=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid
https://youtu.be/16ik08hCH0g?si=glrLQBOLDfIJESsP
Читать полностью…https://youtu.be/ngjlVSSMD6c?si=Y5cCp_smEjufG0Du
Читать полностью…የሴቶች እመቤት የነገሰች እርሷ
ድንበር የማታልፈው በአለባበሷ
ፋሽን ያላማራት ስሜቷን ጠባቂ
ከሯሷ አብልጣ እምነቷን አድናቂ
የሴቶች እመቤት የምእመናን ወራሽ
ሂጃብ የማታወልቅ ደግሞም ኒቃብ ለባሽ
ለይምሰል ያልሆነ ስራዋ ለጉራ
ለፈጣሪ ስትል ያለፈች መከራ
በአለባበሷ ያልተበገረችው
ሂጃብ አላወልቅም እንብየው ያለችው
ያቺ ሱመያዋ የእምነት ተምሳሌት
እሷ ነች ፈለጌ ሳለሁኝ በህይወት
ሙእሚኗ እህቴ ሂጃቡን ልበሺው
ሸርጡንም ጠብቂው እንዳታበላሺው
እህቴ አስቢበት አንቺ ሂጃብ አልባ
ምንድን ልትመልሽ ነው ከቀብር ስንገባ
💎💎ልዕልቶ👑👑
/channel/saliha2018
ከመትወጂው ሰው ጋር ስትሮሪ
እንክብካቤ አድርጊለት በፍቅር
ስተቱን በሙሉ ጎልጉለሽ አታውጪ
ለቀሪ ሂወትሽ ጓደኛ እንዳታጪ
ዛሬ ላይ እኮ ሺህ መልካም ነገሮች እያሉት አንድ አስቸጋሪ ባህረውን አውጥተው ነገር የሚፈልጉ ከዚህም አልፎ ለፍቺ ደረጃ የሚያደርሱ እህቶች አሉ
ያ ኡኽቲ የሰው ልጅ ሙሉ ሆኖ አያውቅም ሊሆንም አይችልም ሙሉ አና ከስተት የፀዳና የጠራ አላህ ብቻ ነው።
ሲጀመር ትዳር አንዱ የ አንዱን ጎዶሎ ለመሙላት ነው ሚመሰረተው አንቺ ከነገሮች ከጎዶሎ ፀድተሽ ነው ሙስተሂል ጎዶሎሽን ሸፍኖና ደብቆ ቢሆን እጂ ስለዚ መልካም ነገሮቹን ለመመልከት ሞክሪ ተማም!
አንቺ ባለትዳር ሆይ ተጠንቀቂ!
ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا ينظرُ اللهُ إلى امرأةٍ لا تشكرُ لزوجِها، و هيَ لا تستغني عنهُ.﴾
“ከባሏ የማትብቃቃ ስትሆን ባሏን የማታመሰግን ሴት፣ አላህ በእዝነት አይኑ አይመለከታትም።”
📚 ነሳዒ ዘግበውታል አልባኒ በሲልሲለቱ አሶሂሃ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 689
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
ርዕስ
የትዳር ጥበብ
መግቢያ
ከትዳሩ በፊት አጋርን መምረጥ ነዉ
በራስ ብቻ ሳይሆን ጌታን ማማከር ነዉ
በተቻለ መጠን ዝግጁ መሆን ነዉ
ከሆነ ቦኅለ መንገዱ ረዥም ነዉ
በዚህ አለም ብቻ ሚያበቃ ሳይሆን
አኼራም ይዘልቃ በደንብ ነዉ ማጤን
የባል ሐቅ፦
ሚስትም ላሳዳሪዉ መታዘዝ አለባት
መሪ መሆኑንም መቀበል አለባት
በቤቷም በራሱዋ እሱን ትጠብቀዉ
በደንብ ታክብረዉ የሷ ንጉሱዋ ነዉ
የሚላትን ሁሉ መርሐባ ትበለዉ
ወደኔ ነይ ሲላት በፍጥነት ትቅረበዉ
ሚዮደዉን ነገር ሳይነግራት ትረዳዉ
ሚጠላዉንማ ቶሎ ታስዎግደዉ
ጉዳይ ተከስቶ ከቤትም ለመዉጣት
"ሁቢ ፍቀድልኝ" ማስፈቀድ አለባት
ይዬ ሳይሆን ቀርቶ ዉሎ ከተመሸ
በዛች እለትማ ትዳር ተበላሸ
በስራም በሀሰብ በደንብ ታግዘዉ
እሱ ሲሳከለት ስኬቱ ለሱዋም ነዉ !!!
https://youtu.be/Jrw-2Kd3Yrs?si=9HtdN7zAlqYbG1Gm
Читать полностью…ሴት ልጅ ማለት በእጅህ ላይ ያለች የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ማለት ነች
የረሱል አደራ ባል የሚሰቱን ሰም ሴቭ ያደረገው የረሱል አደራ ብሎ ነው ለምን እንደዛ ብለህ ሴቭ አደረከው ብለው ሲጠይቁት ምናልባት ተቀይሜባት በምትደውል ግዜ ላነሳው ሳየው የረሱል አደራ መሆኗን እንዳሰታውሰ ነው አላቸው
🥀ፍቅርን በሀላል ውስጥ ፈልጉት ......🦋
https://youtu.be/y54LxEDAq10?si=gG31jl3I_tpu57J1
Читать полностью…አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አባቴ ሸህ ሙሀመድ ይማም ወርቁ ለሀጂ በሄደበት ሳይመለስ ቀርቶል የሄደ አመት ሀጂ አርጎ እዛዉ ቀረ በአመቱ ሀጂ አርጎ ሀገሩ ለመግባት ፈልጎ አለበት ወደ መካ ሲሄድ ታመመ ከዚያም ሲታመም አብረዉት ያሉ ጓድኞቺ ከመንቀድ ዳር አስቀመጥነው ከዚያም አንፑላንስ መጥቶ ስወስደው አይተነዋል የት ሀኪም ቤት እንደ ወሰዱት አናውቅም ነበር ያሉን እዛ አካባቢ ያሉትን ፓሊሶቺ ሲጠየቁ መካ ማሊከል አብዱል አዚዚ ሙስተሺዋ ፈልጉት አላቸዉ ለሚፈልጉት ከዛም አገኙት በሀያ ቀኑ ህመሙ የአእሚሮነበር እን ትንሺ ይሻለው ብለው ያገኙት ሰወችመገኛቱን ነግረውን ወጡ በሳምንቱ የሚገኘው ሰውየ ከእህታቺን ጋር ቢሄዱ የለም ሀኪሞቹን ሲጠይቁ ትናንትና እውጪላይ ሊንቀሳቀሲ እንደወጣ መለሰ እክላሱ አልገባም አላየነውም አሉ እንደት እንደዚህ ሊሆን እንደቻለ አልገባንም እኛ ወዳው አፋልጉኝ ለቀቅን ግን አልገኝነውም እንደት በሀኪም ቤት በገዋን ብቻ ወጥቶ ሲሂድ አልታያቸውም ምክናየቱ በጣም ግራ ገብቶናል ሰባት አመቱ ጨረሰ በ209 አ :ም የፈለገ ስም ሰአዳሙሀመድ እና አንዋረ ሙሀመድ
የትዉሊድ ቦታ ወረሂበኑ አጂባር ተንታ 0097433341498 seada Mohammed
00251914454259
00251938398186
Aenawar Mahamadd እኛ ፈላጊወቹነን በዚህ የምታቁትን ነገር ሁሉ አሳዉቁን
https://youtu.be/PhjCTBb8FuU?si=zbS-sRdpFusiaNjU
Читать полностью…*👌[የስደት አቋምሽ ፍፁም አይለይሽ]*
*ሀገር እደገባሽ ሳይሞላ ሳምትሽ፣*
*ብለው ይነግሩኛል እነዚያ የሚያውቁሽ፣*
*ዲኗን ዘግታለች ያች ጀግና እህትሽ፣*
-------------------------------------------
*ዋጅብ ይሁን ሡና ሁሉም ረስታለች፣ ከሙብተድዕ ሰዉ ጋር ትዳር መስርታለች፣ በመጥፎ ጓደኛ ልቧን አዙራለች፣ መራቆቱን መርጣ ሂጃቧን ጥላለች፣ ከኢኽዋን ከአህባሹ ትቀላቀላለች፣ የጥመት ሠወች ጋ መኖር ጀምራለች፣ በስሜት ተታላ ከሱና ርቃለች፣*
*አኽባሩን ስሰማ ይሄን መጥፎ ዜና፣ መዘናጋትሽን ትልቁን አማና፣ ያ ሁሉ ልፋትሽ እደቀረ መና፣ በጣም ተከፋሁኝ ዉስጤም አዘነና፣ ኢስቲቃማን ለመኩ ከላይ ከረበና፣*
------------
❥☞☞ወንድሜ ጥሩ #ትዳር ትፈልጋለህ ❥☜📌
☞ ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው
ሲያገባ የለገሱት ምክር ለኔ ብለህ ስማ
☞ ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ
#በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር📌
📌1- )☞☞ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት
📌2-)☞☞ ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል
📌3- )☞☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።
4- )☞☞ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ፡ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ
📌5-)☞☞ ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም።ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።
📌6)-☞☞ ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም። አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር። ይህን
ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።
📌7)- ☞☞ ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ አፈጣጠሯ
የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ
እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው። ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት። መካከለኛ ሰው ሁንላት።
📌8- ☞☞ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች።(ስትናደድ)
ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር ግን እንዲህ አደረገች
በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ
ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።
📌9-☞☞ ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። በዚህን ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን
(ሰላትና
ጾም )
ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህን ጊዜ እዘንላት። ትእዛዝ አታብዛባት።
📌10- ☞☞ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ።
ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት በድክመቷ
(የምትፈጽመውን
ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች።”
ወንድሜ ደግመህ አንብበው!!👆👆
💍
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
🔍 አላህ እያየኝ ነው የሚለው ውስጥህ ላይ ሲጣድ ከውሰጥህ ፍርሀት ይኖራል ።
➀) እንዳያይህ ከማይፈለግ ቦታላይ ከመገኘት ትታቀባለህ
➁)ሊያጣህ ከማይገባ ቦታ ላይ ከመጥፋት ትታቀባለህ =>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
☞:::::::ወንድሜ::::::::☜
ለሚስትህ ምን አይነት ሰው ነህ?በቤትህ ምን አይነት ሰው ነህ?
ደዩ፞ስ ወይስ ሃላፊነት የሚሰማው? አልጋ ወይስ ቀጋ?
ለሚስትህ ማነህ? ምንድን ነህ?
* ባል ወይስ ደባል?
* ቅን ወይስ ቅንቅን?
በቤትህ ምን ስም አለህ? ምን ቦታ አለህ?
* የምትከበር ነህ ወይስ የምትናቅ?
የምትወደድ ነህ ወይስ የምትጠላ?
* የምትደሰትብህ ነህ ወይስ የምትሳቀቅብህ? ስላንተ ሚስትህ ትመስክር።
በቤት ውስጥ ያለህ ቦታ አላህ ዘንድ ያለህን ደረጃ እንደሚወስን አስተውለሃል? እየውልህ ነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ይላሉ:–
"خِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ"
"ከናንተ ምርጦች ማለት #ለሚስቶቻቸው_ምርጦች_የሆኑት_ናቸው።" [ኢብኑ ማጀህ: 1978]
ስለዚህ ምርጫው በእጅህ ነው። የሚመችህን ደረጃ መምረጥ ደግሞ ያንተ ፋንታ ነው።
ማሳሰቢያ: – ለሚስት ምርጥ መሆን ማለት ከሸሪዐ ያፈነገጠ አያያዝ መያዝ፣ ልቅ የሆነ ህይወት መምራት ማለት አይደለም።
እንዲህ አይነቱ ሃላፊነቱን የማይወጣ ባል ደግሞ የራሱ ቦታ የራሱ ስም አለው። ደዩሥ የሚባል! ደዩሥ ደግሞ በሐዲሥ እንደተገለፀው ጀነት አይገባም።
አዎ! በቤቱ የሚያየው ልቅነት፣ ስድነት፣ መረን መልቀቅ የማይሞቀው የማይበርደው ሰው ከእንስሳት አምሳያ ቢፈለግለት አሳማን ይመስላል። ርካሽና ቆሻሻ ፍጡር ማለት አሳማ ነው።
ስለዚህ የከረረውን ማርገብ ስትሻ የላላውን በልክ ማጥበቅ ስለሚያስፈልግ ግራ ቀኝ ተመልከት። ሚዛንህን ጠብቅ። ስለዚህ ወንድሜ እቤትህ ዉስጥ ሸሪዓ በሚፈቅደዉ መልኩ ለሚስትህ ጥሩ ሁን።✅
http://Telegram.me//ZewagSeid