=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid
http://Telegram.me//ZewagSeid
أفضل الذكر في رمضان
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
ዶክተር ዘይኔ ቴሌግራም
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
/channel/ZewagSeid
ሱሁር ላይ ብዙ ውሀ ጠጣህ ማለት ወይም ምግብ ተመገብ ማለት
ቀን ላይ አይጠማህም ወይም አርብህም ማለት አይደለም ውሀን ማከማቸት ለግመል ብቻ የተሰጠ ባህሪ ነው!😁
መልካም ሱሁር
ዶክተር ዘይኔ ቴሌግራም
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
/channel/ZewagSeid
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
🔖ባልደረባህን ጓደኛህን ምረጥ
إختر صاحبك
النبي عليه الصلاة والسلام:
المرء عل دين خليله فلينظر أحدكم من يخالل
🔘 ነብያችን (ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ) በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ:-
🔘ሰውየው በጓደኛው ሀይማኖት ላይ ነው ና አንድኛችሁ ባልደረባ አድርጎ ወደያዘው ሰውዬይመልከት።
🔘ነአም እያንዳዳችን ምን አይነት ጓደኛ እንደያዝን ጀርባችንን እናጥና ።
🔘 መጥፎ ጓደኛ ከያዝን እኛም በመጥፎ ዲን ላይ መሆናችንን ያስገነዝበናል።
🌸 قال علامة ابن عثيمين رحمه الله
إحرص علي أن تصاحب أناسا أهل الخير يرشدونك إذا غويت ويهدونك إذا ضللت ويذكرونك إذا نسيت ويعلمونك إذا جهلت
🔘አላህ ይዘንላቸውና ኢብን ኡሰይሚን እብዲህ ይላሉ:-
🔘 ኸይር ባልተቤቶች የሆኑትን ሰዎች ጓደኛ አድርገህ በመያዝ ጓጓ።
🔘 መልካም ጓደኞች በጠመምክ ጊዜ ይመሩሃል፣ በተሳሳትክ ጊዜ ያቀኑሃል፣ አላህን በረሳህ ጊዜ ያስታውሱሃል፣ ጃሂል ( መሀይም) በሆንክ ጊዜ ያስተምሩሃል።
🔘ስለዚህ ጓደኞቻችን እነማን ናቸው መጥፎ ጋደኞችን ይዘን እነሱን ከወደድን ነገ የቂያም ለት ከነሱ ጋር መቀስቀሳችን አይቀሬ ነው።
🔘 ነብዩም (ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ) በሀዲሳቸው ተናግረዋልና። እናም መልካም ጓደኛን እንምረጥ ለማለት ነው።
🔘ጥሩ ጎደኞን በያዝን ቁጥር ይኸን በማድረችን እምነታችን ይጨምራል፣ እውቀታችንም ይጨምራል፣ጥልቅ የሆነ ግንዛቤያችንም ይዳብራል !!
🖇 የአደም ልጅ ሁሉ የፈለገውን ጠይቆ ቢሰጠው ከችሮታው ጉድል የማይልበት ጌታ ይዛቹህ ለምን ነው? በጫንቃቹህ ሙሉ ችግርና ጭንቀት ይዛቹህ የምትደክሙት ያረብ በሉ ሲጠሩት መላሽ ሲሰጥ ወደማይሳሳው ጌታ።
يارب فرجك ورحمتك🤲
🌙🌴•تلاوة رمضانية•🌙🌴
الليلة 4 | رمضان 🌙
الجزء الرابع من المصحف الشريف
مـن ⇦62 📖آل عمران 93
إلى ⇦81 📖النساء 23
⏱54:47 د
القارئ : أبو بكر الشاطري
🎧📚🌸
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
===========================
ረመዷን 4🌙
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن صامَ رَمَضانَ إيمانًا واحْتِسابًا غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ، ومَن قامَ لَيْلَةَ القَدْرِ إيمانًا واحْتِسابًا غُفِرَ له ما تَقَدَّمَ مِن ذَنْبِهِ.﴾
“የረመዷንን ወር በኢማንና ከአላህ ብቻ አጅርን በመፈለግ የቆመ ሰው ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል። የለይለተል ቀድርን በኢማንና ከአላህ አጅር በመፈለግ የቆመ ከዚህ በፊት የሰራው ወንጀል በሙሉ ይማርለታል።”
ቡኻሪ (2014) ሙስሊም (760) ዘግበውታል
┈┈┈┈┈┈••✦🌹✦••┈┈┈┈┈
https://youtube.com/watch?v=MD7TN7kEXJE&feature=share
Читать полностью…