zewagseid | Unsorted

Telegram-канал zewagseid - ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

16368

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid

Subscribe to a channel

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አል __ወልይ ጌታዬ ሆይ ከንግስና በርግጥ ሰጠኸኝ ከህልሞችም ፍች አስተማርከኝ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ሆይ አንተ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ አለም ረዳቴ ነህ ሙስሊም ሆኜ ግደለኝ በመልካሞቹም አስጠጋኝ ።(አለ ዩሱፍ )ነብዩላህ ዩሱፍ ዐ‚ሰ እንዲህ ይላሉ ጥበቃህ በኔ ላይ የተሟላ አድርግ ህይወቴን በሙሉ ጠባቂዬ ተንከባካቢዬና ረዳቴም ሆነህ ዘልቀሀልና ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ ጀነትም አስገባኝ ።

http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

(አል _ሙጂብ ) ለለማኛች ልመና መልስ ይሰጣል ።ምላሽ ሊሰጠን ባይሆን ኖሮ ምላሳችንን በመልቀቅ እንድንለምነው ባላደረገን ነበር ምላሳችንን ለዱአ የተለቀቀ እንደሆነ (አል _ሙጂብ )አላህ ሱብሀነሁወታአላህ ሊሰጠን የፈለገው መሆኑኑ እንወቅ ወደ ነገሮች ሁሉ የሚመራን እሱ ነውና ።

ለዚህም ነው ( ዑመር ኢብኑ አል ኸጣብ ረ ዐ ) እኔ ዱአ ማድረጌ እንጂ የዱአዬ ምላሽ ማግኘት አያሳስበኝም ዱአ እንዳደርግ በውስጤ ምልክት የተሰጠኝ እንደሆነ ምላሽ እንደሚኖር አውቃለው ያሉት ።ዑመር በዚህ መልኩ አላህ ሱብሀነሁወታአላህ ምላሽ እንደሚሰጣቸው እርግጠኛ ነበሩ ።ብቻ ዱአ ላድርግ እንጂ አላህ ምላሽ እንደሚሰጠኝ እርግጠኛ ነኝ ይላሉ

(ዐልይ ረ‚ዐ )ደግሞ የቂያማ ቀን ምርመራህ እናትህና አባትህን እንሰጣለን ቢሉኝ አልቀበልም ምክንያቱም አላህ ሱብሀነሁወታአላህ ከእናት አባቴ በላይ ለኔ አዛኝ ነው ብለዋል ዐልይ ረ‚ዐ የአዛኙ ጌታ የእዝነት ጥልቀት በሚገባ የተረዱ ይመስላሉ አላህ ሱብሀነሁወታአላህ ለባሮቹ አዛኝ ነውና ለዱአቸውም ምላሽ ይሰጣል ።


http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

(አል ወሃብ ) የሚለው የአላህ ስም ትርጉም ይህ ስም (አላህ  ሱብሀነሁወታወላህ )የሚወደንን ስለመሆኑ ሌላ ማሳያ ነው ከሌሎቹ ተመሳሳይ ስሞች ማለትም አል ወዱድ አል ገፍር _እና አር ረሒም  በተለየ መልኩ (አላህ ሱብሀ ነሁወታአላህ )እንደሚወደን ያመለክታል በመልካም ስሞቹ አማካኝነት እንደሚወደን ይነግረናል ።ብዙጊዜ በመድረሳና በቁርአን ቤቶች በትረካ መልክ ወላጆቻችን አላህን መውደድ እንዳለብን ይነግሩናል ይመክሩናል ሆናም ግን (አላህ ሱብሀነሁወታአላህ ) እንዴት እንደሚወደን ብዙ የምናውቀው ነገር የለም ይህንን ማወቁ ግድ ይለናል ምክንያቱም አላህ ሱብሀነሁወታአላ ይወደናል ነው  የቁርአን አንቀፅ ውስጥ እንደምናየውም ለኛ ያለውን ውዴታ እኛ ለሱ ካለን ውዴታ አስቀድሞአል
(አል _ወዱድ )በሚለው የአላህ ስም ውስጥ ይህንኑ አይተናል አላህ ሱብሀነሁወታአላህ የሙወደንን ስለመሆኑ አንዳችም ጥርጣሬ ሊኖረን አይገባም ።አላህ ሱብሀነሁወታአላህ የንጉሶች ንጉስ የሆነው ታላቅ ንጉስ ነው ።
እኛ ደሞ ደካማ ፍጡሮች ነን ይህንን ከመሆኑ ጋር ግን እኛ የሰው ልጆች አላህ ሱብሀነሁወታአላህ እጅግ ውድ ፍጡራን ነን ።እንደሚወደንም በሱዘንድ ዋጋ እንዳለን ልናውቅ ይገባል ።አንድ ባሪያ ብዙ ባሬች ባሉበት አንድ ንጉስ ዘንድ ነበር እንበል ንጉሱንም ይህን ባሪያ አስበልጦ ይወደዋል ሌሎችም ባሮችም ደግሞ በዚህ ባሪያ ይቀናሉ ።ይህ ባሪያ ምንም የሚያውቀው ነገር ሳይኖር ሌሌች ይህንን ባሪያ ተመቅኘውታል መላእክት የዚህ ባሪያ ቦታ ተመኙ ።
(አላህ በጣም እንደሚወደን ካወቅን እሱ በማምለካችን ጥፍጥና እናገኝበታለን ።የጉዳዩ ጠቃሚነት ከታወቀ ጉዳዩ የቱን ያክል ከባድ ቢሆንም ቀላል ነው የሚሆነው ።

http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

#ሚስት_በባሏ_ላይ_የምትወዳቸው_አራት_ነገሮች:-
1-ፍቅር
2-ትኩረት
3-ቸርነት
4-ሌላ ላያገባባት

#ባል_በሚስቱ_ላይ_የሚወዳቸው_አራት_ነገሮች:-
1-ለውበቷ ትኩረት መስጠት
2-ሲያዛት መታዘዝ
3-በሚሰጣት መብቃቃት
4-እናትና አባቱን መንከባከብ

#አራት_ነገሮች_የሴት_ልጅን_ትዳር_ያፈርሳሉ :-
1-ጥርጣሬ
2-ድርቅና
3-ጭፍንተኝነት
4-በባሏ ላይ ድምፅን ከፍ ማድረግ(መጮህ)

#አራት_ነገሮች_ባል_ትዳሩን_ያናጉበታል:-
1-ከቤቱ መራቅ
2-ለቤተሰቡ ቸልተኛ መሆን
3-ስስት
4-ልበ ደንዳናነት(ጭካኔ)

#አራት_ነገሮችን_አሏህ_ይስጣቹህ
1-ሷሊሕ ሚስት(ባል)
2-ምቹ መኪና
3-ሰፊ ቤት
4-መልካም ጎረቤት

http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ልብ በል ወንድሜ ደስታ ከፈለክ ወደ ትዳሩ አለም ተጠጋ

ደስታን በኒካህ ፈልገው

ከኒካህ በፊት ሃራም የነበረች ሴት ከኒካህ በዋላ ሃላልህ ናት
ከኒካህ በፊት ልትቀርባት የተከለከልካት ሴት ከኒካ በዋላ ምስትህ ናት
ከኒካህ በፊት ልታያት ያልተፈቀደችልህ ሴት ከኒካህ በጓዋላ የአይንህ ማረፊያ ናት

ከኒካህ በፊት ሃራም ግንኙነት የነበረችው ሴትን አትቅረብ ምባለው
ከኒካህ በዋላ ውዴታህን ደስታህን ልትገልፅላት ምትችል ሴት ናት ይፈቀድልካል
ከኒካህ በፊት ዙሙትን የፈጠምከው አሏህን ያስቆጣከው
ከኒካህ በዋላ ውድ ሀላልህ ናት ፀጋን ልጅን ምታገኝበት ደስታን ምታገኝበት መንገድ ነው

ከኒካህ በፊት ሴትን አትጨብጥ ሴት ከምትጨብጥ እሳትን እንደ ጨበጥክ ይቆጠር የነበረው
ከኒካህ በዋላ የፈልከውን ማድረግ ማዘዝ መፈፀም ትችላልህ ሃሏል ይሆንልካል
ከኒካህ በፊት የተረገዘ ልጅ በዝሙት የመጣ ልጅ በሃርራም መንገድ የመጣው ልጅ
ከኒካህ በዋላ የመጣው ልጅ የደስታህ በሃላል መንገድ ያገነከው ከውድ ሃላልህ ያገኘከው ልጅ ነው


በኒካህ ውስጥ ክብርክን ትጠብቃለህ
በኒካህ ውስጥ ከሃራም ነገር ትጠበቃለህ
በኒካህ ውስጥ ደስታን ታገናለህ

በኒካህ ውስጥ ሃሏልህን ታገኛለህ
በኒካህ ውስጥ ሷሊህ ልጆችን ታገኛለህ.
በኒካህ ውስጥ በረኳን ታገኛለህ

በኒካህ ውስጥ አይንህን ሌላ ሴት ላታይ ሰበብ ታገኛለህ
በኒካህ ውስጥ የነብያትን መንገድ ታገኛለህ.
በኒካህ ውስጥ ሃሏልህን ምስትክን ግራ ጎንህን ታገኛለህ

ታዲያ ይህ ሁሉ ደስታ እያለህ ወደዋላ መሸሽህ ምን አመጣው??

የምትወዳትን ሴት በኒካህ ፈልጋት💍🌸✅
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

( إِنَّ ٱللَّهَ ومَلَٰئِكَتَهُۥ يُصَلُّون عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءامَنُواْ صلُّواْ عَلَيه وسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا )

بلبل المدينة المنورة الشيخ ⁧#محمود_خليل_القارئ⁩ رحمه الله

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ልቦች ሁሉ ገብተው በሚሩድበት
ሁጇጆችም በዝተው በሚጋፍበት
ቀልቦች ላላህ ረግተው በሚጠሩበት
በዛች ክቡር ስፍራ ሀረም በሚሉት
መካ ከተማ ላይ እኔ አውስቼሻለው
እንዲህ ብዬ ነበር እውነት እልሻለው
አንተ አዛኝ አማላክ በእዝነትህ ከቁጣህ እጅጉን በልጧል
አስተውዬዋለው ወንጀሌም አፍጥጦዋል
ንሳሀ መግባት አይደለም የሚቀር
ለይላንማፍቀር ሲቀር ልቤም በልቧ ላይ ማስያዣ አድርጋው
ንሳሀ ልግባ ቢል እንዴት ነው ሚረጋው
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አንዲት ሴት ሀብታም ባል መተው ትችላለች ውብ ባልን መተው ትችላለች, ነገር ግን ያስደሰተትን ባል መተው አትችልም!።

ደኅንነት እንዲሰማት ያደረገ እና ያለሷ ማድረግ እንደማይችል ያደረባት ባል፣ በድካሟ ጊዜ እሷን ደግፎ እንባዋን ያበሰላት ባል፣ በሕይወቱና በሕይወቷ ውስጥ ከቤተሰቦቿ ጣልቃ ገብነት የጠበቃት ባል፣ ልብ በገንዘብ፣ በሥልጣንና በቆንጆ አይገዛምና ልብን በመልካም አያያዝ ይገዛል። http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

#ለወደፊት ባልሽ እነዚህን ❼ነገሮች ይዘሽ የመጠበቅ ግደታ አለብሽ👇
❶🖊ድንሽን
❷🖊ክብረ ንፅህናሽን
❸🖊ኢማንሽን
❹🖊ሐያዕ ሽን
❺🖊ሶብር/ትግስትሽን
6🖊መልካም ስነ_ምግባርሽን
❼🖊ግልፀኝነትሽን

"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

✍ባንች እናት እና በኔ

ባንች እናት እና በኔ በእናቴ መካከል ያለዉን ልዮነት ታውቂያለሽ ግን?"  አላት ለሚስቱ

እህ ምንድነው እሱ?" አለችው

አዲስ ሀሳብ መስሏት ፈገግ እያለ
እናቴ ለዚህች ዓለም ሕይወት አበቃችኝ ያንች እናት ደግሞ ሕይወትን ራሷን ሰጠችኝ አላት

አሏህ አሏህ ላጤዎች አሏህ ከላጤነት ይገላግላችሁ🌹✅http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

﴿إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾.

«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَاتَكَ وَسَلَامَكَ وَبَرَكَتَكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ أكْرَمِ الخَلْقِ وَإمَامِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى .. اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إبْرَاهِيمَ إنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ».

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አደብ ሲባል ለንግግር ብቻ አይደለም ለአለባበስም አደብ አለው፣ ለአካሃድም አደብ አለው ፣ለአሳሳቅም አደብ አለው ፣ለመግባባትም አደብ አለው (ኢብኑል ጀውዚ )

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾

قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ
አሏህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት
ያወርድለታል

اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
🌺اللهم صل وسلم على نبينا محمد
إِنَّكَ حَميدٌ مَجيد

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

✍አዋዋላችን እናስተካክል!
የተቀማመጠ ይወራረሳል ከመጥፎ ጓደኛ የዋለ ይበላሻል ከጥሩ ጓደኛ የዋለ ይስተካከላል።
👂ጓደኛ እንምረጥ

قال رسولُ الله صلى الله عليه وسلم (المَرءُ على دِينِ خَلِيلِه فَلْيَنظُر أحَدُكم مَن يُخَالِل) رواه أحمد والترمذي وابن أبي الدنيا.

✍ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
👀አንድ ሰው በጓደኛው ዲን ላይ ነው አንዳቹ ማንን ጓደኛ አድርጎ መያዝ እንዳለበት ይመልከት ብለዋል።
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/Jg4m3fidsS4?si=w4b9xDEKsXbHmWdu

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

(ሶባሐል ኸይር )ብቸኝነት የዘላለም ሕይወታችሁ አይሆንም
በስደት እንደተከራተታችሁ አትኖሩም
በአገርቤት ናፍቆት አትሞቱም
በቅርቡ ለሀገራቹ ትበቃላቹ
የምትፈሩት ቀርቶ የምትመኙት ይሆናል
ያላቹበት አልፎ ያለማቹትን ይደርሳል
ያላሰባችሁትን ሲሳይ ታገኛላቹ ሶባህል ኸይር ወዳጆቼ ድንገት ቤታቹ ደስታ ይግባ
መልካም ሰው ጋር ትጣመራላቹ ሷሊህ ልጆችም ትወልዳላቹ
ታድጋላቹ ትከብራላቹሁ
እናት አባት ታኮራላቹሁ
ዘመድ ወዳጅም ታስደስታላቹ
የልጅ ልጅም ታያላቹ
መልካም ኑሮም ትኖራላቹ


http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/CwR1hOp4GdM?si=8GzY3IPue-rVzRGC

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

الوهاب የአላህ መልእክተኛ ሰለላዋለይሂ ወሰለም ስጦታ ተሰጣጡ ትዋደዳላችሁ ።ብለውናል ነብያችን ሰለላዋለይሂ ወሰለም ይህንን የሚሉት የሰው ልጅ ነፍስ አሳምረው ስለሚያውቁት ነው
   
    አላህ ሱብሀነውታአላህ ነፍስን ስጦታ እንድትወድ አድርጎ ነው የፈጠራት ።ለዚህም ነው አንድሰው የወደድነውን እንደሆነ ስጦታ የምናበረክትለት ።አንድ ሰው የተለመደ ወርሀዊ ደሞዛችንን ቢሰጠንና ስጦታ ቢሰጠን የተለያዩ ነገሮች ናቸው ።ስጦታ የሰጠንን በተለየ መልኩ እንወደዋለን ምሳሌዎቹ (አል ወሃብ ) ከሚለው የአላህ ስም ጋር ተያያዥነት አላቸው (አላህ ሱብሀነሁወታአላህ ) የሰጪዎች የለጋሾች ቸር ናቸው የተባሉት ሁሉ የበላይ ነው የሱ ችሮታም የሚያልቅ አይደለም ።

http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/7cBhBejViVQ?si=_Eu-h8Wx1jGtH0j9

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ጥሩ ባል  ማለት   ሀብታም  ወይም   መልከ ቆንጆ   ሳይሆን   የሴትን ልጅ ክብር   ያወቀ    የሚስቱን  ስሜት   የሚረዳ   እና   ሞላሯን   መጠብቅ የቻለ   ብቻ ነው   ያነው  ጀግና        የሀዘኗ ሚንጭ ሳይሆን የደስታዋ     ሚንጭ  የሚሆናት    አንገቷን   ስትደፋ  ቀና  የሚያደርግ    ስታለቅስ እንባዋን    የሚያብስ  እሱ   ነው   ጀግና  ከልቡ አፍቃሪ ባል🌺

   http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/799QNqxokg0?si=RGAhK60GjuGN4iSz

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

#ጥሩ ባል🌺✅

1/ በሁሉም ነገር አላህን ይፈራል✅

2/ ከሚስቱ ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር ይኗኗራል✅

3/ በተቻለው ያክል ቃሉን ይሞላል✅

4/ ለሚስትና ለልጆቹ መልካም አርዓያ ይሆናል✅

5/ ንግግርና ተግባሩ አንድ ነው (አታላይ አይደለም)✅

6/ ሚስቱን ያከብራል ለሷ ያለውንም ፍቅር ይገልጻል✅

7/ ሸሪዓ የሰጣትን ሐቅ ይጠብቃል✅

8/ ዘመድና ቤተሰቦቿን ያከብራል✅

9/ በሆነ ባልሆነው አይጨቃጨቅም✅

10/ ትርፍ ቃል ከመናገር በመታቀብ በመልካም ንግግሮቹ ሚስቱን ያስደስታል✅

11/ ሚስቱ አላህን እንድትታዘዝና ዲኗን እንድታውቅ ይገፋፋል ያግዛታልም✅

12/ ስትደሰትም ይሁን ስትከፋ ስሜቷን ይጋራል✅

13/ ከሚስቱ ጋር በመተባበር ልጆቹን በኢስላማዊ አደብና እውቀት ቀርጾ ያሳድጋል✅

14/ ሚስቱ ጥሩ እንድትለብስለትና ጥሩ እንድትሸት እንደሚፈልገው ሁሉ እርሱም ከሷ ጋር ሲሆን ይሄን ያደርጋል የመላ ሰውነቱን ንጽህናም ይጠብቃል✅

15/ ቤቷን ሳትጎዳ ቤተሰቦቿን መጠየቅ ስትፈልግ ከመፍቀድም አልፎ የሚያስፈልጋትን ነገር እንደ አቅሙ ያሟላላታል✅

16/ ለቤቱ በቂ ወጪ ያደርጋል ለልጆቹና ለሱ በምታደርጋቸው ነገሮች ሁሉ ያመሰግናታል
ድምበር ሳያልፍ፥ አለባበሷን፣ ገጽታዋንና የምትሰራቸውን ምግቦች ያደንቃል✅

17/ በሁሉም ነገር ላይ እርጋታና ትዕግስትን ተላብሶ ይኖራል✅

18/ አለመግባባትና ግጭቶች ሲፈጠሩም ሚስቱን እንደ እህቱ በመቁጠርና ለሷ በማዘን ችግሩን ለመፍታት ብዙ ነገሮችን በመተውና ቁጣውን ዋጥ በማድረግ መፍትሄ ይፈልጋል✅http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

🌸إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/zQOYkClhI4k?si=63jJEaD6UITJ8-7K

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

‏🤍اللهم في صباح يوم الجمعة، افتح لنا أبواب رحمتك واكتب لنا من الخير ما لا يخطر ببالنا، واصرف عنا كل هم وبلاء، واغفر لنا ولوالدينا وللمسلمين أجمعين🤍

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

  🫧በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ደስታን ስትዘራ… የሆነ ቀን ላይ በአንተ ልብ ውስጥ ደስታን የሚዘራ የሆነ ሰው መምጣቱ አይቀርም ዱንያ እንዲህ ናት  ዛሬ ያጨድከው ትናንት የዘራኸው ለመሆኑን አትጠራጠር

ለዚህም ነው ለምታውቀውም ለማታውቀውም ቅን ደግ ሁን እምትሰራውን ስራ ሁሉ ለአላህ ብለህ ስራ
ስላም በነዛ ላይ ለሁሉም ሰው ቅን ጥሩ ለሆኑ ልቦች...🍃🥀🍃  ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
➤እ,,,,,,,,✍️http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

«ሙስሊም ሆኖ ቀኑን እንደመጀመር ያኽል የሚያስደስት ምንም ነገር የለም። ለነፍሳችንም ሆነ ለሥጋችን የምንጠቀምበት መልካም የዒባዳ፣ የሥራ እና የትምህርት ቀን ይሁንልን። »http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/kU9eKaRNKmY?si=bS8VsMTBk36hqkWU

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/qmPYTyyEyBw?si=ZOuBw4RGPiMUjLzh

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/3__OTVK-Mb0?si=2mO3CKP5PtN4LB1q

Читать полностью…
Subscribe to a channel