bahir_dar_university | Unsorted

Telegram-канал bahir_dar_university - Bahir Dar University,Ethiopia

-

It is a channel about Bahir Dar University all Campuses' Students! www.bdu.edu.et Contact @bdu_tana_bot

Subscribe to a channel

Bahir Dar University,Ethiopia

#Tibebe_Gion #TGSH
አስደሳች ዜና
=======
ከሚያዝያ 11-15/2013 ዓ.ም #ከእስራኤል ሐገር በሚመጡ የቀዶ ህክምና ባለሞያዎች በመሳሪያ የተጋዘ ከፍተኛ ቀዶ ህክምና አገልግሎት ይሰጣል::

የሚሰጡ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት የሚከተሉት ናቸው::
1.የሐሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (laparascopic cholecystectomy)
2. የጉረሮ ካንሰር እና ሌሎች የጉረሮ ህመሞች ቀዶ ህክምና (esophageal cancer and achalasia surgery)
3. የጨጓራ ካንሰር እና ሌሎች ተያያዝ ቀዶ ህክምናዎች ህክምናዎች (gastric cancer and other benign gastric pathology surgery)
5. የቆሽት፣ የሐሞት ቱቦ እና የጣፊያ ቀዶ ህክምናዎች (hepatopancreatico biliary surgery) እና
6. የአንጀት ካንሰር እና ተያያዝ ቀዶ ህክምናዎች (colorectal and intrabdominal mass surgery)
የታካሚዎች ልየታ ከሚያዝያ 3-7/2013 ዓ.ም #በጥበበ_ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ተመላላሽ ክፍል ይካሄዳል።

ችግሩ ያለባችሁ ሰዎች የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳዉቃለን::
ጥበበ ግዮን ስፔሻ ሻልዝድ ሆስፒታል
#BDU
#CMHS
#TGSH

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#BiT
Total Quality Management Office of Bahir Dar Institute of Technology Bahir Dar University has organized and provided training on Laboratory Management and Kaizen
-----------------------------------------------------
The Laboratory Management and Kaizen training which includes theoretical and practical sessions has been conducted for 3 days from 2nd to 5th of April, 2021.
The trainers were Mr. Fetene Teshome from Bahir Dar Institute of Technology (BiT) and Mr. Alene Endaylalu from the Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology (EiTEX).
Dr. Demis Almaw, Academic Deputy Scientific Director of BiT-BDU, in his closing remark pointed out that this training was organized after observation of laboratories by the management team. According to him, the team understood and decided on the necessity of training regarding laboratory management and Kaizen. Dr. Demis also added that the institute is highly dedicated to enhancing the level of laboratories not only for the reason that laboratory works are with superior priorities for the fields of technology and engineering but also for their essentiality as a part of ABET accreditation process in which selected programs of BiT-BDU are striving for.
Dr. Mekonnen, Director of Total Quality Management Office of BiT-BDU, in his turn, justified that the training is initiated after 53 out of 79 laboratories of BiT-BDU are visited by the management team and the organizing duty of this problem-driven training is given to the office. He also remarked that the training is not a one-time duty; rather the office will follow up its practical implementation continuously cooperating with different academic sections and units.
According to Dr. Mekonnen, the same training will be conducted starting from April 06, 2021, for the remaining group of trainees.

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

ምን መሰልጠን ይፈልጋሉ? 👇

👉 የኮምፒውተር ሃርድዌርና ሶፍትዌር ጥገና
👉ETABS, SAP, AUTOCAD, CIVIL 3D, PEACHTREE, SPSS, STATA
👉 Phyton, Java, c++
👉 WATER CAD, GIS, PHOTOSHOP

✔ስልጠናው የሚሰጠው በተመችዎት ሰዓት
✔ስልጠናውን ሲጨርሱ ሰርተፊኬት ይሰጠዎታል
✔ 80% በተግባር የተደገፈ
👍 በእኛ በኩል ተመዝግበው በግሩፕ ሲሰለጥኑ #ቅናሽ ይደረግሎታል::
✔ በተመጣጣኝ ክፍያ ብቁ በሆኑ መምህራን ጥሩ እውቀት ይዘው የሚወጡበት
ለመመዝገብ @bdu_tana_bot ላይ ያናግሩን
ስልጠናው ከጥቂት ቀን በኋላ ስለሚጀምር ይፍጠኑ!

ቦታ: ቅ.ጊዮርጊስ ቤ/ክ ፊት ለፊት ባህር ዳር

ለመመዝገብ ስም:ስልክ ቁጥርና መሰልጠን የሚፈልጉትን @bdu_tana_bot ላይ ላኩልን!

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

BiT
#Invitation
******
BiT MakerSpace has organized two Hackathon (innovation competition) events for students. We are looking for young makers, hackers, and thinkers like you !!
1. Health Hackathon
This year's health hackathon focuses on an innovative solution that will help the health sector, the selected students will get a chance to training, visit local hospitals and three winners projects will be funded for prototyping. The students will have the chance to use the state of the art tools like 3D printers, CNC, and Laser cutters. (Open to 4th and 5th year BiT students)
For more information and registration use the link below. Application deadline before April 15th, come and innovate with us.
https://docs.google.com/forms/d/e/
1FAIpQLSdwuDjbsreT032Q9GMYgumrWx-oaoQmkdCZ67yYb-MNYxQDiA/viewform?usp=sf_link
2. Agri-hackathon
This year's Agri-hackathon focuses on an innovative solution that the irrigation sector, the selected students will get a chance to training, visit local irrigation farms and four winners projects will be funded for prototyping. The students will have the chance to use the state of the art tools like 3D printers, CNC, and Laser cutters.
(Open to all BDU students)
For more information and registration use the link below. Application deadline before April 15th, come and innovate with us. https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScd11YY3yqmXQiAtY-hoZURHQGNLGIhZIUjUrLwvtMbUAv0Ug/viewform?usp=sf_link

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

ለባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ
*****************************************
ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስተማረ የመጀመሪያ አመት ማጠቃለያ ፈተና ላይ ይገኛል:: በዩኒቨርስቲው በዚህ አመት አዲስ ከሚጀምሩ ትምህርት ክፍሎች መካከል የሲኒማ እና ቴአትር ጥበባት ዲፓርትመንት (Cinema and Theatre Arts Department) ይገኝበታል:: በዚህ ትምህርት ክፍል ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ጋዜጠኝነት እና ሰነ-ተግባቦት ትምህርት ክፍል በመሄድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡-
መጋቢት 27/7/2013 ዓ.ም ጥዋት 3:00 ፔዳ ግቢ ኦዲትሪየም አዳራሽ የመግቢያ የሙከራ ፈተና ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በመገኘት መግቢያ ፈተናውን እንድትወስዱ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
በአካል በመሄድ መመዝገብ ለማትችሉ ከዚህ በታች በሚገኘዉ ሊንክ በኦንላይን (online) መመዝገብ ትችላላትሁ::
ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑDescription:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScyFtTJXoFmR15Wa6TGwoAhakMj1AxGpy7iqMENTFAzT9Uv7Q/viewform?usp=pp_url

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

ዘመናዊው ትምህርታችን እና ኢትዮጵያዊ ባህላችን
===============================
ዘመናዊ ትምህርታችን እና ኢትዮጵያዊ ባህላችን ምንና ምን? በሚል ርዕስ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ተማሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መሰብሰቢያ አዳራሽ አውደ ጥናት ተካሄደ፡፡
የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያረጉት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባህል ማእከል ዳይሬክተር ዶ/ር አስቴር ሙሉ የውይይት ሐሳብ ለማቅረብ የተገኙ እንግዶችን አመስግነው ማዕከሉ የተለያዩ ባህላዊና ኪነጥበባዊ ዝግጅቶችን በማቅረብ የዩኒቨርሲቲችንን ማሕበረሰብ እያዝናና በማስተማር፣ እንዲሁም ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እንደየ ድርሻው እንዲወጣ ለማሳሰብ ዕድሎችን እየፈጠረ ይገኛል፡፡ ‹‹አንድን ሀገር ለመግደል፣የጦር መሳሪያ ወይም ወታደር አያስፈልግም፣የትምህርት ስርዓቱን መግደል ነው›› እንዲሉ፤ምንም እንኳን ስለትምህርት ለሚደረግ ውይይት ይህ አዲስና የመጀመሪያ ባይሆን ምናልባት በዚህ ርዕስ ላይ ለመወያየት ዛሬ ምን ተገኘ የሚል ጥያቄ በአንዳንዶቻችን አእምሮ ሊመጣ ይችላል ያሉት ዶ/ር አስቴር የለውጥ ጭላንጭል ለማየት አሁንም አይረፍድም ብለዋል፡፡
ኃላፊዋ አክለውም ዛሬ ሀገራችን ያለችበት ምስቅልቅል ሁኔታ፡- በተለይም የችግሮቻችን መፍትሄ ሊሆኑ የሚገባቸው ‹‹ሙሁራኖቻችን›› መፍትሄ መሆኑ ቀርቶ የችግር ምንጪ ሲሆኑ እያየን መምጣታችን፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የአስር ዓመት ስልታዊ ዕቅድ ማቅረቡን ተከትሎ ዕቅዱ ላይ ለሚደረግ ውይይት ገንቢ ሃሳቦችን ማቀበል ተገቢ ነው ብለን በማመናችን፤ ጥሩ ነገርን ለመስራት እና ለመፍጠር የሚሉት ለዛሬው መወያያ ርዕስ ምክንያቶች መሆናቸውን ገልፀውልናል::
በፓናል ውይይቱ ፕ/ር ሹመት ሲሻኝ፣ ፕ/ር አለማየሁ ቢሻው፣ ዶ/ር ታደሰ መለሰ እና አባ በአማን ግሩም በሀሳብ አፍላቂነት እንዲሁም ዶ/ር ማረው አለሙ በአወያይነት ተሳትፈውበታል፡፡
ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ ዘመናዊ/አውሮፓዊው ትምህርትን ከ16ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተፅኖ የፈጠረ መሆኑን ጠቅሰው ይህን ማስቀረት የሚቻል እንዳልነበረ ነገር ግን በሀገራችን ነባራዊ ሁኔታዎች እንዲቃኝ አለመደረጉ ዋናው ችግር ሆኖ ዘልቋል ብለዋል፡፡ በዘመኑም ኢትዮጵያ ጥንካሬዋ የተዳከመበት መሆኑ በምክንያትነት መነሳት ይችላል ብለዋል፡፡ ፕሮፌሰሩ አክለውም ሀገራችን ከ13-16 ክፍለ ዘመን በታሪክ፣ ባህል እና በመንፈሳዊነት ከፍተኛ እምርታ አሳይታ የነበረች መሆኑን አውስተው የስልጣን መተካካት አለመኖር ግን ወደ ማያቆም ቁልቁሎሽ እንድንሄድ እንዳደረገን ጠቁመዋል፡፡ ዘመናዊው ትምህርት ሲጀመር ሀገራዊ ሁኔታን ያላየ ለመሆኑ ፕሮፌሰሩ በተማሩበት ከአራት አስርዮሽ በፊት ስለ አድዋ የሚያነሳ ምንም አይነት የትምህርት ይዘት እንዳልነበረ አስታውሰዋል፡፡ ፕሮፌሰር ሹመት በመጨረሻም አሁን ያለውን ተጨባጭ እውነታ ማጤን እንደሚገባ እና የሞቱ፣ ሳንጠቀምባቸው ያመለጡንን ባህላዊ እሴቶች መልሶ ለማምጣት የሚደረግ ጥረት ትርፉ መጋጋጥ ነው ሲሉ ሀሳባቸውን አጋርተዋል፡፡
ፕ/ር አለማየሁ ቢሻው በበኩላቸው ዘመናዊው/የአስኳላው ትምህርት አጀማመርን አስመልክተው ታሪካዊ ኩነቶችን ጠቅሰዋል፡፡ ከ19ኛው የመጨረሻ ሩብ ከጣሊያን ጦርነት ማግስት በአፄ ምኒሊክ የተጀመረ መሆኑን ጠቁመው ተግዳሮቶች እንዳጋጠሙትና ግብፃዊ የሆኑት ሊቀ-ጳጳስም ተጠቃሽ እንደሆኑ አውስተዋል፡፡ ዋናው ችግርም ከራሳችን ጋር የተዋሀደ አለመሆኑን ተናግረው. ስለ ኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች አንድ አጥኚ የተናገሩት ሁኔታውን ይገልፀዋል ሲሉ እንዲህ አስታውሰዋል፡- “There is nothing Ethiopian except the children.”
ዶ/ር ታደሰ መለሰ በበኩላቸው ዘመናዊ እና ባህላዊ የሚለውን ክፍፍል እና የእኛው ባህላዊ መባሉ “አእምሯችን በቅኝ ግዛት” ውስጥ እንደሆኑ ጠቋሚ ነው ሲሉ የጥበብ ባለቤቶች መሆናችንን መቀማታችን ማሳያ አው ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ትምህርት በአርአያነት ሊወሳ የሚገባው ነገር እንዳለ አንስተው ለአስኳላ ትምህርት ተማሪዎች ምሳሌ መሆን የሚችል ታታሪነት እርስ በእርስ የመሟገት እና የመማማር የሚያስችል መሆኑን አንስተዋል፡፡
ሌላው የውይይቱ ሃሳብ አቅራቢ አባ በአማን ግሩም ኢትዮጵያዊ በሆኑ የሃይማኖት ተቋማት በዋናነት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ከሚሰጠው የማስተማር ዘዴ ተማሪ ተኮርነትን፣ የግምገማ ስርአቱን ግልፀኝነት፣ ተማሪ ማብቃት ላይ የተመሰረተ መሆኑ፣ የተማሪዎችን የተለያየ ትምህርት የመቀበል አቅም ያማከለ መሆኑ እና ሌሎች እንደጥንካሬ ተወስዶ ሊዳብር ይገባው እንደነበር ጠቁመው ከዚህ በተቃራኒው በፅሁፍ ትምህርትን የሚያስተላልፉ ሰዎችን እንኳን አሉታዊ ቅፅል ስሞች ይሰጡ እንደነበር በቁጭት አውስተዋል፡፡
በአውደ ጥናቱ በስነ ምግባር የታነፀ ዜጋ ለመፍጠር ሀገር በቀል የግብረ-ገብ ትምህርት እና ሌሎች አገራዊ እሴቶችን ያካተተ ስርዓተ ትምህርት እንዲኖር እንዲሁም ዘመናዊው ትምህርት እና ኢትዮጵያዊ ባህላችን መካከል የሚስተዋሉ ልዩነቶችን አጉልቶ ማውጣት እና መፍትሄ ማፈላለግ በተሳታፊዎች በዝርዝር ተነስቷል፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያዊ የሚባሉ ባህላዊ እሴቶችን የመለየት፣ የማያሥፈልጉትን ለይቶ የማሻሻል እና የመሳሰሉት ትልቅ ስራ የሚጠይቁ መሆናቸው ተነስቷል፡፡
ውይይቱን በንግግር የዘጉት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት አቶ ብርሀኑ ገድፍ ባህል ማእከሉን፣ የውይይቱ ሀሳብ አቅራቢ ምሁራንና ተሳታፊዎችን አመስግነው ምሁራን ከዩኒቨርሲቲ መምህርነት አልፈው አገራዊ በሆኑ ጉዳዮች ትርጉም ያለው ስራ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ አክለውም ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እንደዚህ ላሉ ጠቀሜታቸው ጉልህ የሆኑ ምሁራዊ ውይይቶችን እንደሚደግፍ አረጋግጠው የተሳታፊውን ቁጥር ለማሳደግ ስራ እንደሚፈልግ ጠቁመዋል፡፡

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

Capacity building training is held in Bahir Dar
=============================
Ministry of Science and Higher Education in collaboration with European Union EDCT project held a capacity building training on ``Good research conduct, research ethics and GCP`` to research ethics committee, research directors and researchers in universities, research institutes and regulatory institutions from March 26-28, 2021 at Jacaranda hotel, Bahir Dar, Ethiopia. The training enforces the idea of maintaining quality standard for the design, conduct, and recording and reporting of research that involves the participation of human subjects. It has been learned that researchers and officials from ten universities in Amhara region took part in the training and trainings akin to the current one are being undertaken in other universities in the country.

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#ጣና_ቴክ Tana_Tech

በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሸጥ PC

new acer
Core i5
8GB RAM
1Tera storage

0993489110 ላይ ያናግሩን

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#ጣና_ቴክ Tana_Tech

በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሸጥ PC

new acer
Core i5
8GB RAM
1Tera storage

0993489110 ላይ ያናግሩን::

ዋጋ ለመጠየቅ @Online9110

Adress: Bahir Dar

Join us 👇👇
@tanatechshop

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

የውይይት ጥሪ
-----------
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!
ለአስፈላጊ ዝርዝር ጉዳዮች እና ስለ ዕለቱ መርሐ ግብር እባክዎ የተያያዙትን ሊንኮች(ማስፈንጠሪያዎች) ይጫኑ
https://bdu.edu.et/sites/default/files/Attachement/3.pdf
https://bdu.edu.et/sites/default/files/Attachement/4.pdf

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

በሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲና ስትራቴጂ በ 10 አመት መሪ የልማት እቅድ እና በቁልፍ የዉጤት አመላካች ላይ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበረሰብ ከመጋቢት 8 እስከ 14 የሚቆይ አገራዊ ስልጠና በበይነ መረብ መሰጠት ተጀምሯል
---------------------------------------------
---------------------------------
በትዕግስት ዳዊት
የስልጠናው መሪ ቃል የጠራ የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ ፣ስትራቴጂ፣እቅድ ፣ፕሮግራሞች የዉጤት አመላካች ግንዛቤ እና ትግበራ ለኢትዮጽያ እድገት ልማት እና ብልጽግና የሚል ነው፡፡
ከበይነ መረብ ውይይቱ ባሻገር በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበብ ህንጻ አዳራሽ የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ፣መምህራን እንዲሁም በአጠቃላይ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ተሳታፊ የሆነበት በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀ ሰነድ ቀርቧል፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር እሰይ ከበደ የከፍተኛ ትምህርተ ፖሊሲና ስትራቴጂ ፣የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የምደባ ፖሊሲ የሚመለከተውን ክፍል አቅርበዋል፡፡
በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት አቶ ብርሃኑ ገድፍ የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአስር አመት የልማት እቅድ ምን ይመስላል የሚለውን ያቀረቡ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተስፋየ ሽፈራው ደግሞ ብሄራዊ የሳይንስ ፖሊሲ ስትራቴጂ እና ከፖሊሲው የተቀዳውን የ10 አመት የሳይንስ ዘርፍ ልማት ስትራቴጅክ እቅድ ለታሳታፊወች አቅርበዋል፡፡ ስልጠናው በዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ግቢዎች እንደሚቀጥል ታውቋል፡፡

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

Call for application for Training of Trainers/ToT/ in Business Entrepreneurship
==============================
======
To view the call, please go to: https://
bdu.edu.et/sites/default/files/
Attachement/Call%20for%20Application%20for%20ToT%20in%20Business%20%26%20Entrepreneurship.pdf

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#BiT
2013 calendar
@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

Nile Newspaper!
*************
Our February 2021 edition is released!
To view it, please click on here: https://bdu.edu.et/sites/default/files/nile%20papers/Nile%20Feburary.pdf

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

1st African Graduate Students Conference- Bahir Dar University (AGSC-BDU-2021)
*****************************************
*************************
The School of Graduate Studies at Bahir Dar University will be hosting the first African Graduate Students Conference (AGSC-BDU-2021) on May 28-29, 2021. This conference, the first in kind in Ethiopia, is organized only for researchers in graduate studies (MSc and PhD students) in different disciplines to discuss the latest findings in their research areas.
For important details on submission deadlines and more, please visit: https://bdu.edu.et/NPGC-2021/

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#BiT
#Urgent and top concern Announcement
________
For All BiT BDU Community

SHARE SHARE

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#BiT
#Urgent and top concern Announcement
________
For All BiT BDU Community

SHARE SHARE

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#BiT
በባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኬሚካልና ምግብ ምህንድስና ፋኩልቲ ሃገር አቀፍ ወርክሾፕ አካሄደ
-------------------------
መጋቢት 20 እና 21/2013 ዓ.ም. በባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ የተዘጋጀው ወርክሾፕ በኬሚካልና ምግብ ምህንድስና ፋኩልቲ እና jhpiego በተባለ ግብረሰናይ ድርጂት ትብብር Benchmarking Visit to Human Nutrition Department of Bahir Dar University በሚል ስያሜ የተካሄደ ሲሆን ከ9 የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በዘርፉ የአካደሚክ አመራሮችና ተወካዮች፣ የጤና ሚኒስቴር ባለሙያዎች፣ የ jhpiego ተወካዮች እና የባህር ዳር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መምህራንና አመራሮች የተሳተፉበት ነበር፡፡
የወርክሾፕ ዝግጂቱን እና መድረኩን በማስተባበር በፋኩልቲው የአፕላድ ሂውማን ኒውትሪሽን ቼር ሃላፊ ዶ/ር መስፍን ወጋየሁ የመሩ ሲሆን የፋኩሊቲው ዲን ዶ/ር መታደል ካሳሁን ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት አስተላልፈው ወርክሾፑን ከፍተዋል፡፡ በተጨማሪም ዶ/ር መታደል ስለ ኬሚካልና ምግብ ምህንድስና ፋኩልቲ አጠቃላይ ገጽታ፣ በመተግበር ላይ ያሉ ስትራቴጂዎችና ያጋጠሙ መሰናክሎችን በተመለከተ ለተሳታፊዎች አቅርበዋል፡፡
የ jhpiego ተወካዩ አቶ ከፍያለው ሙለታ በበኩላቸው Feed the Future Ethiopia Growth through Nutrition Activity ተብሎ ስለሚጠራው ፕሮጀክት አላማ አብራርተው jhpiego ይህንን ፕሮጀክት በመደገፍና Strengthening Multi-sector Nutrition Workforce በሚል መርህ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በስልጠና፣ በካሪኩለም ዴቨሎፕመንት፣ የትምህርት መሳሪያዎችን በማቅረብ እና በመሳሰሉት ጉዳዮች ዙሪያ ያገባኛል ብሎ የሚንቀሳቀስ ግብረሰናይ ድርጂት መሆኑን ጠቁመው የወርክሾፑ አላማም በዚህ አግባብ እንደሚታይና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከሂውማን ኒውትሪሽን አኳያ ያለው የትምህርት ስርዓት፣ ሰኪል ላብ፣ ጂምር ስማርት ክላስ ሩሞች እና ዶኩመንቴሽኖች ለሌሎች ተቋማት እንደ ቤንች ማርክ ያገለግላሉ ተብሎ ታምኖበት የተዘጋጀ ወርክሾፕ መሆኑን አውስተዋል፡፡
በወርክሾፑ መክፈቻ ላይ የኢንስቲትዩቱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ሰይፉ አድማሱ እና የአካደሚክ ም/ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ደምስ አልማው የተገኙ ሲሆን ለአዘጋጅ ፋኩልቲው እና ለድጋፍ አድራጊው ድርጂት ምስጋና አቅርበው ያማረ ቆይታና መልካም የወርክሾፕ ፕሮግራም አንዲሆን ያላቸውን ምኞት ለተሳታፊዎቹ ገልጸዋል፡፡
ወርክሾፑ በሁለት ተከታታይ ቀናት በተያዘለት መርሃግብር መሰረት የተካሄደ ሲሆን ተሳታፊዎቹ የኒውትሪሽን ላቦራቶሪዎችንና የቢዝነስ ኢንኩቤሽንና የቴክኖሎጂ ስራ ፈጠራ ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

BDU in partnership with EENSAT project is offering GIS training to Natural Resource Managers
---------------------------------------------
-----------------------------
Geospatial Data & Technology Center (GDTC) of Bahir Dar University in collaboration with Ethiopian Educational Network to Support Agricultural Transformation (EENSAT) project offers five days long hands-on GIS training for Natural Resource Managers working at Woreda (District) level.
The training which is underway for five days (March 29-April 02, 2021) is offered by qualified GIS & Remote Sensing professionals from GDTC, BDU. The training aims to provide the knowledge and skills needed for the collection, interpretation, and management of spatial information, using geographic information systems and remote sensing technology. It also aims to support the planning and decision-making processes in natural resources management.
The topics covered in the training are: Basic concepts in GIS and Remote Sensing and its relation to Natural Resource Management (NRM), Watershed Delineation, GIS & Remote sensing based Watershed Management & Planning, Collection & analysis of spatial data for NRM, Geoprocessing for NRM, and Extracting Land Use/Land Cover data from Google Earth.
EENSAT is an innovative capacity development project working to strengthen the use of geo-data for agriculture and water to enhance food security and socio-economic development in Ethiopia in line with the Growth and Transformation Plan (GTP) priorities at the participating Higher Education institutions (BDU, AAU & MU) and Technical Vocational Education and Training (TVET) institutes. To get further information about EENSAT, please visit the following website: https://www.eensat.org/

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

The 9th Annual Science Conference
=====================
It is noted that the college of Science, Bahir Dar University has already announced a call for abstracts for the 9th Annual Science Conference to be held in May 2021. We have now made an online abstract submission platform available.
Please use the link herewith to submit your abstracts:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScmuP4DD5HMeu4f0xmK_e58bPf62TvGl8vFnDSwAmcI_1lmdA/viewform?gxids=7628

Your participation is highly appreciated!

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

''Culture Show 2021: One Africa United'' in which Bahir Dar University Participated and organized by the partner University (University of Cincinnati, USA) will be live on March 27/2021 at 7:00 Pm.
The link to the Facebook Live Event:
https://www.facebook.com/events/3056756101218880/

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

Call for Abstract for the 9th Annual Science Conference
==============================
======
The 9th Annual Science Conference, Bahir Dar University,
College of Science, 21-22 May 2021, Bahir Dar, Ethiopia
Please see the poster attached for important details.
Preferred ORAL/ POSTER presentation guidelines:
------------------------------------------------------
Title of abstract in Arial font: size14 point, centered
1Author, A., 1Second-Author, B., 2Third-Author, C.
1e-mail address of lead presenter, Institution, country
2 Institution, country
The main text, like the author names used Times New Roman font, 14 point for the Author names and 12 point for the remainder of the abstract. Type or paste your text into this file, but remember to keep the page margins the same as is set here which is 2.5 cm all round. Paragraphs are justified (straight-edged) on both left and right.
Use single-line spacing and leave a line gap between paragraphs. This helps your text to be read easily. If you would like to insert a figure you can do so. Use the insert picture command and paste special as an enhanced metafile for ease of handling. Do remember to include a figure caption.
The limit for your abstract is one page. Abstracts that do not meet these formatting requirements will be returned. The organizing committee reserves the right to edit abstracts for clarity or correctness of English, but will consult the author if any significant changes are needed.

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

#ጣና_ቴክ Tana_Tech

በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሸጥ PC

new acer
Core i5
8GB RAM
1Tera storage

0993489110 ላይ ያናግሩን

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

ማስታወቂያ
------------
ለነባር የርቀት ትምህርት ተማሪዎች
======================
ማስታወቂያውን ለማየት ቀጣዩን ማስፍንጠሪያ ይጫኑ፡ https://bdu.edu.et/sites/default/
files/4_5967344337481107289.pdf

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

1st African Graduate Students Conference -Bahir Dar University (AGSC-BDU-2021)
==============================
=============
Please go to the link herewith for more information:
https://bdu.edu.et/NPGC-2021/

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

Call for application for Pre-acceleration Training in Business Entrepreneurship
==============================
===========
Please follow the link herewith for the details: https://bdu.edu.et/sites/default/files/Attachement/Call%20for%20Application%20for%20Pre-Acceleration%20Training%20in%20Business%20Entrepreneurship.pdf

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

Call for abstracts
-------------------
1st African Graduate Students Conference-Bahir Dar University (AGSC-BDU-2021) - May 28-29/2021
Important dates
*************
Deadline for submission of abstracts: March 30, 2021
Acceptance Notification: April 15, 2021
Full Paper Submission deadline: May 15, 2021

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

Congratulations!
እንኳን ደስ አለን!
በፊዚክስ ት/ክፍል የ2013 ዓ.ም.ተመራቂዋ የAskok-Shobhana Gholap Awardን አሸነፈች
*****************************************
********************
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ኮሌጅ በፊዚክስ ት/
ክፍል የ2013 ዓ.ም. የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪ የሆነችዉ መኪያ ደገፉ በኢትዮጲያ የፊዚክስ ባለሙያዎች ማህበር የሚዘጋጀዉን “Askok-Shobhana Gholap Award” በአገር አቀፍ ደረጃ ለሴት ተማሪዎች የተዘጋጀዉን ሽልማት አሸናፊ ሆናለች፡፡
ሽልማቱንም የት/ክፍሉ ኃላፊ እና መምህራን በተገኙበት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ19/06/2013 ዓ.ም. በተከናወነዉ 15ኛዉ ዓመታዊ የኢትዮጲያ የፊዚክስ ባለሙያዎች ማህበር ጉባዔ ላይ ተቀብላለች፡፡
ት/ክፍሉም የተሰማዉን ታላቅ ደስታ በመግለጽ መኪያ ደገፉን እንኳን ደስ አለሽ ለማለት ይወዳል፡፡
ቀሪው ጊዜም የስኬት እንዲሆንላት በመመኘት የመኪያ ስኬት በሌሎች የትምህርት ክፍሉ ሴት ተማሪዎች እንደሚደገም በመተማመን ነው፡፡

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

የዘንድሮው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ
*****************************************
**********
*በሙሉጌታ ዘለቀ
አለም አቀፍ የሰቶች ቀን (March 8) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የካቲት 27/2013ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡
የዘንድሮው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ ለ110ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ45ኛ ጊዜ የሚከበረው በዓል “የሴቶችን መብት የሚያከብር ማህበረሰብ እንገንባ” በሚል መሪ ቃል ሲሆን በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጥበብ ሕንፃ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በተለያዩ ፕሮግራሞች ተከብሯል፡፡
ፕሮግራሙን በንግግር የከፈቱት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ወ/ሮ ብርሃኔ መንግስቴ እንዳሉት ለአንድ ሐገርም ሆነ ተቋም እድገት የሴቶች ተሳትፎ ከፍተኛ መሆኑን የአደጉ ሐገሮችን ልምድ አጣቅሰው ገልፀዋል፡፡ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሴቶች በማብቃትና ወደ ከፍተኛ አመራር ለማምጣት የተሰራው ስራ ጥሩ ቢሆንም ተቋሙ ከዚህ በላይ መስራት እንዳለበት ያነሱት ወ/ሮ ብርሃኔ በአጠቃላይ በዩኒቨርሲቲው 43 ሴት መምህራን ሦስተኛ ድግሪ ያለቸው መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
በዝግጅቱ ባሳለፍነው ዓመት የሦስተኛ ድግሪ ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ 9 ሴት መምህራን መካከል ዶ/ር ሰላማዊት ገ/እግዚያብሔር፣ ዶ/ር ዘውዳለም ታምሩ፣ ዶ/ር መድሃኒት በላቸው እና ዶ/ር ረዴት መስፍን በትምህርት ቆይታቸው ያጋጠማቸውን ውጣ ውረድና የሕይዎት ተሞክሯቸውን በአዳራሹ ለሚገኙ ታዳሚዎች አካፍለዋል፡፡
በመቀጠል ዶ/ር አልማዝ ጊዜው ሴቶች በኢኮኖሚ፣በፖለቲካ፣በማህበራዊ እና በምርምር ያላቸውን ሚና የተለያዩ ምሳሌዎችን በማጣቀስ ለታዳሚዎች ንግግር አድርገዋል፤ እንዲሁም ዶ/ር ሰውመሆን ስለሰርዓተ ፆታ አጠር ያለ ገለፃ እና ስለዩኒቨርሲቲው ስርዓተ ፆታ ፖሊሲ፣ Gender Audit እንዲሁም ሎሎች ዩኒቨርሲቲው በስርዓተ ፆታ ዙሪያ እየሰራ ያላቸውን ጉዳዮች ላይ ገለፃ አድርገዋል፡፡
አቶ ደሳለኝ ጥጋቡ የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕግ አግልግሎት ተቀዳሚ ዳይሬክተር በዩኒቨርሲቲው ያሉ ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሴትነታቸው የሚገጥማቸውን ማንኛውንም ዓይነት ችግሮች ለመቅረፍ እንዲሁም ሴቶችን የማብቃትና ወደ አመራርነት እንዲመጡ የተለያዩ ፖሊሲዎችን በመንደፍ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል ፡፡
በመጨረሻም ታዳሚዎች ለወደፊቱ ሊሻሻሉ የሚገባቸውን ጉዳዩች አንስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል ፡፡

@bahir_dar_university

Читать полностью…

Bahir Dar University,Ethiopia

23/06/2013 ዓ.ም.
እንኳን ለ125ኛው #የአድዋ_የድል ቀን አደረሳችሁ!

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

@bahir_dar_university

Читать полностью…
Subscribe to a channel