ኢሬቻ እስኪያልፍ ቁጠሩ ብቻ…!
"…በቀደም ዕለት ከ3 ቀን በፊት ማለት ነው በተሠራ ዜና በኦሮሚያ ክልል በሞጆ አካባቢ አንድ የቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ የሆኑ ካህን ከባሌቤታቸውና ዲያቆን ከሆነው ልጃቸው ጨምሮ ሦስት ልጆቻቸው ጋር በአጠቃላይ 5ቱም የቤተሰብ አካላት "ማንነታቸው የማይታወቁ አካላት" በሚል የዳቦ ስማቸው በሚታወቁ አራጅ አካላት ታርደው ለዋቃ ጉራቻ መስዋዕት ሆነው ቀርበው ነበር።
"…የእኚህ ትውልዳቸው ከወደ ላስታ የወሎ ሰው የሆኑ ሰማእት በአንድ ጊዜ፣ በተመሳሳይ ሰዓት የዘር ሐረጋቸው ዘራቸው በኦሮሚያ ውስጥ ተቋረጠ፣ አበቃ፣ ከተተ፣ ዘጋ ማለት ነው። ዘራቸው ጸዳ። ዘራቸው እንዲጠፋ ተደረገ ማለት ነው። ዘር እንዳይተኩ ሁነው ተጨፈጨፉ። ጄኖሳይድ ተፈጸመባቸው ማለት ነው።
"…ዛሬ ደግሞ ከዚያ ድንጋጤ ሳይወጣ እዚያው ኦሮሚያ ክልል ስንት ሰዎች ከየቤታቸው ተለቅመው ወንዝ ዳር ወስደው ያረዱ፣ የጨፈጨፉ ይመስላችኋል? ገምቱ እስቲ? እንዲያው ይሄ የእሬቻ በአል እስኪያልፍ ድረስ የስንት ኦርቶዶክሳውያን ደም ይፈስስ ስንትና ስንት ምስኪኖች ይታረዱ፣ ይጨፈጨፉ ይመስላችኋል? እስቲ ገምቱ?
"…የዛሬው ደግሞ በጣም ይዘገንናል። የኦሮሚያ ምድር እንዲህ ዓይነት የሰው መታረጃ ቄራ ሆናለች።
ለዛሬ የመጨረሻዬ ነው።
"…በጁንታው ጦርነት ጊዜ ከሀገረ እስራኤል ድረስ ተነሥተው ጎንደር መጥተው ለዐማራነታቸው ሊዋጉ ከሄዱ በኋላ በግንባራቸው ሳይሆን ከኋላ በጀርባቸው በጥይት መትተው የጨረሷቸው ምስኪን የጎንደር ዐማራዎችን ማን እንደሆነ የፈጃቸው ጊዜ ያወጣዋል።
"…በጁንታው ጊዜ ዘመትን ያሉት እነ ሰሎሞን ቦጋለ፣ እነ ሙላት አድኖ፣ እነ ጌትነት አልማው፣ እነ ጋሻው መርሻ፣ እነ ቶማስ ጃጀው፣ እነ ጣሂር፣ እነ የሱፍ፣ እነ መኮንን ከበደ ሞረዳ፣ ቀሪዎቹን እናንተ ሙሉበት። አንዳቸውም አልሞቱም። የጥይት ጭረትም አልነካቸውም። አልቆሰሉም ጭራሽ። ጀግኖች ዐማሮች ግን ግንባራቸውን ከፊት ለፊት በትግሬ፣ ከጀርባቸው ደግሞ በወዳጅ ጠላት ዲቃሎች ተመትተው አልፈወዋል። ገድሏቸዋል አይገለፀውም።
"…ፋኖ አርበኛ አጋዬን ከዐማራ ፋኖ ትግል ያሰወጡት እነማን ይመስሉሃል። አንተ ቅማንቴ ነህ። ከመከላከያ ጋር መዋጋት የለብህም ብለው በደመቀ መኮንን አሸልመው ሽባ ያደረጉት እነማን ይመስሉሃል? እነ ሰሎሞን ቦጋለ፣ እነ ርስተይ ተስፋይ፣ እነ ኮሎኔል ደመቀ፣ እነ አያሌው መንበር፣ እነ ሲሳይ አልታሰብ፣ እነ ሙሉዓለም ገብረ መድኅን፣ እነ ዶፍተር ምስጌ እኮ ናቸው ያስወጡት።
"…አዎ ደመቀ ዘውዱ ስሁል ሚካኤል ነው። ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ጎንደሬ ነው። እበድ ምንም አባክ አታመጣም። ፀረ ፋኖ፣ ብልፅግና ነው። የዐማራን ጄኖሳይድ የካደ፣ ከወልቃይት ዐማራን አፅድቶ የጨረሰ ፋሽስት ነው። በቃ ትግሬ ትግሬ ነው። ትግሬ እንዴት የዐማራ፣ ያውም የወልቃይት መሪ አስተዳዳሪ ይሆናል?
"…በኋላ በሰዓታችን መረጃ ቲቪ ላይ ያገናኘን። እኔ ግን ነክሻለሁ ሳላደማ አልፋታም። 💪🏿💪💪🏿
😂😂😂
"…እሺ ጎዶኞቼ እንደምን አላችሁ? ፈራችሁ እንዴ? ወይስ ደነገጣችሁ? ወይስ በነገሮች ሁሉ ተደመማችሁ? እህሳ ልቀጥል?
"…ገና እስክንድር በሀብታሙ አፍራሳ በኩል መግለጫ አውጥቶብኝ ከብልፅግና ሊታረቅ ነው እናንተ ምን ሁናችሁ ነው የፈዘዛችሁት?
"…እኔ እኮ ዘመዴ ነኝ። የአሸናፊው የእግዚአብሔር አማኝ። የዳዊት ወንጭፉ፣ ጠጠሩ እኮ ነኝ። ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ የምላትን ወላዲተ አምላክን ይዤ የማላሸንፈው ጠላት የለም።
"…ይሄ ሁላ መንጋ ሲዘምትብኝ አይታችሁ አትደንግጡ። ተራ በተራ ነው አደብ የማስገዛቸው። በተለይ የጎንደር ዐማራ ሾተላይ ከተነቀለ በቃ የዐማራም፣ የኢትዮጵያም መከራ ያበቃል። እሱን ደግሞ እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ድንግልን ይዤ አደርገዋለሁ። ማርያምን አደርገዋለሁ።
"…አንድ የሚያግዘኝ፣ የሚረዳኝ፣ የሚከራከር የሚሟገትልኝ ሰው አልፈልግም። ብቻዬን ለሚልዮን ፀረ ዐማራ በቂ ነኝ። ያውም በቴሌግራም ጦማር። ድራሽ አባቱን ነው የማጠፈው። በመረጃና በማስረጃ ነው እርቃኑን የማስቀረው። ሰምተኸኛል አባው።
• ልቀጥል ወይ…? 😁
ነውረኛው ሰለሞን ቦጋለ (ባቡ)
"…የጎንደር ወጣቶችን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮጳ እልካለሁ እያለ በበረሃ ኩላሊታቸውን ሲያዘርፍ የኖረ፣ በወንጀል ሲፈለግ ሱዳን፣ ከሱዳን ፖላንድ፣ ከፖላንድ ጀርመን፣ ከጀርመን እንግሊዝ የገባ፣ ከዚያም አንዲት ኤርትራዊት አሮጊት በ700 ሺብር ገዝቶ ኡጋንዳ ሄዶ አግብታ ያመጣችው፣ በመጨረሻም ስኳዶች ለተለየ ሚሽን አሜሪካ ያስገቡት ሰው በላ አውሬ ነው።
"…ሰሎሞን መተዳደሪያው በፌስቡክ የገነነው ማንነቱ ሲሆን በምድር ላይ ካሉ የስኳድ ፋኖዎች ጋር በመቀናጀት እሱ ካለበት ሆኖ የጎንደር ዐማራ ሴቶችን በማስፈራራት በሚቀበለው ብር ነው። ሰሎሞን አንዲት የጎንደር ዐማራ ሴት ጋር ይደውልና ይሄን ያህል ዩሮ ላኪ፣ እምቢ ካልሽ ቤተሰቦችሽን ጎንደር ወይም ባሕርዳር ላይ አሳፍናለሁ ይላል። ያን ጊዜ የጎንደር ዐማራ ሴቶች ይፈራሉ። ብር ይልኩለታል። ባለ ሃብቶችንም እንዲሁ ነው ሲዘርፋቸው የኖረው። አሁን ባሕርዳር ላይ አያሌው መንበር አለ የሚለው የሰዎች እገታ የእነዚህ የእነ ሰሎሞን ቦጋለ ቡድን ሥራ ነው። በእርግጠኝነት የምናገረው ባህርዳር ላይ ወንጀል የሚሠራው ይሄ የትግሬ ዲቃላ ፀረ ጎንደሬ የስኳድ ቡድን ነው። ከጎንደርም ሆነ ከጎጃም ሕዝብ ሥነ ምግባር ውጪ የሆነ ተግባር የሚፈጸመው በእርግጠኝነት ይሄ የስኳድ ቡድን ነው።
"…ሰሎሞን ቦጋለ ማለት እንደምታዩት ብልቱን ፎቶ አንሥቶ በትዳር ላይ ያሉ ሴቶችን ካልተኛኋችሁ መሬት ላይ ባለው በእስክንድር ፋኖ አሳፍናችኋለሁ የሚል ነውረኛ ነው። አሁን የጎንደር መርገምት መሰበሪያው ደርሷል። ሥራቸውን ነቅዬ ከጎንደር ጫንቃ ላይ እያራግፍኳቸው ነው። ለዚህ ነው ይሄን ዳርምሽታት የሚኖር ጎንደሬ ዘመዴን ገድለህ አሳያኝ ብሎ የሚገፋፋው።
• የጀርመኑን ሕግ ይዳኘናል። ቢቀፍም ግን የነውረኛውን ሰሎሞንን ፎቶ ግን እዩት። በቪድዮም ጠብቁኝ።
“…መፈራቴንም በፊትህ እሰድዳለሁ፥ የምትሄድበትንም ሕዝብ ሁሉ አስደነግጣቸዋለሁ፥ ጠላቶችህንም ሁሉ በፊትህ ጀርባቸውን እንዲያዞሩ አደርጋለሁ።” ዘጸ 23፥27
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ይኸውላችሁማ…
"…ፀረ ጎጃም ፀረ ዘመነ ካሤው የወልቃይት ሰሊጥ ሰልቃጭ ቡድን እንደ ማስተር ማይንድ የሚያየው እና እኔ ለምኜ ለዐማራ ሕዝብ ልሣን ይሆናል ብዬ ያቋቋምኩትን የአሥራት ሚዲያን ብር አዳዲስ ሶፋ ወንበር እና የብዙ ሺ ዶላር ካሜራ በመግዛት ከማባከኑም በላይ ስግጥ ብሎ ደቡብ ጎንደርነት ያልነገሠበት ዐማራ በአፍጢሙ ይደፋ ብሎ በስንት ልመና ያቋቋምኩትን ያፈረሰው ስኳድ አያሎ መንበር ዛሬ ቅዳሜ ነውና በቲክቶክ መንደር እንወያይ ብሎ ማስታወቂያ ሲለጥፍ እኔ ተነሥቼ መሄድ።
"…እዚያ ስደርስ ማን ማንን ባገኝ ጥሩ ነው። ታዘቡኝማ። ከሕፃንነቷ ጀምሮ ለትግራይ ነፃ አውጪዋ ህወሓት ተሰልፋ ዐማራን ስትወጋ፣ የወልቃይት ዐማሮችን ጥፍር ሲነቅል፣ ዘር ሲጨፈጭፍ ከነበረው ፓርቲ ጋር ስትሠራ የምትታወቀውና ሰሞኑን ዐማራ ሆና የደመቀ ዘውዱ ጠበቃ የሆነችውን ገመድ አፍ ኮሎኔር ርስታይ ተስፋይን፣ ለዐብን ተብሎ የተዋጣውን ዶላር ዐብን ውስጥ ጎጃሜዎች ስለሚበዙ ብሩን አልሰጥም ብሎ ቀርጥፎ በላ የሚባለው መሳፍንት ባለቁንጮው፣ የወልቃይት ተወላጅ ነኝ የሚለውና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ በማሾፍ የሚታወቀው ሐራ ሐራ ተሰይመው አገኛቸዋለሁ። ኋላ ምን ቢሆን ጥሩ ነው?
"…ትናንት ዛሬ መስቀል ነው ፖለቲካ አላወራም ሲል የነበረው አያሎ መንበር ልግባና አስገባኝ ብዬ ብለምነው፣ ብለምነው እምቢ ስላለኝ፣ ወልቃይቴው መጀመሪያ መሴ ባዘዘው፣ ቀጥሎ ሐራ ሐራ ዲስኩራቸውን ሲያሰሙ፣ እኔ ስቀርጽ ቆይቼ ድንገት እነ መሴ፣ አያሎ እና ርስተይ ተባብረው የወልቃይት ዐማራ ነኝ ባለው ሐራ ሐራ ላይ የፈጸሙትን ነውር አይቼ ወጣሁ። በእውነት መጣም መጣም ነው ያዘንኩት።
"…ከፈለጋችሁ እናንተም ትፈርዱ ዘንድ ልለጥፍላችሁ እችላለሁ። ቶሎ እንድለጥፍላችሁ መልሳችሁን ብቻ ንገሩኝ
"…ይሂ ጠሽ ስኳድ ሙንኡኖነው…?
"…ይሄን ሐሺሻም ድቅል እስኳድ ደግሞ ምኑን ነክቼው ነው ባናታቹ እንዲህ ልብሱን አውልቆ የጨለለው?… ግልገል ሱሪውንም አውልቋል እንዴ?
• እግዚአብሔር ይማርህ ኦንዲሜ…🙏😁
የምሥራች ደግሞ እንካችሁ…
"…2017 ዓም መግቢያ ላይ ለቅዱስ ዮሐንስ ለእንቁጣጣሽ ለአዲስ ዓመት በዓል በጎንደር አዘዞ ቀበሮ ሜዳ ከኦሮሚያ፣ ከመተከል፣ ከወልቃይት እና ከትግራይ ተፈናቅለው ለመጡ የዐማራ ልጆች የበዓል መዋያ ሰንጋ እና ሙክት ፍየሎች በአቶ ወርቁ አይተነው ልግስና ተገዝቶላቸው ሌሎችም ተረባርበው ለተፈናቃዮቹ የምሳ ግብዣ ተደርጎላቸው ነበር። በወቅቱ አንድ ሰንጋ ተርፎ ስለነበር አሁን ለመስቀል ሌላ አንድ ከብትና ለሙስሊም ተፈናቃይ ዐማሮችም ሙክት ፍየል ተገዝቶላቸው እነርሱም በደስታ አሳልፈዋል።
"…ክርስትያን ሙስሊም ተፈናቃይ የጎንደር ዐማሮች በእኔ በኩል እናንተን ሁላችሁንም አመስግነዋል። ተመርቃችኋልም። አዎ የሰው ልጅ የሚደርስለት አጥቶ በቁሙ ትል እስኪያፈራ ድረስ ማየት ያሳዝናል። እኔና የቴሌግራም ቤተሰቦቼ ግን በጎንደር አዘዞ ሜዳ እግዚአብሔር ፈቃድ ፈጣሪ ረድቶን ታሪክ ቀይረናል። በሌላ ቦታ ያሉትንም እንደዚሁ ተረባርበን ከእግዚአብሔር ጋር ታሪክ እንቀይራለን።
"…እስከአሁን 2440 አንሶላ፣ 1200 ብርድ ልብስ፣ 1200 ፍራሽ፣ 3300 ቦርሳ፣ 3300 ዩኒፎርም፣ 3300, እስራስ፣ 3300 እስኪሪፕቶ መግዣ ተችሏል። የሚቀረኝ የተማሪዎች ደብተር ነው። እሱንም ቢሆን ከሚፈለገው 3,300 ደርዘን ደብተር ላይ የ1,120 ደርዘን ደብተር ገዢዎችን ሳገኝ አሁን የሚቀረኝ 2,180 ደርዘን ደብተር ብቻ ነው።
"…አፈር ደቼ ያብላቸውና እነ እስክስ አበበ በለው እንኳን ለራሳቸው ቴስላ እየነዱ ሕዝባቸው ላይ አተላ የሚደፉ ስለሆነ ወገናቸውን ስለማይረዱ እናንተኑ ላስቸግር ነኝ። በጎንደር ስም የጎንደር ዐማራ ላይ የተጣበቀ የትግሬ ዲቃላ ስኳድን በየቲክቶኩ ልቅሶ እየደረሳችሁ ቀሪዋን 2,180 ደርዘን እናሟላ። 100 $በ549 ብር ሒሳብ 20 ደርዘን ይገዛል።
• ምርቃቱን ተቀበሉ።
"…እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ፤ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። መዝ 23፥ 1-6
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
👆⑤ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍"…በቅዱስ ዮሐንስም ዘመን “ሕዝቡም ሲጠብቁ ሳሉ ሁሉም በልባቸው ስለ ዮሐንስ፦ ይህ ክርስቶስ ይሆንን? ብለው ሲያስቡ ነበር፥” ሉቃ 3፥15። ዛሬም ይሄ ዘመዴ ማነው? የምትል የትየለሌ መንጋ አለህ። እኔ ዘመዴ ነኝ የሐርጌ ቆቱ። ባለ ማዕተብ የተዋሕዶ ልጅ። የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር። መራታው የሐረርጌ የምሥራቅ ሰው። በቃ ሌላ ትፈነዳለህ እንጂ ከቆቱነቴ ዝቅ አልላትም። ወይ ፍንክች። እኔ ዐማራን ዐማራ ይምራው የምል የበረሃ ጯሂ ነኝ። ከእኔ በኋላ የሚመጣው የዐማራ ትውልድ ልዩ ነው። "…እኔስ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ነገር ግን የጫማውን ጠፍር መፍታት ከማይገባኝ ከእኔ የሚበረታ ይመጣል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል፤ መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል።" ሉቃስ 3፥ 16-17… አሁን እየመጣ ያለው የዐማራ ትውልድ እንደዚያ ዓይነት ነው። እሳት በእጁ የጨበጠ፣ የሚያደቅ ክርን ባለቤት። ፍትሓዊነትን ለማንገሥ በእጁ ሚዛን ይዞ እየመጣ ያለ ነው። ያበጥርህሃል አልኩህ። እንደ ድሮው ዐማራን በቀላሉ መቀፈል፣ የኢትዮጵያን ስም እየጠሩ ማለብ፣ ሰንደቅ ዓላማ እያሳዩ መቀሸብ የማይሞከር ነው። የነብርን ጭራ የያዘ ዐማራ ነው የተፈጠረው። አልሞትም፣ አልገደልም፣ አልዘረፍም ያለ ዐማራ ነው የተፈጠረው። የኅልውና አደጋውን ከላዩ ላይ ለማራቅ የሚታገል ትውልድ ነው የተፈጠረው። በአንድ ዓመት ውስጥ ሀገርን ያክል በጀት፣ የሰው ኃይልና የጦር መሣሪያ ካለው መንግሥት ተብዬ ገተት ጋር ከባዶ እጅ ተነሥቶ መመከት፣ ማነከት ከቻለ ጥቂት ሲቆይማ አስባችሁታል?
"…እደግመዋለሁ ሃቅ ስላለው ዐማራ ያሸንፋል። እኔ ደግሞ የዐማራን ሾተላዮች፣ ዋሾ፣ ቀጣፊዎች በመርፌ፣ በወረንጦ እየለቀምኩ አፈር ደቼ አስግጣቸዋለሁ። ይሄን ለማድረግ የማንንም ፈቃድ አልሻም። ይኸው ነው። ስኳድንና ፀረ ዐማራ ፋኖ ዲቃሎችን በጋራ በመከላከል ቅዱሱን የዐማራ ፋኖ ትግል እናስከብር። ዛሬ ማታ በቴዲ ሀዋሳ ቤት እንገናኝ። በተለይ እነ አበበ በለው፣ ስኳዶች በጨዋ ደንብ ጥያቄአችሁን ይዛችሁ ሞግቱኝ። አፈር ከደቼ አብሉኝ። የትግሬ፣ የኦሮሞ ቦለጢቃ ደጋፊዎችም ኑ እና እንወያይ። እኔ ዘመዴ ለመጠየቅ ዝግጁ ነኝ። ሃላስ።
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 16/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በበሽታ፣ በድንቁርና አደድባ ያስቀመጠችው የትየለሌ ማኅበረሰብ ነው ያለው። ዐማራ በተፈጥሮ ብልህ፣ ልባም ስለሆነ እንጂ እንደተሠራበት ክፉ ሴራ አንድም ለዘር አይተርፍም ነበር። ወያኔ ክፋቷ ዐማራን በኤርትራዊው በረከት ስምኦን፣ በሲዳማው ተፈራ ዋልዋ፣ በትግሬዎቹ እነ ከበደ ጫኔ፣ እነ አዲሱ ለገሰ፣ በጉራጌው ታምራት ሁላ ነው ስትገዛው፣ ስትረግጠው የኖረችው። ኦሮሙማም ያን የወያኔ ሌጋሲ ነው በዐማራው ላይ ማስቀጠል የሚፈልገው። ለዚህ ነው በትግሬው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በኩል ጎንደርን ሽባ እያደረገ፣ ፋኖ ላይ ሴራ እያሴረ የሚገኘው።
"…እንግዲህ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የዘር ቦለጢቃን የሚፈቅድ ከሆነ፣ በዚያም መሠረት የሚመራ ከሆነ፣ በትግሬ ቦለጢቃ የሥልጣን እርከን ላይ ዐማራ ወይ ኦሮሞ ድርሻ ከሌለው። በኦሮሞ ቦለጢቃ የሥልጣን እርከንም ላይ ከዐቢይ አሕመድ በቀር ዲቃላ፣ ድቅል፣ ውህድ ማንነት የማይፈቀድ ከሆነ በዐማራው ትግል በፋኖ ውስጥ ድቅል ማንነት ይዞ ለምን ዐማራን ልምራው ይባላል? ፌክ ኢትዮጵያኒስቱ ኃይል ዐማራ ሲፈናቀል፣ ሲገደል፣ ሲሰደድ፣ ሲታሰር ከአሳሪ ገዳዩ ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ከርሞ ዛሬ ላይ ከየት አባቱ መጥቶ ነው በዐማራ ትከሻ ላይ ተጭኖ ኢትዮጵያን ማዳን አለብኝ የሚለው? ሰገጥ ሰገጤ ሁላ። እንደ ኢትዮጵያዊ እንዳታስብ ከተደረግክ በኋላ ዐማራው እንደ ዐማራ እንዳያስብ፣ የዐማራ መሪ እንዳይኖረው ለምን ይባላል? ያኮረፈም፣ ሴረኛውም ትግሬ አማርኛ ስለተናገረ ወይም ዐማራ ግዛት ውስጥ ስለተወለደ ብቻ እንዴት ፋኖን ካልመራሁት ይባላል? ፋይናንሱን በትግሬ ሚስቶቻቸው በኩል የሚቆጣጠሩ አካላት እንዴት የዐማራ ፋኖ ትግል መሪዎች ነን ብለው ካልወጣን ብለው ይላላጣሉ? እኔ ይሄን መንፈስ ነው በመስበር ላይ የምገኘው። አለቀ። ደግሞም አደቅቀዋለሁ። እሰባብረዋለሁ፣ እንኩትኩቱንም አወጣዋለሁ። ዐማራን ለዐማራ ብቻ ነው መተው። በተለይ ድቅል የትግሬ ማንነት ያላቸው ሰዎች የዐማራ ፋኖን በጸሎትና በገንዘብ መደገፍ እንጂ መምራት ለዐማራ አደጋ አለው። ሕገ መንግሥቱም አይፈቅድም።
"…እንግዲህ እኔ የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ዐማራን ተጠንቀቅ ልለው ነው የመጣሁት። አንዳንዱ በራሱ ጊዜ ነው የመጣው። ለምሳሌ በእንጨት ላልነካው ብዬ አርቄ የወረወርኩት እና እንደ ሕፃን ስልከው ቆይቼ፣ ለተፈናቃዮች ከላኩት ብር ላይ ወስዶ ሲበላው ሳይ ረዳት ፕሮፌሰር የሚል ቅጽል ስም በመያዙ ምክንያት ለዐማራው ራሱ አሳፋሪ ነው በማለት 4 ዓመት ዝም ያልኩት ዳምጠው አየለ የሚባል መጀመሪያ የህወሓት መከላከያ ሰላይ፣ ከዚያ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ፣ ከአሶሳ ደቡብ፣ ከደቡብ አሁን ደብረ ብርሃን ተመድቦ ለብልጽግናም ለፋኖም፣ ለስኳድም የሚሠራ ሰው እንደ እሳት ራት ተንቀዥቅዦ መጥቶ ዋጋውን እንድሰጠው አስገደደኝ። ዳምጠው የተንቀዠቀዠው ስኳድ ሲነካበት ነው። እስኳድ በሸዋ በእስክንድር በኩል የመከታው ማሞን ቡድን ተቀራምተውታል። የመከታው የጦር መሪዎች የጎንደር ተወላጆች ናቸው። እስክንደርም ከደቡብ ጎንደሮች ነው የሚቆጠረው። ግራ የገባኝ የዚህ የዳምጠው ዘር ነበር ትናንት መልሱን አገኘሁ።
"…የበግ ለምድ ለባሹ ዳምጠው የጉራጌ ተወላጅ ሲሆን የጉራጌ ተወላጁ ምንተስኖትም የኢዜማ ወኪል ሆኖ በእስክንድርና በመከታው በኩል ቦታ ይዞ መቀመጡ ይነገራል። ዳምጠውም በአንድ ወገን የሻዋ ዐማራ ሲሆን በአንድ ወገን ደግሞ ጉራጌ ነው አሉኝ ቤተሰቦቹ። ትናንት የዳምጠው ጆሮው፣ የፊት ቅርጹ ምንም ዐማራ አይመስልም ብዬ በማለቴ ብዙዎች በግምት ከተከዜ ማዶ ነው ያሉ ሲሆን የሚያውቁት ግን ድብን ያለ ጉራጌ ነው ብለው ማስረጃ ቆጥረው አስረድተዋል። ተመልከቱ የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲን ፕሬዘዳንት በጉራጌው የኢዜማ ተወካይ በእነ መምህር ምንተስኖት አማካኝነት መረጃ ሰጥቶ ያስያዘው ይሄው ዳምጠው የተባለ የቁጩ ረዳት ፕሮፌሰር ነው። የዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንት ከተያዘ በኋላ ሚልዮን ብሮችን ከፍሎ መውጣቱ ነው የሚነገረው። ይሄ ዳምጠው ከስኳድ ጋር ሆኖ ከጎጃም የጸዳ ዐብን መፈጠር አለበት በማለት ዐብንን ፍርስርሱን ያወጣ የጉራጌ የሸዋ የዐማራ ተወካይ ነው። የደብረ ብርሃንን የውኃ ጉድጓድ ስፍራ እዚህ ቦታ ቤት መሥራት አይፈቀድም ቢባልም እምቢኝ አሻፈረኝ ደግሞ ለዐማራ አፈር ደቼ ጠጡ ብሎ ከጥቅም ተጋሪ ቦለጢቀኛ ጓዶቹ ጋር ሆኖ የሪልስቴት የቤት ግንባታ እገነባበታለሁ ብሎ በሙግት ላይ ያለ ፀረ ዐማራ የስኳድ አቃጣሪ ሰው ነው። የበግ ለምድ መግፈፍ ማለት ይሄ ነው። ተኩላውን ፊት ለፊት ማስጣት ማለት ይሄ ነው። ለሚስቱ ዩኒቨርስቲው በር ላይ ኮስሞቲክስ ቤት ከፍቶ ከሚስቱ የማይገዙ ተማሪዎችን ነጥብ እያስጣለ የሚያስለቅስ ሰውዬ በፍጹም ዐማራ አይሆንም። አይደለምም። እውነት ነው አሁን ሳየው የዳምጠው የፊት ቅርፁ የጉራጌ ነው የሚመስለው። አለቀ።
"…ነገረ ስኳድ ይቀጥላል። 1% እንኳ አልጀመርኩትም። ገና ልጀምረው ነኝ ብዬ ያልኩ ጊዜ የጨሰው አዋራ አሁን ከጀመርኩት በኋላ ወፍ የለም። እኔ ዘመዴ ጎልያድን ግንባሩን ብዬ አጋድመው ዘንድ፣ በሁለት ወገን በተሳለው ሰይፍ በሆነው አንደበቴና ጦማሬ እቆራርጠው ዘንድ የዳዊት ወንጭፍ ሆኜ የተነሣሁ ባለማዕተብ ነኝ። አሁን ተመልከቱ። ቲክቶክ መንደር ግቡ። የተደበቁ፣ የተዋጡ፣ በትግሬ ዲቃሎች የተሸፈኑ የጎንደር ዐማራ ልጆች በጨዋ ደንብ መወያየት፣ መመካከር ጀምረዋል። በእውነት እንዴት እንደሚያምሩ፣ እንዴትም እንደሚያስቀኑ ባያችሁልኝ። ይሄን በጎንደር ዐማራ ስም በየሚዲያው የተሰገሰገ የትግሬ ዲቃላ የፖለቲካ ቅማንትና የአገው ሸንጎ ገርፌ ገርፌ ሳባርረው የተደበቀው የጎጃም አገው፣ ዐማራ ተገለጠ። የተደበቀው የጎንደር ቅማንት ዐማራ በነፃነት ተገለፀ። ስሁላውያንን የመብረቅ ብዕሬን ሳጓራባቸው ድራሽ አባታቸው ጠፋ። አሁንም የጎንደር ዐማራ ልጆቹ ወደፊት እስካልመጡ ድረስ አደጋ ላይ ነው። ሚዲያው የተያዘው በእነዚህ ድቅል ማንነት በያዙ ሰዎች ነው። ፋይናንሱ ላይ ሁሌ ገንዘብ ያዥ ሆነው የሚመጡት እነዚህ ዲቃላ ማንነት ያላቸው ፀረ ዐማራ ኃይላት ናቸው። እነዚህ ኃይላት ከዐማራ ትግል ከተወገዱ የዐማራ ትንሣኤ ቅርብ ነው የሚሆነው።
"…ወያኔ ሆነው ለትግራይ ነፃ መውጣት ዐማራንና ኢትዮጵያን ሲገድሉ የከረሙት፣ የጎንደር ዐማራን ሲገድሉ፣ የወልቃይት ዐማራን ጥፍር ሲነቅሉ የከረሙትን ለኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እና ለኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ፣ ለፀረ ዐማራ፣ ለፀረ ጎጃሞቹ ለእነ ዶፍቶር ምስጋናው አንዷለም፣ ለእስክንድር ነጋበት፣ ለዶፍቶር አምሳሉ፣ ለጋዜጠኛ ሀብታሙ አፍራሳ፣ ለጋዜጠኛ ብሩክ ሂርጶ እከራከራለሁ ብሎ የሚመጣ ጎንደሬን አይማረኝ ብምረው። ለአስክስ አበበ በለው፣ ለፀረ ዐማራው፣ በዐማራ ፋኖ ስቃይ ኑሮውን ለሚገፋው። በዐማራ ፋኖ ብር እሱ ቴስላ እየነዳ ዐማራ ላይ አተላ ለሚደፋው፣ ቅርሻቱን በየጊዜው ለሚያቀረሸው ለአበበ በለው በስመ የትውልድ ሀገር ተደርቤለት እመጣለሁ የሚል ካለ በርበሬ አይደለም ሚጥሚጣ ነው የማጥነው። አሳይሃለሁ።
"…ለመላው ዓለም ሕዝብ በግልጽ፣ ጎንደር ድል እንዴት እንደሌለ፣ ጎንደር እንዴት እንደማያሸንፍ የተናገርኩትን ቆርጦ እስክስ ሲል ለነበረው አበበ በለውም እሁድ የተሟላ መልስ በመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብሬ ላይ ምላሽ እሰጠዋለሁ። ከአበበ በለው ጋር በርበሬ የማጥነው አንድ አላርፍ ያለ… 👇③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
“…የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።” ማቴ 7፥15 …በግ መስለው፣ እንደ በግ የዋሕ መስለው፣ በመልክም፣ በቀለምም በግ መስለው ከሚመጡ ነገር ግን በተፈጥሮ በግ ያልሆኑ ነጣቂ ተኩላዎች ተጠንቀቁ ነው መጽሐፍ የሚለው። ቃሉ ነቢይ ሳይሆኑ ነቢይ ነን ብለው ስለሚነሱ ሐሰተኛ ነቢያት አስቀድሞ በራሱ በጌታችን እና በምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ አንደበት የተነገረ አምላካዊ ቃል ነው። ይህ ትንቢት መፈጸሙን ለማረጋገጥ እንደ አሸን የፈሉትን የጴንጤ የቴሌቭዥን ቻናሎችን ዞር ዞር ብሎ መመልከቱ በቂ ነው። ከአነስተኛና ጥቃቅን ጀምሮ እስከ ኢንቨስተር "ነቢያት" ድረስ እንደ ጉድ ይመለከቱበታል።
"…ለዛሬ በርእሰ አንቀጼ መመልከት የፈለግኩት ከዚህ "…የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ።" የሚለውን በተለይም ከሐሰተኞች ነቢያት የሚለውን ቃል ከሐሰተኛ ቦለጢቀኞች በሚል ተክቼ ለመጻፍ ነው የምሞክረው። በዘመናችን ልክ እንደ ሐሰተኞች ነቢያት እንደ አሸን የፈሉት ሐሰተኞች ቦለጢቀኞች ናቸው። እነዚህን ሓሳውያን መጋፈጥ፣ ማጋለጥ፣ መሞገት፣ ከምንፍቅና ሥራቸው መመለስ እና በእውነት መንገድ ቆመው እንዲገኙም የግድ ማጥመቅ ያስፈልጋል ብዬ ነው ርእሰ አንቀጹን ያዘጋጀሁት።
"…ኢትዮጵያ የምትከተለው የፖለቲካ አስተዳደር ሥርዓት፣ በሕገ መንግሥቷም ያጸደቀችው የዘር ቦለጢቃ ሥርዓትን ነው። የትግሬ ነፃ አውጪ ቦለጢቀኞችና የቦለጢቀኞቹ ደጋፊ ትግሬ በጋራ በቀደዱት ቦይ ይኸው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነን ባይ ቦለጢቀኞች እና ደጋፊዎቹም ከትግሬ በባሰ፣ በከፋ መንገድ እንደ ጎርፍ ውኃ ፈስሰው ይኸው ሀገር ምድሩን በዘር ቦለጢቃ ሱናሚ አጥለቅልቀውት ያደርግ ይሠራቸውን አሳጥቷቸዋል። ከትግሬዎቹ ቦለጢቀኞች ጥጋብ ያልተማረው የኦሮሞ ቦለጢቀኛም በጋለ ብረት ምጣድ ላይ እንዳረፈ ተልባ ከመንጣጣቱም ባሻገር ሀገር ምድሩን ቀውጢ እያደረገው ሀገሩን አደጋ ላይ ጥሎ ይታያል።
"…አሁን ተረኛ ነኝ ለሚለው ኦሮሞ ሕገ መንግሥቱ በሚፈቅድለት የዘር ቦለጢቃ እንዳሻው የመሆን መብት ይፈቅድለታል ሕገመንግሥቱ። ለዚህ ነው ዐማራ ክልል በጥላቻ ተሞልተው የሚሄዱት የኦሮሞ ወታደሮች ሞቅ ሲላቸው "ትግሬ 27 ዓመት ቀጥቅጦ ሲገዛቹ ትንፍሽ ሳትሉ እኛ ገና 6 ዓመት ሳንገዛቹ የምን መፈራገጥ ነው። ኦል ኡታልቱስ፣ ገዲ ኡታልቱስ ኦሮሞ ጀላ ቡልታ ብለው ራፕ እስከመደነስ የደረሱት። አዎ ተረኛ ነን። በተራችን ያሻንን ብናደርግ ለምን እንዳሻን አትሆኑልንም ነው ጭዌው። ኦሮሞ ነኝ ባዩ ቦለጢቀኛና የቦለጢቃው ደጋፊ ኦሮሞ መርዞ የመለስ ዜናዊ ባሰመረለት የዘር ክልል አስተዳደር ውስጥ የሚያደርገውን ነው ያሳጣው። ለኦሮሞ ነፃነት፣ እድገትና ብልፅግና ስል ነው በማለት በዘር ክልሉ ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ነገዶችንና ሃይማኖቶችን ለይቶ በይፋ ይጨፈጭፋል። ከዐማራ እና ከኦርቶዶክስ፣ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የጸዳች አዲሲቷን ኦሮሚያ በኢትዮጵያ ሀብት ለመመሥረትም 24/7 ደፋ ቀና በማለት ላይ ይገኛል። ዛሬ ዐማራ በኦሮሚያ ውስጥ ያልተጻ ፖሊሲ፣ ያልታወጀ ዐዋጅ ወጥቶ በግልጽ የሚጨፈጨፈው፣ የሚጸዳው ኋላ ላይ በምትመሠረተው አዲሲቷ የምናብ ኦሮሚያ ላይ ለምን ብሎ ጥያቄ እንዳያነሣ ተብሎ ነው። ልብ በሉ እንደ ድሮው እንደ 16ኛው መቶ ክፍለዘመኑ የኦሮሞ ወረራ አሁን በኦሮሚያ ዐማራ ሲገደል አባት ብቻ አይገደልም። ብልቱ አይሰለብም። በኦሮሚያ ስትገደል እናትም፣ ልጅም፣ ዘመድም ካለ ሙልጭ አድርገው ነው የሚጨፈጭፉት። ጠያቂ እንዳይኖር ማለት ነው። ይሄን ግፍ መናገር ብዙ ሰው ተራውን እየጠበቀ ነገር ግን ድብን አድርጎ ይፈራል። ቢፈራም አይፈረድበትም።
"…እስቲ ዛሬ በኦሮሚያ እዚሁ ሞጆ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር የወጣውን የዘር ማጥፋት ዜና እንመልከት። ዜናው የዛሬ ነው። ዜናው የተሠራውም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በበላይነት በሚመሩት ሕጋዊ ሚዲያ የተዘገበ ነው። የዜናው ርዕስ አረጋዊ ካህን ዐራት ቤተሰባቸውን ጨምሮ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ነው የሚለው። ተመልከት መጪው እሬቻ ነው። ኢሬቻ ደግሞ በመስቀል ላይ እንዲከበር መንግሥት ስፖንሰር ያደረገው የዋቃ ጉራቻ በዕድ አምልኮ ነው። ሰይጣኑ የሚፈልገው የዐማራና የኦርቶዶክስ ደም ስለሆነ ግብሩን በአንድ ቀን ለዘር አምስት ቤተሰብ በማረድ አሳይተዋል።
"…መልአከ/መ/ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው የተባሉ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ (ሞጆ) ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ41 ዓመታት ያህል ከዲቁና እስከ ደብር አስተዳዳሪነት ድረስ በትሕትና ያገለጉ አባት ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት ከባለቤታቸውና ከሦስት ልጆቻቸው ጋር በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የገለጸ ሲሆን ልጃቸው ዲ/ን መልአክ ወልደ ኢየሱስም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡ ጸሎተ ፍትሐት ሥርዓቱም የሞጆ ሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ሰይፈ ገብርኤል ገረመው፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ አበው ካህናት ሊቃውንት ፣ በርካታ ምእመናን በተገኙበት በሞጆ ደ/ብ/ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በብፁዕነታቸው መሪነት እየተከናወነ ይገኛል ይላል ነው የሚለው ምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ።
"…ይሄን በኦሮሚያ ውስጥ የሚደረግ የዘር ማጥፋት የትግሬ አክቲቪስቶች ትንፍሽ ይላሉ? አይሉም። እነ ያሬድ ያያ ሰልፍ እንውጣ ይላሉ አይሉም። የኦሮሞ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ እነ አህመዲን ጀበል ትንፍሽ ይላሉ? አይሉም። ዳንኤል ክብረትና ብፁዕ አቡነ አብርሃም ተመካክረውም ቢሆን ይናገራሉ አይናገሩም። ድርጊቱ የተፈጸመው ጎጃም ቢሆንስ አስባችሁታል። የጎንደር ስኳድ አያሌው መንበር እስከ አሁን ስድስት ፖስት ለጥፎ ነበር። ጴንጤው ምስጋናው አንዷለም፣ የወልቃይት የሰሊጥ ነጋዴ ሌባ ስኳዶች ቲክቶክ ገብተው ዋይ ዋይ ባሉ ነበር። አንዳቸውም የሉም። ያሬድ ያያ እና ጌጡ ተመስገን ይመሩታል የሚባለው ጉርሻ የፌስቡክ ፔጅ ይተነፍሳል? በፍጹም። አዎ ለኢሬቻ ግብር ሲባል በኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን ከዚህ የከፋ ዘግናኝ በዐማራ ክልልም ኦሮሙማው አሰቃቂ ግድያ ሲፈጽም እንሰማለን። በድሮን፣ በጀት፣ በታንክ ገበሬ ሲጨፈጭፍ፣ አብያተ ክርስቲያናት ሲያወድም ታየለህ። እሬቻ እስኪያልፍ እሬቻ የሚያበሉትን መቁጠር ነው። እስቲ ፍረዱ ከዚህ በላይ ዘር ማጥፋት አለ እንዴ?
"…በኦሮሚያ ይኖሩ የነበሩ የዐማራ ባለሀብቶች፣ ኦርቶዶክስ ኦሮሞዎች በሙሉ ታግተው ተዘረፈው ተገድለዋል። ቤተሰባቸውም ተበታትኗል። በዘዴ፣ በግልጽ፣ በሃላል ነው የጸዱት። እነ ሽመልስ አብዲሳ ምን እናድርግ እያሉ እየተቀደዱ፣ እንደ ዐማራ ክልል ፕሬዘዳንት እንደ ካልሲ፣ እንደፓንት፣ እንደ ሸሚዝ ሳይቀየሩ ባላቸው ሥልጣን ዐማራና ኦርቶዶክስን መጠበቅ ባለመፈለጋቸው ጴንጤዎቹ እነ ሽመልስ አብዲሳ ከክልሉ ዐማራና ኦርቶዶክስን አስፀድተዋል። ሽመልስ እንደነገረን ሸኔ ሴቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶች ላይ ግብረ ሰዶማዊነት በመፈጸም ነው ክልሉን ያነወሩት። ይሄ ሲነገር ኮሬንቲ ልጨብጥ የሚል ኦሮሞ ነፍ ነው። ስትፈልግ ታነቅ። ለምሳሌ እንዴት በሲስተም ተጠቃቅሰው እንደሚያጸዱት እንመልከት። አንድ የዐማራ ተወላጅ ወይም…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ተጠባቂው ርእሰ አንቀጻችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጼም በዐማራ ትግል ውስጥ የበግ ለምድ የለበሱ ነጣቂ ተኩላዎችን መውቃት ነው። ነጥዬ አውጥቼ ማደባየት ነው። የኦሮሞ ቦለጢቀኞች እንዴት ሀገርን እንደ ሀገር፣ ሕዝብን እንደ ሕዝብ በተለይ ዐማራን ከኦሮሚያ እያጸዱ እንዳለ የምናይበት ነው።
"…ምሽት በቴዲ ሀዋሳ የቲክቶክ መንደር እስክንገናኝ ድረስ በዚህ ርእሰ አንቀጽ ላይ ስንወያይ እናመሻለን። እህሳ ያን ወተት አንጀት ሊማሊሞ አላማጣ ግራካሱ ዸንገጎ የዓባይ ወንዝ የመሰለ ረጅም ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• ተናገሩ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
“…ምላሱን ከሚያጣፍጥ ይልቅ ሰውን የሚገሥጽ በኋላ ሞገስ ያገኛል።” ምሳ 28፥23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 2:25 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/rlg7EHDfz7c
• Mereja TV: https://mereja.tv
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
እኔና ሰሎሞንን ፍረዱን…!
እኔ ዘመዴ… "…ዐማራ ቅማንት ነው። ቅማንትም ዐማራ ነው። ስህተት አለው?" ብዬ ሰሎሞንን ጠየቅኩት።
እሱ ሶሎሞን ደግሞ እንዲህ ብሎ ነው የመለሰልኝ። "…ቅማንትም አገውም የቆቱ ኦሮሞም አማራ አይደለም 44ነጥብ!!! ብሎ ነው የመለሰልኝ።
"…ታዲያ ይሄ ሰው ምንድነው? አያሌው መንበር፣ ምስጋናው አንዷለም፣ ሙላት አድኖ፣ ሲሳይ አልታሰብ፣ ሳሚ ቅማንቴው እንዴት የጎንደር ዐማራን ሊወክሉ ይችላሉ?
"…ጎንደሬ ከመሬት ተነሥቶ ጎጃሜን አይጠላም። ጎጃሜም ከመሬት ተነሥቶ ጎንደሬን አይጠላም። ጎንደሬ ነኝ ብሎ በጎጃም ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ የሚያራምድ ከሆነ፣ እሱ የተከዜ ማዶ ዲቃላ ነው። ጎጃሜ ነኝ ብሎ ጎንደሬ ነኝ ካለም በአገው ሸንጎ ስር የተሸጎጠ ኩሻንኩሽ ዲቃላ ነው። አለቀ።
"…እስቲ ፍረዱ…✍✍✍
ይህ ነውር የጎንደር ዐማራ አይደለም።
"…ልብ በሉ ጎንደሬ ሆኖ ዐማራ ነኝ የማይል እሱ የጎንደር ዐማራ አይደለም። ጎንደሬ ነኝ እያለ፣ በጎንድር ስም እየቀፈለ፣ ለዐማራ አልታገልም የሚል ሰው ካያችሁ እሱ ማለት ጎንደር ተወልዶ ያደገ የትግሬ ዲቃላ ነው። እና ለዐማራ ካልታገልክ በዐማራ ትግል ውስጥ ምንአባህ ትሠራለህ?እና ምንአባህ ፈልገህ ነው ጎንደርን የመሰለ ታላቅ ባለ ማዕተብ ሕዝብ ላይ እስክንድር የተባለ ከተከዜ ማዶ የሆነች ሴት ከደቀለ በሽተኛ ጋር ሆነህ እነ ሀብቴን፣ እነደረጄን፣ እነጋሽ መሳፍንትን የመሰሉ ጀግና፣ ጀግና ጎንደሬዎችን ለጋዜጠኛው እብድ እንዲገረዱ የምትቀሰቅሰው?
"…አዎ ይሄ የትግሌ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው። ስኳድ የተባለን በጎንደር ዐማራ ላይ እንደ ፓራሳይት ተጣብቆ ጎንደር አንድ እንዳይሆን የሴራ፣ ሾተል፣ ሽብልቅ እየከተተ የኖረውን ዘራፊ፣ ቀማኛ፣ የጎንደር ዐማራ ወጣቶችን ኩላሊት ሲነግድ የኖረን ነውረኛ ወንጀለኛ የማፍያ ቡድን በሙሉ ተራ በተራ የዳዊት ወንጭፍ በሆነው ጦማሬ ጎልያዶችን በዝረራ አሸንፋቸዋለሁ።
• Solomon Bogale
• ሳራ ሳራ
• እስከዳር እስከዳር በሚል የፌስቡክ፣ የቴሌግራም፣ የኋትስአፕ መገናኛ ዘዴ በኩል የሚመጡላችሁ መልእክቶች በሙሉ የዚህ ነውረኛ ባለጌ ነፍሰ ገዳይ ስለሆነ ተጠንቀቁ።
"…ይሄ እንደ አክሱም ሃውልት የቆመ ብልቱን ለባለ ትዳር የጎንደር ዐማራ ሴቶች በድፍረት እየላከ እምቢ ካላችሁ መሬት ላይ ባሉ ፋኖዎችን ልኬ ቤተሰባችሁን ነው የማሳፍነው የሚል ስድአደግ እንዴት ጎንደርን ይወክላል? አዛኜን ብቻዬን አልምራቸውም። አልለቃቸውም።
"…የመከላከያ ልብስ ለብሰው፣ ከፋኖዎች ጋር ፎቶ እየተነሡ የጎንደር ዐማራ ሴቶችን የሚያስጨንቅ ገተት እንዴት ጎንደሬ ነኝ የሚል ከጎኑ ይቆማል? እስቲ ብልቱን ተመልከቱ?። ድምጹን ስትሰሙ ደግሞ ታፍራላችሁ።
እየተገለጡ ነው…!
"…ምድር መሬት ላይ የመከላከያ ልብስ የለበሰ አራጅ ወንበዴ በዐማራ ምድር ከዐማራ አናብስት ጋር የሞት ሽረት ፍልሚያ እያደረገ ነው። ይሄ በዐማራ ፋኖ አሸናፊነት የሚጠናቀቅ ነው። በቅርቡም እናየዋለን።
"…አየር ላይ፣ በሳይበሩ ዓለም ላይ ደግሞ እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ብቻዬን ባታልዮን ጦር መስዬና አክዬ የዐማራ ትግል አሰናካይ፣ ሾተላይ፣ የበግ ከምድ የለበሱና ዐማራ ምድር ተወልደው የዐማራ ስም ይዘው አማርኛ የሚናገሩና የዐማራን ትግል ለመጥለፍ ካሰፈሰፉ የተከዜ ማዶ ዲቃሎች ጋር ትንቅንቅ ውስጥ ገብቼ እያደባየሁአቸው ነው። እስከዛሬ በፍርሃት ማንም ሊናገራቸው የማይደፍሯቸውን ፀረ ዐማራ ዐማራ መሳይ ስኳዶችን ከጎንደር ዐማራ ጫንቃ ላይ እያራገፍኳቸው ነው። ብቻዬን አልኳችሁ።
"…የጎንደሩ ስኳድ ሲነካ በቀደም ጉራጌው የቁጩ ፕሮፌሰር ዳምጠው ከደብረ ብርሃን፣ ትናንት ደግሞ የእስክንድር ወያላው ማይሙ ስንታየሁ ቸኮል ከሸገር፣ ዛሬ ደግሞ የዐብን የኮምቦልቻ ተወካይና ከስንታየሁ ጋር ታስሮ የአያቱ ስም ገመዳ ስለሆነ ነው የተፈታው ብለው የሚያሙት ሰገጤ ሳይጠራ፣ ሳይነካ ጓ ብሎ ብቅ ብሏል። ደስ ያለኝ ግን እኔ ዘመዴ ተጯጩሄ፣ ችክ ምንችክ ብዬ ባነቃሁት የዐማራ የሳይበር ሠራዊት ድባቅ መመታታቸው ነው። ኮመንቶቹን ዓይቼ እንዴት እንደረካሁ አትጠይቁኝ።
"…ዘሪሁን ገሠሠ ማለት የጎንደሩ ስኳድ የጋሻው መርሻ ሚዜ፣ ከየሱፍ ኢብራሂምና ከጋሻው መርሻ ጋር ክላስ ዘግተው ሲቅሙ፣ ደርዘን ሲጋራ ሲያጨሱ ውለው ማታ ወደ አምቡላ ቤት ሄደው ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚያነጉ ነውረኞች ናቸው። ዘሪሁን ማለት ከዚህ በፊት ደውሎልኝ ብዙ ነገር ያወራልኝ፣ በፌክ አካውንት ከዐብኖች ጋር ሆኖ ክርስቲያን ታደለን ሲሳደብ የነበረ ጅል የስኳድ ገረድ ነው።
• ማነህ ባለ ሳምንት ተረኛ ስኳድ ግባ በሉት… ተገለጥ።
ይኸው ለጠፍኩላችሁ።
"…መጀመሪያ ያወራው የዐብንን ብር ቆርጥሞ በልቷል የሚባለው መሳፍንት ባለ ቁንጮ ነው። መድረክ መሪው ሰገጤው የታች ጋይንቱ ፀረ ጎጃም፣ ፀረ ዘመነ ካሤው አያሎ መንበር ነው። ግፍ የተሠራበት ደግሞ የወልቃይት ዐማራ ነኝ ባዩ ሐራ ሐራ ነው። ሐራ ሐራን ግፍ የፈጸመችበት ደግሞ ከህፃንነት ወራቷ ጀምሮ ጡጦዋን በአፏ እንደሰካች በጨቅላ ዕድሜዋ ህወሓትን ተቀላቅላ የጎንደር ዐማራን፣ የወልቃይት ዐማራን ጥፍር ሲነቅል፣ ሲገድል፣ ዘር ሲያጠፋ ከነበረው ከወያኔ ጋር ሠርታ ወያኔም በዚህ ፀረ ጎንደር ዐማራነቷ የኮሎኔል ማዕረግ የሰጣትና በቅርቡ ዐማራ የሆነችው ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ ናት።
"…ሐራ ሐራ ያለው ምንድነው? እኔ የወልቃይት ዐማራ ነኝ። ደመቀ ትግሬ ነው። እኔ የዐማራ ፋኖ ነኝ። ደመቀ ዘውዱ ብልፅግና ነው። በቀደም ርስታይ ተስፋይ ፋኖ ወልቃይት ሲገባ ለመከላከያ ድረሱልን ብለን ስንነግር አያገባንም አለን ብላለች። እነ ደመቀ ፋኖ ሲመጣ መከላከያን አግዘን ካሉ ትግሬ ናቸው ማለት ነው ስለዚህ ወልቃይትን መያዝ ያለበት የዐማራ ፋኖ ነው ብሎ ይናገራል።
"…ይህን በማለቱ መሳፍንት፣ አያሌው፣ ርስተይ ሐራን እንዴት ዓይነት ዘግናኝ ግፍ እንደፈጸሙበት ራሳችሁ አይታችሁ ፍረዱ። ሚስተር ባናና የሚባለው ጎንደር ተወልዶ ያደገ ትግሬ ነው አሉ። ቅንድቡ ራሱ ለካቲት 111 ነው የሚመስለው ብለውኛል። ለማንኛውም ከፈለጋችሁ በፈለጋችሁት እናስይዝ አዛኜን ዐማራን ለመከፋፈል ሊከፍቱ የነበረውን የጣና ቴሌቭዥን ብቻዬን እንደጠረቀምኩት አሁንም ጎንደርንና የጎንደርን ዐማራን ከድቅል የተከዜ ማዶ አናቂዎች አምላኬን ይዤ ብቻዬን አላቅቀዋለሁ።
"…ደመቀ ዘውዱ ግን ብልፅግና ከሆነ ወልቃይት ምን ይሠራል…? እስቲ ተወያዩበት። በእውነት ዐማራው ሐራ ሐራ ግን አንጀቴን ነው የበላኝ።
• እስቲ ሓሳብ ስጡበት
ጥያቄ ነው?
"…ተቀበል…
"…ጌትነት አልማው በትውልድ ዐማራ ለዚያውም ጎጃሜ ነው። ጌትነት አልማው ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌለው የባንዳ ጥግም የሆነ ሰው ነው። ጌትነት አልማው እኔ ዘመዴን በፈለገው ሰዓት ይረግጠኛል። እኔም ጌችን አልፎ አልፎ አሳምሬ እረግጠዋለሁ። ነገር ግን ጌትነትን ስለረገጥኩት አንድም የጎጃም ዐማራ አፉን ከፍቶብኝ አያውቅም። አንድም አልኳችሁ።
"…ሙላት አድኖ የጎንደር ተወላጅ ዐማራ ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ እስከማውቀው ድረስ ከእኔ ጋር ጤናማ ግንኙነት የነበረው። ጥፋት አጥፍቶ እንኳ ከበደላቸው ወንድሞቹ ጋር ያስታረቅኩት፣ ይቅርም ያባባልኩት ወንድሜ ነው። አሁን አሰላለፉ ከእነ እስኳድ ምስጌ አንዱዓለም ጋር ስለሆነ እኔ ዘመዴም በስሱ ገብቼለት ነበር። እኔ ሙላት አድኖን፣ አያሌው መንበርን፣ ምስጋናውንም በስም ጠቅሼ ስረግጣቸው "ጎንደሬ ነኝ" የሚሉ በጎንደር ስር የተሸጎጡ ኮተቶች እሪሪሪ ቋ ቀምበጭ የሚሉት ለምንድነው?
"…ሲመስለኝ ጎንደር ሆነው ጎንደሬ ነኝ ብለው ጓ የሚሉብኝ ጥቂት ባናናዎች 😂 ስግመት የትግሬ ዲቃላ ይመስሉኛል። ዐማራ ነኝ አይሉም። ሲሉም ሰምቻቸው አላውቅም። ዲቃላነታችውን ይዘው በጎንደር ስር መሾጎጥ ይፈልጋሉ። እርምጥምጥ።
ከሆንክ ዐማራ
ተገልጠህ አውራ
ተሸፍነህ አታጓራ። ፐ ግጥም…😂
"…እኔ እንደሁ አልለቅህ። አንት ፓራሳይት፣ አንት ጥገኛ፣ አንት ጎንደር ላይ የተጣበቅ አልቅት። የጎንደርን አንድነት አፈር ከደቼ ያበላህ የትግሬዋ ህወሓት ኤጀንት። አልፋታህም። አጓራ።
"…በርበሬ አይደለም ገና ሚጥሚጣ ነው የማጥንህ። በጎንደርነት ካባ ስር የተወሸቅክ ዲቃላ ገና አውጥቼ ነው የማሰጣህ። ወይ ዐማራ አደርግሃለሁ፣ አልያም ቀበርቾ አጭሼብህ ከጎንደር ካባ ስር አውጥቼ ወደ ተከዜ ማዶ እሸኝሃለሁ።
• ሰምተሃል…!😁
"…ጋሽ ሜክሲኮ ለገሃር ሰንጋተራ ተክለ ሃይማኖት መርካቶ የሞላ ሁለት ሰው ምን እያለኝ ነው ደግሞ…?
"…ከምር እኔ እኮ ሲያመኝ ጤና የለኝም ይሄን ምስኪን ለፍቶ አዳሪ ተራ አስከባሪ ምን ብዬ ረግጬው ይሆን በናታቹ ባባታቹ…? እንኳን ለፌስታላም ለሚሳኤላም እንደማልመለስ ግን ንገሩልኝ።
"…ደግሞ እኮ ዋ…አላለም…?
መልካም…
"…ብንዘገይም የቅዳሜ ከሰዓት የ"ተቀበል" መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል። እንደተለመደው ለተለመደው የአዝማሪያችን አለኝ የምትሉትን ግጥም ስጡት። ምርጥ ምርጡን ግጥም መርጬ እለጥፍላችኋለሁ።
• ተቀበል…አዝማሪ…😂
መልካም…
"…ዘሬ ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ነው። ከምስጋና በኋላም እስከ ማክሰኞ ድረስ ርእሰ አንቀጽ አይኖረንም። እናም ዛሬ የተቀበል የግጥም መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ በትናንቱ ርእሰ አንቀጽና በትናንት ምሽቱ የቴዲ ሃዋሳ ቤት የዋንጫ ጨዋታ ዙሪያ የተሰማችሁን ስሜት ትገልጹ ዘንድ የምፈቅድበት ሰዓት ነው።
• ትናንት ምሽት እንዴት ነበር? ሰው ተርፏል…? 😂
መልካም…
"…በዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ላይ ነገ ጠዋት እንወያየለን። አሁን ወደ ቴዴ ሀዋሳ ቤት ለምርመራ ትፈለጋለህ ስለተባልኩ ወደዚያ እያመራሁ ነው።
"…በዕለተ መስቀል መስቀል ለመሸከም በሉት ወደዚያ የምሄደው። 🙏 ግን ደግሞ ማን ይፈራል? ደግሞ ለመጠየቅ። ና በለው። ግባ በለው።
"…እኔ ዘመዴ የሥላሴ ባሪያ የድንግል አሽከር የምሥራቁ ሰው የሐረርጌው ቆቱ መራታ ዘመዴ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ ደረቴን ወደፊት ገፋ አድርጌ ኮራ ቀብረር ብዬ በአረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅ ዓላማዬ ተንቆጥቁጬ እየሄድኩ ነው።
"…teddygetahun7?_t=8q4hZR9UevO&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@teddygetahun7?_t=8q4hZR9UevO&_r=1
ተከተሉኝ…🏃🏃♀🏃♂🏃♀➡️🏃➡️🏃♂➡️
👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ነውረኛም ሰው ይኖራል። ኢትዮጵያ ስላለ፣ የልጅ አባት ነው ብዬ የምራራለት፣ አልቅሶ ችግሩን የነገረኝ፣ ያጫወተኝ፣ ሰው ዛሬ ለነ አበበ በለውን፣ ለነ ኢትዮ 360 ን ቩድዮ እየቆራረጠ እየላከ የሚያቀውሳቸውን ነውረኛ አፈር ከደቼ አስግጠዋለሁ።
"…ሌላው አበበ በለው የሰፈሬ ልጅ ነው። ምስጋናው አንዷለም ዘመዴ ነው። ዶር ደረጄ፣ አያሌው መንበር ጎንደሬ ነው ብለህ ከእውነት ጋር ከመቆም ይልቅ ለግለሰቦች ጥብቅና የምትቆም የፋኖ መሪ ነኝ የምትል ካለህ ግልጽ ጦርነት ነው የምገባው። በቀደም ዕለት የምስጋናው አንዷለምን ነውር ለመሸፈን፣ ቀን ያወጣልህን፣ ልሳንህ የሆነውን መረጃ ቲቪን ለመስደብ፣ ለማዋረድ፣ እኔ ዘመዴንም ለማንቋሸሽ፣ ለማሸማቀቅ እነ ዶክተር ደረጄ በጠሩት የዙም ስብሰባ ላይ ተገኝቼ ነበር። መገኘት ብቻ ሳይሆን ሙሉ ዝግጅቱንም ቀርጬዋለሁ። ብሩክ ይባስ ሂርጶ ከ360፣ ንፍታሌም ከABC ተገኝተውም ነበር። የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፋኖን ትግል ይጠልፉ ዘንድ የላካቸው የፋፍዴኑ እነ ኢያሱ ወይም ሲሳይ ሲዘባርቁም ሰምቼአቸዋለሁ። ቀርጬአቸዋለሁም። ራሴን የመከላከል መብቴ ተጠቅሜ በሚዲያ የቀረበብኝን ክስ በሚዲያ አፈር ከደቼ አበላዋለሁ። የፈለግከው ሁን አልኩህ። አሳይሃለሁ።
"…ሌባን፣ ዘራፊን፣ ትግል ጠላፊን በጭራሽ አልታገስም። ማንም ሁን ማን በብዕሬና በአንደበቴ እሞግትህሃለሁ። የበግ ለምድ የለበሱ ነጣቂ ተኩላዎችን በጋራ አፈር ደቼ እናስግጣቸዋለን። እኔ የዐማራ ትግል መደላድል ፈጣሪ ነኝ። “በነቢዩ በኢሳይያስ ቃል መጽሐፍ፦ የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ እያለ በምድረ በዳ የሚጮኽ ሰው ድምፅ፤ ዐዘቅቱ ሁሉ ይሙላ ተራራውና ኮረብታውም ሁሉ ዝቅ ይበል፥ ጠማማውም የቀና መንገድ ይሁን፥ ሸካራውም መንገድ ትክክል ይሁን፤ ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ ተብሎ እንደ ተጻፈ ለኃጢአት ስርየት የንስሐን ጥምቀት እየሰበከ በዮርዳኖስ ዙሪያ ወዳለችው አገር ሁሉ እንደመጣው…ሉቃ 3፥3-6 እንደ መጥምቁ ዮሐንስ የምጮህ ነኝ። ለፋኖ መንገዱን የማስተካክል ነኝ። አልኩ በቃ። ምንአባትህ ታመጣለህ?
"…ወደ ዐማራ ትግል ስትመጣ ዲቃላ ማንነት ይዘህ እንደ እፉኝት መርዝህን ከምላስህና ከጉያህ ስር ቀብረህ ብትመጣም አልፋታህም። እጠይቅህሃለሁ። “… እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ?” ሉቃ 3፥7 ብዬ አፋጥጥህሃለሁ። ከመጣህ አይቀር “እንግዲህ ለንስሐ የሚገባ ፍሬ አድርጉ፤ በልባችሁም፦ አብርሃም አባት አለን ማለትን አትጀምሩ፤ ከእነዚህ ድንጋዮች ለአብርሃም ልጆች ሊያስነሣለት እግዚአብሔር እንዲችል እላችኋለሁና።” ሉቃ 3፥8 እላችኋለሁ። የአፄ ዘር ነኝ። የግራዝማች፣ የቀኝአዝማች ምናምን አይሠራም። ዐማራ ሁን እልሃለሁ። በቀደሙ ጀግና አባቶችህ ስም አትነግድ አንተ ራስህ ጀግና ሆነህ አሳየኝ እልሃለሁ። አልለቅህም።
"…እምቢ ብትል እኔ ሰይፌንና ምሳር መጥረቢያ ጦማሬን ይዤ እጠብቅህሃለሁ። “አሁንስ ምሳር ደግሞ በዛፎች ሥር ተቀምጦአል፤ እንግዲህ መልካም ፍሬ የማያደርግ ዛፍ ሁሉ ይቆረጣል ወደ እሳትም ይጣላል።” ሉቃ 3፥9 መልካም የማታደርግ ከሆነ፣ ዐማራዊ ጠባይ ከሌለህ፣ ባንዳ ከሆንክ፣ ዘማዊ፣ ሌባ ቅጥረኛ ዐማራ አሰዳቢ፣ የፋኖትግል ጠላፊ ከሆንክ ቆማምጬ እለቅህሃለሁ። እኔ የለከፍኩት አንድ የዳነ ንገሩኝ። ጠቁሙኝ። ወላ እገሌ፣ ወላ እገሌ የለም። በሙሉ ሽባ ነው የዳረግኩት። ምክንያቱም እኔ የዳዊት ወንጭፍ ነኝ። ከዐውደ ምሕረት እስከ ዐውደ ነገሥት አክተር የነበሩትን አተር ክክ ነው አድርጌ ያስቀምጥኳቸው። እግዚአብሔር ሲጣላህ አምጥቶ ከእኔ ጋር ያላትምህሃል ከዚያ እንደ አበበ በለው እስክስ ስትል ትኖራለህ።
"…ከዚያ “…እንግዲህ ምን እናድርግ? ሉቃስ 3፥10 ብለህ መጠየቅ ስትጀምር እኔም በትህትና እልህሃለሁ። ዐማራ ከሆንክ ዐማራ ሁን። አትመንፍቅ። ዋሾ ቀጣፊ፣ ዳተኛ፣ ዘራፊ አትሁን። "…ሁለት ልብስ ያለው ለሌለው ያካፍል፥ ምግብም ያለው እንዲሁ ያድርግ።” ሉቃ 3፥11። ለቀበሮ ሜዳ ተፈናቃዮች ትል ከሰውነታቸው ለሚፈልቅባቸው ለወገኖችህ ፍራሽ ግዛላቸው፣ አንሶላ፣ ብርድልብስ ግዛላቸው። ለበዓል መዋያ ሰንጋ ጣልላቸው። ሕፃናቱን ትምህርት ቤት ሥራላቸው። ቦርሳ፣ ደብተር፣ እርሳስና እስክሪብቶ ግዛና ከፊደል እንዳይርቁ፣ መሃይም እንዳይሆኑ አድርጋቸው እልሃለሁ። አንት ቀጣፊ ለፋኖ የተዋጣ ዶላር አትብላ፣ አሥራት ሚዲያ ተብሎ የተዋጣ ብር አትቆርጥም፣ ከወገንህ አፍ ላይ አትንጠቅ እልሃለሁ። እጠይቃለሁ 30 ዓመት ሚዲያ ላይ የቆየው አበበ በለው ከሕዝቡ በየጊዜው የሚሰበስበውን ዶላር መሬት ላይ ምንድነው ያደረገበት? አንድ የረዳው ዐማራ አለ? ዝናውን ተጠቅሞ በስሙ አንድ ኪሊነክ አሳንጿልን? በፍጹም። ራሱን ነው ያበለፀገው። እንዲህ አይነቱን ዐማራ መሳይ ፀረ ዐማራ ኃይል አልፋታውም። ገና የኢየሩሳሌም ጉዱን እዘረግፈዋለሁ። እስክስ እያልክ ጠብቀኝ በሉት።
"…አንተ ግን ማነህ? ብለህ እኔን በመጠየቅ አትልፋ። አትድከም። ጊዜህንም አታቃጥል። እኔ የሐረርጌ ቆቱ ነኝ፣ ውሻ ነኝ፣ እብድ መራታ ነኝ፣ ማይም ነኝ አልኩህ እኮ። የተገፋው ዐማራ ወዳጅ፣ የዐማራ ጠበቃ ነኝ ካልኩህ በቂ ነው። ደሞዝ ክፈለኝ፣ ጎፈንድሚ ከፍቼም ልዝረፍህ አላልኩህ። በዐማራ ሥልጣን ይሰጠኝም አላልኩም። ዐማራን ዐማራ ይምራው የማለት መብቴን ተጠቅሜ ግን እጮሃለሁ። እስካልቀጠርከኝ ድረስ ደግሞ ምን ያገባሃል? ደግሞም አትጨነቅ፣ እንደ ኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ እንደ እስክንድር ነጋበት፣ እንደ ሀብታሙ አፍራሳ፣ እንደ ብሩክ ሂርጶ፣ እንደ በላይ በቀለ ወያ ብትከዳንስ? የምትልም ስጋትህ ተገቢ ቢሆንም ግን እኔ እንደነሱ በስምህ አልሸቀልኩም። አልነገድኩም። ደግሞም የዐማራን ትግል በመሃላ፣ በቃልኪዳን በራሴ ተነሳሽነት የጀመርኩ ሰውዬ የዐማራን ትግል ብከዳው የምከዳው እኔው ነኝ። ባዋርደው የምዋረደው እኔው ነኝ። የዐማራ አምላኩ ቀላል መስሎሃል። ከዓለት ላይ የሚፈጠፍጥ አምላክ ነው ያለው ዐማራ። እናም በእሱም አትጨነቅ። የዐማራ አምላኩ እልፍ ጠበቃ፣ ተሟጋች ያስነሣለታል። 👇④ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ኦሮሞ የሆነ ኦርቶዶክስ በኦነግ ሸኔ ይታፈናል። ይታገታል። ከዚያ ለማስለቀቂያ ይሄን ያህል ሚልዮን ብር ክፈል ይባላል። የኦሮሚያ ፖሊስ ደላላ ነው። አንዳንድ ቦታ አባገዳዎች ናቸው ደላሎቹ። ክፍያው የሚፈጸመው በኢትዮ ቴሌኮም ስልክ፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሊያም በኦሮሚያ ባንክ ነው። ክፍያው ሕጋዊ ነው። መንግሥት እያወቀው ነው የሚፈጸመው። ዋናው ተልእኮው ያን ዐማራ ወይም ኦርቶዶክስ የሆነ ኦሮሞ ማቆርቆዝ፣ ማደኅየት፣ መሰባበር፣ ማውደም ስለሆነ ሁሉ ነገር በሃላልነው። ጥበቃውም በአገዛዙ ነው።
"…የታገተው ሰው ብር የለኝም ካለ አጋቾቹ ይነግሩታል። መዝገብ አውጥተው ነው የሚነግሩት። አዋሽ ባንክ ይሄን ያህል፣ ንግድ ባንክ ይሄን ያህል፣ ኦሮሚያ ባንክ፣ ገዳ ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ ይሄን ያህል ብር አለህ ይሉታል። ኔትወርኩ ባንኩ ድረስ ነው። ኧረ የለኝም ካለ እዚያው ሆነው ሲንቄ ባንክ ይደውሉና ከኔትወርካቸው ጋር ይነጋገራሉ። ለታገተው ሰውዬም ያሰሙታል። መንግሥታዊ ፖሊሲ ስለሆነ ታጋቹ ምንም ማድረግ አይችልም። ያለውን ሁሉ ጥሪት አውጥቶ ይከፍላል። ሳይዋሽ፣ ምስጢር ሳያሰሙት በፊት ከከፈለ የራሩለት መስለው ይለቁታል። ምስጢር ከሰማ በኋላ ከከፈለ ግን በጀርባው አጋድመው ያርዱታል። ይኸው ነው በኦሮሚያ እየተደረገ ያለው።
"…የታገተው ሰው እንደ ድንገት በቂ ብር ከሌለው እንዲለምን ይፈቀድለታል። በልመና ካልሞላለት ንብሩቱን አስይዞ እንዲበደር ይደረጋል። በአራጣ ማለት ነው። አበዳሪዎቹም ኔትወርክ አላቸው። አንዳንዶቹ የኦሮሞ ዘፋኞች፣ ቦለጢቀኞች፣ ታዋቂ ቄሮዎች ሁላ ናቸው። ቲክቶከሮችም ሁላ አሉበት ይባላል። ይሄ አዲስ አበባ ገብቶ ብር እንደ ወረቀት የሚበትነው የዚህ ኔትወርክ አባል ነው። የኦሮሚያ ፖሊስ፣ ዐቃቤ ሕግና ዳኞችም የዚሁ ወንጀል ተሳታፊዎች ናቸው። በብዙ እጥፍ ወለድ ይበደሩና ሰውየውን እንዲለቀቅ ያደርጉታል። እዚህ ላይ ሌላ የሚሠራ ግፍም አለ። ግፉን እንመልከት። የታገተው ሰው የመንግሥት መሥሪያ ቤት ውስጥ በሆነ ጥሩ የሓላፊነት ደረጃ ላይ ከሆነ የሚሠራው በዚያው በጫካ እንዲቆይ ይደረጋል። መሥሪያ ቤቱም "ከሥራ ገበታዎ ስለቀሩ" ብሎ ማስታወቂያ ያወጣበታል። ከዚያ በላዩ ላይ ወይ የወለጋ፣ አልያም የአሩሲ እና የጅማ ኦሮሞ አምጥተው ይሾሙበታል። የታገተው ሰው ጫካ ተቀምጦ ሚልዮን ብር ከፍሎ፣ ቤቱን፣ ንብረቱንም በአራጣ አስይዞ፣ ከሥራም ተባርሮ ከራሩለት ይለቁታል። ካልራሩለት ያርዱትና ደሙን ይጠጡታል። ዋጠው። ግፉን መዝግቡልኝ።
"…ከዚህ በኋላ የዚያን ሰው ቤተሰብ ዕጣ ፈንታ ተመልከቱ። አራጣ አበዳሪዎቹ ማስጠንቀቂያ ይጽፋሉ። ቤተሰብ መክፈል ስለማይችል ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንዲሄድ ያደርጋሉ። አስቀድመው የተጠቃቀሱት የኦሮሞ ዳኞች፣ የኦሮሞ ዐቃቢያነ ሕጎችና የኦሮሞ ጠበቆች ሥራቸውን ይጀምራሉ። ንብረቱ ይሸጥ ብለው በሕግ ስም ይወስናሉ። ከውሳኔው በኋላ ገዢዎቹ በኢንቨስተርነት ስም ከቻሳ ብለው ይመጣሉ። አብዛኛውን የሚገዙት የኦሮሞ የወሀቢይ እስላሞች እና የኦሮሞ ጴንጤዎች ናቸው። ጫካ ያሉት ድርሻቸውን በዚያው ይከፋፈላሉ። ከተማ ያሉት ደግሞ ከሽያጩ ድርሻቸውን ይወስዳሉ። ይሄ ሁለት ጥቅም አለው ለእነሱ። አንደኛው ኦሮሞን በተዘረፈ ዜጋ ገንዘብ በኢኮኖሚ ማበልፀግ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከወደፊቷ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ፣ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ፣ እና ከዐማራ የጸዳች ኦሮሚያን መፍጠር ነው ብለው የሚያስቡት። ከዚያ በኋላ የዚያሰው ቤተሰብ የሚሆነውን አስቡት። ሚስት ወይ ትሞታለች፣ ወይ ታብዳለች። ልጆች ይበተናሉ። ሕጻናቱም ሴተኛ አዳሪ፣ ስደተኛ ይሆናሉ። ከዚያ ዐማራ ከዸቱ፣ ለማኝ፣ ሸርሙጣ፣ ደሀ እያሉ መልሰው ይሰድቡታል። ቅስሙንም ጅስሙንም ይሰብሩታል። በኦሮሚያ እንዲህ ነው እየተደረገ ያለው። ይሄን ግፍና ወንጀል ለመቀልበስ የሚንቀሳቀስ ሰው ግን የለም። ሁሉም ሽንታም፣ ወኔ ቢስ፣ ቅዘናም፣ ፈሪ፣ በጓዳ እየተልጎመጎመ ድምጹን ዝቅ አድርጎ ፋኖ መቼ ነው የሚመጣው የሚል ነው። ፋኖማ ሥራ ላይ ነው።
"…የኦሮሞ ነፃ አውጪ ቦለጢቀኞቹ የትግሬ ነፃ አውጪ ቦለጢቀኞችን አስቀድመው ነው አፈር ከደቼ ያበሉት። ትግሬ አሁን ለኦሮሞ የተገረደው መድረሻ ሲያጣ፣ ምንአልባትም ፍርፋሪ ከጣሉልኝ በማለት ነው። እነ ሎዛ በዋቄፈና እስከመጠመቅ የደረሱት ወደው አይደለም። ተገደው እንጂ። ቀጥሎ ዐማራ፣ አሁን ጉራጌው እንደጉድ እየታገተ ነው። እየተዘረፈ ነው። ሀገር ለቅቆ ወደ ኬኒያ፣ ኡጋንዳና ደቡብ አፍሪካ፣ ዱባይ እየተሰደደ ነው። አዎ ይሄ ነው በኦሮሚያ እየተደረገ የሚገኘው። የሚገርመው ዘራፊው የኦሮሞ ኃይል በዘረፈው ገንዘብ እንደ ትግሬዎቹ ዘሪፊዎች ቢያንስ ፋብሪካ እንኳ አይከፍትም። ሕንፃ አይሠራም። በቃ ልብስ፣ ጫማ መግዛት። መብላት፣ መጠጣት። የማያልቅ ድግስ መደገስ። በሁለት ሚልዮን ብር ጨረታ ሴተኛ አዳሪ መሸመት። መሸርሞጥ፣ ግልሙትና ማስፋፋት። በቃ ይሄው ነው ሥራው።
"…ለዚህ ተግባር ደግሞ የኦሮሞ አርቲስቶች ዐማራን የሚያጥላላ፣ ሰሜኑን ትግሬንና ዐማራን የሚያዋርድ፣ የሚያንቋሽሽ፣ የሀገሩ ባለቤት ኦሮሞ እንደሆነ፣ የኢትዮጵያ ፈጣሪዋ ራሱ ኦሮሞ እንደሆነ፣ የዓድዋ ድል ራሱ የኦሮሞ እንደሆነ፣ ያለ ኦሮሞ ሌላው ምንም እንደሆነ፣ ሥልጣን በኦሮሞ ልጆች ተጋድሎ በእጁ እንደገባ። ይሄ ዕድል ኦሮሞ ካመለጠው አደጋ እንደሚገጥመው። ተረኛ እንደሆነ በዘፈን መልክ እንዲዘፍኑት ይደረጋል። በቃ ምን አለፋችሁ በዘሁን ጊዜ የኦሮሞ ዘፋኝ ሆኖ የፍቅር፣ ማኅበራዊ ጉዳይ አንሥቶ የሚዘፍን ዘፋኝ አዝማሪ አታገኙም። ሁሉም ተነሥቶ ያባለ ፎጣ፣ ያባለ ሻሺ ጭራሽ ፎኮርታ፣ አራት ኪሎ፣ ቡሎ ያቡሎ፣ ፊንፊኔ፣ ከአዲስ አበባ ቲወጣላቹ ወዘተ ነው ዘፈኑ። የዘር ማጥፋት ዐዋጅ በሉት። ይሄ ዘፈን ታዲያ በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጭምር ነው የሚተላለፈው። አደጋው ከባድ ነው። በተለይ ኦሮሚያ ተወልደው ኦሮሚኛ የሚሰሙና የሚናገሩ ሌሎች ነገዶች ያደረ ቂም ይዘው ነው የተቀመጡት።
"…አሁን እነዚህ አካላት በሀገር ደረጃ በኢትዮጵያ ባጀት፣ የሰው ኃይል ተጠቅመው የዲሞግራፊ ለውጥ እያመጡ ነው። ከአዲስ አበባ ዙሪያ ዐማራውን፣ ጉራጌውን፣ ወላይታ ስልጤ ሀዲያውን አጽድተው ጨርሰው ከመሀል ከተማው በኮሪደር ልማት ስም ሙልጭ አድርገው እያስወገዱት ነው። እነዚህ ቡድኖች አሁን ደግሞ በሀገር ደረጃ ሌላውን ሽባ እያደረጉት ነው። ይሄን ሽባ ማድረግ በትግሬ ነው የጀመሩት። ሳያፍሩ ነው በፓርላማ በመሪያቸው በአቢይ አሕመድ በኩል "ትግሬን ዱቄት" ማድረጋቸውን ሳይሳቀቁ የተናገሩት። በነፋስ እንደተበተነ ዱቄት ነው። መቀሌን በሻሻ አድርገነዋል፣ የስበት ማዕከሉን አሳጥተነዋል። አፈር ከደቼ አብልተነዋል። ከዚህ በኋላ ትግሬ ቀና ብሎ የመሄድ ሞራል የለውም። ፊታቸው ተበላሽቷል። በምን ኃይል፣ በምን አቅምና ሞራል ኖሮአቸው ነው የሚያንሠራሩት? በማለት በወያኔ መሪዎች አንጻር ለሂዊ ሰዎች የተናገረ በመምሰል ሙሉ ትግሬን ሽባ ማድረጉን ነው ያወጀው።
"…ከትግሬ እኩል ለቀይ ባህር ለአሰብ ወደብ ሲባል አፋር ዱቄት ሆኗል። አፋርና ሱማሌም በየጊዜው ደም ተቃብተው እየተፋጁ ነው። ይሄም የኦሮሞ ቦለጢቀኞች አቆርቁዞ የመውረስ፣ አባት ገድሎ፣ ሰልቦ ልጅን በጉዲፈቻ የማወረም ከጥንት የመጣ ፖሊሲ ነው። ከትግሬና ከአፋር ቀጥሎ ፊት የተዞረው ወደ ዐማራ ነው። ለኦሮሙማው ዘራፊ ኃይል የሚያሰጋው ዐማራው ነው ተብሎ ስለሚታሰብ ፊታቸውን ያዞሩት ወደ ዐማራው ነው። ዐማራን ህወሓት ገዝግዛ፣ ገዝግዛ መጣል ቢያቅታትም… 👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
ለኢሬቻ ዋቀ ጉራቻ ግብር መሆኑ ነው…!
"…በዛሬው ርእሰ አንቀጼ ላይ ጠቅሼዋለሁ። ኦሮሙማው እንዴት ዐማራና ኦርቶዶክስን ከኦሮሚያም ከኢትዮጵያም እየጸዳ እንዳለ ጠቅሼላችኋለሁ። ኦሮሙማው እንዴት ሌላውን ከኦሮሚያ በኢኮኖሚ አድቅቀው፣ ተጠቃቅሰው ዘርፈው እያጸዱት እንደሆነም ጽፌላችኋለሁ። ቆይቼ ስለጥፈው አንብቡት።
"…ይህ ዜና የዛሬ ነው። ዜናው የተሠራው ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በበላይነት በሚመሩት ሚዲያ የተዘገበ ነው። አረጋዊ ካህን ዐራት ቤተሰባቸውን ጨምሮ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ይልል ዜናው። በአንድ ቀን ለዘር ሳያስቀሩ አምስት ቤተሰብ ማረድ?
"…መልአከ/መ/ ቀሲስ ወልደ ኢየሱስ አያሌው የተባሉ በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ (ሞጆ) ወረዳ ቤተ ክህነት በቢቃ ደ/መ/ቅ/ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ41 ዓመታት ያህል ከዲቁና እስከ ደብር አስተዳዳሪነት ድረስ በትሕትና ያገለጉ አባት ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት ከባለቤታቸውና ከሦስት ልጆቻቸው ጋር በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የገለጸ ሲሆን ልጃቸው ዲ/ን መልአክ ወልደ ኢየሱስም የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ እንደነበር ተጠቅሷል፡፡ ጸሎተ ፍትሐት ሥርዓቱም የሞጆ ሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ሰይፈ ገብርኤል ገረመው፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎች ፣ አበው ካህናት ሊቃውንት ፣ በርካታ ምእመናን በተገኙበት በሞጆ ደ/ብ/ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በብፁዕነታቸው መሪነት እየተከናወነ ይገኛል ይላል የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሚዲያ።
"…ለኢሬቻ ግብር ሲባል በኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሰሞኑን ከዚህ የከፋ ዘግናኝ በዐማራ ክልልም ኦሮሙማው አሰቃቂ ግድያ ሲፈጽም እንሰማለን።
• ከዚህ በላይ ዘር ማጥፋት አለ እንዴ?
“…በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁአችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” 1ኛ ጴጥ 3፥15
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼