=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid
https://youtu.be/aAT7oMggwFs?si=sG5oYbk_WSj9gh_L
Читать полностью…https://youtu.be/GHX8osjvjEY?si=engdtRkdk3QaImEv
Читать полностью…https://youtu.be/p4AlsnKb2ew?si=pB4hfSaqxDyBTE7Z
Читать полностью…https://youtu.be/EOpzrSPgBpM?si=1KfUaa1ZKX8jzj85
Читать полностью…https://youtu.be/w0CNYuKDcRY?si=9TCImtHEN1VSZz8K
Читать полностью…አሉት ፣ምኗን አይተህ አገባሀት
ደምቆ ሚታይ ነገር የላት~~~?
እሱም ምን ባይታይ ተፈጥሮዋ
ያምላክ ስራ ልእልናዋ።
ሂጃቧ ውስጥ ውበት አለ
ከሚታዩት ከቶ ያየለ፣
ባይጠራኝም መልክ ውበቷ
ባይስበኝ ሴትነቷ፣
ፀ ሎቴ ውስጥ ያላጣኋት
እሷ ለኔ ስጦታ ናት።http://Telegram.me//ZewagSeid
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ
ወበረካትሁ ቤተሰቦች
ዛሬ አንድ ነገር ልናስቸግራችሁ ነው ።
ወንድማችን ኢስሃቅ ኢብራሂም ህይወትን ለመለወጥ በሚል በተሳሳተ እሳቤ ወደ ስደት ሲጓዝ ሊቢያ ከደረሰ ቡኃላ ቤንጋዚ ላይ በአጋቾች ተይዞ አጋቾቹም ልጁን ለመልቀቅ ቅድመ ሁኔታ ያቀረቡ ሲሆን እሱን ለሟሟላት ጥረት እያረግን እንገኛለን። ነገር ግን የተጠየቀው ገንዘብ ከኛ አቅም በላይ በመሆኑ ሰበቡን ለማድረስ ወንድማዊ(እህታዊ) ትብብራችሁን እንሻለን ። ከሁሉም በላይ በዱዓ እንድታግዙን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን ።🤲🤲🤲
እንደ አስፈላጊነቱ ያለበትን ሁኔታ በቀጣይ ቀናት የምናሳውቅ ይሆናል! 😔😔
አካውንት ቁጥር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000622124908
ተሚማ ባሙድ አደም(Temima Bamud Adem)(እናት)
ለበለጠ መረጃ;
+251912060622 (አባት)
+251991742537 (እህት )
+251978655951 (እህት)
https://youtu.be/ef8tY_6LecQ?si=2OKvJs_DuusNN4xn
Читать полностью…https://youtu.be/60-aNoGnt4Y?si=Z0ZuKz4YArnsfy0X
Читать полностью…https://youtu.be/eMUt1O-UF_U?si=tgQXa3Hb3g0Tp724
Читать полностью…https://youtu.be/268DVwjuXoE?si=xg5ONleFGXbw1-Gt
Читать полностью…በአገራችን እና በአለማችን ብዙ ተናጋሪ ያላቸው ቋንቋዎች መማር ይፈልጋሉ?
ከአንድ በላይ መማር የተሻለ የስራ እና የትምህርት እድል ማግኘት እንደሚያስችሎትስ ያውቃሉ?
እንግድያውስ ብራይት የስልጠና ማእከል መፍትሄ ይዞላችሁ ቀርቧል ካሉበት ሆነው እርሶ በመረጡበት ቀን እና ሰአት በኦንላይን የቋንቋ ስልጠናዎችን ይውሰዱ ይሎታል።
ለበለጠ መረጃ;
📞+251992505618
በቴሌግራም፣ ኢሞ፣ዋትስኣፕ እንዲሁም ደውለው ያገኙናል።
ለቴሌግራም;@Brightoperator01
አድራሻ ;አ.አ ፡ ቤተል ፡ Aj ሞል አራተኛ ፎቅ ያገኙናል።
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ብራይት የስልጠና ማዕከል
ለብርሀናማ ሕይወት ትክክለኛ ቦታ
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
ረመዷን ① ወር ብቻ ቀረው‼
====================
✍ ዛሬ ምሽት ጨረቃ ስለታየች *የወርሃ ሸዕባን የመጀመሪያ ሌሊት ይሆናል። የሸዕባንን አጋማሽ መጾም ከሱንና ስለሆነ መፆም የፈለጋችሁ ከነገ መጀመር ትችላላችሁ።*
*የተከበረው የረመዿን ወር ሊገባ የቀረን 1 ወር ብቻ ነውና ቀዿ *ያለባችሁ ከወዲሁ አጠናቁ። አላህ ይህንን የተከበረ ወር በሰላም ከነ ቤተሰባችን ያድርሰንና ደርሰው ከሚጠቀሙበት ለመሆን ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን አዘጋጁ።*
*አላህ የተባረከ እና ያማረ ወር ያርግልን*
/channel/saliha2018
የምስራች!
ኢትዮጲያን ጨምሮ በተለያዮ የአለም ሀገራት እየኖሩ ቋንቋን በ online (ኦንላይን) መማር ይፈለጋሉ?
እነሆ በ online የመማር ማስተማር ሒደት ከ 2500 በላይ ተማሪዎችን በማስተማር የበርካታ አመታት ልምድን ባካበቱ ባለሙያዎች የተከፈተው ማእከላችን እንኳን ደህና መጡ ይሎታል!
ባሉበት ቦታ ሆነው በ online (ኦንላይን) አማራጭ ብቻ የበርካታ አመታት ልምድ ባላቸው መምህራኖቹ አማርኛ ፣ አፋን ኦሮሞ ፣ እንግሊዘኛ እና ዓረበኛ ቋንቋን ከመፃፍና ማንበብ ጀምሮ በሚያስደስት መልኩ፣እጅግ በላቀ ጥራት ልናስተምሮ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ለበለጠ መረጃ;
+251992505618
+251992505603
ለቴሌግራም;
@Brightoperator01
@zbright1
አድራሻ ;አ.አ ፡ ቤተል ፡ Aj ሞል አራተኛ ፎቅ ያገኙናል።
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ብራይት የስልጠና ማዕከል
ለብርሀናማ ሕይወት ትክክለኛ ቦታ
አድራሻ ;አ.አ ፡ ቤተል ፡ Aj ሞል አራተኛ ፎቅ ያገኙናል።
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
ብራይት የስልጠና ማዕከል
ለብርሀናማ ሕይወት ትክክለኛ ቦታ
እኩልነት__ሀሀሀሀ
-----------------------
አንዱ #ሞኝ ከሚስቱ ተፋቶ ነው አሉ ....
እና በፍርድ ቤት ውሳኔ .....
"የንብረትህ ግማሽ አካፍለህ ስጣት" ሲባል በዚህ መልኩ#አካፍሎ ሰጣት አለቀ ይመቸው ።
እኩልነት ማለት ይህ አይደል⁉️
አይ #ዲሞክራሲ.....!!http://Telegram.me//ZewagSeid
https://youtu.be/MekMrzDJWfo?si=mwKgqaCwigI3RsH7
Читать полностью…https://youtu.be/yU2nHEG_TKM?si=r3qRVwwcK19mTU8s
Читать полностью…https://youtu.be/5cRgP99Vim0?si=Fc_ueNrZ4OeKch6_
Читать полностью…