zewagseid | Unsorted

Telegram-канал zewagseid - ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

16368

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid

Subscribe to a channel

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

عيد مبارك

🌙🌟🌴 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عم وأنتم بخير 🌙🌟🌴

Eid Mubarak

May Allah accept your and our right doings

አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራዎችን ይቀበለን ።

/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0

ዚዋጅ ሰኢድ♥ زواج سعيد♥

በዶክተር ዘይኔ አብዱልባሲጥ
የቁጥር 2 ቻናል

ዓላማችን
> ፍቅር በኢስላም እይታ ምን ይመስላል

>ከዝሙት የፀዳ ትውልድን መፍጠር

> ከሸሪዓው አንፃር የትዳር ምርጫውንና አስተጫጨቱን እንዲሁም ሂደቱን ማሳየት

>በዲን የታነፀና በፍቅር የተሞላን ቤተሰብ መፍጠር

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

🌷((ኡኽታዬ የኔ አባባዬ))🌷

"ዝቅ አድርገው የሚስቡሽን ጠንካራ ምርጥ እንስት ሆነሽ እለፊቸው።
~በዲንሽ📚
~በስነ-ምግባርሽ🌹

መልካም ነት ግን ለራስ ነው ይሄን እወቂ!!


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
ه‍ديتي لأختي المسلمة          
ስጦታዬ ለሙስሊሟ እህቴ🛍🎀💎

➷➷➷ጆይን➲ሼር➷➷➷
╭┈──── ••⇣⇣🌴🍃
╰┈----➢

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ለይለተል ቀድር በኢባዳ ፈልገው

27 ኛው የዛሬው ሌሊት ለይለተል ቀድር ይሆናል ተብሎ ይበልጥ የሚከጀልበት ሌሊት ነውና በኢባዳ ህያው ልናደርገው ይገባል። እንደሚታወቀው በሀገራችን የዛሬው ሌሊት መስጅድ ይሞላል። ምክንያቱም ለይለተል ቀድር ሁሌም 27 ኛው ሌሊት ነው ብለው ስለሚያስቡ ነው። ለይለተል ቀድር በረመዷን በመጨረሻዎቹ አስርት ቀናቶች ውስጥ በየ አመቱ የአላህ ጥበብና እውቀት ባማከለ መልኩ ከአንዱ ሌሊት ወደ ሌላው ሌሊት የሚቀያየር እንጂ ሁሌም በሀያ ሰባተኛው ሌሊት ነው ብሎ ማሰብ ግን ስህተት ነው። ሆኖም ግን ብዙ ሰዎች ይህችንም ቀን ራሱ በስነ ስርአቱ በኢባዳ አያሳልፋትም። ከኢባዳ ይልቅ በረንዳ በብርድ ላይ በመሆን ሰማይ ላይ የሚንቀሳቀስና የሚበር ነገር ይፈልጋሉ። ይህ ትልቅ ሞኝነት ነው። ለይለተል ቀድር ሰማይ ላይ የሚበር ወይም የሚንቀሳቀስ ምንም ነገር የለውም። አንዳንዶቹ ሸይጧን ሲጫወትባቸው ኮከብ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሲወረወር ሲያዩ ለይለተል ቀድር አየነው በማለት ጓዛቸውን ጠቅልለው ወደ ቤታቸው የሚገቡም አሉ። እውነተኛ ለይለተል ቀድር ፈላጊ ከሆንክ በምልክት ሳይሆን በኢባዳ ፈልገው። አላህ ይህን ሌሊት ከወፈቀህ ምንም ምልክት ባታይ ራሱ አጅሩን ሙሉ ለሙሉ ታገኛለህ። ምክንያቱም ስለ ለይለተል ቀድር በተወሩ ሀዲሶች ላይ አጅሩን ለማግኘት የግድ የሆነ ምልክት ማየት አለበት የሚል የለም።

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

أكثر من قول: «لا إله إلا الله»؛ فهي الكلمة الطيبة التي من أكثر منها وعمل بها مات عليها، ﴿ وَهُدُوٓا۟ إِلَى ٱلطَّيِّبِ مِنَ ٱلْقَوْلِ وَهُدُوٓا۟ إِلَىٰ صِرَٰطِ ٱلْحَمِيدِ ﴾

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ሰወች አንችን አማራጭ ካደረጉሽ
አንች ደግሞ ያለፈ ታሪክ አድርጊያቸው!!

 👇👇👇👇👇👇👇👇👇    
   /channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

💎ጌታችን ሆይ!!

رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا
أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ وَأَرِنَا مَنَاسِكَنَا وَتُبْ
عَلَيْنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ

«➺ጌታችን ሆይ! ላነተ ታዛዦችም አድርገን፡፡
ከዘሮቻችንም ላንተ ታዛዦች ሕዝቦችን
(አድርግ)፡፡ ሕግጋታችንንም አሳየን፤

(አሳውቀን)፡፡ በኛም ላይ ተመለስን፤ አንተ
ጸጸትን ተቀባዩ ሩኅሩኅ አንተ ብቻ ነህና፡፡»

رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا فِتْنَةً لِّلَّذِينَ كَفَرُوا وَاغْفِرْ
لَنَا رَبَّنَا ۖ إِنَّكَ أَنتَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ

ጌታችን ሆይ! ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች
መሞከሪያ አታድርገን፡፡ ለእኛም ምሕረት
አድርግልን፡፡ ጌታችን ሆይ! አንተ አሸናፊው
ጥበበኛው አንተ ብቻ ነህ፡፡

فَقَالُوا عَلَى اللَّهِ تَوَكَّلْنَا رَبَّنَا لَا تَجْعَلْنَا
فِتْنَةً لِّلْقَوْمِ الظَّالِمِينَ

አሉም፡- «በአላህ ላይ ተጠጋን፡፡
ጌታችን ሆይ! ለበደለኞች ሕዝቦች
መፈተኛ አታድርገን፡፡»


رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ
يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَابُ

➲«ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላቼም
ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት
ቀን ማር፡፡»
👇👇👇👇👇👇👇👇👇        
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

🔸 سألت عائشةُ رضيَ اللهُ عنهَا رَسولَ اللهِ ﷺ فَقالت: يا رَسُولَ الله: إن وافقتُ لَيلةَ القَدر فَما أقولُ فِيها، قَال: قولي:
«اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا
»

اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا
اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا
اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አህባቢ ለነፍሴም ለእናንተም አንድ ነገር ላስታውሳቹህ  ዛሬ ከአሽረል አዋኺር ዊትር  ከተባሉ ቀናቶች መካከል 23ኛዋ ለይል ተጨማሪ የጁሙዓም ለይል  ናቸውና አደራ እንዳትቦዝኑ ምንአልባት የዛሬዋ ቀን ለይለተል ቀዲር ትሆናለችና  በሱጁድ በዚክር በዱዓ አሏህጋ ተሳስራቹህ እደሩ እንቅልፉን ተውት ምንም አትሆኑ።

የተቸገራቹህ
የተከዛቹህ
በህመም ያላቹህ
በሀዘን የተጎዳቹህ
ብቸኛ የሆናቹህ
የተበደላቹህ
ያጣቹህ

ያላገባቹህ ሁሉ ያረብ በሉ🤲።
አሏህ የፈለግነውን  ብንጠይቅ ሊሰጠን ቃል ገብቷል ስለዚህ አሏህ የት ናቸው ባሮቸ የሚፈልጉትን ልስጥ በሚልበት ለይል እኛ ማንኮራፋት  ማየጁዝ ብዙ ሃጃ አለን እንቅልፍ ይብቃን✋

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/0VOZmoXC5so

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ያሰላም ኒቃብሽ ጋሊያ 💎🌹

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://www.youtube.com/live/WbKvf9G4NC0?feature=share

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

🔖የምትለብሽው ጅልባቡ ልትሰተሪበት እንጂ ተውበሽ ልትታይበት አይደለም⚠️

➞▹▹አሁን ላይ በጣም ➷ከሚያሳዝነው የሚታዩ ➷በየ አይነቱ የጅልባብ ➷የኒቃብ አሰፋፍ ነው ➷አላህ ይጠብቀን እና ብዙ ➷ሴቶች ጅልባባቸው ኒቃባው ➷ሲታይ ለመሰተር ሳይሆን ➷ተውበው ለመታየት የለበሱት ➷ይመስላል◃◃◌

➞▹▹ኢላሂ ጅልባቡ ሲታይ ➷አይንን ይስባል በየ ጊዜው ➷አዲስ አይነት የጅልባብ ➷የኒቃብ አሰፋፍ በተለያዩ ➷ዲዛይን◃◃◌

➞▹▹አሁን ላይ ብዙ ➷ሴቶች ላይ ከሚስተዋለው ኒቃብ ➷ሆነ ጅልባብ በተለያየ ➷አሰፋፍ እየለበሱ ከመሰተር ➷ይልቅ እይታን ይስባል◃◃◌

➞▹▹ኒቃብ ሆነ ➷ጅልባብ ስታሰፉ በየ ➷ኒዜው አዲስ ዲዛይን ➷አትጨምሩ እውነተኛ ሸሪአዊ ጅልባብ ➷ኒቃብ ከአመት አመት ➷እሚቀያየር አይደለም ➷አንቺን ሊሰትርሽ እጂ ➷እይታን እንዲስ ወይም ➷ለውበት አደለም ➷እምትለብሽው አስተውይ እህቴ◃◃◌

👑ስጦታዬ ለሱኒዎች የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ
ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው
👑 ቡኻሪ ዘግበውታል👑
ስጦታ ለሱኒውች መላኪያቻናል ከወደዱ ሼር ያርጉ

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

📚ረመዷን📖

☽ስትመጣ በናፍቆት
            ✎ስትሄድ በችኮላ
☽መላመድ ይከብዳል
         ✎መኖር ከአንተ ሌላ

☽አያመን ማእዱዳት
            ብሎ የገለፀህ
☽እልቅና ይገባው
      ✎ ሱብሃነክ ያ አላህ

☽የሌሊቱ ማጠር
    ✎ የቀኖቹ ፍጥነት
         
☽ረመዷን ሲኾን
       ✎ወሩ ያህላል ሳምንት

☽ይፈልጋል እንጂ
       ✎ክፍትና ሰፊ ሰዓት
☽ስለ ረመዷን
        ✁ሁሉም ቢገጥምላት...!!

         ↷ ⇣🌹⇣↷

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

✍ሁሉም ሰው መጥፎም ይሁን መልካም ያጭዳል 📥

አሏህ በቁርኣን ላይ እንዲህ ይላል:-

☑️ (مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فلِنَفْسِه)

[መልካም የሰራ ሰው ለነፍሱ ነው]

☑️ (منِ اهتَدَى فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِه)

[የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው]

☑️ (وَمَن تَزَكى فَإِنَّمَا يَتَزَكى لِنَفْسِه)

[የተጥራራም ሰው፣ የሚጥራራው ለራሱ ብቻ ነው]

☑️ (وَمَن جَاهَدَ فَإِنمَا يُجَاهِد لِنَفْسِهِ)

[የታገለ ሰውም የሚታገለው ለነፍሱ ነው]

🔘 أنت وحدك ستقطف ثمار عملك كلما تعبت في تربية نفسك وإصلاحها وتزكيتها كلما زادت

•════•••🌺🍃•••════•

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

በጢንጥዬ ልጅ ቲላዋ ተጋብዛቹሃል

ወባረከሏሁ ፊሂ እድግ በልልን
ከወለዱ አይቀር እንዲህ ነው።

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

••
{ أَمَّنْ يُجِيبُ الْمُضْطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَيَكْشِفُ السُّوءَ وَيَجْعَلُكُمْ خُلَفَاءَ الْأَرْضِ أَإِلَهٌ مَعَ اللَّهِ قَلِيلًا مَا تَذَكَّرُونَ}  [النمل 62]

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

📖ወድ ሙስላመች 📖
በቅርቡ መሄድነዉ
በሚቀጥለዉ ዓመት መገነኘታችንን አላዉቅም
ከሰላት አይራቁ ከቁረአን አይራቁ
እስቲከፋረንም አበዙ

ወደ መዚቃ አትመለሱ የዛኛዉን ቤት አትዘጉ
ቤተሰባቻቸሁኑም ጠበቁ እረስበርሳቸሁም ተዉደዱ ሙሱኪኖቸንም አስታዉሱ

መስገጃቸሁ ላይሁናቸሁ ዱአን አበዙ የለልትንም ሰላት አበዙ ሰደቀሙሰጡ

እኔ ከአመትቡሀላ መምጣቴ አይቀረም የናተን መቆየትን ግን አጠራጣሪነዉ ረመዳን

📖በቢንት ሰኢድ 📖=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አሰላም አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ የተከበራችሁ አሕለል ኸይራት ሙስሊም ወሙስሊማ እህት ወንድሞች ዛሬ ወደ እናንተ የመጣሁት ወደ ኸይር ልጠራችሁ ነዉ እንደምትሳተፉበትም ተስፋ አለኝ ።


✏️ይህ ከታች የምትመለከቱት መስጂድ አፋር ክልል አሳይታ ከተማ ልዩ ቦታ ገበያ ገንዳ አካባቢ ይገኛል ፋጡማይቱ መስጊድ በመባል ይታወቃል ቦታዉን የነየቱት እናት አሏህ ይዘንላቸዉና ወደ አኼራ የሄዱ ሲሆኑ መስጊዱ ግርግዳዉ በግማሽ መታደስ ይጠይቃል በዋናነት ግን ባጡ ወይም ጣራዉ ዝናብ በጣለ ቁጥር ፍሳሽ ከመሆኑም ባሻገር ከላይ ከጣራዉ የሚረግፈዉም ነገር ስላስቸገረን እናም የሚያስፈልገን 120 ቆርቆሮ ነዉ አሁን ወደ 45 ቆርቆሮ ደርሰናል የቻለ ሰዉ ቆርቆሮዉንም ቢችለን ያ ካልሆነ ግን ከአንድ ብር ጀምራችሁ በመነየት የቻላችሁትን ያክል ትብብር አድርጋችሁ በዚህ በተከበረ ወር መስጂዳችንን ብትጨርሱል ስንል ለዉድ እህት ወንድሞች ጥሪ እናቀርባለን በአካል መቶ ማየተም የሚችል ካለ መቸም ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰዉ ሸክሙ ሲሆን ለሀምሳ ሰዉ ደግሞ ጌጡ ነዉና ሁላችሁም የበኩላችሁን ትብብር ታደርጉልን ዘንድ ጥርያችን ነዉ።

ሀቂቃ አነሰ በዛ ሳትሉ ከ1 ብር ጀምራችሁ የቻላችሁትን አድርጉና መስጊዳችንን አድሱልን ።

➡️የመስጊዱን ኢማም ማናገርና የበለጠ መረጃ ማገኘት የፈለገ ሰዉ እነሆ በዚህ አድሬስ ደዉሎ ያለዉን እዉነት ማረጋገጥ ይችላል።

➡️+251910126959

ሸህ ሰኢድ

የቻልኩትን ንያ አደርጋለሁ ላለ አህለል ኸይር ደግሞ

➡️1000277267200 ንግድ ባንክ


ሚፍታህ ዑመር

➡️00311609868-22
አንበሳ ባንክ

ሚፍታህ ዑመር

የመስጊዱ ኮሚቴ።


➡️00251922566872

ከላይ በተጠቀሱት ቁጥሮች በደወልም ሆነ በአካል የበኩላችሁን መወጣት ትችላላችሁ።

ጀዛኩም አሏህ ኸይር

#ማሳሰቢያ ለእኛ አምስትም ሆነ አስር ዋጋ ስላላት አነሳ እደት ይችን ነይታለሁ ሳትሉ ያላችሁትን ብቻ ።

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

إِنَّا أَنزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةِ الْقَدْرِ
(ሱረቱ አል-ቀድር - 1)
እኛ (ቁርኣኑን) በመወሰኛይቱ ሌሊት አወረድነው፡፡

وَمَا أَدْرَاكَ مَا لَيْلَةُ الْقَدْرِ

(ሱረቱ አል-ቀድር - 2)
መወሰኛይቱም ሌሊተ ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?


لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ

(ሱረቱ አል-ቀድር - 3)
መወሰኛይቱ ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡


تَنَزَّلُ الْمَلَائِكَةُ وَالرُّوحُ فِيهَا بِإِذْنِ رَبِّهِم مِّن كُلِّ أَمْرٍ

(ሱረቱ አል-ቀድር - 4)
በርሷ ውስጥ መላእክትና መንፈሱ በጌታቸው ፈቃድ በነገሩ ሁሉ ይወርዳሉ፡፡


سَلَامٌ هِيَ حَتَّىٰ مَطْلَعِ الْفَجْرِ

(ሱረቱ አል-ቀድር - 5)
እርስዋ እስከ ጎህ መውጣት ድረስ ሰላም ብቻ
ናት!!
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

🔸 سألت عائشةُ رضيَ اللهُ عنهَا رَسولَ اللهِ ﷺ فَقالت: يا رَسُولَ الله: إن وافقتُ لَيلةَ القَدر فَما أقولُ فِيها، قَال: قولي:
«اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا
»

اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا
اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا
اللهُمّ إنّكَ عفوٌ تُحبُّ العَفوَ فَاعفُ عَنّا

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

«قال بعض أهل العلم:«إن كان في الأوتار ليلة الجمعة كانت آكد وأقرب أن تكون ليلة القدر»».

📊ዛሬ 23ኛዋ የዊትር ቀንና የጁሙዓ ለይል ናቸው ቀደምት ሰለፎችም አሽረል አዋኺር ዊትር በሆኑት ቀኖች የጁሙዓ ለይል ካለች ለይለተል ቀዲር ልትገኝ ትችላለች ይላሉ ስለዚህ" ዓለይኩም ቢዱአዕ ያ አሒባ"
يا رجال الليل جدوا، رُبَّ داعٍ لا يردُّ 🤲

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

#ليلة_القدر
#العشر_الأواخر
#رمضان
ــــــــــــــــــــ

Telegram

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

//ስንት እቅድ ነበረ ዘመን የወሰደ
በጥረት በልፋት ጉልበት ያደከመ
ስንት ሀሳብ ነበር ከዛም የዘለለ
የአዱንያ ባሪያ  ለሷ ሲል የኖረ
ህይወቱ በሙሉ መስዋእት ያረገ
ይሄው ጥሎት ሄደ አንዱንም አልያዘ
ድካሙ ተረፈው ያለ ተጠቀመ !//

//አሏህን እረስቶ  ሲዘል የነበር
አሁን ምን ይበቃው ከነኪር ሙንከር
ማነው ጌታህ ሲሉት
ያኔ የኖረለት ህይወቱን የሰጠው
አይመልስለትም  ያነ ያካበተው! //

//ነፍሴ ተመከሪ ከፊቶችሽ ካሉት  
ለአዱንያ ኖረው ትተዋት ከሄዱት//

//ተይ ነፍሴ ሆይ ተመከሪኝና
   ልጎናፀፍ ጀና//

اللهم بلغنا ليلة القدر

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አንዲት ሌሊትን በቂያም በማሣለፍ ይሄ ሁሉ?!

عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ: مَنْ قَامَ لَيْلَةَ الْقَدْرِ إِيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ

አቡ ሁረይራ በዘገቡት ነቢያችን እንዲህ ብለዋል  "  ለተልቀድርን በኢማንና ከአላህ ምንዳየን አገኛለሁ ብሎ የቆመ (ሌሊት የሰገደ ) ያለፈ ወንጀሉ  ይማርለታል "

ይህችን የተከበረች ሌሊት ለማግኘት የቀሩትን የረመዷን ሌሊቶች አላህን በመፍራት በሰላት ፣ በዱዓና በዚክር እናሣልፍ  ...

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

#እጅግ በተዋቡ ረቂቅ በሆኑ ልስልስ ጥፍጥ በሚሉ ውብ ቃሎች እንዲህ አለኝ!
  
#እስኪ ጊዜሽን ለቲንሽ ጊዜ ስጭኝና ቲንሽ ላጫውትሽ አለኝ!
 
#እኔም ሳላንገዳግድ እሺ አልኩት!
ሀሳብሽ ከእኔ ጋር ነው አለኝ እኔም አዎ ካንተ ጋር ነው አልኩት!
#እሱም፦ ቀጠለና እንዲህ በማለት ጀመረ! በዚህች ምድር እስካለሽ ድረስ እውነተኛ ደስታን ፣ የልብ መረጋጋትን ፣ የነፍስ መብቃቃትን ፣ አሏህ ዘንድም እጅግ በጣም ተወዳጅ መሆንን ፣ ሁሌም ከፍ ማለትን ፣ በነገሮችም ስኬታማ መሆንን..... ትፈልጊያለሽን ሲል ጠየቀኝ!
  
#እኔም፦ እንዴታ አዎ ከምንም በላይ ፈልጋለሁ አልኩት፦
 
#እሱም፦ ምን ይህ ብቻ ሲል ቀጠለ!
እኔም፦ ማለት ሌላም አለ ስል ጥያቄ አቀረብኩለት!

#እርሱም አዎ፦ ይህቺን ከንቱ ዱኒያ ጥለሻት ወደአኼራ ስትሄጅ ለቀብርሽ ብርሃን፣ አጫዋችሽ፣ ያን በበርዘኽ ውስጥ ሆነሽ ምታሳልፊውን ህይወት ጭርታን ሚያስወግድልሽ ፣ ከጀሀነም አርቆ ጀነት ሚያስገባሽ የሆነ..... በዳሩ_ሰላም በውቧ ሁሌም ዘውታሪ በሆነችዋ ሀገር ዕድለኝነትን፣ ስኬትን ትፈልጊያለሽ አለኝ!
 
#እኔም፦ የአሏህ በጣም እንጂ አልኩት!
እሱም ፦ እነዚህ የዘረዘርኩልሽ ፍላጎቶች ሁሉ በኔ ውስጥ ናቸው፣ ሳትሰለቺ ከእኔ ጋር ግንኙነትሽን ካሳመርሽ በዕርግጥም እኔ ላንቺ ምነኛ የስኬትሽ መንገድ ነኝ አለኝ!

#እኔም በመገረም ውስጥ  አአአአንተ ግን ማነህ? እንዲህ መንፈሴን በማደስ ውብ ነገሮችን ምትነግረኝ ስል ጠየኩት!

#እሱም ፦ እኔ አለኝ እኔም፦ አዎ አንተ አልኩት !
 
#እርሱም ውቡ የጌታሽ ቃል እኔ ቁርዓን ነኝ 🌷
#ቁርዓንን ጓደኛው ያደረገ ምነኛ ታደለ!
  ያረብ የቁርዓን ባለቤቶች አድርገን!
ሒፍዙንም ማስተንተኑንም መረዳቱንም ተግባሩንም ስጠን🌷🌷
 
👇👇👇👇👇👇👇🍂

"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ቁርአን📚📖🌹

መዳኒቴ ለኔ ለልቤ መስከኛ
ጓደኛዬ ሆነ ተመራጭ አንደኛ
ሠው በመራቄ አልሆንኩም ብቸኛ
ከሁሉም የሚሻል አገኘሁ ጓደኛ
ወሬም አያሻኝም ሠው ነው ወረተኛ
ጨዋታም አልፈልግ ልሁን ቸልተኛ
በጌታዬ ቃል አገኘሁ መዳኛ
ከሡ ጋር ስታገል ውዬ የምተኛ
በውስጤ ሣይገባ የለኝም እረፍት
በፍቅሩ ተሸነፍኩ በውስጡ ይዘት
ሚያፅናኝ ተገኘ ለመጥፎው ቅዥት
መካሪ አገኘሁ ሚሠጠኝ እውቀት
ከእሡ ጋራ ሆኜ ጠላሁኝ ጥመት
ጥመት በመጥላቴ ጀመርኩ መስጋት
ሀቁን ሣልጠብቅ ሠባብሬ መቅራት
ደጋግሜ ያዝኩኝ ከእሡ ጋር ማውራት
እልህ ቢያስገባኝ እንባዬን ቢያስጨርስ
አልገባም ያለኝ አንጀቴም ባይርስ
መሸነፍ አልፈልግ ለሰይጣን ጉትጎታስ
የእኔ ፍለጎት አይድልም መጨረስ
ቂርአቱን ተግብሬ ከሷሊሆች መድረስ
ነው ፍላጎቴ ውስጤ እንዲታደስ

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/KK2HU-3dxkw

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

▪አንድት ወዳጀ የምትወዴውና ስታየው ምትረጋበት ንግግር ነው እኔም ሳነበው ገና በወኔ ቀና እልበታለው💪 እናንተስ?

Читать полностью…
Subscribe to a channel