zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ርዕሰ አንቀፄ በሚገባ መነበቡን የቴሌግራም ግድግዳዬ ምስክር ነው። የሚስቅ እንጂ የሚናደድ ሰው አለማዬትም ደስስ ብሎኛል። ቀጥሎ ደግሞ በቀጥታ የምንሄደው ወደ እናንተ ወደ ጎዶኞቼ አስተያየት የመቀበል ሂደት ነው። ካነሰ ጨምሩበት፣ ከጎደለ ሞሉበት፣ ከጠመመ አቅኑት፣ ተቃውሞም ካለ በጨዋ ደንብ ተቃውሞአችሁን ማቅረብ መብታችሁ ነው።

• 1…2…3… ጀምሩ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…እናም ወሎዬው አቢይ አመድ ዐማራ ሀገሪቷን እንዲረከብ በግሩም ሁኔታ እየሠራ ነው። ተከፋዮቹ እነ ብሩክ አበጋዝ እንኳ ወሎዬ ናቸው። ጃጀው እና ጌትነት አልማው ጎንደሬና ጎጃሜ ናቸው። አቶ በቴ ኡርጌሳ ለኦሮሞ ትግል በጣም ጠቃሚ ሰው ነበር። ነገር ግን አቶ ምን ሆነ? ጃዋር መሀመድ አሁን የት ነው ያለው? እናውራ እንዴ? የአብኖቹ እነ ክርስቲያን ታደለ መታሰራቸቅን ብቻ አትዩ። አትመልከቱ። ወሎዬዎቹ በለጠ ሞላና የሱፍ ኢብራሂም ተሹመው እነ በቴ ኦሮሞዎቹ በጥይት ተደብድበው የሞቱት ወደው ይመስልሃል? ገና ወሎዬው የወሎ ዐማራው ጌታቸው ረዳ ሚንስትር ይሆናል። ገና የራያው ተወላጅ ጻድቃን ገብረ ተንሣይ ወዘተረፈ ወሎ የወሎ ዐማሮች ወደፊት ይመጣሉ። እኔ እንደዚያ ነው የማምነው። ይሄ የዓድዋ የእነ አቦይ ስብሃት፣ መለስ ዜናዊ መስመር፣ የኦሮሙማው መስመር ሰው ባላወቀ፣ እግዚአብሔር ባወቀ በንጉሥ ሚካኤል ልጆች በወሎዬዎቹ በእነ አቢይ አህመድ፣ በእነ ጌታቸው ረዳ፣ ጻድቃን፣ ዳንኤል ክስረት፣ ወዘተረፈ ይጸዳል።

"…ትናንት በምንጃር፣ በሰሜን ሸዋ ያለቀውን የኦሮሞ መከላከያ ብዛት ያየ ኦሮሞ ተርፏል ወይ ብሎ ቢጠይቅ አይፈረደብትም። ትናንት ጎጃም ላይ ያለቀውን የኦሮሞና የደቡብ ጴንጤ ወታደር ያየ እየተሠራ ያለው ሥራ ወለል ብሎ ነው የሚገለጽለት። አይደለም የሚዋጋው ብርሸለቆ የገባው ምልምል ወታደር ለጉድ ነው። ትናንት ጎንደር በክፍለጦር ደረጃ ለጎንደር ዐማራ ፋኖ እጁን የሰጠው መከላከያን ያየ መከላከያ ውስጥ ያሉ ዐማሮችና የዐማራ ወዳጆች ባይኖሩ ኖሮ ብሎ ማሰብ ግድ ነው። አቢይ አሕመድ እስክንድር ነጋን ብአዴኖች በቁጥጥር ስር አውለውት ሳለ ታስሮ ወደ አዲስ አበባ እየመጣ ሳለ ደጀን ሲደርስ መኪናውን አስቁሞ ትንሽ ድራማ ተሠርቶ ወደ ባህርዳር መልሶ በአውሮጵላን ማምጣት ሲችል ፍቱት ብሎ መልሶ ባህርዳር ላይ የለቀቀው ምን አስቦ እንደሆነ አንድም የትግሬ ነፃ አውጪና አንድም የኦሮሞ ነፃ አውጪ ጠርጥሮ አይቼም ሰምቼም አላውቅ። ወዳጄ አርበኛ ዘመነ ካሤን በእሁድ ቀን ከእስር ቤት አውጥቶ፣ በከተማ ምን ሳያስደርገው አቆይቶ፣ አሁን ጫካ ገብቶ የኦሮሞን ወታደር እንዲያጭድ እንዲከምር፣ የዐማራን ፋኖን እንዳይበተን ያደረጉት ወሎዬዎቹ የቤተ መንገሥት አለቆች ናቸው ብለህ ብትጠራጠር መናፍቅ አያሰኝህም።

"…ወሎዬዎቹ እነ አቢይ አሕመድ በቀጣይ የሚያደርጉትን እንገምት። አንድም የኦሮሞ ቄሮ ለዘር ሳያስቀሩ ወደ ዐማራ ክልል ከፋኖ ጋር ለማዋጋት ይልካሉ። በዚያም ማንም ተጠያቂ ባልሆነበት መንገድ የኦሮሞ ቄሮ በዐማራ ምድር እንዲደመሰስ ያደርጋሉ። ዐማራ በዘር ማጥፋት አይከሰስ፣ አይወቀስ አለቀ። ወሎዬዎቹ አሁንም ተመካክረው የቀረውን የትግሬ ወጣት የእሳት ራት ለማድረግ ትግሬን እስከ ወልድያ ድረስ ጎትተው ያመጣሉ። ከወልድያም አሳልፈው እስከ ደሴ ሊያመጧት ይችላሉ። ከዚያ ትግሬ ዐማራ ምድር ላይ ዘሩ ያልቃል። በላይ በጎንደርም እንዲሁ ያስደርጋሉ። ሞኙ የትግሬ ነፃ ዐውጪም እውነት መስሎት ዘው ብሎ ይገባል ነገር ግን አይወጣትም። የሚደርሰኝ የቪድዮ መረጃ የሚያሳየው ይሄንኑ ነው።

"…በመሃል የነቁ የኦሮሞ ነፃ አውጪዎች እና የትግሬ ነፃ አውጪዎች ወጥረው ወትውተው ይቺን ክረምት ዐማራ ክልልን ለማድቀቅ መላላጣቸው አይቀርም። ህወሓት ራያና አላማጣን ይዛለች። ወሎ ፋኖ እንዲዋጋ ይጠበቀል። እነ ህወሓት መከላከያው ካገዛቸው ፋኖን አጣብቀው ሊወቅጠጡት ይመኛሉ። ጎንደርም ላይ ልክ እንደዚያው ማድረግ ይፈልጋሉ። ዐማራ በዚሁ ፍጥነት በቶሎ ጎንደርን ከብልፅግና ሠራዊት ነጻ ካላወጣ ወያኔ ወለቃይትን ሊወስድ ሲመጣ የጎንደር ፋኖ ሲከላከል የኃይል መሳሳት ሊፈጠር ይችልና በመሐል ቤት ከጀርባ ሊወቁ ማሰባቸው አይቀርም። የጎጃም ፋኖም በሦስት አቅጣጫ ሊፈተን ይችል ይሆናል። ሸዋንም በርከት ያለ የኦሮሞ ቄሮና የጁላ ወታደር ይፋለመዋል ተብሎም ይጠበቃል። ዕቅዳቸው ከዚህ አይዘልም። የዐማራ ፋኖም በዚያው መጠን መዘጋጀቱ አይቀርም። ጎጃም ፋኖ ጎጃም ላይ ብቻ አይወሰንም። የጎጃም ፋኖ ወደ ጎንደር የሚተመውን ቀርጥፎ ካስቀረ ጎንደር ከሱዳንና ከመቀሌ የሚነሣውን የትግሬ ወራሪ ማደባየት አያቅተውም። ወልቃይት ላይ ከሀላ እንዳይመቱ አድርገው ትግሬ ለወረራ ከመጣ ጎንደር የትግሬን ወራሪ መቀጥቀጡን ይቀጥላል ማለት ነው። ሸዋም ከኦሮሙማው ቄሮ ጋር እየተዋጋ ጎን ለጎን አድማሱን ማስፋት ይጠበቅበታል።

"…ልብበሉ ወለዮዎቹ እነ አቢይ ህወሓትን በኢትዮጲያ ስም ለማድቀቅ በሻሻ ለማድረግ ሰበብ ፈልገው ጦር አዘመቱባት። ከዚያ ደግሞ በተንኮል ዐማራንና አፋርንም ጨምሮ በሴራ አስመቷቸው። አሁን ደግሞ ህወሓትን ሽባ ካደረጓት በኋላ ወደ ተፎካካሪ ፓርቲነት የመለሳት ያለ ምክንያት አይደለም። "በጦርነት ትጨፈጭፈውና በሰላሙ ትደግመዋለህ፣ በጦርነት ድል አድርገህ በሰላም ስም አባብለህ ካልያዝከው ተመልሶ ይበላሃል ብሎ ራሱ አቢይ የተናገረውን ቪድዮ ማየቱ በቂ ነው።  አቢይ እንዲህ ያለው በቴሌቭዥን በሕዝብ ተወካዮች ስብሰባ ላይ ነው። እንዳለውም ህወሓትን መጀመሪያ አደቀቃት፣ ከዚያ በሰላሙ ባለው አሁን እየካሳት ነው። አቢይ ሌላውን በሻሻ ሲያደረግ ህወሓት ተመልሳ እንዳትበላው በሰላሙ እያንበሸበሻት፣ እየካሳት ነው።

•የሁሉንም ክልላዊ መንግሥት አመራሮች መቀሌ ድረስ ልኮ ለማስተዛዘኛ ሳንቲም እንዲመፀውቱላት አስደረገ። አቤት ግፉ እኮ። አዳነች አበቤን ወስዶ አላገጠባቸው።

•በፕሪቶሪያ ስምምነት ሰበብ ከተገደሉት ትግሬዎቹ የህወሓት አመራሮች መካከል እንዲተርፉ የተደረጉት የተወሰኑ የህወሓት አባላት እና ወታደሩ ጭምር በራብም እየተገረፉ ስለነበር እንዲያገግሙ አደረጋቸው። ጌታቸው ረዳን ሬድዋን ሁሴን ይዞት አውሮጳ ሆላን ወስዶ ጫማ ሁላ ገዛለት።

•ትግሬዎቹ ምቾት እንዲሰማቸው በሚሊኒየም አዳራሽ ትግሪኛ ጨፍሩ። ባህላችሁን ግለፁት፣ ደስም ይበላችሁ ብሎ ፈቀደላቸው። አስጨፈራቸውም። እነሱም ደስ አላቸው። ጨፈሩም። ብዙዎቹም አዲስ አበባ ገቡ። አዲሰ አበባን ለልመና ሁሉ ነው የፈቀደላቸው።

•አሁን አላማጣን ሰጣቸው። ገና እስከ ሰኔ 30 ወልቃይትን ሁሉ ትወስዳላችሁ ብሏቸው የሌለ ጮቤ ረገጣ ላይ ናቸው። ደስታቸውን አስቡት።

•ህውሓትን ከአሸባሪነት አውጥቶ እንደ አብን ተፎካካሪ ፓርቲ አድርጓት አረፈው። ይሄ ማለት በጦርነት ያሸነፍከውን በሰላሙ ካሰው፣ በሰላሙ ካልካስከው መልሶ ይነክስሃል በሚለው መርሁ መሰረት እየተተገበረ ያለ ነው። ህወሓት አሁን በሰላሙ ተክሳለች አቢይም፣ ወይም ኦሮሞ እንዲህ አደረገኝ አትልም። እንዲያውም የአቢይ ጠላት ጠላቴ ነው ብላ የምትፎገላው።
           
"…ወሎዬዎቹ እነ አቢይ ለዐማራ ፋኖም ይሄንኑ ሂደት ነው የሚያስቀምጡት። በእነሱ እሳቤ የደም ግብሩም አለ። እንደ ትግሬ 1ሚልዮን ሳይሆን አንድ 10 ወይ ደግሞ 15ሚሊየን ዐማራ ጨፍጭፈው ካበቁ በኋላ የቀረዉን በመደለያ ደልለው ቂም እንዳይዝም አድርገው ከዚያ አፋርን፣ ሶማሌን፣ ደቡብን በተመሳሳይ መንገድ በኢትዮጵያ ስም እየጨፈጨፉ፣  ለኦሮሞም ይኸው ይህን ሁሉ የምናደርገው ለአንተ ጥቅም ስንል ነው። መጨረሻ ላይ ሁሉንም ክልል ወግተን በሻሻ አድርገን ስናበቃ የነፃነት ሃውልቱን አምቦ ላይ እንተክልልሃለን። እስከዚያው ሙትልን እያሉ ይማግዱታል። ነገርየው የሚያሳየው ግን ዐማራው እየባሰበት መምጣቱን ነው። ወሎዬው አቢይ ለህወሓት የተሻሻለ የምርጫ ሕግ ያወጣል። ለሸኔም እንዲሁ ያወጣና ሸኔም ሕጋዊ ፓርቲ ትሆናለች። አንተ ተነሥተህ ሸኔ 👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…አስባችሁታልን…? የዐማራ ሕዝብ አስቀድሞ በጥቂት ልባም ልጆቹ በኩል ባይነቃ ኖሮ አሁን ላይ ምን ሊውጠው? ምንስ ሊገጥመው እንደሚችል? ደግሞስ ፈጣሪ እንደ አቢይ አሕመድ ዓይነቱን "ሀ" ገደሉ ንክ የአእምሮ በሽተኛውን ጠሽ መሪ ባይጥልለት ኖሮ አስባችሁ ታውቃላችሁ እንዴት ሟምቶ ይጠፋ እንደነበር? እንደ አፅሜ መለስ ዜናዊ ዓይነት አሳስቆ እያጃጃለ እያሟሟም ገዳይ በሕይወት ቆይቶ በላዩም ላይ ነግሦ ቢቀጥል ኖሮ አስባችሁታል ወይ በአሁን ሰዓት ዐማራ ላይ ምን ሊፈጠር እንደሚችል? እኔ ሳስበው ይዘገንነኝ እና እሳቀቃለሁ። ቃል አክባሪው ዐማራ፣ መሪ ሁሉ መሪ የሚመስለው ዐማራ፣ ሁሉን አማኙ ዐማራ መለስ ዜናዊ ከነተንኮሉ እስከአሁን ኖሮ ቢቀጥል ኖሮ አልቆለት ነበር። መቼም እግዚአብሔር ሳይደግስ አይጣላም አምጥቶ አቢይ አሕመድን የመሰለ ጠሽ ጣለለት። አቢይ አሕመድ ለዐማራ ከሰማይ የወረደ የነጻነቱ ቀንዲል፣ የጣለውን ነፍጥ ያነሳበት ገፊ ምክንያቱ ነው። አስረዳለሁ…

"…በመለስ ዜናዊ ሰበካ እና አደንዛዥ ምላስ ተወስውሶ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ሰበብ ትግሬና ትግሬ በተጣላ ባድመ፣ ፆረና፣ ቡሬ፣ ዛላንበሳ ወዘተረፈ ሄዶ ያለቀውን የዐማራ ልጅ አስቡ። መለስ ዜናው ዐማራውን ትግሬ ምድር አስገብቶ ከላይ በሻአቢያ ከኋላ በትግሬ አዛዦች እንደ ጉድ ነው የጨፈጨፉት። ሻአቢያና ወያኔ ለሁለት ነው ፍጭት ያደረጉት። ዐማራው ታዲያ ሞቶም በዘፈን ይሸነግሉት ነበር። ቀላል ይዘፍንለታል? ዘሩን በጦርነት ሰበብ እየቀነሱት ለመንቃት አልቻለም ነበር። ኢትዮጵያን ከልቡ ስለሚወዳት በኢትዮጵያ የመጣን ሁለቴ አያስብም። ገበሬው ሞፈሩን ጥሎ፣ ነጋዴው ንግዱን፣ ወዛደር ሸክሙን፣ መምህሩ ጠመኔውን፣ ተማሪው ደብተሩን ጥሎ ነው እየፎከረ፣ እየሸለለ፣ ደስስ እያለው የሚዘምተው፣ ደስስ እንዳለው ለሀገሩ የሚሞተው። ግን ውለታ ከፋይ፣ አመስጋኝ የለውም። እሱ ሀገሩን በሞቱ ሲገነባ የትግሬና የኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ነን ባዮች ስሙን ሲያጠለሹ፣ ለሞቱ መርዝ ሲቀምሙ ነው የሚገኙት። ከአናሳ አእምሮ ከዚህ በላይ ሊመነጭ፣ ሊፈልቅ አይችልም።

"…ዶር ቴዎድሮስ አድኃኖም የተባለ አስመራ ኤርትራ የተወለደ የደርግ ልጅ የወያኔ ባለ ሥልጣን በነበረ ጊዜም ዐማራ በወባ በሽታ እንደ ቅጠል ረግፏል። በኤድስ በሽታ ማስፋፋት ረግፏል። ኪኒን እያስዋጠ፣ በመርፌ እየወጋ መካን አድርጎ ያለዘር እንዳስቀረውም ባለሙያዎች መስክረዋል። ይህን ሁሉ እያየ ዐማራ ሊቃወም አልተቻለውም ነበር። ዝም ብሎ ነበር የሚሞተው። በፓርላማ ብቻ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ አካሂደን ከሦስት ሚልዮን በላይ ዐማራ የት እንደገባ አናውቅም ብለው እንደ ጠፋ ዕቃ ሪፖርት ሲያቀርቡ ለምን ብሎ ጓ የሚል ዐማራ አልነበረም። ዐማራውን እንኳን ሊሟገቱለት ይቅርና እንደ ዓለምነህ መኮንን ዓይነቱ ጭራሽ የተሾመበትን ሕዝብ ዐማራውን ለሀጫም፣ ንፍጣም እያሉ ነበር ሲሰድቡት የነበር። ይሄን የሚበቀል ዐማራም አልነበረም። ዐማራው ከደቡብ፣ ከቤኒሻንጉል ተጨፍጭፎ ሲፈናቀል፣ መለስ ዜናዊ የተጨፈጨፉት፣ የተፈናቀሉት ዛፍ ቆርጠው፣ ደን ጨፍጭፈው ነው በማለት በፓርላማ ሲሳለቅበት መልስ የሚሰጥ ዐማራ አልነበረም። የጎጃም ዐማራ ወንዱ እንደ ሴት ማኅጸን ዘሩን ሲያስቋጥር፣ በመርፌ የዐማራ ሴት እንዳትወልድ ሲደረግ ለምን የሚል ዐማራ አልነበረም። በወልቃይት የአማርኛ ሙዚቃ ሰማችሁ ተብለው፣ አማርኛ አወራችሁ ተብለው ዐማሮች ሲገደሉ ምላሽ የሚሰጥ ዐማራ አልነበረም። ትግሬው መለስ ዜናዊ ዐማራን አፉን ለጉሞ ረግጦ የሚገዛበት የሆነ ጥበብ ነበረው።

"…አሁን በመጨረሻ መጣልሃ ወሎዬው የወሎ ዐማራው የኦሮሞ ጠርናፊ አቢይ አሕመድ፣ መጣልሃ እብዱ ቀዌው አቢይ አመድ። መጣልህና የትግሬንም፣ የኦሮሞንም ድብቅ ገዳይነት፣ ጨፍጫፊነት፣ በጥበብ የዐማራውን ዘር አጥፊነት በአንደዜ ገለፀው፣ አደባባይም አወጥቶ አረፈው። መጣልሃ አቢይ አህመድ ዋሾ፣ ቀጣፊው፣ በሥልጣን ጥም ያበደው ፓስተርና ኡስታዙ። መጣ እየደሰኮረ፣ እያፏነነ። መጣና ዐማራ እንዲደራጅ፣ ዐማራ ትጥቅ እንዲታጠቅ፣ ዐማራ ዐማራ ነኝ ብሎ እንዲነሣ አደረገው። ይሄ የሆነው እግዚአብሔር ብቻ ባወቀው መንገድ ነው። አቢይ ባይመጣና ሀገሩን ዝብርቅርቁን ባያወጣው ኖሮ፣ አቢይ መጥቶ ትግሬዋን ህወሓት እወጋለሁ ብሎ ትግሬ ምድር ድረስ ገብቶ ነካክቷት ባይወጣ፣ ትግሬዋም ሂዊም እንደ ድሮ መስሏት አቢይን ተከትላ ዐማራ ክልል ድረስ ዘከንተፍ ዘከንተፍ እያለች ዘው ብላ ባትገባ ኖሮ ዐማራ ለዛሬው ለመነሻ የሚሆነውን ጠመንጃ ከየት ያገኝ ነበር? ምስኪን ሚልዮን ትግሬዎች ተግተልትለው ወደ ዐማራ ክልል እንጀፍ፣ እንጀፍ እያሉ ባይገቡ ኖሮና ዐማራም ያንን ሁሉ ትግሬ ከአፈር ቀላቅሎ መሳሪያውን ባይረከበው ኖሮ አስባችሁታል?

"…አዎ ለዐማራ ነፃነት መፍጠን ዋነኛው ምክንያት በሻሺቱ እንግዳ የወይራ ጢስ ጥንቆላ የተወለደው የላስታ፣ መሪ፣ ጠዳ፣ ተወላጇ የወሮ ትዝታ ወልዴ ፈንታ ልጅ በወሎዬው በወሎ ዐማራው በአቢይ አሕመድ ዘመነ መንግሥት ነው። ይሄ ዘመን በዐማራ ታሪክ ውስጥ በጉልህ ተጽፎ የሚቀመጥ ዘመን ነው። ወልቃይት የታጠቀው፣ መሬቱን የተረከበው በወሎዬው አቢይ አሕመድ እና በወሎዬው አማካሪው በዳንኤል ክብረት ዘመነ መንግሥት ነው። ወሎዬው ደመቀ መኮንን፣ ወሎዬው ገዱ አንዳርጋቸውም ቀላል አበርክቶ አይደለም ያላቸው። ዛሬ ላይ ገለል ቢደረገሙ ለዛሬው ዐማራ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ መነሣት ጉልህ ድርሻ ነው ያላቸው። ኦሮሞ በዚህ ዘመን መናጆ ነው የሆነው። እነ ዳኒና አቢይ ኦሮሞን እንደ ዕቃ ነው እየተጠቀሙበት ያለው። ኦሮሞ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ሰው ስለሌለው፣ አይ ኦሮሞ እያሉ እየቀለደቡት ነው እየነገዱበት የሚገኘው። ወሎዬው አቢይ አሕመድ ከጎንደሬዋ ዝናሽ ታያቸው ጋር ሆኖ ለዐማራ የዋሉለትን ውለታ ዐማራ መቼም ከሲኦል ቀላቅሎአቸውም ቢሆን ሳይከፍላቸው የሚቀር አይመስለኝም።

"…አቢይ አሕመድ ኦሮሞን ከመጸየፉ የተነሣ የኦሮሞ ሴት እንኳ አላገባም። መለስ ዜናዊም እንደዚያው ትግሬ አላገባም። ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ መንግሥቱ ኃይለማርያምም ቢሆን ሁላቸውም ጎንደሬ ወይ ዐማራ ሴት ነው ያገቡት። ዘመኑ የኦሮሞ ነው ተብሎ በሚነገርበት፣ እውነትም ኦሮሞም ዘመኔ ነው ብሎ በሚፏልልበት በዚህ ዘመን ቤተ መንግሥቱ አሁንም እንኳ በጎንደር ዐማራዋ ዝናሽ ታያቸው እና በወሎ ዐማራው አቢይ አሕመድ ቁጥጥር ስር ነው ያለው። መቼም የፈጣሪ ሥራ እኮ ይገርማል። በወሎዬው አቢይ አሕመድ ዘመን ነው የወሎ ዐማሮች በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የዐማራ ጦር በወሎ ምድር የመሠረቱት። የላስታ፣ የራያ፣ የሰሜን እና ደቡብ ወሎ ፋኖ ሆኖ እስላም ክርስቲያኑ ታጥቆ ወራሪውን የኦሮሙማ ጦር አፈር ከደቼ እየቀላቀለ ያለው በወሎዬው በአቢይ አሕመድ ዘመነ መንግሥት ነው። ይሄንን መካድ አይቻልም።

"…ዐቢይ ኦሮሞንም ዱቄት እያደረገው ነው። ወሎዬው አቢይ ወሎዬውን ጌታቸው ረዳን ይዞ ነው የዓድዋ ትግሬዎችን እነ ደፂን ልክ እያስገባቸው ያለው። አሁን የትግሬ ንጉሥ ወሎዬው ጌታቸው ረዳ ነው። ወሎዬው ገዱ አንዳርጋቸው እንዳይታሰር አድርጎ በቦሌ ወደ አውሮጳ የሸኘው ወሎዬው አቢይ አሕመድ ነው። ወሎዬው ደመቀ መኮንን እና ወሎዬው አቢይ አሕመድ፣ ከወሎዬው አማካሪው ከዳንኤል ክብረት ብርሃኔ እና (ዳኔ ወሎ ተወልዶ ባህርዳር ጎጃም ይደግ እንጂ የኤርትራ ትግሬ ነው) የሚሉ እንዳሉ ሆነው ከወሎዬው ገዱ አንዳርጋቸው ጋር በመሆን ለዐማራው የሠሩለትን ሥራ እነ አርበኛ ዘመነ ካሴም፣ ጋሽ መሳፍንትም፣ ጋሽ አሰግድና መከታውም… 👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ፤ እርሱንም በእግዚአብሔር በተወሰነው አሳቡና በቀደመው እውቀቱ ተሰጥቶ በዓመፀኞች እጅ ሰቅላችሁ ገደላችሁት። እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።” ሐዋ 2፥ 22-24

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ኦነግ ተቀብቶ የሚዋጋው የፓስተር አራራ ዘይት ይሄ ነው። 😂 ጥይት እንዳይመታቸው የወለጋ ጴንጤ ኦነግ ይሄን ተለቅልቆ ነው ወደ ውጊያ የሚገባው።

• እምነት መሆኑ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ወደ ቲክቶክ መንደራችን እየሄድኩ ነው… እናንተም እየሄዳችሁ… አድራሻዬ ያው ከታች 👇
👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤” ሮሜ 6፥5

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አጠገባችሁ ያለውን ሰው ነካ አድርጉትና ፈረሰ በሉት። 😂

"…ናቲሻ መሃዬክስ ስለሆነች መጻፍ አትችልም። በፔጇ ላይ ጽፈው የሚለጥፉት አዲሚኖች ብዙ ናቸው። በዚያ ላይ ናቲ ጴንጤ ናት። በአባቱ ጎንደሬ፣ በእናቱ ደግሞ ጉደሬ። ከብርሃኑ ነጋ ጋር በእናት አንድ ወገን ናቸው ይባላል።

"…ነገ በፓርላማ ሂዊ የተቀማችውን ስሟን በጉልበት የምታስመልስበት አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል። አቢይ አመድ ፓርላማ ሲሰበሰብ እኔ አልነበርኩም እንዲል ደቡብ ኮሪያ ሴኡል ልከውታል። እናም ነገ የኦሮሙማው ፓርላማ ለሂዊ ገንጣይ ስሟን ያጸድቅላታል።

"…ታዲያ ይሄ ጉዳይ አጀንዳ ሆኖ እንዳይጋጋል ብልፄ አጀንዳ ፈበረከች። ያውም ቀሽም አጀንዳ። እስክንድርንና ማንቼን በስም ጠቅሳ ቦለጢቃ ልትሠራ ወሰነች። እነ ዘመዴና እነ እስክንድር ተጣልተዋል ብላ አስባ እኮ ነው ብልግና ይሄን ማሰቧ። እኔና እስክንድር አልተጣላንም አልተጋጨንምም። አሠራር ላይ ትችት፣ ጥያቄ ነው የተነሣው አለቀ። ወደፊትም ይነሣል። አነሣለሁ። ሌሎቹም እንደዚያው። እናም ክፍተት የተገኘ መስሏት ነው ብልፄ በናቲሻ ፔጅ፣ በብርሃኑ ነጋ ኢሣት በኩል ከች ያለችው።

"…ጴንጤ በመሆኑ፣ ገፁን ከነ ስሙ በመሸጥ አዲስ አበባ የሚመላልሰው፣ በወታደሮች እየተጠበቀ የአዲስ አበባንና የኦሮሚያን ሴት ጨፍጫፊው ናቲ አንደግምም ወይ እስክንድር ሊደራደር ነው ብሎ ከች አለልሃ። እንድናራግብለት መሆኑ ነው።

"…እስክንድር በራሱ እደራደራለሁ ማለት መብቱ ነው። እስክንድር አይልም ብዬ አምናለሁ። ቢልም እንኳ መብቱ ነው። እስክንድር እንዲያ የሚለው ግን በግሉ እንጂ የዐማራን ፋኖ ወክሎ አይደለም። የሚፈቅድለትም የለም።

"…በስንት ወራችን ዛሬ አርበኛ ዘመነ ካሴ ደውሎልኝ በሰፊው ስናወራ ነበር። ይልቅ ስለቀጣዩ ዕቅድ ነው ማውራት።

• ናቲ አንደግምም ወይን ግን በቃ ፈረሰ በሉትማ…😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ክረምት እየመጣም አይደል…?

"…የትግሬ ነፃ አውጪዋ ወዩ ደም በበጋ ደም በፈሰሰበት አትዋጋም። ጠንቋይዋ የመከራት ነው አሉ ከድሮም። ዝናብ ዘንቦ በበጋ የፈሰሰው ደም በዝናብ ከታጠበ በኋላ ግን ያው መሞከሯ አይቀርም።

"…ዳግም ለመቆመጥ፣ ዳግም ለመሞት ባይሞክሩት ጥሩ ነው። በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ትግሬ መሣሪያውን እየወለወለ ነው። 😂 ደስ የሚለው የኦሮሞ ነፃ አውጪም፣ የትግሬ ነፃ አውጪም፣ ወንጀላቸውን በሙሉ በቪድዮ ሳይቀር ነው ቀርፀው የሚያስቀምጡት። ቲክቶክዬ ኑርልኝ።

"…ምን አለበት ሰላም ብትሰብክ የሚል ገተት አራዳ እኮ አይጠፋም። 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አልሰሜን ግባ በለው……💪

"…አዲስ ገቢው… የበፊቶቹ የት ገቡ፣ ምን ደረሱ? ምን ዋጣቸው? ብሎ አይጠይቅም እንዴ?

• እኔ ግን ምን አገባኝ…? RIP

• ቼ በለው…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…አሁን ደግሞ ከርዕሰ አንቀፅ ንባባችን መልስ እኔ ደግሞ በተራዬ ቁጭ ብዬ የእናንተን ኮመንት የምኮመኩምበት ሰዓት ነው።

• ማሳሰቢያ፦ ራሴን በራሴ የሾምኩበት የፍሮፌሰርነቴ የሹመት ጉዳይ ከዚህ ልጥፍ በኋላ ያበቃል። ተናግሬአለሁ።

"…አሁን እንደኔ ነጭ ነጯን ተናግራችሁ ተፈወሱ። ጤናማ ሁኑ። የበዛ ካለ ቀንሳችሁ፣ የአነሰ ካለም ጨምራችሁ ሓሳባችሁን ስጡ። ታዲያ በጨዋ ደንብ ነው ውይይቱ።

• 1…2…3… ጀምሩ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀፅ"

"…ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ ይውጣል የሚባለው እኮ እንዲሁ ዝም ብሎ አይደለም። ሸዋ ረዘም ላለ ጊዜ አንተን እስኪሰለችህ፣ እስኪታክትህ ድረስ ጊዜ ወስዶ ያደምጥሃል። የፈሰሰለትን ነገር ሁሉ ቶሎ አይቀበልም። ጊዜ ወስዶ፣ ተቀምጦ በደንብ ያስብበታል። የጥሞና ጊዜም ወስዶ ያሰላስለዋል። ከተነሣ ላይቀመጥ፣ ከሄደ ላይመለስ፣ ከሰነዘረ ላያጥፍ ዘጠኝ ጊዜ ለክቶ አንደዜ ይቆርጣል። የሸዋ ውሳኔ የጸና ነው። እንደ ዓሣ አይሙለጨለጭም። እንደ ተልባ ስፍር አይደለም። መተጣጠፍ ጠላትን ለመውቃት፣ ለማጥቃት እንጂ በሴራው የለበትም። የንገሥታት መገኛ ነው። ሀገር ያጸና ነው። የምሑራን፣ የሊቃውንት ምድር ነው። ሸዋ አማኝ ነው። ኢትዮጵያን ሲወድ ከልብ ከአንጀቱ ነው። የትግሬ ነፃ አውጪ እና የኦሮሞም ነፃ አውጪዎችም የሚጠሉት ኢትዮጵያን በመውደዱ ነው። በድኑ ብአዴን እንኳ ሸዋን ከዛፍ ላይ እንቅልፍ ሥልጣኑ ገፍትሮ ነው ያራቀው። በባሕርዳር ለሸዋ ልጆች ቦታ እንዳይኖር አድርጎ ነው ወያኔ ብአዴንን የፈጠረው።

"…ባለፈው የኦሮሙማውና የትግርሙማው የፌክ ፀብ ጊዜ የሸዋ ልቡ፣ ጀግንነቱ፣ እምነቱ፣ ቆራጥነቱ ሁሉ እንደ ወርቅ አሎሎ ፍልቅቅ ብሎ የተገለጸበት፣ እንደ ንጋት ጮራ ፍንትው ብሎ ለዓለሙ ሁሉ ያበራበትም ነበር። ጎንደር የአፄ ቴዎድሮስ ልጆች ወጥረው መንገድ አልሰጥ ያሏት ወያኔ፣ ቀድሞ እንደዛሬው ባልተዘጋጀው ወሎ ቤተ ዐማራ በኩል በኦሮሙማው ሠራዊት መሪነት፣ ፈርጣጭነት፣ በከሚሴ ኦነግ ድጋፍ፣ በወሎ አድርጋ አቆራርጣ ሸዋ ስትደርስ ነው በእነ እሸቴ ሞገስና እና ልጁ ይታገሱ እሸቴ ወገብ ዛላዋን ተብላ ተገንድሳ፣ ተረፍርፋ የተመለሰችው። አዎ ሸዋ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የኦሮሙማውና የትግርሙማው ሴራ የበለጠ አደጋ ከማምጣቱ በፊት ብሎ ወደ ቤቱ ሳይገባ በዚያው ዱር ቤቴ ብሎ በጫካ በዱር ከተመ። ደራሲ አሰግድ በስተርጅና ፋኖ ሆነ። እነ መከታው፣ እነ አቤ ጢሞ፣ እነ መምህር፣ እነ ኢንጅነር ደሳለኝ፣ እነ ንጋቱ፣ እነ ቡሩኬ፣ እነ ዶክተር አብደላ፣ እነ ዮናስም በዚያው መነኑ። መነኑ።

"…ሸዋ በትግሬ ነፃ አውጪ ይጠላል። አፄ ዮሐንስን የማይወደው ወያኔ አፄ ሚኒልክ የአፄ ዮሐንስን መንበረ ሥልጣን ቀምቶ ትግሬን ከሥልጣን ያባረረ ነው። አፄ ዮሐንስን አፄ ሚኒልክ ቢረዱአቸው ኖሮ ትግሬ ኢትዮጵያን ረጅም ጊዜ ይገዛ ነበር። ሸዋ ነው ሥልጣን ያሳጣን ወዘተረፈ ብለው ሸዋን ይከሳሉ። ትግሬው አፄ ዮሐንስ ጎንደሬውን አፄ ቴዎድሮስን አላግዝ ብለው ጭራሽ እንግሊዞችን እየመሩ መቅደላ አምባ ድረስ ወስደው ንጉሠ ነገሥቱን ማስገደላቸውን ረስተው የሸዋው ንጉሥ አፄ ሚንልክ አፄ ዮሐንስን አልረዱም ብሎ ይከስሳል። አፄ ዮሐንስ የእጃቸውን ነው ያገኙት ማለትን ይቻላል።

"…ወያኔ ሸዋ ነው ትግሬን ለሁለት የከፈለው ብሎም ይከስሳል። አፄ ሚኒልክ በዓድዋው ጦርነት ወቅት ድል ካደረጉ በኋላ ጣልያንን እስከ ቀይ ባህር ተዋግተው ማባረር ሲችሉ ጣልያንን ከመረብ ምላሽ ትተው በመሄዳቸው እኛና ኤርትራውያን ለሁለት ተከፈልን ብለው የሚከሱትም ነው ሸዋ። አፄ ዮሐንስ የጣልያኑን ጌታ ራስ አሉላ አባ ነጋን ከ100 ሺ የገበሬ ጦራቸው ጋር የፊጥኝ የቁም እስር አስረው፣ ከአሰብ እስከ መረብ ምላሽ ድረስ መሬቱን ለጣሊያን ሰጥተው፣ ባህረ ነጋሽ የሚለውን ስም በጣሊያኖች አዲስ ኤርትራ የሚል ስም ያሰጡት፣ ኤርትራን አሳልፈው የሸጡት፣ አስመራን በእሳት ያወደሙት አፄ ዮሐንስ መሆናቸውን ሕዝቤ ይዘነጋዋል።

"…ከመቶ ዓመት በኋላ ሥልጣን ላይ የወጡት የትግሬ ነፃ አውጪ ነን ባዮቹ ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች አፄ ዮሐንስንም ቢሆን የማይወዱበት ምክንያት ነበራቸው። አፄ ዮሐንስ ምንም ሽፍታ ቢሆኑ፣ ምንም ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ባይጠብቁ፣ ምንም ሕጋዊ ጋብቻ ባይፈጽሙ፣ አፄ ቴዎድሮስ በማኅበረ ሥላሴ ገዳም በኢትዮጵያ ፍቅር ኮትኩተው ያሳደጓቸው ስለሆነ ለኢትዮጵያ ልዩ ፍቅር ነበራቸው። አማርኛ ቋንቋንም ብሔራዊ ቋንቋነቱን ያጸኑት አፄ ዮሐንስ ነበሩ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማም እንዲሁ በአፄው ተፈቃሪ ነበር። ከአፄ ምኒልክ ጋር አብረው ነው በማኅበረ ሥላሴ ገዳም አፄ ቴዎድሮስ ያሳደጓቸው። እናም አፄ ዮሐንስ እና አፄ ምኒልክ አብሮአደግ በመሆናቸው ይተዋወቃሉ። ዘመኑ የጥሎ ማለፍ ነበርና እንደአሁኑ መሪ በምርጫ ካርድ አይወርድም ነበርና ከአፄ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ ሁለቱ አብሮአደጎች መገፋፋታቸው ተጠባቂ ነበር። የሆነውም እንደዚያ ነው።

"…ወያኔ ያን ቂም ቋጥራም ለአፄ ዮሐንስ በሥልጣን ዘመኗ አንዲት ሓውልት አልሠራችላቸውም። ባንክና ታንኩን ይዛ 27 ዓመት ስትበዘብዝ ለማርታና አሞራው፣ ጎሞራው፣ ሓየሎም፣ ተክላይ፣ መደባይ፣ ደሳለኝ ለተባለ አህያ ሳይቀር በየመንደሩ ሐውልት ስትቆልል ለአፄ ዮሐንስ አንዲት ማስታወሻ አልሠራችም። እንደ ወያኔ አፄ ዮሐንስን የሚጠላ የለም። ይሄ የእኔ ግምገማ ነው። ወያኔ የአፄ ዮሐንስን በደል ደብቃ ነው የምኒልክን ወንጀል ነው የምትለውን ሁሉ ፈጥራ ኦሮሞንና ብሔር ብሔረሰቦችን ሁሉ ስትግት የኖረችው። ወራሪ፣ ሰፋሪ፣ ጡት ቆራጭ ወዘተረፈ እያለች ስትከስ የኖረችው። አፄ ዮሐንስ የሸጧትን ኤርትራ አፄ ኃይለሥላሴ ቢያስመልሱቷም መለስ ዜናዊ የተባለ የዓድዋ ከይሲ ሰይጣን ነው መልሶ የተባበሩት መንግሥታትን ለምኖ፣ እግር ላይ ወድቆ ከመቶ ዓመት በኋላ ኤርትራን በግብጻዊው ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ አማካኝነት የገነጠላት፣ ያስገነጠላት። ኤርትራን ትግሬ ጀምሮ ትግሬ ነው የሸጣት። አከተመ። ዋጠው። ምኒልክ በኤርትራ ጉዳይ የሉበትም። በኤርትራ ጉዳይ ተጠያቂ ካለ አፄ ዮሐንስ እና አፅሜ መለስ ዜናዊ ብቻ ናቸው።

"…የሰሜን ሸዋው አፍቃሬ ወያኔ ጋዜጠኛ ያየህሰው ሽመልስ በአንድ ወቅት አቶ ስብሃት ነጋን ስለ ኤርትራ ጉዳይ አንሥቶ አቶ ኢሳይያስ አፈወርቂ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት አድርጉኝ እና ኤርታርን መገንጠሌን ልተው ብለው ነበር ይባላል እውነት ነው ሲለው አቶ ስብሐት ያለው ምንድ ነው? አዎ እውነት ነው። ታዲያ ለምን እምቢ አላችሁ? ኤርትራ ከምትገነጠል ኢሳይያስን የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ብታደርጉ ምን ነበረበት? ሲለው ምን ብሎ ነው የመለሰው። "ኢሳይያስ ቢፈልግም እኛ ኤርትራ እንድትገነጠል ነው የምንፈልገው ብሎ ነው የመለሰው። ለምን ቢባል። ወያኔ በኢትዮጵያ በብቸኝነት ይነግሳል። ትግራይን የኢንዱስትሬ፣ ቤኒሻንጉልን የኃይል፣ ጋምቤላን የእርሻ ዞን አድርጎ ይበለጽጋል። ከዚያ በኢትዮጵያ ኪሣራ እርሱ በልጽጎ ኤርትራን ያቆረቁዛል። በኤርትራ ስም ስደተኛ ትግሬ መላ ዓለሙን ያጥለቀልቃል። ከዚያ ኤርትራ ስትደክም የትግሬ ልጆች መልሰው ብርጌድ ነሀመዱ ብለው ሻአቢያን ተዋግተው ይጥሉታል። ከዚያ ኤርትራና ትግሬ ተዋሕደው አግአዚያን የሚባል መንግሥት ይመሠርታሉ።

"…አስቸጋሪ እንቅፋት የሚሆነው ደግሞ ዐማራ ነው። እርሱን ደግሞ መሬቱን በኦሮሞ፣ በአፋር፣ በቤኒሻንጉል፣ በትግሬ እና በሱዳን አከፋፍለን፣ ሀገር አልባ እንደኩርድ ተንከራታች እናደርገዋለን ብለው ነበር የወሰኑት። ይህን የእነሱን ውሳኔ ያየ የዐማራ አምላክ ደግሞ ፈረደ። ትግሬ ሁሉን አጥቶ አሁን ከኦሮሞ እግር ስር ፍርፋሪ ናፋቂ አድርጎ አስቀረው። አፄ ዮሐንስ በወሎ እስላሞች ላይ ለፈጸሙት ግፍ ተጠያቂው አፄ ምኒልክን ያደረገ እኮ ነው ወያኔ። አፄ ዮሐንስ በመቀሌ እና ሰልኽላኻ ያሉ የትግሬ እስላሞችን ሳያጠምቁ የወሎ ዐማራ እስላሞችን በጉልበት ማጥመቃቸውንም አይተነፍሷትም። በጎጃም አፄ ዮሐንስ ታቦት ይፈለጥ፣ ዐማራ ይለቅ ብለው የጎጃም ዐማራን ጎጆ ቤት ውስጥ አጉረው በር ዘግተው እሳት አንድደው…👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።” ማቴ 28፥6

• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ብራዚል ነው አሉ…

"…ሰይጣንን በአደባባይ አክብረው በአደባባይ በጌታችንና አምላካችን በመድኀኒታችንም በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ በዚያው ምድር በአደባባይ ላይ የነውር ተግባር ፈጸሙ። ይኸው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ብራዚል እንዲህ እየሆነች ነው አሉ።

"…ስለ ንክክር ኮሚሽኑ እንቀጥላለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ከዚያማ ኦነጎችዬ ሆዬ… ከመከላከያ ጋር እየተዋጋን ነው፣ መኩን እየማረክነው ነው፣ መኩነትን እየደመሰስነው ነው። መኩዬ ላይ በከካ እያወረድንበት ነው የሚለውን የቤተሰብ ጨዋታ፣ ወጋቸውን ረስተው ትተውም በአንደዜ የጁላ ሠራዊት ዜናን አምነው ተቀብለው ተጠምቀው በልሳን ሲንጫጩ ዋሉ። 😂😂😂 አይ መግማት፣ መግማማት አሉ ቀዳማዊት እመቤት እትዬ ዝናሽ…😂

"…በቀደም ዕለት 96 ተኛውን ነው 97 ተኛውን ባንክ የዘረፈው ሌቦ የኦነግ ልሳን ሁላ እኮ ነው ዛሬ እንደጊድ የተንጫጫጫው። እኔማ ከልቤ እኮ ነው የሚያስቁኛለች። 😁

"…ወጥር ዐማራዬ። ወጥር ፋኖ። ምትህ ጌታቾ ረዳና አቢይ አመድን አስተቃቅፏል። ምትህ ዎነግ ሸኔንና መከላከያን አፋቅሯል። ቀላል ተንጫጩ እንዴ?

• ቆይቼ ደግሞ በሌላ ነቆራ እመለሳለሁ። እስከዚያው ይሄን እየረገጣችሁ ቆዩኝ። 😂 አስመሰጊናሎ…🙏🙏🙏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …እንዴት ፓርላማ ይገባል ብትል እሱ ለምን ያኔ ለህወሓት ግዜ አልተከራከርክም ለኦሮሞ ሲሆን ነው እንዴ ዐማራን ገድሎ ፓርላማ መግባት የማይቻለው ይልሃል። በዚህ መሃል ዐማራው በላይና በታች እንደ ብረት ተቀጥቅጦ በሁለት ወገን ስለት ያለው ሰይፎ ሆኖ ሸረካክቶህ ይመጣል።

"…ዐማራም እንደምንም ብሎ ውለታ አይረሳም እና ገርፎ፣ ገፍፎ እንዲነሣ፣ እንዲነቃ ያደረጉትን ወሎዬዎችን እነ አቢይ፣ ዳኒ፣ ደመቀ፣ ገዱ፣ ጌቾ፣ ጻድቃንና ወዘተረፈን ከአፈር በመቀላቀል ምስጋናውን ያቀርብላቸዋል። እንዲህ አምናለሁ። አሁንም በርቱ። ዳኒዬ፣ አቢቹ አሁንም በከተማ ተዘፍዝፈው የተቀመጡ፣ እስከ አሁን ፋኖን ያልተቀላቀሉ፣ ፋኖንም የማይደግፉ ሆዳም ዐማሮች አሉና ዥለጣው ይቀጥል። ንፁህ ነው ምናምን የለም እሰር ዝም ብለህ። አማርረው። አርፎ የተቀመጠውን ሁላ አጎሳቅለው። ያን ጊዜ ሳይወድ በግዱ የዐማራነትን ክብር ለማስመለስ የነፃነቱን መንገድ ምርጫው ያደርጋል።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ፋኖ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …ኮሎኔል ፋንታሁንና ምሬ ወዳጆም አልሠሩለት። ጀግኖቹ የዐማራ ልጆች እነ ምሬ ወዳጆ እኮ በዚህ ጭንቅ ዘመን የተወለዱት በወለዬዎቹ በእነ አቢይ አሕመድ ጥጋብና እብሪት ምክንያት ነው። አቢይ አሕመድ መሃይም መሆኑ ለዐማራ የጠቀመውን ያህል ለማንም አልጠቀመም። አስባችሁታል? አቢይ አሕመድ እንደ መለስ ዜናዊ ትንሽ ቀለም ገብ ምሁር ቢሆን ኖሮ? በእውነቱ ከባድ ነበር።

"…የጃዋር መሀመድ እናት የሰሜን ሸዋ ዐማራ ናት። ኦሮሞ ሞኝ ነው ብለው ከግራ ተጫወቱበት። ከብሔር ብሔረሰብ አናከሱት። እንደ መስኖ ቦይ ነዱት። ዛሬም እኔ ሳያውቁ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ባወቀ ግን እነዚህ ወሎዬዎች ሳያስቡት ዐማራን ወደ ነፃነት እያንደረደሩት ነው። ወሎዬው ዳንኤል ክብረት ቤተ መንግሥት ገብቶ ዐማራን እንደዚያ ሙልጭ አድርጎ አንዴ ጃዊሳ፣ አንደ ጃርት፣ አንዴ አሞሌ ጨው፣ አንዴ የሆነ ነገር እያለ ባይሳደበው ኖሮ ዐማራ አሁን በእልህ ይነሣ ነበርን? ወሎዬው አቢይ አሕመድ ፋኖን ሌባ፣ ዘራፊ ብሎ ባይሳደብ ኖሮ ዐማራ በዚህ መጠን ጓ ብሎ ይነሣ ነበርን? ወሎዬው አቢይ አሕመድ የዐማራን ተማሪዎች በጉራጌው ብራኑ ነጋ በኩል ባይረፈርፍ ኖሮ ዛሬ የዐማራ ፋኖ የተማረ የሰው ኃይል ያገኝ ነበርን? በወሎዬው አቢይ አሕመድና በወሎዬው ደመቀ መኮንን፣ በወሎዬው ዳንኤል ክብረት ምክር ዐማራን ጨፍጭፈው እልህ አስይዘው ባይበሰጩት ኖሮ ዐማራም ጓ ብሎ በንዴት፣ በእልህ፣ በቁጭት ደሙን ለመመለስ ባይንቀሳቀስ ኖሮ አሁን የምናየው ሁኔታ በዐማራ ምድር ይፈጠር ነበር ወይ? እኔ በፍጹም አይፈጠርም ባይ ነኝ። አስባችሁታል ያ ከይሲ መለስ ዜናዊ በህይወት ቢኖር ኖሮ? አስባችሁታል ወይ? አታስቡማ… እህእ በምላሱ አደንዝዞ ዐማራ እንደ ዋልያና የምኒሊክ ድኩላ፣ እንደ ቀይ ቀበሮም ቁጥሩ ሳይታወቅ ጠፋ ተብሎ በሰበር ዜና ይነገረን ነበር።

"…እነ አቡነ ሳዊሮስ እና አይዋ አሰፋ አቡነ ዜና ማርቆስ ኦሮሚኛ ተናጋሪ ዐማራ ባይሆኑ ኖሮ፣ ያውም የሰሜን ሸዋ ዐማራ በዚህ መጠን ኦርቶዶክሱ ነቅቶ የጠላትን ሴራ ያፈራርስ ነበርን? አይመስለኝም። ኦሮሞን መናጆ አድርገው እረድ እያሉት እያሳረዱት፣ አውድም፣ አቃጥል እያሉ እንዲያቃጥል እያደረጉት ለሽ ብሎ፣ ተኝቶ የነበረውን ዐማራ ጀት አድርገው እንደ አራስ ነብር፣ እንደ አቦሸማኔ ተምዘግዝጎ እንዲነሣ አደረጉት። አሁን ዐማራ በሀገሪቱ ላይ ወሳኝ ወደ ሆነ ምዕራፍ ወደሚያደርሰውን መንገድ ተያይዞታል። እኔ ይሄን ስናገር አንዳንዶች ድኩማን ቦለጢቃ ያልገባቸው ዐማራ ቅብ ዐማራ መሳይ ዐሞሮች አቢይን ወሎዬ አትበለው፣ ዳንኤልንም፣ ደመቀንም ወሎዬ አትበል ይሉኛል። በደም፣ በአጥንት፣ በጉልጥምት በምትመራ ሀገር እንዴት ነው እኔ እንደዛ የማልለው? እላለሁ እንጂ። ፈጥሬ አላወራሁ።

"…እስቲ ተመልከቱ የገዳይነት ሥልጣን ከተሰጣቸው የአባ ገዳ ልጆች ምርኮኛ ጀነራሎች ውጪ የማነው? የውጭ ጉዳይ ሚንስትርነቱ የማነው? የዐማራ ያውም የሰሜን ሸዋ እና የወልቃይት ዐማራ ተወላጁ የአቶ አጽቀሥላሴ ልጅ አቶ ታዬ አጽቀጽሳሌሴ ነዋ የያዘው። ወያኔን በኒውዮር በተባበሩት መንግሥታት ጉባኤ ላይ ድራሽ አባቷን ያጠፋት ጎንደረፀና ሸዋዬው ታዬ ነው። አያችሁልኝ። ኦሮሞ እኮ አያርፍም። ፍርፋሪ ጥለውለት ነጭ ቡሉኮ አልብሰው ለኢሬቻ ካስጨፈሩት በቃ። አያችሁ ወሎዬዎቹ ተጠቃቅሰው የውጭ ጉዳይ ሚንስትርነቱ እንኳ ከዐማራ ያውም ከሸዋና ከጎንደር እንዲወጣ አላደረጉም። ይሞታሉ እንዴ? ፌዴሬሽን ምክርቤቱ በማነው የሚመራው በጎንደሬው አገኘሁ ተሻገር አይደለምን? ኦሮሞ የሽመልስ አብዲሳን ቀደዳ፣ የአዳነች አቤቤን ዲስኩር ከሰማ መች አነሰው? ኦሮሞ ኢሬቻ ወጥቶ ኢሬቻውን በልቶ ወደ ቤቱ ከገባ መች አናሰው? ኦሮሞ በቋንቋው እንዲጨፍር ካሜራ ፊት ካቀረቡት መች አነሠው? ከምር ዐማራ ይችላል።

"…የብሔራዊ ባንክ ብሬዘዳንቱ ማነው? ጎጃሜው የጎጃም ዐማራው አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ አይደለምን? ጎጃም ያደገው ወሎዬው ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርነቱን ለማነው የለቀቀው? ለጎጃሜው ተመስገን ጥሩነህ አይደለምን? የማዕድን ሚንስቴሩ ማነው የአገው ዐማራው ኢንጅነር ሀብታሙ አይደለምን? ቴሌ በማን ስር ነው በፍርዬ ሥር አይደለምን? ሌላው ቀርቶ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ እስከ አሁን በኦሮሚያ እስር ቤት ታጉረው የሚገኙት የኦነግ አባላት የታሠሩት በማነው በእነ አቢይ አሕመድ አይደለምን? የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነሩ ሳዲስቱ አቶ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ማን እንደሆነ የመረመረ ኦሮሞ እስከዛሬ አለ? አለወይ ንገሩኝ? የለም። ሰሜን ሸዋ መሳሪያ አስይዞ የፌደራል ፖሊስ አባላትን የሚልከው ማነው? መከላከያው የሚመራው በእውነት በብራኑ ጁላ ብቻ ነውን? የድሮን አስተኳሽ ዋነኛ ወሳኙ ሰው የየት ተወላጅ ነው? ኦሮሞ ይሄን የሚመረምርበት ጊዜም የለው። አንድ ሰው ኦሮሚኛ ካወራ፣ ስሙ የኦሮሞ ከመሰለው አበቃ።

"…እናም ርዕሰ አንቀጼን ሳጠናቅ ዐማራ እንኳንም መልስ በኪሱ፣ በአደንዛዡ፣ በመለስ ዜናዊ ሥር እስከዛሬ አልኖረ። ዐማራ እንኳን በወላይታው ፓስተር በኃይለማርያም ደሳለኝ አስተዳደር ስር አልኖረ። ዐማራ እንኳንም ከተዘፈዘፈበት ገድለውት፣ ገርፈውት፣ ገፍፈውት፣ ጀት አድርገው፣ ለዐማራነቱ ዐማራው ቆርጦ በዘዴ እንዲታገል ባደረጉት በወሎዬዎች በእነ ደመቀ መኮንን እና በእነ አቢይ አመድ ዘመን ተቆስቁሶ ተነሣ። ጎንደሬው አገኘሁ ተሻገር ለአንድ ቀንም ቢሆን "ዐማራ ሆይ ሊወርህ የመጣውን የትግሬ ወራሪ ባገኘኸው ነገር ገድለህ መሣሪያውን ገፍፈህ ውሰድ፣ ውረስም ባይለው ኖሮ አስባችሁታል ግን? ብቻ በብዙ ነገር ዐማራ በዚህ በአቢይ አመድ ዘመን የሆነ ነገሩን አጥቶ፣ የበዛ ነገር አግኝቷል። እስሩ፣ ግድያው፣ መሰደቡ ሁሉ ለዐማራ ኢነርጂው፣ ወኔ፣ ጉልበትም ነው የፈጠረለት። ልክ ትግሬዎቹ በደርግ ጊዜ በሀውዜን ከተማ ላይ የራሳቸውን ሰው አስጨፍጭፈው ትግሬውን በሙሉ ታጋይ እንዳደረጉት ነው እነ አቢይ ዐማራውን ዠልጠው ገርፈው ይኸው አራስ ነብር እንዳደረጉት ነው የምቆጥረው። አዎ እንደዚያ ነው የምቆጥረው።

"…ተመልከት አሁን ዐማራ ክልል ገብቶ እንደ ቄጤማ እየታጨደ ያለው ማነው? እነ አቢይ አፍሰውም፣ ፎግረውም አስገድደውም፣ ሰብከውም ወደ ዐማራ ክልል እየላኩት ያለው ማንን ነው? ኦሮሞውን አይደለምን? የደቡቡን ጴንጤውን አይደለምን? እና አቢይ አሕመድ በወለጋ የታረዱትን የወሎ ዐማሮችን፣ የጎጃም የጎንደር ዐማሮችን፣ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በምዕራብ ሸዋ የታረዱትን ዐማሮችን፣ በኦሮሚያ ቄሮዎች፣ ሸኔዎች የታረዱትን ዐማሮች አራጆቹን ቀዬአቸው ድረስ ወስዶ አላስረፈረፋቸውም። አላሳጨዳቸውምን? ብድር በምድር አላስከፈላቸውምን? ጎንደር ሚስቱ ዝናሽ ሀገር የተላከው የኦሮሞ ወታደር ለዘር ተርፏልን? ንገሩኝ ወሎ የገባው የኦሮሞ ወታደር በደፈጣ፣ በቆረጣ እምሽቅ እያለ ያለው በማን ጥበብ ይመስልሃል? ኦሮሞ ይሄን ቢባንን ችግር ስለሚፈጥር ይሄን ነገር ብዙ ማጮህ አስፈላጊ አይደለም፣ እነ ጉማ ሰቀታ፣ እነ ዳንኤል ዳባ። ዳንኤል ዳባ በነገራችን ላይ የመርካቶ ጉራጌ ነው በእናቱ ወገን። መኪና ሽጠው ነው በሜክሲኮ በኩል አማሪካ ቦስተን ያስገቡት። አዎ ከነቁ ደግሞ እነ ሕዝቅኤል፣ እነ ፀጋዬ አራርሳ ጓ ይሉና ነገር ያበላሻሉ። ጎንደሬውን መላኩ አለበልን ከፈረንካው አካባቢ ቢያርቁት የሚፈጠረውን አስባችሁታል? አቶ ደመቀ መኮንን፣ አቶ ላቀ አያሌው ከሥልጣን ወረዱ ተባለ አይደል? እሺ ይውረዱ አሁን የት ናቸው? የሚያውቅ ሰው አለ? የለም። 👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የትንሣኤውን ጌታ ያውጅ ዘንድ ዘወትር የምንጠብቀው 1ሺ ሰው ሞልቷል። እንዲያውም አልፏል። አሁን ደግሞ በመርሀ ግብራችን መሠረት በቀጥታ የምንሄደው ወደ ተለመደው ርዕሰ አንቀጻችን ነው።

"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን የሚዳስሰው፣ የሚቃኘውም "ወሎዬዎቹን" የዐማራ ፋኖ ነዳጆችን ነው የሚያወሳው። ዐማራ መቼም የእነዚህን ውለታ መቼ ቆጥሮ እንደሚከፍል ባላውቅም እኔ ዛሬ ዞሬአቸዋለሁ።

"…የዛሬውን ርዕሰ አንቀጼን የሚያነብ ኦሮሞም፣ ትግሬም፣ የወሎም፣ የጎጃም፣ የጎንደር ዐማራም መናደድ የለበትም። ሸዋም አመስጋኝ ነው መሆን ያለበት። 😂

"…አሁኑኑ ልለጥፈው ነኝ ዝግጁ ናችሁ…? ወይስ እስ ሰነ 30 ልጠብቅ…? ሃኣ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ደኅና እደሩ… ታዲያ እየነከራችሁ…!!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ደርሻለሁ ። አላችሁ አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንደምን ዋላችሁ…?

"…ትናንት ማታ እዚያም እዚህም በስልክ ስንጦሎጦል ስቀደድ፣ ስበጠረቅ ቁጭ ብዬ ዓይኔ እያየ ነጋብኝ። ትንሽ ልተኛ ብዬ ጋደም ብዬ የነበረ ቢሆንም ብዙም ሳልቆይ ጠዋት ብትት፣ ብንን ብዬ ተነሥቼ የልማዴን የትንሣኤውን ዐዋጅ አውጄ ተመልሼ ተኛሁኝ። ተኛሁኝ፣ ተኛሁኝ በቃ ተኛሁኝ። ገና አሁን መነሣቴ ነው። ከሙቀቱ ጋር አቤት እንቅልፉ ሲጣፍጥ? ኬክ በሉት። ዛሬም ራሴን አድክሜ በጊዜ ስልኬን አጠፋፍቼ በጊዜ ወደ መኝታዬ ካልሄድኩ በቀር እንደ ኢትዮጵያን አዝማሪ መሆኔ ነው። ቀን ቀን መኝታ ማደሪያዬን እንጃልኝ።

"…የሆነው ሆኖ ለማንኛውም ዛሬ ምሽት በቲክቶክ መንደራችን መከሰት ስላብኝ ከወዲሁ ነቃ ብዬ ሰንዳ ሰንዳ ልበልና የሚቀማመስ ነገርም ካለ በትበት ብዬ ፈላልጌ ቀማምሼም ትንሽ ተንቀሳቅሼም ዞር ዞር ላበልና ተዘገጃጅቼ ቀና ቀና ነቃ ነቃም ብዬ ልጠብቃችሁ። በዚህ በእንቅልፋምነቴ ምክንያት ለዛሬ ርዕሰ አንቀጻችን ኢንጂሩ ሆኗል። እፈነዳለሁ እንዴ ታዲያ።

• እንዴት ናችሁልኝ ታዲያ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የናሁሰናይ ቤተሰቦች፣ አስከሬን ባይሰጣቸውም ዛሬ በይፋ አልቅሰው እርማቸውን አውጥተዋል።

"…የኦሮሙማው አገዛዝ የናሁን አስከሬን ለቤተሰብ አልሰጠም። በቃ ሞቷል መንግሥት ቀብሮታል ወደ ጎንደር ሂዱ ብሎ ነው ያባረራቸው።

"…አገዛዙ በባዕድ አምልኮ የሚያምን ስለሆነ እኔ በበኩሌ እንደ አፄ ኃይለሥላሴ ይሄንም ጀግና ጎንደሬ የዐማራ ፋኖ የተመረጡ የአገዛዙ አመራሮች ቆሪጥ ጋንጩር አዝዟቸው ሥጋውን ሳይበሉት፣ ደሙንም ሳይጠጡት አይቀርም ባይ ነኝ። እንደዚያ እጠረጥራለሁ።

"…ይልቅ ቤተሰብ ለደንቡ ያህል ለዛሬ ማልቀስ እንጂ ኀዘን ማብዛት አስፈላጊ አይደለም። ኦሮሙማውና እነ አገኘሁ ተሻገር፣ ብናልፍ፣ ተመስገንና መላኩ አለበል የሚፈልጉት ዐማራ ስብር ብሎ ሲያለቅስ ማየት ነው። ስለዚህ ለጀግና ሞት የምን ልቅሶ ነው? የምን ፀጉር መንጨት? የምን ደረት መድቃት ነው። ያውም ጎንደሬ ሆነህ። ኧረ በአባ ጃሌው።

"…በቀል ብቻ ነው መድኀኒቱ። በክልልህ የገባውን ወራሪ፣ ነፍሰ ገዳይ የአቢይ አሕመድ ወንበር ጠባቂውን መንጋ ልክ ማስግባት ነው መድኅኒቱ። መፍትሔው በቀል ብቻ ነው። ፋኖነት።💪🏿

"…እነ ናሁሰናይ ከአቅማቸው በላይ ሠርተዋል። ስንትና ስንት ጀግኖችም በዚህ ትግል ወድቀዋል። ወደፊትም ይወድቃሉ። በእነርሱ ሻማ መብራትነት ነው የነገው ዐማራዊ ትውልድ የነፃነት ብርሃን ተቀዳጅቶ አሸብርቆ፣ ቀና ብሎ የሚሄደው። ይልቅ እልህ፣ ወኔ፣ በቀልህን ተጠምቀህ ለፍልሚያ ተዘጋጅ። ዐማራ ስለሆነ ገድለውት ሥጋውን በልተው፣ ደሙን ጠጥተው አፅሙን እንኳ አልሰጥህ ያሉትን በቁምህ ተበቀል። ያኔ ነው የእነ ናሁሰናይ ነፍስ እረፍት የምታገኘው። እንደዚያ ነው። አታልቅስ። ፋኖን ተቀላቀል። አግዝ፣ እርዳ። ዐማራ አይደለህ ከዚህ በላይ እንዴት ትዋረድ? ምንአለበት ሰላም ብትሰብክ በለኝ አሉህ ደግሞ።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እኔ አፍራሹ ዘመዴ አሸበርቲው ዘመዳችሁ የሆነች አንዲት ሚጢጢዬ የብልግናን ሴራ ላፈራርስ ነኝና ምን ትላላችሁ? ሃኣ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንዲህ ነው…

• ሚያዝያ ላይ… ሻምበል አግደው አዲዮ ሰሜን ሸዋ ላይ ገበሬ ሰብስቦ ፋኖን ደመሰስኩ ብሎ መግለጫ ሰጠ።

• ግንቦት ላይ… ራሱ ሻምበሉ ከነ ሠራዊቱ በፋኖ ተደመሰሰ።

• አሁንም ግንቦት ላይ፦ አዳዲስ ሟቾች ተመልሰው ወደ ሰሜን ሸዋ ገቡ።

ትዝብት 1

• ለፕሮፓጋበንዳ ጊዜ ሻምበሉን ከነፎቶው አውጥቶ የብራኑ ጁላ ድርጅት መከላከያው ፕሮፓጋንዳ ሠራበት። ሲሞት ግን ባላየ ባልሰማ ጭጭ።

ትዝብት 2፦

"…የሟቾችን መርዶ ለቤተሰብ አትናገሩ የሚል መመሪያ ቢወርድም ደቡቦች ግን እርማችንንማ እናወጣለን ብለው አልቅሰው ቀብረዋል።

"…አዲስ ገቢዎቹ ደግሞ መቼ ይሆን የሚሞቱት?

"…ለአንድ አቢይ አሕመድ ተብሎ በተለይ የደቡብ ስው ማለቁ ነው። እነ ኢዩ ጩፋ ለመንግሥታችን ተዋጉ እያሉ የደቡቡን ጴንጤ እየቀሰቀሱ የእሳት ራት እያደረጉት ነው። ደቡብ ኧረ ተረጋጋ። ደመ ከልብ አትሁን።

• ዳሩ እግን ማን ነኝና ማንስ ይሰማኝ ብዬ ነው ልምከር ብዬ እንዲህ የምንበጫበጨው? ሥራው ያውጣው።

"…አገዛዙም በዐማራ ተሸነፍኩ ማለት ሞት መስሎ ስለታየው በፀጥታ ሠራዊቱን እያስጨፈጨፈ ነው። የብልፅግና አባላት ኑሮ ስለ ከበደን ደሞዝና ጥቅማጥቅም ይጨመርልን ብለው ይራኮታሉ የደቡብ ጰንጤና የኦሮሞ ቄሮ በገፍ ወደ ሞት ቄራ፣ ወደ ቤርሙዳ ዐማራ በገፍ ይነዳል።

• የራስህ ጉዳይ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተጠባቂው አጀንዳ…

"…በዘንድሮው ርክበ ካህናት ጉባኤ ላይ በብዙዎች ዘንድ ይጠበቁ ከነበሩት አጀንዳዎች መካከል ተራ ቁጥር 15 ላይ የሚገኘው ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን በተመለከተ የተያዘው እና ተራ ቁጥር 17 ላይ በተጠቀሰው አጀንዳ ስር ብፁዕ አቡነ ሉቃስን በተመለከተ ይነሣል ተብሎ የተጠበቀው አጀንዳ በሰላምና በታላቅ በጥበብ ተቋጭቷል።

"…ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን በተመለከተ ጉዳዩን በቅዱስ ፓትርያርኩ የሚመራ ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ፣ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ፣ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ፣ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስና ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የተካተቱበት ልዑክ መንግሥትን በማነጋገር ብፁዕነታቸው ወደ ሀገር ቤተ ተመልሰው የሚገቡበትን መፍትሄ እንዲያፈላልጉ በመመደብ ነገሩን ቋጭቷል።

"…ሁለተኛው ደግሞ አገዛዙን በማውገዛቸው በአገዛዙ የ6 ዓመት ፅኑ እስራት የተፈረደባቸው ብፁዕ አቡነ ሉቃስን በተመለከተ "እነ አቡነ ሩፋኤል" በግልፅ በርገሩን እየቀረደደ በሚል ፀያፍ ቃል በመስደብ በማውገዛቸውና ይሄም ሲኖዶሱ ላይ ሌላ ሁከት ለመፍጠር በር ይከፍታል ተብሎ ተሰግቶ ነበር።

"…የሆነው ሆኖ እንዲህ ዓይነቱ ነገር ቀደም ሲል በተፈታበት መንገድ ይፈታ ዘንድ ጉባኤው ወስኗል። ባለፈው ጊዜ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ "ሰላም ይውረድ፣ ጦርነት ይቁም" የሚል የተቀዳ ቪድዮ በድብቅ ወጣ ተብሎ የብልፅግናው አገዛዝ በበቀቀኖቹ በኩል በእነ ዳንኤል ክብረት፣ ዘሪሁን ሙላት፣ ስዩም ተሾመና ታዬ ቦጋለ ወዘተ ሲያሸማቅቋቸው ነበር። እናም ቤተ ክርስቲያኒቱ ምንም እንኳ ቅዱስነታቸው የተናገሩት ነገር ልክ ያልሆነ ባይሆንም ንግግሩ የግላቸው ነው ተብሎ ነበር የታለፈው። የአቡነ ሉቃስ ጉዳይም በዚያው መንገድ ታይቶ ፋይሉ ተዘግቷል። ስቅላት የተፈረደበት ሰው ይገረፍ ዘንድ መጽሐፍ አያዝም።

"…እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ሆይ 🙏🙏🙏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ዘሩን እንዳጠፉት ደፍሮ የሚተነፍስ የለም። አፄ ዮሐንስን በተመለከተ በጎጃሜዎችና በኤርትራውያን ላይ የፈጸሙትን የአረመኔነት ተግባር ተንቀሳቃሽ ላይብረሪው አቶ አቻምየለህ ታምሩ አንድ ጊዜ የጻፈውን ጦማር እዚህ ላይ እንደሚከተለው እጠቅሳለሁ።

"…የትግሬው በዝብዝብ ካሳይ ወይንም ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን ቤት እየዘጉ ያቃጠሉ፤ ሠራዊታቸውን ወንዱን ብልቱን፣ ሴቱን ጡቱን ቁረጥ ብለው ያሰማሩ፣ ለምለሙን ምድር ድምጥማጡን ያጠፉ መሆናቸውን ጸሐፌ ትዕዛዛቸው ሊቀ መርዓዊ ጽፈዋል። ዐፄ ዮሐንስ ራሳቸው ጎጃምን እንዳጠፉት ለራስ ዳጌ በጻፉት ደብዳቤያቸው ምስክርነታቸው ሰጥተዋል። ዐፄ ዮሐንስ አራተኛ ጎጃምን ለማጥፋት ሁለት ጊዜ በዘመቱበት ወቅት «ሴቱን ጡቱን ወንዱን ብልቱን አይተርፈኝም» ብለው ዐዋጅ በማስነገር ነበር። ሰማኒያ ሺ የዐፄ ዮሐንስ ሠራዊት ጎጃም የተሰማራው ይህንን ንጉሣዊ ትዕዛዝ ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ነበር። የዐፄ ዮሐንስ ዜና መዋዕል ጸሐፊም ይህን አልደበቁም። ዜና መዋዕል ጸሐፊያቸው ሊቀ መርዓዊ የዐፄ ዮሐንስን የጎጃም ዘመቻ ሲገልጹ «ወሖረ ሀገረ በላዕተ ሰብእ እምብሔረ ጎጃም» ሲሉ ነበር የጻፉት። ይህን የዐፄ ዮሐንስ የዘር ማጥፋት ዘመቻና ዓላማው ወደ አማርኛ ሲመለስ «[ጃንሆይ] ወደ ሰው በላው [ቡዳው] አገር ወደ ጎጃም ዘመተ» ማለት ነው።

"…ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን ከዳር እስከ ዳር ቤተ ክርስቲያን ሳይቀር እያቃጠሉ፣ ታቦቱን እያወጡ እየጣሉ ካባይ እስከ ዓባይ ድረስ ያጠፉት በመጀመሪያ ሕዝቡን «ቡዳ» በማለት demonize አድርገው ሠራዊታቸው ሰው ሳይሆን ቡዳ እየጨፈጨፈ እንደሆነ እንዲሰማው በማድረግ ነበር። የሴቱን ጡት፣ የወንዱን ብልት ቁረጥ ተብሎ በጎጃም ላይ የዘመተው የዐፄ ዮሐንስ ሠራዊት ጎጃምን ያን ያህል ጥፋት ያደረሰውና ካባይ እስከ ዓባይ የሬሳ ክምር ያደረገው «ወሖር ሀገረ በላዕተ ሰብእ እምብሔረ ጎጃም» ተብሎ ሰው ሳይሆን ጎጃምን በሙሉ ቡዳ ነውና መደዳውን ጨፍጭፍ ተብሎ በንጉሠ ነገሥታት ዮሐንስ ንጉሠ ፅዮን ዘ ኢትዮጵያ ዐዋጅ ስለተነገረው ነበር። ይህ  የንጉሡ ታሪከ ነገሥት ጸሐፊ የተመዘገቡት ታሪክ እንጂ ከታሪከ ነገሥት ጸሐፊው በተጨማሪ በግፉዓኑ ማኅበረሰብ ዘንድም ዐፄ ዮሐንስ በጎጃም ያካሄዱት ሁለት ዙር ጭፍጨፋ በሥነ ቃል ሲወሳ ኖሯል። ጭፍጨፋውን በዐይኑ ያየውና በተዓምር የተረፈው ቦጋለ አይናበባ የሚባል የጎጃም አሰላሳይ [የአባቴ የቅርብ ዘመድ] ያንን የጎጃም የመከራ ዘመን እንዲህ ሲል ገልጾት ነበር፤

ዮሐንስ ነው ብለው ስንሰማ ባዋጅ፣
ዮሐንስ አይደለም ሳጥናኤል ነው እንጂ፤
ዮሐንስ አጠፋው አደረገው ዱር፣
ጎጃምን የሚያህል ያን ለምለም ምድር፤
በትግሬ ተዘርፈን እንጀራ ፍለጋ ወንዙን ሳንሻገር፣
ድሮ ባገራችን ቡቃያው በጓሮ በጎታ እህል ነበር፤

በላይኛው ጌታ በባልንጀራዎ፣
በቅዱስ ሚካኤል በጋሻ ጃግሬዎ፣
በጽላተ-ሙሴ በነጭ አበዛዎ፣
ጎጃምን ይማሩት ፈሪም አንልዎ፤
ጎጃም ተቃጠለ ዐባይ እስከ ዓባይ፣
ትግሬ ቅጠል ይዞ ሊያጠፋው ነወይ፤
ከሀበሻ ወዲህ ከሀበሻ ወዲያ፣
ሰውን ገረመው እኔንም ገረመኝ፤
ዮሐንስ እግዜርን ገድሎታል መሰለኝ፤

"…በእኔ ዘመንም ይላል አቻም ጦማሩን ሲቀጥል። በእኔ ዘመን ከዛሬ ሀያ ስድስት ዓመታት በፊት ዐፄ ዮሐንስ ጎጃምን በጨፈጨፉ ልክ በመቶ ዓመቱ የዐፄ ዮሐንስ የልጅ ልጆች ነን ያሉን  ወያኔዎች በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የተቋቋመን የወባ ማጥፊያ ድርጅት ከፍኖተ ሰላም ከተማ ነቅለው ወደ ትግራይ ወስደው የአዲግራት መድሐኒት ፋብሪካ ሲያቋቋሙበት በመቶ ሺዎች እንደሚቆጠር የሚገመት የጎጃም ሕዝብ እንዲያልቅ አድርገው ነበር። በወቅቱ ከመቶ ዓመት በፊት ዐፄ ዮሐንስ በጎጃም ሕዝብ ላይ የፈጸሙት ጭፍጨፋ ተመሳስሎ ከመቶ ዓመት በኋላ የልጅ ልጆቻቸው ነን ባሉ ወያኔዎች ዘግናኙ ታሪክ መልኩን ቀይሮ ራሱን በጎጃም ላይ ሲደግም የቦጋለ አይናበባ የልጅ ልጅ እንዲህ ብሎ ነበር፤ 

ጦማችን ባይሰምር ጸሎታችን ባይደርስ፣
በልጅ ልጅ መጡብን ዐፄ ዮሐንስ፤

"…ከጎጃም አልፈን ወደ ወሎ ስንገባ በዝብዝ ካሣ የጨፈጨፉትን፤ የእኅታቸውን ባል የላስታና ዋግ ተወላጁን ንጉሠ ነገሥት የዐፄ ተክለጊዮርጊስን ዐይን ሳይቀር በጋለ ብረት አፍርጠው በዱልዱም ያረዱበትን፤ እጅና እግር የቆረጡበትን፤ ከንፈርና አንፍንጫ የፎነኑበትን፣ አመጸብኝ ያሉትን የራያ ሕዝብ አንድ ሳይተርፈኝ ፈጀሁት ብለው ደብዳቤ የጻፉበትን በራሳቸውና በታሪከ ነገሥታቸው የተመዘገበውን ታሪካቸውን እናገኛለን።

የትግሬ ብሔርተኞች የመጀመሪያው አፍሪካዊ ጀኔራል የሚሏቸውን ራስ አሉላንም ብንወስድ እ.ኤ.አ. በ1886 ዓ.ም. ባሕር ምድር [የዛሬው ኤርትራ] ባርካን አካባቢ ባካሄዱት ዘመቻ ሁለት ሦስተኛውን የኩናማና የናራ ሕዝብ መጨፍጨፋቸውን፤ የደጋማውን ባሕር ምድር ገበሬ አፈናቅለው መሬታቸውን በሙሉ መውረሳቸውን፤ በባሕር ምድር ደጋማው አካባቢ የሚኖሩት ባላገሮች ቤሳ ቢስቲ ሳያስቀሩ መዝረፋቸውን፣ ሁሉንም የባሕር ምድር ተወላጆች በጠቅላይ ግዛታቸው አስተዳደር ባጠቃላይ ያገለሉና አስመራ ከተማን ሙሉ በሙሉ አቃጥለው እንዳጠፉ በታሪክ ተመዝግቧል።

"…የጎንደሩን ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ። ስሁል ሚካኤል የሚባል አንድ ጎንደር ቤተ መንግሥት የተጠጋ የትግሬ ሰው እንዴት ጎንደር ቤተ መንግሥት ገብቶ ኦሮሞዎችን ተጠቅሞ በሴራ ዐማራን እንደፈጀ፣ ንጉሡን በሻሽ አሳንቆ እንደገደለ እንመለከታለን። ዛሬም የትግሬ ነፃ ዐውጪ ኦሮሞን እየተጠቀመ እንዴት ጎንደር እና ወሎ ራያ ላይ እንደዘመተ እያየን ነው። የከፋው ነገር ከፊት ነው ያለው። ጎጃም የተባለ አሁን እንዴት በትግሬና በኦሮሞ አክቲቪስቶች እየተሰደበ እንዳለ ተመልከት። ታሪክ ራሱን ነው የሚደግመው። የትግሬ ነፃ አውጪዋ ወያኔ ኢትዮጵያን በጎንደሬና በወሎዬ፣ በጎጃሜ ትከሻ ታዝላ ማስተዳደር በጀመረች ጊዜ መጀመሪያ በሽፍታ ስም ያጠፋችው ሸዋን ነው። የሸዋ ወንድ የቀራት አልነበረም። እነ አስማረ ዳኜም ተተጋትገዋት ነው ያለፉት። የሸዋውን ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን መለስ ዜናዊ መድኃኒት ከልክሎ ቋንጣ አድርጎ ነው ገድሎ ሸዋን የተበቀለው። እናም ታሪኩ ብዙ ነው። ነጭ ነጯን እናውራ ከተባለ በደንብ ማውራት ይቻላል። እኔ ጤናና ሰላሜን የማገኘው እውነት በማውራቴ ነው።

"…አሁን ሸዋ ባላመጠ በዓመቱ መዋጥ ጀምሯል።
ገና ገና ያሸዋል ገና
ገና ገና መች ተዋጋና

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬ በፍጥነት 1ሺ አመስጋኙ ሞልቷል። እግዚአብሔር ይመስገን። በነገራችን ላይ በቴሌግራም ገፄ ላይ የሚለጠፈው ማስታወቂያ ለእኔ አይታየኝም። ከባለሙያዎች ጋር ተመካክሬ የደረስኩበት ነገር ቢኖር ይሄን ማስታወቂያ የሚለጥፈው ተከፍሎት ራሱ የቴሌግራም ድርጅት ነው ብለውኛል። ማስታወቂያው እንዳይለጠፍ ማድረግ ያለብኝን ምክሮችንም ነገረውኛል። እሱን መክረን ዘክረን እነግራችኋለሁ። ለጊዜው ግን ማስታወቂያውን እንዳትከፍቱት ይመከራል። ክፋቱ ደግሞ ቁማርና ራይድ መሆኑ ነው። ራይዶችን ደውዬ አወራቸዋለሁ። የማስታወቂያውን ዋጋ ወይ ይከፍሉኛል አልያም እንጣላለን። ጳውሎስ ሰምተሃል። ተናግሬአለሁ። 😂

"…ለማንኛውም ዛሬ ደግሞ መነጥሬን አስተካክዬ የታሪክ ተመራማሪ ፍሮፌሰር መሆን አማረኝና በርዕሰ አንቀጼ ልበጠረቅ ነኝ። ርዕሰ አንቀፄን በጥሞና ካነበባችሁ በኋላ ከሲቪል ሰርቪስ የወያኔ ምርት ፍሮፌሰሮች ጋር አነጻጽራችሁ አስተያየት እንድትሰጡኝም እፈልጋለሁ። እናም ለዛሬ በትግሬና በሸዋ፣ በስሱ ወሎን፣ በኃይለኛው ጎጃምን፣ አፄ ዮሐንስን እና አፄ ምኒልክንም ጠቅሼ ነጭ ነጯን ልግታችሁ ነኝ።

"…የእኔን ለዛሬ ብቻ "ፍሮፌሰር" የሆንኩበትን ርዕሰ አንቀፄን ለማንበብ አንብባችሁም በጨዋ ደንብ አስተያየታችሁን ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?

• ዝግጁ ነነ "ፍሮፌሰር ዘመዴ" በሉኝማ እስቲ አንደዜ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ደኅና እደሩልኝ የእኔ ኮማንዶዎች…! 🙏🙏🙏 አይ ባለ ቀይ ቦኔት…? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እንደወያኔ ትቀጠቀጣላችሁ አላለም…😂😂😂

"…በቃ የትግሬ ነፃ አውጪሳ ሂዊ እንዲህ የጩጬው መቀለጃ ሆና ትቅር? አይ ጊዜ። አይ ዘመን?

"…ጀርመን አልሄድም። የሚለው ምን አስቦ ነው? 😂 …ኧረ እዚያው ወያኔህን ቀጥቅጥ። ኦሆሆይ… ጀርመን ሲል የእኔ መደንገጥ ምን የሚሉት ነው?

"…ኧረ ቆይ ምንአገባኝ ግን? አንዳንዴ እኮ ዘመዴ ደግሞ የማያገባህ ውስጥ ሶቶ ተወርውረህ ትገባለህ። ለምን መቀጥቀጥ አይደለም ለምን አያቀልጠውም። ኬረዳሽ።

"…ባንዲራ የጣሊያን ነው። የወያኔ፣ የብአዴን፣ የኦህዴድ፣ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ፣ የጣሊያን ባንዲራ ነው የሚባለው። የኢትዮጵያ ግን ባንዲራ አይባልም። አይባልም። ፀያፍ ነው። ነውር ነው።

• 💚💛❤️ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ነው የሚባለው። ለማንኛውም ዐማራን ሲያታሉሉት ሰንደቅዓላማና የኢትዮጵያን ስም ጠርተው ጫኑት የሚለው አባባል ድሮ ቀረ። ዐማራ ወጥር፣ ንከር፣ ውገር፣ መክት አንጀኘክት። አለቀ።

"…እንደ ወያኔ እየተቀጠቀጥሽ አንብቢው አዳሜና ሔዋኔ። 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የሆነ ጨዋታ ላጫውታችሁማ…

"…ነፍሱን አይማረው እና ይሄ የግለሰብ፣ ያውም የአንድ ጩጬ የግል ገረድ የሆነ ያ የቀደመ ግርማ ሞገሱ ጠፍቶ እንደበግ ማንም የሚነዳው ምርኮኛ የሚመራው የኦሮሙማው መከላከያ ይሄን ዜና ዛሬ ይሠራና ይለጥፋል…?

"…ከዚያ ምን ቢሆን ጥሩ ነው…? 😂

Читать полностью…
Subscribe to a channel