“…ነገሩ ተገለበጠ።” አስ 9፥1
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መልካም…
"…ረጅም ሊማሊሞ፣ ዝልግልግ ያለ ርእሰ አንቀጽ ቢሆንም 21 ሺ ሰዎች አንብበውት 12 ፍሬ ሰዎች ደግሞ ጓ 😡 ብው እንዳሉበት የቴሌግራም ሰሌዳ ሪፖርቴ እየነገረኝ ነው። የሆነው ሆኖ አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። እናንተ ደግሞ ሓሳባችሁን ስጡበት።
"…በነገራችን ላይ በሰልፍ ሲያሾፍ የነበረው አገዛዙ አሁን የዐማራ ልጆች ሰይፍ አንስተው ወገብ ዛላውን ሲጎምዱት እናት አባቶቻቸውን አስገድዶ ሰልፍ ውጡልኝ ወደሚል ዝቅጠት በመውረዱ ሊሳቅበት ይገባል። ሰልፍ ያልወጣ ደሞዝ ይከለከላል፣ ከሥራ አባርራለሁ ማለቱም በቅርቡ ከሥራ ለሚቀንሳቸው የመንግሥት ሠራተኞች እንደ ጦስ፣ እንደ ምክንያት እየፈለገላቸውም ነው የሚሉም አሉ።
"…ለማንኛውም በነገው የባህርዳር፣ የደሴ፣ የወልድያ፣ የኮምቦልቻና የደብረ ብርሃኑ የብልፅግና የግዳጅ ሰልፍ ላይ ፋኖን አሸባሪ ለማሰኘት የኦሮሙማው አሸባሪ የሸኔ ጦር ሲቢል ለብሶ በክልሉ ገብቷል እየተባለ ነውና ሰልፉ ላይ የምትወጡ ሰልፈኞች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ትመከራላችሁ ተብሏል።
"…ምሽቴን ለዛሬው ርእሰ አንቀጽ የሚሰጠውን የእናንተን ግብረ መልስ እያነበብኩ አመሻለሁ።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
👆④ ✍✍✍ …እየተንቀዠቀዠም፣ እየተቅበዠበዠም ነው። የግራኝ አሕመዷ ቀኝ እጅ ቱርክም በዳግማዊው ግራኝ አሕመድ በአቢይ አሕመድ በኩል ሰተት ብላ እየገባች ነው። እስላሙ አቢይ አሕመድ፣ የምዕራባውያኑን ኢየሱስ በአፉ እየጠራ፣ ጮቤም እያስረገጠ፣ በልቡ ቁራኑን እየቀራ ሶላት እየሰገደ፣ ለሁለቱም ታማኝ፣ አገልጋይ፣ ባሪያ፣ ገረድ በመሆን ከሁለቱም በሚያገኘው አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ፣ ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ታጅቦ እንደ ሀገር ኢትዮጵያን፣ እንደ ነገድ ዐማራን፣ ትግሬን፣ እንደ ሃይማኖት የጥንቱን እስልምናን እና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶን ከኢትዮጵያ ምድር ድራሽ አባቱን ለማጥፋት ወጥሮ እንቅልፍ አጥቶ እየሠራ ነው። ቀን ከጨለመ የኤርትራም ትግሬ ከዚህ በላተኛ ኃይል እጅ አያመልጥም። አይተርፍምም። የትግሬ በአጥንቱ ዘልቆ የገባ የዐማራ ጥላቻ ከዛሬ ነገ ዐማራ ይደክምልኛል፣ የበሬውም ቆ*ጥ ይወድቅልኛል እያለ ከገዳዩ የኦሮሞማው አራጅ አገዛዝ ቂ* ስር ቱስ ቱስ እያለ ሲያቶሶቱስ እንደ ጨው እየሟሟ እየደከመ፣ ጊዜውን ተጠቅሞ አንዳች ነገር ቢያንስ ለራሱ እንኳ ሳይፈጥር በቁሙ ዓይኑ እያየ፣ ጆሮው እየሰማ ብን ብሎ እየጠፋ ነው። የምናገረው ይመርራል ግን ዋጠው።
"…የምዕራባውያኑ ሃይማኖት የብልፅግና ወንጌል እና የዓረቡ የወሃቢያ እምነት ተከታዮች በኢትዮጵያ ባለ በሌለ ኃይላቸው የኢትዮጵያን ምድር በአቢይ አሕመድ በኩል ተቆጣጥረውታል። ሰሜኑ ይወድማል። ሰሜኑ ይራባል። ሰሜኑ በጦርነት ይደቃል። በራብ ይቀጣል። ሰሜኑ እንዳይግባባ፣ እንዳይነጋገር፣ እንዳይስማማ አድርገው ስለዋሉበት ተግባብቶ፣ ተነጋግሮ፣ ችግርም ካለ ነገ እንፈታዋለን፣ አሁን የመጣብንን በላ መዓት በምን መልኩ እናስቁመው ብሎ ለመፍታት ሙከራ ለማድረግ እንኳ ፍላጎት ስለሌለው በልፃጊና ወሀቢስቶቹ በሙሉ ኃይላቸው ድራሽ አባቱን እያጠፉት ነው። አሁን ትግሬና ዐማራ ለማኝ፣ የኔቢጤ፣ አልቃሻ፣ ተለማማጭ፣ ስደተኛ፣ ሰቀቀናም፣ ፈሪ፣ ተለማማጭ፣ የብልፅግና ወንጌልና የወሃቢ እስላሞችን ደጅ ጠኚ፣ ተለማማጭ፣ ፍርፋሪ ለቃቃሚ፣ ገረድ ከመሆን በቀር ሌላ አማራጭ የሌላቸው ሆነው ታይተዋል። እነርሱም ሰሜነኞቹ እንደማይግባቡ ስለተረዱ ሁለቱንም እንዳሻቸው ለመቀጥቀጥ ተመችቷቸው ይታያል።
"…ዘመናችን ነው፣ ጊዜአችን ነው፣ ሰዓታችን ነው በማለት ያለ ይሉኝታ፣ ያለ ሼም፣ ጴንጤውና የወሃቢይ እስላሙ ባንኩንና ታንኩን ይዘው ኢትዮጵያን አፈር ከደቼ እያበሏት ነው። ለተራበ ምዕራባዊ ፍልስፍና፣ ለዓረቡ አሳልፈው እየሸጡት ነው። አዲስ አበባ ተቀጥቅጦ ከርስቱ ተፈናቅሎ ለዓረቡ ዓለም ተሽጧል። ገና ያስርቡሃል፣ ያደክሙሃል፣ ከዚያ ሲርብህ ፍርፋሪ በመስጠት አማራጭ ያቀርቡልሃል። ሃይማኖትህን ከቀየርክ፣ ማዕተብክን ከበጠስክ፣ ፍርፋሪ ይጣልልሃል፣ ሥራም ታገኛለህ፣ የቤት ኪራይም ይከፈልልሃል። እምቢ በሃይማኖቴ፣ ማዕተቤን በጥሼ የወሃቢይ እስላምም፣ የብልፅግና ወንጌል አማኝም አልሆንም ካልክ ድራሽ አባትክን ያጠፋታል። ስማኝማ አትደብቀው እውነቱ ይሄ እኔ የምጽፈው ነው። በትግሬ ጊዜ ሁሉ ነገር በትግሬዎች እጅ እንደነበረው አሁን ደግሞ በሁለቱ ሃይማኖቶች እጅ ነው ያለው። የሁለቱ ሃይማኖት ባለ ሥልጣናትም፣ አማኞችም በቤተ መንግሥት አዳራሽ ውስጥ ያመልካሉ፣ በዝናሽ ታየቸው ዝማሬ፣ በኃይለማርያም ደሳለኝ እና በአቢይ አሕመድ ፓስተራዊ ስብከት በነፃነት ያመልካሉ። የጴጤ ባለሥልጣናት በአዳራሽ ተገኝተው ሲያመልኩ፣ በፓስተሮቻቸው ሲጸለይላቸው ስቅቅ አይላቸውም። ጥያቄም አይነሣባቸውም። የእስላም ባለሥልጣናትም እስቴዲየም ሄደው ሲሰግዱ፣ ዘወትር አርብ አርብ ሶላት ሲያደርጉ፣ አሁን አሁን ደግሞ ቤተ መንግሥት ውስጥ ከሶሪያ ስደተኞች ጋር ሲያፈጥሩ፣ ሲሰግዱ በነፃነት ነው። አቢይ አሕመድ ከቁርዓን አያ እየጠቀሰ ሰብኮላቸው፣ ስግደት አብሯቸው ሰግዶ ነው በነፃነት የሚያመልኩት። ቅሽሽ አይላቸውም።
"…ኦርቶዶክሳውያን ባለሥልጣናትም እኮ አሉ ማን ከለከላቸው የሚል ተሟጋችም ሊመጣ ይችላል። መልሴ አዎ አሉ የሚል ነው። ግን አቅም የሌላቸው፣ ሽባ፣ ደካማ፣ ሽልጥልጦች ናቸው ያሉት። እንደ ረዳት ፕሮፌሰር ነቢዩ ባዬ ዓይነት የታዬ ደንደአ ገረድ፣ እንደ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው ዓይነት የታሪክ አጥፊዎች፣ የማየስቀድሱ፣ የማይጸልዩ፣ የማይቆርቡ፣ እንደ እስላሞቹ ባለሥልጣናት ዛሬ ጾም ነው የማይሉ፣ የሆድ ጥያቄአቸው ያልተመለሰ አጋሰሶች፣ አርብ ረቡዕ የማያውቁ አሳሞች፣ በአንገታቸው ላይ ማዕተብ የሌላቸው ሌጣ አንገታሞች፣ ዘማውያን፣ ክብረ ቢሶች፣ እንደ ሙፈሪያት ካሚል፣ እንደ ጫልቱ ሳኒ በሂጃባቸው ተጠቅልለው ቀና ብለው የማይሄዱ፣ እንደማያፍሩት ቅሽሽ እንደማይላቸው አይደሉም። ሴሰኞች፣ ፈሪዎች፣ አቅመቢሶች ናቸው። ዋጋ የከፈልንላቸው እንደ ዳንኤል ክብረት ዓይነቶቹ እንኳ መልሰው የአሕዛብ ገረድ ነው የሆኑላቸው። በእነርሱ ለመወደድ ሲል ግራኝ አህመድን ጻድቅ ያደረገ ከሃዲ ነው ያፈራነው። ብቻ ምን አለፋችሁ አሁን አደጋው ከፍ ያለ ነው።
"…የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች አሁን በቦታቸው የሉም። የሆነ ቀን የሆነ ፖስተር ላይ ጉባኤ አለ ተብለው ፎቶአቸው የሚታይ፣ መሬት ላይ ከነመኖራቸው የማይታወቁ ናቸው የሞሉት። ተመልከት የኦርቶዶክስ አባቶች ከአባ ገዳ ያነሰ ክብር ነው የተሰጣቸው። ወይ ለወገናቸው አልሆኑ አፍረው አሳፈሩን። ፈሪ ሆነው አማኙን ቅዘናም አደረጉት። ተንቀው አስናቁን አሁን እንኳ በቀደም ዕለት ኦሮሚያ ውስጥ የምክክር ኮሚሽኑ እሰበስባለው ያለውን አጀንዳ መሰብሰብ የተባለ የገረጣ ቦለጢቃ ሲያስጀምር ምክክር ኮሚሽኑን ጉባኤ በጸሎት ያስጀመሩት አባ ገዳዎች ነበሩ። የምን በጸሎት ማስጀመር ብቻ በዚያውም ለምክክር ኮሚሽኑ ኦሮሞ አለው የሚሉትን አጀንዳ ሲያቀርቡ የነበረው የሕዝብ ድጋፍና ፉጨት ለጉድ ነበር። የአዲስ አበባ ጉዳይ በቶሎ ይፈጸምልን፣ እዚያም እዚህም ተበጣጥሶ የተወሰደብን መሬት በቶሎ ተመልሶ ድንበራችንን እንወቀው፣ የኦሮሚኛ ቋንቋ ብሔራዊ ቋንቋ ይሁንልን ወዘተ እያሉ ሲያቀርቡ ኦፌኮ፣ ኦነግ፣ ኦህዴድ ለምኔ ያሰኙ ነበር። እንዲህ ነው እነርሱ ቦለጢቃውን ያለ ሼም እያጋበሱ ያሉት። አንድ አባ ገዳ ያለውን ድፍረት አንድ ጳጳስ በፍጹም የለውም፣ አይኖረውምም። 👇④ ✍✍✍
👆⑤…✍✍✍ "…በኦሮሚያ ውስጥ ያለውን ኦርቶዶክስ አማኝና የዐማራ ባለሀብት፣ ምስኪን ገበሬ ጭምር በልጆቻቸው ሲያሳርዱ የከረሙቱ እኮ ናቸው አባ ገዳዎች። ልጆቻቸው ኦነግ ሸኔ ሆነው ዘርፈው ያከበሯቸው፣ አሳፋሪዎች። አጋዘን ለገደለ መቶ ከብት የሚቀጡ፣ ሺ ዐማራ ለሚያርድ አበጀህ፣ ደግ አደረግህ የሚል የፀጥታ፣ የዝምታ አረንጓዴ መብራት የሚሰጡ እኮ ናቸው። ለዚህ ነው የናዝሬቱን የምክክር ኮሚሽን ስብሰባ እነርሱ በጸሎት ከፋች፣ እነርሱው አጀንዳ አቅራቢ ሆነው የተከሰቱት። ይሄ ማለት በዚያውም የሸኔን መታረቅ በአባ ገዳዎቹ ጥረት ለማስመሰለም ነው ጥረት የተደረገው። ይኸው ኦሮሞም ለሽማግሌ ታዛዥ ነው። ታጣቂዎች ብረት ጣሉ ሲባሉ ሽማግሌ ሰምተው ጣሉ፣ ዐማራ ግን አይሰማም በማለት ቀሽም ድራማ በመሥራት በዐማራ ፋኖ ላይ ላቀዱት ውግዘት እንዲመቻቸው አስቀድመው በኦሮሚያ ላይ የምክክር አጀንዳ የምትል ጭዌ አምጥተው፣ ክልሉ ሰላም የሆነ በማስመሰል፣ ፋኖን ደግሞ ያልሆነ ስም በመስጠት እንዲወገዝ በማድረግ ከዚያ በኋላ መላ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ወዳጅ ሃገራትን ሁሉ በማሳመን እምቢተኛውን ዐማራ፣ የዐማራ ፋኖንም እንድናጠፋ መከላከያ ሠራዊቱን በስንቅም፣ በትጥቅም፣ የድሀ ልጆችንም በማዋጣት ደግፉ፣ በአስቸኳይ ፋኖ በአሸባሪነት
👆②✍✍✍ …ቢሞቱ፣ በጦርነቱ ላይ ቢገደሉም ግን ሰማዕታት ሆነው ጀነትና ገነትን የሚወርሱ እንደሆኑ ነው የሚሰበኩት። ይሄን የኦሮሞዎቹን ሴራ የደቡብ ጴንጤ ፓስተሮችም እንደወረደ እየሄዱበት ነው። ጴንጤዎቹ አውሮጳንና አሜሪካን ስለያዙ ዓረቦቹን የያዙት እስላሞቹ ያከብሩአቸዋል፣ ይፈሩአቸዋል። የተሰጣቸው ሚሽንም መጨረሻ ላይ ጴንጤና እስላም የዋንጫ ጨዋታ ቢኖራቸውም አሁን ግን ተጠባብቀው ነፋስ በመሃላቸው ሳያስገቡ ልዩነታቸውን እንደያዙ አላህ ወአክበር እና ኢየሱስ ጌታ ነው እያሉ እየተወዛገቡ፣ እየተጯጯሁም የጋራ ጠላታችን የሚሉት ዐማራ ላይ በመዝመት እሱ ላይ ብቻ አተኩረው ይሠራሉ።
"…በኦርቶዶክሱ በኩል ከላይ እንዳልኩት ነው። ነቅተው ጫካ ከገቡትና እየተዋደቁ ካሉት በቀር በአብዛኛው ደንዝዟል። የዐማራ እስላምም እንደዚያው ነው። ቆርጠው ጫካ ከገቡት ጥቂቶች በቀር በአብዛኛው የዐማራ እስላም የዘመናት ፀረ ኦርቶዶክስ ሰበካው ናላውን አዙሮት፣ አእምሮውን ተቆጣጥሮት፣ ኅሊናውንም ሰውሮት በመወዛገብ ላይ ነው የሚገኘው። ከዐማራ ፋኖ ትግል ጋር በሙሉ ልቡ እና በሙሉ ኃይሉ እንዳይገባ ፀረ ኦርቶዶክስ ሰበካው ይይዘዋል። ትግሉን አልቀላቀልም ብሎም አርፎ እንዳይቀመጥ ደግሞ ዐማራ ሆኖ መወለዱ ከኦሮሞ እስላም እኩል ባለ መብት አያደርገውም። ዐማራ በመሆኑ ብቻ፣ ይታረዳል፣ ይገደላል፣ ይጨፈጨፋል። በዲን አንድነን ብሎ ነገር አይሠራም። ወሎዬ ነኝ እኮ ቢልም ከመታረድ አይድናትም። ምክንያቱም ዐማራ ነዋ። ዐማራ ከሆነ ዕጣ ፈንታው እንደ ኦርቶዶክሱ ዐማራ መታረድ፣ መጨፍጨፍ ብቻ ነው። ይሄ በተቃዋሚው ዐማራ ውስጥም የሚሠራ ነው። ለምሳሌ የዐብን አመራሩ ክርስቲያን ታደለ ታሥሯል። ነገር ግን በወሀቢይ እስላሞቹ የጎንደሩ ጣሂር መሀመድ እና በወሎዬው የሱፍ ኢብራሄም አልተጠየቁም። ምን ያህል የትግል ጓድ ቢሆኑ የወሃቢይ እስላም እስከዚህ ድረስ ጨካኝ ነው። ከእነርሱ ግማሽ ዐማራውና ግማሽ እስላሙ ጃዋር መሀመድ ተሽሎ ተገኘ። ክርስቲያን ታደለ እና ዮሐንስ ቧ ያለው ላይ የደረሰውን መከራ በስሱም ቢሆን ተቃውሞ ድምጹን አሰምቷል።
"…ሌላው የጎንደሩ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላውም እንዲሁ ነው። ፀረ ዐማራ አናሳ የበታቸኝነት ስሜት የሚያጠቃው ስለሆነ ለዐማራው ትግል ሳንካ ነው። ለዚህ ነው ወያኔም፣ ደርግም፣ አሁንም ኦሮሙማው ከያሉበት መርጦ እንደ ኮንዶም የሚጠቀምባቸው። የኮንዶም አገልግሎቱ ደግሞ የታወቀ ነው። ትግማማበታለህ ከዚያ ዕጣ ፈንታህ ወደ ጋርቤጅ ነው። በጎንደር ያለውም አገው ሸንጎ እንዲሁ ነው። በወሎም ቤተ ዐማራ ያለውም ተስፈኛ እንዲሁ ነው። አናሳነቱ፣ ሆዱ፣ ለመጣ ለሄደው ገረድ አድርጎ ለጊዜው ሥልጣን ይሰጠዋል። ፍርፋሪ ያገኛል። ከርሱንም ይሞላል። ነገር ግን መጨረሻው ጋርቤጅ ነው። በዐማራ ክልል ተወልደው ደናቁርት፣ ማይም ከሆኑት በቀር ሌሎች በግርድናቸው የሕዝቡን መከራ ያረዝማሉ። እነዚህ አስተዳደጋቸው በድህነት አረንቋ ውስጥ የነበረ፣ በትምህርት ቤት ሳይቀር ጓደኛ፣ የከንፈር ወዳጅ ሁላ ሳያፈሩ የቆዩ፣ የከረሙም። ከማኅበረ ሰቡ ተገልለው የቆዩ፣ ርቧቸው፣ ጠምቷቸው የኖሩ። የጠንቋይ ልጆች፣ ወዘተ በወረንጦ ተለቅመው ነው ሥልጣን የሚሰጣቸው። ማኅበረሰቡን ምንአይነት ዕድል አግኝቼ ነው የምበቀለው እያሉ እየጸለዩ የኖሩትን ነው መርጠው የሚሾሟቸው። አዎ ጎንደርን፣ ጎጃምን፣ ሸዋና ወሎን ያጠለቀለቁት እሊህ አይነቶቹ ሰዎች ናቸው። ቢሮክራሲው የታነቀው፣ ፍርድ ቤት፣ ፖሊስ፣ ቀበሌ፣ ወረዳ፣ ምክር ቤት፣ ወታደሩን ክፍል፣ የጸጥታ ኃይሉን ጭምር የተቆጣጠሩት እሊህ አናሳ ፀረ ዐማራ ኃይሎች ናቸው። ለዚህ በው ዐማራ ሲሞት ቅሽሽ፣ ድንግንጥ የማያሰኛቸው። እነዚህ ኃይላት ተሰደው ኡጋንዳ፣ ዳያስጰራ ተብለው አማሪካና አውሮጳም በሽ ናቸው። አይደለም ለኦሮሙማው ብልፅግና ጣሊያን ድጋሚ ቢመጣ ለሆዳቸው የሚገረዱ ናቸው።
"…እስቲ ቀበሌ የተሰገሰጉትን እዩአቸው። አብዛኞቹ መሃይሞች። ለከርሳቸው፣ ለሆዳቸው የወደቁ። መልከ ጥፉ። ወሬ አመላለሽ መንደሬዎች። ለሆዳቸው ሲሉ የታዘዙት በሙሉ ያለ ሰቀቀን የሚፈጽሙ ናቸው። ይሉኝታ የሌላቸው፣ ሼምለስ፣ ራብተኛ፣ የኑሮም የቁስም ሰቀቀናሞች ናቸው። ቀበሌአችሁ የሚሠሩትን አብዛኞቹን ተመልከቷቸው። ዐማራ ክልል አንድ በያይነቱ የጋበዝከው ሚሊሻን ባሪያ፣ ገረድ አድርገህ ነፍስ ልታስጠፋው ትችላለህ። ቀይ ወጥ፣ አንድ አጥንት ያለበት ቅቅል ከጋበዝከውማ ጌታው ነህ። እንደ አህያ፣ እንደ አጋሰስ ልትጭነው ሁላ ትችላለህ። እነዚህ ናቸው አሁን ሃገር ያስቸገሩት። ነገ ሰልፍ ካልተወጣ የሚሉት እነዚህ ረጅም ምላስ፣ ሰፊ ሆድ፣ ጠባብ ጭንቅላት ያላቸው ዐማራ መሳይ አሞሮች ናቸው። የጊዜ ጉዳይ እንጂ በሙሉ ይሸነፋሉ። ይጸዳሉም። እንዲህ እንተዘባነኑ፣ እንደቀለዱ አይቀርም። አደህይተው፣ የነጣ፣ የገረጣ ደሀ አድርገውት ሲያበቁ የሴፍቲኔት ጥገኛ ካደረጉት በኋላ ሰልፍ ካልወጣህ ስንዴም፣ ዘይትም እከለክልህሃለሁ። ከሥራም አባርርሃለሁ በማለት በግዳጅ በገዛ ወገኑ ላይ የፈርኦን ተባባሪ የሆኑ ሁሉ በቅርቡ የእጃቸውን ያገኛሉ። አሁን ቀይ ወጡ፣ በየአይነቱ የማሰቢያ አእምሮአቸውን ስለደፈነው አይታወቃቸውም።
"…ተመልከት ኦርቶዶክሱን። አንተ ይሄን ጦማር እያነበብክ ያለህ እስቲ ራስህን ጠይቅ። እስላሞቹ ሰባት ስምንት ባንክ፣ ጴንጤዎቹ በኔትወርክ ቢዘነሱን ሁሉ ተቆጣጥረው፣ ሥራ በጠፋበት፣ ምርት በሌለበት ሀገር፣ ሥራ አጥነቱ ጣሪያ በነካበት ዓለም፣ ጴንጤነትና እስላም መሆን ግን የማያስርብ፣ ሥራ የማያሳጣ እንዲሆን ሲስተም በተዘረጋበት ዓለም ምን እያሰብክ ነው? ሀብታም ለመሆን፣ ቢዝነስ ለመሥራት ካልጰነጠጥክ፣ ወይም ካልሰለምክ፣ ባለ ሥልጣን ለነሆን ካልጰነጠጥክ፣ ወይም ካልሰለምክ አፈር ከደቼ እንደምትበላ እያወቅክ ምን እያሰብክ ነው? ሲርብህ፣ ሲጠማህ፣ ሲቸግርህ ለመኖር ስትል ልትጰነጥጥ፣ ወይም ልትሰልም ቀጠሮ ይዘሃል አይደል? ነገር ግን እሱም አያድንህም። እደግመዋለሁ እንደ ነቢዩ ባዬ ብትገረድ፣ እነደ ሰርፀ ፍሬ ስብሃት ብታሸበሽብ ዐማራ ከሆንክ፣ ኦርቶዶክስነት ከተጨመረበት እንደ ሸንኮራ ተመጠህ ትተፋለህ፣ እንደ ኮንዶም ወደ ጋርቤጅ። አከተመ። ብዙ የማውቃቸው ልጆች ጰንጥጠዋል። በተለይ ሴቶቹ። ሰንበት ተማሪ የነበሩት ሁሉ። አንዷን ጠየቅክኋት። ምን ሆነሽ ነው አልኳት። ዘመዴ ማግባት እፈልጋለሁ። መውለድ እፈልጋለሁ። ሲስተሙ ሁሉ ተቆላልፏል። ኦርቶዶክሳዊ ወንድ በሙሉ ጀዝቧል። ሥራ ማግኘት፣ መነገድ አይቻለውም። እና ምን ልሁን አለችኝ። መልስ የለኝም። እኔ አልድራት፣ አላበላት፣ አላጠጣት ነገር። ስብከት ብቻውን ደግሞ ምንም ነው። አሁን ተሃድሶ የሆነ ኢንጂነር በኦርቶዶክስ ስም ገንዘቧን በልቶ፣ በልቶ ያደኸያት ናት። አሁን እሱም ጴንጤ ሆኖ ሌላ አግብቷል። እሷም ሰሞኑን ማግባቷን ሳላውቅ ከአንድ ራሰ በራ ሰውዬ ጋር ቆማ፣ ራሰ በራው ሰውዬ ያችን እንቡጥ ጽጌሬዳ አስረግዞ፣ በጌታ ስም ጠቅልሎ፣ የምትፈልገውን ዘር መተካትና የሆድ ጥያቄዋን አሟልቶ አጰንጥጧታል። ብዙዎቹም እንደዚያው ናቸው። ለሰዶማዊነት የሚመቻቹት ሳይቆጠሩ ማለት ነው።
"…አስቀድሞ በተሠራ ቀመር መሠረት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሃይማኖት አባቶች ሽባ ተደርገው፣ ብላክሜይል ተደርገው አርፈው ተቀምጠዋል። አይንቀሳቀሷትም። ትንፍሽ አይሏትም። ጭራሽ ሰሞኑን ትግሬው የልማትና የክርስቲያን በጎ አድራጎት ኮሚሽኑ ሊቀጳጳስ አሳትመው፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ የመረቁት የሥርዓተ ጾታ ትምህርት አዲስ መጽሐፍ…👇②✍✍✍
መልካም…
"…ከምስጋናው በመቀጠል ወደ ተለመደው፣ ተናፋቂውና ተወዳጁ በብዙዎች ዘንድ በስጋት፣ በጉጉጉትም ወደሚጠበቀውና በዕለተ ማክሰኞ ተጀምሮ ዕለተ ዓርብ ላይ ወደሚጠናቀቀው ርእሰ አንቀጻችን እናመራለን።
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንም እንደወትሮው መረር፣ ኮምጠጥ፣ ጎምዘዝ ያለ ነው። እንደ ኮሶ፣ እንደ መተሬ፣ እንደ እንቆቆ ያለ ሬት ሬት የሚል ርእሰ አንቀጽ ነው። ሰናፍጭ የበዛበት፣ ቃሪያ በሚጥሚጣ የተጀለበት ብዙዎችንም ንፍጥ በንፍጥ፣ ለሃጫቸውንም የሚያዝረከርክ ርእሰ አንቀጽ ነው። በል በል ሲለኝ። ምንአባቱ ይመጣል፣ ሞት አይቀር ባይሆን ለታሪክ ይቀመጥ ጻፈው፣ ጻፈው ዘመዴ ሲለኝ እንደምጽፈው ያለ ርእሰ አንቀጽ ነው የጻፍኩት።
"…እስከዚያው ድረስ ለመንደርደሪያ ቪድዮዎቹን እያያችሁ ጠብቁኝ። ጠብቁኝ። በባህርዳር፣ በደሴ፣ በደብረ ብርሃን ተገዳችሁ ሰልፍ ለመውጣት በዝግጅት ላይ ያላችሁ ወደ ቄራ ለእርድ የምትነዱ የደለበ አእምሮ ባለቤት አጋሰስ ዐማራ መሳይ ጎጋ አሞሮችም ቪድዮዎቹን እየተመለከታችሁ ጠብቁኝ።
"…ከዚያ ከርእሰ አንቀጹ ንባብ በኋላ የእናንተን ወርቃማ አስተያየቶች ከተመለከትኩ፣ ካየሁና ካነበብኩ በኋላ ወደ አጫጭር የነገን ሰልፍ በተመለከተ መረጃ ወደመስጠት እሸጋገራለሁ።
• ዐማራን ብቻ አጥፍተው የሚተዉን መስሎን ነበር ያለው ደቡቤ አሁን መበላት ጀምሯል። በተለይ ደቡብ ያለህ ኦርቶዶክስ በኦሮሙማው ወሃቢና ፅንፈኛ ጴንጤ በደቡብ ፅንፈኛ ጴንጤዎች ትእዛዝ፣ በገፍ ለመታሰር፣ ለመታረድ፣ ለመሰደድ ተዘጋጅ። ጻፈው ተዘጋጅ ብዬሃለሁ ተዘጋጅ። በዐማራ ብቻ የሚቆሙ የመሰለህ ጠብቅ። እንደ ዐማራ በጅምላ ይጨፈጭፉሃል፣ በራብም ያረግፉሃል። ከሥራ ትባረራለህ፣ ለማኝም ትሆናለህ። እንደ ዐማራ በጊዜ ያልተዘጋጀ ሁሉ ያለ ምሕረት ይበላል። ነገርኩህ።
• እህሳ…! ርእሰ አንቀጹን ለማንበብ ዝግጁ…?
ከለሠልፉ ከተዘጋጁ መፈክሮች በጥቂቱ…
1. መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያደርገውን የሰላም ጥሪ እንደግፋለን!
2.በደምበጫ በገርጨጭ፣ በላሊበላና በሌሎች አካባቢዎች ንፁሃንን የጨፈጨፉ ፅንፈኛ ኃይሎች ለሕግ ይቅረቡልን!
3.ክልላችንን የሰላምና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን!
4.መንግሥት ሕግ በማስከበር የንፁሃን ሰዎችን ገዳዮች ለሕግ ያቅርብልን!
5.መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን እርምጃዎች እንደግፋለን!
6.በደጋ ዳሞት ፈረስ ቤት ከተማ ፅንፈኛው ኃይል በንፁሀን ላይ የፈፀመውን ዘግናኝ ጭፍጨፋና ግድያ በፅኑ እናወግዛለን!
7.ንፁሀንን በግፍ እየገደሉ በአስከሬናቸው መነገድ አረመኔያዊነት ነው!
8.የልማት ማዕከል የነበረው ክልላችንን የጦርነት ቀጠና ለማድረግ የሚሠራው ሥራ የባንዳነትና የፅንፈኝነት ጥግ ነው!
9.ንፁሀንን በግፍ መጨፍጨፍ የአረመኔነት ጥግ ስለሆነ ሊወገዝ ይገባዋል!
10.ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይሆን ሰላም እና ልማት ነው!
11.ፅንፈኛ እና ተላላኪዎች ከባዕዳን ተልዕኮ ወጥተው የሰላምን አማራጭ ሊከተሉ ይገባል!
12.ሰላም የጋራ ሀብት ነው፤ በጋራ ይለማል በጋራ ይጠበቃል!
13.መንግሥት ሕግ በማስከበር የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ሊያስጠብቅ ይገባል!
14.ፅንፈኛው ኃይል በንፁሃን ላይ የሚፈፅመው ግድያ፣ ማገትና ማፈናቀል ሊቆም ይገባል!
15. መከላከያ ሠራዊታችን፣ የፌዴራል የፀጥታ ኃይሎች እና የክልላችን የፀጥታ ኃይሎች ለከፈሉት ዋጋ ክብር እንሰጣለን!
"…የቀረ ካለ ጨምሩላቸው። 😂
"…ሃሌ ሉያ፤ ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ። መዝ 106፥1
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 1:15 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• የዛሬውም መርሀ ግብራችን እንደወትሮው ሁሉ ልዩ ነው። ያበጠ ይፈነዳል። ነጭ ነጯን እውነት ስናጣጥም እናመሻለን። ተከታተሉን።
•ዩቲዩብ👉 https://youtu.be/1LFMNmPmQSE
•ትዊተር👉 https://twitter.com/MerejaTV
•Mereja TV: https://mereja.tv
•በራምብል👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም…! ሰላም…!
“…የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።” ማቴ 8፥12
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ተቀበል…12
• በጸሎት እንዝጋው…!
"…የሰማነውን፣ ያየነውን በእዝነ ልቦናችን ያኑርልን። የሳምንት ሰው ይበለን። የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብራች በዚህ ይዛዘምሎ። ነጋቲ ቡላ… ደኅና እደሩልኝ።
🖐🖐🖐
ተቀበል…10
"…በዐማራ ስም፣ በዐማራ ኮታ ጀነራል በሆኑት የፖለቲካው ቅማንት የርግሬ ዲቃላው ስኳድና የአገው ሸንጎ ጀነራሎች ምትክ የሚሾሙት አዲሶቹ የኦሮጲያ መከላከያ ኃይ ዠነራሎች እኒህ ናቸው።
"…መጣም፣ መጣም፣ መጣም ያምራለች አይደል…? በኦሮሚያ የተዘረፈው የባንክ ብር፣ የታረደው እና የተዘረፈው ዐማራና ኦርቶዶክስ እንዴት ውብቢት ኦሮሚያ እንዳስመሰላቸው ግን አያችሁ? የጠጉራቸው ቅቤ ግማቱ እንኳ እንዴት አባቱ እንደሚያብለጨልጭ እዩልኝማ።
• የመጀላከያ ልብስ ተጸዳዱበት አይደል…?
• አበባው ታደሰ ግን ኤት ጠፋ…? 😂
ተቀበል…8
• የስልክ ውይይት ክፍለ ጊዜ ነው።
"…የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ወዶገብ ገሌዎች፣ የሀብታሙ አፍራሳ፣ የፓስተር ምስጋናው አንዱዓለም፣ የእስክስ አበበ በለው የዶላር ዕዞቹ፣ የጎንደር ዐማራ አሰዳቢ ከፋፋዮቹ አይተ ሰሎሞን አጠናው እና የ33 ሚልዮን ብር ዘራፊው የፋሕፍዴኑ ፍሮፌሶር ኢያሱ የሚያደርጉት የስልክ ውይይት ነው። በጥሞና ተከታተሉት።
• ደረጀ በላይ እና ሀብቴ በመጣላታቸው ጮቤ ይረግጣሉ።
• ጸዳሉን ተዉትና ተሼን ያዙት። ተሼ የባላገር ቅን ነው። 😂
በመጨረሻም…ሰሌ ፍሮፌሶርን ይጠይቃል…
• እኔና ደጀኔ ቸግሮናል… አንድ አራት ፈልጉልን።
• አራት ሜልዮን…?
• ኧረ ኧረ ሚልዮኑ ቀርቶ መቶሺውም በተገኘ።
~ ሰሌ በቃ በሄደበት ያገኘውን ሁሉ "እኔና ደጀኔ ቸግሮናል" ማለት ነው በቃ ሥራው።
• እነ አበበ በለው፣ እነ እስክንድር ደረጄንና ሰሌን የሚጫወቱባቸው በስስ ልባቸው፣ በደካማ ጎናቸው ነው ማለት ነው።
• ስልኩን የሚቀዳው ግን ማነው?
• ዋን ዐማራዎች፣ ስኳድና ሀብታሙ አያሌው በገዛላቸው ስልክ ባይጠቀሙስ…?
• እየኮመታችሁ…✍✍✍
ተቀበል… 5
• የምርጫ ሰዓት ነው።
"…ያነዜ "ማዕዶት ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማኅበርን" በመሰረትኩ ጊዜ ይሄን የምታዩትን ሥዕል የሳለኝ ልጅ ተሰድዶ እዚህ አውሮጳ ጎረቤት ሀገር መጥቶ ከእኛ እንደ አንዱ ሆኗል።
"…ስደተኛው ወንድም በዚሁ በስደት ሀገር ወጥሮ ተምሮም ጥሩ ዕድል አግኝቷል። አሁን ደግሞ ከብዙ ተወዳዳሪዎች መሃል ተመርጦ አራተ ተወዳዳሪዎች የቀሩበት ምድብ ውስጥ ገብቷል። እናም አንደኛ ከወጣ ጥቂት ዩሮም ይሸለማል። ይሄም ብቻ ሳይሆን በታላላቅ የሀገር መሪዎች፣ የዓለምአቀፍ ሚዲያዎችና ዓለምአቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ባሉበት መድረክ ላይ ስለ ሀገሩ የመናገር ዕድልም ያገኛል። እናም ፈቃደኛ ከሆናችሁ የልጁን የሚመረጥበትን የመወዳደሪያ ሊንክ ልለጥፍላችሁ ወይ።
"…ውድድሩ የሚያበቃው ነገ ዕሁድ ነው። ምን ትላላችሁ…?
• ልለጥፈው…? ከዚያ ወደ ጮማ ጮማ ወጋችን እንመለሳለን።
ተቀበል…4
• የተቀበል…3 ጥያቄ መልሱን እነሆ እንካችሁ።
"…እንዲህ አደይ እናቱ እግር ስር ድፍት ብሎ የሚመረቀው የዐማራ ትግልን ካልዘወርኩ፣ ካልመራሁ፣ አድራጊ ፈጣሪው ካልሆንኩ ብሎ የጎንደር ዐማራን ፍዳ የሚያበላው ሶዬ… ተወዛዋዥ፣ እስክስ፣ የአዲስ ድምፅ ሚዲያ ፈጣሪ፣ ዳይሬክተር፣ ሊቀመንበር፣ ዋና ፀሐፊ፣ የቦርድ አመራር፣ ገንዘብ ያዥ፣ ኦዲተር፣ ኮሜዲያን፣ የቴሌቭዥን አስተዋዋቂ፣ የዋ ዐማራ ማኅበር ባለቤት አይተ አበበ በለው ናቸው። (ኡፍ ማዕረጋቸውን መጥራት ያደክማል)
"…አርበኛ ደረጀ በላይ የአበበ በለው የሰፈሩ ልጅ ነው። አርበኛ ደረጀ በላይን በደካማ ጎኑ ገብቶ ለእስክንድር ነጋ ባሪያ፣ አሽከር ገረድ እያደረገው ያለው አበበ በለው ነው። የደንቢያ ልጅ ነን በማለት ያን የመሰለ የጎንደር አርበኛ የሀብታሙ አያሌው አፍራሳ እና የፓስተር ምስጋናው አንዷለም መጫወቻ፣ መሳቂያ መሳለቂያም አደረገው።
"…የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች ከጎንደር ዐማራ ፋኖ ትግል ካልራቁ ሽግሩ ይቀጥላል። አይቆምም። የደሀ አእምሮ ይዞ ብርብር እያለ የሚታገል እንደ ሰሎሞን አጠና ዓይነቱን ሻይ ቤት ከፍታችሁ ከትግሉ ገለል ካላደረጋችሁ እነአቤ ይጫወቱባል። እስክንድር የአራዳው ልጅ ከጎንደር ፋራ ካገኘ እንቅርቅቦሽ ነው የሚጫወትበት። ተናግሬአለሁ። ጎንደር ቴዲን ሁን።
• እስክንድር ነጋ (ደጎጎ) በሚስቱ ትግሬ ነው።
• አምሳሉ አስናቀ(ደጎ) በሚስቱ ትግሬ ነው።
• አበበ በለው (ሰጎ) በእናቱ ትግሬ ነው።
• ፓስተር ምስጋናው(ሰጎ) መኔ ነው።
• ሀብታሙ አፍራሳ (ኦወ) ሃዲግ ነው።
• እነሙላት አድሓኖ፣ እነበረደድ፣ እነእሸቱ ገጠሬው፣ እነሰሎሞን ባለ ሃውልቱ…„😂
• የራስ አርበኛ ደረጀ በላይ ከአበበ በለው ጋር መገገም ግን ደሬን በጎንደር ዐማራነቱ ላይ ጥያቄ እንዳነሣ እያስገደደኝ ነው።
• እየኮመታችሁ…✍
ላላወቃችሁት… ዐማራ ማለት…
"…አይደለም ዓለሙ ሁሉ፣ አይደለም በሀገረ ኢትዮጵያ የሚኖረው ቤር ቤረሰብ ራሱ ዐማራ ክልል ስለተወለደ ብቻ ዐማራነኝ ብሎ የሚያስበው የሚደሰኩረው ፒፕል ራሱ የማያውቀውና ያልተረዳው፣ ለጥቂቶች እንጂ ለብዙኀን ያልገባው፣ ሊረዳው ያልቻለውንም ነገር ደጋግሜ ለ1ሺህኛ ጊዜ ልጻፈው ወደድኩ። ታዲያ ጦማሩ ስለ ኦሪጅናል ዐማሮች የተጻፈ ነው።
"…ዐማራ ማለት ደግና ሃይማኖተኛ የሆነ ሕዝብ ነው። ልታበላው ድግስ ጠርተኸው እንኳ ይጎድልበት ይሆናል ብሎ እንጀራ በመሶብ፣ ጠላ በገንቦ፣ ወጥ በማድጋ ተሸክሞ የሚመጣልህ አርቆ አሳቢ ደግ ሕዝብ ነው።
"…ይገድለው ዘንድ ይፈልገው የነበረ ጠላቱን እንኳ ወገቡን እየፈተሸ ሽንትቤት ተቀምጦ ቢያገኘው አገኘሁት ብሎ በአዋራጅ ሁኔታ አይገድለውም። መጀመሪያ የተፈጥሮ ግዳጁን እስኪጨርስ ጠብቆ፣ ሱሪህን ታጠቅ፣ ቀበቶህን አጥብቅ ብሎ በክብር ካስነሣው በኋላ ነው የሚያነጋግረው።
"…ዐማራ ማለት በቤቱ ያደገን በግ፣ ፍየል፣ ሲያርስበት የከረመውን በሬ፣ ወተቷን ሲጠጣ የኖረባትን ላም አይኑ እያየ አያርድም። የግድ እንኳ ቢሆንበት ወላጁ እንደሞተበት ሰው ደረት እየደቃ፣ ፀጉሩን እየነጨ አልቅሶ ነው የሚያሳርደው።
"…ዐማራ ማለት መከራ በዛብኝ፣ ችግር መጣብኝ፣ ኃዘን ተደራረበብኝ ብሎ በቶሎ ለቁጣ አይነሳም። ልክ “እንደ ወፍራም ብረት” ያለ ጠባይ ያለው ነገድ ነው። በቶሎም አይሞቅም። አይገነፍልም። አይግልምም። ነገር ግን የግፍ ጽዋው ሞልቶ መፍሰስ ከጀመረ በኋላና አንደዜ መጋል ከጀመረ ግን ማብረጃ የለውም።
"…ሰልፍ ሲወጣ ስቀህበት፣ አላግጠህበት፣ በ3 ሳምንት ሱሪህን ነው የማስፈታህ ብለህ ፎክረህበት፣ በድሮን፣ በታንክና በመድፍ ሞክረኸው ደም ተቃብተህ ስታበቃ፣ ዐማራው ትእግስቱ አልቆ ሰይፍ ካነሣ በኋላ ሰልፍ ብለህ መራወጥ ትርፉ መጋጋጥ ነው።
።
👆⑤…✍✍✍ "…በኦሮሚያ ውስጥ ያለውን ኦርቶዶክስ አማኝና የዐማራ ባለሀብት፣ ምስኪን ገበሬ ጭምር በልጆቻቸው ሲያሳርዱ የከረሙቱ እኮ ናቸው አባ ገዳዎች። ልጆቻቸው ኦነግ ሸኔ ሆነው ዘርፈው ያከበሯቸው፣ አሳፋሪዎች። አጋዘን ለገደለ መቶ ከብት የሚቀጡ፣ ሺ ዐማራ ለሚያርድ አበጀህ፣ ደግ አደረግህ የሚል የፀጥታ፣ የዝምታ አረንጓዴ መብራት የሚሰጡ እኮ ናቸው። ለዚህ ነው የናዝሬቱን የምክክር ኮሚሽን ስብሰባ እነርሱ በጸሎት ከፋች፣ እነርሱው አጀንዳ አቅራቢ ሆነው የተከሰቱት። ይሄ ማለት በዚያውም የሸኔን መታረቅ በአባ ገዳዎቹ ጥረት ለማስመሰለም ነው ጥረት የተደረገው። ይኸው ኦሮሞም ለሽማግሌ ታዛዥ ነው። ታጣቂዎች ብረት ጣሉ ሲባሉ ሽማግሌ ሰምተው ጣሉ፣ ዐማራ ግን አይሰማም በማለት ቀሽም ድራማ በመሥራት በዐማራ ፋኖ ላይ ላቀዱት ውግዘት እንዲመቻቸው አስቀድመው በኦሮሚያ ላይ የምክክር አጀንዳ የምትል ጭዌ አምጥተው፣ ክልሉ ሰላም የሆነ በማስመሰል፣ ፋኖን ደግሞ ያልሆነ ስም በመስጠት እንዲወገዝ በማድረግ ከዚያ በኋላ መላ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ወዳጅ ሃገራትን ሁሉ በማሳመን እምቢተኛውን ዐማራ፣ የዐማራ ፋኖንም እንድናጠፋ መከላከያ ሠራዊቱን በስንቅም፣ በትጥቅም፣ የድሀ ልጆችንም በማዋጣት ደግፉ፣ በአስቸኳይ ፋኖ በአሸባሪነት ይፈረጅልን ለማስባል ነው እየተላላጡ የሚገኙት።
"…ከወለጋው ድብቅ የዘር ማጥፋት ፕሮጀክት ምክክር መልስ ቦርቧሬው ሽመልስ አብዲሳም ሲናገር ሰምታችሁት ከሆነ እንዲህ የሚል ቃል ተናግሮ ነበር። "…ፋኖ የኦርሚያን ድንበር ጥሶ ገባ ወዘተ ትሉናላችሁ። ታዲያ እኛ የገባውን ፋኖ ልንደመስስ ስንሄድ የተቸገርነው እኮ የእኛው ሸኔ በመከላከያውም ሆነ፣ በኦሮሚያ ልዩ ኃይልና በኦሮሚያ ሚሊሻ ላይ ተኩስ በመክፈት፣ ከመንገድ እያስቀረን እኮ ነው። አሁን እኛ ከክልላችን ወጥተን ጎንደርና ጎጃም በቤታቸው፣ በመንደራቸው ገጥመናቸው እኮ ነው ያለነው። ያስቸገረን ሸኔ ነው። ሸኔን ካስታገሳችሁልን እኛ ድንበራችንን እንዳይነኩ ማድረጉ አያቅተንም" ኦሮሚያን ሰላም በማድረግ አጥሯን ጥብቅ እናደርጋለንም ነበር ያለው። ይሄ ማለት በፈረሳይኛ ልክ እንደ አሁኑ እኛ ጋ የሰላም ምክክር እናደረግ እና ሰላም አስመስለን ግዜያዊ ሰላም ሰጥተናቸው ከዚያ ፋኖ በራሱ በሆዳሙ ዐማራ ጭምር እንዲወገዝ ካደረግን በኋላ እኛ መንግሥት ስለሆንን መላ ኢትዮጵያን አጃጅለን ከመከላከያው ጎን ቁሙ ብለን ዐማራው ከማይበርድ ጦርነት ላይ ጦርነት እያስከተልን፣ በራብም፣ በጦርነትም ጦርነቱን አጠናክረን እንፈጃቸዋለን ነው ፈረንሳይኛው።
"…በተለይ ደግሞ የጎንደሮች አንድ መሆን፣ የዐማራው ወደ አንድ መምጣት። የእነ እስክንድር ነጋ ቦለጢቃ መክሰር፣ የእነ ሀብታሙ አያሌው ቦለጢቃ መክሸፍ፣ የእነ አበበ በለው እስክስ ከጎንደር ዐማራ ቦለጢቃ መራቅ። የስኳድ መላሸቅ፣ የእነ መከታው ማሞ ቦለጢቃ መፎረሽ ለዐማራው ድል፣ ለኦሮሙማው መርዶ ነው። በነገው ሰልፍ ላይ የሚሰማው ድምጽ በሙሉ ዐማራውን የሚንቅ፣ የሚያዋርድ ድምጽ ነው። "ለአቶ እከሌ" ተብሎ ለግለሰብ በተጻፈ የሰልፍ ጥሪ ወረቀት የሚወጣ ሰልፍ በዓለም ላይ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም። በዚህ ሰልፍ የማይገኙ ከሆነ ወዮሎት እኛን አያድርገን የሚለውም "ማሳሰቢያ" (ማስፈራሪያም) በዚህ ዓለም ላይ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ የሰልፍ ጥሪ ነው። እንግዲህ ይሄን ማስፈራሪያ አዘል የሰልፍ የጥሪ ወረቀት ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ቢያነቡት What!? ብለው ሆዳቸው እስኪቆስል ይስቁ ነበር 😂 ያውም በዋናው ከተማ ባህርዳር ላይ። አቤት ውርደት።
"…ርእሰ አንቀጼ ለዛሬ በዚህ ያበቃል… አንብባችሁ ስትጨርሱ የተሰማችሁን በጨዋ ደንብ ትተነፍሱ ዘንድ የአስተያየት መስጫ ሳጥን ሰንዱቄን እከፍትላችኋለሁ። እስከዚያው ድረስ ወደ ደሴ፣ ከሚሴ፣ አጣዬ፣ ኮምቦልቻ በአውሮጵላን ካልሆነ በእግር፣ በመኪና በብሽክሊሊት ለመሄድ መንገድ የጀመራችሁ የሸዋ ፋኖ ወፍ ዝር እንዳይል በማዘዙ ምክንያት፣ መከላከያውም ፈርቶ ደብረ ብርሃን ላይ ስለተከማቸ፣ እዚያው አልጋ ይዛችሁ መንገዱን የሸዋ ፋኖ ከፍቼዋለሁ እስኪል ድረስ በመጠባበቅ ትቆዩ ዘንድ እያሳሰብኳችሁ መልካም ንባብ ግን እላችኋለሁ። ቀዝቃዛ ውኃ እየጠጣችሁ ታነብቡት ዘንድ እጋብዛችኋለሁ።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታሕሳስ 8/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆③✍✍✍ … የጾታ ጥያቄ አንሥቶ ማቀንቀን ጀምሮ አይቼው በሳቅ ነው የፈረስኩት። የልጅነት ጥምቀትን በተመለከተ ሴቶች በ80 ወንዶች በ40 ቀን መሆኑ ልክ አይደለም ወደሚል አጀንዳ፣ ሴቶች መቀደስ፣ ማስተማር፣ መጰጰስም፣ ክህነት ወደ መቀበልም መምጣት አለባቸው ወደሚል ምንፍቅና የሚያመራ ብልጭታ የታየበት መጽሐፍ ነው እያየሁ የነበረው። በቃ የላይኛው አካል ተይዟል። ታስሯል። ሽባ እንዲደረግ ተደርጓል። ከባድ ነው። ለዚህ ነው በአሩሲ ብቻ ይሄ ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ ዐማራና ኦሮሞ ተጨፍጭፎ፣ በዐማራ ክልል ይሄ ሁሉ ድሮን እየተተራመሰ፣ ሕዝቡን እየፈጀ፣ የዐማራ ክልል ጰጳሳት በተናጥል፣ ቅዱስ ሲኖዶሱ በኅብረት ትንፍሽ የማይሉት። አዎ ሲኖዶሱ ተሸንፏል። ተውጧል። ጭራሽ ስለ ዝማሬ ነው የሚመክረው። የሚያወራው የሚወርደው።
"…የኦርቶዶክስ ሰባክያን ሽባ ሆነዋል። ቄጤማ ሆነዋል። ልፍስፍስ የተቀቀለ ፓስታም ሆነዋል። አውርቶ አደር፣ አፈጻድቅ ሆዳም ከርሳም ሆነዋል። ይሄ ሁላ ሕዝብ እያለቀ እያዩ አይተነፍሱም። አይናገሩም። ከጥቂቶች በጣት ከሚቆጠሩ በቀር ሌላው ጀዝቧል። ሆዱ ጥሎታል። ከችግሩ ስፍራ ርቀው በአሜሪካ፣ በካናዳና በአውስትራሊያ በመኖራቸው ብቻ፣ የእነሱ ልጆች፣ ሚስቶች ያማረ፣ ጃንክ ፉድ እየበሉ፣ እየተመገቡ፣ ተምረው፣ ሠርተው፣ ባማረ የእንጨት ቤት መኖርን እንደ እረፍት በመቁጠር፣ በምናአገባኝ፣ እኔ እንደሁ ሰላማዊ ቦታ ነኝ፣ ከመከራው እሳት ርቄአለሁ፣ ማንም አያየኝም ብለው ተደብቀው ተቀማጭ ሆነዋል። የእረኝነት ተግባራቸውን ረስተው ሆዳም፣ ፈሪ፣ ሽንታም ቦቅቧቃ ሆነዋል። አይደለም ሰልፍ ጸሎት ምህላ እንኳን ለማድረግ ብርክ የሚይዛቸው ገልቱዎች ሆነዋል። መስቀል ይዘው፣ ቆብ አጥልቀው ሲታዩ፣ ፂማቸው ተንዠርግጎ ሲታዩ መልአክ የሚመስሉ ዲያብሎሶች ሆነዋል። እንዴት እንደማፍርባቸው አትጠይቁኝ።
"…እነዚህ ድህነት፣ ማጣት፣ ራብ፣ ጉስቁልና እንደ ደራሽ ጎርፍ ከየትም፣ ከየትመወ ገፍቶ፣ ከነ እከክ፣ ጭቅቅታቸው አምጥቶ የዘመኑ የቤተ ክርስቲያኒቱ ኃላፊ አድርጎ ያስቀመጣቸው አቀንጭራዎች የሚታያቸው ገንዘብ ብቻ ነው። 40 ሰው የማያስቀድስበትን ጥንታዊ ቤተ ክርስቲያን አፍርሰው የቢልዮን ብር ካቴድራል ካልሠራን በማለት ሕዝቡን የባሰ የሚያቆረቁዙ። ሕንፃ ሥላሴ የሆነው ክቡር የሰው ልጅ እየፈረሰ እያዩ እየተመለከቱ እነሱ ለሆዳጨው ሲሉ የሌለ ፕሮጀክት እየቀረጹ ታቦት አቁመው ሕዝቡን እኝኝ ችክ እያሉ ኪስ ገብቶ የመዝረፍ ያህል ሲለምኑ የሚውሉ ዘመናዊ ቆብ ያጠለቁ ቁጭ በሉ ማፍያ ኪስ አውላቂዎች ሆነዋል። ሰባኪ ነኝ፣ ቄስ ጳጳስ ነኝ የሚል ሁላ ከመንግሥት ጋር በማያነካካው የሥራ መስክ ተሠማርቶ የልመና ስፔሻሊስት ሁላ ቀጥሮ ሕዝቡን ይገፈዋል። በራብ የሚያልቀውን ወገኑን፣ የዐማራ ፋኖን እንደመርዳት፣ ከመርዳትም ይልቅ የማንንም ሥራፈት ኮሚሽነራም ገልቱ ሰብስቦ ያደነዝዘውማል፣ ይዘርፈውማል። አሜሪካና አውሮጳ ላይ በ10 እና በ8 ሚልዮን ዶላር ገዳም እና ካቴድራል ልሠራ ነኝ ብሎ የመኒ ላውንደሪ ገንዘብ አጠባ ይሠሩበታል። ሰሜን ወሎ በምግብ እጥረት፣ ፋኖ በስንቅ እጥረት ይሰቃያል ይሄ በፖለቲካው ቅማንት፣ በትግሬና በኦሮሞ ነፃ ዘውጪ ዲቃሎች የሚመራው መንፈሳዊ መሳይ ጉግማንጉግ ይዘረፋል።
"…የዋንጫው ጦርነት ይከተላል። መከራው በሁሉም ቤት ሰተት ብሎ ይገባል። የሀዘን ድንኳን በጳጳሱም፣ በሼኩም፣ በቄሱም፣ በሰባኪውም ቤት ይተከላል። ያለቀው አልቆ፣ የወደመው ወድሞ፣ የሞተውም ሞቶ፣ የከሰረው ከስሮ፣ የፈጀውን ወራት፣ ዓመታት፣ ዘመናትም ሊሆን ይችላል፣ ሳምንታትም ይሁን ብቻ የፈጀውን ፈጅቶ የኢትዮጵያ ችግር የሆነ ጊዜ ይፈታል። ዐቢይ አሕመድም ዕድል ከቀናው ዱባይ ወዳስገነባው ቪላው ይኮበልላል። የተቀረው ይቀረደዳል። ይሄ ሁሉ የሚፈታው ግን ተወደደም ተጠላም፣ መረረም አረረም የዐማራው ነገድ በዚያች ሀገር ሁሉንም አሳምኖ ሲያሸንፍ፣ ባንክና ታንኩን ሲይዝ ብቻ ነው። ይሄን የምታነብ ደም ከፍ ይበል፣ ተንቀጥቀጥ፣ ለሃጭህን አዝረብርብ፣ የልብ ምትህ ይጨምር፣ ትንፋሽህ ይዛባ፣ ይቆራረጥም። ፈንዳ፣ ጧ በል አልኩህ መፍትሄው ይሄ ብቻ ነው። መፍትሄው የዐማራው ማሸነፍ ብቻ ነው። ጉዳዩ የድንበር፣ የርስት፣ የሥልጣን ብቻ የሚመስለው የትየለሌ ሰው ነው ያለው። ጉዳዩ እሱ አይደለም። ጉዳዩ በዋናነት የሃይማኖት ጉዳይ ነው። የመንፈስ ግጭት፣ የመንፈስ ጦርነት ጭምር ነው። የከርሰ ምድር ኘዓድናት ቃርሚያ፣ ሽሚያም ጭምር ነው። እናም በዚህ አግባብ ዐማራው እዚያም እዚህም መንዘላዘሉን፣ መፍረክረኩን፣ ወሬውን ትቶ ከልቡ ቆርጦ ተነሥቶ ፊት ለፊት ካልገጠመ፣ ገጥሞም ካላሸነፈ በቀር ሰላምን በቃ ርሷት።
"…እደግመዋለሁ እኔ ዘመዴ የምጽፈው ሲነበብ ይመራል፣ ይጎመዝዛል፣ ግን እውነታው ይሄው ነው። ዛሬ በኢትዮጵያ የብልፅግና ወንጌል እና የወሃቢይ እስላሞች በፈጠሩት ያላአቻ ጋብቻ ምክንያት ከብሔር ከነገድ ዐማራው ከሃይማኖት ኦርቶዶክሱ እያወረዱበት ያለውን በላ መመልከቱ መደበቅ፣ መሸፈን አይቻልም። በውሸት፣ በቅጥፈት፣ በአረመኔነት የተሞሉ ሓሳውይን እና የኢትዮጵያን መንበረ ሥልጣን ተቆጣጥረው የመጣ ይምጣ፣ የፈለገው ይከሰት፣ ስለነገዋ ኢትዮጵያ፣ ስለሚመጣው ትውልድ አያገባንም፣ እኛ ከሞትን ሰርዶ አይብቀል በሚሉ አህዮች እየተደዳደረች ሳይሆን እየተረገጠች መሆኗን ማመን፣ መረዳት የግድ ነው። የወሃቢይ እስላሞች እና ፅንፈኛ ጴንጤዎች አሁን የያዙትን ከመጠን ያለፈ ደፋር አቋም ኦርቶዶክሳዊውም ካልያዘና ካላንፀባረቀ፣ ተመጣጣኝ ምላሽም ካልሰጠ አደጋው የከፋ ነው። እነ ኢዩ ጩፋ፣ እነ ዳንሳ፣ እነ ዮናታን በቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ክፍት አፋቸውን እንዲህ ቅሽሽ ሳይላቸው የሚከፍቱት እኮ ሃይ ባይ፣ አይዞህ ባይ ስላላቸው ነው። መንግሥቴ፣ የእኔ ሰው ነው ሥልጣን የያዘው ባይ ስለሆኑ ነው። ለዚህ እኮ ነው የማንም ጥራጊ የሰው ቆሻሻ ጥሬ ካካውን በአናታችን ላይ የሚዘፈልለው። እንጂ ቤተ ክርስቲያን በክፍት አፉ ዮናታንና በገመድ አፉ ጩፋ የምትሰደብ ሆና አይደለም። የምጽፈው ይመራል፣ ይጎመዝዛል መፍትሄው ግን የግድ መዋጥ ነው።
"…የብልፅግና ወንጌል ፓርቲን ድፍን ምዕራባውያን ግራ መቀመጫቸው እስኪንቀጠቀጥ ይደግፉታል። ሀገሬን የማይሉ፣ ለከርሳቸው ያደሩ፣ የሆድ ጥያቄ የበረታባቸው፣ መብለጭለጭ፣ መብላት መጠጣት የነፍስ ጥያቄአቸው አድርገው የሚሰብኩ ቀንጫራ የቅንጭር አእምሮ ባለቤት በሆኑ የአውሬው መንገድ ጠራጊ፣ ፈረንጅ አምላኪዎች ስለሞሉት ይደግፉታል። 24 ሰዓት የሚሠራ የሳታላይት ቴሌቭዥን ይከፍሉላቸዋል። የፈረንጅ ሰባኪ አምጥተው ሕዝቡን ለዳግም ቅኝ ግዛት እያመቻቹላቸው ነው። ለዚህ ጠንቅ የሆነችው ኦርቶዶክስን የሚደበድቡ፣ የሚያዋርዱ ሠራዊቶች የሌለ እያሰለጠኑ ነው። የእኛዎቹ ደግሞ ደግሞ ገና ጭቅቅት የሆነ የማይለቅ የደሀየ ሓሳብ ተሸክመው እየዞሩ ነው። መንጋው ተበልቶ አልቆ እነሱ እየሰቡ፣ እየወፈሩ ነው። የወሀቢይ እስላሙንም ድፍን የዓረቡ ዓለም ዋጋ ከፍሎ ሽንጡንም ገትሮ ከጎኑ ቆሟል። ነዳጃቸው አልቆ በኢትዮጵያ በቅርቡ ይፈነዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ነዳጅ በበላይነት ለመቆጣጠር ሲባል ወደ ኢትዮጵያ ጆፌ ጥለዋል። በኢንቨስትመንት ስም መሬት ምድሩን በመቀራመት ላይ እግራቸውንም በመትከል ላይ ናቸው። ቦንብ፣ ድሮን፣ ጥይት በመለገስም ሰሜኑን አፈር ከደቼ እንዲያበሉላቸው ለኦሮሙማው የወሃቢ እስላም ቡድን እያስታጠቁ ነው። ትግሬን ያደቀቀው፣ ዐማራን በማድቀቅ ላይ ያለው፣ ቆይቶ ኤርትራንም ድራሽ አባቷን ከማጥፋት የማይመለሰው የዓረብ አውሬ👇③✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…አሁን ወደ መጨረሻው አካቢቢ ስንደርስ ትግሉ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ትግል መሆኑ ቀርቶ የሃይማኖት መልክ እየያዘ ይመጣል። በሃይማኖት ጦርነቱ ላይ ግን የብሔር፣ የነገድ፣ የዘር ፖለቲካ ቤንዚን፣ ናፍጣና ነዳጅ ሲጨመርበት ደግሞ እሳቱ ከአርታኢሌ በላይ የከፋ ይሆናል። አደገኛው ነገር እየመጣ ያለው ከአሁን በኋላ ነው። መለከቶታዊ ጣልቃገብነት ኖሮ የሆነ ተአምር ካልተፈጠረ በቀር መጪው ጊዜ ወደዚህ ድብልቅልቅና ውጥንቅጥ መቀየሩ አይቀሬ ነገር ነው። እየታየ ያለውም ሁኔታ ይኸው ነው። ከምር እጅግ አደገኛና አስፈሪ ጊዜ ነው እየመጣ ያለው። ይሄን አስፈሪ ጊዜ በጥበብና በድል ከተሻገርነው መጪው ጊዜ የተስፋ ብርሃን የሚፈነጥቅበት ዘመን ይሆናል። አልያ ግን አሁን እየታየ ባለው፣ በተለይ በምዕራባውያኑ በጀት እና የገንዘብ ፈሰስ የሚታገዘው የብልፅግና ወንጌል ፓርቲና በዓረቦቹ የሚመደገፈው የወሃቢይ እስላሞች ከመጠን ያለፈ የሥልጣን፣ ሀገረ መንግሥትን የመጠቅለል፣ የመቆጣጠር ፍላጎት ጣሪያ መንካትን አካሄድ ስንመለከት ከባድ ነው።
"…አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ጦርነት መልኩን ቀይሯል። ከፍትሕና ዲሞክራሲ፣ ከሰላምና ደኅንነት፣ ከማንነት እና ድንበር ማስከበር ብላ ብላ ቦለጢቅስ አልፎ ዘልሎ፣ ተሻግሮ ሌላ መልክና ቅርጽ ይዞ መጥቷል። ብዙዎች ደፍረው መናገር፣ መጻፍ አቅቷቸው ነው እንጂ እውነታው ከዚህ የተሻገረ፣ የዘለለ አደገኛ ቅርጽ ነው እየያዘ የመጣው። አዎ ጉዳዩ የሃይማኖት የበላይነት ማምጣት ዘመቻ፣ ጦርነትም ሆኗል። የሃይማኖት ፍትጊያ ሆኗል። አንደኛው ሃይማኖት ገና ጉዳዩ የሃይማኖት መሆኑ አልገባውም። ሌሎቹ ግን ገብቷቸው ወጥረው ጊዜአቸውን እየተጠቀሙበት ነው። ከሆነ ሆነ እናሸንፋለን፣ ካልሆነም ደግሞ ድራሻቸውን አጥፍተን፣ በቁጥር አመንምነን፣ ታሪካቸውን በርዘን፣ ቅርሶቻቸወወን አውድመን፣ ሊቃውንቶቻቸውን ጨፍጭፈን፣ አሸማቀን፣ ማይኖሪቲ ውስጥ መድበን፣ እንዳይነሱ አድርገን ቀብረን፣ ወደ ሀገረ መንግሥት መሪነት እንዳይመጡ፣ እንደ ኩርዶች ሀገር አልባ ተቅበዝባዥ አድርገን እናስቀራቸዋለን በማለት 24/7 ዓመቱን ሙሉ ያለ እረፍት እንቅልፍ ሳይተኙ እየደከሙ፣ እየተጉ ነው።
"…የምጽፈውም፣ የምናገረውም ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያነቡት፣ ሲሰሙኝም ይዘገንናል። ምነው ባላለው፣ መኘባልተናገረውም ይላል አንባቢ። ነገር ግን ልቡም የሚነግረው የእኔን ጽሑፍ ነው። መሬት ላይ በዓይኑ የሚያየው፣ በጆሮውም የሚሰማው ግን እኔ የምጽፈውን፣ የምናገረውን እውነታና ጥሬ ሃቅ ነው። ቆይቶ፣ ቆይቶ ነው ያ ዘመድኩን የተናገረው፣ ያለው፣ ያወራው ነገር እውነት ነው የሚለው። ዛሬ ላይ ግን ጥቂት ነው ሰሚው። በተለይ እኔ የምናገረው፣ የምጽፈው ነገር ዓላማቸውን፣ ዕቅዳቸውን የሚያፈርስባቸው ቀድመው አካሄዴ እንደገባኝ የሚያውቁት መሰሪ ጠላቶች በሚነዙት ፕሮፓጋንዳ ተጠልፈው በሚከፍቱት ዘመቻ የሚታለሉ ገልቱ፣ የዋሕ የማይባሉ ዥልጥ ዥል ሰገጤ የእኔው ወገን ተብዬዎቹ ከጠላት በባሰ መልኩ ዘመቻ ይከፍቱብኛል። እውነቱን እያወቁ የጠላት አፍ ሆነው በምላሳቸው ሲለበልቡኝ ውለው ያድራሉ። እኔ ግን መጻፌን አላቋርጥም። መናገሬንም አልተውም።
"…አስመሳዮች ነነ። ሲበዛ አፈ ጣዲቆች ነነ። ሰው መሳይ በሸንጎዎች ነነ። የቤት ቀጋ የውጭ አልጋዎች ነነ። ጠዋት ታቦት ማታ ጣኦት አምላኪዎች ነነ። ለታቦትም ለጠንቋይም እኩል ሰጋጆች ነነ። ሲበዛ አስመሳዮች፣ ሸርዳጆች፣ ገልቱ፣ ዳተኛ፣ ንህዝላሎች ነነ። ስለነገ የማናስብ ከርሳሞች እንበዛለነ። ለዚህ ነው የሃይማኖተኞች ሃገር በምትባል፣ አርብ ሮብን፣ አጿማትን ቆጥሮ፣ ጠብቆ ከሥጋና ከቅቤ ይጾማል፣ አልፎ አልፎም ሰንበትን ጠብቆ ያስቀድሳል፣ አርብ ጁምዓ ሄዶ ሶላት ይሰግዳል፣ አዳራሽ ሞልቶ ሃሌ ሉያ እያለ ይጨፍራል የሃይማኖተኞች አገር ነው በሚባለው ኢትዮጵያ ይኖራል። ቁልቢ፣ ግሸን ደብረ ከርቤ፣ አክሱም ጽዮን በሚልዮን የሚቆጠር ሕዝብ ተግተልትሎ ይሄዳል፣ ሲያዩት ወንጌልም፣ ቁራንም የገባው አማኝ፣ ሃይማኖተኛ ይመስላል።።በአደባባይ ዝሙትን ሲያወግዝ ሲያዩት ያስቀናል። ነገር ግን ይኸው ሕዝብ በ ኤች አይ ቪ ኤድስ ከዓለም ሦስተኛ፣ ከአፍሪካ አንደኛ ነው ይባልልሃል። ጨለማን ተገን አድርጎ፣ ከአካባቢው ርቆ ሲያመነዝር ይውል ያድርና ሃይማኖተኛ መስሎ በአደባባይ ይገማሸራል። አስመሳዮች ነነ። አይደለህም? አይደለሽም? እኔ ግን ነኝ።
"…ይሄ አስመሳይ፣ እስስትነታችን፣ ቅሽምናችንን፣ ስንፍናችንን በምክንያት፣ ፍርሃት ሽንታም ቅዘናም፣ ቦቅባቃ፣ በጭባጫነታችንንም በመንፈሳዊነት፣ በእግዚአብሔር ሰውነት በመደበቅ፣ በመሸፈናችን ምክንያት የበለጠ ጉዳት፣ የበለጠ ውድመትና ጥፋት ሊደርስብን ችሏል። ጠላት ሆነው እያወደሙህ ያሉት በሙሉ አንተን እያወደሙህ ያሉት፣ ሃይማኖት፣ ይሉኝታ፣ ሼም፣ ሰው ምን ይለኛል፣ ነገ ምን ይፈጠራል? ግብረ ገብ ወዘተን ጠቅልለው አቃጥለው ቀብረው፣ ፈጣጣ፣ ይሉኝታ ቢስ፣ ሼምለስ ሆነው በመገለጥ ነው። አዎ በዚህ መልክ ነው እነሱ ባለ በሌለ ኃይላቸው እየተንቀሳቀሱ ያሉት። አንተስ ነው ጥያቄው? አንተ ገና ከርስህን ለመሙላት የሆድ፣ ማደሪያ ለማግኘት የቤት ጥያቄ ላይ ነህ። ይሄን ለማሟላት ስትል የእነሱ ባሪያ፣ የእነሱ ገረድ ሆነህ መከራህን ትበላለህ። የቁስ ሰቀቀን ላይ ነህ። ገና ማቴሪያል ስብሰባ ላይ ነህ። ሰቀቀናም። መሬትህን ቀምተው፣ ቤትህን አፍርሰው በተስፋ ሞልተው አዳራሽ እንደ ካርቶን አጭቀው ሲያስቀምጡህ ገና ለገና ነገ የሆነ ነገር ያደርጉልኛል በማለት አፈር ላይ፣ ሲሚንቶ ላይ ተንከባልለህ ትልመጠመጣለህ። ግን አፈር ከደቼ ከመብላት አትድንም።
"…ደግሜ እላለሁ። አሁን ጉዳዩ የሃይማኖት መልክ ይዟል። ቅርፁም በደንብ እየታየ፣ እየፈጠጠ መጥቷል። በዚያ ላይ ዲቃላ ማንነት፣ የአናሳነት ስሜት፣ የበታቸኝነት ስሜት የሚያሰቃያቸው፣ ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከወሎና ከሸዋ ዐማራ ውስጥ በቅሎ ሲገኝ ጉዳዩን የበለጠ ያጦዘዋል። ለተያዘው ትግልም ትልቁ እንቅፋቶችም አንደኞቹ እነዚህ አካላት መኖር ነው። መኖር ሲባል በገዢው ፓርቲም ገረድ፣ በተቃውሞ ጎራውም ውስጥ ሚዲያውንና ገንዘቡን በበላይነት መቆጣጠራቸው ነው አደገኛ ሁናቴ እየፈጠረ ያለው። የወሃቢ እስላም እና የብልፅግናው ወንጌል የፈጠሩት ጥምረት ለኦርቶዶክሳዊው ዜጋ የመኖር ኅልውናውን የጥያቄ ምልክት አደጋ ውስጥ ከትቶታል። በሙሉ ጉልበት ነው የሚሠሩት። በምድር ላይ በጦርነት፣ በራብ፣ በበሽታ እያዳከሙ፣ እየፈጁት ነው። ለጦርነቱ ቦንብና ጥይት ለብልፅግና ወንጌሉ ምዕራባውያኑ፣ ለወሃቢስቶቹ ዓረቦቹ በገፍ እያቀረቡላቸው ነው። ይሄ በትግራይ ጦርነት፣ አሁንም በዐማራ ክልሉ ጦርነት እየታየ ያለ ነው። የእነ ዐሜሪካ የዓለም ባንክ ብድር፣ የእነ እንግሊዝና ጣልያን በእርዳታ ስም የሚፈሰው ዶላርና ፓውንድ፣ የቱርክ፣ የሳዑዲ ዓረቢያ፣ የተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ፣ የኢራን ድሮን፣ ቦንብ ምስክር ነው።
"…ዛሬ ዛሬ በኦሮሚያ ለዚህ የሞት ሽረት ፍልሚያ የኦሮሞ ወሃቢያ እና ጴንጤ፣ ከዋቄፈና ጋር ሆኖ፣ አባ ገዳው በግዝት፣ ፓስተሩና ሼኩ በስብከት ወጣቱን በአደባባይ ግልጽ የሆነ ወታደራዊ ምልመላ እያደረጉ ወደ ዐማራ ክልል እያዘመቱ ነው። በደማችን፣ በ150 ዓመት የኦሮሞ ተጋድሎ እጃችን የገባውን ሥልጣን ዐማራ እና ኦርቶዶክስ ሊወስዱብን፣ ሊነጥቁብን ነው በማለት ነው ስብከቱ፣ ቅስቀሳቅ፣ ምልመላው እየተከሃደ ያለው። ዘማቾች ነግዳጅም ይሁን በፈቃደኝነት ወደ ዐማራ ክልል የሚሄዱት በዚህ መልኩ ነው። ድል ቢያደርጉ እሰየው…👇① ✍✍✍
"…እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ። መዝ 150፥ 6
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ሦስት መረጃዎች…
መረጃ፥ ①
"…የዐማራ ክልል ጎጃምን በማስተዳደር ላይ የሚገኘውና በአርበኛ ዘመነ ካሤ የሚመራው የዐማራ ፋኖ በጎጃም ለጥቂት ቀናት በጎጃም ክፍለ ሀገር ውስጥ ከአምቡላንስ በቀር የመከላከያም፣ የፎሊስም፣ የሕዝብና የድርጅቶችና የግለሰቦችም የሆነ ማንኛውም ዓይነት መሂና እንዳይንቀሳቀስ አግዶት የቆየውን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ የፋኖ ድርጅቱ ዕቅዱን ስላሳካ ከዛሬ ጀምሮየመሂና እንቅስቃሴ በክፍለ ሀገሩ እንዲንቀሳቀስ መፍቀዱን አሳውቋል። በዚህም መሠረት የዐማራ ፋኖ በጎጃምን ትእዛዝ አክብሮ እስከዛሬ ድረስ ጎጃም ሳይገባ፣ ወደ ጎንደርም መሄድ ሳይችል መንገድ ላይ ቆሞ የከረመው መሂና ሁሉ መንቀሳቀስ ተፈቅዶለታል። ፋኖ ካዘዘ አዘዘ ነው።
መረጃ፥ ②
"…በዐማራ ክልል ሸዋን በማስተዳደር ላይ የሚገኘውና በአርበኛ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የሚመራው የዐማራ ፋኖ የሸዋ ዕዝ ደግሞ ከነገ ጀምሮ ለተለየ ወታደራዊ ተልዕኮ ሲባል ሸዋን አቋርጠው የሚያልፉ መሂኖችም ሆነ በሸዋ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ መሆኖች ከአምቡላንስ በቀር ትውር እንዳይሉ መግለጫ አውጥቷል። በዚህም መሠረት ከነገ ጀምሮ መከላከያም፣ ፎሊስም፣ ሀገር አቋራጭ ኦቶቢስም፣ ሚኒባስም፣ ቢሽኪሊሊትም እንዳይንቀሳቀስ አዟል። ትእዛዝ ይከበርም ብሏል። አዘዘ፣ አዘዘ ነው። ሀለቀ።😂
መረጃ፥ ③
"…የፊታችን ረቡዕ የዐማራ ፋኖን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ በስደተኛው ብዓዴን ተዘጋጅቷል። በሰላማዊ ሰልፉም ላይ እስከአሁን ሊወገዙ ባነር ላይ ፎቶአቸው ተለጥፎ የተዘጋጀው አርበኛ ዘመነ ካሤ፣ ምሬ ወዳጆ፣ ባዬ ቀናው፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ኢንጂነር ደሳለኝ፣ ሳሙኤል ባለድል እና እኔ አሸበርቲ ዘመድኩን ነቀለ መሆናችን ተረጋግጧል። የእኔ ግን አስቂኝ ነው። ዝርዝሩን ነገ ከነ መፈክራቸው እመለስበታለሁ።
• እኔን በተመለከተ በዐማራ ጉዳይ ከሆነ ስቀሉኝ።
"…ጊዜ አይጣል። የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም። እንደሠራ አይገድል፣ አግኝቶ ከማጣት፣ ከብሮ ከመዋረድ፣ አብቦ ከመጠውለግ ይሰውረነ። ጌታሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ፣ ደግሞም የማታ እንጀራ ይስጣችሁ የሚባለውን አባባል እንደዋዛ፣ እንደ ቀላልም እንዳታዩት።
"…የእግዚአብሔር ስሙም ቅዱስ ነው። ለሚፈሩትም ምህረቱ ለልጅ ልጅ ነው። ኃይልን በክንዱ አደረገ። በልባቸው ሓሳብ የሚኮሩትን ትዕቢተኞችን በታተናቸው። ብርቱዎችንም ከዙፋናቸው አዋረዳቸው። የተዋረዱትን ከፍ ከፍ አደረጋቸው። የተራቡትን በቸርነቱ አጠገባቸው። ባለፀጋዎችን ባዶ እጃቸውን ሰደዳቸው እንዳለች እመቤታችን በጸሎተ እግዝእትነ ማርያም ጸሎቷ።
• ዓለሙኒ ኃላፊ ንብረቱኒ ኃላፊ እስመ ኵሉ ኃላፊ ውእቱ እንዲል የመልክአ ሥዕል ደራሲ።
“…የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።” ማቴ 8፥12
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ተቀበል…9 😂😂😂
• ታሪክን የኋሊት ክፍለ ጊዜ።
"…አምላኬ ሆይ 🙏 እንደነዚህ እንደሚታዩት ወንድምና አባቶች ስላላደረግኸኝ እጅግ አድርጌ አመሰግንህሃለሁ።🙏🙏🙏
"…ከብሮ ከመዋረድ፣ ከፍብሎ ዝቅ ከማለት፣ ታይቶ ከመጥፋት፣ አግኝቶ ከማጣት ሰውረን። ሸሽገን። አሜን🙏
"…አቡነ ጴጥሮስ ግን አንጀቴን ነው የሚበሉኝ። ከምር ወይ እንደ ኦርቶዶክስ አክት አላደረጉ፣ ወይ እንደ ጴንጤ አክት አላደረጉ፣ ወይ አልበለፀጉ፣ እንዲሁ ወንጌሉን ትተው "ዶፍቶር አቢይ፣ ዶፍቶር አቢይ ብለው እንደጮሁ አዋርዶ፣ አንገት አስደፍቶ ከቦሌ ሮጲላን ጣቢያ ወደ ኒውዮርክ ሸኛቸው። አቢይን ያመነ፣ ጉም የዘገነ አንድ ነው የሚባለው እውነት መሆኑን ነው ያረጋገጥኩባቸው።
• ሲያዛዝኑ…😁
• እየኮመታችሁ…!
ተቀበል…7
• የጦሎት ሰዓት ነው።
"…በዘመነ መንግሥቱ የዐማራንና የኦሮሞን ወጣቶች በራሱ ፊርማ በትግሬ ነፃ አውጪዋ ህወሓት አግአዚ በተባለው ነፍሰ ገዳይ ወታደሮች እንዲጨፈጨፉ ያደረገው ሶዬ በሕግ የሚጠይቀው ሥርዓት ስለሌለ አሁን ጭራሽ ፓስተር ሆኖ "እሳት በቁርጭምጭሚቴ፣ በኩላሊቴ" ይልልኛል። ኩላሊት አባቱ ይፍረስና ልል ብዬ ከአፌ መለስኩት።
• ቆይቶ አንድ በእንግሊዝኛ፣ አንድ በኦሮሚኛ ጦሎት ይዤላችሁ እመለሳለሁ።
"…ይሄና ይሄን የመሳሰሉ ነፍሰ ገዳይ አረመኔዎች ለፍርድ ሳይቀርቡ "ጌታቸው" እንዳይጠራቸው አጥብቀን እንጸልይ።
• አሜን ነው…?
ተቀበል …6
• ወገን የማስመረጫ ክፍለ ጊዜ
• የሽልማቱ አጠቃላይ ይዘት ይህ ነው።
"…ኔዘርላንድ ውስጥ Emigrants with higher education background (ከፍተኛ የትምህርት ደረጃ ካላቸው ከተለያዩ ሀገራት ወደ ኔዘርላንድ ከገቡ ሰዎች ውስጥ) ዘርፈ ብዙ በሆኑ የውድድር መመዘኛዎች ተወዳድሬ ከምርጥ 4ቱ ውስጥ ገብቻለሁ። ምርጥ 4 ውስጥ እንድገባ ያበቁኝ ነገሮች በዋነኝነት:-
- በተለያዩ የማኅበረሰብ ሥራዎች ተሳትፎዬ
- ደች ቋንቋ በAdvanced level በአጭር ጊዜ በመጨረሴ
- የ2ኛ ማስተርስ ትምህርቴን በጥሩ ውጤት በማጠናቀቄ እና በቀጣይ grant አግኝቼ ምርምር ላይ እየሠራሁ በመሆኔ
- በጋዜጦች እና በኢንተርኔት መገናኛዎች ላይ በመውጣት ለሌሎች inspiration መሆን በመቻሌ እና
- ከቋንቋ አስተማሪዬ ጋር ሆኜ የጻፍኩት የልጆች መጽሐፍ ናቸው።
"…ከምርጥ አራቱ 1ኛ የወጣውን ለመለየት የኦንላይን ምርጫ ተጀምሯል። በመጨረሻ ሚንስትሮችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሥት ባለሥልጣናት የተጋበዙ ሰዎች በተገኙበት አንደኛ የሚወጣው ተወዳዳሪ ይታወቃል። ስለዚህ ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ እንድትመርጡኝ እጠይቃለሁ በማለት ጥሪውን አቅርቧል።
~ ዳይ 1…2…3… ወደ ምርጫ… 👇 ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ምረጡት።
• ቆይቼ በነቆራ እመለሳለሁ።
https://www.uaf.nl/en/uaf-award/tadele/
ተቀበል…4
• ሙን ኡኖ ኖ?
• እና የልቅሜ ኪዳኑ ልጅ ሆነህ የት እንድታርፍ ፈለግህ…? ጉድ እኮ ነው።
"…ጎንደር የጎንደር ዐማራን አንድ እንዳይሆን የሚበጠብጡትን የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችን አልፋታቸውም። ብቻዬን የጎንደርን ጠላቶች፣ የጭቃ ውስጥ እሾሆች ለቅሜ፣ ለቅሜ እያንጨረጨርኩ እነቃቅላቸዋለሁ። ብቻዬን አልኳችሁ።
"…ጎንደሬነት የጎንደር ዐማራን ትግል ለመጥለፍ እንደ መደበቂያነት ማገልገሉ ይበቃል። ጎንደሬ ነኝ የሚል በአብዛኛው ተጎንደር ዐማራ ነኝ የሚለውን አሳዳጅ ነው። ዲቃላው የጎንደር ዐማራ ነኝ ማለት ይፀንነዋል። ወልቃይቴ ነኝ የሚለውም እንደዚያ። ዋጠው።
"…እኔ የማውቀው የጎንደር ዐማራን ነው። አለቀ። ዐማራነትን ተጸይፎ ጎንደሬ ነኝ፣ ወልቃይቴ ነኝ እያሉ ማጭበርበር አይቻልም። ምረጥ።
"…እናስ የአደይ ልቅሜ ኪዳኑ ልጅ አቤ እስክስ ዘመድ ከዘመዱ እንጂ የት ልታርፍ ኖሯል? ትግሬ ጋር ማረፍስ እንዲህ ይበሰጫል እንዴ? …ጉድ እኮ ነው።
• እየኮመታችሁ። 100 ሰው ከኮመተ በኋላ በአዲስ ልጥፍ ብቅ እላለሁ።
• አልገባኝም እኔ…😂 አቤ እስክስ ሙን ኡኖ ኖ?
ተቀበል…2
• ጥያቄ ነው።
"…እንዲህ አድርጎ አደይ እናቱን የሚያከብር፣ ጎንበስ ብሎ የአደይ ማዕረይ እናቱን እግር ስሞ የሚመረቅ፣ በአደይ ማዕረይ የሚመረቅ፣ ድንቅ እንቅ የዐማራ ፋኖ ታጋይ፣ አታጋይ፣ እንደ አጋጣሚ፣ እንደ ዕድል ሆኖ ጠጉር፣ ጎፈር የለውም እንጂ የደንቢያ የድሮ የዳልጋ አንበሳ የመሰለ ሶዬ ማነው…?
~ በዚያውም የዐደይ ማዕረይ ስማቸውንም ሞክሩ… ፍጠኑ ሽልማት አለው።
• ይገምቱ… ይሸለሙ…!