እንጀራችንን እንደሚሰጠን ሁሉ እኔ ዘመዴም ለዐማራ ጠላቶች የዕለት አጀንዳ እየሰጠሁ እቀጥላለሁ።

• ይኸው ነው።

• ምስጋና ለአስታጥቄው ብሬ ላላ ጁላ። ረስቼው ነበር።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 1/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እናንተም ጨምሩበት አቢይ አሕመድ መምጣቱ እኮ ነው እነ አባ ወልደ ትንሣኤ አሁን አቡነ በርናባስን ኢሬቻ የምስጋና በአል ነው ያሰኛቸው። የአቢይ መምጣት እኮ ነው ጳጳሳቱን ሁሉ የሃይማኖት አባቶች እንዳልሆኑ፣ የካባ ስር፣ የቆብ ስር ቁማርተኞች መሆናቸውን የገለጠው። የዐቢይ መምጣት እኮ ነው ጳጳሳት ጨካኞች፣ ከመንጋው የማይራሩ ሳዲስቶች፣ ምቾታቸውን በምእመናን ሳንቲም ዓለማቸውን የሚቀጩ ግፈኞች፣ የሚራራ አንጀት የሌላቸው ክፉዎች፣ ሚልዮን ብር ጉቦ የሚቀበሉ ሙሰኞች፣ ፆም የማያውቁ ወደል፣ ወደል፣ ጠብደል ቄሶች፣ ዝርፊያን፣ ሙዳይ ምጽዋት መገልበጥን እንደ ጀግንነት የሚቆጥሩ ሌቦች፣ ማጅራት መቺ ወንበዴዎች፣ ከቀኖና ቤተ ክርስቲያን ውጪ ጳጳስ ለመሆን የሚጋጋጡ ማፍያ ወንበዴዎች፣ ነፍሰ ገዳይ አረመኔዎች መሆናቸውን በአደባባይ የገለጸው የአቢይ አህመድ ዘመነ መንግሥት ነው። ለኢትዮጵያም፣ ለዐማራም፣ ለኦርቶዶክስም ሆነ ለእስልምናው ቆሻሻቸውን ሁሉ የገላለጠው ይሄው የአቢይ አሕመድ ዘመነ መንግሥት ነው።

"…ስንቱ አንቱ የተባለ አትሌት ቀለለ? ስንቱ ጎምቱ ጋዜጠኛ ተዋረደ? ስንቱ ሰው መሳይ በሸንጎ፣ የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ገመናው ወጣ? ስንቱ በፍርፋሪ፣ በማይረባ ነገር ሾቀ? ስንቱ ባለፀጋ ተልከስክሶ ከሰረ? የአቢይ አሕመድ አርቴፊሻል ነፃነት ስንቱን የተደበቀ ማንነት አደባባይ አወጣ። እርቃኑንም መለመላውን አቆሙ መሳቂያ፣ መሳለቂያ፣ መዘባበቻም አደረገው። እንደ ቀላል አትቁጠሩት። የአቢይ አሕመድ ዘመን የዲሲ ግበረ ኃይልን ተራ ኮልኮሌ የደም ነጋዴነት የገለጠ ነበር። የአቢይ አሕመድ ዘመን የትግሬን ጭካኔ፣ የዐማራም የኦርቶዶክስም ጠልነት ያሳያ ነበር። የአቢይ ዘመን የኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ የኦሮሞ ወሃቢያ እስላምን አራጅነት፣ ገዳይነት በይፋ የገለጠ ነበር። የአቢይ ዘመነ መንግሥት የጴንጤን ፀረ ኦርቶዶክስነት፣ የፓስተሮቻቸውን ልቅነት፣ ፈጣጣነት፣ ነውረኝነት፣ ድፍረትም የታየበት ነው። የአቢይ ዘመን ወጠጤው ዮናታን በተዋሕዶ ላይ አፉን የከፈተበት፣ ዳንሳ ያላገጠበት፣ ጩፋ ክፍት፣ ግም አፉን የከፈተበት ዘመን ነው። በተዋሕዶ ላይ የትግሬ ነፃ አውጪዋ የወያኔ ልጆች እና የኦሮሞ ነፃ አውጪው የኦነግ ኦህዴድ ልጆች፣ የደቡብና የኦሮሞ ጴንጤና የወሀቢያ እስላሞችን አስተባብረው አቅም ቢያገኙ ዐማራና ኦርቶዶክስን ምን ሊያደርጉ እንደሚፈልጉ፣ እንደሚችሉ ያሳዩበት ነው። የአቢይ ዘመን ባይመጣ ኖሮ የኦርቶዶክስ ልጆች ፈንነው ጫካ አይገቡም ነበር።

"…የአቢይ ዘመን ባይመጣ ኖሮ ትግሬ ዐማራን ለመወረር መች ይመጣ ነበር። ዐማራን ለመጨፍጨፍ መች ይሞክር ነበር። የአቢይ መምጣት ትግሬ ጦርነት በዐማራ ላይ እንዲከፍት አደረገው። የትግሬ መምጣት በሽመል ብቻ ቀርቶ የነበረው ዐማራ እስከአፍ ገደፉ እንዲታጠቅ አደረገው። ዐማራ የትግሬ ነፃ አውጪን በገዛ መሬቱ ላይ ተጋድሎ ገድሎ ታጠቀ። ዘጭ እስከአፍንጫው። ምስጋና ለወሎዬው አቢይ፣ ለአማካሪው ዳንኤል ክብረት። ዐማራ ታጠቀ አይገልጸውም። ፈነነ፣ ጫካ ገባ። ዐማራ የቤት ሥራውን ቶሎ ቶሎ እንዲወጣ አደረገው። ተመልከት አቢይ አሕመድ ከትግሬ ጋር ሲዋጋ ምንድነው ያደረገው? መከላከያ፣ አየር ኃይል፣ ፌደራል ፖሊስ ላይ ያሉትን፣ ከቀበሌ እስከ ክልል ያሉትን ትግሬዎች በቁጥጥር ስር አዋለ። አባረረም። ዘብጥያም አወረደ። ወሎዬው ዳንኤል ክብረት በሚመክረው ምክር፣ በወቅቱ የአቢይ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪው ወሎዬው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በሚሰጠው ምክር እየታገዘ የላስታ ጠዳው የወሮ ትዝታ ወልዴ ፈንቱ ልጅ ወሎዬው አቢይ አሕመድ ትግሬን ሽባ አድርጎ ዐማራን አስታጠቀ። ዛሬ ትግሬ ደንገጡር፣ የኦሮሙማው አሽከር፣ ድንጉጥ፣ ኢሬቻውን በልቶ እሬቻ አክባሪ ያደረገው የእማማ ትዝታ ወልዴ ልጅ አቶ አቢዮት ዋሴ አህመድ ልጅ አቢይ አሕመድ ነው። ይሄን መካድ አይቻልም።

"…አቢይ አሕመድ ገዱ አንዳርጋቸው የሀገሩ የወሎው ልጅ ተቃውሞት ኦሮሞ ፋራ ነው፣ ጌጃ ነው በል አምልጥ ብሎ ያስመለጠ አራዳ ሰው ነው። ኦሮሞ መስሎ ኦሮሞን ፍርፋሪ እየወረወረ፣ ወንጀል አሠርቶ የከበሩ እያስመሠለ፣ ለነገ የመውደቂያ ጉድጓዳቸውን በጥልቀት እየቆፈረ ያለው አቢይ አሕመድ ነው። የደቡብና የኦሮሞ ወጣቶችን ዐማራን ውጉ እያለ መሣሪያ እያሸከመ እያሸከሸከ ያለው ማን ይመስልሃል? በትግሬ ጦርነት እንዳይሳተፉ የተደረጉ ትግሬዎችን አይተህ አሁን በዐማራ ክልል የጦር መሪም፣ ጄነራሉና ኮሎኔሉ፣ ሻለቃና ሻምበሉ ዐማራ የሆነው ለምን ይመስልሃል? ዐማራን መሳሪያ የሚረዳው ስለሌለ አቢይ አሕመድ ለዐማራው ምን ዓይነት ውለታ እየዋለ እንደሆነ ያለ እኔ ያለ ዘመዴ ሌላ የሚያውቅ ሰው ያለም አይመስለኝም። በአባቱ ትግሬ በእናቱ ዐማራ የሆነው፣ ጎንደሬ ሚስት ያለችው ወታደር አበባው ታደሰ ዐማራን ውጋ ተብሎ ሲላክ አበባው ወታደሩን ሥራህ ያውጣህ ብሎ እሱ የባህርዳር ድልድይን፣ የጎንደር ቤተ መንግሥትን፣ የኮምቦልቻ እና የደብረ ብርሃንን  የቆዩ አንድ ለእናታቸው የሆኑ ፋብሪካዎችን ሲጎበኙ ቆይቶ ይኸው አዲስ አበባ ተመልሷል። ሞኝ ነው እንዴ የእናቱንና የሚስቱን ዘመዶች የሚወጋው። ወሎዬው አቢይ ግማሽ ወሎዬውን አበባውን ዐማራን ውጋ ብሎ የላከው ዝም ብሎ ይመስልሃል? ብራቮ አቢይ አብዮት።

"…ትግሬው ሁሉ በትግሬው ጦርነት ሙልጭ ተደርጎ ሲባረር ወሌዬዎች ግን በዐማራው ጦርነት አንዳቸውንም አልነኩም። ተመልከት
ሌ/ጄ መሀመድ ተሰማ
ሌ/ጄ ደሳለኝ ተሾመ
ሌ/ጄ አሰፋ ቸኮል
ለ/ጄ ዘውዱ በላይ
ሌ/ጄ በላይ ስዩም
ሜ/ጄ አዳምነህ መንግሥቴ
ሜ/ጄ ሰዒድ ትኩየ
ሜጄ ዋኘው አማረ
ሜ/ጄ መሰለ በለጠ ( ጎበና)
ብ/ጄ መለስ
ብ/ጄ  ባዘዘው መኮንን
ብ/ጄ አበባው ሰዒድ
ብ/ጄ ዘውዱ ሰጣርጌ
ብ/ጄ ዋኘው ዓለሜ
ብ/ጄ ያሲን መሃመድ
ብ/ጄ አብደላ እንድሪስ
ብ /ጄ ማርየ በየነ
ሜ /ጄ ሻምበል ፈረደን ወደ ዘአማራ የላከው ዝም ብሎ ይመስልሃል? እንደ ኦሮሞማ ሞኝ አትሁን። ንቃ። ለምሳሌ ብ/ጄ ደርቤ መኩሪያ (የደህንነትና ስለላ የሚሠራው የወሎ ተሁለደሬ ተወላጅ ሰው ዐማራው በእልህ እንዲዋጋ በመረጃ ዐማራን እያሳፈነና እያስገደለ ዐማራው በእልህ እንዲዋጋ በምስጢር የተላከ ነው። ህወሓት በገዛ ሕዝቧ ላይ በሐውዜን ከተማ ቦንብ አስጥላ የትግሬን ሕዝብ መራር ትግል እንዲያደርግ እንዳደረገችው እነ ብ/ጄ ደርቤ መኩሪያም እንደዚያው ዐማራን እያሰቃዩ ዐማራው በትግሉ እንዲገፋ የተመደቡ ናቸው። እነ ሜ/ጄ ሰለሞን ቦጋለ እና ሌሎች ያልተጠቀሱ ጄኔራሎችና ኮሎኔሎች የዐማራ ተወላጆች ወደ ክልላችሁ ገብታችሁ ከዘመዶቻችሁ ተዋጉ፣ አዋጉ ተብለው በየቀጣናው ተሰማርተዋል። ሞኙ ትግሬ ኮሎኔል ያሬድ ኪሮስ ዐማራን እበቀላለሁ ብሎ ገብቶ ጉድ የተሠራወው በእነዚሁ ጀነራሎች መረጃ ነው። ኦሮሞዎቹም ገብተዋል ግን እነሱ በጎች ናቸው። የተራቡ ስለሆኑ እነሱን ሥጋና የሴት ዳሌ እያቀረቡ ነው የሚጫወቱባቸው። እኔ የብራኑ በቀለ የመኝታ ቤት ነውር አለኝ። ልጅቷን ይገድላታል ብዬ እንጂ አደባባይ አሰጣው ነበር። ብቻ ዐማራ ሥራ ላይ ነው።

"…ተመልከት ሰሞኑን እንኳ በዘመቻ 100 ተራራዎች ጥሪ መሰረት በዐማራ ፋኖ በጎጃም በሁለተኛ ክፍለ ጦር ባለ ብርጌዶች ውስጥ ብቻ የተገኙትን ድሎች እና በአብይ አህመድ ወራሪ ኃይል በንጹሐን ላይ ያደረስው ጉዳት እንመልከት። …👇 ② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬ የእረፍት ቀኔ ነበር። ነገር ግን ትናንት የናፈቃችሁትን ርእሰ አንቀጽ እንደምጽፍላችሁ ቃል ገብቼም ነበር። ቃሌን መብላት አልፈልግም። እናም በወንድ አቅሜ በትበት ብዬ ምን የመሰለች እጅ የምታስቆረጥም ርእሰ አንቀጽ አዘጋጅቼላችኋለሁ።

"…ርእሰ አንቀጿ በተለየ መልኩ አቢይ አሕመድን የምታመሰግን ናት። ዛሬ ልበለጥግ ነው መሰለኝ አቢይ አሕመድን አመስግነው፣ አመስግነው ነው ያሰኘኝ። እናም ዳኒ ክስረትንም አቢዮት አህመድንም ሁለቱንም ከልቤ ዛሬ አመስግኜአቸዋለሁ።

"…ሳታነበው እሪ በልብኝ አሉህ። 😂 ደግሞ ይሄን ቆርጠህ ለእስክስ አበበ በለው ላክለትና ይኸው አላልኳችሁም ብሎ በቴሌቭዥን እንዲንበጫበጭብኝ አድርገው አሉህ። የዋን ዐማራው ወዳጄ ዘርዓያዕቆብም አላልናችሁም ዘመድኩን ከምክርቤቱ ጋር ነው የሚሠራው፣ አገው ሸንጎ ጠልፎታል፣ ወርቁ አይተነው ከፍሎታል፣ ዐማራን ክዷል አልነገርናችሁም ጃል በቀለ ወያን ሆኗል ብሎ ከጃል ሀብታሙ በሻህ ጋር አሥር ቀን ሃያ ፕሮግራም ሥሩብኝ አሏችሁ። እነ ስኳድ ተወራጩ። ኤትአባክ።

"…ለማንኛውም አቢይ አሕመድን ያመሰገንኩበትን፣ ስኳድን አፈር ከደቼ ያበላሁበትን የዛሬውን ድንገቴ ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ?

"…አንድ መቶ ያህል ሰው "ዘመዴ አዎ ዝግጁ ነነ" ካለ በኋላ እለጥፍላችኋለሁ። ቲክቶከሮች ለጥብስ ዜናም ተዘጋጁ። 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እስክንድርን እና ዘመነ ካሤን ማነጻጸር በርባንና ክርስቶስን እንደማነፃፀር ነው የሚቆጠረው።"

"…መነሻዬ ኢትዮጵያ መድረሻዬ ቅብጥርጥስዮ አይሠራም በዚህ ትውልድ። መነሻችን ዐማራ ነው። መድረሻችንም የዐማራን ሕዝብ ሕልውና ማረጋገጥ ነው።

"…እስክንድር በሻንጣ ይዘህ የምትዞረውን ይዘህ ጥፋም ተብሏል። በዐማራ ልጆች ደም። በአበበ በለው እስክስታ፣ በሀብታሙ አያሎ አፍራሳ ዲስኩር፣ በኢየሩሳሌም ተክለጻድቅ ብጥረቃ የዐማራ ትግል አይቆምም ነው የሚለው አቤ።

• ስኳዶች
• ግንቦት 7ቶች
• የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች
• ፀረ ዐማራ አገው ሸንጎዎች
• ግንባራሞች
• ባልዲ ራሶች
• ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች

"…እስከመጨረሻው ስሙት የቤተ ዐማራውን ፋኖ ወንድሜ አቤን። ስሙት ገተቶች…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ወይኔ እናት ዓለም  ጎንድር…

"…ጋሽ መሳፍንት ከፈነኑ ወደ 40 ዓመት ያህል ይጠጋቸዋል። ጋሼ የጎንደር ብቻ ሳይሆን የዐማራ ፋኖም ምልክት የሆኑ አርበኛ ናቸው። እኚህን ጸሎተኛ፣ በእምነታቸው ጥብቅ ባለ ማዕተብ የሀገር ካስማ የሆኑ ሰው ነው እንግዲህ ይሄ እባብ ፀረ ዐማራ የሆነ ከፋፋይ ክፉ ሰው ያሉበት ምሽግ ድረስ ሄዶ እንዲህ የሚላቸው።

"…የዐማራ ፋኖ ይዋጋና፣ ካሸነፈ በኋላ ወደ ግብርናው ይመለሳል። የፋኖ ሠራዊትም ይፈርሳል፣ ተዋግቶ ቢያሸንፍም ከኮተቤ፣ ከሱሉልታ፣ ከሞጆና ደብረ ዘይት ይመለሳል። ከዚያ እኛ እነድል ለዲሞክራሲ ነን ሥልጣን መያዝ ያለብን ነው የሚላቸው።

"…ይሄን መርዛም ኮብራ ተናዳፊ እባብ አሁን ማንቁርቱን ይዤ መርዙን አስተፍቼዋለሁ። ዘመዴ እስክንድርን ነክተኸዋልና መውደቂያህ ደረሰ ያሉኝን በሙሉ ይሄን ፀረ ዐማራ መርዝ የመርዝ ብልቃጥ ሰባብሬው አለመሸነፌን አሳይቻቸዋለሁ። ምሱ የሆነው ዶላር እንዲጠርበት፣ እንዲደርቅበት አድርጌአለሁ። ልሣኖቹ የሆኑትን እነ እስክስ አበበ በለው ሱሴ እስክንድር ነውን፣ እነ ሀብታሙ አፍራሳን አንደበታቸውን ዘግቼ ውቃቢም፣ ቀልብም እንዲርቃቸው አድርጌአለሁ።

"…ይሄ ሾተላይ ጎንደርን 3 ቦታ፣ ወሎን 2 ቦታ፣ ሸዋን 2 ቦታ ነው የከፋፈለው። ጎጃም ብቻ ነው ወግድ ብሎ ጠልዞ ያባረረው። አሁን ሸዋ የመከታው ልጆች እየተበተኑ ነው። ገሚሱ ወደ ወሎ ወደ እነ ምሬ፣ ገሚሱ ወደ ሸዋ ወደ እነ ኢንጂነር ደሳለኝ እየገባ ነው። የተቀረው ክላሹን ሽጦ ወደ የመን እየፈረጠጠ ነው።

"…ከጎንደር እሁድ የምሥራች ይሰማል። ይሄ ስልባቦት ከጎንደር ላይ እጁን የሚያነሣ የምሥራች በእኔው በዘመዴ ይበሠራል። ከነከስኩ ነከስኩ ነው ሳላደማ መች እፋታህና አንት የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው የስኳድ ተላላኪ። አልፋታህም አልኩህ።

"…ሰማችሁልኝ አይደል የሚለውን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጥቁሯም ክላሽ ወዳጇን አገኘች…!

"…ግስላ…የተቆጣች አራስ ነብር…ጥቁር አንበሳ እኮ ነው የሚመስሉት የዐማራ ፋኖዎች። ማርያምን ፋኖማ ይችላል አይገልጸውም።

"…ለብልበው አንበሳዬ…!👏👏💪💪🏿 እስክንድር ነጋበት የተባለ እንሽላሊት ጎንደርን 3 ቦታ፣ ወሎን ሁለት ቦታ፣ ሸዋን ሁለት ቦታ ባይከፋፍለው ኖሮ ይሄኔ ፋኖ እንደ ጎጃም አንድ ቢሆን ኖሮ ብላችሁ አስባችሁታል። ወይ ነዶ…

• ጋሽ አስታጥቄም ተመስግኗል። 🙏🙏🙏

• ሁል ጊዜ 100 ሰው አስተያየት ከሰጠ በኋላ አዲስ ዜና ይዤ እከሰታለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

…ሰልፉን ማን ይጀምራል?” 1ኛ ነገ 21፥14

"…አዎ መጽሐፍ ቅዱስም ሰልፉን ማን ይጀምራል? ብሎ የመጠየቅ ልማድ አለው። ዙሪያ ገባውን ሳይቃኙ፣ የሰልፉ ጠሪ ማን እንደሆነ ሳይታወቅ፣ ሰልፍ ተብሎ ስለተጠራ ብቻ ሰልፍ ለማድረግ ተንከልክሎ መሄድ ልክ አይደለም። ቅዱሱ የዐማራ ትግል እኮ ኩልልል ብሎ እየጠራ መጥቷል። ቅዱሱን የዐማራ ትግል ዳይፐራም አሮጌ ብአዴኖች አይመሩትም። ቅዱሱን የዐማራ ትግል ፀረ ዐማራዎቹ ግንቦት7፣ ባልዲ ራስና ግንባር አባቱ ይፍረስና ግንባሩ፣ ሠራዊቱና አሕፋድ አይመሩትም። በጭራሽ።

"…አሁን ላይ ያለው ዐማራን የዐማራን ስም ስለያዝክ፣ የፋኖን ስም ስለጠራህ ልታጭበረብረው አትችልም። ብሩን፣ ገንዘቡን ልትግጥ አትችልም። ጊዜውን ልትበላ፣ በስሜቱ ልትጫወት አትችልም። ተሰለፍ ሲባል ሮጦ መሰለፍ ብቻውን ውጤታማ አያደርግም። ሰልፍን መመርመር፣ ሰልፉን የጠራው ማነው ብሎም መጠየቅ ተገቢ ነው።ደግሞም “…በመልካም ሥርዓት ሰልፍ ታደርጋለህ፤ ድልም ብዙ ምክር ባለበት ዘንድ ነው።” ምሳ 24፥6 የተባለው። ሰልፉ ሳይደረግ ይቀራል እንጂ የዐማራ ነቀዞች ሰልፉን ሊመሩት አይገባም።

"…እኔ እስከገባኝ ድረስ የሰልፉ አዘጋጆች የእስክንድር የገንዘብ ቋቶች ናቸው። አስተባባሪዎቹ አበበ በለውና ሀብታሙ አፍራሳ ናቸው። በእስክንድር ምክንያት አፈር ደቼ የበላውን ስማቸውን በሰልፍ ሰበብ ማደስ አይቻልም። ሰልፉ ይመራ ከተባለም ሰልፉ መመራት ያለበት ከቫይረሱ ነፃ በሆነ ማኅበር እና ግለሰብ ነው። አለቀ። “…ይህም ድንቅ አይደለም፤ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን መልአክ እንዲመስል ራሱን ይለውጣልና።” 2ኛ ቆሮ 11፥14።

"…ጨከን፣ ደፈር፣ ኮምጨጭ ማለት የግድ ነው። ሰልፍ ከዚያ ገንዘብ፣ ዶላር ቅፈላ ተባለ እንዴ? ዐማሮች ሰልፍ አዘጋጁ። ከነዚህ ነቀርሶች ራቁ። ዝርዝሩን እመለስበታለሁ።

• አይደለም እንዴ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…በመላው ዓለም ለሚገኙ ዐማሮች እና የዐማሮች ወዳጆች በፊታችን እሁድ ለእናንተ የሚነገራችሁ ታላቅ የምሥራች የሆነ ዜናም ዘገባም ለመሥራት ወደ ኢትዮጵያ ለመደወል ስል በሌሊት ነው ከእንቅልፌ የተነሣሁት። በቀጠሮዬ መሠረትም ደወልኩ። ተወያየንም። በመጨረሻም ለእሁድ ያድርሰን ብለንም ተለያየን።

• የምሥራች።
~ አሜን… ምስር ያብላኝ።

"…ጀርመን ያላችሁ የስልክ ካርድ አጋሮቼ ደግሞ ሰንፋችኋል። በጣም ነው የሰነፋችሁት። በሦስተኛው ዙር የስልክ ውይይቴ ላይ የላካችሁልኝ የስልክ ካርዴ በማለቁ ምክንያት ጆሮዬ ላይ ነው የዘጋብኝ። በእውነት ይሄ ነውር ነው። የ20 ወይ የ30 አልያም አቅማችሁ የፈቀደ የ50 ዩሮ የላይካ ሞባይል ካርድ ገዝታችሁ ብትልኩ ምናችሁ ይጎዳል? ተዉ እንጂ? እንከባበር… በሉ በአስቸኳይ የሞባይል ካርዱን ገዝታችሁ ፎቶ አንሥታችሁ ላኩ። ቅዳሜም ተጨማሪ ቀጠሮ ስላለኝ እንዳልዋረድ ፍጠኑ። ይሄ ትእዛዝ ነው። እናንተ እያላችሁ እኔ ጮማ ዜና እየሠራሁ ካርድ አልቆ ጆሮዬ ላይ ጢው፣ ጢው፣ ጢን ብሎ ይዝጋ እንዴ? አይደረግም። ሰምታችኋል። በፍጥነት የላይካ ካርድ ገዝታችሁ ላኩ። ተናግሬአለሁ። ቀልድ የለም። 😂

"…ሌላው ዛሬም እንደ ትናንቱ የዐማራን ትግል ዐረም ስለቅም መዋል፣ እሾህ ሚስማር ኩርንችቱን ስነቅል መዋል አምሮኛል። አፍራሽ እኔ ዘመዴ የጠላትን ሴራ ሳፈርስ፣ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ለምድ ስገፍፍ፣ ሰላላ ቁጫጭ የዐማራ ትግል ሾተላይ የፖለቲካው ቅማንት የጎንደር ዐማሮችን አንቀው የያዙ ስኳድ የትግሬ ዲቃሎችን ሳደባይ መዋል አምሮኛል።

• አረሙን ልንቀል…? … ሴራውን ላፍርስ…? ቁጫጭ ውጫጩን ሳንጫጫው ልዋል? ምን ትመክሩኛላችሁ? 😁 እናንተስ በማንጫጫቱ በኩል ታግዙኛላችሁ ወይ? አብረን ብናንጫጫቸው ምን ይመስላችኋል? ተሳተፉ እስኪ። ተንፒሱ…!

Читать полностью…
Subscribe to a channel