It is a channel about Bahir Dar University all Campuses' Students! www.bdu.edu.et Contact @bdu_tana_bot
'ሀገራችን ዳግም እንዳትደፈር ለማድረግ ማሰብ እና መምከር ይገባል'' የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የዓድዋ ድልን 129ኛ ዓመት በተለያዩ ኹነቶች አክብሯል።
በሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሠራዊት ምህረት አልባ የነበረውን የአውሮፓውያንን የመስፋፋት ግስጋሴ ማስቆሙን ገልጸዋል።
በታላቁ ዳግማዊ አጼ ምኒልክ የሚመራው የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ድል ከተቀዳጀ በኋላ የዓለምን እብሪተኛ ትዕቢት አስተንፍሰው ድሉን ለመላ አፍሪካ ማበርከታቸውንም ተናግረዋል። እምየ ምኒልክ ለመላው አፍሪካ የነጻነት ብርሃን መስጠታቸውንም ጠቅሰዋል።
የሀገር እና የውጭ ምሁራን፣ ጸሐፍት እና የኪነ ጥበብ ሰዎች ስለ ዓድዋ ድል አስደናቂነት፣ ስለ አጼ ምኒልክ ጀግንነት እና ዲፕሎማትነት እንዲሁም የዓድዋ ድል ለመላው ዓለም ሕዝቦች የነጻነት ጮራ ስለመኾኑ አውስተዋል።
የዓድዋ በዓል የድል እንጂ የነጻነት እንዳልኾነም አስገንዝበዋል። ድሉ በዜግነት ሳይወሰን ዓለምን ያነሳሳ ዓለማቀፋዊ ድል እና ታላቅ ገድል መኾኑንም ገልጸዋል።
ዓድዋ ተብሎ የሚጠራው ኢትዮጵያውያን በአንድነት ዘምተው ሥልጡን ነኝ ባይ ነጭን ድል የነሱበት ጦርነት በቅኝ ግዛት ሥር ወድቀው ለነበሩት ሁሉ የነጻነት ጮራ የፈነጠቀ እና ወኔ ያነሳሳ በመኾኑ የመላው ዓለም ጥቁር ሕዝቦች ድል እንደኾነም ታሪክ ጠቅሰዋል።
ዓድዋን በድል እና የነጻነት ፋናነት ከማክበር በተጨማሪ በወቅታዊ ሁኔታ ላይ ኾነን ከዓድዋ ምን እንማር? የጀግኖች አባቶቻችን አደራስ ምን ነበር? በማለት መታሰብ እንዳለበትም አስታውሰዋል።
ሀገር ዳግም እንዳትደፈር ሁሉም በየድርሻው ምን ማድረግ እንደሚገባው ማሰብ እና መምከር እንደሚገባውም ገልጸዋል።
ዘጋቢ፦ ዋሴ ባየ | የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ተማሪዎች፣ መምህራን ፣ የአስተዳደር ሰራተኞችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎችና ምሁራዊ የፓናል ውይይት ተካሄዷል።
The first stakeholder workshop held at Bahir Dar University
********
March 1, 2025 (Bahir Dar University)
The first stakeholder platform workshop of the project identified as ‘Establishing Transformative Learning, Research and Community Outreach and Capacities in Agro ecology (LINK)’ was held at Bahir Dar University.
In his opening speech, the Vice President for Research and Community Engagement, Bahir Dar University, Professor Enyew Adgo said that as the project brings together teaching-learning on Agroforestry, problem-solving research and concerned communities, it is unique. He stressed the results of research out of this project shall go beyond publications to solve actual community problems.
He also said that in order to make the results of the research works of higher education institutions be used for development, research and practical works which are suitable according to the actual situation of the area should be carefully identified and implemented. Professor Enyew pointed out that the method of solving real social problems on the ground through research and projects is a method that should also be practiced in various academic units of the university.
In his keynote speech, the consultant of the Land Bureau of the Amhara National Regional State (ANRS), Dr. Belayneh Ayele, noted that it is very timely and important to expand the combination of agriculture and forestry in our country. For him, since the population in the country is increasing from time to time, it is necessary to increase the ecological conditions by planting more trees and paying attention to the expansion of forests. On the other hand, Dr. Belayneh explained that since depletion of forests is increasingly becoming the main reason for soil erosion, identifying tree saplings that are suitable for the environment and planting them on agricultural lands should be given prior attention to solve the problem.
While explaining current status of the project, the project coordinator, Dr. Zerihun Yohannes, on his part stated that Bahir Dar University is implementing the project in collaboration with the University College for Agrarian and Environmental Science (HAUP), Austria and the project is mainly aimed at introducing agro ecological practices, green pedagogy and transformative learning and for that the key activities in the implementation are made to include the promotion of green pedagogy, participatory action research, MSc Agroforestry Curriculum Review and Participatory Module Design, Community Engagement Activities for Farmer Family Learning Groups and the construction of practical demonstration sites.
Dr. Zerihun stated that this project, which is being implemented in collaboration with the University College for Agrarian and Environmental Pedagogy (HAUP) in Austria and has been in operation for nine months, has received a grant of 270,000 Euro from the Austrian Higher Education and Research Development Partnership Program (APPEAR) and the project will be completed in three years time.
In his statement, Dr. Zerihun, also added that in order to make the project fruitful, special attention has been given to community participation, gender and the inclusion of special needs right from the design of the project.
He concluded that the curriculum revision will be done in cooperation with the relevant parties within one month by incorporating the recommendations given in the discussion, and further discussions will also be made with the stakeholders on the implementation of the project in the future.
In his closing remark, the Dean of College of Agriculture and Environmental Sciences, bahir Dar University, Professor Melkamu Almayehu extended special thanks to the parties who designed the project and promised that his college, College of Agriculture and Environmental Sciences, will provide all the support necessary in the implementation of the project.
ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በሙሉ:-
ሰኞ የካቲት 24/2017ዓ/ም በማዕከላዊ ግቢ (ዊዝደም)በጥበብ አዳራሽ ተገኝተን 129ኛውን የአድዋ በዓል በጋራ እንድናከብር ተጋብዛችኋል።
በዓሉን የሚዘክሩ ኪነ-ጥበባዊ ስራዎች የሚቀርቡ ሲሆን አድዋ ከታሪክና ከፖለቲካ አንጻር በተመረጡ የዘርፉ ምሁራን መነሻ ጽሁፍ ቀርቦ ምሁራዊ የፓናል ውይይት ይደረጋል።
የዩኒቨርስቲው አመራሮች፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ መምህራንና ተመራማሪዎች ፣ እንዲሁም ተማሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ስነ-ሥርዓት አድዋ ይዘከራል።
በስራ ፈጠራ ላይ ትኩረት ያደረገስልጠና ለተማሪዎች ተሰጠ
የካቲት 20/2017 ዓ/ም (ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስራ ፈጠራና ልማት ማበልፀጊያ ማዕከል ከኢንተርፕረነርሺፕ ልማት ተቋም (Entrepreneurship Development Institution (EDI) ጋር በመተባበር በመሰረታዊ የስራ ፈጠራ (Design Your Venture) ዙሪያ ከሁሉም ግቢዎች ለተመረጡ ተማሪዎች ስልጠና መስጠት ተጀመረ፡፡
ስልጠናውንበንግግር የከፈቱት የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስታርት አፕ እና ኢኖቪሽን ዳይሬክተር አማረ ካሳው (PHd) ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ያካበቱትን እውቀት፤ ሀሳብ ምንድን ነው፣ ሀሳብ እንዴት ወደ ቢዝነስ ይቀየራል አና ሀሳብን እንዴት ወደ ገበያ ማውጣት ይቻላል የሚለውንመሰረታዊ የስራ ፈጠራ እውቀት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል፡፡
ኃላፊውአክለውም ካለን የሰው ሀይል እና ሀብት ውስንነት አንፃር የሰልጣኙ ቁጥር አነስተኛ ሆነ እንጂ ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ስልጠናውን እንዲወስዱ እንፈልጋለን ብለዋል፡፡
በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የስራ ፈጠራና ልማት ማበልፀጊያ ማዕከል አስተባባሪ መምህርት ማህሌት ሀይማኖት በበኩላቸው የስልጠናውን ዓላማ ሲናገሩ አሁን ላይ ተማሪዎች በግቢ ቆይታቸው ከትምህርት ባሻገር ከቢዝነስ አንፃር ስራ ፈጣሪዎች እንዲሆኑ እና ከመቀጠር ዝንባሌ በመውጣትከሚማሩትም ሆነ ከአካባቢያቸው ችግር ተነስተው የማህበረሰቡን ችግር የሚፈቱ ሀሳቦችን እንዲያመነጩ መነሳሳት እንዲፈጠርላቸው ስልጠናው መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡
በዩኒቨርሲቲውየኢንተርፕርነር ሽፕ ልማት ኢኒስቲትዩት አሰልጣኝና የቢዝነስ አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ኢሳ ሀሰን ስልጠናው ተማሪዎች የራሳቸውን ስራ በመፍጠር፤ በቢዝነሱ አለም ስኬታማ መሆን እንዲችሉ እና የራሳቸውን ኃላፊነት እንዲወስዱ ግንዛቤ ይይዛሉ ብለዋል፡፡
ተማሪዎች ከስልጠናው በሚያገኙት ክህሎትና እውቀት ስኬታማ ስራ ፈጣሪ በመሆን የራሳቸውን ስራ እንዲፈጥሩ እመክራለሁ ብለዋል ዶ/ር ኢሳ ሀሰን፡፡
ስልጠናው የተዘጋጀው ከስምንቱም ግቢዎች ለተመረጡ 120 የስራ ፈጠራ ዝንባሌ ላላቸው ተማሪዎች ሲሆን በፖሊ እና በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ግቢዎችበሚገኙ የስልጠና ማዕከላት በመሰጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስልጠናው ለሦስት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይም ተገልጿል፡፡
Call for Abstracts
Bahir Dar University's School of Graduate Studies Announces Call for Abstracts for the #African_Graduate_Students_Conference (AGSC)
Bahir Dar University's School of Graduate Studies is pleased to announce the Call for Abstracts for the annual African Graduate Students Conference (AGSC). This year's conference, themed "An Integrated, Prosperous, and Peaceful Africa Driven by Its Graduate Students Towards Agenda 2063," will bring together MSc and PhD students from diverse disciplines across Africa.
The AGSC provides a unique platform for graduate researchers to share their work and contribute to shaping the future of the continent. This pioneering conference in Ethiopia offers invaluable networking opportunities and fosters intellectual exchange among emerging scholars.
This year, the AGSC is excited to launch its new online platform for abstract submissions, developed by the BDU ICT team, with special thanks to Ato Zelalem and web designer Ato Andargachew. This platform will streamline the submission process and enhance accessibility for participants.
All accepted abstracts will be published in the African Graduate Students Conference Proceedings (AGSCP), available in a book of abstracts distributed at the conference and online for wider dissemination.
Submit your abstract online at:
[http://journals.bdu.edu.et/index.php/AGSCP](http://journals.bdu.edu.et/index.php/AGSCP)**
The School of Graduate Studies encourages all Bahir Dar University postgraduate students, as well as postgraduate students from other institutions, to submit their abstracts and participate in this important event. We look forward to receiving your contributions and welcoming you to the AGSC.
#AGSC
#BahirDarUniversity
#GraduateStudies
#Africa
#Agenda2063
#CallForAbstracts
ቀን፡ 17/06/2017 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ)
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለCollege of Science አካዳሚክ ም/ዲንቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመሾም በወጣው ማስታወቂያ በቂ አመልካች ባለመኖሩ ለተጨማሪ ቀናት ማራዘም አስፈልጓል፡፡
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ አካዳሚክ ም/ዲን
የማወዳደሪያ መስፈርት፡
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤
3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
አመልካቾች፡-
ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት የካቲት 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Capacity Building Training for BJE Editorial Team
The Bahir Dar Journal of Education (BJE), with financial support from the Electronic Information for Libraries (EIFL), in collaboration with the EQSOAP-BDJE Project, hosted a four-day capacity-building training for its editorial team from February 13-16, 2025.
The event was kicked off by Getu Shiferaw, PhD, Associate Editor-in-Chief of BJE, who welcomed Asnake Tagele (PhD), Chief Executive Officer of the College of Education at Bahir Dar University, to officially open the training.
Asnake Tagele (PhD), CEO, appreciating the financial support from Electronic Information for Libraries (EIFL) underscored the importance of continuous capacity building training to stay afresh with new developments and maintain a robust journal. he finished his motivating speech by
Mulugeta Yayeh, PhD, Editor-in-Chief of BJE, highlighted the importance of the training in his opening remarks. He has also made a brief account of the development of BJE to this day. Thanking all who have left their marks for BJE to grow and become among the top rated reputable journals in the country. Following his talk, Birhanu Abera, PhD, from Addis Ababa University (AAU), delivered a captivating presentation on Emerging Trends in Academic Publishing. With nearly two decades of experience with the Ethiopian Journal of Education (EJE), Dr. Birhanu, who is also the Director of the Institute of Educational Research (IER) at AAU, shared valuable insights on the historical evolution of journal publishing, the impact of AI on academic publishing, and strategies for maintaining high journal standards.
Dr. Ababay Ketema (PhD), Director of Publications, Documentation, and Dissemination at BDU, delivered a presentation on the role of editors, generative AI, and retractions. In his talk, Dr. Ababay discussed the increasing impact of artificial intelligence and how to use it ethically. He also addressed the retraction trends among Ethiopian researchers, highlighting potential reasons that may lead to retraction.
The training proved to be highly practical for the editors, providing them with the tools to maintain and elevate the quality of BJE.
JOIN👇👇👇
@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
#Share #Share
ቀን፡ 12/06/2017 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለ Institute of Land Administration ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ዲን
የማወዳደሪያ መስፈርት፡
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤
3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
አመልካቾች፡-
ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት የካቲት 12 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
የ Dilla University የህክምና ትምህርት ቤት ሰራተኞች
እናመሰግናለን::
ቀን፡ 03/06/2017 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለCollege of Science አካዳሚክ ም/ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ አካዳሚክ ም/ዲን
የማወዳደሪያ መስፈርት፡
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤
3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
አመልካቾች፡-
ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት የካቲት 03 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ለዶ/ር አንዱዓለም ዳኜ የመታሰቢያና የሻማ ማብራት ስነ-ስርዓት ተካሄደ
Debre Berhan University
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ መምህራንና በሀኪም ግዛው ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች ጥር 24/2017 ዓ.ም ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ህይወታቸውን ላጡት የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጠቅላላ ቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የጉበት፣ የቆሽት እና የሃሞት መስመር ሰብ ስፔሻሊስት ሃኪም፣ ተመራማሪ እና መምህር የነበሩት ዶ/ር አንዷለም ዳኘ መታሰቢያ ስነ-ስርዓት በሻማ ማብራት አክብረዋል፡፡
በስነ-ስርዓቱ ላይ የአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ቴዎድሮስ ክፍለዮሐንስ ጨምሮ ያስተማራቸው ተማሪዎቹ፣ የክፍል ጓደኞቹ፣ የህክምና ተማሪዎችና የስራ ባልደረቦቹ ተገኝተዋል፡፡ ዶ.ር አንዱዓለም ዳኜ በዚህ አጭር እድሜው ያከናወናቸው ተግባር እጅግ አስደናቂ በመሆናቸው ትምህርት ልንወስድባቸው የሚገባን ሲሆን የእርሱን ትሁት አገልጋይት መንፈስ ልናስቀጥል ይገባል ሲሉ ያስተማራቸው ተማሪዎችና ጓደኞቹ ተናግረዋል፡፡
በተያያዘም እንደጤና ባለሙያ የዶ/ር አንዱዓለምን ቤተሰቦች በማገዝ፣ የእርሱን የሙያ ዓርዓያነት ልንከተልም ይገባል በማለት ድጋፍ ለማሰባሰብ እንዲቻል በካምፓሱ ባሉ የቅርብ ጎደኞቹ አማካኝነት አካውንት እንዲከፈትና በአጭር ጊዜ የካምፓሱ ሰራተኞችና ተማሪዎች የራሳቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት እንዲችሉ ጥሪ ተላልፏል፡፡
#justice_for_dr_andualem_dagnie
Ethiopian Institute of Textile and Fashion Technology
New Opening || Fashion Engineering
የሚዲያ ጥቆማ = ዶ/ር አንዷለም ዳኜ
የምክር ከሀኪምዎ ፕሮግራም ዛሬ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ በአሚኮ
ዛሬ እሁድ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ምክር ከሀኪምዎ ፕሮግራም በቅርቡ በግፍ የተገደሉት የጉበት ፣የቆሽትና የሀሞት መስመር ሰብስፔሻሊስት መምህርና ተመራማሪ ዶር አንዷለም ዳኜ ከሁለት ወር በፊት በአሚኮ ስቱዲዮ በቀጥታ ተገኝተው ሰለ ሀሞት ጠጠር የሰጡት ማብራሪያ ይቀርባል፡፡
እንድትከታተሉት እንጋብዛለን።
የዶ/ር አንዷለም ዳኜ መታሰቢያ ፕሮግራም በአፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል ተካሄደ
የአፊላስ ጠቅላላ ሆስፒታል ሰራተኞች፣ አመራሮችና ሐኪሞች
በቦርድ አመራርነት እና በሐኪምነት ያገለግል የነበረው ዶ/ር አንዷለም ዳኜን የሚዘክር የመታሰቢያ ፕሮግራም አካሄዱ።
JOIN👇👇👇
@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
#Share #Share
ቀን፡ 25/06/2017 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለ School of Veterinary Medicine ም/ዲን መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ም/ዲን
የማወዳደሪያ መስፈርት፡
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤
3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
አመልካቾች፡-
ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት የካቲት 25 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Those who participated in the workshop as stakeholders were divided into three groups namely academia, practitioners and community made discussions and provided valuable inputs that will be used in the revision of the MSc Agroforestry Curriculum in the project.
At the event, agricultural experts, the university academic staff and researchers, practitioners, representatives of the local community and other stakeholders have participated.
እንኳን ለ129ኛው ለአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ቀን፡ 21/06/2017 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለ Faculty of Social Sciences ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ ዲን
የማወዳደሪያ መስፈርት፡
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤
3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
አመልካቾች፡-
ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት የካቲት 21 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
Models in the Hall!
Getting into the entryway of BDU's Tibebe Ghion Specialized hospital brings one to the sight of photographs of two noted figures in the history of Ethiopian Medical studies, Dr.Melaku Beyan & Professor Aklilu Lemma. It is hanged on the facility's wall to inspire present generation of medical science students.
Dr.Melaku Beyane got his Medical Degree from Howard University, USA. He was the “first” Ethiopian to get an American degree and to practice general medicine in Ethiopia. He worked as a doctor, social activist, journalist, freedom fighter, and ambassador for peace and equality during anti-fascist occupation struggle of Ethiopians (1935-1941). He created a link between Ethiopia and other people of color, especially black Americans, in the Western Hemisphere.
Professor Aklilu Lemma studied at AAUC & later graduated with a doctorate in Pathobiology from John Hopkins University, USA.
In 1989 he won the Right Livelihood Award of Sweden, commonly referred to as the Alternative Nobel Prize, together with Dr. Legesse Wolde-Yohannes for discovering a natural treatment to schistosomiasis using “Endoded”. The discovery seemed to offer no less than cheap, locally controllable means of eradicating a disease that is the second greatest scourge (after malaria) in tropical countries affecting more than 200 million people at the time of the discovery.
(References: Right Livelihood & The Manual of Ethiopian Medical History).
JOIN👇👇👇
@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
#Share #Share
ዜና እረፍት
============
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በማገልገል ላይ የነበሩት የማህፀንና ፅንስ ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም ዶ/ር አዕምሮ ይኸይስ ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ሲረዱ ቆይተዉ ሊሻላቸው ባለመቻሉ በህንድ ሀገር ለሕክምና በሄዱበት የካቲት 17/2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።
ለሟች ቤተሰቦች፣ ጓደኞች፣ የሥራ ባልደረቦች እና ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ መፅናናትን እንመኛለን።
College of Medicine and Health Sciences, Bahir Dar University, Ethiopia.
Institutional Memory: Comprehensive Exam, a Precursor to Exit Exam!
It seems that the Ethiopian education system is currently passing through a testing movement period.
Matriculations are administered with university instructors & in computer assisted manners; Exit Exams have been introduced in undergraduate programs; Graduate Admission Tests (GAT) are offered as admission criteria for M.A & PhD applicants etc.
Prior to introduction of university exit exams ,however, BDU had introduced comprehensive exam programs in 2008 E.C.as a means of internal quality audit packages. The Comprehensive exam program was different from the current exit exam in that it was paper based rather than computer assisted & includes all courses in students' major areas rather than including selected number of courses.The pictures seen below remembers the practice from those years.
JOIN👇👇👇
@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
#Share #Share
Institutional Memory!
Top University leadership leading discussion on the annual performance evaluation of Bahir Dar university for the year 2002 E.C & proposed plan for the subsequent year. Sitting right to left from the camera were Fanathun Ayele (PhD, V/P for Information & Strategic Communication); Gebre-Egizabher Kahsay (PhD, V/P for Business & Administration); Ambassador Yeshimebrat Mersha (PhD, President) & Bayile Damtie (PhD, Academic Vice President).
BDU Family,
Let's rally behind Dr. Addisu Workie of our School of veternary Medicine staff!
His innovative business idea, Guaro Farms, has been selected as a potential award candidate.
Show your support by casting your vote here: https://vote.grvsummit.com/
Let's make BDU proud!
ቀን፡ 03/06/2017 ዓ.ም
ክፍት የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ
--------------------------------------
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ አመራር ምርጫና አሰያየምን ለመደንገግ ባወጣዉ ማሻሻያ መመሪያ ቁጥር 05/2012 መሰረት ለCollege of Agriculture and Environmental Sciences አካዳሚክ ም/ዲን ቦታ በመመሪያው በወጣው መስፈርት መሰረት ብቁ አመልካቾችን አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል፡፡
ክፍት የኃላፊነት ቦታ፡ አካዳሚክ ም/ዲን
የማወዳደሪያ መስፈርት፡
1ኛ. የትምህርት ደረጃ፡ ሌክቸረርና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት
2ኛ. በከፍተኛ ትምህርት ተቋም፣ በኢንዱስትሪ፣ በምርምር ተቋማትወይም መሰል ተልዕኮ ባላቸው ተ ቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት ዕርከን ያገለገለ/ችና ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረከተ/ች፤
3ኛ. በሚያመለክቱበት አካዳሚክ ክፍልና ዘርፍ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ባገናዘበ መልኩ የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽነት፣ ፍትኃዊነት፣ጥራት፣ ተገቢነትና ዓለምአቀፋዊነትን ለማሳካት፣ አካዳሚክ ክፍሉን የልህቀት ማዕከል ለማድረግ፣ ተጨማሪ ሀብት ለማስገኘት፣ እንዲሁም ዓለማቀፋዊና አገራዊ ጉድኝቶችን ለመፍጠርና ቸማስፋት በሚደረገው ሂደት አስተዋጽኦ ለማበርከት የሚያስችል ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ማዘጋጀትና ማብራሪ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
4ኛ. የአካዳሚክ ክፍሉ ማህበረሰብ፣ የአካዳሚክ ኮሚሽኑ አባላት እንዲሁም የሚመለከታቸው ተጋብዘው በሚገኙበት መድረክ በአጀንዳዎች ላይ በአካል ተገኝቶ/ታ ማብራሪያና ገለጻ መስጠት የሚችል/ምትችል፤
አመልካቾች፡-
ይህ ማስታወቂያ በዩኒቨርሲቲው ድህረ- ገጽ፣ ፌስቡክና ማስታወቂያ ሰሌዳዎች ከተገለጸበት የካቲት 03 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምዳቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ያዘጋጁትን ከአምስት ገጽ ያልበለጠ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች +251 583 20 9653 ወይም +251 583 20 6059 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ኢንፎርሜሽንና ስትራቴጂክ ኮሚኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
የሀዘን መግለጫ!
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለበርካታ ዓመታት የበጀት ክትትል እና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በእውቀቱ ይግዛው ሙጨ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዱ ቆይተው ሊሻላቸው ባለመቻሉ የካቲት 2 ቀን 2017 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል፡፡
ስርዓተ ቀብራቸውም ዛሬ የካቲት 3 ቀን በሞጣ ከተማ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ይፈጸማል፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር እና የስራ ባልደረቦቻቸው በአቶ በእውቀቱ ይግዛው ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን እየገለጹ ለወዳጅ ዘመድ መጽናናትን ይመኛሉ!!
ዶ/ር አንዷለም 7ኛ ቀን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተዘክሮ ውሏል።
Jimma University
"የወንድማችን ዶ/ር አንዷለምን ህልፈት የ7ኛ ቀን ዝክር በጅማ ዩኒቨርሲቲ መጀመሪያ ህክምና ዲግሪ የክፍል ጓደኞቹ በመቄዶንያ በመገኘት በጸሎት እንዲሁም ከአረጋውያኑ ጋር ነፍስ ይማር ብለን አስበነዋል።
አንዱ ለኛ በጣም የተለየ ወንድማችን ነበር። ምን ማለት እንዳለብን አናዉቅም እጅግ በጣም ልባችን ተሠብሯል። እንዲ እይነቱን ተግባር የሙያ ጓደቹ ፈጽመን እናወግዛለን።
ብዙዎችን መርዳት በህይወት ማትረፍ ሲችል ምናልባትም ገዳዩንም ሆነ ቤተሰቡን መርዳት ማከም ማዳን ከሚችልበት ስራው ጎሎብናል። መዳን መረዳት ለሚችሉ የእሱን ሞያ ለሚፈልጉ ታካሚዎችም ጭምር ለህመማቸውም ሆነ ላለመዳናቸው ገዳዩ ምክንያት ሆኗል። ሰብአዊ ፍጥረት ሁሉ ሊቃወም ሊያወግዝ ይገባል።
ሁሌም በልባችን አለክ። እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን ለሁላችን መጽናናት ይስጠን።"
የሻማ ማብራትና መታሰቢያ ፕሮግራም ተካሄደ
=========
በኮሌጁ በሚሰጠው የላቀ አመራርነት ፕሮግራም ሰልጣኝ ባልደረቦች ለዶ/ር አንዱዓለም ዳኘ የሻማ ማብራትና መታሰቢያ ፕሮግራም በጥበበ ግዮን ግቢ አካሄዱ።
ዶ/ር አንዱዓለም በአመራርነት ስልጠና ፕሮግራሙ የሁለተኛ ዙር ሰልጣኞች መካከል አንዱ ነበር።
ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን!!
#justice_for_dr_andualem_dagnie
‹‹የአዕምሮ ጤና እና ማኅበረሰባዊ ሥነ ልቦና ላይ እንዴት እንደምንደግፍ እና እንደምንሰራ የጋራ ቁርጠኝነት በመያዝ በአስቸኳይ እርምጃ መውሰድ አለብን።›› የባሕር ዳር ዩኒበርሲቲ ፕሬዚዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር)
ጥር 29/2017 ዓ.ም (ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመተባበር በአማራ ክልል እስካሁን ድረስ በተከሰቱት ግጭቶች እና ውጥረቶች የተፈጠሩ በሴቶችና ሕጻናት፤ በተማሪዎች እንዲሁም በመላ ህብረተሰቡ ላይ ያደረሰውን የአዕምሮ እና የሥነ ልቦና ጉዳትና ጫና የተመለከተ የምክክር መድረክ ተካሂዷል።
በአውደ ጥናቱ የባሕር ዳር ዩኒበርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ፤ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ በላይ በዛብህ፣ በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ዋና ጸሀፊ ዶ/ር ታፈረ መላኩ፣ ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ቢሮች የመጡ ተሳታፊዎች፤ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅት ተወካይዎች እና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዚዳንቶች፤ መምህራንና ተመራማሪዎች በመድረኩ ተሳትፈዋል፡፡
በውይይቱ ላይ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የባሕር ዳር ዩኒበርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ እንደገለጹት ዘላቂ የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ድጋፍ ለማህበረሰብ ተቋቋሚነት እንዲሁም ለተፈጠረው ሀገር አቀፍ ውዥንብር፣ ግጭቶች እና አሳሳቢ ቀውሶች፣ ማህበረሰቦቻችንን በተለይም በጣም ተጋላጭ የሆኑትን ልጆቻችንን፣ ወጣት ተማሪዎችን ለመታደግ ቀውሶችን መጋፈጥ ይበልጥ አጣዳፊ እየሆነ የመጣው ርዕስ ጉዳይ ነው ብለዋል።
ዶ/ር መንገሻ አየነ አክለውም የግጭት ሥነ ልቦናዊ ጉዳቱ እጅግ በጣም ብዙ ነው, አካላዊ ውድመት ካለፈ በኋላ የማይታዩ ቁስሎችን ትቶ ይሄዳል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣው የጭንቀት እና የስነ-ልቦና ማህበራዊ ጭንቀት፣ መፍትሄ ካልተሰጠ፤ የግለሰብ ደህንነትን ብቻ ሳይሆን የማህበራዊ መረጋጋትን፣ የኢኮኖሚ ማገገሚያ እና የሀገርን መቋቋሚያ መሰረትን ጭምር ያሰጋል። ስለሆነም በአማራ ክልል በተለይም በወጣቶች እና በአደጋ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ላይ ስላሉ አንገብጋቢ የአእምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ተግዳሮቶች ግንዛቤ መፍጠር።
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና በሙያ ማህበራት መካከል ያለውን ትብብር በማጠናከር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በማስተማር እና በምርምር ውስጥ ከሚጫወቱት ባህላዊ ሚና አልፈው መሄድ አለባቸው። ዩኒቨርሲቲዎች፣ እንደ የእውቀት ማዕከል እና የማህበረሰብ ምሰሶዎች፣ ዘላቂ መፍትሄዎችን በማዘጋጀት የመምራት ልዩ ኃላፊነት አለባቸው ብለዋል።
እንደ ባሕር ዳር ዩንቨርስቲ ይህንን ኃላፊነት ተገንዝበናል፣ እናም ዛሬ ለድርጊት ቃል ገብተናል። የተቀናጀ የአእምሮ ጤና አገልግሎቶችን ለመስጠት፣ ተፅዕኖ ያለው ምርምር ለማካሄድ እና በችግር ጊዜ ውስጥ በማስረጃ ላይ የተመሰረቱ ጣልቃ ገብነቶችን የሚያንቀሳቅሱ ባለሙያዎችን ለማሰልጠን ያለመ የአዕምሮ ጤና እና የስነ-ልቦና ማህበራዊ ድጋፍ ማእከልን በማቋቋም ግንባር ቀደም እንሆናለን ብለዋል ዶ/ር መንገሻ።
በአእምሮ ጤና ላይ እንዴት እንደምንረዳ፣ እንደምንደግፍ እና ኢንቨስት ለማድረግ በጋራ ቁርጠኝነት በመያዝ በአስቸኳይ እርምጃ መውሰድ አለብን። በዚህ አስፈላጊ ጥረት ውስጥ ለመተባበር፣ ለመፍጠር እና ለመምራት ዝግጁ ነው ዩኒቨርሲቲያችን። በመጨረሻም መርሀ ግብሩ እንዲሳካ ላደረጉት ሁሉም አዘጋጆች፣ አጋሮች እና አስተዋፅዖ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡
በመድረኩ አምስት ጥናታዊ ጽሁፎች የቀረቡ ሲሆን በአቶ ቢረሳው ታዛየ MHPSS Regional update (Health Cluster)፤ በአቶ ምስጋናው አማረ (Educational Cluster Regional update፤ በአቶ አስናቀ ለውየ (Protection Cluster Regional update፤ በአቶ ምናለ ታረቀ (psychiatric disturbances, sleep quality and academic performance among youths in armed conflict areas in North wollo, Ethiopia፤ በዶ/ር መሰረት አያሌው (Breaking the cycle of IGT through MHPSS. በሚሉ ርእሶች ላይ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይቱን ፕሮፌሰር ፈንቴ አምባው የመሩት ሲሆን ከታዳሚው ሰፋ ያሉ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸው በጽሁፍ አቅራቢዎች ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
የቀጣይ ስራዎችን በተመለከተ አቅጣጫ የሰጡት በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ዋና ጸሀፊ ዶ/ር ታፈረ መላኩ በትምህርት ተቋማት፣ በጤና ተቋማት፤በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚሰሩ ተቋማት፤ ለጋሽ አካላትና ሁሉም ባለድርሻ አካላት በፍጥነትና በትኩረት ተቀናጅተው ችግሩን ለመቅረፍ መስራት አለባቸው ብለዋል፡፡
በምክክሩ ላይ የመዝጊያ መልዕክት ያስተላለፉት የእለቱ የክብር እንግዳ ዶ/ር ሙሉነሽ አበበ ከ2012 ዓ.ም ወዲህ በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ፣ የአንበጣ መንጋ፣ ጎርፍ፣ አውዳሚ ጦርነት እና የማያባራ የእርስ በእርስ ግጭት መከሰቱን ገልጸዋል። በማኀበረሰቡ ግጭት፣ ስደት፣ መፈናቀል፣ ሞት፣ የቤተሰብ መበተን፣ የማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ውድመት ደርሷል። በተፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት ውድ የኾነው የሰው ሕይወት ጠፍቷል ስለዚህ ችግሮቻችን እራሳችን ታግለን መፍታት እስካልቻልን ድረስ ሌላ አካል ችግሩን ሊፈታልን አይችልም ብለዋል።
JOIN👇👇👇
@bahir_dar_university
@bahir_dar_university
#Share #Share