«በትክክለኛው እና ሚዛን በሚደፋው አቋም፤
ጥፍር እና ፀጉር መቁረጥ ክልከላ ኡድሂያ የሚያርደውን አካል (አባወራውን) ብቻ እንጂ መላ ቤተሰቡን አይመለከትም። በተለይም ገንዘቡን አውጥቶ ኡድሒያ የገዛውን ሰው።»
✍(ኢብኑ ባዝ)
📚ፈታዋ ኢስላሚያ (2/316)
/channel/sultan_54
አል ኢማም አህመድ እንዲህ ብለዋል፦
[ዱንያ የስራ አገር ስትሆን አኼራ ደግሞ የስራ ውጤት የሚገኝባት ሀገር ናት። እዚህ መልካም ያልሰራ እዚያ ይቆጫል]
📗(አዙህድ ሊልበይሀቂይ 169)
📚t.me/sultan_54
🌸الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله والله أكبر الله أكبر ولله الحمد🌸🔸አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ላኢላሃኢለሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ወሊላሂል ሐምድ
e»/channel/sultan_54
የሚለውን ዚክር ከዙልሒጃ 1 ጀምሮ እስከ አያመ-ተሽሪቅ ድረስ ማለቱ ሱና እንደሆነ ዑለማዎች ይናገራሉ። (መጅሙዓል ፈታዋ ሊብኑ ባዝ ፥ 17/13) እና (ሸርሁልሙምቲዕ ሊብኒዑሰይሚን ፥ 5/220)
T
🔖"…ሸዋል ስምንተኛው ቀን የአብራሮችም(የጥሩዎች) ሆነ የፋጂሮች(የጠማማዎች) በዓል አይደለም።ይህንኑ ቀን በዓል ነው ብሎ ማንም ሊያስበው አይገባም። ከዲን መገለጫዎች አንዱንም ቢሆን በዚሁ ቀን መተግበር አይገባም።"
📚【ኢኽቲያራት አልፊቂሂያ ሊኢብኑ ተይሚያ ገፅ :199】
በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎች ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ እሮብ የረመዳን ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን ኢድ አልፎጥር ሀሙስ እንደሆነ ተገልፇል። ከሳውዲ ከፍተኛ ፍርድቤት ይፋ መግለጫ በመጠበቅ ላይ ነው።
ኢድ ሙባረክ! እንኳን አደረሳችሁ!
🔔 የማንቂያ ደወል!
የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ!
ከረመዳን 1,2,3..10 ቀናት ሲያልፉ በጣም ይፈጥናሉ!!
የረመዳን ወቅት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ወቅት ነው።
መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከሆነ ግን ኪሳራው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ!!
በጥሩ ሁኔታ አልፎ ከሆነ አሻሽለን መልካም ስራን እንጨምር፤ በሚገባ ካልጠቀምንበትም ጉድለታችንንም አናሟላ፤ አናካክስ!
በኢባዳ ለመትጋት ብርታቱ እንዲሆነን ይህ የትርፍ ወር የተቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አንርሳ!
«أياما معدودات» البقرة 184
«የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)» አልበቀራህ 184
___
Http://t.me/abujunaidposts
📄የዛሬው ረመዳን 11/ 1442 አ/ሂ በቢስቲማ ኑር(ዐረብ ገንዳ) መስጂድ የተደረገ የጁምዓ ኹጥባ
🎙"አዕምሮን የሚያስቱ ከባባዱ ክስተቶች"
t.me/sultan_54
اللهم إنك عفو تحب العفو فعفوا عنا.
"አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ቸርና ይቅር ማለት የምትወድ ጌታ ነህና ይቅር በለን
- قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( تَسَحَّرُوا ولوْ بِجَرْعَةٍ مِنْ ماءٍ ))
👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم : (2945)
t.me/sultan_54
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"(ግዴታ ለሆነው ፆም) ከፈጅር በፊት ኒያ ያላደረገ ፆም የለውም።"
አልባኒ ሐዲሱን ሰሒህ ብለውታል
t.me/sultan_54
«ዝክረ ረመዳን App»
ለረመዳን በእውቀት እንዘጋጅ
✔ ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ ይጫኑና ለረመዳን ይዘጋጁ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.HTML
ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com
@merkezuna
🔴ረመዳን ሙባረክ!
የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳስታወቀው የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ መክሰኞ የረመዳን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።
አላህ መልካም ስራን ይፃፍልን
ረመዷን ሙባረክ
t.me/sultan_54
🕋 🕋 ሐጅ ድኅነት እና ወንጀሎችን ለማስወገድ አይነተኛ ፈውስ ነው!
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
🔶" በሐጅ እና በዑምራ መካከል ምንም ክፍተት ሳታደርጉ በማከታተል ሐጅና ዑምራን ፈፅሙ።
እሳት የብረት ጉድፎችን ሙልጭ አድርጎ እንዲሚያሰወግደው ሁሉ እነሱም ድህነትና ወንጀሎችን ያስወግዳሉ።"
📚【አልባኒ ሰሒህ ብለውታል (1200)】
✍አቡ ሑዘይፋ
✿ ✿ ✿ ✿ ✿ ✿
الحج علاج ناجع للفقر والذنوب
قال عليه السلام:
(تابعوا بين الحج والعمرة
فإنهما ينفيان الفقر والذنوب
كما ينفي الكير خبث الحديد)
الصحيحة (1200)
በአለመግባባት መሀል ንዴትዎ ከጨመረ እውነታን ላያዩ ይችላሉና ውሳኔ ላይ ባይደርሱ ይመረጣል
7122 SMS | ከፍታ
_
ወደ 7122 በ SMS ok ብለው ቢልኩ መሰል ማስታወሻዎችን ያገኛሉ
/channel/sms7122
⛔️ሰበር ዜና!
በሁሉም የሳውዲ አካባቢዎችየዙልሂጃ ጨረቃ አልታየችም። በመሆኑም ነገ ቅዳሜ የዙልቂዕዳ ማሟያ 30ኛ ቀን ሲሆን ዙልሒጃ አንድ ተብሎ የሚቆጠረው
🔴እሑድ ጁለይ 11 እንደሆነ ተገልፇል።
🔴የዐረፋ ጾም (ዙልሒጃ 09) ሰኞ ጁለይ 19 ላይ ይውላል።
🔴ዒደል አድሓ ዐረፋ ደግሞ ማክሰኞ ጁለይ 20 ላይ ይውላል።
አላህ ሆይ! አስሩ የዙልሒጃ ቀናት ደረሰው ከተጠቀሙት ባሮች መድበን!
🤲 አላሁመ አሚን
@sultan_54
ወደ 7122 ok ብለው የላኩ ሁሉ የህይወት ክህሎታቸውን እያሳደጉ ነው
እርስዎም አሁኑኑ ወደ 7122 ok ብለው በመላክ ይመዝገቡ፤ ከመልእክቶቹ ይማራሉ! ነሲሓ ቲቪንም ይደግፋሉ።
t.me/nesihatv
📄ዛሬ ረመዳን 12/ 1442 አ/ሂ ከዐስር በኃላ በወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጂድ የተሰጠ ትምህርት
🎙"ረመዷን የተውበት ወር!"
t.me/sultan_54
💎 عَنْ أَبِي صَالِحٍ الزَّيَّاتِ، أَنَّهُ سَمِعَ أَبَا هُرَيْرَةَ ـ رضى الله عنه ـ يَقُولُ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ :
" …. وَالصِّيَامُ جُنَّةٌ، وَإِذَا كَانَ يَوْمُ صَوْمِ أَحَدِكُمْ، فَلاَ يَرْفُثْ وَلاَ يَصْخَبْ، فَإِنْ سَابَّهُ أَحَدٌ، أَوْ قَاتَلَهُ فَلْيَقُلْ إِنِّي امْرُؤٌ صَائِمٌ. ".
📚رواه البخاري .
t.me/sultan_54
- عَنِ ابْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : (( إِنَّ اللهَ ومَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ على المُتَسَحِّرِينَ ))
👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح الموارد - رقم : (728)
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ:-
"አላህና መልኣክቱ ሱሕርን በሚመገቡ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ።"
(አልባኒ ሐዲሱን ሐሠን ብለውታል)
«ዝክረ ረመዳን App»
ለረመዳን በእውቀት እንዘጋጅ
✔ ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ ይጫኑና ለረመዳን ይዘጋጁ!
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.HTML
ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል
www.nesiha.com
@merkezuna
ረመዳን ላይ ጅብሪል ወደ ነብዩ ﷺ በመምጣት ቁርኣንን ያስተምራቸው ነበር ነብዩ ﷺ በእርሱ ላይ ቁርኣንን ያነባሉ እርሱም ያደምጣቸዋል!!!
(ቡኻሪ 6 ሙስሊም 2308 ተዘግቧል)