Ethiopia Book Forum
📅 March 26, 2023
📍 ClubHouse
ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 2 እስከ 4 ሰዓት
ከታህሣሥ እስከ መጋቢት የተመረጡ መጻሕፍት ማወጫ
https://www.clubhouse.com/club/ethiopia-?fbclid=IwAR3OTg65wktM8QPtWgb1bT7rl7EQ7ea6ca_tBuyJcZ13e1cncHdPsMHsSWg
.
@eventsethiopia
1 for english fiction book👇👇
@novel_book23
2 For english book request👇👇
@request3456
3 For kids story book👇👇
@kidstime11
4 For kids group👇👇
@storytime321
5 For amharic book 👇👇
@amhbook1
6 For amharic book group👇
@booklink1
7 For series movies join👇👇
@seriesmoviesnew
8 For series movies group👇👇
@seriesmovies22
#የቀጠለ
የዚህ ሳምንት (የቅዳሜ እና እሁድ) ስራ በዚህ በስኬት ያበቃ ሲሆን በቀጣይ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ በየአካባቢያችሁ እንመጣለን።
ምን መስጠት ይቻላል ?
👉 ከ9 - 12 ማንኛውም መፅሀፍ
👉 ከ1 - 8 #አጋዥ ብቻ (መደበኛው ስለተቀየረ)
👉 ያገለገለ ማንኛውም ኮምፒዩተር / ዴስክቶፕ፣ ላፕቶፕ፣ ታብሌት
👉 ፕሪንተር
👉 የፕሪንተር ቀለም
👉 ነጭ ወረቀት
ዘመቻው ሲጠናቀቅ ከሌሎች ቁሳቁሶች ውጭ ከ30,000 እስከ 40,000 መፅሀፍ ለመሰባሰብ ታቅዷል። ሁሉም መፅሀፍት እና ቁሳቁስ በጦርነት የተጎዱ ት/ቤቶችን ታሳቢ ባደረገ ሁኔታ ይከፋፈላሉ።
ውድ ቤተሰቦችቻን መፅሀፍ እና ሌሎች የትምህርት ቁሳቁስ ለማስረከብ በ 0919743630 ላይ ደውሉልን / @tikvahethiopiaBOT ላይ ፃፉልን።
የትም መሄድ ሳይጠበቀባችሁ በየደጃፋችሁ መጥተን እንቀበላችኃለን።
ማሳሰቢያ ፦ በገንዘብ የሚደረግ ማንኛውም ድጋፍ ተቀባይነት የለውም።
#5ኛው_ዓመት_የመማሪያ_ቁሳቁስ_ማሰባሰብ_ስራ #2ኛውዙር
#AddisAbaba
#TikvahFamily
@tikvahethiopia
ሰይጣን ወይ እግዜር የጀመሩት እኔ የቀጠልኩት
*ክፍል 17 - የመጨረሻ ክፍል
*❤️❤️❤️ተፈፀመ❤️❤️❤️
━━━━✦✗✦━━━━
ከ ሜሪ ፈለቀ
📚ርዕስ:- ምስጢሩን ማወቅ 5In1
•The Secret - ምስጢቱ
•The Sower ታላቁ ኃይል
•Magic - ታላቁ ምስጢር
•Hero - ጀግና
•How to use the secret - ምስጢሩን መጠቀም
📝ደራሲ:- Rhanda Byrne
👤ትርጉም:- ሙሉቀን ታሪኩና ብርሃኑ በላቸው
📜ይዘት:- ስነ አእምሮ
📖የገፅ ብዛት:- 600
📆ዓ.ም:- 2012
📚ርዕስ:- ኢንፌርኖ
📝ደራሲ:- ዳን ብራውን
👤ትርጉም:- አበበ ወርቅ
📜ይዘት:- የምዕራቡ ዓለም አፍሪካን የማጥፋት ድብቅ ሴራ
📖የገፅ ብዛት:- 450
📆ዓ.ም:- 2009