=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid
➧ኡመር እንዲህ አሉ:-ሴት ልጆቻችሁን መልከ ጥፉ (የሚያስጠላ)ሰው እንዲያገቡ አታስገድዷቸው! እናንተ የምትወዱትን አይነት ነገር እነርሱም ይወዳሉ።
ምንጭ:-ዑዩኑል አኽባር(12-4)
➧ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ:- አባትሽም ሆነ ሌላ ሰው የማትፈልጊውን ሰው እንድታገቢ የማስገደድ መብት የለውም።
فتوى نور على الدرب
➧ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲህ አሉ:-አንዲት ሴት ልጅ ማንም ሰው የማትፈልገውን ሰው እንድታገባ ማስገደድ አይችልም! ልክ እንደዚያውም የሚመጥናትና የምትፈልገው ሰው ከመጣላት ወልይዋ መከልከል አይችልም።
ምንጭ:-አል ሊቃዕ ሸህሪ-20
🌷ውብና ማራኪ ከሆኑ የሴት ልጅ
ባህሪያቶች በጥቂቱ!💎
➢#እነዚህን_ቀጥለው_የሚመጡ (②③)ነጥቦችን በጥሞና ያንብቡ!
①,ሀያዕዋና አይነፋርነቷ
②,ትንሽ ማውራቷና ንግግር አለማብዛቷ
③,ድምፇን ዝቅ አድርጋ መናገሯ
④,አረማመዷን አካሄዷ ያልተነበለ መሆኗ
⑤,ትዕግስቷና ከአሏህ ዘንድ የደረሰባትን
ነገር መውደዷ
⑥,ሁል ጊዜ አሏህ ማመስገኗ
⑦,በተሰጣት ኒዕማ [ ፀጋ] መብቃቃቷ
⑧,ለፅዳትና ለንፅህና ትኩረት መስጠቷ
⑨,በችግር ጊዜ ባለት ሂክማ [ ጥበቧ]
⑩,በአዛኝነቷና በውሳኔዋ መካከል ሚዛናዊ
መሆኗ
①①,ከፊት ለፊቷ ያለን አካል ማክበሯና
ደረጃ ላለው አካል ቦታ መስጠቷ
①②,እቤቷ ውስጥ በስርዓት ማስተናበሯ
①③,በዙሪያዋ ላለ [ ለሚመለከታት] በሆነ
ጉዳይ ላይ ቶሎ መረዳቷና ፍጥነቷ
①④,ሸሪዓዊ እውቀትን መጨመሯ
①⑤,በህይወቷ ላይ ብዙ የሚጠቅማትን
ነገር ላይታ ማወቋ
①⑥,ልስላሴዋ
①⑦,ከውዳቂ ነገሮች መራቋና ከፍ ማለቷ
①⑧,እቤቷ ውስጥ መፅናቷ[ መርጋቷ]
①⑨,አሏህ በሾማት ነገር ላይ [ የቤት
እመቤት] ባደረጋት ላይ መታዘዟ
20,ለእቤቷ ለእያንዳንዷ ነገር ትኩረት
መስጠቷ
②①,ላለማባከን መትጋቷ
②②,የቤቷን ሁኔታ ቅደም ተከተል ማስያዟ
②③,በሱንና ላይ መፅናቷ ሌላም ሌላም....!
/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا
Читать полностью…=>ተመከር ግድ የለም ትዳር ይሻልሃል
-->ላጤ ሆኖ ኑሮ ምን ያደርግልሃል
=>ከዝሙት ተጠበቅ በሃላሉ አግባና
-->ሀራሙን አታስብ ትከስራለህና
ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል
"አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።"
(አል ኡም ሊሻፊዒይ 4/32)
http://Telegram.me//ZewagSeid
ሀቢቢ
አስተምረኝ ልማር ንገረኝ ሱናዉን
የነብዩን ሱና አጥብቆ መያዝን
በሱሀቦች ምንገድ በሷሊሆች ፋና
እንጓዝ በተዉሂድ ቀጥ ባለዉ ጎዳና
ቢዲአና ሽርክን ትተን ወድ ጎን
ሱናን እንከተል ይመር ሂወታችን
አሏህን ከታዘዝን በኢኽላስ በእወቀት
ሰላምእንሆናለን ቢመጣብንም ሞት! ...
اللهم لك الحمد حمدا كثيراً طيباً.🌸
ቆይ አንዴ አልሃምዱሊላህ በሉ እስኪ
ተዘርዝሮ ለማያልቀው በኛ ላይ ለዋለን ፀጋ።
▪"أهل السُّنّة السلفيونٌ قومٌ ترتاح النفس لهم"
لذلك انا أحبكم في الله إخوتي السلفيين في كل مكان
╭─═┅┅✺┅┅═─╮
𝐓𝐞:መነሐጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ
╰─═┅┅✺┅┅═─╯
ማንነትን መቀበል እና አቅምን ማወቅ የህይወት ግብን ለማሰተካከል መንገድን ይከፍታል
ሁሉም ሰው ያጠፋል ይሳሳታል
ነገር ግን ሁሌ ስህተቱን አውቆ ለማሰተካከል መጣር ብልጥነት ነው 📚🥀🥀
ብልጥ ሁኚ ጥፋት አለብኝ ብለሽ ተስፋ አትቁረጪ ከትላንቱ ማንነትሸ ተማሪ ሕይወት በራሷ ብዙ ነገር ታሰተምራለች !!
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የኒቃብ ለባሽ እና የሱሪ ለባሽ ልዩነት!!
-------------------------------------------------
በዚያ በደጉ ዘመን ይህ ተከስቶ ነበርኮ !!
👉በታላቁ ሱልጣን ሱለይማን አልቃኑኒ የአመራርነት ዘመን በፈረንሳይ ውስጥ ሴቶች እርቃናቸው እየጨፈሩ ነው የሚል ዜና ኸሊፋው ዘንድ ደረሰ።
.....በንዴት በግኖ ደብዳቤን ወደ ፈረንሳዩ ንጉስ ላከለታ፡፡
▸ደብዳቤው ይህን ይላል፦
"በሀገራችሁ ያሉ ሀፍረት የሌላቸው ሴቶች እርቃናቸውን ከወንዶች ጋር ተቃቅፈው እየጨፈሩ መሆኑን ሰምቻለሁ።
ሀገራችሁ ከእኛ ድንበር ጎን ስላለች ይህ ጋጠወጥ ስነምግባር ወደእኛም ሊዛመት ይችላልና መልዕክቴ እንደደረሰህ ይህን እርኩስ ተግባር አስቁም። አለዚያ እኔው ዘምቼ ለማስቆም ጦሬን ሰብቄ ወደናንተው ሀገር እመጣለሁ"
▸ከዚህ ደብዳቤ በኋላ በሀገረ ፈረንሳይ ጭፈራው ለመቶ ዓመታት ሙሉ በምስጢርና በድብቅ ይከወን እንደነበረ #የኦስትሪያው_ታሪክ_ጸሐፊ_ሀመር_ዘግቧል፡፡
👉#ይናገራልፎቶው!!
▪انتهى رمضان وفاز من فاز وخسر من خسر
اللهم اجعلني وإياكم من الفائزين
⚠️ረመዷን አልቋል አሸናፊም ድለኛ ሆኗል የከሰረም ከከሳሪወች ሆኗል
አሏህዬ እኔን እና እናንተን ከአሸናፊዎች መካከል ያድርገን።🤲
ዒዳቹህ የተባረከ ይሁን ቤተሰቦቸ✋
╭─═┅┅✺┅┅═─╮
𝐓𝐞:መነሐጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ
╰─═┅┅✺┅┅═─╯
🌸🍃 ከሴት ጋር ወሬ🌸🍃
በአሁን ሰዐት ብዙ አይነት ንግግሮች በብዙ አይነት ሶሻል ሚዲያዎች ከአጂነብይ ወንድና ሴት መሀል በብዙ አይነት ምንገድ ወንድሜ ነሽ እህቴነሽ በሚል ስም ወሬ ሲወነጫጨፍና ዲን ሲጭበረበር የሚታየው እጅግ በጣም ብዙ ነው።
ከሚባሉት ንግግሮች ውስጥ:
① #ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ, የምትለዋ ቃል በተደጋጋሚ የምትገኝ ከተራው ልጅ ይቅርና ትንሽ አውቋል ከሚባለው ሰው ሁላ የምትገኝ ሆና ይታያል። ይህን ንግግር ወይም ሴት ወንድን ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ ማለቷ ወንድም ሴቷን
እንዲህ ማለቱ እንደማይቻልና በል እንደውም የፊትና በር መክፈቻ መሆኑን በደንብ አበጥረው ተናግረዋል።
🌸🍃 ሌላው ቀርቶ ሀታ ለአጅነብይ ሴት ሰላምታ ማውረድ ለራሱ ለፊትና በር መክፈቻ ይሆናልና አይቻልም ያሉ ኡለሞችም አሉ★
እናም: አንተ ወንድሜ ሆይ ስማኝ ልጠይቅህ,
① #ስሜት ከበጠበጠህ ነብያችን ማግባት የቻለ ያግባ ብለዋልና አትቸገር ማግባትኮ ሀራም አደለም
ሱና ነው ይህንንም ከማሰብ አኳያ አግባ ውለድ በቃ አትፍራ ሰው እንዲህ አለኝ አትበል ስለራስክ የምትወስነው
እራስክ አንተ እንጂ ሌላ ሰው አይወስንልክም, ደግሞ በሱና ታፍራለክ እንዴ⁉️
② #ወንድሜ ሆይ የዋሃ እህቴን አታማላት አትጫወትባት እውነት ካዘንክላት አግባት አይ ለማግባት ዝግጁ
አደለሁም ካልክ ደግሞ ሀቂቃ የምታዝንላት ከሆነ በተራ ወሬ ከምትሸውዳት በግልፅ እንደማትሆናትና
አንተ ትልቅ አላማ እንዳለህ ንገራት,
ወንድሜ አላማ አለህ
① ለወደፊት ኡማን የመጥቀም አላማ አለህ❓
② ለወደፊት ዲንን የመርዳት አላማ አለህ❓
③ ለወደፊት ሱናን የማስፋፋት ቢድአን የመከትከት አላማ አለህ❓
መልስህ አዎ ከሆነ ታዳ ካንተ ምንድን ነው የሚጠበቀው❓
⛔️እህቴም አትሞኚ በአሁን ሰዐት ወንዱ የሚያደርገው ቅጥ አንባሩ ጠፍቶታታል ሲፈልግ
ወድሻለሁ ይልሻል ሲፈልግ አገብሻለሁ ይልሻል ሲፈለግ ለወደፊት እንዲህ አደርግልሻለሁ
ይልሻል ሀቂቃ ካገባሽ ከወደደሽ የወደፊት ቀጠሮ ምናስፈለገው❓
🌸🍃ወላሂ እህትዋ አያሙኝሽ በቴሌግራም ወጥቶ የፃፈና አረበኛ ያነበበ ብቻ እንዳይመስልሽ ባል የሚሆነው
ስንት ተቅይ አለ ነፍሱን ከመጥፎ ነገር አቅቦ ጌታውን የሚማፀን ስንት አለ ሲወድሽ በኒካህ ብቻ የሚፈልግሽ
ስንት አለ በቂርአት ጊዜውን አባካኝ ስንት አለ።።።
#ሀቂቃ እህቴ እንደ እኔና አምሳያዬ ማረጦ ጣጣ የለሽ ሰነፍ ሰው እንዳይሸውድሽ
ተጠንቀቂ‼️ ወንድን በልቁ አትመኚ ስንት ወንድ አለ ለወሬ ማሳለፊያ የሚፈልግሽ❓
ስንት ወንድ አለ ለስሜቱ መርኪያ የሚፈልግሽ❓ስንት ወንድ አለ ለብልግና የሚፈልግሽ❓
🌸🍃ንቂ እንጂ እህቴ!
የሱ ቃላት ዝክዘካ በፍፁም አይሸውድሽ አንቺን ለአላህ ብሎ የፈለገሽ ወንድ በሶሻል ሚድያ
አንቺን ለብቻሽ አደለም የሚያወራሽ እህቴ ሀቂቃ በአሁን ሰዐትኮ ብዙ አይነት ሰው አለ
ሰለፍይ ነኝ ብሎ የሰለፍይን ኩታ ለብሶ ጃፖኒው በወንጀል የተጨማለቀ ውስጡ እባብ ሁለቴ አይነደፍም ተጠንቀቂ እህቲ።
┅━❀🍃🌸🍃❀━┅
/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
🌸ትዳር ማለት ምን ማለት ነው ዓላመውስ ምንድነው የሚለውን ነገር ቀድሞ መወቅና መማር ይባጀል🌸
📌ብቻ ትዳር ነው ስለ ታበለ ጆይን ብሎ መውጣት ከዛ ቡሀላ ትንሽ ነገር ኮሽ ስል ሊፍት ብሎ የሚወጣበት ቻናል ወይም ጉሩፕ አይደላም ።
✂️ሴቶች እድሜየችሁ ሂዶወል ትዳር ያዙ ወንድ ዬለም እያተበሉ ለዚህ ብቻ ብላው ዘው ብሎ ይገባሉ ከዛ ቡሀላ ምንንነቱን ሰያውቁ ስላገቡባት ትዕግስት ማድረግ እናሱ ዘንድ ውርዳት ነው ህዕ❗️
👉እንዴትስ ትታጋሽያልሽ ዓላማው ሰይገባሽ ገብተሽባት ⁉️
ኦኽቲ አልጋሊያ አዳራሽን ግዜያዊ ስሜትሽ ገፋፍቶሽ በገዛ እጅሽ ጠፋጭ ህይወትሽን አተበለሺ ጀግነና ብልህ ሴት ሁኚ 👌
ህይወትሽን ለፉላንና ለዒላን እንዲፈለሰሙበት አትፍቀጂ ❗️
ስለ ዬተኛውም ጉዳይ ከማድረግሽና ከመግባትሽ በፊት ጥቅሙንና ጉዳቱን ለይተሽ መወቅ አለብሽ ❗️
👉በታላይ ስለ ትዳር ስተስቢ ግዜያዊ ስሜትሽን ብቻ አይደለም መሰብ የለብሽ ትዳር ውስጥ ብዙ መማርና መወቅ ያለብሽ ነገሮች አሉ እንዲሁም ደሞ ብዙ ሀለፍትና ያለው የሆነ ትልቅ ተቋም ነው ይህንን ለመገንባትና ግምባተውም እንዳይፈርስ የሚተደርሽያቸውን አስባቦችን መወቅና ለዛ ነገር ረስሽን መዛገጀት እንደለብሽ ጠንቂቀሽ ሊተውቂ ይገባሻል 👌
🌸የትዳር ዓላማው ምንድነው የሚለውንም ቀድመሽ መወቅ አለብሽ ❗️
👉ደሞ ውዷዬ ትዳርን የመሳላ ህይወት ሊሞክራውና ከልሆነ ጥዬው እወጠላሁ የምትይዋ ሞኝ አዳራሽን ትዳር የሙከራ ህይወት አይደላም ሰምታሽኛል ኣ⁉️
ሊሙክራው ከልሽ ሞክራሽው መውጣትሽ እንደማይቀር እወቂ የኒያሽን ነው የሚተገኚው ዋ 👌
ምንድነው ሩጫው ገብታሽ ልትወጪባት ለምን ትነካክያልሽ ⁉️
ለምን በጌታሽ ጣንካር ያለ የቂን ዬለሽም ⁉️
ለምን ስለ ትደር ህይወት ና ዓላማ ሳብር አድርገሽ አትማሪም ⁉️/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
✍️ጋብቻ ያሰብሽ እህቴ ከወንዶች እነዚህን ነገራቶች ተጠንቀቂ!!
....🖋 أبو الريس السلفي.
① ለመልክሽ ብሎ የሚያገባሽን ተጠንቀቂ, ምክንያቱም: ካንቺ የተሻለ ሲያያ ትቶ መሄዱ እርግጥ ነውና,
② ሲጃራ ፣ መጠጥ ፣ ጫት የሚመገብን ባል ተጠንቀቂ!ምክንያቱም: ገንዘብ አባካኝ ይሆንና በድህነት ትጎጂያለሽ አሊያም ጠጥቶ መቶ በዱላ መጫወቻ ያደርግሻልና,
③ ወለድ የሚበላን ተጠንቀቂ! ከአላህ ያጣላሻልና,
④ ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ተጠንቀቂ! ምክንያቱም: ለጌታው ሀቅ ሳይቆም ላንቺ ለጊዜያዊ ሚስቱ ቆማለሁ ማለቱ ዘበት ነውና,
⑤ ቋጣሪ (የማይሰጥ)ባል ተጠንቀቂ!
⑥ ደዩስ ባል ተጠንቀቂ! ማለትም: ሚስቱ ፊልም፣ሙዚቃ፣ድራማ ወዘተ ስታይ ፀጥ የሚል ፀጥ ማለቱን ውዴታ ነው ብለሽ አትሰቢ አሰበልሽ የሚባለው አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲከለክልሽ ነውና,
⑦ ቀብር ዟሪ ባል ተጠንቀቂ! በቀብር ተወሱል፣ኢስቲጋሳ የሚያደርግ ለቀብር ዘብህ፣ነዝር የሚሳል ከሆነ ሙሽሪክ ተጠንቀቂ!
⑧ አስካሪን ነገር የሚሸጥን ተጠንቀቂ!
⑨ ደጋሚ ከሆነ ባል ተጠንቀቂ! ጀሀነም ይዞሽ ይጓዛልና,
10- ሙብተዲእ ባል ተጠንቀቂ! በሽታው መጋባቱ ይፈርልሽልና,
➧አይ እኔ አግብቼ ለውጠዋለሁ የምትይ እህት ወላሂ ከእርግብ የበለጥሽ እንጩጭ የዋህ ነሽ
من تجالس تجانس" ነውና,
نقل
اللهم لك الحمد حمدا كثيراً طيباً.🌸
ቆይ አንዴ አልሃምዱሊላህ በሉ እስኪ
ተዘርዝሮ ለማያልቀው በኛ ላይ ለዋለን ፀጋ።
ሂጃብ ውበቴ ነው~
ፋራ ነሽ ይሉኛል ሒጃብ በመልበሴ፣
እኔ ግን ልክ ነኝ ከዲኔ ነዉ ውርሴ፣
ወንጀልን ማንገስ ዘመናዊነት ነው አሉ፣
ህግ አፍርሶ መኖር አራዳነት ካሉ፣
አዎ እኔ ፋራ ነኝ ያሻችሁን በሉ፣~ንድ ከሴት ጋራ መለየት አቅቶን፣
ወ
ዘመኑ ነው አልን ግራ እየተጋባን፣
ዘመን ምን አድርጋ ዘመን ተኮነነች፣
ሁሉም እንደልቡ ታግሳ ባኖረች፣~~~
እራሳችን መግዛት መታዘዝ ሲያቅተን፣
እናሳብባለን ዘመን ነው እያልን፣
አሁንም እላለሁ እኔ ግን ፋራ ነኝ፣
በሱሪ ማፍርበት ሒጃብ የሚያኮራኝ፣
ዘመናዊ መሆን ከቶ የማያሻኝ፣
እውነቱን ልንገርህ አዎ እኔ ፋራ ነኝ፣
ሚካፕ የተባለው አመድ የማይነካኝ፣
የተፈጥሮ ውበቴ ፀጋየ የበቃኝ፣
በሒጃብ ምኮራ የሙስሊም ልጅ ነኝ!!!~~~/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
✍️ ➰ጀግናና አሸናፊ ማነው➰?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ታላቁ አሸናፊነት ስሜትን ማሸነፍ ነው።
የሽንፈት ሁሉ ሽንፈት ለጊዜያዊ ደስታ ብሎ የኣኺራን ደስታ የሚያሳጣ ወይም የሚቀንስ ነገር ማድረግ ነው።
➲ጀግና ማለት በሩጫ ወይም በትግል ሰዎችን ሁሉ የሚያሸንፍ ሳይሆን በሁሉም ነገርና ቦታዎች ላይ አላህን መፍራት ነው።http://Telegram.me//ZewagSeid
الوادعي رحمه الله
درر_نسائية
ያ አዚዘቲ መልካም እንስቶችጋ በመቀማመጥ ኢማንሽንና የእውቀት ደረጃሽን አሳድጊ
╭─═┅┅✺┅┅═─╮
𝐓𝐞:መነሐጀ ሰለፍ የጀነት መንገዴ 🌸
╰─═┅┅✺┅┅═─╯
🎈ለሚስትክ ፍቅርክን ግለፅላት ያአኺ ‼️
➬አሁን እንደ ሚታየው በየ ሚዲያው ታግ እየተደራረጋጉ ማሬ ውዴ አንቺ ለኔ ምንጥሴ ተባባሉ ማለት አይደለም!!
➬ ውዴታክ የእውነት ከሆነ በቤትክ ሰተር አድርገክ ተንከባከባት ፍቅርክን በተግባር አሳያት!!
➬አንተ ሀያእህን አጥተክ ባለቤትክንም ሐያእዋ እንዲወገድ ምክንያት አትሁን!!
➬አንዳንዶችማ ባል ተብየው ታግ ያደርጋትና ያወድሳታል በአደባባይ ከዛምእሷ ኮሜንት ላይ ትገባና ባባዬ ሹክረን ቅብርጥሴ እያለች ትጃጃላለች አሏህ ይስቱር!!
ሱንይ ነን ካላችሁ የምር ሱንይ ሁኑ‼️
http://Telegram.me//ZewagSeid
🍃📖 ሱረቱል ካህፍ📖🍃
📖ቃሪዕ
#ሳላህ_ቡኻቲር
ካህፍ የቻለ ይቅራ📖 ያልቻለ ያዳምጥ🎧
በአላህ መልዕክተኛ(ሰዐወ) ላይ ሰለዋት ማውረድ እናብዛ
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
قَالَ ﷺ: «مَنْ صَلَّ عَلَيَّ صَلاةً صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشَراً»
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمدﷺ 🍃
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
/channel/Quranisgood
ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ
ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ
የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ
# አንተ_ስትናፍቀኝ
መውደድና ፍቅርህ ደርሶ ትዝ ሲለኝ
ካለሁበት ሁኜ አንተ ስትናፍቀኝ
ከቶም አይጋርደኝ ጋራ ሸንተረሩ ፣
ችሎም አያደክመኝ በርሀ ሀሩሩ፣
አባጣ ጎርባጣው የመንገዱ እንቅፋት፣
ላፍታም ትዝ አይለኝ ትንሽንኳ ቅንጣት፣
የጭልመት መደቅደቅ የአውሬው ዋካታ፣
ፍፁም አያሰፈራኝ የናፈከኝ ለታ ፣
ቀን ይሁን ሌት ይሁን ክረምት ወይም በጋ፣
ግዜም ቦታም አልመርጥ ለምንም አልሰጋ፣
ብርዱና ወጨፉም ካፊያውና ዶፉ ፣
መችስ ያቆሙኛል ፊቴ ቢሰለፉ፣
መውድድና ፍቅርህ ደርሶ ትዝ ሲለኝ
ካለሁበት ሁኜ አንተ ስትናፍቀኝ
ስከንፍ እመጣለሁ ሳልነግርህ በርሬ፣
ትዝታ እየጋለብኩ ያሳብ ጓዝ ቋጥሬ፣
ወዲያው እደርሳለሁ ካለህበት ግድም፣
ካዛ ፊትህ ቁሜ ሳልተነፍስ ቃልም፣
እንዲሁ በስስት እያዩህ አይኖቼ ፣
እምባ ይረጥባሉ እነዛ ጉንጮቼ ፣
ደሞ ቆየት ብየ ላወራህ ያምረኛል፣
የምሰማኝ ያህል ያስለፈልፈኛል ፣
በቃ ስትናፍቀኝ
ላንተ ባልታይም ፊትህ ተገትሬ፣
ጆሮችህ ባይሰሙም የውስጦቼን ወሬ፣
ገላህ ባይነካኛም ከጎንህ አድሬ፣
መውደድና ፍቅርህ ደርሶ ትዝ ሲለኝ
ካለሁበት ሁኜ አንተ ስትናፍቀኝ
ዘበት እኔ አላቅም ሳልመጣ ቀርቼ
በትዝታ ግልቢያ ባሳብ ፈረስ ቼቼ
#ትምህርቶች᎗ለባለ᎗ትዳሮች
⓵ ልክ እንዳገባሀት የሚስትህ የፊት በኩል ራስ ላይ እጅህን አድርገህ ይህንን ዱአ አድርግ
"بسم الله اللهم إني أسألك من خيرها وخير ما جبلتها عليه وأعوذ بك من شرها وشر ما جبلتها عليه"
⓶ አዲስ ተጋቢዎች አብረው ሁለት ረከአ ሰላት ሊሰግዱ ይወደድላቸዋል
➠ይህ ተግባር ከሰለፎች የተረጋገጠ መሆኑን ሸይኽ አልባኒ አዳበ ዚፋፍ ኪታባቸው ላይ ይጠቅሳሉ
⓷ ከሚስቱ ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ የሚባል ዱአ
"بسم الله اللهم جنبنا الشيطان وجنب الشيطان ما رزقتنا"
⓸ በአንድ ለሊት ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ ድጋሚ አሁንም ሊገናኛት ከፈለገ በመሀል ውዱእ ማድረግ ይወደድለታል።
➠ኡዱ ማድረጉ ለግንኙነቱ ነሻጣ እንደሚሰጣቸው ኢማም ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ላይ ተጠቁሟል።
⓹ ቢታጠብ ደግሞ የበለጠ የተወደደለት ይሆናል ምክንያቱም ከመልእክተኛው በየግንኙነታቸው መሀከል መታጠባቸው ስለተገኘ
⓺ ባል እና ሚስት አብረው በአንድ ቦታ እየተያዩ መታጠብ ይፈቀድላቸዋል
➠አኢሻ እና መልእክተኛው በዚህ መልኩ ይታጠቡ ነበረ
⓻ ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቶ በዛው መተኛት የፈለገ ሰው ውዱእ አድርጎ ቢተኛ ይወደድለታል
➠ግን ይሄ ውዱ ግዴታ አደለም ሳያደርግ ቢተኛም ወንጀል አይኖርበትም
➠ታጥቦ ቢተኛ ግን ከሁሉም በላጭ ይሆንለታል
⓼ አንዳንድ ግዜ በውዱ ፋንታ ተየሙም አድርጎ ቢተኛም ይችላል
⓽ ሚስቱ የወር አበባ ላይ ሆና ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም ከባድ ወንጀል ነው
➠ነገር ግን በብልቷ ከመገናኘት ውጪ ባለ ሁኔታ ከሷ ጋር እንደፈለገ መጠቃቀም ይፈቀድለታል
⓾ የማታ ሚስጥራቸ ለሰው ማውራት ከባድ ወንጀል ነው
➠ባልም ይሁን ሚስት በግኑኝነት ግዜ ያለ ሚስጥራቸውን ለማንም መናገር የለባቸውም
/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
ጠንክሪ እህቴዋ
^^<>^^><^^<>
☑️✅ ውዲቷ እህቴ ሀቅን ፈላጊዋ
በሠለፎች መንገድ ጉዞን ጀማሪዋ
አንዴ ስሚኝማ አድምጭኝ ልንገርሽ
ላንች ምክር ቢጤ አዘጋጀሁልሽ
እወቂ እህቴ ቅድሚያ ተውሂድን
ለጨለመው ጉዞሽ እንዲሆን ብርሀን
ነጃ የምትወጭበት ትልቁ ጎዳና
ወደ ጀነት አድራሽ ተውሂድሽ ነውና
አደራ በተወሂድ በነብያት ፋና
ውዲቷ እህቴ ከቢድዓ እራቂ
የሱና አውዳሚ መሆኑን እወቂ
ጥሜት ነው ቢደዓ እህት ተጠንቀቂ
ዲንሽን ተማሪ ዐሊምን ጠይቂ
ጉዞሽን ቀጥይ በተውሂድ በሱና
አደራ እንዳትወጭ ከሀቁ ጎዳና
በዚህ ዘመንማ አሁን ባለንበት
ሱና ተደብቆ ቢድዓ ነግሶበት
ባጢሉ ተስፋፍቶ ሀቁ ባነሰበት
እህቴ እወቂ የዚህ መፍትሄውን
ከባጢል መሸሻ ማምለጫ ዘዴውን
ሱናን አጥብቀሽ ያዥ ቢድዓን ራቂ
በሠለፎች ሱና በነሱ ተብቃቂ
ተግባሩን እወቂ የአቡበክር ሲዲቅ
የሁለተኛውን የዑመር አል ፋሩቅ
የዑስማን የዓሊይ የኸሊፋወቹን
የአንሷሮችና የሙሀጂሮቹን
ሱናቸውን ያዥ የሶሀብዮቹን
በሱና ላይ ፅኒ እህቴ አደራ
ተጠንቀቂ ራቂ በዲን ላይ ፈጠራ
ዲንሽን ተማሪ ከታላላቆቹ
በዕውቀት ከታነፁት ከዑለማወቹ
እህት ረጋ በይ ዲን ላይ አትሩጪ
አንች ፈጠንሽና ምንም ላታመጪ
ረጋ በይና ዑለማን አድምጪ
አትፍጠኝ እህቴ ከመስመር አተውጪ
ጠንክሪ እህቴዋ አደራሽን
በተውሂድ በሱና!!!
ከረመዳን ጾም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን መጾም ምንዳው ምን ያህል ነው?
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:- “ረመዳንን ጾሞ ከዛም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን (በመጾም) ያስከተለው አንድ አመት የጾመ ያህል ነው።”
ሙስሊም ዘግበውታል።
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
ቱናትነበረ ኢዱ ግን ያዉ ኢድሙበረኩ አሉተባላቸሁም በጣም ይከረታ እጠይቀለን
ወድ የተከበራቸሁ የዘዋጅ ሰኢድ ተከታተይወች
እካን ለተከበረዉ ለኢድ አል ፈጠር በሰላም አደረሰቸሁ