zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…ሾርት ሚሞሪያም ሕዝብ ስለተባልክ ሾርት ሚሞሪያምነትህን አምነህ መቀበል እንጂ ልክ እንደ ድንገቴ ዱብ ዕዳ ቆጥረህ የምን ምንዓይነት መዓት ነው የመጣብን፣ ምን ዓይነት በላ ነው የወረደብን ብለህ ጓ ማለት ነው? እንዲህ ልትልም አይገባም። ገና ምን ዓይተህ? ይሄ እኮ የፊልሙ ፕሮቫ ነው። ወደ ዋናው ሆረር ፊልማቸው መች ገቡልህ? ምኑን ነኩትና? ገና መች ጫፉን ነኩትና ነው እንዲህ መንጫጫት? ሀገር በእሳት ተቃጥሎ፣ ነድዶ አልቆ፣ ሚልዮኖች በኦሮሞ መሩ አገዛዝ ከአፈር በታች ተቀላቅለው እያየህ በትናንት ምሽቱ የመርካቶ እሳት ዋይ ዋይ ስትል እንዲየው አለማፈርህ?

"…የእሳት ቃጠሎው ድንገተኛ የአደጋ ክስተት አይደለም። ቀደም ተብሎም የተወሰነ ነው። የንግድ ሥርዓቱ በትግሬ፣ በዐማራና በጉራጌ ቀድሞ ገቦች ስለተያዘ የኦሮሞ ወጣት ነጋዴዎችን ወደ ሀገሪቱ የንግድ ሥርዓት ለማስገባት በምንከተለው በሕግና በአሠራር ጫና ብቻ ማስተካከል አይቻልም። ደግሞም እሱ መንገድ ጊዜ ይወስዳል የሚል የኦህዴድ ግምገማ ነበር። እሱን ነው በኃይል ወደ ማስተካከሉ እየገቡ ያሉት። ይሄ የዚያ የማስተካከሉ ዕቅድ አንዱ አካል ነው። የመርካቶው የእሳት ቃጠሎ የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የቤት ፈረሳውም ተመሳሳይ ነው። ወራሪ፣ ሰፋሪ የሚሉትን አጽድተው ለባለ ርስቱ ለማከፋፈል እየጠሩ ነው።

"…ወዳጄ ኦሮሞዎቹ እንደሁ እንደ ትግሬዎቹ አይደሉም። ትግሬዎቹ ትንሽ ሕግም እናክብር ባዮች ነበሩ። ትግሬዎቹ ሲገዙ በነበረ ጊዜ በጨለማ፣ በድብቅ ገድለውሕ ሲያበቁ ቆይተው መጥተው ገዳዩን አብረን እንፈልግ ብለው ሲያደክሙህ ይውሉ ነበር። ትግሬዎቹ ምስጢራዊ ነው ድርጊታቸው በሙሉ። በሲስተም፣ በዘዴ ነበር የሚነቅሉህ። ከባድ ሚዘን ከሆንክ ገድለውህ የሚያሳዝን የሕይወት ታሪክ በቀብር ሥርዓትህ ላይ አልያም ደግሞ የዲያብሎስ ታናሽ ወንድም አድርገው በሚዲያ ዜና፣ ዶክመንተሪ ሠርተው ድራሽ አባትህን ሊያጠፉ ይችላሉ። ትግሬዎቹ ሊያስሩህ ከፈለጉ ፓርላማውን አስቸኳይ ስብሰባ ጠርተው፣ ድምጽ አሰጥተው፣ ኃጢአትህን በድርሰት መልክ ዘክዝከው፣ ሕጋዊ የውርደት ካባ አከናንበው ነበር ወደ ዘብጥያ የሚያወርዱ። እዚያ በዘብጥያ አበስብሰው እንደ ታምራት ላይኔ አጰንጥጠው ፓስተር አድርገው፣ እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ አሟምተው መድኃኒት ከልክለው ገድለው፣ እንደ አንዷለም አራጌ የሉሲ አፅም መንትያ ወንድም አስመስለው በአጽም አስቀርተው ይለቁሃል። ብቻ ነገራቶችን ሁሉ የሕግ ሽፋን ይሰጡታል። ወያኔ ስታፈናቅልህ "ዛፍ ስለቆረጡ ነው" የሚል ታፔላ ትለጥፍብሃለች። የ8 ዓመት ሕፃን ገድላ ባንክ ሲዘርፍ አግኝቼው ነው ብላ ለግድያው ሕጋዊ ታፔላ ትለጥፍልሃለች። ወያኔ እንዲያ ነበረች።

"…ልጇ ኦህዴድስ? ኦሮሙማውስ? እሱ እቴ። የምን መቀበጣጠር ነው። ኦህዴድ እንደ ልቡ ነው። እንዳሻው ነው። ሕግ ብሎ ነገር አያውቅልህም። ሲያርድህ ቪድዮ እየቀረጸ፣ ሲያፈናቅልህ ቪድዮ እየቀረጸ፣ ሴቶችን ሲደፍር ቪድዮ እየቀረጸ፣ ሼር ኮፒ ሊንክ፣ ታፕ ታብ አድርጉልኝ እያለ ቲክቶክ ላይ ላይቭ ሁላ እያስተላለፈ ነው ወንጀሉን የሚሠራው። ኦሮሙማው እነ ክርስቲያን ታደለን ለማሰር ፓርላማ መጥራት አላስፈለገውም። ብርሃኑ ጁላ መከላከያን፣ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ፌደራል ፎሊስን፣ አዳነች አበቤ አዲስ አበባ ፎሊስን ላከች፣ ከዚያ እያጣፉ፣ እያዳፉ አዋሽ አርባ ወስደው ከተቱት፣ አበቃ። የምን ፓርላማ፣ የምን የሕዝብ ድምፅ ነው። አለቀ። ጥፋ በለው።

"…ኦሮሞዎቹ አስቀድመው እናደርጋለን ብለው ያላደረጉት ነገር የለም። በቃላቸው፣ በድምጻቸውን፣ በቪድዮ ምስላቸውን፣ በጽሑፍ ወረቀት ላይ አስፍረው ነው እንፈጽመዋለን ብለው ያሉትን በሙሉ ቃል በቃል፣ ተራ ጠብቀው እየፈጸሙ ያሉት። ከቃላቸው ዝንፍ አላሉም። በዚህ ሊደነቁ ነው የሚገባው። አስቀድመው በሀገረ እንግሊዝ የጄነራል ከማል ገልቹ ጓደኛ አፈሩን ሚጥሚጣ አሲድ ያድርግለትና ኦቦ ዋቆ ሊበን፣ ጃዋር መሀመድ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ፀረ ኢትዮጵያ የኦሮሞ ምሑራን ተሰብስበው ኢትዮጵያን እንዴት እንደሚበታትኗት በቪድዮ ነው የነገሩን። አንተ እንጂ "ደግሞ ለኦሮሞ? ምንም አያመጡም ብለህ የተጃጃልከው እንጂ እነሱ ምንም ጥፋት የለባቸው። አንዳችም ጥፋት የለባቸውም። አንዳችም ጥፋት አልኳችሁ። ባወጡት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት አንዳችም መዛነፍ ሳያሳዩ በሚገባ፣ በጥራትና በፍጥነት ኢትዮጵያን ብትንትኗን እያወጡአት ነው።

"…ሽመልስ አብዲሳ ከተሾመ ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ ከኦሮሚያ ፕሬዘዳንትነት አልተቀየረም። ያን ሁሉ ዐማራ አውድሞ፣ ገድሎ፣ አፈናቅሎ ክብር ነው ያገኘው። ሹመት ነው ያገኘው። ሽመልስ አብዲሳ ፕሬዘዳንት ሳይሆን በፊት ሮም ፖፕ ፍራንሲስ ጋር የሥራ መመሪያና ቡራኬ ለመቀበል ከመሄዱ በቀር አሜሪካ እንግሊዝ ወዘት አያውቅልህም። ወጥሮ ነው ኦሮሚያንና ኦሮሞን እያለማ፣ ሌላውን እያደማ፣ እያጸዳ ያለው። ለዐማራ በየሳምንቱ እንደ ሸሚዝ መሪ እየቀየሩለት እነሱ ግን እንዳሉ አሉ። ትግሬ እንኳ ፈርሶ፣ በስብሶ፣ ሞቶ አፈር ሆነ የተባለውን ሕወሓት ከመቃብር አንሥቶ አዲስ ሰው አልተካም። ደብረ ጽዮንን ነው አሁንም በዳይፐር አስቀምጠው ለመታገል እየሞከሩ ያሉት። ዐማራን ግን በሽተኛ፣ ሆዳም፣ አሽከር፣ ገረድ እየፈለጉ ይቀያይሩታል። ድራሽ አባቱን ለማጥፋት ነበር እንዲህ የሚጫወቱበት። ኋላ ላይ በልጆቹ ብርቱ ተጋድሎ በስተመጨረሻ ነቅቶ ነፍጡን አንሥቶ ሚዛን ማስጠበቅ ጀመረ እንጂ እሱ ነበር ቀድሞ ጠፊ።

"…ቆየ እንጂ አቴሌት ፈይሳ ሌሊሳ አንዲት መልእክት የፌስ ቡክ ገፁ ላይ አስፍሮ ዓይቼ ነበር። መልእክቱም በአጭሩ አትሌቱ ከብልፅግና ጋር ወግነሃል ለሚሉት የኦሮሞ ፅንፈኞች መልስ ነው ብሎ የጻፈው ነበር። ቃል በቃል ባልጽፈውም አትሌቱ እንዲህ ነበር ያለው።" ኦሮሞዎች ተረጋጉ፣ ዶር አቢይ አሕመድ እናንተ እንደምታስቡት አይደለም። ትክክለኛውን የ16 ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የገዳ ሥርዓት ለኦሮሞ የሚያመጣ ሰው  ነው። እናም ጊዜ እንስጠው፣ እንደግፈው፣ ባንደግፈው እንኳ አንቃወመው። እኔ የገባኝ ገብቶኛል።" የሚል ይዘት ያለው መልእክት አስተላልፎ አይቻለሁ። እናም አብዛኛው ኦሮሞ በአንድም ይሁን በሌላም መልኩ የአቢይ ደጋፊ ነው። አቢይ በጥበብ ነው ለኦሮሞ የዘር ማጽዳቱን እየሠራ ያለው። አጠገቡ ዐማራ ሰብስቦ ነው ነው ዐማራን እያጸዳ ያለው። እንደነ ጃዋር በአንድ ጀንበር ሁሉን እናጥፋ አይልም። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ እያሳየ ነው አሟምቶ የሚያጠፋህ። አቢይ አፈ ቅቤ ሆደ ጩቤ ነው። አቢይ እንደነ ጃዋር ከዐማራ ጋር አንድ ላይ አልሠራም አይልህም። አቢይ ታማኝ በየነን ጫማ አስልሶ፣ ሲሳይ አጌናን በፓርላማ አሞግሶ ነው ድራሽ አባትህን የሚያጠፋህ። አቢይ ዳንኤል ክብረት ባይይዝ ኖሮ ቤተ ክህነቱን እንዴት ድራሽ አባቱን ያጠፋው ነበር? አዎ አቢይ እያሳሳቀ የሚወስድ ውኃ ነው። ለዚህ ነው ኦሮሞ ሁሉ አሁን አሁን የአቢይ ደጋፊ የሆነው። ሸኔ በለው፣ ኦነግ በለው ኦሮሞ አሁን የብልፅግና አድናቂ ነው። የሞተው ሞቶ በምስጢር ያልያዙትን የኢትዮጵያን ማፈራረስ ፕሮጀክት ደጋፊ መስለው ለሥርዓቱ በታማኝነት እያገለገሉ ነው። እየረዱት፣ እያገዙትም ነው። ይሄን ለማወቅ ትግራይ የዘመተውንና አሁን በዐማራ ክልል እየተማረከ የሚገኘውን የኦሮሞ ወጣት ጦር መመልከቱ በቂ ነው። …👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…መፍረስና ታላቅ ጥፋት የሚል የጩኸት ቃል ከሖሮናይም ተሰማ።” ኤር 48፥3

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በማስተዋልም ይጸናል።” ምሳ 24፥3 “…አሳብ በምክር ትጸናለች፥ በመልካምም ምክር ሰልፍ አድርግ።” ምሳ 20፥18

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አላችሁ አይደል…?

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማስታወሻ…!

• 🕯🕯🕯 ሻማ አዘጋጁ 🙏🙏🙏

"…ምሽት 2:10 ላይ በሚጀምረው በዛሬው የመረጃ ቲቪ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በሚለው ሳምንታዊ መርሀ ግብሬ ላይ የታላቁን ተወዳጅ አባት የሊቀ ትጉኀን ባሕታዊ አባ መፍቀሬ ሰብእ ኪዳነወልድ ዜና ዕረፍት ምክንያት በማድረግ መርሀ ግብሬን በሻማ ማብራት ነውና የምጀምረው ከተቻለ ሁላችሁም ሻማ በየቤታችሁ አዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ።

• የአባታችን ጥርጥር የሌለባት እምነታቸው፣ ክህደት የሌለባት ሃይማኖታቸው፣ የከበረች በረከታቸው፣ ድል የማትነሣ ረድኤታቸው ከእኛ ጋር ትሁን አሜን፡፡

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ስብራትህ አይፈወስም፥ ቍስልህም ክፉ ነው፤ ወሬህንም የሚሰሙ ሁሉ እጃቸውን በአንተ ላይ ያጨበጭባሉ፤ ክፋትህ ሁልጊዜ ያላለፈችበት ሰው ማን ነውና?” ናሆ 3፥19

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

"…የነብር ጭራ ተይዟል። ጉዳዩ ቀልድ አይደለም። የመኖርና ያለመኖር ጉዳይ ነው። የሚያዋጣው እንደ እስራኤል መሆን ብቻ ነው። እስከዛሬ ዐማራ የተኛበት፣ ለሽ ያለበት ዘመን ይቆጫል። ነገር ግን አሁንም አልረፈደም።

"…ፋኖ መጪው የሀገሪቱ መከላከያ ነው። እናም ከአሁኑ መሠረት መያዝ አለበት። ትጥቁን ከጁላ በገፍ ያገኛል። መልክአ ምድሩ ለሥልጠና የሰጠ ነው። በተፈጥሮ የተገኘን ፀጋ ሳይንሳዊ የውትድርና ሥልጠና ሲታከልበት ፍጻሜው አሸወይና ነው የሚሆነው።

"…አባቴ ሰልጥን፣ መክት፣ አንክት። ብራቮ የዐማራ ፋኖ በጎንደር የሜጀር ጀነራል ውባንተ ልጆች፣ የአርበኛ ባዬ ቀናው ልጆች፣ የአርበኛ ኮማንዶ አሰልጣኝ የሳሚ ባለድል ልጆች።

"…አዳሜ በኦሮሞ አዝማሪ አዲስ አበባ እያልክ ጨፍር። የቲክታከሮቹም የምኖቹም ጭፈራ በቅርቡ መቋጫውን ያገኛል።

• እስቲ ለአርበኛ ሳሚ ልጆች አንደዜ ሞራል። 👏👏👏👏💪💪💪🏿💪🏿👌👌👌✊✊👏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

• ሰሚ የለማ…! የሚማ የለም…!

"…ዐማራን ዐላወቁትም። የኦሮሞ ወላጆች ግድየላችሁም ዐማራን እንውጠዋለን ብላችሁ፣ ለልጆቻችሁ የሌለ ሰበካ ሰብካችሁ ልካችሁ ተቀንድሸው አይለቁ።

"…ሰው እንዴት ለአቢይ አሕመድ፣ ለሽመልስ አብዲሳ፣ ለይልማ መርዳሳ፣ ለአዳነች አበቤ ምቾት፣ ለግለሰቦች ሥልጣን ሲል ከዐማራ ደም ይቃባል። ኧረ እያሰባችሁ።

• አሁንም ከሞት የተረፉ የኦሮሞ ምርኮኛ ልጆቻችሁ የሚሉትን እየሰማችሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

• የአንድ ድሮን ዋጋ በዶላር ስንት ነው?

• የአንድ የድሮን የቦንብ ዋጋ በዶላር ስንት ነው…?

"…ይዘገይ ይሆናል እንጂ አምባገነን መውደቁ አይቀርም። እስኪወድቅ ግን የንፁሐን ደም በከንቱ ማፍሰሱም አይቀርም።

• እያወቅከው ደግሞ ይሄ የት ነው? የመቼ ነው እንዳትለኝ ብቻ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

"…ከእነዚህ ከሞት ተርፈው የዐማራ ፋኖ እጅ ከወደቁና ለዐማራ ፋኖ እሰጥተው የዐማራ ፋኖ ከማረካቸው የኦሮሙማው ሠራዊት የብራኑ ጁላ ምርኮኞች ሙዚቃ በኋላ ተመልሰን እንመጣለን።

• እየተደነሣችሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ ኀጥኣን በሠለጠኑ ጊዜ ግን ሕዝብ ያለቅሳል።” ምሳ 29፥2

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ፖሊስ አባል ነውም ተብሏል። በዘህ የጎንደር ዐማራ ፖሊስ ላይ በአለቃው እና በመሰሎቹ "አንተ ፋኖ ነህ፣ መቼ ነው ጫካ የምትገባው? ፋኖን እያጠፋነው ነው።" ወዘተ በማለት በማንነቱ ላይ ያነጣጠረ ዛቻና ማሸማቀቆች የደረሰበት እንደነበረ ነው የተሰማው። ይህ ቆራጥ የዐማራ ፖሊስ ሁሉም ነገር ከቁጥጥሩ ውጭ ሲሆንበት አለቃውንና አራት አጃቢዎቹን አንድ በአንድ ግንባር ግንባራቸውን ብሎ ከገደላቸው በኋላ ሌሎች የፌደራል ፖሊስ አባላትና በአካባቢው የነበረ የመከላከያ ኃይል ተኩስ ከፍተውበት ለብዙ ሰዓታት ሲታኮሳቸው ከቆየ በኋላ በመጨረሻም መውጫ መንገድ እንደሌለው ሲያረጋግጥ በያዘው ሽጉጥ የአፄ ቴዎድሮስን ፅዋ ተጎንጭቶ መለፉ ነው የተነገረው። ይህን ተከትሎ በፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ ትርምስ መፈጠሩም፣ አለቆች የሚይዙት የሚጨብጡትን ማጣታቸው ሁላ ነው የተሰማው። አንድ የመከላከያ አባልም ሰሞኑን ሠርቶ ቫይራል ሆኖ በተበተነው ቪድዮ ላይ "መከላከያው  መፍረሱን" አስረግጦ ሲናገር ያየነውም ነው።

"…ኢትዮጵያ በዓለም በድህነት ከመጨረሻዎች አንደኛ ሆናለች። ምቀኛው የኦሮሞ ብልጽግና ዕድላችንን ተጠቅመን ቢያንስ ዐማራንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ከርስታቸው እንንቀል ብለው በኮሪደር ልማት ስም ማፍረስ መናዳቸውን ቀጥለዋል። መታወቅ ያለበት ነገር ግን አፍራሾቹ መፍረስ መሸነፋቸው አይቀርም። ያን ጊዜ ከርስታቸው የተፈናቀሉት በሙሉ በክብር ወደ ርስታቸው ይመለሳሉ። ይሄን መዝግቡት። ሚንስትሮች አጃቢ ወታደሮቻቸውን መቀየር ጀምረዋል። እሱም አያድናቸውም። በፌደራል ፖሊስ፣ በመከላከያ ውስጥ ያለው ዐማራ ዘሩ እየጠፋ ዝም ብሎ አያይም። ማርክ ማይ ወርድ አለ አጎቴ ሌኒን። ምስር ክክ ጨምሯል ብለህ አትዘን ገባ ዳቦ ይጠርብሃል። ገበሬ ጦርነት ላይ ነው። ያልተመረተ እህል ከየት አባክ እንዲመጣልህ ፈልገህ ኑሯል። ትራንስፖርት ተወደደም አትበል ቦንብ የሚገዛው አገዛዝ የብልፅግና ወንጌሉ መንግሥትህ ከየት እንዲያመጣልህ ፈልገህ ነው? የቤት ኪራይም ጣሪያ ነካ ብለህም አትጨነቅ። ሙሉ ከተማ እየፈረሰ እና ቤት ከየት እንዲመጣልህ ፈልገህ ነበር? ኑሮ ተወደደ፣ ብላ ብላ አትበል። እና ታንክና ድሮን በምን ተገዝቶ የአንተ ኑሮ ይቅለልልህ? መድኀኒት ጠፋ፣ ህክምና ተወደደ አትበል፣ አትለፍልፍ፣ አውዳሚ ወታደር፣ ጨፍጫፊው አቢይ አሕመድ ከቦንብና ከጥይት አልፎ ስላንተ ቴትራ ሳይክል ምን ብሎ ይጨነቅልህ? ኧረ አትቀልድ። ዳማከሴና ጤናዳም ሞክር።

"…ለማንኛውም ሁሉ ነገር በግሩም ሁኔታ እየሄደ ነው። ስግደት፣ መውደቅ መነሣት፣ ራብና ጥም፣ ድካም፣ እንቅልፍ መጣት የበረታበት የዐማራ የዐቢይ ጾም ወደ ሆሳዕና እየቀረበ ነው። ሳምንት ያህል የሚከብድ የህማማት ሳምንታት ይኖሩታል። ከዚያ ስቅለት ዕለተ አርብ፣ በማግስቱም ቅዳም ስዑር የሆነ ቀን ከፊቱ ይገጥመዋል። የጾሙ፣ የጸለዩት፣ ዱአም ያደረጉት፣ ከሐሙስ ጀምሮ ያከፈሉትም በሙሉ ነጭ ልብስ ለብሰው የዐማራን ትንሣኤ ለመታደም ከአራቱም አቅጣጫ ይተምማሉ። ገደልነው፣ ቀጠቀጥነው፣ ቀበርነው፣ እንዳይነሣ አድርገን ድንጋይ በመቃብሩ ላይ አተምንበት ብለው ምዕራባውያን፣ ሻአቢያ፣ ወያኔና ኦነግ የቀበሩት ዐማራነት መቃብር ክፈቱልኝ፣ መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል፣ የጉራጌን፣ የትግሬን፣ የኦሮሞና የወላይታ፣ የሱማሌን እርዳታ ሳይፈልግ፣ ከነጭም፣ ከጥቁርም ርዳታን ሳይሻ በራሱ ልጆች ተጋድሎ መቃብሩን ፈነቃቅሎ ተነሥቷል። ዐማራ ተነሥቷል።

"…ሕዝብን ልተጨፈጭፍ፣ ልታስለቅስ፣ ልትገድል ትችላለህ። ልታስጨንቅ፣ ልታስለቅስ ትችላለህ፣ በተለይ የህልውና አደጋ የተጋረጠበትን ሕዝብ ማሸነፍ ግን በፍጹም አይቻልም። ዛሬ እንኳ በተሰማ ዜና በዛሬው ዕለት ማለትም ጥቅምት 8 ቀን 2017 ዓም ረፋድ 3:40 በሕዝብ ትራንስፖርት መኪና ላይ በማዕከላዊ ጎንደር በለሳ ጣላ በተባለ ቦታ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ከ37 በላይ ንፁሐን ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የዓይን እማኞች መግለጻቸው ተነግሯል። በተመሳሳይ በዚሁ በጎንደረ‍ ቀጠና ምዕራብ አርማጭሆ አብረሃ ጅራ መሃል ከተማ ከረፋዱ 5:17 በተፈጸመ የድሮን ጥቃት 8 የጉልበት ሠራተኞች መገደላቸውን የአብርሃ ጅራ ነዋሪዎች 251 ሚዲያ መግለጻቸውን ሚዲያው ዘግቧል። በዚህ የተነሣ ግራ የተጋባው የኦሮሙማው አገዛዝ የድሮን ባለሙያዎቹ እና የስለላ ማዕከሉን ባለሙያዎች ስብሰባ መጥራቱ ነው የተሰማው። ብአዴንም እንዲሁ ማሰር ጀምሯል ነው የሚባለው። ይሄ ለዐማራ ፋኖ ትግል እንደ ቤንዚን የሚጠቅም ፍርቱና የሆነ ጮማ ነው። የሆነው ሆኖ በተለይ እንደ ዐማራ ያለ ጥንታዊ ሕዝብ፣ ከፍ ያለ አእምሮ ባለቤት የሆነን መንፈሳዊ የእግዚአብሔር ሕዝብ የሆነ ሕዝብ በቀላሉ መስበርና ማሸነፍ አይቻልም። ሰው ባይረዳው ለዐማራ ሳር ቅጠሉ ይረዳዋል። ቆሻሻውን እኮ ለዐማራው የሚያጸዳለት የሚያመልከው ፈጣሪው እኮ ነው። የበግ ለምድ የለበሱትን በሙሉ እየገላለጠ፣ ያጋለጠለት አምላኩ ነው። ትግሬን ለወረራ ቤቱ ድረስ አምጥቶ መሳሪያ ያስታጠቀው፣ የልዩ ኃይሉን ያፈረሰለት፣ የብራኑ ጁላን ሠራዊት አንጋግቶ ያመጣለት እግዚአብሔር አምላኩ ነው። እነ እስክንድር ነጋን፣ እነ ሀብታሙ አያሌውን፣ እነ አበበ በለውን በጊዜ ጭምብላቸውን ገፍፎ የገለጠለት አምላኩ ነው። የቲክቶክ ቅድ አፎችን ልሳናቸውን የዘጋለት፣ ጉረሮአቸው ላይ የቆመበት እግዚአብሔር አምላኩ ነው። የናቁትን ሁሉ እንዲደመሙበት ያደረገ እግዚአብሔር አምላኩ ነው። እነ ዮናስ ብሩ ኮኪ አቤሶሎምን፣ እነ ሀብታሙ በሻን አዋርዶ ያጋለጠለት አምላኩ ነው።

"…እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ከዐማራ ጎን በመቆሜ፣ ለዐማራ ድምጽ በመሆኔ የሚሰማኝን ኩራት ስገልጽ ሌላ እጥፍ ኩራት እየሰማኝ ነው። እንደ እኔስ እንደ ዘመዴ አሁን ላይ ቀና ብሎ በነፃነት የሚሄድ ማን አለ? ዐማራ ነኝ ብሎ የዐማራ ወዝ፣ የዐማራ ሥነ ምግባር፣ የዐማራነት እንጥፍጣፊ ሃይማኖት ከሌለው ከስም ዐማራው ገተት መንጋ እኮ እኔ ዘመዴ የሐረርጌው መራታ ቆቱው የምሥራቅ ሰው የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር ባለ ማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ በስንት ጣዕሜ እቦንሰዋለሁ። ማርያምን እውነቴን እኮ ነው። የዐማራ ስም ይዘው ለኦሮሙማው አራጅ ከተገረዱት ከእነ ቶማስ ጃጃው፣ ከእነ ዳንኤል ክብረት፣ ስዩም ተሾመ፣ በለጠ ሞላ፣ ጣሂር፣ የሱፍ፣ ጋሻው፣ ምስጋናው አንዷለም፣ ሲሳይ፣ አየሉ መንበር ወዘተረፈ እኔ መራታው ዘመዴ በስንት ጣዕሜ። ዐማራ ነን ብለው በዐማራነታቸው አፍረው ከተደበቁ ዐማራ መሳይ አሞሮች እኔ በስንት ጣዕሜ። እስከመጨረሻው ቃሌ ነው። ፕሮሚስ። ዐማራ ድብን አድርጎ ያሸንፋል። ሃላስ።

• በታሪክ የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ የለም። አኬር መገልበጡ እንደሁ ግን አይቀርም።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 8/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ብአዴን ቀጥሎ ያደረገው ምንድነው? የዐማራው ሕዝብ ከድባቴው ነቅቶ በውስጥ በምስጢር ወያኔን ገዝግዞ ለሚጥለው የዐማራና የኦሮሞ ስኳድ መንገድ ማመቻቸት ነበር። ለዚሁም ሲባል ቀይ ቆብ ያጠለቁትን የወቅቱን ገዳይ የትግሬ አግአዚ የተባሉ አረመኔዎች ልክ እንደ ኦሮሚያው ወደ ዐማራም ክልል ተላኩ። የተላኩትም በጎንደር ወጣቱን ፈጁት። ባህርዳርም ተሻግረው አስፓልቱን በዐማራ ወጣት ሬሳ ሞሉት። ደብረታቦርና ደብረ ማርቆስ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ተጨፈጨፉ። ወልድያ በታቦት ፊት አዛውንት ሕፃናት ሳይቀሩ በስናይፐር ተገደሉ። ዐማራን ብአዴን ቆሰቆሰው። ወደ ትግራይ የሚሄደውን የፌደራል አውራ መንገድ በጎንደር ዛሪማ፣ ደባርቅ ላይ በወሎ ወልድያ፣ ራያ ቆቦ ላይ አስጠረቀመ። የትግሬ ነፃ አውጪ ደነገጠ፣ ትግሬዋ ወያኔ ወተት ግታ ያሳደጋቸው የዐማራው ሾተላይ በድኑ ብአዴንና የኦርሞው ሾተላይ ኦህዴድ ፈረጠሙ። እባቧ ወያኔ ያሳደገቻቸው እባቦቹ ብአዴን እና ኦህዴድ ዘንዶ ሆነው እናታቸው ወያኔን ዋጧት፣ ሰለቀጧት፣ አሳደዷት፣ ወደ ትግራይ መቀሌም አስፈረጠጧት። አዎ ብአዴንና ኦህዴድ ወያኔን የጣሉት ወያኔን መስለው፣ ለወያኔ አድረው፣ ወያኔን እያስደሰቱ፣ ታማኝ መስለው ነው። ሞኟ ወያኔ በኦሮሚያ መንገድ የሚያዘጋው ጃዋር መስሏት ዓይኗን ሚኒሶታ ተክላ ስትጃጃል እነ አቢይ ለማና ሽመልስ ሱሉልታ ላይ ሆነው ይቆምሩት ነበር። እነ አቢይ ለማና ሽመልስ የኦሮሞን ቄሮ ሲረሽኑ፣ ሲገድሉና ሲያስሩ ወያንቲቲ ይመስላት የነበረው ለእርሷ አገዛዝ ቀናኢ ሆነው እያገለገሏት፣ ሥርዓቱ እንዳይፈርስ እየደከሙላት ነበር። በዐማራም እንደዚሁ ነው የሆነው። ነገሩ የታወቀው፣ እሷም የባነነችው ኋላ ላይ ሽመልስ አብዲሳ በምስጢር የተናገረውን የድምፅ ቅጂ እኔ ለሕዝብ ይፋ ካወጣሁት በኋላ ነበር። ጌም ኦቨር።

"…አሁንም ጅሉን፣ አረመኔውን፣ ዝፍጡን ኦህዴድ የኦሮሞ ብልጽግና ብአዴን ቁማር እየበላው ይመስለኛል። ብአዴን በፈቃደኝነት ገሌ ሆኖ ለትግሬ እንደተገረደው ለኦሮሞም ቢገረድም ኦሮሞ የብአዴንን ግርድና እንደ ትግሬ በዘዴ፣ በሲስተም፣ ጌታ አስመስሎ መገረዱን አላወቀበትም። አልቻለበትም። ትግሬ በአዴንን ገረድ አድርጎ እያስፈጋው በአደባባይ ግን ጌታ አስመስሎ ነበር ለሽያጭ የሚያቀርበው። በፍጹም ግርድናውን በአደባባይ ለሕዝብ አያሳውቅም ነበር። ኦሮሙማው ግን ፋራ ነው። አዲስ ጌታ ስለሆነ ዐማራውንም፣ ትግሬውንም ቀጥቅጦ እየገዛ መሆኑን ለማሳየት ሲል በአደባባይ ነው የሚደነፋው። ገረዶቹን ብአዴኖችን እያሳየ ምንም አባታቸው አያመጡም። እምቢ ካሉ እንደ ወያኔ ነው ድቅቅ አድርገን ጫማችንን የምናስልሳቸው። ቦቲያችን ስር ነው የምንደፋቸው እያለ ነው የሚፎክረው። ሥልጣኑን፣ ባንኩንም ታንኩንም ሙልጭ አድርገው ወስደው ብአዴኖቹን አፈር ከደቼ አበሉአቸው። በዚህም ቅሬታ የገባቸው ብአዴኖች ነበሩ።

"…ለማንኛውም ብለው ፕላን Bን ያሰቡ፣ እዚያው ለኦህዴድ እየተገረዱ ቆይተው ለክፉ ቀን ብለው የተዘጋጁም አይጠፉም። የኦሮሞ ሱናሚ ሆኖ መምጣት ያሳሰባቸው ትንሽ አእምሮ ያላቸው ብአዴኖችም የሉም ማለት አይቻልም። የሆነው ሆኖ በዐማራ ክልል ኦህዴድን የሚያስጨንቅ ተገዳዳሪ ኃይል የተፈጠረው ከብአዴን ዕውቅና ውጪ ነው ማለትም አይቻልም። የሚሆነውን እያዩ ባለየ ዝም ያሉት የኦሮሞ ወረራ ስጋት አይቀሬ መሆኑን በማመን ጭምር ነው የሚሉም አሉ። ይሄ ብቻ አይደለም ኦሮሙማው ከትግሬ ጋር ሲዋጋ ትግሬ የተባለ በየትኛውም ቢሮክራሲ፣ መንግሥታዊ የሥልጣንና የሥራ እርከን ላይ ያለን ግለሰብ ለቃቅመው ነው ያሰረው። በመከላከያ ውስጥ ያሉትን ገሚሱን ረሸኑ፣ ገሚሱን አሰሩት። ሱዳን እና ሱማሊያ ሰላም አስከባሪ የሆኑት ሁሉ አልቀረላቸውም። በፌደራል ፖሊስ፣ በመከላከያ፣ በከተማ ፖሊስ ውስጥ የሚገኙትን በሙሉ ነው ያሰሩት። ከደህንነት ክፍሉ አካባቢ ጽድት አድርገው ነው ያባረሩት። አየር መንገድ፣ ቴሌ ባንክና ሌላ ቦታ በወሳኝ የሥራ ሂደትና ሓላፊነት ላይ የነበሩትን በሙሉ ነው ያስወገዱት። ወያኔ ስትዋጋ ከትግሬ የምታገኘው መረጃ አልነበረም። መረጃ ታገኝ የነበረው ከዐማራና ከኦሮሞ ባንዳዎች ነበር። ጎንደር የሚገኘው የፖለቲካው ቅማንት፣ የትግሬ ዲቃላው፣ ጎጃም የሚገኘው የፖለቲካው አገው ሸንጎ፣ አማርኛ የሚናገሩ፣ ዐማራ ክልል የተወለዱ የዐማራ ባንዳዎች ነበሩ። ደብረ ታቦር ላይ የተገደለውን የጎንደር ስኳድ ልብ ይሏል።

"…አሁንም እንዲያ ይመስለኛል። ከዐማሮቹም ለዘር ያህል የቀሩ ጥቂቶች ልብ የገዙ ይመስለኛል። ትግሬ ቢሆንም በዐማራነቱ ከከበረው ከአበባው ታደሰ ጀምሮ በጣም በግሩም ሁናቴ ላይ ዐማራውን እየረዱትም፣ እያረዱትም ያሉም ይመስለኛል። ጭፍጨፋውን የሚመሩትም የዐማራ ጀነራሎች፣ መሆናቸው ሲታይ ለዐማራ ፋኖ እጅጉን የጠቀመው ይመስለኛል። የሆነ የሚሸተኝ ነገር አለ። ጥሩ ነው። ኦህዴድና ብአዴን ተመሳጥረው ሕዝቡን አበሳጭተው ሥርዓቱን የገለበጡበትን መንገድ እና ታክቲክ ብአዴን ፈራ ተባ እያለ እየተገበረው ያለ ይመስለኛል። ይሄን ነቅቶ ይመስለኛል በቅማንት አገው ሸንጎ የሚመራው ብአዴን ሰሞኑን የዐማራን ደህንነቶች፣ የልዩ ኃይል ሰዎች፣ የመከላከያ አንዳንድ ሰዎች እያሰረ የሚገኘው። ጅብ ከሄደ ነው ነገሩ። ወያኔ ሃውዜን ላይ ደርግን አሳስታ የፈጸመችውን የጭፍጨፋ ሴራ አሁን ዐማሮቹ የጦር መሪዎች እየተገበሩት ያሉ ይመስለኛል። ዓይታችሁ ከሆነ ወታደሮቹን ከበላይ የሚመሩት ዐማሮቹ ጀነራሎች ናቸው። ከበታች ደግሞ ኦሮሞዎቹ። ተዋጊዎቹ ደግሞ የኦሮሞ እስላምና ጴንጤ፣ ከደቡብ ጴንጤ የመጡ ወታደሮች ናቸው። ያገኛችሁትን ዐማራ ሁሉ ሳትሳቀቁ ያለ ርህራሄ ጨፍጭፉ፣ የጠረጠራችሁትን በሙሉ ምቱ፣ የሸከካችሁን በሙሉ አጋድሙት። ከብትም፣ ሴትም፣ ሕፃን ሽማግሌ፣ ቄስና ሼክ አትምረጡ ብለው መመሪያ ነው የሰጧቸው። ስለዚህ በዚህ ምክንያት ወታደሮቹ ያገኙትን ሁሉ እየጨፈጨፉ ነው። ይሄ ደግሞ ለዐማራው፣ ዳር ለቆመው፣ ታዛቢ ለሆነው፣ ላልቆረጠለት ለሆዳሙ ዐማራ ሁሉ ጥሩ ማነሳሻ፣ ልብ መግዣ ሃውዜን ነው እየሆነለት ያለው። ለዚህ ደግሞ ጄነራሎቹ ሊመሰገኑ ይገባል ባይ ነኝ። አበባው ታደሰ ጦርነቱን ምራ ሲባል እሱ ጎንደር፣ ባህርዳር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻና ደብረ ብርሃን የማይመለከተውን ፋብሪካ ሲጎበኝ ከርሞ መመለሱ በራሱ ጥሩ ምልክት ነው። አበባው ወያኔ ሳለ በማረከው የደርግ ወታደር በብራኑ ጁላ መመራቱም ይበሰጨዋል። ከምርም ደግሞ በማረከው ወታደር እንደመመራት አዋራጅ ነገር ምን አለ? በተለይም ወታደር ስትሆን።

"…ተመስገን ጥሩነህ ምንም እንኳ ታማኝ የአቢይ ገረድ ቢሆን በዘሩ ጎጃሜ ነው። የጎጃም ዐማራ ነው። ፌክ የደኅንነት መታወቂያ አውጥቶ ከደመቀ መኮንን ጋር ተጠቃቅሶ ብዙ ዐማራ ለቃቅሞ በማሰር፣ በማስበላት በአቢይ ተወዳጅ ቢሆንም፣ አረጋ ከበደም እኮ ጎጃሜ ነው። በጎጃም ቤተሰብ አላቸው፣ ዘመድ አዝማድ ጓደኛም አላቸው። ምንም ጨካኝ ገረድ ቢሆኑም በጭፍጨፋው በልባቸው ጥቂትም ቢሆን መቼም አይሰማቸውም ማለት አይቻልም። እነ አገኘሁ ተሻገር፣ መላኩ አለበል ሆዳም የጎንደር ስኳድ ቢሆኑም የሆነ እንጥፍጣፊ ነገር ይጠፋቸዋል ብዬም አላስብም። አቶ ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሸዋና ከወልቃይት የሚወለድ የጎንደር ደባርቅ ዐማራ ነው። አሁን በገዛ ፈቃዱ 4 ኪሎ አንበሳ ጊቢ የታሰረ ያረጀ አንበሳ፣ ጥቅም የሌለው አሮጌ አንበሳ፣ ለከተማ ቱሪዝም ለሕፃናት ማስታወሻ…👇 ② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዕለተ አርብ ማክሰኞ ረቡዕ፣ ሐሙስ ስንጽፍ ለቆየነው ተወዳጁ ርእሰ አንቀጻችን የመዝጊያ፣ የመቋጫ፣ የመክተቻ ዕለት ነው። ቅዳሜ፣ እሁድ፣ ሰኞ ርእሰ አንቀጽ አይኖረንም። ማክሰኞ ነው የምንገናኘው ማለት ነው በርእሰ አንቀጽ።

"…ለዛሬም ለዕለተ አርብ የሚሆነውን ለእናንተ ለቤተሰቦቼ መቅረብ አለበት ብዬ ያመንኩበትን ጨው ያልበዛበት ቆንጆ የጾም በየዓይነት የመሰለ ርእሰ አንቀጽ በወንድ አቅሜ በስተ እርጅና ተፍተፍ፣ በትበትም ብዬ አዘጋጅቼላችኋለሁ።

"…በኑሮ ውድነት ናላው የዞረው የአዲስ አበባ ሕዝብ ከዚህ በላይ ምን ሊመጣ ነው በሚል ቀኑን በውል ባላውቅም ለሰላማዊ ዐመፅ መዘጋጀቱን ብሰማም አዲስ አበቤን ማመን አይቻለም እና ጠቆም አድርጌ ማለፍን ነው የወደድኩት። አገዛዙ መቅዘኑን አረጋግጫለሁ። ሕዝቡም እንደ አገዛዙ ፈራ እንጂ መንግሥቱ በጣም እንደፈራ ዐውቃለሁ። ሂልተን የሚጠጡት ዲፕሎማቶችም የሚያወሩት ይሄንኑ ነው።

"…ዐማራን በምታዩት መልኩ የሚጨፈጭፈው መከላከያ የተወሰነው ይነሣል ብለው የፈሩትን አመፅ ለመቀልበስ በሚል ከሞትና ከምርኮ የተረፈው የጩጬ የደቡብና የወለጋ ኦሮሞ ጴንጤና ከኦሮሞ ወሀቢያ እስላም የጁላ ሠራዊት መካከል የተወሰነው ኃይል ወደ ሸገር ይመለስ እየተባለም ነው አሉ። ብልፄም መሸበር ጀምራለች።

"…በኢቲቪ፣ በፋና፣ በኦቢኤን፣ በዋልታ፣ በአሚኮ በለፀግን እያለ ሲቦረተፍ የሚውለው ኦሮሙማ ሱናሚ ሊያጥለቀልቀው ነው። በዓለም ደረጃም ኢትዮጵያ የመጨረሻዋ ደሀ ሀገር ሆና አርፋለች። አዲስ አበባ ኑሮ መረረኝ ብሎ ቢፈልግ ያምፅ፣ ባይፈልግ ይተኛ ዐማራ ግን እንደምታዩት ዘሩ እየጠፋ ስለሆነ ሞቶም ቢሆን ዘሩን ከጥፋት ይታደጋል። ዐማራ ድብን አድርጎ ያሸንፋል።

"…ቪድዮውን እያያችሁ ጠብቁኝማ። ለማንበብ አንብባችሁ አስተያየታችሁን ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ አትደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…!

"…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል።

የዛሬውንም ዝግጅታችንን፦ በ

👉YouTube

https://www.youtube.com/live/izyYFMwjQwI?si=RxoNPAlCEkm4_mMF

👉በረንብል /Rumble
https://rumble.com/v5j1p0d--ethiobeteseb.html

👉በፌስቡ / Facebook
https://www.facebook.com/share/qQcvCus65QVYQCts/

👉 በቲውተር / Twitter
https://twitter.com/EBeteseb

👉 ቴሌግራም / Telegram

/channel/ethiobeteseb

"…ሻሎም !  ሰላም !

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬ ዕለተ ማክሰኞ ነው። እስከ አርብ የሚቆየው ርእሰ አንቀጻችን የሚጀመርበት እለትም ነው።

"…ለዛሬ ያዘጋጀሁላችሁ ርእሰ አንቀጽ ምንም አዲስ ነገር ባይኖረውም ኦሮሞዎቹ እናደርገዋለን ብለው በእቅዳቸው ካስቀመጡት ውስጥ አንድም የዘነጉት፣ የረሱት እንደሌለ የሚያስታውስ ርእሰ አንቀጽ ነው ያዘጋጀሁላችሁ። ኦሮሞ ለቃሉ ታማኝ ነው። አፈርስሃለሁ አለ በቃ እያፈረሰህ ነው። አምነህ ተቀበል። አልያም እንደ ዐማራ ፋኖ እምቢኝ በል የሚል ነው የዛሬው ርእሰ አንቀጼ።

"…ሞኝ ናቸው እንዴ ካሣ፣ ቅብጥርስዮ ብለው የሚጋተቱህ። እሳት ይለቅብሃል። ጉራጌ፣ ዐማራና ትግሬን በአንድ ቀን ጀንበር የኔ ቢጢ አድርገውህ ያሳርፉሃል። እንደ ወያኔ በሬህን ሠርቆ አያፋልግህም ኦሮሙማ። በሬህን ያረድኩት የበላሁት እኔ ነኝ ምንአባህ ታመጣለህ ነው በገገማው የሚልህ። ዶክተሩ ኦሮሞ እኮ ነው በአደባባይ እኛ ነን ያቃጠልነው እያለህ እኮ ነው። አለቀ። ምንአባህ ታመጣለህ እያለ እኮ ነው። ገና ሀረሪም፣ ድሬደዋም በጊዜው ትዋጣለህ። 😁

"…አዳሜና ሔዋኔ ደም እንባ ታለቅሳታለህ፣ እነ ሽመልስ ሶፍት አቀብለው ይሉሃል። በቃ እንደ ዐማራ ፋኖ በጊዜ መፍትሔ ካልፈለግህ በቀር አባ ገዳይ እተራ በተራ ቆረጣጥሞ ይበላሃል። ይበታትንሃል። ቃሌን መዝግበው።

"…የትግሬ፣ የጉራጌ፣ እና የዐማራ ቲክታከሮች የዘር ማጥፋት በላያቸው ላይ የሚያውጅ የኦሮሞ ዘፈን ከፍተው ሲጨፍሩ ሳይ እኮ ነው የደገጥኩት። አሁን አቃፊው ኦሮሞ እያቀፈህ ነው አይደል? አመድ ዳር አመድ አድርጎ ያቅፍሃል እሺ። ሂሊኮፕተር ልኮ ነው እሳት የሚያጠፋልህ። 😂 ዥሎ…

"…ብቻ ርዕሰ አንቀጼን ልለጥፈው ነኝ። እናንተስ ለማንበብ፣ አንብቦስ የራሳችሁን ሓሳብ ለማካፈል ዝግጁ ናችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ገባ ወጣ እያልኩም ቢሆን ዕለተ ሰኞን የእረፍት ቀኔ ማድረግ ከጀመርኩ ሁለት ሳምንት አልፎኛል። ዕሁድ ማታ በመረጃ ተለቭዥን የማቀርበውን ሳምንታዊውን ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ካቀረብኩ በኋላ ነገ ዕረፍት ነኝ ብዬ ስለማስብ ነው መሰለኝ ጭልጥ ያለ እንቅልፍ ሁላ ይወስደኝ ጀምሯል። ዛሬም የዕረፍት ቀኔ በተሳካ መልኩ ነው ያለፈው። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…ወፎቼ ግን ባልተለመደ መልኩ እረፍት ሊሰጡኝ አልቻሉም። ደግነቱ ለሕዝብ የሚቀርብ አስቸኳይ ነገር አይደለም እንጂ ሲሯሯጡ ነው የዋሉት። እኔም የወፎቼን መልእክት ለሚመለከታቸው አካላት በመላክ፣ በመስደድ ሓላፊነቴን ስወጣ ውያለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…በኦሮሚያ መሳሪያውን የተቀማው፣ የተገፈፈው እና እንዲወጣ ከተነገረው የኦሮሚያ ክፍል እምቢኝ አልወጣም ያረጋችሁትን አድርጉኝ ብሎ በአሩሲ አርባ ጉጉ የቀረው ዐማራ ከትናንት ምሽት ጀምሮ የኦሮሞ የብልፅግና ፕላን B የሆነው በዳቦ ስሙ ኦነግ ሸኔ ተብዬው ተልኮ ገብቶባቸው ሲዋደቁ አምሽተው፣ አንግተው ዛሬም ውለዋል።

"…የክልሉ ልዩ ኃይል፣ የወረዳና የዞን የሚመለከታቸው አካላት ቢጠየቁም፣ መከላከያውም ወደ ስፍራው እንዲገባ ቢነገረውም በጥቅሴ "ከላይ መመሪያ አልመጣልንም፣ አልታዘዝንም" በሚል ከዳር ሆነው እያዩ ነው ተብሏል። እንዲያውም ነፍስ ከሚጠፋ ለምን አካባቢውን ለቃችሁ አትወጡም የሚል ምክር እየሰጡ ነው አሉ የኦሮሞ ባለሥልጣናት። ሕዝብ አፅመ ርስታችን ላይ የሚሆነውን እንጋፈጣለን በማለት በመዋደቅ ላይ እንደሚገኝ ከአካባቢው የሚደርሱኝ መረጃዎች ያመለክታሉ።

"…ብዙ ኦሮሞ ነኝ ብሎ ራሱን የኮፈሰ ሰው ሰሞኑን በአሩሲ ኦሮሞ ቢሆኑም በኦርቶዶክስነታቸው ሲፈጇቸው እንደ ፓስተር ከፍያለው ቱፋ ሲንጯጩ ለማየት ያብቃችሁ። ቱ… ታዘቡኝ።

• የነገ ሰው የብለን። በርዕሰ አንቀጽ ያገናቸን። 🖐

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የአባታችን የሊቀ ትጉኀን ባህታዊ አባ መፍቀሬሰብ ኪዳነወልድ ጥርጥር የሌለባት እምነታቸው፣ ክህደት የሌለባት ሃይማኖታቸው፣ የከበረች በረከታቸው፣ ድል የማትነሣ ረድኤታቸው ከእኛ ጋር ትሁን አሜን፡፡

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 2:15 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ዩቲዩብ 👉 YouTube: https://youtu.be/7UqWlD7n5ys
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• Mereja TV: https://mereja.tv

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም…! ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እናንተው…!

"…ትናንት ምሽት እነዚህን የኦሮሙማ ብልጽግና እከደከን ማንችሎት በብልጠት ሆነ በጉልበት አበጀ የሆኑ እከዎችን በፔጄ ላይ ከለጠፍኩ በኋላ እኔ ራሴ አሁን ገና ከመኝታዬ መነሣቴ ከእንቅልፌ መንቃቴ ነው። ለሽ እኮ ነው ያልኩት።

"…ማታ ዛሬ ምሽት ነጭ ነጯን ሳምንታዊው የመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብሬን የማላቀርብ እኮ ነው የምመስለው እልም፣ ጭልጥ ያለ እንቅልፌን ስለጥጥ። ምን ኦኜ ነው ግን…?

"…የሆነ መረጋጋት ይሰማኛል። የሆነ ሰላም ይሰማኛል። ይርበኛል እበላለሁ፣ ይጠማኛል እጠጣለሁ። እንደ ድሮው ስገላበጥ አላድርም። የሆነ ተስፋ፣ የሆነ ብርሃን ይታየኛል። አስተማማኝ ጥበቃ እንዳለው ባለ ጸጋ ያለ መረጋጋት ነው የገጠመኝ። እግዚአብሔር ያሳያችሁ የሌሊት አልበቀ ብሎኝ በቀን ድብን ብዬ ስተኛ…? ከምር ሙን ኡኜ ኖ…?

"…ዘመነም ከሞት ተነሣ መሰለኝ እነ ጌትነት አልማው፣ እነ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጂራ፣ እነ የጎንደር እስኳድ ምን ይውጣቸው ይሆን…? እኔ ግን አርበኛ ዘመነ ካሴም "The 48 Low Of Power" ን ማንበብ ሳይጀምር አይቀርም ባይ ነኝ። ኢመችህ ዘሜ። 👌

"…እሺ ባካቹ… መንደራችን እንዴት ዋለ…? እነ ጌትነት አልማው መንደር ሰው ተርፏል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…

"…የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብራችን በዚህ ተጠናቅቋል። የራበው፣ የጠማው የብልጽግና ካድሬም ቢጨንቀው በቶፕ ቪው በመብራት ሲያዩት አጓጊውን በቀን አመዳም የኮሪደር ልማት የብልፅግና ሪፖርት የሚሰሙበት አቅም አጥተው ለሽሽ ብለዋል።

• እየተንቀላፋሽ ብልፄ…🎷

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…

"…በሕጻንነቱ ሰው ለመግደል ወታደር የሆነው አቢይ አሕመድ ይኸው የሀገር መሪ ሲሆን ሕፃናቱን ሁሉ ትምህርት ቤታቸውን አፈራርሶ ወደ ጦር ሜዳ ልኮ እያስፈጃቸው ነው። በማርያም አሁን እነዚህን ፈላዎች አይደለም በጥይት በኩርኩምስ ለመምታት አያሳሱም ወይ? ሲጨንቅ…! …ስትጠረጥሩ እነ ብራኑ ጁላ፣ እነ አቢይ እና እነ ኦቦ ጫላማ የሆነ የሕዝብ ቅነሳ ነገር ላይ ያሉ አይመስሏችሁም…?

"…እግዚአብሔር ያሳያችሁ አሁን እነዚህ የኬጂ ተማሪዎች ከዐማራ ፋኖ ጋር ተታኩሰው ሲያሸንፉ…? የአቢይ አሕመድ፣ የዳንኤል ክብረት፣ የእነ ይልማ መርዳሳ ልጆች ትምሮ ላይ ናቸው የደሀ ገበሬው የኦሮሞ ልጅ ዐማራ ጠላትህ ነው፣ ፋኖ ዘራፊ ነው፣ በአርጩሜ ግረፉት ተብለው ይላካሉ። ደግሞ እኮ የሕጻናትን ጉዳይ የሚያይ አንድም አካል የለም።

• በእውነት ነፍስ ይማር…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

• ተርፈሃል…! ተገድጄ ነው ግን አትበል።

"…ኦሮሞዎች እባካችሁ ልጆቻችሁን ብትሰበስቡስ ምን ትሆናላችሁ? ልል አልኩና ሳስበው ሳስበው ግን ደከመኝና ተውኩት።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

• የአንድ ድሮን ዋጋ በዶላር ስንት ነው?

• የአንድ የድሮን የቦንብ ዋጋ በዶላር ስንት ነው…?

"…ይዘገይ ይሆናል እንጂ አምባገነን መውደቁ አይቀርም። እስኪወድቅ ግን የንፁሐን ደም በከንቱ ማፍሰሱም አይቀርም።

• እያወቅከው ደግሞ ይሄ የት ነው? የመቼ ነው እንዳትለኝ ብቻ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የቅዳሜ ከሰዓት የተቀበል መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል…"

"…ይሄ ከሞት የተረፈው የብራኑ ጁላ ወታደር ነው። አሁን የጁላ ጦር የገጠመው ከወንዶች ጋር ነው። ሕፃን ደፋሪና ሴት ጨፍጫፊው ጦር መጨረሻው እንዲህ መዋረድ ነው። ዐማራ በብላሽ፣ በነፃ ከመሞት ወጥቶ እንዲህ በወንድነት ተጋድሎ ጥሎ ቢወድቅ እንኳ ክብሩ ነው። በብላሽ ሞቶ በግሬደር ከመቀበር እንዲህ ተጋድሎ ጥሎ መውደቅ የአባት ነው። ኧረ በስንት ጣዕሙ። የሞቱትን ጨምሮ የተማረኩት አስታጥቄው ጁላ ሠራዊት ጠመንጃ መሣሪያ ከነ ተተኳሹ አምጥተው ለዐማራ ፋኖ አስረክበዋል። የምሬ የዋርካው ልጆችም ተረክበዋል።

"…ወሎ የአሳምነው ልጆች… 💪

• እጅ ወደላይ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…14 ሺ ሰው አንብቦት 9 ሰው 😡 ብው ብሎ የተናደደበትን ርእሰ አንቀጽ እናንተስ እንዴት አያችሁት…? ኣ ተንፒሱ እስቲ።

"…ጌዴዎን ጢሞቴዎስ ከነ ሚስቱ ሚንስትሮች በሆነበት ሀገር እኔ የመጣ የሄደ ሁሉ ቤት አለማማጅ ነኝን? ብላ ወሮ ቡርቱኳን አያኖ አኩርፋ የሥልጣን መልቀቂያ ስታስገባ ውላ ብታድር ሁ ኬርስ አለ ሱሬ። ኬሬዳሽ።

"…ዛሬም በእነ አመሀ የሳታላይት ስልክ የተነሣ ከ10 አለቃ በኃይሉ ሌላ ጉዳት ደርሷል። ተናግሬአለሁ እነ አኪላ፣ እነ ዘርዓ ያዕቆብ፣ እነ ሮቤል፣ እና እነ አምሀ ገዝተው የሰጧችሁን ቴሌ ጋይድድ የሳታላይት ስልክ አስወግዱ።

"…አርበኛ ፋኖ ንጋቱ አመሀ የሰጠህን ስልክ አንተ ብትቀይርም ምስኪኑ ፋኖ እኔ ልያዘው ብሎ ወስዶታልና ተቀብለህ አንተው ራስህ አስወግደው። ከእነ መከታው፣ ከእነ እስክንድር፣ ከእነ ኮሎኔል ሙሀባው እና ጌታ አስራደ የሚሰጣችሁን የሳታላይት ስልክ አትጠቀሙ።

"…የፋኖ መሪዎችም አዲስ ምርኮኛ ወደ እናንተ አታስቀርቡ። በቀብርም ሆነ በድል ሰዓት ጥይት አይተኮስ። ጥይት በደስታም ሆነ በኃዘን በሚተኮስበት አካባቢ የፋኖ መሪዎች ድርሽ እንዳትሉ ይሁን። የምለው ይገባችኋል።

"…በተረፈ ዐማሮች የድሮን ጭፍጨፋውን ተጠቀሙበት። ቪድዮ፣ ፎቶ ቀርጻችሁ ለዓለሙ ሁሉ በትኑት። ገጠር ከተማ ላለ ዐማራ አሳዩት። እንደ ሃውዜን እንደ ትግሬዎቹ ተጠቀሙበት።

"…እህሳ…እናንተ ደግሞ እስቲ ኮምቱ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ፎቶ እየተነሱበት የሚቀመጥ የማይረባ፣ የማይጠቅም ሆኖ ራሱን በራሱ ተከርቸም አስገብቶ የአቢይ አህመድ አሊ መጫወቻ ጢባጢቤ ቢሆንም የሚየየውን ሁሉ መቶ በመቶ አሜን ብሎ ይቀበላል ተብሎም አይጠበቅም።

"…ጭፍጨፋው ዐማራን አበርትቶት ሰሞኑን ጦርነቱን ከዐማራ ክልል ሳያወጣው አይቀርም ብዬም እገምታለሁ። መዝግቡልኝ በቅርቡ ጦርነቱ ከዐማራ ክልል መውጣቱ አይቀርም። በተለይ የአዲስ አበባው ሕዝብ ኑሮ አሳብዶት አደባባይ ካወጣው ዐማራው ጦርነቱን ከክልሉ ያወጣዋል። ሰሞኑን አንድ ቤተሰብ መልእክት አስቀምጦልኝ ነበር። የዛሬ 15 ቀን በአዲስ አበባ ጫት ቤት ይቅሙ የነበሩ ልጆች በኦሮሙማው ታፍሰው ተወስደው ነበር። ታፈሱት ልጆች አንዱ ልጅ ዛሬ ደብረ ታቦር ነኝ ብሎ ለቤተሰብ ደወለ። ምን ትሠራለህ? ደብረታቦር ብሎ ቤተሰብ ሲጠይቀው ጦርነት ሊያስገቡን ነው ብሎ መለሰ አሉ። ያፈሱን ዕለት ወስደው ካምፕ አስገቡን፣ ጠዋት ጠዋት ስፖርት አሠሩን፣ ከዚያ በቀጥታ መሳሪያ መፍታትና ማሰር ቀን ከሌሊት በግዳጅ አሳዩን፣ ከዚያ ኢላማ ተኩስ ብለው አሳዩን፣ ይኸው ዛሬ ደብረታቦር ከፋኖ ጋር ትዋጋላችሁ ብለው አመጡን። እባካችሁ ጸልዩልኝ። ብሎ ስልኩን ዘጋው አሉኝ። እናም አሁን ፋኖ አሸናፊ ነው የምለው በምክንያት ነው። አቢይ አለኝ ከሚለው እግረኛ ሠራዊት መካከል አዲስ አበባን እንደቀለበት ከብቦ የሠፈረው ጦር ብቻ ነው የቀረው። ስለዚህ በቅርቡ ዐማራው ጦርነቱን ከሜዳ ውጪ ማድረጉ የሚጠበቅ ነው። መዝግቡልኝ።

"…አሁን በዐማራ ትግል ሰበብ በጎፈንድሚ ለፍልፎ ዶላር ከዐማሮች ሰብስቦ፣ የእስክንድር ነጋን ሚስትና ልጅ ማሰደግም ቀርቷል። የአበበ በለውን ዘመናዊ ቤት መሸመትና ቴስላ መኪና መግዛትም ቀርቷል። ዐማራው ለኢትዮ 360 ብሎ በወር 65 ሺ ዶላር ለሀብታሙ አፍራሳ፣ ለብሩክ ሂርጶ፣ ለጄሪ ተክለጻድቅ፣ ለሽሜ አበራ ጆሮ ደምወዝ መክፈል አቁሟል። የጎንደሩ ስኳድ የሰሊጡ ቡድን ሾቋል። ትግል ጠላፊው መንጋ ከዳር አጨብጭቦ ቀርቷል። ተመከሩ ቢባሉ አልመከር ብለው በሴራ በቅጥረኝነት የቀጠሉት የቲክቶክ አክተሮቹ እነ ሻዋዚንገር አኪላ፣ ዘርዓያዕቆብ፣ ሮቤልና አመሀ ሙላው ተፈጥፍጠው ጠፉ። የወለጋ ዐማሮችን ያስፈጀው፣ ሰሞኑን በምንጃር የወደቀውን 10 አለቃ በኃይሉን በድሮን ያስመታው የቦስተኑ አመሀ፣ እና እነ ዘርዓ ያዕቆብ ለፍርድ እስኪቀርቡ ድረስ ለጊዜው በጥቂቶች ሞት ጥፋቱ ቀነሰ። ጋሽ አሰግድን ከነ ሀብቴ፣ ከነ እስክንድርና ከእነ መከታው ጋር ሆነው ለእርድ ያበቁት እነ ዘርዓ ያዕቆብ ከጋሼ መያዝ በኋላ በድርሳን ብርሃኔ፣ ከሸዋ ንጋቱን ይዘው ቢዳክሩም እነ ድርሳንን እንጂ እነ ንጋቱ አሻፈረኝ ብለው ከተለያዩ ሦስት ወር ሞላው። ትናንት በኃይሉ በአመሀ የሳተላይት ስልክ ምክንያት ሲገደል እነ ንጋቱ አመሀ የላከላቸውን የሳተላይት ስልክ በሙሉ አስወግደው አገዛዙ አብዷል። የሚገርመው ጋሽ አሰግድ ሲደውልልኝ አቶ አመሀ ሙላው ስልኩን አብሮ ነበር የሚያነሣው። ተው ጋሼ ቢባል እምቢ ብሎ፣ በካህን፣ በወዳጅ በዘመድ ቢለመን አሻፈረኝ ብሎ ጋሽ አሰግድ ተበላ። አዎ የዐማራ ፋኖ እምቢ አልመከርም ያሉት በሙሉ ገሚሱ በሞት፣ ገሚሱ በእስር ተቀጥቶ ሌሎች እንዲጠነቀቁ አድርጓል። አሁን እነ ዘርዓ ያዕቆብ ምንአልባት እነ ሀብቴን፣ ሙሀባውን እና ጌታ አስራደን፣ ከዚያም ሰሎሞን አሊንና ድርሳን ብርሃኔን ካልያዙ በቀር በዋነኛው የዐማራ ፋኖ ቡድን በኩል አፈር ከደቼ በልተዋል። የእነሱ የጀርባ አጥንት የሆነችው የኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ የሥጋ ዘመድም የብልጽግናዋ ሴትዮ የገንዘብ ቋቷ ሳስቷል፣ የድንጋይ መፍጫ ማሽኗንም ብልጽግና ነጥቋታል። ብልጽግና በእነ ዘርዓ ያዕቆብ በኩል ገንዘብ ያስላከ በመምሰል አየር መንገድ በሚሠራው ስሁላዊ በኩል ይደረግ የነበረው ማጭበርበርም ቆሟል። ስሁላዊውም አዲስ አበባ ስልኩን ዘግቷል።

"…እነ ሮቤል፣ አቶ አመሀ፣ ዘርዓ ያዕቆብ ገንዘብ የሚልኩበት መስመር ሙሉ በሙሉ በእጄ ገብቷል። አየር መንገድ ውስጥ ያሉት ዘር ከጠቀስኩ እንዳይጠቁ ብዬ ራርቼ ላቸው ነበር፣ ያርፋሉ ብዬም ተስፋ አድርጌ ነበር ስሁላዊያን ግን አያርፉምና እንጃራ ገመዳቸው ላይ አፈር እንዳልበትን ብዬ ሰግቼ ነበር፣ ነገር ግን ስልካቸውን ጥፍትፍት አድርገው ስለጠፉ ለጊዜው ማጋለጡን ለራሴ ስትራቴጂ ስል ገታ አደርጋለሁ። ቢያንስ ዘርዓ ያዕቆብ ሮቤል የደቡብ ወሎዎቹን የባንክ ሂሳብ ካስዘጋ በኋላ እሱም፣ የአየር መንገዱም ብር አቀባባይ ስልካቸውን አጥፍተው የግኑኝነት መስመሩ የተቋረጠ የመሰለው ዘርሽ የላከው መቶ ሺ ብር ሙሉ ሰነድ በእጄ ነው። የደቡብ ወሎዎቹን ገንዘብ በሮቤል በኩል ያዘጋው የአየር መንገዱ ወያኔ ስልኩን ዘግቶታል። የሮቤል ወንድምም አዲስ አበባ ቢጠነቀቅ ይበጀዋል። ባይነካካም ይሻለዋል። ጎንደር የእነ ጌታአስራደ ቡድን እነ ባዬ ይደርሳቸው የነበረውን የባንክ መንገድ አዘግተውታል። ለእነሱ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስራት አፀደ ወይን እና በወልቃይት ኮሚቴ አስመላሹና ባንክ በሚሠራው የደመቀ ዘውዱ የቀኝ እጅ በኩል የሚደርሳቸው ብር ካልቆመ መስመሩን ሁሉ ይፋ ነው የማወጣው። የእነ ባዬ ተዘግቶ፣ የደቡብ ወሎዎች ተዘግቶ፣ የእነ ሙሀባው፣ የእነ መከታው፣ የእነ ጌታ አስራደና የእነ አኪላ ወዳጅ፣ የእነ ዘርዓ ያዕቆብ ኔትወርክ የእነ ሰሎሞን አጠናው የባንክ ሒሳብ በሃላል እንደ ልቡ ሲሯሯጥ ዝም ብዬ አላይም። የእነ ሀብቴን ብቻ ነው ለጊዜው የማልነካው። ተናግሬአለሁ። ቀልድ የለም።

"…የሆነው ሆኖ ሁሉ ነገር አደባባይ ሳይወጣ፣ እነ ባዬ፣ ሳሚ ባለድል ለሰልጣኝ ፋኖዎች ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ዘጭ፣ ከሙሉ ዩኒፎርም ጋር አሟልተው ወታደር ማሰልጠን፣ ማስመረቅ መጀመራቸው ታይቷል። ይሄም ለዐማራ ፋኖ እጅግ ትልቅ እመርታ ነው። አሁን የአደባባይ ዶላር ዘረፋው በሚገባ ቆሟል። ሸዋ ራሱን የቻለ ኮሚቴ በውስጥ አዋቅሮ ሥራ እየሠራ ነው። ለእነ መከታው ማሞ እስከ 500 ሺ ዶላር ይልክ የነበረው የሸዋ ዳያስጶራ ቡድን አሁን ወደ እነደሳለኝ እና ከሰም መርሀ ቤቴ ፊቱን እንዲያዞር ተደርጓል። የሚጎድላቸው ሁሉ በጸጥታ እየተሟላ ነው። ነገሮች ሁሉ እጅግ በጣም ደስ ነው የሚሉት። የጎንደር ፋኖዎች በቪድዮ መግለጫ ማውጣታቸውን ሰምቻለሁ። በወልቃይት በኩል አታልፉም፣ መከላከያ ላይ መተኮስ አይቻልም የሚባለው ነገር አይሠራም ብለው ሰሊጣሞቹን አስደንግጠዋል። ይሄም ትልቅ ለውጥ ነው።

"…በቅርቡ በአርባ ምንጭ ከተማ የተሰማው መርዶም ለዐማራ ፋኖ ትግል የሚጠቅም ሥርዓቱን ደግሞ የሚያርድ ሆኖ ተገኝቷል። በዚህም የፌደራል ፖሊስ ጭንቅ ውስጥ መግባቱ ነው የተነገረው። በአርባ ምንጭ አየር ማረፊያ ተመድበው በነበሩ የፌደራል ፖሊሶች ላይ አንድ የፌደራል ፖሊስ አባል አለቃውንና አራት አጃቢዎቹ ላይ እርምጃ  መውሰዱ ይታወሳል። ይህ በአለቃው እና በአለቃው አጃቢዎች ላይ እርምጃ የወሰደው አንድ የጎንደር አካባቢ የዐማራ ተወላጅ የፌደራል…👇③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…የቱርክ ድሮን፣ የኤምሬትስ ቦንብ፣ የሳኡዲ ሰይፍ፣ የአረብ እርዳታ፣ የጀት እና የታንክ ጋጋታ፣ የሞርታር፣ የዲሽቃና የጥይት እሩምታ ያላቆመው፣ ሂደቱን፣ ጉዞውን ያልገታው የታላቁ ዐማራ ሕዝብ ፋኖ ትግል ከዕለት ወደ ዕለት በብርሃን ፍጥነት እየተመነደገ መጥቷል። ኤዲያ፣ ኤጭ፣ ደግሞ ለፋኖ የትም አይደርስም፣ በሳምንት ግፋ ቢል በወር ይጠፋል፣ ይደመሰሳል ብለው ንቀው አናንቀውት የነበሩ ሁሉ አሁን ገሚሱ በሳይለንት ሞድ እጁን አፉ ላይ ጭኖ እየቆዘመ፣ እየተደመመ ነው። ገሚሱ ደግሞ በቆመበት፣ በተቀመጠበትና በተኛበት ቫይብሬት እያደረገ ነው። ገሚሱም በተለያየ ድምፅ እየጮኸ፣ እሪሪ እያለ እያጓራም ነው የሚገኘው። የብዙ ተሳዳቢ የኦሮሞና የትግሬ አክቲቪስት ቦለጢቀኞችና ጋዜጠኞችም ልሳን ተዘግቷል። አንደበታቸውም ተጠርቅሟል። ለውጥማ አለ።

"…የላሸቀ፣ የተቀበረ፣ የጠፋ፣ የሳሳ ይመስል የነበረው ዐማራነት እየጎመራ መጥቷል። አሁን አሁን ዘአማራ ነኝ ማለት የማያስፈራ፣ የማያሳቅቅ ሆኗል። ደፈር ብለው አዎ ዐማራ ነኝ የሚሉ በሽ ሆነዋል። ዐማራን በቲክቶክ መስደብ እንኳን ድራሽአባቱ ጠፍቷል። ዐማራ ቢሰደብ አሁን በእብዱ ሞጣ ቀራንዮ ካልሆነ በቀር የሌላ ነገድ አባላት ዐማራን በሙሉ አፋቸው፣ አንደበታቸውን ከፍተው መሳደብ አቁመዋል። ወይም ቀንሰዋል። የአቢይ አህመድን ዲስኩር፣ የዳንኤል ክብረትን ተረት ሰምተው ራሳቸውን ማስተርቤት ያደርጉ የነበሩ ሁላ ደንዝዘዋል። ግዙፉ የሚባለው መከላከያ በገፍ እየተማረከ ያዩት የብልፅግና ወዶ ገብ አቃጣሪ ሆዳሞች ሳይቀሩ ምን እየተካሄደ ነው ብለው መጠየቅ ጀምረዋል። በትግሬ ነፃ አውጪዋ የተደጋገመ ዲስኩር ዐማራ መዋጋት አይችልም ብላ በነዛችው ሰበካ አምነው ተጠምቀው ዐማራን አቅመቢስ አድርገው ይቆጥሩ የነበሩ የፕሮፓጋንዳ ሰለባ ምእመናን አሁን በሚያዩት እና በሚሰሙት የፋኖ ተጋድሎ ምክንያት ፖለቲካዊ ንስሐ መግባት ጀምረዋል። "ድሮም ዐማራ እኮ…  ማለት ጀምረዋል።

"…ከምኑም ከምኑም ግን ዋነኛው የዐማራ ፋኖን ስኬታማ እያደረገው ያለው አረመኔው ብልፅግና በቶፕ ቪው የቴዎድሮስ ተሾመ የብልፅግና ዶክመንተሪ ፊልም የደነዘዘች ሀገር በአካል ድቅቅ ማለቷ ነው። አገዛዙ ከፋኖ ጋር በገባው ጦርነት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ሽባ እየሆነ፣ የዜጎች ኑሮ ምስቅልቅሉ እየወጣ ነው። ከዳር ቆመው የዐማራን ጭፍጨፋ እያዩ፣ እየተመለከቱ የነበሩ ሌሎች ነገዶች ሁሉ አሁን የጠኔ፣ የችጋር እና የመከራ ቡልጉ ደጃፋቸውን እያንኳኳ ነው። ከብልጽግና ሚንስትሮችና ካድሬዎች በቀር ለሰፊው ዜጋ የጎጃም ማኛ ጤፍ፣ የምንጃር ሰርገኛ ጤፍ የሜርኩሪ ያህል ውድ እየሆነ መጥቷል። የደረቅ እንጀራ ዋጋው በራሱ የትናየት የት ደርሷል። አገዛዙ ለድሮንና ለድሮኑ ቦንብ ከሚያወጣው በሚልዮን የሚቆጠር ዶላር የተነሣ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ሽባ እያደረገው ነው። ፕሮጀክቶች ቆመው ለመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ መክፈል የጀመሩ ክልሎች ተፈጥረዋል። ይሄ ሁሉ የፋኖ ዱላ ያመጣው ነው።

"…አገዛዙ በሳምንት ሱሪውን እናስፈታዋለን ብሎ የገባበት ጦርነት ከአንድ ዓመት ከአምስት ወርም በኋላ ፋኖን ማሸነፍ አልቻለም። በመቶ ሺ የሚቆጠሩ የኦሮሞ ወሃቢያ እስላሞች፣ የወለጋና የደቡብ ጴንጤ ወታደሮችን አፍሶ ወደ ዐማራ ክልል እየላከ እያስጨፈጨፋቸውም፣ እያዋረዳቸውም ነው። በቢልዮን የሚገመት የሀገሪቱን ሀብት አዳዲስ ፋብሪካና የዜጎችን ጤና ለመጠበቅ የሚችሉ ሆስፒታሎችን፣ ዩኒቨርስቲዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን ለማስፋፋት ሳይሆን ለቦንብ እና ለጥይት መግዣ እያፈሰሰበት በድንቁርናው ቀጥሏል። የአንድ ድሮን ቦንቡ በራሱ ዋጋው በዶላር እጅግም ውድ ነው። ድሮኑ ራሱ በቀላል ብር አይቀመስም። አገዛዙ የፋኖን ኃይል ማግኘትና መደምሰስ ባይችልም በሚያሰማራቸው ድሮኖች ጀቶች፣ በወታደሮቹም አማካኝነት ግን ሰላማዊ ዜጎችን፣ ገበያተኞችን፣ በቤተ ክርስቲያንና በሰፈር መንደሩ ያሉ አዛውንቶችን፣ በየመንደሩ የሚጫወቱ ሕፃናትን እና የቤት እንስሳትን መፍጀቱን ተያይዞታል። ይሄ ደግሞ አማካሪዎቹን እነ ዳንኤል ክብረትን ለጊዜው ቢያስደስትም ለአገዛዙ ግን ከባድ ኪሳራ እያመጣበት ነው።

"…በደርግ ጊዜ ደርግን ለውድቀት ከዳረጉት፣ የትግራይ ሕዝብን ከወያኔ ጎን ካሰለፉት፣ 115 ዓመት ከደደቢት በረሃ መውጣት ያቃታትን ወያኔን በ2 ዓመት አዲስ አበባ እንድትገባ ያደረጋት ክስተት የተፈጠረው እኮ በደርጉ ለገሰ አስፋው ትእዛዝ በሃውዜን ከተማ በገበያተኞች ላይ በተጣለው የደርግ ቦንብ እና የገበያተኞች ፍጅት፣ ጭፍጨፋ ምክንያት ነው። አጅሪት ወያኔን እንደ አዲስ ያጠናከራት የለገሰ አስፋው ጭፍጨፋ ነበር። አስቀድማ ምንአልባትም ለደርግ የተሳሳተ መረጃ እንደሰጠች የሚገመተው ወያኔ በራሷ ሰዎች አማካኝነት በገበያው መሃል እንደምትገኝ ነግራ፣ ደርግን አሳስታ የቢቢሲ ጋዜጠኞችን የቪድዮ መቅረጫ ካሜራም አጥምደው እንዲጠብቁ አድርጋ፣ አዘጋጅታ እሷ ጥጓን ይዛ ነበር ፍጅቱን በመቅረጽ ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ በማሳወቅ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ጥላ ስኬት ላይ የደረሰችው። ከሃውዜን ጭፍጨፋ በኋላ ከዳር ቆሞ ያይ ምንአልባትም ለደርግ ድጋፉን ይሰጥ የነበረ ትግሬ የተባለ ሁሉ እንደ ጎርፍ እንደ ሱናሚ እንደ ሄሪኬን ነው ጥልቅልቅ ብሎ ወያኔን የተቀላቀለው። ከዚያ በኋላ ደርግም ብዙ አልቆየም ወዲያው ወደቀ።

"…ወያኔ ደርግን በጣለችበት መንገድ ነው እነ አቢይ፣ አህመድ ለማ ሽመልስ፣ ደመቀ እና ገዱ፣ አገኘሁ ሆነው ወያኔን አጋድመው የጣሏት። እነ ጃዋር ከሚኒሶታ ዋይ ዋይ ሲሉ፣ እነ አቢይ ለማ ሽመልስ በጊንጪ ኦሮሞን በመግደል ሕዝቡን አበሳጭተው ትግሉን ሀ ብለው አስጀመሩ፣ አቀጣጠሉትም። እነ አባይ ፀሐዬን፣ እነ ስዩም መስፍንን ቁማር በሏቸው። ደብረ ዘይት ላይ ለኢሬቻ የወጡትን የዋቄፈና አማኝ ኦሮሞዎችን ፈጅተው ቦለጢቃ ሠሩበት፣ ሆድ ለባሰው ኦሮሞ ማጭድ አዋሱት። እነ ጃዋር ከሚኒሶታ ቄሮን መንገድ ዝጋ ይሉታል፣ መንገድ ይዘጋል። እነ አቢይ ለማ ሽመልስ ደግሞ መንገድ ሊዘጋ የወጣውን ከሱሉልታ ቄሮውን በአግአዚና በኦሮሚያ ፎሊስ በኩል አናቱን በስናይፐር በጥርቀው ይረፈርፉታል። ኦሮሞን ደሙን አፍልተው አፎግልተው፣ ወያኔን በመሃላቸው አበሳጭተው ጨፍልቀው መያዣ መጨበጫ አሳጥተው ጨርቋን አስጥለው ወደ ደደቢቷ መለሷት። የሆነው ይሄው ነው።

"…በዐማራ ክልልም እንደዚያው ነበር የሆነው። በተለይ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ተቀነባብሮ የተዘጋጀው የጎንደሩ ብአዴን መሩ ሰላማዊ ሰልፍ ለወያኔ መያዣ መጨበጫ ነበር ያሳጣት። በወቅቱ የጎንደሩ ሰልፍ ቀድሞ የወያኔ አሁን የኦሮሞ ገረድ ሙፈሪያት ካሚልንና አለቃዋን ጌታቸው ረዳን ከሌሎች የወያኔ ባለ ሥልጣናት ጋር ወደ ራዲዮ ፋኖ ስቱዲዮ ወስዶ ያንበጫበጨ፣ ጌታቸው እየተወራጨ፣ እየጮኸ እንዴት እንዲህ ሊሆን ቻለ? ዐማራና ኦሮሞ በምን ሒሳብ ነው አንድ ዓይነት መፈክር የያዙት? ይሄ የእኛ የኢህአዴጎች ድክመት ነው። በሚገባ አላጣላናቸውም፣ በደንብ አላለያየናቸውም። ስድስትም ሰው ይሁን ስድስት ሺ ሰው አንድ ዓይነት መልእክት የያዘ መፈክር ይዘው መውጣት አልነበረባቸውም፣ እሳትና ጭድ እንዴት አንድ ላይ ሰልፍ መውጣት ብቻ ሳይሆን ያንን መፈክር እንዲይዝ ማድረግ አልነበረበትም ብሎ ወበራ። ምራቁን፣ ለሃጩን ጋዜጠኛውና ሙፈሪያት ፊት ላይ እየረጨ አበደ።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል።” 1ኛ ሳሙ 2፥4

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አላችሁ አይደል…?

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉ።

Читать полностью…
Subscribe to a channel