=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid
በንፁህ ልቦና የሚቀርቧቹህን ሰዎች ጣል ጣል አታድርጉ፣ ትዕግስታቸዉንም አታስጨርሱ። ኋላ ላይ ቁጣቸዉን አትችሉትም። በግ ከበረረ፣ ቅን ካመረረ.....
ተናግሪያለው በኋላ እየየ እንዳልሰማ✋
#የአሊሞች_ሀገር_ወሎ
ሲያስብ ሲያሰላስል አዳርና ውሎ
ባይተዋሩ ልቤ ልሂድ ይለኛል ወሎ
ፍቅር ከሚያመርትበች ከደጋጎቹ አገር
ከውቢቷ ደሴ ከመሻይኮች ሀገር
ናፈቀን ደርሳቸው ያውብ ዳዕድዋቸው
ጣፋጭ እና ገሳጭ መሳጭ ሙሀደራቸው
ዳግም እስከምንገናኝ ሲመጣ ሸበካው
ሁሉንም በያሉበት አላህ ይጠብቃቸው
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂
=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂
=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂
=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂
=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂
የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
☞http://Telegram.me//ZewagSeid
ዶክተር ዘይኔ በመቄዶንያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ባሉበት አስገራሚ ታሪክ ያስተማረበት
Читать полностью…አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እደት እደት ናችሁ ቤተሰብ
ደስ የሚል ዜና አለን ለእናንተ ወደ ክፍለ ሀገር ማንኛዉንም እቃ ብታዙን እናደርሳለን ታማኝነታችን መለያችን ነዉ።
ደሴ
አቀስታ
ቀይ መብራት
መካነ ሰላም
ለሚ
ወግዲ
ጎረንጅ
ሰኮሩ
ማንኛዉንም እቃና ተረዛእ እናደርሳለን
ይህ የፌስቡክ ፔጃችን ሲሆን ኢንቫይት እና ፎሎ እያደረጋችሁ አበረታቱን ስል በትህትና ጠይቃለሁ።
https://www.facebook.com/profile.php?id=100094300579870
ይህ ደግሞ የቴሌግራም ፔጃችን ነዉ ባታተርፉም እንኳን አትከስሩም
/channel/sofimart0712
በዱባይ አረብ ኢምሬት ላላችሁ ደግሞ
ዱባይ
ሻርጃ
አጂማን
በርከት ያለ ትዛዝ ያለዉ ደግሞ
ፉጂራ
ራስልህ ኸይመ
አቡዳቤ
አል አይን
ድራ
እንመጣለን ስራችን ደንበኞቻችንን ማስደስት ነዉ።
ሶፊ ባይተዋር(ይቃጩብሽ) ብላችሁ ብመጡ
ምንም አታጡ።
በቀጥታ ስልክ ለማገኘት
00251911900447
አሊያም 00971543232564
ብለዉ ይደዉሉ ።
ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
ደግ ሴት የደግ ወንድ ሚስት ናት ::
🥀
ትዳር የእውነት ሚስጥር ነው!!
s🎈🖊️
✍️ጋብቻ ያሰብሽ እህቴ ከወንዶች እነዚህን ነገራቶች ተጠንቀቂ!!
....🖋 أبو الريس السلفي.
① ለመልክሽ ብሎ የሚያገባሽን ተጠንቀቂ, ምክንያቱም: ካንቺ የተሻለ ሲያያ ትቶ መሄዱ እርግጥ ነውና,
② ሲጃራ ፣ መጠጥ ፣ ጫት የሚመገብን ባል ተጠንቀቂ!ምክንያቱም: ገንዘብ አባካኝ ይሆንና በድህነት ትጎጂያለሽ አሊያም ጠጥቶ መቶ በዱላ መጫወቻ ያደርግሻልና,
③ ወለድ የሚበላን ተጠንቀቂ! ከአላህ ያጣላሻልና,
④ ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ተጠንቀቂ! ምክንያቱም: ለጌታው ሀቅ ሳይቆም ላንቺ ለጊዜያዊ ሚስቱ ቆማለሁ ማለቱ ዘበት ነውና,
⑤ ቋጣሪ (የማይሰጥ)ባል ተጠንቀቂ!
⑥ ደዩስ ባል ተጠንቀቂ! ማለትም: ሚስቱ ፊልም፣ሙዚቃ፣ድራማ ወዘተ ስታይ ፀጥ የሚል ፀጥ ማለቱን ውዴታ ነው ብለሽ አትሰቢ አሰበልሽ የሚባለው አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲከለክልሽ ነውና,
⑦ ቀብር ዟሪ ባል ተጠንቀቂ! በቀብር ተወሱል፣ኢስቲጋሳ የሚያደርግ ለቀብር ዘብህ፣ነዝር የሚሳል ከሆነ ሙሽሪክ ተጠንቀቂ!
⑧ አስካሪን ነገር የሚሸጥን ተጠንቀቂ!
⑨ ደጋሚ ከሆነ ባል ተጠንቀቂ! ጀሀነም ይዞሽ ይጓዛልና,
10- ሙብተዲእ ባል ተጠንቀቂ! በሽታው መጋባቱ ይፈርልሽልና,
➧አይ እኔ አግብቼ ለውጠዋለሁ የምትይ እህት ወላሂ ከእርግብ የበለጥሽ እንጩጭ የዋህ ነሽ
من تجالس تجانس" ነውና,
نقل
በየቀኑ ማለዳ ስንነሳ የሚያሳስበን የሆነ ሓጃ አይጠፋንም መቸስ ያሳሰበንና ያስጨንቀን ነገር ይኖራል። እንዳይሆን ብለን የምንፈራው ነገር አለ፣ ልናሳካው የምንሮጥለት ጉዳይ አለ፣ እንዲገራልን የምንጓጓለት ዓላማ አለ፣ መስመር እንዲይዝልን የምንመኘው ሀሳብ አለ። እነኚህን ሁሉ የምናሳካው በአሏህ ስንታገዝ ብቻ ነው። ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለ'ሏህ የምንለዉም ለዚሁ ነው። እኛ ካለ ጀሊሉ ምንም ነንና ስትወጡ አትርሱ።
Читать полностью…﴿ ۖلَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ ۖ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ﴾
Читать полностью…➧ኡመር እንዲህ አሉ:-ሴት ልጆቻችሁን መልከ ጥፉ (የሚያስጠላ)ሰው እንዲያገቡ አታስገድዷቸው! እናንተ የምትወዱትን አይነት ነገር እነርሱም ይወዳሉ።
ምንጭ:-ዑዩኑል አኽባር(12-4)
➧ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ:- አባትሽም ሆነ ሌላ ሰው የማትፈልጊውን ሰው እንድታገቢ የማስገደድ መብት የለውም።
فتوى نور على الدرب
➧ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲህ አሉ:-አንዲት ሴት ልጅ ማንም ሰው የማትፈልገውን ሰው እንድታገባ ማስገደድ አይችልም! ልክ እንደዚያውም የሚመጥናትና የምትፈልገው ሰው ከመጣላት ወልይዋ መከልከል አይችልም።
ምንጭ:-አል ሊቃዕ ሸህሪ-20
🌷ውብና ማራኪ ከሆኑ የሴት ልጅ
ባህሪያቶች በጥቂቱ!💎
➢#እነዚህን_ቀጥለው_የሚመጡ (②③)ነጥቦችን በጥሞና ያንብቡ!
①,ሀያዕዋና አይነፋርነቷ
②,ትንሽ ማውራቷና ንግግር አለማብዛቷ
③,ድምፇን ዝቅ አድርጋ መናገሯ
④,አረማመዷን አካሄዷ ያልተነበለ መሆኗ
⑤,ትዕግስቷና ከአሏህ ዘንድ የደረሰባትን
ነገር መውደዷ
⑥,ሁል ጊዜ አሏህ ማመስገኗ
⑦,በተሰጣት ኒዕማ [ ፀጋ] መብቃቃቷ
⑧,ለፅዳትና ለንፅህና ትኩረት መስጠቷ
⑨,በችግር ጊዜ ባለት ሂክማ [ ጥበቧ]
⑩,በአዛኝነቷና በውሳኔዋ መካከል ሚዛናዊ
መሆኗ
①①,ከፊት ለፊቷ ያለን አካል ማክበሯና
ደረጃ ላለው አካል ቦታ መስጠቷ
①②,እቤቷ ውስጥ በስርዓት ማስተናበሯ
①③,በዙሪያዋ ላለ [ ለሚመለከታት] በሆነ
ጉዳይ ላይ ቶሎ መረዳቷና ፍጥነቷ
①④,ሸሪዓዊ እውቀትን መጨመሯ
①⑤,በህይወቷ ላይ ብዙ የሚጠቅማትን
ነገር ላይታ ማወቋ
①⑥,ልስላሴዋ
①⑦,ከውዳቂ ነገሮች መራቋና ከፍ ማለቷ
①⑧,እቤቷ ውስጥ መፅናቷ[ መርጋቷ]
①⑨,አሏህ በሾማት ነገር ላይ [ የቤት
እመቤት] ባደረጋት ላይ መታዘዟ
20,ለእቤቷ ለእያንዳንዷ ነገር ትኩረት
መስጠቷ
②①,ላለማባከን መትጋቷ
②②,የቤቷን ሁኔታ ቅደም ተከተል ማስያዟ
②③,በሱንና ላይ መፅናቷ ሌላም ሌላም....!
/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0