ጉድ እየፈረጠ ነው።
"…ጉዳዩ ፖለቲካዊ ነው። ሴራው የጎንደር ስኳዶች ስሁላውያን የቅማንትና የአገው ሸንጎ ዲቃሎች ከኦሮሞ አክቲቪስቶች ጋር እንዲያጮሁት የተደረገ ነው። ፍናፍንቱ እነ አያሌው መንበር ያንጫጩት፣ እነ ዮኒ ቬጋስ ኢንቨስት ያደረጉበት። እነ ያሬድ ያያ ዘልደታ ቲያትር ድራማ የሠሩበት፣ እነ በቀለ ወያ ባሕርዳር ተቀምጠው ጎጃም ላይ አመጽ ለማስነሣት የተጋጋጡበት፣ የኦሮሞ እና የትግሬ አክቲቪስቶች ከጎንደር ስኳድ፣ ከቅማንትና ከአገው ሸንጎ ዲቃሎች ጋር ሆነው ጎጃምን እንደ ሕዝብ፣ ዘመነ ካሤን እንደ ግለሰብ ለመጣል ዘመቻ የከፈቱበት አጀንዳ ነበር ብዬ በድፍረት ሽንጤን ገትሬ የተከራከርኩበት ጉዳይ ይኸው ዛሬ ፍጻሜውን አገኘ።
"…የጎንደርንና የጎጃምን ዐማራ ለማለያየት፣ በትግሬና በዐማራ መካከል ሽብልቅ ለመክተት ከፍተኛ በጀት ፈስሶበት የተዘጋጀው የወሮ አበቅ የለሽ ድራማም እነሆ ፍጻሜውን አገኘ። ሞጣ ቀራንዮ በክፍት አፍነቱ ሳይሆን በጎጃሜነቱ የተዘመተበት ዘመቻ ነው ብዬ ሽንጤን ይዤለት የተከራከርኩለት አጀንዳም ዛሬ ፍጻሜውን አገኘ።
"…ሴትየዋ ቀጣፊ ናት፣ ዋሾ ናት፣ አበቃም ናት። እብቅ ናት። ቀላማጅ ናት ብዬም በድፍረት የተናገርኩት ቃሌም እነሆ ተፈጸመ። እነ አያሌው መንበርም የጎጃም ዐማራን ከጎንደር ዐማራ ጋር ለማባላት ለማናከስ የደከሙት ድካም ውኃ በላው።
"…የሚገርመው ነገር 13 ሺ ሰው ቀጥታ እያየው ባለው ቃለመጠይቅ ላይ አብዛኛው የኦሮሞ ስም የያዙ ኮመንታተሮች ልጁን የአበቅ የለሽን አባት እየሞለጩት ነው።
"…የዐማራ አምላክ ገና ብዙ ያሳየናል። የሕፃኗን ነፍስ ግን እግዚአብሔር ይማር።
• ተከታተሉት…!
ተቀበል…✍
• ሙን ኦኖው ኖው…? …ምን አድርገው ነው…?
"……በርግጫ እየጠለዛቸው ነው? ወይስ አዲስ ፊንፊኔያዊ የሰላምታ አሰጣጥ…?
• ጠለዛቸው እኮ… 😂😂😂 መቀመጫቸው ተርፎ ይሆን…? …አይ ኦሮሞ… ሲያሳዝኑ እኮ አንጀቴን ነው የሚበሉኝ።
• እየገጠማችሁ…! አዲስ አበባ…አራት ኪሎ…😁
• የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብራችን "ሙን ኡኖው ኖው? በሚል ርእስ ቀጥሏል። 😁
ተቀበል…
• ሙን ኡኖው ኖው…? …አዲስ አበባ ዘመድ የላቸውም እንዴ…? 😂
አዲስ አበባ …ጀቲጋ… 4ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ
ቄሬንሰ ወሎቱ ከኒሰ ቱቄካ
አዲስ አበባ …ሲቂአቺ… 4ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ
• እየገጠማችሁ…✍✍✍
"…እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ፥ የዜማም ጊዜ ደረሰ፥ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ። በለሱ ጐመራ፥ ወይኖችም አበቡ መዓዛቸውንም ሰጡ፤ ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ፤ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ። በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ። መኃል 2፥ 11-14
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ቆይ እስኪ ባለ 14 ኪሎ ጡቷን እማማ ከላይ አድርጌ ለጥፌ ልሞክርላችሁ። 😂😂😂
አሁንስ…? 😂😂😂
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
• አሁን የሚሠራ ይመስለኛል። 😂😂😂
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
"…አሁንስ ከፈተላችሁ…?
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
ቀጠሮ…!
"…የዛሬውን ጣፋጭ ርእሰ አንቀጼን ጽፌ ጨርሼ ከለጠፍኩላችሁ በኋላ ጥቂት ምሣ በልቼ ድክምክም፣ እንቅልፍ፣ እንቅልፍ አለኝ። ስልኬን አስቀምጬ ሶፋ ላይ ጋደም አልኩኝ። የት እንደነበርኩ ሳላውቅ ነቃሁ። ስነቃ ጭልምልም ብሏል። መሽቶ የነጋብኝም መሰለኝ። ቤቴም ጭር ብሏል። የተኙም መሰለኝ። 😂 ወደ መኝታ ቤት ሄድኩ ባዶ ነው። ልጆቹ ክፍል ሄድኩ ባዶ ነው። ቅዳሜ ቅዳሜ የጸሎት መርሀ ግብር አለንና አንቀስቅሰው ብለው በቃ ጥለውኝ ሄደው ነው ብዬ ደመደምኩ። ቆይተው ተግተልትለው ግርር ብለው ሲገቡም አልተገለጸልኝም። ነጠላ አልለበሱም። ዎክ አድርገው፣ ተዝናንተው መምጣታቸው ነው። ባለቤቴ "ዘመዴ እንዲህ በቀን እንቅልፍህን ሰጥስጠህ የት ልታድር ነው? ነገ ደግሞ በጠዋት ነው እኮ የምንሄደው? ስትለኝ ነው ኧሃ ለካስ ምሳ በልቼ ነው የተኛሁት ብዬ ወደ ራሴ የተመለስኩት። እንደ ዛሬም ቀዥብሬ ዐላውቅ። ደግ አደረግኩ ግን። እንኳንም ተኛሁ። ጭነት ነው የራገፍኩ የመሰለኝ።
"…ነገ ቅዳሜ እና እሁድ ምሽት ከ1 ሰዓት ጀምሮ እስከ 5 ሰዓት የመረጃ ቴሌቭዥንን ለማጠናከር ግሩም የሆነ መርሀ ግብር ይኖረናል። የሁለቱም ቀን የመርሀ ግብሩ አጋፋሪ ደግሞ ራሴው ዘመዴ ነኝ። በ30 ሳንቲም የአሜሪካን ዶላር መዋጮ እንዴት መረጃ ቲቪን ማጠናከር እንደምንችል ከታዋቂ ቦለጢቀኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ምሑራን ጋር ነው የምቆየው። ምድር ላይ ያሉ የፋኖ መሪዎች ተሳታፊ ናቸው። እንዳትቀሩ ተጋብዛችኋል። የነገ የተቀበል መርሀ ግብራችንም ይቀጥላል።
"…በቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብሬ ላይ ለመታደም ዝግጁ ናችሁ አይደል? እስቲ አንድ 10 ሰው ከካናዳ፣ 10 ሰው ከአማሪካ፣ 10 ሰው ከአውሮጳ፣ 10 ሰው ከእስያ፣ 10 ሰው ከአውስትራሊያ፣ አስር ከአረቡ ዓለም፣ 10 ሰው ከአፍሪካ አለን በሉኝ።
• እየጠበቅ ነው። ቆይቼ በጮማ ወሬ እመለሳለሁ።
በአንድ አልጋ ላይ አስተኝቶ ማደር ጀመረ። የወንድ ሽርሙ*ጣው በዛ። ጠጃም፣ ሰካራም፣ ጮማ ቆራጭ ትግሬ ምድሪቱን ወረረ። ጥጋባቸው ሰማይ ነካ። ሕንጻ እንደ ችግኝ በቅሎ የሚያድርባት ምድር ሆነች ኢትዮጵያ። ልማት ባንክ ለትግሬ አበድሮ "የተበላሸ ብድር" በማለት ሳያስከፍል የሚቀርበት ፊንታ ይሠራ ነበር። የዕድር ዳኛ፣ የቀበሌ ተላላኪ፣ የጽዳት ሠራተኛው ሁሉ ትግሬ፣ ትግሬ ሆነ፣ አየር መንገድ፣ ቴሌ፣ ባንክ በሙሉ በትግሬ ተሞላ። የኮንስትራሽን ዘርፉ፣ ኢምፖርት ኤክስፖርቱ ትግሬ በትግሬ ሞላው። ጉምሩክ አዛዥ ናዛዡ ትግሬ ሆነ። ግብር፣ ታክስ አስከፋይ ትግሬ፣ መሬት ቸብቻቢው ትግሬ፣ ብሩን መጣያ አጣ ትግሬ። አርቴ ቡርቴውን የለጠፈውም፣ እውነተኛ ወርቅ የሰካውም ወበራ። ማስተርቤሽናም ትግሬ በዛ። አነ ጅጋኑ፣ አነ ትግራዋይ፣ ወዲ ዮሐንስ፣ ወዲ ተጋሩ ምንትስዮ፣ ቅብጥርስዮ ባዩም በዛ። የሆነ ቀን መሸ፣ ከዚያ ነጋ፣ ሁለተኛም ቀን ሲሆን ይኸው ትግሬ ሕልም ውስጥ ያለ እስኪመስለው ድረስ ሁሉን አጣ። ዛሬ ትግሬ የኦሮሞ ደጅ ጠኚ፣ ተለማማጭ፣ ቀላዋጭ፣ ፍርፋሪ ለማኝ ሆኖ መጣ። ወዳጄ በባዶ ሜዳ በባዶ ሆድ ማስተርቤሽን በጣም ጎጂ ነው።
"…የጠላኸው ይወርስሃል። የፈራኸው ይደርሳል። አንተ "አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" እያልክ ጫማህ እስኪሸት፣ ብብትህም፣ ብሽሽትህም እስኪገማ ዝለል። ተሳደብ በዘፈን፣ እንደ ኮማሪት፣ እንደ መንደር ጋለሞታ በዘፈን ሽሙጥህን ቅደድ። አይቀርልህ መምጣቱ። አይቀር ማሸነፉ። ዘፈን ስሜት እንጂ ስሌት የለውም። ዘፈን አጠቃቀሙን ካላወቅክበት ማስተርቤሽኑ አደጋ ነው። ስድብ በዘፈን አይለጠፍም። ዐማራ አሁን ስድብም፣ ግጥምም የሚሰማበት ጊዜም የለው። የኅልውና ትግል ላይ ያለ ሰው ማስተርቤሽናም ዘፈን ማዳመጫም ጆሮ የለው። የነብር ጭራ የያዘው ዐማራ ነብሩን በመላ እስኪያስወግደው ሌላ ትግል ላይ ነው አባቴ።
"…ዛሬ ላይ ጦርነቱ ዐማራ ክልል ላይ ነው። ከክልሉ አይወጣም። እዚያው ማድቀቅ ነው። እዚያው ማደህየት፣ ማጋየት ነው። ኦሮሞን አይነካም። ኦሮሞን አያገኘውም እያልክ ማስተርቤት ማድረግህን ብትቀጥልም። ዓባይ እኮ ኢትዮጵያ ውስጥ አልቀረም። ዓባይ ዐማራን ዞሮ፣ ዞሮ፣ ተጠምጥሞ፣ አካልሎ ነው የሚወጣው። የሆነ ቀን ይመሻል፣ ከዚያ ይነጋል። ከዚያ በሁለተኛው ቀን ተኝተህ ስትነሣ መልሱን ታገኘዋለህ። እስከዚያ ማስተርቤት ማድረግህን ቀጥል። ዐማራን በጀት፣ በድሮን ጨፍጭፍ። ቂም የቋጠረ፣ የነደደው፣ መኖርም መሞትም እኩል የሆነበት፣ አስር ሞት መጣ ቢሉት የማይፈራውን ትውልድ ነው የምታፈራው። አዎ ዘሩን የጨፈጨፍክበት ነው የሚመጣው። አሁን ሰብስበህ ያሰርከው ነው የሚመጣው። እሱ ተርቦ፣ ተቆጥቶ ነው የሚመጣው፣ እንደ ቲክቶክ ዊኒጥ ዊኒጥ መስሎሃል። በፎከረ አይደለም። ወንድ ሱሪ ያጠለቀ መሬት ላይ ይገናኛል። ይሄ ዛሬ ሜካፕ ተለቅልቆ"አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" እያለ ራሱን በራሱ የሚያረካው ሁላ ነገ አንዱም በቦታው አይገኝም።
"…ማስተርቤታም ሁላ በሉ ጨፍሩ። "…አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።"
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 23/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ትልቁ የዓባይ ወንዝ ከኢትዮጵያ ምድር ከጎጃም ክፍለ ሀገር ተነሥቶ 6650 ኪሎ ሜትሮችን ተጉዞ በሱዳን ካርቱም እና በግብጽ ሜዳማ ስፍራዎች ላይ እንደ ሃይቅ ተኝቶ ስታየው መነሻውን፣ አጀማመሩን ብታየው መደነቅህ አይቀርም። የዓበይ ወንዝን በጎጃም ኢትዮጵያ ጢስ ዓባይ ፏፏቴ ላይ ሲገማሸር ስታየው አሁንም መነሻውን ብታየው መገረም፣ መደነቅህ አይቀርም። ዓበይ ሲጀመር ምንጭ ነው። ያውም የግሸ ዓባይ ምንጭ። የአቡነ ዘርዓ ቡሩክ ጠበል ነው። ጠብ፣ ጠብ፣ ጠብ ብሎ ነው የሚጀምረው። ከግሸ ዓባይ የሚነሳው የዓባይ ምንጭ ነው ዛሬ በልጓም ተለጉሞ የሕዳሴ ግድብ የሚል ስያሜ አግኝቶ ታስሮ ብርሃን ለኢትዮጵያም ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀው። አዎ ዓባይ ዓባይ ከመሆኑ በፊት ምንጭ ሆኖ ነው። ዓባይ መነሻ አለው። ኋላ ላይ ግንድና መርከብ ሲያገላብጥ የምታየው ዓባይ መጀመሪያ ላይ ጠብ፣ ጠብ ብሎ የሚጀመር ምንጭ ነው። በኩባያ በጀሪካን ተቀድቶ የሚጠጣ ምንጭ።
"…የዐማራ ፋኖም ትግል እንደዚያ ነው። አበበ፣ ከበደ፣ አህመድ፣ ምናምን በሚባሉ በጥቂት የዐማራ ምንጮች ነው ትግሉ የተጀመረው። መጀመሪያ ላይ ሲያዩት አያስፈራም ነበር። በአንድ ሚኒሻ የምታስቆመው ነበር የሚመስለው። እንደ ዘርዓ ብሩክ ጠበል በብርጭቆ ልትቀዳው ሁላ የምትችል ነበር የሚመስልህ። ከጥቂቶች በቀር ፋኖ እንደ ጭስ ዓባይ ፏፏቴ ገዝፎ፣ እንደ ዓባይ ወንዝ ተገማሽሮ ሀገር ጉድ ያሰኛል ብሎ የጠበቀውም፣ የገመተውም ሰው አልነበረም። የለምም። አሁን ድረስ የሚንቁት አሉ። ብዙ ማስተርቤሽን አድራጊዎች ስላጀዘቡት አብዛኛው ሰው አሁንም የፋኖን አቅም መረዳት አልቻለም። ሽፍታ፣ ወንበዴ፣ የሰፈር ዱርዬ መስሎት እየፎከረ መጥቶ ለፋኖ እጁን የሚሰጠው የጁላ ወታደር እኮ ፋኖ ምንጭ እየመሰለው ቀድቶ ሊጠጣው እኮ ነው ተግተልትሎ እየገባ ጭዳ የሚሆነው። ተዉአቸው የት ይደረሳሉ? የጎረምሶች ነገር። አቤት ልቢቱማ አለች። እየተባሉ፣ እየተናቁ ነው ዛሬ የሕዳሴ ግድብን ያህል የሰፉት፣ በካይሮና በካርቱም ጎዳናዎች ላይ ባሕር መስሎ እንደሚታየው እንደ ዓባይ፣ እንደ ወንዛችን የገዘፉት። በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎና በሸዋ የነበረውን የፋኖ አጀማመር የማውቀው እኔ ነኝ። በቪድዮ የተደገፈ፣ አሁን ላይ የማይወጣ የተሰነደ ታሪክ ነው ያለኝ። አቤት ተስፋቸው። ገራሚ ነበር።
"…የዓባይ ወንዝ ደግሞ ብቻውን ምንም ነው። የዓባይ ወንዝ ብቻውን ብንመለከተው ከምንጭነት አያልፍም። የአንድ ደብር ጠበል ሆኖ ነበር የሚቀረው። እንደ አዋሽ ወንዝ አይደለም ከኢትዮጵያ ሰምጦ ሊቀር ከጎጃም ምድርም አይወጣም ነበር። ገበሬ በአካፋ የሚዝቀው፣ ፍየልና በግ የሚሻገረው፣ ደካማ የመንደር ወንዝ ነበር ሆኖ የሚቀረው። ዓባይን ዓባይ ያሰኘው። አስፈሪ፣ ግዙፍ ያደረገውም ገባር ወንዞቹ ናቸው። ከትግራይ ምድር፣ ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከወሎ፣ ከሸዋ ምድር፣ ከወለጋ ጭምር ዓባይን የሚቀላቀሉ ወንዞች ናቸው ተቀላቅለውት ዓባይን አስፈሪ፣ ታላቅ፣ ተደናቂ፣ ለግብጽና ለሱዳን ሕዝብ ሕይወት እንዲሆን ያደረጉት ገባር ወንዞቹ ናቸው። እነ ጉመራ፣ እነ ጀማ ወንዝ ባይኖሩ ኖሮ ዓባይ ዓባይ አይሆንም ነበር። ከየመንደሩ፣ ከየሰፈሩ፣ ከየተራራውና ጥሻ ውስጥ ምንጭ ሆነው የሚነሱት ምንጮች ናቸው ተጠራርተው ሄደው ዓባይን ተቀላቅለው ጉልበት ሰጥተው አስፈሪ ግዙፍ ያደረጉት። ዓባይ ያለ ገባር ወንዞቹ ምንም ነው። ምንም።
"…የፋኖ ትግልም እንደዚያው ነው። ፋኖ ጎጃም ውስጥ ብቻ ባለው፣ ጎንደር ውስጥ ብቻ ባለው፣ ወሎ ውስጥ ብቻ ባለው፣ ሸዋም ውስጥ ብቻ ባለው እንቅስቃሴው ምንም አባቱ አያመጣም። ፋኖ እንደ አባይ ግዙፍ ሆኖ የሚፈራው አራቱም የዐማራ ግዛት ውስጥ ያሉት ፋኖዎች ተጠራርተው፣ ተጠረቃቅመው አንድ ሲሆኑ ነው። የመንደራቸውን፣ የሰፈራቸው ኮተት እዚያው ጥለው ዓባይ የሆነውን የዐማራ ፋኖ ሲቀላቀሉ ብቻ ነው። ያኔ ነው የሚያስፈሩት። የጀማ ወንዝን ጀማ ብለን የምንጠራው የጀማ ወንዝ ዓባይን እስኪቀላቀል ብቻ ነው። የጉመራ ወንዝ፣ ሌላም ጥሩ የዓባይ ገባር ነው የምንለውን ወንዝ በሰፈራቸው ስም የሚጠሩት የዓባይ ወንዝን እስኪቀላቀሉ ድረስ ብቻ ነው። ዓባይን ከተቀላቀሉ በኋላ ጀማነት የለም። ጀማነት ሰፈር ውስጥ ብቻ ነው። ዓባይ ከሆንክ በኋላ አለቀ። ፋኖም እንደዚያ ነው። የጎጃም፣ የጎንደር፣ የወሎ በለው የሸዋ ፋኖ ለታላቁ ዐማራነት የገባር ወንዝ በለው። የዐማራ ፋኖ የሚለውን የዓባይ ወንዝ የመሰለ ተቋም ስትቀላቀል ሰፈርተኛ፣ መንደርተኛ፣ ጎጠኛነትህ ያበቃል። ያከትማል። የዐማራ ፋኖንን ከተቀላቀልክና የዓባይ ወንዝን ካከልህ በኋላ ተመልሶ እኔ የጋይንት ፋኖ ነኝ፣ እኔ የይፋት፣ እኔ የመርዓዊ፣ እኔ የቆቦ አይሠራም። ከመንደር ትወጣና ሀገር ትሆናለህ። አለቀ።
"…የዐማራ ፋኖ ወደ ዓባይ ወንዝነት ከተሸጋገረ ቆየ። የዐማራ ፋኖ በጎንደር ባዬ ቀናው፣ የዐማራ ፋኖ በወሎ ምሬ ወዳጆ፣ የዐማራ ፋኖ በጎጃም ዘመነ ካሤ፣ የዐማራ ፋኖ በሸዋ ኢንጂነር ደሳለኝ የሚመሩት የፋኖ አደረጃጀቶች በትክክለኛው የገባር ወንዝ ጠባይና መልክ ተናብበው ዓባይን ለመፍጠር ፍሰታቸውን ጨምረው እየተጓዙ ነው። አንድ ገባር ወንዝ ሊያሟላ የሚገባውን መስፈርት ሁሉ እያሟሉ ነው የሚታዩት። ለምሳሌ የጀማ ወንዝም ቢሆን መነሻው የሰፈር ምንጭ ነው። ምንጮች ተጠረቃቅመው መጥተው ነው የጀማን ወንዝ ጀማ የሚያሰኙት። የሰፈራችሁን ምንጭ መጨረሻው የት ነው ብትሉት ከሰፈር ወጥቶ ከሆነ የሰፈር ምንጭ ጋር ይቀላቀላል። ስሙ ይቀየራል፣ ያም ከሌላ ጋር ይቀላቀላል፣ ስሙን ይቀይራል፣ ከዚያ ነው የብዙዎች ጥርቅም የጀማ ወንዝ የሚሆነው። ሸዋን ወክሎ ዓባይን የሚቀላቀለው ጀማ ወንዝ ነው። በሸዋ ውስጥ በየጎጡ፣ በየሰፈሩ፣ በየመንደሩ ያሉ የፋኖ አደረጃጀቶች የዐማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ የሚል ስያሜ ይዘው ነው ትልቁን ዓባይ ወንዝ የዐማራ ፋኖን የሚቀላቀሉት። የጎጀሙም፣ የጎንደሩም፣ የወሎውም በተመሳሳይ እንደዚያው።
"…አሉ ታዲያ አርቴፍሻል ወንዞች፣ የሰፈር ጎርፎች። ዝናብ ሲጥል ብቻ ብቅ የሚሉ። ዝናብ ሲያቆም የሚደርቁ። ያለ ዝናብ ወንዝ መሆን የማይችሉ። ምንጭ የሌላቸው ወንዞች። በቱቦ ውስጥ የሚገማሸሩ። ቆቃ ግድብ ድረስ ሮጠው የሚቆሙ። አስመሳይ ወንዝ መሳይ ወንዞችም አሉ። ስም ብቻ የሆኑ ማለት ነው። እነዚህ ምንም አይረቡም። አይጠቅሙም። አደናጋሪ ናቸው። ደራሽ፣ ዝናብ አመጣሽ ናቸው። ደመና ዞሮ፣ ዝናብ ጠብ ካላለ የማይንቀሳቀሱ ናቸው። ሰዎች ራሱ ዝናብ እስኪያባራ ብለው ንቀው የሚያዩአቸው። እነዚህ ወንዞች አቶ እስክንድር ነጋ የሚመራውን የፋኖ አደረጃጀቶች ይመስሉኛል። ያለ ዶላር፣ ያለ ብር፣ ያለ ፕሮፓጋንዳ የማይንቀሳቀሱ። ከተግባሩ ዜሮ፣ እንደ ተፈጥሮአዊው ወንዝ አክት የሚያደርጉ፣ አርቴፊሻል ወንዝ መሳይ ጩሉሌዎች። ምንጭ የሌላቸው ደመናዎች፣ ነጋዴ፣ ሸቃጭ፣ ከፋፋይ፣ በቱቦ አላፊዎች ናቸው። በጀማ ወንዝ ስም መጠራት የሚፈልጉ፣ ጀማን መሆን የማይችሉ። ዓባይ ወንዝን ለመቀላቀል ጉልበት የሌላቸው፣ አቅም የሌላቸው ከንቱ ባካኞች። ከቆቃ ሀይቅ፣ ከአቃቂ በሰቃ የማያልፉ ምንጭ የሌላቸው ዝናብ ዘራሽ ወንዞች ናቸው። እንደ ሌሎቹ ገባር ወንዞች በበጋ የማይፈሱ፣ ደረቆች፣ ቋቋቴያም ቋቁቻም የወረሳቸው ናቸው። ገባር ወንዞችን አሰዳቢ፣ አስመሳይ፣ ፀሐይ ሲወጣ የሚደርቁ ፍሬ ቢስ፣ ለእርሻም፣ ለመጠጥም፣ ለኤሌክትሪክ ኃይልም የማይሆኑ እርባነቢሶች ናቸው።👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ✍✍✍
"…እነሆ፥ እግዚአብሔር በኃይል ወርውሮ ይጥልሃል፥ አጠንክሮም ይጨብጥሃል። ጠቅልሎም ያንከባልልሃል ወደ ሰፊይቱም ምድር እንደ ኳስ ይጥልሃል፤ አንተ የጌታህ ቤት እፍረት! በዚያ ትሞታለህ በዚያም የክብርህ ሰረገላዎች ይሆናሉ። ከአዛዥነት ሥራህ አሳድድሃለሁ፥ ከሹመትህም ትሻራለህ። ኢሳ 22፥ 17-19
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
አይምባ ጎንደር…
"…እነ አያሌው መንበር የሚያስጨንቃቸው የወልቃይት ሰሊጥ ያለመሰብሰብ፣ እነ ምስጋናው አንዷለም ጎጃሞች ከዐማራ ፋኖ ትግል ገለል ብለው እነ ጌታ አስራደ የዐማራ አፄ ቴዎድሮስ ሆነው እንዲገለጡ፣ እነዶር ደረጄ ብእነ ጃል ሀብታሞ በሻህ ምክር እንዴት እስክንድር ነጋን ወደፊት አምጥተው ሥልጣን እንደሚይዙ ነው። መከላከያ ጎንደር ገብቶ በጎንደር አይምባ ላይ ቤት ለቤት እየዞረ የሚፈጽመውን ዘግናኝ የዘር ማጥፋት፣ የንብረት ማውደም ጉዳይ አያሳስባቸውም። ንፍጥ ጭንቅላት የሞላባቸው ፀረ ዐማራ ዲቃሎች እንዲያውም ደስታቸው ነው። በዚህ ጮቤ ነው የሚረግጡት።
"…ይሄን በፍጹም አይዘግቡም። መከላከያ ተማረከ ብለው ጥይት የጨረሰ አረመኔ ሰብስበው ቀልበው መልሶ እንዲወጋቸው፣ እንዲያወድማቸው ይሰድዳሉ። መከላከያ ተብዬው የተሰጠው ሚሽን ግደል፣ ጨፍጭፍ፣ አውድም። ጥይት ስትጨርስ ተማረክ። መንግሥት አስገድዶኝ ነው ብለህ ለፋኖ ንገር፣ አጥበው፣ አጥነው፣ አብልተው አጠጥተው፣ አልብሰው ለኪስህ ገንዘብ ሰጥተው ይለቁሃል። ስለዚህ ዐማራን ለመጨፍጨፍ፣ ለማውደም አትሳሳ፣ አትፍራ ነው የሚባሉት አሉ። ይግርማል እኮ።
"…ጎንደርዬ አይዞኝ። ከወልቃይት ተነሥቶ ነው ጎንደርን አፈር ከደቼ እያበላ ያለው መከላከያው። ስሁላዊው ደመቀ ዘውዱ ነው እየቀለበ ወደ ጎንደር የሚልከው። በጎንደር ዐማሮችን ወንዶቹን መከላከያው ገድሎም አይረካም አሉ። ብልት ቆርጦ ብልት ይዞ ይሄዳልም ተብሏል። ሕፃናት ሳይቀሩ በጎንደር ታርደዋል።
"…እስቲ ጎንደሬ ነኝ ከሚል ስኳድ ይሄን ዘግናኝ ግፍ የዘገበ አንድ ሰው ጥሩልኝ። አንድ ሰው አልኳችሁ። የለም። በእስክንድር ነጋ የሚመራ የጎንደር ፋኖ እመኑኝ ዛሬም እደግመዋለሁ አያሸንፍም። ጎንደር አንድ ካለሆነ ከዚህ በላይ በኦሮሞ ጦር ይፈርሳል።
• ፍታሕ ሊተ እግዚኦ ወተበቀል በቀልየ።
የሰባቂ ወንጀል መጋቢ ዶላር እስክንድር ስህተት።
"…እንግዲህ ይሄ ስብቀት ለዐማራ ፋኖ በሸዋ ለማይሙ መከታው ማሞና ለደቡብ ወሎው ኮሎኔል ፋንታሁን ታጣቂዎች በጦር ጠበብቱ በሰባቂ ወንጀል መጋቤ ዶላር እስክንድር ነጋ በበረሃ ላሉ የፋኖ ኃይሎች የሚሰጥ ወታደራዊ ሥልጠና መሆኑ ነው። የስብቀቱ ርእስ "የፈራ ይመለስ" ሆኖ መጽሐፈ መሳፍንት ምዕራፍ 7 ን የሚተነትን ይመስላል። ሙስሊም ፋኖዎች የግዳቸውን እየተሰበኩ ይመስላል።
"…ወታዸራዊ ጠበብቱ እስኬ ሰባቂው የጌዲዮን ታሪክን ነው እየሰበቀ ያለው። ሜዶናውያን የሚለው በስህተት ነው። ፋኖን ፈኖ እንደሚለው ምድያምማውያንን ለማለት ብሎ ይመስላል። መሳ 7፥1 ላይ "ምድያምም" ነው የሚለው መጽሐፍ ቅዱስ።
"…ሀብታሙ አያሌው የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ምሩቅ ነው። እንዴት ይሄንን እንኳ ሊያርመው እንዳልፈለገ አልገባኝም። ወይም እሱም ራሱ አያውቀው ይሆናል። እስክንድር በትክክል የጠራው ጓደኛውን ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝን ብቻ ነው። ገጠር ለሚኖሩ ፋኖዎች "የፈራ ይመለስን" ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አይታችሁታል ማለትስ ፌር አይመስለኝም። ቃሉም "የፈራ ይመለስ ሳይሆን" የፈራ የደነገጠም ከገለዓድ ተራራ ተነሥቶ ይመለስ ብለህ በሕዝቡ ጆሮ አውጅ አለው" ነው የሚለው። ቀጥሎም "…መጽሐፍ ከሕዝቡም ሀያ ሁለት ሺህ ተመለሱ፥ አሥርም ሺህ ቀሩ።” መሳ 7፥3 ነው የሚለው።
"…እስኬው ግን 32 ሺውን ሕዝብ 20 ሺ ተመለሱ 10 ሺ ቀሩ በማለት በሁለት ሺ ሕዝብ ላይ ጄኖሳይድ ይፈጽማል። ወያኔ 5 ሚልዮን ዐማራ የት እንደገባ አላውቅም እንዳለችው ማለት ነው። መቼም አመል አይለቅ። በዶላር የተለመደ ቅሸባ እዚህ መጥቶ ስብከትም ላይ መቀሸብ። ቲሽ ሲያስጠላ…!
• አሁን ይሄ ነው እንግዲህ የዐማራን ፋኖ በግድ ካልመራሁ ብሎ ክችች የሚለው።
• አይገርምላችሁም ግን…?
ተቀበል…!
• ሙን ኡኖው ኖው…?
"…የሚፈረጥጡት ሙን ኡኖው ኖው…? …እንደለመደባቸው…
ከሚሮጡ፣
ከሚፈረጥጡ…
አያሻላቸውም ወይ
እንደ እንደ ብሬጁላ እጃቸውን ቢሰጡ
• እየፈረጠጣችሁ…🏃♂🏃♂🏃♂
ተቀበል…!
• ሙን ኡኖው ኖው…?
"…አለቀ እንዴ…?
ማስታወሻ፦ 100 ሰው አስተያየት ወይም ግጥም ከገጠመ በኋላ አዲስ ተቀበል እለቃለሁ።
መልካም…
"…ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ገረዶች፣ ታዛዦች፣ ዶላር ቢወድቅልን፣ ቡና ቤታችን በካቲካላ ቢሞላ፣ ለ100 ካሣ ቢራ ማውረጃ፣ ለሰንጋ ማረጃ የሚሆን ዶላር ብናገኝ፣ የዶላር ፍርፋሪ ቢወድቅልን ብለው ከተገረዱለት ዐማራ መሳይ ዐማራሪዎች በቀር የአራቱም የዐማራ ጠቅላይ ግዛት ፋኖዎች መንገድ ጥርቅም አድርገው እየወቁት ነው ገዳያቸውን። ደቡብ ጎንደር እነ ኢያሱ አባተ ወይም ሲሳይን፣ ጌታ አስራደና ሰሎሞን አጠናን ወግድ አልሰማህም ብሎ በሩን ጠርቅሞ ትእዛዙን ተፈጻሚ አድርጓል። በዛሬ ምሽት የመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብራችን ላይ በሰፊው እናወራበታለን።
"…አሁን ወደ ቅዳሜ ከሰዓት የ"ተቀበል" መርሀ ግብራችን እናምራ። ፈታም እንበል። እንደተለመደው እናንተ ለተለመደው የአዝማሪያችን አለን የምትሉትን ግጥም ተጠብባችሁ ገጥማችሁ መርጣችሁ ስጡት። እኔም ምርጥ ምርጡን ግጥም መርጬ እለጥፍላችኋለሁ።
• አዲስ ተጠማቂው ወሮሞ ጌቾ ምን ኡኖ ነው እንዲህ ክስል እስኪል ጥቁር ብሎ የደነገጠው? ድሮም ጢንዚዛ መሸጦ ቀይ የማረቆ በርበሬ ነው ዛሬ ግን ምን እንዳከሰለው "ዋቃ ጉራቻ" ይወቅለት። ባናታቹ ለሰሞነኛው አዲስ ገቢ በገዳ ሥርዓት ተጠማቂው ወሮሞ ረዳት ፍሮፌሰር ጌቾ እስቲ ግጥም ግጠሙለት። 😁🙏🙏
• ተቀበል…አዝማሪ…😂 ✍✍✍
የራቢያ አረቦ መልእክት ነው።
"…ራብያ የረሳችው ተሳስተህ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ እንዳትይዝ ይበሉሃል። ተሳስተህ ባለፈው ከመከላከያ ጋር ዘምተህ የፈጃቸኸውን የእናትህን ዘመዶች ትግሬዎቹን እሬቻ ላይ አግኝተህ አብረህ ብዙ እንዳትቆይ በቴስታ እሬቻህን እንዳየበሉህ ተጠንቀቅ። ተሳስተህ ቆምጬ፣ ባለ ፎጣ መስለህ ከነ ቁምጣህ እንዳትታይ። ኋላ ታይተህ ቄሮ እንዳይቀረቅርልህ። አደራ በላያ፣ አደራ ዋቃ። ተጠንቀቅ በኘብላችሁ ንገሩልኝ። ይሄ የእኔ ምክር ነው።
• የዛሬን አያድርገው እና ጀማሪ ወይም አዲስ ሰሞኑን የወረመ ትኩስ ወሮሞ ከአባ ገዳ ይበልጣል ይል ነበር ድሮ ድሮ ረዳት ፍሮፌሰር ጌትነትነት አልማው። 😂
አሁንስ…? 😂😂😂
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
ይሞታል እንዴ…?
"…አልሸባብ ቢመጣ፣ ግብፅ እድል አግኝታ ሸገር ብትገባ እንዲህ የሚሆንላት አታጣም። እናም አይድነቃችሁ ለማለት ነው።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
መልካም…
"…18 ሺ ሰው አንብቦት 4 ባለ ጊዜ ማስትርቤታሞች ብቻ 😡 ብው ብለው የተናደዱበት ርእሰ አንቀጻችን መነበቡን የቴሌግራም ካምፓኒያችን የሰሌዳ ሪፖርት ይነግረናል። 4 ሰው ብቻ መናደድ ማለት ግን የጤና አይመስለኝም።
"…ለማንኛውም በርእሰ አንቀጻችን ላይ የራሳችንን ሓሳብ እንስጥና ጮማ ጮማ ወደ ሆነ ዜና እናልፋለን።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
"…አሁን አባይ ወንዝ የሆነውን፣ ያከለውን የዐማራ ፋኖ ትግል በኦሮሙማ ሠራዊት ብቻ ማስቆም አይቻልም። የዓባይ ወንዝ በግድብ የቆመው በኅብረት ነው። የመላ ኢትዮጵያውያን ጉልበት ፈስሶበት ነው። የኦሮሞ ነፃ አውጪና ግንቦት ሰባቶች እየተቃወሙት ሕዝቡ ግን ወጥሮ አዋጥቶ ነው የቆመው፣ የገደበው። የትግሬን ጦርነትን ያሸነፍከውም እንዲሁ በርብርብ ነው። ኤርትራን ከላይ፣ ዐማራና አፋርን ከቀኝ ከግራ፣ ከታች ከጎን፣ መላውን የኢትዮጵያ ክልሎች አነቃንቀህ፣ አስተባብረህ፣ ዳያስጶራ በዶላርና በሰልፍ ድጋፍ እየሰጠህ፣ ሀገሬው በሶ፣ ድርቆሽ እያቀረበልህ፣ ለተዋጊው ፍሪዳ እየታረደ፣ በጉ፣ ሙኩቱ፣ እርጎ፣ ቅቤው፣ ወተቱ፣ ጠላ ጠጁ እየቀረበለት ነው ተዋግተህ ያሸነፍከው። አሁን ግን አይቻልም። በዐማራ ላይ አይሞከረም። ትግሬ ራሷ ንክች አላደርገውም ነው ያለች። አፋር፣ ሐረሬ፣ ሱማሌ፣ ጋምቤላም ጭጭ ምጭጭ ነው ያሉት። ትንሽ የሚንቀዠቀዠው የደቡብ ጴንጤ፣ የአገው ሸንጎ እና የቅማንት ዲቃላ ብቻ ነው። እነርሱም ደግሞ ምንም አያመጡም። ምንም አልኳችሁ። ምንም። ምንም አያመጡም። ዓባይ ፋኖ ላይ ያፈላው ለያዥ ለገናዥም ያስቸገረው በዋናነት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነኝ ባዩ ኦህዴድ መራሹ ኦነግ ነው። አፍልቷል አይገልጸውም። ዓባይ ግን ኡደቱን ጠብቆ በተገቢው መንገድ እየፈሰሰ ነው። ፍስስስ… አንጓይ ፍስስ አለ ትግሬ።
"…የኦሮሞ ነፃ አውጪው ኦህዴድ ብልፅግናው ኦነግ አሁን በሰፊው እንደሚታየው በኦሮሚኛ ዘፈኖች ራሱን በራሱ እያረካ ማስተርቤት እያደረገ ነው። ሕዝቡንም ራሱን በረሳሱ እንዲያረካ እያለማመደ ነው። በባዶ ሆድ ማስተርቤሽን ጉዳት አለው ብለውኛል ሀኪሞችን ስጠይቅ። ፎሮፎር ያስያዝል፣ የብብትና የብሽሽት ግማት፣ የእግር ክርፋት ሁላ ያመጣል ነው ያሉኝ። አሁን አዳሜና ሔዋኔ ዝላይ ላይ ነች። የቤት ኪራይ፣ የኑሮ ውድነት አናቱ ላይ እየተጸዳዳ እሱ ጭፈራ ላይ ነው። እንደ ቡናቤት ተጠቃሚ ባዶ ሆዱን በብልጭልጭ የአዲስ አበባ መብራት ራሱን በራሱ እያረካ አመድ ነፍቶበት ይታያል። ማስተርቤሽን ትልቁ ችግሩ አመዳም ነው የሚያደርግህ። እንደ አቢይ አሕመድ ቡቶክስ ተወግተህ ካሜራ ፊት ካልቀረብክ የአሸቦ ዕቃ ነው የሚያስመስልህ። የኦሮሙማ ህዝቡን ማስተርቤሽን ማስተማር ለዐማራ ፋኖ እጅጉን ነው የጠቀመው። በደንብ እንዲወጥር ረድቶታል። ቋቋቴአም፣ ጅስሙም ቅስሙም የፈሰሰ አመዳም ወኔ ቢስ የጫጨ ምርኮኛ የሚያዘው ወታደር ተግተልትሎ ሲመጣለት በደንብ ለማስተናገድም ነው የተመቸው።
"…"አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" አዲስ አበባ አራት ኪሎ ትላለች ትላንትና መጥታ" እያስባለ ኦሮሞ የሆነውንም፣ ሰሞኑንም ያስወረሙትን ሁሉ ምድረ ወደል ወደልንም፣ ቀጫጫውን ሁላ እያስጨፈረ፣ እያስፈነጠዘውም የፋኖን ነገር ለጊዜው አደንዝዞ እያስረሳለት ነው። በአዲስ አበባ ዝላዩ አልተቻለም። ቡሎ ያቡሎ እያለ ሰሜነኛውን ትግሬን በሚሰድበው የኦሮሞ ዘፈን ዐማራን ያበሸቀ መስሎት ዊኒጥ ዊኒጥ የሚለውን ትግሬ ስታይ ትን ሊልህ ሁላ ይችላል። ትናንት ዐማራ ነኝ ብሎ ለያዥ ለገናዥ አስቸግሮ የነበረው ሁሉ እኮ ነው አሁን እንደ ፌንጣ፣ እንደ እንቁራሪት በየሆቴሉ ምግብ ባለበት ሁላ ከርሱን ከመሙላት ሲል እንጣጥ እንጣጥ የሚውለው። ሆድቃው እስኪበጠበጥ፣ ሙላው እስኪናጋ፣ አንጀት ጉበቱ እስኪፈር ድረስ የሚናጠው። ልክ በዘመነ ህወሓት ኢህአዴግ የትግርኛ ዘፈን ሲከፈት ሁሉም ተነሥቶ ትግሬን ለማስደሰት እንደ ፋብሪካ የኮካ ጠርሞስ አዙሪት እንደያዘው ሰው እንደ ጦስ ዶሮ ሲሽከረከር ይውል ያድር እንደነበረው ነው ዛሬም ቲክቶከሩ፣ ዩቲዩበሩ፣ አርቲስት ነኝ ባዩ ሁሉ እንደ ሚዷቋ ሲዘል የሚውለው። ኦሪጅናል ኦሮሞዎቹማ አፍረው ተደብቀዋል። የአያቱን አልፎ የቅድመ አያቴ ስም ቱሉ ነው። ኦሮሞ ነው። የሚለው ገሌ የተገረደ የትየለሌ ሆኗል። ከኦሮሞ በላይ ኦሮሞ ነኝ ባዩን ቤቱ ይቁጠረው። ይሄ ሁሉ መላላጥ ግን ዐማራን በስድብ ለማሸማቀቅ መሆኑ ነው። አዲስ አበባ፣ አራቲ ኪሎ ጀቲ ከሌሰ ዱፍቴ።" ወፍ የለም አባቴ። አራት ኪሎም ባለቤት አለው። የጊዜ ጉዳይ ነው።
"…የባለፎጣ፣ አልከው ያ ባለጋቢ፣ ያ ባለኩታ፣ ብላሽ ፎኮርታ ብትለው ዐማራው አይሰማህም። የፍቅር ዘፈን የሚያወጣ ኦሮሞ ጠፍቶ ዘፈኑ ሁሉ "ዐማራ ጠል" ሆኗል። ልጋጋሙ ሁላ ተነሥቶ ዐማራ ላይ አፉን ይከፍታል። ቁርበት ለብሶ፣ በቅቤ ገምቶ፣ ሸትቶ የምታውቀው ሁሉ ዛሬ ነጭ ልብስ ለብሶ ዐማራን ካላከልኩ፣ ካልመሰልኩ፣ ካልበለጥኩ ብሎ ይወበራል። እየተዋወቅን። ሰው መደብ ላይ እየተኛ፣ ቅያሬ ልብስ ሳይኖረው፣ በታክሲ አይደለም በአውቶቡስ መሄጃ የሌለው ሁላ ደርሶ ዛሬ ኢንቬስተር ልምሰል ብሎ ከመፎከር አልፎ ቆዳ ሌጦ በቅቤ የከረፋ ልቡስን ረስቶ ያ ባለ ፎጣ እያለ በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጭምር ሲፎክር ስታየው ትደመማለህ። እንዲህ ዓይነቱ ማስተርቤሽን ወይም ራስን በራስ የማርካት ሱስ ብዙ የጎንዮሽ ጉዳቶች አሉት። አንደኛው ጭፈራው ሲያልቅ። ወደ ቤትህ ስትመለስ ራብ ሲቆጋህ፣ ፈረንካ ሲያጥርህ፣ ደረቅ እንጀራ አርባ ብር ስትባል ነው የሚገባህ። እናም ማስተርቤሽን ተዉ። በጠፋ ውኃ ራሳችሁን በራሳችሁ ፈትጋችሁ አትላላጡ። አትግማሙ። አትጠንቡ። በዘፈን ሌላውን መስደብ መጠንባት ነው። መከርፋት መግማት መግማማት ነው። እንደ ሰለሞን ቦጋለ ሃውልት ዓይነቱ ካልሆነ በቀር ወዳጄ በዚህ ዘመን በማስተርቤሽን የሚቆም የዐማራ ትግል የለም።
"…አጅሬ ማስተርቤሽን የኦሮሙማው አገዛዝ ዓመት ከሁለት ወር ሙሉ ከዐማራ ፋኖ ጋር በጀት፣ በታንክ፣ በድሮን ሲፈሳፈስ፣ ሲዋጋ ከርሞ በስተመጨረሻ ሲያልቅ አያምር እንዲሉ የ "ገዳይ ሲያረፋፍድ" ፊልም ተዋናዩን ድራምተኛ አምጥቶ ዘሩ ቀለጠ ሲል ሳየው በሳቅ ነው የማላገኘውን የቋንጣ ፍርፍር ያማረኝ። ቋንጧ ፍርፍር። ከምግብ ሁሉ ቋንጣ ብቻውን ነፍሴ እኮ ነው። እንደዚያ ነው ያደረገኝ። አርቲስት ጌትነት ቀላል ፎከረች እንዴ? ወበራች እንጂ። ነገር ግን በገዳይ ሲያረፋፍድ አርቲስት ፉከራ የሚቆም የዓባይ ወንዝ የለም። አቢይ አሕመድ የዐማራ ሸኔ ብሎ ያላስቆመውን፣ ዳንኤል ክብረት ከኳላላምፑር ሁላ በውድ ዋጋ ስድብ ገዝቶ ሰድቦት፣ ሰድቦት ያላስቆመውን። ብርሃኑ ጁላ ሉሉ ሳይል ከነተርዚናው በምርቃና ጨብሲ ሳያደረግ ፎክሮ ፎክሮ ያላስቆመውን። ትግሬው አበባው ታደሰ ደንፍቶ፣ ደንፍቶ፣ እምቢ ካለ ይጠረጋል ብሎ ጓ ብሎ ያላስቆመውን። በሳምንት ውስጥ ሱሪውን እናስፈታዋለን ብለው ፎክረው ያልቻሉትን፣ ያላስቆሙትን የዐማራ ፋኖ ትግል በአርቲስት ጌትነት ገዳይ ሲያረፋፍድ ሙድ፣ በኦሮሙማው የጋለሞታ አሽሙራም ማስተርቤት ዘፈኖች አይቆምም። አዲስ አበባ፣ አራት ኪሎ… 👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍✍
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
"…ወዳጄ የናቁት ወንድ ያስረግዛል። የጠሉት ሰው ይወርሳል። ሀብት የሚጀመረው ከ1 ሳንቲም ተነሥተህ ስትሠራበት ነው። ሕዝብ የምትሆነው ቤተሰብ መስርተህ ልጅ ወልደህ እሱ ተባዝቶ ነው። ፕሮፌሰር የምትሆነው መጀመሪያ የኔታ ጋር ሄደህ ፊደል ቆጥረህ ነው። ነገሮች ሁሉ ከአንድ ነው የሚጀምሩት። ስኬት በመውደቅ በመነሣት ነው የሚመጣው። የዐማራ ፋኖም እንደዚያ ነው። በባዶ እጅ፣ ሦስት ክላሽ እየወዘወዙ መንግሥትን መጣል አይቻልም እያሉት ይኸው ታንክ እስከ ማቃጠል የሚደርስ አቅም ፈጠረ። የናቁት ዐማራ አስረግዟቸው፣ የጠሉት ዐማራ ወርሷቸው አረፈው። ወንድምዓለም ጥጋበኛን ሆዱ ይጥለዋል። ወያኔን እኮ ዳግም ወደ ቆላ ተንቤን የሰደዳት ጥጋቧ ነው። አንድ የትግሬ ነፃ አውጪ ካድሬ ጥጋብ ናላው ላይ ሲወጣ አራት ሴት
መልካም…
"…ከምስጋና በኋላ የሚቀጥለው መርሀ ግብራችን የተለመደው ርእሰ አንቀጻች ነው። ዕለተ ማክሰኞ የሚጀምረው ርእሰ አንቀጻችን በዕለተ አርብ ይቋጭ እና ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞን አርፎ ማክሰኞ ይመጣል። የዛሬው መቋጫ ነው ማለት ነው።
"…በዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ከህክምና ባከሙያዎች ስላገኘሁት ራስን በራስ የማርካት ወይም ማስተርቤሽን የጎንዮሽ ጉዳት ነው ጻፍላቸው፣ ጻፍላቸው ያሰኘኝ። እንዴት ያለ ግሩም የሆነ ርእሰ አንቀጽ መሰላችሁ ያዘጋጀሁላችሁ።
"…ታፍሩ ይሆን እንዴ? አልለጥፍላችሁ…? ካሳፈራችሁ ይቅር። ምን ትላላችሁ…? እስቲ ተንፒሱ…! 😂
"…እኔ በጦሎት አግዛችኋለሁ… የወልቃይት ሰሊጥ እስኪሰበሰብም ደረስ፣ መከላከያም ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋን በደንብ እንዲጨፈጭፍ ፋኖዎቼ መከላከያ ላይ መንገድ አትዝጉ። እንደ ሰለሞን አጣናው እና እንደ ጌታ አስራደ እንደ ደቡብ ጎንደር ፋኖዎች ታዛዥ ሁኑኝ። 😂
"…“እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል።” ዮሐ 10፥12
"…የተቀጠረበትን ቡናቤት ባለቤት አክስሮ ቀምቶ የራሱ ቡናቤት ያደረገ የፋኖ መሪ በጎንደሬ ስም ጎንደር ላይ ቢጨክን አይፈረድበትም። ስለማን እንደማወራ ሰሞኑን እመለስበታለሁ። ሌባ ሁላ።
• ሃስመሳይ ቀጣፊ፣ የቀበሮ ባሕታዊ…
መፈክር ነው…! አብራችሁ ፎክሩ…!😁
• አስር አለቃ ብርሃኑ ጁላ ምርኮኛ ነው…!
ወራዳ ራዳ ነው !
አቅም የለውም…!
• ፋኖ ይችላል…!
• አሳምነው ክፍለጦር ከወርቅ የነጠራ፣ ከብረት የጠነከረ ግዙፍ ክፍለጦር ነው…!
• አቢይ አሕመድ ወራዳ ነው…!
• ምሬ ወዳጆ ይችላል…!
• ዋርካው ሸማቂ ነው…!
• ዋርካው ያጠቃል…!
• ዋርካው ይማርካል…!
• እስኪ ለራሳችሁ ከሞት ተርፋችሁ ስለተማረካችሁ አንድ ጊዜ ሞቅ አድርጋችሁ አጨብጭቡ።
• ሞራል ለፋኖ…👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ነገም ይገዛሃል አላለም።
"…የዐማራ ፋኖ በጎጃም መሪው አርበኛ ዘመነ ካሤ ግን ከምር ተአምረኛ የሆነ ሰው ነው። ሰሊጦችና ስኳዶች ለምን አምርረው እንደሚጠሉት እኔ በበኩሌ አሁን አሁን በደንብ እየተገለጸልኝ ነው። 😂
"…የነጋ ነጋ ልጆች የሚለው ግን እነ ማንን ነው?
ቤተ ዐምሓራ - ደሴ
5ኛ. ጠላት በተከታታይ እያደረገ ያለውንና ሊያደርገው ያሰበውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን ማክሸፍ እንዲቻል፣ የኅልውና ተጋድሎውን በስኬት ለመቋጨት በሚካሄደው ሁሉን አቀፍ ውጊያ በሕዝባችን ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት መቀነስ ይቻል ዘንድም ከመስከረም 23/2017 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ በመላው አማራ ክልል መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ።
~ ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!
የአማራ ፋኖ በጎንደር
የአማራ ፋኖ በጎጃም
የአማራ ፋኖ በወሎ
የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ
• ትእዛዝ ተከብሯል…💪
መልካም…
"…ዛሬ ለጥቂት ደቂቃዎች በመላው ዓለም የቴሌግራም አፑ ጥቂት ችግር ገጥሞት ስለነበር ነው የዘገየሁት። ቴሌግራም ወዲያው ችግሩን በማስተካከሉ ምክንያት ወደ መደበኛ ተግባራችን ተመልሰናል። ቀጥሎ የእናንተ ሓሳብ የሚኮመኮምበት ክፍለ ጊዜ ነው።
"…እንደምትመለከቱት ወደ 11 ሺ ሰዎች ባነበቡት የኘበዛሬው ርእሰ አንቀጽ ስር 7 ሰሊጣሞች ብቻ 😡 ብው ብለው መጦዛቸው ከመታየቱ በቀር ሌላው አሸወይና ሆኖ ነው የሚታየው።
"…በሉ የራሳችሁን ሓሳብ ደግሞ በጨዋ ደንብ አካፍሉ። ✍✍✍✍