zemedkunbekelez | Unsorted

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Subscribe to a channel

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሦስት መረጃዎች…

መረጃ፥ ①

"…የዐማራ ክልል ጎጃምን በማስተዳደር ላይ የሚገኘውና በአርበኛ ዘመነ ካሤ የሚመራው የዐማራ ፋኖ በጎጃም ለጥቂት ቀናት በጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ ከአምቡላንስ በቀር የመከላከያም፣ የፎሊስም፣ የሕዝብና የድርጅቶችና የግለሰቦችም የሆነ ማንኛውም ዓይነት መሂና እንዳይንቀሳቀስ አግዶት የቆየውን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የፋኖ ድርጅቱ ዕቅዱን ስላሳካ ከዛሬ ጀምሮየመሂና እንቅስቃሴ በክፍለ ሀገሩ እንዲንቀሳቀስ መፍቀዱን አሳውቋል። በዚህም መሠረት የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ትእዛዝ አክብሮ እስከዛሬ ድረስ ጎጃም ሳይገባ፣ ወደ ጎንደርም መሄድ ሳይችል መንገድ ላይ ቆሞ የከረመው መሂና ሁሉ መንቀሳቀስ ተፈቅዶለታል። ፋኖ ካዘዘ አዘዘ ነው።


መረጃ፥ ②

"…በዐማራ ክልል ሸዋን በማስተዳደር ላይ የሚገኘውና በአርበኛ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የሚመራው የዐማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ ደግሞ ከነገ ጀምሮ ለተለየ ወታደራዊ ተልዕኮ ሲባል ሸዋን አቋርጠው የሚያልፉ መሂኖችም ሆነ በሸዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ መሆኖች ከአምቡላንስ በቀር ትውር እንዳይሉ መግለጫ አውጥቷል። በዚህም መሠረት ከነገ ጀምሮ መከላከያም፣ ፎሊስም፣ ሀገር አቋራጭ ኦቶቢስም፣ ሚኒባስም፣ ቢሽኪሊሊትም እንዳይንቀሳቀስ አዟል። ትእዛዝ ይከበርም ብሏል። አዘዘ፣ አዘዘ ነው። ሀለቀ።😂

መረጃ፥ ③

"…የፊታችን ረቡዕ የዐማራ ፋኖን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በስደተኛው ብዓዴን ተዘጋጅቷል። በሰላማዊ ሰልፉም ላይ እስከአሁን ሊወገዙ ባነር ላይ ፎቶአቸው ተለጥፎ የተዘጋጀው አርበኛ ዘመነ ካሤ፣ ምሬ ወዳጆ፣ ባዬ ቀናው፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ኢንጂነር ደሳለኝ፣ ሳሙኤል ባለድል እና እኔ አሸበርቲ ዘመድኩን ነቀለ መሆናችን ተረጋግጧል። የእኔ ግን አስቂኝ ነው። ዝርዝሩን ነገ ከነ መፈክራቸው እመለስበታለሁ።

• እኔን በተመለከተ በዐማራ ጉዳይ ከሆነ ስቀሉኝ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• አላችሁ አይደል…?

• ንቅል… ፍርጥ ነው። 💪

~ በሉ ገባ በሉማ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጊዜ አይጣል። የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። እንደሠራ አይገድል፣ አግኝቶ ከማጣት፣ ከብሮ ከመዋረድ፣ አብቦ ከመጠውለግ ይሰውረነ። ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ፣ ደግሞም የማታ እንጀራ ይስጣችሁ የሚባለውን አባባል እንደዋዛ፣ እንደ ቀላልም እንዳታዩት።

"…የእግዚአብሔር ስሙም ቅዱስ ነው። ለሚፈሩትም ምህረቱ ለልጅ ልጅ ነው። ኃይልን በክንዱ አደረገ። በልባቸው ሓሳብ የሚኮሩትን ትዕቢተኞችን በታተናቸው። ብርቱዎችንም ከዙፋናቸው አዋረዳቸው። የተዋረዱትን ከፍ ከፍ አደረጋቸው። የተራቡትን በቸርነቱ አጠገባቸው። ባለፀጋዎችን ባዶ እጃቸውን ሰደዳቸው እንዳለች እመቤታችን በጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ጸሎቷ።

• ዓለሙኒ ኃላፊ ንብረቱኒ ኃላፊ እስመ ኵሉ ኃላፊ ውእቱ እንዲል የመልክአ ሥዕል ደራሲ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።” ማቴ 8፥12

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…11

• የምስክርነት ሰዓት ነው።

"…በእስልምና ቀልድ የለም አባቴ። 😂

"…በዘራችሁ አይድረስ። እየኮመታችሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…9 😂😂😂

• ታሪክን የኋሊት ክፍለ ጊዜ።

"…አምላኬ ሆይ 🙏 እንደነዚህ እንደሚታዩት ወንድምና አባቶች ስላላደረግኸኝ እጅግ አድርጌ አመሰግንህሃለሁ።🙏🙏🙏

"…ከብሮ ከመዋረድ፣ ከፍብሎ ዝቅ ከማለት፣ ታይቶ ከመጥፋት፣ አግኝቶ ከማጣት ሰውረን። ሸሽገን። አሜን🙏

"…አቡነ ጴጥሮስ ግን አንጀቴን ነው የሚበሉኝ። ከምር ወይ እንደ ኦርቶዶክስ አክት አላደረጉ፣ ወይ እንደ ጴንጤ አክት አላደረጉ፣ ወይ አልበለፀጉ፣ እንዲሁ ወንጌሉን ትተው "ዶፍቶር አቢይ፣ ዶፍቶር አቢይ ብለው እንደጮሁ አዋርዶ፣ አንገት አስደፍቶ ከቦሌ ሮጲላን ጣቢያ ወደ ኒውዮርክ ሸኛቸው። አቢይን ያመነ፣ ጉም የዘገነ አንድ ነው የሚባለው እውነት መሆኑን ነው ያረጋገጥኩባቸው።

• ሲያዛዝኑ…😁

• እየኮመታችሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…7

• የጦሎት ሰዓት ነው።

"…በዘመነ መንግሥቱ የዐማራንና የኦሮሞን ወጣቶች በራሱ ፊርማ በትግሬ ነፃ አውጪዋ ህወሓት አግአዚ በተባለው ነፍሰ ገዳይ ወታደሮች እንዲጨፈጨፉ ያደረገው ሶዬ በሕግ የሚጠይቀው ሥርዓት ስለሌለ አሁን ጭራሽ ፓስተር ሆኖ "እሳት በቁርጭምጭሚቴ፣ በኩላሊቴ" ይልልኛል። ኩላሊት አባቱ ይፍረስና ልል ብዬ ከአፌ መለስኩት።

• ቆይቶ አንድ በእንግሊዝኛ፣ አንድ በኦሮሚኛ ጦሎት ይዤላችሁ እመለሳለሁ።

"…ይሄና ይሄን የመሳሰሉ ነፍሰ ገዳይ አረመኔዎች ለፍርድ ሳይቀርቡ "ጌታቸው" እንዳይጠራቸው አጥብቀን እንጸልይ።

• አሜን ነው…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል …6

• ወገን የማስመረጫ ክፍለ ጊዜ

• የሽልማቱ አጠቃላይ ይዘት ይህ ነው።

"…ኔዘርላንድ ውስጥ Emigrants with higher education background (ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ካላቸው ከተለያዩ ሀገራት ወደ ኔዘርላንድ ከገቡ ሰዎች ውስጥ) ዘርፈ ብዙ በሆኑ የውድድር መመዘኛዎች ተወዳድሬ ከምርጥ 4ቱ ውስጥ ገብቻለሁ። ምርጥ 4 ውስጥ እንድገባ ያበቁኝ ነገሮች በዋነኝነት:-

- በተለያዩ የማኅበረሰብ ሥራዎች ተሳትፎዬ
- ደች ቋንቋ በAdvanced level በአጭር ጊዜ በመጨረሴ
- የ2ኛ ማስተርስ ትምህርቴን በጥሩ ውጤት በማጠናቀቄ እና በቀጣይ grant አግኝቼ ምርምር ላይ እየሠራሁ በመሆኔ
- በጋዜጦች እና በኢንተርኔት መገናኛዎች ላይ በመውጣት ለሌሎች inspiration መሆን በመቻሌ እና
- ከቋንቋ አስተማሪዬ ጋር ሆኜ የጻፍኩት የልጆች መጽሐፍ ናቸው።

"…ከምርጥ አራቱ 1ኛ የወጣውን ለመለየት የኦንላይን ምርጫ ተጀምሯል። በመጨረሻ ሚንስትሮችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት ባለሥልጣናት የተጋበዙ ሰዎች በተገኙበት አንደኛ የሚወጣው ተወዳዳሪ ይታወቃል። ስለዚህ ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ እንድትመርጡኝ እጠይቃለሁ በማለት ጥሪውን አቅርቧል።

~ ዳይ 1…2…3… ወደ ምርጫ… 👇 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ምረጡት።

• ቆይቼ በነቆራ እመለሳለሁ።

https://www.uaf.nl/en/uaf-award/tadele/

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…4

• ሙን ኡኖ ኖ?

• እና የልቅሜ ኪዳኑ ልጅ ሆነህ የት እንድታርፍ ፈለግህ…? ጉድ እኮ ነው።

"…ጎንደር የጎንደር ዐማራን አንድ እንዳይሆን የሚበጠብጡትን የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችን አልፋታቸውም። ብቻዬን የጎንደርን ጠላቶች፣ የጭቃ ውስጥ እሾሆች ለቅሜ፣ ለቅሜ እያንጨረጨርኩ እነቃቅላቸዋለሁ። ብቻዬን አልኳችሁ።

"…ጎንደሬነት የጎንደር ዐማራን ትግል ለመጥለፍ እንደ መደበቂያነት ማገልገሉ ይበቃል። ጎንደሬ ነኝ የሚል በአብዛኛው ተጎንደር ዐማራ ነኝ የሚለውን አሳዳጅ ነው። ዲቃላው የጎንደር ዐማራ ነኝ ማለት ይፀንነዋል። ወልቃይቴ ነኝ የሚለውም እንደዚያ። ዋጠው።

"…እኔ የማውቀው የጎንደር ዐማራን ነው። አለቀ። ዐማራነትን ተጸይፎ ጎንደሬ ነኝ፣ ወልቃይቴ ነኝ እያሉ ማጭበርበር አይቻልም። ምረጥ።

"…እናስ የአደይ ልቅሜ ኪዳኑ ልጅ አቤ እስክስ ዘመድ ከዘመዱ እንጂ የት ልታርፍ ኖሯል? ትግሬ ጋር ማረፍስ እንዲህ ይበሰጫል እንዴ? …ጉድ እኮ ነው።

• እየኮመታችሁ። 100 ሰው ከኮመተ በኋላ በአዲስ ልጥፍ ብቅ እላለሁ።

• አልገባኝም እኔ…😂 አቤ እስክስ ሙን ኡኖ ኖ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…2

• ጥያቄ ነው።

"…እንዲህ አድርጎ አደይ እናቱን የሚያከብር፣ ጎንበስ ብሎ የአደይ ማዕረይ እናቱን እግር ስሞ የሚመረቅ፣ በአደይ ማዕረይ የሚመረቅ፣ ድንቅ እንቅ የዐማራ ፋኖ ታጋይ፣ አታጋይ፣ እንደ አጋጣሚ፣ እንደ ዕድል ሆኖ ጠጉር፣ ጎፈር የለውም እንጂ የደንቢያ የድሮ የዳልጋ አንበሳ የመሰለ ሶዬ ማነው…?

~ በዚያውም የዐደይ ማዕረይ ስማቸውንም ሞክሩ… ፍጠኑ ሽልማት አለው።

• ይገምቱ… ይሸለሙ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል… ተጀመረ

"…መልካም የቅዳሜ ከሰዓት የተቀበል መርሀ ግብራችን በጉጉት እየተጠበቀ ነው። በሉ ግጥም፣ ቅኔ፣ ነቆራ፣ ፉገራ፣ ፉከራም መጻፍ ጀምሩ። ሁሉም በያለበት በጉጉት እየጠበቀው ነው የተቀበል መርሀ ግብራችንን።

• ጥያቄ ይኖረናል
• ፍትፈታም በሽ ነው
• ነቆራም በየዓይነቱ ነው

"…✍✍✍ ጀምሩ… ግጠሙ። ደፍራችሁ ግጠሙ። እኔ መግጠም አልችልም አትበሉ። ቤት ይምታ እንጂ ሽግር የለውም። ግጠሙ አልኳችሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጥያቄ ነው።

"…እስኬው ዘመነን ሲቦጭቀው ምን ይላል…? ዘመነ እዚያ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ተናግሯል። በዚህ የተነሣ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የዘመነ ደጋፊዎች ራሱ እየወረዱበት ነው።" ምናምን ይላል። መልካም ሐሜቱ እንዳለ ሆኖ ዘመነ የቀረበው በሞገሴ ሚዲያ በመረጃ ቴቪ በእኔ በነጭ ነጯ መርሀ ግብር ላይ ነበር። እናም እስኬው ጫካ፣ ዋሻ ውስጥም ሆኖ ነጭ ነጯን ይከታተላል ማለት ነው እንዴ?

"… 😂 ጉድ እኮ ነው። እንግዲያው እንደዚህ ከሆነማ በመጪው እሁድ ከባድ ሚዛን ሆኜ ሁላ ነው የምመጣው ማለት ነው። በተለይ የእስክንድር ነጋን ባለቤት ሰርኬን ስለተዋጣው የባልደራስ ገንዘብ የት እንዳደረሰችው ለሕዝብ እንድታስረዳልን በይፋ ጥሪ አቀርብለታለሁ ማለት ነው። ችግር የለውም አይደል?

"…አዛኜን ዘመነ ካሤ ማለት ከምር ነፍጠኛ ዐማራ ነው ማለት ነው። ይሄን አስሬ በምን ምክንያት እየታሰረ፣ በምን ምክንያት እንደሚፈታ ያልተነገረንንና በእስር የጀገነን ባለ ፌስታል ታላቁ የተባለን አጥፊ ሰው እኮ ጨጓራውን ላጠው። ከምር ዘመነ ድብን ያለ ዐማራ ነው። የዐማራም ብሔርተኛም ነው። አበዱበት እኮ። ሳስበው ሳስበው ግን ዘመነ ካሤ ሳይነግሥ አይቀርም ብዬ እጠረጥራለሁ። የሚነግሥ ይመስለኛል። 😂😂

"…ሌላው እስኬው ለሰሌ አጣናው "እጃችን ታስሯል" የሚለው ነገርም አልገባኝም። ምን ማለቱ ነው?

• ወጥር ዘመዴ…!😁

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እሺ ቁቤውስ…?

"…ጂርቱ…? ጂርቱ…? ጂርቱ…?
😂  😂  😂

"…ዕቃ ሊገዛህ የሚመጣው ሰው በኦሮሚኛ ሳይሆን በአማርኛ ካወራህ እንዳትሸጥለት" ፓስተር በቀለ ገርባ ኦፌኮ።

"…ዐማራ ያገባችሁ የኦሮሞ ወንዶች በአስቸኳይ ሚስቶቻችሁን ፍቱና እኛ ሸመረን ኦሮሞዎችን አግቡ። መገርቱ ናት ጫልቱ ከኦፌኮ።

"…የነፍጠኛ ቋንቋ፣ ለልመናና ለንግድ ይመቻል ማለት ነው። ጅርቱ ጆሌ ጎጃም፣ ጆሌ ጎንዶር፣ ጆሌ ወሎ፣ ጆሌ አካሱማ አክሱም፣ ሞቱማ መተማ። ጅርቱ…😂

"…አልፀፀትም አላለም። ያውም በአማርኛ። ጉድ እኮ ነው። ቁቤውስ? ማን ይጻፍበት? ማን ያውራው? ማን ያስፋፋው? ኧረ ጡር ነው። ኧረ ግፍ ነው። እንደዚያ መከራ ተበልቶበት፣ ስንትና ስንት ቄሮና ቀሬ ወድቆበት እንዲህ በቀላሉ ጣል ማድረግ ነውር ነው።

"…የኦሮሞና የትግሬ ቦለጢቀኛ ሚስቱ ዐማራ ናት። መጽሐፍ የሚጽፈው በአማርኛ ኖ። መድረክ ላይ አማርኛንና አማራን ሲያብጠለጥል ይውላል እቤቱ ሲገባ በዐማራይቱ ሚስቱ ሲብጠለጠል ያድራል። አይ ዐማራና አማርኛ።

• ቄሮ… ጂርቱ 😁

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ኤርትራን በተመለከተ ኢሳይያስ አፈወርቂ ተበልቶ፣ ታኝኮ ጣዕሙ ያለቀ ማስቲካ፣ ወይም ሸንኮራ ስለሆነ ምዕራባውያኑ አኝከው ስለጨረሱት ሊተፉት ይችላሉ። ቀይባህር ላይ ላለው ለኤደን ባህረ ሰላጤው የበላይነት ኢሣይያስ ለእስራኤልና ለአማሪካ ባለመመቸት አሰላለፉን ከእነ ሩስያ ጋር በገገማው ከቀጠለ እንደ ጋዛ፣ እንደ ሊባኖስ፣ እንደ ሶሪያ ይመታል። ቀልድ የለም። ለመመታት ለመመታቱ ገና ግብጽም፣ ሱዳንም፣ ሳዑዲ አረቢያም፣ የመንና ኢራንም አይቀርላቸውም። ከሌሎቹ አንጻር ኤርትራ ምንም ነች። ኢሳይያስ በውስጡ ኢምፔሪያሊስት በአፉ ሶሻሊስት መስሎ እየተወነ ካልሆነ በቀር ምዕራባውያኑ የሚለቁት አይመስለኝም። በቀጥታ እንኳ ባይወጉት በኢትዮጵያ በኩል ኢትዮጵያን እየረዱ ሊያፈርሱት ይችላሉ ብዬም ከማነበው፣ ከምሰማው፣ ከማየው ተነሥቼ እጠረጥራለሁ።

"…በአጠቃላይ በዚህ ጨዋታ ጨቅላው አቢይ በዝረራ ተሸንፏል። የሶማሊያው ብረዜዳንት ሐሰን ሼህ ሞሐመድ እላይ እታች ብሎ፣ አንዴ ከኢሳይያስ አፈውርቂ፣ አንደዜ ከግብፁ ብሬዘዳንት ከአቡድልፈታህ አልሲሲ ጋር በጋራ ሆኖ ፎቶ እየተነሣ፣ መግለጫም እያወጣ፣ የተባበሩት መንግሥታት ኒውዮርክ፣ የዓረብ ሊግ ዶሃ ኳታር ሄዶ እሪ ጓ ቀምበጭ ብሎ አሸንፏል። ኬኒያ ላደራድርህ፣ የአፍሪካ ኅብረት ላወያይህ፣ ከኢትዮጵያ ጋር ተነጋገር ሲሉት፣ ሞቼ ነው ቆሜ፣ ድርድሩን አልገፋም፣ እምቢም አልላችሁም፣ ነገር ግን ይሄ 4ተኛ ጨ፣ አሁን የትንሿ ሀገር መሪ የሆነው ሶዬ አብይ የተባለው ከሃዲ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመውን MOU ይቅደድ፣ የታላቋን ሶማሊያንም ግዛታዊ አንድነት ያክብር፣ ያን ካደረገ ብቻ ነው የምንነጋገረው፣ ወደብም ሆነ የባህር በር ማየት ከናፈቀው በኪራይ እንጂ በባለቤትነት ብሎ ነገር የለም ብሎ ገገመ። እኛም ስንት ከተዋረድን በኋላ በመጨረሻ በመንግሥት አልባዋ ሱማሌ ተዋረድን፣ ከእግሯም ስር ተንከባለን ወደቅን። የሆነው ይሄው ነው።

"…አሁን ቢለኔ ስዩምን ማየት መጠበቅ ነው። የተገኘው ድል በጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ ሲተነተን መስማት ነው። ኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ ጌትነት አልማው ሲተነትኑት መጠበቅ ነው። ጅቡቲም ኪራይ፣ በርበራም ኪራይ፣ ሞምባሳም ኪራይ ድሮም የከለከለ እኮ የለም። 😂 ኧረ በቃኝ። ፋኖዬ ግን ወጥር። ሰሞኑን ደግሞ አሰብ፣ አሰብ የሚል ነጠላ ዜማ እንጠብቃለን። ኢሳያስ ይውረድ የሚልም እንሰማለን። ይሄ ሁሉ ግን ሲጠቃለል የሶሪያ ጣጣ ያመጣው ድንጋጤ ነው። አብይ አሕመድ ሕዝባዊ አመጽ ባሳሰበው ሰዓትና በደነገጠ ቁጥር ይህችን ነገር ያደርጋል። ከአንድ የቀበሌ አስተዳዳሪ የማይጠበቅ መሳቂያ መሳለቂያ አጀንዳ ያመጣል። ፒፕሉም የእሱን ውሸት ለማጋለጥ ሲጋጋጥ እሱ በባሌም በቦሌም ብሎ ከተቃውሞና ከአመጽ አስተሳሰብ አዳሜና ሔዋኔን አስወጥቶ ጊዜ ያገኛል። ትንፋሽ ይሰበስባል። ለመንግሥት ሠራተኛ ደሞዝ ሳይጨምር ለሥጋቤት፣ ለቡናቤት፣ ለካፌ ሠራተኞች የደሞዝ ጣሪያ የወሰነውም ለዚሁ ግርግር ማጀቢያ ነው። ሶርያን ለመሸወድ ነው ይህ ሁሉ ዕቃቃ ጨዋታ የሚሉ አንዳንድ መተርጉማን አሉ። ቦለጢቃ ሽርሙ*ና ነው። በቦለጢቃ ብዙ ሴተኛ አዳሪና ወንድኛ አዳሪዎች ይታወቃሉ። እንደ ብልፅግናናዋ ፒኮክና እንደ ጨቅላው ያለ የቦለጢቃ ጋለሞታ ግን ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም ያለኝ አንድ የቦለጢቃ ጋለሞታ የሆነ የማውቀው ጋለሞታ ነው። 😂

• ማይም፣ ደንቆሮ መሆኔ የሚቆጨኝ እዚህ ላይ ነው። እንዲየው ትንሽዬ እኮ ፊደል፣ ቀለም ገብ ብሆን፣ እንደምንም አንዲት ዲግሪ እንኳ ብትኖረኝ፣ እንግሊዝኛም ማንበብና መስማት፣ መረዳትም ብችል እንዴት ያለ ከጃዋር መሀመድ የበለጠ የቦለጢቃ ተንታኝ ይወጣኝ ነበር። ምንያደርጋል ታዲያ ትምሮ ዜሮ ሲሆን ሲጠርብኝ "በትከሻዬን ሸከከኝ" በብላኔ እንዲህ ያዘባርቀኛል። ወይኔ አለመማሬ። ኢቆጨኛል።

"…እስከ ማክሰኞ ርእሰ አንቀጽ አይኖረንም። እስከዚያው ሻሎም ሰላም።

•••

ሻሎም…!  ሰላም…!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታሕሳስ 4/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆②✍✍✍ "…ዐማራ ከስድስት ዓመት በኋላ በአቢይ ክህደት፣ ውሸት፣ ነውር፣ ከአፉ በሚወጣው ቅሌት፣ ሐሰት መገረም፣ መደነቅ ከተወ ቆይቷል። ዐማራ አሁን የሚደነቀው፣ ምንአልባትም ከጀመረው መንገድ ገትቶት ምንአለ ምንአለ ሊያሰኘው የሚችል ነገር ቢኖር "አቢይ አሕመድ ተሳስቶ እውነት ቢናገር ነው" የሐሰት አባት ግን ይሄን ሊያደርግ ስለማይችል የዐማራ ፋኖን ከጀመረው ተጋድሎ አስቁሞ አዲስ አጀንዳ የሚያሰጠው ነገር አይኖርም። የዐማራ ምሑራንም ብቅ ብቅ ማለት መጀመራቸው ይበል የሚያሰኝ ነው። ይቀራሉ፣ አልወጡም ብቅ ብቅ ብቻ ሳይሆን በደንብ ልትወጡም ይገባል። በተለይ በዲፕሎማሲው መስመር ልታግዙ የምትችሉ ሆዳም ያልሆነችሁ ዐማሮች። የአዝማሪ አበበ በለውን ስድብና የማሸማቀቅ ቅርሻት ሳትፈሩ፣ ሳትሰጉ ወጣ ወጣ በሉና በስፋት ማገዝ ጀምሩ። አዎ እንደዚያ ነው መሆን ያለበት።

"…አሁን በቀጣይ ስለሚሆነው በእኔ በኩል ልገምት። በተለይ የጎንደሩ አንድነት እውን ሲሆን ድብልቅልቁ ነው የሚወጣው አከባቢው። የእነ ምስጋናው አንዷለም፣ የእነ አበበ በለው፣ የሀብታሙ አያሌው የጎንደር ስኳድ ከብልፅግና በላይ ይወበራሉ፣ የአቢይ ቅጥረኞቹ እነ ሳሚ ቀኜ ትዩብ ጎንደሮችን መሳደብ፣ አርበኞችን ማዋረድ ይጀምራሉ። እነ አርበኛ ጋሽ መሳፍንት በእነ ሌባ ዘራፊው መሳፍንት ባዘዘው ይሰደባሉ። እነ ጋሽ ሰፈር መለስ፣ እነ ጋሽ አረጋ በፖለቲካው ቅማንት በትግሬ ዲቃሎቹ ፀረ ጎንደር፣ ፀረ ዐማራ ግለሰቦች መሰደብ ይጀምራሉ። ፌክ ኢትዮጵያኒስቱ፣ በእስክንድር ነጋ በኩል ተስቦ ትግል ለመጥለፍ ያሰፈሰፈው በሙሉ ይንቀዠቀዣል። ይታወካል፣ ያስታውካልም። መፍትሄው አንድነትን አጠንክሮ እንደ አጼ ቴዎድሮስ፣ እንደ ጀርመኑ ቢስማርክ ፀረ አንድነቶችን እየጨፈለቁ፣ እያሸማቀቁም ወደፊት መገስገስ ብቻ ነው። ሌላ መፍትሄ የለም።

• የዐማራ ፋኖ ምት ሲጨምር፣ የአቢይ ወያኔ ወዳጇ አሜሪካም ስለድርድር፣ ስለ ፕሪቶሪያ ስምምነትም ማውራት ትጀምራለች።

• የዐማራ ክልል ባህርዳር አንድ ስታዲዮም እና ድልድይ፣ የጎንደር በኖራ ተለስኖ ፔኮክ የመሰለው የፋሲል ግንብ፣ ደሴ አደባባይ፣ ኮምቦልቻና ደብረ ብርሃን በደርግና በወያኔ ጊዜ የተሠሩ ሁለት ፋብሪካዎች በመከላከያ ጀነራሎች፣ በብልፅግና ካድሬዎች ተደጋግመው ይጎበኛሉ።

• የአቢይ አሕመድ የምክክር ኮሚሽን ተብዬው የጡረተኛ ባንዳዎች ስብስብ ወደ ሚዲያ ብቅ ብሎ "በሚቀጥለው ወር በኦሮሚያ የአጀንዳ ልየታ ሥራ ልንጀምር ነው፣ በዐማራ ክልልም ልንጀምር ነው፣ በትግራይ እየተነጋርን ነው። ታጣቂዎች እሺ ካሉን ልናደራድር ፈቃደኞች ነን እያሉ እንዲወበሩ ይደረጋሉ።

• የዐማራ ጳጳሳት፣ የትግሬ የኦሮሞ ጳጳሳት፣ ሽምግልና፣ ዕርቅ ገለመሌ ተብሎ ይደሰኮራል። የሰላም ሚንስትርም ከአሜሪካ በጀት አገኘሁ፣ ለዐማራ፣ ለኦሮሞ፣ ለትግሬና ለቤንሻንጉል ልሰጠው ነኝ ብሎ ይወበራል።

• ግንቦቴዎችና ግንባሮች፣ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶችም በሙሉ እጃቸው ላይ ባለ ሚዲያ ሁሉ ተሟሙተው ትግሉን ለማቆስም፣ ለመግታት፣ ለመበጥበጥ፣ ለመበተንና ለማዳከም ይላላጣሉ።

• ከቱርክ ድሮን፣ ከኤምሬትስ ጥይት ቦንቡ ከተገኘ በክልሉ የድሮን ጭፍጨፋ ይበረታል። የአካይስቱ መከላከያ ግፍም ይበረታል።

• በዚህ መሃል የበሻሻው አራዳ ያልጨነቀው፣ ያልጠበበው ለመምሰል፣ የፋኖ ምት ምንም እንዳልጎዳው ለማስመሰል በሲአይኤ ማንዋል መሠረት በጭንቀት፣ በውጥረት ውስጥ እንኳ እየተዝናና እንደሆነ ለማሳየት ደቡብ ሄዶ ብሽክሊሊት እየነዳ ፓስተራቸው እንደመጣ በሚቆጥር ምስኪን ሕዘብ መሃል ትርኢት ያሳያል።

• በሌላ በኩል እነ ኦኤም ኤን የበሻሻው አራዳ ላይ የተጣሉ መስለው ላይ ዋይ ዋይ ማለት ይጀምራሉ። ጃዋር መሀመድም ብቅ ብሎ አዛኝ ቅቤ አንጓች፣ ከደሙ ንፁህ እንደሆነ ይደሰኩራል። አቢይ ነው ፋኖን ያስታጠቀው፣ ያስጨፈጨፈን ሽመልስ አብዲሳ ነው ብለው የኦነግ አክቲቪስቶች ዋይ ዋይ ይላሉ። ይሄ ሁሉ የፋኖ ምት፣ የዐማራ አንድነት ሲታይ የሚፈጠር የሚታይም ምልክት ነው። ቤት ማፍረስ፣ በአዲስ አበባ ውስጥ ሸኔ በሃላል እየተኮሰ እንዲገባ ማድረግም የዚሁ አካል ነው። እስቲ በሚዲያ ላይ ከጎንደር ስኳድ በቀር አሁን የሚያለቃቅስ ሌላ አካል አለ? …የለም።

"…በደንብ እናስተውል እናስተውል የበሻሻው አራዳ ሀገደሉ ጨ” ው ከሱማሌ እና ከግብጽ ጋር ተመካክሮ፣ በአማሪካ እና በእስራኤል፣ በእንግሊዝም አይዞህ ባይነት የኤደን ባሕረ ሰላጤን ለመቆጣጠር ኃያላኑ ለሚያደርጉት ፍልሚያ ምንአልባት በሱማሌ አከባቢ ጦርነት ቢነሣበት የሚሞት ወታደር በብላሽ ያገኙ ዘንድ ለአፍ ማስያዣ አሰብን ወርሮ እንዲይዝ ሊረዱት ይችሉ ይሆናል የሚሉም መተርጉማን ዘሉ።

• የፌክ ጦርነቶች ሊደረጉ ሲታሰብ ከዚህ ቀደም ከልምድ እንዳየነው ምን ዓይነት ሁኔታዎች ነበሩ?

• የብልጽግና የሚድያ ሠራዊት በሙሉ የሰላም ሰባኪ ሆኖ ከች ይላል። ፋኖ ከአገዛዙ ጋር መታኮሱን ትቶ በቅድሚያ ወራሪውን እንመክት ብለው የሀገር ፍቅር ሰባኪ ይሆናሉ። ይኸንዜ ፋኖ እንደተለመደው እግርህን ብላ። እኔ የህልውና ጦርነት ላይ ነኝ። በሰላም ተዘልላችሁ የተቀመጣችሁ ሄዳችሁ ተዋጉ። ለእስከዛሬው አበርክቶዬ ያልተመሰገንኩ አሁን ማን ያመሰግነኛል ብዬ ነው የምዋጋው? ጥፉ ከዚህ፣ ሞኝህን ፈልግ። አዲስ አበባ ለመግባት የተከለከልኩ አሰብና ምጽዋ ለመግባት ምን አላላጠኝ። መጀመሪያ ሸገር በሰላም ልግባ። ምኝህን ፈልግ ይላል። ይሄን ሲሰማ  የብልፅግና የሚዲያ ሠራዊት እንደቀደመው ያብዳል። ፋኖን በሀገር ክህደት ይከሳል። ፋኖም መልሶ እንዲያውም ውሸት ነው ግብፅና ሶማሊያም ከአቢይ ጋር አልተጣሉም፣ አይጣሉም። ከኤርትራም ጋር እንደዚያው ብሎ ኩም ያደርጋቸዋል። በበቀደሙ ያልተሳሳተው ፋኖ ያለው እንደደረሰው ሁሉ አሁንም ያለው ይፈጸማል። ይኸው ከሃዲው አቢይ አህመድ እኮ የግራኝ አህመድ ጠመንጃ አቅራቢ የነበረችው ቱርክ ጋር ሄዶ ከሱማሌ እግር ስር ወደቀ። ተዋርዶም አዋረደን።

"…ከዚህ ቀደም አራተኛ ጨ’ው የበሻሻ አራዳው ሱማሌን ሊገጥም እንደነበረ አድርጎ ሲተውን በዙሪያው ምን ይተወን ነበር?

• የኢትዮጵያ ወታደሮች አጅበውት ቆመው እየታየ የግብጽ የጦር መሳሪያ በሱማሌ መቋዲሾ እተራገፈ ነው ብለው ያሳዩ ነበር። ያ የተረጋፈው መሳሪያ አሁን ወደ ግብፅ ይመለስ አይመለስ እንጃ። አልነገሩንም።

• ደቡብ ሱዳን ተነኮሰች፣ ሰሜን ሱዳን ወረረች ይባል ነበር።

• • ሱማሌና ግብጽ ኤርትራ አንዴ አስመራ፣ አንዴ ካይሮ ይመላለሱ ነበር። ይፈራረሙ ነበር። አጅሬ ፋኖ ግን ለደንታችሁ ብሎ ኢግኖር ገጭቶ ዝም ብሎ ሥራውን ብቻ ይሠራ ነበር። እሊህና እሊህን የመሰሉ ሌሎች እንቅስቃሴዎች ይታዩ ነበር።

"…አሁን ደሞ ሱማሌ እና ኢትዮጵያ ከመስማማታቸው በፊት ስለነበሩት ድራማዎች እስቲ በጥቂቱ እንመልከት።

• የሻአቢያው ኢሳይያስ አፈወርቂ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ምንም ተናግሮ የማያቀው ሰውዬ ኢትዮጵያን በተመለከተ በሀገሩ መገናኛ ብዙሃን ቀርቦ ረጅም ዲስኩር ደሰኮረ፣ ስለ አቢይም፣ ስለ ሕገ መንግሥቱም ተናገረ ተባለ። ለዚያም አቢይ አሕመድም በፋና ቴሌቭዥን በኩል መልስ ሰጠው ተባለ።

• የትግሬው ሸኔ በወለጋ ጫካ ሲቀር የብልጽግናው  የኦህዴድ ሸኔ ደግሞ መሃል ከተማውን በተኩስ እያመሰ ወደ አዲስ አበባ ገባ።👇②✍✍✍

👆③ ✍✍✍ …

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ። መዝ 106፥1

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 1:15 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• የዛሬውም መርሀ ግብራችን እንደወትሮው ሁሉ ልዩ ነው። ያበጠ ይፈነዳል። ነጭ ነጯን እውነት ስናጣጥም እናመሻለን። ተከታተሉን።

•ዩቲዩብ👉 https://youtu.be/1LFMNmPmQSE
•ትዊተር👉 https://twitter.com/MerejaTV
•Mereja TV: https://mereja.tv
•በራምብል👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም…!  ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።” ማቴ 8፥12

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…12

• በጸሎት እንዝጋው…!

"…የሰማነውን፣ ያየነውን በእዝነ ልቦናችን ያኑርልን። የሳምንት ሰው ይበለን። የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብራች በዚህ ይዛዘምሎ። ነጋቲ ቡላ… ደኅና እደሩልኝ።

🖐🖐🖐

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…10

"…በዐማራ ስም፣ በዐማራ ኮታ ጀነራል በሆኑት የፖለቲካው ቅማንት የርግሬ ዲቃላው ስኳድና የአገው ሸንጎ ጀነራሎች ምትክ የሚሾሙት አዲሶቹ የኦሮጲያ መከላከያ ኃይ ዠነራሎች እኒህ ናቸው።

"…መጣም፣ መጣም፣ መጣም ያምራለች አይደል…? በኦሮሚያ የተዘረፈው የባንክ ብር፣ የታረደው እና የተዘረፈው ዐማራና ኦርቶዶክስ እንዴት ውብቢት ኦሮሚያ እንዳስመሰላቸው ግን አያችሁ? የጠጉራቸው ቅቤ ግማቱ እንኳ እንዴት አባቱ እንደሚያብለጨልጭ እዩልኝማ።

• የመጀላከያ ልብስ ተጸዳዱበት አይደል…?

• አበባው ታደሰ ግን ኤት ጠፋ…? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…8

• የስልክ ውይይት ክፍለ ጊዜ ነው።

"…የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ወዶገብ ገሌዎች፣ የሀብታሙ አፍራሳ፣ የፓስተር ምስጋናው አንዱዓለም፣ የእስክስ አበበ በለው የዶላር ዕዞቹ፣ የጎንደር ዐማራ አሰዳቢ ከፋፋዮቹ አይተ ሰሎሞን አጠናው እና የ33 ሚልዮን ብር ዘራፊው የፋሕፍዴኑ ፍሮፌሶር ኢያሱ የሚያደርጉት የስልክ ውይይት ነው። በጥሞና ተከታተሉት።

• ደረጀ በላይ እና ሀብቴ በመጣላታቸው ጮቤ ይረግጣሉ።

• ጸዳሉን ተዉትና ተሼን ያዙት። ተሼ የባላገር ቅን ነው። 😂

በመጨረሻም…ሰሌ ፍሮፌሶርን ይጠይቃል…

• እኔና ደጀኔ ቸግሮናል… አንድ አራት ፈልጉልን።

• አራት ሜልዮን…?

• ኧረ ኧረ ሚልዮኑ ቀርቶ መቶሺውም በተገኘ።

~ ሰሌ በቃ በሄደበት ያገኘውን ሁሉ "እኔና ደጀኔ ቸግሮናል" ማለት ነው በቃ ሥራው።

• እነ አበበ በለው፣ እነ እስክንድር ደረጄንና ሰሌን የሚጫወቱባቸው በስስ ልባቸው፣ በደካማ ጎናቸው ነው ማለት ነው።

• ስልኩን የሚቀዳው ግን ማነው?
• ዋን ዐማራዎች፣ ስኳድና ሀብታሙ አያሌው በገዛላቸው ስልክ ባይጠቀሙስ…?

• እየኮመታችሁ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…7

• "ዘመድኩን ነቀለ" ነኝ…😂 መነቃቀሉን ልቀጥል ወይ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል… 5

• የምርጫ ሰዓት ነው።

"…ያነዜ "ማዕዶት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማኅበርን" በመሰረትኩ ጊዜ ይሄን የምታዩትን ሥዕል የሳለኝ ልጅ ተሰድዶ እዚህ አውሮጳ ጎረቤት ሀገር መጥቶ ከእኛ እንደ አንዱ ሆኗል።

"…ስደተኛው ወንድም በዚሁ በስደት ሀገር ወጥሮ ተምሮም ጥሩ ዕድል አግኝቷል። አሁን ደግሞ ከብዙ ተወዳዳሪዎች መሃል ተመርጦ አራተ ተወዳዳሪዎች የቀሩበት ምድብ ውስጥ ገብቷል። እናም አንደኛ ከወጣ ጥቂት ዩሮም ይሸለማል። ይሄም ብቻ ሳይሆን በታላላቅ የሀገር መሪዎች፣ የዓለምአቀፍ ሚዲያዎችና ዓለምአቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ባሉበት መድረክ ላይ ስለ ሀገሩ የመናገር ዕድልም ያገኛል። እናም ፈቃደኛ ከሆናችሁ የልጁን የሚመረጥበትን የመወዳደሪያ ሊንክ ልለጥፍላችሁ ወይ።

"…ውድድሩ የሚያበቃው ነገ ዕሁድ ነው። ምን ትላላችሁ…?

• ልለጥፈው…? ከዚያ ወደ ጮማ ጮማ ወጋችን እንመለሳለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…4

• የተቀበል…3 ጥያቄ መልሱን እነሆ እንካችሁ።

"…እንዲህ አደይ እናቱ እግር ስር ድፍት ብሎ የሚመረቀው የዐማራ ትግልን ካልዘወርኩ፣ ካልመራሁ፣ አድራጊ ፈጣሪው ካልሆንኩ ብሎ የጎንደር ዐማራን ፍዳ የሚያበላው ሶዬ… ተወዛዋዥ፣ እስክስ፣ የአዲስ ድምፅ ሚዲያ ፈጣሪ፣ ዳይሬክተር፣ ሊቀመንበር፣ ዋና ፀሐፊ፣ የቦርድ አመራር፣ ገንዘብ ያዥ፣ ኦዲተር፣ ኮሜዲያን፣ የቴሌቭዥን አስተዋዋቂ፣ የዋ ዐማራ ማኅበር ባለቤት አይተ አበበ በለው ናቸው። (ኡፍ ማዕረጋቸውን መጥራት ያደክማል)

"…አርበኛ ደረጀ በላይ የአበበ በለው የሰፈሩ ልጅ ነው። አርበኛ ደረጀ በላይን በደካማ ጎኑ ገብቶ ለእስክንድር ነጋ ባሪያ፣ አሽከር ገረድ እያደረገው ያለው አበበ በለው ነው። የደንቢያ ልጅ ነን በማለት ያን የመሰለ የጎንደር አርበኛ የሀብታሙ አያሌው አፍራሳ እና የፓስተር ምስጋናው አንዷለም መጫወቻ፣ መሳቂያ መሳለቂያም አደረገው።

"…የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች ከጎንደር ዐማራ ፋኖ ትግል ካልራቁ ሽግሩ ይቀጥላል። አይቆምም። የደሀ አእምሮ ይዞ ብርብር እያለ የሚታገል እንደ ሰሎሞን አጠና ዓይነቱን ሻይ ቤት ከፍታችሁ ከትግሉ ገለል ካላደረጋችሁ እነአቤ ይጫወቱባል። እስክንድር የአራዳው ልጅ ከጎንደር ፋራ ካገኘ እንቅርቅቦሽ ነው የሚጫወትበት። ተናግሬአለሁ። ጎንደር ቴዲን ሁን።

• እስክንድር ነጋ (ደጎጎ) በሚስቱ ትግሬ ነው።
• አምሳሉ አስናቀ(ደጎ) በሚስቱ ትግሬ ነው።
• አበበ በለው (ሰጎ) በእናቱ ትግሬ ነው።
• ፓስተር ምስጋናው(ሰጎ) መኔ ነው።
• ሀብታሙ አፍራሳ (ኦወ) ሃዲግ ነው።
• እነሙላት አድሓኖ፣ እነበረደድ፣ እነእሸቱ ገጠሬው፣ እነሰሎሞን ባለ ሃውልቱ…„😂

• የራስ አርበኛ ደረጀ በላይ ከአበበ በለው ጋር መገገም ግን ደሬን በጎንደር ዐማራነቱ ላይ ጥያቄ እንዳነሣ እያስገደደኝ ነው።

• እየኮመታችሁ…✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…፩

"…ወደ ዐማራ ክልል በመሄድ የዐማራ ፋኖን ይገጥም ዘንድ በፈረንሳይኛ ልዩ የሽምቅ ውጊያ የሰለጠነው የሐረርጌው ቆቱ ሚሊሻ ከዘመቻው በፊት የምረቃው ዕለት በበርጫ ጓ ብሎ በምርቃና "ሚስቶቹን" ይሰናበት ዘንድ ቅልጥ ያለ ፓርቲ በዚህ መልኩ እነደተዘጋጀለት ሪፖርተራችን ቄሮ ኢብሮ ኢብሮሼ ከሥፍራው የላከልን ቪድዮ ያመለክታል።

• ነፍስ ይማር…! ፋኖ ግን ግድህ ፈላ…😂

"…እየገጠማችሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።” መዝ 113፥3።”

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ኧረ መግለጫው ዘገየ…!

"…እስክስ አበበ በለው አቤ ሰሞኑን ምነው ምነ ጠፋብን? የሰፈሩ ልጅ ደሬ አላምንለት ብሎ አስቸግሮት ይሆን? ኧረ ብቅ በል አቤ።

"…እነ ደሬስ ቢሆን እስከአሁን እንደተጓዙ ነው ወይ? ስንት ቀን ነው የሚጓዙት? ያውም አለቃችን እስክንድር ነጋ ነው። እኛ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የዶላር እዝ ታማኞች ነን ብሎ አንዲት ገጽ ግንቦት 20 መስመር መግለጫ ለማውጣት እንዲህ መታሸት ከምር ፌር አይደለም።

"…ሀብትሽ አፍራሳም፣ ኤርሚ ዋቅጅራም፣ እየጠቧቸው መዘግየታቸው ልክ አይመስለኝም። ፍጠኑ። እስኬም እኮ ጨነቀው፣ ጠበበው። ሁለትም ባይሆኑ ደሬ ብቻውንም ቢሆን መግለጫ ቢሰጥ ጥሩ ነው። እስኬው ተስፋ ከቆረጠ ትግሉን ውኃ ነው የሚበላው። እናም ደሬ ከጓደኞቹ ጋር ሰብሰብ ብሎ መግለጫ ቢሰጥ ጥሩ ነበር።

"…ዶላር ግን ኢንጂሩ። ሰው እንዴት አብሮ አደግ ዘመዱን አግቶ 600 ሺ ብር አስተፍቶ ይቀበላል? ከዚያስ የፋኖ መሪ ነኝ ብሎስ እንዴት ደፍሮ ይናገራል? ያውም ለለቅሶ የሄደን አብሮአደጉን አግቶ 600 ሺ ብር ከባድ ነው። ይሄም ወንጀል ከዚያው ከባለማተቡ ሀገር በጎንደር ምድር ላይ ተደረገ ቢባልስ ማን ያምናል? ከምር እንዲህ ሲባል ያሳዝናል፣ አንገትም ያስደፋል።

"ለማንኛውም አቤን ንገሩልኝ። ዘመዴ መቀስ ይዞ እየጠበቀህ ነውና ዛሬ እንዳትቀርበትም በሉልኝ። አደራ፣ አደራ ንገሩልኝ።

• ጆሌ ዶላሪ ጂርቱ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

• ያራድዬ ልጅ… ይሞታል እንዴ…? ይብላኝ ለበቀቀን ካድሬው እንጂ እሱማ ውርደት ጌጡ እኮ ነው። አይሞቀው አይበርደው። እህእ…

"…ለማንኛውም ይሄን የዛሬውን 6 ፍሬ ሰው ብቻ የተባሳጨበትንና ጓ 😡 ብው ያለበትን ርእሰ አንቀጽ በተራችሁ ደግሞ እናንተ የፈለጋችሁትን ተንፍሱበት።

"…እንደኔ እንደዘመዴ "በቀኝ ትከሻዬን ሸከከኝ" እንደ ስዩሜ ተሾሜ በበርጫ ያለ ትንተና ሳይሆን በዕውቀት የሆነ ትንተና ተንትኑልን እስኪ። ምሽቴን የእናንተን ትን የሚያስብል ትንተና በማንበብ አሳልፋለሁ።

• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• የነቀው የበሻሻ አራዳ ፊቱን የሚያጎሳቁል ሜካፕ የሰይፉ ፋንታሁን ወንድም ቀብቶት "በደቡብ ሃዋሳ ከተማ አስፓልት ላይ በውድቅት ሌሊት ቆሞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ በተበላበት የፉገራ ዕቁብ ሺ ዓመት ቢዋጉ አያሸንፉኝም ላላቸው ኃይሎች "በናታችሁ፣ ባባታችሁ "ሥልጣን ልለቅ አንድ ዓመት ተኩል ነው የቀረኝ" ምናለ ብትታገሱኝ ዓይነት ዲስኩር ደሰኮረ።

• አሜሪካ ጨ’ ው ስንት ሚሊየን ሕዝብ እየጨፈጨፈ እያፈናቀለ፣ እየገደለ፣ እየጨፈጨፈ እያየች፣ እየተመለከተች፣ እንዲየውም ከሩዋንዳ የበለጠና እጅጉን የከፋ የዘር ማጥፋት በኢትዮጵያ ሊፈጸም ይችላል እየተባለ ባለበት በዚህ ወቅት ይባስ ብላ "አሁን ደግሞ እንደ ሶሪያ ነጻ የምትሆነው ሀገር ኤርትራ ነች ብላ በመናገር ኢትዮጵያ ላይ ያቀዱትን ሴራ በሆዷ ይዛ ይሄን ተናገረች። ይሄንና ይሄን የመሰሉ ሌሎች ክንውኖችም በኢትዮጵያ ዙሪያ ሆኑ።
    
"…ስለዚህ ዐማራው እነኚህን ክንውኖች ካየ ከተመለከተ፣ ከገመገመ በኋላ በቀጣይ ምንድነው የታቀደው በማለት ከልምድ ተነሥቶ መጻኢውን ጊዜ በመተንተን አስቀድሞ መዘጋጀት አለበት ባይ ነኝ። ሰዎቹ ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚፈልጉት ሶሪያን ባፈረሱበት መንገድ ነው ኢትዮጵያንም ለማፍረስ የሚሞክሩት። አሸባሪ የተባሉት በሙሉ አሁን የነፃነት አርበኞች ተብለው አበባ እየተበተነ፣ በቀይ ምንጣፍ በክብር እየገቡ ነው። መተኮስና ግድያ ቢፈጽሙም ጠያቂ እንደሌለ ነው የታየው።

• ከዚህ ተነሥተን ወደ ኢትዮጵያ ቦለጢቃ ስንመጣ ሰሞኑን ብርጌድ ናሀመዱን እና የትግራይን ልጆችን በመያዝ ኤርትራን ሊተነኩሱ ይችላሉ። 

• ይሄን ትንኮሳ የደመቀ ዘውዱንም የተከዜ ዘብ የተባለውን ኃይል በመያዝ ጦርነቱን ወደ ዐማራ ክልል ስበው በማምጣት ፋኖን ሳንድዊች ሊያረጉት ይሞክራሉ።

• የበሻሻው አራዳ በሲአይኤ ማንዋል መሠረት አሁንም የፌክ ጦርነት ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው በማለት ሲያጃጅለው የከረመውን የደቡብንም ሆነ የሌላውንም ቤርቤረሰብ መንጋና የእነ ኮለኔል ደመቀን፣ የህወሓትንም ኃይል አጠናክሮ በመጠቀም ሁሉንም በሀገር ተደፈረች ሰበብ ወደ መከላከያ አስገብቶ ከዚያ ነገሩን ሁሉ ወደ ፋኖ በማዞር በአራዳ አራዳ ጭዌ በመላ ፋኖን ለመምታት ይሞክራል። የሚኒሻ ሥልጠናውም የዚህ የሳንድዊች አካል ነው።

• ባለፈው ጊዜ አማሪካ እነ ጀዋር እና አቢይ በመጠቀም ኬንያን በጥብጣ፣ ከዚያ ኦሮሙማው በአሜሪካ አመቻችነት በኬኒያ ከሚመሰረተው መንግሥት ጋር በመተባበር፣ ከኬኒያ በመነሣት በደቡብ በኩል ደቡብ ገብቶ ከሸኔ፣ ከኦሮሞ ልዩ ኃይልና ከመከላከያው ጋር ተጣምሮ ኢትዮጵያኖችን እየፈጀ ሥልጣኑን ለሸኔ ለመስጠት የነበረው ዕቅድ በመክሸፉ አሁን ደግሞ ኤርትራን ከላይ ባልናቸው ኃይሎች የምርም ካደረጉት ሻአቢያን አሰወግደው ከዚያ ኤርትራን በኤርትራዊ መሳይ ትግሬዎች ከተቆጣጠሩ በኋላ የኤርትራን ኃይልና ትጥቅ በመያዝ በዓረቡም በአሜሪካም እየተጨመረላቸው ዐማራን እንደ አሳድ አሹቅ ለማድረግም ይከጅሉ ይሆናል።
 
"…ግብጽ በሱማሌ አራገፈች የተባለው የጦር መሳሪያም ግብፅ እንደ ማጃኮቢያ ተጠቅመውባት እንጂ መሣሪያው የምዕራባውያኑ ኃያላን ሀገራትም ሊሆን ይችላል። ምን አልባት ሱማሌ የሚሄደው የኛ ጦር የሚሰለጥንበት እና ከዚያ ማንን ሊመቱበት እንደሚፈልጉ መገመት ነው። ሌላ ሌላውንም ጨምሩበት። ሶሪያን ያጠፋቻት አሜሪካ እንደ ታላቅ ሰበር ዜና ያውም ክፉ ሴራ እንዳልሠራች ሆና በድፍረት በቲቦር ናዢ በኩል "ሶሪያ ያገኘችውን ሰላም ኤርትራም በቀጣይ ታገኛለች" አለች። ከዚሁ ጋር የበሻሻው አራዳ ከሱማሌ ጋር ከመስማማቱ በፊት ሌላ አንድ እንዲጮህ የተፈለገ ክስተትም ነበር። አፍቃሬ ዘንዶዋ አርቲስት ማስታዋልን ስንትና ስንት ምሑራን ባሉበት ሀገር አምጥቶ ሥልጣን እንድትይዝ አደረጋት። እንዲህ ዓይነት ከሀገሪቱ ሕግ ጋር የማይሄድ የሰዶማዊነት ተግባር ህውሓት ከመውደቋ ቀደም ብሎ በመቀሌ ባንዲራቸው ተውለብልቦ፣ የአረናው እነ አምዶም ገብረ ሥላሴ ተቃውመው፣ ቀጥሎም ግብረሰዶሞች ላሊበላን እንጎበኛለን ሲሉ ድፍን ኢትዮጵያዊ በመቃወሙ፣ እነ ታከለ ኡማም በግድ የተቃውሞ አካል በመሆናቸው ምክንያት ሕወሓትም፣ ብልጽግናም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።

"…አሁን አቢይ አሕመድ አንካራ ሄዶ እስከ አንገቱ በውርደት ተነክሮ መጥቷል። የሱማሊያን ግዛታዊ አንድነት አከብራለሁ፣ ከሶማሊላንድም ጋር የተፈራረምኩትን ፊርማ እቀድዳለሁ በማለት ፈርሞ ነው የተመለሰው። ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲው በኩል በብዙ ከተዋረደች በኋላ ሶማሊላንድንም በክህደት በጠራራ ፀሐይ አውላላ ሜዳ ላይ ጥሏት መጥቷል። ካዳት አይገልፀውም። አዲስ አበባ ላይ ቆንስላ ጽ/ቤት ከፍታ ከኢትዮጵያ ዕውቅና ስትጠባበቅ የነበረችው ሱማሊላንድ አቢይ አሕመድ በቁሟ ነው የቀበራት። የሠርግ ቀኗን ደግሳ፣ ወዳጅ ዘመድ ተጠርቶ ሙሽራው ደውሎ ሙሽሪትን አላገባሽም ሲላት እንደዚያ አስቡት። ወድዶም አይደለም የፈረመው። በሶማሊያ የሶማሊያን ባህር የምታስተዳድረው ቱርክ በሶሪያ ጉዳይ ላይ መሪዋ ኤርዶጋን የበላይ ወሳኝ ሰው መሆኑን ስላሳየ አቢይን  አርፈህ ናና ፈርም ያለበለዚያ ዋ ብሎትም ሊሆን ይችላል የሚሉም አሉ። አብይን ጠርቶ ያስፈረመው በግድ ነው። ምክንያቱም ቱርክ የሱማሊያ አንደኛ ወዳጅና ደጋፊ ሀገር ናት። እሷን የሚጎዳ ወይም ኪሳራ ላይ የሚያስቀምጣትን አንዳች ነገር ለኢትዮጵያ ብላ አይደለም ለማንም እንደማታደርግ 100% እርግጠኛ ነን የሚሉም አሉ።  አብይ ሄዶ ኤርዶጋን ፊት ለሱማሊያ የተንበረከከው በምላሹ ተተኳሽ ድሮን ይሰጥሃል ተብሎም ሊሆን ይችላል ብሎ መጠርጠሩ አይጎዳም።

"…አንድ ወዳጄ በዚህ ጉዳይ ያካፈለኝን ሓሳብ ላካፍላችሁና የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ በዚሁ ልቋጭ። "…ይኸውልህ ዘመዴ በቱርኩ አንካራ ስምምነት አብይ በጣም መጨነቁን ያሳያል። ግን ብልጥም ነው። ያዋጣዋል ወይ ትራምፕ ሲመጣ እናየዋለን። ግን ከሶሪያ ትምህርት ወስዷል። የቱርኩ ፕሬዝዳንት ከሶሪያ አማፂዎች ድል ጀርባ አለ። አብይ የፈራው የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባለፈው በግልፅ በሀገር ውስጥ ያሉ የአብይ ተቃዋሚዎችን እናስታጥቃለን ማለቱ እና የፋኖ አፈቀላጤው የጎጃም ፋኖው አስረስም ይሄን ጥያቄ ተጠይቆ "ከማንም ቢሆን ከመርሀችን ባላፈነገጠ መልኩ መሣሪያ ካገኘን እንቀበላለን" ማለቱ፣ አስቦ ሶማሊያ ከቱርክ ጋር ያላት ጥብቅ ግንኙነት የሶሪያውን ሁኔታ አብይ ላይ ሊደገም እንደሚችል አቢይ ሰግቶ ስለዚህ በጊዜ በርከክ ብሎ ተፈራርሟል። የተወሰነ ውጥረቱን ለማርገብ፣ ሶማሌላንድ እንደሆነች የምርጫ ውጤቷ በትራምፕ እውቅና አግኝቷል። የኢትዮጵያ ዕውቅና መስጠት አስፈላጊዋም አይደለም። ከፈለገች ኤርትራና ግብፅም ይሰጧታል። ስለዚህ አብይ ጋር በቀጥታ በድንበር ሊናጀሱ የሚችሉበት አጋጣሚ ሰፊ ነው። ግብፅም አሰላለፏን ወደ ሶማሊላንድ ትቀይራለች። አሜሪካ ስለሆነች አለቃዋ ሳትወድ በግዷ ትቀይራለች። ፋኖዎችም ነገሩን በንቃት ይከታተሉ። በተለይ የቀይ ባህር ኮሪደርና የዓባይ ወንዝን በተመለከተ ሚናቸውን ከወዲሁ መጫወት ይችላሉ። ራሳቸውን ለገበያ በማቅረብ ከገበያው መሸመት የሚፈልጉትን ሸምተው፣ መሸጥ የሚፈልጉትን ሓሳብ ለመሸጥ መንቀሳቀስ አለባቸው። በተለይ የዐማራ ምሑራን የሚያስፈልጉት አሁን ላይ ነው።👇③✍✍✍

👆④✍✍✍…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…የሶማሊያው የወደብ ትንተና የራሱ ጉዳይ፣ እነ ስዩሜ፣ ተሾሜ ይተንትኑት። ለአንተ መፍትሄው ዛሬም እንደትናንቱ አጀንዳ አለመቀየር ነው። በዚያው ጸንተህ ወጥረህ መተግተግ ብቻ ነው። የአገዛዙንም፣ የመሪውንም ሥነ ተፈጥሮ፣ ባህሪውንም አስቀድመህ ካወቅክ፣ ከተረዳህ በኋላ በየጊዜው እንደ እስስት የሚቀያየረውን የአገዛዙን ባህሪ ተከትለህ በእሱ ሪትም አለመጨፈር ነው። እሱ ሲደንስ ሲጨፍር አንተ ተረጋግተህ ከዳር ተቀምጠህ ሥራህን ሥራ፣ እሱ ሲያጨበጭብ፣ እልል ሲል አንተ ተራመድ፣ ፈጠን ፈጠን ብለህ እረስ፣ ቆፍር፣ ዘርህን ዝራ። እሱ ዘሎዘሎ ወድቆ ሲሰበር አንተ በተራህ ሐሴት አድርግ፣ ከቤተሰብ ከወዳጅ ከዘመድ ጋር ደስ ይበልህ። እንጂ በፍጹም እሱ ባመጣው አጀንዳ አትጠለፍ። አብረህም አትንከላወስ።

"…አሱ ስለ ስለ አንካራው ውርደቱ ሲያወራ አንተ ስለ ጎንደር አንድነት ከጣሪያ በላይ እየጮህክ አውራ። እሱ ሊሸፍን የሚፈልገውን አጀንዳ ይዞ ሲመጣ አንተ ደግሞ የእሱን አጀንዳ አፈር ከደቼ የሚያበላ አጀንዳ ይዘህ ምጣ። እሱ እሱ ውሸቱን፣ ሐሰቱንም፣ ቅሌት ውርደቱንም ሜካፕ ቀብቶ፣ ለፍላፊ አክ እንቲቭስት ቀጥሮ ሲደሰኩር፣ ሲያስደሰኩር አንተ ደግሞ ሥራህን እየሠራህ ስለራስህ ቤት፣ ስለ መጻኢው ዕጣ ፈንታህ ምከር፣ ዘክር። በፍጹም ይሄን የሐሰት ፈጣሪ የሐሰት አባት መንገድ ተከትለህ አትንገድ፣ በቅሌት በህሩ አብረህ ገብተህ አትነከር። አጀንዳህን አትቀይር።

"…እንዲያው እኔ የሚታየኝን ልናገር። ልጠቁም። ከቆይታ እንደተረዳሁት የዐማራ ፋኖ ምቱ ሲጠነክር፣ ተተኳሽ ሲጠፋ፣ ተዋጊም ሲያጥር፣ ሁሉ ነገር በዚያም በዚህም ጭንቅ ሲመጣ፣ ዶላሩም፣ ብሩም ሲጠር፣ ሕዝቡ ከአዚሙ መንቃት፣ መባተት ሲጀምር፣ የሲአይኤ ማንዋል ይገለጣል። የሕዝቡን ስሜት ቀፍድዶ የሚይዝ አጀንዳ ይፈበረካል። ተፈብርኮም በተመረጡ ቲክቶከሮች፣ ፌስቡከሮችና ዩቲዩበሮች አማካኝነት ለሕዝቡ ይበተናል፣ ለሕዝቡም ይታደላልም። የሆነች ሕጻን ተደፈረች፣ አቡነ እገሌ ውሻ ብሉ አሉ፣ አንዲት የቤት ሠራተኛ የሆኑ ሕጻናትን አረደች፣ የራይድ ሹፌሩ ታርዶ ተገኘ፣ ኦነግ ሸኔ አረደ፣ አገተ፣ ብላ ብላ የሚሉ ሰቅጣጭ ወንጀሎች ሚዲያውን እንዲያጥለቀልቁት ይደረጋሉ። ሕዝቤም ተሰብስቦ ደረት ሲደቃ፣ ሲደልቅ፣ እነርሱ በጓዳ የልባቸውን ሰርተው ውልቅ። አለቀ። አጀንዳው ላይ ተጥዶ፣ አልቅሶ፣ አልቅሶ ሲመለስ ቤቱ ፈርሶ መንገድ ላይ ውድቅ።

"…በብልፅግና ቤት አጀንዳ አይናቅም። ዕድሜ ለሰይፉ ፋንታሁን። ኩላሊት አጀንዳ ያደርጋል። ከዚህ በፊት ኩላሊት የሰጡም፣ የተቀበሉም ሰዎች ሁለቱንም ነበር የሚያቀርበው። ዛሬ ግን ይሁነኝ ብሎ ጉዳዩን እያወቀ ለሕዝቡ አጀንዳ መስጠት ነበረበትና አንዲት ዋሾ፣ ቀጣፊ፣ ድህነት ለማኝ ያደረጋት ምስኪን ሴት ብቻዋን አቅርቦ፣ እርሷንም ለነገ የሚያዋርዳትን ጥያቄ ጠይቆ፣ አስጠይቆ ሲያበቃ ፒፕሉ በልጅቷ አፍቃሪነት፣ ትህትና ተደንቆ፣ አውርቶ ሳያበቃ ኩላሊት ሰጪው ብቅ ብሎ ከተጣላን ቆይተናል፣ ክዳኛለች፣ አባራኛለች፣ ተፋተናል ብሎ ጎስቁሎ ያወራል። አጀንዳ ነውና ትናንት ልጅቷን ሲያመሰግን የዋለው የማኅበራዊ ሚድያ መንጋ ግሪሳም የቤት ጣጣውን፣ የኑሮ ውድነቱን ረስቶ ትናንት ሲየመሰግናት ያመሸውን ሴት ይገባላት ይይዛል። ሰይፉ ፋንታሁንም አቢይ አሕመድም ከዳር ቁጭ ብለው ይስቃሉ። በጎንደር የተፈጠረው የፋኖ አንድነት፣ የአገዛዙን ነውርና የወታደሩን ጨፍጫፊነት ዞር ብሎ የሚያየው የለም። አይኖርምም።

"…የዐማራ ፋኖ እስከአሁን በአቢይ አሕመድ ሠራዊት ነጥብ አልጣለም። በአጀንዳም አልተጠለፈም። በጎጃም እንደ ጠበቃ አስረስ ማረ የመሳሰሉ የአካባቢውን ጂኦፖለቲክስ የተረዱ፣ የገባቸው ጥቂት አመራሮች ወደ ሚዲያ እየቀረቡ የሚሰጡት የተመጠነ መግለጫም አገዛዙን ራስ ምታት እየለቀበበት እንደሆነ እያየን ነው። ፋኖ በራሱ ሥራ መጠመዱ አገዛዙን እና የአገዛዙን ወዳጆች ናላ ነው የሚያዞረው። በፊት በፊት ሽመልስ አብዲሳ ነበር ወደ አደባባይ እየቀረበ ተንኳሽ መግለጫና ንግግር፣ ዲስኩር እየሰጠ ዐማራንና የዐማራ ፋኖ ደጋፊዎችን ሲያነታርክ ይውል፣ ያመሽ፣ ያድር የነበረው። አቢይ አሕመድ፣ ዳንኤል ክብረትም አጀንዳ ሰጪዎች ነበሩ። አሁን ግን አቢይ አሕመድም፣ ሽመልስ አብዲሳም በአደባባይ ዝሙት ሲፈጽሙ ቢታዩ እንኳ ሌላው መንጋ ጉድ ጉድ ሲል ቢውል ቢያድር እንጂ ዐማራው ኬሬዳሽ ነው። አይሞቀው፣ አይበርደው።

"…ሽመልስ አብዲሳ በሚቀጥለው ዓመት ኢሬቻን የምናከብረው ቀይባህር ዳርቻ ነው ሲል ሕዝቤም እውነት ነው የእግዣቤል ሰው ብሎ አሜን አሜን ሲል ዐማራ ሆይ መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ ንካው እኔ የህልውና ትግል ላይ ነኝ ብሎ ባላየ ባልሰም ላሽ አለው። ከብርጌድ ነሀመዱ ጋር ሆነን ኤርትራን መመከት አለብን ሲባልም የዐማራ ሕዝብ በድል ይመልሳችሁ ብሎ ወደ ሥራው ተመለሰ። ወደብ አገኘን ኑ እንጨፍር ብሎ ባድመ ለእኛ ተፈረደ ብሎ ፒፕሉን በባዶ ሜዳ ሰልፍ አስወጥቶ ሲያስጨፍር እንደነበረው እንደ ሟቹ ስዩም መስፍን ይሄም የግብር ልጁ አቢይ አሕመድ ወደብ ከሱማሌ ላንድ አግኝተናልና ኑ ኑ እንጨፍር፣ ደስም ይበለን ብሎ በአዲስ አበባ የፌደራል ፖሊስን፣ በደሴ የከሚሴ ኦሮሞን ሰልፍ ሲያስወጣ የዐማራ ፋኖ ቺድ ከዚ ብሎ ጮጋ አለው። አጀንዳ አለመቀበል ማለት ይሄ ነው።

"…ወደቡን አግኝተናልና በዚህ የተናደደችው ሱማሌ ከግብጽና ከኤርትራ ጋር ተስማምተው፣ ግንባር ፈጥረው ሊወጉን ነውና እኛ ኢትዮጵያውያን የሀገር ውስጥ ጦርነቱን አቁመን መጀመሪያ የውጩን ጠላት መክተን እንምጣ በማለት እነ ስዩም ተሾመ፣ እነ ጌትነት አልማው፣ እነ ዳለቻ ሳይቀር ዋይ ዋይ ሲሉ የዐማራ ፋኖ ምላሽ አልሰጠም፣ የዐማራ የሳይበር ሠራዊት እንዲያውም ከሱማሌና ከግብጽ ጎን ነው የምንቆመው፣ ግብፅና ሱማሌ ቢገቡ እንደ ኦሮሙማው መርጠው አያርዱንም። ለማረድ ለማረድ እያረደን ያለው አገዛዝ አለልን፣ እናም እኛ የራሳችን ሥራ ላይ ነን ብለው አሳበዷቸው። የብልጽግና ካድሬ፣ የኦሮሞ የወሐቢይ እስላሙና ቤንጤው በሙሉ ሀገር ወዳድ ሆኖ የዐማራ ፋኖን በባንዳነት ይከስ ጀመር። እንዲየው እናንተዬ ወደው እኮ አይስቁም።

"…እንዲህ ነው አጀንዳን አለመቀበል። ጭራሽ አጀንዳ ፈጥሮ ያንን ካምፕ ሥራ መስጠት ነው መድኃኒቱ። አሁን አሁን ደስ የሚለው በቁጥር አንድ ሁለት የሚሆኑ የዐማራ ቲክቶከሮች ናቸው በማይም ሙድ የሚንቀዠቀዡት፣ ያለ ዕውቀትም የሚንጠራወዙት፣ የሚንደፋደፉት እንጂ የዐማራ የሆነ በሙሉ በስሏል። ነቅቷል። ሕፃን ፌቨን ተደፈረች፣ ኢትዮጵያ ወደብ አገኘች፣ ወደብ አጣች፣ ሱማሊያ ልትወረን ነው። ኤርትራ ልንገባ ነው፣ ልንወጣ ነው ብላ ብላ ሲባል ቀዥቀዥ ብለው የሚለፈዳዱ፣ አጀንዳውን ይዘው ቧልት የሚቧልቱ እንጂ ሌላው ወዳጄ ነቅቷል። ሌላ ሌቭል ላይ ደርሷል የዐማራ የማኅበራዊ ሚዲያ ሠራዊት። በሰል፣ መጠጥ፣ ነቃ ያሉ ዐማሮች መጥተዋል። አይደለም የውጪውን አጀንዳ ውሳጣዊውን፣ በውስጥ በዐማራ መካከል ያለውን ሴራ እና ስሪያ በደንብ አብጠርጥሮ መለየት ጀምሯል። የዐማራ አይኑ በሚገባ እየተገለፀለት ነው። ሞራው፣ ግርዶሹ እየተገፈፈለት ነው። አሁን ስኳድን በሽታ፣ በዳበሳ፣ ድምጹን በመስማት ማወቅ፣ መለየት ጀምሯል። ዐማራ እንደ ግሪሳ የተፈበረከ አጀንዳ ላይ መስፈል፣ እንደ ውሻ የተጣለለት ሥጋ የሌለው የአጀንዳ አጥንት ላይ ሰፍሮ ለሃጩን እያዝረበረበ መታገል ትቷል። ይሄ ሁሉ በቀላሉ የመጣ አይደለም።👇①✍✍✍

Читать полностью…
Subscribe to a channel