zewagseid | Unsorted

Telegram-канал zewagseid - ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

16368

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid

Subscribe to a channel

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 6⃣0⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣8⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣6⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣4⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣2⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/oSS2kZv2BJc?si=R2VwLdL6AvPt_zG4

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣0⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣8⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣6⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣5⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣3⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣1⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣0⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 3⃣8⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 3⃣6⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣9⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣7⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣5⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣3⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 5⃣1⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የቱንም ያክል ብትሰበር ምንም ማለት አይደለም
ሁሌም ቢሆን ካቆምክበት መጀመር... ከዚያም ከመጀመሪያው የተሻልክ መሆን ትችላለህ

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣9⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣7⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

✍ #ማግባት አለብኝ ብለህ ስለወሰንክ ወይ ቤተሰብ እንድታገባ ስለወተወተህ
አልያም ለማግባት የሚያስችል #የገንዘብ_አቅም ስላለህ ብቻ ትዳር ውስጥ ገብቸ # ባልነትን_ልለማመድ አትበል
⭐️ምን አልባት አንተ ልምምድህን ጨርሰህ
#ባልነት እስኪገባህ ድረስ በምፈጥራቸው #ክፍተቶች #ሚስትህ ባል አልባ
ስሜት ይሰማትና ሚስትነቷን መጠራጠር ልጀምር ትችላለች ያ ሆነ ማለት ደሞ

☞ቤትህ ተበጠበጠ
☞ #ትዳርህ_ተናጋ ማለት ነው ስለዚህ ትዳር አለም ውስጥ
ከመግባትህ በፊት ከአንድ #አሪፍ_ባል የሚጠበቁ ሀላፊነቶችን ጠንቅቀህ እወቅ
ባል የመሆን ትርጉሙ ይግባህና እመንበት ባጠቃላይ
#ከማግባትህ_በፊት_ባል_ሁን !!!/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣4⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 4⃣2⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

በዱንያ ጉዳይ አትጨናነቅ
ዕድሜ ልክህን የፈለከውን ያህል
ለዱንያ ብትለፍ
ተራራ ብትንድ አልፍ ኪሎ ሜትር ብትጓዝ
ሀብትህ ቢትረፈረፍ ካፈራሀው
የትንኝ ክንፍ ያህል እንኳን
ወደ
#አኼራህ ይዘህ መጓዝ አትችልም
መልካም ስራህ ብሆን እንጂ ስለዚ በለህ እድሜ አላህን ተገዛዉ መልካም ስራም ስራ ለነገ ስንቅ ይሆንህ ዘንድ።
   
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 3⃣9⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 3⃣7⃣🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ለወሎ ቆነጃጅቶች የተገጠመ ግጥም !!!
🏞🌲🌳🌴🌾🌿🍀🏞

የሙሐባ ችግኝ የፍቅር አዝመራ፣
ደሴ ላይ ተዘርቶ ሐይቅ ላይ አፈራ።
ውጫሌና እሮቢት ሊብሶን ይዞ ሐብሩ፣
ውብ ይወጣበታል ጋራው ሸንተረሩ።
ጊራና ወርጌሳ ሐራና ወልዴያ፣
የማይጠገበው የቆንጆ መብቀያ።
መርሳ ራያ ቆቦ የጀግኖቹ መንደር
በክፉ ለመጡ የማይደራደር።

ኧረ ወሎ ወሎ ምድሩ ገደላማ፣
ያበቅላል ከስሩ አንገተ መለሎ አይነ ኮለምላማ።
ኮምቦልቻና ባቲ ደጋንና ገታ፣
ደግነት ልምዳቸው ሳቅና ፈገግታ።

ሐርቡና ከሚሴ ሚጢቆሎ አንቻሮ፣
ፍቅር በጅምላ ነው የለም በችርቻሮ።
ተንታና መቅደላ ከላላ ወግዴ፤
ልቤ ናፍቆብኛል አልቀረም መሄዴ።
አቃስታ ገነቴ ለሚና ቀይመብራት፣
ትዝታው ከመጣ አያስበላም እራት።

ወረኢሉ ካቤ ጃማና ልጓማ፣
ያፈራል ሸበላ ቆንጆ ውብ አይናማ።
መካነሰላምን የሸሆቹን አገር፤
አይቼው በመጣሁ ሂጄ በወፍ በረር።
አጅባርና ማሻ ተንታና ደጎሎ፣
ልጆቹ ሸንቃጦች አንገተ መለሎ።

ጉጉፍቱና ጊንባ አየረ ቀዝቃዛ፣
የሚታፈስበት ፍቅር እንደዋዛ።
ዋድላና ደላንታ መገን ወገልጤና
ሐገሩ እህል አብቃይ ሰው መልከቀና።
ወረባቦን ብየ ልዝለቅ በቢስቲማ:
ገደራ ነው ምንጩ ፍቅር ለተጠማ። ቢንት ሰኢድነኝ የናተዉ የገጠርዋ ልጅ ተዝታነዉ ስቄ

Читать полностью…
Subscribe to a channel