zewagseid | Unsorted

Telegram-канал zewagseid - ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

16368

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid

Subscribe to a channel

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/lsBpGQIXs2g?si=0O8woQecoCMyZVxZ

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/8mjSLH93iS4?si=SsPSctXrrUicRoQF

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧9⃣5⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧9⃣3⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧9⃣1⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/y54LxEDAq10?si=gG31jl3I_tpu57J1

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አባቴ ሸህ ሙሀመድ ይማም ወርቁ ለሀጂ በሄደበት ሳይመለስ ቀርቶል የሄደ አመት ሀጂ አርጎ እዛዉ ቀረ በአመቱ ሀጂ አርጎ ሀገሩ ለመግባት ፈልጎ አለበት ወደ መካ ሲሄድ ታመመ ከዚያም ሲታመም አብረዉት ያሉ ጓድኞቺ ከመንቀድ ዳር አስቀመጥነው ከዚያም አንፑላንስ መጥቶ ስወስደው አይተነዋል የት ሀኪም ቤት እንደ ወሰዱት አናውቅም ነበር ያሉን እዛ አካባቢ ያሉትን ፓሊሶቺ ሲጠየቁ መካ ማሊከል አብዱል አዚዚ ሙስተሺዋ ፈልጉት አላቸዉ ለሚፈልጉት ከዛም አገኙት በሀያ ቀኑ ህመሙ የአእሚሮነበር እን ትንሺ ይሻለው ብለው ያገኙት ሰወችመገኛቱን ነግረውን ወጡ በሳምንቱ የሚገኘው ሰውየ ከእህታቺን ጋር ቢሄዱ የለም ሀኪሞቹን ሲጠይቁ ትናንትና እውጪላይ ሊንቀሳቀሲ እንደወጣ መለሰ እክላሱ አልገባም አላየነውም አሉ እንደት እንደዚህ ሊሆን እንደቻለ አልገባንም እኛ ወዳው አፋልጉኝ ለቀቅን ግን አልገኝነውም እንደት በሀኪም ቤት በገዋን ብቻ ወጥቶ ሲሂድ አልታያቸውም ምክናየቱ በጣም ግራ ገብቶናል ሰባት አመቱ ጨረሰ በ209 አ :ም የፈለገ ስም ሰአዳሙሀመድ እና አንዋረ ሙሀመድ
የትዉሊድ ቦታ ወረሂበኑ አጂባር ተንታ 0097433341498 seada Mohammed
00251914454259
00251938398186
Aenawar Mahamadd እኛ ፈላጊወቹነን በዚህ የምታቁትን ነገር ሁሉ አሳዉቁን

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/PhjCTBb8FuU?si=zbS-sRdpFusiaNjU

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

*👌[የስደት አቋምሽ ፍፁም አይለይሽ]*

*ሀገር እደገባሽ ሳይሞላ ሳምትሽ፣*
*ብለው ይነግሩኛል  እነዚያ የሚያውቁሽ፣*
*ዲኗን ዘግታለች ያች ጀግና እህትሽ፣*
-------------------------------------------
*ዋጅብ ይሁን ሡና ሁሉም ረስታለች፣ ከሙብተድዕ ሰዉ ጋር  ትዳር መስርታለች፣ በመጥፎ ጓደኛ ልቧን አዙራለች፣ መራቆቱን  መርጣ ሂጃቧን ጥላለች፣ ከኢኽዋን ከአህባሹ ትቀላቀላለች፣ የጥመት ሠወች ጋ መኖር ጀምራለች፣ በስሜት ተታላ ከሱና ርቃለች፣*

*አኽባሩን ስሰማ ይሄን መጥፎ ዜና፣ መዘናጋትሽን ትልቁን አማና፣ ያ ሁሉ ልፋትሽ እደቀረ መና፣ በጣም ተከፋሁኝ  ዉስጤም አዘነና፣ ኢስቲቃማን ለመኩ ከላይ ከረበና፣*
------------

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

❥☞☞ወንድሜ ጥሩ #ትዳር ትፈልጋለህ ❥☜📌

☞ ከፈለክ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል (አላህ ይዘንላቸው) ልጃቸው
ሲያገባ የለገሱት ምክር ለኔ ብለህ ስማ
☞ ልጄ ሆይ እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትህ መፈጸም ካልቻልክ
#በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር📌

📌1- )☞☞ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት

📌2-)☞☞ ሴት ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። (ባገኘከው አጋጣሚ) ፍቅርህን ከመግለጽ ወደኋላ አትበል

📌3- )☞☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ። ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር።
4- )☞☞ሴቶችን መልካም ንግግር፡ ውብ ገጽታ፡ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖሩህ ጥረት አድርግ

📌5-)☞☞ ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው። ቤቷ ስትሆን ዙፋኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል። በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባትን ነገር እንዳትፈጽም።ከንግስና ዙፋኗ ላይ ልታወርዳትም አትሞክር። ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ።

📌6)-☞☞ ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም። አንተን ከቤተሰቦቿ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር። ይህን
ማድረግ ፍጻሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል።

📌7)- ☞☞ ሴት ከጎንህ (ጠማማ አጥንት) መፈጠሯን አትዘንጋ። ይህ አፈጣጠሯ
የውበቷ ሚስጥር መሆኑን እወቅ። ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለሁ
እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ። ስብራቷ ፍቺ ነው። ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት። መካከለኛ ሰው ሁንላት።

📌8- ☞☞ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች።(ስትናደድ)
ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ነገር ግን እንዲህ አደረገች
በማለት ብቻ እንዳትጠላት። ይህን ባህሪዋን ባትወድላት ሌሎች የሚስቡህ
ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ።

📌9-☞☞ ሴት አካላዊ ድካምና ስነልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። በዚህን ወቅት አላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) የግዴታ አምልኮዎችን
(ሰላትና
ጾም )
ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። በዚህን ጊዜ እዘንላት። ትእዛዝ አታብዛባት።

📌10- ☞☞ሴት አንተ ዘንድ ያለች (የፍቅር) ምርኮኛህ መሆኗን አትዘንጋ።
ምርኮኛህን በጥሩ ሁኔታ ያዛት፡ እዘንላት በድክመቷ
(የምትፈጽመውን
ስህተት) እለፋት። ምርጥ የሂዎት አጋርህ ትሆናለች።”
ወንድሜ ደግመህ አንብበው!!👆👆
💍
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

🔍 አላህ እያየኝ ነው የሚለው ውስጥህ ላይ ሲጣድ ከውሰጥህ ፍርሀት ይኖራል ።

➀) እንዳያይህ ከማይፈለግ ቦታላይ ከመገኘት ትታቀባለህ
➁)ሊያጣህ ከማይገባ ቦታ ላይ ከመጥፋት ትታቀባለህ =>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
"ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧7⃣2⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧6⃣6⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧9⃣7⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧9⃣6⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧9⃣4⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧9⃣2⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/16ik08hCH0g?si=glrLQBOLDfIJESsP

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/ngjlVSSMD6c?si=Y5cCp_smEjufG0Du

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የሴቶች እመቤት የነገሰች እርሷ
ድንበር የማታልፈው በአለባበሷ

ፋሽን ያላማራት ስሜቷን ጠባቂ
ከሯሷ አብልጣ እምነቷን አድናቂ

የሴቶች እመቤት የምእመናን ወራሽ
ሂጃብ የማታወልቅ ደግሞም ኒቃብ ለባሽ

ለይምሰል ያልሆነ ስራዋ ለጉራ
ለፈጣሪ ስትል  ያለፈች  መከራ

በአለባበሷ ያልተበገረችው
ሂጃብ አላወልቅም እንብየው ያለችው

ያቺ ሱመያዋ የእምነት ተምሳሌት
እሷ ነች ፈለጌ ሳለሁኝ በህይወት

ሙእሚኗ  እህቴ  ሂጃቡን ልበሺው
ሸርጡንም ጠብቂው እንዳታበላሺው

እህቴ አስቢበት አንቺ ሂጃብ አልባ
ምንድን ልትመልሽ ነው ከቀብር ስንገባ


💎💎ልዕልቶ👑👑
/channel/saliha2018

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ከመትወጂው ሰው ጋር ስትሮሪ
እንክብካቤ አድርጊለት በፍቅር
ስተቱን በሙሉ ጎልጉለሽ አታውጪ
ለቀሪ ሂወትሽ ጓደኛ እንዳታጪ

ዛሬ ላይ እኮ ሺህ መልካም ነገሮች እያሉት አንድ አስቸጋሪ ባህረውን አውጥተው ነገር የሚፈልጉ ከዚህም አልፎ ለፍቺ ደረጃ የሚያደርሱ እህቶች አሉ

ያ ኡኽቲ የሰው ልጅ ሙሉ ሆኖ አያውቅም ሊሆንም አይችልም ሙሉ አና ከስተት የፀዳና የጠራ አላህ ብቻ ነው።

ሲጀመር ትዳር አንዱ የ አንዱን ጎዶሎ ለመሙላት ነው ሚመሰረተው አንቺ ከነገሮች ከጎዶሎ ፀድተሽ ነው ሙስተሂል ጎዶሎሽን ሸፍኖና ደብቆ ቢሆን እጂ ስለዚ መልካም ነገሮቹን ለመመልከት ሞክሪ ተማም!

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧8⃣1⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

አንቺ ባለትዳር ሆይ ተጠንቀቂ!

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا ينظرُ اللهُ إلى امرأةٍ لا تشكرُ لزوجِها، و هيَ لا تستغني عنهُ.﴾

“ከባሏ የማትብቃቃ ስትሆን ባሏን የማታመሰግን ሴት፣ አላህ በእዝነት አይኑ አይመለከታትም።”

📚 ነሳዒ ዘግበውታል አልባኒ በሲልሲለቱ አሶሂሃ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 689
=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂

=>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂

=>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂

=>ዝሙትን ለማጥፍት🍂

=>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂

የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂
  "ሼር ጆይን^
http://Telegram.me//ZewagSeid

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧7⃣4⃣

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

ርዕስ
የትዳር ጥበብ

መግቢያ

ከትዳሩ በፊት አጋርን መምረጥ ነዉ
በራስ ብቻ ሳይሆን ጌታን ማማከር ነዉ

በተቻለ መጠን ዝግጁ መሆን ነዉ
ከሆነ ቦኅለ መንገዱ ረዥም ነዉ

በዚህ አለም ብቻ ሚያበቃ ሳይሆን
አኼራም ይዘልቃ በደንብ ነዉ ማጤን

የባል ሐቅ፦

ሚስትም ላሳዳሪዉ መታዘዝ አለባት
መሪ መሆኑንም መቀበል አለባት

በቤቷም በራሱዋ እሱን ትጠብቀዉ
በደንብ ታክብረዉ የሷ ንጉሱዋ ነዉ

የሚላትን ሁሉ መርሐባ ትበለዉ
ወደኔ ነይ ሲላት በፍጥነት ትቅረበዉ

ሚዮደዉን  ነገር ሳይነግራት ትረዳዉ
ሚጠላዉንማ ቶሎ ታስዎግደዉ

ጉዳይ ተከስቶ ከቤትም ለመዉጣት
"ሁቢ ፍቀድልኝ" ማስፈቀድ አለባት

ይዬ ሳይሆን ቀርቶ ዉሎ ከተመሸ
በዛች እለትማ ትዳር ተበላሸ

በስራም በሀሰብ በደንብ ታግዘዉ
እሱ ሲሳከለት ስኬቱ ለሱዋም ነዉ !!!

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

https://youtu.be/Jrw-2Kd3Yrs?si=9HtdN7zAlqYbG1Gm

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧

Читать полностью…

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

የፍቅር ❌ፓየርድ የለውም  በዶክተር ዘይኔ  ክፍል 🎧🎧🎧

Читать полностью…
Subscribe to a channel