“…ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።” 1ኛ ቆሮ 5፥13 “…እነሆ። ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ አለኝ።” ኤር 1፥10
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…የምሰማውን እውነት አያድርገው። በሰላም እጅ የሰጠን ሰው ዐማራ ስለሆንክ ብሎ፣ ያውም የሸዋ ዐማራ ነህ ብሎ እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ ግፍ መፈጸም ልክ አይሆንም።
"…ጃል ሰኚ ኦሮሞ ስለሆነ ክብር ይገባዋል። ሥልጣንም ይገባዋል በማለት የንጉሥ አቀባበል አድርገው ሲያበቁ እንዲህ ዓይነት ነውር መፈጸም በምንም መልኩ ኦሮሞንና ዐማራን አያኗኑርም።
"…ከሸዋ ሥልጣን ላይ ሰው ስለሌለ ተብሎ። አገኘሁ ተሻገር ጎንደሬ፣ መላኩ አለበል ጎንደሬ፣ ታዬ አጽቀሥላሴ ጎንደሬ፣ ተመስገን ጥሩነህ ጎጃሜ፣ አረጋ ከበደ ጎጃሜ፣ የሸዋ ሰው ሥልጣን ላይ የለም፣ የሚጠይቀን የለም ተብሎ እንዲህ ዓይነት ነውር መፈጸም በፍጹም ልክ አይሆንም።
"…ጊዜ ይገለበጣል። ዘመንም ያልፋል፣ ሥልጣንም ይሻራል፣ በገዛ ፈቃዱ እጅ የሰጠን አረጋዊ ሊቅ ደራሲ ዐማራ የምኒልክ ዘር ነው፣ የፕሮፌሰር አስራት ወገን ነው፣ ነፍጠኛ፣ ሰፋሪ ወዘተ ነው ብሎ ከኦሮሞ የማይጠበቅ ድርጊት መፈጸም ልክ አይሆንም።
• አስቸኳይ መግለጫ ይሰጥ። ይሄ ነገር ለዐማራና ለኦሮሞ ሕዝብ ጠቃሚ አይደለም። ዳንኤል ክብረት ሆይ ሸዋን በዚህ መልኩ አይደለም መበቀል። ከምር ዛሬ ከፋኝ።
• አምላኬ የሰማሁት እውነት አይሁን…🙏🙏🙏
እውነት አይሁን…!
"…የኦነግ ሸኔና የኦሮሙማው አገዛዝን ያፈጠጠ የቀለጠ የእርቅ ዜና ተከልሎ ለመንግሥት እጁን መስጠቱ የተነገረው እና በዐማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ መሪ ስለነበረው አርበኛ ፋኖ አሰግድ መኮንን የሚሰማው ዜና ደስ አይልም።
"…ኦነግ ሽሜን በቁርጥ ተቀብሎ ዐማራን ግን…? …የምሰማው ነገር ከምር እውነት ባልሆነ። በስመ ሥላሴ…
መልካም…
"…እ ሺ…ምን እያሰባችሁ ነው…? ይሄን ከነ መሳሪያው ወደ አዲስ አበባና አምቦ እንዲገባ ስተደረገው አራጅ መንጋ ምን ትላላችሁ?
"…እንዴት ቢተማመኑባቸው ነው ከነ ዲሽቃ ክላሻቸው የተቀበሏቸው?
• እስቲ ትንሽ የታያችሁን አካፍሉን… ✍✍✍
መልካም…
"…ሰሚ ኖረ አልኖረ… ይህቺን እንደ ቀላል፣ እንደ ቀልድ እያያችኋት ባለው ነገር ላይ ትንሽ ብንተንፈስባት ምን ይመስላችኋል…?
• አላችሁ አይደል…?
"…ኦሮንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቃዩ ጥለት ያለበትን ነጠላዬን ጣል አድርጌ እንደተለመደው እንደፈረደብኝም ደግሞ የቲክቶክ መንደራችንን ልቀውጠው ልመጣ ነኝ…።
• አላችሁ አይደል…? 😁
👆③ ✍✍✍ …አድናቆት ሳይደብቁ በይፋ መናገር ጀምረዋል። በጥላፎቅ በኩል በግራና በቀኝ ያሉት እነ ቢስሚላሂናበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በትሪቡኑ ውስጥ ያሉት እነ በጌታ ስም ጂሰስ ድረስም የዐማራ ፋኖ ክለብ ዋንጫ ማንሣቱ አይቀሬ መሆኑን እየተናገሩ መምጣታቸው የሚታይ ሃቅ ነው።
"…የዐማራ ፋኖ ክለብ መዘናጋት የለበትም። አሁን የክለቡ ዝና በመላው ዓለም እየናኘ በመምጣቱ የእንግሊዝም፣ የኔዘርላንድም የሲአይኤም፣ የኤም16ም የሞሳድና የኬጂቢም ጋዜጠኞች ለዘገባ መምጣታቸው አይቀሬ ነው። የክለባቸውን አደረጃጀት ገብስ ገብሱን እንጂ የጓዳ ምስጢሩን ማሳየትም አይጠበቅባቸውም። እንግሊዝ ያው እንግሊዝ መሆኗን ለዐማራ ፋኖ ክለብ መቼም አይነገርም ብዬ ነው። ዳኞች፣ አራጋቢዎች፣ የዕለቱን ጨዋታ የሚመሩት ኮሚሽነሮችም በዐማራ ፋኖ ክለብ የጨዋታ ጥበብ፣ የተቃራኒ ክለብ ተጫዋቾችን እንዴት ባለ ክህሎት እንደሚሟርኳቸውና በፍቅር እንደሚገድሏቸው እያዩ በመደነቅ ላይ ናቸው። የዐማራ ፋኖ ክለብ ተጨዋቾች ክርስቲያኖቹ እግዚአብሔርን፣ እስላሞቹ አላህን ይዘው ወደ ጨዋታው ሜዳ መግባታቸውም ለእስከአሁኑ ከባዶ እጅ ተነሥቶ በሊጉ ቁንጮ አናት ላይ ለመቀመጣቸው ዋነኛ ምክንያት፣ የማሸነፋቸው ምስጢር እንደሆነም ታምኖበታል። አዎ ፈጣሪን ያልያዘ፣ ያላመነ የትም አይደርስምና እምነታቸውን በጸሎትና በዱአ ማጀቡ እንዳይታጎልም የሚመክሩ አሉ።
"…ጨዋታው ለዋንጫ ስለሆነ የዐማራ ፋኖ አመራሮችም፣ ተጫዋቾችም ሆኑ ደጋፊዎች በጥንቃቄ፣ በጥበብና በዕውቀት የጨዋታውን ሕግ አክብረው መንቀሳቀስ አለባቸው። የአማራ ፋኖ ክለብ ተጨዋቾች ቀይ ካርድ አይተው ከዋንጫ ጨዋታው የፍጻሜ ፍልሚያ በጊዜ እንዳይሰናበቱ በዲሲፒሊን፣ በሥነ ምግባር ብቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል። የዐማራ ፋኖ ተጫዋች ሆነው ፋውል ሰርተው ከዚህ በፊት ቢጫ የማስጠንቀቂያ ካርድ ያዩትም ቢሆን አሁን ከሳቱ የሚጠብቃቸው ቀይ ካርድ ነውና ከበፊቱ በበለጠ መልኩ ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል። መመካከር፣ መሰልጠን፣ ስህተትን በማረም ለድል፣ ለዋንጫ የሚያደርጉትን ግስጋሴ መቀጠል አለባቸው። የተቃራኒ ቡድን ተጫዋቾችም ሆኑ ደጋፊዎች የሚያሰሙትን ጫጫታና ጩኸት ከመጤፍ ሳይቆጥሩ፣ ጆሮ ዳባ ልበስ በማለት፣ መስሚያቸውን ጥጥ አድርገው ደፍነው ኳሷ ላይ ብቻ ማተኮር አለባቸው።
"…እኔ በበኩሌ አቼኖንም አዳነንም በልጬ የተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎችንም ሆነ ተጨዋቾች ጨጓራ የሚልጥ የድጋፍ ዘፈን በማውጣት ዝም ጭጭ እንዲሉ፣ አንገታቸውንም እንዲደፉ አደርጋለሁ። ለብሽሽቁ፣ አንገት ለማስፈፋቱ እኔ አለሁ። ሴራ ለማፍረሱም እኔ አለሁ። የአየር ላይ አጋንንቱን በማስለፍለፉ፣ እንደ አቤ እስክስ አይነቱን ለብቻው እንዲያወራ በማድረጉ በኩል እኔ አለሁ። የዐማራ ፋኖ ክለብ ተጫዋቾች የአየር ላይ የቲፎዞ ግብግቡን ጫጫታ ኢግኖር ገጭተው በሜዳው ላይ ጨዋታ ብቻ እንዲያተኩሩ ይሁን። የአየር ላይ አጋንንቱን እኔ ብቻዬን እበቃዋለሁ። አስነጥሰዋለሁ። እናንተን ትተው እኔን አጀንዳ አድርገው ሲንጫጩ ውለው እንዲያድሩ አደርጋለሁ። እና ምን ይጠበስ…? አለ ዘሜ… So What? እንዲል ሱሬ መምህሬ… አስክስ አስብለዋለሁ።
"…በተረፈ የኦሮሙማው ክለብ የብልጽግናው ክለብ ቡድን አምበል የሆነው ኮሎኔል አቢይ አሕመድ በቀደም ዕለት የክለቡን ምሥረታ አምስተኛ ዓመት አስመልክቶ ባደረገው ዲስኩር የዐማራ ፋኖ ቡድን 1ሺ ዓመት ቢሞክርም አያሸንፈንም ያለው ፈርቶ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። የአቢይ ቡድን ነዳጅ ጨርሷል። ገንዘብ ኢንጅሩ። ገንዘብ የለም አባቴ። ከወልቃይት ቀጥሎ የስኳድ መደበቂያ ወደ ሆነችው ዑጋንዳ እንኳ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ብሔራዊ ቡድኑን መላክ አልቻለም። ዛሬ በወጣ ዜናም በዩጋንዳ አዘጋጅነት ከሚካሄደው የሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን በበጀት እጥረት ምክንያት ራሱን ከውድድሩ ማግለሉን የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ በይፋ ነው ያስታወቀው። የዛሬ ዜና ነው። የእስክንድር ነጋና የዶር አምሳሉም ቡድን በበጀት እጥረት ምክንያት ደርቀዋል። ፋኖ ግን…
"…ርእሰ አንቀጹ ነገም ይቀጥላል… የዛሬው ቆይቶ በእናንተም ዓይን ይተቻል። ርእሰ አንቀጹንም እየቀነስኩ እመጣለሁ። አሁን በብላሽ ስምታገኘኝ አቅልለህ ዓይተህ ሰድበህ ለሰዳቢ የምትሰጠኝ ገተት ሁላ ጥቅምና ጉዳቴን አይተህ እንድትናፍቀኝ አደርግሃለሁ። ቆይቼ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍትላችኋለሁ። አንብባችሁ ስትጨርሱ አስተያየት ለመጻፍ ተዘጋጁ።
"…ጎበዝ ዛሬም ቲክቶክ በጊዜ ስለምገባ የኮሎኔሉንና የስኳድን ያፈተለከ ዕቅድ እዚያ ላይ ደግሞ በስሱ እናወራለን። እስከዚያው በዚህ አዝግሙ።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ሕዳር 24/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ታላቁንና የኢትዮጵያ የቦለጢቃ ፉክክር የሚካሄድበትን የኢትዮጵያ ቦለጢቃ ፕሪምየር ሊግ ሳይቀላቀል፣ ምንም ዓይነት ተሳትፎ ሳያደርግ እንዲሁ ከዳር ቁጭ ብሎ ጥሩ ለተጫወተ፣ አሸንፎም ዋንጫ ላነሣ ቡድን ብቻ ሲቶፍዝ፣ ሲያጨበጭብ፣ ሲያሸረግድ፣ ሲረዳ፣ ሲያግዝ፣ ሲላላክ፣ ሲታዘዝም የከረመና በሊጉ ውስጥ ከቲፎዞነት፣ ከአጭብጫቢነት እና ከአገልጋይነት የዘለለ ተሳትፎ የለነበረው ነው የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ቡድን። ይህ የዐማራ ፋኖ በሔራዊ ቡድን በቅርቡ ነው የዛሬ ዓመት በነበረው የሊግ ዘመኑ ውድድር ላይ እኔም ለምን ይቅርብኝ፣ ከጨዋታው የማገኘው ክብርና ዝና፣ ሀብትም ጭምር ለምን ይቅርብኝ በማለት በብዙ ጉትጎታና ውትወታ ጭምር በሊጉ ጨዋታ፣ በውድድሩም ላይ ለመሳተፍ ወስኖ የፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው።
"…ዐማራ በሊጉ ላይ ከአጨብጫቢነት፣ ከግርድና፣ ከአሽከርነትና ከተላላኪነት ወጥቶ በራሱ ይቁም፣ ይፎካከርም ብለን እኔን ጨምሮ ጥቂቶች ድምጻችንን ከፍ አድርገን ስንጮህ ሰሚ አልነበረንም። የወላይታው መምህር እና ደራሲ፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋች የነበሩትና አሁን በስተ እርጅና የብርሚየር ሊጉ ተፎካካሪ ዘብጥያ ያወረዳቸው አቶ ታዲዮስ ታንቱ፣ እኔ ዘመዴ መራታው የሐረርጌው ቆቱ፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው መራታው ባለማዕተቡ ዘመዴን ጨምሮ ስንወተውት እንደነበረም ይታወሳል። የዐማራ በፕሪምየር ሊጉ ላይ መሣተፍ ጥቅማቸውን የሚያስቀርባቸው፣ የበግ ለምድ የለበሱ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ ፀረ ዐማራ ዐማራ መሳይ አሞሮች፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላ የሆኑት ስኳዶች፣ የአገው ሸንጎ፣ የትግሬና የኦሮሞ ነፃ አውጪ ክለቦች፣ ደጋፊዎች፣ የፅናፈኛ የኦሮሞ ወሃቢ እስላሞች፣ ጽንፈኛ ፀረ ዐማራ መኔዎች ወዘተ በብርቱ ይቃወሙን እንደነበርም ይታወቃል።
"…ከዚህም በተጨማሪ በሊጉ ላይ በመወዳደር፣ በተደጋጋሚም ዋንጫ በመብላት የሚታወቁት ቡድኖችም የዐማራ ቡድን በቲፎዞነትና በግርድና እንጂ በባለቤትነት ራሱን ችሎ ከመጣ በተፈጥሮም ያለውን ፀጋና ችሎታ ተጠቅሞ ከዋንጫ ጨዋታው ያርቀናል በሚል ከፍተኛ የሆነ ሴራ ሲሰሩበት እንደነበረም ይታወቃል። እንዲያውም ዐማራው እኔስ ለምን ዋንጫ አልበላም ብሎ ጓ እንዳይል ዐማራ የሚመስሉ፣ የትግሬ፣(አዲሱ ለገሰ፣ ከበደ ጫኔ) የኤርትራ፣ (በረከት ስምዖን) የኦሮሞ፣ (ለገሰ ቱሉ) የሲዳማ (ተፈራ ዋልዋ) የመሳሰለ ሌላ ማንነት ያላቸውን፣ ሁሌ ሁለተኛ፣ ሁሌ ምክትል የሆኑ ዐማራ መሳይ ዐሞሮችን በማዘጋጀትም ሲሸውዱት ኖረዋል። እናም ይሄ የአጨብጫቢነት ሚና የሰለቸው፣ የግርድናው ጠባይ ያላማረው አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ይዞ በአዲስ መልክ ተደራጅቶ፣ ተሰባስቦ በቀጥታ ወደ ሊጉ ጨዋታ ነው ዘው ብሎ የገባው።
"…የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ቡድን ወደ ሊግ ጨዋታው ሲገባ ምንም ዓይነት የፋይናንስም ሆነ የስፖንሰር ሺፕ ድጋፍ የሚያደርግለት አልነበረም። እንዲያውም በተቃራኒው ልግጠማቸው ብሎ የገባው፣ በፋይናንስ፣ በታክቲክና በቴክኒክ፣ በቲፎዞም፣ በስፖንሰር ሺፕም ከፍተኛ ደረጃ ላይ ያሉትን በሁሉም ረገድ ሲታዩ በሁሉ መልኩ ብልጫ ያላቸውን ጎምቱ የሊጉን ቡድኖች ለመፋለም ነው ባዶ እጁን ከላይ ፈጣሪውን ከታች ነፍጡን ተማምኖ ወደ ውድድሩ የገባው። የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ቡድን አምና በ2016 ዓም የውድድር ዘመን ሊጉን ከተቀላቀለበት ዕለት አንሥቶ ግን በሁሉም ዘንድ ባልተጠበቀና በአስደናቂና ሁናቴ ተአምር ሊባል በሚችል መልኩ ዕለት ከዕለት በውድድሩ ላይ እያሳየ የመጣው ድንቅ የጨዋታ ውበት በተጋጣሚ ቡድኖቹ ዘንድ ጭምር አድናቆትን በማትረፍ ላይ ይገኛል። ፋኖ አቋሙን ከፍ እያ፣ እያደገ፣ በየጊዜው በተቃራኒ ቡድኖች ላይ የሚያገባቸው አስደናቂ ጎሎች እና እየሰበሰበ ባለው ነጥብ በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ አናት ላይ ከሚገኙት ከመሪዎቹ ተርታ በመቀመጥ የስፖርቱ አፍቃሪ የሆኑ ብዙዎችን በማስደነቅም በማስደመም ላይ ይገኛል።
"…ብዙዎች የዐማራ ፋኖ ክለብ ወደ ሊጉ መግባቱ በተነገረ ጊዜ የዓድዋው ህወሓት ቡድን የስፖርት ዘጋቢ የነበረው ጋዜጠኛ ስታሊን ገብረ ሥላሴ ሳይቀር የዐማራ ፋኖን ቡድን (ኢንዶሚን) በማለት በሦስት ደቂቃ ይፈርሳል የሚል ግምትን እስከመጻፍ ደርሶ ሁላ ነበር። ዛሬ ላይ ግን የዐማራ ፋኖን ስታሊን ገብረ ሥላሴ ሳይቀር እየተደመመበት እንደሚገኝ የኦሮሙማው ቡድን አስጨፋሪዎች እነ ዳንኤል ዳባና እነ ጉማ ሰቀታ ሳይቀር በግልጽ የሚመሰክሩት ሃቅ ነው። በወቅቱ ብዙዎች የዐማራ ፋኖ ለጨዋታው የሚሆን ታኬታ፣ ወደ ጨዋታው ስፍራ የመሄጃ ትራንስፖርትም፣ የትራንስፖርትም ገንዘብ፣ ማልያ፣ ስንቅና ትጥቅም የለው እንዴት በባዶ እግሩና በሸራ ጫማ ተጫውቼ አሸንፋለሁ ይላል ብለው ነበር ብዙዎች ሲተቹት የነበረው። በተለይ ከቦታ ቦታ ሲንቀሳቀስ የትራንስፖርት ከየት ያመጣል? በእግሩ ከባህርዳር ደብረ ብርሃን፣ ከኮምቦልቻ ወልድያ፣ ከወልድያ ላስታ፣ ከላስታ ደብረ ታቦር፣ ከደብረ ታቦር ጎንደር፣ ከጎንደር ደብረ ማርቆስ፣ ከደብረ ማርቆስ አዲስ አበባ ድረስ እንዴትና በምን አቅሙ ተዘዋውሮ ይጫወታል? ብለውም ስጋታቸውን የገለጡ የዘርፉ ባለሙያዎችም ነበሩ። ስንቅስ፣ ትጥቅስ ከየት ያመጣል? ስፖንሠርስ ከየት ያገኛል? ዋና ዋና የሊጉ ስፖንሰሮች በሊጉ ጨዋታ ላይ ረጅም ዓመት በማሸነፍ በቆዩት ቡድኖች የተያዙ ናቸው። በሊጉ ላይ ለሚጫወቱ ቡድኖች ስፖንሰር በማድረግ የምትታወቀው ትልቋ ስፖንሰር አዳሪጋዋ አማሪካም ለትግሬው ቡድን ለህወሓት ነበር እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ በከባዱ ፈሰስ ታደርግ የነበረው። አሜሪካ ሁሌ ላሸነፈ፣ ቡድኑን ይዞ በደረዣ ሠንጠረዡ አናት ላይ ለሚቀመጥ ቡድን ድጋፍ ማድረጓ ስለሚታወቅ እስከ አሁን ድረስም ህወሓትን፣ ሕወሓት ከተሸነፈችና ወደ ታችኛው ዲቪዝዮን ከወረደችም በኋላም ቢሆን ድጋፍ ከአሜሪካ ሳይለያት አሁን በሊጉ አናት ላይ ባንክና ታንክ ይዞ ለሚፋለመው ለኦሮሙማው ኦህዴድ ቡድን ድጋፍ ማድረጓም ይታወቃል። የአውሮጳም ሆነ የዓረቡ ዓለምም፣ እስራኤልም ጭምር አሁን በሊጉ አናት ላይ የሚገኘውን የኦሮሙማ ቡድን ነው ስፖንሰር የሚያደርጉት። እናም በዚህ የሊግ ውድድር ውስጥ እስከ ዛሬ በእውነተኛ ዐማሮች ውክልና ሳይኖረው በዐማራ መሳይ ዐሞሮች ከግርድና የዘለለ ምንም ዓይነት ተሳትፎ ያልነበረው ሁሌ ምክትል የነበረው የፌክ ዐማራ ቡድኖችን አፈራርሶ ሊጉን የተቀላቀለው የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ተግዳሮቶች እንደሚገጥሙትም የሚጠበቅ ነበር።
"…አይደለም ስፖንሰር ቲፎዞ፣ ደጋፊም የሚዲያ ሽፋንም አይኖረውም። በጨዋታው ሜዳ ተገኝቶ እንደ አቼኖ እና እንደ አዳነ ቡድኑን በመደገፍ የቡዱኑን ደጋፊዎች የሚያስጨፍር፣ ተጫዋቾቹን ሞራል የሚሰጥ አስጨፋሪም የለውም። የዐማራ ቡድን በኢትዮጵያ ብሔራዊ የቦለጢቃ የሊግ ጨዋታ ውድድር ወቅት ላሸነፈ ቡድን ሲገረድ የኖረ ስለሆነ ደጋፊውም በዚያው ልክ የተከፋፈለ ነው የሚሆንበት እናም ደጋፊም ጭምር አያገኝ ይሆናል ተብሎም በእጅጉ ተሰግቶ ነበር። በቁጥር ትንሹ እና ለዐማራ ብሔራዊ ቡድን ጎረቤቱ የሆነው ህወሓት የተባለው የትግሬ ነፃ አውጪ ክለብ ደርግ የተባለውንና አሁን ደብዛው የጠፋውን የቆየ ክለብ አሸንፎ ዋንጫ ከበላ በኋላ ላለፉት 27 ዓመት በኢትዮጵያ የቦለጢቃ ሊግ ውድድር ያለ ተቀናቃኝ ብቻውን ተወዳድሮ ዋንጫ በማንሳት ይታወቅ ሻምፒዮንም ለነበረው የትግሬው ነፃ አውጪ ቡድን ሲያጨበጭብ፣ ሲገረድ፣ ሲላላክ፣ ሲቶፍዝ የከረመ ከመሆኑ አንጻር፣ የትግሬ ነፃ አውጪው ቡድን አርጅቶ፣ ጃጅቶ ከሊጉ…👇①✍✍✍
“…ከማመስገን ጋር በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ።” ቆላ 4፥2
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
የአፋሕድ የዙም ስብሰባ ተጀምሯል። ከላይ 👆 በላኩላችሁ የዙም ሊንክ ገብታችሁ በንቃት ተሳተፉ። ጠየቁ፣ ብራችን የት ደረሰ በሉ እሺ። ድንገት እነ ዶክተር አምሳሉ ተናደው በስጭተው ቢሰድቧችሁ እንኳን እንዲች ብላችሁ ክፉ እንዳትመልሱ እሺ? ግን በጨዋ ደንብ ጠይቁ።
• አስመሰግናችሻሎ…🙏🙏🙏
የመምህራን መጨረሻ…!
"…ምንም አድርገህ፣ እንዴትም ብለህ ልትሸፍነው፣ ልትደብቀው፣ ልትከልለው፣ ልትጋርደው፣ ልትቀብረው የማትችለው የተገለጠ እውነት። ጥበብ አንዳንዴ በዚህ መልክ ሲገለጥ ደስ ይላል።
"…ከ7ተኛ ክፍል በላይ ያልዘለቀ ማይም በሚመራት ሀገር ላይ መምህራንና ትምህርት ባይወድቅ፣ እንኩሽኩሹ ባይወጣ ነበር የሚገርመው። በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች የተማሪ ምሳ ዕቃ ከፍተው ራባቸውን የሚያስታግሱ መምህራን እንዳሉም ይሰማል።
"…ሀገር ለመግደል መጀመሪያ መምህራንና ትምህርትን መግደል። ትምህርት ቤቶችን ማውደም፣ ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ላይ አባርሮ ቦዘኔ፣ ዱርዬ፣ ሥራፈት መድረግ፣ ከዚያ ጦርነት ከፍተህ መልስህ ወታደር አድርገህ መጨፍጨፍ፣ ማጨፋጨፍ።
"…እግዚአብሔር ይሁናችሁ…🙏🙏🙏
"…እስቲ ምን አሉ…?
"…ሀብታሙ አያሌው አፍራሳ አዝማሪ አቶ አበበ በለው (እስክስ) በእናቱ ትግሬ ነው። በውጭ ሀገር የሚኖሩ የጎንደር ተወላጆች በጎንደር ፋኖ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋልና አበበ በለው ጋር ገብታችሁ ስሙት ብሎናል።
"…እስቲ እነዚህ የተባሉት ጎንደሬዎች በእነ ጋሽ መሳፍንት ላይ ምን እንደሚሉ ሄጄ ልስማቸው። ልቅዳቸውም። እነማን ይሆኑ ግን? እስቲ ልስማቸው።
"…አቤ ግን ከሳብኝ፣ ድምፁም ሰለለብኝ። ሙንኡኖ ኖ…?
ተቀበል…9
"…በሳምንት ውስጥ ሱሪ እናስወልቃችኋለንም ተረሳና፣ ሦስት ክላሽ ይዘህ የብልፅግናን መንግሥት መቀየር አይቻልም የሚለው ፉከራም ቀረና፣ በድሮን፣ በአየር ድብደባውም መንበርከኩ አቃተና፣ ጃዊሳ፣ ጃርት፣ ጽንፈኛ፣ ዱርዬ፣ ቀማኛ ናቸው ብሎ መሳደቡም ቀረና አንድ ሺ ዓመት ብትዋጉንም አታሸንፉንም መባል ተጀመረ። 😂 አንድ ሺ ዓመት…?
"…የገጠምከው ጦርነት ሠርጉ ከሆነው ዐማራ ጋር ነው። ሁሉን ቻይ፣ መሬት፣ ለወደ ደደው ፍትፍት፣ ለጠላው ጥይት አጉራሹ ዐማራን ነው። እንኳን አንድ ማይም ተራ የበሻሻ አራዳና የአውሮጳ ምርጥ ጀነራሎችን አሰልፋ የመጣችው ጣልያንም አልቻለችውም።
"…የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ያለ ዐማራ ምንም ነው። ምንም። ዐማራ አሁን ቤቱን እየሠራ ነው። የኦሮሞ እናቶች፣ የደቡብ እናቶች፣ ልጆቻችሁን ወደ ዐማራ ክልል አትላኩ። ልጆቻችሁን አፍሶ የሚሄደውን መኪና መንገድ ዘግታችሁ ልጆቻችሁን ታደጉ።
"…መንግሥቱ ኃይለማርያም ሊፈረጥጥ ሳምንት ሲቀረው ልክ እንደ አቢይ አሕመድ ነበር የሚያደርገው። አቢይ አሕመድም ወደ ሻርጂያ፣ አቡዳቢ ወደሰራው ቪላው ቀድሞ ዘርፎ ያሸሸውን ወርቅና አልማዝ እየሸጠ ወደሚበላበት ሊፈረጥጥ እያኮበኮበ ነው። የትም አባቱ ቢገባ ከፍርድ አያመልጥም። ይብላኝ ለካድሬ። የት ትገባ ይሆን…?
• ሃቅ ስላለው ዐማራ ያሸንፋል…!
• ጀግና ስለሆነ ዐማራ ድል ያደርጋል…!
• ዐማኝ ስለሆነ ፈጣሪም ይረዳዋል…!
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
"…የሟቾችን መታወቂያ ለመለጠፍ ስል እመለሳለሁ።
ተቀበል…7
"…በቀይ ያከበብኩትን ተመልከቱ። በቆሎ ነው። የገበሬ እሸት በቆሎ። ስንዴ ወደ ውጭ እየላኩ ነው፣ በብልጽግናችን አሜሪካ እየቀናች፣ ፓሪስን በልጠን ጥለናት አልፈናል የሚለው ብልፅግና ለወታደሩ ስንቅ ሬሽን ማቅረብ እንኳ አልተቻለውም።
"…ልጆቹ ከኦሮሚያና ከደቡብ ከጆተኒ ቤት፣ ከፑል ቤት፣ ከሺሻ ቤት ታፍሰው በግዳጅ የመጡ ናቸው። ዐማራን ይወጉ ዘንድ ከአቅማቸው በላይ መሳሪያ አሸክመው የላኳቸው የምስኪን ኢትዮጵያውያን እናቶች ልጆች ናቸው።
"…የብራኑ ጁላና አቢይ አሕመድ አፍሰው ያመጧቸው ህፃናት ሬሽን አለቀብን፣ ራበን፣ ጠማን ብለው ለአለቆቻቸው ለኦሮሞና ለአገው ጄነራሎች በተደጋጋሚ ቢያመለክቱም ምላሽ ከማጣታቸውም በላይ የኦሮሙማው አገዛዝ "ያለኸው ጎጃም ነው። መሬቱ ላይ ያገኘኸውን ዘርፈህ ብላ" ብሎ ትእዛዝ ወረደላቸው አሉ። ወታደሩም ከዚህ ትእዛዝ በኋላ የምስኪን ገበሬን ማሳ እንደ አንበጣ ያወድመው ጀመር።
"…የጎጃም ፋኖም ቀጣይ ሕዝቡ በራብ ሊሞት አይደል እንዴ ብሎ ገጠመው ይሄን አንበጣ ጦር። ያው እንደምታዩት በአቢይ አሕመድ፣ በእነ ብራኑ ጁላ፣ በሽመልስ አብዲሳ ታፍሰው ጎጃም ምድር የገቡት በሙሉ እንደምታዩት ሆኑ።
"…የአቢይ አሕመድ ልጆች ግን ኬካቸውን እያማረጡ ይበላሉ። የአቶ አረጋ ከበደ ልጅ እዚህ እኔ ወዳለሁበት ሀገር ጀርመን መሰደዱን ሰማሁ።
• ዐማራ ረመጥ ነው። ኤርታኢሌ ነው። ቤርሙዳ በለው።
አሁንም እጠይቃለሁ!
"…በጎጃም ኮሎኔል ጌታሁን፣ ከሸዋ ደራሲ አርበኛ አሰግድ ለመንግሥት እጃቸውን መስጠታቸው ተነግሯል። ኮሎኔል ጌታሁን የጎጃም ዐማራ አርበኛ አሰግድ ደግሞ የሸዋ ዐማራ ነው። ልብ በሉ ለመንግሥት እጃቸውን ሰጡ ተብሎ ነው የተነገረው።
"…ኮሎኔል ጌታሁን እጅ ከመስጠቱ በፊት ወደ ጎንደር ተሻግሮ የእስክንድሩ ሀብቴ ወልዴ በሚመራው በጎንደር ዕዝ ከአርበኛ ደረጀ በላይ ጋር ተቀላቅሏል ነበር ተብሎ ዜና የተሠራው። ብዙም ሳይቆይ ኮሎኔል ጌታሁን ከጎንደሬው ደረጀ ጥበቃ ስር እንዴት እንደወጣ ሳይታወቅ ጎጃሜው ኮሎኔል ጌታሁን ለመንግሥት እጁን ሰጠ ተብሎ ዜና ተነገረ። ያውም የኮሎኔሉን ጢሙንም፣ ፀጉሩንም፣ ቅንድቡን ሳይቀር ላጭተው ነው ዜናውን የበተኑት። ኮሎኔሉ አሁን የት ነው ያለው? ገድለውታል ወይ? ሰልበውታል ወይ? ዐማራ እጁን መንግሥት አለ ብሎ ቢሰጥም የሚጠብቀው ተዋርዶ መሞት ነው ማለት ነው?
"…እሺ ቀጥሎ ጋሽ አሰግድም በእስክንድር ነጋ ዕዝ፣ በእነ መከታው፣ በእነ አበበ ጢሞ፣ በጎንደር ስኳዶች፣ በእነ ጋሽ መሳፍንት ሳይቀር ተዋከበና፣ ተዋከበና፣ ሸዋን እርስ በእርስ ከማታኩስ፣ ከማጋድል ብሎ መንግሥት አለ ብሎ ለመንግሥት እጁን ሰጠ። ይሄንንም ዜና የመንግሥት ሚዲያዎችም ጭምር ተረባርበው ሠሩት። ከዚያ በኋላ ጋሽ አሰግድም እንደ ጎጃም ዐማራው እንደ ኮሎኔል ጌታሁን ኦሮሙማው መንግሥት እጅ ከገባ ጀምሮ የት እንዳደረሱት አይታወቅም።
"…የሰማሁትን እውነት አያድርገውና ዛሬ ከወደ አዲስ አበባ የምሰማው ነገር ግን በጣም ደስ አይልም። እነጃል ሰኚን የአሸባሪነት ማእረጋቸውን ሳያነሱ በዲፕሎማት ክብር ተቀብለው ዐማሮች ምን ይሰማቸዋል ሳያስቡ ማስተናገዱ ሲገርም ስለ ጋሽ አሰግድ የሚሰማው ደስ አይልም።
• ጋሽ አሰግድ እና ኮሎኔል ጌታሁን የት ነው ያሉት? ምን አደረጋችኋቸው? ንገሩን።
"…አሸባሪ፣ ንፁሐን አራጅ፣ ነፍሰ ገዳይ፣ ነፍሰጡር ቀርዳጁን ኦሮሞ ስለሆነ ከነመሳሪያው በክብር ተቀብለህ ስታበቃ፣ በፓርላማም በአገዛዙም አሸባሪ ያልተባለን፣ የነጻነት ታጋይ፣ ደግሞም በቃኝ ብሎ በፈቃደኝነት እጁን ሰጠኝ ብለህ ዜና እና ፕሮፓጋንዳ የሠራህበትን ዐማራ ነው ብለህ የሚሰማው ነገር እውነት አይሁን፣ አያድርገው እንጂ ሆኖ ቢሆን ለዐማራና ለኦሮሞ ለወደፊት ለሕዝቡ እንኳን ጥሩ አይመጣም።
"…አሸባሪውን ጃልሰኚን አቅፋችሁ የተቀበላችሁ የኦሮሞ ባለሥልጣናት ዐማራውን አቶ አሰግድ መኮንንን ምንድነው ያደረጋችሁት? ተናግሬአለሁ የከፋ መዘዝ ነው የሚከተለው። በቶሎ ለሕዝቡ አሳውቁ።
• ለብልጽግናዎች አድርሱልኝ።
ከመጣደፋቸው የተነሣ…
• የአሸባሪነት ማእረጉን እንኳ አላነሡለትም።
• እየተኮሰ ከነመሣሪያው ነው እያስገቡት ያለው።
• ያውም በሌሊት ሳይሆን በቀን።
"…የእነ ባይደን አገዛዝ ከተሸነፈ በኋላ የአቢይ ብልፅግና ጨንቆታል። ትራንፕ ተመርጦ መንበሩ ላይ ሳይወጣ በዘመቻ እፈጽመዋለሁ ብሎ ከላይ ድሮን፣ ከታች ሞርታር ይዞ የገባበት የዐማራ ክልሉ ውጊያም በፋኖ የበላይነት አላላውስ አለው። ገንዘብም ጠፋ። ጨነቀው። ስለዚህ ከተሜን ለማስዶከክ ልጆቹን ከጫካ ወደ ከተማ እየጠራ ነው።
"…በቅርቡ መምህራን፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነጋዴውና የከተማው ነዋሪ የሥራ ማቆም አድማ ያደርጋል ተብሎ በመፈራቱ የከተማ ፖሊስ፣ የፌደራል ፖሊስና የጸጥታ ኃይሉም ድንገት ቢያፈነግጥ ኃይል ለማመጣጠንና ከመከላከያው ጋር በማቀናጀት ዊኒጥ ዊኒጥ ለማለት ነው እንዲህ የሚባክኑትም የሚሉ አሉ።
"…ይሄ በአምቦ በኩል ከጫካ ወደ ከተማ እየገባ ያለው የአራጁ ኦነግ ሸሜ ነው። ታከለ ኡማ አባቴን አገቱብኝ ብሎ 10 ሚልዮን ብር የለገሰው ሸኔ። የእነ ሽመልስ ሰፈር ልጆች ናቸው። ገሚሱ ሸኔ አምቦ ከተማ ውስጥ ሰፍሮ ገሚሱ ደግሞ ወደ አዲስ አበባ ይለፍ ተብሎ በዚህ መልኩ ከተማውን በተኩስ እየናጠ ወደ ሸገር እየጎረፈ ነው ተብሏል።
"…አዲስ አበባ መፍራት ሳይሆን አልረፈደም እና ተሰባሰብ። አራጅ፣ አረመኔ መሆናቸው የታወቀ ነው። የሚያርዱት ግን ፈሪንና ሴቶችን ነው። 10 የዐማራ ፋኖ በድንጋይ የሚነዳውን ሸኔን መፍራት ሳይሆን ለመመከት መዘጋጀት ነው። በኦሮሞ ምድር የታረዱት ዐማሮች፣ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ነፍሳችውን ይማር። የኦሮሙማው ቁማር ቀጥሏል።
"…ተወደደም ተጠላም ዐማራው ማሸነፉ አይቀሬ ነው። የግፍ ጽዋው ሞልቷል። ደግሞም ተራው የዐማራው ነው። አይደለም ሸኔ ኔቶም ቢመጣ አያድንህም።
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ደስ ይላል። አሁን ሁሉም ሰው እኩል የሚቀጣበት ቀን እየመጣ ይመስላል። እኩል ትዠለጣለህ። አንዱ እየሳቀ አንዱ የሚያለቅስበት ቀን አልፏል። አንዱ ጠግቦ በቁንጣን ይሆን የሚሠራውን የሚያሳጣው ቀንም አልፏል። የሁሉም ስሜት ተመሳሳይ እየሆነ ነው። ነገሩ አስቀድሞ የገባቸው የሥርዓቱ ባለሥልጣናት እና ካድሬዎች ሳይቀር የፊት ገጽታቸው እየተለዋወጠ ነው። አመድ የአሸቦ እቃም እየመሰሉ ነው። በቫዝሊን፣ ቡቶክስ በመወጋትና ሜካፕ በመቀባት፣ ሱፍ በመልበስ፣ እንደ ሞዴላ ሞዴል የቤርቤረሰቦችን የባሕል ልብስ በመልበስ በየድግሱ ላይ እየተሽቀረቀሩ በመታየት ሊደብቁት፣ ሊሸሽጉት የማይችሉት የማይፈርጥ ቡግር የመሰለ የፈጠጠ ችግርም ችጋርም ከፊታቸው ጉብ እያለ መጥቷል። በምንም አትደብቃትም።
"…ለአቢይ አህመድ የማይጨበጥ ዲስኩር ተደራጅቶ በመምጣት በየስብሰባ አዳራሹ እጁ እስኪላጥ አጨብጭቦ በላው ሁላ አሁን እየራበው፣ እየደከመው ጭብጫባውን ማጨብጨብ ቀንሷል። ፉጨትማ ዓመት አለፈው። ይደገም፣ ይደገም፣ ይደገም የሚል ድምጽ ከተሰማ አራት ዓመት ሞለው። በየስብሰባ አዳራሹ ውስጥ ቆዛሚው በዝቷል። በፓርላማው ውስጥ እንኳ እንደድሮው ሲደሰኮር ለሽ ብሎ እንደ እከ የሚተኛ የፓርላማ አባል ጠፍቷል። የሰዉ ሁሉ ፈገግታ የውሸት የጭንቀት ሆኗል። በዳንኤል ክብረት ተረት፣ በብራኑ ጁላ ምርቃና የሚበሳጭ እንጂ የሚደመም፣ የሚገረም ሰው ጠፍቷል። ተወዉ ቦርጭ ከሆነ ይጠፋል፣ ሽል ከሆነ ይገፋል ይሉት የአበው ብሒል እውነት መሆኑ ታይቷል። ችግሩን የት አባህ ትደብቀው? አንተስ የችግሩ ፈጣሪ የት አባህ ትደበቅ?
"…የኢትዮጵያ የመንግሥት እና የግል ሠራተኞች ለጡረታ በየወሩ ከደሞዛቸው ላይ የሚቆረጠው የጡረታ ገንዘብ ተቀማጩን ብር አቢይ አህመድ አሊ ለኮሪደር ልማቱ የቀለም አቢዮት ለብልጭልጩ የብሽኪሊሊት መንገድ ማሠሪያ ወጭ አድርጎ ወስዷታል ተብሏል። አሁን የማይቀረው መከራ ከሁሉም ደጃፍ ቆሟል። ትርፍ አምራቹ ዐማራ እህሉን ከዝኖ ይዟል። ከሥርዓተ ቢስ ነውረኛ ጥቂት የቲክቶክ የኢተርኔት ላይ ሴተኛ እና ወንድኛ አዳሪ ዘርፎ በሌ ጋለሞቶች በቀር ድፍን ሀገሬው ብቻውን መንገድ ላይ እያወራ መሄዱም ነው የሚነገረው። ልመናና ለማኝ የትም ሀገር ያለ ቢሆንም በአዲስ አበባ ግን ደህና ኑሮ አላቸው ይባሉ የነበሩት ሰዎች ሁላ ለልመና አደባባይ መውጣታቸውን ትናንት የባርላማ አባሉ አበረ አዳሙ ሲናገር ነው የሰማሁት።
"…ይመስለኛል ይሄ ቀሽም መንግሥት እኔ እያለማሁ ሀገሬውን እያበለጸግኩ ሳለ ይኸው ፅንፈኞች ዐወደሙት በማለት የጦስ ዶሮ በመፈለግ ላይ ያለም ይመስላል። ከከዚህ ቀደሙ እጅግ የከፋ የእልቂት ድግስም እየመጣ ይመስላል። በኦነግ ሸኔ ስም በኦሮሚያ፣ በዐማራ፣ በሱማሌ፣ በደቡብና በጋምቤላ፣ በቤኒሻንጉል ጉምዝ እና በአፋር ጭምር ዐማሮችን፣ ቤርቤረሰቦችን ሲያጸዱበት የከረሙበትን የዜጎችን ማጽጃ ማሽናቸው የሆነውን ሸኔን የድብቅ ሥራውን ጨርሶ በሃላል ወደ መሀል ሀገር እያስገቡት ነው። አራጁን ሸኔን እነ ሽመልስ አብዲሳ፣ እነ አዳነች አበቤም በፌሽታ፣ በደስታ በክብርም እየተቀበሉት ነው። እናም ቀጣዩ እልቂት አገዛዙ በይፋ የሚሳተፍበት እንደሚሆን ነው የሚገመተው። ምን እየተካሄደ ነው? የሚሉና ወደ መጡበት አሚሪካ፣ ካናዳና አውሮጳ የሚፈረጥጡ፣ ሻንጣቸውን ሸክፈው፣ ትኬታቸውን አዘጋጅተው አንድ እግራቸውን ቦሌ አውሮጵላን ጣቢያ የተከሉ የሥርዓቱ ተጠቃሚ ለመሆን በአራድነት ዘው ብለው ወደ ሀገር ቤት የገቡ ግሪሳዎችም በቋፍ ላይ መሆናቸው እየተነገረ ነው።
"…አገዛዙ ዐማራ ላይ በከፈተው ሁሉን አቀፍ የጅምላ ወረራና ጭፍጨፋ የዐማራ ፋኖን ማሸነፍ አልቻለም። በመደበኛ መከላከያ ሞከረ ተሸነፈ። የኦሮሚያ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ሚሊሻ እና የኦሮሚያ ልዩ ኃይልን ይዞ ሞከረ ተሸነፈ። የደቡብ ጴንጤ ወጣቶችን በገፍ ሰብስቦ በአፈሳ ሞከረ አጅሬ ፋኖ ቦታ ሳይለቀወ ጠብቆ ረመረመው። በመጨረሻም አሁን ላይ የጨነቀው የኦሮሙማው አገዛዝ ለክፉ ቀን ያስቀመጠውን ኦነግ ሽሜን በእርቅ ስም ከጫካው ጠርቶ አምጥቶ ፀጉሩን ላጭቶ ካምፕ እያስገባው ነው። ቀጥሎ የሚሆነውን እኔ ምን እነግርሃለሁ።
"…ከዚህ ቀደም ባለፉት 6 ዓመታት በኦሮሚያ ክልል ዐማራና ኦርቶዶክስን በማረድ የማጽዳት ግዳጅ ተሰጥቶት የነበረው የኦሮሙማው የእነ አቢይ ሽሜ ሸኔ ቡድን አሁን ለሌላ ግዳጅ በእርቅ ስም ነው ወደ መሃል ሀገር እንዲገባ እየተደረገ ያለው። ተመልከት አባቴ… የኦነግ ሸኔ ትጥቁ የመከላከያ ሠራዊቱ ዩኒፎርም ነው። መሳሪያውም የመከላከያ ሠራዊቱ ነው። ይሄ ሁሉ ኦነግ ሸኔ የለበሰው የመከላከያ የደንብ ልብስ ዩኒፎርም የተገኘው "ራሱ አገዛዙ ኦነግ ሸኔን ትዋጋላችሁ ብሎ በሴራ ወደ ኦሮሚያ የላካቸውና እንዲታረዱ ከተደረጉ የዐማራ፣ የደቡብ፣ በተለይ የወላይታ እና የአርባ ምንጭ ልጆች ላይ ተጨፍጭፈው ከሬሳ ከአስከሬናቸው ላይ የተገፈፈ የደንብ ልብስ ነው። አገዛዙ በሪፎርም ስም ከሠራዊቱ ውስጥ በመቀነስ በላዩ ላይ ሌላ ችግር ላለመፍጠር ሲል እዚያው እንዳሉ በሕጋዊ መልኩ ማጽዳት በማስፈለጉ በዚያውም ለኦነግ ሸኔው ስንቅና ትጥቅ ለማቅረብ ሲል፣ እንዲሁ በብላሽ ሰጠነው ከሚባል በጦርነት ተዋግቶ ከወታደሮች አስከሬን ላይ ገፍፎ ነው የለበሰው ለማስባል በታቀደ ቀሽም አረመኔያዊ ሴራ የተገደሉ፣ የተረሸኑ የምስኪን ኢትዮጵያውያን ወታደሮች ልብስ ነው።
"…አሁንም ተመልከት ኦነግ ሸኔ ያን ሁሉ ግፍ ሠርቶ የተደረገለትን አቀባበል ተመልከት። ተመልከት ጭበጨባውን። ንቀታቸውን ተመልከት። አባቱ፣ እናቱ፣ እህት ወንድሞቹ በግፍ የታረዱበት የሀገሬ ሰው የሚሰማውን ተመልከት። ተመልከት ፍትህ አፈር ከድሜ ስትበላ። ተመልከት ሀገር እንዴት እንደሚፈርስ። ተመልከት የዘር ጨፍጫፊ የክብር አቀባበል ሲደረግለት። ተመልከት ነፍሰጡር አርዶ የበላው በነፃነት ሲንጎማለል። አየህልኝ አይደል? ኦሮሞ ሀገር መምራት አይችልም። ፍትሕና ርትዕ አያውቅም ይባል የነበረውን ይትበሃል ሲያረጋግጥልህ አየኸው? ተመልከት ብቻ አባቴ።
"…ዳር ዳር ሀገሩን የጨፈጨፈው ኦነግ ሸኔ አሁን ሦስት ግዳጅ ይሰጠዋል የሚሉ አሉ። አንደኛው ፀጉሩን ተላጭቶ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊቱን ልብስ ለብሶ ወደ ዐማራ ክልል ለዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ይልኩታል የሚሉ አሉ። ሁለተኛው ወደ መሃል ሀገር በተለይ ወደ አዲስ አበባ ፋኖ የሚቃረብ ከሆነ ራሱን የአዲስ አበባን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ ይመቸው ዘንድ አቢይ አህመድ እንዳለውም "መፈንቅለ መንግሥት አደርጋለሁ የሚል ካለ ምንአልባት በአንድ ቀን መቶ ሺዎችን እንዲታረዱ ማድረግ ካልሆነ በቀር ምንም አታመጡም" ያለውን ሊፈጽሙለት፣ በተለይም ከመሃል ከተማ እስካሁን ያልለቀቀውን በእሳት፣ ዳር ዳር የወሰዱትን በሰይፍ ሊፈጁት ይሆናል የሚሉም አሉ። ሦስተኛውና የመጨረሻው ግን ይሄ አራጅ ሠራዊት ከዐማራ ቀጥሎ ስምሪት የሚወስደው ወደ ደቡብ አቅጣጫ ስለሚሆን ጉራጌና ገሙጎፋ አርባምንጭ መስመር ስምሪት ሊወስዱ ይሆናል ነው የሚሉት።
"…የዐማራው ችግር የለም። ይገባል አይወጣትም። የሚያሳስበው የአዲስ አበባውና የደቡቡ፣ በተለይ የክርስቲያን ጉራጌ ጉዳይ ነው። ደቡብ አርባምንጭም ለኦነግ ሸኔ የሚያንስ ነው ብዬ አላስብም።
• እናንተስ ምን እያሰባችሁ ነው…? ገምቱ እስቲ ቀጥሎ ምንድነው የምትጠብቁት? ያለፋብሪካ፣ ያለምርት ዕድገት የሚለውን ዲስኩር እርሱና በገባችሁ መጠን ስጋት ተስፋችሁን አስኮምኩሙን።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ሕዳር 25/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
"…ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህ ብዙ ነው። ሰቆ ኤር 3፥ 22-23።
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መልካም…
"…አሁን ደግሞ ይሄን 16 ፍሬ ሰው እስከአሁን ብው ብሎ የበሰጨበትን የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ እናንተ ደግሞ ወደምታብጠለጥሉበት መርሀ ግብራችን እናልፋለን።
"…በነገራችን ላይ የዐማራው ቡድን ዋናው ቲም ነው ብላ አጅሪት ህወሓት እንኳ በአቅሟ ብአዴን የሚባል ቡድን ለዐማራው አቋቁማ ነበር። ህወሓት አርጅታ አልጋ ላይ በዋለች ጊዜ መንበረ ሥልጣኑን የያዘው ኦሮሙማውም ከወላጅ እናቱ ህወሓት ኮርጆ እንደ ብአዴን ያለ አብን የሚባል ተመሳሳይ ቲም በዐማራ ስም እንዲፈጠር አድርጎ ነበር። ልክ ባርሴሎና ውስጥ ለካታላውያኑ ብሔረተኝነት ማክሰሚያ እስፓኞል የሚባል በስፔን ነገሥታት የሚደገፍ ደርቢ ቡድን አቋቁመው እንዳደበዘዙት ማለት ነው።
"…አሁን ግን የዐማራው ነገድ በራሱ በዐማራ ልጆቹ የሚዘወር፣ የሚመራ ቡድን አቋቁሞ እየተጫወተ ነው። የሜዳ ገቢው፣ የማልያ ሽያጩ፣ የክለቡ ገቢ ማስገኛ ሁሉ እስከዛሬ በአጭበርባሪዎች እጅ ገብቶ በሚፈለገው መጠንና ፍጥነት ለቡድኑ አልደረሰም ነበር። አሁን ግን እሱም እየተስተካከለ ይገኛል። የጨዋታው አሰላለፍ፣ የመጫወቻ ሜዳ፣ የአጨዋወቱ ቴክኒካል የሆነው ነገር በሙሉ አልቋል።
"…አሁን የሚቀረው በጣም ጥቂት ነገር ነው። ለምሳሌ ምርጥ አሰልጣኝ መምረጥ፣ ለቡድኑ አንድ አምበል መምረጥ፣ ቡድኑ ለደጋፊ ማኅበሩ ጥሪ ሲያቀርብለት ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ተዘጋጅቶ መጠበቅ፣ የደጋፊ ማኅበሩም ራሱን ማስተካከል እና የዐማራ ፋኖ ክለብ ከሜዳው ውጪ ለሚያደርገው ጨዋታ ራሱን ማዘጋጀት ብቻ ነው። ኤርትራን በክላውድ ሲዲንግ ዝናብ እመታለሁ ብሎ የሚስቱን ሀገር የጎንደር የመኸር ሰብል ስላወደመው አቢይም አሁን አናወራም።
"…እኔ እንዲህ ዓየሁ፣ ተመለከትኩም እናንተስ? እስቲ የእናንተን ዕይታ ደግሞ የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ሰዓት እስኪደርስ ድረስ አጋሩኝ። ✍✍✍ ጻፉ እስኪ…✍✍✍ ጻፉ…
👆② …✍✍✍ …ወርዶ ደደቢት ከተመለሰ በኋላ የኦሮሙማው የኦነግ፣ የኦህዴድ እና የኦፌኮ ጥምር ቡድን የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሣ በማድረግ በኃይለኛው በመተፎዝ፣ ከኦሮሞም በላይ ኦሮሞ በመሆን በመደገፍ፣ እንዲያውም ኦሮማራ የሚባል የደጋፊ ቡድን በማቋቋም ከትግሬዋ ህወሓት ቀጥሎ የኦሮሙማው ቡድን በፍፁም ጭካኔና አረመኔያዊ ድርጊት የሊጉ አናት ላይ እንዲቀመጥ በማድረጉም አሁን ወደ ሊጉ ተቀላቅዬ እኔም እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ ራሴን ችዬ እጫወታለሁ ሲል ከጥቂቶች የዐማራውን እምቅ ችሎታና ጉልበት ከሚያውቁ ሰዎች በቀር ብዙዎች ቦታም፣ ጆሮም አልሰጡትም ነበር። እኔ ግን ይኸው እንዳለሁ አለሁ።
"…የዐማራው ፋኖ ቡድን በጨዋታ ብልጫ፣ ተቀናቃኙን አሳማኝ በሆነ ጨዋታ እየጠበጠበው የመሪነቱን ሥፍራ እየያዘ ሲመጣ ግን የዐማራ ፋኖ ማሸነፉና ዋንጫ መብላቱ እንደማይቀር ሲያረጋግጡ የድል አጥቢያ አርበኞችና መስሎ አዳሪዎች፣ ጠልፎ ጣዮች፣ ዐማራ መሳይ አሞሮች ሁሉ ከያሉበት ግርር ብለው በመምጣት የቡዱኑን የዋንጫ ማንሳት ግስጋሴ ሊያዘገዩት ሲላላጡ ታይተዋል። እነዚህ ዐማራ መሳይ አሞሮች እስከ ዛሬ ኢትዮጵያዊ ነን፣ እኛ ወርደን በዘር ቦለጢቃ ቡድን ውስጥ ስንዘፈቅ አንገኝም። ቤተሰቦቼ ኢትዮጵያዊ እንጂ ዐማራ ነኝ ለሚል ቡድን እንዳትፈርም ብለው ገዝተው ነው ያሳደጉኝ፣ ዐማራ የሚባል ቡድን የለም። ዐማራ ነኝ የሚለውን እግር እግሩን ስበረው እያሉ ሲበጠረቁ የነበሩት በሙሉ፣ በተለይ ግንቦት ሰባት፣ ቀጥሎ አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ ከዚያ ባላደራው፣ ቀጥሎ ባልደራስ፣ ከዚያ ግምባር፣ ከዚያ ሠራዊት፣ አሁን ደግሞ ድርጅቱ ለሚባል አቅመቢስ፣ ጥገኛ፣ ሾተላይ፣ ራሱን ችሎ የማይቆም ክለብ አመራሮችና ደጋፊዎች ጅብ፣ አይናቸውን አሳረፉበት። እንደ ግሪሳ ወፍ ግርር ብለው መጥተው ሰፈሩበት። ነገር ግን በአዲስ አስተሳሰብ፣ በአዲስ ጉልበት፣ በአዲስ ምእራፍ የተከሰተው አዲሱ የዐማራ ፋኖ ተርብ የሆነ ትውልድ አሮጌዎቹን ጅቦች ሹል ጥርሳቸውን እየሰባበረ፣ እግራቸውን እየቀለጣጠመ፣ ቀለባቸውን አቋርጦ፣ በቴሌቭዥን፣ በዩቲዩብና በቲክቶክ ብቻ እያላዘኑ እንዲቀመጡ አድርጎ ውድድሩን በትጋት ቀጠለ። የዐማራ ትግል በአዝማሪ አይመራም ብሎም ግሩም ውሳኔ ወሰነ። እስክስ ነው…
"…እነዚህ ግሪሳዎች አዲሱን ክለብ ባዶ ቤት መስሏቸው ዘው ብለው ለመግባትም ተንደረደሩ። እነ ድል ለዲሞክራሲም ዐማራ ነኝ ብለው ከች አሉ። እነ ዐማራ የሚባል የለም፣ ከኢትዮጵያዊነቴ ዝቅ ብዬ አልገኝም ባዮችም የድል ለዲሞክራሲ ደጋፊ፣ አንጋሽ፣ አወዳሽ ሆነው ተከሰቱ። ገንዘብ የለውም፣ ስፖንሰርም የለውም፣ ስንቅና ትጥቅም የለውም ሲባል የሰሙትን የዐማራ ፋኖን ክለብ ገንዘብ አሰባስበው በመደገፍ ሰበብ ከች አሉ። የዐማራ ፋኖ ክለብ ዋንጫ ከበላ ተጨዋቾቹ ወደ ግብርና፣ ስፖንሰሮቹ ወደ ሹመት ሽልማት እንዲገቡ መለፈፍ ጀመሩ። ይሄን ካልፈረማችሁልን፣ ከፌክ ኢትዮጵያኒስቱ ካምፕ ወደ ክለቡ የላክነውን አቶ ድል ለዲሞክራሲን የክለቡ ፕሬዝዳን፣ የክለቡም አምበል ካላደረጋችሁልን ክለቡን እናፈርሰዋለን በማለትም የአፍራሳ ልጆች በአበበ እስክስ ታጅበው የማፍረስ ዐዋጃቸውን ዐወጁ። ቢለመኑ፣ ቢጠየቁ፣ አማላጅ ቢላክባቸውም አሻፈረን አሉ። የቡድኑን ስሪት፣ ጥንካሬና ጽናት ሳያውቁም እንዲሁ በባዶ ሜዳ ፎገሉ።
"…አይተ ድል ለዲሞክራሲ ጠንካራ እና ተናባቢ የነበሩ 2 የጎንደር ዐማራን ግዙፍ አደረጃጀቶችን ወደ 4 እንዲከፋፈሉ ማድረግ ቻለ። ውባንተ የተባለ የዐማራ ፋኖ በጎንደር የቡድኑ አጥቂ የነበረን የጎንደር ተወላጅ በስናይፐር መትተው ጣሉት፣ ገደሉት። በሸዋም ጠንካራ የነበሩ 2 ተደጋጋፊ አደረጃጀቶችን በጠላትነት እንዲተያዩ በማድረግ የዐማራ ፋኖ በሸዋን አምበል የነበረ እንዴት ያለ ምራቅ የዋጠ ልምድ ያለው አሰግድ መኮንን የተባለ ተጫዋች አዋክበው፣ ለተቀናቃኙ ቡድን አሳልፈው ሰጥተው ይኸው እስከዛሬ ያ ተጫዋች ይሙት ይኑር፣ ይዳን ሳይታወቅ ቀርቷል። እነ ድል ለዲሚክራሲ ሌላው ጠንካራ የነበሩ ሁለት የነበሩ እና ወደ አንድ ክለብ የመጡ መሆናቸውን ይፋ አድርገው የነበሩ የወሎ የዐማራ ክለቦችን አንዱን ኮሎኔል በማባበል ጠምዝዘው በመያዝ አንዱን ክለብ ወደ 2 የተለያዩ እና ብቻቸውን የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች እንዲፈጠር አደረጉ። ይኸው የፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ተላላኪ ድል ለዲሞክራሲ ባይ ቀሳጢ በጎጃም የነበረውን የዐማራ ፋኖ ክለብ አንድ ኮሎኔል እና አንድ መቶ አለቃ በማስኮብለል ለማፈራረስ ቢሞክሩም የበላይ ዘለቀ ልጆች ግን በአንድ ቤት አንድ አባወራ ነው በማለት ለክለባቸው ዘመነ ካሤ የተባለ ልምድ ያለው ተጫዋች አምበል አድርገው በመምረጥ ፌክ ኢትዮጵያኒስቱንና ፀረ ዐማራ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ልሣን ዘግተው ታይተዋል።
"…ለዐማራ ፋኖ ድጋፍ ተብሎ የሚሰበሰብ ገንዘብን ተደራጅተው ይበሉ፣ ያነክቱ የነበሩ ሾተላዮች በሙሉ አሁን እኔ ዘመዴ ያ የዓባይ ወንዝ የመሰለ የዶላር ወንዝ እንዲደርቅ በማድረጌ እነ ሱዳን ግንባሮች፣ እነ ግብጽ ግንቦት 7ቶች ደርቀው ቀርተዋል። የዶላር ጥም አደገኛ ነው። ወፍ የለም። አበበ በለው እስክስ ቢል፣ ሀብታሙ አፍራሳ ቢያገሳ፣ ወፍ አልኩህ። የዐማራ ፋኖ ክለብ በቅርቡ አዲስ ዓለም አቀፍ የቡድኑ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አዋቅሮ ስለጨረሰ ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቀል። በዐማራ ፋኖ ክለብ ስም ድጋፍ ከሕዝብ እያሰባሰቡ ለተጫዋቾቹ የላብ መተኪያው ይቅር፣ ካልሲ፣ ታኬታ፣ ቁምጣና ማሊያ፣ የመጫወቻ ኳስ እንኳ ሳይገዙ በቡድኑ ስም የተሰበሰበን ገንዘብ ቀርጥፈው ይበሉ የነበሩ ሾተላዮችም ጥጋቸውን እንዲይዙ ተደርጓል። ለዐማራ አተላ፣ ለራሳቸው ቴስላ ገዝተው ይንፈላሰሱ የነበሩ ገተቶች አሁን ሁሉ ነገር ነጥፎባቸው አውላላ ሜዳ ላይ ቀርተዋል። አዳም ሆይ አፈር ነበርክና ወደ አፈርነትህ ትመለሳለህ ተብለው ተነግሯቸው ቁርጣቸውን ዐውቀዋል።
"…የዐማራ ፋኖ ክለብ አሁን በሰው ኃይል ተጠናክሯል። ትጥቁን ከተቃራኒ ቡድን እየገፈፈ መልበስም ጀምሯል። ስንቁን መሬት ላይ ያለው ገበሬ፣ ነጋዴው ከልጆቹ ቀንሶ እያጎረሰው እስከዛሬ አድርሶታል። ወደፊትም ይቀጥላል። የዐማራ ፋኖ ክለብ አሁን በዳያስጶራው መንደርም ብዙ ደጋፊም ቴፎዞም እያፈራ መጥቷል። ሁሉ ነገር ሲስተካከልና ሌቦች ከክለቡ የድጋፍ መንደር ጥጋቸውን ሲይዙ ይሄ ሁሉ ደጋፊ መዋጮ ለክለቡ ቢጠየቅ በአንድ ቀን አንድ ሚልዮን ዶላር ማውጣት፣ ማዋጣትም ይችላል። ይሄን ደግሞ እኔ ራሴ ቃል እገባለሁ። ይደረጋልም። ይሆናልም። አዝማሪ፣ ሴረኛ ፀረ ዐማራ ዲቃሎች ከክለቡ የገንዘብ አካባቢ ርቀው መሬት ላይ ያሉት የፋኖ አደረጃጀቶች ወደ አንድነት መጥተው ውክልና የሰጧቸውን ሰዎች በይፋ ከገለጹ ታየለህ ምን ዓይነት ተአምር በዚህ ምድር እንደሚፈጸም።
"…የተቃራኒ ቡድን አሁን በአየር ላይም ኳሶች ማጥቃት፣ በምድርም ላይ ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ ማጥቃቱን ይቀጥላል። የዐማራ ፋኖ ክለብም ይሄን የተቃራኒ ክለብ የአየር ላይ ኳሶችንም ሆነ የምድር ላይ ኳሶችን በጥበብ በማክሸፍ ድል ማድረጋቸውን መቀጠል አለባቸው። የተቃራኒ ክለብ ደጋፊዎች ሳይቀሩ አሁን የዐማራ ፋኖ ክለብ የፕሪምየር ሊጉ አሸናፊና ዋንጫውን እንደሚያነሣ ወደ ማረጋገጥ መጥተዋል። ታዋቂዎቹ የኦሮሙማው ክለብ የደጋፊ ማኅበሩ አስጨፋሪዎች አቶ ጃዋር መሀመድ ከካታንጋ፣ ከሚስማር ተራ ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ እና ከዳፍ በኩል እነ ሔኖክ ጋቢሳም ለዐማራ ፋኖ ክለብ ያላቸውን…👇② ✍✍✍
መልካም…
"…ስለ ኮሎኔሉ ሄዶ የእስክንድር ነጋን ፋኖን የአርበኛ ሀብቴ ወልዴን የጎንደር ዕዝ የመቀላቀል ጉዳይ ዛሬ ማታ ምሽት በሳምንታዊው የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ላይ በስሱ እናወራዋለን። ስማንጂ አባቴ ሃኣ… እኔ ዘመዴ እንዲሁ ስታየኝ ሞኝ ጀዝባ እመስልሃለሁ እንዴ? አንተ ኮሎኔሉን የምታውቀው ትናንት ግንቦቴዎቹ እነ መሳይ መኮንን፣ እነ ደረጄ ሀብተወልድ፣ የፓስተር ምስጋናው ጣና ቲቪና አበበ በለው ሰበር ዜና ብለው ሲያንጫጩት ነው። እኔ ደግሞ ኮሎኔሉን የማውቀው ገና ጡረታ ወጥቶ "የት ልግባ ዘመነ ጋር ጎጃም ወይስ ጎንደር ባዬ ጋር" ብሎ ሲዳክር ነው።
"…የእነ አርበኛ መሳፍንትን ጎንደርን አንድ የሚያደርግ የእስክንድርን ሴራ አፈር ከደቼ የሚያስግጥ አንደኛ ዜና ያልዘገበ የዐማራ ሚዲያና ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ሁላ ዛሬ ድንገት መጥቶ እየሰጠመ ያለውን የእስክንድር ጀልባ ከመስጠም ለመታደግ ፕላስተር ይዞ የሄደን ሰው ከአን እኩል የማውቀው መስሎህ "ዘመዴ ዘግበው እንጂ" ስትለኝ አለማፈርህ። እደግምልሃለሁ… አንተ ሰውየውን የምታውቀው ትናንት በዜናው ላይ ነው። እኔ ደግሞ የማውቀው የት ልግባ ብሎኝ ፕሮፋይሉን፣ ባዮግራፊውን ስበረብረው ከርሜ ነው። እና አትጨቅጭቀኝ። ዘመዴ እኮ ነኝ።
"…ይልቅ ዛሬ ስለ ኢትዮጵያ ቦለጢቃ ብሪምየር 😂 ፕ ናት በለኝ አሉህ ደግሞ። ብሪምየር ሊግ ነው መጻፍ ያማረኝ። በብሪምየር ሊጉ በመሳተፍ አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ድንቅ የጨዋታ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ስላለው የዐማራ ፋኖ ብሔራዊ ክለብ መጻፍ አምሮኝ እየቀሸርኩላችሁ ነው። ትንሽ ጠብቁኝ። የፊፋና የሴካፋ፣ የካፍን፣ የተመን ሕጎች እያጣቀስኩ በመመራመር ላይ ስለሆንኩ ነው 😂 ትልና እንደ እነ እንቶኔ ታካብዳለህ። ይሞታል እንዴ?
"…ዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ የሚቆየውን ተወዳጁን ርዕሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?
"…መብራትን ከዕንቅብ ወይስ ከአልጋ በታች ሊያኖሩት ያመጡታልን? በመቅረዝ ላይ ሊያኖሩት አይደለምን? እንዲገለጥ ባይሆን የተሰወረ የለምና፤ ወደ ግልጥ እንዲመጣ እንጂ የተሸሸገ የለም። የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። ማር ፥ 21-23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ቦስተኖች ስብሰባው ተጄምሯል ግቡ
Phone Number: 646 558 8656
Meeting ID: 822 4755 4919
Passcode: 796469
Amhara Fano is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Topic: Stop Amhara Genocide!
Time: Dec 1,2024 04:00 PM Eastern Time (US and Canada)
Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/82247554919?pwd=BlZb2wYPXB42R6oruZxB1H8yW8gt57.1
Meeting ID: 822 4755 4919
Passcode: 796469
One tap mobile
+13052241968,,82247554919#,,,,*796469# US
+13092053325,,82247554919#,,,,*796469# US
Dial by your location
* +1 305 224 1968 US
* +1 309 205 3325 US
* +1 312 626 6799 US (Chicago)
* +1 646 558 8656 US (New York)
* +1 646 931 3860 US
* +1 301 715 8592 US (Washington DC)
* +1 719 359 4580 US
* +1 720 707 2699 US (Denver)
* +1 253 205 0468 US
* +1 253 215 8782 US (Tacoma)
* +1 346 248 7799 US (Houston)
* +1 360 209 5623 US
* +1 386 347 5053 US
* +1 507 473 4847 US
* +1 564 217 2000 US
* +1 669 444 9171 US
* +1 689 278 1000 US
Meeting ID: 822 4755 4919
Passcode: 796469
Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/kc19I2uszh
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 1:15 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• የዛሬውም ልዩ ነው። ተከታተሉን።
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/SPGR2A2ip34
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• Mereja TV: https://mereja.tv
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም…! ሰላም…!
“…በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤” 1ኛ ጴጥ 5፥8
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ተቀበል…8
"…ለእነዚህ ጀዝባዎች ህልም ሲል፣ ለእነዚህ የደሀ ልጆች… መጥፎ አጋጣሚ እና ክፉ ዕድል ኢትዮጵያን ታህል ሀገር እጃቸው ላይ ወድቃ ማፈሪያ፣ መጫወቻ ላደረጉን አረመኔዎች፣ ለወያኔ ካድሬዎች፣ ለኢልዩሚናቲ ስብስቦች የምታደርሱልኝ ከሆነ አንድ ቪድዮ ልልቀቅላችሁ ነኝ።
"…የኦሮሞን፣ የደቡብን፣ የአገው ሸንጎና የቅማንትን ወጣቶች ሰብከው እንዴት ዐማራ ምድር እያስጨፈጨፉት እንደሆነ የሚያሳይ ቪድዮ ልለቅላችሁ ነኝ።
"…መከላከያ የገቡ፣ ገብተውም ዐማራ ምድር የገቡ በሙሉ እንዴት በተርቦቹ ፋኖዎች እንደሚነደፉ ላሳያችሁ ነኝ። ለወዳጅ፣ ለዘመድ፣ ለጓደኛም ትልኩ ከሆነ ልለጥፍላችሁ ነኝ።
"…በድሮን እናት አባቱን፣ ቤተሰቦቹን፣ ወንድም እህቶቹን፣ ልጆችን አረመኔዎቹ በእነ ዳንኤል ክብረት ምክር፣ በእነ አቢይ አሕመድ ትእዛዝ፣ በእነ ተመስገን ጥሩነህ፣ መላኩ አለበል፣ ደመቀ መኮንን፣ ብናልፍ አንዷለም፣ አረጋ ከበደ፣ አበባው ታደሰ ይሁንታ ዐማራ ምድር የገባው አራጅ አረመኔ ሴት ደፋሪ፣ ገበሬ፣ ሽማግሌ ሰላቢ ቡድን እንዴት እምሽቅ እንደሚደረግ ላሳያችሁ ነኝ።
"…በበቀል የነደደ፣ ያበደ፣ የቀወሰ፣ በግፍ የሰከረ፣ ናላው የዞረ ዐማራ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ ጠላቱን እንዴት እያደባየ እንደሆነ ልልጥፍላችሁ ነኝ። መሳሪያው የሚይዘው፣ የሚሸከመው እየጠፋ ነው። ጦርነቱ በቅርቡ ከዐማራ ክልል መውጣቱ አይቀሬ ነው።
• ለብልጽግና ባለሥልጣናት፣ ለብልፅግና ወንጌል አማኞች፣ ለኦሮሞና ለደቡብ እናቶች፣ ታፍሰው ወደ ካምፕ ለሚጓዙ ምልምል ጨቅላ ወታደሮች ዛሬ በስሱ፣ ነገ በሰፊው ልለጥፍላችሁ ወይ?