በዚህ Channal ላይ የጥበብ ስራዎች ይቀርባሉ ሁሉቹንም ለማስደሰት የተመረጡ እና ማራኪ የሆኑ ወግ፣ ግጥም ፣ ስዕሎች አጫጭር ድርሰቶች እና ከመፅሐፍት የተወሰዱ ጣዕም ያላቸው አጫጭር ፅሁፎች ይቀርባሉ። ጀማሪ ገጣምያን እና ፀሀፊያ ይበረታታሉ። ለተጨማሪ በ. @Fano3 @ZikiretibebBot ማናገር ትችላላቹ።