=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid
https://youtu.be/dTTVsQ_oRMc?si=XvXJvM3sz3i2kMO9
Читать полностью…﴿ وَأَلْقَيْتُ عَلَيْكَ مَحَبَّةًۭ مِّنِّى
وَلِتُصْنَعَ عَلَىٰ عَيْنِىٓ ﴾
" ባንተ ላይም ከእኔ የኾነን
መወደድ ጣልኩብህ (ልትወደድና)
በእኔም ጥበቃ ታድግ ዘንድ ። "
⇨ አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ከወደደህ
መወደድህን በሁሉም ቀልብ ውስጥ
ይጠልልሃል ከዛ ሁሉም ፍጥረት ይወድሃል ...
☞ የአላህን ቅርበትና ፍቀርን ለማግኘት
ጥረት ይኑረን
'⇨ ልባችን በአላህ ፍቅር ሲመታ
የሰውነት ክፍሎቻችን አላህን ለመታዘዝ
ይሽቀዳደማሉ ...
⇨ የሰውነት ክፍሎቻችን አላህን በመታዘዝ
የተሰማሩ ሲሆኑ ልባችን በደስታ ትሞላለች ።
http://Telegram.me//ZewagSeid
♻️አሯ ወንዶች ቢላሂ ዓላይኩም ከውስጥም ከውጭም በሁለመናችሁም የምር ወንድ ሁኑ 👌
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➧ቆፍጠን ያለ ኮስታራ ለዲኑ ተጋይ ስሜቱን የማይከተል ለሰዎች አዛኝ እውነት እንጂ ውሻት የማያውቅ ጀግና ወንድ ሁኑ
➧አንዳንድ ወንዶች አሉ ከላይ ማሻ አሏህ ዲነኛ እውነተኛ ለሰው አዛኝ የሚመስሉ ግን ከውስጥ አዑዙቢላህ ሴት ይመስል ሲዋሽ ሲያጭባረብር ወሬ ሰያመላልስ ሴቶችን ሲፋታተን ይስተዋላል።
نسأل الله السلامة والعافية
በዚህ አገጠሚ ወንዶች አሏህን ፍሩ ሴቶችን አታስለቅሱ አትበድሉ በረከሏሁ ፊኩም ።
➧በተለይ በተለይ ከዚህችም ከዛችም ከሁሉም ሴቶች ጋር ዓለቃ ያለችሁ ወንዶች አሏህን ፍሩ የሴቶቹን ልብ እያንጠለጠላችሁ አትበድሉ ወሏሂ ዛሬ በምትሳሩት በደል አይዳለም አኼራ እዚሁ ዱንያ ታገኙታላችሁ 👌
➧ወንዶች እንዲህ ሲሉ ይስተዋላል ሴቶች ተፈታተኑኝ አንዷ ወደደችኝ ሌላኛዋ ጠየቀችኝ ምናምን የሚሉም አሉ
♻️እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቀችሁ ?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➧በአሏህ ይሁንባችሁ እናአንተ በራችሁን ብትዛጉና ሴቶቹን ባትቀርቧቸው ይሄ ሁላ ይመጣ ነበር ወይ ?
➧እሷ ስትፅፍልህ አንተ ምላሽ ባትሰጣት ኖሮ እሷ ወደድኩህ ካላገባሁህ ተፈተንኩብህ ትልህ ነበር ወይ?
➩ለምን ተመካክራችሁ አብራችሁ አቡክታችሁ ጋግራችሁት ስታበቁ በመሃል እሷ እውነት መስሎዋት እገባለሁ ብላ ስትጠብቅ አንተ ደሞ ያው ወንድ አይደላህ በመሃል ራስክን ነፃ ለማድረግ መለፍለፍ ትጀምራልህ።
ዓጂብ
ስለዚህ የእሷ ጥፋት ብቻ ሰይሆን የአንተም ጥፋት ነው
➧እኔ ወላሂ ብዙ ጊዜ ነው እያተገራምኩባችሁ ያለችሁ ወንዶች አላችሁ ሀቂቃ እንዳው መቼ ይሁን ወደ ዓቅላችሁ የምትመለሱት ?
ከእንዲህ አይነት ተግባር የታቀባችሁ ይመስለኝ ነበር ግን አላችሁ እንዳልታቀባችሁ ነው አረ እንደው አሏህ ይዛንልን ይዘንላችሁ!!
↪️ወደ አንቺ ልምጣ አሁን 👌
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➧አንቺስ ብትሆኚ እህቴ ምንም ለመተዊቂው ወንድ እንዴት ልብሽን ትከፍቻልሽ እ ወይስ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተዋቂ መሆኑ ስለ እሱ ምንነት ማወቅ አይጠበቅብሽም ብለሽ አስበሽ ነው......አትታለዪ/አንታለል እህቴ ይሰማል????
ከሏህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት በሽታ ያውጣን አላሁመ አሚን!!!