መልካም…
"…ይሄን እስከአሁን ድረስ 25 ሺ ሰዎች አንብበውት 14 ሰዎች ብው ብለው የተናደዱ፣ የበገኑበትን ርዕሰ አንቀጽ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ የአድማጭ ተመልካቾቻችን ተራ ነውና የራሳችሁን ሓሳብ ስትፈልጉ ጨምሩበት፣ ስትፈልጉም ቀንሱና ሓሳባችሁን በጨዋ ደንብ አካፍሉን።
"…እስከ ምሽት እስከ መኝታ ሰዓታችን ድረስ በእናንተ አስተያየት ስንደመመም እናመሻለን። ለአቅመ አስተያየት መስጠት ያልደረሳችሁ የሓሳብ መሀኖች ጥጋችሁን ያዙ። ሰምታችኋል።
• 1…2…3…! ጀምሩ…!
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …የመጣው መከላከያ ሙትና ቁስለኛ ሆነ። በቆቦ የሰራዊቱ አዛዦች ተደመሰሱ፣ በምንጃር፣ በከሰም የጠላጥ ኃይል ተቀረጠፈ ነው የዐማራው ወሬ። ደስስ ሲል።
"…ድሮ ድሮ ዐማራው የጠላትን የምስጢር ወሬ ለመስማት ይቸገር ነበር። የትግሬ ነፃ አውጪ በትግርኛ፣ የኦሮሞው በኦሮሚኛ ዩቲዩብ፣ ቲክቶክ ላይ ስለሚመክር ዐማራው ይቸገር ነበር። ዘንድሮስ? ዘንድሮማ ትግሬው ሁላ ሙሉ ፕሮግራሙ በአማርኛ ነው። ኦሮሞው ራሱ ያለ አማርኛ አይተነፍሳትም። ስታሊን ለዪቲዩቡ በአማርኛ ልመና ጀምሮ አይቼው ተገርሜአለሁ። ሱፐር ቻትና፣ ሱፐር ስቲክ፣ በዜል አካውንታችን እርዱን፣ በማርያም ጽዮን እናት አባቶቼ አትለፉን ሲል ነው የምሰማው። በአማርኛ እኮ ነው። ኦሮሞዎቹም የቴሌግራም በሉት፣ የቲክቶክ፣ የዩቲዩብ ልመናቸው በአማርኛ ነው። በቁቤኛ ሼሪ ጎዻ የሚል ኦሮሞ ነፃ አውጪ አላየሁም። ሁሉም በአማርኛ ነው የሚለምኑት። ሙሉ ፕሮግራማቸውን አስገዳጅ ሆኔታ ሳይፈጠርባቸው በአማርኛ አድርገውታል። መቼም ፋኖ ነው የጫነብን አይሉም። ሲሳደቡም፣ ሲለምኑም በአማርኛ ሆኗል። ማስታወቂያ ሲሠሩም በአማርኛ ሆኗል። የዘንድሮው የተለየ ነው። እናንተስ አልታዘባችሁምን?
"…ግንቦት ሰባት፣ ባልደራስ፣ ግንባሩ፣ ሠራዊቱ፣ ፌክ ኢትዮጵያኒስቱ፣ እነ ነአምን ዘለቀ፣ እነ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ እነ ታማኝ በየነ ፣ እነ ደረጄ ሀብተ ወልድ፣ እነ ሲሳይ አጌና ነበሩ ድሮ ድሮ አጀንዳ ሰጪዎች፣ ቀጥሎ እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ ከዚያ እነ ሀብታሙ አፍራሳ ነበሩ አጀንዳ ሰጪዎች፣ ከዚያ የጎንደር ስኳድ ነበር አጀንዳ ሰጪው፣ ብልፅግና፣ የህወሓትና የኦነግ ሴልም አጀንዳ ሰጪ ነበር ለዐማራ። ይሄ ታዲያ ድሮ ድሮ ነበር ከዐመት በፊት። ዐማራውን በፈለጉት ሰዓት፣ እንደፈለጉ አድርገው ይጋልቡት ነበር። እንደ ፈረንጅ ላም ደሙንም፣ ላቡንም፣ ገንዘቡንም ያልቡት ነበር። ዘንድሮስ? ዘንድሮማ ወፍ የለም። አበበ በለው ትናንት ሲያለቅስ አይቼው አሳዘነኝ። ሀብታሙ አያሌው እና ሽመልስ አበራ ጆሮ ካናዳ ድረስ ሄደው ባዶ እጃቸውን ሲመለሱ አይቼ አሳዘኑኝ። ከምር አንጀቴን ነው የበሉት። ለምን ይሄ ሆነ ያልን እንደሆነ የነቃ፣ የበቃ የዐማራ ትውልድ ዘንድሮ እየተፈጠረ ስለሆነ ነው።
"…ድሮ ድሮ እስክንድር አይነኬ ነበር። ጋሽ መሳፍንት አይነኬ ነበሩ። ዘንድሮ ግን የማይነካ የለም። ዐማራ የእውነት፣ የሀቅ ሚዛን ይዞ ቀርቦ ሁሉን እየመዘነ የቀለለውን ወዲያ ወደ ጓዳ እየሸከፈ፣ የከበደውን ወደፊት እያመጣ ወደፊት እየቀጠለ ነው። ድሮ ድሮ የዶላሩ ቆጣሪ መዝጊያና መክፈቻ በተለመዱ አጭቤ ዳያስጶራ ግለሰቦች እጅ ላይ ነበረ። ዘንድሮ ግን የዶላሩ በተን ሕዝብ እጅ ላይ ሆኖ ተገኘ። ድሮ ድሮ አንድ ሰው ኢሀአፓ፣ ቀጥሎ ኢዲዩ፣ ከዚያ ቅንጅት፣ ከዚያ ግንቦት ሰባት፣ ከዚያ ባልደራስ፣ ከዚያ ግንባሩ፣ ከዚያ ሠራዊቱ፣ ከዚያ እስኳድ፣ ከዚያ እዙ ሆኖ በሊቀመንበርነት፣ በገንዘብ ያዥነት እንዳሻው ሆኖ ይቀልድ ነበረ። የዛሬ ሳምንት እንደ ደረጄ ሀብተወልድ ለአቢይ ተገርዶ፣ ፋኖን ሰድቦ፣ ዛሬ አይኑን በጨው ታጥቦ የፋኖ ገንዘብ አሰባሳቢ ሁላ ለመሆን የተለየ ደደብ መሆንን ይጠይቅ ነበረ። ዘንድሮስ ዘንድሮማ አይቻልም። ተመንጥረህ፣ ተራግፈህ ነው አይደለም የዐማራ ፋኖ መሪ የዐማራ ፋኖ ደጋፊም ለመሆን የምትችለው። የዘንድሮው ዐማራ ይለያል።
• ዐማራ ወደፊት ምን ይጠብቅ?
"…አሁን አሁን ዐማራ ማሸነፉ እንደማይቀር ሁላቸውም በሚገባ እየተረዱ መጥተዋል። እስከ አሁን ከዳር ቆመው ደመራው የሚወድቅበትን አቅጣጫ በመገመት ደመራው በወደቀበት አቅጣጫ ለመሰለፍ አሰፍስፈው የነበሩት አካላትም እንደ ግሪሳ ወፍ ግርር ብለው መምጣታቸው አይቀሬ ነው። እነሱን እነዚህን ኦፖርቺንስቶች ወንጭፍ አዘጋጅተህ መጠበቅ ነው። የድል አጥቢያ አርበኛውን ከዚህ በኋላ ነው መጠበቅ። እስክንድር ለምን ይነካል እያለ በልቡም በአፉም ሲደሰኩር የከረመው ሁላ አሁን እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ በእስክንድር ላይ ሲዘምት ታየዋለህ። የድል አጥቢያ አርበኛ ልማዱ ነው። አስከዛሬ ዐማራው ተከራክሮ፣ ተሟግቶ ያሸነፈባቸውን ምሰሶዎች ተጠግቶ ለመነቅነቅ መምጣቱ አይቀሬ ነው። እስከ ዛሬ ዐማራ ነኝ ማለት ውርደት ነው ሲል የከረመው ወራዳ ሁላ የትምህርት ዝግጅቱን፣ ሱፍና ከረባቱን፣ ጃንሜዳ፣ አይጠረቄ ሆዱን አስፍቶ ከች ማለቱ አይቀሬ ነው። እና ይሄን የድል አጥቢያ አርበኛ ማረፊያ ቦታ አዘጋጅቶ ከከተም በሪው ውጪ ማነጋገር ነው ያለበት ዐማራው።
"…የድል አጥቢያ አርበኛ አደገኛ ነው። ወያኔን ከአምቦና ከደብረ ብርሃን፣ ከአስኮና ከኮተቤ፣ ከሱሉልታ የተቀላቀሏት ናቸው ጉድ የሠሯት። ብልፅግናን ክፍለ ሀገር የጴንጤና የወሀቢይ እስላም የአራዳ ልጆች ናቸው ጉድ የሠሯት። እናም ዐማራው ዘር ማንዘሩን እየቆጠረ፣ የፊውታውራሪ፣ የካህን ዘር ነኝ እያለ ተሰልፎ የሚመጣውን ባጣ ቆየኝ አይደለሁም ብሎ አደብ ያስገዛው። አናቱ ላይ ፊጥ አያድርገው። ዐማራው ዋጋ የከፈሉለትን ወደፊት ያምጣ። እኛን አራት ኪሎ አድርሰህ ነው አንተ ወደ ግብርናህ መመለስ ያለብህ ያሉትን ክፍት አፍ ቀዳዶችን አይስማ። አይመላለሳቸውም። የፋኖ ትግል በዚህ ቁርጠኝነት ነው መሄድ መሻገር ያለበት።
"…ሁሉ ከጠራ በኋላ ዶላሩም፣ ፓውንዱም ያስፈልጋል። ነገር ግን ለህልውና ትግል ዶላር የግድ አስፈላጊ አይደለም። ፋኖ ቢያጣ ቢያጣ እዚያው ክልሉ ውስጥ ያሉትን የመንግሥት የልማት፣ የገንዘብ ተቋማትን መጠቀም ይችላል። እንደ ኦነግ ዘርፎ ሳይሆን በሕግ በሥነ ሥርዓት መጠቀም ይችላል። ፋኖ መነገድ አለበት። ወያኔ፣ ሻአቢያ፣ ኦነግ ለሠራዊታቸው በተለያየ መልኩ የንግድ ተቋማትን ከፍተው ይንቀሳቀሳሉ። ፋኖም ወደዚያ ነገር መሸጋገር አለበት። አዎ የብህትውና ቦለጢቃ አስፈላጊ አይደለም። ስኳዶች የወልቃይትን መሬት ከጎንደር ቀምተው አይደል እንዴ ጥሬ አራቸውን ዐማራና ጎንደር ላይ የሚዘፈልሉት? አዎ ፋኖ ለወደፊቱ ከኬላ ላይ ክፍያ ባሻገር ቢዝነስ ከወዲሁ ማሰብ አለበት። አፍጋኒስታን ሀሺሽ ይነግድ የለም እንዴ? ከምሬ ነው። አስቡበት። መቼም ዛሬ ፀረ ዐማራው ቡድን የሌለ ነው የሚያብድብኝ። ለደንታው ነው። ኬሬዳሽ።
"…ዐማራው ግንባሩን ማስፋት አለበት። ጎረቤት ክልልም፣ ጎረቤት ሀገርም። የጎንደር አሰዳቢው እስኳድ አባል ሆኖ ባህርዳር ላይ የጎጃም ዐማሮችን ሲዘርፍ፣ ሲቀማ፣ ሲያግት ከርሞ አሁን ኡጋንዳና ኬንያ ሄዶ ባለ ቢዝነስ የሆነውን ወራዳ ስኳድ ለመጋፈጥ መዘጋጀት አለብህ። ከጎጃም ጎንደርን ሲያቃቅር ከርሞ አሁን ኡጋንዳ የገባም ካለ ለመጋፈጥ መዘጋጀት አለብህ። ዐማራ ማለት ክንዱ ምን ያህል እንደሚረዝም ድንበር ተሻግረህ ማሳየት አለብህ። ወደፊት ፎቶና ስልካቸው በሚለጠፍ፣ ወንጀላቸው በቪድዮ ተደግፎ የሚቀርብን ፀረ ዐማራ ዐማራ አሰዳቢ፣ በጋዜጠኝነት ስም ይሁን በነጋዴነት ካለበት ሆነህ በሕግ ልክ ልታስገባው ተዘጋጅ። ኮረንቦላ እየተጫወትክ፣ ድራፍት እየጨለጥክ፣ ዳሌና ጭን እያሳደድክ ብቻ መቅኔህን አትጨርስ። አዎ አሸማቀው። መግቢያ መውጫ አሳጣው። ልክ እንደ እስራኤል ለወገንህ በየትም ስፍራ አለሁ በለው። ይሄ ምክሬ ነው።
"…በመጨረሻም አትፍራ። አሁን የመከራው ቀንበር ባያልቅም ነገር ግን እየቀለለ ነው የሚመጣው። ዋነኛው አስፈሪ ጊዜ አልፏል። እኔ ዘመዴም ዋነኛውን የዐማራ አስፈሪ የፈተና ጊዜ ተጋፍጬ፣ አጋልጬ አሻግሬሃለሁ። ከዚህ በኋላ ያለውንም በጥበብ፣ በእምነት፣ በድል ትሻገረዋለህ። እስክንድርን፣ ሀብታሙን፣ ግንቦቴን፣ አበበ በለውን አትፈራም። አይረብሹህም ሳይሆን…👇ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…አንድ ሺ አምሰጋኙ ሞልቷል። ቀጥሎ የሚከተለው ደግሞ ርዕሰ አንቀጻችን ይሆናል ማለት ነው።
"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን በድሮ ድሮ ዐማራ እና በዘንድሮ ዐማራ መካከል ያለውን አንድነትና ልዩነት በአጉሊ መነጥሬ ልቅም አድርጌ ቃኘት አደርጌአለሁ። እናንተም ደግሞ አይታችሁ የጎደለ ካለ ሞልታችሁ፣ የበዛም ከልክ ያለፈም ካለ ቀንሳችሁ አስተያየታችሁን ትሰጡበት ዘንድ አዘጋጅቼላችኋለሁ።
"…በወንድ አቅሜ፣ በጎልማሳነቴ ዘመን፣ ተፍ ተፍ ብዬ ያዘጋጀሁትን የዛሬውንም ርዕሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ?
"…አጠገባችሁ ያለውን ሰው ነካ አድርጉትና ዝግጁ በሉልኝማ። አደራ ታክሲ ውስጥ ሆነህ አጠገብህ ያለውን ነካ አድርገህ ራስህን ዘብጥያ እንዳታገኘው ተጠንቀቅ። 😂
• ዝግጁ…?
መልካም…
"…30 ሺ ሰው አንብቦት 30 ሰው 😡 ብው ብሎ መናደዱን የገለጸበትን የዛሬውን ርዕሰ አንቀጽ ስታነቡ አድራችሁ ለነገ እንወያይበታለን ብዬ ቅድም ነግሬአችሁ እንደነበር ይታወቃል። ነገርን ብዙዎቻችሁ ዘመዴ ነገም ስንወያይበት እንዋል ችግር የለም። ነገር ግን ምሽቱን ተቃጥለን ከምናድር እንተንፍስ የኮመንት ሰንዱቁን ክፈትልን ብላችሁ ተማጽናችሁኛል። እናም ጭቅጨቃችሁ ስለበዛብኝ ሰንዱቁን ከፍቼላችኋለሁ። በጨዋ ደንብ መተንፈስም ትችላላችሁ።
"…እኔ ትንቅንቁን ጀምሬዋለሁ። አጋዥ፣ ረዳት፣ ተከራካሪ፣ ተሟጋች አልፈልግም። ብቻዬን እበቃቸዋለሁ። ይሄ የመጨረሻው የዐማራ የሞት ሽረት የትግል ወቅት ነው። የደቡብ ጎንደርን የስኳድን አረመኔያዊ ጭካኔና ሸዋ ላይ እየተሠራ፣ ጎጃም ላይ እየተነዛ፣ ወሎ ላይ እየተዘመተ፣ ራሱ ጎንደር ላይ እየተሴረ ያለውን ሴራም በሃላል ፊት ለፊት በመዘርገፍ እንፋለማቸዋለን። ባህርዳር ሰው አፍኖ ሲገድል የከረመው የስኳድ ቡድን ተጠራርቶ ኡጋንዳ እንዴት እንደከተመም እናያለን። የእስክንድር ነጋ የባልደራስ ወዳጆቹ እነ ጋዜጠኛ ይድነቃቸው እንኳ ሚዲያ ሊከፈትላቸው ኡጋንዳ መሄዳቸውንም እናያለን። ወንድ እናታችሁ ወልዳችኋለች። የወልቃይት ኮሚቴን መግለጫ አርቅቆ ጽፎ የሚለጥፈው ሙሉዓለም ገብረ መድህንንም ፊት ለፊት እፋለምህሃለሁ።
"…ጠብቀኝ መንጋው። ስማችሁን፣ ፎቶአችሁን፣ ስላካችሁን እለጥፈዋለሁ። መውጫ መግቢያ ነው የማሳጣችሁ። ሸዋን አንቃችሁ የያዛችሁ እኔን አያድርገኝ። ቀልድ አይደለም። ጠብቀኝ አልኩህ። ከሸኔ የበለጠ የሠራችሁትን የቪድዮ መረጃ እበትነዋለሁ። ምድር እንድትጠባችሁ ነው የማደርገው። መልካሙ ሹምዬ ስምህን ስጠራው እንዴት ሽንትህ እንደሚያመልጥህ መቼም ይገባሃል አይደል? አንተ ሳዲስት አረመኔ። ጠብቀኝ።
• እናንተም ተንፍሱ። ተሳዳቢ ግን ይቀሰፋል። ሰምታችኋል።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …የእስክንድር ነጋ የግል የገንዘብ ግምጃ ቤቶቹ የዲሲ ግብረኃይሎቹ እነ ሕይወት፣ እነ ሙልጌታና እነ ኤርሚያስም አዲስ ገንዘብ ካልተሰበሰበ በቀር ያለውን አውጥተው ባዶ እጃቸውን መቅረት አይፈልጉም። ሽመልስ አበራ ጆሮ ነው አሁን እልል የሚለው እሱም 4ሺ ዶላር ደሞዙን ሀብታሙ እንዳይከለክለው ብሎ እንጂ ወድዶ አይመስለኝም። በላስ ቬጋስ ገቢ ለመሰብሰብ ያዘጋጀችው ልጅ የግንቦት 7 አባል ነበረች። ዐማራ የሆነ ሰው ግን የሚገባ አይመስለኝም። ኢትዮ 360 በወር ከኪራይ ውጪ ደሞዛቸው ከ35 ሺ ዶላር በላይ ነው። እናም ይሄ ዶላር አሁን ባለው በሀብታሙ አያሌው ጥጋብና ድፍረት ምክንያት ከትግሬ፣ ከብልፅግናና ከኦሮሙማው ካልሆነ በቀር ከዐማሮች ማግኘት አይቻልም። አበበ በለውም ከእነ ሀብታሙ አያሌው ጋር አብሮ አሁን ዜሮ ገብቷል። እናም የስኳድ ልሣኑ ተዘግቷል ማለት ነው። አበቃ።
"…አሁን ስኳድ ኡጋንዳ ነው ያለው። እዚያ ሚዲያ ሊከፍት ደፋ ቀና እያለም ነው። የባልደራሷ የጎንደር አርማጨሆዋ ወዳጄ ቀለብ (አስቴር) ስዩምም ኡጋንዳ የሄደችው ይሄንኑ ሚዲያ ለመክፈት ነው መባልን ሰምቼ ባለፈው ነገርየውን ብልጭ ባደረግኩ ጊዜ ወዳጄ የሆነችው አስቴር ወይም ቀለብ ስዩም "ሚዲያ የመክፈት ሓሳብ እንዳላት፣ ነገር ግን በባልደራስ ገንዘብ አይደለም። ከእነ ዶክተር አምሳሉም ጋር ግኑኝነት የለኝም" በማለት እንደ ወዳጅነታችን ደውላ አረጋግጣልኛለች። የእስክንድር የአክስት ልጅ የሆነው ቀማቴው ወንደሰንም ከኬኒያ ኡጋንዳ የተወሰደው ለዚሁ የሚዲያ ተግባር ነበር። እናም ኡጋንዳ ተቀምጦ መረጃ ቲቪ በነፃ የሚሰጠውን የአየር ሰዓት ተጠቅሞ፣ ልክ እንደ 360 እና እንደ አበበ በለው መረጃ ቲቪን አፍርሶ የጎንደር እስኳድ የቴሌቭዥን ጣቢያ ለመክፈት የሰፈሰፈውን ቡድንም ወገብ ዛላውን ቆምጬ ነው የምለቀው። ሲፈልግ መረጃ ቲቪ ያባረኝ እንጂ በሕይወት እያለሁ በመረጃ ቲቪም ስም ወንጀል ሲሠራ ማየት አልፈልግም።
"…አሁን የጎንደር ስኳድ ዋና መመሸጊያው ኮሎኔል ደመቀ ዛውዱ ነው። ይሄ በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ዙሪያ እንደ አንበጣ መንጋ የተከመረን ሆዳም ቡድን ብትንትኑን ማውጣት አለብን። ካልቀደምነው ይሄ ቡድን መጀመሪያ እዚያው ጎንደር ላይ በሀብቴና በባዬ መካከል ጦርነት ነው የሚከፍተው። መዝግቡልኝ። አሁን እንኳ በፎገራ ከሁለት ተከፍለው የሀብቴና የባዬ ነን የሚሉ ፋኖዎች ሰሞኑን ተገዳድለዋል። እስክንድር አይመራንም የሚለውን ሁሉ በለው ብለዋል እነ ዶር ምስጋናው አንዷለም። ሁልጊዜ ወያኔ እዚህ ወጥታ፣ እዚያ ገባች፣ መከላከያው መነካት የለበትም፣ ፋኖ ሌባ ዘራፊ ነው (አያሌው መንበር) እያለ የዐማራን ትግል እንዳይወለድ ፅንሱን የሚጎትት ሾተላይ የጠንቋይ ልጅ ስብስቦችን ማጋለጥ አለብን። በኤርትራ አድርገው ኡጋንዳ ገብተው በኡጋንዳ በፕሮፓጋንዳ ሚዲያውን ተቆጣጥረው የጎንደር እስኳድ ኢምፓየር ለማምጣት የሚላላጡትን ተረፈ አብን የሰሊጥ ነጋዴ ማፍያዎችን መጋፈጥ አለብን። ይሄን ማድረግ ለዐማራ ፋኖ ትግል የመጨረሻው ወደ አራት ኪሎ መገስገሻ መንገዱን የሚያሳምርለት ፍርቱና የሆነ ዕድል ነው።
"…በሸዋ አሁን በመከታው ስር ያሉት የጦር አመራሮች በእስክንድር አካሄድ ላይ ስለነቁ መታዘዝ እያቆሙ ነው። እኛ የዐማራ ሕዝብ ታዛዦች እንጂ የመከታው ማሞ ታዛዥ አይደለንም የሚሉ ጀግና የዐማራ ልጆች ተፈጥረዋል። እነ መከታው ማሞን በፋይናንስ ይረዳ የነበረው በሀገረ አሜሪካ የሚገኘው ጠንካራው የሸዋ ተወላጆች ቡድን አምስት ሳንቲም፣ ጢና ዱዲ መርዳት አቁሟል። ለመከታው ሴት ፋኖዎች የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ፣ መድኃኒት ጭምር ይልክ የነበረው ጠንካራው የሸዋ ቡድን እስክንድር ነጋና የጎንደር እስኳድ ከእኛ የሚያዋጣችሁን እናያለን በማለት እግራችሁን ብሉ ብሎ እርዳታውን አቁሟል። አሁን አምስት ሳንቲም አያገኙም። ብልፅግና ከፀደይ ባንክ ገንዘብ ወጥቶ ይሰጣቸው እንዳለም ጭምጭምታ ሰምቻለሁ። እሱም ቢሆን አያዛልቅም። አሁን የመከታው ጦር ለስልክ መደወያ ካርድ ሁላ እያጣ መሆኑ ተሰምቷል። እናም ዋናው ስኳዱንም፣ እነ ሀብታሙና አበበ በለውንም የሚያንጠባርራቸው ከምስኪኑ ዐማራ እየታለበ ይሰጣቸው የነበረው ዶላሩ ነበር። ተመልከቱ የሀብታሙ አያሌው ወርሃዊ ደሞዝ እኮ 7,000 ዶላር ነበር። ይሄ ማለት ከአበል ውጪ ማለት ነው። አሁን እሱ ከየት ይመጣል? አለቀ። ወፍ የለም።
"…በዚህ ሰዓት ጎጃም መንገድ ዘግቶ ከአገዛዙ ጋር ፍልሚያ ላይ ነው። ጎንደርም በነፍስ እየተዋደቀ ነው። ሸዋም የእስክንድር እና የመከታው ጦር ከመከላከያ እየተደረበ አላላውስ አለ እንጂ እየተዋደቀ ነው። ወሎ ጠንክሯል። ስኳድና የሰኔ 15 ተቸንካሪዎች ገለል ካሉ ደግሞ ዐማራ በቅርቡ ያሸንፋል። ስኳድ ገለል አለ አላለም ግን አብሮ ከብልጽግና ጋር ይወገዳል እንጂ ዐማራ እንደሁ ማሸነፉ አይቀርም። ካካ ነው። በ70 ሚልዮን የዐማራ ደም መቀለድ አይፈቀድም። ስኳድ ይሸነፋል። ኡጋንዳ ተቀምጦ የወልቃይትን ማኅተም ይዞ መግለጫ እየጻፉ መዘብዘብም የለም። አከተመ።
"…ይሄ ለእኔ ለዘመዴ የመጀመሪያ የውጊያ አብሪ ጥይቴ የተኮስኩበት ርዕሰ አንቀጼ ነው። ጦርነቱን እንደምጀምር አሳወቅኩ እንጂ አልጀመርኩም። ጦርነቱን እንደምጀምር ግን በይፋ ይኸው ነግሬአችኋለሁ። የፈለግከውን በለኝ። ጋላ ስትፈልግ ኦሮሞ፣ ስትፈልግ ትግሬ፣ ጉራጌ፣ ጎጃሜ፣ ሸዋዬ፣ ወሎዬ የፈለግከውን በለኝ በዐማራ ትግል አልደራደርም። የዐማራ ፋኖ ትግል በግሌ በቤተሰቤ ፊት የተሰደብኩበት፣ የምወዳትን ሀገሬን ያጣሁበት፣ አሸባሪ ተብዬ የተከሰስኩበት፣ እንደ ውሻ፣ እንደ እብድ የተቆጠርኩበት፣ የማንም ልጋጋም፣ ልፋጫም የሰው ልክ አያወረቄ ክፍት ጥንብ አፉን እየከፈተብኝ፣ እያዋረደኝ፣ እየሰደበኝ፣ እያስፈራራኝ ተጋፍጬ፣ ከዐማራ በላይ ዐማራ ሆኜ፣ በቄስ በጳጳስ ተጠምጄ፣ ተገስጬበት፣ ወዳጅ ዘመድ ያጣሁበትና ገነት መንግሥተ ሰማያት የምገባ እንኳ ብሆን በዐማራው እና ለዐማራው ባደረግኩት ጩኸት ምክንያት ነው ብዬ የማምንበት ስለሆነ እንዲሁ በቀላሉ አሳልፌ የምሰጠው አይደለም።
"…ዛሬማ ዐማራ ማሸነፉ ሲረጋገጥ ሁሉም ከተደበቀበት ጎሬ ወጥቶ ተንታኝ፣ ተከራካሪ፣ ተሟጋች ሆኗል። ዛሬማ ዐማራ ነኝ ብሎ ደረቱን ነፍቶ በሀላል የሚናገረው የትየለሌ ነው። ዛሬማ ከፊት መስመር በመሰለፍ የድል አጥቢያ አርበኛ በመሆን መግለጫ ጭምር የሚያወጣው ምሁር ተብዬ የተማረ መሃይም ነፍ ነው። የትየለሌ መንጋ አሁንማ የዐማራ ፋኖ ፊትአውራሪ ነው። አንዳቸውም ግን ከፊቴ አይቆሙም። በዐማራ ፋኖ ትግል ላይ እንደኔ በመታመን፣ በጽናት፣ ቀንና ሌሊት በመጮህ ትግሉ እዚህ እንዲደርስ ያደረገ የለም ብዬ ስናገር በሙሉ አፌና በኩራት ጭምር ነው። ይሄን ስናገር ደረቴን ነፍቼ ነው። በኩራት ነው። ብጥርር፣ ጥብርር ብዬም ጭምር ነው። ውዳሴ ከንቱም አይደለም። ቢሆንም ግድ የለኝም። እና ይሄን መንግሥተ ሰማያት መግቢያ የጽድቅ መንገዴ ነው ብዬ ያስጀመርኩትን የዐማራ ፋኖ ትግል እስከመጨረሻው ድረስ መቃብር እስክወርድ ብቻዬን ባታልዮን ጦር አክዬ ከፊት እታገልለታለሁ። ነቀርሳውንም አጸዳለታለሁ እንጂ እዚህ ደርሼ ለሸታታ ግም የብአዴን የግም ድግሶች አሳልፌ አልሰጥም።👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በወልቃይት በኩል በሱዳን በኩል አስወጥተን እንሸኝሃለን ብላችሁ ካለበት ስፍራ ደቡብ ጎንደር ድረስ አታላችሁ ወስዳችሁ አረመኔያዊ ተግባር ፈጽማችሁ ከገደላችሁት በኋላ ለጓደኛችሁ ለክርስቲያን ታደለ ደውላችሁ ተበቅለነዋል፣ ጎንደሬ እንዲህ ነው እያላችሁ የጨፈራችሁ ስኳዶች እረፉ። አይደለም ዘመነ ይሄም ያሰጋናል ብላችሁ አቢይ አሕመድን ለምናችሁ፣ ተማጽናችሁ ክርስቲያን ታደለን የመሰ ወንድማችሁን በጎጃሜነቱ፣ የማማር ጌትነት የሀገር ልጅ ስለሆነ ብቻ በወህኒ ቤት እንዲማቅቅ እያደረጋችሁ ያላችሁ ጎንደር አሰዳቢ ስኳዶች አደብ ግዙ። እኔ እጄ ላይ ያለውን ቪድዮ ከቁጥጥሬ ውጪ ሆኜ ከለቀቅኩት የሚተርፍ፣ ለንስሀም የሚበቃ የለምና እረፉ። ስኳዶች እረፉ። እነ ምስጋናው አንዷለም፣ እነ አያሌው መንበር እረፉ። አደብ ግዙ። ተናግሬ ያስቀረሁት የለም እና እረፉ። ኡጋንዳዎች እረፉ።
"…ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ከወያኔ ጋር ፊት ለፊት ሲሟገቱ ጎጃም እና ሸዋ ወሎም ድጋፍ ሲሰጣቸው ጥቂት የጎንደር ብአዴኖች ነበሩ "ሸዋ ወደ ሥልጣን እንዲመጣ አንፈልግም" በማለት ፕሮፌሰር አሥራት በወያኔ እንዲገደሉ ምክንያት የሆኑት። አሁንም ቢሆን ሸዋን በማዳከም፣ ሸዋ ወደፊት እንዳይመጣ በማድረጉ በኩል በአንድ ወገን በእናቴ ወገን ጎንደሬ ነኝ የሚለውን እስክንድር ነጋን ሸዋ በመላክ፣ ሸዋንም በማደንዘዝ፣ ሸዋን በማበጣበጥ፣ ሸዋ ቀና ብሎ እንዳይሄድ፣ ደብረ ብርሃን እንኳ እንዳይገባ ጠፍራችሁ የያዛችሁ እናንት በእናት ዓለም ጎንደር ስም የምትነግዱ ጎንደር አሰዳቢ ነቀርሳዎች እረፉ። በመከታው ጦር ውስጥ የጎንደር ተወላጆች የበዙት ለምን እንደሆነ የማላውቅ ይመስላችኋል? ክፍለጦር፣ ብርጌድ የሚመሩ የጎንደር ልጆች ሸዋ መከታው ጋር ገብተው በአንድ ወገን ጎንደሬ ነኝ የሚለውን እስክንድርን እየጠበቁ፣ እየደገፉ እንዲቀመጡ ያደረጋችሁበት መንገድ የጠፋኝ ይምስላችኋልን? የሴራው ትብትብ የመፈቻው ቀን ስለደረሰ ከቀኑ በፊት ጦርነት አልገጥምም ብዬ ነው እንጂ አስቀድሜ እናንተን ማጋለጥ ጠፍቶኝስ ይመስላችኋልን? እረፉ።
"…የሸዋ ዐማራውን አቶ አሰግድ መኮንን በጎንደሬው አርበኛ መሳፍንት አንገብግባችሁ፣ አሰድባችሁ፣ አቃጥላችሁ አሳልፋችሁ እንደሰጣችሁት የማላውቅ ይመስላችኋልን? ኡጋንዳ ያለው የጎንደር ስኳድ ቡድን በመረጃ ቴሌቭዥን ላይ በሚያቀርበው ዜና በሸዋ የጋሽ አሰግድን ፋኖ፣ የእነ ኢንጂነር ደሳለኝን ተጋድሎ በዜና መልክ ይሠራልን? መግለጫቸውንስ ያነባልን? ጭራሽ በለጠ በቀደም "መንግሥት መሳሪያ የሚያቀብላቸው አሉ" ብሎ የእነ ኢንጅነር ደሳለኝን ፋኖ እንደመክሰስ ሲቃጣው አልነበረምን? ሸዋና ጎጃም፣ ሸዋና ወሎ እንዳይስማማ የጎንደር እስኳድ በወልቃይት የሰሊጥ ብር በሸዋ መከታው ማሞን በደቡብ ጎንደር ተወላጅ ነኝ በሚለው በእስክንድር ነጋ አማካኝነት ጠምዝዞ ይዞ የሚፈጸመውን ገመድ ጉተታ የማላውቅ ይመስላችኋልን? የእነ አሰግድ ጦር መከላከያን ሲመታ፣ ወደ ጫጫ ሲሄድ የመከታው ጦር እየተከተለ ከኋላቸው ጥይት ያርከፈክፍባቸዋል የሚባለውን ስሞታ ሳንሰማ ቀርተን ይመስላችኋልን? ለዚህ የቪድዮ መረጃ ሁላ አለኝ። ፋኖዎቹ ብሶታቸውን ሁሉ ሲናገሩ መረጃው አለኝ። እናም ስኳድ ሲባል እንደቀላል የምታዩ ሰዎች እንዳትሳሳቱ። ስኳድ በወልቃይት ገንዘብ መላውን የዐማራ ፋኖ ትግል ከአገዛዙ በላይ እያቀጨጨ ያለ አደገኛ ቡድን ነው።
"…ከልምድ እንደሚታወቀው እኔ ዘመዴ ጀምሬ ያላሳካሁት አንዳች ጉዳይ የለም። ከዘመነ ተሃድሶ ጀምሮ እስከዛሬ እስከአሁኑ እስከ ዐማራ ፋኖ ትግል ድረስ ክብሩን እሱ ይውሰድና ፈጣሪ አምላኬ እየረዳኝ ሁሉንም በዝረራ እያሸነፍኩ እዚህ መድረሴን ሁላችሁም ምስክር ናችሁ። አሁንም እንደዚያው ነው። ለሰሚና ለተመልካች ከባድ የሚመስለውን ይሄን የዐማራ ፋኖ ሾተላይ አካል ብቻዬን ልዋጋው፣ ልገታገተውም ፈጣሪዬን ይዤ በዕለተ ሥላሴ ቆርጬ ተነሥቻለሁ። ይሄን የዐማራ ፋኖ ትግል ማነቆ ማንቁርቱን ይዤ አፈር ከደቼም አበላዋለሁ። ማርያምን፣ አዛኜን እንኩትኩቱን ነው የማወጣው።
"…ተመልከቱ ብዙ ሰው ያልበላውን ነው የሚያከው። የጎንደር ስኳድ የፖለቲካ ቀመር ቀምሮ ነው የሚንቀሳቀሰው። እሱ ዋና ግቡ ሥልጣን ነው። በዚህ በተጀመረው የዐማራ ፋኖ ትግል የጎጃም፣ የወሎ፣ የሸዋ ጠንክሮ መውጣት ያሳስበዋል። ለወያኔም፣ ለአቢይም ተገርዶ የሚኖረው ብአዴናዊ እስኳድ አሁን በሚመጣው የዐማራ ፋኖ መንግሥት ሥልጣን አጣለሁ ብሎ ይሰጋል። እዚያው ጎንደር ያሉ የዐማራ ፋኖዎችን በአምሳሉ ቀርጾ መንቀሳቀስ ነው የሚፈልገው። ለዚህ ነው እንደ ትግሬዋ ወያኔ እና እንደ ኦነግ ኦሮሞው አጥንት እየቆጠረ ሥልጣን መቆናጠጥ የሚፈልገው። በጣም በተጠና መልኩ ነው የሚንቀሳቀሱት። በቀደም ዕለት እነ ዶክተር ምስጋናው አንዷለም በምስጢር ባዘጋጁት የዙም ውይይት ላይ እኔም በድብቅ ተገኝቼ ውይይቱን ስቀዳው ነበር። ጋባዥ ወዳጆቼን ከምር ከልብ አመሰግናቸዋለሁ። እኔ አኩርፈውኝ የቀሩ መስሎኝ ነበር ነገር ግን ስማ ብለው በሌላ ሀገር ስልክ እንድገባ አድርገው ስሰማ የነበረውም አሁን ለጀመርኩት ትግል ግብአት እንዲሆነኝ ፈጣሪ እንዳዘጋጀልኝ ነው የቆጠርኩት። በውይይቱ ላይ ተዉ ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም ያሉትን ጎንደሬዎች ሚዩት እያደረጉ፣ የጥፋት መንገዳቸውን የሚያበረታቱላቸውን ደግሞ በአንፃሩ ጀግና ጎበዝ እያደረጉ የሄዱበትን የጥፋት ዕቅድ አሁንም መላልሼ መላልሼ እየሰማሁ እስቃለሁ። በተለይ " ጎንደር መራጭ ብቻ መሆን የለበትም፣ ጎንደር እንደ ጎጃም ተመራጭ ሆኖ መምጣት ነው ያለበት። ከዚህ በኋላ ምርጫ የሚኖር ከሆነ ራሳችሁ ተመራጭ ሁኑ እንጂ መራጭ አትሁኑ። ይሄን መስማት አንፈልግም" ብለው ለፕሮፌሰር ኢያሱ እና ለሰሎሞን አጠናው መመሪያና ትእዛዝ ሲሰጡ እየሰማሁ ነው ቀድቼ እያዳመጥኩ ስስቅ የምውለው። እናም ውድድር መብት ቢሆንም ባልበላውም ጭሬ ልበትነው ማለት ግን ነውር ነው።
"…እስክንድር ነጋ ፈንታ ጎጃሜ መሆኑን ዘመዱ ነኝ ያሉ ሰው ነግረውኛል። የእስክንድር ነጋ የአባቱ የነጋ ፈንታ እናት ህብሬ ምህረቴ ነው የምትባለው። የእስክንድር የሴት አያት ማለት ነው። እስክንድር እንኳን አያቱን ወላጅ አባቱን አያውቀውም። የእስክንድር እናት ወሮ በላይነሽ ዐወቀ እስክንድር ሦስት ዓመት ሲሆነው ስለተፋቱ አባቱንም በደንብ አያውቀውም። ዘመዴ ባለፈው እንዲህ የሚሉ አሉ ብለህ የእናቱ ሀገር ወለጋ ከተወለዱ ጉራጌ ቤተሰቦች የተገኘ ነው ብለው ሲያወሩ ሰምቻለሁ ያልከው የተሳሳተ መረጃ ነው። እናቱ በላይነሽ ዐዋቀ ደቡብ ጎንደር ሊቦ ከምከም ናት። ስለዚህ እስክንድር በአባቱ ጎጃም በእናቱ ደቡብ ጎንደሬ ነው። በእናቱ ወገን በኩል የተንቤን ትግሬነት ሊኖር ይችል ይሆናል ያሉኝ ሰዎችም ተገኝተዋል። ሀብታሙ አያሌው በቀደም ደማዊ ማንነትህ ጥያቄ ተነሥቶበታል እና መልስ ስጥ ሲለው "ዐማራነት በደም ብቻ አይደለም ታዲዮስ ታንቱ እኮ ወላይታ ቢሆንም በአስተሳሰቡ ዐማራ ነው" ብሎ የሸሸውም በምክንያት ነው ነው የሚሉት እኒሁ ታዛቢዎች።
"…ልብ በሉ እስክንድርን ድጋፍ የሰጠው ኃይል አብዛኛው በትውልድ ጎንደሬ የሆነው ነው። ከአቶ መሳፍንት ጋር እስክንድር የተማማለው በጎንደሬነት ነው። ባለፈው እስክንድር ጎንደር የሄደ ጊዜ ያረፈው የዶክተር አምሳሉ እናት ቤት ነው። ዶር አምሳሉ ከግንቦት ሰባት፣ እስከ ባልደራስ፣ ከባልደራስ እስከ ግንባሩ፣ ከግንባሩ እስከ ሠራዊቱ ድረስ የእስክንድር ነጋ የአሜሪካ ዶላር ሰብሳቢ ተወካዩ ነው። ሚኒሊክ ቴሌቭዥንን 👆 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…በየዕለቱ ከሰኞ እስከ እሁድ ዓመቱን ሙሉ ባለማቋረጥ እጽፈው የነበረው ተወዳጁ ርዕሰ አንቀጻችን ከጥልያን ሮማው እረፍቴ በኋላ ባወጣሁት ሳምንታዊ የመርሀ ግብር ክለሳ መሠረት ከሰኞ፣ ቅዳሜና እና እሁድ በቀር ከማክሰኞ እስከ አርብ ድረስ ሳይቋረጥ የሚቀጥል ይሆናል። ሰኞን የማርፈው እሁድ ምሽት በመረጃ ቲቪ በነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በተሰኘው መርሀ ግብሬ ላይ በበጋ በፀሐዩ ወራት ላቤ ልብሴን እስኪያርስው፣ በክረምት የአውሮጳ ብርድ ቆፈኑ እስኪያቆራምደኝ ድረስ፣ እንጥሌ በጉረሮዬ እስኪወርድ፣ ምላሴ ከትናጋዬ ጋር እስኪጣበቅ ድረስ እንደ ብራ መብረቅ በነፃ ያለምንም ክፍያ ስጮህ ስለማመሽ ማግስቱን ሰኞ ከጤናዬም፣ ከዕድሜዬም አንጻር ማረፍ የግድ አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘሁት ነው። እናም ሰኞ፣ ቅዳሜ እና እሁድ የሚቀረው ርዕሰ አንቀጻችን እንጂ የእግዚአብሔር ምስጋናችን እንደተጠበቀ ነው የሚቀጥለው።
"…ዘወትር ቅዳሜ ቅዳሜ ከሰዓት በኋላን ለረጅም ጊዜያት አቋርጠነው ወደ ነበረው "የተቀበል" የግጥም፣ የቅኔ መርሀ ግብራችን እንመለሳለን። አሁን ዘመነ እየዬ ዘመነ ወየው ወየው እየተገባደደ ሳይሆን እያለፈ ስለሆነ ዘወትር የቅዳሜ ከሰዓት በኋላችንን እንደ ልማዳችን የሀገሬን ልጆች የግጥም ችሎታ በቴሌግራም መንደሬ ስንዘራ የምናመሽበት ይሆናል። ደግሞም በዐማራ ክልል በከፊልም ቢሆን የኢንተርኔት አገልግሎቱ ስለተለቀቀ በሳምንት አንድ ቀን ዕለተ ቀዳሚት ሰንበትን የግጥም ጥበብ በቤታችን እንደ ጅረት ፍስስ የሚልበት ዕለት እናደርገዋለን ብዬም ዕቅድ አውጥቻለሁ። አጫጭር አስቂኝ ምስሎችም የሚቀርቡበት ዕለት ነውና ከወዲሁ ተዘጋጁ፣ አዘጋጅታችሁም ላኩ በማለት ለማሳሰብ እወዳለሁ። እደግመዋለሁ እናንት ገጣምያን፣ ባለቅኔዎች ሆይ ለተሳትፎ ተዘጋጁ።
"…ዕለተ እሁድ የቴሌቭዥን የዝግጅት ቀኔ ስለሆነ ርዕሰ አንቀጽ አይኖረንም። እሁድ ማታ በመረጃ ቴሌቭዥን በነጭ ነጯን መርሀ ግብሬ ላይ ዋይ ዋይ ለማለት እንድችል አረፍ ብዬ ኃይል ሳሰባስብ ነው የምውለው። እንደዚያ ነው። እስቲ ተመለከቱ ያ ስንት የሆንኩለት የዐማራ ትግል አሁን ላይ አብቦ አፍርቶ ጎምርቶ ምን ያህል ለልቤም፣ ለአካሌም እረፍት እንደሰጠኝ? ተመልከቱ ምን ያህል ከስጋት ቀጠና፣ ከሰቀቀን እንደወጣሁ። አሁን ከመሸ ወደ ዐማራ ትግል የመጡ ሰዎች የሚሰጉት ስጋት፣ የሚጨነቁት ጭንቀት እኔ ጋር የለም። የነብርን ጭራ የያዘው የዐማራ ፋኖ የነከሰውን ሳያደማ እንደማይለቅ እያየሁ ስለሆነ እንዴት ባለ መረጋጋት ውስጥ እንዳለሁ የማውቀው እኔው ነኝ። አሁን በፋኖ ትግል ላይ ችግር የለም ሳይሆን ችግሮቹ በቀላሉ የሚፈቱ ናቸው። እናም እኔን እንደ ድሮው ዋይዋይ የሚያስብለኝ፣ ዓይኔ እስኪያለቅስ 24 ሰዓት ስልኬ ላይ የሚያስተክለኝ፣ የሚያስፈጥጠኝ ነገርም የለም። አሁን ድል ድል ብ ቻ ነው የሚሸተኝ።
"…በእስከአሁኑ የዐማራ ትግል ያሳለፍኩትን ውጣ ውረድ ወዳጅም፣ ጠላትም የሚያውቀው ነው። አይነኬ የሆኑ፣ ስመጥር የሆኑ፣ በትምህርት ደረጃቸው መለኪያ ወረቀት መሰረት ፍሮፌሰር፣ ዶፍቶር፣ ኢንጂነር በሚል ማዕረግ የተሸፈኑ፣ በፎለቲካው መድረክ አንቱታን አትርፈው አይነኬ ሆነው የኖሩ፣ በሱፍ በከረባት ታጅለው፣ በጋዜጠኝነት፣ በተንታኝነት ስም ተጎልተው ሲደሰኩሩ የኖሩ፣ ጎፈንድሚ መተዳደሪያቸው ስለሆነ ማንም አይናገራቸውም ተብለው ራሳቸውን ጨረቃ ላይ ሰቅለው የነበሩ፣ ኃይለኛ መንጋም፣ ሠራዊትም በማኅበራዊ ሚዲያም፣ በአካልም ማሰማራት የሚችሉ፣ ጥፋታቸው እየታወቀ ብንናገራቸው መንጋው አይምረኝም በሚል ብቻ ብዙዎች እንደ በጋ መብረቅ ፈርተው የማይቀርቧቸው፣ እንደ ታቦት የሚፈሩ የሚከበሩ የነበሩ ጎምቱ የፖለቲካ ሎርዶችን እኔ ዘመዴ ብቻዬን እግዚአብሔር ረድቶኝ እብድ እብድ እየተጫወትኩ ቀንድ ቀንዳቸውን ቀንድሼ ቀንድሼ አፈር ከደቼ አብልቼ ከጨዋታው ሜዳ ገለል እንዲሉ፣ እንዲደበቁ ማድረጌን ሰይጣን ራሱ ምስክር ነው። አሁን በአዲሱ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ እየተጠመቀ ነው። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ ሓሳብ እንዲፈጠርም የበኩሌን አስተዋጽኦ አድርጌአለሁ።
"…አሁንም በዚያው መልክ እቀጥላለሁ። የጎንደር ችግር ቀላል ነበር። በአጠቃላይ የዐማራ ፋኖ ችግር በጣም ቀላል ነበር። እኔን በአሸማጋይነት ጠርተውኝ ከላይ እስከታች ወር የፈጀ ንግግር ሲያደርጉ የቀረጽኳቸው የድምጽ መረጃዎች የሚያሳዩት መሬት ላይ ባሉ ታጋዮች በኩል ችግር እንደሌለ ነው የታዘብኩት። እኔ ብቻ ሳልሆን ሁላችንም የታዘብነው ይኸንኑ ነው። ነገር ግን የዐማራ ፋኖ ችግር እንዳይፈታ የሚያወሳስቡት ሰዎች እጅግ በጣም በጣም ጥቂቶች ናቸው። ጥቂት ቢሆኑም ግን እጃቸው በጣም ረጅም የሆኑ፣ በኔትወርክ የተሳሰሩ ልቡሰ ሥጋ ጋኔሎች የሆኑ ጥቂት ሰዎች ናቸው። በተለይ መሬት ላይ ያሉትን የጎንደር ታጋዮች አንድ እንዳይሆኑ የተቀራመቷቸውና ጠምዝዘው፣ ጠምዝዘው ወደ አንድነት እንዳይመጡ የሚያደርጓቸው በጣም ጥቂቶች ናቸው።
"…እነዚህን ጥቂት ሰዎች ዛሬ ነገ ሳይባል ታግሎ ማሸነፍ ከተቻለ የዐማራ ፋኖ ትግል አሸወይና የሆነ ነገር ነው የሚፈጠርለት። እነዚህ ጥቂት ግን የዐማራ ትግል ካንሰሮች የተሰበሰቡት ወልቃይት ጎንደር በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጉያ ስር ነው። በወልቃይት ጠገዴ ስም የሚነግዱ ነጋዴዎች፣ ወልቃይትን እንደ ነዳጅ ጉድጓዳቸው የሚቆጥሩ፣ ወልቃይት ሰላም በሆነች፣ በሰላሟ ጊዜ ሌሎች ዐማሮችን አትድረሱብን የሚሉ። አይደለም ጎጃሜ፣ ወሎዬ፣ እና የሸዋ ሰው ራሱ ጎንደሬውን ጎንደር ከተማ የተወለደውን ጎንደሬ ወደ ወልቃይት በሰላሟ ጊዜ ድርሽ እንዳይልባት የሚያደርጉ፣ ወልቃይትን ወያኔ ያንገራገረባት በመሰለ ጊዜ ደግሞ ነጠላ ዘቅዝቀው፣ የዐማራ ጉረሮ እንደታነቀ፣ የዐማራ ኅልውናው እንዳበቃለት አስመስለው ከጣሪያ በላይ ሲጮሁ፣ ሲቀደዱ፣ ሲበጠረቁ የሚውሉ ጥቂት በጎንደሬነት ስም ወልቃይትን የፈረንጅ ላማቸው ያደረጉ ደናቁርት ማፍያዎች ናቸው የጎንደርን ትግል ከዚያም አልፎ የዐማራን ትግል ሰልቅጠው እየበሉም አላላውስ ብለው እያዘገዩት ያሉት።
"…እነዚህ ተውሳኮች በሚገባ ይናበባሉ። የሚሠሩት ከብልፅግናው አካል ከብአዴን ጋር ነው። ራሳቸው አፍቃሬ ብአዴን ናቸው። ብአዴንም ናቸው። ቤዛቸውን ወልቃይት አድርገው በጎንደር፣ በደቡብ ጎንደር፣ በአዲስ አበባ፣ በኡጋንዳ፣ እና አሜሪካ ሴላቸውን የዘረጉ ተንከሲሶች ናቸው። እነዚህን ሰዎች ቀደም ሲል ለመዋጋት መሞከር አደጋ ነበረው። ጌታ በመጽሐፍ ቅዱስ እንዳለው ከስንዴው ጭምር አብሮ እንዳይነቀል አረሙም ስንዴው እስኪያድግ ይጠበቁ፣ ይተዉ ተብለው የተተዉ ናቸው። አሁን ግን ሰዓቱ ስለደረሰ መነቀል አለባቸው። ዋነኛው የዚህ የሰኔ 15 ተቸንካሪ አፍቃሬ ብአዴን ቡድን ቤዙ ወልቃይት ነው። በቀጣይ አምርሬ፣ ችክ ብዬ የምታገለው ይሄን ሾተላይ የዐማራ ፋኖ ነቀርሳ የሆነ ቡድን ነው። ይሄ ጎንደር ውኃ ጥሟ ግድ የማይሰጠው፣ የጎንደር ለብልፅግና መገረድ ደንታ የማይሰጠው፣ በእነ አምባቸው በኩል ፍርፋሪ ሲለቅም የከረመ። በአቢይ አሕመድ ሴራ ጎጃምና ጎንደር መካከል ሽብልቅ መግባቱን እያወቀ ሆን ብሎ አሁንም በሰኔ 15 ሰበብ የዐማራን ትግል እየጎተተ ያለን ቡድን አልፋታውም። 👆ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…መልካም
"…እንደተለመደው ዘወትር ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው አንድ ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። ከምስጋናው ቀጥሎም እንደተለመደው በቀጥታ የምንሄደው ወደ ተናፋቂው ርዕሰ አንቀጻችን ነው። ርዕሰ አንቀጻችን ሥራዋን ዛሬ በይፋ ትጀምራለች።
"…የዛሬዋ ርዕሰ አንቀጻችን አደገኛ የሆነ አቶሚክ ቦንብ የሆነ አጀንዳ በማፈንዳት ነው የምትጀምረው። የዛሬዋ ርዕሰ አንቀጻችን ወደ ድል ማማ እያመራ ያለውን የዐማራ ፋኖ ትግል በአንገቱ ሸምቀቆ ከትቶ አላላውስ ያለውን ሾተላይ አካል ነጥሎ በመደብደብ ልፋለመው ቆርጬ የተነሣሁ መሆኔን የማውጅበት ርዕሰ አንቀጽ ነው።
"…ይሄ አዲስ ምዕራፍ ትግሌ ነው። እንደ ሁልጊዜው ዛሬም ከዚህ ርዕሰ አንቀጽ ንባብ በኋላ የማኅበራዊ ሚዲያው አዋራ ይጤሳል፣ ዛሩ ይንቀጠቀጣል፣ ከዚያ በቲክቶክ ፎቶዬ ተዘቅዝቆ፣ በፌስቡክ የስድብ መዓት ይዥጎደጎድብኛል፣ ከዚያ ቆይቶ በላብ መልክ ይወጣላቸዋል። እኔም እንደተለመደው አምላኬን ይዤ አሸናፊነቴን አረጋግጣለሁ። ይኸው ነው።
• ማሳሰቢያ… ማስታወሻ…ማስጠንቀቂያ
"…እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል 19 ዓመት አልፎኝ 50 ዓመት የሞላኝ ጎልማሳ ስለሆንኩ አንድም ሰው ለእኔ አግዞ እንዲከራከር፣ እንዲሟገት አልፈቅድለትም። አንድም ሰው አልኳችሁ። አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ እኔ ዘመዴ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው መራታው ቆቱ የሀረርጌ ልጅ፣ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ምርጥዬ ልጅ ብቻዬን ድንግልን ይዤ እፋለማቸዋለሁ። አለቀ።
"…ርዕሰ አንቀጻችንም ደረጃው ከፍ ብሏል። እናስ ይሄን የመጀመሪያ ኮሶ የሆነ፣ መተሬ፣ መቅመቆ፣ ሰናፍጭ የበዛበት ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነ ርዕሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• ዘመዴ ሆዬ ወዬ… ዝግጁ ነነ በሉኝ እስቲ…
"…ተወዳጁና ተናፋቂው፣ እንደ ኮሶ ምርር ብሎ ገብቶ የሚያሽረው፣ እንደ መተሬ፣ መቅመቆ ያለው፣ ሰናፍጭ የበዛበት፣ ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነው አስነፋጭ፣ አስነቃይ፣ ፍቱን የልብ አድርሴው፣ አንጀት አርሴው ተወዳጁ ርዕሰ አንቀጻችን ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ ወደ እናንተ ይቀርባል። እናንተም እንደተለመደው አስደማሚ ሓሳባችሁን በጨዋ ደንብ ማስኮምኮም እንደምትሳተፉ በተስፋ እጠብቃለሁ። ተዘጋጁ።
"…ነገ ከውዳሴ ማርያም ትርጉም ሰላምታችን በኋላ አመስጋኙ አንድ ሺ ሰው ካመሰገነ በኋላ በሰፊው እንገናኛለን። እስከዚያው ደኅና እደሩልኝ።
ወቅታዊው የእኔ ድርጅቱ ዘመዴ
የአቋም መግለጫ
"…አሁን አሁን ሸክም እየቀለልኝ እየመጣ ስለሆነ ሳምንቱን ሙሉ እንደ አበደም፣ የሌባ ኮቴም እንደሰማ ምርጥ ታማኝ ውሻ 24/7 ኡኡኡ የምልበት ምክንያት እየቀነሰ እየመጣ ስለሆነ እንደበፊቱ አልካለብም። አሁን አሁን በጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ያሉት፣ የነበሩትም የጉዳዩ ባለቤቶችም ከጥልቁ እንቅልፋቸው እየደበራቸውም ቢሆን፣ እየተነጫነጩም፣ እያጉረመረሙም ቢሆን ነቅተው ተነሥተዋል። የመጣባቸውን ጠላት፣ ሌባ ለመመከት በእጃቸው ያገኙትን መሣሪያ ይዘው ለራሳቸው ዘብ መቆም ጀምረዋል። በቲክቶክ ብትለው፣ በፌስቡክ፣ በዩቲዩብ ብትለው በቴሌግራም አንደ አንድ ልብ መካሪ፣ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ ሆነው በየእውቀታቸው መጠን ግብረ መልስ መስጠት ጀምረዋል። አጀንዳ ሰጪ እንጂ አጀንዳ ተቀባይ መሆንን ተፀይፈው አጀንዳ አከፋፋይ ሆነዋል። ያውም ከእውቀት፣ ከውበት፣ ከደምግባት፣ ከፍጥነት፣ ከችሎታ ጭምር ነው በተናበበ መልኩ የጉዳዩ ባለቤቶች የተነሡት። እናም ታዲያ በዚህ ወቅት እኔ ውሻው ዘመዴ አረፍ ማለት ያስፈልገኛል።
"…በዚህ መሠረት ትናንት በመረጃ ቲቪ በተናገርኩት መሠረት ዘወትር በዕለተ ሰኞ አስገዳጅ ምክንያት ካልተፈጠረ በቀር ከቤተሰቤ ጋር እርፍ ብዬ ከራየን ወንዝ ዳር ሽር ብትን ብዬ ለመዋል ወስኛለሁ። ሰኞን ለእኔ ለዘመዴ የዶርዜ ማርያም ላደርጋት ወስኛለሁ ማለት ነው። የማይቋረጠው ጠዋት እግዚአብሔር ሰላምታው ብቻ ነው። ከእግዚአብሔር ሰላምታ በኋላ ግን ሰኞ ሰኞ አስገዳጅ ሁኔታ ካልተፈጠረ በቀር ሌላ ምንም አይነት ነገር ባልጽፍ እመርጣለሁ። ማክሰኞ በርዕሰ አንቀጽ የታጀበው የቴሌግራሜ መርሀ ግብሬ እንዳለ የሚቀጥል ሆኖ በ15 ቀን አንድ ቀን ምሽት ላይ ግን የተለመደውን የቲክቶክ መንደር አገልግሎቴን ለመስጠት ወደ ቲክቶክ መንደር እገባለሁ ማለት ነው። ረቡዕ ቴሌግራም፣ ሐሙስ ቴሌግራም እና የኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ዩቲዩብ መርሀ ግብሬ ከቀሲስ ሳሙኤል ጋር ይቀጥላል። አርብ ቴሌግራም፣ ቅዳሜ ቴሌግራም፣ እሁድ ቴሌግራም እና ምሽት ላይ በመረጃ ተለቭዥን ያለው መርሀ ግብሬ ይቀጥላል ማለት ነው።
"…እግዚአብሔር ረድቶች አይነኬ፣ አይሞከሬ የተባሉትን የዐማራ ጋንግሪኖች፣ የዐማራ ሾተላዮችን ብቻዬን እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩ፣ የማንም ክፍትአፍ፣ መደዴ የስድብ መሞከሪያ፣ የአፋቸው ክርፋት ማራገፊያ ሆኜም ቢሆን ወጥሬ ይዤ ጉረምቦ ለጉረምቦ በመተናነቅ ብዙዎችን የዐማራ ትግል ኮተቶች አራግፌአለሁ። በዐማራ ትግል ላይ የተጣበቁ ደም መጣጭ አልቅቶችን መንግዬ፣ መንግዬ ጥያለሁ። የዐማራ ትግል እንቅፋቶችን ከመንገዱ ላይ ብቻዬን ገለል እንዲሉ አድርጌአለሁ። እኔ የደብተራው ልጅ ዘመዴ ዘመዳችሁ አስማታቸውን፣ መተታቸውንም አክሽፌአለሁ። እንዲህ ብዬ ስጽፍ ታላቅ ኩራት ነው የሚሰማኝ።
"…ቢያንስ ዐማራ ዛሬ ለደረሰበት ራስን የመከላከል፣ የመደራጀት፣ አገዛዝን የመገዳደር ቁመና ላይ እንዲደርስ በሁሉ እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩ የራሴን አስተዋጽኦ አድርጌአለሁ። እሾም እሸለም ብዬ አይደለም እንዲያ ማድረጌ፣ ለነፍሴ ስል ነው። እጸድቅ ብዬ ነው ያደረግኩት። ዛሬ እኮ በማየው ነገር ከማንም በላይ የምረካው እኔ ነኝ። እኔ ነኝ ደስተኛ ሆኜ ጮቤ የምረግጠው። አምላኬ ምስክሬ ነው ነው እኔ ነኝ ደስተኛ ሆኜ የምፈነጨው። አይደለም እንዴ? መስክሩ እንጂ? ዋሸሁ እንዴ? እንደ እኔ ደስተኛ የሆነ የለም።
"…ዛሬ ትልቁን፣ ግዙፉን የመንግሥታዊ ተቋማት፣ አገዛዙ ያሰማራቸውን የተቃውሞ ጎራ ተዋንያን ከነሠራዊታቸው አሸንፌ፣ አምበርክኬ፣ የወያኔ፣ የኦነግ፣ የብልፅግናና የብአዴንን ኮተት አምጰርጵሬ፣ አይነኬዎቹን የግንቦት ሰባት፣ የባልደራስ፣ የግንባሩ፣ የፖለቲካው ቅማንት እና የፖለቲካውን አገው ሸንጎ አፈር ከደቼ አብልቼ ሳበቃ ተኝተው ከርመው ሲያበቁ፣ የዐማራ ፋኖ የትም አይደርስም ብለው በወልቃይት የሰሊጥ ብር ተስፋ አድርገው ተኝተው ሰኔ 15 ላይ ተቸንክረው የቀሩ ጥቂት ታላቁን ጎንደር የማይወክሉ ጥቂት የእንጭቅ ብአዴን በድኑ ልጆችን ጫጫታ ሰምቼ ለእነሱ ምላሽ ለመስጠት የምደክምበት ምንም ዓይነት ምክንያት የለም። ይሰመርበት።
"…ዘመነን በመጥላት ሰበብ በጎጃም ሕዝብ ጥላቻ ላበዱት ለጩጬዋ ሚጢጢ ኩርማን አይሞሌዋ ተብታባ ለወሪት አያሌው መንበር እና ለጆሮ ቆረቆራሙ ድልብ ተቸንካይ ዐማራ ጠሉ የእስክንድር ነጋ የህዳር አህያ ለአቶ ሲሳይ አልታሰብ ጆሮዬን የምሰጥበት አንዳችም አይነት ምክንያት የለም። እርግጥ ነው አበበ በለውን እስኪታረም ድረስ እንደ ሞጣ፣ እንደ ብሪጅ እስቶን ሙድ እይዝበታለሁ። ቀድመው ከሚዲያ እስካልጠፉ ድረስ በኢትዮ 360 ዎች በሚሠሩት ፋውል እንዲሁ አልፎ አልፎ ለማላገጥ ስል ሙድ እይዝባቸዋለሁ። ፌክ ኢትዮጵያኒስቶችን እና ግንቦቴዎችንም እንዲሁ ሙድ እይዝባቸዋለሁ። እንጂ እንደ ድሮው ቆሜ ከሀብታሙ አያሌው፣ ከእስክንድር ነጋ፣ ከብሩኬ፣ ከጄሪ ጀሌዎች ጋር አፍላፊ አልካፈትም። ለራሳቸው ተቀስፈው እኔ የምጨመርበት ምንም ምክንያት የለም።
"…አሁን እኔ የማጥራት ሥራ ነው የምሠራው። ኡጋንዳ በስደት ስም የተሰባሰበውን ፀረ ጎጃም የጎንደር ስኳድ ቡድን ጊዜ ሰጥቼ ካልተመለሰ በተለመደው ብዕሬ አጣድፈዋለሁ። ፀጋዬ ነው። ወንበዴን፣ አስመሳይ ቀጣፊን መዠለጥ ፀጋዬ ነው። ኡጋንዳ የተሰበሰበውንና ፀረ ጎጃም፣ ፀረ ሸዋ፣ ፀረ ወሎ ስብስብ እየመራ አጀንዳ እየቀረጸ ሚዲያ ላይ ያሉትን ልጆች ይሰበስባል የሚባለውን በጎንደር ስም ኡጋንዳ መሽጎ የዐማራ ፋኖን አንድነት ለመበታተን የሚንደፋደፈውንና በአቶ ሙሉዓለም ገብረመድህን የሚመራውንም ጎንደር አሰዳቢ ቡድን እንደአስፈላጊነቱ የጨበጣ ውጊያ በሚመስል መልኩ ፊትለፊት በብዕሬ እገጥመዋለሁ። ስለወልቃይት ብቻ እንጂ፣ አልፎ አልፎ ስለጎንደር ብቻ እንጂ ስለ ዐማራ ፋኖ ግድ የማይለውን ተቸንካሪ የጎንደር አሰደቢ ደቃቃ ቡድን እፋለመዋለሁ። ቃሌ ነው።
"…መሸነፋቸውን የማውቀው ስለ እኔ ጽፈው የኮመንይ መስጫ ሰንዱቃቸውን መዝጋታቸውን ሳይ ነው። ሚጢጢዋ የሰኔ 15 ተቸንካሪ አያሌው መንበር እንኳ ሰድባኝ፣ ሰድባኝ ስታበቃ ያደረገችው ነገር ቢኖር የኮመንት ሰንዱቋን መከርቸም ነው። ሉሲ ድንቅነሽ የኮመንት መስጫ ሰንዱቋን ጠርቅማለች፣ ሌሎችም እንደዚያው እያደረጉ ነው። ፈሪ ሁላ። ሉሲ ድንቅነሽ እነማን እንደሆናችሁ ሳላቅ ቀርቼ አይምሰላችሁ። ስለምታሳዝኑኝ ነው። አቅመቢስ ሁላ። እኔን ያስነሳኝ፣ የገለጠኝ የንፁሐን ዐማሮች ደም በከንቱ መፍሰሱን ማስቀረት የፈለገው ልዑል እግዚአብሔር ነው ባይ ነኝ። ሌላ ምንም ሊባል አይችልም። እና ለዚህ እኮ ነው ብቻዬን እንደ ሠራዊት የምፈራው፣ የምሠራው። አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ የተባልኩትስ ዝም ብሎ ይመስልሃል? ዶፍተር የለ ፍሮፌሰር፣ ኢንጅነር የለ ወታደር፣ ወዛደር ጫ ብሎ የሚሰማኝ በመልኬ ተደምሞ፣ በውበቴ ፈዝዞ፣ በትምህርት ወረቀቴ ተደንቆ መሰለህ እንዴ? እንደ በልአም አህያ፣ እንደ ቢታንያ ድንጋይ የምጮኸውን እኔን ሳትወድ በግድህ፣ ሳትፈልገኝ በውድህ እንድትሰማኝ የሚያደርገው ፈጣሪ መሆኑን መጀመርታ እመን።👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር አሁን ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ተከታተሉን።
• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ትዊተር 👉https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/0D_cyE20AhE
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
ትዝብቴ ነው…!
"…እዚህ ሰፈርም፣ በተለቭዥን፣ በራዲዮም ብዙዎች አሼ አሸብርን ሲወቅጡት አያየሁ እየሰማሁም ነው። ለነገሩ ሰውየው ደግሞ ነውር ጌጡ ነገር ነው መሰል አይሞቀው አይበርደው። ይልቅ እኔ የገረመኝንና የታዘብኩትን ላንሳ።
"…አሸብር የኦሎምፒክ ኮሚቴው ሊቀ መንበር ነው። እሱ አትሌት አያመርት፣ አያለማምድ፣ አያሰለጥን። አትሌቶችን አምርታ የምታቀርበው እህቴም ወዳጄም ደራርቱ ቱሉ ናት። እናም መወቀስ ካለባትም መወቀስ ያለባት በግልፅ ደራርቱና የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ሰዎች መሆን ሲገባቸው አሁን ግን ሁሉም ሰው አሼ ላይ ድንጋይ ማንሳቱ የሚያስተዛዝብ ነገር ነው።
"…አሸብር ኦሮሞ ቢሆን ኖሮ በዚህ መጠን ዱላ ይበዛበት ነበር? ሰውየው አላጠፋም አላልኩም። አሸብር ያለበት ቦታ ሁሉ ሽብር እንዳለ የታወቀ የተረዳ ነገር ነው። ቢያንስ የቤተ ክርስቲያኒቱን ሀብት በርካሽ እየተጠቀመ ቤተ ክርስቲያኒቱን በፓርላማ የሚያዋርድ ሰው ነው። እሱ ጥፋት ይኖርበታል። ግን ለይቶ ለብቻው መውገር ያስገምታችኋል።
"…ደሬ ደራርቱ ጀግና ናት። ለሀገሯ ብዙ ለፍታለች፣ ደክማለችም። እስከዛሬ መልካም ስትሠራ ሲጨበጨብላት ኖሯል። ወደፊትም ስትከበር፣ ሲጨበጨብላትም ይኖራል። ይሄ የሚሆነው ግን እስካልሳተች፣ እስካልተሳሳተች ድረስ ብቻ ነው። አሁን ግን የማታ እንጀራዬን ስጠኝ፣ አሟሟቴን አሳምርልኝ እያለች ልትጸልይ ይገባል። ፍጻሜው ካላማረ መጀመርማ ማንም ይጀምራል። ይሁዳ ሐዋርያ ሆኖ እኮ ነው የጀመረው፣ ሳጥናኤልም ሊቀ መላእክት ነበር ሲጀምር። መጨረሻቸውስ? ታውቁት የለ ምኑን እነግራችኋለሁ።
"…እናም ደሬ እህቴ ኦሮሞ ናት ብላችሁ፣ የሽመልስ አብዲሳ ጓደኛ፣ የአቢይ አህመድ ወዳጅ፣ የየብርሃኑ ጁላ፣ የደመላሽ ገብረ ሚካኤል የሰፈር ልጅ ናት ብላችሁ ፈርታችሁ አሼ ብቻ ላይ መጮህ ኢደብራል።
• ሚዛናዊ እንሁን ለማለት ነው።
• ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሰንበተ ክርስቲያን
"…ሰንበተ ክርስቲያን አለ ሰንበተ አይሁድ አለችና ኪዚያ ሲለይ ነው። ያውስ ቢሆን እንዲያው በከንቱ ነውን? ሁለቱን በዓላት ቅዳሜና እሑድን የሚያከብር አንድ ክርስቲያን በሌላ ኃጢአት ተይዞ ወደ ሲኦል የገባ እንደሆነ አርብ በሠርክ ወደ ገነት ይወጣል፤ ሰኞ በነግህ ወደ ሲኦል ይወርዳል። አንዱን በዓል ዕለተ እሑድን የሚያከብር የሆነ እንደሆነ ግን ቅዳሜ በሠርክ ይወጣል ሰኞ በነግህ ይወርዳል። እንዲህ እያለ እስከ ዕለተ ምጽአት ይኖራል። እግዚአብሔርም ሰማይና ምድርን ለማሳለፍ የሚመጣው በዕለተ እሑድ ነውና በዚያው እንደወጣ ይቀራል። እስመ በዛቲ ዕለት ተፈጸመ ፍሥሓሃ ለቤተክርስቲያን በአማን ተፈጸመ እንዲል።
•
•
•
"…ክርክር በሰኞ ተፈጽሟልና "ባርክኒ" ይላታል እርሷም በረከተ ወልድየ ወአቡሁ መንፈስ ቅዱስ ይኅድር ትለዋለች። እርሱም ተባርኮ ምስጋናዋን ይጀምራል። ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በአፍኣ ባሉ ንዋያት እየመሰለ ሲያመሰግናት ሰንብቶ ነበር። በዕለተ እሑድ ግን በቤተ መቅደሱ ውስጥ ባሉት ንዋያተ ቅድሳት በመሶበ ወርቅ፣ በተቅዋመ ወርቅ፣ በማዕጠንተ ወርቅ እና በበትረ አሮን እየመሰለ ያመሰግናታል።
"…ውዳሴ ዘሰንበተ ክርስቲያን፤ ውዳሴ በሰንበተ ክርስቲያን "ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት" ቢል አንድ ነው፣ ቃለ ጸሓፊ ነው። እርሱ ግን ነገሩን "ተሰመይኪ ፍቅርተ ብሎ ያመጣዋል። ቅድስት አለ ከሰባቱ ዕለታት ለይቶ አክብሯታልና።
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…የተሰቀለውን የኦሮሞ ነፃ አውጪ ልጅ እመለስበታለሁ። እኔምለው ይሄም ሶዬ… ይሄ Ethiopia out of Oromia እያለ እንጥሉ እስኪቆረጥ ይፎክር ያስፎክር የነበረው ቡሎ ሶዬ በቃ እንደ ቀልድ ኢትዮጵያዊ ሆነ ማለት ነው…?
• ቄሮ ተበላህ…! ጃዋር ነግሮን ነው ብለው እስከአሁን ሰማይ ላይ ከሚታየው ቀስተደመና በቀር ኦሮሚያ ውስጥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለም ሲያዩ የሚነስራቸው ቄሮዎች ተሸወዱ።
• ቄሮ ግን ምስኪን ነው። ጉማ ሰቀታ፣ ዳንኤል ዻባ ወዘተረፈዎች አያችሁት ግን ይሄን Ethiopia out of Oromia ሶዬ። ምፅ…
"…ከምር የምን ዝምታ ነው…? እነ ሴቭ ኦሮሚያ፣ እነ ጉማ ሰቀታ፣ እነ ፍሪ ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው ባዮች፣ ኦሮሞን ነፃ አወጣለሁ ብሎ ጫካ የገባን ነፃ አውጪ በእንዲህ ዓየነት ሰቅጣጭ ሆኔታ መቅጣት ግን አግባብ ነውን?
"…ኦሮሞ ኦሮሞን እንዲህ ይቀጣል እንዴ? ጃዋር መሀመድስ? ምነው ዝም አለ? በቀለ ገርባስ? KMN, OMN, ወዘተ፣ ዛራ ሚዲያ ስታሊንስ ምነው ዝም አለ?
"…በቤተሰብ ጠብ መካከል መግባት ባይገባም ይሄን ዘግናኝ ግፍ ግን ዓይቶ ዝም ማለት በፈጣሪም ዘንድ ያስጠይቃል። እናንተ ዝም ብትሉም እኔ ግን እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ የኦሮሞ ነፃ አውጪን ግፍ አጥብቄ ነው የምቃወመው።
• ኧረ ጉማ ሰቀታ የሆነ ነገር ተንፍስ…? 😭😭😭 ዘገነነኝ።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …አቅም የላቸውም። እንዲያውም ሰሞኑን ምን እንደገመገሙ የሰማሁትን እንደወረደ ልንገርህ።
"…የእስክንድር ነጋ የውጭ ሀገር ወኪሎች ማለትም ዶፍቶር አምሳሉ፥ የዲሲ ግበረ ኃይሎቹ አቶ ሙሉጌታ፣ አቶ ኤርሚያስ እና ወሮ ሕይወት፤ ለእነ ሀብታሙ አያሌው የሳተላይት እና የወር ደሞዝ ክፍያ ውጭ ስለበዛባቸው በእስክንድር ነጋ ትእዛዝ ሌላ አዲስ ሚዲያ ለመክፈት እንቅስቃሴ ላይ ናቸው። ኡጋንዳ ላይ መሆኑ ነው። እስክንድር አሜሪካን ሀገር በባልደራስ ስም የሰበሰበው ወደ አራት መቶ ሺ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ስላለ ይህንን ገንዘብ ተጠቅመው ነው ሚዲያ ለመክፈት እንቅስቃሴ የጀመሩት። ለ360 ዎች በወር 50 ሺ ዶላር በላይ ስለሚያወጡ ይህንን ወጭ በቀጣይነት ለመሸፈንም ስላልተቻለ ሌላ ሚዲያ በቶሎ እንዲከፈት ከእስክንድር ነጋ ትእዛዝ ተቀብለው እየሠሩ ነው። በተለይ እነ ሀበታሙ አያሌው ከዳያስጶራው በኢሳት መንገድ ዶላር ለመስብሰብ ያደረጉት ጥረት በዘመድኩን ገጀራነት ምክንያት ባለመሳካቱ ወጭው ቀነስ ያለና በመለስተኛ ወጭ ሌላ ሚዲያ መክፈቱ በእነ አስክንድር በኩል አማራጭ ተደርጎ ተወስዷል። በእዚህ ውሳኔ እነ ሀብታሙ አያሌው ከእስክንድር ነጋ ድርጅት ጋር ሊኖራቸው የሚችለውንም ግኑኝነት ገምግመዋል። በግምገማቸውም መሰረት እነ ሀበታሙ አያሌው ከሌላው የፋኖ አደረጃጀት ጋር የመገናኘት እና አብሮ የመሥራት ዕድል እንደሌላቸውና የቀረችዋ ገንዘብ እስክታልቅ የእስክንድር ነጋን ኃይል ከመደገፍ ውጭ ምንም ምርጫ ስለሌላቸው የትም አይሄዱም የሚል ግምገማ ላይ ስለደረሱ እነ ሀብታሙ አያሌው ከመገረድ ውጪ ሌላ አማራጭ የላቸውም ተብሏል። እስክንድር ነጋ በ360 ላይ ሁሌ ወጥቶ መናገር ስለማይችል አጠገቡ ባለው በጋዜጠኛ ጌጥዬ በኩል መዘብዘቡም ይቀጥላል ተብሏል። እስክንድር ጌጥዬን ፎቶውን ለጥፈው እንደ ፍሮፌሰር ዶክተር ሲተነትን እነ ኢየሩስና ብሩክ ሻይ ጠጥተው መመለሳቸውንም አልወደደውም ተብሏል። ጌጥዬ ተናግሮ እስኪጨርስ እየሩስም ሆነ ሀብታሙ ከስቱዲዮ እንዳይወጡም መመሪያ መሰጡቱ ነው የተሰማው። የሚያሳዝነው አበበ በለው እበላ ብሎ መበላቱ ነውም ተብሎ መገምገሙ ተሰምቷል።
"…በመጨረሻም የምለው የድሮው ዐማራ አሁን የለም። ነገ የሚመጣው ዐማራ ደግሞ ከዛሬውም የባሰ ቆቅ፣ ንቁ፣ ጀግና፣ አሸናፊ፣ አጀንዳ ፈብራኪ እንደሚሆን አምናለሁ። አሁን ያልነቃው የተኛው፣ ዳተኛው ዐማራም የነቃ ጊዜ፣ የተነሣ ወቅት ሁሉ ነገር አሸወይና ይሆናል።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…ድሮ ቢሆን ድሮ ከዘመነ ፋኖ በፊት ዐማራ ሆዬ ይሄን ጊዜ በማያገባው ገብቶ በኃይለኛው የተወረወረለትን አጀንዳ ያቦካ፣ ያማስል ሁላ ነበር። ማኅበራዊ ሚዲያውን በንትርክ፣ በውዝግብም ያጫጭሰው ነበር። ዐማራው ጠላት በቀደደለት ቦይም ፍስስ ብሎ እስከ አፍንጫው ድረስ በመዘፈቅ 24/7 ይምቦራጨቅም ነበር። ድሮ ቢሆን ስል ድሮ ድሮ ማለቴ አይደለም የዐማራው ድሮ አሁን ቅርብ ከዓመት በፊት ማለቴ ነው። ከዘመነ ፋኖ ትግል በፊት ማለቴ ነው።
"…ድሮ ቢሆን ይሄኔ ዐማራው በፓሪስ ኦሎምፒክ እገሌ ወርቅ አላመጣም፣ እገሌ ተበደለ፣ እገሌ ሆቴል፣ ካምፕ አላስገባ አሉት ብሎ ነጠላ ዘቅዝቆ፣ ምንጣፍ አንጥፎ፣ ድንኳን ተክሎ፣ ንፍሮ ቀቅሎ እየዬውን ያስነካው ነበረ። ዘንድሮ ግን ወፍ የለም። የዐማራ ልጆች ሌላ ኦሎምፒክ ላይ ናቸው። ሌላ ውድድር ላይ። የነፃነት ውድድር ላይ ናቸው። እና ከፓሪስ ኦሎምፒካ ጋር ተጣብቆ እኚኝ ሲል ያየሁት አንድም ዐማራ የለም። ዐማራ ስል ነፍስ ያለው ዐማራ ማለቴ ነው። አእምሮ ያለው፣ ስኳድ ያልሆነ፣ እንደ ሰው የሚያስብ፣ ሰው የሆነውን ዐማራ ማለቴ ነው። ስለ ሆዳም ዐማራው መቼም ጊዜ አናጠፋም ብዬ ነው።
"…ድሮ ድሮ ከዓመት በፊት ቢሆን ትናንት በቤተ መንግሥት በተደረገው የአትሌቶች አቀባበል ላይ አንዱ ባለ ጊዜ ሁለት ሚልዮን ብር ሽልማት ተቀበል ማለት ለእኔ እንደ ስድብ ነው የምቆጥረውና አልቀበልም ብሎ ፕሬዘደንቷ ፊት ወርውሮ ሲሄድ ከሁሉ ቀድሞ እሪሪ ብሎ የሚጮኸው፣ ከኦሮሞም ከትግሬም ወንድሞቹ ጋር የሚቃቃረው ዐማራው ነበር። ዘንድሮ ግን ዐማራው ሌላ የራሱ የግል ሥራ ላይ ስለሆ፣ ሌላ ዓለምም ላይ ስላለ አጀንዳውን አባከና ሲለው አላየሁም። ዐማራው ዓይኑም፣ ጆሮውም 70 ሚልዮን ዐማሮችን ነፃ ለማውጣት በዱር በሸንተረሩ እየተዋደቁ ባሉት ልጆቹ ላይ ስለሆነ የሁለት ሚልዮን ብር አልቀበልም አጀንዳ ጉዳዩ አልነበረም። አንድ ንፁህ ዜጋ አፍኖ 10 ሚልየን ብር በባንክ መቀበል በተለመደበት ሀገር ሁለት ሚልዮን ብር በሽልማት መልክ አልቀበልም ቢልስ ሶዬው እንዴት ይፈረድበታል? ወጣ ብሎ አንዱን ማፈን እኮ በቂው ነው። ደግሞስ በሁሉ እንደሚታውቀው አሁን ላይ ለባለ ጊዜ ኦሮሞ 2 ሚሊዮን ብር ማለት ምን ማለት ነው። ለአንድ አዳር ለሸርሙጣ ሴት በጨረታ ለሚከፈሉት ባለጊዜዎች ኦሎምፒክ ደርሶ ለመጣ ሶዬ 2 ሚልዮን ብር እንካ ማለት መጣም፣ መጣም ስድብ ነው። ደግሞ ፕሬዘዳንቷ ዐማራ መሆኗ አይረሳ እንጂ። ደደፎ አቢይ ወይ ሽመልስ ፊት እንዲህ ደፍሮ ይናገር ነበረ? እእ አይመስለኝ። ለማንኛውም አጀንዳው ፉርሽ ሆኗል። ዐማራው ሥራ ላይ ነው።
"…ድሮ ድሮ ዐማራው ድስት ጥዳ ሩዝ እያማሰለች በቲክቶክ የምታወራን ሴት ወሬዋን ከቁምነገር ቆጥሮ ሲነታረክ ይውል ነበር። ሩዝ ቀቃይዋን፣ ቡና አፍዪዋን፣ ድራፍት እየጨለጠ፣ በጋንጃ ጡዞ የሚዘባርቀውን ገተት ጎረምሳ፣ ምድረ ቲክቶከራሙን ሁሉ ሰምቶ ሀገር ይያዝልኝ ይልም ነበር። በፌስቡክ ላይ አንድ ገጠሬ ተመርጦ አጀንዳም ሰጥቶት ሰላማዊ ሰልፍ ሁላ ለመውጣት ይዳዳው ነበር። አሁን ግን ዐማራው ባንኗል። አጀንዳ ከመቀበል ወደ አጀንዳ መስጠት ተሸጋግሯል። አይደለም ሩዝ ቀቃይ፣ ውታፍ ነቃይ፣ አይደለም ባለ ጋንጃ፣ አንጃ ግራንጃ፣ አይደለም ባለድራፍት አምቡሊያም ይቅርና የተደራጀ ሚዲያ አያታልለውም። የዘንድሮው ዐማራ ከጋዜጠኛ ሀብታሙ አያሌውን፣ ከአርቲስት ታማኝ በየነን፣ ከእስክስታ አበበ በለውን፣ እንቅልፎ ጄሪን፣ ልጋጎ ኤርሚን አልሰማ ብሎ ባዶአቸውን አስቀርቷቸዋል። ግዙፉን 360 ሚዲያ በቂጡ ዘጭ ያደረገ ነው የዘንድሮ ዐማራ። አንድሺ ሰብስክራይበርም፣ አንድ ዶላርም የከለከለ፣ የነፈገ ነው የዘንድሮ ዐማራ። መቼም የዘንድሮው ዐማራ ልዩ ነው።
"…ድሮ ድሮ የጎንደር እስኳድ አጀንዳ ቀርጾ፣ አጀንዳ በትኖ ዐማራው በእሱ ይራኮት ነበር። ምስጋናው አንዷለም፣ አያሌው መንበር፣ የአብን የጎንደር ስኳዶች አንዲት ነገር ተነፈሱ ማለት ዐማራው በአጀንዳ ይጦዝ ነበር። ሥራ ፈትቶ፣ ማዶና ማዶ ሆኖ ይጣለዝ፣ ይሻኮት፣ ይራኮት ነበር። ዘንድሮ ግን ወፍ የለም። የስኳድም ዘመን አብቅቷል። እንኳን አጀንዳ ሊሆኑ መደበቂያ ጉድጓድ አጥተው ተቅበዝባዥ ሆነዋል። እንኳን ጎጃምና ጎንደርን፣ ወሎና ሸዋን እንደ ሕዝብ ሊያጣሉ ይቅርና ራሳቸውም መስማማት አቅቷቸው አንዱ ኡጋንዳ፣ አንዱ ኤርትራ መደበቂያ ፍለጋ መርመጥመጥም መራወጥም ይዘዋል። ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ወጥቶ ከተማ መታየት ያቃተው፣ የፈራ፣ የተንቦቀቦቀ ስኳድ በግቢው ውስጥ ኮንቴነር ውስጥ ሽሮ እየበላ ሕይወቱን እንደሚገፋም ሰምቻለሁ።
"…ድሮ ድሮ የዐማራ ባንዳዎች በዐማራ ተላላቅ ከተሞች እየተዘዋወሩ ነበር መርዛቸውን የሚተፉት። ማን ይነካናል? ማን ይደርስብናል? ዐማራ ፈሪ ነው፣ ዐማራ ሽንታም ነው፣ ዐማራ ቦቅቧቃ ነው ብለው በግልጽም ይፎክሩ ነበር። በእርግጥም እነዚህ ገተቶች ደጋፊም፣ አቃፊም ነበራቸው ድሮ። ከዐማራው ትእግስት የተነሣ የሚሉትም ለእውነት የቀረበ ይመስልም ነበር። ለዚህ ነው እነ ቶማስ ጃጀው፣ እነ ጌትነት አልማው ባህርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረማርቆስ ወልድያ፣ ደብረታቦር ሄደው በሸነና ብለው ይመለሱ የነበሩት። ዘንድሮስ? ዘንድሮማ ወፍ የለም። ቶማስ ጃጀውን ከፌስቡክ ላይ በቀር እዚህ ቦታ አየሁት የሚል ሰው የለም። ጌትነት አልማው ባህርዳር እንደናፈቀችው፣ ደብረ ማርቆስ አይኑ ላይ እንደዞረች ይኸው እንዳለ አለ። የዐማራ ምድር አይደለም ለአክቲቪስቱ ለብአዴን ራሱ ስጋት ሆኖበት መሄጃ ያጣው በመከላከያ ተጠብቆ፣ መሄጃ ያገኘ ደግሞ ወደ አዲስ አበባና ወደ ኡጋንዳ ፈርጥጦ ነው ያለው። ያ ሽንታም የተባለ ዐማራ እኮ ነው ዘንድሮ ሽንት በሽንት አድርጎ አዳሜና ሄዋኔን ወደ አዲስ አበባ እንዲሰደዱ ያደረገው።
"…ድሮ ድሮ ስኳድን መቃወም ያስወግዝ ነበር። መደበቂያ፣ መሸሸጊያ እስኪታጣ ዋይ ዋይ ባዩን ያበዛ ነበር። ስኳድን መንካት ጎንደርን እንደመንካት ተቆጥሮ ያስወግዝ ነበር። ጩኸቱን የሚፈሩ፣ የሚሰጉም ጣልቃ ገብተው ይሄ ነገር ይቅር ይሉ ነበር። ሕዝብ ከሕዝብ እንዳይጣላ፣ እንዳይለያይ ብለው የሚንጰረጰሩ፣ ጉዳዩ እንዳይነሣ የሚሉ ሁላ ነበሩ። ዛንድሮስ? ዘንድሮማ ዘመነ መሪዬ ነው የሚል ጎንደሬ ታያለህ። ባዬ መሪዬ ነው የሚል ጎጃሜ ታያለህ፣ አሰግድ መሪዬ ነው፣ ደሳለኝ መሪዬ ነው የሚል ወሎዬ ታያለህ። ምሬ ወዳጆ መሪዬ ነው የሚል ሸዋዬ ታያለህ። ለይቶ ወንጀለኛውን ብቻ የሚመታ ሌላ ግሩም ዐማራዊ ስኳድ ነው የተፈጠረው። ይሄንን ማረጋገጥ ከፈለጋችሁ እኔ ላይ የሚጽፉ ሰሊጣም የጎንደር ስኳዶች ኮመንት መስጫ ሳጥን ስር ገብታችሁ አስተያየቶቹን አንብቡ። ወንጀላቸውን በጎንደር ሕዝብ ስም በመደበቅ እንደ ድሮው ማምለጥ አይቻልም።
"…የዘንድሮው ዐማራ በመቀሌ እየተካሄደ ስላለው የህወሓት ክፍፍል በቀልድም መልክ፣ የምርም አድርጎ አጀንዳ አድርጎ ሲያወራበት አላየሁም። ከነመፈጠሩም በመቀሌ ስላለው ሁከት እየሰማም፣ እያየም ያለ አይመስልም። ድሮ ቢሆንስ? ዐማራው ነበር ሲቀደድ የሚውለው። ዐማራው ነበር ሲያራግብ የሚውለው። ዐማራው ነበር ደብረ ጽዮን እንዲህ ሆኖ፣ ጌታቾ ረፋ በዚያ ወጥቶ፣ ሞንጀሪኖ በዚህ ገብታ ብሎ አሽኮለሌ ሲል የሚውለው። የራሱን ስንት አጀንዳ ትቶ የሰው ቤት ሲያማስል የሚውለው። ዘንድሮስ? የዘንድሮው ዐማራ እቴ ሌላ ሥራ ላይ ነው። የጎጃም ፋኖን ድል፣ የጎንደርን ተጋድሎ፣ የወሎን፣ የሸዋን ፍልሚያ ነው የሚዘግበው። ደንበጫ የገባ የጠላት ጦር ተደመሰሰ፣ በበለሳ በኩል…👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
• ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ረቡዕ።
"…የማኅፀንሽ ፍሬ ኢየሱስ ክርስቶስ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለበት በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስ የሚያድል ነው፡፡ ለሰው ከማያዝን ከማይራራ፤ አንድም ለእርሱ ከሥላሴ ዘንድ ምሕረት ከሌለው፤ አንድም ኃጢአቱን ሸሽጎ ከማይሠራ ከዲያብሎስ እጅ ያዳነን ጌታችንን የወለድሽው ሆይ! በደንግሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ ፍጽምት ነሽ፡፡ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለብሽ ኢሳ 1፥9 በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስ እያማለድሽ የምታሰጭ ነሽ፡፡
"…ጌትነቱ እንደ ነገሥታት በጉልበት፣ እንደ ካህናት በሀብት፣ እንደ ጣዖታትም በሐሰት ባይደለ በክብር ባለቤት ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና በዚህ ዓለም ከሚኖሩ ሰዎች ኹሉ ይልቅ ክብር ላንቺ ይገባል፡፡ አካላዊ ቃል መጥቶ ከሥጋሽ ሥጋ ከነፍስሽ ነፍስ ነሥቶ ሰው ኾነ፡፡ ሰው ሰውኛውንም ኖረ፡፡ መሐሪ፣ ይቅር ባይ፣ ሰው የሚወደው ሰው ወዳጅ ነውና በልዩ አመጣጡ መጥቶ አዳነን፡፡ “አኮ በተንባል ወአኮ በመልአክ አላ ለሊሁ እግዚእ መጻእ ወያድኅነነ - በአማላጅ አይደለም፤ በመልአክም አይደለም፡፡ እርሱ ራሱ፣ በራሱ ደም፣ በራሱ ሊቀ ካህንነት መጥቶ ያድናቸዋል እንጂ ”/ኢሳ 63፥9 እንዲል እንደ ቀደመው በረድኤት ሳይኾን በኩነት (ሰው ኹኖ) መጥቶ አዳነን፡፡ አንድም አምስት ሺሕ ካምሰት መቶ ዘመን ሲፈጸም አንድ ሰዓት ስንኳ ሳያሳልፍ በጽኑ ቀጠሮው መጥቶ አዳነን፡፡ በጽኑ ቀጠሮ መጥቶ ካዳነን ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና ሥርጉት በቅድስና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን፡፡
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…እኔ ለዐማራው ፋኖ የዳዊት ጠጠር ነኝ። ጎልያድ የሆነን የዐማራ ፈተናውን ገንድሼ የማጋድምለት የዳዊት ጠጠር ነኝ። አሁን ያቺን የድምጽ ቅጂ ባላወጣ ኖሮ ዛሬ እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ እስክንድር፣ እነ ዶር ምስጋናው አንዷለም እንዴት አድርገው በፏለሉ ነበር። ከእኔ ጋር ያለው የሰማይ አምላክ ብቻ ነው። ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ የምላት የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማረረያም ናት። በገዳማውያን አባቶች፣ በኢትዮጵያ ሕዝብ ይልቁንም በዐማራ እናቶችና አባቶች ጸሎት ነው ያለሁት። እኔ ዐማራ አምስት ሳንቲም አይከፍለኝም። መረጃ ቲቪ በነፃ ነው የማገለግለው። እኔ ጎፈንድሚ አልጠየቅኩም። እኔ ዐማራው የመከራው ቀንበር ሲወድቅለት እና ሥልጣን በእጁ አስገብቶ ከመሞት፣ ከመሰደድ፣ ከመፈናቀል፣ ከመታረድ፣ ከመዋረድ ሲድን፣ ከተቻለው ሀገሬ እንድገባ ያደርገኛል ብዬ ተስፋ ከማድረግ፣ ሀገሬ ባልገባም ባለሁበት ሆኜ የዐማራን ሰቆቃ ከመስማት አርፌ እስክሞት በሰላም እኖራለሁ ከማለት በቀር ትርፍ ነገር የለኝም። ዐማራ መርገምቱ ወድቆለት ብሞትም አይቆጨኝ። እኔ ከዐማራው ሥልጣን፣ ገንዘብ፣ ክብርም አልፈልግም። ዐማራው ያሸነፈ ቀን እኔ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኔ እመለሳለሁ። በዚያ የአባቶቼን ሰፊ ቀዳዳ ለመሸፈን፣ ዐማራም ድል ያደርጋል።
"…ይልቅ መንገድ ዝጋ፣ ከጎጃም ፋኖ እኩል ተናበህ እንደ ሕዝብ፣ እንደ ጎጃም ሕዝብ ይሄን ሥርዓት መክተው፣ አንክተው። ዳር ቆመህ አትመልከት። ሰኔ 15 ላይ ተቸንክረህ አትቁም። ቆሞቀርም አትሁን። ዛሬ አዲስ ቀን ነው። አዲስ አስተሳሰብ ነው። አንድ ዘመነ ካሤን በመጥላት ብቻ የዐማራን መከራ አታራዝመው። ጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋ ወሎ አንድ ላይ ተነሥ። ተነሥ ጠላትህን ደምስስ። ስለ ህወሓት ጉባኤ ማድረግ አለማድረግ አንተን ምን አገባህ? እሱን ለገሰ ቱሉና ደብረ ጽዮን ይፈሳፈስ። ስለ ኦሎምፒክ ሜዳልያ አይመለከትህም። አያገባህም። ስለ ችግኝ፣ ስለ ኪሪደር ልማት ምን አገባህ? ነገርኩህ እንደ ጎጃም እንደ ሕዝብ ተነሥ። ሸዋ ልብ ግዛ። ነግሬሃለሁ ልብ ግዛ። ስኳድ እጅህን ከጎንደር ዐማራም ከዐማራ ፋኖም ላይ በቶሎ አንሣ። አከተመ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …እስክንድር ለእነ ሀብታሙ አያሌው ሲከፍት ዋነኛው ሰው ዶር አምሳሉ ነበር። የዶር አምሳሉ ወንድም የደቡብ ጎንደር የብልፅግና ሓላፊና አስተዳዳሪም ጭምር ነው። የእስክንድርም የዶክተር አምሳሉም ሚስቶች ትግሬዎች ናቸው። እስክንድር በአባቱ በኩል ጎጃሜነቱን ተጠቅሞ ጎጃም ገብቶ ሊበጠብጥ ቢሞክርም ጎጃሜዎቹ ነቅተው ሂድ ከዚህ ጥፋ ብለው አብርረው ወደ ሸዋ ሸሽቷል። ሸዋ ሆኖ ነው በስኳድ እየተደገፈ ሸዋን እግሩን በሰንሰለት ተብትቦ የያዘው። እነ ምስጋናው አንዷለም እስክንድር የአዲሱ ድርጅት መሪ ሆኗል ብለው አዋራ ያጨሱት እስክንድር በጎንደሬነት ቦታ ይዞልናል በሚል እሳቤ ነው። የእናት ፓርቲ መስራቹ ፕሮፌሰር ጌታ አስራደን በፋፍዴንነት ደቡብ ጎንደር አምጥተው እስክንድርን አልቀበልም፣ በሻለቃ ዳዊት፣ በሀብታሙ አያሌውም አልመራም ሲል ሽማግሌው ጋሽ መሳፍንት ውባንተን ረግመው፣ እነ ሀብቴን አዝዘው፣ በውባንተ ላይ የሞት ዐውጀው፣ የሞት ዐዋጁንም ኡጋንዳ ባለው በወንድማችን በሙላት አድኖ በኩል በ251 ሚዲያ ላይ መግለጫው እንዲነበብ አድርገው፣ በመረጃ ቴሌቭዥንም ላይ አቅርበው፣ መግለጫውን ማንበብ ብቻ ሳይሆን መግለጫውን በመተንተን ጭምር ውባንተ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በሃላል ዐውጀው፣ ጦርነት ካለቀ በኋላ በሰላም በቆሙበት ውባንተ ለብቻው በስናይፐር ተነጥሎ እንዲሞት የተደረገ ገና መመርመር አለበት። ይሄ ሁሉ ይሄ ስግብግቡ፣ ሴረኛው የጎንደር እስኳድ የሚሠራው ክፉ ሴራ ነው።
"…ዛሬስ ዛሬም እነዚያ የተለያዩ ይመስሉ የነበሩት የእነ ጋሽ መሳፍንት እና የእነ ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ ቡድኖች አስጠግቷቸው ከነበሩት ከእነ አርበኛ ባዬ ቡድን ወጥተው ሄሮድስና ጲላጦስ ሆነው በክርስቶስ ሞት ተስማምተው ዛሬ እስክንድር መሪያችን ነው ብለው ጓ ብለው በሃላል እየተንበጫበጩ ነው። ከውባንተ ቀጥሎ አሰግድን ነበር መብላት የፈለጉት አሰግድ አልታኮስም፣ ከልጆቼ ጋር አልገዳደልም ብሎ ተላልፎ ራሱን ሰጠ። ለዚህ ነው እነ ሀብታሙ ለምን ራሱን በሽጉጥ አያጠፋም ነበር ብለው ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉ የነበሩት። ይሄ በጎንደር ስም ሥልጣን ያናወዘው ስኳድ የተባለ ልቡሰ ሥጋ ሰይጣን ቡድን በቀጥታ ጎጃም በመግባት ነበር ጎጃምን አበጣብጦ ዘመነ ካሤን በማስገደል ጎጃምን ለእስክንድር ነጋ ለማስገበር ተፍተፍ ብሎ የከረመው። ኮሎኔል ጌታሁንን አባብለው፣ ደልለው፣ አታለው ካስካዱት በኋላ ኮሎኔሉ ከጎጃም ወንድሞቹ እንዳይነጋገር እንዲጠፋ አድርገው፣ በመጨረሻም ጌታሁን ጎንደር ተሻግሮ ፋኖ አርበኛ ደረጄ በላይ ጋር መግባቱ በይፋ ከተነገረ በኋላ በስንተኛው ቀን ከደረጀ እጅ ወጥቶ ለመከላከያ እጁን እንዴት እንደሰጠ ሳይታወቅ ኮረኔሉ በተዋረደ መልኩ ፀጉሩንና ፂሙን ብቻ ሳይሆን ቅንድቡን ጭምር ላጭተው በኦሮሞና በትግሬ ሚዲያዎች ቀድመው በትነው መሳቂያ መሳለቂያ አደረጉት። ስኳዶቹ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት ነበር በዚያውም አርበኛ ሳሚ ትግሬ ነው። ክፍለ ጦሩን ዓድዋ ክፍለ ጦር ያለው ትግሬ ቢሆን ነው በማለት ወዲያውም "ኮኮኔሉን ወደ ጎንደር አላሳልፍ አለ" በማለት ዘመቻ ከፍተውበት ሳሚም ለኮረኔሉ ደውሎ እኔ መቼ ነው አላሳልፍ ያልኩህ ብሎ ጠይቆ፣ ኮሎኔሉም "ሳሚዬ ዝም በል አትስማቸው፣ ወሬ ነው የሚያወሩት፣ እኔ ምንም አላልኩም በማለት አከሸባቸው። እስኳድ አደገኛ ነው ስል በምክንያት ነው።
"…ጎጃም መለኛው የስኳድ አካሄድ ስለገባው፣ ስለደረሰበትም አርበኛ ዘመነ ካሤን እቅፍ፣ ድግፍ አድርጎ ደበቀው፣ በዘመነ ካሤ ላይ ቅሬታ የነበራቸው የጎጃም ልጆች ጭምር ናቸው የባነኑት። ጎጃም እንደ ሕዝብ ዘመነን ሸሸገው፣ እንደ ውባንተ እንዳይገደል፣ እንደ ጋሽ አሰግድ ተላልፎ እንዳይሰጥ እንደ ንብ ከበበው። ጎጃም ዘመነን መክበብ፣ መጠበቅ ብቻ ሳይሆን በጎጃም ውስጥ የእስክንድር ነጋን ኤጀንቶች በሙሉ ለቃቅሞ ምክር ሰጥቶ አጠፋ። በሙሉ መክሮ አንድ ሆነ። የጎጃም ፋኖ ወጥ ፋኖ ሆነ። አሁን የቀረው ጥቂት ሚሊሻ የያዘ እና በማስረሻ ሰጤ የሚመራ በረሃ ያለ የእስክንድር ወኪል የጎጃም ጦር ብቻ ነው። እነሱ እኔንም አነጋግረውኛል። ከእስክንድር እና ከዘመነ ካሤ የሚበጃችሁን የምታውቁት እናንተው ናችሁ። እናንተ ትላልቅ ሰዎች ናችሁ ወስኑ ብያቸዋለሁ። እነሱ ወደ ወንድሞቻቸው ከገቡ ስኳድም፣ እስክንድርም በጎጃም ውስጥ ማዳበሪያ የሆነ የመራቢያ መሬትም አፈርም አያገኝም ማለት ነው።
"…ስኳድና እስክንድር የጎጃሙ ነገር የማይሆን መሆኑን ሲያዩ ፊታቸውን ወደ ወሎ ነው ያዞሩት። የዋርካው ምሬ ወዳጆን ነው አሁን እያጣጣሉ የግደለው፣ ውቀጠው ዘመቻ የከፈቱበት። ነገር ግን የሚሰማው አጥቶ ተንገብግቦ እንደገደሉት እንደ ጎንደሬው ጀግና እንደ ውባንተ ቀላል አልሆነላቸውም የወሎው ምሬ። ረዳት አጥቶ እንደ ተንከራተተ እንደ ተያዘው እንደ ጋሽ አሰግድም አልተቀመሰላቸውም ምሬ ወዳጆ። ይልቅ ጎጃም እንደ ሕዝብ ከዘመነ ካሴ ጎን እንደቆመው ወሎም ከምሬ ወዳጆ ጎን ነው የቆመው። እስክንድር በገንዘቡ የገዛው ኮሎኔል ፈንታሁንንም የምሬ ጦር ከድርጅቱ በይፋ ነው ያባረረው። በኮረኔሉ መባረር ኮረኔሉ ሳይሆን የተበሳጨው የጎንደሩ እስኳድ መሆኑ ሲታይ ያስቃል። የሸዋው ጉዳይ የማይሆን ከሆነ፣ ኮረኔሉ ስር ያሉት ወደ እነ ምሬ የሚሄዱ ከሆነ በማለት እስክንድር ነጋና ኮረኔል ፈንታሁን ሙሀባው ወደ ደቡብ ጎንደር በመሄድ ውባንተ በተገደለበት መሬት ላይ ቤዝ ለመፍጠር እየመከሩ እንደሆነም ተሰምቷል። ኮረኔል ፈንታሁን ሙሀባን የጎንደሩ ስኳድ ያቀፈበት ዋናው ምክንያት ኮረኔሉ በወቅቱ በአሳምነው ሞት ጊዜ በነበረው ወታደርን የማዘዝ ሥልጣን ተጠቅሞ አሳምነው እንዳያመልጥ እና እንዳይ ሸሽ አድርጓል ብለው እንደሆነ እኔ ራሴ አያሌው መንበር ሲናገር ሰምቼዋለሁ የሚሉ አሉ። ለዚያ ነው ኮረኔሉ ላይ ሙጭጭ ያሉት።
"…ሲጠቃለል አሁን የሚታየው ነገር ለተመልካች ከባድ ይመስላል። ነገር ግን ሲበዛ እጅግ ቀላል የሆነ ነገር ነው ከፊታችን ያለው ወቅት። በሽታው ሁሉ በጊዜ ታውቋል። በሽታውን በጊዜ ያወቀ ደግሞ መድኃኒት አግኝቶ የመዳን የመፈወስ ዕድሉ አስተማማኝ ነው የሚሆነው። የዐማራ ፋኖ አገዛዙን መዋጋትና መደምሰስ እጅግ ቀላል እንደሆነ በሚገባ ዐውቆ ተረድቷል። እጅግ ከባዱ የውስጥ ጠላት፣ ተመሳስሎ የበቀለው አረም ነበር። እሱ ነበር አደገኛው ነገር። ጠላትማ ጠላት ነው አደገኛው የወዳጅ ጠላት ነው። መርዝ ላለመብላት፣ ላለመጠጣት የሚጠነቀቅ ሰው ጠላቴ ነው የሚለውን ይጠነቀቃል። ወዳጄ የሚለውን እንዴት ብሎ ይጠንቀቀው? ሶምሶን ጠላት ፍልስጤማውያን አላሸነፉትም ነበር። ሶምሶምን ፀጉርን ላጭታ፣ ኃይሉን፣ ፀጋውን ገፍፋ ከጠላት እጅ እንዲወድቅ ያደረገችው ወዳጁ፣ ምስጢረኛው ገርል ፍሬንዱ ደሊላ ነበረች። አዎ ከታወቀ ጠላት የማይታወቅ ወዳጅ ነው አጥፊህ ነው። አሁን በዐማራ ትግል ይሄ አጥፊ ቡድን ታውቋል። በጋራ ከታገልነው፣ የገንዘብ ምንጩም ከደረቀ። የዐማራ መከራው፣ የመከራውም ቀንበር በቀላሉ ይሰበራል።
"…መሰሪው የጎንደር እስኳድ ድልድይ የነበረው አበበ በለው 1ሺ ሰብስክራይበር አጥቶ ሚዲያ ላይ ወጥቶ የስኳድን ሴራ ማስታወክ፣ መለፋደዱንም አቁሟል። እነ ሀብታሙ አያሌው ካናዳ ቢሉ፣ ላስቬጋስ ነዳጅ ማቀጣጠያው ዶላር ከስሩ ስለተቆረጠ አፈር ከደቼ በልተዋል። ለእስክንድር የተዋጣው ገንዘብ አሁን እያለቀ ነው። የእስክንድር ሚስትም በፋኖ ስም የተሰበሰበው ዶላር ከዚህ በላይ ለምኒልክ ቲቪም፣ ለእስክንድርም እንዲላክ የምትፈልግ አይመስለኝም።👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…የዐማራ ፋኖ እንደሁ ማሸነፉ አይቀርም። ነገር ግን ይሄ ቡድን በጊዜ መስመር ካልያዘ ድሉን ያዘገየዋል። እናም እነዚህን ኮተታም ጎንድርን የመሰለ ሃይማኖተኛ ሀገር አሰዳቢ ጥቂት ኮተታም የጠንቋይ ልጆች እኔ ዘመዴ ብቻዬን በብዕሬ እፋለማቸዋለሁም፣ እዋጋቸዋለሁም። ቀጣዩ የጦርነት ሜዳዬ ከዚህ ከወልቃይት እስከ አሜሪካ የተዘረጋውን የጥፋት መረብ መበጣጠስ ነው። እመቤቴ ምስክሬ ናት አልለቃቸውም። መፈጠራቸውን እስኪጠሉ፣ መደበቂያ፣ መሸሸጊያ እስኪያጡ ድረስ ነው የምፋለማቸው። ዘግናኝ የቪዲዮ ወንጀላቸውን፣ የሰነድ መረጃዬን ሁላ ያለ ምህረት እዘረግፈዋለሁ። እነዚህን ወገናቸውን ያለፍርድ አርደው ውስኪ ከፍተው ፌሽታ ያደረጉ ሳዲስቶችን እፋለማቸዋለሁ። ወንድ እናታቸው ወልዳቸዋለች። ቱ…እኔ ዘመዴ፣ መራታው አይደለሁም። ወላዲተ አምላክ ምስክሬ አልፋታቸውም።
"…የደቡብ ጎንደር የስኳድ ስብስብ እጅግ አደገኛ ነው። እንደ እስስት ከቅዱሱ የጎንደር የዐማራ ፋኖ ትግል ጋር ተመሳስሎ ያለ አደገኛ የሳር ውስጥ ኮብራ እባብ ነው። ይሄን ኮብራ ከሳሩ ውስጥ አውጥቶ ገለል ማድረግ ከተቻለ ጥፋት ሁላ ይቀንሳል። ዐማራም ያሸንፋል። ይሄ ወልቃይትን የግል ርስቱ አድርጎ በሰላሙ ጊዜ የፈረንጅ ላሟን የወልቃይትን ወተቷን፣ አጓቷቷን፣ አሬራዋን፣ እርጎዋን እየጠጣ፣ ቅቤውን በክትፎ፣ በቅቅል፣ በቀይ ወጥ በጥብሱ እየበላ፣ ለፀሐዩ ግለት አናቱ ላይ ጣል አድርጎ ብቻውን እየተጠቀመ፣ ወያኔ የመጣች ሲመስለው ግን ዐማራ ሆይ ተነሥ፣ ወልቃይት የዐማራ እስትንፋስ ናት። ናና ሙትልኝ፣ ድማልኝ፣ ቁሰልልኝ የሚል ራስወዳድ አጋሰስ ቡድን እፋለመዋለሁ። የወልቃይት ሰላሟ የተረጋገጠ ሲመስለው ግን ሂድ ጥፋ ድራሽ አባትህ ይጥፋ የሚል በድን ቡድን አደብ እንዲገዛም አደርገዋለሁ። እመኑኝ ደግሞም ይገዛል።
"…ይሄ ቡድን ስለ ራያ ዐማራ አያገባውም። ደንታውም አይደለም። ስለ ጎጃሙ መከተል፣ ስለ ሸዋው ደራ አይመለከተውም። ትንፍሽም አይልም። ይሄ ወልቃይትን ላሜ ቦራው አድርጎ ሌላውን ዐማራ የሚንቀው ግሩፕ ስለ ዐማራ ፋኖ ትግል አያገባውም። ከኦሮሙማው ጋር አንሶላ እየተጋፈፈ እያመነዘረ እያደረ ነውር ጌጡ ሆኖ የሚኖር ቡድን ነው። ይሄ ደፋር ደደብ የሆነ ቡድን የዐማራ ፋኖን እንደ ዘራፊ፣ ወንበዴ፣ ቀማኛ አድርጎ በአደባባይ የሚሰድብ፣ የሚዘልፍ አደገኛ ዐማራ ጠል ቡድን ነው። ይሄ በተለየ ስሙ ስኳድ ተብሎ የሚጠራው ቡድን መከላከያው መነካት የለበትም፣ ፋኖ ከመከላከያ ጋር መዋጋት የለበትም ብሎ በግልፅ የሚደነፋ ፀረ ዐማራ ፋኖ ቡድን ነው። ዐማራ ሲታረድ፣ አዲስ አበባ መግባት ሲከለከል፣ መራዊ ላይ ሲጨፈጨፍ ትንፍሽ የማይል ራስወዳድ ጨካኝ ቡድን ነው። ጎንደርን ከጎጃም እንደ ሕዝብ ለማጋጨት ጉድጓድ ሲምስ የሚውል ነው። ይሄ ቡድን ሌሎች ዐማሮችን የሚፈልገው ወልቃይት ችግር በገጠማት ጊዜ ለቅሶ እንዲያላቅሱት፣ ደረት እንዲያማቱት፣ ከጠላት ጋር እንዲዋደቁለት፣ እንዲሞትለትም ብቻ ነው። እዚህ ጋር ልጥቀስ። በአንድ ወቅት 4 ኪሎ ከዐማራ ብልጽግና አባላት ጋር አቢይ በነበረው ስብሰባ ላይ አቢይ አህመድ ራሱ ወደ አገኘሁ ተሻገር እየጠቆመ "ወልቃይት ላይ ከሌላ የዐማራ ክፍል ሰው አምጥታችሁ አስፍሩበት ብዬ ስል እምቢ ብለው የተዝረከረኩት ራሳቸው ናቸው" ብሎ መውቀሱን በወቅቱ መጻፌን ታስታውሳላችሁ። አዎ ወልቃይትን እንደ ፈረንጅ ላም ይዘው የሚግጡት ኃይሎች ናቸው ዛሬ የዐማራን ትግል እየጎተቱት ያሉት። እነዚህ ጎታቾች በግልጽ ተነግሯቸው በጊዜ መታረም አለባቸው። የሚገርመው ጎንደሬ ራሱ እኮ በወልቃይት ተጠቃሚ አይደለም። ለወልቃይት ተዋግተው የሞቱት፣ ታስረው መከራ ያዩት ሁሉ ድራሻችሁ ይጥፋ ተብለው ዛሬ የእነዚያ አርበኞች ሚስትና ልጆቻቸው ባዶ ቀርተው እዬዬ እያሉ ነው። ጧ ብለህ ትፈንዳታለህ እንጂ አንት አጋሰስ የግድህን ትስተካከላታለህ።
"…ወልቃይት ተቀምጦ በወልቃይት የሰሊጥ ብር፣ ኡጋንዳ በጋዜጠኛ ስም የተከማቸው የስኳድ ቡድን መላ ይፈለግለት ከተባለ ጊዜው ዛሬ ሳይሆን አሁን ነው። ይሄ በሰኔ 15 ሰበብ ኡጋንዳ የተከማቸው የጎንደር ስኳድ ቡድን ፊት ተሰጥቶት በቴሌቭዥን ጭምር አየር አግኝቶ መልሶ ጎንደርንም ዐማራንም እንዲያደቅ ማድረግ ሊፈቀድለት አይገባም። ይሄን የኡጋንዳ ማፍያ ቡድን ባለ በሌለ ኃይሌ አምላኬ እንዲረዳኝ ለምኜው፣ ተማጽኜው እበትነዋለሁ። ትናንት በመረጃ ቴሌቭዥን በኩል ተጠቅሞ የስኳዱን መግለጫም አንብቦ ጎንደሬውን አርበኛ ውባንተን በግፍ ያስገደለው የኡጋንዳው ስኳድ ቡድን ዛሬ ደግሞ በወልቃይት ጠገዴ ስም የዳቦ ስም ተሰጥቶት ለምን የዐማራው ገዳይ መከላከያ ሠራዊቱ ተነካብኝ በሚል ሰበብ የሐሰት መግለጫ ተጽፎ ተሰጥቶት በዚያው በመረጃ ቲቪ በኩል ተነብቦ አርበኛ ባዬ ቀናውን ለማስገደል የሚደረገውን መታተር አጥብቄ ነው የምቃወመው። በዛሬው ዕለት ራሱ ጋዜጠኛ በለጠ በዩቲዩብ ገፁ የወልቃይት ጠገዴ ኮሚቴ ጻፈው ብሎ ያነበበው መግለጫ በግልፅ እውነቱን ለመናገር አርበኛ ባዬ ቀናውን ለማስመታት፣ ለመምታትም የተጠነሰሰ የተረገመ የስኳዱ ሴራ ነው ብዬ ነው የማምነው። እናም ኡጋንዳ የመሸገው፣ በጋዜጠኝነት ስም የሚንቀሳቀሰው፣ በተለይ የጎንደር ደቡብ ጎንደሩ ስኳድ ቡድን አደብ ሊገዛ ይገባል።
"…ትናንት አዳምጡት ብዬ ቴሌግራም ገፁን በፔጄ ያስተዋወቅኩለትን አቶ በለጠን ዛሬ አታዳምጡት ማለት ባልፈልግም ነገር ግን በለጠን ከነ መጥፎ የስኳድ ሓሳቡ ፊት ለፊት በጨዋ ደንብ እሞግተዋለሁ። በለጠ ኡጋንዳ ሆኖ ባዘዘኝ ነገር ሁሉ ሳላውቀው ስታዘዘው ኖሬአለሁ። ድረስ ባለኝ ቦታ ሁሉ ደርሼለታለሁ። አሁን ደግሞ በደቡብ ጎንደርነት ስም የዐማራ ፋኖን ትግል ለማጨመላለቅ በሚደረገው ጨዋታ ውስጥ ተዘፍቆ ሳገኘው አልፋታውም። እኔ ሁሌ እንደምናገረው ቋሚ ወዳጅም፣ ቋሚ ጠላትም የለኝም። መልካም በሠራህ ጊዜ ቆሜ አጨበጭብልሃለሁ፣ መጥፎ በሠራህ ጊዜ ደግሞ አሳድጄ እዠልጥህሃለሁ። ሱሪህን ዝቅ አድርጌ ነው በሰማ የምለበልብህ። እናም ወንድሜ ሙላት አድኖ ጨምሮ ሌሎቻችሁንም እነ ሙሉዓለም ገብረመድህን ኡጋንዳ ያላችሁ በጎንደር ስም ሴራ ስትጎነጉኑ የምትውሉ፣ የምታድሩ በሙሉ አልፋታችሁም። አሁን ልትከፍቱ ያዘጋጃችሁትን አዲስ የጎንደሬ ሚዲያም በሰላም መክፈት መብታችሁን ነው። ተቃውሞም የለኝም። ነገር ግን ልክ እንደነ ሀብታሙ አያሌው እንደ 360፣ እንደነ አበበ በለው በነፃ በተሰጣችሁ የመረጃ ቲቪ ፕላት ፎርም ላይ ሆናችሁ መረጃ ቲቪን ስሙን አስጠልሽታችሁ፣ ወንጀል ሠርታችሁ ስታበቁ ከአየር እንድትወርዱ እኔ በበኩሌ አልፈቅድላችሁም። የውባንተ ራሱ እስከዛሬ ያንገበግበኛል። በሰላም መለያየት እያለ መረጃ ቲቪ ላይ አየር ላይ እያላችሁ ወንጀል ሠርታችሁ እንድትሸበለሉም አልፈቅድም።
"…እኔ ዘመዴ አንዴ አልጀምር እንጂ ከጀመርኩ ግን የነከስኩትን ሳላደማ አልመለስም። የነብሩን ጭራ አልያዝ እንጂ አንደዜ ከያዝኩ የያዝኩትን ነብር ሀንቁፍቱ ገደል ሳልከተው በቀላሉ አልለቀውም። ሰኔ 15 ላይ ተቸንክራችሁ የቀራችሁ ደቡብ ጎንደሬዎች ተረጋጉ። የሰኔ 15 ጉዳይ በሃላል ይወራ ከተባለም መደበቂያ የምታጡት ራሳችሁ ጭምር ናችሁ። እረፉ ብያለሁ። ከማማር ጌትነት መሞት፣ መገደል ጀምሮ አይኑን አውጥታችሁ፣ በአሰቃቂ ሁኔታ ካለበት ስፍራ አውጥታችሁ የገደላችሁ፣ በዚያ ግድያ የረካው አቢይ አህመድ አሁን ሥልጣን የሰጣችሁ የጎንደር ስኳድ የአብን አባላትም እረፉ። ዘመነ ካሤ ሥልጣን ካገኘ፣ መሪ ከሆነም አይምረንም፣ አይለቀንም ብላችሁ የምትረብሹም እረፉ። መማር ጌትነትን 👇ከታች ይቀጥላል✍✍✍
"…ይቅርታ… አውቶሚክ ቦንቡ ያልኩት የዛሬው ርዕሰ አንቀጽ ዘገየባችሁ አይደል? መጣም ይቅርታ እጅግ አድርጌ ስቀምመው ስለቆየሁ ነው የዘገየሁባችሁ።
"…አሁን ጨርሼዋለሁ። ያበጠውን አፈነዳዋለሁ። ኤትአባቱንስና። ዛሬ ምሽት፣ ሌሊቱንም ሁሉ ስታነቡት ታድሩና እጅግ ረጅም እና ሊማሊሞን የመሰለ ርዕሰ አንቀጽ ስለሆነ፣ ደጋግማችሁ አንብባችሁ አስተያየት የምንሰጠው ነገ ከምስጋናው በኋላ ነው። በጠዋት የምስጋናውን መልእክት እለጥፍና አንድ ሺ ሰው ካመሰገነ በኋላ በቀጥታ በዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ላይ በግልጽ እንወያየለን ማለት ነው።
"…የምጽፈው በስልኬ ነው። ሙቀቱ ሙቀት አይምሰላችሁ። እስከአሁን ምግብ በአፌ አልቀመስኩም። ውኃም አልጠጣሁም። በውስጥ በግልገል ሱሪ ነው ራቁቴን ርቃኔን ተቀምጬ የምጽፍላችሁ። አይኔ እንደዛሬ ተጨነባብሶ፣ እንባ በእንባ ተጨመላልቆም አያውቅም። የፈሰሰው ላቤን ውኃ ጠጥቼ ልተካ ነኝ። እስከዚያው እናንተ ግን መኖራችሁን አረጋግጡልኝ። መጠበቅ ሰልችቷችሁ ከጠፋችሁ ብዬ ነው መጠየቄ። ለነገሩ የት አባታችሁ ትሄዳላችሁ? 😂😂 አይደለም እንዴ?
• ልለጥፍ ነኝ አላችሁ ወይ…?
• ውዳሴሃ ለእግዝእትነ ማርያም ድንግል ወላዲተ አምላክ ዘይትነበብ በዕለተ ሠሉስ።
"…ዳዊት ምንም ንጉሠ ነገሥት ቢባል የመመኪያችንን ዘውድ ማምጣት አልተቻለውም። 1ኛ ሳሙ፥ 16፥13 …ኢያሱ ምንም የስሙ ትርጓሜ መድኃኒት ቢኾንም የደኅንነታችን መጀመሪያ መኾን አልተቻለውም፡፡ …ኤልያስም ምንም ንጹሕ፣ ድንግል ቢኾንም የንጽሕናችን መሠረት መኾን አልተቻለውም፡፡ …የመመኪያችን ዘውድ፣ የደኅንነታችን መጀመሪያ፣ የንጽሕናችን መሠረት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የመመኪያችን ዘውድ “አክሊለ ምክሕነ” የሚባል ጌታችን ነው፡፡ የደኅንነታችን መጀመርያ “ጥንተ ሕይወት” የሚባል ጌታችን ነው፡፡ የንጽሕናችን መጀመርያም ኹሉ በእጁ የተጨበጠ፣ ዓለምንም በመዳፉ የያዘ፤ በጠፈር ላይ የሚቀመጥ፣ ዳግመኛም መሠረቱን ከታች የሚሸከም “መሠረተ ዓለም” የሚባል ጌታችን ነው /ቅዳ.ማር. ቁ.51/፡፡
"…እርሱም አካላዊ ቃልን በወለደችልን በድንግል ማርያም ተገኘልን፡፡ እኛን ስለማዳን ሰው ኾነ፤ ሰውም ከኾነ በኋላ ግን ፍጹም አምላክ ነው፡፡ ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ እንደ ወለደችው ኹሉ እርሱም አምላክነቱ ሳይለወጥ ሰው ኾነ፡፡ እርሷ “ድንግል ወእም (ድንግልም እናትም)” ስትባል እንደምትኖር ኹሉ እርሱም “አምላክ ወሰብእ (ፍጹም አምላክ ፍጹም ሰው)” ሲባል ይኖራል /ሃይ.አበ.67፡7/፡፡ ተፈትሖ ሳያገኛት (ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ) እንደምን እንደወለደችው ግን የማይመረመር አንድም ሊነገር የማይችል፣ ከኅሊናት ኹሉ የሚያልፍ ድንቅ ነው፡፡ በማይመረመር ግብር ከወለድሽው ልጅሽ ጽንዕት በድንግልና እመቤታችን ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሣን ለምኚልን፡፡
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…እኔ ቋሚ ወዳጅ፣ ቋሚ ጠላትም የለኝም። እውነትን መሸቀጥ አይሆንልኝም። በገንዘብ የምንበረከክ ሰው አይደለሁም። ገንዘብ አቋሜን፣ እምነቴንም አያስቀይረኝም። መረጃ ቲቪን በነፃ ነው የማገለግለው። በነፃ አልኩህ። ራሱን የቻለ አንድ ግዙፍ ሚዲያ ያህል በቴሌግራም፣ በሚዲያ ግዙፍ የሚዲያ ሰው ሆኜ ሳለ እንደ አርቲስት አበበ በለው፣ እንደ ሀብታሙ አያሌው በየሀገሩ ዞሬ የጎፈንድሚ አቁፋዳ ተሸክሜ ለራሴ ገንዘብ አሰባስቤ አላውቅም። በሳምንት አንድ ቀን መረጃ ቲቪ ሰዓት መድረሱን ሳሳውቅ ከምለጥፋት የፔይፓል እና የዶነር ቦክስ ሊንክ ማስታወቂያ በቀር ተንፍሼም አላውቅም። የፈረንካ ጾር የተነቀለልኝ በመሆኑ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ። እናም እኔን በገንዘብም፣ በስድብም ልታንበረክከኝ አትችልም። በቤትህ እንጂ ቤቴ መጥተህም ልትሰድበኝ አትችልም። የእኔ የኮመንት መስጫ ሰንዱቅ ሁሌ ክፍት ነው። አፉን እንደለመደው እከፍታለሁ የሚል ይጎመዳል፣ ይቀሰፋል። በጨዋ ደንብ ተቃውሞን ማሰማት እንጂ ቤቴን አሳዳጊ በበደለው የባለጌ ስድአደግ ፀያፍ ስድብ ማግማማት፣ ማከርፋትም አይቻልም። አይፈቀድምም።
"…ቃሌን እጠብቃለሁ። ዐማራ መከራውን የሚቀለብስበትን የሥልጣን ቁልፍ ከእጁ እስኪያስገባ ድረስ ትግሌን አላቋርጥም። እንደ ኮሶ የሚመር እውነት እየጋትኩ የዐማራን ብሔርተኝነት ማቀጣጠሌን አላቋርጥም። ትግሬው ትግሬ ነኝ እያለ እየፎከረ፣ ኦሮሞ ኦሮሞ ነኝ እያለ እያቅራራ፣ ዐማራ ዐማራ ነኝ ሲል አዳሜና ሔዋኔ ለምን ለመታነቅ እንደሚፈልግ ስለገባኝ፣ በደንብ እያጓራ ነስር በነስር፣ ንፍጥና ለሃጩን አዝረብርቦ እስኪጨርስ ድረስ ዐማራ ዐማራ ነኝ ብሎ በዐማራነቱ እንዲሞግት እንደ ትግሬና ኦሮሞም እንዲከበር እሠራለሁ። የፌክ ኢትዮጵያኒስቶችን፣ ዐማራ ላይ የተጣበቁ አልቅቶችን የጭንቁስል ነው የምሆንባቸው። ፀረ ዐማራ የሆነ ሁሉ ጨጓራው እንዲላጥ በታማኝነት ነው አጥብቄ የምታገለው። የማነቃው።
"…በቀጣይ ጦርነቱ ከዐማራ ክልል የሚወጣበትን መንገድ በመፈለጉ ላይ በመትጋት እዳክራለሁ። ዐማራ የውስጥ ችግሩን እንደ ጎጃም ዐማራ፣ እንደ ወሎዬዎቹ ፈትቶ፣ የሚመከረውን መክሮ፣ የሚኮረኮመውን ኮርክሞ ጉዞ ወደ አራት ኪሎ በሚያደርግበት መንገድ ላይ መምከር እንጀምራለን። ጦርነቱ ከዐማራ ክልል መውጣት አለበት። እነ ዶር ምስጋናው አንዷለም ሰምታችኋል። ጦርነቱ ከዐማራ ክልል መውጣት አለበት። ሸዋ ላይ ያለው ወደ አዲስ አበባ ጉዞ እንዳይደረግ እግር ተወርች አስሮ የያዘው የእስክንድር ነጋ እና የመከታው ማሞ ጦርም አደብ ብትገዙ ይመረጣል። ከመከላከያ ጋር መዋጋት ትተህ ከወንድሞችህ ጋር አትዋጋ። አንድ ሁኑ። ትናንት የጎንደር ስብስብ ነን ብላችሁ በዙም የተሰበሰባችሁትንም እነ ዶክተር ምስጋናውን አንዷለምን ስሰማችሁ ነበር። እንዲያውም ቀድቼአችኋለሁ። ነፃነት የተናገረውንና አንድ ሁኑ ያለውን ደግማችሁ አስቡበት። "ጎንደሬ መራጭ ለምን ይሆናል፣ ጎንደሬ ተመራጭ መሆን አለበት" ያላችሁትንም ሰምቼ ደስ ብሎኛል። ታዲያ ለመመረጥ በሰላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እንጂ በማጭበርበር፣ ድፍን ጎጃምን በመስደብ፣ በመጥላት እንዴት ይሆናል? ነውር ነው። እናም አስቡበት። እኔ የትም አለሁ። የትም ጆሮዎች፣ ወፎች አሉኝ። ከእኔ እይታ አታመልጡም። እናም ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ። ጦርነቱ ከዐማራ ክልል መውጣት አለበት። ይሄን መፈክር በቅርቡ እናጮኸዋለን። መጨቅጨቅም እንጀምራለን።
"…ከ30 ደቂቃ በኋላ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። እስከዚያው መልካም ንባብ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አስነቀልቲው፣ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
"…ከዕለታት ባንድ ቀን ዕለቱ ሰኑይ (ሰኞ)፥ ጊዜው ነግህ (ጠዋት) ነው። ቅዱስ ኤፍሬም የነግህ ተግባሩን አድርሶ ከመካነ ግብሩ ተቀምጦ ሳለ እመቤታችን ትመጣለች የብርሃን ምንጣፍ ይነጠፋል፤ የብርሃን ድባብ ይዘረጋል። ከዚያም ላይ ሁና "ሰላም ለከ ኦ ፍቁርየ ኤፍሬም" ትለዋለች፤ እሱም ታጥቆ እጅ ነሥቶ ይቆማል። "ወድሰኒ" ትለዋለች እፎ እክል ወድሶተኪ ዘኢይክሉ ሰማያውያን ወምድራዊያን። (ምድራዊያን ጻድቃን ሰማዕታት ሰማያውያን መላእክት አንቺን ማመስገን የማይቻላቸው ለእኔ እንደምን ይቻለኛል አላት።) "በከመ አለበወከ መንፈስ ቅዱስ ተናገር አለችው።"በተረቱበት መረታት ልማድ ነውና፤ እፎ ይከውነኒ ዝንቱ እንዘ ኢየአምር ብእሴ ብትለው መልአኩ መንፈሰ እግዚአብሔር ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ብሏት ነበርና።
"…ከዚህ በኋላ ለመንፈስ ቅዱስማ ይሳነዋል ብል ክህደት ይሆንብኝ የለምን ብሎ "ባርኪኒ እግዝእትየ መዝገበ በረከት" ይላታል፤ "በረከተ ወልድየ ወአቡሁ ወመንፈስ ቅዱስ ይኅደር በላዕሌከ ትለዋለች።" ተባርኮ ምስጋናዋን ይጀምራል። ሲያመሰግናትም ደቀ መዝሙር ቅኔ ቈጥሮ እንዲቀኝ ድርሰት አስቦ እንዲያጽፍ አይደለም። ብልህ ደቀ መዝሙር ያጠናውን ቀለም ከመምህሩ ፊት ሰተት አድርጎ እንዲደርስ እንደዚያ ነው። ስታስደርሰውም ከሰባት ከፍላ አስደርሳዋለች። ስለምን ቢሉ በሰባቱ ዕለታት መመስገን ፈቃዷ ስለሆነ።
“…የእመቤታችን፣ የአማላጃችን፣ የረዳታችን፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን። ጣዕሟን በአንደበታችን፣ ፍቅሯንም በልባችን ይሳልብን፣ ያሳድርብን። የአባታችን ቅዱስ ኤፍሬም በረከቱ በሁላችንም ይደር አሜን። የአሥራት ሀገሯን ኢትዮጵያንም በምልጃዋ ትጎብኝልን፥ አሜን…!!
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ
"…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ሲሆን በመረጃ ቴሌቭዥን የሳታላይት ቴሌቭዥን የተለመደውን "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" የተሰኘውን መርሀ ግብራችንን ይዤ ከች እላለሁ።
• አላችሁ አይደል…?
"…ቆይ እኔየምለው የዛሬው ውድድር የሴቶች ማራቶን ውድድር ነው አላላችሁኝም ነበር እንዴ? …ለምንድነው ኢትዮጵያዊቷን ልጅ የሚገፈትራት…? ነውር አይደለም እንዴ?
Читать полностью…"…ለምን ዝም ይባላል…?
"…ባለፈው ኦቦ በቴ ኡርጌሳ ኦነግ ናቸው ብሎ ኦህዴድ በምታዩት መልኩ እጃቸውን እንዲህ የፊጥኝ አስሮ በግፍ ገደላቸው። ያውም በራሳቸው ሀገር በመቂ ከሆቴል አውጥቶ ነው የገደላቸው። እስከአሁን የሟቹ ገዳዮች ለፍርድ አልቀረቡም።
"…አሁን ደግሞ ከጥልያን ሮማ እረፍት ስመጣ ጃል ፊጋን ኦነግ ራሱ በምታዩት መልኩ አስሮ ቶርች ሲያደርጋቸው አይቼ ዘገነነኝ። ለምንድነው ኦሮሞ እንዲህ ኦሮሞ ላይ የሚጨክነው?
"…እናንት ኢትዮጵያኒስቶችስ ብትሆኑ ዐማራ ክልል ብቻ የሆነ ነገር ኮሽ ሲል ብቻ ነው ወይ ኡኡ የምትሉት? ኦሮሞስ እንደ ኢትዮጵያዊ አታዩትም ወይ? እንዲህ ዓይነት ግፍ ስታዩ እነ መሳይ መኮንን፣ እነ ሲሳይ አጌና፣ እነ ፋሲል የእኔዓለምስ ለምን ዝም ትላላችሁ? እነ አሉላ ሰሎሞን፣ እነ ወለይ እስታሊን ገብረ ሥላሴ ለምን ጭጭ ትላላችሁ? ትግሬ እና ዐማራ ላይ ብቻ ጉዳት ሲደርስ መጮህ ትክክል አይደለም።
"…እነ እስክንድር ነጋ፣ እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ አበበ በለው፣ ተዉ ዝም አትበሉ እንጂ፣ ጎጃም ላይ ወግደረስን ዘመነ እጁን ሰበረው ለማለት እንደ ደፈራችሁት ይሄ ዜጋ እንዲህ ሲሰቃይ መዳረሻችሁ ኢትዮጵያ የሆናችሁ ሰዎች ለምን አታወግዙም?
"…ቶማስ ጃጀው፣ ጌትነት አልማው፣ ውብሸት ታዬ፣ ስዩም ተሾመ፣ ይሄን ሰቀቀን ለምን ዝም ትሉታላችሁ? ዳንኤል ክብረትስ ብትሆን እንዴት ይሄ ጭካኔ አስችሎህ አንድ ትርክት መተረክ አቃተህ? ሀብታሙ KMN፣ ፍሮፌሰር ሕዝቅኤል፣ ፀጋዬ አራርሳ፣ ጨካኞች ናችሁ በእውነት።
• ኦነጉ ሶዬ ምን ቢያደርግ ነው ግን እንዲህ ያንጠለጠሉት። ከዚህ በኋላ አረዱት? ወይስ በጥይት ደበደቡት? ከምር እኔ ለሰውየው አመመኝ።
• ሲዘገነን በማርያም…ኡፍ ወንድሜን…😭😭😭
"…ምን ቢያደርግ ነው ግን እንዲህ ለአሩስቶ እንደተዘጋጀ በግ ያንጠለጠሉት?
• የአሜሪካው አምባሳደር ማሲንጋ አይተውት ይሆን?
• እነ ሀብታሙ አያሌው፣ ጄሪና ጌጥዬ ዓይተውት ይሆን?
• እስክስ አበበ ገላው ዓይቶት ይሆን?
• ኢትዮጵያኒስቶቹ ይሄንን ግፍ ዓይተውት ይሆን?
• የሂዊና የኦነግ አክቲቪስቶችስ አይተውት ይሆን?
• መነሻዬ ዐማራ መዳረሻዬ ኢትዮጵያ እስክንድር ነጋ አይቶት ይሆን?
• ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራስ ዓይቶት ይሆን?
"…ከምር እኔ ሰውየው አሳዝኖኛል። ምን ቢያጠፋ ነው ግን? ኦሮሞን ነፃ አወጣለሁ ብሎ ለኦሮሞ ነፃነት የሚታገልን ኦሮሞ ራሱ ኦሮሞ በኦሮሞ ምድር በኦሮሞ ነፃ አውጪዎች እንዲህ እንደ አሩስቶ በግ ማንጠልጠል አይሰቀጥጥም?
• ምን አጥፍቶ ይሆን…?
"…እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ገብተናል…🙏🙏🙏
"…እኔ ምለው አሁን እኮ ነው የማየው። ኦነጉ ጃል ፊጋ ምን አድርጎ ነው ኦነግ ራሱ እንዲህ አድርጎ የሚቀጣው…? …ሲሰቀጥጥ… የፈጣሪ ያለህ !!
• እኔ ግን የስደት ሀገሬ በሰላም ገብቻለሁ።