zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሞታል እንዴ…?

"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።

"…አሁንስ ከፈተላችሁ…?

• ቆይቼ እመለሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ቀጠሮ…!

"…የዛሬውን ጣፋጭ ርእሰ አንቀጼን ጽፌ ጨርሼ ከለጠፍኩላችሁ በኋላ ጥቂት ምሣ በልቼ ድክምክም፣ እንቅልፍ፣ እንቅልፍ አለኝ። ስልኬን አስቀምጬ ሶፋ ላይ ጋደም አልኩኝ። የት እንደነበርኩ ሳላውቅ ነቃሁ። ስነቃ ጭልምልም ብሏል። መሽቶ የነጋብኝም መሰለኝ። ቤቴም ጭር ብሏል። የተኙም መሰለኝ። 😂 ወደ መኝታ ቤት ሄድኩ ባዶ ነው። ልጆቹ ክፍል ሄድኩ ባዶ ነው። ቅዳሜ ቅዳሜ የጸሎት መርሀ ግብር አለንና አንቀስቅሰው ብለው በቃ ጥለውኝ ሄደው ነው ብዬ ደመደምኩ። ቆይተው ተግተልትለው ግርር ብለው ሲገቡም አልተገለጸልኝም። ነጠላ አልለበሱም። ዎክ አድርገው፣ ተዝናንተው መምጣታቸው ነው። ባለቤቴ "ዘመዴ እንዲህ በቀን እንቅልፍህን ሰጥስጠህ የት ልታድር ነው? ነገ ደግሞ በጠዋት ነው እኮ የምንሄደው? ስትለኝ ነው ኧሃ ለካስ ምሳ በልቼ ነው የተኛሁት ብዬ ወደ ራሴ የተመለስኩት። እንደ ዛሬም ቀዥብሬ ዐላውቅ። ደግ አደረግኩ ግን። እንኳንም ተኛሁ። ጭነት ነው የራገፍኩ የመሰለኝ።

"…ነገ ቅዳሜ እና እሁድ ምሽት ከ1 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5 ሰዓት የመረጃ ቴሌቭዥንን ለማጠናከር ግሩም የሆነ መርሀ ግብር ይኖረናል። የሁለቱም ቀን የመርሀ ግብሩ አጋፋሪ ደግሞ ራሴው ዘመዴ ነኝ። በ30 ሳንቲም የአሜሪካን ዶላር መዋጮ እንዴት መረጃ ቲቪን ማጠናከር እንደምንችል ከታዋቂ ቦለጢቀኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ምሑራን ጋር ነው የምቆየው። ምድር ላይ ያሉ የፋኖ መሪዎች ተሳታፊ ናቸው። እንዳትቀሩ ተጋብዛችኋል። የነገ የተቀበል መርሀ ግብራችንም ይቀጥላል።

"…በቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብሬ ላይ ለመታደም ዝግጁ ናችሁ አይደል? እስቲ አንድ 10 ሰው ከካናዳ፣ 10 ሰው ከአማሪካ፣ 10 ሰው ከአውሮጳ፣ 10 ሰው ከእስያ፣ 10 ሰው ከአውስትራሊያ፣ አስር ከአረቡ ዓለም፣ 10 ሰው ከአፍሪካ አለን በሉኝ።

• እየጠበቅ ነው። ቆይቼ በጮማ ወሬ እመለሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

በአንድ አልጋ ላይ አስተኝቶ ማደር ጀመረ። የወንድ ሽርሙ*ጣው በዛ። ጠጃም፣ ሰካራም፣ ጮማ ቆራጭ ትግሬ ምድሪቱን ወረረ። ጥጋባቸው ሰማይ ነካ። ሕንጻ እንደ ችግኝ በቅሎ የሚያድርባት ምድር ሆነች ኢትዮጵያ። ልማት ባንክ ለትግሬ አበድሮ "የተበላሸ ብድር" በማለት ሳያስከፍል የሚቀርበት ፊንታ ይሠራ ነበር። የዕድር ዳኛ፣ የቀበሌ ተላላኪ፣ የጽዳት ሠራተኛው ሁሉ ትግሬ፣ ትግሬ ሆነ፣ አየር መንገድ፣ ቴሌ፣ ባንክ በሙሉ በትግሬ ተሞላ። የኮንስትራሽን ዘርፉ፣ ኢምፖርት ኤክስፖርቱ ትግሬ በትግሬ ሞላው። ጉምሩክ አዛዥ ናዛዡ ትግሬ ሆነ። ግብር፣ ታክስ አስከፋይ ትግሬ፣ መሬት ቸብቻቢው ትግሬ፣ ብሩን መጣያ አጣ ትግሬ። አርቴ ቡርቴውን የለጠፈውም፣ እውነተኛ ወርቅ የሰካውም ወበራ። ማስተርቤሽናም ትግሬ በዛ። አነ ጅጋኑ፣ አነ ትግራዋይ፣ ወዲ ዮሐንስ፣ ወዲ ተጋሩ ምንትስዮ፣ ቅብጥርስዮ ባዩም በዛ። የሆነ ቀን መሸ፣ ከዚያ ነጋ፣ ሁለተኛም ቀን ሲሆን ይኸው ትግሬ ሕልም ውስጥ ያለ እስኪመስለው ድረስ ሁሉን አጣ። ዛሬ ትግሬ የኦሮሞ ደጅ ጠኚ፣ ተለማማጭ፣ ቀላዋጭ፣ ፍርፋሪ ለማኝ ሆኖ መጣ። ወዳጄ በባዶ ሜዳ በባዶ ሆድ ማስተርቤሽን በጣም ጎጂ ነው።

"…የጠላኸው ይወርስሃል። የፈራኸው ይደርሳል። አንተ "አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ  ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" እያልክ ጫማህ እስኪሸት፣ ብብትህም፣ ብሽሽትህም እስኪገማ ዝለል። ተሳደብ በዘፈን፣ እንደ ኮማሪት፣ እንደ መንደር ጋለሞታ በዘፈን ሽሙጥህን ቅደድ። አይቀርልህ መምጣቱ። አይቀር ማሸነፉ። ዘፈን ስሜት እንጂ ስሌት የለውም። ዘፈን አጠቃቀሙን ካላወቅክበት ማስተርቤሽኑ አደጋ ነው። ስድብ በዘፈን አይለጠፍም። ዐማራ አሁን ስድብም፣ ግጥምም የሚሰማበት ጊዜም የለው። የኅልውና ትግል ላይ ያለ ሰው ማስተርቤሽናም ዘፈን ማዳመጫም ጆሮ የለው። የነብር ጭራ የያዘው ዐማራ ነብሩን በመላ እስኪያስወግደው ሌላ ትግል ላይ ነው አባቴ።

"…ዛሬ ላይ ጦርነቱ ዐማራ ክልል ላይ ነው። ከክልሉ አይወጣም። እዚያው ማድቀቅ ነው። እዚያው ማደህየት፣ ማጋየት ነው። ኦሮሞን አይነካም። ኦሮሞን አያገኘውም እያልክ ማስተርቤት ማድረግህን ብትቀጥልም። ዓባይ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ አልቀረም። ዓባይ ዐማራን ዞሮ፣ ዞሮ፣ ተጠምጥሞ፣ አካልሎ ነው የሚወጣው። የሆነ ቀን ይመሻል፣ ከዚያ ይነጋል። ከዚያ በሁለተኛው ቀን ተኝተህ ስትነሣ መልሱን ታገኘዋለህ። እስከዚያ ማስተርቤት ማድረግህን ቀጥል። ዐማራን በጀት፣ በድሮን ጨፍጭፍ። ቂም የቋጠረ፣ የነደደው፣ መኖርም መሞትም እኩል የሆነበት፣ አስር ሞት መጣ ቢሉት የማይፈራውን ትውልድ ነው የምታፈራው። አዎ ዘሩን የጨፈጨፍክበት ነው የሚመጣው። አሁን ሰብስበህ ያሰርከው ነው የሚመጣው። እሱ ተርቦ፣ ተቆጥቶ ነው የሚመጣው፣ እንደ ቲክቶክ ዊኒጥ ዊኒጥ መስሎሃል። በፎከረ አይደለም። ወንድ ሱሪ ያጠለቀ መሬት ላይ ይገናኛል። ይሄ ዛሬ ሜካፕ ተለቅልቆ"አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ  ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" እያለ ራሱን በራሱ የሚያረካው ሁላ ነገ አንዱም በቦታው አይገኝም።

"…ማስተርቤታም ሁላ በሉ ጨፍሩ። "…አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ  ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።"

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 23/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…ትልቁ የዓባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ ምድር ከጎጃም ክፍለ ሀገር ተነሥቶ 6650 ኪሎ ሜትሮችን ተጉዞ በሱዳን ካርቱም እና በግብጽ ሜዳማ ስፍራዎች ላይ እንደ ሃይቅ ተኝቶ ስታየው መነሻውን፣ አጀማመሩን ብታየው መደነቅህ አይቀርም። የዓበይ ወንዝን በጎጃም ኢትዮጵያ ጢስ ዓባይ ፏፏቴ ላይ ሲገማሸር ስታየው አሁንም መነሻውን ብታየው መገረም፣ መደነቅህ አይቀርም። ዓበይ ሲጀመር ምንጭ ነው። ያውም የግሸ ዓባይ ምንጭ። የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ጠበል ነው። ጠብ፣ ጠብ፣ ጠብ ብሎ ነው የሚጀምረው። ከግሸ ዓባይ የሚነሳው የዓባይ ምንጭ ነው ዛሬ በልጓም ተለጉሞ የሕዳሴ ግድብ የሚል ስያሜ አግኝቶ ታስሮ ብርሃን ለኢትዮጵያም ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀው። አዎ ዓባይ ዓባይ ከመሆኑ በፊት ምንጭ ሆኖ ነው። ዓባይ መነሻ አለው። ኋላ ላይ ግንድና መርከብ ሲያገላብጥ የምታየው ዓባይ መጀመሪያ ላይ ጠብ፣ ጠብ ብሎ የሚጀመር ምንጭ ነው። በኩባያ በጀሪካን ተቀድቶ የሚጠጣ ምንጭ።

"…የዐማራ ፋኖም ትግል እንደዚያ ነው። አበበ፣ ከበደ፣ አህመድ፣ ምናምን በሚባሉ በጥቂት የዐማራ ምንጮች ነው ትግሉ የተጀመረው። መጀመሪያ ላይ ሲያዩት አያስፈራም ነበር። በአንድ ሚኒሻ የምታስቆመው ነበር የሚመስለው። እንደ ዘርዓ ብሩክ ጠበል በብርጭቆ ልትቀዳው ሁላ የምትችል ነበር የሚመስልህ። ከጥቂቶች በቀር ፋኖ እንደ ጭስ ዓባይ ፏፏቴ ገዝፎ፣ እንደ ዓባይ ወንዝ ተገማሽሮ ሀገር ጉድ ያሰኛል ብሎ የጠበቀውም፣ የገመተውም ሰው አልነበረም። የለምም። አሁን ድረስ የሚንቁት አሉ። ብዙ ማስተርቤሽን አድራጊዎች ስላጀዘቡት አብዛኛው ሰው አሁንም የፋኖን አቅም መረዳት አልቻለም። ሽፍታ፣ ወንበዴ፣ የሰፈር ዱርዬ መስሎት እየፎከረ መጥቶ ለፋኖ እጁን የሚሰጠው የጁላ ወታደር እኮ ፋኖ ምንጭ እየመሰለው ቀድቶ ሊጠጣው እኮ ነው ተግተልትሎ እየገባ ጭዳ የሚሆነው። ተዉአቸው የት ይደረሳሉ? የጎረምሶች ነገር። አቤት ልቢቱማ አለች። እየተባሉ፣ እየተናቁ ነው ዛሬ የሕዳሴ ግድብን ያህል የሰፉት፣ በካይሮና በካርቱም ጎዳናዎች ላይ ባሕር መስሎ እንደሚታየው እንደ ዓባይ፣ እንደ ወንዛችን የገዘፉት። በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎና በሸዋ የነበረውን የፋኖ አጀማመር የማውቀው እኔ ነኝ። በቪድዮ የተደገፈ፣ አሁን ላይ የማይወጣ የተሰነደ ታሪክ ነው ያለኝ። አቤት ተስፋቸው። ገራሚ ነበር።

"…የዓባይ ወንዝ ደግሞ ብቻውን ምንም ነው። የዓባይ ወንዝ ብቻውን ብንመለከተው ከምንጭነት አያልፍም። የአንድ ደብር ጠበል ሆኖ ነበር የሚቀረው። እንደ አዋሽ ወንዝ አይደለም ከኢትዮጵያ ሰምጦ ሊቀር ከጎጃም ምድርም አይወጣም ነበር። ገበሬ በአካፋ የሚዝቀው፣ ፍየልና በግ የሚሻገረው፣ ደካማ የመንደር ወንዝ ነበር ሆኖ የሚቀረው። ዓባይን ዓባይ ያሰኘው። አስፈሪ፣ ግዙፍ ያደረገውም ገባር ወንዞቹ ናቸው። ከትግራይ ምድር፣ ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከወሎ፣ ከሸዋ ምድር፣ ከወለጋ ጭምር ዓባይን የሚቀላቀሉ ወንዞች ናቸው ተቀላቅለውት ዓባይን አስፈሪ፣ ታላቅ፣ ተደናቂ፣ ለግብጽና ለሱዳን ሕዝብ ሕይወት እንዲሆን ያደረጉት ገባር ወንዞቹ ናቸው። እነ ጉመራ፣ እነ ጀማ ወንዝ ባይኖሩ ኖሮ ዓባይ ዓባይ አይሆንም ነበር። ከየመንደሩ፣ ከየሰፈሩ፣ ከየተራራውና ጥሻ ውስጥ ምንጭ ሆነው የሚነሱት ምንጮች ናቸው ተጠራርተው ሄደው ዓባይን ተቀላቅለው ጉልበት ሰጥተው አስፈሪ ግዙፍ ያደረጉት። ዓባይ ያለ ገባር ወንዞቹ ምንም ነው። ምንም።

"…የፋኖ ትግልም እንደዚያው ነው። ፋኖ ጎጃም ውስጥ ብቻ ባለው፣ ጎንደር ውስጥ ብቻ ባለው፣ ወሎ ውስጥ ብቻ ባለው፣ ሸዋም ውስጥ ብቻ ባለው እንቅስቃሴው ምንም አባቱ አያመጣም። ፋኖ እንደ አባይ ግዙፍ ሆኖ የሚፈራው አራቱም የዐማራ ግዛት ውስጥ ያሉት ፋኖዎች ተጠራርተው፣ ተጠረቃቅመው አንድ ሲሆኑ ነው። የመንደራቸውን፣ የሰፈራቸው ኮተት እዚያው ጥለው ዓባይ የሆነውን የዐማራ ፋኖ ሲቀላቀሉ ብቻ ነው። ያኔ ነው የሚያስፈሩት። የጀማ ወንዝን ጀማ ብለን የምንጠራው የጀማ ወንዝ ዓባይን እስኪቀላቀል ብቻ ነው። የጉመራ ወንዝ፣ ሌላም ጥሩ የዓባይ ገባር ነው የምንለውን ወንዝ በሰፈራቸው ስም የሚጠሩት የዓባይ ወንዝን እስኪቀላቀሉ ድረስ ብቻ ነው። ዓባይን ከተቀላቀሉ በኋላ ጀማነት የለም። ጀማነት ሰፈር ውስጥ ብቻ ነው። ዓባይ ከሆንክ በኋላ አለቀ። ፋኖም እንደዚያ ነው። የጎጃም፣ የጎንደር፣ የወሎ በለው የሸዋ ፋኖ ለታላቁ ዐማራነት የገባር ወንዝ በለው። የዐማራ ፋኖ የሚለውን የዓባይ ወንዝ የመሰለ ተቋም ስትቀላቀል ሰፈርተኛ፣ መንደርተኛ፣ ጎጠኛነትህ ያበቃል። ያከትማል። የዐማራ ፋኖንን ከተቀላቀልክና የዓባይ ወንዝን ካከልህ በኋላ ተመልሶ እኔ የጋይንት ፋኖ ነኝ፣ እኔ የይፋት፣ እኔ የመርዓዊ፣ እኔ የቆቦ አይሠራም። ከመንደር ትወጣና ሀገር ትሆናለህ። አለቀ።

"…የዐማራ ፋኖ ወደ ዓባይ ወንዝነት ከተሸጋገረ ቆየ። የዐማራ ፋኖ በጎንደር ባዬ ቀናው፣ የዐማራ ፋኖ በወሎ ምሬ ወዳጆ፣ የዐማራ ፋኖ በጎጃም ዘመነ ካሤ፣ የዐማራ ፋኖ በሸዋ ኢንጂነር ደሳለኝ የሚመሩት የፋኖ አደረጃጀቶች በትክክለኛው የገባር ወንዝ ጠባይና መልክ ተናብበው ዓባይን ለመፍጠር ፍሰታቸውን ጨምረው እየተጓዙ ነው። አንድ ገባር ወንዝ ሊያሟላ የሚገባውን መስፈርት ሁሉ እያሟሉ ነው የሚታዩት። ለምሳሌ የጀማ ወንዝም ቢሆን መነሻው የሰፈር ምንጭ ነው። ምንጮች ተጠረቃቅመው መጥተው ነው የጀማን ወንዝ ጀማ የሚያሰኙት። የሰፈራችሁን ምንጭ መጨረሻው የት ነው ብትሉት ከሰፈር ወጥቶ ከሆነ የሰፈር ምንጭ ጋር ይቀላቀላል። ስሙ ይቀየራል፣ ያም ከሌላ ጋር ይቀላቀላል፣ ስሙን ይቀይራል፣ ከዚያ ነው የብዙዎች ጥርቅም የጀማ ወንዝ የሚሆነው። ሸዋን ወክሎ ዓባይን የሚቀላቀለው ጀማ ወንዝ ነው። በሸዋ ውስጥ በየጎጡ፣ በየሰፈሩ፣ በየመንደሩ ያሉ የፋኖ አደረጃጀቶች የዐማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ የሚል ስያሜ ይዘው ነው ትልቁን ዓባይ ወንዝ የዐማራ ፋኖን የሚቀላቀሉት። የጎጀሙም፣ የጎንደሩም፣ የወሎውም በተመሳሳይ እንደዚያው።

"…አሉ ታዲያ አርቴፍሻል ወንዞች፣ የሰፈር ጎርፎች። ዝናብ ሲጥል ብቻ ብቅ የሚሉ። ዝናብ ሲያቆም የሚደርቁ። ያለ ዝናብ ወንዝ መሆን የማይችሉ። ምንጭ የሌላቸው ወንዞች። በቱቦ ውስጥ የሚገማሸሩ። ቆቃ ግድብ ድረስ ሮጠው የሚቆሙ። አስመሳይ ወንዝ መሳይ ወንዞችም አሉ። ስም ብቻ የሆኑ ማለት ነው። እነዚህ ምንም አይረቡም። አይጠቅሙም። አደናጋሪ ናቸው። ደራሽ፣ ዝናብ አመጣሽ ናቸው። ደመና ዞሮ፣ ዝናብ ጠብ ካላለ የማይንቀሳቀሱ ናቸው። ሰዎች ራሱ ዝናብ እስኪያባራ ብለው ንቀው የሚያዩአቸው። እነዚህ ወንዞች አቶ እስክንድር ነጋ የሚመራውን የፋኖ አደረጃጀቶች ይመስሉኛል። ያለ ዶላር፣ ያለ ብር፣ ያለ ፕሮፓጋንዳ የማይንቀሳቀሱ። ከተግባሩ ዜሮ፣ እንደ ተፈጥሮአዊው ወንዝ አክት የሚያደርጉ፣ አርቴፊሻል ወንዝ መሳይ ጩሉሌዎች። ምንጭ የሌላቸው ደመናዎች፣ ነጋዴ፣ ሸቃጭ፣ ከፋፋይ፣ በቱቦ አላፊዎች ናቸው። በጀማ ወንዝ ስም መጠራት የሚፈልጉ፣ ጀማን መሆን የማይችሉ። ዓባይ ወንዝን ለመቀላቀል ጉልበት የሌላቸው፣ አቅም የሌላቸው ከንቱ ባካኞች። ከቆቃ ሀይቅ፣ ከአቃቂ በሰቃ የማያልፉ ምንጭ የሌላቸው ዝናብ ዘራሽ ወንዞች ናቸው። እንደ ሌሎቹ ገባር ወንዞች በበጋ የማይፈሱ፣ ደረቆች፣ ቋቋቴያም ቋቁቻም የወረሳቸው ናቸው። ገባር ወንዞችን አሰዳቢ፣ አስመሳይ፣ ፀሐይ ሲወጣ የሚደርቁ ፍሬ ቢስ፣ ለእርሻም፣ ለመጠጥም፣ ለኤሌክትሪክ ኃይልም የማይሆኑ እርባነቢሶች ናቸው።👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

👆② ከላይኛው የቀጠለ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይል ወርውሮ ይጥልሃል፥ አጠንክሮም ይጨብጥሃል። ጠቅልሎም ያንከባልልሃል ወደ ሰፊይቱም ምድር እንደ ኳስ ይጥልሃል፤ አንተ የጌታህ ቤት እፍረት! በዚያ ትሞታለህ በዚያም የክብርህ ሰረገላዎች ይሆናሉ። ከአዛዥነት ሥራህ አሳድድሃለሁ፥ ከሹመትህም ትሻራለህ። ኢሳ 22፥ 17-19

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…12ኛ ክፍሎች ሆይ ከወዲሁ ነፍስ ይማር…! 😭😭😭 ብያሎ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አይምባ ጎንደር…

"…እነ አያሌው መንበር የሚያስጨንቃቸው የወልቃይት ሰሊጥ ያለመሰብሰብ፣ እነ ምስጋናው አንዷለም ጎጃሞች ከዐማራ ፋኖ ትግል ገለል ብለው እነ ጌታ አስራደ የዐማራ አፄ ቴዎድሮስ ሆነው እንዲገለጡ፣ እነዶር ደረጄ ብእነ ጃል ሀብታሞ በሻህ ምክር እንዴት እስክንድር ነጋን ወደፊት አምጥተው ሥልጣን እንደሚይዙ ነው። መከላከያ ጎንደር ገብቶ በጎንደር አይምባ ላይ ቤት ለቤት እየዞረ የሚፈጽመውን ዘግናኝ የዘር ማጥፋት፣ የንብረት ማውደም ጉዳይ አያሳስባቸውም። ንፍጥ ጭንቅላት የሞላባቸው ፀረ ዐማራ ዲቃሎች እንዲያውም ደስታቸው ነው። በዚህ ጮቤ ነው የሚረግጡት።

"…ይሄን በፍጹም አይዘግቡም። መከላከያ ተማረከ ብለው ጥይት የጨረሰ አረመኔ ሰብስበው ቀልበው መልሶ እንዲወጋቸው፣ እንዲያወድማቸው ይሰድዳሉ። መከላከያ ተብዬው የተሰጠው ሚሽን ግደል፣ ጨፍጭፍ፣ አውድም። ጥይት ስትጨርስ ተማረክ። መንግሥት አስገድዶኝ ነው ብለህ ለፋኖ ንገር፣ አጥበው፣ አጥነው፣ አብልተው አጠጥተው፣ አልብሰው ለኪስህ ገንዘብ ሰጥተው ይለቁሃል። ስለዚህ ዐማራን ለመጨፍጨፍ፣ ለማውደም አትሳሳ፣ አትፍራ ነው የሚባሉት አሉ። ይግርማል እኮ።

"…ጎንደርዬ አይዞኝ። ከወልቃይት ተነሥቶ ነው ጎንደርን አፈር ከደቼ እያበላ ያለው መከላከያው። ስሁላዊው ደመቀ ዘውዱ ነው እየቀለበ ወደ ጎንደር የሚልከው። በጎንደር ዐማሮችን ወንዶቹን መከላከያው ገድሎም አይረካም አሉ። ብልት ቆርጦ ብልት ይዞ ይሄዳልም ተብሏል። ሕፃናት ሳይቀሩ በጎንደር ታርደዋል።

"…እስቲ ጎንደሬ ነኝ ከሚል ስኳድ ይሄን ዘግናኝ ግፍ የዘገበ አንድ ሰው ጥሩልኝ። አንድ ሰው አልኳችሁ። የለም። በእስክንድር ነጋ የሚመራ የጎንደር ፋኖ እመኑኝ ዛሬም እደግመዋለሁ አያሸንፍም። ጎንደር አንድ ካለሆነ ከዚህ በላይ በኦሮሞ ጦር ይፈርሳል።

• ፍታሕ ሊተ እግዚኦ ወተበቀል በቀልየ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጥሪ ለ12ኛ ክፍል ወዳቂዎች።

"…ኑ ልጆቼ…ብራኑ ነጋ የጣላችሁ፣ ብራኑ ጁላ ያነሣችኋል ተብላችኋል።

• 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰባቂ ወንጀል መጋቢ ዶላር እስክንድር ስህተት።

"…እንግዲህ ይሄ ስብቀት ለዐማራ ፋኖ በሸዋ ለማይሙ መከታው ማሞና ለደቡብ ወሎው ኮሎኔል ፋንታሁን ታጣቂዎች በጦር ጠበብቱ በሰባቂ ወንጀል መጋቤ ዶላር እስክንድር ነጋ በበረሃ ላሉ የፋኖ ኃይሎች የሚሰጥ ወታደራዊ ሥልጠና መሆኑ ነው። የስብቀቱ ርእስ "የፈራ ይመለስ" ሆኖ መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 7 ን የሚተነትን ይመስላል። ሙስሊም ፋኖዎች የግዳቸውን እየተሰበኩ ይመስላል።

"…ወታዸራዊ ጠበብቱ እስኬ ሰባቂው የጌዲዮን ታሪክን ነው እየሰበቀ ያለው። ሜዶናውያን የሚለው በስህተት ነው። ፋኖን ፈኖ እንደሚለው ምድያምማውያንን ለማለት ብሎ ይመስላል። መሳ 7፥1 ላይ "ምድያምም" ነው የሚለው መጽሐፍ ቅዱስ።

"…ሀብታሙ አያሌው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ምሩቅ ነው። እንዴት ይሄንን እንኳ ሊያርመው እንዳልፈለገ አልገባኝም። ወይም እሱም ራሱ አያውቀው ይሆናል። እስክንድር በትክክል የጠራው ጓደኛውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ብቻ ነው። ገጠር ለሚኖሩ ፋኖዎች "የፈራ ይመለስን" ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አይታችሁታል ማለትስ ፌር አይመስለኝም። ቃሉም "የፈራ ይመለስ ሳይሆን" የፈራ የደነገጠም ከገለዓድ ተራራ ተነሥቶ ይመለስ ብለህ በሕዝቡ ጆሮ አውጅ አለው" ነው የሚለው። ቀጥሎም "…መጽሐፍ ከሕዝቡም ሀያ ሁለት ሺህ ተመለሱ፥ አሥርም ሺህ ቀሩ።” መሳ 7፥3 ነው የሚለው።

"…እስኬው ግን 32 ሺውን ሕዝብ 20 ሺ ተመለሱ 10 ሺ ቀሩ በማለት በሁለት ሺ ሕዝብ ላይ ጄኖሳይድ ይፈጽማል። ወያኔ 5 ሚልዮን ዐማራ የት እንደገባ አላውቅም እንዳለችው ማለት ነው። መቼም አመል አይለቅ። በዶላር የተለመደ ቅሸባ እዚህ መጥቶ ስብከትም ላይ መቀሸብ። ቲሽ ሲያስጠላ…! 

• አሁን ይሄ ነው እንግዲህ የዐማራን ፋኖ በግድ ካልመራሁ ብሎ ክችች የሚለው።

• አይገርምላችሁም ግን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ③ ✍✍✍

2ኛ. መላው የአማራ ወጣት፣ አቅምና ጉልበቱ የፈቀደለት መላው ሕዝባችን አለኝ የሚለውን ዱላም፣ ቆመጥም፣ መጥረቢያም፣ ማጭድም፣ አካፋና ዶማም ይሁን ያለህን ይዘህ ቀጠናህን ከዚህ ጭራቅ ሥርዓት እንድታጸዳ የአማራ ፋኖ ጥሪውን ያቀርብልሃል። በዱላ ወጥተህ የፈለግህውን፣ ዓይንህ ያረፈበትን መሣሪያ ታጥቀህም ልጆችህን ከሚጨፈጭፍ፣ ሚስትህን ከሚደፍር፣ ከብቶችህን ከሚዘርፍ፣ ሰብልህን ከሚያቃጥል አራዊት ሠራዊት ቀየህን እንድታጸዳ በድጋሜ ጥብቅ ጥሪያችንን እናቀርብልሃለን።

3ኛ. የመከላከያው፣ የአድማ ብተና እና የምሊሻ አባላት ልብ ገዝታችሁ፣ የትናንት ወንጀላችሁ ጸጽቷችሁ፣ በበደል ላይ በደል ላለመፈጸም በንስሃ ተመልሳችሁ፣ ከአለቆቻችሁ የጥፋት ቀንበር ነጻ ወጥታችሁ፣ በሕዝባችሁ ላይ እየደረሰ ያለን ዓይን ያወጣ የዘር ማጥፋት ድርጊት በተግባር አውግዛችሁ የፋኖን ኃይል በመቀላቀል ታሪክ የማይፍቀው አኩሪ ገድል ትፈጽሙ ዘንድ ጥሪ እናቀርብላችኋለን።

4ኛ. የብልፅግና ቡድን ለዚህ አሳፋሪ ተግባር ባዘጋጃቸው የማጎሪያ ካምፖች ወጣቶችን በገፍ እያጎረ በመሆኑ ማንኛውም የአማራ ወጣት ራሱን በመከላከል፤ ከብልፅግና የእልቂት ድግስ በመራቅ፤ ይልቁንም ፋኖን በመቀላቀል ታሪክ እና ዘመን የጣለበትን አደራ በመቀበል የራሱን እና የአማራን ህዝብ ህልውና እንዲታደግ፤ ሀገሩንም እንዲያድን ጥሪ እናቀርባለን።

5ኛ. ጠላት በተከታታይ እያደረገ ያለውንና ሊያደርገው ያሰበውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን ማክሸፍ እንዲቻል፣ የኅልውና ተጋድሎውን በስኬት ለመቋጨት በሚካሄደው ሁሉን አቀፍ ውጊያ በሕዝባችን ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መቀነስ ይቻል ዘንድም ከመስከረም 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ በመላው አማራ ክልል መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።

~ ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!

የአማራ ፋኖ በጎንደር
የአማራ ፋኖ በጎጃም
የአማራ ፋኖ በወሎ
የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 23/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆…② ✍✍✍ …ሕዝብን የማዘዝ ሙሉ ቁመናና አቅም

ያላቸውን ትእዛዝ ባያጣጥሉ ነበር የሚገርመው። የሆነው ሆኖ ሰሊጣም ስለተንጫጫ የሚቀር ነገር የለም። ዛሬ የአራቱም ግዛት ግዙፍ የዐማራ ፋኖዎች ያወጁት ዐዋጅ በምድር ላይ ተፈጻሚ ሆኗል።

"…ተማሪዎች ከዚህ መልክእት ምን ተማራችሁ? አዎ ጎበዞች። መነሻችን ዐማራ፣ መድረሻችንም ዐማራ የሚሉት። መጀመሪያ ዐማራነታችንን ማዳን ይቅደም፣ ኅልውናችን ይረጋገጥ ያሉት እነ ዘመነ ካሤ፣ ባዬ ቀናው፣ ምሬ ወዳጆና ኢንጅነር ደሳለኝ። ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋዎች አሸንፈዋል። ዐማራ ዐማራ የሚሉት አሸንፈዋል። እነ ድል ለዲሞክራሲ በእነ ድል ለዐማራ ፋኖ ተሸንፈዋል። እነ ፋኖ እስከ አራት ኪሎ ተዋግቶ እሱ ወደ ግብርናው ይመለሳል ባዮች ውኃ ሲበላቸው እነ ፋኖ መንግሥትነት ይገባናል፣ ሥልጣን ካልያዝን በቀር የዐማራ መከራ አይቀልም፣ አይቆምም ባዮቹ አሸንፈዋል። ተደማጭም ሆነዋል። በሚዲያ በኩል የእነ መንገድ አይዘጋ ባዮቹን ዜና ሠርተው ያሠራጩት እና ኡጋንዳ የመሸጉት እባብ ቆዳ እስስቶችም በደረሰባቸው ተቃውሞ ዜናቸውን 10 ግዜ ሲሠርዙ፣ ሲደልዙ ታይተዋል። በተለይ እነ ሙልጌታ አንበርብር ተከተሉት ብለው ያስቀመጡት የዐማራ ፋኖ የጎንደር ዕዝ ነኝ ባይ የቴሌግራም ግሩፕ በሳይበሩ ፋኖዎች ገመናው ተገልጦ ጉድ ነው የሆነው። ሙልጌታ አምበርብርም ቀርቦ እንዲያስረዳ እየተጠበቀ ነው። ኡጋንዳም ፍርክርኳ እየወጣ ነው። ብአዴን ኡጋንዳም ላይ ቀኗ እየጨለመ ነው። ዲኤምሲ ሪል እስቴት እነ በለጠ ካሣንም፣ እነ ሙክታሮቪች፣ እነ ስዩም ተሾመን፣ እነ ናትናኤል መኮንንንም እንዴት ስፖንሰር አደረገ? ተቃዋሚው በለጠ ካሣን ኡጋንዳ ላይ ስፖንሰር አድርጎ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ቢዝነሱ ሃላል ሄደለት የሚለው ቀጣይ የምመጣበት፣ ዲኤምሲ ሪልስቴት ራሱ ማነው? የሚል ጥያቄም የማነሳበት ቀን ይመጣል ማለት ነው። እነ ሰሊጥ ነፍሴ፣ የቅማንት ትግሬ ዲቃሎች ከሚሞተው ዐማራ ይልቅ ለሰሊጥ ዋይ ዋይ ሲሉ ሲሉ ስታዩ ግን አይገርሙላችሁም።

"…ከወልቃይት ናዝሬት ለስብሰባ መጥቶ በብልጽግናው አለቃ በአብይ አሕመድና በጌታቸው ረዳ ምክር በአዲስ አበባ ሸገር የቁም እስር ላይ ነው ስለሚባለው ስለ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እንኳ ትንፍስ አይሉም። ደመቀ ዘውዱ ታስሯል ብሎ ወልቃይት ላይ የተፈጠረውን ረብሻ እንኳ አያውቁም። ዳሩ እኔ ምን አገባኝ። ለምን ማሰር አይደለም አሳሩን አያበሉትም። ፀረ ዐማራ ፋኖ፣ የበለፀገ በልጻጊ ዲቃላ ስሁላዊ ታሰረ ተፈታ ለዐማራ ምኑ ነው? ይልቅ ደስ ደስ ያለኝ የዐማራ ሕዝብ አሸናፊ መሆኑ ነው። መሪዎቹን ለይቶ ማወቁ ነው። ይህን ሰሞነ ህማማት የሆነውን ጊዜ ጥርሱን ነክሶ በማለፍ ፋሲካውን የዐማራን ትንሣኤ ለማየት እያሳየ ያለውን ቁርጠኝነት ሳይ ልቤ በሀሴት ይሞላል። መንገደኛ እንደማይመራው፣ ፀረ ዐማራ ዐማራ መሳይ ሽፍታ መሪው እንዳልሆነ በግልጽ መናገር በመጀመሩ ደስታዬ ወደር የለውም። ዐማራ ግርዱን ከምርቱ፣ ምርቱን ከገለባው መለየት መቻሉ ያኮራኛል። ዐማራን በቀላሉ ባንዲራ እያሳዩ እና የኢትዮጵያን ስም እየጠሩ፣ ጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋ ወሎ ነው የተወለድኩት፣ አማርኛ እናገራለሁ እያሉ መሸወድ እንደማይቻል በማየቴም ደስታዬ ወደር የለውም። ቆቅ የሆነ የነቃ የሰይበርም፣ የመሬትም ዐማራ በመፈጠሩም ደስታዬ ወደር የለውም። መንቃቱ በዚሁ ከቀጠለ እኔ ስለቴን አስገብቼ ከዐማራ ትግል ዞር እላለሁ። ስለቴ እስኪሰምር ግን ለአፍታም ያህል አይኔን ከእንቁላሉ የዐማራ ፋኖ ትግል ላይ አላነሣም።

"…ፌክ ኢትዮጵያኒስት፣ ግንቦት7፣ ግንባሩ፣ ባልደራስ፣ ባልዲ ራስ፣ ሠራዊቱ፣ አፋሕድ፣ ወዘተ፣ ሰሊጣም፣ ፀረ ጎጃም፣ ፀረ ጎንደር ምናምንቴ ዐማራ አሰዳቢ፣ እንደ አክሱም ሀውልት ብልቱን አቁሞ ገሽሮ ለጎንደር ዐማራ ባለትዳር ሴቶች ቪድዮና ፎቶ የሚልክ ነውረኛ ጎንደርን የማይወክል መሆኑን በማረጋገጡ ደስታዬን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል። ዐማራ አሳዳጅ የኩላሊት ነጋዴ፣ ነውረኛ የሚዲያ ላይ ጎፍላዎችን አንገዋሎ በመጣሉም ደስታ ይሰማኛል። በጎንደር ስም፣ በጎንደር ስር ተሸሽገው ጎጃም ላይ ዘመቻ የከፈቱትን የተከዜ ማዶ ዲቃላ ልጆችን ዘመቻ በጽናት መክቶ በማክሸፉም ደስ ነው ያለኝ። አይተ እስክስ አበበ በለውን እርቃኑን ያሰቀረው፣ እነ ሀብታሙ አፍራሳን ዓይናችሁን ላፈር ያለው የነቃ፣ አዲስ አራስ ነብር የሆነ የዐማራ ትውልድ በማየቴም ኩራት ነው የሚሰማኝ። ኩራት አልኩህ አባቴ። ከአሁን በኋላ ዐማራነት ከፍ ብሎ የተሰቀለ ቀንዲል ነው።

"…የሚቀሩ ጥቃቅን ኮተቶችም በጊዜአቸው ይጸዳሉ። ለእስክንድር ዶላሩን ስላቋረጣችሁበት በራሱ ጊዜ ይሟሟል። ስለሱ መጨነቅ አያስፈልግም። እስክንድርን ብለው በመሃላ የተገዙለት እነ ጋሽ መሳፍንት እና መከታውም ያፍራሉ፣ ይጸጸታሉ። በሙላት አድኖና በሙሉዓለም ገብረ መድኅን ተገዝቶ ለእስክንድር የተገረደውም አርበኛ ሀብቴ ዶላሩ ሲጠርበት ወደ ቀልቡ ይመለሳል። አርበኛ ደረጀም የጊዜ ጉዳይ ነው ልጆቹን የገበረበት የዐማራ ትግል በመንገደኛ በከሰረ ጋዜጠኛ ሲፈርስ ዐማራም ሲዋረድ ማየት የሚፈልግ አይመስለኝም የሆነ ቀን ይነቃል። አዎ አሁን ዐማራ ዐማራ ሆኗል። እስር መንገላታት የማያስለቅሰው፣ እንዲያውም የሚያጸናው፣ የሚያበረታው፣ አንድ ላይ የሚያቆመው ሆኗል። ዐማራው እንደ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ጥርት ብሎ እየወጣ ነው። መንገድ ተዘግቷል። ዐማራ የመሪዎቹን ድምጽ ሰምቷል። አለቀ።

"…ይሄን ርዕሰ አንቀጽ በጮማ መረጃ እናጠቃለው። የዐቢይ አሕመድ ሠራዊት በገፍ የገባው ጎጃም፣ ጎንደርና ወሎ ነው። የጎጃሙ ደግሞ ይለያል። እናም የብራኑ ጁላ ጦር በጎንደርና በጎጃም ገጥሟል። አሁን እነሱም የመጨረሻችን ነው ያሉት። ዐማራም የመጨረሻዬ ነው ብሎ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ያለው። ሕዝቡ መንገድ በመዝጋቱ የገባው እንዳይወጣ፣ አዲስ እንዳይገባም፣ የሎጀስቲክ አቅርቦቱ እንዲስተጓጎል፣ እዚያው በደንብ አሽቶ ለማስተናገድ አመቺ ሁኔታን ፈጥሯል። በዚሁ መሠረት ትላንት ምሽት ቁስለኛ ወደ ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሲገባ ነው ያመሸው። የመጡትም በሔሊኮፕተር ሲሆን በ3 ዙር ነው ያመላልሱ የነበረው። በመጀመሪያው ዙር 29 ቁስለኞቹ ነው ይዘው የመጡት። ከዚያ ቀጥሎ ግን ሔሊኮፕተርና አንቶኖቭ ሲወርድ ነበር። የመጀመሪያዎቹ የመጡት ከጎንደርና አካባቢው ከእብናት አካባቢ ነው። ቀጥሎ የመጡትን…

በቁጥር ለመግለጽ አልቻልኩም። ሆኖም ግን ብዛት ያለው ቁስለኛ እየገባ ነበር። በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ማታ እና ምሽት አካባቢ ነው እያመጡ ያለው። ከዚህ ጋር በተያያዘ ግን አሁን ላይ መከላከያ የራሱን ኃይል በፋኖ የቆሰሉበትን ቁስለኞች ራሳቸው በመምታት ገድለው መምጣት ጀምረዋል። እንደ መረጃዎች ከሆነ በየአካባቢው ያለው የተጎዳ የሠራዊት ኃይሉ ብዛት የትየለሌ መሆኑንና ወደ ህክምና ቢመጣ መሬት የማይችለው ብዛት ያለው በመሆኑ እነርሱ ግን ከአለቆቻቸው በተሰጣቸው ትእዛዝ መሰረት የባሰውን በመጨረስ፣ የጉዳት መጠኑ አነስ ያለውን ከዚያው አካባቢ በተገኘው በማገዝ እንዲገለሉ እያደረጉ ነው። በአካባቢው ከስጋት ቀጠና ነፃ ያልሆነውን ቁስለኛ በሔሊኮፕተር አንስተው በማምጣት ላይ ነው ያሉት። ለምንድነው ወደ ህክምና መጥተው የማይታከሙት? ሲባል ይሄን ሁሉ ሠራዊት ለማከም አንደኛ ቦታም የህክምና አቅርቦትም አይኖርም። በተለይ ግን እንደ ዋነኛ ምክንያት የሚጠቀሙበት ሕዝቡ ስለሚያይ እና ለፋኖ መረጃዎችን ስለሚያደርሱ ለፋኖ ሞራል ለሠራዊታቸው ደግሞ የሞራል ውድቀት ስለሚሆን ተብሎ የተቀየሰ ስልት ነው። 👇 ② …✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…በዘመዴ በዘመዳችሁ ፔጅ ዘወትር ከዕለተ ማክሰኞ እስከ አርብ ድረስ ከምስጋና ቀጥሎ የሚከተለው ያው የተለመደው ለወዳጅ ማርና ወተት፣ ኡርጎ፣ 😂 ለጠላት እና ለባንዳ፣ ለዶላር ዕዝና ለሰሊጣም ስሁላውያን ለቅማንት የትግሬ ድቅሎች ሬት የሆነው፣ ለኦሮሙማውና ለገረዶቹም መተሬ ኮሶ የሆነው ርእሰ አንቀጽ ነው።

• ወዳጅም፣ ጠላትም፣ መሃል ሰፋሪዎችም ይህን የተለመደ ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ አይደል?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ለምን? ለምን? ለምን?

"…ሀብታሙ አያሎ ድሮ ድሮ ፌስቡክ ላይ የለጠፋቸውን ጽሐፎች እና ጠቅላላ ፎቶዎች በሙሉ አጥፍቷል። ሀብታሙ ገጽ ላይ ከአንድ ወር ወዲህ  (ከኦገስት 21 በፊት ያሉትን ሁሉ ) የተለጠፉት እንጂ ሁሉንም ልጥፎቹን አንሥቷል። ሙንሁኖ ኖ? ሙን ሶምቶ ነው?

"…የካሴ ባውቄ ልጅ… የእሳቱ - ጉማጅ… የበላይ ትንፋሽ የእሳቱ ጉማጅ…

• ግን…ለምን? ለምን? ለምን…? በስንቱ ቅጣው ነኝ የሒሩቴ ባል😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማሉልኝ እስኬው…!😂

"…እስኬው የጨሰ የድሮ አራዳ ነው። ጎንደር ሄዶ ባለ ማዕተቡን አዛውንቱን ጋሽ መሳፍንትን መስቀል አስጨብጦ ላልከዳህ ላትከዳኝ፣ አስብሎ አስምሎት በእጁ አስገብቶት የዓለም ብርሃን አማኝ አስደርጎ አስቀራቸው።

"…እስክንድር ወደ ሸዋም ሄዶ መከታውንና ከባልደራስ ምሥረታ ጀምሮ አብሮት የነበረውን አቤ ጢሞን እንዲሁ ነው ያደረጋቸው። መስቀል አስጨብጦ፣ የቤተ ክርስቲያን በር አዘግቶ፣ ብከዳህ የጻድቃኔዋ ማርያም ትክዳኝ አስብሎ አስምሎ፣ ገዝቶ የግሉ ባርያ አድርጎ አሳስሮ ገረዱ አደርጎ አስቀመጣቸው።

"…እስክንድር ተኩሶ አያውቅም ተኳሾችን ይገዛል እንጂ። አደራጅቶ አያውቅም የተደራጀ ተቀላቅሎ ያፈርሳል እንጂ። እስክንድር የመራው ውጊያ ኖሮ አያውቅም። መዋጋትም ውጊያ ባለበት አልፎም አያውቅም። በሸዋ ተራሮች በጠንቋይ ምሪት በሬ እየገበረ በልዩ ጥበቃ ይኖራል እንጂ ራሱ የተቆጣጠረው ከተማም መንደርም የለም። ኦፕሬሽን ምን እንደሆነ አያውቅም። የማረከው ወታደርም፣ መሣሪያም የለም። ለእነ መከታው፣ ለእነ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሃቤ በሚከፍለው ዶላር የሰበሰባቸው ጥቂት ፋኖዎች እንጂ የራሱ ፋኖዎች እንኳ የሉትም።

"…እስክንድር ከጎንደር እና ከሸዋ በመሃላ፣ ከጎጃም ማስረሻንና ከወሎ ሙሃባውን በፈረንካ አንቆ ይዞ ቢቆይም ይሄንኑ ጨዋታውን በእነ ዘመነ ካሤ፣ በጎጃም፣ በእነ ባዬና ሳሚ በጎንደር፣ በእነ ምሬና አቤ በወሎ፣ በእነ አሰግድና ደሳለኝ በሸዋ በመሃላ ስም መሸወድ አልቻለም። ፊደል የቆጠረን ሰው በመሃላ መሸወድ አይቻልም። ይኸው እየዬ ብሎ እስከአሁን ከሃብታሙ ጋር ቆሞ ሲያለቅስ ይውላል። የሌለ ምርጫ አለ ብሎ የምን እሪሪሪ ቋቀምበጭ ነው። ጥፋ ተብለሃል ጥፋ። ድራሽ አባክ ይጥፋና ይል ነበር አጎቴ ሌኒን።

• ምንድነው ምንድነው ቀለበት ምንድነው መሃላ? የሚለውን ዘፈን ለእስኬው ጋብዙልኝ። 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆⑤ ከላይኛው የቀጠለ …✍✍✍

"…ሕዝቡ እንዲያውቀው ይደረግ የሚሉት የመረጃ ምንጮቼ እንደ ቁራጭ መሬት የሚያዩአት የኦሮሞ ብልፅግና ሰዎች ቢኖሩም ወልቃይትን በብላሽ አሳልፎ ለወያኔ መስጠት አደጋው ቀላል ስላልሆነ ወልቃይትን ለዐማራ መሳይ የትግሬ ድቅሎች ሰጥቶ ማቆየት፣ አልያም ራስ ገዝ ሆኗ በፌደራል መንግሥቱ ሥር ልክ እንደ ድሬደዋ ሆና እንድትቆይ ይፈልጋሉ። በወልቃይት ምክንያት ከነጮቹ ማግኘት ያለብንን ፈረንካ በማጣት እየሟሟን ነው የሚሉት። በዚህ በወልቃይት አካባቢ ያለውን ውጥረት የጎንደር ዐማሮችን የሚያስቆጣ ሊሆን ከቻለም በወልቃይት ምትክ ፌደራል መንግሥቱ የጎንደር ስኳዶችን በሚጠቅም መልኩ ሰሜን ጎጃም የሚባለውን ጠንካራ የፋኖ አደረጃጀት ያለበትን ቀጠና አፍርሶ፣ የእነ እስክንድር ፋኖ በድርድር ከስገባ በኋላ ቀሪዎቹን በአሸባሪነት፣ በፅንፈኝነት ከስሶ ሙሉ ጦርነት በማድረግ ደፍጥጦ ያሻውን ለመፈጸም ነው በጥድፊያ ነገሮችን እያካሄደ ያለው ተብሏል። የጎጃም ባለሀብቶችን በማዳከም፣ ባሕርዳርን የፌደራል መንግሥቱ ስር ያለች ከተማ በማድረግ ነገር ግን በከተማዋ ላይ የጸጥታውንም ሆነ የኢኮነሚውን መስክ የጎንደር ስኳድ እንዲቆጣጠረው በማድረግ ሆኔታዎችን መቆጣጠር ይፈልጋሉ ነው የሚሉት የመረጃ ምንጮቼ።

"…እስከአሁን የትየለሌ የብአዴን ባለሥልጣናት ተለቅመው የታሠሩ ሲሆን፣ እነዚህኑ እስረኞች ወደ ብርሸለቆ ለመውሰድ ከ200 በላይ መኪኖች ወደ ክልሉ መግባቱ ተነግሯል። የዐማራ ፋኖ ተኩስ የሚከፍት ከሆነ እነዚህን እስረኞች እገረመንገዱን ብልጽግና በራሱ ገዳይ ስኳድ ሊጨፈጭፋቸውና ፋኖን ዓለም አቀፍ አሸባሪ ለማስባል ሊሠራ እንደሚችል ነው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው አካላት የሚናገሩት። እስከ አሁን ባለው የጅምላ እስር እነ ድረስ ሳህሉን ጨምሮ በአገዛዙ በቁጥጥር ሥር ከዋሉት የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች መካከል… የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የመረጃ ሓላፊ ረ/ኮ/ር ግርማ ፈንታሁን፣ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ም/የመረጃ ሓላፊ ኮማንደር መኮንን አለነ፣ የዐማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕግ ክ/ሓላፊ ረ/ኮሚሽነር ሙሉጌታ አያልነህ፣ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የክትትል ሓላፊ ኮማንደር አብዮት ይሁኔ፣ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሓላፊ ኮማንደር ዋለልኝ፣ የባህርዳር ፖሊስ መምሪያ የወንጀል ምርመራ ክ/ ሓላፊ ኮማንደር ንብረቱ ሞላ፣ በባሕር ዳር ፖሊስ መምሪያ የ1ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ዘሪሁን አስራደ፣ የክልሉ ሰላምና ደኅንነት ቢሮ የመረጃ ሠራተኛ አቶ ጥላሁን ታደሰ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነግሯል።

"…ይህን ሁሉ ካደረገ በኋላ በቀጣይ ብልጽግና ሊፈጽማቸው ያሰባቸውን በሙሉ ለመፈጸም

1ኛ፦ ከመረጃ መቁረጥ (በመዋቅር ውስጥ እና በከተማ የነበሩትን በማሰር ኦፕሬሾኑን መረጃ እንዳይኖር ማድረግ) ለዚህ ደግሞ ፍቱን መድኅኒቱ በተቻለ መጠን በቅብብሎሽ እና በተለመደው መንገድ አጋር በመጠቀም መረጃ መሰብሰብ ነው።

2ኛ፦ የእርስበርስ ኮሚኒኬሽን እንዳይኖር የስልክ ግንኙነቶችን የምር ያቋርጣል። በዚህም ፋኖ መረጃ አጥቶ መንግሥት የተወሰደበትን የመረጃ የበላይነት ለማስመለስ ይዳክራል። ይሄም በተለመደው ባህላዊ መንገድ በመጠቀም ግኑኝነቱ ይቀጥላል።

3ኛ፦ የሎጀስቲክ መስመሮችን እና ምንጮችን መቁረጥ ነው። ይሄን በቀጣይ የተጠኑ የወገን የሎጀስቲክ መተላለፊያ መስመሮችን በመቁረጥ በመስፈራት እና  የማስራብ stratgey ይጠቀማል። ለዚህም ቀደም ብሎ በተዘጋጀው መንገድ ማለፍ።

4ኛ፦በሚሰማራባቸው አካባቢዎች የፓለቲካ ሥራ በማከናወን የፓለቲካ መነጠል ሥራ ለመሥራት ይሞክራል። የፓለቲካ መዋቅሩን መልሰው የሚያደራጁ ከተለያዩ ክልሎች የተመረጡ አማርኛ ተናጋሪ ካድሬዎች በገፍ ወደ ክልሎ ይመጣሉ። በዚህም መሠረት የበቀል ስሜታቸውን የሚወጡ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ፋኖ (አክራሪ የወሃቢያ እስላሞችን፣ የብልፅግና ወንጌል ጴንጤዎችን፣ እና ከቅማንት እና ከዐማራ የተወለዱ ፀረ ዐማራ ዲቃላዎችን፣ የአገው ሸንጎ እና ሆዳም አማራዎችን በብዛት ይሾማሉ።

5ኛ፦ ፋኖዎቹን የመበተን ሥራ መሥራት፣ በውጊያ ጫና ውስጥ በማስገባት የፋኖ አመራርችን በመምታት  እንቅስቃሴዎችን ማክሰም። ለዚህ ተልእኮ ሲባል የጎረቤት ክልሎችም በገፍ እንዲሳተፋ ያደርጋል።

"…በዚህ መልኩ መጀመሪያ የጎጃሙን ኃይል ከተመታ በኋላ፣ የጎንደሩን የእነ ባዬን፣ የወሎውን የእነምሬን፣ የሸዋውን የእነደሳለኝ ፋኖ በቀሪዎቹ የእስክንድር ፋኖዎች፣ የጎንደሩን በቅማንት፣ በደመቀ ዘውዱ የተከዜ ዘብ፣ በመከላከያና በጁንታ፣ የእነ ምሬን በጁንታ፣ በኦነግ እና በእነ እስክንድር ገሌ በኮሎኔሉ ታጣቂዎች መምታት ነው የሚሉት። ለዚህ ደግሞ የአራቱም ግዛት ፋኖዎች የተዘጋጁ ሲሆን አመራሮቹ ቢከዱም ታጣቂው ፋኖ ግን ለእነ ሀብቴ፣ መከታው እና ኮሎኔል ይታዘዛል፣ ወንድሞቹም ላይ ይተኩሳል ብዬ አላምንም። አልቀበልምም። ለምሳሌ በሸዋ የመንዝ፣ የተጉለት፣ የሞጃና ወደራ፣ በደጋ ጅሩ ያሉት በመከታው ስር ያሉት ፋኖዎች ከእነ ደሳለኝ ጋር ተዋጉ ቢሏቸውም እምቢ ከወንድሞቻችን ጋር አንዋጋም። የጋራ አራጅ የኦነግና የኦሮሙማ መከላከያን አስቀምጠን ከእናት አባት ከወንድሞቻችን ጋር የምንዋጋው ለምንድነው በማለት እምቢኝ ብለዋል። በዚህ ምክንያት ሙሉ መንዝን ሰብስበው ወደ ቆላው በማውረድ አስቀምጠዋቸዋል ተብሏል። አሁን መከላከያው ከረዳቸው ሸዋሮቢት፣ ራሳና ደብረ ሲና አካባቢ ያሉትን ብቻ ይዘው ከሸዋ ፋኖ ጋር ሊዋጉ እንደሚፈልጉ ከዚያው ከውስጣቸው ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል። ዳጋው ተዋጋ ቢባልም መሣሪያውን ይዞ አልዋጋም ብሎ መጥፋቱ አክስሮአቸዋል። የቆላውን የይፋት ሕዝብ ደገኛ ነው ብለው እነሱ ከሚያስቡት ወንድም ዐማራ ጋር ከመዋጋት እንደወሰኑ ነው የተሰማው።

"…አንባቢ ሆይ አንተስ አንተ የዐማራ ፋኖን በገንዘብ፣ በሓሳብ፣ በጸሎት የምትደግፍ ምን ትመክራለህ? ያ ተው ሲባል እምቢ ያለው፣ ማይም፣ ፀረ ዐማራ ለያዥ ለገናዥ ያስቸገረው የዐማራ አድማ ብተና ተብዬ ፀረ ዐማራ የአገው ሸንጎና ቅማንት የትግሬ ድቅል በዐማራ ምድር ዋጋውን እያገኘ ነው። አቢይ ይሸነፋል። እሱ ግን ሕይወቱን ለብልጽግና ገብሮ፣ ከወገኑም ደም ተቃብቶ አየር ላይ ይቀራል። እንደ አቢይ አሕመድ አገዛዝ ለዐማራ የጠቀመ አገዛዝ መቼም ጊዜ ቢሆን በኢትዮጵያ ተከስቶ አያውቅም። አቢይ ለዐማራ የዋለውን ውለታ ማንም አልዋለለት። የዐማራን የቤት ሥራ ቀድሞ የሚያቀልለት እኮ ራሱ አቢይ አሕመድ ነው። ያኔ ልዩ ኃይሉን ቀድሞ እንደበተነው፣ ፌክ ኢትዮጵያኒስት ፀረ ዐማራውን ሁሉ ጭምብል ያወለቀለት ጭምብል ያወለቀ ከይሲ ሰው ነው። ርእሰ አንቀጹን እያነበባችሁ ቆዩኝና በመጨረሻ አስተያየት መስጫ ሰንዱቁን ስከፍትላችሁ ሓሳብ አስተያየታችሁን ትሰጣላችሁ። 

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 21/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሞታል እንዴ…?

"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።

• ቆይቼ እመለሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…18 ሺ ሰው አንብቦት 4 ባለ ጊዜ ማስትርቤታሞች ብቻ 😡 ብው ብለው የተናደዱበት ርእሰ አንቀጻችን መነበቡን የቴሌግራም ካምፓኒያችን የሰሌዳ ሪፖርት ይነግረናል። 4 ሰው ብቻ መናደድ ማለት ግን የጤና አይመስለኝም።

"…ለማንኛውም በርእሰ አንቀጻችን ላይ የራሳችንን ሓሳብ እንስጥና ጮማ ጮማ ወደ ሆነ ዜና እናልፋለን።

• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አሁን አባይ ወንዝ የሆነውን፣ ያከለውን የዐማራ ፋኖ ትግል በኦሮሙማ ሠራዊት ብቻ ማስቆም አይቻልም። የዓባይ ወንዝ በግድብ የቆመው በኅብረት ነው። የመላ ኢትዮጵያውያን ጉልበት ፈስሶበት ነው። የኦሮሞ ነፃ አውጪና ግንቦት ሰባቶች እየተቃወሙት ሕዝቡ ግን ወጥሮ አዋጥቶ ነው የቆመው፣ የገደበው። የትግሬን ጦርነትን ያሸነፍከውም እንዲሁ በርብርብ ነው። ኤርትራን ከላይ፣ ዐማራና አፋርን ከቀኝ ከግራ፣ ከታች ከጎን፣  መላውን የኢትዮጵያ ክልሎች አነቃንቀህ፣ አስተባብረህ፣ ዳያስጶራ በዶላርና በሰልፍ ድጋፍ እየሰጠህ፣ ሀገሬው በሶ፣ ድርቆሽ እያቀረበልህ፣ ለተዋጊው ፍሪዳ እየታረደ፣ በጉ፣ ሙኩቱ፣ እርጎ፣ ቅቤው፣ ወተቱ፣ ጠላ ጠጁ እየቀረበለት ነው ተዋግተህ ያሸነፍከው። አሁን ግን አይቻልም። በዐማራ ላይ አይሞከረም። ትግሬ ራሷ ንክች አላደርገውም ነው ያለች። አፋር፣ ሐረሬ፣ ሱማሌ፣ ጋምቤላም ጭጭ ምጭጭ ነው ያሉት። ትንሽ የሚንቀዠቀዠው የደቡብ ጴንጤ፣ የአገው ሸንጎ እና የቅማንት ዲቃላ ብቻ ነው። እነርሱም ደግሞ ምንም አያመጡም። ምንም አልኳችሁ። ምንም። ምንም አያመጡም። ዓባይ ፋኖ ላይ ያፈላው ለያዥ ለገናዥም ያስቸገረው በዋናነት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነኝ ባዩ ኦህዴድ መራሹ ኦነግ ነው። አፍልቷል አይገልጸውም። ዓባይ ግን ኡደቱን ጠብቆ በተገቢው መንገድ እየፈሰሰ ነው። ፍስስስ… አንጓይ ፍስስ አለ ትግሬ።

"…የኦሮሞ ነፃ አውጪው ኦህዴድ ብልፅግናው ኦነግ አሁን በሰፊው እንደሚታየው በኦሮሚኛ ዘፈኖች ራሱን በራሱ እያረካ ማስተርቤት እያደረገ ነው። ሕዝቡንም ራሱን በረሳሱ እንዲያረካ እያለማመደ ነው። በባዶ ሆድ ማስተርቤሽን ጉዳት አለው ብለውኛል ሀኪሞችን ስጠይቅ። ፎሮፎር ያስያዝል፣ የብብትና የብሽሽት ግማት፣ የእግር ክርፋት ሁላ ያመጣል ነው ያሉኝ። አሁን አዳሜና ሔዋኔ ዝላይ ላይ ነች። የቤት ኪራይ፣ የኑሮ ውድነት አናቱ ላይ እየተጸዳዳ እሱ ጭፈራ ላይ ነው። እንደ ቡናቤት ተጠቃሚ ባዶ ሆዱን በብልጭልጭ የአዲስ አበባ መብራት ራሱን በራሱ እያረካ አመድ ነፍቶበት ይታያል። ማስተርቤሽን ትልቁ ችግሩ አመዳም ነው የሚያደርግህ። እንደ አቢይ አሕመድ ቡቶክስ ተወግተህ ካሜራ ፊት ካልቀረብክ የአሸቦ ዕቃ ነው የሚያስመስልህ። የኦሮሙማ ህዝቡን ማስተርቤሽን ማስተማር ለዐማራ ፋኖ እጅጉን ነው የጠቀመው። በደንብ እንዲወጥር ረድቶታል። ቋቋቴአም፣ ጅስሙም ቅስሙም የፈሰሰ አመዳም ወኔ ቢስ የጫጨ ምርኮኛ የሚያዘው ወታደር ተግተልትሎ ሲመጣለት በደንብ ለማስተናገድም ነው የተመቸው።

"…"አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ  ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" አዲስ አበባ አራት ኪሎ ትላለች ትላንትና መጥታ" እያስባለ ኦሮሞ የሆነውንም፣ ሰሞኑንም ያስወረሙትን ሁሉ ምድረ ወደል ወደልንም፣ ቀጫጫውን ሁላ እያስጨፈረ፣ እያስፈነጠዘውም የፋኖን ነገር ለጊዜው አደንዝዞ እያስረሳለት ነው። በአዲስ አበባ ዝላዩ አልተቻለም። ቡሎ ያቡሎ እያለ ሰሜነኛውን ትግሬን በሚሰድበው የኦሮሞ ዘፈን ዐማራን ያበሸቀ መስሎት ዊኒጥ ዊኒጥ የሚለውን ትግሬ ስታይ ትን ሊልህ ሁላ ይችላል። ትናንት ዐማራ ነኝ ብሎ ለያዥ ለገናዥ አስቸግሮ የነበረው ሁሉ እኮ ነው አሁን እንደ ፌንጣ፣ እንደ እንቁራሪት በየሆቴሉ ምግብ ባለበት ሁላ ከርሱን ከመሙላት ሲል እንጣጥ እንጣጥ የሚውለው። ሆድቃው እስኪበጠበጥ፣ ሙላው እስኪናጋ፣ አንጀት ጉበቱ እስኪፈር ድረስ የሚናጠው። ልክ በዘመነ ህወሓት ኢህአዴግ የትግርኛ ዘፈን ሲከፈት ሁሉም ተነሥቶ ትግሬን ለማስደሰት እንደ ፋብሪካ የኮካ ጠርሞስ አዙሪት እንደያዘው ሰው እንደ ጦስ ዶሮ ሲሽከረከር ይውል ያድር እንደነበረው ነው ዛሬም ቲክቶከሩ፣ ዩቲዩበሩ፣ አርቲስት ነኝ ባዩ ሁሉ እንደ ሚዷቋ ሲዘል የሚውለው። ኦሪጅናል ኦሮሞዎቹማ አፍረው ተደብቀዋል። የአያቱን አልፎ የቅድመ አያቴ ስም ቱሉ ነው። ኦሮሞ ነው። የሚለው ገሌ የተገረደ የትየለሌ ሆኗል። ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ነኝ ባዩን ቤቱ ይቁጠረው። ይሄ ሁሉ መላላጥ ግን ዐማራን በስድብ ለማሸማቀቅ መሆኑ ነው። አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ  ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" ወፍ የለም አባቴ። አራት ኪሎም ባለቤት አለው። የጊዜ ጉዳይ ነው።

"…የባለፎጣ፣ አልከው ያ ባለጋቢ፣ ያ ባለኩታ፣ ብላሽ ፎኮርታ ብትለው ዐማራው አይሰማህም። የፍቅር ዘፈን የሚያወጣ ኦሮሞ ጠፍቶ ዘፈኑ ሁሉ "ዐማራ ጠል" ሆኗል። ልጋጋሙ ሁላ ተነሥቶ ዐማራ ላይ አፉን ይከፍታል። ቁርበት ለብሶ፣ በቅቤ ገምቶ፣ ሸትቶ የምታውቀው ሁሉ ዛሬ ነጭ ልብስ ለብሶ ዐማራን ካላከልኩ፣ ካልመሰልኩ፣ ካልበለጥኩ ብሎ ይወበራል። እየተዋወቅን። ሰው መደብ ላይ እየተኛ፣ ቅያሬ ልብስ ሳይኖረው፣ በታክሲ አይደለም በአውቶቡስ መሄጃ የሌለው ሁላ ደርሶ ዛሬ ኢንቬስተር ልምሰል ብሎ ከመፎከር አልፎ ቆዳ ሌጦ በቅቤ የከረፋ ልቡስን ረስቶ ያ ባለ ፎጣ እያለ በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጭምር ሲፎክር ስታየው ትደመማለህ። እንዲህ ዓይነቱ ማስተርቤሽን ወይም ራስን በራስ የማርካት ሱስ ብዙ የጎንዮሽ ጉዳቶች አሉት። አንደኛው ጭፈራው ሲያልቅ። ወደ ቤትህ ስትመለስ ራብ ሲቆጋህ፣ ፈረንካ ሲያጥርህ፣ ደረቅ እንጀራ አርባ ብር ስትባል ነው የሚገባህ። እናም ማስተርቤሽን ተዉ። በጠፋ ውኃ ራሳችሁን በራሳችሁ ፈትጋችሁ አትላላጡ። አትግማሙ። አትጠንቡ። በዘፈን ሌላውን መስደብ መጠንባት ነው። መከርፋት መግማት መግማማት ነው። እንደ ሰለሞን ቦጋለ ሃውልት ዓይነቱ ካልሆነ በቀር ወዳጄ በዚህ ዘመን በማስተርቤሽን የሚቆም የዐማራ ትግል የለም።

"…አጅሬ ማስተርቤሽን የኦሮሙማው አገዛዝ ዓመት ከሁለት ወር ሙሉ ከዐማራ ፋኖ ጋር በጀት፣ በታንክ፣ በድሮን ሲፈሳፈስ፣ ሲዋጋ ከርሞ በስተመጨረሻ ሲያልቅ አያምር እንዲሉ የ "ገዳይ ሲያረፋፍድ" ፊልም ተዋናዩን ድራምተኛ አምጥቶ ዘሩ ቀለጠ ሲል ሳየው በሳቅ ነው የማላገኘውን የቋንጣ ፍርፍር ያማረኝ። ቋንጧ ፍርፍር። ከምግብ ሁሉ ቋንጣ ብቻውን ነፍሴ እኮ ነው። እንደዚያ ነው ያደረገኝ። አርቲስት ጌትነት ቀላል ፎከረች እንዴ? ወበራች እንጂ። ነገር ግን በገዳይ ሲያረፋፍድ አርቲስት ፉከራ የሚቆም የዓባይ ወንዝ የለም። አቢይ አሕመድ የዐማራ ሸኔ ብሎ ያላስቆመውን፣ ዳንኤል ክብረት ከኳላላምፑር ሁላ በውድ ዋጋ ስድብ ገዝቶ ሰድቦት፣ ሰድቦት ያላስቆመውን። ብርሃኑ ጁላ ሉሉ ሳይል ከነተርዚናው በምርቃና ጨብሲ ሳያደረግ ፎክሮ ፎክሮ ያላስቆመውን። ትግሬው አበባው ታደሰ ደንፍቶ፣ ደንፍቶ፣ እምቢ ካለ ይጠረጋል ብሎ ጓ ብሎ ያላስቆመውን። በሳምንት ውስጥ ሱሪውን እናስፈታዋለን ብለው ፎክረው ያልቻሉትን፣ ያላስቆሙትን የዐማራ ፋኖ ትግል በአርቲስት ጌትነት ገዳይ ሲያረፋፍድ ሙድ፣ በኦሮሙማው የጋለሞታ አሽሙራም ማስተርቤት ዘፈኖች አይቆምም። አዲስ አበባ፣ አራት ኪሎ… 👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍✍

👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍

"…ወዳጄ የናቁት ወንድ ያስረግዛል። የጠሉት ሰው ይወርሳል። ሀብት የሚጀመረው ከ1 ሳንቲም ተነሥተህ ስትሠራበት ነው። ሕዝብ የምትሆነው ቤተሰብ መስርተህ ልጅ ወልደህ እሱ ተባዝቶ ነው። ፕሮፌሰር የምትሆነው መጀመሪያ የኔታ ጋር ሄደህ ፊደል ቆጥረህ ነው። ነገሮች ሁሉ ከአንድ ነው የሚጀምሩት። ስኬት በመውደቅ በመነሣት ነው የሚመጣው። የዐማራ ፋኖም እንደዚያ ነው። በባዶ እጅ፣ ሦስት ክላሽ እየወዘወዙ መንግሥትን መጣል አይቻልም እያሉት ይኸው ታንክ እስከ ማቃጠል የሚደርስ አቅም ፈጠረ። የናቁት ዐማራ አስረግዟቸው፣ የጠሉት ዐማራ ወርሷቸው አረፈው። ወንድምዓለም ጥጋበኛን ሆዱ ይጥለዋል። ወያኔን እኮ ዳግም ወደ ቆላ ተንቤን የሰደዳት ጥጋቧ ነው። አንድ የትግሬ ነፃ አውጪ ካድሬ ጥጋብ ናላው ላይ ሲወጣ አራት ሴት

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ከምስጋና በኋላ የሚቀጥለው መርሀ ግብራችን የተለመደው ርእሰ አንቀጻች ነው። ዕለተ ማክሰኞ የሚጀምረው ርእሰ አንቀጻችን በዕለተ አርብ ይቋጭ እና ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞን አርፎ ማክሰኞ ይመጣል። የዛሬው መቋጫ ነው ማለት ነው።

"…በዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ከህክምና ባከሙያዎች ስላገኘሁት ራስን በራስ የማርካት ወይም ማስተርቤሽን የጎንዮሽ ጉዳት ነው ጻፍላቸው፣ ጻፍላቸው ያሰኘኝ። እንዴት ያለ ግሩም የሆነ ርእሰ አንቀጽ መሰላችሁ ያዘጋጀሁላችሁ።

"…ታፍሩ ይሆን እንዴ? አልለጥፍላችሁ…? ካሳፈራችሁ ይቅር። ምን ትላላችሁ…? እስቲ ተንፒሱ…! 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እኔ በጦሎት አግዛችኋለሁ… የወልቃይት ሰሊጥ እስኪሰበሰብም ደረስ፣ መከላከያም ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋን በደንብ እንዲጨፈጭፍ ፋኖዎቼ መከላከያ ላይ መንገድ አትዝጉ። እንደ ሰለሞን አጣናው እና እንደ ጌታ አስራደ እንደ ደቡብ ጎንደር ፋኖዎች ታዛዥ ሁኑኝ። 😂

"…“እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል።” ዮሐ 10፥12

"…የተቀጠረበትን ቡናቤት ባለቤት አክስሮ ቀምቶ የራሱ ቡናቤት ያደረገ የፋኖ መሪ በጎንደሬ ስም ጎንደር ላይ ቢጨክን አይፈረድበትም። ስለማን እንደማወራ ሰሞኑን እመለስበታለሁ። ሌባ ሁላ።

• ሃስመሳይ ቀጣፊ፣ የቀበሮ ባሕታዊ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መፈክር ነው…! አብራችሁ ፎክሩ…!😁

• አስር አለቃ ብርሃኑ ጁላ ምርኮኛ ነው…!
                                ወራዳ ራዳ ነው !
                                አቅም የለውም…!

• ፋኖ ይችላል…!

• አሳምነው ክፍለጦር ከወርቅ የነጠራ፣ ከብረት የጠነከረ ግዙፍ ክፍለጦር ነው…!

• አቢይ አሕመድ ወራዳ ነው…!

• ምሬ ወዳጆ ይችላል…!
• ዋርካው ሸማቂ ነው…!
• ዋርካው ያጠቃል…!
• ዋርካው ይማርካል…!

• እስኪ ለራሳችሁ ከሞት ተርፋችሁ ስለተማረካችሁ አንድ ጊዜ ሞቅ አድርጋችሁ አጨብጭቡ።

• ሞራል ለፋኖ…👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ነገም ይገዛሃል አላለም።

"…የዐማራ ፋኖ በጎጃም መሪው አርበኛ ዘመነ ካሤ ግን ከምር ተአምረኛ የሆነ ሰው ነው። ሰሊጦችና ስኳዶች ለምን አምርረው እንደሚጠሉት እኔ በበኩሌ አሁን አሁን በደንብ እየተገለጸልኝ ነው። 😂

"…የነጋ ነጋ ልጆች የሚለው ግን እነ ማንን ነው?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ቤተ ዐምሓራ - ደሴ

5ኛ. ጠላት በተከታታይ እያደረገ ያለውንና ሊያደርገው ያሰበውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን ማክሸፍ እንዲቻል፣ የኅልውና ተጋድሎውን በስኬት ለመቋጨት በሚካሄደው ሁሉን አቀፍ ውጊያ በሕዝባችን ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መቀነስ ይቻል ዘንድም ከመስከረም 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ በመላው አማራ ክልል መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።

~ ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!

የአማራ ፋኖ በጎንደር
የአማራ ፋኖ በጎጃም
የአማራ ፋኖ በወሎ
የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ

• ትእዛዝ ተከብሯል…💪

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬ ለጥቂት ደቂቃዎች በመላው ዓለም የቴሌግራም አፑ ጥቂት ችግር ገጥሞት ስለነበር ነው የዘገየሁት። ቴሌግራም ወዲያው ችግሩን በማስተካከሉ ምክንያት ወደ መደበኛ ተግባራችን ተመልሰናል። ቀጥሎ የእናንተ ሓሳብ የሚኮመኮምበት ክፍለ ጊዜ ነው።

"…እንደምትመለከቱት ወደ 11 ሺ ሰዎች ባነበቡት የኘበዛሬው ርእሰ አንቀጽ ስር 7 ሰሊጣሞች ብቻ 😡 ብው ብለው መጦዛቸው ከመታየቱ በቀር ሌላው አሸወይና ሆኖ ነው የሚታየው።

"…በሉ የራሳችሁን ሓሳብ ደግሞ በጨዋ ደንብ አካፍሉ። ✍✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ✍✍✍ "…በሌላ መረጃ ደግሞ የተለመደው ስብሰባ አሁንም እንደቀጠለ ነው። ትላንትም በዕዙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ዝግ ስብሰባ ነው የዋለው። እንግዲህ በዚህ ስብሰባ የማይሳተፍ አለ ተብሎ አይታመንም። የተሳትፎ ዓይነቱ ቢለያይም ማለት ነው። ከብርሃኑ ጁላ ዉጭ እንግዲህ የጄኔራሉም ኮሎኔልም ብልፄውም ከዚህ ተቀምጦ ነው ሲዶልት፣ ሲያስር፣ ሲያፍን የሚዉለው። እንግዲህ በዚህ ስብሰባ ከተወያዩ በኋላ አለቆቻቸው ብርሃኑ ጁላ እና አብይ ከአዲስ አበባ ሆነው በምስል ኮንፈረንስ ይገቡ እና መልእክት ያስተላልፋሉ። የጨነቀለት አለ ዳኘ ዋለ። ቢሰበሰቡ ቢዶልቱ የሚመጣ አንዳች ነገር ግን እንደማይኖር እሙን ነው። ከዚያ ጋር በተያያዘ ግን የእያንዳንዱ ሠራተኛ ብሔር ምንድን ነ? እየተባለ ምዝገባ ላይ ነው ያለው። ምናልባት ነገሮች ከአቅም በላይ እየሆኑ በሄዱ ቁጥር በብሔር ነጥሎ ለማሰር ለማጎር ይሆናል ተብሎም ይጠበቃል።

"…በተረፈ አቢይ አሕመድ አረጋ ከበደን አላሠራ ያሉት ዙሪያውን የከበቡት የዐማራ ሸኔዎች ናቸው ባለ ማግሥት በዐማራ ክልል የተጀመረው የዐማራ ብልፅግና ገረዶችን ለቅሞ ማሠሩ ለዐማራ ፋኖ ትግል አሸወይና የሆነ ዕድል ነው ይዞ የመጣው። ተመልከቱ እነዚህ አሁን በብልፅግና እየተለቀሙ የሚታሠሩት እኮ ሕዝባቸውን ክደው ለብልጽግና የተገረዱ፣ ሆዳም የዐማራ ባንዳዎች ናቸው። እነዚህ ሰዎች የዐማራ ሞት፣ ስቃይ ደንታ የማይሰጣቸው ንፍጥ የሞላበት ጭንቅላት ይዘው የሚዞሩ አጋሰሶች ናቸው። እና ብልፅግና እነዚህን ባንዳ ወዶ ገብ የዐማራ ሕዝብ ጠላት፣ የእሱን ታማኞች ሙልጭ አድርጎ ማሰሩ ሌሎችንም ያነቃል። እናም ባንዳ ባንዳ ነው ወይ በወገን እጅ አልያም በጠላት ይጠረጋል።

"…ለምሳሌ ፋኖ ጎንደር ይገባል። ገብቶ ግን አንድም የብልጽግና አመራር አያስርም፣ አይገድልም፣ አይማርክም። ለምን ቢባል አመራሩ ለፋኖም ዘመድ ነው። እናም አይነካም። በጎጃምም፣ በሸዋም፣ በወሎም እንደ ጎንደር ባይሆንም ለብልጽግና አመራሮች የመራራት ነገር ነበር እስከዛሬ። አሁንስ? አሁንማ ለቆንጆዎቹ አሸወይና ነው። ብልጽግና የሚሾመው ወይ የትግሬ ድቅል ዐማራ ጠል ቅማንተ፣ አልያም የአገው ሸንጎ፣ ወይም አማርኛ ተናጋሪ ኦሮሞ ነው። ስለዚህ ለዐማራ ፋኖ ተሿሚዎቹን ለመጥረግ አሸወይና ነው የሚሆንለት። የአይዋ እገሌን ልጅ ተው በሉት ብሎ ቄስና ሼክ መላክ አይጠበቅበትም። ከተማ እንደገባ የመጀመሪያ ሥራው ምስለኔዎቹን መማረክ ነው። መምከር ነው። መኮርኮም ነው። ኤት’አባክ። አለቀ።

"…ለማስታወስ ያህል እነ ሰሊጣም ባንዳ ፀረ ዐማሮች የተቃወሙት የአራቱም የዐማራ ግዛት ፋኖዎች ያወጡትን መግለጫ አይተን እንሰነባበታለን።

"መስከረም 19 ቀን 2017 ዓ.ም

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የቀረበ የትግል ጥሪ!
----------------------------------------------------------
የብልጽግና አገዛዝ የአማራን ሕዝብ ዘር ለማጥፋት የመጨረሻ ያለውን ፋሽስታዊ የጥፋት ዘመቻ ለመክፈት ከሁሉም የሀገሪቱ ማዕዘናት አሉኝ የሚላቸውን የሠራዊት አባላት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አማካይነት ወደ ተለያዩ የአማራ ግዛቶች ሲያጓጉዝ ሰንብቷል።

አረመኔው ስርዓት በመደበኛ ውጊያ በህዝብ ላይ ከሚያደርሰው ጭፍጨፋ ጎን ለጎን የአማራ ህዝብ ራሱን እንዳይከላከል በሚል እሳቤ በተቆጣጠራቸው ከተሞች እና ጥቂት ቀበሌወች ያለውን ነዋሪ አንጡራ ሀብቱ የሆነውን የግል መሳሪያ እና ሌሎችን ግለሰባዊ ቁሳቁሶች በመዝረፍ ህዝቡን እንዳይነሳ አድርጎ ለመቅበር ርብርብ እያደረገ ይገኛል።

በዚህ እኩይ ወንጀል የተሠማሩ አካላት ነገ በዓለም አቀፍ የጦር ወንጀል ተጠያቂ የሚያደርጋቸውን አንድን ሕዝብ በማንነቱ ብቻ ለይቶ ለዓመታት የዘር ማጥፋት ወንጀልን ለሚፈጽም ቡድን ሎሌነት መታወቂያቸው በሆኑ አሻንጉሊት ጄኔራሎች ፊታውራሪነት ጦርነቱን ለማካሄድም የመጨረሻ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ተግባር ገብቷል።

ባንዳነት መልኩ እነማንን ይመስላል ቢባል በሀገሪቱ ብሔራዊ ጦር ስም በተደራጀው ወራሪ ሰራዊት ውስጥ የሚገኙ የአማራ ጀኔራሎችን፣ ኮሎኔሎችንና ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖችን ቢባል ማጋነን አይሆንም። ከሕዝብ አብራክ ወጥቶ የራሱን ሕዝብ ለሚጨፈጭፍ በፍቅረ ሥልጣን ሰክሮ በድሃ ሕዝብና በድሃ ሀገር ሃብት መሣሪያ ሸምቶ በስሁት የፖለቲካ እሳቤ ዘር የማጥፋት ተግባርን ለሚፈፅም ቡድን ቀጥተኛ በሆነ መንገድ የሚመሩ፣ የሚያዋጉ፣ የሚያደራጁ በኢትዮጵያ ምድር የበቀሉ ክፉ አረሞች ባንዳዎች የሚል ስያሜ ቢያንስባቸው እንጅ አይበዛባቸውም።

ጸረ-አማራው አብይ አሕመድና አሽከሮቹ በጄኔራል አበባው ታደሠ ዘራችንን የማጥፋት አጋፋሪነት፤ በጄኔራል ዘውዱ በላይ፣ ጄኔራል አዳምነህ መንግሥቴ እና መሰሎች ፊታውራሪነት ከትናንት እስከ ዛሬ ለአማራ ሕዝብ ጠላቶች የሎሌነት ተልዕኮን አንግበውና ስምሪት ወስደው፣ ሞት ባወጁበት ሕዝባችን ላይ እጣ ተጣጥለው፣ ቀጠና ተካፍለው፣ የዘራችን ማጥፊያ መሣሪያዎችን አሠራጭተው ወደ ሥራ ገብተዋል።

ለዚህ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ተፈጻሚነት ሲባል በባሕር ዳር ከተማ ዙሪያ ገዥ መሬቶች ላይ BM ን ጨምሮ የተለያዩ ሜካናይዝድ የጦር መሣሪያዎች ተጠምደዋል። የአየር ኃይሉና የድሮን ኦፕሬተሮችም ወደ ሥራ ገብተዋል። ከሰሞኑ የተተኮሱት የድሮን ቦምቦችም የዚሁ እቅድ አካል ናቸው።

የዚህ ዘመቻ ዋና ዓላማም በሞት አፋፍ ላይ የሚገኘውን የብልጽግናን ሥርዓት ከውድቀት መታደግን በአንጻሩ የኅልውናና የፍትሕ ትግሉን መቀልበስን በጉዳይነት ያነገበ ነው።

ከአንድ ዓመት በላይ በዘለቀው ይፋዊ ጦርነት የክልሉን የፀጥታ መዋቅር በማፈራረስ እና የወራሪውን ሰራዊት የኃይል ስምሪት በማዛባት ግዙፍ ቁጥር ያለውን እና ዘመን ያፈራውን የጦር መሳሪያ የታጠቀውን የብልፅግና ሰራዊት በማሽመድመድ ላይ የሚገኘው የፋኖ ኃይል በአኩሪ ቁመና ላይ መገኘቱን ስንገልፅ በታላቅ ክብር እና ኩራት ነው።

ተደጋጋሚ አውደ ውጊያወችን በማድረግ እና ድልን በመቀዳጀት  የጠላትን ወታደራዊ ቁመና በእጅጉ እንዲሟሽሽ ያደረገው የፋኖ ኃይል ባገኘው የውጊያ ልምድ፣ በታጠቃቸው መሳሪያወች እና ወታደራዊ ስምሪት በሚሰጡት አመራሮች ታግዞ ትግሉን ተዓምር የሚባል ደረጃ ላይ አድርሶታል። ይህ እውን ይሆን ዘንድ የመላው ህዝባችን ሁሉን አቀፍ ተጋድሎ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል።

የመጨረሻ የሚል ወታደራዊ ኦፕሬሽን ማቀድ የማይሰለቸው እና ጦርነት መደበኛ ስራዉ ያደረገው የብልፅግና ስርዓት ያቀደውን ይህንን ዘመቻም በማክሸፍ ኃይላችንን እንደምናጠናክር ለአማራ የህልዉና ትግል ደጋፊወች እናረጋግጣለን።

በመሆኑም በመላው አማራ የምትገኙ የአማራ ፋኖ እንዲሁም በአብይ አሕመድ ሞት ለታወጀብህ ለመላው ሕዝባችን የሚከተሉትን ጥብቅ ጉዳዮች ማስገንዘብ እንወዳለን።

1ኛ. በየትኛውም አደረጃጀት ውስጥ የምትገኙ የኅልውና ትግላችን ጓዶች ፋሽስታዊው አብይ አሕመድን በዓለም አደባባይ የምናዋርድበትን፣ ብልጽግናን የምንቀብርበትን፣ ሕዝባችንን በምልዓት የምናስታጥቅበትን ዘወትራዊ ዝግጁታችን እንዳለ ሆኖ ቀሪውን የትጥቅም የተተኳሽም ግብዓት ከወራሪው ሰራዊት የምናሟላ መሆናችን ታውቆ የገባውን ጠላት ዕረፍት መንሳት፣ መደምሰስ፣ መማረክ፣ ማሸነፍን ብቻ አስበን ትግላችንን በድል ለመቋጨት በተግባር በትግል ሜዳ ያለመንጠባጠብ፣ በመናበብ፣ በአንድ አዋጅ ጠላት በሚገኝበት ቦታ ሁሉ እንድንገናኝ ጥሪ እናቀርባለን።👇 ③ ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…መንገድ መዝጋት እጃችን ላይ ያለ ሚሳኤል ነው ! "
አርበኛ ዘመነ ካሤ…

5ኛ. ጠላት በተከታታይ እያደረገ ያለውንና ሊያደርገው ያሰበውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን ማክሸፍ እንዲቻል፣ የኅልውና ተጋድሎውን በስኬት ለመቋጨት በሚካሄደው ሁሉን አቀፍ ውጊያ በሕዝባችን ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መቀነስ ይቻል ዘንድም ከመስከረም 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ በመላው ዐማራ ክልል መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ ያሉት ደግሞ በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው የጎንደር ዐማራ ፋኖ፣ በአርበኛ የዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የወሎ ዐማራ ፋኖ፣ በአርበኛ ዘመነ ካሤ የሚመራው የጎጃም ዐማራ ፋኖ እና በአርበኛ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ የሚመራው የሸዋ ዐማራ ፋኖ በአንድነት፣ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ፣ እንደ አንድ ልብ መካሪ ሆነው ነው። ከዛሬ መስከረም 23/2017 ዓም ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀን የሚቆይ የትራንስፖርት እቀባ እና የመንገድ መዝጋት ዐዋጅ ያወጁት። የአራቱም የዐማራ ግዛት ፋኖዎች በአንድነት ስለሚንቀሳቀሱ፣ በአንድነት ስለሚወስኑ፣ ስለሚናበቡም ድምጻቸው ይሰማል። የሚዲያ ሽፋንም ያገኛሉ። ይህን በማለታቸውም ሁላችንም ሰማን። ደስም አለን።

"…ጎዶኞቼ ይህን ዐዋጅ ሲሰማ አጅሬ አበደላችኋ የእስክንድሩ ፋኖ፣ አበደ፣ አበደ፣ አበደ አይገልጸውም። ጨርቁን ጣለ። በተለመደው በሀብታሙ አፍራሳ ሚድያ ላይ ቀርበው፣ ሰሎሞን አጣና ከጎንደር፣ ኢያሱና ኮሎኔሉም ከጎንደር፣ የዶር አሥራት አጸደ ወይን፣ የወልቃይት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፋኖዎች ተሰባስበው ዋይ ዋይ እሪ አሉላችኋ። እንዴት? ለምን? ምን ሲደረግ መንገድ ይዘጋል? ለምን ተብሎ ነው መንገድ የሚዘጋው? ይሄ ሆን ተብሎ የጎንደርን ሕዝብ ለመጉዳት በማሰብ በጎጃሞች የተቀነባበረ ሴራ ነው። በወልቃይት የደረሰው ሰሊጥ እንዳይሰበሰብ ሆን ተብሎ የተደረገ ሴራ ነው። በወልቃይት ከ500 ሺ እስከ አንድ ሚልዮን ወዛደር፣ ኩሊ፣ አጫጅ ያስፈልጋል። መንገዱ ከተዘጋ ሰሊጣችንን ውኃ ሊበላው ነው። እናም መንገዱ መዘጋት የለበትም ብለው እየዬአቸውን አስነኩት። ሌሎቹ ተመትተው ሲደበቁ ባህርዳር ነው ያደግሁት የሚለው ሰገጤው ቀጭን እባብ ስልባቦቱ አያሌው መንበርማ ጨርቁን ጥሎ ማበድ ነው የቀረው።

"…ዐማሮችም ተሰብስበው እነዚህን ፀረ ዐማራ ቅማንቴ ዐማራ መሳይ የትግሬ ድቅሎችን ኧረ ተረጋጉ። መንገዱ የሚዘጋው እኮ ለሦስት ቀን ብቻ ነው። አርበኛ ዘመነ ካሤ እንዳለው የገባውም ሆነ አዲስ የሚገባውን ዐማራ ገዳይ ወንበዴ ቡድን ቆርጥመን ለማስቀረት ያለን ብቸኛው አማራጭ፣ በእጃችን ያለው ሚሴኤል መንገድ ዘግተን፣ ብቻውን መቀጥቀጥ ነው። ሠራዊቱ ደግሞ በብዛት የገባው ጎጃም፣ ጎንደርና ወሎ ነው። እናም ከሦስት ቀን በኋላ እናንተም ሰሊጣችሁን ትሰበስባላችሁ። ከዚያ ዶላርም ብርም ታፍሳላችሁ። አይዟችሁ ጥቂት ቀን ታገሱ ቢባሉም ኧረ ሞተን ነው ቆመን? እምቢኝ ብለው እዬዬ አሉ። ርስተይ ተስፋይማ ቧ እያለች አጓራች፣ ሙናባቱ ሎናንተ ሾርሙጦች ማለት ነው የቀራት ይላሉ በቅርብ የሚያውቋት እነ ሲሳይ ፎሮፎር አልታጠብ። ይቅርታ ሲሳይ ቆሮቆር አልታጠብ። ኧረ ባባጃሌው ሲሳይ አልታሰብ ማለቴ እኮ ነው። ጋሽ እንትናማ የውስጥ ግልገል ሱሪውን አውልቆ በአማሪካ ጎዳናዎች ላይ ምሽቱን እጁን እያወራጨ ወይኔ እኔ የወልቃይቴው ልጅ፣ ቧ ሲል ነው ያመሸው አሉኝ። ሦስት ቀን መታገስ እንዴት ያቅታቸዋል? እነዚህ ሰሊጣም ስኳዶች። ጉድ እኮ ነው እናንተው።

"…የሆነው ሆኖ ያ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋበት የሚመራው ጦር የለውም የሚባለው እውን ሆነ። ሸዋ ያለው የመከታው ጦርም ተፍረክርኳል። በገንዘብ እጦት ቀውስ ውስጥ ገብቷል። እነ ባርችም ሞዴስ አንኳ የሚገዛላቸው አጥተው ከቲክቶክ ላይቭ ላይ ጠፍተዋል። እነ አቤ ጢሞ ለታጣቂዎቹ ጥያቄ፣ ስንቅ አቅርቡልን ጥያቄ የሚመልሱትን አጥተው ይወራጩ ይዘዋል። በፊት በፊት በየ15 ቀኑ ለእነ መከታው 40 እና 50 ሺ ዶላር ይልክ የነበረው የሸዋ ዳያስጶራ ወደ እነ ደሳለኝ ፊቱን አዙሮ ለውጥ ማየት ጀምሯል። ለእስክንድር የሰበሰብኩትን ገንዘብ አይተው ያን ዶላር ለብቻችን እንግጠዋለን ብለው አስበው የነበሩት የመከታው ጀሌዎችም እስክንድር ገንዘብ ካልሰጠን ለምን አባቱ ነው አለቃችን ነው ብለን የምንታዘዝለት በማለት ጥያቄ ማብዛት ጀምረዋል። ገሚሱም ወደ ወሎና ወደ ሸዋ ሌሎች አደረጃጀቶች መፍለስ ጀምሯል። እስክንድር ነጋ የመከታው ጦርን አደረቀው። ድሮም ከይፋት ገደላ ገደል ሳይወጣ ፋሽን ሾው ያሳይ የነበረው የእነ መከታው ጦር ከአስፓልት መንገዱ ሩቅ ስለሆነ የሚባለውም ነገር ስለማይገባው አይመለከተውም። ሰፍሮ ባለበት እንደ አንበጣ የገበሬ፣ የነጋዴ ሀብት በማስጨነቅ ሕዝቡን ያደህየው እንጂ ሌላማ ምን ቁምነገር ሲሠራ? እስክንድርም ለሀብታሙ በሰጠው ቃል "በሸዋ ማይሙ መከታው ባይኖር ኖሮ ብዙም ተስፋ እንዳልነበረው" የመሰከረው ሳያፍር፣ ሳይሳቀቅም ነው። እና በሸዋ የአውራ ጎዳናው መንገድ ለአውራ ጎዳናው መንገድ ቅርቡ የሆነው የሸዋፋኖ ዕዝ ስለሆነ እስኬውን አይመለከተውም። የሸዋ ፋኖም ባዘዘው መሠረት ምንጃር ሙሉ በሙሉ። ቡልጋ፣ አሳግርት፣ መራቤቴ እስ ደነባ ደብረ ብርሃን ድረስ፣ ጣርማበር ጻድቃኔ ወፍ የለም። ትንሽ ሸዋሮቢት ላይ የእነ መከታው ጦር ስለነበረ ጠዋት ላይ ውርውር ያሉ ነበሩ ከ3 ሰዓት በኋላ ግን ከሸዋ ፋኖ ዕዝ መመሪያው በመውረዱ ቀጥ ብሏል። ዋናው ትእዛዝ መከበሩ ነው። አለቀ።

"…በወሎም ግዙፉ ጦር የእነ ምሬ ወዳጆ ጦር ነው። የእነ ምሬ ወዳጆ ጦር ያዘዘው ተፈጻሚ ሆኗል። እስክንድር ነጋ የሚያዘው የኮሎኔል ፋንታሁን ሙሃቤ ጦር ተፍረክርኮ በየቦታው ተብትኖ አልቋል። የቀሩት ጥቂት ሚሊሻዎች ብቻ ናቸው። እነሱም ያሉት በረሀ ነው። ከዋናው መንገድ ርቀው አንጨቆረር ነው ያሉት። ኮሎኔል ሙሀባው አጠገቡ ባለው የጌታቸው አሰፋ ጓደኛ የብሔራዊ መረጃ ደኅንነት ሓላፊው ተስፋዬ፣ ተስፋሁን ተጠረንፎ ተይዞ መላወስ አይችልም። ተስፋሁን የእስክንድርም አለቃ ነው። ተስፋሁን ኬንያ ድረስ ሄዶ ከኤርትራ ሰዎች ጋር ተነጋግሮ ግንቦት ሰባትን የመሠረተ፣ ልደቱ አያሌውን የአጃቢ ድራማ ሠርቶ በሕዝብ እንዲጠላ፣ እንዲተፋ ያደረገ፣ ባልደራስን የተቆጣጠረ፣ ግማሽ ጎጃሜ፣ ግማሽ ወሎዬ ስለሆነ እስክንድርን በግማሽ ጎጃሜነቱ በጎጃም ያዞረ፣ ያሽከረከረ፣ በወሎዬነቱ እኔ ወሎዬውን ኮሎኔል ሙሀቤን እቆጣጠራለሁ አንተ ሸዋ ሄደህ የባልደራስ መሥራቹን አቤ ጢሞን ይዘህ፣ ከፓስተር ዮናስ ጋር መከታውን ዋልበት ብሎ የሰደደው ሰው ነው። ስለዚህ መንገድ መዝጋት የሚመለከተው ለመንገዱ በቅርብ ያሉትን እንጂ እንደ ባሕታዊ በፍርኩታ ተደብቀው ዶላር ቆርጣሚ ሆነው የተሸሸጉትን አይደለም።

"…ጎንደር ደቡብ ጎንደር የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የዶር አስራት ዐፀደ ወይን ምልምሎች እነ ጌታ አስራደ ለራሳቸው ከእነ ባዬ ተገንጥለው አምስት ቦታ ተሰነጣጥቀዋል። የውባንተ የሥጋ ልጁ እነ ጌታ አስራደ የአባቱ ገዳይ አስገዳይ ከሆነው ከእስክንድርና ከሀብታሙ አያሌው ስር ሆኜ አልታዘዝም፣ አልታገልም በማለት ከእነ አርበኛ ባዬ ጋር ተቀላቅሎ እየታገለ መሆኑ ነው የተሰማው። ይሄ ፍርክርክ ያለ ለእስክንድር እና ለሀብታሙ አያሌው የተገረደው በኢያሱ ወይም በሲሳይ የሚመራው ጦር እንኳን መንገድ የማዘጋት፣ መንገድ ለመቅረብም አቅም የለውም። ሴረኛ፣ ትግል ጠላፊ። በፀረ ዐማራ፣ በፀረ ፋኖ ትግል ውስጥ የሚዳክር የእነ ዶር ፓስተር ምስጋናው አሽከር ምንም ሞራል የለውም። እናም የአራቱን ግዛት… ①

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የሚቀጠቅጥ በአንተ ላይ ወጥቶአል፤ ምሽግን ጠብቅ፥ መንገድንም ሰልል፤ ወገብህን አጽና፥ ኃይልህንም እጅግ አበርታ።” ናሆ 2፥1

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጥያቄ ነው…?

"…በየት ሀገር ነው ወንዝን በጭራሮ የምትሻገረው? …እኔ በበኩሌ በከዘራ እንጂ በጭራሮ የሚሻገሩትን ወንዝ አላውቅም። በልጅነቴ ከአባቴ ጋር በሐረርጌ የጋሌቲን፣ በሸዋ የጊቤን ወንዝ ተሻግሬአለሁ። ወንዝን ለመሻገር ከዘራ፣ ወፍራም ዱላ፣ ክትክታ ይዘህ እንጂ በቀጭን ጭራሮ፣ ያውም በተጣመመ ጭራሮ በፍጹም አይሆንም። አይሞከርምም።

"…ዶላር ከመቀፈል ዳያስጶራን አንጀት ለመብላት ሲባል ፊልሙን ያለ ዳይሬክተር መተወን እንዲህ ለትችት ያጋልጣል። ደግሞስ የጦር መሪ ከዘራ እንጂ ጭራሮ ነው እንዴ የሚይዘው?

"…ደግሞስ ጭራሮ በጭራሮ የዐማራን ትግል እንዴት ያሻግራል? ይመራል? እኔ እንጃ አይመስለኝም። ወንዝ በድልድይ እንጂ በምርኩዝ ተሻግራችሁ የማታውቁ የከተማ ልጆች ዝም በሉ። መልስ እንሰጣለን ብላችሁ አታዝጉኝ። ወንዝ የምታውቁ የገጠር ልጆች ግን መልሱልኝ። ወንዝን በጭራሮ መሻገር ይቻላል ወይ?

"…እኔ ልክሳ፣ እኔ ልጥቆር? አንጀት ልትበዪ፣ አዪዪዪ… መልሱልኛ በጭራሮ ወንዝ መሻገር ይቻላል ወይ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…19 ሺ ሰው አንብቦት 25 ሰው 😡 ብው ብሎ የተናደደበትን ርእሰ አንቀጽ አሁን ደግሞ ተራው እናንተ የራሳችሁን ሓሳብ በጨዋ ደንብ የምትሰጡበት ክፍለ ጊዜ ነው።

"…እኔ ዘመዴ ደግሞ በተራዬ አረፍ ብዬ የእናንተን አስተያየት እያነበብኩ ምሽቴን አሳልፋለሁ። ጀምሩ።

"…1…2…3…ተንፒሱ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሲያሳምጹ እነ ቤተልሄም ዳኛቸው ቀልቡንና ቆሌውን ገፈው ከጎጃም ምድር ብቻ ሳይሆን ከዐማራ ትግል አውጥተው አሁን ይኸው የቲክቶክ ኮይን ለቃሚ ሱሰኛ አድርገው አስቀሩት። ጎጃም ከምር አሸነፈ። ጎንደር ከጎጃም ጎን ቆመ። ወሎና ሸዋም ከጎኑ ቆሙለት። ስኳድ ግን አበደ። ግንቦት ሰባት፣ ግምባሩና ሠራዊቱም አበዱ። ብልጽግናም ነርቩ ተነካ።

"…የእስክንድርን የሞተ፣ የተቀበረ ዝና ለመመለስ አዲስ አጀንዳ ተቀረጸ። የጎንደር ፋኖ ጎንደር እንዲገባ፣ መከላከያው እንዲፈረጥጥ ተደረገ። እነ ሀብታሙ አያሌው እንቅልፍ አጥተው በሰበር ዜና ምድሪቷን ለማናወጥ ሞከሩ። እነ ምስጋናው አንዷለም ይኸው ጎንደር ነፃ እየወጣ ነው ለእስክንድር ነጋ ያልተገረዳችሁ በቶሎ ኑ ሲሉ በፓስተራዊ አባትነት ቡራኬ ሰጡ። ስኳድ በቲክቶክ ተንተከተከ። ብልፅግና ለጎንደሩ ድል ኢንተርኔት ፈቀደ፣ ከፈተ፣ የጎንደር ፋኖ ነን ያሉ ቲክቶክ ላይቭ ገብተው ጎንደር ነፃ ወጣች ብለው ፎከሩ። እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ያለ ዕቅድ ለፖለቲካዊ ቁማር ሲባል ለሰበር ዜና ተፈልጎ ጎንደር ገብቶ ሊሰባበር የነበረው የጎንደር የዐማራ ፋኖ ከባድ ዶፍ ዝናብ መጥቶ ሽፋን ሰጥቶት ከጎንደር ከተማ ወጥቶ ሳይደመሰስ ከሞት አመለጠ። የጎንደር ዐማሮች ጸሎት የጎንደር ፋኖን የተጠመደለትን ወጥመድ ሰብሮ አስመለጠው። እኔም አንድ ሳትሆኑ ድል የለም። እንዲያውም በዚሁ ልዩነት ከቀጠላችሁ ጎንደርን ትደመሰሳለች፣ ጎንደር ትወድማለች፣ ጎንደር አንገቷን ትደፋለች። መጀመሪያ አንድ ሁኑ በማለቴ በእነ እስክስ አበበ በለው ዘመቻ ተከፈተብኝ። ነገር ግን ወፍ የለም።

"…በመጨረሻም ሁሉ ነገር የጨለመበት እስክንድር ነጋን በማዳን በዐማራ ፋኖ ስም ድርድር እንዲያካሂድ እስክንድርን ጫካ የላኩት ኃይሎች አሁን ስሟን ያላረጋገጡኳት አንዲት ሴት ጫካ ተላከች። የጌታቸው አሰፋ ቀኝ እጅ እና የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ወሳኝ ሰው ከእስክንድር ነጋ ጋር አብሮ ጫካ የገባው፣ በእናቱ ጎጃሜ በአባቱ ወሎዬ የሆነው ተስፋዬ ወይም ተስፋሁንም ኮሎኔል ፋንታሁንን ጠርንፎ እንዲይዝ ከእስክንድር ተለይቶ ወሎ ተሻግሮ ኮሎኔሉን ጠርንፎ አብሮት ሆነ። ሥራዎች ተሠሩ። ሁሉም ነገር ዝግጁ ሆነ። የጎጃም፣ የወሎ፣ የሸዋና የጎንደር ፋኖን ለመምታት፣ ከጎንደር የባዬንና የሳሚን፣ ከጎጃም ሙሉ ጎጃም፣ ከወሎ ምሬ ወዳጆን፣ ከሸዋ የኢንጂነር ደሳለኝን አደረጃጀት ለመምታት ነው የተፈለገው። ስለዚህ የጎንደሩ በተለይ የጌታ አስረደ ቡድን ሦስት ቦታ ተበጣጥሷል። የሸዋው ከእነ መከታው እየፈለሰ ነው። ስለዚህ መሬት ላይ የሚያዘው ኃይል እንደሌለ ስለተረዳ በድርድር ሰበብ ትግሉን ለመጥለፍ ነው እንዘጭ እንዘጩ።

"…ከሸዋ ማይሙ መከታውን አግልለው አበበ ጢሞና የኢዜማ አባሉ መምህር ምንተስኖት ወይም ቹቹን፣ ከጎንደር ሀብቴ ወልዴን በዋናነት ይዘው አንተነህ ድረስ፣ እነ ኢያሱን (ሲሳይነ) ከወሎ ኮሎኔል ፈንታሁንን ይዘው ለመደራደር ነው ከተባለ በኋላ ድርድሩ ቀርቶ ወደ ቴሌ ኮንፍረንስ ተቀይረ። የመረጃ ምንጮቼ እንደሚሉት ከሆነ እስክንድር የሸዋው ነገር ስላላማረው ወደ ጎንደር መንቀሳቀስ ሳይፈልግ እንዳልቀረ። ኮሎኔል ፋንታሁንም ከሰራዊቱ ገለል ብሎ እንደቆየ፣ ይሄም በማይክ ሐመር ሰብሳቢነት፣ ባላረጋግጥም አቶ አንዳርጋቸው ጽጌና አቶ ታዬ አጽቀ ሥላሴ ባሉበት፣ እስክንድር ነጋ የዐማራ ፋኖን ወክሎ ድርድር ሳይሆን እንደተወያዩ ተሰምቷል። ስሙ የተጠቀሰው ፋኖ ጸዳሉ ብቻ እኔ የለሁበትም ያለ ሲሆን ሌላም አንድ ስሙን በዚህ መጥቀስ የማልፈልገው የፋኖ አለቃም ተሳትፎ ነበረው ሲባል ተሰምቷል። "…አንዳርጋቸው ጽጌ ማንን ወክሎ እንደተገኘ አልታወቀም ተብሏል። አቶ አንዳርጋቸው ይሄንን እንደተለመደው ያጠራልኛል ብዬ እጠብቃለሁ። አንተነህ ድረስ፣ ታዬ አፅቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ መንግሥትን ወክሎም ሸዋና የወልቃይት ዐማራ ነኝ ስለሚል ስኳድነት ሊኖረውም ይችላል ነው የሚሉት። አበበ ጢም ከሸዋ ወኪል ሆነው ማለት ነው። ሰሞኑን ይሄን በተመለከተ ዘርዘር ያለ ነገር እንጠብቃለን።

"…ይህን ተከትሎ ለእነ እስክንድር ነጋ መደላድሎችን ለመፍጠር ሲባል የጎንደር ስኳድ ሆነው በፌደራል መንግሥት አስተዳደር ውስጥ ወሳኝ የሆነ ሥልጣን ያላቸው የብአዴንና አብን የጎንደር ስኳድ አመራሮች እና ከጎንደር የመጡ የጸጥታና የብልፅግና አመራሮ፣ ትውልደ የጎንደር የሆኑ በለሀብቶችና አመራሮች ጋር በመሆን የዐማራን ክልል እኛ እንምራው። ለዚህ ደግሞ እንቅፋት የሚሆኑብንን ከጎጃም፣ ከሸዋና ከወሎ፣ ከጎንደርም በሥልጣን ላይ ያሉ ይወገዱልን፣ ይታሠሩልን ማለታቸው ተሰምቷል። በዚሁ መሠረት በስኳድ ጥያቄ መሠረት በዐማራ ክልል ብልፅግና የጅምላ እስሩን በገፍ በመፈጸም ላይ ይገኛል። በወሎ ዩኒቨርስቲ የግዕዝ መምህራን አልቀሩም ሲታሰሩ። አሁን በአሁን ሰዓት የጅምላ እስሩ ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ይፈጸማል። በጥቅሴ የሚታሰሩ እንዳሉ ሁሉ እግረመንገዳቸውን የሚወገዱ ይኖራሉ ማለት ነው። ትግሬ ከትግራይ አምጥቶ ዐማራን ለ27 ዓመት ገረድ አድርጎ እንደገዛው ኦሮሞም አማርኛ ተናጋሪ የትግሬ ዲቃላ ቅማንት የሆኑና ኦሮሞዎች አገው ሸንጎዎችን በስፋት ሥልጣን ላይ አውጥቶ ዐማራን ለእነ እስክንድር ነጋ ለማስረከብ የመጨረሻዬ የሚለውን ዘመቻ ነው የጀመረው።

"…አሁን ቤት ለቤት የሚጠቁሙት ራሱ የጎንደር ስኳዶች መሆናቸው ተነግሯል። አቶ ጋሻው ፀጋዬ በባህርዳር አባይ ማዶ ቴዎድሮስ ክፍለከተማ ሰላም እና ፀጥታ ሠራተኛ ነው። የአድማ ብተና ኃይል ይዞ የነቁ  በባህርዳር ከተማ የሚኖሩ የዐማራ ምሁራንንና ወጣቶችን ቤት ለቤት ይዞ እየዞረ የሚያስለቅም ባንዳ ነው ይባላል። ይኽ ትውልዱ ጎንደር ስማዳ የሆነ ዘራፊ ባንዳ በዐማራ ክልል የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ደህንነት  ሠራተኞች ሰው በማገት፣ ገንዘብ በመቀበል፣ የጦር መሳሪያ በመሸጥ እና በተለያየ መልኩ ከሕዝብ በተዘረፈን 130 ሚሊዮን ብር ሕጋዊ ለማድረግ የግል ድርጅት  ማለትም One Home Company ዋና መሥራች አባልና ባለ ትልቅ ድርሻ አክሲዮን ባለቤት አድርገው አምጥተውታል። አፋኝ ኃይሉ ሕዝብ እያገተና እየዘረፈ ያቋቋመውን ግዙፍ የንግድ ድርጅት የመመስረቻ እና ቃለ ጉባዔ በውስጥ አርበኞች አማካኝነት ደርሶኝ እኔም እንደ ሌሎቹ በእጄ ይዤዋለሁ።👇 ④ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…
Subscribe to a channel