መልካም…
"…ርእሰ አንቀጹን 15 ሺ ሰዎች አንብበውት 5 ፍሬ ግማሽ ደርዘን እንኳ ያልሞሉ ግማሽ ሰዎች ብቻ ብው ብለው በሰጭተውበት ታይቷል።
"…እናንተ አስተያየት ከመስጠታችሁ በፊት የገረመኝን ነገር ልንገራችሁ። ከትናንት ጀምሮ አጀንዳውን ካነሣሁበት ጊዜ ጀምሮ የጎጃም ዐማራዎች፣ አገው ሸንጎ ያልሆኑት አገዎች አንዳች ሳይተነፍሱ፣ በውስጥ መስመርም እየመጡ "ልክ ነው ዘመዴ፣ ችግሮች አሉ፣ ችግሮቹ ይስተካከላሉ" በማለት ከፍ ባለ ሞራልና ከፍ ባለ በራስ መተማመን ነበር ሲያወሩኝ የዋሉት፣ ያደሩት።
"…በአንጻሩ የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተልባ የጎንደሩ ስኳድ የጎጃምን ጉዳይ አጀንዳው አድርጎ ሲንጫጫ ሳይ በሳቅ ወደቅኩ። አንዳንድ ጎጃም በመወለድ ብቻ ጎጃሜ መሳይ ጎጆ ፊት ጎልጃጃ የጎጃም ብአዴን አገው ሸንጎዎችም ከስኳድ እኩል ሲወበሩ እያየሁ በሳቅ ነፈርኩ፣ አፈርኩላቸውም።
"…ኮሎኔሉን ያስመለጡት አመራሮች በሙሉ መሳሪያ አውርደው ዘብጥያ መውረዳቸውን፣ ምርመራ መጀመሩንም የጎጃም ዐማራ ፋኖ የሚመለከተው ክፍል አረጋግጦልኛል። ወቀሳው ይቀጥላል። ምንጣሮውም ይቀጥላል። የዐማራ አንድነቱም ይበሠራል። ሌላህ ፈንዳ። የበሬው እንትን ይወድቅልኛል ብለህ ከበሬው ቂጥቂጥ ሱክሱክ በል። ሶክሳካ ሁላ። ማፈሪያዎች፣
"…ጎጃም ማለት ይሄ ነው። ሲወቀስ ክትት፣ ሁሉን በውስጥ ጭርስ፣ እንደ ስኳድ አናሳ፣ የበታችኝነት የማይሰማው፣ የበሰሉ፣ ቋ ያሉ ስለሆነ በቲክቶክ በለው፣ በዩቲዩብ አልተንጫጩም። መቀስ ይዘው ለማራገብ አልተራወጡም። ስኳድ ከጎጃሞች ተማር። አየሩን አትበክል።
"…ተራው የእናንተ ነው። የእናንተ የአንባቢያን። በጨዋ ደንብ ሓሳባችን ስጡ፣ እኔ ሌባ፣ ትግል ጠላፊ ሾተላዩን ሁላ መዠለጤን እቀጥላለሁ። ማንም አያስቆመኝም። ከሌባ ጋር ቆሞ የሚሞግተኝን አብሬው ነው የምጠርገው።
• ተንፒሱ እስቲ…✍✍✍ ጻፉ
👆③✍✍✍ …ወዲያው በአንድም ይሁን በሌላ ነገ ይገደላል። ወይ ቆስሎ ሕክምና አጥቶ ማቅቆ ይሞታል። ለእውነት የሚታገሉ ጎጃም ላይ ደፋሮችና ሀቀኞች ከተገኙ ቶሎ ብለው እነዚያ የበሬ ሌባ አመራሮች፣ እነዚያ የግንቦት 7 ጀሌዎች አድማ አስይዘው ነው የሚያስበሏቸው። በጎጃም የተሻለ ሰው ወደ አመራር እንዲመጣ የማይፈልጉ የበሬ ሌቦች አሉ። ለምን ገመገመኝ፣ ለምን ስህተቴን ነገርከኝ ብሎ አንድን የበረሀ ጓዱን ጠልቶ፣ ያ ጓዱ እንደ ድንገት ሲሞት እልል እያለ ለቤተ ክርስቲያን ስዕለት የሚያስገባ ደንቆሮ የበሬ ሌባ ፋኖ መታረም አለበት። እነዚህ የበሬ ሌቦች ናቸው ከዓድዋው ስታሊን ጋር በብር ተደራድረው ምርኮኛውን ኮሎኔል ያሬድ ኪሮስን ለብልፅግና የሸጡት። እና እነዚህ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል። ብሩን ከበሉት፣ የጎጃምን ክብር፣ ስሙን ካጠፉት በኋላ ቢታሰሩ ምን ይጠቅማል? አዎ በመረጃና በማስረጃ ነው የምመጣበት።
"…ለምን በስብሰባ ላይ ገመገምከኝ ብሎ ሰው መረሸን በሸዋም በእነ ደሳለኝ ቡድን ውስጥ እያየሁ ነው። በቀደም ራሱ አምስት የሸዋ ወጣቶችን በእነ ደሳለኝ ቡድን መረሸናቸውን ሰምቻለሁ። ሌላም ሊረሽኑ ያዘጋጁት እንዳለም ሰምቻለሁ። በተለይ አንደኛው ፋኖ በእነ ደሳለኝ ውስጥ ያለ አመራር ሳዲስት መሆኑን ሰምቻለሁ። ገበሬ የፊጢኝ አስሮ ነው አሉ የሚረሽነው። ሰው እያጣጣረ ሲሞት ቆሞ የሚረካ፣ ስሜቱን የሚጨርስ አውሬ እንዳለ ነው የምሰማው። እናስ እንዲህ ዓይነቱን ነፍሰ ገዳይ መጋፈጥ ነው ልክ የማይሆነው? ንገረኛ። በኮሮምቦላ ቤት፣ በሺሻና በሀሺሽ አብዶ ጦር የሚመራ የአርበኛ መከታው የጦር አዛዥ እንደ ኤርሚያስ ዓይነቱ ዘማዊ ጋለሞታ፣ ከአዲስ አበባ ድረስ ሴተኛ አዳሪ አርባና ሀምሳ ሺብር ከፍሎ የሚያስመጣ ዘማዊ፣ ጋለሞታ ነው አይወቀስ የምትለው? ንገረኛ። ወታደሩ የሚበላው የለውም ደቡብ ጎንደርና ጎጃም፣ ሸዋም ውስጥ በቀለጠ ጦር ቀጠና ውስጥ የራሱን ወገን የገበሬ ሴት ልጅ በፊንጢጣዋ እየተገናኘ፣ እየደፈረ የሚያሰቃይ ሰዶማዊውን ነው ተወው የምትለኝ። ንገረኛ። አልፋታውም። አልለቀውም። ምንአባክ ታመጣለህ?
"…የጎጃምን ስፈጽም ገና የምሄድበት አለኝ። ገና ጋለሞታውን ሁሉ ልክ አገባዋለሁ። የበሬ ሌባውን፣ የብአዴን፣ የአገው ሸንጎ ቅጥረኛውን ሁላ አፈር ከደቼ አበላዋለሁ። አባት፣ ወንድሙ፣ እህቱ የተገደለበትን ሁላ አሰጣዋለሁ። አዲስ አበባ፣ ማርቆስና ባህርዳር በአገው ሸንጎ ባለሀብቶች ቪላ ቤት እየተሠራላቸው ኢንጅባራን አንንካት፣ ሌላውን ዐማራ እንውቃው የሚል ፀረ ጎጃም ዐማራውን አልፋታውም። ከመከላከያ ጋር እየተደዋወለ የጎጃም ዐማራ ወጣቶችን የሚያስፈጀውን ፀረ ጎጃም ዐማራ ስብስብ አልፋታውም። የገዛ ወንድሙን፣ ነፃ አወጣሃለሁ የሚለውን ሕዝብ አግቶ ሚልዮን ብር ካልከፈልክ ብሎ የሚገድል ሳዲስት አውሬ አልለቀውም። እንዲህ ዓይነቱን አውሬ የሚደግፍ ሰው ካገኘሁ ሀሰን መሃመድ ሁን፣ ሰላም መላከ ሰላም ሞላ ሁኚ አንዳችሁንም አልፋታችሁም። ጎጠኛ፣ ነውረኛ፣ ሳዲስት፣ ርጥብ ፋራ ሰገጤውን አልፋታውም። ጎንደር ስኳድ ሲነካ ልክ ከሆንኩ፣ ወሎም፣ ሸዋም ሲነካ ልክ ከሆንኩ ጎጃምም ሲነካ ልክ የማልሆንበት ምንም ምክንያት የለም። አለቀ።
"…በጎጃም ብቻ ተወስኜ የምቀር አይምሰልህ። በውጭ ሀገር ተቀምጠው ከብአዴን ጋር እየተናበቡ የሚሠሩ ጋለሞታ አክቲቪስት ነን ባዮችንም እገባላቸዋለሁ። በባለሀብቶች እየተከፈላቸው ለባለሀብቶቹ ምድር ላይ ጦር ለማደራጀት የሚደክሙትን አሰጣቸዋለሁ። 16 የደብረ ማርቆስ ወጣቶች ከብአዴን ጋር ያላትን ግኑኝነት፣ በሰነድ አስደግፈው የሞገቷት እንዲት ደንቃሪት፣ የጎጃም ልጆችን በብአዴን አስይዛ፣ 13ቱን አስረሽና፣ ሁለቱ ጠፍተው፣ አንዱ ተይዞ ፍዳ እየበላ ስላለ፣ ይሄን ስላስደረገችም ክፍት አፍ ድልብ መሃይም አክቲቪስት ነኝ ብላ የምታወራ የቲክቶክ ዘማዊ ሴተኛ አዳሪም ጋር ጦርነት ይጠብቀኛል። እንዲህ ዓይነቶቹን መበለት ጋለሞቶች ከመድረኩ ላይ ገለል ማድረግ የግድ ነው። መተዳደሪያቸው በፋኖ ብር የሆኑ ዘመናዊ ለማኞችን እዠልጣቸዋለሁ። ምንአባታቸው ያመጣሉ? እነሱ አውሮጳና አሜሪካ ተቀምጠው የምስኪን ልጆችን በብአዴን የሚያስረሽኑ ሳዲስቶችን አልፋታቸውም። ተቅማጥ በተቅማጥ ነው የማደርጋት አዳሜንና ሄዋኔን። መደበቂያ ምድር እስኪጠባት ድረስ፣ መሸሸጊያ እስክታጣ ነው የምፋለማት። የምፋለማቸው። የተረሸኑትን ሁሉ በስም ዝርዝር ነው የማወጣው። አምልጠው የተደበቁት ልጆች አግኝተውኛል። ጠብቂኝ፣ ጠብቀኝ አንት ፈዳላ ሁላ።
"…በጎጃሜ ካባ ከስኳድ ጋር እየተሞዳሞዱ የጎጃም ዐማራን ማስፈጀት ሃራም ነው። ትግሬ ሆኖ የዐማራን ትግል መምራት ወንጀል ነው። ማንችሎትን ከምስጋናው አንዷለም ጋር ስታገናኝ የነበርክ የአማሪካው ሰው አልፋታህም። በሁለቱም ወገን ከመሃል ጆከር ሆኖ መጫወት አይፈቀድም። አይቻልም። በጎጃም አክቲቪስትነት ስም ከሁሉም የዐማራ ግዛቶች ጋር እየተናቸፉ ጎጃሞች በመሃይም በጋለሞታ አክቲቪስት ነው የሚመሩት ማስባል መቆም አለበት። አፏን፣ የዓይንአሯን ሳትታጠብ በአደረ አፏ፣ በአደረ አፉ ዝም ብሎ እየተነሣ ቲክቶክ ከፍቶ በሕዝብ ስም መቀባጠር መቆም አለበት። የዐማራ አክቲቪዝሙም፣ ከአዝማሪ፣ ከወያላ፣ ከተሳዳቢ እጅ መውጣት አለበት። በዕውቀት፣ በዕውነት መመራት አለበት። የቲክቶክ ጋለሞቶችና ማይም ሴተኛ አዳሪዎች የሥራ ዘርፍ ቀይሩ። ወንድኛ አዳሪዎች ገለል በሉ። ዐዋቂዎች ወደ መድረኩ በቶሎ ውጡ።
"…ትናንት ብልጭ ባደረኩት ነገር፣ በወረወርኩት ቁራጭ ልፋጭ የአጀንዳ ሥጋ ነፍ ጉንዳኖችና ቁጫጮችን ከያሉበት ጎሬ ሰብስቤአቸዋለሁ። አንድ ላይ ከምሬአቸዋለሁ። ከዚያ መጠበቅ ነው። እስከአሁን አንድም የጎጃም ዐማራ ቅሬታውን አላቀረበብኝም። እስከአሁን እኔ ላይ ክፍት አፉን የከፈተው የጎንደር እስኳድ፣ የጎጃም አገው ሸንጎ፣ የወሎ የወሃቢይ እስላም እና የኦነግ ሽንት ብቻ ነው። ይሄ ደግሞ የሚጠበቅ ነው። ቢያንስ ቢያንስ ማክሰኞ ከቲክቶኬ በኋላ፣ እሁድ ከመረጃ ቴቪ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ከሚለው መርሀ ግብሬ በኋላ ለዋን ዐማራዎች አጀንዳ ሰጥቼ እኔን እንደ ውዳሴ ማርያም ሲደግሙኝ፣ እነ ሐራ ሐራን የመሰሉ ድልብ መሃይም የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችን፣ እነ ጃል ሃብታሙ በሻን፣ እነ ነቤክስንና ወዘተረፈዎችን ሳንጫጫ ነው የምከርመው። ይሄ ለእኔ ታላቅ ድል ነው። እነሱ በበጀት፣ በሰው ኃይል እኔ ብቻዬን ፈጣሪዬን ይዤ ስሰባብራቸው እከርማለሁ። ማርያምን አንዳቸውም አይችሉኝም።
"…ዘመነ ካሤን ግን እግዚአብሔር ይጠብቀው። ከወዳጅ ጠላት እግዚአብሔር ይሰውረው፣ ሌላ ምንም ልረዳው አልችልም። ፈጣሪ በሚያውቀው ከዚህ ሁሉ ግብረ ጉንዳን መካከል እስከአሁን በሕይወት መትረፉም የፈጣሪ ሥራ፣ የፈጣሪ ተአምር ነው። የእናቱ የእማሆይ ጸሎት፣ የብዙሃኑ ዐማራ ጸሎት ቢጠብቀው ነው እንጂ እስከአሁን ሟች ነበር። ትናንት አምስተኛውን የድሮን ጥቃት አምልጧል። ይሄን የሚያደርግ፣ አስተኳሽ አጠገቡ ያለ የበሬ ሌባ የፋኖ አመራሮች በቀር ሌላ ማን ሊሆን ይችላል? ዝናቡና ዘመነ በምስጢር ሊገናኙ ቀጠሮ ይዘው ከድሮን ጥቃት የታደጓቸው የጎንደር ፋኖዎች ናቸው። የባዬ ቀናው ልጆች። ካላመናችሁኝ ጠይቋቸው። በቃ እውነቱን ለመናገር በጎጃም ዐማራው እየተጨፈጨፈ ነው። በበሬ ነጋዴዎችና አመራር በሆኑ የአገው ሸንጎዎች አማካኝነት የጎጃም ዐማራ እየተጨፈጨፈ ነው። ከአምስት የጎጃም ዐማራ እናት አንደኛዋ ጥቁር ለብሳለች። አፄ ዮሐንስ ጎጃምን ከፈጁት ይልቅ አቢይ አሕመድ ጎጃምን…👇③✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ለምግብነት የማንጠቀምበትን ቁራጭ ልፋጭ ሥጋ የመሰለ የአጀንዳ ሥጋ ነው መሬትም ላይ አየርም ላይ የምጥለው። ይሄን ማድረጌ ለምንድነው ቢሉ የተበታተነ፣ ለአያያዝ፣ ለቁጥጥር የማያመች ጉንዳን፣ ቁጫጭ ለመሰብሰብ ስል ነው እንዲያ የማደርገው። ትርምስምስ ያሉ ውጫጭ ቁጫጮችን በአንድ ላይ ሰብስቦ ለመቆጣጠር ያመቸኝ ዘንድ ቁራጭ ልፋጭ የአጀንዳ ሥጋ ወሳኝ ነው። ትርምስምሱ በወጣ የጉንዳንና የቁጫጭ መንጋ ባለበት ሥፍራ ቁራጭ ሥጋው ምድር ላይ ባረፈ ጊዜ ብትንትን ብለው አካባቢውን ያተራምሱ የነበሩ አተራማሾች ማተራመሳቸው ይቀርና ወዲያው በፍጥነት ወደ ቁራጩ ልፋጭ የአጀንዳ ሥጋዬ በመምጣት አንድ ሥፍራ፣ አንድ ቦታ ይሰበሰባሉ። ከጎሬው፣ ከጉድጓዱ፣ በየጢሻው ያለው ቁጫጭ ሁላ ነው ግርርር ብሎ ተደራጅቶ እኔ ወደወረወርኩላቸው ወደ ቁራጯ ልፋጯ የአጀንዳ ሥጋዬ የሚንጋጋው። እንዲህ ዓይነቱን የቁጫጭና የጉንዳን አሰባሰብ ጥበብ ለዘመናት ስጠቀምበት ኖሬለሁ። አሁንም እንደዚያው እየተጠቀምኩበት ነው። ወደፊትም እጠቀምበታለሁ።
"…ስለጎጃም ልጽፍ ነኝ ስል ጮቤ የረገጠው፣ መቀስ ይዞ አሰፍስፎ የጠበቀኝ የጎንደር ስኳድ ነው። የደቀቀው፣ የቆሰለው፣ ሽባ ያደረግኩት የጎንደር ስኳድ የፖለቲካ ቅማንቱ የትግሬ ዲቃላቅ ነው ጮቤ የረገጠው። እነ ጌትነት ይስማው ሳይወዱ በግዳቸው ጎጃምን ጀግናዬ አስባልኳቸው። የማከብረው መሀመድ ሀሰን ተዝረከረከ፣ የኤቢሲ ጋዜጠኛዋ መላከሰላም ሞላም ቀዘነች። እነ ዘርዓያዕቆብ ጮቤ ረገጡ፣ እነ ሀራ ሀራም ጎጃሞችን ደጋፊ ሆነው መጡ። ጨዋታው ያልገባቸው ብዙ ፋውል ሠሩ። ግን ወፍ የለም ወዳጄ። አንተ እንደምታስበው አይደለም። ጎጃም ጠንቅቆ የተቀመጠ፣ የማጣሪያ ሽያጭ፣ የቤቱን ፊኒሺንግ እየሠራ ያለ ነው። ደግሞም ምክር የሚሰማ፣ የማይጮህ፣ የማያጓራ፣ በራሱ የሚተማመን ነው። ለዚህ ነው ጎጃሞች ባለቤቶቹ ዝም፣ ጭጭ ብለው ስኳድ "አላልኳችሁም ወደ ጎጃም ይዞርባቸዋል አላልንም፣ ብለን ነበር" እያለ ላንቃው እስኪሰነጠቅ የሚፏልለው፣ የሚቧችረው። ንካው አባቴ።
"…በዘመነ ተሃድሶ ብዙ ነጠላ ለባሽ ሰው መሳይ በሸንጎዎችን፣ ቆብ ያጠለቁ፣ ቀሚስ የለበሱ፣ መስቀልና ወንጌል የጨበጡ መምህራን፣ መነኩሴ፣ ቄስና ዘማሪ ነነ የሚሉ የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችንም እርቃናቸውን ያስቀረሁት በዚሁ ቁራጭ ልፋጭ የአጀንዳ ሥጋ ወርውሬ በልፋጭ ቁራጭ አጀንዳ ሥጋዋ ላይ ከየጎሬአቸው ወጥተው የሚራኮቱ ገልቱዎች ለወቀጣ ስለሚመቻቹልኝ ነው። እነሱ ሲራኮቱ እኔ ከዳር ቆሜ በመታዘብ ነው። የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን ካባ ኮት፣ ኮተታቸውን የማስወልቅ የነበረው በእንዲህ ያለ ቁራጭ ልፋጭ አጀንዳ በመወርወር ነው። እንዲያ ሳደርግ ለእኔ ለአያያዝ በጣም አመቺ ነው። አንዱን ቁጫጭ ከተም በሪው ጋር፣ አንዱ ኩሽና ጋር፣ አንዱን ሳሎን፣ አንዱን በረንዳው ጋር እያልኩ፣ ጊዜ፣ ሰዓት፣ ጉልበቴን አልፈጅም፣ አላባክንም። ቁራጭ አጀንዳው ልፋጭ ሥጋ ላይ ወደው ሳይሆን በግዳቸው ሲራኮቱ አገኛቸዋለሁ። ወዳጅ ከጠላት እለይበታለሁ። ከዚያ ሁሉ ነገር ለእኔ ቀላል ነው። አልደክምም፣ አልሯሯጥም። አንድ ላይ አገኛቸዋለሁ። አንድ ላይ አስተናግዳቸዋለሁ። ከሁሉ ከሁሉ የሚያስደስተኝ ግን ጤነኛ፣ ሰው መሳይ በሸንጎዎችን፣ የቤት ቀጋ የውጭ አልጋዎችን፣ ሰው መሳይ ሾካኮችን፣ እስስታዊ ባህሪ ያላቸውን፣ ፍልጥ ማይም ደናቁርቶችን ሁሉ ተገላልጠው በአንድላይ ስለማገኛቸው በጣም ነው ደስ የሚለኝ።
"…እኔ ዘመዴ ጥሩ የአምቡላ፣ ግሩም የአልኮል፣ የአረቄም፣ የጠላም፣ የጠጅም አጀንዳ ጠማቂ ነኝ። እኔ የምጠምቀውን የአጀንዳ መጠጥ የማይቀምሰው ሰው የለም። ጳጳስ በለው ቄስ፣ ሼክ በለው ኡስታዝ፣ ፓስተር በለው መምህር፣ ዶክተር በለው ኢንጂነር፣ ሚንስትር፣ ወታደር በለው ወዛደር፣ ወንድም ሴትም፣ ቲክቶከር በለው ዩቲዩበር፣ ፋኖ በለው ሸኔ፣ ወያኔ በለው ኦነግ፣ ብአዴን በለው ኦህዴድ፣ እስላም በለው ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ በለው ጴንጤ ዋቄፈና፣ ሰለፊም በለው ወሃቢ፣ ተሃድሶም በለው መናፍቅ፣ የሚወደኝም፣ የሚጠላኝም ሁሉም የእኔን የተጠመቀ ግሩም የአጀንዳ ጠላ፣ መጠጥ ሳይወድ በግዱ ይቀምሳታል። ጁስ አስመስዬ ስለምጠምቀው አልጠጣም የሚል አልገጠመኝም። ሁሉም ይጨልጠዋል። ፉትም ያለው፣ ያሸተተውም፣ ጨልጦም የጠጣውም፣ ቀምሶ ጴንጤነኝ፣ እስላም ነኝ ሃራም ነው የሚለውም ሁላ ቢተፋው እንኳ አስቀባጥሬው ነው። አስክሬ ነው የማስለፈልፈው። የእኔ የመጠጥ አጀንዳ ሆድ ያባውን የዘመዴ ብቅል አጀንዳ ያናግረዋል፣ ያስለፈልፈዋል። እና ይሄም ጥሩ ልምዴ ነው። እኔ የጠመቅኩትን የመጠጥ አጀንዳ ቀምሶ ያልለፈለፈ፣ ያልቀባጠረ፣ በአደባባይ ገመናው ያልተገለጠ ሰው ንገሩኝ። እስቲ አንድሰው ንገሩኝ? አታገኙም።
"…ሌላው እኔ ለጠላቶቼ መርገምት ነኝ። የኢትዮጵያና የኦርቶዶክስ ጠላት ሆኖ፣ የኢትዮጵያ ስል ዜጎቿን በሙሉ ማለቴ ነው። ሃይማኖት ጾታ ሳልለይ፣ ዘርም ሳልለይ ማለት ነው። የፋኖ ትግልን ለማኮላሸት፣ ቤተ ክርስቲያኔን ለማርከስ የሚነሳ ማንም ይሁን ማንም ከለከፍኩት ለከፍኩት ነው። ደርቆ ነው የሚቀረው። ወዙን ያጣል። ወኔው ይሰለባል። ፀጋው ይገፈፋል፣ ውበቱም ይረግፋል። ተቅበዝባዥ ይሆናል። እኔ ከለከፍኩት ለከፍኩት ነው። ብቻውን አስወራዋለሁ። አወራጨዋለሁ። አስለፈልፈዋለሁ። አስቀባጥረዋለሁም። ከእነ በጋሻው ደሳለኝ፣ ትዝታው ሳሙኤል፣ ዘርፌ፣ አሰግድ ሳህሉ ጀምሮ ቁጠሩ። አንድ ሁለት ብላችሁ ቁጠሩ። በከካ ነኝ። መብረቅ፣ ለይቼ ነው የምመታው። በቁሙ ነው የማደርቀው። ከለከፍኩት ወዲያ ዐመዳም የአሸቦ ዕቃ ነው የሚመስለው፣ በባዝሊንም፣ በግራሶም አይወዛም። ቀልቡም ይገፈፋል፣ ውቃቢውም ይርቀዋል። ድንጉጥ፣ ፈሪ ነው የሚሆነው። በሀገሬ እና በቤተ ክርስቲያኔ ላይ ክፉ የሚያስቡትን ሁሉ በእሳት ላንቃ ብዕሬ፣ በጭቃ ዥራፍ ምላሴ ከዠለጥኩት አበቃ ነው። አለቀ። ከዚያ በኋላ መነሻም የለው። የዳዊት ወንጭፍ ጠጠሩ ሆኜ ጎልያድን አጋድመዋለሁ።
"…ጀምሬ አልተውም። ደንግጦ፣ ፈርቶ፣ ተጸጽቶ ካልተመለሰ በቀር አልተወውም። ከነከስኩ ነከስኩ ነው ሳላደማው፣ ሳልጥለው አልመለስም። አልፋታውም። ሹል፣ ስል ብረታማ የሆኑት ብዕሬና አንደበቴ አንዴ ነክሶ ከያዘ ሚሳኤል ቢተኮስብኝ የነከሱኩትን ሳላጋድም አልፋታውም። አልለቀውም። ለመንከስ 10 ዓመት ሊፈጅብኝ ይችል ይሆናል። ለመወሰን ጊዜ ይወስድብኝ ይሆናል። የሆነው ሆኖ፣ የፈለገውን ጊዜ ይፍጅ፣ አስታምሜ፣ አስታምሜ መንከስ ከጀመርኩ ግን ነከስኩ ነው። የምነክሰው ማንም ይሁን ማን ግድ አይሰጠኝም። ጳጳስ ስለሆነ፣ ትልቅ ቄስ፣ ባህታዊም፣ ሰባኪም፣ ዘማሪም ስለሆነ ደንታዬ አይደለም። ኡስታዝ ሆነ ሼክ ለእኔ ግድ አይሰጠኝም። ፓስተር ሆነ መጋቢ አይዶንኬር። ፖለቲከኛ ሆነ ጋዜጠኛ፣ ባለ ሥልጣን ሆነ አዝማሪ፣ ሀብታም ሆነ ደሀ ለእኔ ኬሬዳሽ። ወዳጄ ነው፣ ጓደኛዬ፣ ቤተሰቤ ነው ዘመዴ ምናምን እኔጋ አይሰራም። ከመስመር ከሳተ፣ ከወጣ፣ ጥፋቱ አደገኛ መስሎ ከታየኝ እኔ ደንታዬ አይደለም። እዠልጠዋለሁ። ተልባው ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ። ደግሞ ለተልባ…👇①✍✍✍
"…ምድር ከአመንዝሮች ተሞልታለችና፥ ከመርገምም የተነሣ ምድር አልቅሳለች፤ የምድረ በዳ ማሰማርያ ደርቆአል፤ አካሄዳቸው ክፉ ነው፥ ብርታታቸውም ቅን አይደለም። ነቢዩና ካህኑም ረክሰዋልና፥ በቤቴም ውስጥ ክፋታቸውን አግኝቻለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር። ስለዚህ መንገዳቸው በጨለማ እንዳለች እንደ ድጥ ስፍራ ትሆንባቸዋለች፥ እነርሱም ፍግምግም ብለው ይወድቁባታል፤ እኔም በምጐበኛቸው ዓመት ክፉ ነገርን አመጣባቸዋለሁና፥ ይላል እግዚአብሔር። ኤር 23፥ 11፥12
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ሻሎም…! ሰላም…🖐
• ወደ ቲክቶክ መንደሬ እየሄድኩ ነው… 🏃♂➡️ እዚያው እንገናኝ… 🫡
• ወደ ቲክቶክ መንደሬ የመግቢያ ካርዱ ይኸው
👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
"…በሦስት ነገር ምድር ትናወጣለች፥ አራተኛውንም ትሸከም ዘንድ አይቻላትም። ባሪያ በነገሠ ጊዜ ሰነፍም እንጀራ በጠገበ ጊዜ፥ የተጠላች ሴት ባል ባገኘች ጊዜ፥ ሴት ባሪያም እመቤቷን በወረሰች ጊዜ። ምሳ 30፥ 21-23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
• አባቴ ለማሸነፍ ተስፋ አለመቁረጥ ብቻ ነው። ከነከስክ ሳታደማ አትልቀቅ። ከላይ ፈጣሪ ከረዳህ በምድር ከአንተ የሚጠበቀው መንቀሳቀስ ብቻ ነው።
• እንበርታ…!✊
"…ምን የሚሉት፣ እንዴት ያለ መንግሥታዊ ፕሮቶኮል እንደሆነ እስከአሁን ሊገባኝ አልቻለም።
"…አቢይ አሕመድ ማርኮንን በአካል አራት ጊዜ እንዳገኘው፣ በስልክ ደግሞ 13 ጊዜ እንደተደዋወሉ ነው የሚነገረው።
"…እርግጠኛ ነኝ ማርኮን የልጅነት ጓደኞቹን፣ አፈር ፈጭተው፣ ውኃ ተራጭተው፣ ሰኞ ማክሰኞ፣ ቅልልቦሽ፣ አኩኩሉ ተጫውተው፣ በትምህርትም በሥራም አብረው ኖረው ለረጅም ጊዜ የተለያያቸውን አብሮአደግ ባልንጀሮቹን፣ ጓደኞቹንም ቢያገኝ እንዲህ የሚላላስ፣ የሚጠመጠምባቸው አይመስለኝም።
• የእኛዎቹስ እሺ ይሄን እንደ ዲፕሎማሲያዊ ድል ነው የሚቆጥሩት፣ የገዛ ልጅህን፣ ወንድምህን እጁን ይዘህ፣ ትከሻው ላይ እጅህን ጣል አድርገህ ስትታይ በሌላ ነገር በሚተረጎምበት በአውሮጳ ይልቁንም በፈረንሳይ ይሄ ጉዳይ እንዴት ተገምግሞ ይሆን…?
"…እንዴት አንድ የሀገር መሪ ከሮጲላ ጣቢያ እስከ ቤተመንግሥት፣ ከቤተ መንግሥት እስከ አስፓልት፣ ከአስፓልት እስከ ማዕድ ቤት እንደ ፍቅረኛ ያይደለ እንደ ዘንዶ ተጠምጥሞ ሙጭጭ ይላል…? እስቲ የጅቡቲውን ጉብኝት ተመልከቱት።
• አይ ፒኮክ የሥራሽን ይስጥሽ።
ወዲ ነጋና ወዲ ዋቅጅራ…!
"…ይሄ ከባልደራስ በፊት ባላደራው ብሎ እስክንድር የመሰረተው ድርጅት ነው። ድርጅቱ እንደተመሠረተ በቀጥታ ወደ ጎፈንድሚ ነው ዘልሎ የገባው። አዲስ አበባን ከኦሮሙማው ስልቀጣ ልታደጋት ነኝና ዳያስጶራ ዶላር አምጣ ብለው እስኬው፣ ኤርሚያ ዋቅጅራና የእስክንድር ነጋ ባለቤት ሰርካለም ፋሲል፣ የእህቷ ባል አቶ ዶር አምሳሉ ሆነው ወደ 200 ሺ ዶላር አካባቢ ሰብስበዋል። ይሄ ለባልደራስ ከተዋጣው 800 ሺ ዶላር በፊት ማለት ነው።
"…ኤርሚያስ ዋቅጅራና ስብሀት ነጋ፣ ማነው ብርሃኑ ነጋ ኡፍ ምን ሆኜ ነው እስክንድር ነጋ (የነጋ ልጆች ከባዶች ናቸው😂) የሰበሰቡትን ዶላር እምጷ አድርገው እንደገና ሌላ ዶላር ልመና ይደብራል። የእኔ ትግል ዳያስጶራው ላሜ ቦራ ነው ብሎ ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ እንዲሉ አበው የህልም እንጀራ ተስፋ እየመገቡ በመከራ፣ በድካም፣ በላብ የሚመጣ ገንዘብ መዝረፋቸውን ማስቆም ነው።
"…በኤርምያስ ዋቅጅራና በእስክንድር ነጋ የተጀመረው ትግል አዲስ አበባን ለኦሮሙማው አስረክቦ፣ አዲስ አበባን ኦሮሙማው ፍርስርሷን አውጥቶ፣ የአዲስ አበባ ልጅ በእስር ቤት በስብሶ፣ ተሰድዶ፣ ተገድሎ፣ ተፈናቅሎ አውላላ ሜዳ ላይ ከመውደቅ በቀር የጠቀሙት ነገር የለም። በመጨረሻ እንዲያውም ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ ወደ ኦህዴድነት ነው የተቀየረው።
"…እንግዲህ አዲስ አበባን እንዲህ ድራሽ አባቷን ያስጠፋት እስክንድር ነጋ በመጨረሻ ወደ ዐማራ ፋኖ ገብቶም ሚሊዮን ዶላር በስሙ አሰብስቦ የዐማራ ፋኖን አስር ትናንሽ ቦታ ከፋፍሎ ዱቄት ነው ያደረጋቸው። የገንዘብ ጥም ያለባቸውን የጎንደር ፋኖዎች እነ ደረጄን እነ ሰሎሞን አጠናን ገንጥሎ፣ እነ ማስረሻ ሰጤን፣ እነ መከታው ማሞን፣ እነ ኮሎኔል ፋንታሁንን ከፋፍሎ በታተናቸው።
• ምን ለማለት ፈልጌ ነው ኦዲቱ ይፍጠን።
• ኡጋንዳ በሰላም ገብተዋል።
"…የብአዴን ዐማራ ብልፅግናው አቶ መላኩ አለበል ቤተሰቦች እና ወዳጆች በስፋት ወደ ኡጋንዳ እየተሰደዱ እንደሆነ ተነግሯል። የአዋሽ ባንኩ ሠራተኛ የአክስት ነው የአጎት ልጁ ወጣት ጥላሁን ጽጌ ከወር በፊት ከባንኩ ለቅቆ በአጎቱ በአቶ መላኩ አለበል እርዳታ ወደ ኡጋንዳ መሰደዱ ነው ያረጋገጥኩት።
"…አሁን ደግሞ ገና ምኑንም ሳልጀምረው ክፍት አፏን ስትከፍትብኝ የነበረችውና በዐማራ ፋኖ ስም የዐማራ ዳያስጶራዎችን ኪስ ስታራቆት የከረመችውና አዲስ አበባ ቡና ቤት ከፍታ የነበረችው ንግሥት ይርጋ በወዳጇ በአቶ መላኩ አለበል አማካኝነት በተመቻቸላት ዕድል ወደ ኡጋንዳ ተሰድዳ ኡጋንዳ በሰላም መድረሷ ተነግሯል። አቶ መላኩ አለበልም የሆነ ቀን የሆነ ቦታ ሳይነኩት አይቀርም እየተባለም ነው።
"…ሰሜን ጎንደር በስሱ፣ ወልቃይቴዎችና ደቡብ ጎንደሮች ግን በገፍ ወደ ኡጋንዳ የሚሰደዱት ምን ገጥሟቸው ይሆን…? እስቲ ኡጋንዳ የከተሙትን ቁጠሯቸው። በለጠ ካሣ፣ ይርጋ፣ ሙላት አድኖ፣ ንግሥት ይርጋ፣ ጥላሁን ጽጌ፣ ጣና ቲቪ፣ ወዘተረፈ…
"…የሆነማ ሽግር አለ። አሁን የጎንደር ጠቅላይ ዕዝ ብለው የሰሜን ጎንደሩን ደረጀ በላይን መሪ ያደረገው አደረጃጀት ሙሉ በሙሉ የሰለሞን አጠና፣ የጌታ አስራደ፣ የተሼ ደቡብ ጎንደሬዎች ናቸው። እስክንድር ነጋ፣ ዶር አምሳሉ፣ መላኩ አለበል፣ አያሌው መንበር ራሱ ደቡብ ጎንደሮች ናቸው?
• ምን ተፈጥሮ ይሆን…?
"…ኤኔ ፍቅል ኡሙንዱኖ ኢሹ…
"…የፈረንሳዩ ብሬዘዳንት ኢማኑኤል ማርኮን አዲስ አበባ መግባታቸውን ብዙ የኦሮሞ ብልፅግና ካድሬና አክቲቪስቶች ጽፈውልኛል። በእውነት ዜናውን ያልዘገብኩት እናንተ እንዳላችሁት የምቀኝነት ሳይሆን ጊዜ አጥቼ ነው። የዐማራን ሾተላይ እየነቀልኩ ጊዜ አጥቼ ነው። እንጂ ይኸው ዘገብኩላችሁ።
• ነገር ግን ጥያቄ አለኝ…?
ሀ፦ ከፕሮቶኮል አንጻር አንድ የሀገር መሪ ያውም የኢትዮጵያ መንግሥት ከሆነ በኋላ ለሚያውቀው ሶዬ እንደዚህ ጠፍቶ የተገኘ ተናፋቂ አባቱን ወይም ተለያይተው ቆይተው የተገናኙ ፍቅረኛማቾች ይመስል በዚህ መልክ መንጠል ተገቢ ነው ወይ…? ነውርስ አይደለም ወይ? እሱ የበሻሻ ጓደኞቹን ለማብሸቅ ሲል የሚፈጽመው የፕሮቶኮል ጥሰት ለኢትዮጵያም ሆነ ለኦሮሞ መልካም ያልሆነ ደደብ ምስል አይፈጥርም ወይ…?
ሁ፦ የፈረንሳይን ባንዲራ በጎን አውለብልቦ የኢትዮጵያን ባንዲራ መዘቅዘቅ ለምን አስፈለገ…?
• ቆይቼ ደግሞ አንድ ጥያቄ እጠይቅና ወደ አጀንዳዬ እመለሳለሁ።
• ኢሺ ኤኔ ፊቂል…! እምጷ…! ወዲሻሎ…
በጣም ይቅርታ…!
"…ሁላችሁም እንደምታውቁት እኔ ዘመዴ አውሮጳም፣ አማሪካም ብዙ ስደተኞችን የያዙልን፣ የሸከፉልን፣ በራበን ጊዜም አፍ አውጥተው እየዘፈኑ የለመኑልን፣ እስከ አሁን ድረስም ዘይትና ስንዴም የሚሰጡን ወዳጆቻችን ናቸው። ከልቤ አመሰግናቸዋለሁ። 🙏🙏🙏
"…በተረፈ እውነቱን ለመግለጽ፣ ለመናገር ያህል እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ። የምሥራቅ ኢትዮጵያ የሐረርጌ ሰው ነኝ። የሐረርጌ መራታ፣ የሐረርጌ ቆቱ ነኝ። በዐማራ ጉዳይ ከእኔ ይልቅ ዘመነ ካሤ፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ባዬ ቀናው፣ ምሬ ወዳጆ እና ኢንጂነር ደሳለኝን መጠየቅ፣ ከእነርሱ ጋር መመካከር ይበጃል።
"…ሌላው ስለ ዳንኤል ክብረትም ከእኔ ይልቅ ማኅበሩ፣ ስለ አቢይ አህመድም ሌሎች የሚያውቁ አሉ። እኔ እብድ እብድ የምጫወት መራታ ነኝ እንጂ ይሄን ያህል ከቅድሜ ከሰዓት ምርጥ ዝግጅታችን አናጥባችሁ በወሬ ሰቅዛችሁ የምትይዙኝ መሆን የለበትም። በጭራሽ በተሳሳተ አድራሻ ልክ ካልሆነ ሰው ጋር ማውራት ልክ አይደለም።
"…ለአቢቹ የተደገሰው ድግስ እሱን በተመለከተ የባሽር አላሳድን ዕጣ እንኳ እንዳያገኝ ምኞቴ ነው። ጋዳፊና ሳዳም ወዳጆቹ የጠጡትን ፅዋ ቢጠጣ ነው የምመኝለት። እንደ መንጌ ሐራሬ፣ አሁን ደግሞ ዱባይና ፈረንሳይን ማማረጥ ልክ አይመስለኝም። ፕሬዘዳንት ትራንፕ ግን ሳይመጡ ብዙዎች ለምን እንደቀዘኑ አልገባኝም። እንግሊዝኛ ትንሽ ትንሽ ሱሬ ባያስቀጽለኝ ኖሮ ዛሬ በኖ እና የስ እጨርሰው ነበር። እህት እሌኒም ከጉድ ነው ያወጣሽኝ።
"…ወደ መርሀ ግብራችን እንመለስ አይደል ቤተሰብ…?
ሊበላ…? 😂
"…ዛሬ ቅዳሜ ከሰዓታችንን እንዲህ ችስ እያልን እንደ ውርዬ ሊበሉን አድፍጠው አሰፍስፈው ከየጎሬአቸው ብቅ ብቅ ያሉትን ሾተላዮች ወሽመጥ ስንቆርጥ ነው የምንውለው፣ የምናመሸውም።
• ሊበላ…? ድንጋይ… ድንጋይ ትበላታለህ…😂
"…ተወዳጆች ሆይ…! ሮሜ 5፥19
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
👆④ ✍✍✍ …እየፈጀው ነው። እንደምትሰሙት አይደለም። ሚዲያ ላይ እንደሚወራው አይደለም። መሬት ላይ ከባድ ነው። ተቋማት ፈርሰዋል፣ ተቃጥለዋል፣ ወድመዋል። ገበሬው ማሳው፣ ምርቱ፣ ጎተራው እየተቃጠለ ነው። ይሄ ሲሆን ግን የበሬ ሌባ የጎጃም አመራር፣ ብአዴኑ ሁላ ሞልቶት፣ ደልቶት ነው የተቀመጠው። ያሳዝናል። ቶሎ መፍትሄ ይፈልጋል።
"…አሁን በጎጃም ያሉ አብዛኛዎቹ የፋኖ አመራሮች ከሕዝቡ አምባርና፣ የአንገት ሀብል፣ የጣት ቀለበት፣ ሞባይል ጭምር የሚዘርፍ፣ ሕዝቡን የሚደባደብ (ሽባ የሆኑም አሉ) የብርጌዱን ገንዘብ የሚዘርፉ ናቸው የሞሉት። እዚህ ያለሁበት ሀገር ኮሎኝ ከተማ የሚገኝ አንድ የጎጃም ዐማራ ያጫወተኝ ነገር ይዘገንናል። ቤተ ክርስቲያኑ ገዳም ይሁን ደብር ብለው በዐሳብ የየተለያዩ ካህንና የሰበካ ጉባኤ አባል፣ አንደኛው ወደፋኖ ገብቶ አረጋዊውን መጀመሪያ አሳገተ፣ ገንዘብ ተቀበሉ፣ ከዚያ ግን ስማችን ይጠፋል ብለው የሀገር አድባር አስታራቂ ሽማግሌውን ረሸኑ። እናስ እንዲህ ዓይነት ሳዲስት እንዴት ነው የሚታለፈው? ሌላውን ትቼ ጎጃም ውስጥ ብዙ ብርጌዶችን እየዞራችሁ ብታዩ ትገረማላችሁ። እንዲያውም አሁን አሁን የሀብት ማጋበስ ፉክክሩ ስለበዛ የከፋው ቡድን ብለው ከብርጌዱ ተገንጥለው የወጡም አሉ። ከቅርቦቹ ደግሞ ሰከላ፣ ቲሊሊ፣ ጓጉሳ፣ እሁዲት፣ አዮ አካባቢም የስግብግብና የወንበዴ ጥርቅም እየሆነ መጥቷል። ከወር በፊት እከካም የነበረው ቦርኮ የበሬ ሌባ ሁላ እየመጣ እከኩን ያራግፍበታል። አምስት ሳንቲም ያልነበረው ፋኖ ከገባ በኋላ ሥጋቤት ይከፍታል፣ ሆቴል ይከፍታል፣ ሱቅ ይከፍታል። ባህርዳር፣ ማርቆስ፣ አዲስ አበባ ቪላ ይገነባል። ምሥራቅ ጎጃምን ለብአዴንና ለመከላከያ ክፍት አድርገው በሙሉ ምዕራብ ጎጃም ተሰብስበው ተከምረዋል። የምሥራቅ ጎጃምን በተጠና መልክ ነፃ አድርገው ምዕራብ ጎጃምን እያስጨፈጨፉት ይገኛል።
"…ለምሳሌ የአመራሩን ሴራ እንመልከት። አንድ ቦታ ስሙን ሌላ ጊዜ እጠቅስላችኋለሁ። አንድ የክፍለጦር አመራር ነው የሚነግረኝ። የሆነ ቦታ በጠላት የተከበበ የዐማራ ፋኖ እርዱን አግዙን ብሎ ለሌላ ብርጌድ ጥሪ ያቀርባል። ብርጌዷም አንድ ሻለቃ ዲሽቃን ጨምሮ ያላትን ሠራዊትና ጀሌ ጭምር ይዛ ከስንት ጉዞ በኋላ ትደርሳለች። ጠላት ተከበበ። መውጫ፣ መግቢያው ጠፍቶት ጨነቀው። ነገር ግን ሻለቃዋ፣ ለእርዳታ የመጣችው ማለት ነው ከበላይ የመጣ ትእዛዝ ነው ተብላ አንድ ፍሬ ጥይት እንዳትተኩስ ታዝዛ እሷም ሳትተኩስ እያዘነች፣ እያለቀሰች ተመለሽ ተብላ ተመለሰች። ክፍለጦሩም ቢጠየቅ፣ ሕዝባችን እየተጨፈጨፈ ነው ድረሱልን ቢልም፣ እየሳቁ፣ እያፌዙ ጠብቁን እያሉ ሁለት ሦስት ሳምንት ጠብቀው መከላከያና ሚሊሻ ሕዝቡን በዝብዞ፣ የሚገደለውን ገድሎ፣ ደምስሶ ሲያበቃና የልቡን አድርሶ ሲወጣ አሁን ሂዱ ተብለው ጠላት ከወጣ በኋላ ደርሰው ለቴሌግራም፣ ለዩቲዩብ ሽቀላ፣ ለሚዲያ ፍጆታ ፊልም፣ ድራማ የሚሠሩ አሉ። ይሄ ማለት ልክ ወለጋ፣ ሻሸመኔ ላይ ዐማራውን ሸኔ ሲጨፈጭፈው መከላከያ አልታዘዝኩም እያለ ቆሞ ያይ እንደነበረው ማለት ነው በጎጃምም እየሆነ ያለው እንደዚያ ነው። ይሄ በአስቸኳይ መስተካከል አለበት። አመራሮቹ ተገምግመው ራብተኞቹ፣ ዘራፊዎቹ፣ ነጋዴዎቹ፣ በዐማራ ጭንብል ዐማራውን በዘዴ፣ በሲስተም እያስፈጁት ያሉቱ መታረም አለባቸው። ይሄን ስላልኩ የሚከፋው ካለ በአናቱ የመተከል መብቱ እንደተጠበቀ ነው። አንዴ ጀምሬዋለሁ በዝርዝር እመለስበታለሁ። ግን አንድ ነገር ነግሬአችሁ ርእሰ አንቀጼን ልቋጭ። በማኅበረ ቅዱሳን ዘገባ ነው የዛሬውን ርእሰ አንቀጼን የምቋጨው።
"…ከ 590 በላይ ኦርቶዶክሳውያን መገደላቸውና ከ 780 በላይ የአብነት ደቀ መዛሙርት መበተናቸው ተገለጸ ይላል ዘገባው። የት በሉኛ። ምሥራቅ ጎጃም ብቻ በው አባቴ።
"…በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት እየተካሄደ ባለው ጦርነት ሳቢያ አንድ የአብነት መምህርን ጨምሮ ከ 599 በላይ ኦርቶዶክሳውያን እንደተገደሉ እና ከ 780 በላይ የአብነት ደቀ መዛሙርት መበተናቸው ሀገረ ስብከቱ የ 43ኛው መደበኛ ሰበካ ጉባኤ ባካሄደበት ዕለት በገለጸው ሪፖርት አሳውቋል።
"…በዕለቱ በእነማይ ወረዳ ከ 103 በላይ ምእመናን ሞት እና በጉባኤ ቤት ደቀ መዛሙርት ከፍተኛ የሆነ መቀዛቀዝ መፈጠሩና በደባይ ጥላት ወረዳ በ 7 አጥቢያ የሚማሩ ከ 300 በላይ ደቀ መዛሙርት መበተናቸውንና በተጨማሪም በባሶ ሊበን ወረዳ አንድ የአብነት መምህርና 395 ምእመናን ሲገደሉ በአነደድ ወረዳ ከ 250 በላይ ደቀ መዛሙርት ከጉባኤ ቤት ውጭ መሆናቸው ተጠቅሷል፡፡
"…በደብረ ኤልያስ የቅኔና የመጻሕፍት ትምህርት ቤት ከ 230 በላይ ደቀ መዛሙርት ሲበተኑ በሸበል ወረዳ ከ 100 በላይ ምእመናን መሞታቸው በሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤው የተገለጸ ሲሆን በሀገረ ስብከቱ ጠቅላላ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ በሀገረ ስብከቱ ፈተና ስለሆነው የዶግማና የቀኖና ጥሰት ጉዳይ፣ ስለ ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ፈተናዎችና መፍትሔዎቻቸው፣ ሰበካ ጉባኤ ስለማጠናከርና አብነት ት/ቤቶች ስለማጠናከር ውይይት በማድረግ በትናትናው ዕለት ማጠናቀቁ ተገልጿል ይላል የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎትዘገባ። ይሄን እያየሁ፣ እየሰማሁ ዝም እንድል አትጠብቀኝ። የሆነ ነገር አይሸታችሁም…?
"…የምትፋለሙኝም ተዘጋጁ። የጎጃም ፋኖ መሪያችሁን ዘመነ ካሤን እንደ ዓይን ብሌናችሁ ጠብቁት። ተንከባከቡት፣ ሰውሩት፣ ሸሽጉት። ጠላት ሳይቀር እስካድ ጭምር ባለፈው ሳምንት ፕሮፌሰር ኢያሱና ሰሎሞን አጠናው ሲያወሩ በተለቀው የስልክ ጥሪ ላይ "ወይፈኑ እኮ ቢሆን በዚያ አንደበቱ፣ በዚያ አቅሙ ይሄነዜ ገለባብጦት ነበር" ብለው የመሰከሩለት ነው አርበኛ ዘመነ ካሤ። የዋህ ነው። ሁሉን አማኝ ነው። ጥብቅ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን አማኝ ነው። የዐማራነት ምልክት ነው። ከምር እያወቅኩት ስመጣ፣ የጠላቶቹን ብዛት ስመለከት እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ አትጠይቁኝ። ዘመነ ካሤ የዘመናችን የዐማራነት ምልክት፣ ዓምድ እና ምሰሶ ነው። ዙሪያው የተኮለኮሉትን የበሬ ነጋዴ ኮልኮሌዎችን ገለል በማድረግ የጎጃም ትግል ከማማው ላይ መቀመጥ አለበት። በእኔ እምነት ጎጃም ይችላል። ማስተካከል አያቅተውም። "ጎጄ መለኛው" የተባለው እኮ ዝም ብሎ አይደለም። የበላይ ልጆች ፍጠኑ። ውስጣችሁን አጽዱ። በጀመረው ፍጥነት አስቀጥሉት።
•••
ሻሎም…! ሰላም…!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ታሕሳስ 16/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆②✍✍✍ "…እኔ ዘመዴ ቋሚ ጠላት፣ ቋሚ ወዳጅም የለኝም። መልካም የሠራህ ሲመስለኝ ቆሜ ለማጨብጨብ ስቅቅ አይለኝም። ግራ ቀኝ እንኳ አላይም። ሳሞግስህ፣ ሳወድስህ ለቃላት አልሳሳም። ነገ ምን እባላለሁ፣ ነገ ሰው ምን ይለኛል ብዬም አልጨነቅም። በአንድ፣ በተመሳሳይ አጀንዳ ላይ አብሬ ለመሰለፍ ቅሽሽ አይለኝም። አብሬው በአንድ አጀንዳ ላይ ተሰልፌ የነበረው ሰው፣ ግለሰብ፣ ወይም ድርጅት ቢያፈገፍግ፣ ቢከዳ፣ ያን ከሃዲ የትናንቱን እያሰብኩ አልፋታውም። ምህረት የለኝም። ጠላት ወረዳ ከገባ ገባ ነው። ባገኘሁት መሣሪያ ሁላ ነው የምፋለመው። የምወቃው። የማደቀው፣ የምሰባብረው። ከዚያ ጠላት የሆነኝ የትላንት ወዳጄ ትናንት እኮ እንዲህና እንዲያ ብለኸኝ ነበር እያለ ጦማሬን ስክሪን ኮፒ አያደረገ፣ ድምጼንና ምሥሌን እየቆራረጠ አምጥቶ፣ በቲክቶክ፣ በዩቲዩብ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራምና በቴሌቭዥን እየለጠፈ ቢለፈዳድ እኔ ዘመዴ ኬሬዳሽ፣ እና ምን ይጠበስ…? እያልኩ የባሰ እቀጠቅጠዋለሁ። በትግል ወቅት ሰው የሚለካው፣ የሚመዘነው አሁን ባለው አቋም እና አቅም እንጂ በትናንት አይደለም። በድሮ በሬ ያረሰ አለ እንዴ? ቀልደኛ።
"…ብፁዕ አቡነ እገሌን ትናንት እንዲህ ብሎ አወድሶ፣ አሞግሶአቸው ነበር ብትለኝ መልሴ እና ምን ይጠበስ ነው የምልህ። ትናንት ሳወድሳቸው በምን ምክንያት ነው? ምን ስለ ሠሩ ነው? ዛሬስ የምወቅሳቸው ምን አድርገው ነው? መገምገም ያለበት ይሄ እንጂ የትናንቱማ ትናንት አለፈ። እና በድሮ በሬ አሁንም እረስ እንዴት ይባላል? ነውር ነው። እስክንድር ነጋን ትናንት አወድሰኸው ነበር። አዎ አወድሼው ነበር። እና ምን ይጠበስ? ትናንት ትናንት አለፈ። መጽሐፍም የሚለው እስከመጨረሻው የሚጸና እርሱ ይድናል ነው። እና ቀራንዮ ለመድረስ አውቶቡሱን ተሳፍሮ ጥብራያዶስ ወንዝ ዳር ሆዱ በልጦበት ያለፌርማታው መንገድ ላይ የወረደን ሆዳም ምን እንድለው ፈለግክ? ትናንት እነ እንትናን አወድሰህ፣ አሞግሰህ ነበር አዎ። ዛሬስ ምን ስላደረግክ ነው እየወቀስኩ ያለሁት። እሱን ነው መመርመር። እሱን ነው ማየት። አይደለም እንዴ? አሜሪካ የሄድኩ ጊዜ ቤታቸው በግድ የጋበዙኝ፣ እኔን እንደ መልአክ ያዩኝ የነበሩ ጥቂት ሰዎች አስክንድርን ተቸህብን ብለው ለምቦጫቸውን ጥለው የተለዩኝ አሉ።።አሁን ደግሞ ቆይተው ማገዶ ፈጅተው ከበሰሉ በኋላ ዋይዋይ ብለው ተሸማቀው ዘመዴ ልክ ነበርክ የሚሉ አሉ። እኔ አይሞቀኝ፣ አይበርደኝ።
"…የጎንደር ስኳድን የሚደፍር፣ የሚነካቸው፣ በአጠገባቸውም የሚዞር አንዳችም ኃይል አልነበረም። ትግሉን እየጎዱት፣ እየጠለፉትም እንደሆነ እያወቁ ሁሉም ኔትወሩኩ አደገኛ ነው፣ ተሳዳቢ ነው፣ ነፍሰ ገዳይ ነው፣ ሴረኛ ነው፣ ምላሳቸው ረጅም ነው። የገንዘብ አቅማቸው ከባድ ነው። ብላ ብላ ብለው ዳር ይዘው፣ ጥጋቸውን ይዘው፣ ኮርነሩ ላይ ተወሽቀው፣ ተደብቀው የሚያዩ ዐማራ መሳይ አሞሮች ነፍ ነበሩ። እኔ ዘመዴ ይሄን ኔትወርክ ልጋፈጠው ስነሣ አይ ዘመዴ አለቀለት ያላለኝ አልነበረም። ያልፈራልኝ፣ ያልሰጋልኝ አልነበረም። እኔ የሴራ መማምከን ስፔሻሊስት መሆኔ በጀኝ እንጂ የቅርብ፣ የሩቅ ሳይቀር ያልደገጠብኝን ንገሩኝ። ግንስ የሆነው ሆነና ስኳዱን ተራ በተራ ከመታገል ልፋጭ ቁራጭ ሥጋ ወርወር አድርጌ ሁላቸውም ከየጎሬአቸው እንዲወጡ በማድረግ ነው ድባቅ የመታሁአቸው። ድራሽ አባታቸውን ያጠፋሁት። ከአበበ በላው፣ ጠጣው እስከ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም። ከኢትዮጵያ እስከ ኡጋንዳ፣ ከወልቃይት እስከ ዳባት፣ ጋፋት፣ ጅባት ድረስ ለተንጫጫ ተልባ በአንድ ሙቀጫ ነው ፀጥ ያደረግኩት። ስኳድን እኔ ባልነካው፣ ባልቀጠቅጠው፣ ባላፈርሰው ዛሬ አንተ ምንአባክ ይውጥህ እንደነበር ራስህ መልሱን መልሰው። እስክንድርን ያህል ታላቁ ሲባል የከረመን ዶላሬ ጉረሮውን አንቄ መርዙን ባላስተፋው ኖሮ አንተማ ምንአባህ ትፈጥር ነበር? ጥናዣም ሁላ አለ አጎቴ ሌኒን። ፈርተህ፣ ቀዝነህ፣ ተበለሻሽተህ፣ በፍርሃት ቆፈን ከዳር ቁጭ ብለህ የነበርክ በሙሉ አይደለህ እንዴ ዛሬ አደባባይ ወጥተህ እንደ አንበሳ ላግሳ እያልክ የምትፎገላው። ለማያውቅህ ታጠን። ሚነልኢላል ኢሄ…
"…እስክንድርን ስነካው፣ ኤርሚያስ ለገሰን ስነካው፣ ስኳድን ስነካው፣ እነ መምህር ምህረተአብን፣ ዲን ሄኖክን ስነካቸው፣ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስን ስነካ፣ መከታውን እና አቤ ጢሞን ስነካቸው፣ አበበ በለውን እና ኢትዮ 360 እነ ሀብታሙን ስነካቸው ጓ ብለህ የነበርክ፣ አለቀለት፣ የማይነካ ነካ ዘመዴ ተበላ እያልክ ስታጨበጭብ፣ ለእኔ ምክርም፣ ስድብም ስትለግስ የነበርክ በሙሉ ዛሬ እኔ ትቻቸው፣ ሰብሬ ዶሮ ጠባቂ አድርጌ መንደሬ አድርጌ አስቀርቻቸው፣ ምንም እንደማይፈይዱ ለዓለሙ ሁሉ አስመስክሬ የተውኩአቸውን የሞተ ሬሳ ላይ ደርሰህ የምትፎክረው እኮ አንተ ነህ። ትናንት እኔን "አሁንስ አበዛው፣ ታጋይ አታጋዮቻችንን ደፈረብን፣ አሁንስ ተባብረን እንስበረው እያልክ አቅም የሌለህ በእርግማን፣ አቅም ያለህ በስድብ ስታጥረገርገኝ ከርመህ አሁን ደግሞ ደርሰህ እኔ የተውኳቸውን ሬሳ መቃብራቸው ላይ ሄደህ እንደ ወንድ ወንድ ያጫውትሃል። ጅብ ከሄደ የሚጮሁ ውሾች ሲያስጠሉኝ። ቴዲ ሃዋሳ ቤት እነ ዮኒ ማኛ፣ እነ መንሱር ባለሽቶው፣ እነ ልእልና፣ እነ ማንትስዬ፣ እነ ጃል ሃብታሙ ቅብጥርስዬ ተሰልፈው ስታይ ምንድነው ያልከው? ተናገር አሁን። ተናገሪ። "ዛሬስ ዘመዴ አለቀለት፣ አበቃለት፣ ተዋረደ፣ ምነው ቢቀርበት" አላልክም ነበር። ብለሃል፣ አንወሻሽ። ውጤቱ ግን ምን ሆነ? እኔ ዘመዴ አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ ሆኜ እንዴት እንደ በረሮ እንደረፈረፍኳቸው አይተሃል አይደል? ቀዩን ዮኒ ማኛን ከሰል፣ የተቆጣ፣ የተበላሸ ጉበት አስመስዬ፣ አያናን ብቻውን እንዲያወራ አድርጌ፣ እንዴት ቀጥቅጬ፣ ቀጥቅጬ፣ ገርፌ እንዳባረርኳቸው ታስታውሳለህ አይደል? አዎ እኔ ዘመዴ ማለት እንደዚያ ነኝ። ዋጠው።
"…ትናንይ ጎንደርን፣ ሸዋን፣ ወሎን ስተች፣ እንዲያስተካክሉ ስወተውት ልክ ነህ ብለህ ከደገፍከኝ በኋላ ዛሬ ጎጃምን ስዞረው ልክ አይደለህም ብትለኝ መሳቂያ፣ መሳለቂያ የምትሆነው አንተው ራስህ ነህ። ሰው ይታዘብሃል። የሚተች ይተቻል። ትችቱ ትልቁን ምሥል ለማስተካከል እስከሆነ ድረስ ይተቻል። ጎጃምን በደንብ ነው የምሄድበት። ግልብጥብጡን ነው የማወጣው። ሕዝቡ በሁለት በሦስት መንገድ ሲጨፈጨፍ ዝም ብዬ አላይም። አልመለከትም። ከምነግራችሁ በላይ በጎጃም ሕዝቡ እየተጨፈጨፈ ነው። ፋኖውን አንቀው የያዙ የአገው ሸንጎ አባላት መጋለጥ አለባቸው። የተመስገን ጥሩነህ፣ የአረጋ ከበደ ኔትወርክ መቆረጥ አለበት። ሴረኞች በሙሉ ከሕዝቡ አይበልጡም። በአንድ ቤት አንድ አባወራ ተብሎ የታወጀው ዐዋጅ ያመጣውን ውጤት አይተው ጎጃምን ወደ ትርምስ ማዕከል ለማምጣት የሚሠሩ ሰዎችን ማጋለጥ፣ መዋጋት ለነገ የማይባል በይደር የማይቀመጥ ተግባር ነው። ትግሬ ዐማራ መስሎ የጎጃም ዐማራ ወኪል አይሆንም።
"…በጎጃም የጎጃም ዐማራን ለመዝረፍ ብቻ ወደ ትግል የገቡ አመራሮች አሉ። የበሬ ሌባ የነበሩ አሁን የብርጌድ እና ክፍለ ጦር መሪ የሆኑ አሉ። የብአዴን የብልጽግና አባላት ሆነው አሁንም የፋኖን ትግል የሚመሩ አሉ። ጎጃም ላይ ትግሉ ያለው በሻለቃዎች እጅ ላይ ነው። ከዚህ በላይ ያለው ምንም አይግባባም። አፈጻጸም አይችሉም። ዛሬ አንድ ፋኖ በስብሰባ ላይ በአንድ የብርጌድ ወይም በአንድ የክፍለ ጦር አመራር ላይ አስተያይት የሚሰጥ ሰው ቢኖር ወይም አመራሩን የሚገመግም ታጋይ ቢገኝ…👇②✍✍✍
መልካም…
"…ተረኛው ጎጃም ነው። ጎጃም በእኔ በፊልድ ማረሻው ዘመዴ ይመረመራል። ይተቻል። ይሄ አፒታይዘር ነው። ዋናው ሰሞኑን ነው የሚከተለው።
"…የጎንደር ስኳድን ስተች፣ ስፋለም ልክ ነበርክ ካልከኝ፣ እስክንድር ነጋን፣ መከታው ማሞን፣ አቤ ጢሞን ስተች ልክ ነበርክ ካልከኝ፣ ወሎ ገብቼ ስተች ልክነው ዘመዴ ካልከኝ በኋላ ጎጃም ያለው የበሬ ሌባ የነበረ አመራር፣ ሀብል አውላቂ፣ ሴት ደፋሪ፣ ትግል ጠላፊውን የአገው ሸንጎ ፀረ ዐማራ ብአዴኑን ለይቼ ስተች፣ ስፋለም ልክ አይደለህም ብትለኝ አልሰማህም። እንዲያውም መሳቂያ መሳለቂያ የምትሆነው አንተው ነህ። እኔን ግን አይሞቀኝ አይበርደኝ።
"…ሺዎች እንደ ቅጠል በሚረግፉበት፣ መሠረተ ልማቱ በሚወድምበት፣ ከሌላው የዐማራ ግዛት በተለየ መልኩ እህልና ከብቱ፣ ሰዉም በሚነድበት በጎጃም ዐማራ ትግል ላይ መቀለድ ዋጋ ነው የሚያስከፍለው። ማርያምን አልፋታቸውም። አርበኛ ዘመነ ካሤንና ጥቂት አመራሮቹን የዚህ ሕዝብ ጸሎት ይሰውራቸው፣ ይከልላቸው።
"…ጦርነቴ በጎጃም ውስጥ ብቻ አያቆምም። አያበቃም። እሻገራለሁ አውሮጳ አሜሪካ፣ ካናዳ። የጎጃም አክቲቪስት ነን የሚሉ ጎጃም አሰዳቢ ጋለሞታ የፌስቡክ፣ የቲክቶክ እና የዩቲዩብ ዘማውያንን አልፋታቸውም። ከብአዴን ጋር ባላቸው ቀጥተኛ ግኑኝነት ምክንያት 16 የጎጃም ዐማራ ወጣቶችን በብአዴን አሳፍነው፣ 13ን አስረሽነው፣ አንዱ ሳያመልጥ መልሶ ሲያዝ፣ ሁለቱ ያመለጡት ተደብቀው ስላሉት የጎጃም ዐማሮች ነፍስ እፋረዳቸዋለሁ። እስከዚህ ድረስ አቅም ያላቸው ነፍሰ ገሳይ፣ ከጎንደር እስኳድና ከኦነግ ሸኔ ጋር ተናብበው የዐማራን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ተግባር ላይ የተሰማሩትንም ደናቁርት አረመኔ አክቲቪስቶችንም በሰነድ፣ ሸመረጃና በማስረጃ እፋለማቸዋለሁ።
• አጋዥ፣ ረዳት አልፈልግም።
"…እህሳ ዝግጁ ጎበዝ…?
መልካም…
"…እንደ ደንባችን ዛሬ ተናፋቂው፣ ተወዳጁና ተጠባቂው ርእሰ አንቀጻችን የሚቀርብበት ዕለት ነበር። ርእሰ አንቀጹን ካለፈው ወር ጀምሬ ሳዘጋጀው፣ በተለይ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ ደግሞ ሌት ተቀን 24/7 ስደክምበትና ስቃትትበት፣ ቅዳሜና እሁድ ስጽፈው፣ ትናንት ሰኞ አዘጋጅቼው ለዛሬ ለማስነበብ ሳምጥ ነበር የከረምኩት።
"…ርእሰ አንቀጹ እንደ ማጣሪያ ሽያጭ ዓይነት ያለ ነበር። ረግጦ የመግዛት፣ ጠቅልሎ የመዋጥ ህልማችንን ለቀጨው ዐማራ እኛም ይሄን አዘጋጅተንለታል ብለው ኦሮሙማዎቹ ለጎንደር፣ ለጎጃም፣ ለወሎና ለሸዋ ዐማራ ስለደገሱት የሞት ድግስም የሚያወሳ ነበር።
"…ወለጋ ተቋቋመ ስለተባለው ፋኖና ፋኖዎቹን ማን መልምሎ እንዳዘጋጃቸውም ጭምር ብትሰሙ በሳቅ ነበር የምትፈነዱት። ስለሱም ነበር ጽፌ የተዘጋጀሁላችሁ።
"…ጎጃም በቶሎ ነገሮች ካልጠሩና ካልተስተካከሉ በጣም የሚደብር ነገር እየተፈጠረ መሆኑን፣ የጎጃሙን ጠንካራ አደረጃጀት በመጥለፍ ትግሉን ወደመናድ የሚያመራ አካሄድ መኖሩን፣ ዛሬም ዘመነ ካሤ ለ5ተኛ ጊዜ ከድሮን ጥቃት ለጥቂት ማምለጡን፣ በጎጃም ሠራዊቱና አመራሮቹ፣ የሰማይና የምድር ያህል እየተራራቁ መምጣታቸውን፣ በደብዳቤ ያባረሩትን አመራር እስከአሁን ለሕዝቡ ይፋ አለማድረጋቸውን፣ በአጠቃላይ የጎጃም ፋኖ ጥቂት አመራሮች ትግሉን ለአገው ሸንጎ፣ ለብአዴንና፣ ለትግሬ ሳይሸጡት እንዳልቀረ ታነቡ ዘንድ ነበር በድፍረት ጽፌ አዘጋጅቼላችሁ የነበረው።
• ምርኮኛው ኮ/ል ያሬድ ኪሮስን በሚልዮኖች ተደራድረው እንደሸጡትና አመለጠን እንዳሉ ስነግራችሁም እያዘንኩ ነው።
"…የ4ቱ ግዛት የዐማራ ፋኖ አንድነት አለቆ ፍጻሜ ካገኘ በኋላ ማን አዘገየው? ማንስ ጎተተው? በጽሑፍ ለመግለጥ ጣቴ አልታዘዝ ስላለኝ በኋላ አቅም ካገኘሁ በቲክቶክ ለመከሰት እሞክራለሁ።
• መሸነፍ ብሎ ነገርግን የለም ✊
"…ከውሾች ተጠበቁ፥ ከክፉዎችም ሠራተኞች ተጠበቁ፥ ከሐሰተኛም መገረዝ ተጠበቁ። ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። ፊሊ 3፥ 16-19
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
• ወይ ንቅንቅ…
"…አባቴ መፋታት የለም። ከመናፍስቱ ጋር ግብግብ ገጥመን እየታገልን ነው። እንመጣለን። ጠብቁኝ።
• አላችሁ አይደል…?
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 1:20 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• የዛሬውም መርሀ ግብራችን እንደወትሮው ሁሉ ልዩ ነው። ያበጠ ይፈነዳል። ነጭ ነጯን እውነት ስናጣጥም እናመሻለን። ተከታተሉን።
•ዩቲዩብ👉 Youtube https://youtu.be/wkmn8vHnA5E
• ሮኩ/ Roku: 👉 https://my.roku.com/account/add?channel=merejatv
•ትዊተር👉 https://twitter.com/MerejaTV
•Mereja TV: https://mereja.tv
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም…! ሰላም…!
"…የመቅደሳችን ስፍራ ከጥንት ጀምሮ ክፍ ያለ የክብር ዙፋን ነው።” ኤር 17፥12… “…ምስጋናና ውበት በፊቱ፥ ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ ናቸው።” መዝ 96፥6። “…ቤተ መቅደስህ ቅዱስ ነው በጽድቅም ድንቅ ነው። በምድር ዳርቻ ሁሉና በሩቅ ባሕር ውስጥ ላሉ ተስፋቸው የሆንህ፥ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ ስማን።” መዝ 65፥5
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ጥያቄ ነው…?
"…እስክንድር ነጋ ፈጠርኩት ያለው ድርጅት በይፋ ፈርሷል። የጎንደር ዕዝና መሪና የእስክንድር የአዱሱ ድርጅቱ ምክትል ፕሬዘዳንት የነበረው አርበኛ ሀብቴ ወልዴም የጎንደር አባት አርበኞችን ቃልና የመላውን የጎንደር ዐማራ ፍላጎት ለማሟላት ሲል አምኖበት ከእስክንድር ነጋ አፍራሽ ድርጅት ወጥቶ ከወንድሞቹ ከእነ ባዬ ቀናው ጋር ለመሥራት ወስኖ መውጣቱ ይታወሳል። በዚህም የደቡብ ጎንደር ስኳዶችና የሰሜን ጎንደር የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች ማበዳቸውም ይታወሳል።
"…ወዲያው ቅማንቴው ፓስተር ምስጋናው፣ እነ አያሌው መንበር፣ እነ ሳሚ ቃኜ ቲዩብ፣ እነ ሰለሞን ሃውልቴ፣ እነ አበበ በለው፣ እነ ሀብታሙ አፍራሳ በሀብቴ ወልዴ አብደው፣ ጨርቃቸውን ጥለው የሚሆኑትን አሳጥቷቸው እንደነበርም ይታወሳል። በተለይ የአርበኛ ደረጀ በላይ የሰፈር ልጅ የአደይ ልቅሜ ኪዳኑ ልጅ ፀረ ጎንደር ዐማራው አዝማሪ አበበ በለው አርበኛ ደረጄ በላይን እንደሚጠመዝዘውም ሲነገር ነበር። ብዙዎቻችን ደረጀ በላይ ልጆቹን ለዚህ ትግል የገበረ እና ዋጋ የከፈለ ስለሆነ ከጎንደር አባት አርበኞ ቃልና ከጎንደር ዐማሮችም ቃል አይወጣም ብለን ብናምንም በመጨረሻ ግን ደሬ እምነታችንን አጉድሎ ይጸየፋቸው ከነበሩት ከፋፍዴኖች ጋር ሆኖ አዲስ ድርጅት ፈጥሬአለሁ ብሎ በአበበ በለው እና በሀብታሙ አፍራሳ ሚዲያ በኩል ዐውጇል።
"…እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና የእኔ ጥያቄ የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። የማከብረው አርበኛ ደረጀ በላይ ግን በእናቱም ሆነ በአባቱ ዐማራ ነው ወይ…? አበበ በለው ችክ ስላለበት እና የሰፈሩን ልጅ አዛዥ አድርጎ ስላስመረጠው የሆነ ነገር ሸክኮኝ ነው።
• በቅንነት መልሱልኝ።
ተረጋጋ አትቆጣ …
"…እኔ ያልኩት ፕሮቶኮሉ አይፈቅድም ነው ያልኩት። የፈረንሳዩ መሪ ላይ ብቻ ነው የሚንጠለጠለው አላልኩም። ዐውቃለሁ አቢይ አሕመድ ከዓረብ ኤምሬቱ ቤን ዛይድም ጋር እንዲሁ ሲተሻሽ፣ ከደቡብ ሱዳንም ከሰሜን ሱዳንም መሪዎች ጋር ሲተሻሽ፣ ከኬኒያው መሪም ጋር ሲተሻሽ፣ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋርማ ከመተሻሸት አልፎ የወርቅ ቀለበት ሁላ እንዳጠለቀለት አይተናል። ጥያቄዬ ግልጽ ነው ማነህ መገርሳ እኔ ምንድነው ወንድ ሆኖ ሳለ እንደወንድ ቆፍጠን የማይለው? ሴቶችን ጨብጦ ተቀብሎ ሲያበቃ ወንዶችን ሲያይ ወንዶቹ ላይ የሚንጠላጠለውም፣ ሚዝረከረከውም ለምንድነው? ነው ያልኩት። ቅር ካለህ ቅራሪ ጠጣ።
"…ሌላው ፈረንሳይ ወደ ምሥራቅ አፍሪቃ ላይ ማንዣበቧ እና ጆፌ መጣሏን በተመለከተ ፈረንሳይ በቅኝ ግዛት ይዛቸው ከነበሩት ከምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ሙሉ በሙሉ በመባረሯ ምክንያት እስቲ ኦሮሞዎቹን ይዤ በኢትዮጵያ እግሬን ብተክል ብላ መጣች። ምን አልባትም አቢይ አሕመድ ሥልጣኑን ለማስጠበቅ ሲል እንደ ጅቡቲ ኢትዮጵያን ለፈረንሳይ በሞግዚትነት አሳልፎ ሊሰጣት ሁላ ይችል ይሆናል ብሎ ታዬ ደንደአ ሲናገር ሰምቼዋለሁ ብሎ አያና ለፈላና ሲናገር ሰምቼ ነው?
"…የፈረንሳዩን መሪ ለመቀበል የኦሮሞ ፕሬዘዳንት ብቻ ተገኝቶ የዐማራ፣ የትግሬ እንኳን የለም። የቤር ቤረሰቦቹ መሪዎች አረፋ ከበደ እንኳን እሺ ላይመጥን ይችላል ሌሎቹስ ቢሆኑ የት ሄዱ ብዬ መጠየቄ አሁን ይሄ ምኑ ያናድዳል…? አንዳንድ ሰው ግን ተናግሮ ሰው ያናግራል።
• ኤጭ…
የኦዲት ነገር ከተነሣ አይቀር እንጠይቃ…?
"…የመጀመሪያ ተጠያቂዋ የእስክንድር ነጋ ሚስት ናት። የእስክንድር ነጋ ሚስት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲልን ልጠይቅ ስል አበበ በለው ሚስቱ ምን አገባትና ነው የምትጠይቃት ብሎ ሲዘፍንብኝ ታስታውሳላችሁ አይደል? አዎ ይኸው የእስክንድር ሚስት የድርጅቱን ገንዘብ ሰብሳቢ ነበረች እና መጠየቅ አለባት።
"…ይሄ የዙም መረጃ የሌለ መስሏቸው ነው የሚለፋደዱብኝ። ሰርካለም ብቻ አይደለችም የምትጠየቀው፣ አቶ ሙሉጌታ አያሌው የባልደራስ የሰሜን አሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣ ያኔ አቶ አሁን ዶክተር አምሳሉ አስናቀ የሰሜን አሜሪካ የባልደራስ ድጋፍ ዋና ጸሐፊ፣ አቶ አዲስ አማን ( መስፍን አማን) ነው የአውሮጳ የባልደራስ ድጋፍ ሰጪ ማኅበር የአውሮጳ ሰብሳቢ እና ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ የባልደራስ ምናምን፣ ኤርሚያስ ሽበሺ፣ ወዘተ።
"… ሰርካለም ትጠየቅ። አሁን በቅርቡ ፌስቡኳን የኮመንት መስጫ ሰንዱቅ ለምን እንደዘጋችም ትንገረን። አቶ እስክንድር አቶ አምሳሉን ከዱሮ ጀምሮ ይዞት እንደመጣ ማሳያው ይሄ ነው። የአቶ ዶር አምሳሉ ሚስት ትግሬ ናት። አዲስ አበባ መነን የተወለደች ትግሬ፣ የእስክንድር ነጋም ሚስት ትግሬ፣ የእስክንድር ነጋና የአምሳሉ ሚስቶች እህትማማቾች ናቸው ተብሏል። አምሳሉ ደቡብ ጎንደሬ፣ እስክንድርም ደቡብ ጎንደሬ፣ መላኩ አለበልም ደቡብ ጎንደሬ፣ አያሌው መንበርም ደቡብ ጎንደሬ። በእውነት ደስ ይላል። ጥያቄው ብሩ የት ገባ ነው?
"…አደይ ልቅሜ ኪዳኑ ልጅ አይተ አበበ በለው ደግሞ ብር ለባልደራስ ብሎ ሲለምን ሌላ የዙም ቪድዮ አመጣለሁ። የሕዝብ ትግል በተደራጀ ሽፍታ ቤተሰብ መዘረፍ አለበት ወይ? ነውር እኮ ነው። ያውም ተሳክቶ የማያውቅ ገንዘብ አጠባ። ታላቁ፣ ታላቁ ብሎ ፕሮፓጋንዳ እየሠሩ ሕዝብን መዝረፍ ልክ አይደለም።
• ዶላሩ የት ገባ…?
የኦዲት ነገር ከተነሣማ እንጠይቃ…?
"…የእስክንድር 365ኛ ድርጅት ከሟሟ፣ ከቀለጠ በኋላ በፖለቲካው ቅማንት በትግሬ ዲቃላው በአዝማሪ አበበ በለው እስክስ እና በሀብታሙ አፍራሳ በኩል የታመመ፣ የሞተ ስሙን በፕሮፓጋንዳ ሁካታ ለማስነሣት ሲላላጡ ታይቷል። እስኬው ብልጥ ነው። ከሁለቱ ደናቁርት ውጪ ሌላ ጋዜጠኛ እንዲጠይቀው አይፈልግም። ነገር ግን እሱ ራሱ ወዶ ካነሣው፣ ካመጣው የኦዲት ጥያቄ ወደ መጠየቁ እገባለሁ።
"…መልካም… ከባላደራው እንጀምር፣ ባልደራስን እንቀጥል፣ ከዚያ ግንባሩን እናምጣ፣ እነዚህ ሁሉ በእስክንድር ነጋና በእስክንድር ሚስት፣ በዶር አምሳሉና በአበበ በለው ጭምር የተሰበሰቡ በሚልዮን የሚቆጠሩ ዶላሮች ናቸው። ዶላሩ የት ገጋ? የት ደረሰ?
"…እስክንድር ሰናይ ቲቪ፣ ኢትዮጵስም ብሎ አክስዮን ብር ሰብስቧል፣ የአክስዮኑ ብር የት ገባ…? የት ደረሰ…?
"…እስክንድር ነጋ አሁን ድምጹን ቅልስልስ አድርጎ ከሕዝብ በሰበሰበው ዶላር የዐማራን ትግል ድርምስምሱን ለማውጣት እኮ ነው ጫካ የገባው። እሱ ጫካ ከመግባቱ በፊት የሰበሰባቸውን በሚልዮን የሚቆጠር ዶላር ኦዲት ሳያስደርግ አይደለም እንዴ የጠፋው? እስኬው ልብ ካለው እንዳለውም ደፋርና ንፁሕ ከሆነ እስኪ አሁን ይውጣ እና ብር ይጠይቅ።
"…ገንዘብ ሰብሳቢና ገንዘቡን ያዦቹን ባለቤቱ ሠርካለም ፋሲል፣ አበበ በለው፣ ኤርሚያስ ለገሰ፣ መስፍን አማን፣ ሙልጌታ፣ ኤርሚያስ፣ ዶር አምሳሉ፣ ሟቹ ወንደሰን፣ ሕይወት በላቸውን እጠይቃለሁ።
"…እስክንድር በስሙ የሰበሰበውን በሚልዮን የሚቆጠር ዶላር የት አደረሰው? የት አገባው? እንደጆፌ አሞራ ገንዘብ ካለበት የማትጠፋው አበበ በለው እስክስ መልስልኝ።
• ሊበላ…! 😂
ሻሎም…! ሰላም…!
"…ሰላቶ፣ ሌባ፣ ባንዳ ሾተላዩን ሁላ… አስመሳይ እስስቱን፣ ሰው መሳይ በሸንጎውን፣ ጉግማንጉግ አታላዩን ሁላ ተራ በተራ ወቀጣውን፣ ድርመሳውን፣ ነቀላውን፣ ማስነጠሱን፣ ለሃጭ በለሃጭ ንፍጥ በንፍጥም ማድረጉን፣ ወሽመጥም፣ ሽንጥም፣ ሙላሊትም፣ ወገብ ዛላቸውን መቁረጡን፣ ሐሞታቸውን፣ ጅስማቸውን ማፍሰሱን፣ ቅስማቸውን መስበሩን፣ ናላቸውንም ማዞሩን ልጀምር አይደል…?
"…አጫጭር ነቆራ፣ ጥያቄ፣ ማብራሪያ እንዲሰጠን ጥሪ ላቅርብ አይደል…? ነገሩን ደፍረን እናጥራው፣ እናበጥረው፣ አይደል…?
"…እኔ ዘመዴ አንድ ለእናቱ፣ ሺ ለጠላቱ ማንኛውንም ጥያቄ በድፍረት አንስቼ ለመጠየቅ፣ የውይይት አጀንዳም ለመክፈት ዝግጁ ነኝ። እናንተስ…? ሓሳብ ለመስጠት፣ ለመወያየት ዝግጁ ናችሁ…?
"…120 ሰው በየእያንዳንዱ ልጥፍ ስር ሓሳብ ከሰጠ በቀጥታ ወደ ቀጣዩ አጀንዳ እንገባለን ማለት ነው። የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብራችን በጥርመሳ ተተክቷል።
• እንጠርምሰው…?
ማስታወሻ…
"…ነገ በዕለተ ቀዳሚት ሰንበት እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር የምሥራቁ ሰው የሐረርጌው መራታ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ የነፍጠኛው ወዳጅ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ ከበድ ያለ በድል የምወጣው ፍልሚያም በሉት ውጊያ ይጠብቀኛል።
• አቶ መላኩ አለበል ከወር በፊት የአክስት ነው የአጎቱን ልጅ ጥላሁን ጽጌን፣ ሰሞኑን ደግሞ እቁባቱን ንግሥት ይርጋን ኡጋንዳ አስገብቷል። እነ ሙላት አድኖና በለጠ ካሣም ተቀብለዋታል። መላኩ አለበልም የትኛው ሃገር እንደሆነ ነው ያላወቅኩት እንጂ አገዛዙ ሥላለቀለት አመልጣለሁ ሲል ወፎቼ ሰምተውታል። በአጠቃላይ ደቡብ ጎንደር ወደ ኡጋንዳ ፈልሷል። በሰፊው እመጣበታለሁ።
"…ብቻ ምን አለፋችሁ ነገ የእግዚአብሔር ሰላምታው 1 ሺ ከሞላ በኋላ ስተጋተግ ነው የምወለው። አንዴ ጎጃም፣ ጎንደር ሸዋ፣ ወሎም እሾህ ሾተላይ ስለቅም ነው የምውለው።
"…የማንንም እገዛ አልፈልግም። የማንንም እርዳታ አልሻም። ማርያምን እኔ ብቻዬን እበቃዋለሁ። የዛሬ ወር የአቢይ ደጋፊ የነበረውን ጀዋር አህመድንም አጥቤ አሰጣዋለሁ። የጃዋርን እባብ ምላስ ሰምተው ከአሁን ከቂጡ ስር የተወሸቁ፣ እግሩን ለመሳም፣ ለአራጁ ለመገረድ ያሰፈሰፉ ማይም፣ ደነዝ፣ ደናቁርት ዐማሮችን በእሳት አለንጋዬ፣ በጭቃ ዥራፌ ስዠልጣቸው ነው የምውለው። የዐማራ አቃጣሪ፣ የገዳይ አሽከር ስጠላ፣ አክክክ እንትፍ፣ ጥንባታም ሁላ። አልፋታቸውም። ስድ ደናቁርት ሁላ።
"…ብቻ ነገ የምሥራችም አለኝ። እኔ የዳዊት ጠጠር ነኝ። የትራምፕ መምጣት እነ አቢይን እያስቀዘነ ነው። የትራምፕ ቡድን የዐማራ ፋኖን ማናገሩ ደግሞ እጅግ ደስ ብሎኛል። በጣም ነው የተደሰትኩት። የአሜሪካ ኘንግሥት ጓ እያለ ነው። የእስክንድርን አፍራሽነት ለጠየቁኝ ሁሉ አስረድቻለሁ።
•ፊልድ ማረሻው አሸበርቲው ዘመዴ ነኝ። ሰብ…🫡