Zemen modeling school በ ሻሸመኔ ዘመን ሞዴሊንግ በሻሸመኔ ከተማ ለሚገኙ ወጣቶች ሞዴሊንግን ከስነምግባር ጋር አሰልጥኖ #በፊልሙ #በማስታወቂያው እና #በፋሽኑ ዘርፎች ብቁና ተወዳዳሪ ሞዴሎችን ያፈራል። የስራ እድልም ይፈጥራል።#ይመዝገቡ @Seblewonngel @Model_tsedi