zresearcher | Unsorted

Telegram-канал zresearcher - Research Help (Abay Research support)

15185

👨‍🎓📚 👨‍🎓📚 Ask what you want!!! Masters #Title #Proposal #Thesis_help #Data_analysis #Assignment #International_CV_preparation +251966368812 Email: abayresearchhelp@gmail.com Contact - @researcher13 Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

Subscribe to a channel

Research Help (Abay Research support)

Essay, Dissertation, Thesis, Research Proposal Writing, Report Writing, Project Making, Assignment Help, Homework Help,
Online tutoring, Online Exams, Online Test, Give you Online Support 24x7, All Subject, Worldwide.
Please give our reference to your friends,seniors, juniors, everyone who is in study field. For each n every reference will give you discount.

contact
👇👇👇
@Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

We help you with any education and research problems ! Contact us
@Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Selecting parts of your thesis to repurpose (not all of it) and focusing on the main points you want the reader to understand
Tip 3. Reformat the introduction as an abstract
Writing an abstract can be difficult. Lucky for you, you already have a pretty good place to start. While abstracts in journal articles are usually much shorter (100-250 words) than the average thesis introduction, the two have one thing in common: both should contain all the key elements to command the reader’s attention and encourage them to read further. Using your introduction and part of your discussion as a basis for your abstract can be a good starting point.

Tip 4. Modify the introduction
Your thesis may have more than one research question or hypothesis, which are not all relevant for your paper. Consider combining your research questions or focusing on a single one for the article. Unless otherwise suggested, try to keep the introduction short and to the point. It can also be very helpful to use previously published papers (at least three) from the target journal as examples – try to fit in with the usual “form” for articles in the journal.


Tip 5. Tighten the methods section
Often, there is no need for an overly descriptive methods section. While concerns surrounding reproducibility are becoming increasingly important, you may want to keep your methods section succinct and certainly remember your audience: your peers probably do not need every detail of tried and tested methods. A longer description of methods may be a requirement from your institute or funding body, and it is definitely warranted when innovative methods are deployed, but again: it’s a good idea to use papers previously published in the target journal as examples.

Tip 6. Report main findings in results
Be sure to present all the findings that are relevant to your research question(s) in the results section, before the discussion. If you conducted an exploratory analysis, be sure to provide at least a few concise statements on the findings.


Tip 7. Ensure discussion is clear and concise
A good starting point for a discussion section is an interpretation of your results: What is it that the reader will have learned from your research? Do not repeat your results in the discussion section, instead do the following:

Situate your findings in the literature
Discuss how your findings expand the perspective of the field
Briefly present ways in which future studies can build upon your work, and address limitations in your study

Tip 8. Limit number of references
Unlike your thesis, where you can cite those foundational yet potentially dated sources and anything else you may have learned from, journals do sometimes limit the number of citations. For this reason, it’s important to make sure:

To choose the most relevant (and recent) citations
That the citations are formatted correctly
Pro tip: consider using a reference manager system (e.g. Mendeley) to make your life easier. When you’re picking the most relevant citations or quickly reformatting them, you’ll be thankful you did.

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

For any academic help always contact @Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ለስራ ሲወዳደሩ መሰረታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ CV ነው፡ ነገር ግን ቀጣሪ ድርጅቶች በመጀመሪያ ደረጃ የሚያደርጉት ነገር ለዚህ ስራ ተገቢው ሰው ማነው የሚለውን ለመለየት አስቀድመው CVን በጥንቃቄ መመልከት ነው።

Professional CV ዎን በ professional ሰዎች ያዘጋጁ ለሚወዳደሩት ስራ ተገቢነትን በእጅዎ ያስገቡ !

👉 Professional CV
👉 የ scholarship CV
👉 የ scholarship proposal
👉 የ scholarship essay
እና ሌሎችንም እናዘጋጃለን
👇👇👇

@Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ለስራ ሲወዳደሩ መሰረታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ CV ነው፡ ነገር ግን ቀጣሪ ድርጅቶች በመጀመሪያ ደረጃ የሚያደርጉት ነገር ለዚህ ስራ ተገቢው ሰው ማነው የሚለውን ለመለየት አስቀድመው CVን በጥንቃቄ መመልከት ነው።

Professional CV ዎን በ professional ሰዎች ያዘጋጁ ለሚወዳደሩት ስራ ተገቢነትን በእጅዎ ያስገቡ !

👉 Professional CV
👉 የ scholarship CV
👉 የ scholarship proposal
👉 የ scholarship essay
እና ሌሎችንም እናዘጋጃለን
👇👇👇

@Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

✿በተደጋጋሚ በስራ ቃለመጠይቅ/ ኢንተርቪው ጊዜ
የሚጠየቁ ጥያቄዎች✿
ክፍል1
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ወደ 30 የሚደርሱ ጥያቄዎችንና ልታሰጡ የሚገባቸውን ምላሾች እንዲሁም ማድረግ የሚገባችሁን ጥንቃቄ በተመለከተ ለዛሬ 10 ያህሉን ይዘናል ቀሪዎቹን በሌላ ጊዜ የምናቀርብ ይሆናል፡፡
1, እስኪ ስለራስህ ንገረን?
ይህ ጥያቄ እንዲሁ በግርድፉ ሲታይ ቀላል ይመስላል ይሁን
እንጂ ብዙዎች ገና ከጅምሩ ስህተት የሚሰሩበት ነው፡፡ ብዙ
ተጠያቂዎች ለዚህ ጥያቄ መልስ የሚመስላቸው ስለራሳቸው የህይወት ታሪክ ማውራት ነው ፡ ይሁን እንጂ እንዲያ ለማለት ሳይሆን በስራ ህይወት ላይ ስላለህ ማንነት ፡ የስራ ልምድ
ካለህ በዚያኛው የስራ ቦታ ስላስመዘገብካቸውና ስለሰራሀቸው ጥሩ ስራዎች እንዲሁም ጀማሪ ተቀጣሪ ከሆንክ በዩኒቨርሲቲ ቆይታህ ስለነበረህ መልካም እንቅስቃሴ ወይም ስለሰራኸው የመመረቂያ ፕሮጀክት ልታወራ ትችላለህ፡፡ በንግግርህም ወቅት ጠያቂው የመጀመሪያ ምርጫው እንድትሆን ጠቃሚ ነገሮቹ ላይ ትኩረት አድርግ፡፡
2,ስለዚህ የስራ መደብ እንዴት ሰማህ??
ሌላው በተደጋጋሚ የሚጠየቀው ጥያቄ ይሄ ነው ፡ በዚህ ወቅት ማድረግ የሚገባችሁ ነገር በትክክል ስለዚህ የስራ መደብ የሰማችሁበትን ቦታ በግልፅ ተናገሩ ፡ በጋዜጣ ; በማስታወቂያ ቦርድ ; በጓደኛችሁ አልያም በማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ አይቼ አመለከትኩኝ ማለት ትችላላችሁ፡፡
3፡ ስለመስሪያ ቤታችን ምንተውቃለህ?
ይህ ጥያቄ ለጠያቂው የሚሰጠው ትልቅ መልዕክት አለ ፡ በተቻለ መጠን ወዳመለከታችሁበት መስሪያቤት ከመሄዳችሁ በፊት ስለ መስሪያቤቱ በቂ ግንዛቤ ሊኖራችሁ ይገባል ፡ ተልዕኮውን, አላማውን, ራዕዩን በግልፅ ልትረዱ ይገባል
እናንተም በዚሁ መስሪያቤት ተልዕኮ አላማና ራዕይ ውስጥ
ልታበረክቱ ስለምትችሉት ነገር በአጭሩ ተናገሩ፡፡
ያመለከታችሁበት መስሪያ ቤት ድህረገጽ ካለው About
የሚለውን በመጫን መረጃውን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
አልያም በአንዳንዶቹ ዘንድ ገና ወደ ግቢያቸው ስትገቡ ተገቢውን
መረጃ በሆነ ቦርድ ወይም በአንዳች ነገር በግልፅ ተፅፎ ታገኙታላችሁ፡፡
ለዚህ ጥያቄ ተገቢውን ምላሽ መስጠት ለስራው የሰጣችሁትን ትኩረት ያሳያል፡፡
4፡ ለምን እዚህ መቀጠር ፈለክ ?
ብዙውን ግዜ ቀጣሪዎች በቅጥር ወቅት ሊቀጥሩ የሚፈልጉት በተቻለ መጠን ልህቀቱ ጥሩ የሆነውን ሰው ነው እናም ለሚጠየቀው ጥያቄ አሳማኝ መልስ መስጠት አንዱ ማሳያ
ነው፡
★የእናንተ መስሪያ ቤት ትኩረት አድርጎ በሚሰራባቸው ዘርፎች ላይ ብሳተፍ ትልቅ አስተዋፅኦ እንደማበረክት ስላመንኩኝ፡፡
★ መስሪያ ቤቱ ትልቅ እና መልካም እንቅስቃሴዎችን እያስመዘገበ በመሆኑ እኔም የዚህ አካል መሆንን ስለምፈልግ፡፡
★ ያመለከታችሁበት መስሪያ ቤት የሚሰጠውን አገልግሎት በመለየት እንደዚያ አይነት ግልጋሎት የሚሰጡ ቦታዎች ላይ መሆን በህይወታችሁም ላይ እንዲሁም ለህሊነሠችሁ የሚሰጠውን እርካታ ተናገሩ፡፡
5, ለምን አንተን እንቀጥርሀለን?
እንዲህ የሚል ጥያቄ ከተጠየቃችሁ አልፈለጉኝም ማለት
ነው ብላችሁ እንዳትደነግጡ ይልቁን ደስ ሊላችሁ ይገባል ምክንያቱም በጠያቂው ዘንድ ጥሩ ቦታን አግኝታችኋል ማለት ነው ፡ እናም በዚህ ወቅት
★ እናንተን በመቅጠራቸው በመስሪያ ቤቱ ጉዞ ላይ የእናንተን አቅም በመጨመር ተገቢውን አገልግሎት እንደምትሰጡ፡፡
★ በቡድን እንቅስቃሴ ውስጥ የቡድኑን አንድነት በማጠናከር ለመስሪያቤቱ እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደምታበረክቱ
ተናገሩ፡፡
እንዲሁም መሰል ምላሾችን አክሉበት
6፡ በሙያህ ጠንካራ ጎኖች አሉኝ ብለህ የምታምናቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
★ ያሉህን እውነተኛ ጥንካሬዎች ተናገር ፡ እንዲኖርህ የምትፈልገውን ሳይሆን ያለህን ነገር፡፡
★ ከምትወዳደርበት የስራ መደብ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን
ሙያዊ ጥንካሬዎችን አስቀድም፡፡
7፡ ድክመቶችህ ምን ምን ናቸው?
ሀለሉም ሰው ድክመቶች ቢኖሩበትም ቅሉ በስራ ቃለ
መጠይቅ ወቅት እኒህ እኒህ ድክመቶች አሉብኝ ብሎ መናገር አይመከርም ይልቁን የሚታይ ድክመት አለብኝ ብዬ አላምንም ለዚህም ማስረጃ የሚሆነኝ እኔ ባለብኝ ድክመት ምክንያት ነገሮች
ተበላሽተውበኝ አለማወቃቸው አንዱ ማሳያዬ ነው ብሎ መመለስ ተገቢ ይሆናል፡፡
8፡ በሙያህ ያስመዘገብከው ስኬት ምንድነው?
አሁን ልትቀጠርበት ባለው የሙያ ዘርፍ ቀደም ብለህ ያስመዘገብከውን ውጤት ተናገር ፡ የሰራኸውን ነገር መናገር ጉራ አይደለምና ዘና ብለህ ስላበረከትከው ነገር አውራ ፡
ጀማሪ ተቀጣሪም ከሆነክ መመረቂያህ ተግባራዊ ተደርጎ ተሰርቶ ከሆነ እሱን ጥቀስ፡፡
9፡ ቀደም ብሎ በነበረህ የስራ ወቅት የገጠመህ ግጭት ወይም አለመግባባት ነበር ወይ? ከገጠመህስ እንዴት ፈታኸው?
አስተውል ጠያቂህ ይህን ጥያቄ የጠየቀህ ስለአንተ ጀብድ ወይም ሌላ ለመስማት ሳይሆን፡ ለችግሮች ምላሽ የምትሰጥበትን መንገድ ለማወቅ ነው ፡ እናም ጉዳዩ ገጥሞህ ከሆነ የፈታህበትን መንገድ ጥበብ በተሞላበት መልኩ መልስ፡፡
10: ከአምስት አመት በኃላ እደርስበታለሁ ብለህ የምታስበው ራዕይ ምንድነው? የምር ራዕያችሁ የሆነውን ነገር መናገር ተገቢ ነው ፡ ልትደርሱበት የምትፈልጉበትን ቦታ ግልፅ መሆኑን ሊለካ እና ሊደረስበት የሚችል ነገር ተናገሩ ፡ በዛው መስሪያ ቤት እስከ መጪዎቹ አምስት አመታት የመቆየት ሀሳብ ካላችሁ በዛ
መስሪያቤት የት ቦታመድረስ እንደምትፈልጉ ጭምር ተናገሩ፡
ይህም ከእነርሱ ጋር የረጅም ጊዜ እቅድን አንግባችሁ እንደመጣችሁ እንዲረዱ ያደርጋቸዋል፡ እናም ከሌሎች ተወዳዳሪዎች በተሻለ ትኩረት እንድትስቡ ያደርጋችኃል
ማለት ነው፡፡
እንግዲህ እነኚህንና የመሳሰሉትን ነገሮች ተግባራዊ ማድረግ በቃለመጠይቅ ወቅት የተሻለ ማንነት እንድትላበሱ ያደርጋችኃል ብለን እናስባለን፡፡
ክፍል ሁለት እነሆ
➊ 11; ለምን አሁን ያለህበትን ስራ ትለቃለህ? አስተውሉ ለዚህ ጥያቄ በምትመልሱት መልስ ለቀጣሪዎቻችሁ ከአንድ በላይ ትርጓሜን ያሰጣል በመጀመሪያ ደረጃ ቀድሞ ስትሰሩበት የነበረውን መስሪያ ቤት መጥፎነት ለመናገር አትድፈሩ ይልቁን አዲስ ነገር ለማወቅ ፍላጎት እንዳላችሁ ፣ አሁን እየተወዳደራችሁ እንዳላችሁበት አይነት የስራ ዘርፍ ላይ መስራት ህልማችሁ እንደሆነ ፣ ለምሳሌ፦ ያመለከታችሁበት መስሪያ ቤት ለህዝብ አገልገሎት መስጠት ከሆነ ፡ እናንተ በቀጥታ ከህብረተሰቡ ጋር የሚያገናኙ ስራዎች ላይ መስራት እንደምትፈልጉ ይሁን እንጂ ቀድሞ የነበራችሁበት እንዲህ አይነቱን አገለግሎት እንደማይሰጥ ፡ ከዚህም መነሾነት የቀደመውን ስራችሁን ለመተው እንደወሰናችሁ ተናገሩ፡፡

➋ 12 ፦ ምን አይነት የስራ አካባቢ ያስደስትሀል / የስራ መንፈስ / Work environment ?
በዚህ መስሪያ ቤት ከማመልከታችሁ በፊት በዛ ቦታ ስላለው የስራ መንፈስ በቂ ጥናት እንዳደረጋችሁና እንደተማረካችሁበት በመጥቀስ አሁን እያመለከታችሁ እንዳላችሁበት አይነት የስራ መንፈስን እንደምትመርጡ መናገር ትችላላችሁ፡፡

➌ 13 ፦ ምን አይነት የአመራር ስልትን ትከተላለህ? ምናልባት አሁን እያመለከታችሁ ያላችሁበት የስራ መደብ የአመራርነት ላይሆን ይችላል ነገር ግን ቀጣሪዎቻችሁ ይህን ጥያቄ የሚጠይቋችሁ ከእነርሱ ጋር በምትዘልቁበት ወቅት ምናልባት በአመራርነት የመስራታችሁ እድል ስላለ ምን አይነት መሪ እንደሆናቸህ ቀድመው የሚለኩበት ነው፡ ጥሩ መሪ ጠንካራ እና ከነገሮች ጋር ተጣጣፊ መሆን የሚችል ፣ በቡድን ስራ የሚያምን እና የገዢነት ሳይሆን የመሪነት ስሜት የሚሰማው አይነት ነው፡፡ እናንተም በእንዲህ አይነት የመሪነት ዘርፍ ውስጥ የምትመደቡ መሆኑን ግለፁ፡፡
➍ 14 ፦ ጓደኞችህ ወ

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ለስራ ሲወዳደሩ መሰረታዊ ከሆኑ ነገሮች አንዱ CV ነው፡ ነገር ግን ቀጣሪ ድርጅቶች በመጀመሪያ ደረጃ የሚያደርጉት ነገር ለዚህ ስራ ተገቢው ሰው ማነው የሚለውን ለመለየት ቅድሚያ የሚያደርጉት CVን በጥንቃቄ መመልከት ነው።
Professional CV ዎን በ professional ሰዎች ያዘጋጁ ለሚወዳደሩት ስራ ተገቢነትን በእጅዎ ያስገቡ !
ያናግሩን 👇👇👇
@Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

#share_to_your_friends

@zresearcher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

DONT

❌ Don’t include your own examples or interpretations in your paper. You literally need to repeat the information given in the original text, but in a shorter frame and in your own words.

❌ Don’t insert any of your evaluations or judgments about the text. Your task is to summarize, not give a personal opinion.

❌ Don’t try to grasp all of the ideas contained in the original text in your essay. Focus only on the most important points.

❌ Don’t report on unnecessary details.

❌ Don’t forget to include transitions to signal when you move to a new idea within the same paragraph.

COMMON MISTAKES

🚫 Including too much or too little information in your essay.

🚫 Forgetting to cite quotations, so that the words of the original texts’ author looks like your own.

🚫 Concentrating on insignificant details, examples, and anecdotes.

🚫 Trying to interpret or explain what the author wanted to say in his or her work. You must give a concise overview of the source, not present your own interpretation.
___
For academic assistance always contact
@zresearcher 👨🏾‍💻

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Quiz 2

#share_to_your_friends

@zresearcher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

6. A GREAT CV offers a firm footing for the future
Whether you are just starting out or making a considered move from one role to another, your first step forward can be everything. Get that first job
right and everything can roll from there. A new job
can offer extensive learning opportunities (both on- the-job and through formal training), a chance to build and leverage a strong professional network and even develop prospects you never imagined you’d have.
A compelling CV is vital to secure that ideal job. It’s
worth the effort to write one as the rewards could be beyond your wildest imaginings. If you put out a lacklustre CV, chances are that you’ll secure a lacklustre job. You are worth more than that. So go all out and choose the best version of your future with a first class CV.

7. A GREAT CV increases confidence, helping you to stand tall I’ve said it before, but this is worth repeating as it
really is true, if you feel confident, you will stand straighter. If you stand straighter, you’ll stand head
and shoulders above other applicants.

ከወደዱት ለሌሎችም ያጋሩት
@zresearcher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
CVን በ professional ደረጃ ማዘጋጀት የወደፊቱ ስራችሁን secure ማድረግ እና cv ያችሁን የሚገመግሙ ሰዎች እናንተን እንዲመርጡ ከሚያስችሉ ቁልፍ መሰረቶች 1ዱ እና እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። ይሄንን ሃሳብ ይውሚያብራራ ፅሁፍ በቅርቡ ይዘን እንቀርባለን። ይጠብቁን !!

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Research የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን ፣
🔰Proposal
🔰Thesis
🔰Dissertation

♻️We provide training on

💠Statistical Softwares
💠ODK( Open data kit) a software and app for data collection using mobile phone.
⏏Use your phone to collect data
⏏No more papar based questioners to collect data (survey)
⏏No more printing and copying questioners for data collection.

Contact Us

Telegram ➡️ @Promoter14

#share_to_your_friends

@zresearcher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ለ MBA የሚሆኑ የ ሪሰርች ቶፒኮች
.....................................................
ሁሌም የሪሰርች ዕርእስ ስንመርጥ የሚከተሉትን ሀሳቦች ማገናዘብ ይኖርብናል፡፡

👉Original (አዲስ)
👉Creative and interesting (ሳቢ)
👉Recent and relevant (ወቅታዊና ጠቃሚ)
👉Suit your specific passion (ለራሳችን ፍላጎት የሚስበን)
👉 Feasible (ልንሰራው የምንችልና አዋጪ)

የሚከተሉትን ቶፒኮች ዌብሳይት ላይ ያገኘሇቸውና ይጠቅማሉ ብየ ያሰብኳቸው ናቸው፡፡ Check them out.
👇

🍁Current trends in the Ethiopian advertising and consumer behavior

የማስታወቂያ ባህል እና የደንበኞች ባህሪ ሂደቶች ኦሪጅናልና ወቅታዊ የጥናት area ሲሆን ልንሰራው የምንችለው (feasible) አይነት title ልናገኝበት እንችላለን፡፡

🍁The relationship and common aspects of innovation management and organizational culture

ብዙ ጊዜ የተለያዮ የአሰራር ሂደቶች organizational culture ጋር ያላቸው relation ሲጠና ይታያል፡፡ ከ Innovation አንፃር ብናየው ደግሞ ኦሪጅናል የሆነ ስራን ልንሰራ እንችላለን፡፡ Innovation is quite new area in our country.

🍁 Empirical investigation into the influence of organizational and leadership performance

🍁A case study of rural/urban marketing project

🍁 Investigating the impact of consumer loyalty programs in convenience stores

🍁 Investigating the effects of mobile banking

🍁 Analyzing the effectiveness of advertising

🍁 A comparative study of organized trading in Ethiopia

🍁 Analysis of the effects of branding on the buyers’ purchase decision

Branding በሀገራችን በስፋት የምናስተውለው ነገር ነው፡፡ ሰዎች ብራንድ ነገሮችን የመግዛት ባህል እያዳበሩ መጥተዋል፡፡ branding ገዢዎችን ምን ያክል affect እያደረጋቸው ነው?

🍁 A study of job task management using a geographical information system

ይሄ area በተለይ የ GIS እውቀት ሊጠይቅ ይችላል፡፡

ከላይ የተጠቀሱት research area ወይም theme ሲሁኑ more specific ሲሆኑ ሪሰርች ታይትል እናገኛለን፡፡ ያም ማለት በአንድ ድርጅት ወይም ከተማ ወይም ብራንች .....ላይ specific አድርገን ልንሰራቸው እንችላለን፡፡

👉👉👉 ፕሮፓዛል ዝግጅት ላይ እገዛ ከፈለጉ ወይም ለጥያቄዎ contact on

@researcher13 and @Promoter14

#share_to_your_friends

@zresearcher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ተመራቂዎችን ከ ሪሰርች ርእስ መረጣ እስከ ማጠቃለያ (conclusion and recommendations) ድረስ እናግዛለን። የሚፈልጉትን @Promoter14 ላይ ይጠይቁ

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Learn more
The tips presented here are just a short preview of a truly enlightening 60 minutes with an Elsevier publisher, a thesis supervisor and author, and a journal’s Editor-in-Chief. Be sure to catch the full webinar recording, entirely free, at the Elsevier Researcher Academy.

Final tip of the day: following the event, in the Researcher Academy Mendeley group, the webinar panelists answered the participants’ most burning questions from the Q&A – be sure to check it out!

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Tip 1. Identify the appropriate target journal
Make sure to read the aims and scope of journals you are interested in to be as certain as you can be that your paper falls within the journal’s scope. If your research falls outside of the aims and scope, look for a more suitable home for your paper – as submitting it there would be a wasted effort. Check each journal’s recommended structure and reference style for articles on its website, typically found in the “guide for authors”, to ensure that your paper is not desk rejected. You might find it useful to look at Elsevier’s Journal Finder tool when trying to identify a fit for your article.

Tip 2. Shorten the length of your thesis
Journal articles are typically much shorter than theses (the precise word limit will normally be stated in the guide for authors), so be sure to use a tighter framework and a more compact style. This will mean:

Treating your thesis as a separate, new work
Paraphrasing where needed to express the same idea in different ways
Selectin

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

በግዜ እጥረት እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ትምህርታችሁ ላይ እገዛ የምትፈልጉ ተመራቂዎችን
Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendations) ድረስ እናግዛለን።
✅ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
ለDefense - powerpoint ለሚፈልጉም ምአዘጋጀት እና possible defense questions እናቀርባለን
ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👉 @researcher13 or
👉 @promoter14 ላይ ይጠይቁ
👉 +251966368812
Channel @zresearcher
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

የቃል ፈተና ላይ ለማለፍ ማድረግ ያለብን 23 ነጥቦች
በዚህ አድስ ዓመት ከዩንቨርስቲ የተመረቁ ሁሉ በቶሎ ስራ ለመጀመር ጥንቃቄ ልናደርግባቸው የሚገቡ ጉዳዮችን እነሆ....

1. የኢንተርቪው ሰዓት ሳይጀመር በጣም በጊዜ አለመገኘት (ድካም፣ የርሃብ ስሜት እና መሰልቸትን ስለሚፈጥር)

2. ለስራው እክል ይሆናሉ ተብለው የሚታሰቡ መልሶችን አለመመለስ ወይንም ጥያቄዎችን ግልጽልፅ እንዲደረግላችሁ መጠየቅ ይንፕርባችኋል።

3. CV (የሂወት ታሪካቹ) ላይ የፃፋቹትን አለመርሳት

4. ስላላቹ ዕውቀት ወይም ስለምትችሉት ነገር አለመዋሸት (ሁል ጊዜ ኢንተርቪው የሚያደርጋቹ ሰው ስለምትመልሷቸው መልሶች በቂ እውቀት እንዳለው መቀበል ይኖርባችኋል)

5. በቂ የአለባበስ ዝግጅት አለመኖር / ለ ኢንተርቪው ስንሄድ ተገቢ አለባበስ አስፈላጊ ነው።

6. ጥሩ ያልሆነ የሰውነት ጠረንን ማስወገድ (ለምሳሌ፡- ሲጋራ ወይም አልኮል የምንጠቀም ከሆነ)

7. ማራኪ ያልሆነ አቀራረብ እንዲኖረን ይገባል (ለምሳሌ፡- የቃላት አጠቃቀም ወይም የሃሳብ እና የቃላት መቆራረጥን ማስቀረት)

8. ስለሚቀጠሩበት ድርጅት በቂ እውቀት ይዞ መገኘት

9. የኢንተርቪው አገባብን የተሻለ ማድረግ (ለምሳሌ፡-ከመጀመራችን በፊት ያልተጠየቅነውን አለመናገር ወይም የማያገባንን መናገር አግባብ አይደለም፡፡ ሰላምታ መመለስ ካልሆነም አስቀድሞ ሰላምታ መስጠጥ በቂ ነው)

10. የኢንተርቪው ቦታ ላይ አርፍዶ አለመገኘት
11. ኢንተርቪው ቦታ ላይ የፀሀይ መነፅር፣ እስከርቭ፣ ኮፍያ እና ምክንያት በሌለው ሁኔታ ሻሽ አርጎ አለመገኘት

12. ሽቶ ምአቀነስ ወይንም መተው። ከመጠን በላይ ሽታ ያላቸውን ነገሮች ተቀብቶ አለመምጣት
13. ለኢንተርቪው አድራጊዎች ብዙ ሰዓት እንደጠበቃቹ ቅሬታ ማቅረብ
14. ወንበር ላይ ስትቀመጡ ብዙም ፍላጎት የሌለው ማስመሰል (‘’መጀነን’’) ወይም የተናደደ ሰው መምሰል እና ወንበርን መወርወር ወይም ማጋጨት
15. ማስቲካ ማኘክ ፣ እስክሪብቶ መብላት ወይም ከፀጉር ጋር መጫወት
16. ስለራስ ሚስጥር አሳልፎ መናገር
17. ያለንን ብቃት በደንብ ያለመግለፅ ወይም ለሚፈለገው ቦታ ምቹ ያልሆነ መልስ መመለስ
18. መልስ በምንመልስበት ጊዜ መሬት መሬቱን ወይም ጣሪያ ጣሪያውን ማየት በራስ መተማመናችን ዝቅተኛ እንደሆነ ያስገምተናል። (ሁል ጊዜ ኢንተርቪው አድራጊውን ፊትለፊትመመልከት አለብን)

19. ሰዓታችንን ደጋግመን ማየትን ማስቀረት

20. ከመጠን ያለፈ በራስ መተማመን አያስፈልግም

21. ኢንተርቪው አድራጊው የሚጠይቀንን ጥያቄ ማዳመጥ እና በአግባቡ አለስ አስፈላጊ ነው።

22. ከመጠን ያለፈ ድንጋጤ፣ ላብ እና መንቀጥቀጥን ማስወገድ።

23. የተጋነነ ደሞዝ አለማቅረብ። የመስሪያ ቤቱን የደሞዝ scale አስቀድሞ ለማጣራት መሞከር እና ተመጣጣኝ ደሞዝ መጠየቅ
ሼር ያድርጉት ሌሎችም ይውቁት
▬▬ Share ▬▬▬▬

እገዛ ለማግኘት
@Promoter14 ላይ ያናግሩን

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

በተደጋጋሚ በስራ ቃለመጠይቅ/ ኢንተርቪው ጊዜ
የሚጠየቁ ጥያቄዎች✿
ክፍል 2 ክፍል 1ን ያንብቡ መጀመሪያ
ስለአንተ ምን
ይላሉ?
ይህን ጥያቄ ስትመልሱ ታማኝ ሆናችሁ መልሱ ምክንያቱም
ሁሉን መስፈርት አሟልታችሁ ለቅጥር ብቁ ከሆናችሁ ወደቀድሞ አለቃችሁ ወይም በCV ላይ ወደገለፃችሁት ሰው መደወላቸው ስለማይቀር፡፡ እውነተኛ ጠንካራ ጎናችሁን በተሰጣችሁ ፕሮጀክት ላይ እስከምን ድረስ ገፍታችሁ እንደምትሄዱ ተናገሩ፡፡
➎ 15 ፦ ለምን ይህን ያክል ጊዜ ሳትቀጠር ተቀመጥክ?
ከተመረቃችሁ በኃላ ወይም ከቀድሞ ስራችሁ ከወጣችሁ
በኃላ እስከአሁን ድረስ ( የጊዜ ክፍተት ካለ) ለምን ስራ እንዳልገባችሁና በዚህ ጊዜ ምን ስታደርጉ እንደነበረ ስትናገሩ በተቻለ መጠን ጊዜውን እንዳባከናችሁ አርጎ እንደማይሰማችሁ እና በበጎ ፈቃደኝነትም ይሁን በሌላ መልክ ስታገለግሉ እንደነበረ አልያም ጥቂት ጊዜ እረፍት ማድረግ ፈልጋችሁ እንደነበረ ግለፁ፡፡
➏ 16 ፦ በተቀጠርክ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ውስጥ ምን ትጠብቃለህ?
በተለየ መልኩ የቀጣሪዎችን ትኩረት ለማግኘት ብላችሁ
የማይጨበጠና የማይመስል ነገር አትናገሩ፡ መስሪያ ቤቱን መላመድና በአግባቡ ከስራ ባልደረቦቻችሁ ጋር የቡድን መንፈስን በማምጣት ይህንና ያንን ላበረክት እፈልጋለሁ ማለት ይቻላል፡፡
➐ 17 ፦ ስለ ደመወዝ የምትለው ነገር ምንድነው?
ቅጥሩ ሲወጣ ደመወዝ የተገለፀ ወይም በድርጅቱ ስኬል ከሆነ ይህ ጥያቄ አይነሳም ይሁን እንጂ የደመወዝ ሁኔታ በስምምነት ከሆነ እናንተ ሊከፈላችሁ የሚገባውን ደመወዝ ቀድሞ ያሉ ሰራተኞች ከሚከፈላቸውና እናንተ ካለችሁ የትምህርት ዝግጅት ብሎም የስራ ልምድ አንፃር ይህን ያክል ብላችሁ መደራደር ትችላላችሁ ፡ በርግጥ ቀጣሪዎች ይህን ያክል ልንከፍልህ
እንችላለን ሊሏችሁ ይችላሉ ነገር ግን እናንተ ሊከፈላችሁ ይገባኛል ከምትሉት ጋር መደራደር ይቻላል፡፡
➑ 18 ፦ ከስራ ውጪ ምን ማድረግ ያስደስትሀል? ከስራ ውጪ ብዙጊዜ የምታደርጉትን እውነተኛውን ነገር ተናገሩ ምንም እንኳ አንዳንድ ጊዜ በህብረተሰቡ ዘንድ ቅቡልነት የሌላቸውንና በይፋ የማይነገሩ ባህሪያት ካሏችሁ እነሱን መጥቀስ የእስካሁኑን ጉዞ ውሀ እንዲበላው ሊያስደርግ ስለሚችል ጥንቃቄ አድርጉ፡፡
➒ 19 ፦ እንሰሳ ብትሆን ኖሮ ምን አይነቱን ትመርጥ ነበር?
እንደዚህ አይነት ወጣ ያለ ጥያቄ ለነገሮች ከተለመደው እይታ ውጪ የምትመለከቱበትን መነፅር ለማየት እንጂ ውሻ ወይ ድመት ወይ ደግሞ አንበሳ የሚለውን ለመስማት አይደለም ነገር ግን ለምን ያንን እንደመረጣችሁ የምታስረዱበትን መንገድ
ስለሚመዘን ለምትሰጡት መልስ ምክንያታዊ ሁኑ፡፡
➓ 20 ፦ ጥያቄዎች አሉህ?
የመጨረሻው የሚሆነው ጥያቄ የሆኑባችሁን ነገሮች መጠየቅ ነው ስለሆነም እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቃችሁ አመስግኖ መውጣት ነው፡፡
❖ በመጨረሻም ❖
በCV ላይ የፃፋችኃቸው ነገሮችን በአግባቡ ማስተዋል ተገቢ ነው ምክንያቱም አንዳንድ ጊዜ እዛ ላይ ያሉ ነገሮችን ደግመው ስለሚጠይቋችሁ አንድ አይነት ነገር መመለስ መቻል አለባችሁ፡፡
How to write CV
በቀጣሪዎች ዘንድ ተመራጭ CV እንዴት መፃፍ ይቻላል፡፡
CV ማለት የአንድ ሰው የትምህርትና ሌሎች professional ታሪኮቹን በአጭር መልኩ የሚገለፅበት መንገድ ነው፡፡ ብዙ ግዜ ለስራ ማመልከቻነት እንጠቀምበታለን የራሳችንንም ማንነት በጥሩና ቀለል ባለ መልኩ ለማቅረብ ያስችለናል፡፡ ታዲያ በዚህ ወቅት እንዲቀጥሩን ለምንፈልጋቸው ቀጣሪዎች አሰልቺ ያልሆነና ሳቢ የሆነ CV መፃፍ ትልቅ ትኩረት ለማግኘት ያስችለናል፡፡
ታዲያ እንዴት እንዲህ ያለውን CV መፃፍ እንችላለን እና ምን ምን መካተት አለበት የሚለውን እንመልከት፡፡
፩ ከቀድሞ ስራ ጋር የተያያዙ የስራ ልምዶች፡፡
፪ የትምህርት ሁኔታ እና ሌሎች ተዛማጅ ችሎታዎች
፫ አፃፃፋችሁን ለማንበብ እና ለመረዳት ቀለል ባለመልኩ ይሁን
፬ የስራ ልምድ ካላችሁ በቀደመው ስራችሁ ያሳካችኋቸውን ነገሮች ጥቀሱ፡፡ ጀማሪ ከሆናችሁ ደግሞ በነፃ አገልግሎት እንዲሁም በተማራችሁበት የትምህርት ተቋም ስታደርጉ የነበረውን መልካም እንቅስቃሴ ጥቀሱ፡፡
፭ ፊደላት እና ቃላት አጠቃቀም ትኩረት ማድረግ ፡፡
፮ እናንተ በመስሪያ ቤቱ ብትቀጠሩ ልታበረክቱ የምትፈልጉትንና እናንተ በመቀጠራችሁ በመስሪያ ቤቱ
ስኬት ላይ ልትጨምሩ የምትፈልጉትን ጥቀሱ
፯ አድራሻችሁን ስትጠቅሱ የተለያዩ አማራጮችን አስቀምጡ፡ ስልክ ኢሜይል፡፡
፰ ሪፈረንስ ስትጠቅሱ ስለእናንተ በደንብ ሊገልፅ የሚችል ሰው ይሁን፡፡
፱ ከሁለት ገፅ ባይበልጥ መልካም ነው አሰለቺ እንዳይሆን ተጠንቀቁ፡፡
★★★ማድረግ የሌለባችሁ★★★
1 የቃላትና ፊደላት ግድፈት እንዳይኖር ተጠንቀቁ፡፡
2 የማይሰራና የማትገኙበትን አድራሻ አትጠቀሙ፡፡
3 ራሳችሁን ስትገልፁ ግልፅ ያልሆነና የሚያሻማ እንዳይሆን
4 ውሸት!!! ውሸት ወንዝ አያሻግርም በፍፁም አትዋሹ፡፡

እውነተኛው ማንነታችሁን ብቻ ግለፁ፡፡ እስኪ እነዚህን ነገሮች በ CV ዎቻችሁ ላይ አካቷቸው ጥሩ ነገር እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ እናንተ ያወቃችሁትን ሌሎች ወዳጆቻችሁ እንዲደርሳቸው ሼር ያድርጉ፡

ለማንኛውም እገዛ
@Promoter14 ላይ አናግሩን !

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች አሁን ደግሞ ጠቃሚ የሆኑ የስራ ኢንተርቪው ጥያቄዎችን ይዘንላችሁ መጥተናል። ይዘጋጁባቸው እጅግ በጣም ጠቃሚ ናቸው !

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Academic writing is the art of writing students papers from high school, mid-level colleges, universities and postgraduate levels. Academic writing like other forms of writing has its uniqueness; it requires specific formatting structure as well as language structure.

The two major structures are essay and report formats. thus, this is what we mainly need to train on and it's what we will tackle as we learn academic writing in 10 easy steps. [ 820 more words ]

Share to others that can benefit from this !

https://t.me/joinchat/VkMfRkfah72HjeSS

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

For any academic assistance contact @Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Quiz 3

#share_to_your_friends

@zresearcher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Quiz 1

#share_to_your_friends

@zresearcher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

Seven benefits of a great CV

Consider your CV not as an expense but as a means
to ራስን ከፍ ለማድረግ ፥ፕሮፋይሎን ፥ በራስ መተማመንን እና ደሞዝን
Here are seven reasons why investing your time,
ቀጥሎ cvዎ ላይ invest የማድረግ 7 ጥቅሞችን እንዘረዝራለን !
effort and hard-earned money in a great CV will pay
dividends:
1. A GREAT CV creates the right mindset / A professionally written CV really does put you in the right frame of mind for your job search. If you look
good on paper, you’ll feel good about yourself, about your skills, your experience and what you have achieved. If your head is in the right place, and you feel confident and upbeat about your offering and your prospects, you’ll give out a positive vibe. As they say, self-confidence will get you more dates than simply being attractive – self-confidence IS
attractive.

2. A GREAT CV reduces the legwork in your job search
A targeted, well-written and attractively presented
CV will reduce the legwork in your job search. You
could continue to use your old CV, apply to hundreds of job adverts and, sure, at some point, you may get a response. Maybe in a month, maybe in a year… who knows? If you’d rather get results now and
save yourself hours and hours of precious time, then a professionally written CV is worth the investment.

3. A GREAT CV puffs up your chest with pride
Customers often say to me, ‘I didn’t realise how
much I had actually achieved, until I saw it all
written out on paper’. Writing a great CV gives me a
warm feeling but, more importantly, it gives the
individual concerned pride in their accomplishments
to date. Week to week, year to year, there may be
certain projects or challenges that give you a sense of achievement, but it’s not often you get to review all of your career highlights in one go. It’s a revelation!

4. A GREAT CV flexes your employability muscle
If you put forward the best possible representation
of your professional self, you can truly test what the market thinks you are worth. A confident summary will position you in the recruiter’s mind – if you recognise your own value, then others will consider you as someone who can command respect and a
salary commensurate with what they know they can
offer. Test it out and see just how strong you are.

5. A GREAT CV creates a buzz of excitement A great CV can give impetus to your job search –
you’ll be excited about it, you’ll want to share it and
let people know what you have to offer. If you have targeted your new CV to meet the
requirements of a particular opportunity, your excitement will spread to your recruiter, who will be thrilled that you have made it easy for them to put forward a suitable candidate for their latest vacancy.
If you use your new CV as the basis to update your profile, your professional network will
suddenly become aware of your skills and experience. They may think they know you already, but a professionally written CV can uncover new
insights and present you in a new light. Once they are fully aware of what you have to offer, the next time a relevant opportunity arises, they are more likely to think of you.


@zreseacher

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

👉CV / international : for NGO
👉Application letters for universities in US and Europe
International Application letter
👉Business proposal
👉Educational proposal(Degree)
👉Educational
👉proposal(Masters)
👉Educational proposal(PhD)
👉Educational Research
👉Business proposal
👉Sponsorship proposal
👉Any Assignments
👉Entrance Exams for universities And colleges
🩸Preparing books for schools
🩸 መጽሃፍት ላይ summary
questions ማዘጋጀት
🩸 survey questionnaire ማዘጋጀት
እና ሰርቶ ማስረከብ
🩸 መጽሃፍትን edit ማድረግ

👉 ማንኛውንም ፎርሞች
👉 we provide books on soft copy

ብዙ ግዜ ተመራቂዎች የሚቸገሩት ጥሩ ርእስ ባለመምረጥ ነው። አናግሩን researchable ርእስ እናግዛለን
We are experts of research work and university teachers.

Join us https://t.me/joinchat/AAAAAFZDH0ZH2oe9h43kkg

ለሌሎች እገዛ ለሚያስፈልጋቸው #share ያድርጉት
contact us
👇👇👇 👇
@Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

ለምርምር ወይም ለጥናት ስራ (Research )የመነሻ ሀሳብ ከየት እናገኛለን?
...................................................
የምርምር ስራ በዋናነት በአንድ ዘርፍ ላይ እውቀትን ለማዳበር እና ሁኔታወችን ከመሰረታቸው ለመረዳት ወይም ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ሊሰራ ይችላል፡፡

በከፍተኛ ትምህርት ላይ ያሉ ተማሪዎች እንዲሁም በስራ ላይ ያሉ ባለሞያዎች በምርምር ስራ ላይ ሊሳተፉ ይችላሉ፡፡

በተለይ የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ላይ የምርምር ሀሳብ እንዴት እናግኝ ወይም እንወስን የሚለው ጥያቄ ብዙ ጊዜ ይነሳል፡፡ የምርምር ሀሳብ ለማግኘት ወይም ለመምረጥ የሚከተሉት ነጥቦች ሊያግዙ ይችላሉ፡፡
...................................................
1. Observation (አካባቢን ማየት) :- በአካባቢያችን፣ በስራ ቦታ እንዲሁም በመኖሪያ አካባቢ፣ የምናያቸው ችግሮች ወይም ሂደቶችን ለምርምር ስራ ሀሳብ ልናገኝባቸው ይችላሉ፡፡
በቀላሉ ለምሳሌ አንድ መምህር የተማሪዎቹ ውጤት ቢቀንስበት ለምን ቀነሰ ብሎ ችግሩንና የችግሩን መንስኤ ሊያጠና ይችላል፡፡ በተመሳሳይ የተማሪዎቹን ውጤት እንዴት መጨመር ወይም ማስተካከል ይቻላል የሚለውንም ሊያጠና ይችላል፡፡

2. Literature review (ማንበብ):- አንድ ተመራማሪ ወይም ተማሪ ሁልጊዜም እንደልምድ መያዝ ያለበት ነገር ሳይንሳዊ እና ትምህርታዊ ጆርናሎችን መከታተልና ማንበብ ነው፡፡ በየአመቱ በየዘርፉ በሺ የሚቆጠሩ የምርምር ስራ ውጤቶች በጆርናሎች ይታተማሉ፡፡ የምርምር ስራዎችን ማየትና ማንበብ በቀጣይ ለሚሰራ ምርምር መነሻ ሀሳብ ይገኝበታል፡፡
ለምሳሌ የተማሪዎችን ውጤት እንዴት መጨመር እንደሚቻል የተሰራን ጥናት ፅሁፍ ያነበበ መምህር እሱ ከሚያስተምራቸው ተማሪዎች አንፃር ወይም በተለየ እይታ ሊሰራው ይችላል፡፡

3. የምርምር እና ትምህርታዊ ኮንፈረንሶችን፣
ሴሚናሮችን እና ፕረዘንቴሽኖችን መከታተል:- በተለይ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚደረጉ የምርምር ስራ የሚቀርቡባቸው ፕሮግራሞች ለምርምር ስራ ሀሳብ ከማግኘት ባለፈ በአጠቃላይ ስለምርምር ስራ ሂደት መማር ይቻላል፡፡

እገዛ ለማግኘት
👇👇👇
@Promoter14

Читать полностью…

Research Help (Abay Research support)

TYPES OF ABSTRACT

To begin, you need to determine which type of abstract you should include with your paper. There are four general types.

1⃣ Critical Abstract
2⃣ Descriptive Abstract
3⃣ Informative Abstract
4⃣ Highlight Abstract

1⃣ Critical Abstract

A critical abstract provides, in addition to describing main findings and information, a judgment or comment about the study’s validity, reliability, or completeness. The researcher evaluates the paper and often compares it with other works on the same subject. Critical abstracts are generally 400-500 words in length due to the additional interpretive commentary. These types of abstracts are used infrequently.

2⃣ Descriptive Abstract

A descriptive abstract indicates the type of information found in the work. It makes no judgments about the work, nor does it provide results or conclusions of the research. It does incorporate key words found in the text and may include the purpose, methods, and scope of the research. Essentially, the descriptive abstract only describes the work being summarized. Some researchers consider it an outline of the work, rather than a summary. Descriptive abstracts are usually very short, 100 words or less.

3⃣ Informative Abstract

The majority of abstracts are informative. While they still do not critique or evaluate a work, they do more than describe it. A good informative abstract acts as a surrogate for the work itself. That is, the researcher presents and explains all the main arguments and the important results and evidence in the paper. An informative abstract includes the information that can be found in a descriptive abstract [purpose, methods, scope] but it also includes the results and conclusions of the research and the recommendations of the author. The length varies according to discipline, but an informative abstract is usually no more than 300 words in length.

4⃣ Highlight Abstract

A highlight abstract is specifically written to attract the reader’s attention to the study. No pretense is made of there being either a balanced or complete picture of the paper and, in fact, incomplete and leading remarks may be used to spark the reader’s interest. In that a highlight abstract cannot stand independent of its associated article, it is not a true abstract and, therefore, rarely used in academic writing.

Source[USC LIBRARY]

@Promoter14

#share_to_your_friends

@zresearcher

Читать полностью…
Subscribe to a channel