=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid
☞:::::::ወንድሜ::::::::☜
ለሚስትህ ምን አይነት ሰው ነህ?በቤትህ ምን አይነት ሰው ነህ?
ደዩ፞ስ ወይስ ሃላፊነት የሚሰማው? አልጋ ወይስ ቀጋ?
ለሚስትህ ማነህ? ምንድን ነህ?
* ባል ወይስ ደባል?
* ቅን ወይስ ቅንቅን?
በቤትህ ምን ስም አለህ? ምን ቦታ አለህ?
* የምትከበር ነህ ወይስ የምትናቅ?
የምትወደድ ነህ ወይስ የምትጠላ?
* የምትደሰትብህ ነህ ወይስ የምትሳቀቅብህ? ስላንተ ሚስትህ ትመስክር።
በቤት ውስጥ ያለህ ቦታ አላህ ዘንድ ያለህን ደረጃ እንደሚወስን አስተውለሃል? እየውልህ ነብዩ ሶለ፞ላ፞ሁ ዐለይሂ ወሰለ፞ም እንዲህ ይላሉ:–
"خِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ"
"ከናንተ ምርጦች ማለት #ለሚስቶቻቸው_ምርጦች_የሆኑት_ናቸው።" [ኢብኑ ማጀህ: 1978]
ስለዚህ ምርጫው በእጅህ ነው። የሚመችህን ደረጃ መምረጥ ደግሞ ያንተ ፋንታ ነው።
ማሳሰቢያ: – ለሚስት ምርጥ መሆን ማለት ከሸሪዐ ያፈነገጠ አያያዝ መያዝ፣ ልቅ የሆነ ህይወት መምራት ማለት አይደለም።
እንዲህ አይነቱ ሃላፊነቱን የማይወጣ ባል ደግሞ የራሱ ቦታ የራሱ ስም አለው። ደዩሥ የሚባል! ደዩሥ ደግሞ በሐዲሥ እንደተገለፀው ጀነት አይገባም።
አዎ! በቤቱ የሚያየው ልቅነት፣ ስድነት፣ መረን መልቀቅ የማይሞቀው የማይበርደው ሰው ከእንስሳት አምሳያ ቢፈለግለት አሳማን ይመስላል። ርካሽና ቆሻሻ ፍጡር ማለት አሳማ ነው።
ስለዚህ የከረረውን ማርገብ ስትሻ የላላውን በልክ ማጥበቅ ስለሚያስፈልግ ግራ ቀኝ ተመልከት። ሚዛንህን ጠብቅ። ስለዚህ ወንድሜ እቤትህ ዉስጥ ሸሪዓ በሚፈቅደዉ መልኩ ለሚስትህ ጥሩ ሁን።✅
http://Telegram.me//ZewagSeid
የቱንም ያክል ብትሰበር ምንም ማለት አይደለም
ሁሌም ቢሆን ካቆምክበት መጀመር... ከዚያም ከመጀመሪያው የተሻልክ መሆን ትችላለህ
✍ #ማግባት አለብኝ ብለህ ስለወሰንክ ወይ ቤተሰብ እንድታገባ ስለወተወተህ
አልያም ለማግባት የሚያስችል #የገንዘብ_አቅም ስላለህ ብቻ ትዳር ውስጥ ገብቸ # ባልነትን_ልለማመድ አትበል
⭐️ምን አልባት አንተ ልምምድህን ጨርሰህ
#ባልነት እስኪገባህ ድረስ በምፈጥራቸው #ክፍተቶች #ሚስትህ ባል አልባ
ስሜት ይሰማትና ሚስትነቷን መጠራጠር ልጀምር ትችላለች ያ ሆነ ማለት ደሞ
☞ቤትህ ተበጠበጠ
☞ #ትዳርህ_ተናጋ ማለት ነው ስለዚህ ትዳር አለም ውስጥ
ከመግባትህ በፊት ከአንድ #አሪፍ_ባል የሚጠበቁ ሀላፊነቶችን ጠንቅቀህ እወቅ
ባል የመሆን ትርጉሙ ይግባህና እመንበት ባጠቃላይ
#ከማግባትህ_በፊት_ባል_ሁን !!!/channel/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
በዱንያ ጉዳይ አትጨናነቅ
ዕድሜ ልክህን የፈለከውን ያህል
ለዱንያ ብትለፍ
ተራራ ብትንድ አልፍ ኪሎ ሜትር ብትጓዝ
ሀብትህ ቢትረፈረፍ ካፈራሀው
የትንኝ ክንፍ ያህል እንኳን
ወደ #አኼራህ ይዘህ መጓዝ አትችልም
መልካም ስራህ ብሆን እንጂ ስለዚ በለህ እድሜ አላህን ተገዛዉ መልካም ስራም ስራ ለነገ ስንቅ ይሆንህ ዘንድ።
http://Telegram.me//ZewagSeid
ሴት ልጅ ማለት በእጅህ ላይ ያለች የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ማለት ነች
የረሱል አደራ ባል የሚሰቱን ሰም ሴቭ ያደረገው የረሱል አደራ ብሎ ነው ለምን እንደዛ ብለህ ሴቭ አደረከው ብለው ሲጠይቁት ምናልባት ተቀይሜባት በምትደውል ግዜ ላነሳው ሳየው የረሱል አደራ መሆኗን እንዳሰታውሰ ነው አላቸው
🥀ፍቅርን በሀላል ውስጥ ፈልጉት ......🦋
https://youtu.be/oSS2kZv2BJc?si=R2VwLdL6AvPt_zG4
Читать полностью…